Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዓለ እግዚአብሔር አንደ መሆኑ መጠን ጾሙ ጾመ ጽጌ ወይም የጽጌ ጾም ምስጋናው ማኅሌተ ጌ ግብዣው ጽጌ እየተባለ በመላ ኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያን ተሠርተው በዓሉ ሲከበር ኖሯል በዓሉ ስሙን ያነሣው ወይም ያገኘው ከቦታው ቢሆንም ከጊዜ ወደ ጊዜ ግን የሚመራቸው ማን እንደ ሆነ ሲያስረዳ አመራሩም ከሙሴ ከኢያሱ የተለየ በውሥጣቸው ዐድሮ የሚመራቸው መሆኑን ዓለም የማያውቀው እነሱ የሚያውቁት የአውነት መንፈስ መሆኑን በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ድ ፉጥር ጵ ቿ በተጻፈ ቃሉ ገልጾ ልኮአቸዋል እንግዲህ አግዚአብሔር በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና ቅዱስ ፓትርያርክ የጻፉት ደብዳቤ ሙሉ ቃል የሚከተለው ነበር «ይሀ መደድሆዌና ሰሚሟቃዌ ሠጋዌና መኘሏልሳዌ ሕይወትኝ ዞጧዱስስ በዐጸዴ በዐጸደ ነዉስ ቃኩ ነኢኪትዮጵቃ ኑርቆቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲቃኝሼ ከበውፍ አዬጅቻቸው ዖተባበኤፍበትኝ ከቤቱታ ሳቀርብ ከባድ ኀዘሻ እፆተሰሟሻ ነው ። የኢትዮጵቃ ቤተ ክርስቲቃኝ ቦእምነት ተይክና በክጅቿ ይም ነው ። ይህም በጦር ጫጻጳና ከምስት ማሣመት ሙኩ በፃጪካው ከተዴቢገው ጦርነትች ኤካ ነው ። ከክሁኝ ኻቃ ከሻዴ ሣመቷ ነው ። ክሁኝ ግኝ ወዴ ውጩ ኑፃወጣኝ ነው ። ዔሂ በጣመ ፃሚጧዲጋሳዝነው በዚህ ኸኔ ሣመት ክቀግዉፁ ዘመኝ ውስጥ ከኬካው የኢትዮጵቃ ሕዝብ ቀጥር በይበኳጥ ግ ተልጸመባቸው ይሟችው ዞልሰሰ ኑርቶዶክሳውቃሻኝ መኑመናኝ ብፓ መሆናቸውና በዚዖቃው ከኝጻር ዴግሞ ከፓከቲካው ከቋመ ጠኝክሁ ፃመትታገክኳ ይህችው ቤተ ክርስቲዖኝ ብቻ መሆኗ ነው ። ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ ወደ እኛ ስልከ በመደወልም ሆነ እና ወደ ሲኖዶሱ አባላቶች ስልክ በመደወልና በግንባርም በመገናኘት ለዚህ ዝግጅት አፍራሸም ሆነ ገንቢ ሐሳብና አስተያየት ካለ ለግንዛቤ እንዲረዳ ሰፊ ዘገባ ለማጠናከር ጥረት በማድረግ ሰንብተናል በግንባር ካገኘናቸው ሁለት አባቶች በተናጠል እንደ ገለጹልን ከሆነ መጠራጠር አይገባም አያሌው ዕድሜ ልኩን እግዚአብሔርን ሲያገለግል የኖረ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ፍጹም ከልቡ የእግዚአብሔር ወዳጅ ነው። አንድ ሊቀ ጳጳስ የሆኑ ታዋቂ አባት ደግሞ አለቃ አያሌው እኛም ሁላችን የምናምንባቸው አምላካቸውን ሴት ተቀን በጸሎት የሚማጸኑ እኔም ሆንኩ ሴሎች ለሃይማኖታቸው ቀናዒ መሆናቸውን የምናውቀው ነው። ጠብቁ የምላችሁ ከቤታችሁ ሌቦች ነው። የናንተ የራሳችሁን ሰዎች ነው። ግን አልቻልኩም ይህ ዜና ታላቁ አባት ያዕቆብ ስለ ሌዋዊው ዮሴፍ ከልጆቹ አንዱ ልጅህን አውሬ በላው ሲል በነገረው ጊዜ ከደረሰበት ኀዘን በላይ እኔን ይመረኛል ካህኑ ዔሊም ልጅህ ተማረከ ታቦተ ጽዮንም ተማረከች ብለው ሲነግሩት ከመረረው ወሬ በበለጠ የዛሬው ይመረኛል ግን ካህኑ ዔሊ ልጆቼ በኃጢአታቸው ነው ሲያጥቡት ያድፋል እጅ ሲመክሩት ይጠፋል ልጅ እንደሚባለው ተዉ ስላቸው እንቢ ብለው ነው። ጫማ ማውለቅ ግን የመጨረሻው ንቀት ጥቃትና ውርደት ነው። ይህ በጣም የሚያሳዝን መንግሥትንም ሕዝብንም የሚጎዳ እንጂ የሚጠቅም አይመስለኝም የማዝነውም ለዚህ ነው ጳጳሳቶቻችን እስከዚህ ድረስ ዘልቀዋል ታዲያ እኮ ነገሩን የሚያበላሸው የምእመናን ዝምታ ነው።
ማዕበል ጋዜጣ ኅዳር ቀን ሀ ዓ ም «ቀላይ ለቀላይ ትጴውዖ በቃለ አስራቢከ «በፏፏቴ ድምፅ ቀላይ ቀላይን ትጠራለች መዝ ማፅ ታሪካዊ ንጽጽር ያላቸውን ጊዜዎች ቦታዎች ምክንያቶች በሚመለከት የተነገረ ቃል ነው በተለይ መተርገሩማን አበው በሙሴና በኢያሱ ዘመን በኤርትራ በዮርዳኖስ የተደረገውን ተአምር ከዚያም ዐልፎ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ጊዜ የሆነውን ለመግለጽ ሰፊና ጥልቅ ትምህርት ሰጥተውበታል የእኔ አስተሳሰብ ይህን አይመለከትም እንደምታውቁት ዛሬ ኅዳር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስንና የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያምን ወደ ግብጽ መሰደድና በጊዜው ፍጻሜም ወደ ምድረ እስራኤል መመለሳቸውን መታሰቢያ በዓል የምታደርግበት ዕለት ነው ይህ በዓል በቤተ ክርስቲያናችን ስያሜ ጐሩስቋም እየተባለ ይጠራል ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ በዚህ ዓለም በተገለጠበት ወቅት ከፈጸማቸው ሥራዎች የአንዳንዶቹ መታሰቢያ በቤተ ክርስቲያናችን የሚታወቀው ሥራው በተፈጸመበት ቦታ ስም ነው ለምሳሌም ቃና ዘገሊሳላ ደብረ ዘይት ደብረ ታቦር እንዲሁም ጐስቋም የመሳሰሉት ሁሉ ናቸው ቀሩስቋም አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጂን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አዝላ የሦስት ዓመት ከመንፈቅ የስደት ገዞ ከፈጸመች በኋላ ወደ ምድረ አስራኤል ስትመለስ ለመጨረሻ ጊዜ በአፍሪካ ምድር በአንድ የፈረሰ ግንብ ውሥጥ ያደረችበት «ወፍም ለራሷ ቤት አገኘች ዋኖስም ግልገሏን የምታሳርፍበት አገኘት» ሲል ነቢዩ የተናገረው ትንቢት የተፈጸመበት ስፍራ ሲሆን ከሦስት መቶ ዓመት በላ የእስክንድሪያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቴዎፍሎስ በእመቤታችን ስም ቤተ ክርስቲያን ሠርቶበታል አገልግሎት ሲጀምርም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱንና ሐዋርያቱን ይዞ በመገለጥ ቅዳሴ ቤቱን አክብሮለታል ኢትዮጵያውያን ነገሥታትም ለዚህ በረከት ብዙ ተሳትፎ ያደርጉ እንደ ነበረ ታሪክ ይናገራል ይልቁንም የዐዔ ኢያሱ አናት አቴጌ ምንትዋብ በሊቃውንቱ አስመክረው ከመስከረም እስከ ኅዳር ለሦስት ዓመት ከመንፈቅ የስደት ዘመን የዐርባ ቀን የጾም የምስጋና የበዓል መታሰቢያ ከማቆማቸውም በላይ በታላቁ የጥበብ መዲና የጎንደር ከተማ በአመቤታችን ስም ቤተ ክርስቲያን አሠርተው ቦታውን ደብረ ፉስቋም አሰኝተው በየዓመቱ ኅዳር ቀን የአምላካችንና የእናቱ የአመቤታችን የስደት መታሰቢያ እንዲከበር አድርገዋል ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ምኒልክም የቀደሟቸውን አርኣያ በመከተል መንበረ መንግሥት ዮሩስቋም ቤተ ክርስቲያንን አሠርተው አነሆ ምእመናን በዓሉን በየዓመቱ ያከብሩታል ይህ በዓል በዚህ ብቻ የተሰወነ አይደለም። ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡም ዛሬ ደብረ ዳሞ ቀድሞ ደብረ ሃሌ ሉያ ተብሎ በሚጠራው በአቡነ አረጋዊ ገዳም ሊቃነ መላእክት ሠራዊተ መላእክት ሃሌ ሉያ እያሉ በዳዊት የምስጋና መዝሙር ተቀበሏቸው ከዚያም ወደ አኩስም ቤተ መቅደስ ሲገቡ ሁሉን ቻይ አምላካችን የሚሳነው ነገር የለምና በዚያ ትንቢተ ነቢያትን ፈጸመ ምሳሌም የውጣ አማናዊው አካላዊ ቃል ሲመጣ በኢየሱስ ተፈጸመ ምሳሌዩዬቱ ጽዮንም በአማናዊት ጽዮን ድንግል ማርያም ታድሳ ወደ ሐዲስ ኪዳን ተላለፈች የምስጋና የበዓለ መታሰቢያ የታወጀው ጸንቶ የኖረው ዛሬ የጐስቋምን በዓል የምናከብረው በዚህ ምክንያት ነውፅ ቀደም ሲል «በፏፏቴ ድምፅ ቀላይ ቀላይን ትጠራለች» ያልኩትም ግብጻዊት ገዳመ ቀስቋም ደብረ ሃሌ ሉያ ደብረ ዳሞ ደብረ ጽዮን አኩስም ገዳመ ዋሊ ዋልድባ ደሴተ ጣናና ገዳማቶቿ መንዝና ምድረ ጉራጌ ሌሎችም የኢትዮጵያ ቅዱሳት መካናት ታሪክ ያስተሳሰራቸው የታሪክ ተዘምዶ ያላቸው መሆናቸውንና ዛሬ በጐስቋም ስም በዚህ ስፍራና በሌላ ቦታም የምናከብረው በዓል በታሪክ የፏፏቴ ምድፅ የሚገናኙ መሆናቸውን ለማመልክት ነው ያለፈን ማስታወስ በሚመጣው ለመጠንቀቅ ይጠቅማል አንዳልኩት አሁንም የማስታውሳችሁ ነገር አለ በሀዙድጽ ዓመተ ምሕረት በዛሬው ቀን በመንበረ መንግሥት ሞቶሞስቀም ቤተ ክርስቲያን ተገኝቼ ይህንኑ ታሪክ የሚመለከት ሰፊ ትምህርት መስጠቴንና ታላቁ የትግሬ ክርስቲያን ሕዝብ የኢትዮጵያ አምላክ የሰጠውን ጣምራ ዕድል ከታሪክ ጋር አገናዝቦ መጠበቅ እንደሚኖርበት ያቀረብኩት ጥያቄ ያዘለ ማስታወሻ ትዝ ይለኛል ምድረ ትግሬ ከታቦተ ጽዮንና ከጽላተ ኪዳን ከሕገ ኦሪት ጀምሮ ለምድረ ኢትዮጵያ የልዩ ልዩ ሥጋዊና መንፈሳዊ በረከት ምንጭ ቦይ ሆና መኖራ የታወቀ ነው ከለውጥ ወዲህ ደግሞ ኢትዮጵያ ሰይጣንና ሠራዊቱ እየነቀነቁ ባመጡት የመከራ ማዕበል ተውጣ በምትገኝበት ጊዜ ልዑል እግዚአብሔር ሥጋዊና መንፈሳዊ ሥልጣን ለትግሬ ሕዝብ በመስጠቱ ቸርነቱ የዚህን ታላቅ ሕዝብ አምነት የሚያመለክት ስለሆነ አምነቱ ጸንቶ ከትዝብት አንዲድን አገሩንና ቤተ ክርስቲያኑንም ከውድቀት እንዲያድን ቀንም ሌትም ተግቶ መሥራት ያለበት መሆኑን ማስታወሴ ትዝ ይለኛል በልዩ ልዩ ጊዜ ልዩ ልዩ ዐሳቦችን በመቁርቄር በቅንነት አቅርቤአለሁ ተንኮለኞች ግን ቀናውን እያጣመሙ ብዙ አሉባልታ መንዛታቸውንንም ዐውቃለሁ እኔ ግን ከአውነት በስተቀር በዚህ ታላቅ ሕዝብ ላይ መጥፎ አስተሳሰብ እንደሌለኝ አምላኬ ያውቃል ሌላው በደብረ ዳሞ አደገኛ ሁጌኔጌታ ላይ አባ ጳውሎስ ያሳዩት ፌዝ ወይም ቸልታ ነው በነጻው ፕሬስ እንደ ተገለጠው በደብረ ዳሞ ቤተ ክርስቲያን ታሪካዊ ግምጃ ቤት ላይ የደረሰው አደጋ ነሐሴ ቀን ዙቋ ዓመተ ምሕረት ሲሆን ዜናው የተሰማው ግን ከስድሳ ቀን በኋላ ወይም ከሁለት ወር በላ ነው አባ ጳውሎስም ቦታውን የጎበኙት ጥቅምት እና ፀ እንደ ሆነ ተነግሯል እስከዚህ ለምን ተደበቀ። ጌታ በመልአክተኛና በመንግሥት ፖስተኛ የላክነውን አቤቱታ ሳይቀር አንቀበልም ብለው የመለሱ አሉ መንግሥትም በፃይማኖት ጉዳይ አያገባኝም ብሎ ዝም ብሏል ሌላው ሕዝብ አንዳይናገር የመንግሥትን አባባል ለአባ ጳውሎስ ድጋፍ አንደ መስጠት የቆጠረው ይመስላል ማለት ብንናገር መንግሥት ይጠላናል የሚል ዐሳብ ያለው ይመስላል ስለዚህ ታላቁና ክርስቲያኑ የትግሬ ሕዝብ ትናንትም የታሪክ ባለቤት የነበርክ ዛሬም የታሪክ ትዝብት የሚጠብቅህ ከኢትዮጵያ አምላክ ታላቅ ዐደራ የተሰጠህ ስለ ሆንክ አባ ጳውሎስ በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚፈጽሙትን ዐመፅ አየተመለከትክ በቸልታ እንዳታልፈው እውነቱን እንድትናገር እውነቱን እንድትፈርድ በታቦተ እግዚአብሔት ጽዮንና በአምላኳ ስም ተማጽኙጌ አቤቱታየን አቀርባለሁጸ ክብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የአግዚአብሔር በረከት ለቤተ ክርስቲያናችንና ለልጆቿ ይሁን አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ አለቃ አያሌው ታምሩ ካህንሐዋርያ ደራሲና ተርጓሚ አለቃ አያሌው ታምሩ ማዕበል ጋዜጣ የካቲት ቀን ዓ ም «ንዑ ትልዉኒኔ «ሬኑ ተከተሉኝ» ማቴ ይበጽሕ መዋዕል አመ ይነሥእዎ ለመርዓዊ እምኔሆሙ ይእተ አሚረ ይጸውሙ። በዚህ መሠረት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን በትምህተ ሃይማኖቷ በተሠራው ሥርዐተ ቤተ ከርስቲያን ለፃዛደ ቀናት የጌታን ጾም ትጾማለች። «እግዚአብሔርን የምትፈሩ የምታመልኩ ሁሉ ልንገራችሁ ኑ ስሙኝኔ አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ። ተስፋ የለሽ አያሌውም በሊቀ መላእከት በቅዱስ ሚካኤል በሰማዕቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ ይልቁንም አምላከን በወለደች በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ቸር እግዚአብሔር ባደረገላት ተአምራት ከሞት ተርፋ በመሬቱ መገለባበጥ ከአስራቷ ተፈታ በቀኝ አጄ የታሰረችበትን ሣር ግን ከነጉሊቱ ተሸከማ ከወደቀቸበት ተነሥታ ወደ ቤተ ከርስቲያን ገብታ ተጠለለች አየለ ኀይሉ ሞቱ አያሌው በአስደናቂ ተአምራት ከሞት ዳነት ያቺ ሕፃን ናት ከታሪከ ጋር ቆማ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ስለ ምእመናኖቿ የሮማን ካቶሊክ ቤተ ከርስቲያን የምትሟገት አባ ጳውሎስንም ከሮም ጋር በመተባበር በፈጸሙት ደባ የምትከስ ለኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ጳጳሳት ሊቃውንት ለቤተ ከርስቲያን አስተዳዳሪዎችና ካህናት ለሰበካ ጉባኤ አባላትና ለምእመናን በጠቅላላውም ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን አስተዳዳሪዎችና ካህናት ለሰበካ ጉባኤ አባላትና ለምእመናን በጠቅላላውም ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን አባሎች ልጆችና አባቶች አቤቱታዋን ባለ ማቋረጥ የምታቀርበው ያን ጊዜ በተአምራት ከሞት የተረፈችው ሕፃን ናት። እርስዎ የካቶሊካዊት ቤተ ከርስቲያን ዋና ነዎት ካቶሊካዊት ማለትም የሁሉም ማለት ነው ዛሬ እንግዲህ የርስዎ ቤተ ክርስቲያን በእውነት የሁሉ ቤተ ከርስቲያን ናት። አባቶቻችን ሲናገሩ በድሮ ጊዜ ኢትዮጵያውያን የርስት ባለቤት በነበሩበት ጊዜ የሚነሣ የርስት ክርክር ነበር አንዳንዱ ባላጋራ አነሳሥ በሐሰት መሆኑን ሲያውቅ ድነበሩን ለይቶ የሚያውቅ ሽማግሌ እስኪታጣ ምስክር እስኪጠፋ አንገቱን ቀብሮ ወዳጄ ወንድሜ ሲል ቆይቶ ጊዜ ጠብቆ ነው የሚነሣ አንዳንድ ችኩል ደግሞ በአንድ ጊዜ ሁሉን ያገኘ እየመሰለው በተለይም ሀብት ሹመት ወይም ወገን ያገኘ ሲመስለው ያንንም ያንንም አንቅ አንቅ ያደርጋል ሁሉን ልያዘው ልጨብጠው ይላል ያን ጊዜ ሰዎችን ያነቃቸዋል ሰዎችም ወሰኑን ድንበሩን ሕጉን ወጉን ሐረገ ትውልዱን ታሪኩን በሚያውቁ ምስክሮችና ሽማግሌዎች አስመስክረው በብሔራዊ ዳኛ በሕዝባዊ ሸንጎ ተከራክረው ርስታቸውን ከመነጠቅ መብታቸውንም ከመገፈፍ ያድናሉ በአሁኑ ጊዜ እንደሚታየው ጠላት የዘራቸው የእንክርዳድ ዘሮች የጠላት ልጆች ትምህርተ ሃይማኖታችንን ሊያፈልሱ ቤተ ክርስቲያናችንን ሊያፈርሱ እየታገሉን ነው በሀብታቸው በሹመታቸው የሚያደርሱት ዐመዕ ግፍ ረገጣ ሳያንስ ጥቅማቸውን ለማስከበር ብቻ የመንግሥት መስለው ከመንግሥት ሊያጋጩን ይሞክራሉ አባ ገሪማና አባ ጳውሎስ ተባባሪዎቻቸውም የራሳቸው ናቸው እንጂ እግዚአብሔርም የመንግሥትም አይደሉም እኛ የእግዚአብሔር አንጂ የዓለም አይደለንም እነ አባ ገሪማ ባልዋልንበት ሊያውሉን ባልተሰለፍንበት ሊያሰልፉን ባልተመደብንበት ሊመድቡን ይፈልጋሉ እነሱ በልብስ ቤተ ክርስቲያንን በጠባይ ሰይጣንን በሸር ፖለቲካን ተጠግተው መሥራቱን ለምደውታል በስንዴ መሐከል ጠላት የዘራው እንክርዳድ ቡቃያው ስንዴ ቢመስልም በአደገ ጊዜ ይለያል እነ አባ ገሪማም ክርስቲያን ያውም መነኮሳት ከዚያም አልፎ ጳጳሳት ቢመስሉም ሲገቡ መሰሉ አንጂ አሁን ግን እያደጉ ሲመጡ ማንን እንደሚመስሉ ለግብር አባታቸውም ዳግማውያን እየሆኑ መምጣታቸው በሥራ እየተገለጠ ነው እኛ ጥሪኃችን የእግዚአብሔር ነው «ኑ ተከተሉኝ» ብሎ የጠራን መሪያችን ፊታውራሪያችን እኛን ለማዳን ሲል በቀራንዮ ዐደባባይ ግንድ ተሸክሞ ጨርቅ አጠርቅሞ የዋለው ሰማይን ምድርን ባሕርን በውስጣቸው ያለውንም ሁሉ ፈጥሮ የሚገዛ ሁሉን ቻይ ኃያል ምንም የማይጎድለው ባለ ጠጋ ሲሆን በአይሁድና በሮማውያን ፊት ራቁቱን ሲቆም ሲገፈፍ ሲገረፍ ሲቸነከር ሲሰቀል ቅር ያላለው ኀፍረተ መስቀልን የታገሠው ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አዝማቻችንም «ፍጹም አለቃችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እንከተለው» አያለ ወደፊት የሚገሠግሠው ቅዱስ ሐዋርያ ነው እኛ ከዓለም አይደለንም የማንኛውም ፖለቲካ ቡድን አዳባሪዎች አጫፋሪዎች አጀርጃሪዎችም አይደለንም ይህ ጠባይ ያላቸው ሌሎች ናቸው ጥያቄዎቻችን ከእነዚህ ከተዘረዘሩት ጥቄዎች የትኛው ነው ሃይማኖትን ከለላ አድርጎ መንግሥትን ለመቃወም የተነሣ ነው ወይም በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ላይ ለመሪዎቿ መቅረብ የማይገባው ነው የሚባለው የትኛው ነው ጥቄቂዎቻችን በሙሉ መንፈሳውያን ሕጋውያን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክሳውያን ናቸው በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ላይ ለመሪዎች ለአስተማሪዎች መቅረብ የሚገባቸው ትምህርታውያን ናቸው እርግጥ ዓለማውያንና ፖለቲካውያን አይደሉም አዎ ለነ አባ ገሪማና ለደጋፊዎቻቸው ሊጡላቸው አይችሉም ስለዚህም በሆነላቸው ጊዜ በጉልበታቸው በሥልጣናቸው ሊያጠቁን ሳይሆንላቸው ደግሞ ከመንግሥት ሊያጋጩን ይፈልጋሉ አዲስ አይደለም ያረጀ ያፈጀ የካህናትና የሮማውያን ፖለቲካ ነው በቀራንዮ ዐደባባይ የተፈጸመው ያስረዳል የአይሁድ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሕዝብ ለመንግሥት ለቄሣር ግብር እንዳይከፍሉ ቅስቀሳ ደርጋል እያሉ በሮማውን ዳኝነት ሲከሱ ኦሪትን ነቢያትን ሊሽርባችሁ ነው እያሉ ሕዝቡን ሲያነሳሥ ሲቀሰቅሱ መዋላቸው ሮማውን ጭፍሮችም ከካህናት ጉቦ መቅቡጥ ገንዘብ ተቀብለው እኛ አንደ ተኛን ደቀ መዛሙርቱ ሰርቀው ወሰዱት እያሉ ትንሣኤውን ማስተባበላቸውን ቅዱስ ወንጌል ገልጾታል ከዚያ ቀን አስከ ዛሬ በዓለም እየተነገረ ነው የሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ገዢዎና ግብረ በላዎች ከጌቶቻቸው በተማሩት ፈሊጥ አውነቱን በሐሰት አየለወጡ ቢከሱን አንደነቅም መንግሥት የራሱ የሆነ የአመራር ሥርዓት አለው ማንም ሊያጭበረብረው አይችልም አይገባምም ጥያቄያችን ይኸው ነው ከስንዴ ጋር በቤተ ክርስቲያን የተዘሩት እንክርዳዶች ይነቀሉ ከበጎች ጋር በበጎች ስፍራ የተቀላቀሉት ተኩላዎች ይለዩ በክርስቶስ ስም በሐዋርያዊት መንበር ላይ ሠርጎ ገብቶ የተቀመጠውና የሚያጭበረብረው መንግሥትን ከቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያንን ከመንግሥት ለማጋጨት የሚሞክረው ሰይጣን ከመንበሩ ይውረድ ከቤተ ክርስቲያን ይሰደድ የሚል ነው የምእመናንና የቤተ ክርስቲያን ጥያቄ ይህ መሆኑ እየታወቀ እነ አባ ገሪማ የሚያግተለትሉት ዘባተሎ ቋንቋ ትርጉም የለሽ ነው በነገራችን ላይ ለመሆኑ ጥር የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በርእሰ አንቀጹ የጻፈው አስተያየት ምን ለማለት ምን ለማሳየት ፈልጎ ነው አንደኛ ኢትዮጵያ ከአነዚህ ስድስት ዓመታት በፊት ሃይማኖት አልባ እንደ ነበረችና በአሁኑ ጊዜ ሃይማኖትን እንዳገኘች ሁለተኛ ቀደም ሲል ኢትዮጵያ የአንድ ሃይማኖት ደሴት ተብላ ሌሎች ሲቸገሩ እንደ ነበሩ ሦስተኛ የአምነት ነጻነት የተገኘው በታጋዮች ደም እንደ ሆነ አራተኛ ጥር ቀን በቅዱስ አስጠፋኖስ ቤተ ክርስቲያን የቀረበውን ጥያቄ ያለ ቦታው የቀረበ ካስመሰለ በኋላ በዘመናዊ መሣርያ ታጥቀው ለጸሎት ለምስጋና በተሰበሰቡት ምእመናን ላይ ባሩድ እንደ ክረምት ዝናም ያርከፈከፉትን ወንጀለኞች የተገፉ የተበደሉ ጻድቃን አስመስሎ ሲያቀርብ የተገደሉትን የተደበደቡትን ሃይማኖታዊ ጥያቄያቸውን በቦታው በሚገባው ያቀረቡትን ኮንኖአል እሱ ማነው ብዕሩስ የማነው ከዚያም አልፎ በኅብረት ልንታገላቸው ይገባል ሲል ጥሪ አቅቦአል እሱ ማነው አስቀድመን ወደ ታሪክ እንመለስ አንደኛ ኢትዮጵያ ከዓለም አህጉር በፊት ዛይማኖት ያላት ያለ ሃይማኖት የኖረችበት ጊዜ የሌለ ሲሆን በዚህም ብሉይ ሐዲስ ስለሚመሰክሩላት ማንም ጣቱን ሊቀስርባት አንደበቱን ሊሰነዝርባት አይችልም ሁለተኛ የአንድ ሃይማኖት ደሴት ትባል ነበር ለማለት ሞክረዋል መባል ብቻ አይደለም ናት ማንም ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዛሃይማኖት በፊት የተሰበከ የለም «ኢየሱስ ክርስቶስ የአግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ» ብሎ በልቡ አምኖ በአፉ ታምኖ ከተጠመቀው ኢትዮጵያዊ በቀርም ሌላ ተወዳዳሪ ባለ ታሪክ የለም ዛሬ በኢትዮጵያ አለን አለን ፈጀን ፈጀን የሚሉት ልዩ ልዩ የፃይማኖት ድርጅቶች ሁሉ ከ ዓመት በኋላ የተነሠሥ ግማሹ በስደት ሌሎችም በፖለቲካ ወታደርነት የመጡ እንጂ መሠረታውያን ባለቤቶች አይደሉም ይህን ራሳቸውም ያውቁታል ያም ሆኖ በየጊዜው ራሳቸው በሚያደርጉት ስርሰራ ቡርቦራ እንጂ በሃይማኖታቸው ምክንያት የፈለጉትን ዛይማኖት ስለያዙ የደረሰባቸው ከሰሳ ወቀሳ የለም አነሱ የፈጸሙትን ሥራ በጉዲት በግራኝ በሱስንዮን ዘመን በአድዋ በማይጨው በአምባላጌ በሰለክለካ በኦጋዴን ጦርነት የተደረገባቸው ሜዳዎች አደባባዮች በልዩ ልዩ ጸሐፊዎች የተዘገቡ ታሪኮች ይመሰክሩታል ክርስቲያኑም አስላሙም ይህን የዛሬው የአዲስ ዘመን ርአሰ አንቀጽ ጸሐፊ ይህን ሁሉ የሚተቸው ያውም ደግሞ በግል ጉዳያችን ገብቶ የሚፈተፍተው ከዚያም አልፎ መንግሥትንና ክርስቲያኑን ሕዝብ ለማጣቆስ የሚሞክረው ከየት መጥቶ የት ኑሮ መቼ ተወልዶ ነው አም አዲስ ዘመን ለመሆኑ ጋዜጣው አዲስ ዘመን ይህን ስም ያገኘው መቼ ነው ርአሰ አንቀጽ ጸሐፊው ያውቀዋል ጋዜጣው ስሙን ያገኘው አዲስ ዘመን በመባል የተሰየመው ከአጤ ኃይለ ሥላሴ በአጤ ኃይለ ሥላሴ ዘመንና ታሪክ ነው እስከ ደርግ ዘመን ድረስም በዚሁ ስሙ የዘውድን መንግሥት ይልቁንም የአጤ ኃይለ ሥላሴን ታላቅ ሰውነትና ከፍተኛ መሪነት ጥልቅ አስተዋይነት ሰፊ ችሎታና ቸርነት ፖለቲካና ጀግንነት ሲመሰክር ኖሮአል በደርግ ዘመንም በሶሺያሊስት ኢትዮጵያ ይህንኑ ስሙን እንደ ያዘ በአዲስ ዘመን ኮሚኒስታዊ ቋንቋ ደርግን ሲያሞካሽ በፈጸመው ሥራ ሁሉ ደርግን ሲያሞግስ ኖሮአል አሁን ደግሞ በዘመነ ኢሕአዴግ ለሦስተኛ ጊዜ በዚያው ስሙ ማለት በአዲስ ዘመን ዘውድንና የቀደመውን አስተዳደር እያማ ኢሕአዴግን ሲያመሰግን የዕለት ተለት ሥራውንም እአእጋነነ ሲያወራ እያየን እየሰማን ነው አይ አዲስ ዘመን። አውነትም በየቀነ አዲስ ዘመን አጤ ኃይለ ሥላሴንም ደርግንም ኢሕአዴግንም በአንድ ቋንቋ ሲያመሰግን ዛ ዘመን አለፈው ወዳጁን ሳያውቀው ማርጀቱ ነው ለዚህም የሚያበቁት ከአውነት ውጪ የራሳቸውን አስተሳሰብ በሌላው አእምሮ ለማሳደር የሚጣጣሩ ጸሐፍት ናቸው ነገሩ ስላነሳሣኝ አንጂ እፄ በጋዜጣው የሥራ ጉዳይ የፈለገውን ቢያማ የፈለገውን ቢያመሰግን ግድ የለኝም ግን ቤተ ክርስቲያናችንን ለመጻረር ክብረ ሃይማኖታችንን ዝቅ ለማድረግ በእኛ ላይ ጉዳት ለማድረስ ሞራላችንንም ህልውናችንንም ለመጉዳት የመንግሥትን ሥራ ሽፋን አድርገው የሚዋጉን ሁሉ እንዳወቅንባቸው ሊያውቁን እንደሚገባ ማሳወቅ እአወዳለሁ የአስልምና አምነት የተለየ መሥመር ያለው ነው አያከራክርም ያም ቢሆን የድሮዎቹ ሳይሆኑ የዛሬ የዛሬ ጸሐፊዎች ከወሰን እያለፉ እንደ ጻፉ በቅርብ ጊዜ ተመልክቼአለሁ እንደ እውነቱ ከሆነ በገዛ መጽሐፋችን ሃይማኖታችንን ሊያስተምሩን እንደ ሞከሩ ተመልክቼአለሁ ከፈለጉ መድረኩ ይከፈትና ፈቃደኝነታቸውን ይግለጡና መንግሥትም ይወቀውና በመጽሐፍ ቅዱስ ሳይሆን በቁርዓን እውነቱን መነጋገር እንችላለን በክርስትና ስም ከልዩ ልዩ አገር የዘመቱብን ልዩ ልዩ ወሬ የሚያወሩብን ክፍሎችም የእኛይቱ እናታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሰበከችው ሌላ ከአውሮፓ ከአሜሪካ ያመጡት ሌላ ኢየሱስ ካለ ወይም ቤተ ክርስቲያናችን የማታውቀው ሌላ መንፈስ ካለ ወይም ቤተ ክርስቲያናችን ያልሰበከችው ሌላ ወንጌል ካለ መድረኩ ይከፈትና ያቅርቡት እንይላቸው እንስማላቸው ያስረዱን አናስረዳቸው ያለበለዚያ የእምነት ነጻነት በሚል ሽፋን በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የሚደርጉትን ወረራ ያቁሙ እግዚአብሔር አንድ ነው ሃይማኖት አንድ ነው ጥምቀትም አንዲት ናት የታወቀ ሃይማኖታዊ መሥመር ከሌለው ሀገር በቀር በማንኛውም ዓለም አህጉር ለአንድ መንግሥት አንድ ሃይማኖት ነው ይህን የሚያስተባብል የለም በኢትዮጵያ ብቻ እንደ ክረምት አግባ ምድር ያፈራችው ሃይማኖት ሁሉ ብሔራዊ መሆን አለበት የሚባለው አስተሳሰብ ትክክል አይደለም ማንም ሰው የወደደውን ሃይማኖት ሊይዝ በዚያው ሊኖር ይችላል ሁሉ ብሔራዊ ሃይማኖት መሆን አለበት የሚለው አስተሳሰደብ ግን አውነት አይደለም ሄሃይማኖት ከመባል ጥያቄ ውጪ ነውና ተከራክሮ አሸንፎ መንበሩን መያዝ ይቻላል ያለዚያ በወሬ እያታለሉ በገንዘብ አየደለሉ የሕዝብን መንፈስ መበረዝ ያለዚያም መንግሥትንና ሕዝብን በማጋጨት ያውም በማያገባ እየገቡ ደም ለማፋሰስ መሞከር ለአንድ አገር ጉዳትን እንጂ ጥቅምን አያመጣም ለአኔ እንደሚሰማኝ ከሆነ ለመንግሥትም ቢሆን ዓለም የወለደውን ሃይማኖት ሁሉ ተሸክሞ እንኳን ሥራ ሊሠራ ለእነሱ ቦታ መድቦ ማኖሩ እንኳ የሚያስቸግረው ይመስለኛል ስለዚህ ሊያስብበትና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ ለአንድ ሀገር ለአንድ መንግሥት አንድ ሃይማኖት ያውም ጎረቤት ውሽማ የሌላትን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ፃይማኖን ቢመርጥ እሷንም ቢጠብቅ የሚሻለው ይመስለኛል በኢሕአዴግ ዘመነ መንግሥት በሥራው ተገምግሞ ለአንድ ሥራ ይበጃል ይበቃል ተብሎ መመረጥ የተለመደ አንደ ሆነ ሁሉ ተገምግሞ ቀሎ ጎድሎ እምነቱን አጉድሎ ሲገኝም ከነበረበት መሻር መውረድ በሕግ መጠየቅም የተለመደ ሆኖአል የቤተ ክርስቲያን መሪዎችም ተባባሪዎቻቸውም ይሆናሉ ተብለው ወደ ቤተ ክርስቲያን ገብተው ነበር አድገው ተሹመው ከብረው ነበረ አሁን ግን ለተመረጡበት ሳይበቁ ስለ ቀሩ ቀልለው ጎድለው አውነት አጉድለው ስለ ተገኙ ከወንበራቸው መውረድ በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት በታቦተ እግዚአብሔር ፊት ሰው በመግደል ደም በማፍሰስ የአግዚአብሔርንም የመንግሥትንም ሕግ ተላልፈው ስለ ተገኙ ለሕግ እንዲቀርቡ መንግሥትም ከቤተ ክርስቲያን ጎን ሆኖ በወንጀለኞች ላይ ሕጋዊ አርምጃ አንዲወሰድ አንጠይቃን እኛ መሪያችን ክርስቶስ ነው የምንከተለውም እሱን ነው የምናዳምጠውም የእሱን ጥሪ ነው የማንም ፖለቲካ ፓርቲ ተከታዮች አይደለንም የክርስቶስ እንጂ የዓለም አይደለንም ሁሉም ይህን ይወቅልን ከዚህ ጋር አንድ ነገር ላስታውስ ፓትርያርኩ በጥምቀት በዓል ላይ በአንድ በኩል ባለፉት ቀኖች የተደረገውን በቀል የሚያስታውስ ዛቻ የተሞላበት ቃል ሲነዙ በሌላ በኩል ደግሞ ከዚህ በፊት አንዳልተጠየቁ ሆነው ጥያቄ የሚያቀርብ ካለ ጥያቄውን ለመቀበል ዝግጁ መሆናንውን በራቸው ክፍት መሆኑን ሲያስተጋቡ ነበር ይህም በራዲዮ ተላልፎአል እኔን ያስደነቀኝ «የተበደለ ቢኖር» ሲሉ የተናገሩት ቃል ነው በደል ብቻ ሳይሆን መግደል የፈጸመ ሰው በእግዚአብሔርም በሰውም ፊት ሲዋሽ ማየት መስማት ምን ያህል አሳፋሪ ነው በብዙ ሺሕ የሚቆጠር ምእመን ባለበት ጥይት እንደ አፈር ሲረጨ ሲያስረጩ ውለው ጻድቁን ገድሉሎ አስገድሎ ሳይከሰሱ መቅረብ ከሕግ ፊት አለመቅረብ አንዲህ እንደልብ ያናግር ይሆን እግዚአብሔር ይስማው አግዚአብሔር ይየው አግዚአብሔር ይፍረደው አለቃ አያሌው ታምሩ ዘዲማ ጊዮርጊስ የኦርቶዶክሳዊው የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ። ጦማር ጋዜጣ ጥር ቀን ዓ ም አለቃ አያሌው ታምሩ ካህንሐዋርያ ደራሲና ተርጓሚ መብሩክ ጋዜጣ ሰኔ ቀን ጽ ዓ አለቃ አያሌው ታምሩ ከእንግዲህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተከታይ የሆነ ምእመን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቃልና እጅ በሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ በአቡነ ገሪማና በተባባሪዎቻቸው ቃልና እጅ ቡራኬ እንዳይቀበል በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ሥልጣን በጴጥሮስ በጳውሎስ በማርቆስ በቄርሎስ በባስልዮስ በቴዎፍሎስ በተክለ ሃይማኖት ዘደብረ ሊባኖስ ቃልና በራሳቸው ማውገዛቸውን አስታወቁ አለቃ አያሌው ታምሩ ይህን ያስታወቁት በግንቦቱ ሲኖዶሳዊ ጉባኤ አዲስ ያወጣው ሕገ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያላቸውን አስተያየት እንዲሰጡንና ሐምሌ ወይም ቀን በሚከበረው የፓትርያርኩ በዓለ ሚመት ላይ የእሳቸው አመለካከት ምን ሊሆን እንደሚችል ለመገምገም ቃለ መጠይቅ ባደረግንላቸው ወቅት ነው ይህንን የአለቃ አያሌውን ሙሉ ቃልና መልእክት የሚከተለው ነው «ከሁሉ አስቀድሞ እግዚአብሔር ሥራችንን ይባርክልን አላለሁ በመቀጠልም ስሜቴን እንኳ መቆጣጠር እስከሚያቅተኝ ድረስ አየተጨነቅሁ በቃለ ጉባኤ ተባዝቶ በጽሕፈት ቤቱ በኩል ለአስፈላጊው አንዲደርስ በተደረገውና ከሚያዝያ እስከ ግንቦት ቀን ሀጽቷ ዓ ም በሥራ ላይ የነበረው የጳጳሳትና የሊቃነ ጳጳሳት ስብሰባ ሲኖዶስ ጉባኤ ቤተ ክርስቲያን «ሕገ ቤተ ክርስቲያን» ብሎ ስላስተላለፈው ሕግ ያለኝን ሐሳብና ድምፅ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አባሎች በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለሚኖሩ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችን ሁሉ በእግዚአብሔር ስም አስተላልፋለሁ በአግዚአብሔር ስም አሰማለሁ ኛ ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ቤተ ክርስቲያን የምትመራው ወይም አመራር የምትቀበል ከእሱ ከራሱ ከመንፈስ ቅዱስ እንጂ ከሰው አይደለም ይህንንም ራሱ ባለቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ «እስከ ዓለም ፍጻሜ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ» ያለውን ቃሉን ሲያስተላልፍ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጠው ትእዛዝ «ሂዱ አስተምሩ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አስተምሩ» የሚል ነው ይህንንም መልእክት በሚፈጽሙበት ጊዜ ግን የሚመራቸው ማን እንደ ሆነ ሲያስረዳ አመራሩም ከሙሴ ከኢያሱ የተለየ በውሥጣቸው ዐድሮ የሚመራቸው መሆኑን ዓለም የማያውቀው እነሱ የሚያውቁት የአውነት መንፈስ መሆኑን በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ድ ፉጥር ጵ ቿ በተጻፈ ቃሉ ገልጾ ልኮአቸዋል እንግዲህ አግዚአብሔር በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን እንዲጠብቁ ጳጳሳትን የሚሾም ጉባኤያቸውን የሚመራም አሱ ራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የተዋሕዶ ሃይማኖት ትምህርት ይህ ነው ሰው ጉባኤ ቤተ ክርስቲያንን አይመራም ግን በኋላ ዘመን ራሱን አንደ አግዚአብሔር የሚቁጥር አንደ እሱ ነኝ ብሎ መሥራት የሚያምረው በቤተ አግዚአብሔር የሚኖር ትፅቢተኛ አንደሚመጣ ቅዱስ ጳውሎስ ተናግሮአል ይህ ካልሆነ በስተቀር በቤተ አግዚአብሔር አመራር ሰጪ አኔ ነኝ ብሎ የሚናገር ወይም አሱ ነው ተብሎ የሚነገርለት ማንም የለም ሐዋርያት ራሳቸውም በመንፈስ ቅዱስ አንደ ተጠሩ በወንጌል ስብከት አንደ ተላኩ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሮች አገልጋዮች መልእክተኞች እንደ ሆኑ ተናገሩ አንጂ አንዲሁም ቤተ ክርስቲያን የአግዚአብሔር ማኅበር አንደ ሆነች አስተማሩ እንጂ አነሱ ጌቶች መሪዎች አመራር ሰጪዎች እንደ ሆኑ ቤተ ክርስቲያንም የእነሱ ተጠሪ አንደ ሆነች አልተናገሩም አልጻፉም የተፈጸመው አገልግሎት በጠቅላላ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት እንደ ተፈጸመ እንደሚፈጸም የተደረገ በደል ቢኖር ደግሞ በመንፈስ ቅዱስ ላይ አንደ ተፈጸመ ጻፉ ተናገሩ ሐናንያ የተባለው ሰው የመጀመሪያዩቱን ቤተ ክርስቲያን አቋምና አርምጃ በተጠራጠረና በተፈታተነ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ «መንፈስ ቅዱስን ታሳብለው ዘንድ አንዲህ በልብህ ሰይጣን ሞላን። ሁሉም ይህን ያውቃሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ሐዋርያውም «ክርስቶስ በደሙ የዋጃትን ቤተ ክርስቲያን እንድትጠብቁ መንፈስ ቅዱስ ጳጳሳት አድርጎ የሾማችሁ እናንት ለመንጋውና ለራሳችሁ ተጠንቀቁ» ወይም «የተሾማችሁባቸውን መንጋዎችን ሁሉና ራቻችሁን ጠብቁ» ብሎ የተናገረ ስለዚህ ነው ኛ ይህ ከዚህ በላይ የጠቀስኩት ቋሚ መመሪያ ሲሆን ልዩ ልዩ መናፍቃን በቤተ ክርስቲያን ውሥጥ በተነሠበት ጊዜ ሁሉ ጉባኤ ጳጳሳት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት እየተሰበሰበ ቤተ ክርስቲያንን ከስሕተት ከኑፋቄ ሲጠብቁ ኖረዋል በኋላ ግን ከቤተ ክርስቲያን ክብር እየሸሹ ወደ ዓለማዊ ክብር እየተጠገ የእግዚአብሔርን ኀይልና ሥልጣን መከታ አድርገው መሥራት ሲገባቸው በመንግሥታዊ የፖለቲካ ኀይልና ሥልጣን መጠቀም የፈለጉ መለካውያን ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳት በቤተ ክርስቲያን ላይ መከፋፈልን ስለ ፈጠሩ በምድር ላይ ዳግማዊ ክርስቶስ የሚባል መሪ አበጁ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ግን በዚህ የፈተና ጊዜ በታላላቆችና በአስተዋይ ሊቃውንቶቿ አስተዋይነት በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ጸንታ ኖረችፅፅ ለሰው አልተንበረከከችም ይህም በኢትዮጵያ አስተዳደር መንግሥት የለውጥ ጊዜ እስከ መጣበት እስከ ሀ ዓመተ ምሕረት ድረስ ጸንቶ ኖሯል። እንደሚታወቀው ዘንድሮ በጅቷ የተደረጉት የቤተ ክርስቲያኒቱ ጠቅላላ ስብሰባና የሊቃነ ጳጳሳት ስብሰባ አንደኛ በጥቅምት ሁለተኛ በሚያዝያና በግንቦት መገናኛ ከሚያዝያ እስከ ግንቦት የተደረጉ ሲሆኑ ሁለቱም ጊዜዎች ሸር የተሞላባቸው ነበሩ ይህንንም እንደሚከተለው አገልጻለሁ ሀ በቤተ ክርስቲያን የደረሱት ልዩ ልዩ ችግሮች ሁሉ በሲኖዶስ ተመክሮባቸው አንዲወገዱና እርምጃቸውም እንዲገታ በሀጅሄ ጥቅምትና ኅዳር ወር ለሲኖዶሱ ማመልከቻ ስጽፍ መልእክቴ በጌታዬ በአምላኬ ትአዛዝ የተደረገ መሆኑን ገለጨ በአፈጻጸሙ ቸልተኛነት እንዳይታይበት ሲኖዶሱን በሾመ በመንፈስ ቅዱስ ዳኝነት ተማጽጌኝ አቤቱታዬ የእኔ ብቻ ሳይሆን በዐጸደ ሥጋና በዐጸደ ነፍስ ያሉ የኦርቶዶክሳውያን አበውና ምእመናን አቤቱታ መሆኑን ገልጩ ነበር ያቀረብኩት ነገር ግን የሲኖዶሱ ዋና ጸሓፊ አባ ገሪማና ፓትሪያርኩ ሐሳባቸው አስከ አሁን በቤተ ክርስቲያን የኖረውን የመንፈስ ቅዱስን መሪነት ሽረው የራሳቸውን ጣዖታዊ መሪነት ለመተካት ኖሮ በጥቅምት ወር ጅቿ ዓመተ ምሕረት በተደረገው አጠቃላይ ጉባኤ ላይ ያቀረብኩትን አቤቱታ ጭምር ሳይቀበሉ ከመቅረታቸውም በላይ የመንፈስ ቅዱስን ዳኝነት የሲኖዶሱን ሥልጣን ለግል አድመኛቻቸው ኮሚቴ አሳልፈው በመስጠትና በሱ ውሳኔ ተደግፈው የኑፋቄ መጽሐፍ ማውጣታቸውና መበተናቸው አንሶ ኦርቶዶክሳዊውን የሊቃውንት ጉባኤ አፍርሰዋል ለ ይህ በዚህ እንዳለ ሲኖዶሱ ተሰብስቦ ጉዳዩን እንዲያይ በግል ማመልከቻ በነጻ ፕሬሱ በኩልም ተቃውሞዬን በማሰማት ላይ እያለሁ ሚያዚያ ቀን ሀጅጽቿ ዓመተ ምሕረት የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ በሚሉት የግል ኮሚቴያቸው ድጋፍ እኔን ካባረሩ በኋላ ከሚያዚያ እስከ ግንቦት ባደረጉት በአፈና የሲኖዶስ ስብሰባ ሕግ አስወጥተው በመንፈስ ቅዱስ ፈንታ ራሳቸው ፓትሪያርኩ ሲኖዶሱ ወንጌልን ለሚሰብክበት ቀኖና ቤተ ክርስቲያን ለሚያስተምርበት ጉዞ አመራር ሰጪ ጣዖት ወደ መሆን አድገዋል በቤተ ክርስቲያን ስም ተሰይመው እግዚአብሔርንና ቤተ ክርስቲያንን ሊያገለግሉ የተሾሙ ኤሏስ ቆጸሳት ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳት የሲኖዶሱ ዋና ጸሓፊ ሳይቀር ለቤተ ክርስቲያን ተጠሪ መሆናቸው ቀርቶ ለፓትሪያርኩ ተጠሪዎች እንዲሆኑ ሲያደርጉ በዚያ ሚያዚያ ወ ቀን ተፈርሞ ጸድቋል በተባለውና በጽሕፈት ቤቱ አማካኝነት ለሚመለከተው ሁሉ እንዲተላለፍ የቃለ ጉባኤ ትእዛዝ በተሰጠበት ሕግ ቤተ ክርስቲያን እስከ አሁን ስትሠራባቸው የኖሩት ሕጎችና ደንቦች ሁሉ በዚህ ሕግ ተሻሽለው ከስፍራቸው ሲወገዱ አባ ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ ፈንታ የቤተ ክርስቲያኒቱን የአመራር ሰጪነት ቦታ ሲይዙ በቤተ ክርስቲያን ላይ የአምልኮ ጣዖት ዐዋጅ ታውጆባታል ፓትሪያርኩ በሾማቸው በአግዚአብሔርና በቤተ ክርስቲያን ላይ በፈጸሙት ተግባር ታላቅ በደል ፈጽመዋል ከሳቸው ጋር ቃላቸውን ለማጽደቅ ምኞታቸውን ለሟሟላት በሕጉ ላይ ፈርመዋል ተብሎ ስማቸው የተመዘገበላቸው ወፀቱ ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳትም እንደ ተባለው አድርገውት ከሆነ ለተፈጸመው በደል ተባባሪዎች ናቸው ይህም እጅግ የሚያሳዝን ነው። አንዲሁም ሐምሌ ወይም ቀን ይከበራል ተብሎ ሽርጉድ የሚባልለት በዓለ ሚመት የአሮን የወርቅ ጥጃ መታሰቢያ ሆኖ በቤተ ክርስቲያን ሊከበር የማይገባው ስለ ሆነ በዓሉ ከመድረሱ በፊት የሲኖዶሱ አባላት በአስቸካይ ተሰብስበው ሕጉን ካልሻሩና በጣዖትነት የተሰየሙትን አቡነ ጳውሎስን ከሥልጣናቸው ካላነሥ ምእመናን ይህንን በዓል አእንዳታከብሩ ለቤተ ክርስቲያን ደሙን ባፈሰሰ አምላክ ስም ቤተ ክርስቲያንን በሚመራና በሚጠብቅ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥያቄዬን አስተላልፋለሁ ምናልባት የሕጉን ጽሑፍ አንብቦ መረዳት የተሳነው ግን በልዩ ልዩ ደጋፊዎቻቸው ተጭበርብሮ በቸልታ የሚመለከተው ከዚያም ዐልፎ በሥልጣናቸው እየተመኩ ለቤተ ክርስቲያን ጥያቄ ጆሯችንን አንሰጥም ብለው ይህን በደል ያደረሱትን ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስን በሦስት የሹመት ስም የሚንቀባረሩትን አባ ገሪማን ለነሱ ድጋፍ የሚሰጡትንም ሁሉ ጌታዬ አምላኬ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይሁን አሜን ማስጠንቀቂያ አምላኬ ሂድ ተናገር ያለኝን ትእዛዝ ለእናንተ አድርሻለሁ ሩጫዬንም ጨርሻለሁ ከአንግዲህ ተጠያቂነቱ የእናንተ የምአመናንና ታሪክ ተጠያቂ ያደረገው የመንግሥት ነው ለዚህም ምስክሬ ራሱ እግዚአብሔር ቅዱሳን መላእክት ሰማይና ምድር ናቸው አለቃ አያሌው ታምሩ ዘዲማ ጊዮርጊስ መብሩክ ጋዜጣ ሰኔ ቀን ጽ ዓ ም «ከቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔር» «የቅዱሳኑ ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው» መዝ ድ ሺ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀዋሚ ምስክር የሆኑት አለቃ አያሌው ታምሩ ከአባታቸው ከአቶ ታምሩ የተመኝና ከአናታቸው ከወይዘሮ አሞኘሽ አምባዬ በጎጃም ከፍለ ሀገር በብቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ በታላቁ ደብር ወገዳም በደብረ ድማኅ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልዩ ስሙ ቤተ ንጉሥ በተባለ ቦታ መጋቢት የ ቀን ሺሕ ጀፎ ዓመተ ምሕረት በዕለተ ሆሣዕና ተወለዱ። ለ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ከህነት የሊቃውንት ጉባኤ ተመርጠው ከሰኔ ወር ህየሣ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ የስብከተ ወንጌል ከፍል አባል ሆነው አገልግለዋል። ከቡር አለቃ አያሌው ታምሩ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን እምነት ትምህርት ሥርዐትና አስተዳደር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠና እየተበላሸ መሄዱ በእጅጉ ያሳዝናቸው ስለ ነበር የቤተ ክርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ እንደ መሆናቸው መጠን ጥፋቱ እንዲታረም ብዙ አቤቱታና ተማጽኖ ጉዳዩ ወደሚመለከተው ወደ ቤተ ከርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኖዶሱን በመሠረተና በሚመራው በመንፈስ ቅዱስ ስም ተማጽነው ቢያቀርቡም ሲኖዶሱ ጉዳዩን ለማፈን ከመሞከር በስተቀር ምንም እርምጃ ሳይወስድ ቀርቷል እሳቸውም ያቀረቡት ጥያቄ መፍትሔ ባለማግኘቱ ጉዳዩን ለሚመለከተው ለኢተዮጵያ ሕዝበ ከርስቲያን ለማሳወቅና በቤተ ከርስቲያን ላይ ዐመፅ የሚፈጽሙትን ፓትርያርኩንና የእሳቸው ተባባሪ የሆኑ ጳጳሳትን ባላቸው ከፍተኛ ኀላፊነተና ሥልጣነ ከህነት በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ለማውገዝ ተገደዋል። ከዚህም በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ካህናት በጸሎተ ቅዳሴ ጊዜ የዐመፀኛውን ፓትርያርክ ስም እንዳይጠሩ ውግዘት አስተላልፈዋል። ከማረፋቸው ሦስት ቀናት በፊትም በተለየ የተመስጦ ራአይ ውስጥ ሆነው ብዙ ምስጢር ያላቸው ቃላት የተናገሩ ሲሆን ከነዚህ ውስጥም «የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያንን በመወከል ወደ ግብጽ ቤተ ከርስቲያን ሄደህ እንድታስተምር ተብዬ ተጠርቼአለሁና ልብሴን ስጡኝ ከመንበረ ማርቆስ የወርቅ ሰዓትና የወርቅ ሣህን ተሸለምኩ የተሸለምኩትን የወርቅ ሰዓት ስጡኝሄ የሚሉ ይገኙባቸዋል የከቡር አባታችን የቀብር ሥነ ሥርዐት ነሐሴ ሺ ቀን ሀየሀን ዓመተ ምሕረት ብዙ ዘመን ባገለገሉበት የአዲስ አበባው ደብረ አሚን ተከለ ሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን ብዙ ሕዝብ በተገኘበት ተፈጽሟል የዕረፍታቸው ጓኛ ቀን መታሰቢያም መስከረም ቀን ዓመተ ምሕረት በጸሎት ታስቦ ውሏል ስለ ከቡር አባታችን አሊቃ አያሌው ታምሩ ከብዙ በጥቂቱ ከረጅሙ ባጭሩ ለመጥቀስ ሞከርን እንጂ የእሳቸው ትምህርት በብዙ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ የተጻፈ መሆኑ እሙን ነው ትጉሁ የወንጌል ገበሬ አባታችን አባታቸው ሐዋርያ ቅዱስ ጳውሎስ እንደ ተናገረው ለእግዚአብሔር ኖረው ለእግዚአብሔር የሞቱ ደም አልባ ሰማዕትነትን የተቀበሉ አባት ናቸው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳለ «እኔ በሕይወት ብኖር ከርስቶስን ለማገልገል ነው ብሞትም ዋጋ አለኝ ፊልጵ ጾል አምላካችን አግዚአብሔር ለአባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ አቡነ ወልደ ጊዮርጊስ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ፅረፍተ መንግሥተ ሰማያትን ያድልልን ለባለ ቤታቸው ለልጆቻቸው ለልጅ ልጆቻቸው በመንፈሳዊ ዕውቀት ኩትኩተው ላሳደጓቸው እንዲሁም ለሚወዳቸውና ለሚያፈቅራቸው የኢትዮጵያ ሕዝበ ከርስቲያን መጽናናቱን ይስጥልን ከብር ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ እንዲሁም ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን አሜን የኑሮ መሠረት ለሕፃናት ዓ ም የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት በኛ ዓ ም መች ተለመደና ከተኩላ ዝምድና በኛ ዓ ም ወላዲተ አምላከ በኢትዮጵያ የሮ ዓ ም የጽድቅ በር ሮ ዓ ም ምልጃ ዕርቅና ሰላም ዓ ም ተአምርና መጽሐፍ ቅዱስ በፀኛ ዓ ም ቿ መልእክተ መንፈስ ቅዱስ የ ዓ ም ዜና ሕይወት ዘቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ ሀየ ዓ ም የኑሮ መሠረት ለሕፃናት ሀየዛቦ ዓ ም » ለግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ድኛ ዓመት በዓለ ልደት መታሰቢያነት የተዘጋጀ ነው በተለይ ለሕፃናት መማሪያነት ታስቦ የተዘጋጀ ስለ ሆነ መሠረታዊ የመጀመሪያ ደረጃ የሃይማኖት ትምህርት ይገኝበታል። » የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በተለይ ስለ መንፈስ ቅዱስ የምታምነውን አምነትና የምታስተምረውን ትምህርት ለመግለጽ የተዘጋጀ ነው » ስለ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ስለ ልዩ ልዩ ሥራውም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረትነት ለማስተማር የተዘጋጀ ነው » መንፈስ የሚለው ቃል ያለውን ትርጉምና መልኮቹን ይገልጻል። ይህንኑ ተከትሎ አለቃ አያሌው ታምሩ ከግንቦት ወር ሀየ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ የተከለ ሃይማኖትን ቤተ ከርስቲያንን በእልቅና ማገልገል አቆሙ ነገር ግን በጠቅላይ ቤተ ከህነት ውስጥ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ ከመሆን ጋር ከተለያዩ አድባራትና ገዳማት በሚቀርብላቸው ጥሪ መሠረት በጣም ብዛት ባላቸው የቤተ ከርስቲያን በዓላት ላይ በመገኘት እንኳን የተቃውሞ የምስጋና ቃል ለመናገር ያስፈራ በነበረበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት የሕዝብና የቤተ ከርስቲያን አንደበትና ሕሊና ሆነው በሃይማኖት ትምህርት ረኀብና በፍትሕና መልካም አስተዳደር ጉድለት የተንገበገበውን ኢትዮጵያዊ ሕዝበ ከርስቲያን ሲያስተምሩና ሲያጽናኑ ኖረዋል። ሚያዝያ ቀን ህየሇኮሾ ዓመተ ምሕረት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ከርስቲያን በሚከበርበት ጊዜ አለቃ አያሌው ታምሩ በቤተ ከርስቲያኑ ተገኝተው እንዲያተምሩ ተጋብዘው ነበር። የወቅቱ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ፓትርያርክ አባ ጳውሎስ ሐምሌ ቀን ሀየፐዐ ዓመተ ምሕረት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን በተካሄደ ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ኛ ፓትርያርከ ተብለው ተሾሙ። በዐጸደ ነፍስ የሚገኙት የእስከንድርያና የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን አበው አባ ጳውሎስ ሺ ስድስት መቶ ዓመት የኖረ ውግዘት ጥሰው በሥጋው በደሙ የማሉትን መሓላ አፍርሰው የኢትዮጵያን ቤተ ክርስቲያን የሮም ቅኝ ግዛት ስላደረጉ ፍርድ ይሰጥልን ሲሉ ለጎያሉ አምላከ አቤቱታ አቀረቡ ከዙፋኑ የመጣው መልስ ግን እስከ ዕለተ ምጽአት ፍርድ የቤተ ከርስቲያን ነው የሚል ነበረ። ዛሬም ያለነው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ይበልጡንም በከፍተኛ አመራር ላይ ያሉ አባቶች ስለ ኢትዮጵያ ስለ ትውልዷ ስለ ቤተ ክርስቲያኗ ስለ ሃይማኖቷ ስለ ታሪኳ ተጠያቂዎች ናቸው ተጠያቂዎች ነን ሌላ ማድረግ ባይቻል እንኳ ድምፅን ማሰማት ከቤተ ከርስቲያን በኩል የሰውም የእግዚአብሔርም ግዴታ ነው ስለዚህ እላይ እንደ ጠቀስኩት በዚህ ደብዳቤ አማካይነት የፊተኛውን ቅጂ እንደገና አቅርቤአለሁ ከዚህ በፊት ሲኖዶሱ ተወያይቶበት በቤቱ ውስጥ በሚሰጠው ውሳኔ ይፈጸማል በማለት ወደ ውጪ አላሰማሁም አሁን ግን በዚህ በኩል ፍሬ ማግኘት ካልተቻለ ጉዳዩን ክርስቲያኑ ሕዝብ እንዲያውቀው ለማድረግ የወሰንኩ መሆኔን በፍጹም ትሕትና ስገልጽ አሁንም ሲኖዶሱ የቤተ ክርስቲያንን ጉዳይ በቸልታ እንዳያልፈው ሞቷም የእናት ሞት ነውና ችላ እንዳይለው በድጋሚ ሲኖዶሱን በሾመና በሚመራ በመንፈስ ቅዱስ ዳኝነት ተማጽፔአለሁኔ ከቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ጥቅምት ኗ ቀን የፒ ዓ ም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስና ቅዱስ ፓትርያርክ የጻፉት ደብዳቤ ሙሉ ቃል የሚከተለው ነበር «ይሀ መደድሆዌና ሰሚሟቃዌ ሠጋዌና መኘሏልሳዌ ሕይወትኝ ዞጧዱስስ በዐጸዴ በዐጸደ ነዉስ ቃኩ ነኢኪትዮጵቃ ኑርቆቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲቃኝሼ ከበውፍ አዬጅቻቸው ዖተባበኤፍበትኝ ከቤቱታ ሳቀርብ ከባድ ኀዘሻ እፆተሰሟሻ ነው ። ይሁንና ይህ ከአንድ ምሁር ነኝ ባይ የማይጠበቅ አላስፈላጊ ተግባር በሚፈጸምበት ወቅት ሁሉ ቤተ ከርስቲያኒቱ በትዕግሥት ከምትመለከትዎ በቀር አንዳችም የወሰደችው የተግሣጽ ወይም የእርምት ርምጃ እንደ ሌለ ግልጽ ነው ስለ ሆነም በየጊዜው የሚፈጽሙት ኃለ ዘለፋ ቤተ ከርስቲያኒቱ ከምትችለው በላይ ከብደት እየጨመረ በመምጣቱ መነቫ ጉዳዩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ ስብሰባ ቀርቦ ከተገመገመና ከተጣራ በኋላ «አለቃ አያሌው ታምሩ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ ሲሆኑ አባላቱን ሰብስበውና አወያይተው ማቅረብ ሲገባቸው ሕጋዊ ምስክርነት ሊሰጡበት የማይችሉትን ጽሑፍ ጥቅምት እና ኅዳር ቀን ሀየፒ ዓ ም የርሳቸውን ስሜት ብቻ በማስተጋባት ራሳቸውን ከቅዱስ ሲኖዶስና ከአስተዳደሩ በላይ በማድረግ በአሁኑ ጊዜ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሕጋዊ አሠራር እንደ ሌለና ቤተ ክርስቲያንም እንደ ሌለች በመቁጠር በከፍተኛ ደረጃ የሚከናወነውን ሐዋርያዊ እንቅስቃሴ ሕገ ወጥ እንደ ሆነ አድርገው በመጻፍ በልዩ ልዩ የዜና ማሰራጫ አውታሮች ሳይቀር በማሰራጨታቸውና የቤተ ክርስቲያኒቱን አስተዳደር በመዝለፋቸው አፈጻጸማቸው ከሥራና ከቤተ ከርስቲያን አባልነት የሚያሰርዝ ተግባር ሆኖ በመገኘቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ትሕትናን የምታስተምር የበላይና የበታች ተከባብረውና ተፈቃቅረው እንዲኖሩ መልካም አርእያ ሆና የቆየች ስትሆን አለቃ አያሌው ታምሩ ግን ወቅትና ጊዜን እየጠበቁ የቤተ ከርስቲያናችን ቅዱሳን አበው የሆኑትን ሁሉ በማዋረድ ለመጥፎ ተግባር አርአያ ሆነው በመገኘታቸው አለቃ አያሌው ታምሩ በተለያዩ የግል ጋዜጦች የሚጽፏቸውና የሚያስተላልፏቸው መልእከቶች ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን የሚያፋልሱ ሥርዓተ ቤተ ከርስቲያንን የሚያፈርሱ ከመሆናቸውም በላይ እናትና አባትህን አከብር እያለች የምታስተምረውን የቅድስት ቤተ ከርስቲያንን መመሪያ ጥሰው የመሪዎቿን ከብር በመድፈራቸው በስም ተጠቃሹ በየዐውደ ምሕረቱ የሚሰጡት ትምህርት ከፖለቲካ ጋር የተቆራኘ የራሳቸውን ዝና ለማዳበር ብቻ የሚጠቀሙበት እንጂ በትክከል የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ለማስተማር የማይጠቀሙበት መሆኑ ካለፉት የረጅም ጊዜ ልምዳቸው የታየ በመሆኑ በአጠቃላይም ዘወትር ከሚፈጽሙት አላስፈላጊ ተግባር እንዲቆጠቡ ቢመከሩም ቀኖና ቤተ ከርስቲያንን በመድፈሩ ተግባር እየገፉበት ከመሄዳቸው በቀር ተጸጽተው የሚመለሱ እንዳልሆነ ስለ ተረጋገጠ በዚህና በመሳሰለው ምክንያት ሁሉ የመጨረሻ የሥነ ሥርዓት ርምጃ በመውሰድ ከሚያዝያ ቀን ፀየፐቷ ዓ ም ጀምሮ ከቤተ ከርስቲያኒቱ ከማናቸውም ሥራና ጥቅም እንዲሰናበቱ እንዲደረግ» ሲል በመተቸት ከላይ የተጠቀሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ ሚያዝያ ቀን የጡቷ ዓ ም ባደረገው ስብሰባ አስተዳደራዊ ውሳኔ ሰጥቷል። ቤተ ከህነት ያላግባብ ያለ ሥርዓት ከሥራ ገበታቸው ላይ ሲያግዳቸው ሠርቶ የመኖር ለተቀመጡበት የሥራ ኃላፊነት የመታመን የባላገርነት መብትና የሕግ የበላይነት አለ ወይስ የለም የሚሉትን መሠረታዊ ጥያቄዎች መሠረት በማድረግ የአገሪቱ የፍትሕና የርትዕ ሥርዓት በሚፈቅደው በኩል ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እንዲታይ ጥያቄ አቅርበዋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ አለቃ አያሌው ታምሩ ለቤተ ከርስቲያን መሪዎች ያቀረቡት ጥያቄና ተማጽኖ መንፈሳዊ መንገድን የተከተሰና ስለ እግዚአብሔርና ስለ ቤተ ከርስቲያን ክብር የተደረገ ቢሆንም «የአባቶችን ከብር ተዳፍረዋል» በመባል ከሥራ ከተባረሩበት ከሚያዝያ ወር ፀየፐቿ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሥራ ከርከር ችሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርከ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤትን በመከሰስ መዝገብ ከፍተው ሲከራከሩ ቆይተው ጉዳዩ የካቲት ቀን ሀየገር ዓመተ ምሕረት ውሳኔ አግኝቶ ነበር። በቤተ ክርስቲያን ስም ተሰይመው እግዚአብሔርንና ቤተ ከርስቲያንን ሊያገለግሉ የተሾሙ ኤጴስ ቆይሳት ጳጳሳትና ሊቃነ ጳጳሳት የሲኖዶሱ ዋና ጸሓፊ ሳይቀር ለቤተ ከርስቲያን ተጠሪ መሆናቸው ቀርቶ ለፓትሪያርኩ ተጠሪዎች እንዲሆኑ ሲያደርጉ ሚያዚያ ፀዉ ቀን ተፈርሞ ጸድቋል የተባለውና በጽሕፈት ቤቱ አማካኝነት ለሚመለከተው ሁሉ እንዲተላለፍ በቃለ ጉባኤ ትእዛዝ የተሰጠበት ሕገ ቤተ ከርስቲያን እስከ አሁን ቤተ ከርስቲያን ስትሠራባቸው የኖሩት ሕጎችና ደንቦች ሁሉ በዚህ ሕግ ተሻሽለው ከስፍራቸው ሲወገዱ አባ ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ ፈንታ የቤተ ክርስቲያኒቱን የአመራር ሰጪነት ቦታ ሲይዙ በቤተ ክርስቲያን ላይ የአምልኮ ጣዖት ዐዋጅ ዐውጀውባታል። ይህም እጅግ የሚያሳዝን ነው የሚገርመው ደግሞ በዚሁ ሕግ አንቀጽ «ፓትሪያርኩ የተዋሕዶ እምነትን ሕግጋተ ቤተ ክርስቲያንን የማይጠብቅ ማዕረጉን የሚያጎድፍ ሆኖ መገኘቱ በተጨባጭ ማስረጃ ሲረጋገጥ በምልአተ ጉባኤ ያለአንዳች የሐሳብ ልዩነት በቅዱስ ሲኖዶስ ከተጠና በኋላ በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ከማዕረጉ ይወርዳል» የሚል ቃል አስፍሮ ሲኖዶሱን በአፈና ልዩ ሥልጣን ተጠቅመውና እንደ ሌለ አድርገው ካሳዩ በኋላ የኑፋቄ መጻሕፍት በማሳተም የተዋሕዶ ሃይማኖትን አፋልሰዋል ሕገ ቤተ ከርስቲያንን ሳይጠብቁ ቤተ ከርስቲያን ከምታወግዛቸው ጋር የጸሎተ ቅዳሴና የማዕድ ተሳትፎ አድርገዋል ቤተ ከርስቲያኒቱ ከምታወግዘው ፓፓ ቡራኬ ተቀብለዋል እያልን እየተቃወምን ለተቃውሟችንንም ተጨባጭ ማስረጃ እያቀረብን ራሳቸውም ይህንን ሳይቃወሙ ይህ እንዳይቀጥል በሥልጣናቸው ተጠቅመው ኦርቶዶከሳዊውን የሊቃውንት ጉባኤ ሲያፈርሱ ጉዳዩን አይቶ ውሳኔ በመስጠት ፈንታ እንደገና በሕግ በመንፈስ ቅዱስ ስፍራ ተተከተው ለሲኖዶሱ ሥልጣንና ተግባር አመራር ሰጪ ይሆናሉ የሲኖዶሱ አባሎች ሁሉ ለፓትሪያርኩ ተጠሪ ይሆናሉ ሲል የወጣው አዋጅ አፈጻጸም ነው ይህ ሕገ ቤተ ከርስቲያን ተብሎ የታወጀው ሕግ «እስመ ሜጥዋ ለዐማፃ ላዕሌከ» «ዐመፅን ወደ አንተ መለሷት» ተብሎ እንደ ተጻፈ ቤተ ከርስቲያንን መካነ ጣዖት ምአመናንን መምለኪያነ ጣዖት የሚያሰኝ ስለ ሆነ በሙሉ ድምፅ እንድትቃወሙት በእግዚአብሔርና በቤተ ከርስቲያን ስም አጠይቃለሁ ሐከአሁን ጀምሮ ማለት ይህ ቃል በነጻው ፕሬስ ከተላለፈበት ጊዜ ጀምሮ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቃልና እጅ በሲኖዶሱ ጸሓፊ በአቡነ ገሪማ ቃልና እጅ ይህን የተጻፈውን ሕግ የቤተ ከርስቲያን ሕግ ብለው አጽድቀው በተባባሪነት አሳልፈዋል የተባሉ ጳጳሳት እውነት ሆኖ ከተገኘ የነሱ ተባባሪዎች ናቸውና በነሱ ቃልና እጅ ቡራኬ እንዳትቀበሉ አንዳትናዘዙ ስማቸውን በጸሎተ ቅዳሴ የሚጠሩ አለቆች ቀሳውስት ካህናት ካሉም አምልኮ ጣዖት አራማጅ ናቸውና ተጠንቅቁባቸው ምከር ስጧቸው አንቢ ካሉም ተለዩዋቸው። የአለቃ አያሌው መልስ ግን «ባለፉ ዘመናት በቤተ ክርስቲያን አንድነትና ህልውና ላይ የተፈጠሩ የልዩነት ነቀርሳዎች ሳያንሠ እኔ እንዲህ ያለውን የጥፋትና የውድቀት መንገድ ለቤተ ከርስቲያኔ አላበጅም መሆን ያለበት ሌላ ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን አንድ ነች ሌላ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የለችም እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ነን ማድረግ ያለብን ሌላ ተገንጣይ ቤተ ከርስቲያን ማበጀት ሳይሆን ቤተ ከርስቲያናችን በራሷ ሕግ የምትመራበትን ጥረት ሁሉ ማድረግ ነው» የሚል ነበር።