Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የነፃነት ባሮች ከአቤል ሠይፈ ሰኔ «አቤል ሠደፈ ፖሣቁ አዲስ አበባ ረ ሄሄ ሄን ዜ ሉዕ ማስታወሻ ይህን መጽሐፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ «ባቢሎን» የተሰኘውን መጽሐፍ ካነበብኩ በኋላ ነው ወንድምክን መቆጣት የምትችለው ህጉም የሚያዘጡ ሌላው ወንድምክ ወንድም በመሆኑ ብቻ ጥፋት የለውም ብሎ በስሜታዊነት መወገንም አሰለ «ኛው ፉክክር ነጡ ኢትዮጵያዉያን «አገራችን ተወረረች» ብለው መጧጫህ። የታደሉት አምስቱ ጠቅላላ ልጆቻቸውን ታቅፈው ነው የታሰሩት። በሃዘን ተኮማትራና ተጩባብጣ ከወደ ጥግ በኩል ተቀምጣለች የሁሉም ስሜት አንድ ነው እዚች «ኮንቴነር» ውስጥ ገብተው ስቃይ መቁጠር ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ ተስፋቸው እንደ ወዘናቸው ተሚጦ አልቋልፎ የስርዓቱን ፋሽስትነት ከግምት ውስጥ በማስገባት ይመስላል ሁሉም ፃዕረ ሞታዊ ጸጥታ ውጧቸው በፍርሃት ዕለተ ሞታቸውን ብቻ የሚጠባበቁ ተስፋ ቢሶች ሆነዋል ይዋል ይደር እንጂና ከዚህ ጩካኝ መንግሥት በተገኘች ትንሽ ምህረት ለአገራችን እንበቃለን የሚል የተስፋ ጭላንጭል በማናቸውም ዘንድ የለም አብዛኞቹ ተስፋ የሚያደርጉ ከሆነ ከአምላካቸው በሚወርድ ተአምራታዊ ኃይል ብቻ ነው። እናም በጣም የሚገርም ነው።ኞ በማለት ቁና ተነፈሱ ልጁ በሰጠው ጥቆማ መጮሰረት ጉዳዩን ለማጣራት ሞክሬ ነበር። የአስር አለቃው ምንም እንኳን ጥምጣሙን አውልቆ ለመወርወር ጊዜ ባይፈጅበትም እንደመብረቅ የፈጠነበትን የጠላቱን ጥቃት ግን መቋቋም አልቻለም ነበር። በዚህን ጊዜ ሳሙኤል ጉልበቱን አጠራቅሞ የንግላል ጥሎ ደበደበው ሁለቱም ከዚያው ሆነው በቡጢ መጠቃጠቅ ቢጀምሩም ከድካማቸው የተነሣ አሰነዛዘራቸው ሃይል አልነበረውም በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ እንዲያው ለይስሙላ እየተጎነታተሉ ሁለቱም የወደተችዋን ሽጉጥ ለማግኘት ቀኝና ግራቸውን እኩል ሲያማትሩ ነበር ሽጉጧን መጀመሪያ ያያት ግን የአስራ አለቃው ነበር እንደ አጋጣሚ ከወደጥግ አካባቢ ከጠረጴዛው አጠገብ የአንድ ሜትር ርቀት ላይ ነው ያለው መጀመርያ የተሰማው የዚያ የአጫሹን ድምፅ ነበር። ብለህ ነበር የምትፀፀተው። ምነው ይህን ያህል ተቆረቆርክላት። በል በገዛ እጅህ ሌላ ጣጣ ሳታመጣ አርፈህ ተቀመጥ በሰላሳ ዓመቱ የጦርነት ጊዜ ሴት እህቶቻችንን ብታይ ኖሮማ መፈጠርክን ነበር የምትጠላው እና ምን ለማለት ፈልገህ ነው። መበቀል አስፈላጊ ከሆነስ በማን ላይ ነው የምትበቀለው። እንደኔ ነባር ታጋይ ብትሆን ኖሮ ሳትወድ በግድ ጭካኔን ትማር ነበር ለማንም ጠላት እንዲህ አትራራም ነበር። ያንተን እንጃ እንጂ እኔ ታጋይ የምለው ለሰው ልጅ ገደብ የለሽ ፍቅር ያለውን ነው ቆይ እስቲ ረጋ በል አኘድ የገረመኝን ጥያቄ ልጠይቅህ እንዲህ በሙሉ ልብ መንግስታችንና ኤርትራዊነታችንን የምትሳደበው ማንን ተማምነህ ነው። ሌቱ የማይነጋ መስሎህ ነው። ወይስ አልጠየቅበትም ብለህ ነው። ከአስር አለቃው ጊዜያዊ ቢሮ ዘንድ ተጠርቶ ከተለያት ወዲህ እስካሁን አልጋነሽን አላስታወሳትም ነበር። ቅድም ወደ ጊዜያዊ ጽሕፈት ቤቱ አድርሶት በአለቅየው እንደ ውሻ ተባሮ የተመለሰው ወታደር የኮንቴነርዋን ግርግዳ እየታከከ ሸብለል ብሎ ተጋደመ ለዚያኛው የሚያንኮራፋውን ደግሞ በዚያው ፍጥነት አናቱ ላይ ሰደደበት። የት ነው የምትሄዱት። ዘርኢሰናይም እየጠበቀሽ ነው አልጊፒ። ስሩን መሬት እንደቀበረው ካሮት ያደፈጥኩት ከተጠያቂነት ነፃ የሚያወጣኝን እንዲህ ያለ አጋጣሚ ስጠብቅ ነበር እስከዛው ግን ስልብ መሆንክን አውቂ በየቀኑ በስሜትህ እጫወት ነበር። ሰመረን ገድለህ ስትሸሽ ይህ የገዛ ጥላውን የሚጠራጠር መንግስትህ የሱን ሬሣ ብቻ ይዞ የሚሄድ መስሎህ ነበር። ህይወቴንኮ አበላሽተኸዋል ጎድተኸኛል አለችው በጩኸት ፊቷን በመሪር ጥላቻ አኮሳትራ ከታሰርኩበት ጨለማ የወጣሁት የበደልኩትን መንግስት እንደምክስ ቃል ከገባሁ በኋላ ነበር። ግዳጁ ትግራይ ገብቼ ማሌሊትን መሰለል ነበር። በነገው ዕለት ወደሃገራቸው ከሚሸኙ ዓጋሜዎች ጋር እንደምሽኝ ነበር የተገለፀልኝ። ከመሄዴ በፊት ግን ላስይዝህ ነበር። ወታደሩ ያስጠራህ ጊዜ ዓጋሜዎቹ እንዳይጠረጥሩኝ ፈራሁ እንጂሄ ማንነትክን ልነግረው ነበር። የተገረፍኩትማ ላለመጠርጠር ነው እዚያ ደረቅ አገራቸው ስገባ ትግራዊነቴን አምነው እንዲቀበሉኝ ታስቦ ነው ይህን ሁሉ ግን ለምንድ ነው የምትነግሪኀ። ጭስስ እንደምትል ስለማውት ነዋ ደሞስ ሰማህ አልሰማህ ምን ታመጣለህ። በነዚህ የግል ዝና ጥመኞች ራስ ወዳዶችና ሩሽስቶች ላይ አንድ ሆኖ ሆ ብሎ ሲያምፅ።
ኢሳያስ የፕሮፓጋንዳ ኃላፊ ስለነበሩ በፖለቲካውና በወታደራዊ ክንፎች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት እንዲህ እንዲህ እያሉ ከፊት ለፊታቸው የቆመውን ሁሉ በምስጢርና በግላጭ እያጩዱና እያሳጩዱ ተጉዘው በዓም የህዝባዊ ግንባር ሊቀመንበር ለመሆን በቁ አብዛኛውን የሀገሪቱ ህዝብ ስለ ፕሬዚዳንቱ አመራርም ሆነ ስብዕና ያለው አስተያየት የሚጻረር ቢሆንም ኢሳያስ አመጸኛ እልከኛና ደፋር ስለመሆናቸው ግን ሁሉም ይስማሙበታል ኢሳያስ ራሳቸው አመጸኛ ባልሆን ኖሮ ለዚህ ደረጃ አልደርስም ነበር» የሚል አመለካከት አላቸው «አንድ ሰው ጉልበትና አቅም እስካለህ ድረስ ብቻ ነው የሚፈራህ ብዙዎች ሀገሮች አሜሪካን ሰጥ ለጥ ብለው የሚገዙላት ስለሚወዷት ሳይሆን የጭካኔ በትርዋን ስለሚያውቁና ስለሚፌሯት ነው እኛም ማንንም የማይምር ጩካኝ በትር እንዳለን ለአለም ህዝብ ማሳየትና መፈራት አለብን ይህ እንግዲህ ከአስተዳጸጋቸው የመነጩ መሆኑ ነው በህፃንነት ዘመናቸው ቤተሰቦቻቸው በግል ጉዳያቸው ሳይ የተዋጡ ጊዜ እንደሊሉ ተቆጥረው የተረሱ ይመስላቸውና ብርጭቆ ግ ጀበናና የመሳሰሉትን የቤት ዕቃዎች በመስበር ትኩረት ይስቡ ነበር ረብሸኛ ስለሆኑ የሚፈልጉትን በጉልበታቸው ያገኙ ነበር «ምስኪንና ዝምተኛ ከሆንክ እናትክም እስከመፈጠርህ ትረሳሀለች» በማለት የሚፈላሰፉት ከዚህ ከልጅነት የተገኘ ልምድና ተሞ ክሮአቸው በመነሳት ነው እናም ጭር ሲል አይወዱም ፕሬዚዳንቱ በዚህ አያበቁም ይቀጥላሉ ራሴን የምቆጥረው» ይላሉ «እንደ አንድ ተአምረኛ ሰው ኣድርጌ ነው ደከመኝ ሳልል በከፈልኩት ከባድ መስዋዕትነትና ባደረግኩት የረዥም ጊዜ ዲፕሉማሲያዊ ጥረት አገሬን ለዚህ ለተሻለ ደረጃ እንድትበቃ አድርጌአለሁ ጊዜ ኖሮን ካዳመጥናቸው ለኤርትራ ህዝብ ብልጽግናንና ሰላምን አስገኝተው ለታላቅ መሪነት የበቁ ዓለም አቀፋዊ ዝና ያተረፉ ደፋር ብልህና አገር ወዳድ ፕሬዚዳንት እንደሆኑ ይነግሩናል እሳቸው ከሌሉ ኤርትራ የምትባል አገር እንደማትኖር እንደ ተራ ሰው ተራ ሞት የሚሞቱ ከሆነ በሳቸው ቦታ ተተክቶ እንደርሳቸው ተአምር ሊሰራና አገሪቷን ሊያሳድግ የሚችል ሌላ ተአምረኛ ሰው ዳግመኛ መፈጠሩን እንደሚጠራጠሩ ሌላም ብዙ ብዙ ነገር አፋቸውን ሞልተው ያወጉናል እንዲህ አፋቸውን