Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ርኢኬ ከመ ኢነፍሐ እግዚአብሔር ውስተ ገጻ ለሔዋን መንፈሰ ሕይወት ዳግመ እምኣፈ እግዚአብሔር ፈጣሪህ። በአባቱም ዘለፋ ዘለፋን ያገኛልናጸጳውሎስ በአዳም ምክንያት እንደምንሞት እንዲሁ በክርስቶስ ምክ ንያት ሁላችን እንድናለን አንዳለእርሱ መሬታዊ እንደሆነ እኛም ሰማያው ያን እንሆናለን የእግ ዚአብሔር ልጅ አዳምን የሞት ጽዋን በመቀበል እንደተሳተፈው እኛም የእግዚአብሔርን ልጅ በዘላለማዊ ሕይወት ተሳተፍነው።አብ ሕያው እንደሆነ እኔም የአብ ልጅ ስለሆንሁ ሕያው ነኝ ሥጋዬንም የበላ የእኔን ሥጋ ስለበሳ ሕያው ነው ደሜንም የጠጣ ሞትን አይቀምስውም ብሎናልና ይህንን ተስፋ ተቀብሰን ሥጋውን በመመገብ ደሙንም በመጠጣት የትንሣኤውን መታሰቢያ እናድርግ ዮሐ ሮሜ ቆሮጅ አልዓዛርን በድን ሆኖ ሥጋው ከሸተተ በኋላ እጆቹና እግሮቹ እንደታሰሩ ፊቱም በሰበን ከበ ከአፎ ዘዘሥሥ ዓ መጽሐፈ ምሥጢር እምትእዛዙ ለኢየሱስ ኢየሀሉ ዝየ ወኢመኑሂ ዘአርኩሰ ሥጋሁ በኃጢአት ኢይ ርሳዕ እስመ ዘኢይትረሳዕ ያግኅሥ ርአሶ እመ ዓተ እግዚአብሔር መስቀለ ኢይግፋዕ እስመ ሸይሬእየነ ብነ አበ ብርሃን ፅ ለእመ ንሠሥኮሙ ሰአናጉን ስጢስ ወለመዘምራን ትረክቦሙ በህየ እንዘ ይተግሁ ለአንብበቦ ወይዜምሩ ለጸልዮ ለእመ ኀሠሥክ ማኅቶተ ብርፃን ትሪክብ ኀበ መራናቲፃ። ትረክብ ኀበ አፉፃ።ናሁኬ ቀደመ ክህነተ አሕቫብ እምክህነተ ደቂቀ አሮን ወመሥዋዕተ ወንጌልኒ እመሥዋ ዕተ ኦሪትወበእንተዝ ተወፈይዋ አሕዛብ ለቤተ ክርስቲያን እምእደ ሐዋርያት። ወእሙንቱሰ ዜነዉ ዘከመ አወፈዩነ ከያፃ ወንሕነኒ ነገርነ ዘከመ ተወፈይናዛ እምኀ ቤሆሙፎወክእሙንቱሰ ደቂቀ አይሁድ ወለዱነ በኢየሱስ ክርስቶስ። ስለዚህም እርሱ ራሱ ከትንቢት መዝሙር ጋር ይቆጠረው ተረፈ መዝሙ ከአባቴ በጎች ጠባቂነት ወሰደኝቅዱሱንም ቀባኝ አለ እግዚአብሔርም ስለርሱ ከሕዝቤ መካክል የመረጥሁትን ክፍ ከፍ አደረግሁ አገል ጋዬ ዳዊትንም አገኘሁት የተቀደሰውንም ቅባት ቀባሁት አለዳንመኛም ለዳዊት ቀንድን አበቅላ ለሁ ለቀባሁትም መብራትን አዘጋጃለሁ ጠላቶቹ ንም እፍረትን አሰብሳቸዋለሁቅድስናዬም በእርሱ ላይ ውእቱ ። እመሰ ኢያስተርኢ ሙያጤሁ ለዓይነ አለ ይኔጽርምዎ ኢካልኋ ውእቱ እም ሥጋሁ ወደሙ ዘነሥአ እማርያም እንተ ይእቲ ወለተ አብርፃም ዘተመጠወ ኅብስተ ወጩይነ እምእደ መልከጴጹዴቅ ናሁኬ አብጽሐ ዘይንእስ ኀበ ዘየዐበዮ ወዘይቴሐት ገበ ዘይትሌዐሎ ሥዋዕተ መልከጺደቅ ኀበ መሥዋዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ እስመ ኢጸርሐ ሎቱ አብ እምሰማይ እንዘ ይብ ል ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘአፈቅር ወሎቱ ስም ዕዎ መልከጴጹዴቅ ኢኮነ አምላከ አላ ጸዋሬ ስሙ ለአምላክ በከመ ኢያሱ ከፈሎሙ ለሕዝቡ ምድረ ርስት በበነገዶሙ እኛ ግን በመንበሩ ላይ ሆኖ በካህኑ እጆች የሚከብረው የቁርባት ኅብስትና የወይኑ ደም ፍጽም የክርስቶስ ሥጋና ደም እንደሆነ እና ምናለን ጌታችን በወንጌለ ስለ ሐዋርያቱ እኔም ስለ እነርሱ ራሴን እቀድሳለሁ አለ።
ናሁኬ ኀበረ ቃለ መዝሙር ምስሰ ዘይብል አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሚመቱ ለመልከጹዴቅአስመ ክርስቶስ አፍለሰ ክህነተ እምደቂቀ አሮን ወአወፈየ ለአሕዛብ በክመ ይቤ ጳውሎስ እምከመሰ ፈለሰት ኦሪቶሙ ትፈልስ ክህነቶሙ ማቴፅቋ ዕብ ቋ ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር በአቡነ አዳም ወዘእምነ ሔዋንትብል ቅድስት ኦሪት በእንተ ሔዋን ወመልአ ሥጋ መካና ወነደቃ ወአምጽኣ ጎበ አዳም ወይቤ አዳም ሥጋ እምሥጋየ ወዐ ጽም አምዐጽምየ ዛቲ ለትኩነኒ ብእሲትየ እስመ እምታ ወፅአት ብእሲትወበእንተዝ የኅድግ ብእሲ አባሁ ወእሞ ወይተልዋ ለብእሲቱ ወይከ ውኑ ክልዔሆሙ ሥጋ ዘፍ ማቱዘ ከአዳም ጎን የምታስተው ሔዋን ወጣች ከጌታ ኢየሱስም ጎን አዳምን የሚያድነው የጠራ ውኃና ቀይ ደም ወጣ ኢየሱስ ክርስቶስም ለሁለታቸውም ኃጢአቶች ፍዳ ሁለት ምንጮችን አፈለቀ አንዱን ለጥምቀታቸው አንዱንም ለማኅ ተማቸውና ለቁርባናቸውማበጀትን ግን ሔዋንን አበጃት ለፍጡራን ከሌላ ነገር አምጥቶ መውለድ ስለማይቻላቸው በሌለችበት ይወልዳት ዘንድ አደ ቻለውምና እግዚአብሔር ሔዋንን ልጅ ያይደለ እኅት ልትሆነው ወደ አዳም አመጣት ይህንንም በመከተል በአባቶች ዘንድ የሙሴ ሕግ እኅትን ማግባት አእስክትከለክል ድረስ እኅታቸውን አገቡ ልጆቻቸውን ግን አላገቡም ሎጥ ግን በስካር ልቡን ከማጣቱ የተ ነሳ በእንቅልፍ ተረት እስኪተረትበት ድረስ ሴቶ ች ልጆቹ ወይን አጠጡት ከእነርሱም ጋር ተኛ ነገር ግን ሲተኙም ሲነጮም አላወቀምሁለቱ ም ፀነሱ ልጆችንም ወለዱ ታላቂቱ ሞአብ አለ ችውሞአብም ማለት ከአባቴ የተወለደ ማለት ነው ታናሽቱም አሞን አለችው አሞንም ማለት ከወገኔ የተገኘ ማለትነውየሞአብ ልጆች ሞአባ ውያን ተባሉ የአሞንም ልጆች አሞናውያን ተብ ለው ተጠሩስለዚሀም የከበረች ኦሪት የሞአብ ወገን የአሞንም ወገን እስከ ሦስትና አራት ትውልድ ለዘላለሙም ወደ እግዚአብሔር ቤት አይግባ አለች ዘፍቋዳቋቋቿ ዘ ኦሪት ወደ እግዚአብሔር ቤት ከመግባት ከለከለቻቸው ዛሬ ግን ንፁሆች ናቸው ከሞአብ ዘር በክርስቶስ ሰው መሆን ውስጥ ተቀላቅሏልናሞአባዊቷ ሩት ለባዖስ ተድራለችና ከእርሷም ኢዮቤድ ተወለደ ኢዮቤድም ዕሜይን ወለደው ዕሜፄይም ዳዊትን ወለደው ከዳዊትም ዘር የድኅነታችን ቀንድ ክርስቶበ ተነሣልን ስለዚህም በመዝሙር ካህኑ ሞአብ ተስፋዬ ነው አለእነሆ የመዝሙሩ ቃል አንተ እንደመልከጴጹዴቅ ሹመት ለዘላለም ካህን ነህ ከሚለው ጋር ተባበረ ክርስቶስ ክህነትን ከአሮን ልጆች አሳለፈ ጳወሎስም ኦሪታችው ካለፈች ክህነታቸውም ታልፋለች ብሎ እንደተናገረ ለአሕ ዛብ ተሰጠች ማቴጸድ ዕብ ወደቀደመው የአባታችን አዳምና የእና ታችን ሔዋን ነገር እንመለስየከበረች ኦሪት ስለ ሔዋን ሥፍራዋንም በሥጋ ዘጋው የ ም አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት ወደ አዳምም አመጣት አዳምም ይህች ሥጋ ከሥጋዬ አጥን ትም ከአጥንቴ ናት እርሷም ሚስቴ ትሁንልኝ ሴት ከባሏ ተገኝታለችና አለሰስለዚህም ሰው አባ ቱንና እናቱን ይተዋል ሚስቱንም ይከተላል ሁለ ቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ አለች ዘፍ ማቴ መጽሐፈ ምሥጢር ነፍሐ እግዚአ ኢየሱስ ውስተ ገጸ አርዳኢሁ ለውሂዐ መንፈስ ቅዱስ ወመንፈሰ ሕይወትሰ ዘተነፍሐ ውስተ ገጹ ለአዳም መንፈሰ አስብኦ ውእቱ ዘይፈልጦ ለሰብኤ በልቡና እምክዊነ እንሰሳ ኀበ ከዊነ አጓለእመሕያውውእቱሰ ይትረከብ ኀበ ጥሙቅኒ ወጎበ ኢጥሙቅኒ እስመ ተቶስሐ ምስለ ጠባይዐ እንለ እመሕያው ወአመ ኖኅኒ ይቤ እግዚአብሔር ብዝት ወተባዝት ወምልእዋ ለምድር ወበዝኒ አእምሩ ከመ አልቦ ተልሕኮ ወኢንሥአተ መንፈሰ ሕይወትተጸርዐ ንሥአ ተ መንፈስ ሕይወት በእምነ ሔዋን እስመ ንሥ አተ መንፈሰ ሕይወት ዘአዳም በተዓ ወተልሕ ኮስ ተልሕኩት እስመ አልባቲ እም ከመ ትት ወለድወበቃየልሰ ተጸርዐ ተልሕኮሂ ወንሥአተ መንፈሰ ሕይወትሂ እም እግዚአብሔር እስመ መንፈሰ ሕይወት ዘአቡሁ ወእሙ በቀዖ ጅ እመሰ ጠባይዐ አዳም ወሔዋን ኮ ነኪረ ዘዘዚአሁ እምኮኑ ነኪራነ ውሉዶሙ በከዎ አእዱግ ተባፅት የዐርጉ ላዕለ አፍራስ አአኑ ወይትወለሰዱ እምኔሆሙ እአብቅልትወአብቅረ ትሰ ኢይክሉ ወሊደ እስመ በጥበበ እጓለ እመሰ ያው ኮነ ልደቶሙ አእምጠባይዐ ክልዔ ዘመድ ወእመሰ ዐርጉ አፍራስ ላዕለ አፍራስ ወአእዱግነ ላዕለ አእዱግ ኢይጸራዕ ልደት ለዘርአ ክርኦሙ እስመ በሥርዓተ እግዚአብሔር ኮኑ ህልዋነ ወበእንተዝ ጠቢበ ጠቢባን እግዚአ ብሔር ገብረ ጠባይዒሃ ለሔዋን እምጠባይዐ አዳም ከመ ኢይኩን ነኪረ እም ወበውሉ ዶመ ተፈጸመ ዘተብህሰ ወይከውኑ ክልዔሇሙ ሥጋወኢይትበሀሉ እንከ ደቂቆሙ ውሉደ አቡሆሙ በሥጋሆሙ ወውሉደ እሞሙ በመን ፈሶሙ ወዓዲ ኢይትበሀሉ ውሉደ እሞሙ በሥ ጋሆሙ ወውሉደ አቡሆሙ በመንፈሶጮ እስመ ሥጋ ወደም ወዐጽም ወአሥራው ነፍስ ወመን ፈሰ ሕይወት ዘክልዔሆሙ ተቶሲሖ ይከውን ሕፃነ አመሂ ሮስ ወእመሂ ወለት በዘከፈሎ እግዚአብሔር ወእመሰ ኢኮነ ሥምረተ አግዚአብሔር ይትዐዖፆ ሙላድ በተጽፋቀ ማኅፀን በከመ ኮኖን ለሳራ ወለርብቃ ወለራሔል ወለሳራሰ ዕፁብ ልጆችን ከመውለድ በቀር የባልና የሚስት ሥጋ አንድ መሆን ምንድን ነው የወንድ ባሕርይ ከእርሷ የመዋለጃ ዘር ጋር ተቀሳቅሎ በሴቲቱ ማኅፀን ውስጥ በሚፀነስ የዘር ጠብታ ከጭኑ ይፈስሳልበእግዚአብሔርም ፈቃድ ሕፃን ይሆናል በመሠራት አይደለም በሕይወት እስት ንፋስም እፍታ አይደለም የሕይወት እስትንፋስ ጌታ ኢየሱስ መንፈስቅዱስን ለመስጠት በደቀ መዛሙርቱ ፊት ላይ እፍ እንዳለ ለምእመናን የሚሰጥ የምስጋና መንፈስ አይደለምና በአዳም ፊት ላይ እፍ የተባለ የሕይ ወት እስትንፋስ ሰውን በልቡና ከእንስሳት የሰው ልጅ ወደመሆን የሚያመጣው ሰው የመሆን መንፈስ ነውእርሱም በተጠመቀውም ባልተጠ መቀውም ዘንድ ይገኛል ከሰው ልጅ ባሕርይ ጋር ተዋህዷልናበኖኅም ጊዜ እግዚአብሔር ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት አለ በቢህም በእጅ መሠራት የሕይወት እስት ንፋስንም መቀበል እንደሌለ ዕወቁ የሕይወት እስትንፋስን መቀበል በእናታችን በሔዋን ተቋር ጧልየአዳም የሕይወት እስትንፋስን መቀበል በቅቷልና በእጅ መሠራትን ግን ተሠራች ትወ ለድ ዘንድ እናት የለቻትምናበቃየል ግን በእጅ መሠራትም የሕይወት እስትንፋስን ከእግዚአ ብሔር መቀበልም ተቋርጧል የአባና የእናቱ የሕይወት እስትንፋስ በቅቶታልና የአዳምና የሔዋን ባሕርይ ለየራሱ የተስያየ ቢሆንስ ኖሮ ወንዶች አህዮች ሴቶች ፈረሶች ላይ እንደሚወጡ ከእነርሱም በቅሎዎች ጓንኗሚወለዱ ልጆቻቸው የተለያዩ በሆኑ ነበር በዋሎዎች ግን መወለዳቸው ከሁለት ወገኖች በስው ልጆች ጥበብ ነውና መውለድ አይችሉም ፈረሶች በፈረሶች ላይ አህዮችም በአህዮች ላይ ቢንጠላጠሉ ሰልጅ ልጆቻችው መውለድ አይቋረ ጥም በእግዚአብሔር ሥርዓት የተወለዱ ናቸውና ስለዚህም የጥበበኞች ጥበበኛ እግዚ አብሔር አንዱ ከአንዱ የተለየ እንዳይሆን የሔ ዋንን ባሕርይ ከአዳም ባሕርይ ፈጠረ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የተባለውም በልጆቻቸው ተፈጸመከእንግዲህ ልጆቻችው በሥጋቸው የአ ባታቸው በነፍሳቸው የእናታቸው ልጆች አይ ባሉምዳንመኛም በሥጋቸው የእናታቸው በነፍ ሳቸው የአባታቸው ልጆች አይባሉምሁለ ታቸው ሥጋና ደም አጥንትና ጅማቶች ነፍስና የሕይወት እስትንፋስ ተዋህዶ ወንድም ቢሆን ሴትም ብትሆን እግዚአብሔር ባደለው ገንዝብ አንድ ሕፃን ይሆናልና እግዚአብሔር ፈቃድ ካልሆነ ግን በሳራና በያዕቆበ በራሔልም እንደሆነባቸው በማኅፀን መጥበብ የመውለጃ አካል ይዘጋል ና መጻ ዊጃ ጃቿፓ ጆጽ ፎሌ ግብር ተሠርዐ ላቲ እምኀ እግዚአብሔር እስ መ ለዕፅ ይቀድም ጽጌ ወይተልዎ ፍሬ ወለአ ንስትኒ ይቀድሞን ጽጌ ደመ ትክቶ ወይተልዎን ፍሬ ውሉድፎ ወለዕፅሰ እምክመ ተነግፈ ጽጌሁ ወየብሰ ቂጽሉ ወአይትረከብ ፍሬ በላዕሌሁ ወለ አንስትኒ እምከመ በጠለ ደመ ትክቶሆን በርስዓን እምድኅረዝ ኢይረክባ ውሉደ እስመ ኀለፈ መዋዕሊሆን እስመ አርአያ ጽጌ ውእቱ ደመ ትክቶሆን ዝፍ ትብል ቅድስት ኦሪት ወኀደጋ ለሳራ ትክቶ አንስትወእንዘ ይረፍቅ እግዚአብሔር ምስለ አብርፃም ኀበ ፕኅተ ሐይመት ቀትረ ወይቤሎ እግዚአብሔር ለአብርሃም ኣመ ከመ ዮም ገቢእይ ኀቤከ ትፄሉ ሳራ ምስለ ውሉድ ወሰሐቀት ሳራ በውስተ ሐይመታ ወይቤሎ እግ ዚአብሔር ለአብርሃም ምንተ አስሐቃ ለሳራ ወትቤ ኢሰሐቁ እስመ ፈርሀት ወይቤላ እግዚአ ብሔር ለሳራ እስመ ሰሐቂ ወትቤሲ ዓዲየኑ እወልድ ወእግዚእየኒ ልህቀ አማንኑ እወልድ ወናሁ ረሳዕኩ ቦኑ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብ ሔር ዘፍድ ወአምዝ ፀንሰት በክመ አሰፈዋ እግዚአብሔር ዝሰ ፍሬ በረከት ውእቱ በእንተ ፍሬ ጽድቁ ሰአብርፃም ወበእንተ ርብቃኒ ጸለየ ይስሐቅ እስመ መካነ ኮነት ወሰምዐ እግዚኣብ ሔር ስእለቶ ወፀንሰት ርብቃ ክልዔ ደቂቀ ወይትሐወሱ ደቂቃ በውስተ ክከርግወሖረት ትለአል ኀበ እግዚአብሔር ወይቤላ እግዚአብ ሔር ሕዝብ ሀለዉ ውስተ ከርሥኪ ወ ሕዝ ብ ይወጽኡ እምከርስኪወሕዝብ እምሕዝብ ይቴይስ ወዘየዓቢ ይትቀነይ ለዘይንእስ። አፍቀርከ ክዊነ በኩር እምከርሠ እምከ መብልዕ ወበእንተ ራሐልኒ ንንግር እስመ ትቤ ቅድስት ኦሪት ወሶበ ርእየ እግዚአብሔር ከመ ትጸሳእ ልያ ፈትሐ ማኅፀና ወወለደት ሎቱ ሲያዕቆብ ደቂቀ ወአሐተ ወለተ ወለራሔልሰ ተጸፍቀ ማኅፀና እስመ ሠራቁተ ጣዖት ይእቲ ወኀበአት አማልክተ አኣቡፃ ውስተ እንባላተ ገመ ልወነበረት ላዕሌሁ ወአኅለፈቶ ለአቡሃ በተጠ ብቦ ነገርወጸተሞ ያዕቆብ አመ አእመረ ወአማ ሰኖ ወጎብኦ ታሕተ ፅፀ ድርዮስ ዝሀሎ ውስተ ሰቂሞንአዕይንቲሁ ለያዕቆብ ኀበ ራሔል ወአዕ ይንቲሁ ለእግዚአብሔር ኀበ ልያ እስመ ለው ሉዳ ወሀበ ክህነተ ወመንግሥተ ዘፍ ወይ እግዚአብሔር ማኅፀና ወወለደቶ ለዮሴፍ ወእም ድኅሬሁ ወለደቶ ለብንያም ወበሕማመ ወሊሏዶቱ ሞተት ወእንዘ ትመውት ሰመየቶ እንዘ ትብል ወልደ ጻዕርየ ወፍካሬ ስሙሰ ይትመየጥ ኀበ ጳውሎስ እስመ እም ነገደ ብንያም ውእቱ ዘኮና ወልደ ፃዕር ለቤተክርስቲያን ዘይትቤቀል መሀይ ምናነ በሙቃሔ ወጠያጽዕሮሙ በቅሥፈታት ወድኅረሰ ኮነ ሐዋርያ ዘካዕበተ ይተግህ ለስብከተ ወንጌል እንዘ ይትዔገሥ ዝንሐታተ መዋቅሕት ዘበእንቲአሁ ተነበየ ያዕቆበ ወይቤ ብንያም ተኩ ላ መግጢ ይበልዕ በነግህ ወፍና ሰርክ ይሁብ ሲሳየ ወልሳነ ሠናየ ከመ ቃለ አርጋኖን ወረሰይከነ ንፍ ልጥ ጥዑመ ወመሪረ ዐይነ ለርእይ ወእዝነ ለሰ ኑ ወአፈ ለአጹንዎእደ ለገሊስ ወአእግረ ለሐ ወዘንተ ኩሎ ፈጠርከ በንስቲት ነጠብጣብ ትዐዯር ውስተ ማኅፀን ወጸጎኮ ነፍሰ እንተ ትመውት ወረሰይኮ ብእሴ ይኩን ብሩሀ ሰብዉኬ ኦ አብዳን ዜና ቃሎሙ ለሐዋርያት ዘይቤሱ ከመ በንስቲት ነጠብጣብ ወእምድኅረ ቀብጸት ተስፋ ፈተሐ መጽሐፈ ምሥጢር በረከትን የተመላህ ያዕቆብ ሆይ ለወን ድምህ ምግብን ያለዋጋ ለምን አልሰጠኸውፖ በክፋት ነውን ወይስ ኣለቃ ለመሆን በመሻት አይደለም መለወጥና መመለስ ከእግዚአ ዘንድ ተልኮልሀልና ነው ከእናትህ ማኅፀን ጀም ረህ በኩር መሆንን ወደ ድህበጥቂት የተሰናዳ ምግብም አገኘኸው ስለ ራሔልም እንናገርየከበረች ኦሪት እንዲህ አለች እግዚአብሔር ልያ እንደተጠላች ባየ ጊዜ ማኅፀኗን ከፈተ ለያዕቆብም ስድስት ወን ዶች ልጆችና አንዲት ሴት ልጅ ወለደችለት ራሔል ግን ማኅፀኗ ተዘጋ ጣዖት የሠረቀች ናት ና የአባቷንም ተራፊም በግመል መጫኛ ውስጥ ሸሸጋ በላዩ ተቀመጠችበት በብልጣብልጥነትም አባቷን አሳላፈች ያዕቆብም ባወቀ ጊዜ ሰባብሮ አጠ ፋው በሰቂሞን ውስጥ ባለ በድርዮስ ዛፍ ሥርም ቀበረው የያዕቆብ ዓይኖች ወደ ራሔል የእግዚአብሔር ዓይኖች ግን ወደ ልያ ነበሩ ለልጆቿ ክህነትና መንግሥትን ሰጥቷታልና ዘፍ ወ ቋጓቶ ወሀ ተስፋ ከቆረጠች በኋላ እግዚአብሔር ማኅፀኗን ከፈተ ዮሴፍንም ወለደችው ከእር ሱም በኋላ ብንያምን ወለደችው እርሱንም በመ ውለድ ሕመም ሞተች ስትሞትም በጭንቅ የወለድሁት ብላ ጠራቸውየስሙም ፍቺ በጳ ውሎስ ይተረጎማል ከነገደ ብንያም ነውና ለቤተ ክርስቲያን አስጨናቂ ልጅ የሆናት ምኔ መናንን በእስር የሚበቀል በግርፋትም ያስጨ ነቃቸው በኋላ ግን በአስር መዘጋትን ታግሦ ሰስብከተ ወንጌል ሁለት እጥፍ የሚተጋ ሐዋ ርያ ሆነ ያዕቆብ ስለርሱ ብንያም ነጣቂ ተኩባ ነው በጠዋት ይበላል በምሽትም ምግብ ይሰጣ ል ብሎ ትንቢት ተናገረ ፀ ከአባታቸውና ከእናታቸው ስለሚሆን ስለሕፃናት የሕይወት እስትንፋስ ስለመቀበል የሚክዱትን እንገሥጻቸው ዘንድ ወደ ቀደመው ነገር እንመለስእንዲህ ብለው የሚያስተምሩ ከአ ባት ከእናት የሚሆነውን መወለድ ጉደሎ አደረ ጉነቢዩ እንደ ወተት አለብኸኝ እንደ አይብም አረጋኸኝ ያለውን ዐላወቁም ሐዋርያትም በዲድስቅልያ ትምህርት የሚናገር ጣፋጭ ቃልን እንደ አርጋኖንም ቃል ያማረ አንደበት ሰጠኸንጣፋጩንም ከመራሩ እንድንለይ አድረግኸን ዓይንን ለማየት ጆሮን ለመስማት አፍንጫን ለማሽተት እጅን ለመዳ ሰስ እግርን ለመሔድ ይህን ሁሉ በማኅፀን ውስ ጥ በሚቋጠር በጥቂት ጠብታዎች ፈጠርህ የማ ት ነፍስንም ሰጠኸው ብሩህ ይሆን ዘንድ ሰው አደረግ ኸው ስነፎች ሆይ በጥቂት ጠብታዎች በማኅፀን ውስጥ እንደሚፀነስ የማትሞት ዘይትዐቂር ኢትመውትናሁኬ አመሩክሙ ጽጉባነ መንፈስ አቡሁ ወእሙ ተጸግዎ ለሕናን ነፍስ እንተ ኢት መውት መጽሐፈ ምሥጢር ውስተ ማኅፀን ትጹጎ ነፍስ እንተ ቅዱስ እለ ስትይዎ ለነቅዐ እሳት ከመ እምዘርአ ወእግዚእነሂ አመ ተሰብአ እማርያም ኢነሥአ ለርእሱ ካልአ መንፈሰ ሕይወት ከእንበለ ዘላዕሌፃ ለእሙ ዘኮነ እምሥርወ አበው እምጥንተ ፍጥረቱ ሰአዳም ወኢሐጾ ጠባይዐ ትስብእት በእንተ ዘአልቦቱ አበ ምድራዌ አላ ፍጹመ ተስብአ ዘእምባሕቲታ ብእሲት በሥጋ ወነፍስ ወዐጽም ወደም ወጸጐር ወአሥራው ወመንፈስ ሕይወት ወኮነ ፍጹመ ብእሴ ዘእንበለ ንትጋ ወኢተውሳክ በከመ ኢኅጹጽ እምአቡሁ ወኢፍድፉድ እምወላዲሁ በአርአያ ወመልክዕ በሱራሄ ወጸዳል በዕበይ ወሥልጣን በክሂል ወበገቢርና ከማሁ ኢኅጹጽ ወኢፍድፉድ እምኔነ በትስብእቱ በበሊዕ ወበሰቲይ ወርጎብ ወጸጊብ በፍሥሓ ወኀዘን በደኪም ወበሐፊው በጸምዎ ወበሕማም ወኢተረፋሁ ሕገ እጓለ እመሕያው ዘእንበለ ኃጣውእ ባሕቲቶን ብየ ካልዕ አምሳል ስምዐ ጽድቅ በከመ መንፈሰ ሕይወት ዘተውህበ ለአዳም ለከዊነ እጓለ እመሕያው ተክዕወ ላዕለ ዘርኡ ወላዕለ ዘርአ ዘርኡ ለትውልደ ትውልድ ወአልቦ ዘነሥአ ወኢ ምንተኒ ወኢመኑሂ ካልዐ መንፈሰ ሕይወት ወከማሁ ኮነ ንሥአተ መንፈስቅዱስኒ እምአፈ እግዚእ ኢየሱስ ውስተ አፉሆሙ ለሐዋርያት አመ ነፍሐ ለዕሌሆሙ እንዘ ይብል ንሥኡ መንፈሰቅዱሰ ለእለ ኀደግሙ ኃጢአት ይትኀኅደግ ሎሙ ወለአለ ኢጎደግሙ ኢይትንደግ ሎሙ ወአልቦ ኀበ ነፍሐ እምድኅረ አሜሃ ኢኀበ ኤሊስቆጳስ ወኢንበ ቀሳውስት ወኢኀበ ዐቢየ ክርስቲያን። ወጠ ውእቱ ንሥአተ መንፈስቅዱስ እም አፈ እግዚእ ኢየሱስ ላዕለ ሐዋርያት ውእቱመ ኮነ ዘይሠወጥ በተነፍሖ ገጽ እም ኀበ ካልኡ ወእምካልኡ ኀበ ሣልሱ እምአሜፃ እስከ ይእዜ እስከ ምጽአተ ሐሳዌ መሚሕ ወበከመ ኢነፍሐ ኢየሱስ ክርስቶስ ካዕበ ዘእንበለ ኅበ አርዳኢሁ አላ ባሕቱ ኮነ ዘይሠወጥ እምአፈ ሥዩማን ኀበ ዘይሠየም ዘእንበለ ጽርዐት ወዘእንበለ ክልአት ለዘሜፄሞኒ ኢየሐጾ መንፈሰ ጵጵስና እምዘ ትካት ህላዌሁ ወለዘይሠየምሂ ኢይንእሶ እምዝ ሜሞ በከመ ነሥአ እግዚአብሔር እምአፈ ሙሴ መን ፈሰ ተነብዮ ወወደየ ላዕለ ድ አእሩግ ለሙሴሂ ኢሐጾ እምዘ ቀዲሙ ወለእሙንቱሂ ኢውኅ ዶሙ ወከማሁ ንሥአተ መንፈስቅዱስ ለእለ ይሠየሙ እምኀበ ሥዩማን « ወበእንተ ተልሕኮ ሕፃናትሂ ኢተጎ ልዩ ዘከመ ይከውን በእደ እግዚአብሔር ውስተ ማኅፀነ ብእሲትየአክለነ በረከቱ ዘይ ቤለነ ብዝጉ ወተባዝት ወምልዕዋ ለምድርወበእንተ ቃለ መዝሙርኒ ኢትጌግዩ በእንተ ዘይቤ መዘምር ዮድ እደዊከ ገብራኒ ወለሐኳኒ ዘተልሕኩ አዳም አቡነ ኢኮነኑ ተልሕኮ ዚአነ ወእመሰ ፍትሐ ሞት ዘወፅአ በእንቲአሁ በቱዐነ ለውሉዱ እፎ እንክ ኢይትወሀብ ለነ ተልሕኮቱ እስመ በክብረ አቡሁ ይከብር ወልድ ወበጽዕለተ አቡሁ ይረክብ ጽዕለተ በከመ ይቤ ጳውሎስ ከመ በእንተ አዳም ኩልነ ንመውት ወከማሁ በእንተ ክርስቶስ ኩልነ ነሐዩ በከመ ዝኩ መሬታዊ ወከማሁ መሬታውያን ወበከመ ዝኩ ሰማያዊ ከማሁ ሰማያውያን በከመ ተሳተፎ ወልዴ እግዚአብሔር ለአዳም በጽዋዓ ሞት ንሕነኒ ተሳተፍናሁ ለወልደ እግዚአብሔር በሕይወት ዘለዓለም እስመ ይቤለነ በከመ አብ ሕያው ወአነሂ ሕያው በእንተ አብ ዘበልዐ ሥጋየ የሐዩ በእንቲአየ ወዘሰትየ ደምየ ኢይጥ ፅሞ ለሞት ዘንተ ተስፋ ነሚአነ ንግር ተዝካረ ትንሣኤሁ በበሊዐ ሥጋሁ ወሰቲየ ደሙ ዮሐሽም ሮሜ ቆሮኛ በከመ አውፅኦ ለአልዓዛር እምከርሠ መቃብር አምድኅረ ፄአ ሥጋሁ በከዊነ በድን ግን ከወንጌሳዊ ማርቆስ እስከ ተፍጸሜተ ሰማ ፅት ጴጥሮስ ድረስ ሥርዓት ነበርቀሳውስት የመረጡትን ኤጺስቆጳስ አድርገው ሊሾሙ የሞ ተው ኤጺስቆጳስ በድን እያለ እንዚአብሔርን በማመን እጅ ጭነው ይሰበሰቡ ነበር በሌላ አገር ግን የለም ክጌታ ኢየሱስ አፍ ለሐዋርያት የሆነ የመንፈስቅዱስ መቀበል እርሱ በፊት ላይ እፍ በማለት ከአንዱ ወደ ሁለተኛው ከሁለተኛው ወደሦስተኛው ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እስካሁን እስከ ሐሳዌ መሲሕም መምጣት ድረስ የሚተላለፍ ሆነ። እነሆ በባ ሕርይ ያይደለ በጸጋ እንደርሱ አምላክ ይሆን ዘንድ የሰማያትና የምድርን ሥልጣን ሰጠው ሙሴን የፈርዖን አምላክ አደርግሀለሁ ወንድም ህም አሮን ነቢይ ይሁነህ እንዳለው ዘጸበ ማቴ ዳግመኛም ጌታ ኢየሱስን በቂሳርያ የእናቱን ቤተመቅደስ በመቀደስ የመጀመሪያዋን የቤተክርስቲያን መሠራት ሥርዓት ባሳየበት ጊዜ በሦስት ደንጊያዎች የሕንፃው ሥራ ከተፈጸመ መጽሐፈ ምሥጢር ይቤሎ አርሳይሮስ ዘውእቱ ብሂል ርእሰ ርኡሳን ወሊቀ ካህናትወተሳተፎ በኅብስተ ቱርባን በከመ ካህን ይትራድኦ ለካህን ዘይሠውዕ ከመ ይኩን ክህነተ ጴጥሮስ ምስለ ክህነተ ኢየሱስ ክርስቶስ በከመ ይቤ ጳውሎስ ኢትክሉ በሊዐ ማዕደ እግዚአብሔር ወማዕደ አጋንንት ወካዕበ ኢትክሉ ሰቲየ ጽዋዐ እግዚአብሔር ወስቲየ ጽዋ ዐ አጋንንትፅ በከመ ኅብስቱ ከማሁ ሥጋ ንሕነ ወበእንተ ዮሐንስኒ ንንግር ዘከመ ተጸገወ ሀብተ እምኀበ ኢየሱስ ክርስቶስ ረፈቀ ውስተ ሕፅኑ እንዘ ያስምክ ዲበ እንግድዓሁ ወአመ ዕለተ ግብአቱሂ ሶበ ይቤ እምኔክሙ ያገብአኒ ፈርሁ ኩሎሙ አርዳኢሁ ተስእሎቶ ወእምዝ ቀጸቦ ጴጥሮስ ለዮሐንስ ከመ ይስአሎ ሰእግዚእ ኢየሱስ ወተስእሎ ዮሐንስ ለእግዚእ ኢየሱስ ወይቤሎ እግዚኦ መኑ ወእቱ ዝያገ ብአከወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ዘያወርድ እዴሁ ውስተ መጽብሕ ምስሌየ ውእቱ ዝያገብአኒ ወይቤሉ ኩሎሙ ሐዋርያት አኮኑ ንጻብሕ ኩል ነ ምስሌሁካዕበ ተስእሎ ዮሐንስ ለእግዚእ ኢየሱስ ዝከመ እፎ ውእቱ እንበ የኀሥሥ ትእምርተ በእንተ ዝዘያገብኦ ወይቤሎ እግዚእ ኢየሱስ ዝኩ ዘእጸብሕ አነ ኅብስተ ወእሜጥዎ ወእምዝ ጸብሐ ኅብስተ በማይ ወመጠዎ ለይሁዳ ዮሐጀጀ ጅ ናሁኬ ክፍል ዘዘዚአሁ ሀብተ ጸጋ ከዊነ ርእስሰ ኀበ ዘአፍቀረ ወከዊነ ጥቡዕ ለማኅሠሠ ምሥጢር ለዘተፈቅረእስመ ዘተፈቅረሰ ኢይፈ። ቆሮ ነሚኣ ቁርባንሰ ኢተሠርዐ ለአንጽሖ ዘእንበለ ዳእሙ ለቀድሶ እስመ ዘኢያንጽሐ ርእሶ ኢይትቄደስ ኅሥሥ ትእምርቶ ኀበ ማየ ጥምቀት ወትረክብ እስመ ያጠምቅዎ ለንኡሰ ክርስቲያን እንዘ ያጠምቅዎ ለከዊነ ዐቢየ ክርስ ቲያን በማየ ምንዛሕ ጽሉይ ወይነጽሕ እምዘት ካት ኃጢአቱ በከመ ተነበየ ሕዝቅኤል ወይቤ ወእነዝሐክሙ በማይ ንጹሕ ወትነጽሑ ወእ ምዝ ይቀብዕዎሥ ቅብዐ ቅዳሴ ዝውአቱ ቅብዐ በለሳን በከመ ይቤ ዳዊት ወአጽሐድክ በቅብፅ ርእስየ ናሁኬ ቀደመ አንጽሖ ወተለወ ቀድሶ ወከማሁ ለመሀይምናንኒ ይደልዎሙ ያቅድሙ አንጽሖ ርእሶሙ በንስሓ ወእምድኅሬሁ ይን ሥኡ ቅድሳተ ምሥጢር ከመ ይኩኑ ቅዱሳነ እስመ ይሰክዮሙ ካህን እንዘ ይብል ቅድሳት ለቅዱሳን ዝ ብሂል ዑቅ ርአሰከ እንዘ ትትሜጦ ለአመ ኢኮንክ ንጹሐ እስመ ናሁ ጠባህክዎ ለንጹሕ ዘእንበለ ኃጢአት ከመ ይቀድስ ሥጋ ሆሙ ለንጽሐን ወበእንተዝ አስማዕኩ ለከ እንዘ አብል ቅድሳት ለቅዱሳን ሕዝ ተ በከመ ነሥኡ ሐዋርያት ንጹሐን እሙንቱ ኮኑ ቅዱሳነ በከመ ቅዱስ ውእቱ ወከማሁ መሀይምናንሂ ለእመ ነሥኡ ቅድሳተ ምሥጢር አንጺሖሙ ርእሶሙ ይከውኑ ቅዱሳነ ከመ ሐዋርያት በከመ ይሁዳ አብቀወ አፉሁ ለነሚአ ርባን እንዘ ምሉዕ ጽልሑት ውስቴቱ ወምስለ ውእቱ ኅብስት ቦአ ሰይጣን ውስተ ልቡ ኢይቤ እንዘ ይሜጥዎሥ በከመ ይቤሎሙ ለሐዋርያቲሁ ንሥኡ ብልዑ ዝውአቱ ሥጋየ ለዘበእንቲአክሙ ይትፌተት ለኅድገተ ኃጢአትወበመጥዎ ደሙ ሂ ኢይቤ በከመ ይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ንሥኡ ስትዩ ዝ ጽዋዕ ደምየ ውእቱ ለዘበእንቲአክሙ ይትከዐው ወይትወሀብ ለቤዛ ብዙኃን ወሎቱሰ ጸብሐ ሉቱ ኅብስተ በማይ ወመጠዎ እንዘ ይብል ዘትገብር አንክ ፍጡነ ግበር አብሖ ከመ ይፈጽም ገቢረ ዘኀለየ እስመ ተሰነአወ ቀዲሙ ምስለ ሰቃልያን ከመ ያግብኦ ሎሙ ወአዘዝዞ ከመ ኢያጐንዲ ገቢሮቶ እንተ ላቲ ነሥአ ትእዛዘ እምኀበ አቡሁ ዮሐ ወኩሉ ዘይጽሕቅ ለነሚአ ቱርባን እንዘ ጽልሑት ውስተ ልቡ ካልኡ ውእቱ ለይሁዱ ያበውእዎኑ ለንጉሥ ኀበ ዘኢተኩስተረ ቤት ይነጽፉኑ ሎቱ ሦከ ወአሜከላአስመ ጽሑ ድ ክርስቶስ ወመንክር ጽሕደተ ሥጋሁ ሐሰ ሎቱ ለበዊእ ውስተ ማኅፈደ ሥጋ ዘምሉአ በቀለ መቅሰፍቱን ሰራሱ በላ ለራሱም ጠጣ ብሎ እንደተናገረ ቆሮ ቁርባን መቀበልስ ለመቀደስ እንጂ ለማንጻት አልተሠራም ራሱን ያላነፃ አይቀደስም ። ከምእምናን ልብ የመመካት ሸለፈትን ይገርዝ ዘንድ ይህን ተናገረው ጴጥሮስ ሁላቸው ቢክዱህ እንኳን አኔ አልክድህም ብሎ መመካቱን አብዝቶት ነበርና በመካዱም ንሰሓ ለሚገቡት አብነት ሆናቸውወደውጭ ወጥቶም መሪር ልቅሶ አለቀሰ ክህደቱም ከበደል አልተቆጠረበ ትም ዳዊት ኃጢአታቸው ይቅር የተባለላቸው በደላቸውንም ሁሉ ያልቆጠረባቸው ንዑዳን ክቡ ራን ናቸውእግዚአብሔር ኃጢአቱን ያልቆጠ ረበት በልቡም ሽንገላ የሌለበት ሰው ንዑድ ክብ ር ነው እንዳለ ኤጺኢስቆጳሳት ከጵጵስናው በኋላ የበደለውን ኤሏስቆጳልስ ቄሱን ከቅስናው በኋላ ዲያቆኑንም ከዲቁናው በኋላ ዐቢየ ክርስቲያ ኑንም ከጥምቀቱ በኋላ በደለ ብለው በንስሓ አንቀበልም እንዳይሉ የንስሓ መሠረት የዛይ ማኖት አለት በሆነ በጴጥሮስ ላይ ተጣለች ቋ እንደዚህ ባለውም ክህደት ኤሏ ቆጳስ ከታርዮስ ተሳሳተ የክርስቲያን ቃታላላቆ ከጥምቀታቸው በኋላ የበደሉ ንስሓ የላቸውም አለ ከክጳውሎስም ቃል ከሙሴ ኦሪት የተሳሳተ ቢኖር ሁለት ወይም ሦስት ምስክሮች ይገሥ ጹት ከዚያ በኋላ ይሙት አይራሩለትም ያለውን ለራሱ ምክንያት አደረገ እንግዲህ የእግዚአ ብሔር ልጅ በዘላለማዊ የሥርዓት ደም ቃል ኪዳን የገባለት እንደምነው የእግዚአብሔርን ጸጋ ከቀመሱ በኋላ ዳግመኛ ንሰሓችቸውን ያድሷታ ልን የእግዚአብሔርንም ልጅ ለራሳቸው ይሰቅ ሉታልኤሏስቆደሳትም ያን ኤጺስቆልደስ ከስህ ተቱ እንዲመለስ ማለዱትእርሱ ግን እንቢኝ አላቸውየጴጥሮስን ንስሓ መግባት የቶማስንም ከካደ በኋላ መማለል አስታወሱትበዚህም እሺ ሊያሰኙት ግን ተሳናቸውየመጻሕፍት ቃል ኅሊ ናው ድኩም የሆነበትን ሰው ድውይ ያደርገዋል ና መርዝ ከተቀባ የጦረኞች ቀስትም ይልቅ የከፋ ያደርገዋል ኛ ወደ ወልድ መስቀል ነገር ወደ ጴጥሮስ እና ዮሐንስም የሥራቸው ዜና እንመለስ ዮሐንስ በአባቱ በዘብዴዎስ ወገኖች ለካህናት አለቆች ዘመዳቸው ስለሆነ ክፉ ያደረገበት የለምና አልካደምስለዚህም እርሱ ራሱ በወንጌል ያም ለላው ደቀመዘሙር በካህናት አለቆች ዘንድ የታወቀ ነበር አለ ድሙ መጽሐፈ ምሥጢር ወ ወአመ ስቅለቱሂ ኮነ እንዘ ያንቀዐዱ ኀበ እግዚእ ኢየሱስ እንዘ ቅንው ውእቱ ወይቤሳ እግዚእ ኢየሱስ ለእሙ በእንተ ዮሐንስ ነዋ ወልድኪ ወይቤሎ ለረድኡኒ በእንተ እሙ ነያ እምክ ነዋ ካልዕ ክፍል ኀበ ፈድፈደ ዮሐንስ እምጴጥሮስ እንዘ ከዊነ ርእስሰ ውስተ እዴሁ ዮሕ ወበብሔረ ጥብርያዶስ ካዕበ አስተ ርአዮሙ እግዚእ ኢየሱስ እንዘ ሀለዉ በሓመር ከመ ያሥግሩ ዓሣተ ወመርበብት ውስተ እደ ዊሆሙ ወእግዚእ ኢየሱስ ይቀውም ሐይቀ ወኢያእመርዎሥ አርዳኢሁ ከመ እግዚእ ኢየሱስ ውእቱወይቤሎሙ እግዚእ ኢየትስ ቦኑ ብክሙ ዘንበልዕ ደቂቅየ ወይቤልም አርጻኢሁ አልበ ወይቤሎሙ አውርዱ መሣግሪክ ኀበ ይምነ ሐመር ወትረክቡ ብዙኃተ ዓሣተ ወይቤኣዎ ሠራሕነ ኩላ ሌሊተ ወአሥገርነ ወአልቦ ዘረከ ብነ ወበቃልከሰ ናወርድ ወአውሪዶሙ መር በብተ ውስተ ባሕር ስአኑ ስሒበ እምብዝኃ ዓሣት ዘተሠግረውእተ ጊዜ አጸረ ዮሐንስ ኀበ ገጸ እግዚእ ኢየሱስ ወርእዮ አንዘ ይቀውም ወአእመሮ ወይቤሉ ለጴጥሮስ እግዚእነ ውእቱ ቋ ውእተ ጊዜ ቀነተ ሐቁፋሁ ጴጥሮስ በዘይትዓጸፍ ቀነጸ እምዲበ ሐመር ወተወርወ ውስተ ቀላየ ባሕር ወኢክህለ ተሳንሦ ከመ ይብ ጸሕ በሐመር ምስለ ሐዋርያት አኃዊሁ ናሁ ኀበ ዝኒ ገጸ መካን አሰረ አፍቅሮ ክርስቶስ ኀበ ጴጥሮስ ፈድፋደ እም አኃዊሁእስመ ይቤ ወንጌ ላዊ ወካልአንሰ አርዳእ በጽሑ በሐመር እንዘ ይስኅቡ ወያስኅቡ መሣግሪሆሙ ዮሐ ዮሐ መጩ ወበእንተዝ ተኀድገ ሎቱ ኃጢአቱ ለጴጥሮስ እስመ ጐጉአ እምአኃዊሁ ለበጺሕ ኀበ እግዚእ ኢየሱስ ወኢጸንሐ ለስሕወ ሐመር አላ ቀነጸ እምዲበ ሐመር ወተወርወ ውስተ ባሕር ወቀደሞሙ በጺሐ ኀበ ሸአፍቀረ ፍቅር እንተ አቅነጸቶ እምውስተ ሐመር ወወረወቶ ውስተ ቀላየ ባሕር ይእቲ ደምሰሰታ ለመጸሐፈ ክህደቱ እስመ ኩሉ መጽሐፈ ካህድ ውስተ ባሕር ይት ወረው ከመ ይኩን ፍጡነ ድምሳሴሁ ተሠጥ መ መጽሐፈ ፅዳሁ ሶበ ወረወ ርእሶ ውስተ ቀሳየ ባሕረ ጥብርያዶስወወእቱሰ ወፅአ እምቀ ላይ ከመ ባሕርይ ዘያንጸበርቅ ዘይትረከብ እም ዕፁብ በብዙኅ ማኅሠሥ ጽፉቅ ወበተጥባበ ኪኖሙ ለእሰ ይጸብቱ ቋቋ በከመ ኢይትረከብ ባሕርይ ውስተ ቤተ ነዳያን ዘእንበለ ዳእሙ ኀበ አብያተ ነገሥ ት። ምንትኬ ተርፎ እምከዊነ ሲኦል ለእመ አልቦቱ ተሰምዮ ፀሐይ ከመ አብ ወረኪበ ብርፃን ከመ ወልድሕስመ ሲኦል ታውዒ ወኢታበርህ ትልህብ ወኢታጥዒ እለሰ ከመዝ ያመልኩ ቶስሑ ሥላሴ ከመ ሰብልያኖስ ወአስተበዐዱዊ ከመ አቡርዮስ እመቦ ዘይብል አብ ከመ ጉንደ አጻብዕ ወመንፈስቅዱስ ከመዘማእከል ወወልድ ከመ ጽንፈ አጻብዕ ዘይጸውር አጽፋረ ህየንተ ተሰብኮ ይትወገዝ እስመ ከልኦ ለወልድ ነቢረ በየማነ አቡሁእስመ ተብህለ በአፈ ዳዊት ይቤ ሎ እግዚእ ለእግዚእየ ንበር በየማንየ ዘንተ ይቤ በእንተ አብ ዘአብሖ ለወልዱ አመ ዐርገ በሥጋዌሁ ከመ ይንበር በየማኑወበእንተ ነቢረ መንፈስቅዱስስ በየማነ ወልድ ይቤ አብ አንተ ካህኑ ለዓለም በከመ ሚመቱ ለመልከጹዴቅ እግዚአብሔር በየማንከመነኬ ውእቱ ካህኑ ለዓለም በከመ ሚመቱ ሰመልከጴዴቅ ሽእንበለ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘተክህነ በኅብስተ ሥርናይ ወደመ ወይንመኑ ውእቱ እግዚአቭሕር በየ ማኑ ዘእንበለ ጳራቅሊጦስ ዘይፌጽማ ለሥላሴ ሁወእግዚእነዚ ይቤ በወንጌል እንዘ ታጠም ቅዎሙ በሉ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ጸውዐ በሥላሴሁ በከመ ኑባሬሁ ወሰመየ ህላዌሁ በበግጸዌሁ መዝ ማቴ እመቦ ዘይብል አብ ይነብር በአርያሙ ወኀበ መርድአ ግብር ዘፈቀደ ይትለአክዎ ወልድ ወመንፈስቅዱስ ይትወገዝእስመ ረሰየ ለተል እኮ ወ ለአምልኮ እስመ ኢዐቀቡ ዕሪናሁ ለሥላ ሴ አዕበየ ወ አኅፀፀ ወለአብርፃምኒ አስተ ርአዮ እግዚአብሔር በሥላ ሴሁ እንዘ ይነብር ኀበ ኖኅተ ሐይመት ቀትረ። ናሁኬ መንፈሰ ወልድ ውስተ ውእቱ ሠረገላ ወሶበ የሐውሩ የሐውር ወአመ ይቀውሙ ይቀውም ወሶበ ይትነሥኡ ይትነሣእ ምስሌሆሙ አስመ መንፈሰ ሕይወት ቦ ውስተ ውእቱ ሠረገላ ናሁኬ መንፈስቅዱስ ውስተ ውእቱ ሠረገሳ ወኢያብአ ቃለ ማእከለዝ ፍና ካልእ ነገር ዘእንበለ እም ኀበ ካልኡ የ ወእምካልኡ ኀበ ሣልሱ ወፍካሬሁሰ እምንጻሬ መንፈስ አብ ኀበ ንጻሬ መንፈሰ ወልድ ወእምንጸሬ መንፈስ ወልድ ኀበ ንጻሬ መንፈስ ቅዱስ እስመ መንፈስቅዱስ ብሂል ኃይለ መሰኮት ዘኢይሕገሰስ ወእምድኅረዝ ኢደገመ » ብሂሰ መንፈስ ሕይወት ቦ ውስተ ውእቱ ሠረገላ ከመ ኢይኩን ርባዔ እስመ መለኮተ ኣምላክነ ኢርቡዕ ውእቱ አላ ሥሉስ ውእቱ ዘበኔ አምልኮ ዘንተ ርእየ ሕዝቅኤል