Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሕይዘጠጉ ታነዩ «የተወለድኩት ቱ ዝም ቀን መወለዴ በይ ባሉበትሕ የሕይወቴ ሆሣፅና ነው። ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ፍርድ ይሰ ፍርድ የቤተ ከርስቲያን አባት ስናጣ አለቃ አያሌው ግን የሄዱት ወደ ተሻለ የሰላም ቦታ ነው። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር ለኢትዮጵያም በእሳቸው እግር የሚተካ አባት ይስጣት። ሁላችንም ልንረዳው የሚገባን የሊቀ ሊቃውንት መሞት የእግዚአብሔር ቁጣ በኢትዮጵያ ላይ መቀጠሉን ነው የሚያሳየው። በአዲሱ ሚሌንየም ዋዜማ እሳቸውን ማጣታችን በቁስላችን ላይ ጨው ይጨምርበታል እግዚአብሔር በሰላም ያሳርፋቸው የአባታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደር ቁድቋጽፏኗ ጥሩ አባት መምህርና መሪ ማጣት እንዴት ዐይነት ጉዳት ነው። ሙሴ ነህ ልበልህ የእስራኤል ሕይወት ራሱን በካደው ከፈርኦን ግዛት በናባው ተራራ መልአከ የቀረበው ዲማ ከነዓንን ሳያያት የቀረው እስራኤል ኪጠፉ እኔ ልጥፋ ያለው በማን ልመስልህ በየት በነበሩ ሊቁ መምህራችን ዘሚካኤል ይሁን አያሌው ታምሩ። በአንጻሩ በማስተዋል የዳበሩ በዓላማ የከበሩ ኢትዮጵያ አሏት ብርቅ ዜጎች እንደ ኮከብ የሚያበሩ ለውሸት ያልተማረኩ ለባለ ጊዜ ያልገበሩ። ተስፋ ቢስ ነህ ባትዩኝ እንደ ግሪኩ ፈላስፋ አንደ ዲዎጋን ፈራሁኝ ያሥራ ሦስት ወራት ጸጋሽን ባትረሺውም ረስተሽ በጠራራ የቀትር ፀሐይ ሻማና ጧፍ አብርተሽ ሰው አፋልጉኝ እንዳትዬ ወደ መርካቶ ገብተሽ እውነቴን ነው ፈራሁልሽ። ይልቅስ እንደ ጥንቱ እጆችሽን ዘርግተሽ ወደ ፈጣሪ ጸልዩ ተተኪ ሰው ቢሰጥሽ።
ይ ቡ ህ ቤተ ነ የሰው በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን «ከቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ እግዚአብሔርኔ «የጻድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው» መዝ ኗ ዜና ሕይወቱ ወዕረፍቱ ለአቡነ ወልደ ጊዮርጊስ ዘውእቱ አለቃ አያሌው ታምሩ ዘዲማ ። ዲማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ከርስቲያን። የያኔው ሕፃን የዛሬው የተከበሩ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ ልበ ብርሃን በመሆናቸውና ትምህርትን ለመቀበል ፈጣን አእምሮን የታደሉ ስለ ነበሩ የዐይናቸውን ብርሃን ማጣታቸው ካሰቡበት ለመድረስ አላገዳቸውም በዚሁ መሠረት በደ ዓመት ዕድሜያቸው የቅኔ መምህር ለመሆን በቅተዋል የትምህርት ቤት ሕይወት ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ በትውልድ አገራቸውና በአካባቢው የቀሰሟቸውን የቤተ ከርስቲያን ትምህርቶች የተማሩት ዲማ ሸግሸንጎ መድኀኔ ዓለም የውሽና መንግሥቶ በተባሉ ስፍራዎች ሲሆን መምህራኖቻቸውም አብዛኞቹ የተመሰገኑ ታላላቅ ሊቃውንት ነበሩ። ከዚህ እምነታቸው በመነሣትም በአዲስ አበባ ደብረ አሚን ተከለ ሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን የቅኔ መምህር ሳሉ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቀሰሙትን ትምህርት ይዘው ሌሎች ከርስቲያን ነን የሚሉ የአምነት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የሚለዩበትን ነገር ጠንቅቀው ለማወቅ ጉጉት አደረባቸው ስለዚህም ባገኙት አንድ አጋጣሚ ምከንያት የልዩነቱን ምክንያት ለመመርመር ለእምነቱና ለትምህርቱ ቀረቤታ ካላቸው ከፍሎች ዘንድ ሄደው ለመማር ወሰኑ። ለ በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ከህነት የሊቃውንት ጉባኤ ተመርጠው ከሰኔ ወር ሀየሣቿ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ የስብከተ ወንጌል ከፍል አባል ሆነው አገልግለዋል። ከቡር አለቃ አያሌው ታምሩ የደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ በነበሩበት ወቅት ከአዲስ አበባ አድባራት አለቆች መካከል። ሠ በኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ ሊቀ መንበርነት በሚመራው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት የአስተዳደር ጉባኤ አባል ሆነው ሠርተዋል። » ጦማር መጋቢት ቀን ህየቿ ዓ ም ሐ «አለቃ አያሴው ታምሩ የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የሲቃውንት ጉባኤ ፕሬዚዳንት ናቸው። ለምሳሌ ያህል በቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በህየዛቿ ዓመተ ምሕረት በተዘጋጀው ሦስተኛው የኢትዮጵያ ዓለም ዐቀፍ ጉባኤ ላይ «የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን» በሚል ርእስ አዘጋጅተው ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ ተጠቃሽ ነው ኛ ሰባኪና ሐዋርያ ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ የስብከተ ወንጌል ሐዋርያዊ አገልግሎታቸውን የጀመሩት በደብረ አሚን ተከለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የቅኔ መምህር ሳሉ ነበር። በሮኮሣ ዓመተ ምሕረት የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ጉባኤ አንድ ውሳኔ አሳልፎ ነበር። ኛ የኢትዮጵያና የቤተ ከርስቲያን ጠበቃ ከቡር አባታችን አለቃ አያሴው ታምሩ ከወጣትነት ዕድሜያቸው ጀምሮ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን መብትና ከብር ሲሟገቱ ኖረዋል። በዚህም አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ኃላፊነታቸውን የሚያውቁ ለሥራ ባልደረባ የሚራሩ ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን እግዚአብሔር ምን ይለኛል የሚልን የእምነት ጥያቄ የሚያስቀድሙ ፍጹም ለሃይማኖታቸው ታማኝ ሰው እንደ ነበሩ እናያለን ኛ እጅግ ተወዳጅ የቤተ ሰብ መሪ ከቡር አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ በቤተ ከርስቲያን ሥርዐት መሠረት በሥርዐተ ተከሊል ከከብርት ባለ ቤታቸው ከወይዘሮ ርብቃ ልሳነ ወርቅ ጋር ሚያዝያ ቀን ህየዛ ዓመተ ምሕረት ጋብቻ ፈጽመዋል። የያኔው ሊቀ ጠበብት አያሌው ታምሩ የደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን አለቃ ሆነው ይሾማሉ። ይህንኑ ተከትሎ አለቃ አያሌው ታምሩ ከግንቦት ወር ህየጃሄ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ የተከለ ሃይማኖትን ቤተ ከርስቲያንን በእልቅና ማገልገል አቆሙ ነገር ግን በጠቅላይ ቤተ ከህነት ውስጥ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ ከመሆን ጋር ከተለያዩ አድባራትና ገዳማት በሚቀርብላቸው ጥሪ መሠረት በጣም ብዛት ባላቸው የቤተ ከርስቲያን በዓላት ላይ በመገኘት እንኳን የተቃውሞ የምስጋና ቃል ለመናገር ያስፈራ በነበረበት በዚያ ቀውጢ ሰዓት የሕዝብና የቤተ ከርስቲያን አንደበትና ሕሊና ሆነው በሃይማኖት ትምህርት ረኀብና በፍትሕና መልካም አስተዳደር ጉድለት የተንገበገበውን ኢትዮጵያዊ ሕዝበ ከርስቲያን ሲያስተምሩና ሲያጽናኑ ኖረዋል። ሚያዝያ ቀን ህየፐቦ ዓመተ ምሕረት የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል በአራዳ ጊዮርጊስ ቤተ ከርስቲያን በሚከበርበት ጊዜ አለቃ አያሌው ታምሩ በቤተ ክርስቲያኑ ተገኝተው አንዲያተምሩ ተጋብዘው ነበር። የዕለቱ አስተማሪ አለቃ አያሌው ታምሩ ነበሩ አለቃ «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አምላከ» ብለው ጀመሩ። ለ በአሁኑ ወቅት ባለው የቤተ ከርስቲያን አመራር ላይ የነበራቸው ተቃውሞ የወቅቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ፓትርያርከ አባ ጳውሎስ ሐምሌ ቀን ህየፐፀ ዓመተ ምሕረት በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ከርስቲያን በተካሄደ ሥነ ሥርዓት የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ኛ ፓትርያርከ ተብለው ተሾሙ በሀየፐደ ዓመተ ምሕረት ፓትርያርኩ ወደ ሮም ሄደው ባደረጉት ጉብኝትና በተሳተፉባቸው አንዳንድ ሥነ ሥርዐቶች የተነሣ ቅር የተሰኙት የቤተ ከርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ አለቃ አያሌው ታምሩ «ለአንድ ሺ ዓመት በውግዘት ከተለያየናቸው ከፍሎች ጋራ እንዴት እንዲህ ያለ ሥራ ሊሠሩ ቻሉ። ይሁንና ይህ ከአንድ ምሁር ነኝ ባይ የማይጠበቅ አላስፈላጊ ተግባር በሚፈጸምበት ወቅት ሁሉ ቤተ ክርስቲያኒቱ በትዕግሥት ከምትመለከትዎ በቀር አንዳችም የወሰደችው የተግሣጽ ወይም የእርምት ርምጃ አንደ ሌለ ግልጽ ነው ስለ ሆነም በየጊዜው የሚፈጽሙት ቃለ ዘለፋ ቤተ ከርስቲያኒቱ ከምትችለው በላይ ከብደት አየጨመረ በመምጣቱ መነሻ ጉዳዩ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ ስብሰባ ቀርቦ ከተገመገመና ከተጣራ በኋላ «አለቃ አያሌው ታምሩ የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ ሲሆኑ አባላቱን ሰብስበውና አወያይተው ማቅረብ ሲገባቸው ሕጋዊ ምስከርነት ሊሰጡበት የማይችሉትን ጽሑፍ ጥቅምት ሂ እና ኅዳር ቀን ሀየሇፒ ዓ ም የርሳቸውን ስሜት ብቻ በማስተጋባት ራሳቸውን ከቅዱስ ሲኖዶስና ከአስተዳደሩ በላይ በማድረግ በአሁኑ ጊዜ በቅድስት ቤተ ከርስቲያናችን ሕጋዊ አሠራር እንደ ሌለና ቤተ ከርስቲያንም እንደ ሌለች በመቁጠር በከፍተኛ ደረጃ የሚከናወነውን ሐዋርያዊ አንቅስቃሴ ሕገ ወጥ እንደ ሆነ አድርገው በመጻፍ በልዩ ልዩ የዜና ማሰራጫ አውታሮች