ሞልተው በድፍረት የሚናገሩት «ከሚገባ በላይ በራሴ ስለምተማመን ነው ብለው ስለሚያስቡ ነዉጮ ለጥቀውም «ሲበዛ ግልጽ ነኝ። የኦኘሬሽኑ መጀመር የምታበስረዋ የመጩረሻዋን ፊሽካ ነው የሚጠብቁት ያቺ ፊሽካ የሚነፏት ደግሞ አቶ አዶናይ ናቸው እሳቸው ዛሬ ጧሟት ለዚሁ ተልዕኮ ሲባል ወደ ምፅዋ ሄደዋል በቀጠሮአቸው መሠረት ግን እስካሁን አልደወሉለትም ለግማሸ ሰዓት ያህል በጭንቀት ሲቁነጠነጥ የቆየው ሳሙኤል ተስፋውን ቆርጦ በትካዜ ተውጦ ተደምሟል ለጊዜው እንዳልተሳካላቸው ቢገምትም ነገን ተስፋ አድርጎ በሃሣብ ተክዚል አብዝቶ ቢጩነቅም ምንም ማድረግ ግን አይችልም ምክንያቱ መደወል ያለባቸው እሳቸው ናቸው መጀመሪያ ነገር በዚህ ሰዓት የት ቦታ እንዳሉ አያውቅም የሚያውቀው ምፅዋ ውስጥ መሆናቸው ብቻ ነው ቦታውን ቢያውቅም እሱ መደወል እይኖርበትም ማንኛውንም ነገር ቀላልም ሆነ ከባድ በታቀደው መሠረት ነው መፈጸም ያለበት በቃ ይህ የውስጥ አሰራራቸው ጥብቅ መመሪያቸው ነው የሳሙኤል ጭንቀት የኦፕሬሽኑ ለጊዜው አለመሳካት ነው እንጂ አቶ አዶናይን በሌላ ነገር ጭራሽ አይጠረጥራቸውም በሳቸው ላይ ሙሉ እምነት አለው በዚያም ላይ ለጉድ ነው የሚያደንቃቸጡ አድናቆቱ ከ እስከ የለውም። ምንም እንኳ ሳይታሰብ እንደ ድንገት እየመጡ ታጋይ የመሆን ስሜት ቢያጭሩበትም አስራ አራት ዓመት የሞላው ጊዜ ግን ጭራሽ ጠፉበት ቢጠብቅ ቢጠብቅ ከነአካቴው ድምፃቸውም መልካቸውም ራቀበት እሳቸው በጠፉ በአስር ቀናት ውስጥ ደግሞ አባቱ አቶ ተወልደ ብስራትበዚያው እንደወጡ ቀሩ የአባቱ በዚያው ወጥተው መቅረት አቶ አዶናይን ተከትለው በረሃ የገቡ መስሎት ነበር ከሶስት ወራት በኋላ ግን ፎርቶ ከተባለ አካባቢ በጠራራ ፀሐይ ተገድለው ለብዙ ጊዜያት ሬሣቸው ለአሞራ ተሰጥቶ መቆየቱን ሰማ ይኸኔ ከአቶ አዶናይ ጋር የነበራቸው ጥብቅ ግንኙነት ገዢው መንግስት እንደደረሰበትና አቶ አዶናይም በጠላት በመታወቃቸው ምክንያት ለአንዲና ለመጩረሻ ገዚ አስመራ መግባት እንዳቋረጡ ገመተ ከዚያ በኋላ ሳሙኤል አስመራ ከተማ ውስጥ ብዙ አልቆየም የአባቱን መገደል እንደ ረመጥ ሰለፈጀውና አቶ አዶናይ ያሳደሩበት ተፅፅኖ በአጋጣሚው ይበልጥ ሰላንሰራራ ከቤተሰቦቹ ጠፍቶ አንዳንድ የትምህርት ቤት ጓደኞቹንና ታላቅ ወንድጮን አስከትሎ በረሃ ገባ ሻዕቢያ መንገድ ላይ ቀለበው በረሃ ውስጥ ለአምስት ዓመታት በቆየበት ጊዜ አንድም ቀን አቶ አዶናይን በአካል አላገኛቸውም ለነገሩ በሁለተኛው ወሩ ነበር እንደማያገኛቸው እርጮን ያወጣውጡ ምክንያቱም አቶ አዶናይ የጀብሃ ታጋይ እንጂ የሻዕቢያ አልነበሩምና ጀብሃ ደግሞ ለእስላሞች ብቻ የቆመ ፓርቲ ነው ሲባል ሰምቶ ነበር በዚህም ሲበዛ ተደነተ እንዱት ሊሆን ቻለ ብሎ ግራ ተጋባ ቢሆንም ጀግንነታቸውን ወርሶ ቁጭ አለ እሱም በሰላይነቱ አንቱ ተባለ ኤርትራ ነፃ እስከወጣችበት እስከ ዓም ስለ አቶ አዶናይ ምንም አልሰማም ነበር ከነፃነት ወዲህ በመጀመሪያዎቹ ዓመታት ግን ከሰው ሰው አጠያይቆ ያሉበትን ሁኒታ ለማወቅ ችሎ ነበር እሱ በረሃ ሲገባ እሳቸው ደግሞ ከጀብሃ አመራር አካላት በፈጠሩት ልዩነትና ጸብ የተነሣ መንገድ ላይ እንደተላለፉና ከጥቂት ዓመታት በኋላም ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርገው ትተው ፊታቸውን ወደ ንግድ ዓለም እንደመለሱ ሰማ ኤርትራ ነፃ ስለወጣችና ሁሉንም ነገር እልባት ስለተገኘለት የሳቸው ከትግልና ከፖለቲካ መራቅ በድንገተኛ አደጋ በሞት ከተለየው የሰላሳ አምስት አመቱ ቱጃሩ የበኩር ልጃቸውን ሃብት ወርሰው ስመጥር ነጋዱ መሆን ምንም አልመሰለውም ነበር የሻዕቢያን ባህሪ አብጠርጥሮ ካለማወቁ የተነሣ «ነፃነት» በመገኘቱ ብቻ የህዝቦች ጥያቄ ሙሉ በሙሉ የተመለሰ የመሰለው ሳሙኤል ወዲያውኑ ነበር በስርዓቱ አካሄድ ግራ መጋባት የጀመረው ፍትሕ ሲጩፈልቁ የሕዝቦች ሰብአዊ መብት ሲጥሱ እኔ አውቅልሃለሁ በማለት ፈላጭ ቆራጭ ሆነው ህዝቡን ሲበዘብዙና ሲያሰቃዩ አይቶ እንዳላየ ሆኖ ማለፍ ስላልቻለ አምርሮ ይቃወማቸው ያዘ ያተረፈው ነገር ቢኖር ግን ጥላቻን ማባባስ በችሎታው ለሃገሩ ማበርከት የሚገባውን እንዳያበረክት ወሳኝ ሥራ መከልከል እንደሌለ ያህል ሊያስቆጥረው የሚችል መናኛ ሥራ እየተሰጠው ሲወላከፍ መዋል ብቻ ሆነ ቁርጥ ያለ ንግግሩ በራስ መተማመኑ እንደ በግ ዝም ብሎ አለመነዳቱ የታዘዘ ጊዜ ለምን ብሎ መጠየቅ ሳይሆን እሺ ብሎ መቀበል እንዳለበት አለማወቁ ለህሊናው ቅድሚያ በመስጠት ለማንም የበላይ ሲያጎበድድ አለመገኘቱ ንጽህናው ሃቀኝነቱ ታማኝነቱና ደግነቱ በመሪዎቹ ዘንድ ጥርስ ውስጥ እንዲገባ አደረገው እናም በአይነ ቁራኛ መታየት ጀመረ። ከአጠገባቸው ማንም ሰው የለም ሠራተኞቹ ተጠቃልለው ወጥተዋል የፕሬዚዳንቱ የግል ጠባቂዎች ከቤተ መንግሥቱ ቅጽር ግቢ ዘበኞች ጋር ግቢው በር ላይ የሞቀ ጩዋታ ይዘው እየተሳሳቁ ስለሆነ ህንፃውና ኮሪደሩ ፍጹም ባዶ ነው እናም አሁን ብቻቸውን ናቸው ለዚህም ምክንያት ያላቸው ይመስላል ምክንያት ባይኖራቸውም እሳቸው የአጃቢ ጋጋታ አይወዱም ወይም እንደማይወዱ ሆነው ለመታየት ስለሚሹ ይሆናል ወይም ማንም መስማት የሌለበትን ከባድ ምስጢር ለልብ ወዳጃቸው ለጂጁኔራል ሰብሓት ኤፍሬም ወዲ ኤፍሬም ለመንገር ከመፈለጋቸው የተነሳም ሊሆን ይችላል ያም ሆነ ይህ ህንፃውና ኮሪደሩ ጭር ብሏል ከጁኔራሉ በፊት በቀጠሮአቸው መሠረት ሁለት ሰዎች እዚህ ድረስ ይመጣሉ የመጀመሪያው ባለ ቀጠሮ ያ የሚጠሉት እሱም የሚጠላቸው በልዩ ልዩ ሁኒታዎች የሚከሰቱትን የፀጥታ ችግሮች ኮንትሮባንድና አደገኛ ወንጀለኞችን በማደን ከፍተኛ የጸጥታ ተግባር በማካሄድ ላይ የሚገኘው ከምስጢራዊ ደህንነት አገልግሎት የሚመጣው የሕዝብ ደህንነቱ አባል ነው ሳሙኤል ተወልደ። » ሊል ያሰበውን ትቶ «የለኝም» አላቸው በአጭሩ ቀጠለና «ከሆነም ይህ ብቻውን እንደ ወንጀል መውሰድ የለብንም እንደ እኔ ከሆነ ማንም ሰው ያመነበትን መስመር የመከተል መብት አለው ከኛ የተለየ አመለካከት ያነገበን ሰው በአመለካከቱ ብቻ እኛን ሊጎዳ አይችልም አንድ ሰው ሁለት ሲደመር ሁለት ሶስት ወይንም አምስት ነው ብሎ ከተቀበለ ለኛ አራት ነው ብለን ለምናምን ትክክለኛ ሰዎች በምንም መንገድ ሊያሰጋን አይችልም» አለ ረጋ ባለና ግብረ ገብነት በተላበሰ ሁኔታ «እንዲት እንዴት ነው የምትናገረው። እንደ ፈረስ ፊት ፊቱን ካልሆነ አዙሮ የሚያይ አንገት የለህም እንገ» አሉት ምን ያህል እንደናቁት ለማሳየት የታች ከንፈራቸውን አሸራመው ለጠቁና «የምትለው ሁሉ ትክክል ነው አንድ ዲሞክራሲያዊ ነኝ የሚል መንግሥት ጥፋት ያጠፋን ሰው ግልጽ በሆነ ፍትሐዊ አሠራር ፍቤት ድረስ ወስዶ ተገቢውን ሁሉ ማስደረግ እንዳለበት ከአንተ በበለጠ እኔም አውቀዋለሁ በተለይ በአፍሪካ ውስጥ ዲሞክራሲ ሳይሸራረፍ በተግባር የዋለው በእኛ ዘንድ ብቻ ስለሆነ ላለፉት ዓመታት ያደረግነው ከዚህ የተለየ እንዳይደለ ታውቃለህ ወደ ወዲ ቀሺ ወንጀል ስንመጣ ግን ይህንን ግልጽ አሠራራችን እንደማያዋጣን በቀላሉ መገመት ትችላለህ ብፃይ ሳሚ። በቃህ ጥሩ ገልጸኽዋል ታዲያ ይህን