በፈለገ ኮበር ናሁኬ ርደተ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ ዲበ ምድር ለአስተርእዮተ ነቢያት ብሱየ መዋፅል ወሰወልድኒ በአምሳለ ወልደ እጓለ እመሕያው ወይቤ ወመጽአ ወልደ እጓለ ርደተ አብ ወወልድ ትብል ቅድስት ኦሪት ይቤ እግዚአብሔር ንዑ ንረድ ወንክዐው ነገሮሙ ከመ ኢይሳምዑ በበይናቲሆሙ ዘንተ ይቤ አብ ለወልዱ ወለመንፈስቅዱስ ውስተ ደብረ ሲናኒ ወረደ አብ ወወሀቦ ሕገ ለሙሴ እስመ ይቤ ለሊሁ ይቤለኒ እግዚአብሔር በዕለተ ኮሬብ ነቢየ አነሥእ ሎሙ እምውስተ አኃዊሆሙ ዘከማከ ወኩሉ ዘኢሰምዖ ለውእቱ ነቢይ ለትደምሰስ እምሕዝባ ዘንተ ይቤ በእንተ ምጽአተ ወልዱ ከመ የሀብ ሕገ ወንጌል ዳንሂዘ ወለጥ እምከዊነ ቤተ እጓለ እመሕያው ኀበ ክዊነ ቤተ እግዚአብሔር ይትወገዝአስመ ትቤ ቅድ ት ኦሪት ኮነ በቀዳሚ ወርኅ በካልዕ ዓመት እምዘ ወፅኡ ደቂቀ እስራኤል እምግብጽ አመ ርእሰ ሠርቀ ወርኅ ተከልዋ ለይእቲ ደብተራ ወተከላ ሙሴ ለደብተራ ወአስተናበራ አርአስቲፃ ወወደየ መናስግቲሃ ወአቀመ አዕማዲፃ ወሰፍሐ እዕጸዲፃ ወወደየ መክድና ለደብተራ መልዕል ቴፃ በከመ አዘዞ አግዚአብሔር ለሙሴ ወነ ሥኦን ለመጻሕፍተ ትእዛዝ ወአንበሮን ውስተ ታቦት ወአንበረ መጻውርቲሁኑ ውስተ ታቦት ወአብኣ ለታቦት ውስተ ደብተራ ወወደየ መክድ ና ወሠወራ ለታቦት ዘመርጡል በከመ አዘዞ እግዚአብሔር ለሙሴ ወአንበራ ቋ ዳንኤልኒ ርእዮ ለአብ በአምሳለ እመሕያው ወነበረ ኀበ ብሉየ መዋዕል ዝኒ ዓም ሓ መጽሐፈ ምሥጢር ፌዴዴ ክክ መ ከእነርሱ ጋር ይነሣል የሕይወት መንፈስ በሰረገሳው ላይ አለና አለ እነሆ የወልድ መንፈስ በሰረገሳው ሳይ አሰ ይሄዳል ሲቆሙም ይቆማል በሚነሠ ጊዜ ከእነርሱ ጋር ይነሣል የሕይወት መንፈስ በሰረገላው ላይ አለና አለ እነሆ መንፈስቅዱስ በሰረገሳው ሳይ አለ በዚህ ክፍል ከአንዱ ወደሁለተኛው ከሁለተኛው ወደሦስተኛው ካልሆነ በስተቀር ሌላ ቃል አላስገባም ትርጓሜውም የአብን መንፈስ ከማየት የወልድን መንፈስ ወደ ማየት የወልድን መንፈስ ከማየት መንፈስቅዱስን ወደ ማየት አመለከተመንፈስ ማለት የማይዳሰስ መለኮት ማለት ነውና ከዚህም በኋላ አራት መሆን እንዳይመጣ የሕይወት መንፈስ የአምላካችን አካል በአንድ አምላክነት ያለ ሦስት እንጂ አራት አይደለምና ሕዝቅኤል በኮቦር ወንዝ ይህን እየ ለነቢያት ለመገለጥ የአብና የወልድ የመንፈስ ቅዱስም ወደ ምድር መውረድ እነሆ ቭ ዳንኤልንም አብን በዘመን በሸመገለ ስው አምሳል አየው ወልድንም በሰው ልጅ አምሳል አየው የሰውልጅም መጥቶ በዘመን በሸ መገለው አጠገብ ተቀመጠ አለ ይህም የአብና የወልድ መውረድ ነው የከበረች ኦሪት እግዚአ ብሔር እርስ በርሳቸው እንዳይደማመጡ ኑ እን ውረድ ነገራቸውንም እንለያይ አለ አለች አብ ይህንን ለልጁና ለመንፈስቅዱስ ተናገረ ወደ ደብረ ሲናም አብ ወረደ ለሙሴም ሕግን ሰጠው እርሱ ራሱ እግዚአብሐር በከሬብ ተራራ ላይ ከወንድሞቻቸው መካከል እንዳንተ ያለ ነቢይ አስነሣሳቸዋለሁ ነቢዩንም የማትስማውም ነፍስ ከወገኖቿ ተለይታ ትጥፋ አለኝ ብሏልና ይህንን የወንጌልን ሕግ ይሰጥ ዘንድ ስለልጁ መምጣት ተናገረ ዳንሄፀ ቤተ ክርስቲያን በሰው ልጅ ቤት ከመሆን የእግዚአብሔር ቤት ወደመሆን ትለወጥ ዘንድ መንፈስቅዱስን መቀበል ትችላለችን የሚ ል ቢኖር የተለየ ይሁን የከበረች ኦሪት የእስራ ኤል ልልጅ ከንብጽ ከወጡ በኋላ በመጀመሪያው ወር በሁለተኛው ዓመት በወሩ መባቻ ድንኳን ተከሉ ሙሴም ድንኳኗን ተከላት። ሌዊም በጭኑ ሳለ ከምርኮ ሁሉ ከዐሥር አንድ ተቀበለውየሚያንሰው ቨክሚበልጠው ዘንድ ሊባረክ ከመልከጹዴቅ በረከትን ተቀበለ ከሽፍ ዕብ እነሆ የአሮን ክህነት ለመልከጴዴት ክህነት ተገዛ እብርፃም የተቀበለው የስንዴ ኅብ ስት የወይን ደም ለቅድስና ፍሬ ሆነው ነፍስና ሥጋው ተቀድሷልና ከምርኮውም ዐሥራት በማ ውጣት በረከትን ተወዳጃት ይህቺ የበረከት ፍሬ ከአጋርና ከኬጡራ ልጆች ራቀች ለይስሐቅም ተስጠች ስለዚህም እግዚአብሔር አብርፃምን በይስሐቅ ዘር ይጠራል አለውዳግንመኛም ስለ ዚህ ነገር እግዚአብሔር ወደ አሞርዮን ተራራ እንዲያወጣው በዚያም እንዲሠዋው እዘዘው ይሠዖዐርገ ይስሐቅ ውስተ ደብረ አሞርዮን እንዘ ይፀውር ዕፀ ዘምሥዋዕ በከመ ክርስቶስ ሖረ ቀራንዮ እንዘ ይፀውር መስቀሎ ወሶበ አዕቀጾ አቡሁ ከመ ይኅርዶ ቤዘዎ እግዚአብሔር በርደተ በግዕ ጸዓዳ ተሐሰበ ሎቱ ለይስሐቅ ተሠውያዖ እስመ ሀለዎ ይለዶ ለምሥዋዕ ንጹሕ ክፍጵሀ ወይስሐቅኒ ወለደ እምርብቃ ደቂቀ መናትወ በ ሩካቤ ወእምዔሳውኒ ካዕበ ተግኀሠ ፍሬ ቅድሳት ወተሠውጠ ኀበ ያዕቆብ ወበእንተዝ ይቤ እግዚአብሔር ያዕቆብሃና አፍ ቀርኩ ወዔሳውሃ ጸላዕኩ ያዕቆብኒ ካዕበ አርአየ አሰረ ተክህኖ ዘኤሏስቆጳሳት አመ ቀብዐ ዘይተ ለሐውልተ እብን በከመ እሙንቱ ይቄድሱ ጠረ ጴዛተ በቅብዐ ሜሮንወፍካሬ ቅብዐተ ሐውል ትሰ ይተረጐም በሚጠተ ጸጋ እስራኤል ኀበ አሕዛብአእባነ ይሠመዩ አሕዛብ በእንተ ኢያ እምሮ ሕግ ዘቀዲሙ ወበእንተዝ ይቤሎሙ ዮሐንስ አብሔር አንሥኦ ውሉድ ለአብርፃም እምእአላንቱ አእባን ወያዕቆብኒ ወለደ ወ ደቂቀ ወለለኔ በጽሖሙ በረከተ አቡሆሙ በከመ ይደሉ ወለሌዊሰ በጽሖ ክህነተ ኦሪት ለሠዊዐ እንስሳ ወፍሬ ቅድሳት ተግኅሠ ኀበ ይሁዳ እስመ ይቤሎ አቡሁ ይሁዳ ስብሑከ አኃዊክከ እደዊከ ዲበ ዘባኖሙ ለጸላዕትከ ይሰግዱ ለከ ደቂቀ አቡክ ይሁዳ እጓለ አንበሳ እምሕዝአትከ ዕርግ ወልድየ ሰክበከ ወኖምከ ከመ አንበሳ ወከመ እጓለ አንበሳ ወአልቦ ዘያነቅሀከ ኢይጠ ፍእ ምልክና እምይሁዳ ወምስፍና እምአባሉ እስከ አመ ይረክብ ዘጽኑሕ ሎቱ ውእቱ ተስፋ ሆሙ ለአሕዛብ የዐሥር በአፀደ ወይን አድጎ ወበዕፀ ዘይት ዕዋሉ ዘፍዳጵ ዝሰ ይትፌጸም በተዝካረ ሆሳዕና የሐፅብ በወይን ልብሶ ወበደመአስካል ሰንዱኖ ዝኒ በተዝካረ ሕማማቲሁ ይትፌጸም ምንት ውእቱ ልብሱ ለክርስቶስ ዘእንበለ ሥጋሁ ንጽሕት እንተ ነሥኣ እምወለተ ይሁዳ ወም ንትኬ ካዕበ ሰንዱኑ ዘእንበለ ነፍሱ ኢርስሕት እንተ አልባቲ ጥልቀት መሰንዱኑሰ በወይን ወበደመ አስካል ይተረጐም ቅሥፈቲታሁ ዘተክዕወ ዲበ ዘባኑ በደመ ርግዘቱ ዘአንብሐበሐ ኮኖ መርሐ ለመግሥተ ሰማያት ። የነዌ ልጅ ኢያሱ ከናዝሬቱ ይህ ነው እርሱን ስሙት ብሎ አልመሰከረሰትምና መል አይደለም ከናዝሬቱ ኢየሱስ በፊት ኢየሱስ እንደተባሰ የአምላክን ስም የያዘ ነበር መድኃኒት ማለት ነው ኢያሱ ወገኖቹን ከጠላት ጦር እንዳዳናቸው ጌታ ኢየሱስም ወገኖቹን ከኃ ጢአታቸው አዳናቸውኢያሱ ከሙሴ ዳኖስን ወንዝ እንደተሻገረ ጌታ ኢየሱስም የዮር ዳኖስን ውኃ በጥምቀቱ ቀደሳትኢያሱ የእስ ራኤልን የሰውነታቸውን ሸለፈት በስለታም ምላ ጭ እንደገረዘ ጌታ ኢየሱስም በወንጌል ምሳጭ የአሕዛብን የበደላቸውን ሸለፈት ገረዝ ኢያዩቶ ማጀቶጀ ኢያሱ በገባኦን ፀሐይን እንዳቆመ ሁለተኛውንም ቀን አንድ ቀን እንዳደረገ ጌታ ኢየሱስም ፀሐይን በቀራንዮ አጨሰመ አንዲቱን ም ቀን ሁለት ዕለት አደረጋትኢያሱ ምድረ ር ስትን ለወገኖቹ በየነገዳቸው እንዳከፈለ ጌታ ሮ መጽሐፈ ምሥጢር ሥሥ ው ው ው ው መ መ እግዚእ ኢየሱስኒ ከፈሎሙ ለነቢያቲሁ ምድረ ገነት በበሕዘቢሆሙ ኢያ ዌ ንትመየጥኬ ኅበ መልከጹዴት በከመ መልከጹዴቅ ባረኮ ለአብርፃም ክርስቶስኒ ባረኮሙ ለአርዳኢሁበከመ መልከጴዴቅ ተወፈየ ዐሥራተ እምኀበ አብርሃም ክርስቶስኒ ተወፈየ ጋዳ እምሰብአ ሰገል በከመ ተሰምየ መልከ ጹዴቅ ካህኑ ለእግዚአብሔር በመጽሐፈ ኦሪት ክርስቶስኒ ተሰምየ ሊቀ ካህናት በአፈ ጳውሎስ በከመ ተስምየ መልከጴዴቅ ንጉሠ ሳሌም ክርስ ቶስኒ ተሰምየ ንጉሠ እስራኤል እስመ ይቤ ሚክያስ ወአንቲኒ ቤተልሔም ምድረኤፍራታ ኢተሐጺ እምነ መሳፍንተ ይሁዳ እስመ እምኔኪ ይወፅእ ንጉሥ ዘይሬዕዮሙ ለሕዝብየ አስራ ኤልወበእንተዝ ተመኩሰዩ መልከጹዴቅ ወኢያ ሱ ምስለ ክርስቶስ በጸዊረ ስም ወአኮ በአማን ማቴ ል ወይአዜኒ ንግበር በዓለ ትንሣኤሁ ለዘጥዕመ ሞተ በእንቲአነ ንሰብሕ ከመ ኪሩቤል ወንዘምር ከመ ሱራፌል ንየብብ ከመ መላእክት ወንባርክ ከመ ሲቃነ መላእክት ንስብክ ከመ ሐዋርያትወናንፈርዕጽ ከመ ሐራጊት ጽጉባነ ሐሊብስብሐት ለእግዚአብሔር በቅድስት ቤተክርስቲያን ለዓለመ ዓለም አሜን ዛ ተፈጸመ ዘለፋሆሙ ለረሲዓን እለ ይጌልዩ ኑፋቄ በእንተ ቤተ ክርስቲያን ወካዕበ ዓዲ በእንተ ኅብስተ ተርባን ወደመወይ ንእንዘ ይብሉ ይትመየጥኑ ለከዊነ ሥጋሁ ወደ ሙ ዘበአማንእሉስ ኢየሐጹ በድንቃዊ እም ዳጎን ወበብህመተ ልሳንሂ አእምአጵሎን እስመ ኮንዎ ከማሆሙ ማኅበረ ለሰይጣንይቤ ጊዮርጊስ ወልደ እምነ ጽዮን ሱታፌ ጥምቀቶሙ ለዐቢየ ክርስቲያን ወመስተባዕሰ ትምህርቶሙ ለመፍ ቃን ስብሐት ለእግዚአብሔር መኩንነ ሕያዋን ወምውታን ለዓለመ ዓለም አሜን መሠ ኢየሱስም የገነትን ምድር ለነቢያቶቹ በየወገና ቸው አደላቸው ኢያ ዛ ወደ መልከጴጹዴቅ እንመለስ መልከ ጴጹዴቅ አብርፃምን እንደባረከው ክርስቶስም ደቀ መዛሙርቱን ባረካቸው መልከጹዴቅ ከአብርሃም ከአሥር አንድ እንደተቀበለ ክርስቶስም ከጥበብ ሰዎች እጅ መንሻ ተቀበለመልከጴዴቅ በኦሪት መጽሐፍ የእግዚአብሔር ከህን ተብሎ እንደ ተጠራ ክርስቶስም በጳውሎስ አንደበት ሊቀ ካህ ናት ተባለመልክጹዴቅ የሳሌም ንጉሥ እንደ ተባለ ክርስቶስም የእስራኤል ንጉሥ ተብሎ ተጠራሜክያስ የኤፍራታ ምድር የሆንሽ አንቺ ቤተልሔም ከይሁዳ መሳፍንት አታንሺም ወገ ኖቼ እስራኤልን የሚጠብቃቸው ንጉሥ ካንቺ ይወጣልና ብሎ ተናግሯልና ስለዚህም መልክ ጴጹዴቅና ኢያሱ በመሆን ያይደለ ስምን በመያዝ ከክርስቶስ ጋር ሞክሼዎች ሆኑ ማቴ አሁንም ስለአኛ ሞትን የቀመስ የእርሱን የትንሣኤውን በዓል እናድርግ እንደ ኪሩቤል እናመስግንእንደ ሱራፌልም እንዘምርእንደ መላእክት እናሸብሽብ እንደ መላእክት አለቆችም እናመስግን እንደ ሐዋርያት እንስበክወተት እንደጠገቡ ጊደሮችም በደስታ እንዝለል በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላለሙ አሜን ስለ ቤተክርስቲያን ዳግመኛም ስለ ቁርባን ኅብስትና ስለ ወይን ደም አማናዊ ሥጋ ውንና ደሙን ወደመሆን ይለወጣልን ብለው ጥርጥርን የሚያስቡ የዝንጉዎች ተግሣጽ ተፈጸ መ እነርሱስ በድንቁርና ከዳጎን በአንደበት ድ ዳነትም ከአጵሎን አይሻሉምእንደነርሱ ለሰይ ጣን ማኅበረተኞች ሆነውታልናየእናታችን የ ዮን ልጅ የክርስቲያን ታላላቆችም የጥምቀታ ቸው ተካፋይ የመናፍቃንንም ትምህርት የሚ ቃወም ጊዮርጊስ ተናገረው ሕያዋንንና ሙታንን ለሚገዛ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘላ ለሙ አሜን ጨጨ።