ሳይቀር በማሰራጨታቸውና የቤተ ከርስቲያኒቱን አስተዳደር በመዝለፋቸው አፈጻጸማቸው ከሥራና ከቤተ ከርስቲያን አባልነት የሚያሰርዝ ተግባር ሆኖ በመገኘቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ትሕትናን የምታስተምር የበላይና የበታች ተከባብረውና ተፈቃቅረው አንዲኖሩ መልካም አርአያ ሆና የቆየች ስትሆን አለቃ አያሌው ታምሩ ግን ወቅትና ጊዜን እየጠበቁ የቤተ ክርስቲያናችን ቅዱሳን አበው የሆኑትን ሁሉ በማዋረድ ለመጥፎ ተግባር አርአያ ሆነው በመገኘታቸው አለቃ አያሌው ታምሩ በተለያዩ የግል ጋዜጦች የሚጽፏቸውና የሚያስተላልፏቸው መልእከቶች ቀኖና ቤተ ከርስቲያንን የሚያፋልሱ ሥርዓተ ቤተ ከርስቲያንን የሚያፈርሱ ከመሆናቸውም በላይ እናትና አባትህን አከብር እያለች የምታስተምረውን የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን መመሪያ ጥሰው የመሪዎቿን ከብር በመድፈራቸው በስም ተጠቃሹ በየዐውደ ምሕረቱ የሚሰጡት ትምህርት ከፖለቲካ ጋር የተቆራኘ የራሳቸውን ዝና ለማዳበር ብቻ የሚጠቀሙበት እንጂ በትከክል የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቃል ለማስተማር የማይጠቀሙበት መሆኑ ካለፉት የረጅም ጊዜ ልምዳቸው የታየ በመሆኑ በአጠቃላይም ዘወትር ከሚፈጽሙት አላስፈላጊ ተግባር አንዲቆጠቡ ቢመከሩም ቀኖና ቤተ ከርስቲያንን በመድፈሩ ተግባር እየገፉበት ከመሄዳቸው በቀር ተጸጽተው የሚመለሱ እንዳልሆነ ስለ ተረጋገጠ በዚህና በመሳሰለው ምከንያት ሁሉ የመጨረሻ የሥነ ሥርዓት ርምጃ በመውሰድ ከሚያዝያ ቀን ሮየጅቿ ዓ ም ጀምሮ ከቤተ ከርስቲያኒቱ ከማናቸውም ሥራና ጥቅም እንዲሰናበቱ አንዲደረግ» ሲል በመተቸት ከላይ የተጠቀሰው የኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የቅሬታ አስወጋጅና የሰላም ኮሚቴ ሚያዝያ ሺ ቀን ህየጭቿ ዓ ም ባደረገው ስብሰባ አስተዳደራዊ ውሳኔ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ አለቃ አያሌው ታምሩ ለቤተ ከርስቲያን መሪዎች ያቀረቡት ጥያቄና ተማጽኖ መንፈሳዊ መንገድን የተከተለና ስለ እግዚአብሔርና ስለ ቤተ ከርስቲያን ከብር የተደረገ ቢሆንም «የአባቶችን ከብር ተዳፍረዋል» በመባል ከሥራ ከተባረሩበት ከሚያዝያ ወር ህየሸቿ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሥራ ከርከር ችሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤትን በመከሰስ መዝገብ ከፍተው ሲከራከሩ ቆይተው ጉዳዩ የካቲት ቀን ሀየቦ ዓመተ ምሕረት ውሳኔ አግኝቶ ነበር። አባታችን ስለ ቤተ ከርስቲያን አንድነትና ከብር የነበራቸው ጥንቃቁ በቤተ ከርስቲያን ታሪከ እንደሚታወቀው በኋላ ዘመን የተነሥ መናፍቃን ያመጡት የሐሰት ትምህርት በቀደመችው ቤተ ከርስቲያን ላይ የማይጠፋ ጠባሳ ማሳረፉ ይታወቃል። ይህም አንድነትን ከከርስቲያኖች ዘንድ ማራቁ የሚታወቅ ነው በዘመናችንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት አለቃ አያሌው ታምሩ በቤተ ከርስቲያኒቱ አመራር ላይ የነበራቸውን ተቃውሞ መግለጣቸውንና ማውገዛቸውን ቀደም ብለን ገልጸናል። ሌላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን የለችም እኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ልጆች ነን። በሰኔ ወር ህየገፀ ዓመተ ምሕረት ሟ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ጳጳሳት መስቀላቸውን አኑረው ጫማቸውን አውልቀው ተፈተሹ የሚል ዜና በዜና ማሰራጫዎች በሰሙበት ጊዜ አለቃ አያሌው ታምሩ ሁኔታው አሳዝኗቸው በጉዳዩ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። » ሪፖርተር ነሐሴ ቀን ሀየንዘ ዓ ም «ከአቡነ ጳውሎስ ጋር ስምምነት ያልነበራቸው አለቃ አያሌው ዐረፉ» ኤቢቢአይ ዊከሊ ከነሐሴ ቀን ሀየንዘ ዓ ም «ደም አልባው ሰማዕት አለቃ አያሌው ታምሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስ ምሳሌ በሆነው የአሸናፊው የይሁዳ አንበሳ ሥዕል ባጌጠ የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ በተሸፈነው ሳጥን ሆኖ የሊቁ ከቡር ሰውነት ሠላሳ ሰባት ዓመት ከኖሩበት ቤት ወደ ዘለዓለም ማረፊያው ሊወሰድ ግድ ሆነ በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የተሸፈነው የከቡር አለቃ አያሌው ታምሩ አስከሬን ከቤት ወደ ቤተ ከርስቲያን የተጓዘው የቤተ ሰብ የወዳጅ ዘመድና የምእመናን ኀዘንተኛ ተከለ ሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን ሲደርስ በቤተ ከርስቲያኑ ዙሪያ ያሉ መንገዶች ዐደባባዩና ቅጽረ ቤተ ከርስቲያኑ እጅግ ከፍተኛ ቀጥር ባለው ሕዝብ ተጨናንቆ የነበረ ሲሆን በርከት ያሱ ሰዎች ሁኔታውን በምስል መቅረጫ ሲቀርጹ ይታይ ነበር። በከቡር አባታችን በአለቃ አያሌው ታምሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ የቤተ ከርስቲያን ኃላፊዎችና ካህናት አለመገኘታቸውን በተመለከተ በሕዝብ መካከል አከራካሪ ነጥቦች እንደ ተነሥ ይታወሳል እነዚህ ሁለት አቅጣጫ የነበራቸው አመለካከቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው በአንደኛው ወገን የቀረቡ የሕዝብ አስተያየቶች ኛ ከ ዓመት በላይ ካበረከቱት ከፍተኛ አገልግሎትና ከነበራቸው ዕውቅና አንጻር ጉዳዩን ያዩ ሰዎች ለአለቃ አያሌው ታምሩ ቤተ ከርስቲያን ማድረግ የነበረባት አሸኛኘት ይሄ ነው ወይ። የዐርባ ቀን መታሰቢያ በአዲስ አበባና በትውልድ አገራቸው በዲማ የከቡር አባታችን የአለቃ አያሌው ታምሩ መቃብር ላይ የጸሎት ቤት ወይም መታሰቢያ የሚሆን ምልከት ለመሥራት ቤተ ሰባቸው ያቀረበው ጥያቄ ፈቃዱን ይሰጣል ከተባለው ከፍል መልስ ሊያገኝ ባለ መቻሉ የተሠራ ነገር ባይኖርም የሻ ቀን መታሰቢያ ለሙታን ከሚደረጉ መታሰቢያዎች ሁሉ ታላቁ በመሆኑ ይህ መታሰቢያቸው መስከረም ቀን ዓመተ ምሕረት የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት በተፈጸመበት በደብረ አሚን ተከለ ሃይማኖት ቤተ ከርስቲያን በጸሎት ታስቦ ውሏል። ይኸውም አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ አንደ ወንጌሉ ቃል የሐዋሪያነት አገልግሎታቸውን ደከመኝ ሰለቸኝ አመመኝ ሳይሉ በቤተ ከርስቲያን ዐውደ ምሕረትም ሆነ ሰዎች መልእከታቸውን ሊያዳምጡ በሚቸሉበት መንገድ ሁሉ በየግል ሕይወታችን ለሚገጥመን ችግር ሳይቀር ሲያስተምሩን ሲመከሩን የነበሩት አባታችን አለቃ አያሌው ታምሩ ዓረፍተ ዘመናቸው ደርሶ ወደ ፈጣሪያቸው ሄደዋል። ምንጭ ቅዳሴ ማርያም ትርጉም ከመንፈሳውያን ልጆቻቸወ ድደ ደጂ ጽደ ደ ደዘ ጽደ ደ ደ ደ ደ ደ ደ ጽደ ጽደ ጽድ ጽጁኗ «አለቃ አያሌው ታምሩ በኢትዮጵያ ታሪከና እምነት ታላቅ ሊቅ ነበሩ ስለ አለቃ አያሌው ለመናገር ወይም ለማውራት ትንሸ ከበድ ይላል። የሰማዕትነት ሥራ ነው የሠሩት ለጥቅም ብዬ ሃይማኖቴንም ሆነ ታሪኬን አሳልፌ አልሰጥም ብለው የኖሩ አባት ናቸው የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ትልቅ ሰው አጣች ዕረፍተ ነፍስ ይስጣቸው እሳቸውን የመሰለ የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን አንድታገኝ አንጸልያለን ኃዘኑ የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን ነው» ሊቀ መዘምራን ሞገስ ሥዩም ድደ ጽደ ጽደ ጽደ ደ ደ ጽደ ደ ደ ደ ደ ደ ጽደ ጃጁኗ «በሀገር ጉዳይ በሃይማኖት ጉዳይ የሚነድ ስሜት የነበራቸው ፍርሃት የሚባል ነገር የማይፈትናቸው ሌሎች ሊናገሩት ያሰቡትን ተናግረው አስተምረው ግዴታቸውን የሚወጡ አባት ነበሩ በቤተ ከርስቲያን የፍቅርና የአንድነት ረኃብ እየገባ የምሁራን የሊቃውንት ድኸነት እየታየ ነው ያለውና በዚህ ጊዜ ማረፋቸው ከዚህም ሌላ ደግሞ ይህቺን ጥንታዊት ታሪካዊት ብሔራዊት ቤተ ከርስቲያን ለመናድ ብዙ አጽራረ ቤተ ከርስቲያን በዙሪያዋ በተሰለፉበት ጊዜ እንደ አለቃ አያሌው ያሱ ብዙ ሊቃውንት በምትፈልግበት ጊዜ የእሳቸውና አሳቸውን መሰል ሊቃውንት መለየት ለሀገርም ለቤተ ከርስቲያንም ጉዳት ነው ብዬ ነው የማስበው መልአከ ሰላም ዳኛቸው ካሣሁን ድደ ደጂ ጽደ ደ ደዘ ጽደ ደ ደ ደ ደ ደ ደ ጽደ ጽደ ጽድ ጽጁኗ «ምትክና ተወዳዳሪ የማይገኝላቸው አባቴ አለቃ አያሌው ታምሩ በአምላክ ፈቃድ ያወቅኳቸው ልጅ ሆፔ በተግባረ አድ ትምህርት ቤት ነው። አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ ቤተ ከርስቲያን የቁርጥ ቀን ልጅ ናቸው። ቤተ ከርስቲያናችን አንድ አውነት መስካሪ አጥታለች አግዚአብሔር ይሁናት ቁድቋጽፏኗ አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ አርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ሊቀ ሊቃውንት ነበሩ። ቁድቋጽፏኗ ታላቅ አባት ዛሬ ተለዩን ቤተ ከርስቲያን አግዚአብሔር ይሁንሽ ቁድቋጽፏኗ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማር። ቁድቋጽፏኗ ታላቅ የኀዘን ቀን ቁድቋጽፏኗ ቤተ ከርስቲያን ትልቅ ሰው አጣች አለቃ አያሌው ወደሚበልጠው ቦታ ነው የሄዱት። ቁድቋጽፏኗ «አለቃ አያሌው ኢትዮጵያ በዚህ ምእተ ዓመት ካፈራቻቸው ታላላቅ የቤተ ከርስቲያን ምሁራን አንዱ ነበሩ ቁድቋጽፏኗ ለእኛ የሚያበረታታን አውነተኛና ታማኝ የቤተ ከርስቲያን አባት ስናጣ አለቃ አያሌው ግን የሄዱት ወደ ተሻለ የሰላም ቦታ ነው። ቁድቋጃጽጁፏኗ አለቃ አያሌው ታምሩ ጥብቅ የሃይማኖት አባት ነበሩ። እኛ ግን ብዙ አጥተናል አግዚአብሔር ይሁነን ለአባቶችም ማስተዋልን ያድልልን አሜን ቁድቋጽፏኗ «አለቃ አያሌው ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ ቤተ ከርስቲያን ሊቅ ነበሩ። ቁድቋጽፏኗ አለቃ አያሌው በዓለም ትልቁ ቤተ መጻሕፍት ነበሩ ዓለምም ቤተ መጻሕፍቱን አጣ።