መሰሉን ሰው ቢወገድ አይንህን ታሻለህገ» «አዝናለሁ ኢሳያስ ስለጠላሁት ብቻ እሱን ማጥፋት የለብኝም ይህኮ የራሴ ሰሜት ብቻ ሊሆን ይችላል እኔ ደግሞ አንዲት የማትረባ መጢቃ ነፍስ ይዢ ህዝቡን ልወክል አልችልም ለዚህ ነው ወደ ህዝቡ ይውረድና ፍርዱን ያግኝ ማለቴ» ፕሬዚዳንቱ ቁጣ ባደፈረሰው አይን ትክ ብለው ሲያስተውሉት አየ ስሜት ውስጥ ስለነበረ አባባሉ እንደሚያስቆጣቸው አልገመተም ነበርና ተደናገጠ እናም ቁጣቸውን ለማብረድ ፈገግ ለማለት ሞከረ አርእስቱን ለመቀየር ሲልም «ለመሆኑ የየትኛው ፓርቲ አባል ሆኖ ነው የተገኘውጡገ» ሲል ጠየቃቸው የፓርቲውን ስም በዝግታ ነገሩት በመካከላቸው መጠነኛ ዝምታ ተፈጠረ አሁን ማለት የፈለጉትን በርግጥ ገብቶታል እያንዳንዲን ፊደል ረገጥ ዘርዘር አድርገው ሲነግሩት ሻምበል ሰመረ የሆነውን ሳይሆን አንተ የሆንከውን ነው የምነግርህ ያለሁት ማለታቸው እንደሆነ ተረዳ ከባድ አደጋ አግጦ እንዳፈጠጠበት ታወቀው አፈቅቤ ልበጩቤ እንደሆኑና አድብቶ በማጥቃትም ተወዳዳሪ እንደሌላቸው አብጠርጥሮ ያውቃል ይህን ብለው በዚች ደቂቃ እንዲጠነቀቅ የቢጫ መብራት ምልክት ብልጭ ማድረጋቸው ግን ግራ ገባው አዕምሮአቸውን ካልሳቱ በስተቀር የዚህ መሰል ደግነት ሲያልፍም አይዳስሳቸውም ከዚህ ወዲህ የዚህ ዓይነቱ አጉል ድፍረት ስለማያዋጣ ተለሳልሶ መናገር አልያም ዝም ማለቱ እንደሚመረጥና መዘናጋትና መጃጃል እንደሌለበት ማስታወሱ ግን ከልብ አስደሰተው ፕሬዚዳንቱም ቢሆኑ እንደገባው ባወቁ ቅጽበት ታላቅ ስህተት መፈጸማቸውን ወዲያውኑ ነበር ወለል ብሎ የታያቸው «እና አሁን የመጨረሻ ውሳኔህ ምንድነው። ሷል ሳሙኤል አሰበ ትንፋሹን ዋጥ አድርጎ መጩረሻውን ይጠብቅ ጀመርፁ በሩ በችኮላ መልክ ተበርግዶ ተከፈተና አንድ ሰው ዞው ብሎ ገባ ሰውየው የመሃለኛውን በር በዝግታ ከፍተው ገና ከመግባታቸው «ብፃይ ኢሳያስ በዚህ ሰዓት ለምን እንደፈለግከን ገርሞኝ ነው ስከንፍ ከቀጠሮዬ አስር ደቂቃ ቀደም ብዬ የመጣሁልሀ» ሲሉ ጮኹ በድምፃቸው ብቻ ሳሙኤል የመከላከያ ሚኒስትሩ ጁኔራል ሰብሐት ኤፍሬም መሆናቸውን አወተቀ «ወዲ ኤፍሬም በዚህ ሰዓት መጠጥ ይጀምራል እንጂ እንዱት ወደዚህ ይመጣል። ሳሙኤል። » እንዲህ እንዲህ እያሰበ የደመነፍሱን አስፋልቱን ለማቋረጥ መሃል መንገድ ገብቶ ኖሮ ከየት መጣች ያላላት የቤት መኪና ለጥቂት ገጭታው ነበር ሹፌሩ ፍሬኑን በኃይል ሲረግጥ ጎማዎቹ መሬቱን ቆንጥጠው ሲይዙት ባሰሙት ኃይለኛ ድምፅ ነበር ከተዘፈቀበት የሃሣብ ባህር ውስጥ የወጣው ያኔም ነበር ወዴት መሄድ እንዳለበትና ምን ማድረግ እንደሚኖርበት ቆም ብሎ ለማሰብ ጥሩ አጋጣሚ የሆነለት መጀመሪያ ቀጥታ ወደቤት ለመሄድ ነበር ያሰበው አቶ አዶናይ የሱዳን ዋና ከተማ ከሆነችው ካርቱም ውስጥ ተመድቦ በመንቀሳቀስ ላይ ያለውን የፓርቲው የወታደራዊና የፀጥታ ክፍል ኃላፊ በአንድ ወቅት ለሆነ ተልዕኮ አስመራ በህቡዕ ገብቶ በነበረበት ጊዜ በአጋጣሚ አስተዋውቀውት ነበር ለምናልባት ብለው የስልክ አድራሻውንም ሰጥተውታል ስለዚህ ወደቤት ሄዶ እሱጋ ስልክ በመደወል ዝርዝር ሁኔታውን ለማስረዳትና ተቀጣዩን እርምጃ ምን ሊሆን እንደሚገባው መመካከር አለበት ወዲያውኑ ግን ሃሣቤን ውድቅ አደረገው የቤቱን ስልክ በመንግስት ተጠልፎ ሊሆን ስለሚችል ይህንን ማድረግ በራስ ላይ የባሰ አደጋ መጋበዝ ነው የሚሆነው መንገድ ላይ መደወልም የሚያዋጣ አይሆንም በዚህም ላይ ከአምሳ ናቅፋ ገንዘብ በላይ ኪሱ ውስጥ የለም ለጥቂት ጊዜ ቆም ብሎ አሰበና ከኪሱ ሁለት ሳንቲሞች አውጥቶ ከአጠገቤ ወዳለችው የህዝብ ስልክ አመራ «ሄሎ። ሲል አሰበ ሠረቀብርሃንን የፈለገበት ምክንያት እሱጋ ሄዶ ቢደውል የተሻለ እንደሚሆን ስለገመተ ነው ከሳምንት በፊት መጠጥ በዞረበት ላይዞር ወስኖ ስለነበር ሳምንቱን ሙሉ አልተገናኙም ነበር የኦፕሬሽኑ ጉዳይ እልባት እስኪያገኝ ድረስ መረጋጋት ስላልቻለም ሌላ ቦታ ተገናኝተው ለመጩዋወት ዕድል አሳገኙም አሁን ግን ለአስቸኪይ ጥብቅ ጉዳይ ስለሚፈለገውና ዝም ብሉ ከመብከንከንም ለዛሬ ብቻ ትንሽ ቢቀማምስ ንዴቱ ሊበርድለት ስለሚችል ከዚህ በፊት አዘውትረው ከሚገናኙበት ቡና ቤት ይገኝ እንደሆነ ለመሞከር መንገዱን በረዥሙ አፈስ አፈስ እያደረገ ወደ ቡና ቤቷ ወደ ባር ቱኔል አቀና ሻምበል ሰመረ ዘርአይ መታደኑን ያላወቀውን ሳሙኤልን አገር አማን መስሎት ቀጥታ ወደቤት እንደሚያመራ በመተማመን ባሰማራቸው ሶስት ታማኝ የወታደር ፖሊሶች የሚቀርብለትን በረከት ለመቋደስ እጅግ ከመቋመጡ የተነሳ እየተቁነጠነጠ ቢሮው ውስጥ ተቀምጦ ሬድዮ መነጋገሪያው ላይ አፍጧሟል በዚህ መሃል ሬድዮ መነጋገሪያው ድንገት ጮኸና አስበረገገው ለምን ክፉኛ እንደደነገጠ እየገረመው ሬድዮውን የመመንጩቅ ያህል አፈፍ አድርጎ ካነሳ በኋላ በጎርናና ድምጹ «ሃሉሎ» ሲል አምቧረቀ «እሺ ቀጥል እስካሁን ቤት አልገባም ነው የምትለው። አደገኛ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ መኪናው ተበላሽታ ጋራዥ መግባትዋን ስለሰማሁ በዚህ ሰዓት ደግሞ ታክሲ ስለማያገኝ ዝም በል እሱ ድሃ አገር ላይ ኮንትራት ታክሲ መያዝ መቀናጣት ነው ብሎ ስለሚያስብ በኖርማል ዋጋ ካጣ በእግሩ ነው የሚሄደው ታዲያ ይኸውልህ ቸኩላችሁ ልክ እንደወጣ እንዳትይዙት ሲያዝ ማንም ሰው ማየት የለበትም እዚያ አካባቢ የሚያውቀው ሰው ብዙ ነውኔ ሰው ከሌለበት ጸጥ ካለ ቦታ ሲደርስ ክበቡትና ያዙት በተለይ ጩለማ ቦታ ላይ ብትይዙት በጣም አስተማማኝ ይሆንልናል እሺ። ከአስር ደቂቃ በፊት እዚህ ደርሶ ቢሆን ኖሮ ይኸኔ ጭንቀቱን ተጋርቶለት ትንሽ ቀለል ይለው ነበር አሁንም ገና ጊዜ አለ እሱ ባይመጣም ራሱ ቤቱ ድረስ መሄድ አያቅተውም። » ሳያሰበው ከሰማይ በላይ ጮኾ አስደነገጣት «አትጩኸብኝ» እሷም ከሱ በላይ ጮኸች «ጠላሁሽ ካልከኝ ልሄድልህ እችላለሁ በንዴት እየተመናቀረች ጥላው ሄደች እሱም እሷን በማስከፋቱ ቅር ተሰኝቶ ሠረቀም ከአሁን ወዲህ እንደማይመጣ ገምቶ ባንኮኒው ላይ ሂሣቡን አኑሮ እየተጣደፈ ወጣ ከቡና ቤቷ ደጃፍ አምስት ርምጃ ያህል እንደ ራቀ ፊኛው ክፉኛ በሸንት መወጠሩን ተሰማውና ወደ ቤና ቤቷ ሽንት ቤት ለመግባት አሰበ ሆኖም አሳላፊዋ ከመናደድዋ ብዛት ምናልባት ልትሰድበው ወይንም በሆነ አስቀያሚ እንቅስቃሴ ልታስቀይመው ስለምትችል በዚህም ተመልሶ ወደ ቤና ቤቷ መግባት ፈራና ለመሸናት የሚያስችለውን ሰዋራ ቦታ ይገኝ እንደሆነ ዙሪያውን ቃኘ ይኽኔ ነበር ቀይዋ ቶዮታ ክረሲዳ መኪና አይኑ ውስጥ ጥልቅ ያለችው መኪናዋ ውስጥ አንድ ሰው መሪውን በተጠንቀቅ ጩብጦ እሱን ያያል ከዚህ ቀደም አይቶት ባያውቅም ሳሙኤል ክፉኛ ጠረጠረው ጥርጣሬውንም ለማጠናከር ዝቅ ብሎ ታርጋዋን አየ መኪናዋ የቆመችው ጩለም ካለ ቦታ ቢሆንም የመንገድ ላይ መብራቶች ፈለግ ተከትሎ ቁጥሮቹን ለማንበብ ችሎ ነበር ማመን ግን አልቻለም እንደገና አይኖቹን አጩንቁሮ ታርጋዋን አየ በእርግጥ መኪናዋን ከዚህ ቀደም ያውቃታል። » በጥድፊያ አንዴ ዞር ብሉ አያቸውና በሚያስደንቅ ፍጥነት ተፈትልኮ የቤተክርስቲያኑን ግድግዳ እየታከከ ሩጫውን