Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው ። ዛሬ በዓለም ላይ ነጻ እንደሚሆኑ የሚያሳይ እምነት በመሆኑና ታሉን የሚሰማው ሁሉ የሚበረታታበት እምነት ነበር ። ይህ አንድ ሚሊዮን ጊዜ ተባ ዝቷል « ይሀም ለሚተጥለው እልቂት ይተላለፋል ብላ በሰፊው ከነገረችወ በኋላ እንደገና ለቤከር ፈገግታ በማሳየት ዘፍጥረት በመ ጀመሪያ የተጻፈው በፓፒረስ ወረቀት ላይ በተበጠበጠ የጥቀርሻ ቀለም ነበር ዴዚሂድ። ከእስራኤሎቹ በኩል ጥቂት ጥይቶች ወደ ክፍሉ እየገቡ ነበር ። ሁለቱ የውስጥ ሞተሮች ከፍተኛ የግፊት ኃይላቸውን ቢያመነ ጩም የውጭዎቹ የሚንቀሳቀሱት በግማሽ ኃይል ነበር ።ሀማዲን ግን ለይቶ ሊያ ወጣውና ሊገድለው ይችል ነበር ። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ መልዕክት አድርስልኝ አለው ። ነገር ግን መክለር እሁን የት ነው ። ያዕቆብ ሆስነር እሪ በይ ጩኺ ሥቃይሽን ዓለም ይወቅልሽ ብሏት ነበር ። ሆስነር እንደሚያፈቅራት ባይነግራት ኖሮ ስሜታዊ ወይም በራስ አለ መተማመን ወይም ደህን መሰል ሁኔታን ለማሳየት ነበር በማለት ነገ ሩን ልታቀለው ትችል ነበር ። ወጣቱ መልስ አለው ። በየአሥራ አምስት ደቂቃው ከባግዳድና ከኢየሩሳሌም መግለጫዎች ይሰጡ ነበር ። በመጨረሻ የደረሰው መግ ለጫ ለመልዕክተኞቹ የሚያበረታታ ዜና ነበር ። በኡማ ውስጥ ግን ያልተረጋገጠ ሁኔታ ነበር ።
ላስኮቭ ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ዶብኪን ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ እሺ በአጠቃላይ ሁሉም ነገር ደህና ይመስላል ። ያዕቆብ ሆስነር በአካባቢው የነበረውን ዝቅተኛ ድምጽ ካዳመጠ በኋላ ወደ ሚሪያም በርንስቴይን ለረጅም ጊዜ ተመለከተ ። ይስሐቅ በርግ አንድ የደፈጣ ተዋጊ በፈረንሳይ ውስጥ ተያዘ ብኑ በተናገረ ጊዜ ሆስነር በሐሳብ ተወጠረ ። ላስኮቭ ራሱን ነቅንቆ መልካም ጥሩ ጥያቄ ነው። ላስኮቭ ንግግሩን ለትንሽ ጊዜ ቆም አደረገ ። ቤከር ወደ አውሮፕላኑ እየተመለከተ ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ቤከር ኮንኮርዱን ወደ ሺህ ሜትር ከፍ አድርጐ በሚያበርበት ጊዜ ችግር ይኖር ይሆን የሚል ሃሳብ በአንጐሉ ውስጥ ስለተደነቀረበት ተጨነቀ ። አለ ሆስነር ለትንሽ ጊዜ ካሰበ በኋላ እርግጠኛ አይደለሁም ው ። በርግ ራሱን በመጠኑ ነቅነቅ በማድረግ አዎን ብሎ ወደ ዶብኪን ተመለከተ። ሆስነር በአሉታ ራሱን በመነቅነቅ አዝናለሁ አለው ። ሆስነር መልስ አልሰጠውም ። ሆስነር የድምጽ ማጉሊያውን አንስቶ ሪሽ አንተ ዲቃላ ይህ ያዕቆብ ሆስነር ነው ። በርግ ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ይህ ደግሞ ላጊ ሆስነር አዎን ጥሩ ሃሣብ ነው የረጅም ጊዜ ምርኮኝነት ሊሆን ይችላል በተለይም ላንተ አለው ። አመሰግናለሁ አለው ሆስነር ። ቤከር በአሁኑ ጊዜ አንድ ሺህ ሜትር ያህል ወደሚርቀው ሌየር ተመለከተ ። አለው ሆስነር ። ሆስነር በአዎንታ ራሱን በመነቅነቅ ሊሆን ይችላል ። ሆስነር ራሱን ነቅንቆ እሺ እንዳልክ ብሎት ከአብራሪው ክፍል ወጥቶ ሔደ። ጥሩ አይደለም አለው ቤከር ። ቤከር ራሱን ነቅንቆ ምንም ነገር ሳያጋጥመን ከበረርን አምስት ደቂቃ የበረራ ጊዜ ይኖረናል ማለት ነው። ሆስነር አንድ ነገር ጮኾ ነነ ረው። ሪሽ በራምላ ወህኒ ቤት በነበረበት ጊዜ ሆስነር በጥፊ ወልውሎታል አሉ አለው። ሆስነር ወደ እርሱ እየተመለከተ ነበር ። ሆስነር በአዎንታ ራሱን ነቅንቆ አዎን ደህና ነን አለው ። ብሪን ወደ ሆስነር ዞሮ ተመለከተ ። ሆስነር ቀና ብሎ በመቀመጥ የት ነው ያለው ። ሆስነር አንድ እግሩን ከፍ ባለቤ መሬት ላይ አድርጐ በጨለማው ውስጥ የአገሩን አካባቢ ከተመለከፋ በኋላ ወደ ዶብኪን በመዞር ያለነው የት ነው። ሆስነር ድምጹን ከፍ አድርጐ ባቢሎን አለ ። ሆስነር ይህን ቦታ ታውቀዋለህ ። ሆስነር ዞሮ እንደገና መራመዱን ቀጠለ ። ዶብኪን ራሱን ነቅንቆ ልክ ነህ ። ሆስነር ቆመ ። ዶብኪን ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ሆስነር በአውሮፕላኑ ሥር አንድ ነገር ሲንቀሳቀስ ተመለከተ ። ብሎ ሆስነር ጠየቀው ። ሆስነር በአዎንታ ራሱን ነቀነቀ ። ደህና ካለው በኋላ ሆስነር በመስታወቱ መካከል ትኩር አድርጐ ሲመለከት ከበታቹ ባለው ጐጆ ውስጥ ሰዎች ሲርመሰመሱ አየ ። ሆስነር ስለገባው ራሱን ነቀነቀ ። ሆስነር ወደ በርግ ዞሮ ትጠይተዋሰሀ። ብሎ ሆስነር አሰበ ። ሆስነር ስቆ የምታሰገርም ሰው ነህ መክለር ። ጥሩበዚህ አካባቢ አንድ ሰው የጩኸት ድምጽ ካሰማ ጥቂት የአውቶማቲክ መሣሪያ የያዙ ሰዎች እስክልክልህ ድረስ በዚያ በኩል ሆነህ ጥቂት ጥይቶች ተኩስ አለው ሆስነር ። ሆስነር በአዎንታ ራሱን ነቅንቆ ያየኸው ነገር አለ ። አለው ዶብኪን ። አንድ ጩቤ አለው ሆስነር። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ እርሱ ። በርግ በአዎንታ ራሱን ነቀነቀ ። ዶብኪን ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ እስማማለሁ ። ዶብኪን እንደገና ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ሆስነር ወደ ብሪን ዞሮ የት ደረሱ ። ሙሉ ትጥቅ ያለው አንድ እግረኛ ወታዶር እንኳን ከሁለት ደቂቃዎች ባነሶ ጊዜ ውስጥ ግማሽ ኪሎ ሜትር እርዝመት ያለውን ቦታ መ። ብሎ ሆስነር ነገራቸው ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ ጥሩ ነው ። ሆስነር መልስ ሊሰጣት ሲጀምር በድንገት ዶብኪን መጣ ። ሆስነር በጣም ተጠግቶ ያለው የት ነው ። ሀማዲ ቀስ አድርጐ ራሱን በአዎንታ ከነቀነቀ በኋላ አንተ ያዕ ቆብ ሆስነር ነህ ። ሆስነር ወደ ዶብኪን ዞሮ ጄኔራል ። ሆስነር በሰሜን በኩል ኪሎ ሜትር ያህል እርቀት ላይ ያለውን ኮንኮርዱ ያረፈበትን ተራራ ተመለከተ። ሆስነር አይሆንም አለው ። በአሁኑ ጊዜ የትኛው ይሆን የሚሆነው ሆስነር ። ከሩቅ ቦታ አድርገው ሆስነር አለው ሪሽ ። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ ሪሽን ትኩር አድርጐ ተመለከ ተው ። ዶብኪን በዝቅተኛ ድምጽ ስለእግዚአብሔር ብለህ ሆስነር። ሆስነር ራሱን አደላድሎ ዶብኪን እንዲለቀው አደረገ ። በዚህ ጊዜ ሆስነር እርምጃውን ቀነሰ ። ሆስነር የሚያውቀው ትክክለኛ ጥያቄ ለምን ያህል ጊዜ ለመቋ ቋም ይቻል ይሆን የሚል ነበር ። ሆስነር ቆሞ ክንድዋን አፈፍ አድርጐ በመያዝ ስሚ አንቺ ወጣት ሴት ብሪን በአለበት አስፈላጊ ቦታ አካባቢ ከእኔ ሰዎች አንድ እንኳን የለም ። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቀነቀ ። ሆስነር ለትንሽ ጊዜ ወደ አረቦቹ ተመለከተ ። ብሎ ወደ በርግ ትኩር አድርጐ ተመለከተ ። ጥሩ ቅንብር ነበር አለው ሆስነር ። ብሎ ሆስነር ጠየቀው። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ እሺ አለው ። ያዕቆብ ሆስነር ። ቁሱ አንድ ነገር በእጁ ላይ ይዞ ሆስነር አየው ። ሆስነር ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ ልንጠቀምበት እንችላለን ። በርግ ወደ ሆስነር ዞሮ እንደማስበው በጣም ተጠግተዋል አለው ። ሆስነር ። ሆስነር የት ይሆን ። ይሁን እንጂ ያዕቆብ ሆስነር በአንድ ጊዜ ሦስቱን መሆን አይችልም ። አለ ሆስነር ። ቤከር ጥንቁቅ መሆኑን ሆስነር ያውቃል ። በርግ ራሱን በአሉታ አነቃንቆ ስለእግዚአብሔር ብለህ ሆስነር ራስህን እንይ አንድ ጄኔራል አድርዝህ ማሰብ አትጀምር ። አላቸው ሆስነር ። ያም ሰው ዶብኪን መሆን አለበት ። ይሁን ኦንጂ አንድ ሰው በዚህ በጨለማ ሾልኮ ሊያልፋቸው ይችላል አለው ሆስነር ። ላስኮቭ በአዎንታ ራሱን ነቅንቆ ትክክል ነህ አለው ። ብሎ በርግ ለሁለተኛ ጊዜ ጠየቀው። እንደ ዶብኪን ያለ ሰው በሕይወት ዘመኑ ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ የዚህ ዓይነት እንደሚያ « ጋጥም ያውቃል ። እኔ ያዕቆብ ሆስነር ነኝ ። አንድ ጊዜ እባክህ ። ሆስነር ለክፕላን ጥይት ሲሰጠው ንፉግ አልነበረም« ሪሽ ሀማዲና ሌሎች ጥቂት ሰዎች የሚተኩሰው አንድ ሰው ብቻ መሆኑን ስለአወቁቄ በስተጀርባው ዞረው እንዳይሰማቸው በተ ኩሱና በነፋሱ ድምጽ በመጠቀም ተሹለክልከው ወደ ካፕላን በመ ድረስ ዘለው በላዩ ላይ አረፉበት ። እጁን ከፍ አድርጐ ቆይ አንድ ጊዜ ታገሽ ። ሆስነር አንጋጦ ተመለከተ ። ሆስነር ራሱን አስገድዶ ፈገግ አለ ። በርግ አካባቢውን ቃኝቶ አንድ ካርታ የተሳለበት ወረቀት ስለአገኘ ጨባብጦ ደም የሚያፈሰውን ቀዳዳ ይሆዳ ጠቅጥ ዘጋው ደሙ ፍልቅ ፍልቅ ሲል ይሰማ የነበረው ድምጽ ቆመ ቤከር ለአንድ ሴኮንድ ያህል ከአሰበ በኋላ አስራ ሁለት ሰዎች በፊት ወደአለው ክፍል ውስጥ እንዲመጡ ጥራልኝ የናሪው « ብሎ ለበርግ በርግ ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ በመውጣት ጮኾ ሰዎቹ ዲመጡ አዘዘ ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ራሱን በአዎንታ ነቅንቆ ጥቂት ሰዎች ዶይሞቱብን ይሆናል ። ስለዚህ ቦታ አንድ መጥፎ የሆነ ነገር አለ። ያዕቆብ ሆስነር የት ነው ። ቴዲ ላስኮቭ በባቢሎን ላይ የመጨረሻ በረራ በኣደረገበት ጊዜ ከነ ፋስ ከአሸዋና አንድ አህያ ጋልቦ ወደ ሰማይ እየተመለከተ ሜዳውን አቋርጦ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ከሚሄድ ሰው በስቶቀር ሌላ ምንም ዝር የሚል አልነበረም።