Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ድምዓቸውን ከፍ አድርገው ራሳቸውን ጠየቁ የእኔ እግዚአብሔር ሁለት ነው። ው ዐርባ ል ከሚሉት ኢንዶ ቢሉት ይወዳል አባቱ ዘጌ አራሽ ነበሩ ፍሄኙ ያ ሕፃን ልጅ በአረንጓዴ ኩታ ጠቅሎ ጭኖቹ መኻል አግድም ያለተኛ ይመሰላል ጋስትራይትስ አልኩት ፊቴን በፈገግታ ሞልቼ ወደ ሆዴ እያመለከትኩ ደመደመ ምን ሆነሀል። ሰው እንደሞተተነግሮኝ የት ነው። ድምዒን ከፍ አድርጌ ጮህኩ ተደርድሮ ተራ የሚጠብቅ አንድ ስልክ ደዋይ በመገረም ፀይኑን ፍጥጥ አኣደረገ ጉጉት ይመስላል ስልኩ ተቋረጠራ የስልኩ እጀታ ላይ በንዴት ማፍጠጥ ጀመርኩ ያ ማነው ያ ዮናስ ብዙ ጊዜ አየዋለሁ። አለ ኢንዶ ጐንደሬው ጨ ጨመ ጻጨ ጨጨጨ ው ጻባ አዱ መ ጩጨ ጻ በፈረንጆች ባሕል በእነሱ የቀን አቆጣጠር ሚያዚያ ወ ኢፕሪል አንድ ይህንን መጽሐፍ በተራራቀ ወቅት ሁለት ጊዜ አነበብ።
ትንሽ የተበራቱ መሰሉ ግምጃ ልኬ ደኀና እደሩ ብለው ሊወጡ ግምጃ ተመልስው ተቀመጡ በውጭ የሚያልፍና መንገደኛ የጫማው እግርና የእግሩ ጥፊ ውስጥ ድረስ ይሰማል ብርዱ እንደቀድሞው ባይሆንም አሁንም ገርበብ ባለው በር ቀዳዳ ለስለስ ብሉ አንደትንፋሽ ይገባል ወደቀድሞ አቀማመጣቸው ተመለሱ እግርን አጥፎ ክርንን ኑልበት ላይ መዳፍ ላይ አገጭንበሐሳብ ሰመጡ ሃያ ብር አለችኝ ይህችን አረቂ አምስት ብር ባጣራት በምንም በምንም ዘይጄ ከአንችንአሉ ዐሥር ብር በብድር ባገኝሠላሳ አምስት ብር ይሆንልኛል ከአምቦሣ ናዝሬት ደርሶ መልስ ለሁለት ሰው ዐሥራ ሁለት ብር ለሦስት ቀን መኝታ ዘጠኝ ብር ኦቶቡስ ተራ ተሳፋሪ መስዬ እአንዳላድር በሽተኛ ልጅ ነው የያዝኩት ለምግብ ቆሎዬን ይዢ ከሄድኩ ለአኔ ግድ የለኝም ልጅትዋም በሽተኛ ናት ብዙ አትጠይቅም እንዴት እንዲህ አስባለሁ። ልኬ ወይዘሮ ግምጃ ቤት ተቀምጠው በወቸራም ጋቢያቸው ተጠቅልለው ቅራሪ ፉት ይላሉ ግምጃ ፀዐዳ በይ ደርበው መኪና ተራ ለሰው በዐይናቸው ይማትራሉ ከተሰለፉት ሁለት ሊሲዮንቺናና አንድ ላንድሮቨር ዙሪያ እየተሽከረከሩ ግማሽ ሰዓት ያህል ቢፈልጉ ማን ንም ሊያገኙ አልቻ ሉም ላንድሮቨራን ተደግፎ ወደፃመ አንድ ሰው ጠጋ ብለው እዚህ መኪና ላይ ነው የምትሰራው። የት። አሉች ናቅርተ ያይኔ አበባ ናትርተ ምን ያህል ሳንቲም እንደያበች ለማወቅ ጓጓች ጩኸቴ ዕረፍት ሲያሳጣው ጊዜ አባቱ አንድ ብር ሰጠኝ እጅዋ መኻል አጣብቃ የያዘቻትን ብር ጣቶችዋን ዘርግታ እያሳየቻት ደግሞ አዲስ ብር ናት ብርዋ መዘረጋጋት ስትጀምር በፍጥነት መልሳ አፈነቻት ያይኔ አበባ በእናትዋ ተናደደች ደሞ ቁም ነገር ያረጉልኝ ይመስላል ያይኔ አበባዬ። ጠበለ መርጫው አካባቢ እንገናኝ አለችና ፍቅርተ ወፍራም ሰውነትዋን አእየጐተተች ትታት ሔደች መንገድ ላይ በሚርመሰመስ የሰው ጐርና ውስጥ ተዋጠች የይኔ አበባ ከቤት ሞቅ ብሎአት ቸኩላ እንዳልወጣች ሁሉ ቅዝቅዝ አለች ሜዳው ላይ የተዘረጋው ሰው አስፋልቱ ላይ የሚዥጐደጐደው ሁሉም አስጠላት መጥላት ብቻ ሳይሆን ፈራችው የትም መሔድ ስለማትችል ብቻ ወደ ጃን ሜዳ ማዝገም ጀመረች ሜዳው ውስጥ ገባች በየቦታው ዘፈኑና ጨዋታው ቀልጦአል እወዲህ ጉራግኛ እወዲያ ትግርኛ ራቅ ብሎ ዶርዝኛ ጫጫታው ፀሐዩ ንፋሱ የሚያብረቀርቀው የሰው ነጭ ልብስ አልማርካት አለ በአስጠሊታነቱ ልትሸሸው ፈለገች ፀሐይ ላይ ብዙ ስለቆየች አፍዋ ደረቀ አጥሩ ሥር ሔዳ ቁጭ አለች ወደ ቤትዋ ብትመለስ ደስ ይላት ነበር ግን እናትዋ በሩን ዘግተው ሔደዋል ነገ ትምህርት ቤት ስለሆነ ደግሞ የመስቀል ዕለት ጀብዱዋን ማውራት አለባት አሁን ስድስት ሰዓት ሆነዋል ለጀብዱ በቂ ጊዜ አይኖር ይሆናል የውፃ ጥምዋን ለማስታገስ ሸንኮራ ለመምጠጥ ፈለገች የአምስት ሳንቲም ሽንኮራ አይበቃም የዐሥራ አምስት ሳንቲም ሲሮኮ ለመጠጣት ፈሰገች የሚተርፋት ዐሥር ሳንቲም ብቻ ይሆናል