ተያያዘው ትንሽ እንደሮጠ አዳኞቹ ሲጪጧሟሁና ልክ የመኪና መብራት በረዥሙ ሲበራበት ድንገት እመር ብሎ ዘለለና የግርግዳውን ጫፍ በመያዝ ተንጠላጥሎ እግሮቹን በማስቀደም ቤተ ክርስቲያኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወደቀ አዳኞቹ ተኩሰው እንዳይመቱት በመፍራት የሚያርፍበትን ቦታ ሳያስተውል እንዲሁ በነሲብ ወድቆ ኖሮ ለምዕመናን ተብሎ የተቀመጠ ትልቅ ጥቁር ድንጋይ ተቀበለው ሳሙኤል ረጋ ብሎ ተዝናንቶ በሚጓዝበት ሰዓት ምንም ያልተጠራጠረ መስሏቸው ተዘናግተው የነበሩት ሶስት ፖሊሶች ታዳኙ በወሰደው ድንገተኛ እርምጃ ተደናግጠው ይይዙት ይመጩብጡት አጥተው ተጪሟሁ ግድግዳውን ዘሎ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የገባ ጊዜም እንዳያመልጣቸው በመስጋትና ከበው ሊይዙት በማሰብ ሁለቱ ፖሊሶች ወደ ምስራቅ ባለመኪናው ደግሞ ወደ ደቡብ አቅጣጫ ተበታትነው ሽምጥ ጋለቡ የመቶ አለቃው ባስጠነቀቃቸው መሠረት ሁሉም ሽጉጦቻቸውን አቀባብለው ይዘዋል ከሚያመልጥ ቢገደል እንደሚሻል ስምምነት ላይ ደርሰዋል ሳሙኤል ትልቁ ጥቁር ድንጋይ ትከሻው ላይ ሲያርፍ ክፉኛ ስላመመው ከቁጥጥሩ ውጪ ሆኖበት አፉን በሰፊው ከፍቶ ጮኸ ለጥቂት ሰኮንዶች ህመሙን ካስታመመ በኋላ ወታደሮቹ እንዳይዙት ማምለጥ ስለነበረበት ትከሻውን ይዞ ተነሳ በየትኛው የግድግዳ ማዕዘን ወርዶ መሸሽ እንዳለበት ማሰብ አላስፈለገውም አዳኞቹ ከሶስት በላይ ከሆኑ ዙሪያውን ሊከቡት ይችላሉና ይህ ከሆነም ነገሩ የዕድል ጉዳይ ብቻ ነው የሚሆነው በደቡብ አቅጣጫ በኩል ወዳለችው ግድግዳ ተጠግቶ በመዝለል ከመውረዱ በፊት መንገዱን ቃኘ ጭር ብሏል ሰዎቹ ከመድረሳቸው ተቀላጥፎና ተጠንቅቆ አጥሩን በመውረድ ፎሮቪያ ተብሎ ወደሚጠራው አካባቢ የምትወስደውን ሰርጥ መንገድ ይዞ በሩጫ ተፈተለከ ፎሮቪያ እንደደረሰ ቀጥታ ያመራው እዛው አካባቢ ወዳለችው ትንጂ ስታድዮም ነበር ስታድዮሚሟ ዙሪያዋን በሽቦ አጥር የታጠረች ሆና መቀመጫ የሚባል ነገር የላትም ወለል ያለች ገላጣ ሜዳ ናት ሳሙኤል ወደዚች ስታድዮም ምን ልሁን ብሎ እንደመጣ ባይገባውም አንዴ መጥቷልና ገርበብ ያለችውን የብረት በር ገፋ አድርጎ ገና ከመግባቱ የሆነች መኪና አጠገቡ ደርሳ ረዥም መብራትዋን ለቀቀችበትሱፁ ዞር ሲል የብርሃኑ ጮራ ስላጥበረበረው ሊለያት ባይችልም በዚህ ሰዓት ወደ ስታድዮም መግባት የምትፈልግ መኪና ካለች አዳኙ እንጂ ሌሳልትሆን እንደማትችል ተገንዝቦ ወዲያውኑ በሩን መለስ በማድረግ መቀርቀሪያ ካለው ይፈልግ ገባ እንደ ዕድል ሆኖ ምንም ነገር ስላላገኘ በሩን በአንድ እጁ ተደግፎ አጠገቡ ድንጋይ እንዳለ ዙሪያውን ተዚዙሮ ማተረ ድንጋይም አልነበረም ያለው አማራጭ መሮጥ ብቻ ነበር በዚች ቅጽበት ሁለት ሰዎች ከመኪናው ወርደው ሲጪሟሁ ሰለሰማ ያለ የሌለ ጉልበቱን ተጠቅሞ በመሮጥ ከወዲያኛው መለሰተኛ የሽቦ ኣጥር ጋ ደረሰ ወታደሮቹ ድንገት ታዳኙ ከበሩ ጀርባ አድፍጦ እንዳይቀድማቸው በመስጋት በፍርሃት ተውጠው ከከባድ ጥንቃቄ ጋር ቀስ እያሉ በሩን ገፋ አድርገው ገቡ ቢሆንም የበሩን ጀርባ መፈተሸ አላስፈለጋቸውም ነበር ሳሙኤል እዛ ማዶ እንደ ዝንጀሮ ሽቦውን እየቧጠጠ ሲወጣ አይተውት ነበርና እናም ጊዜ ሳይሰጡ አከታትለው ተኮሱበትር ሆኖም ሳሙኤል ሸቦው ጫፍ ደርሶ ተወርውሮ ወደዚያኛው ሜዳ ስለወደቀ አላገኙትም እነሱ ግን አወዳደቁን አይተው የተመታ መስሏቸው እየፈነጠዙ ወደ እርሱ ሮጡ ሳሙኤል የሚያደርገውን አጥቶ በሃሣብ በመረበሽና በመቁነጥነጥ ላይ ሳለ የወታደሮቹ ዱካ ከሩቅ ስለተሰማው ትንፋሹ እጥር እጥር እያለበት በመሮጥ የባቤር ሃዲዱን ተሻግሮ በጩረቃ ብርሃን ወገግ ብሎ ወደሚታየው አውላላ ሜዳ ላይ ደረሰ መሰወሪያ ቦታ ስላልነበረው ግን በእጅጉ ተጩነቀ በቀላሉ አደጋ ላይ ሊወድቅ እንደሚችል ታየውና ልቡ በፍርሃት ደረቱን በርቅሳ ልትወጣ ደረሰች። ሽታው እንኳንስ ሰው ዝንብም አያስቀርብም ቀና ብሎ ሲመለከት ወታደሩ ወደ ሌላ አቅጣጫ እያየ ቆሞ እንደነበርና ልክ ያየው ጊዜ ግን አይኖቹ የጠሩት ይመስል ዙሪያውን እያማተረ እሱ ወዳለበት አቅጣጫ በዝግታ ሲራመድ አንድ ሆነ በሳሙኤል ጭንቅላት ሁለት አማራጮች ነበሩ ወይ ከወታደሩ ጋር ትንቅንቅን ገጥሞ የሚሆነውን ማየት ወይ ደግሞ ጉድጓዱ ውስጥ ገብቶ መሸሸግ ወታደሩ በዝግታ እየቀረበው ነበር ለቱም አማግራጮች ለሳሙኤል ጥሩ ምርጫዎኙ ኣልነበሩም ጉድጓዱ ምን ያህል ጥልቀት እንዳለው ሳያረግጥ መግባት የውሻ ሞት ከመሞት ውጪ ሌላ ትርጉም ሊሰጠጤ አይችልም ለዚህ ለዚህ ወታደሩን ገድሎ በወጦታደሩ መሳሪያ ራሱን ቢያጠፋ ነው የጀግና ሞት እንደሞተ የሚሰማው ተስፋ አልቆረጠም ነበርና ለመጩረሻ ጊዜ አይኖቹን ጉድጓዱ ላይ አሳረፈ ካጠገቡ መወጣጫና መውረጃ የመሰለ አንድ የብረት መሰላል እንዳለ አስተዋለ ጉድጓዱ የፈለገ ጥልቀት ቢኖረው እንኳ መሰላሉን ይዞ መንጠላጠል ይችላል እጅግ ደስ ብሎት ያለውን አማራጭ ወሰደ በሆዱ እየተሳበ ተጠመዘዘና እግሮቹን ጉድጓዱ ጠርዝ ላይ አኖረ እናም ውሃው ድምፅ እንዳያሰማበት ተጠንቅቆ እግሮቹን በማስቀደም ገባና የብረት መሰላሉን ይዞ ተንጠላጠለ ውሃው እስከትከሻው ድረስ ውጦታል ሳሙኤል ተጠቃሎ እንደገባ ከሰኮንድ በኋላ ወታደሩ አራት ሜትር ርቀት ላይ ደርሶ ቆመ ጠመንጃውን በተጠንቀቅ ይዞ ነበር ሳሙኤል የጉድጓዱ አስቀያሚ ሽታ የሞትን ያህል ከበደው ልቡ ሲጥወለወል ሆድ ፅቃው ሲታመስ ተሰማውና የፈለገ ይምጣብኝ ብሎ ለመውጣት ዳዳው። » አላቸው ዝም ሲሉት ጊዜ ደግሞ። » ሲል እስጢፋኖስ እንደ ልማዱ ተነፋነፈ ሳሙጮኤል በዚህ በተፈጠረው አጋጣሚ እድግ ተደስቶ ከተኛበት ላይ በመነሳት አጎንብሶ ሮጠ ግና ሰውነቱ ደንዝዞ ስለነበረ እንደ ልቡ መሮጥ አልቻለም ሆኖም ባለው አቅም እየሮጠ አቀበቱን ጩርሶ ቁልቁለቱን በመያዝ ከፊት ለፊቱ ወዳለው ኃይለኛ ወንዝ አመራ ወታደሮቹ እንዳል ተከታተሉትና ምናልባት ጉድጓዱን ሲጠብቁ ሊያድሩ እንደሚችሉ በመተማመን መጀመሪያ ጃኬቱን አውልቆ ወንዙ ላይ አጠበው ከዚያም ጫማውንና ሱሪውን አለቃልቆ ከጩረሰ በኋላ መላ ሰውነቱን በቀዝቃዛው የወንዝ ውኃ ታጥበ ልብሱን ጩምቆ ለባበሰና ወደ ባር ሳላሳጌቶ የምትወሰደውን መንገድ ይዞ ጉዞውን አፋጠነ ይኸን ሁሉ ሲያደርግ የወሰደበት ጊዜ ከአምስት ደቂቃ አይበልጥም ነበር መሳ ሰውነቱ በብርድ እየተንዘፈዘፈ መንገዱን ቀጠለ የከተማ ጽዳት ጽቤት ከመድረሱ በፊት ወደ ቀኝ ታጥፎ ወደ አርባዕተ አስመራ አቀና ከዚያም በእንዳ ሳዕሪ አቋርጦ ገብርኤል ቤተክርሰቲያን ቅጥር ግቢ በመግባት ከብርድ ሊከላከልለት የሚችል ደህና ቦታ መርጦ አንድ ትንሽ ድንጋይ በመንተራስ ሰውነቱን አሳረፈ ማንም እዚህ ድረስ መጥቶ እንደማያገኘው ስላረጋገጠና እንደዚሁም ከባድ ድካም ሰውነቱን ደቋቁሶት ስለነበር ከወደቀበት ላይ እንቅልፍ ይሁን ሌላ ሳያውቀው እንደ ቅዥት ባለ ሰመመን ውስጥ ጭልጥ እለ ሁለት «ሌርረራጮያ መሰመንጋ ጎፖጮ ይደያቋሐም ጧት በማለዳ ምናልባትም አስራ አንድ ወይም አስራ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ ሳሙኤል እንደ ሰመመን ከእንቅልፍ ብጤ ነገር ተነሳ ከወታደሮቹ መዳፍ ለማምለጥ መከራውን ስላየና አቀብ ቁልቁለት የበዛበትን አስቸጋሪ ረዥም መንገድ ሲሯሯጥ ስላመሸ። ተዘናግተው እያለ ወረራ ቢካሄድባቸው ሊያስከትልባቸው የሚችለውን ከፍተኛ አደጋ ግን በመጠኑም ሊቀንሰው ይችል ይሆናል ጥቃቱ የሚጀምረው ሰኔ ቀን ስለሆነ በቂ ጊዜ ሊኖረው ይችላል ረጋ ብሎ አሰላስሎ ለጓደኛው ለሠረቀ ብርሃንም አማክሮና አወያይቶ መደረግ ያለበትን ማድረግ ይችል ይሆናል በቅድሚያ ግን ከተቃጣበት የአደን ዘመቻ በአስተማማኝ ሁኒታ ማምለጥ ይኖርበታል እናም ሌላውን የሃሣብ ውጣ ውረድ ወደ ጎን ብሎ ወደሚቀጥለው ሃሣባዊ ዕቅድ ፊቱን አዞረ አዳኞቹ መታደኑን እያወቀ ወደ ቤት ሄዶ የጅል ሥራ ይሠራል ብለው ስለማይገምቱ አንድ ሰዓት ላይ ወደ መኖሪያ ቤቱ ወደ ማድሽቶ ለመሄድ ጉዞ ሊጀምር ይችላልፅ አንድ ሰዓት ተኩል ሲሆን የቤቱ ሠራተኛ አባዲት ከመኖሪያ ቤቷ ከዕዳጋ ሓሙስ ስለምትመጣ ቤቱ ኦና አይሆንበትም አባዲት የዋህ ሴት ስለሆነች እሷን ሳያገኝ ደሞዝዋንም ሰጥቶ ሳይሰናበታት ቢጠፋባት ልትቀየመው ስለምትችል ሰዓቱ እስኪ ደርስለት ድረስ እዚህ መቆየትን መረጠ እሷን ሳለማስቀየም ብቻ አይደለም ወደ ቤት የሚሄደው። ድንገት ማምለጥ የማይችልበት ክስተት ቢፈጠር እንኳን እጁን ለጠላቶቹ ሰጥቶ ከሚሰቃይ ራሱን የሚገላግልበት ፍቱን መድኃኒትና ራሱን የሚከላከልበት ሽጉጥ ያስፈልገዋል አዲስ አበባ ላለው ወዳጁ ስልክ ደውሎ ለማስጠንቀቅም የሱን ሰልክ ቁጥር የተመዘገበበትን የማስታወሻ ደብተር በእጁ መያዝ ይኖርበታል አሁን የለበሰው ልብስም ሆነ ቤቱ ውስጥ ያሉትን ልብሶች ጠቅሳላ በጠሳቶቹ ዘንድ ተለይተው ስለሚታወቁ ግርግር በበዛበት ጎዳና ላይ እንኳን በቀላሉ ሊለይና ሊያዝ ስለሚችል ሌላ አዲስ ልብስ የሚገዛበትን የናቅፋ ዊቕ ማግኘት አለበት ለችግር ብሎ ከቤቱ ያስቀመጠው ሁለት ሺህ ናቅፋ ስሳለው ብዙ ነገር ሊሸፍንለት ይችላል ለነዚህና ለነዚህ ለመሳሰሉት ነገሮችም ጭምር ነው ወደ ቤት መሄድ እንዳለበት ግድ የሚለው ሰዓቱ እስኪደርስለት ጥርስና ጥርሶቹ ብቻ ሳይሆን አጥንትና አጥንቶቹም ጭምር እየተፋጩበት ኩርምትምት ብሎ ተቀመጠ እያንዳንዷን ደቂቃ በስጋትና በጭንቀት እየቆጠረ አስራ ሁለት ሰዓት ሞላለት አዬን ቤተ ከርስቲያኑ በምዕመናን መጣበብ ይዛል ቂሴ በሚያምር ድምጻቸው የጧቱን ቅዳሴ ያስኬዱት ጀምረዋል እንደ መቃብር ቀዝቅዞ የነበረው ቅጽር ግቢ ነፍስ ይዘራ ገብቷል ሳሙኤል ዙርያውን ማሣተረ እዛች ማዶ የሆኑ ሸበቶ አዛውንት ብርዱን ለመመከት በሚመሰል ሁናቴ አንገታቸውን ጉልበታቸው ላይ ቀብረው ተጩባብጠው ቁጭ ብለዋል አልፎ አልፎ አንዱ ጀርባቸውን አንዱ ደግሞ እግራቸውን ያካሌ ከአቤጀዲ ጩርቅ የተሰፋና ያደፈ ትልቅ ሻንጣ ከእግራቸው ስር ከከዘራቸው ጎን ተቀምሟል ትኩረቱን ስለሳቡት ኣንድ ነዢ እያሰበ ከተቀመጠበት ተነሳና ዓይኖቹን ከላያቸው ላዶ ሳይነቅል በዝግታ ተራምዶ ተጠጋቸው «እንዱት አደሩ አባቴ። የሚለውን ከማለቱ በፊት ዝም ብሉ ቆመ እንባ ያቀረሩት ጥልቅ አባታዊ ፍቅር የሚነበብባቸው ኣሳዛኝ ደቃቃ አይኖቻቸውን እያቁለጩለጩ በተስፋ እጅ እጁን እያዩ ጠበቁትና በሚያባባ ድምጽ «ልትሰጠኝ ከፈለግክ ቀስ ብለህ ደብቀህ ስጠኝና ሂድ» አሉት ሳሙኤል በተሰፋ እንዲሰቃዩ ስላልፈለገ ቀልጠፍ ብሎ «ርስዎ ጋ የመጣሁት ለዚህ ጉዳይ አይደለም አባቴ» አላቸው ሽማግሌው በድንጋጤ አፍጠው እዩት «ኖሮኝ ብዘክርዎት እንዱት ደስ ባለኝ» አዛውንቱ ይኸኔ ተረጋጉ «ታዲያ ምን ኖሯል እዚህ ያስቆመህ። ለምን ቶሎ ብለህ » «ርቦኛል አባቴ» አላቸው። » ብሏት ከመኪናው ላይ ሲወጣ ትክ ብሌ በጥርጣሬ አይን ሲመለከታት ወደነበረው ሳሙኤል ፊቷን አዙራ «ሳሙኤል አይዞህ አትደንግጥ ነገሩ ቀላል ነው» አለችው ሰድስት የወታደር ፖሊሶች ሁለት ሁለት ሆነው በሶስት የወታደር መኪና የተቀሩት ሶስት የወታደር ፖሊሶች ደግሞ አንድ ላይ በአንድ የወታደር መኪና በአራት ሾፌሮች ታጅበጤ ጠመንጃዎቻቸውን አንግበው ከሻምበሉ ቤት ግቢ ተከታትለው ሲወጡ አንድ ሰው ለማደን ሳይሆን ወደ ጦር ሜዳ የሚተሙ ነበር የሚመስሉት ወታደሮቹ እስከዋናው መንገድ አንድ ላይ ሲጓዜ ቆይተው ሻምበል ሰመረ ባዘዛቸው መሰረት በአራቱም አቅጣጫ ተከፋፍለው ተበታተኑ ከጧቱ ሶስት ሰዓት አካባቢ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የደረሱት የማታዎቹ ሶስት ወታደሮች ትናንት ማታ ሳሙኤል ለብሷቸው የነበሩትን ልብሶች የለበሰ አንድ ሰው። አሁንም ስልኩ የመያዝ ድምጽ አሰማባት በሸቀች ሆኖም ተስፋ አልቆረጠችም ነበርና መልሳ መላልሳ ሞከረችነኔ ሶስት ሰዓት ሲሆን ግን ሙሉ በሙሉ ተስፋዋ ሞተ ስለዚህም ንዴትዋን ለማብረድ ከኮሞዲኖው ውስጥ አንስታ የደበቀችውን ሁለት ሺህ ናቅፋ ከደበቀችበት ቦታ አውጥታ መቁጠር ጀመረች በደስታ መጋሏ ጸዳሉ ፊቷ ላይ ይነበብ ነበር በዚህ መሐል ስልኩ ድንገት ጮኸ ወዲ ቀሺ እንዲሆንላት በልቧ ጸሎት እያደረገች በሩጫ ሄዳ ስልኩን አነሳች ደዋዩ ወዲ ቀሺ ሳይሆን የሳሙኤል ጓደኛ ሠረቀብርሃን ነበር ለሚጠይቃት መስቀለኛ ጥያቄዎች ሁሉ ሳትበገር በጥንቃቂ መልስ ሰጥታ ስታበቃ መጩረሻ ላይ ማታ ከሳጮኤል ጋር ስላለው የቀጠሮ መልዕክት ነገረችው መገናኘት እንደማይችሉ ብታውቅም መድከም ስላለበት ብቻ ከአደራ ጭምር አጥብቃ አሳሰበችው ስልኩን ከቦታው ሳይ አኑራ ከትልቁ ሶፋ ላይ ተንጋላ ተኛች ባላሰበችውና ባልጠረጠረችው መንገድ ድንገት የሁለት ሺህ ናቅፋ ጌታ መሆኗን ያመነች አትመስልም ብሩን ከምን ከምን አድርጋ ልትደሰትበት እንደምትችል ለጊዜው ግራ ቢገባትም የተሰማት ደስታ ግን ቅጥ ያጣ ነበር ተመሳሳይ መጠንና የአሜሪካን ዶላር የሚመስለውን ውብ የናቅፋ ኖት ደረትዋ ላይ ታቅፋ ለብዙ ጊዜ ስታሰሳስል ቆየች ከሟቱ አራት ሰዓት ሲሆን የወዲ ቀሺን የስልክ መሰመር ይሰራ እንደሆነ ለመጩረሻ ጊዜ ለመሞከር ከተንጋለለችበት ሶፋ ላይ ተነሳች «ሻምበል ሰመረ ነኝ ማን ልበል። ጠይም ፊቱ ወይባ መሰኋሏኋል በደንብ ህክምናና በቂ ዕንቅልፍ ካላገኘ ሁኔታው ለህይወቱ አስጊ እንደሚሆንበት እርግጠኛ ሆኗል ወታደሮቹ ከበሩ አጠገብ ተቀምጠው እርስ በርሳቸው ይቀላለዳሉ« «እስረኞቻቸው» እንኳንስ ሊያመልጡ ጭራሹን እንደማያስቡት የተማመኑ ይመስላሉ ለነገሩማ የመኪናዋ ፍጥነት ከጽኑ ጥበቃው በላይ ያስፈራል ሳሙኤል እንደ ሌላው ቀን ቢሆን ኖሮ እንደ ጩው ማሟምቶ በቀላሉ መሰወር ይችል ነበር አሁን ግን ከዚህ ብርቱ የህመም ስሜትና ድካም ጋር ለማምለጥ ቢሞክር እንደማይሳካለት ብቻ ሳይሆን ከዚህ የባሰ የአካል ሰብራት ደርሶበት ውጥኑን እንዳለ የሚያበላሸ አደናቃፊ ክስተት ሊገጥመው እንደሚችል ያውቃል እንዲያውም የተገላቢጦሽ ድንገት በመያዙ ተደስቷል እየተወሰደ ያለው አደገኛ ወንጀለኞችን ወደሚታጎሩበት አስፈሪ እስር ቤት ሳይሆን በተለይ ለሱ ለመግባትም ሆነ ለመውጣት እንደራስ ቤት ቀላል ከሆነ ተራ የለማኞች መጠለያ ነው በዚያም ላይ ቀን ቀን መንቀሳቀስ ለደህንነቱ ጥሩ ስለማይሆን የሠረቀን ቀጠሮ እስኪደርስለት ድረስ ከለማኞቹ ጋር ቢውልና በቂ እንቅልፍ ቢያገኝ የተመረጠ ነው ከዚያ በኋላ። ታዳኙ ሳሙኤል ሳሙኤል ጥበቃው አስተማማኝ ባልሆነ የድሆች መጠለያ ገብቶ በቀላሉ ሊያመልጥ እንደሚችል ሻምበል ሰመረ ገብቶታል ከነፃነት በፊት በጥበቡ በድፍረቱና በጉብዝናው ያደንቀው እንደነበረ አስታውሶ ትንሽ ፍርሃት ቢጤ ተሰማው እንኳንስ እንደተራ ለማኝ ታይቶና ጽኑ ጥበቃ ሳይደረግለት ቀርቶ ፖሊስ ጣቢያም ቢታሰር በቀላሉ መሰወር እንደማይቸግረው ያውቃል ሸት ለሱ አይነቱ አደገኛ ሰው የሚሆን እስር ቤት ካለ ዓዲኳላ ከተማ ውስጥ የሚገኘው እስር ቤት ብቻ ነው አሁን እዛ ውስጥ ስለመኖሩ ራሱ እርግጠኛ አይደለም ሚስቱ በፈጠረችው ችግር የስልኩን ገመድ ነቅሎ የሁለት ረዣዥም ሰዓቶች ፋታ እንዲያገኝ ፅድል ሰጥቶታል ለሳሙኤል ደግሞ አስር ደቂቃ ራሷ በቂው ነች አባዲት እንኳን ከደወለች ሁለት ረዣዥም እንቁ ደቂቃዎች እንደዘበት ኮብልለዋል ራዲዮ መነጋሪያውን አነሳ ከመቶ አለቃው ጋር ከመገናኘቱ በፊት ትንሽ ቆም ብሎ አሰበ በዚች ቅበት እነ መቶ አለቃ ምናልባት በጣም ሩቅ ቦታ ላይ ሊሆኑ ይችላሉፎ ከዚያ እዚህ መጥተው እዚያ እስኪደርሱ ድረስ የሚቃጠለው አንገብጋቢ ጊዜ ሁሉንም ነገር ትቢያ የሚያለብስ ሊሆን ይችላል በዚያም ላይ ሌሊቱን ሙሉ ሲከላበቱ ስላደሩ ሊደክማቸውና ሊሰላቹ ይችላሉ። መዝገቡን በደንብ አይቼዋለሁ ባላየውም በማስታወስ ችሎታዬ እተማመናለሁ ሳሙኤል የሚባል ለማኝ በዛሬው ጧት » በዚህ ጊዜ ሬድዮ መነጋገሪያው ድምጽ ስለሰጠ ሻምበሉ ሰልኩን ፀሐፊው ጆሮ ላይ ደርግሞ የሬድዮውን አንቴና ሳበ «ሻምበል መቶ አለቃ ነኝ ሰምበል አካባቢ ነው ያለነው አንድ እሱን የሚመስል» ሻምበሉ አቋረጠው «ዝም በልና የምነግርህን አዳምጥ ሳሙኤል የለማኝ ልብስ ለብሶ ሲሄድ ድሃ አዳኝ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር አውለውታል አሁን ከዛ የድሆች መጠለያ ውስጥ ነው ያለው ስለዚህ እናንተ ማድረግ ያለባችሁ ለመሆኑ አሁን የት ነው ያላችሁትየገ» «ሰምበል አካባቢ ነን ጌታዬ» «ጥሩ እንግዲያው ቶሎ ወደዚህ ኑና ተጩማሪ ሶነት ወታደሮች ይዛችሁ ትሄዳላችሁ «አረ እኛ ሶስታችን እንበቃዋለን» «የታዘዝከውን ፈጽም» «እሺ ጌታዬ። ከመናገራቸው በፊት ግን ነርሷ ወደ ኋሳ ዞራ ወደ ተሳቢው ቁም ሳጥን አመራች ከፍጥነትዋ የተነሳ ከተሳቢው ሳጥን ውስጥ አንድ ቢጫ ካርድ አውጥታ ካርዱን ከዶክተሩ ጠረጴዛ ላይ በክብር ስታስቀምጥ አፍታም አልወሰደባትም በልምድ የሰለጠኑት ጣቶችዋ ፈጣኖች ናቸው ይሀን ሁሉ ሲሆን ሳሙኤል ራሱን ከግድግዳው ላይ አስደግፎ ዓይኖቹን በመጩፈን ከውስጥ ህመሙን ያዳምጥ ነበረ መላው ሰውነቱም በመጠኑ እየተንቀጠቀጠበት ነበረ ቢሆንም ከመጀመሪያው ኣሁን ትንሽ ተሽሎታል መንገድ ላይ በፖሊሶቹ በጎ ፈቃድ የመኪናዋን መስኮት ተከፍቶለት በቂ አየር ስለወሰደ ሩሑ መለስ ብላለች ዶክተሩ ሥራ ከጀመሩበት ዕለት አንስቶ ከታታሪነታቸውና ከግርማ ሞገሳቸው ሊላ ትህትና የተላበሰ ሞቅ ያለ አባታዊ አኦቀባበላቸው በሁሉም ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፎላቸዋል አንድን ህመምተኛ ተቀብለው በሚያነጋግሩበት ሰዓት የህመሙን ዓይነት አውቆ መድኃኒት ከመስጠት ያልዘለለ ተራ አቀራረብ እንደሚቀርበው ሌላ ዶክተር ስላልሆኑ ከህዝቡ ዘንድ ክብርና ፍቅር አስገኝቶላቸዋል የሚሰጡት አገልግሎትና ላቅ ያለ ችሎታቸው ከግምት ውስጥ ባይገባ ኖሮ ይኸኔ በጡረታ ተገለው ወይ በግል ሥራ አልያም ዕረፍት ላይ ነበሩ ሳሙኤል ምንም እንኳን ታሞ ዶክተር ጋር ቀርቦ ባያውቅም ዶክተሩ ያሳዩትን ጥልቅ ርህራሄ አቻ እንደሌለው በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ መገንዘብ ችሎ ነበር በዚህም እንደ ሌሎቹ የዶክተሩ ህመምተኞች ምንም የህክምና እርዳታ ሳይደረግለት በፊት በአቀባበላቸው ብቻ የህመሙን ሰሜት ግማሽ በግማሽ ጋብ ብሎለት ነበር «በመጀመሪያ ደረጃ ራሴን ባስተዋውቅ ደስ ይለኛል ዶር ቢላል አሕመድ አባላለሁፎ በአለኝ አቅምና በአላህ ችሮታ እየታገዝኩ ላገለግልህ ዝግጁ ነኝ» አሉ ትኩር ብለው እያዩት «አመሰግናለሁ ዶክተር እኔም ገረንችየል እሰኛለሁ» አለ ሳሙኤል በትህትና «ዕድሜየ» «አድራሻ» እያለ የዶክተሩ ጥያቄ ቀጠለ ሳሙኤልም ሁሉንም በደከመና በሰለለ ድምጽ መለሰ መጩረሻ። » አሉት የውስጡን ህመም አጣርቶ ለመናገር ጊዜ ከመውሰዱ የተነሳ ዶክተሩ ተናግሮ ከመጩረሱ በፊት ነበር ማለት የፈለገውም ጭምር ካርዱ ላይ ሞነጫጭረው እስኪጩርስ ድረስ በዝምታ የሚያ ዳምጡት ላደ ትሞ ሦኡጄ ጌ ሇ የባ ነርሷም ዶክተሩ በቂ መረጃ ማግኘታቸውንና ጥያቂዎቻ ቸውንም መጨረሳቸውን ስታውቅ አሁንም ካላት ልምድ የተነሣ ዶክተሩ ከማዘዛቸው በፊት ሳሙኤልን ደግፋ አልጋው ላደ አስተኛችውጡ ዶክተሩ ለጥቂት ደቂቃዎች አገላብጠው መረመሩትና ተመልሰው ወንበራቸው ላይ ተቀመጡ ከዚያም አንድ ቁራጭ ነጭ ወረተት አንስተው የሆነ ነገር ጻፉበትና ለነርሷ አተበሉዋት ነርሷ ወረቀቱን ይዛ ወደ ውጭ ስትወጣ «ቀላል ህመም ስለሆነ የታዘዘልህን መድኃኒት ይዘህ ወደ መጣህበት ትመለሳለህ ድንገት ካልተሻለህና ከባሰብህ ግን መልሰው እንዲያመጡህ ፖሊሶቹን እነግርልሃለሁ» አሉት «ግን እንደ ድፍረት ካልቆጠርከው አንተ ለማኝ ስለመሆንክ እጅግ መጠራጠሬን ልገልጽልህ እወዳለሁ» ሳሙኤል ትንሽ ደንገጥ ብሉ ዝም ሲል ዶክተሩ ንግግራቸውን ቀጠሉ «የሆነ ችግር እንዳለ ይሰማኛል ነገሩን በውል ባላውቀውም መጥፎ ሰው እንደማትሆን ግን ተስፋ አደርጋለሁፁ «መጥፎ ሰው አይደለሁም ዶክተር። ለምን። ዶር ቢላል። በ «ሲስተር ችግር አለ እንዴ። አስተናጋጆችንም አንድ በአንድ ጠይቆ እውነቷን አውቋል በተጨማሪም ከሱ በፊት እዚህ መጥቶ የነበረ አንድ የመቶ አለቃ ነኝ ባይ ጉረኛ ብጤ በር ላይ ላሉት ዘበኞች አነጋግሮ በተሰጠው መልስ በዚያች ሰዓት እርስዎ መኪና ይዘው ከግቢ መውጣትዎን ነግረውታል የዶሩ ጠይም ፊት እንሶስላ መሰለ። ምነው ዶር። ሴት የላከችው እንደሚባለው ለሷ ፍቅር ሲል መሟገት ይችል እንደነበር በሃሣብ ደረጃ ሲያረጋግጥ በግራሞት ለራሱ ፈገገ ብቻ አሁንም ቅር ያለው ነገር አለ በዶር ቢላል መኖሪያ ቤት የሚደረግ ክትትል ፋይዳ የለውም ያሉትን በፍፁም ሊዋጥለት አልቻለም ሳሙኤል በትክክል በአስጊ ሁኔታ ታሞ ከሆነ እስኪያገግም ድረስ ከዶሩ መኖሪያ ቤት ሊደበቅ እንደሚችል ሁሌ የሚመካበትን ስድስተኛው የስሜት ህዋሱ ነግሮታል በእርግጥ የተወሰኑ ወታደሮች ቤቱን ከበው የተወሰኑት ደግሞ በሩን ሰብረው በመግባት እሱን በጉልበት መያዝ መሞከር አደገኛ ሊሆን ይችላል። ሌላ ጊዜ። አምስት ከንቱዎች ለከንቱ ተግባር አእምሮአቸውን ማሰራት ይችሉበታል ት ሳሙኤል ከእንቅልፉ እንደነቃ ለጥቂት ደቂቃዎች ያህል ያለበትን ቦታ ማስታወስ አቅቶት ነበር ትንሽ ከዋተተ በኋላ ነበር ከዶር ቢላል መኖሪያ ቤት ውስጥ እንዳለና እንደምንስ አድርጎ እዚህ ሊመጣ እንደቻለ ቀስ በቀስ የተገለፀለት ምሃት ካለው ሰፊ አልጋ ላይ ተነስቶ ጠርዙ ላይ ሲቀመጥ የራስ ምታት ህመም ተሰማው ከደሇቹ መጠሊያ ሆኖ ሲሰማዉ እንደ ነበረ ሃይለኛ ውቅራት ግን አልነበረም ከዚያማ በእጅጉ ተሽሎታል የረዥም ሰዓት እንቅልፍ መልካም መድሃኒት ሆኖታል ጉልበቱም ቢሆን ሙሉ ለሙሉ ተመልሶለት አጥጋቢ ደረጃ ላይ ባይሆንም ለጊዜው በቂ ነው ለምን ያህል እንደተኛ አልታወቀውም ስንት ሰዓት ይሆንጉ ሲል አሰበ ከመኝታ ቤቱ ግድግዳ ላይ ሰዓት እንዳለ ለማየት አይኖቹን አጂጂረ። ሳሙኤል አላመነታም በረጅሙ ተራምዶ ዘው ብሎ ከሱቋ ገባ ከባንኮኒው በስተጀርባ ወንበር ላዶ ተቀምጦ ትኩስ ዳቦ በፉል እያላመጠ ሓዳስ ኤርትራ የተሰኘ የኤርትራ መንግስት ጋዜጣ ሲያነብ የነበረው ወጣት ሳሙኤል በገባ ጊዜ ጋዜጣውን ወርውሮ ከተቀመጠበት ተነሣ ሳሙኤል ሞቅ ያለ የጧት ሰላምታ አስቀድሞ ስልክ መደወል ይቻል እንደሆነ ትህትና በተሞላበት አኳኋን ጠየቀ ከተማ ውስጥ ከሆነ ይቻላል አለ ወጣቱ ባለሱቀ በነቃ መንፈስ ፈገግ ብሎ እንብላ። እንዴት ዶር። ሲል ግንባሩን ከስክሶ ጠየቀው ሠረቀ ቀለል አድርጎ ይዋል ይደር እንጂ አንድ ቀን ሆ ብሎ እንደሚያምፅ ርግጠኛ ነኝ በማለት መለሰ ሳሙኤል ዘለግ ላለ ጊዜ ሲያስብ ቆየና ተመልሶ ተቀመጠ ሠረቀ በማከልም በሰም የተጣበቀ ጥርስ ቢስቁበት አይደምቅናዙ ቢበሉበት አያደቅ እንደሚባለው በአርተፊሻል ነፃነት እየተንገታገትን በባርነት መኖራችንን እዚህ ላይ ማቆም አለበት ብሎ በቀስታ ተናገረ ሳሙኤል ጥልቅ የሆነ የደስታ እንባ አይኖቹ ውስጥ እየታየ ሲጋራ አነሣ እኔም ይህንን ፅናትክን አውቄና የትግል አጋሬ መሆንክን ተረድቼ ነው አንተ ጋ የመጣሁት። ዶር። ሠሆረተ ምንም ሳይደብት ሁሉንም ነገር ነገረው በዝምታና በተመስጦ ሲያዳምጥ የነበረው ዛናጹምጄ ለጥቂት ጊዜ ዓይኖቹን ሠረቀ ላይ ተክሎ ሲያስብ ቆየና አሁን ሳሙኤል የት ነው ያለው። ኞ ሻምበል ሰመረ ከአባቱ ፊት ለቅጣት እንደቀረበ ህፃን መስሎ አንገቱን በእሽታ አወዛወዘ መጀመሪያ እንደተለመደው የሠረቀን መኖሪያ ቤት የስልክ መስመር እንዲቋረጥ ሠረቀ እመስሪያ ቤት ሆኖ የሚያደርገውን የስልክ ልውውጥ እንዲጠለፍ እስከ አስር ሰዓት ቀጠሮ ከማን ጋር እንደተገናኘና የት የት እንደሄደ በጥንቃቄ ተሰልሎ ወዲያውኑ ሪፖርት እንዲደርሰኝ የፍጹዱጽምም እንደዚያው በተጨማሪም ሠረቀ መኪና ላይ በሰዓት የሚፈነዳ ፈንጂ በድብቅ እንዲጠመድ ከአሜሪካ መንግስት የተሰጠን ስላለ ኋላ ላይ ባለሙያና ፈንጂውን መስሪያ ቤትህ ድረስ እልክልሃለሁ ፈንጂውን ስንት ሰዓት ላይ መፈንዳት እንዳለበት ባለሞያው ስለሚያውቅ አንተ በጉዳዬ ላይ ጣልቃ ገብተህ ባትፈተፍት እመርጣለሁ በተረፈ ሁሉንም ነገር ሲጠናቀቅ ውጤቱን እነግርሃለሁ ሌላ የረሳኸው ነገር የለም። ሻምበሉ በላብ የራሰውን እጁን እያፍተለተለሻ የታነቀ በሚመስል ድምጽ የለም ጌታዬ ሁሉንም ነገር በግልጽ ነግሬሃለሁ ይኸው ነው ሲል አቃሰተ አንተ የረሳኸው ነገር ከሌለ እኔ ግን አንድ ጉዳይ ዘንግቼአለሁ በዶር ቢላል የሃዘን ድንኳን ውስጥ አንድ ጠቃሚ መረጃ ሊገኝ ስለሚችል ክብረአብን እዛው ብርቱ ክትትል እንዲያደርግ እዘዘው ድንኳኑ እስኪነሣ ድረስጀ ሁሌ ከጧቱ ሁለት ሰዓት እስከ ሌሊቱ አምሰት ሰዓት ድረስ ከዚያ ቦታ እንዳይጠፋ አስጠንቅቀው ዓወት ንነሓፋሽ። አለችው የቡና ቤቱን ሥራ ለምን አትተይውም። እኔን አምነህ እንደመጣህ ሁሉ እኔም ላንተ አሁንም ታማኝ ነኝ አይኖቹን ጣራ ላዶ እንደሰካ ዝም አለ ሳሙኤል። አብደሃል እንዴ አንተ ሰው። አለ ሳሙኤል ፍርጥም ብሎ ለምን። በሃሣብ ተንቆርዞ የሃሣብ መርፌና ክር ሲያያይዝ ለምን ያህል ጊዜ በጸጥታ አንደተቀመጠ አላወቀም የወጠነውን ሲቀጣጥል ከሄደበት የሃሣብ ሩቅ ቦታ ሳይመለስ ሰዓቱ ሳያስበው ጭልጥ አለ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እያወጣና እያወረደ ሳለ በአእምሮው ውስጥ አንድ ሃሣብ ድንገት ብልጭ አለለት የንዴት እሣት እያንጫረረው እሳት ለብሶና እሳት ጎርሶ ከተቀመጠበት ዘሎ ተነሣ እየተወራጩ ተነስቶ ኖሮ የቁልቋሉ እሾኽ ቆዳውን ዘልቆ አደማው እሾኹ ሲወጋው ሃይለኛ የመቆጥቆጥ ስሜት ቢሰማውም ከንዴቱ አንፃር ግን ምንም አልመሰለውም የመቃብሩን አጥር ዘሎ መንገድ ሲጀምር ከምሽቱ ሆኖ ነበር ውሾቹሸኛ ዘራቸው ይቀጥል ዘንድ ምላሳቸውን በሃይል ጎልጉለው ረዥም ርቀት የሮጡ ያህል እያለከለኹ የመቃብሩን ጸጥታ ማደፍረስ ጀምረዋል ካራቨል ደጃፍ ላይ ቀይዋ ቶዮታ ክረሲዳ መኪና ውስጥ ሆነው ሲዝናኑ ያመሹት ሻምበል ሰመረና የሳሙኤል የቤት ሰራተኛ አባዲት ከምሽቱ አራት ሰዓት ከአስራ ሰባት ደቂቃ ሲል ነበር ወደ ቤት የተመለሱት ሻምበል ሰመረ ቀኑን ሙሉ ሲበሳጭና ሲነድ ቢውልም አባዲትን ካገኘ ወዲህ ግን ብስጭቱና ንዴቱ የለቀቀው ይመስላል። አይደለም እንዴ። ማንም ሰው የቱንም ያህል ክፉ ምን ያህል ጨካኝና ተንኮለኛ ቢሆን ባፈቀረው ሰው ላይ መጨከን ብሎም ቂም መያዝ አይሆንለትምና ሻምበል ሰመረ ሁሉንም ትቶ ሁሉንም ነገር ከመቅፅበት ረስቶ ሙሉ በሙሉ ከቁጥጥሯ ስር ዋሎ አባዲት ሻምበል ሰመረ ወደነበረበት ዓለም ተመልሶ እንቅ አድርጎ አቅፎ አልጋው ላዶ ሲጥላት በደንብ በማይሰማ ሹክሹክታ በኒ ላይ ምንም ስሜት የሌለህ እየመሰልከኝ ተናድጄኮ ነው የማናድድህ አለችው ላስቀናህ ፈልጌ እንጂ በሳሙኤል ላዶ ያለኝ መሪር ጥላቻ ካንተ ቢበልጥ እንዲ አያንስም አረመኔ ነው ኮ ከይሲ። አንድ ነገር እንኳን ገዝተሽ ቢሆን አንድ ነገር ነበር። አንድ ሰው ላመነበት ዓላማ መታገል አይችልም እንዴ። ማለት ብቻ ነው የሚሆነው ይህ ደግሞ ለዲሞክራሲ የምታገል ነኝ ብሎ ከሚመጸደቅ ሰው አይጠበቅም አባቴ ላይ የወሰድክው እርምጃጻ በሌላ አነጋገር እናንተ የሚጠቅማችሁና የማይጠቀማችሁን ለይታችሁ ማወት ስለማትችሉና ደደቦች ስለሆናችሁ ዶይህን ሰው እንዳያታልላችሁ ብዬ ነው የገደልኩላችሁ ማለት ነው እምነቱን በነፃ የገለጸን ሰው ማጥፋት አትናገር እምነቱ ነፃ ሆኖ ለሚገለፅለት ህዝብ ደግሞ «አትስማ እንደ ማለት ነው ስለሆነም አንተ ለዲሞክራሲ እውን መሆን የምትታገል ሰው ነህ ብዬ ላምን አልችልም ምክንያቱም የአመለካከት ልዩነት በሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ማቀራረብ ሲቻልሂ በሰላማዊ ጦንገድ እምነቱን ላራመደ ካሃዲ ነህና መረሸን አለብህ ብለህ ዘግናኝ እርምጃ መውሰድ ትርጉጮ ግልፅ ነው ከነፃነት ወዲህ በጆሆሻ አማኞች ላይ ስለተወሰደው ኢ ዲሞክራሲያዊ እርምጃ እያንሾካሾክ ስትቃወም መስማት ለኔ ቃር ነው ካንገት በላይ እንጂ ከልብ የምትቃወም ስላይደለህሀ ሳሙኤል ይህን ሁሉ ውርጅብኝ በፀጋ ነበር የተቀበለው ጥፋቱ አንድም ሁለትም የለውም እናም መላ ሰውነቱ ውነፃ ሲሆን እየተሰማው ለስለስ ባለ የፀፀት አንደበት አንዳንዴ ኮ ሰው ካለማወቅ ሊሳሳት ይችላል የዚያኔ ስለ ዲሞክራሲና ስለ ሰብአዊ መብት ጠለቅ ያለ ዕውቀት አልነበረኝ ም አንደማንኛውም ታጋይ ነፃነት የምትለዋን ብቻ ነክሼ በጠባብ አመለካከት ታጥሬ ስጋልብ ነበር ሁለቱም ነፃ አውጪ ሃይሎች በባዕዳውያን ገዢዎቻችን ስለሚደርስብን በደልና መከራ ካልሆነ በስተቀር ለምን ዓላማ አንደምንታገል ሊያስተምሩን ዝግጁ አልነበሩም ፍላጎቱም አልነበራቸውም። ዶር ቢላል ይቅርታ ዶር ሃይሌ ዛሬ ስራ አልገባም አንዴ። ምነው ስራ ይዘው ነበር እንዴ። ይልቅ እማዬ ከመጸዳጃ ቤት ሳትመለሰ አንዱ ልሳምህ ቄስ ነፀረአብ በበኩላቸውና ቤቱን በደንብ ዘጋግተውጽ ሲጋራቸውን ለኩሰው የሚያምሰለስሉት ስለዚሁ ጉዳይ ነበር ያ የተረገመ ትዕቢተኛ» የሚሉት ልጅ የትና መች እንደሚያውቃቸው ግልጽ ስላላደረገና መልኩንም ከዚህ ቀደም አይተውት እንደነበር ምንም ትዝ ስላላላቸው በዚህ ጉዳይ ላይ አብዝተው መጩነቅ አልፈለጉም ቁም ነገሩ የሳቸው እሱን ማወቅና አለማወቅ አይደለም እሱ ማንነታቸውን በትክክል ከማወቁ ላይ እንጂ በተጩማሪም በጠባብ አመለካከትና በትምክህት ሰክረው ሻዕቢያን ከሚያመልኩ ሰዎች አንዱ ስለሆነ ዛሬውኑ ካለምንም ማመንታት ለችግር አሳልፎ እንደሚሰጣቸው ከማወቁም ጭምር እንጂ ስለዚህም ምንም እንኳን ቤቱ ሰላም ሰጥቶ ጥላ ከለላ ሆኖ ለአራት ወራቶች ያህል ስላስጠለላቸው የወደዱትና የተመቻቸው ቢሆንም የግድ ዛሬውኑ መልቀቅ ሊኖርባቸው ነው እናም የእግዜር በግ የሆኑትን ደጋግ ቤተሰቦች ሞገስ በሚያስከትለው መዘዝና በትግራይ ተወላጅነታቸውንም ጭምር ለሚደርስባቸው እንግልት ከመሳቀቅ ሌላ ምንም የሚፈይዱት ነገር ስለሌለ ሳይወዱ መሸሽ ግድ ሊሆንባቸው ነው ቄስ ነፀረአብ ያ በጩካኝነቱ ወደር የሌለው ነፍሰ በላ ክብረአብን ገድለው ከሱ ባገኙት ሺህ ናቅፋ ነበር ወደ አአ መደወል ያቀዱት ይሁንና ፀሉም ነገር ከቁጥጥራቸው ውጪ በመውጣቱና እያንዳንዷን ደቲቃ ምስጢርዋን ሊሰማ ይችላል ብለው የተጠራጠሩት ሰው እየተበራከተ በመምጣቱ ምክንያት። ጸ በዚህ ቅሬታ አድሮበት ከነናችን የተሰለፈ ህዝብ የትየለሌ ነው እናም የኤርትራውያኖችን መፈናቀል ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጎልናል በተለይ የተባረሩት ሃብታሞች መሆናቸው ከልብ አሳዝኖታል ጩርሻለሁ ቀጥሎ እጁን ያወጣው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ ነበር «አመሰግናለሁ ክቡር ፕሬዚዳንት በእውነቱ እኔ ግጭቱ የተከሰተ ሰሞን ምንም አላውቅም ነበር መከሰቱን ግን ወድጁዋለሁጸ የመኖር ወይ አለመኖር ጥያዊ ነውና መመጻጠ «ህዝባችን ተአምር ሰሪዎች አድርጎ ነው የሚመለከተን ከሰው አብራክ የተፈጠርን እንደማንኛውም ሰው ሰው መሆናችንን ዘንግቶታልር ለበባባ ዓመፓት ያህል ቋቅ አእበኪላጥው ድረስ የሰውን ደም ጠጥተው የጠገቡትን የኤርትራ ተራሮች ከድንጋይነት ወደ ወርቅነት ለውጠን በአድናቆት እንድናጥ ለቀልቀው ነው የሚጠብቀው በዚያ በሚያምነው መጽሐፍ ቅዱስ ውፁስጥ እንስራ ሙሉ ውሃ ወደ ወይንነት ሲቀየር አይተዋልና ቀይ ባህራችንንም እንደዚሁ ከውሃነት ወደ ነዳጅነት ስንቀይርለት እየታየው በቀን ህልሙ ሲቃዥ ይኸው ሰባት ዓመት ሞላው ጠዛዬፁ አዳራሸ ዘድንገተኛ ኛባዋ ፍንዳፓ ጥናጠ « በእውነቱ ምንም ማመዛዘን የማይችል ደንቆሮ ህዝብ ነው የምንመራ ያለነው ማለት ይቻላል በጣም ያሳዝናል ክቡር ፕሬዚዳንታችን በአንድ ወቅት እንዳልክው «ይህ ህዝብ በየሳምንቱ ቤቱ ድረስ በግ እየወሰድን ልናርድለት ነው የሚፈልገው ታዲያ ብፆት ምን ያዘል ፈታኝ አጣብቂኝ ውሰጥ እንደተዘፈቅን አይታያችዬም ከዓለም መሪዎች የኛን ያህል የተሰቃየ መሪ የትም ቢዞሩ አይገኝም «የኤርትራ ህዝብኮ ኤርትራ በነዳጅ ሃብቷ ከምታገኘው ገቢ እንደ ዓረቦች በልጽጋ እንደ ሲንጋፖር ተብለጭልጫ የአፍሪካ መዲና ስትሆንለት ማየት የተመኘው በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ነው ይኽው ግን ተስፋው ሳይሞት «እባካችሁ ተአምር ስሩ እያለ ሰባት ዓመት እንደዘበት ነጎደበትነ በዚህም የተነሳ አሁን አሁን ማጉረምረም ጆምሯል። እንኳን አልተቀያየማችሁ እንጂ በፍቅር የተለያየ ዞሮ መገናኘቱ አይቀርም ለሰው ልጅ ተስፋ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ልጁ ተስፋ የሌለው ሰው የሞተ ያህል ነው «አይመስለኝም የኛስ ጉዳይ አብቅቶለታል ምንም ተስፋ የለውም «ልጅ ስለሆንሽ ይህንን ነው የምታስቢው ይልቅ ማልቀሱን ተይና ከፀሎቱ ላይ በርቺ «አባ። ወይ ለመባረር ከአራቱ ለአንዱ መፈለጋቸውን አወቁ በመጀመሪያ ዙር ቃለመጠይቅ አስር አለቃው ቴስነታቸውን መጠራጠሩ ገብቶአቸዋል በዚህም ሳይ ከኮንቲነርዋ ውስፐፕ ማንንም እንደማያውቁ ነግረውታል ሆኖም አልጋነሽ እሳቸውን በተመለከተ የሆነ ነገር ተጠይቃ ከፍርሃትዋ የተነሳ ዘበራርቃ ሊሆን ይችላል እሳቸውን ማወቋን ከነገረችው ይበልጥ ጥርጣሬ ውስጥ መዘፈቁ አይቀሬ ነው እንዲህ ጮትት ብሳላ ባትመጣ ኖሮ ስለ ሁሉንም ነገር ሊያነጋግሯት አስበው ነበር ለሁለተኛ ዙር ቃለ መጠይቅ በአያሌው ይጠቅማቸው ነበር አኣልሆነም ወታደሩ ግብረገብነት በጎደለው አንደበት ሲጮኸባቸውና ሲያጣድፋቸው ጊዜ ቄሱ አንዴ በልባቸው ፀሎት አደረሱና ወደሱ መራመድ ጀመሩ እሱን አስከትለው ከኮንቴፏነርዋ ሲወጡ ከአልጋነሸሽ በስተቀር ሁሉም ከዓይኖቻቸው እስኪሰወሩ ድረስ በፍርሃት ተሸብረው ሹኙዋቸው ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከ ደቂቃ ሆኖ ነበር ቄስ ነፀረአብና ከቢሮው ሲገቤቡ የአስር አለቃው ያው እንደ ወትሮው ከወንበሩ ላይ ተሰይሞ የሆነ ነገር ሲሞነጫጭር ነበር ሲጽፍ ፈጣን ነው ወረቀቱን በእስክሪፕቶው አግድምና ቁልቁል ለጉድ ይሸጠሽጠዋል ዛሬም እንደ ልማዱ ቀና ሳይል «ይቀመጡ አቶ ቄስ» አላቸው ቄስ ነፀረአብን በለበጣ ዕድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረ አንድ ታላቅ ነገር ያገኘ ያህል ፍንድቅድቅ ብሏል ምክንያቱምና አስር አለቃው ዛሬ ብቻውን አይደለም አንድ ጥቁር በጥቁር የለበሱ ጳጳስ ከአጠገቡ ተቀምጧሟል ትልቅፍኗ ረዥም የወርቅ መስቀላቸውን አቅፈው ወፍራም ነጭ የዓይን መነፅር አድርገው መጽሐፍ ቅዱሳቸው ላይ አቀርቅረዋል ረዥም ወፍራምና ጠይም ናቸው ከዳር እስከዳር ጥቅጥቅ ያለው ዘላጋ ጺማቸው ጸአዳ ሻሽ ይመሰላል የከንፈሮቻቸው ቂም ሳይቀር ነጭ ነው ዕድሜያቸው ግፋ ቢል ከ አይበልጥም ቄስ ነፀረአብ ጳጳሱን እንዳዩ ለጥ ብለው በአክብሮት ሰገዱና። አንድም ሃሰት የለበትም ክቡር አባቴ ለምን ያህል ጊዜ ነበር ያገለገልከው። መንግስት ይህንን ኃላፊነት ሰጥቶ እዚህ ቦታ ያስቀመጠኝ ችሎታዬን አረጋግጦ ነው እንኳን ይቺን ቀሺም ያንተን ብልጠት ሌላም ከባድ ጉዳይ ብትንትኑን አውጥቼ ርቃኑን የማስኬድ ሰው ነኝ እና መጀመሪያ ነገር ከማን ጋር እንዳለህ አወቅ ምናልባት እንደ ጳጳሱ ያሉትን ሌሎች ሰዎች ማታለል ችለህ ይሆናል። እኔ ቄስ ነፀረአብ ነኝ። ሳሙኤል ነፍስ ካወቀበት ጊዜ ጀምሮ እንዲህ ከውስጥ ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ለመጀመሪያ ጊዜ ነበር እስረኞቹ በላይ በላይ ሆነው እየተተራመሱ ወጥተው ስላለቁ ኮንቴነርዋ ጭር ብላለች ሳሙኤል በዚህ ማንም አይዞህ ባይ በሌለበት ባዶ ክፍል ብቻውን ከአልጋነሽ በድን ደረት ላይ ወድቆ በመሪር ሃዘን ዶይናጣል።