ከረሜላ መብላት አለባት ታዲያ እነዚህን ፍላጐቶች በቅምሻ ለማሟላት ቢያንስ አንድ ብር ያስፈልጋል አንድ ብር ደሞ ፍቅርተ እንጂ ያይኔ አበባ የላትም እግርዋን አንፈራጣ ዘርግታ ሁለት እጆችዋን እግራ መኻል አጣምራ ትንሽ አሰበች ለምን ፅድሌን አልሞክርም። ብላ ተጣራች አንድ ትንሽ ልጅ እየሮጠ መጥቶ ፊቷ ቆመ አንድ ማስቲካ ስጠኝ ማማረጥ ጀመረች ጨክና አንዱን ወሰደች አምስት ሳንቲም ከፈለች የዛፍ ጥላው ቅዝቃዜ ሹራብዋን እንድትቆልፍ አስገደዳት ግማሹን ማስቲካ ቆርሳ ጐረስችው ድምቀት ወደበዛበት ጨዋታ ዐይንዋን አዞረች ከበው ከቆሙት አጨብጫቢዎች ፊሇን ወደእስክስታ ወራጆች ስታዞር ፍቅርተን አየቻት ልትጠራት ብድግ ስትል የሆነ ነገር አይታ ደንግጣ ተመልሳ ቁጭ አለች አንድ ዐይነት ኮትና ሱሪ የለበሰ ወንድ አጁን ዘርግቶ የፍቅርተን ትከሻ ያዘ ፍቅርተ ተገላምጣ ተመለከተችና እጁን በቀስታ አስወረደችው ወደ እርሱ ዞር ብላ የሆነ ነገር ሹክ አለችው ልዱ አላርናፍ ያለ አጁን ሱሪ ኪሉ ከቶ ተጠጋግተው ቆሙ ያይኔ አበባ ልቧ በፍጥነት እየመታ ትንፋጂ እጥር እጥር እያለ አፍጣ መመልክት ቀጠለች ፍቅርተ አጠገቧ ለነበረው ጐረምሳ አንዳች ነገር አወራችለት ተንጠራርቶ ማየት ጀመረ ያይኔ አበባ ዐይኗ አብሮ ከእነፍቅርተ ጋር ተንጋጠበጠ እነፍቅርተ የሚመለከቱት ቫቨፋኞቹን ስለነበረ ተቀምጣ ማየት ስለአልቻሰች ቆመች አሁንም አልታያትም የነገሩን መጨረሻ ለማየት በለዎች መኻል ተሽሎክሉካ እነ ፍቅርተ አንዳያዩዋት አድርጋ ፊት ለፊታቸው ቆመች ልጁ አበባ የበዛባት ከሚዝ ለብሷል ከቡናማ ኮትና ሱሪው ጋር ከብራ ባትሠምርም እስከ መጨረሻው ታሽታ እንደታጠበች ታስታውቃለች የልጁን ስም ባታውቀውም አንዳንዴ ዳቦ ለመግዛት ሻፊ ሻይ ቤት ስትሔድ ሲጋራ ሲያጨስ ታየዋለች ወንድ ስታይ ስለምትደናገጥና ስለምትርበተበት ብዙ ጊዜ ሊያሳያት የቃጣውን ፈገግታ በዝምታ አፍናበት ዳቦዋን ገዝታ እየሮጠች እቤትዋ ትገባለች የጠውዐየጩ በ ማሕሌት ከልጁና ከፍቅርተ ፊት ላይ ዐይንዋን ነቅላ ወደ ተጫዋቾቹ ስታዞር ነጠላቸውን ታጥቀው አንገታቸውና ግማሽ ደረታቸው ተራቁቶ እስክስታ ይወርዳሉእናትዋ። አለች ያይኔ አበባ በሆድዋ እሷን እያየ ይሥቅ ሰነበረው ልጅ ፈገግ እያለች ከእነሱ ራቀች ልጁ ከፍቅርተ ጋር የሆነ ነገር ተነጋገረና ያይኔ አበባ ተቀምጣበት ወደነበረበት አመለከታት ፍቅርተ ራስዋን ነቅንቃ ወደ ሌሳ አቅጣጫ ጠቆመችው በትርምስምስ መኻል ከእናትዋም ከነፍቅርተም ተጠፋፉ ጉራግኛ ዘፈን ያጓጓዓት መስላ ወደ አንዱ ክብ ተጠጋች ዐይኗ ፊት ለፊት ቢያፈጥም ጆሮዋ የሚያዳምጠው ወደ ሁዋላዋ ነው ተመሳሳይ ክብደትና ፍጥነት ያለው እርምጃ እየተሳበ መጥቶ ጐንዋ ቆመጆ ዞር ብላ ማየት ፈራች ያይኔ አበባ አለ ልጁ ሰውነቷ ሺህ ቦታ ተከፋፈለ ያንን የተከፋፈለ ሰውነቷን ገጣጥማ መናገርም አቅቷት ምራቋን በግድ እየዋጠች በቀስታ ዞር ብላ አየችው እናትሽ እስክስታ ሲወርዱ በጣም ጐበዝ ናቸው። ጭጭ ብሎ መልቀም ጀመረ ከክራሩ ስልት ጋር ልቡ አብሮ መንዘር መንዘርእንቅልፍቸ ተጭኖት የነበረው ፊቱ እየተዝናናአየተዝናና ከአካባቢው ጋር ፍጹም ተማሰለ ናጹም ሆነ ከፈጠረው የውበት ማዕበል የውበት ቅኔ ቀስ በቀስ ወጣ ቀስ በቀስ ባነነ ክራሩን አስቀምጦ ወደ ጐጆው ለመሔድ ሲነሳ እንባ ያራሰውን ጉንጩን በመዳፉ ጠረገ ይህ ሰው ዐሊ ይባላል አምስት ዓመት እንኳን ሳይሞላው እናቱ ሞቱ አባቱ በአንድ በኩል እርሻውን በሌላ በኩል የቤቱን ሥራ ለመሥራት ጊዜውም ይሁን አቅሙ አልነበረውም ወጥቶ ወርዶ አንዲት ሴት አቤቱ አመጣ ዐሊ ግን እንደ ወላጅ አናቱ ቡናማ ጸጉሩን የሚያሽለት ተባይ ያፈራ የጥብቆውን ብብት የሚቀምልለት ዕንቅፋት መትቶት ሲመጣ ቁስሉን በእሳት የሚተኩስለት አላገኘም በአብዛኛዎቹ የገጠር ልጆች ላይ እንደሚደርሰው ዐሊም አረኝነት ተመደበለት ከሚኖሩበት ቤት ትንሽ ራቅ ብሎ በግራርና በአሾህ ከተክካበበው የመንደሩ መጫወቻና በጐች ማሰማሪያ መስክ ጐን የሚያድሳት ጠፍቶ የዕድሜዋ ብዛትና መረሳት ጭር ያደረጋት አንዲት ጐጆ አለች ካዘነበለችበት በኩል ሦስት ያህል ባላ ያላቸው ገዳዳ የግራር ምሰሶዎች ደግፈው ይዘዋታል የጐጆዋ ደጃፍ ወደ ፀሐይ መውጫ በኩል ነው አንድ ሸማግሌ ገበሬ ይኖሩባታል ፐበጠጹውቭነ ማሕሴት የአባቱን ሦስት በጐች ለመጠበቅ ወደሜዳው ገና በጠዋት ሲሄድ ሕፃኑ ዐሊ ሽማግሌውን ፀሐይ ሲሞቁ ያገኛቸዋል እስከ ስድስት ሰዓት ሙቀጫ መስለው ዐይኖቻቸውን ከድነው ለብርድ የለበሱትን ባና ከትከሻቸው አውርደው ጉያቸው ሥር ሦስጉሰው ይሞቃሉ አንድ ቀን አጭር ግራር ሥር በሐሩር ጉልበት ተሸንፎ በራበው ሆዱ ተኝቶ ሳለ ከጆሮው ራቅ ወደ ጆሮው ቀረብ ራቅ ቀረብ የሚል ደስ የሚል ድምፅ ሰማ ከሚያንጐላጀበት ቀና ሲል ድምፁ የሚመጣባትን የሽማግሌውን ጐጆ ፊት ለፊቱ አየ አንዴ ቆም ብሉ እየለማአንዴ ወደ አሳቸው እየተጠጋቆሞ እያዳመጠ ወደ ጐጆዋ እየተጠጋ አየቆመ እየተራመደ ፊታቸው ተገተረ በቀኝ ክንዳቸው ሥር የሸጐጡዋትን ጥቀርሻ የለበሰች ክራር እየገረፉ ቀና ብለው በትናንሽ ዐይኖቻቸው አዩት ተራራ ጀርባ ለመደበቅ የምታሸቆለቁለው ፀሐይ ለ ክንፍዋን ዘርግታለች የሽማግሌው ቤት ጐጆ ጥላ እየረዘመ ሊሸፍናቸው ጀምሮአል እንደ ገና አቀረፈቀሩ ከተጋደመበት ግራር ሥር የተሰማው ስሜት የበለጠ ጐላ በአካሉ ውስጥ የበለጠ ጠለቀ በፀሐይ ግለት ያብረቀረቀ የጠቀረ ፊቱን እያሸ ሸማግሌው አግር ሥር ቁጭ አለ ዐሐይ በኮረብታዎች ጀርባ ሰጥማ ጨለማው ለዐይን እስኪይዝ ድረስ ሽማግሌው ክራራቸው ላይ እንዳቀረቀሩ ዋሉ የጳጳስ ቆብ መስሎ ከተራሮች መኻል የጐላ ተራራ ሆኖ ጠፍጣፋ ምድር ላይ የተተከለው ዲዲሞስ ግዝፈቱና ግርማው ከጨለማው ውስጥ እየሟሟ ሲጠፋ የሽማግሌው ድምዕና የክራር ግርፍ ብቻ አካባቢውን ዋጠው በአንድ ክንዱ ተደግፎ ፊታቸውንና ሁኔታቸውን በዐይት እየቃኘ ሲያዳምጥ መሸብህ ሒድ። ጥርሱን እየነከሰ የሚናገር ይመስላል አባቱ የእንጀራ እናቱ ከት ብላ ሣቀች በአሣሣቋ ብቻ ለእሱ የማይስማማው ነገር እንደተፈጠረ ተጠራጠረ የበሬውን ቀንድ መቀጥቀጥ ሲጀምር አባቱ ሦስቴ ስሙን ጠራው ዐሊ ጎሮ እየተመላለሰ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን እንዲማር ተወሰነራ ከጥቂት ጊዜ በሁዋላ ስንቁ እየተላከለት ጎሮ ከክጐቱ ጋር ይቀመጥ ተባለ ማሕሌት ዐሊ ግን አቦንና ክራሩን አልረሳም ስድስተኛ ክፍልን ሲያልፍ ጐባ ሔዶ እንዲማር በቤተሰቡ ተወለነ ለመጀመሪያ የለመዳትን ጎሮን ለቆ ወደ ጐባ ሔዶ መኖሩ ከባድ ሆነበት ዐሊን ለመሸኛ እንጀራ እናቱና አባቱ ጠላ ጠምቀው ጐረቤት ጠሩ ዘመናዊ ትምህርት እንደሚያስፈልግና እንደማያስፈልግ ዐልፎም ባልከረረ መልክ ስለ አሱ ትዳር እየተወያየ የተጠራው ሰው ሲያወካ ዐሊ ከአባቱ ቤት ርቆ ብኩ ጊዜ ግንደ ቁርቁሮች ከሚተቀጠቅጡት አንድ ብቸኛ ዛፍ ሥር ቁጭ ብሎ ክራሩን መምታት ጀመረ ከሕንድ ውቅያኖስ ተፀንሶ የኤልከሬን በረፃ ምጥ ድል ነሥቶ ጎሮ ላይ ለመወለድ የደረሰው ዝናብ የምሥራቅ ኮረብታዎችን እንደ ጥቁር ጢስ ስላፍናአቸዋል ዐሊ ብቻ ለሚወዳት ቆራሌ ለሚወዳቸው አቦ ፋርጤ ከሰማዩ ጋር በክራሩ አለቀሰ ያቺ ፅለት ለዐሊ መቼም አትረሳውም ያኔ የፈጠራትን ዜማ በየሔደበት መጀመሪያ ይጫወታታል ሆዴ ትባላለች ጐባ ሲገባ ክራሩን አልረሳም ጐባ ሲኖር ማዜሙን መዝፈኑን አልረሳም ከትምህርት ቤት ተመልሶ ምሳ ክከበሳ በሁዋላ ክራሩን ከሰቀለበት ያወርድና አንገቱን አቀርቅሮ ይጫወታል ጓደኞቹ ዕስሴያሮን ተጫወትልን ይሉታል ትምህርታቸውን ያጠኑ ጓደኞቹን አሱ ሳያጠና ያዝናናል ጐባ ከሰባተኛ ክፍል ወድቀፃል ተብሎ ወደ ጎሮ ተመልሶ አባቱ ያጩለትን ሁለተኛ ክፍል የጨረሰች ጎሮ የምትማር ከድጃ የምትባል አንዲት ልጅ አገባ ቤቱ አጠገብ ትንሽ ማሣ ብጤ እያረሰ አብዛኛውን ግን ጎሮ አየወረደ አዝማሪ መሆን ያዋጣኛል ብሉ የሚፈላበትን ስሜቱን ለማብረድና የዕለት ጉርሱን ለመሰብሰብ ወሰነ ሚስቱ ክድጃ አንደፈራት አልነበረችም ጎሮ ካልወረደ ወይም ጎሮ የሚሠራው ከሌለው ከክራሩ የዜማ ስልት ጋር አብራ እየተወዛወዘች ታዳምጠዋለች ያቺን አሳዛኝ ዜማውን ሆዴን ሲዘፍን ትክሻው ላይ እንደተደገፈች ትተኛለች ማሕሌት ጎሮ ደኅና ሲሰራ ቆይቶ ያሰበት አካባቢ ሁኔታ ፈተ ሔደበት አንዳንድ ነገሮች አልያዝ እያሉ አስቸገሩት በቡና ቤት ሴት የተጣሉ ወይ በመሬት ትንሽ ቁርሾ መና ወይ ጌታዬ የሚሉት ሰው የተ ነቀፈባቸው ከዐሊ ክራር ውስጥ የሚወጣውን ውበት መንፈስ ጠመዘዙት አጣመሙት ስማ። አሉት ማሕሌት አንገቱን አቀርቅሮ የሚወዳትን ዜማ ፀሐይን ተክታ ሰማይ ላይ ከምትንሳፈፍ ጨረቃ ብርፃን ጋር አዋህዶ ዘፈናት ጣሪያው ሥር የተሰቀለው ማሾና መቀመጫቸውን የሚያወዛውዙት ሴቶች ነፋስ እንደሚያጣድፈው የሻማ መብራት ተክነፈነፉ ጨርሶ ቀና አለ አተኩረው የሚመለከቱት ሁለት ሰዎች ብቻ ነበሩ ከተቀሩት ከፊሎቹ በዙሪያቸው የሚያዩት ሲሰለቻቸው ብቻ አንዳንዴ ወደ እሱ ዞር የሚሉ ናቸው ብዙዎቹ በማይረባ ንትርክ ተጠምደዋል ሊያዩት የሚፈልጉት ሁለት ሰዎች እንኳን ሆን ተብሎ በሜፈጠር የሴቶች ሣቅና የሚውለበለብ ሸርጥ ስለሚሸፈን በደንብ አላስተዋሉትም ተስፋ መቁረጡን በሆዱ አነብንቦ ሳይጨርስ ዐሊ በል ይሄን ግጥም በል አሉት አንድ ወፍራም አተካረኛ በሰማያዊ ቀለም ጋቢ አንገታቸው ድረስ የተጠቀሰሉ ጥሮሱን ነክሶ የክራሩን ስልት አወጣ ብዙም ሳይቆይ የእንካ ስላንቲያው ውርወራ ጦፈ ዐሊ በደንብ ድምፁን ከና እያደረገ ጮኸ ዜማ ሳይሆን አዋጅ እንዲመስል ስድርጎ የተጠጣው ጠጅ እየበዛ በሄደ ቁጥር ንትርኩ እየጋለ ከየአቅጣጫው የስድብ ናዳ ይወርድ ጀመረ ሁለት ሰዎች ሽጉጥ ተማዘው ተታኮሱ በከተማው የታወቁ ፃጂ መሐመድ የተባሉ ነጋዴ እጃቸውን ቁሰሉ ባለ ብዙ አጋር ነበሩና የከተማው አይጦች ሳይቀሩ ተረበሹ ነገሩ ፍርድ ቤት ሲደርስ የዐሊ አዝማሪነት ወንጀል ነው ተባለ ራሱን ለማዳን ባደረገው ጥረት ያችን ዕለት ማታ የሰበሰባትን አንድ መቶ ብር ለመቀጫ ከናሉ ወደቐቁራሌ ቤቱና ወደ ከድጃ ተመለሰ ይህ ከሆነ በሏሳ ጎሮ ወርዶ መጫወቱን ጠላ አንድ የገበያ ፅለት ማታ ከድጃ ከዋለችበት ጎሮ ከልክ በላይ ቀዝትዛ መጣች ዐሲ ግራ ገባው የቋጠረችውን ፅቃ ስታራግፍ አጠገቧ ሔደና አመመሽ። ከአርስዋ በስተግራ አንድ አርምጃ ያህል ብቻ እርቆ ትላልቅ ዐይን ያላት ግንባርዋ ላይ መስቀል የተነቀሰች ወጣት ሴት በረኝየም ቀሚስ የተሸፈሦ ጉብታ የደፈረሰው ወንዝ ይፈሳል ሽ ለብዙ ጌዜ ከመቀመጥዋ የተነሳ ያመማት እግርዋን ለማዝናናት ስትቆም ትንሽ ስላዞራት ጸዳለ ከዕለታት አንድ ቀን በዚህ በኩል ተንከባልዬ ባለ ወድት አልቀርም እንደ ጅቦ ሸራ ጫማ አዋሽ እንዳልቀላቀል ከለች ፊት ማሕሌት ለፈሖቸው ተቀምጦ ጭኑ ላይ ጫማ አስደግፎ ወደሚሰፋው ሰው የሚስቅ ዐይኳን ወርውራ እሱ ምን አረገሽ ተይው አለቻት ገበያው መጠዛቀቂያው ስለሆነ ብዙም ሰው አይመላለስም ዓለም ሥራ የፈች ስለመሰላት ወሬ ነገር አውሪ አውሪ አሰኛተት ያስጠላኛል እዩውማ ግጓስጠላሽ ዝም አት ይውም። አለችና አንድ ጊዜ ጫማ ሰፊውን በዐይኳጻ ጥግ አንድ ጊዜ ጓደኛዋን አይታ እኔ እንጽ አለቻት ። ዓለም ከተጐለተችበት ተነሥታ እግርዋን አፍታታች ከቁርጭምጭሚሜቷ ዝቅ ብሎ ቀጭን ረዥም ጠባሳ አለ ያስነክሳታል እግርዋን ስታይ ራስዋን ትጠላለች ብዙም ደግሞ አያስቀምጣትም ጊዜ እየጠበቀች ብድግ ብላ እንደ ውሻ ራስዋን ማራገፍ አለባት የመንደር ማቲዎች ሺንኪሊኪ ይሏታል አዲስ አበባ ከአክስቴ ጋር ነበርኩ እየከፈለችኝ ግርድና አገለገልኳት በጣም ክፉ ነች ከባለቤቷ ጋር አንድ ቀን ያዘችኝ አምስት ዓመት ከእርሷ ጋር ተቀምጩ አባረረችኝ እቤቷ ውስጥ እንደ ንግሥት ናት ስባረር ባልዋ ትንሽ ገንዘብ ሰጠኝይህችን ጐልት ቆረቆርኩ አክስትሽ ባል ይጠይቅሻል። በሥራዬ ይቀናሉ ምክንያቱም እየሰፋ ነው አየሽልኝ ያለፈው ወር የምሸጣቸው ዕቃዎች ብዛት አስር መደቦች ብቻ ነበር ዛሬ ሠላሳ ሆነዋል እነሱ ሲሸጡ ክፉ ናቸው አኔ ደግ ነኝ እኔ ላይ ከ ደን ከዎሮም « ጫ ፈ ሓ ማሕሌት ከተቀመጠችበት ተነሥታ ዕቃዋን ማዘገጃጀት ጀመረቕ እያነከሰች በመደብዋ ላይ ትንሽ ከተመላለሰች በሁዋላ ወደ ጫማ ሰፊጡ አቅጣጫ ተመለከተች ዕቃውን መሰብሰብ ጀምሮአል ደግ ስለ ሆንኩ ሰዎች ወደ እኔ ይመጣሉ ወይኔ ሳወራሽ አስመሸሁብሽ ልጆች አሉሽ አንቺ እንደኔ አይደለሽምደግሞ የሚያለቅሱ ሕፃናት እኔ ታውቂያለሽ ከሕፃናት ጋር መናር አልችልም ቢኖሩኝ እነሱን ገድዬ ከዚያ ካልኩሽ ሾፌር ጋር ብዘል ለምን ጫማ ሰፊው አይሆንም ጸዳለ አጐንብሳ ከምታስርበት ቀና ብላ የአለም አባባል ዘግንኗት ምራቋን ጉፍ። ማሕሌት እንዴት። ባትነቃነቂ የጸጉርሽሸን አቅጣጫ ላገኘው እንድችል ጭንቅላትሽን ባታወዛውዥው እንደ ቅድሙ ቀጥ ብለሽ ተቀመጩ ሕፍዌ ሁለት ቀን ከአባቷ ጓደኛና ባልዋ ብለው ከሚጠሩት ልጅ ጋር አብረው ቆዩ ሠርግ እንደተደገሰ እንኳን ለልሰማቾችም ን አገር ቤት እንዳልተላፋችው ሁሉ ባል በመባሉ ብቻ ፈራቸው ጠላችው « ባልዋና ዘመዶችዋ ባለትዳር እንደሆነች አስወሩ አንድ ቀን ብዙ ሰው ተሰብስቦ ጨዋታ ደርቶ በግ ታርዶ ሲበላ ጠጅ ተቀድቶ ሲጠጣ ሕፃናት ተሰብስበው ከበሮ ሲደልቁ አይታ ፍናርፃሃናት ይዞአት ከምትጫወትበት አምልጣ አንድ ጐረቤት ዘንድ ሔዳ አደረች ከክመዶቿ ሌሊቱን ሙሉ ተስበሩ ግን አንድ ቀን ሆነጠባብ ቤት ከአንዲት ባልቴት ጋር ከዘክግተውባት ተሠፖገች ሁለት ሰአት ያህል አባበላት። ለምን። አፃ ሁለት ቀን ሙሉ ጥቂት ጊዜ ነው። በደንብ ብመህ ይዘህ ና አለበለዚያ እራት ግን አታገኛትም አንድ ረዥም ሰው ቤታቸው ገባ የማታ ፀሐይ ጀርባው ሳይ በርታ ጎሳ አደረገችው ወንድሜ ነው ተዋወቀው እንጀራ እናቱ አንድ ቀን። መፍዘዝን አጥፍቶ እንዳትጮህ የዳቦ እናት ከቤታቸው አካባቢ የሴት ጩኸት በረዥሙ ክፍ ብሎ ተነሥቶ ትንሽ ቆይቶ ቡላ ኮት የደረበው ወንድወሰን በሰፋፊው እየተራመደ ሉ ቶሎ ከቤታቸው እየራቀ ሔደ በሰበሰባቸው ጭራሮዎች እግሩን እያከከ አየውማሞ ስለት ምላስየወጥ እናትጠንካራ ኩርኩም ከዛፎቹ ከና ብሎ ብዙ ነጫጭ አሞራዎች ወደ ደቡብ ሲወርዱ ተመልክቶ አንጨት መልቀሙን አቆመ ነጫጭ ላባዎቻቸው በምትጠልቅ የፀሐይ ጨረር ቅልት ብለዋል በሰልፍ ሆነው ክንፋቸውን ሲያራግፉ ያምራሉ ፈገግታ ፊቱ ላይ እየተፊራገጠ ሲቆጥራቸው ጀመረ ጠውዐወጩባክጧ ኮት ርው ማሕሌት አንድ ሁለት ሦስት አራት የጐሳ የሴት ጩኸት ከሠፈራቸው ረባዳ ወደ ቆመበት ዳገት እየተሳበ መጣ መቁጠሩን አቁሞ ወደ መንደሩ ተመለከተ እናቲን ለመጥራት የምትንጠራራ አፍዋን የከፈተች ጥጃ ላይ ዐይኑ ዐረፈ ወፎቹን ለመቁጠር ወደ ሰማይ ቀና አለ አንድ ቦታ ቆመው የሚያራግቡ ትናንሽ ቢራቢሮዎች ይመስላሉ ሁለትሦስትአራት የአንድ ሰው ጩኸት መንደርዋን ወጋት ጥቋቁር ዳክዬዎች የወንዙን ጠመዝማዛ ተከትለው እየሳቁ ቁልቁል ወረዱ ይንሳፈፉበት ወደነበረው አቅጣጫ ጠጠሮች ወርውር ውሃውን አንቦጫረቀ ወንዙ የፈጠራትን ትንሽ ሐይቅ የተረበሸ የደለል ጭቃ ቀባነ መቁጠሩን አቁሞ ረዣዥም የእንጨት ጉርድራጅ በጉያው እንደያዘ የሰማውን ዋይታ መንደሩ ውስጥ በዐይኑ ፈሰገየብላታ ቤት ጭስ መውጫ ተለኩሶአል እንደ ሲጋራ ጫፍ ይትጐለቱሦላል ባለፉት ነጫጭ ወፎች ፋንታ የሚያንቋርሩ ቁራዎች ወደ አንድ ግዙላ ግራር በኩል ልቦናውን ሳቡት በሰማይ ላይ ጥቋቁር መስቀል መስለው አየበረሩ በጫካው ከጥሞታ ተዋጠ ቆጥሮ ወደ አልጨረሳቸው ወፎች ዐይኑን ሲያዞር በሩቅ አየር ላይ ተሰቅሎ የሚውሰበለብ የነጭ ክር ብጣቂ መስለዋል አንድሁለት መቼ ያዋጣል ይሄፄ ከግገልምጫው ከቁጣው ከምታስፈራ ሴት ከሚንህህክ ድምፅ መልቀም ማገዶ መልቀምጭራሮ የእ ንጨት ካሳጭ አጐንብሶ መዳከር ጀመረ ጌሩት ከአንዲት ጓደኛዋ ጋር አቧራማ መንገድ ላይ መሥመር ዘርግተው ሰኞ ማክሰኞ ሲጫወቱ አየ የዳቦ እናቱ አንተ ይኸን ዝላይና በል አባትህ ሔደ ዱርዬ ሁን ማሕሌት ምን እንደሆነ አያውቀውም ዱርዩነትን ግራ እግ ለይ አንፈራጦ ይቀማል ድንጋጤና እልህ ደስታን ማጣት እረው ዘሬ ደሞ እሁድ ነው ረው ጥጃዋ እናትዋን ሳታቋርጥ ትጠራለች እየቀዘቀተዘች ጤደች የለቀመውን ክምር አንድ ላይ ሰብ ጀመረ ሸለቆዋ ይበልጥ ስቦ በቃጫ ማሰር ክንድህ ሽባ ነው። ከእጁ ቀልባ አልጋ ላይ ወጥቶ በፍሥሐ ተነከባለለ በደረቱ ተኝቶ እርስዋ እያየ ለይጠ ወደ ሦስተኛ ክፍል አለፍኩ አላት አትስመኝም እንዴገ እንደዚያ ቀን ስትሥቅ አላያትምየምትሥቅ እናትከአንድ ዓመት በሁዋላ በልብ ድካም ሞተች ትንሽ ትንሽ እንደ ሕልም ትዝ ይለዋልእናቱን በደንብ አያውቃትም ግን ልጅዋ ሲያሸንፍ በደስታ የምትፍነከነክ እናት ቢያድግ ልጄ ዶፍተር ይሆናል ትል ነበር እናቱ ፈጎግታዋን እንደ ሕልም ትንሽ ትንሽ ያስታውሳል ከ ዋናው ነገር ግን የሰበሰባትን እንጨት ቶሎ አስሮ መሄድ ነው። ሽ ብ መመመ ማሕ ሴት ከጓደኛው ከመስፍን ጋር ከተለያዩ ጊዜ የለውምሁለት ወር ሦስት ወር ያልፋል ይጣላሉ ብዬ እንኳን በዕውኔ በሕልሜም አልጠብቅም ነበር መቀያየማችውን ወይም መጣላታቸውን ያወቅሁት አንድ እሁድ አለት ከስዓት በሁዋላ ነው ልዴን አልጋ ላይ አስተኝቼ ሳጫውታት ባለቤቴም ወንበር ላይ ተቀምጦ መጽሐፍና ሲያነብ መስፍኒ በረዥም ሰውነቱ ገልጀጅ እያለ ገባ ከባለቤቴ ጋር በድንጋጤ ዐይነት ተያዩና ሰላምታ ተለዋወጡ የመስፍን እንጂ የባለቤቴ ድምፅ ጐልቶ አይሰማም መስፍኔ ከመቀመጡ በፊት እኔና ልጄ የነበርንበት ቦታ መጥቶ ሰላምታ ሰጠን መግደላዊትን የልጄ ስም ነው ጉንጮቿን በጣቱ ነካ ነካ አደረጋትለማሣቅ ለማሽ ሰላማዊት ብዙ ሕፃናት አይቼ አላውቅም ግን እንደዚህች ቆንጆ ያለ አይመስለኝም አለኝ መስፍን ከልቡ ነርበር ጉንጭዋን በጣቱ ይነካናየነካባቸውን ጣቶች ይስማል አንገ ሥር አንደ መኮርኮር ያረጋትና የነካበት እጁን ይስማል በመግደላዊት የተመሰጠ ይመስላል ኣ ልጄን እንደ ፀነስኩ ያወቅሁ ሰሞን ለጳውሉስ ጳውሎስ። ማሕሌት እንዴ ምን ሆነ። አላልኩም ያልኩት የት እንደ ነበርክ ንገረኝ ነው አንቺ እኮ ነሽ ሠራተኛችንን ያባረርሽ እኔው እሠራለሁ የለም አንዲት ልጅ መቆጣጠር ያቅተኝ እንዴ። ከተቀመጠበት ተነሥቶ ኮቱን እያወለቀ መኝታ ቤት ገባ ሐሳብ ይዞኝ እንደ ተቀመጥሁ ራት መስጠቱን ሽ ተቹ እንዲበላ እንኳን ብጠራው አልለማኝም ያን ጊዜ ከሁለት ዓመት በፊት ማርገዜን ስነግረው እንዳሻሽ ለምን አላለኝም ወይ የቤተሰቦቼን ማንጐዋጠጥ ተሰማምጩ እደባለቃቸው ነበር ዛሬ ሚስትነቴን ለምን ዖንጓጥጣል። ምን በደልኩትጎ ኑ የበዬዐ ዉህክርጠፎክ « ጨጨ ማሕሌት ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ አብረን እንማር ከነበረ አንድ ልጅ ቤት ለሁለት ቀን አደርኩ እንደ እኔ ሳይሆን እሱ ባለትዳር መሆኑ የታወቀ ነው ሁለት ልጆች ወልዶአል በመጀመሪያ ቀን ሚስቱና እሱ ለእኔ ለማስመሰል የውሸት አማን ፈጥረው አልሆን አላቸው መሰለኝ የደበቋት መቃቃር በሚያስደነግጥ ሹለታም ስለቷ የመኘባባቱን መጋረጃ መበሳሳት ጀመረች ጥሩ ፅረፍት እቤቱ እንደማገኝ በተዘዋዋሪ መንገድ ቃል ይገባልኝ የነበረው ይህ ጓደኛዬ በበረኪና እንደ ተለቀለቀው ሁሉ ፊቱ ደርቆ ተጨማደደ እዚያች ቤት ሁለት ማታዎች ሙሉ ስቀመጥ የልጁ ሚስት ለደቂቃ ያህል አፍዋ አያርፍም። ይኸን ዐይነት ነገር ከእኔ አርቅ ውስጥ የሚንቀሳቀሰውን መልኬን እዚህ ቤት ራፍ ጋር አስተያየሁት እንዳውም እንባዬን ጠረግሁ ነገሩን በደንብ ነትም መሰለኝ የመግደላዊትን መ መመመ ማሕሴ ት ከሰላማዊት በመጀመሪያም ፍቅር አልያዘኝም ለሴት ፍቅር ወይም ሰሰው ናፍ ቅር ቶሎ የሚንበረከኩ ወይም በጥናትና በምርምር በሚል ሸፋን ዘግይተው የሚንበረከኩ ሁሉ አንድ በረት ታስረው የተዘጋባቸው ከብቶች ናቸው ሰላማዊትን ያገባሁዋት ልጅ እንድትወልድልኝ ነው መግደላዊት የእኔ መሆንዋን አምናለሁ ከእኔ በፊት የወደደችው ወንድ የተገናኛትም ወንድ አልነበረም ከአሳሳሟ ጥሬነት ከሥጋዋ ጥብቅነት አውቄዋለሁ በእስዋ ምትክ ሌላም ሴት ትሆን ትችል ነበር ከአስዋ ጋር ያገናኘን የዩኒቨርሲቲ ዳገት የናዝሬት ትቤት ዳገት መኖርና ከንዓንደኞቿ አንድዋ በዳንስ ግብዣ መታለል የምትችል አቃጣሪ መሆን ነው ማን እኔን ለእሷ እሷን ለእኔ መደበ። ይኸን ዐይነት ነገር ከእኔ አርቅ ሔጤመጨ ማሕሌት ከስላማዊት በመጀመሪያም ፍቅር አልያዘኝም ወይም ለሰው ፍቅር ቶሎ የሚሜንበረከኩ ወይም ብጥናትና በሚል ሽፋን ዘግይተው የሚሜንበረከኩ ሁሉ አንድ በሪቅ ታስረ የተዘጋባቸው ከብቶች ናቸው ሰላማዊትን ያገባሁዋት ልጅ እንድትወልድልኝ ነው መግደላዊት የእኔ መሆንዋን አምናለሁ ከእኔ በፊት የወደደችው ወንድ የተገናኛትም ወንድ አልነበረም ከአሳላሟ ጥሬነት ከሥጋዋ ጥብቅነት አውቄዋለሁ በእስዋ ምትክ ሌላም ሴት ትሆን ትችል ነበር ከእስዋ ጋር ያገናኘን የዩኒቨርሲቲ ዳገት የናዝሬት ትቤት ዳገት መኖርና ከጓደኞቿ አንድዋ በዳንስ ግብዣ መታለል የምትችል አቃጣሪ መሆን ነው ማን እኔን ለእሷ እሷን ለእኔ መደበን ግጥጥሞሽ ነው ለሴት ፍቅር ነገ ስሰለቻት እየተቀረፈ የሚያልቅ ልጅነተ ቆጭታት ብትኮበልልስ። ቤት ወንድ ልጅ ሴት ል የሸሚዝ ኮሌታ ቸኮላታ ኮት በቃ ራቂ። ጳውሎስ አይመጣም ነ ላዊት ጨዋታ አድክሞአት ተኝታለች እንግዳውም ልጅ አልጋውን ተደግፎ በሚያሳዝን መልክ ያናውካል ማሕሌት ገና ወደ ቤት ስገባ አይመጣም ብላ ተጠራጥራ ነበር መስለኝ ሁለት እጆችዋን አጣምራ ቆማ አገኘሁዋት አዲስ ሥራ ሊረዳት አመጣሁት ያለችው ልጅ የተከመረበትን እንቅልፍ ገና አራግፎ አልጨረሰም ሊያስታጥበኝ ውዛ ሲቀዳልኝ እንኳን የሚንቆረቆረው ውፃሃ አልፎ አልፎ እጄን ይስታል የቤቱ ጠረን የተለወጠ ይመስላል ጢምህን ለምን አትላጨውም። አለችኝ እቤት ስገባ መሳሳማችን ካቆመ ረዥም ጊዜ ቢሆንም ዛሬ ከመሬት ተነሥቶ ለምን ትዝ እንዳላት አላውቅም ወደድኩህ ለማለት ልረሳህ አልችልም ለማለት ሴት የማትጠቅሰው ጣጣ የላትም ቸልተኛነቴንም እንድትረዳ የገዛችውን የሚያምር የጠረጴዛ ልብስ አላደነቅሁላትም የምበላው ፓስታ እንኳን ሲንጠባጠብ በዐይኔ ቂጥ እያየሁ ዝም አልኩ በ ፍቅሬ ለምን ነገ አናመሽም። እንዴ። ቤት ዛሬ አልገባትም ከመስፍን ጋር ጥሩ ጊዜ አሳለፍን ማሕሌት ብዙ ሊያሥቀኝ ሞክረ። ከመስዋናን ጋር ያየን ሁለት ጊዜ ነው አሁን ደሞ የት አየን። ከጐኔ እንደ ድንጋይ ተቆልሎ አያምርበትም ዜ ማሕሌት አሁን የማደርገውን አውቃለሁ በሚቀጥለው ሕይወቴ ተማምፔ ፍቅር መስጠት የምችለው ለልጄ ብቻ ይመስለኛል ሰላማዊትን የፈለግሁዋት እንድትወልድልኝ ነበርወሰደችልኝ ወደ ሁዋላ መመለስ አልችልም ልጄን ከእስዋ ማራቅ አለብኝ ቤት ለሚያከራዩት ሴት የሚመጣውን የሦስት ወር ሒሳብ ከፍዬአቸው እሔዳለሁ መሥሪያ ቤት መለወጤን እንኳን የሚያውቅ የለም እድሮው ቦታ ብትሔድም የሚያውቅ የለም የሚነግራትም አይኖርም ለሮማን እንኳን መለወጤን አልነግራትም ሮማን ትሔዳለችሮማን ትመጣለች ሰላማዊት ትሔዳለችሰላማዊት ትመጣለች ይን ያለምኩት ሕልም ትንሽ ዕርግብ የሆንኩ ይመስለኛል የምተነፍሰው አየር ያፈነኝ ከክበየኝኾ መስሎኝ ወደታች ተመለከትሁ። ምነው መስፍን ቀልረ ብደውልለትእንኳን የለም ይሉኛል ለምን ይሆን። አልኩት ከተቀመጠበት ድልድይ ሳይ ሳይነሣ በእርግጫ ሳላስበው ወገቤ ላይ መታኝ የጠፋብኝ ደብተሬን የተካሁት ልሙጥ ወረቀት ከታላቅ ወንድሜ ሰርቄ አንድ ላይ በፋስትነር በመስፋት ነበር በሠፈራችን ስንድ ልጅ መጐርመሱ ወይም ዱርዬ ለመሆን ጠጋ ጠጋ ማለቱ የሚታወቀው ሠፈራችን ውስጥ ካለ አንድ ረዥምና ሰፊ ተየጠጹብዐቦ ይዉይጤያዉልታ «ዉጠጨዖያርሕ ዲታክልጠበነሑህታውኣ ማሕሌት ድልድይ ላይ ከመሰሎቹ ወይም ወመኔነት ጥዛር ጋር ቆሞ የተጫወተ እንደሆነ ነው ሪክ ሮ ካነደበባቸው ልጆች ለእኔም ቢሆን ከአስፋልቱ ወለል አንድ ሜትረ ገ ሺን ድ ሜጎ የድልድዩ ደጋፊ ጠርዝ ላይ አንዳንድ ጓደኞቼ ዝ በሰር ረ በነባ ሲሃአችኩ ይ ሲጫወቱና አውራ መንገዱ ጭር ሲል አሰፋልቱ ላይ በቾክ መሰኖ ድፍ ነበር ቸሪቱ ቢናሂኝ ኖሮ ብዙ ለዎች እሳደብ አንድ ቀን ከዐሥር ሰዓት በሁዋላ የታሪክ ሲነግረን ሳለ የመውጫ ጊዜያችንን የሰለባበም ቤቴ ስሐ ነበርኩ ን ወደ ቤቴ ስሔድ ብቻዬን እንደ ልማዴ ከዓደኞቼ ጋር እየተጣላሁ አለመጓዜ የሚያስጠላ ነበር በቀስታ ብቻዬን መራመድ ስለስለቸኝ ሩጫ ጀመርኩ ባልንጀሮቼን ከሩቅ ድልድዩ ከጠገብ ሳያቸው ፍጥነቴ ጨመረ አሉበት ስደርስ ጓደኛቼ ሲሟሟሁ ሰማሁ በል በእናትህ ድገም ፈራህ እንዴ ስለፍርፃት ሲነሣ በተለያየ አርዕስት ሥር የሚመነ ዘር ቢሆንም እኔን የሚመለከተኝ መሆነ ስለማይቀር ወደ እነሱ መጠጋት ው ላማ ቢሆንም በዚህ በኩል ማለፍ ግዴታዬ ስለሆነ እድልድዩ ተጠጋሁ ዳዊት። ዘመዳችን የሆነ እንግዳ ደመጠና ለበ ኣ ፅቃውን የምስምትበት ሱቅ ትምህርት መበ በድልድዩ ላይ ሳልፍ የውፃ ቧ ግንድ መስሎ አየሁት ቁ ቤት አንድ ንድገዛ ተላክሁ ቤታችን አጠገብ ስለነበር በር ሃቧውን በደብዛዛ ብርሃን ውስጥ ነጭ መአና ይ ይና አንድ የሚገርማቸው ነገር ማሳየት አለብኝ ብዬ ዬ ባልችል ኖሮ ጉረኛ መሳልና አፍረት መሻገር እችላለሁ አደርግ እንደነበር ት ሚ ልብ የበለጠ እንዲያብጥ መሬት ላይ አስቀመጥኩና ወደ ድልድዩ ሥር አር እንደ ምንጭ የምትፈሰው የ በጋ ወንዝ ስትጭረቀረቅ ትሰማለች ሪህ ፈው እ ርው ወረቀቶች ከመንገድ ታኑ ይለ ረጭ ብርፃን ነፍ ል ተል ላ ይቅ ሎቹ ነጭ ሆነው ይታያሉ ነፍሳቶች እጆቼን ይሞቃል ብረቱን ስስ አቧራ ሸፍኖታል ቀስ እያልኩ እየተወዛወዝከ እየተጨነቅሁ ለመሻገር እንደ ፔንዱለም ወዳስ ቅዞይን መርኩ እመኻል እንደደረስኩ ዕቃዬን ቀመጥኩበት ቦታ ቀና ብዬ አየሁ ቁጥኹን ማነህ እሱ አልኩ በደረቱ በሣር ሳይ የሜሳብ አንድ ሰው ለመታየት ነ ፅቃ ይዞ ለመሮጥ ሲነሳ አይቼ ቆሞ ለመሮጥ ሞክረና የፈፊራ ይመስል ከዐይኒ ለመደበቅ አሦነበሰ ለእኔ የታየኝ ለጥ ካለው ናበሮኡ ሜዳ ላይ የሚንከባለል ከጨለማው የጠቆረው ክብ አናቱ ብቻ መ ማደ ታች ከልዬ ለመውረድ ፊልጌ ብዙ ነገር አእምሮዬ ውስጥ ሻፋ በሚያስጠሳ ትፋት ማጨማለቅ አጉል ቦታ መውደቅና የቧንቧዬን ጉዞ ቶሎ ጨረስኩና ከድልድዩ ሥር ወጣሁ። ብራሾ ብራዥ አጨፉሠ ስሙን አንድ ጊዜ መሬት ካሉ ከአንደኛው ልጀ አፍ ሲወጣ ሰማ እንደተንበለበለ በድል ፈገግ አለ ስታድዮሙ ጠርሽ ሲደርስ ከውስጥ ሰዎች ተቀበሉት ገና እግሩ መሬት እንዳረፈ ቁና ቁና እየተነፈሰ ቁልቁል ደረጃውን እየተንደረደረ ወረደ የጠፁጩነጪዉ ያቺን ሽዐ ጓደኞቹ የጢቦ ድልድይ ብለው ዛሬ ተቄርጣ ይሆናል ስም አወጡላት አዲስ ድሬ ቢስቢሲያን ባቡሩ ከአዲስ አበባ ቁልቁል ወደ አቃቂ እየደነሰ ተውረወ ረ እየቀጠነ የሚሄደው የአዲስ አበባ ቤቶች ብዛትለባዶ ሜዳ ባዶ ሜዳለከተማ ከተማለጨለማወዘተ የከተማና የጎዳና መብራቶች ከሩቅ ይንጮለጮላሉ ሌላ ወተትማ መንገድ ላይ እንዳሉ ደም ማነስ የመታቸው ወይም በወላንሳ ሌሊታችን ተውጠው የሚያናውዙ ከዋክብቶች አው ጨመ ዱ ሓበክዘ በዝምታ እተቀመጥኩበት አንዱ የፉርጎ አንጓ ውስጥ የባቡሩ የዱርዬ ዓይነት የመጣሁ ፉጨት አምባገነን ይሆናል ይሄን ወመኔ ድምፅ የሚያጅበው ነገር ቢኖር የተሳፋሪው የቅምጥ ማረግረጎሽ ነው ፊት ለፊቴ እናቱ አቅፋው የተቀመጠ አንድ ሕፃን ልጅ አፍንጫው ቀዳዳ ስር እንደ ወለላ የሚፈልቅ ነጭ ንፍጥ ለጥፎ ቸሬአሊያ ብስኩት በምራቁ እያራሰ ይውጣል ደዬሞ እተያየዋለሁ ሴትዮዋ ፊቱን ወደ እሷ አዙራ ለምን አታቅፈውም።