Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ጨምዳዳ ቆዳቸው የተሰነጣጠቀ ደረቅ ሰም ይመስሰላል ቀጥቃጣዎች ዝምተኞች አገጫቸው ተገንጥሎ ወደታች የወደቀ ከንፈራቸው የተንጠለጠለ ጥርሳቸው የፈራረሰ ሽማግሌዎች ጥርሳቸው አልቆ አፋቸው ወደ ውስጥ የጎደጎደ ዒማም አሮጊቶች የመኖር ጊዜያቸው አልፎ የሞት ጊዜያቸውን ዘመናዊ ህክምና ከልክሏቸው ታችኛ ከንፈራቸውን እንደ ጡጦ እየጠቡ ሞትን ሲጠብቁ ሚውሉ የህይወት ኦናዎች ዝምተኞች ለአይን ብቻ ሳይሆን ሰውየውን ስትመኘው ስላየኋትም ነው ነው። ቅናቱ ደረቴን ያሳምመኛል ግን ምንም እንዳላስተዋልኩ ያሀል አሁን አሁን ከውጭ እንደመጣሁ አስመስዬ ወደሷ ሄድኩና ተቀመጥኩ ሰውየው ወደ ኋላዬ ሆነው ሲያዩኝ አይናቸው ከዳሌዬ ጋር ሲንከራተት ይታወቀኛል» ንን አመ ቁይ ቀመ ልል ቀ አ ደሪ ርይ ስብሀት ገእግዚኣብሄር ንን ት ወፍ ሌቱ መ ሐ «እና ምን ትፈልጊያለሽ።» «አንተ ባትኖር መፍትሄ ነበረው» «እኔ ሳልኖር እንዲህ አይነት ስሜት ሲመጣብሽ ምን ታረጊያለሽ። ምን አይነት ንግግር ነው። ማኑ እንዲህ አለኝ «ባህራም እዚህ አገር ውስጥ ደምበኛ ስራ ለመያዝ የሚያበቃ ትምህርት ወይም የሙያ ችሎታ የለውም ግፋ ቢል አንድ ፋብሪካ ውስጥ ይቀጠራል ሲሰራ ውሎ ማታ ሲጠጣ ያመሻል እኔ ወደምሄድበት አብሮኝ ለመምጣት አለመቻሉ እየቆጨው ይሄዳል ከሁለት አመት በኋላ ዋና ሰካራም ይወጣዋል ራሱን አይጠቅም ማንንም አይጠቅም ልጅቱም ኒኮል ነው ስሟ። ግን እንደ ባህራም ቢሆኑ ኖሮ እንደ ኒኮል ያለች ውብ ኮረዳ ግማሸ መንገድ ላይ አታስቀራቸውም ነበር። ባህራም ሄዶልኝ እኔ ኒኮልን እንድቆሰቁስ ነበር። ወይስ ሁለቱም ነበር።» አልኳት «እውነቴንኮ ነው ዛሬ ከኤዲስዮን ግራሴ ከ ደብዳቤ ደረሰኝ አስራ ሶስቱ አንተ የመረጥካቸው አጫጭር ልቦለዶቼ ፐፎኗ ሬ ተብለው ሊታተሙ ነው» «ውሸትሽን ነው።» «እርግጠኛ ነኝ «እንዴት ጥሩ ነው።» «ብቻ ንዳልኩሽ ነው የመሰለሽን ሁሉ ሳትፈሪ ፃፊ» «አልፈራም በጭራሽ አልፈራም» «እንደሱ ነው።» «የነገርሽኝ በሙሉ እውነት ነበር። አለችና በሩን ተደግፋ ቁና ቁና ስትተነፍስ ጉንጮቿን በእጆቼ ይዢ ግምባሯን ሳምኩት «እንደዚህ ለዋውጠኸኝ በኋላ ያላንተ ንዴት ልሆን ነው። መኖር እንዴት አስቸጋሪ ነው።» ድንጋጤዋ ወደ ብሽቀት ተለወጠ እየተነጫነጨች ተነስታ የሌሊት ካፖርቷን ራቁት ገላዋ ላይ ጣል አርጋ መቀነቱን እየታጠ ቀች ሄዳ በሩን ከፈተች ባህራም «ይቅርታ በዚህ ሰአት ስላስቸገርኩ» እያለ ገባ ጥቁር ጸር ማክ አአ ስብሀት ገእግዚአብሄር ው ት ት ገእግዚአብሄር ። ግ መ ሓን ድበአሳጳቕ ፈኦል ኑሮዋፃሽ ጁገሩ ነበር መልእ ሳጋ ኡሶ መግላኑሬማዕዎዋ ታፈቃት ሬጩልአካ ኩወሃኑ ጋረ ዩገሞ ል ፅፅገድ ባባህሳ ጠገድ ጉናቱ መነታ ትውድ ዖሚባልኮት ነው። ««ግውኝቶዖባህሩያገ ያገረ ለድ ጀጮሼድንነ ነው።
» ከምትል አሮጊት አጠገብ ትቀመጣለህ ደግነቱ ይሄ ታሪክ ስለአሮጊቶችና ስለሽማግሌዎች አይደለም ስለኛ ስለወጣቶቹ ነው ስለባህራም ስለኒኮል ስለሲልኪ ስለሉልሰገድ ስለሌሎችም ወጣቶች ጥሩ ነው ወጣት መሆን ገንዘብ ባይኖርህም ጤና ይኖርሀል መልክ ባይኖርህም አንጎል ይኖርሀል እውቀት ባይኖርህም ጉራ ይኖርሀል ፍቅር ባይኖርህም ተስፋ ይኖርሀል ደስታ ባይኖርህም ንዴት ይኖርሀል መዉቆን ቢበዛብህ ሪሾሉሽን ታነሳለህ መኖር ቢያስጠላህ ወይም ቢያ ቅዛው ራስህን ትገድላለህ ሰው ባያውቀውም ቅሉ ታሪክ ይኖርሀል ወጣት ነህና የኤክስ የበጋ ሙቀት እየከበደኝ አላሰራ ስለሚለኝ ከሰአት በኋላውን ተኝቼ ውልና ሌሊት ስሰራ ለማደር ሞክራለሁ አንዳንድ ሌሊት ስራው እምቢ ሲለኝ ከሆቴሌ ወጥቼ በእግሬ እዘዋወራለሁ ደስ ይለኛል በሌሊቱ ኤክስን መዞር ትንሽ ከተማ ስለሆነች ሰባት ሰአት ሲደርስ ሁሉ ነገር ተዘግቷል ከካፌ «ሰንትራ» እና ከ«ላ ፓሌት» ናይት ክለብ በቀር በቀን ጠባቦቹን መንገዶች የሚያስጨንቃቸው ህዝብ በሙሉ ተኝቷል እነዚያ ቀን የሚያስፈሩኝ መምጫቸው የማይታወቅ እብድ ፈረንሳይ ነጂዎች በየአልጋቸው ተከተዋል ኤክስአንፕሮቫንስ ሰላም ነው ቤቶቹ ሁሉ ጨልመው የመንገድ መብራት በርቶ በፀጥታው የጫማዬን ድምፅ ብቻ እየሰማሁ ስራመድ ባዶ ከተማ ውስጥ እንዳለሁ ሆኖ ይሰማኛል አልፎ አልፎ በየአደባባዩ የሚገኙት ሰው ሰራሽ ምንጮች ወደ ኮከቦቹ በኩል እየዘለሉ ከሌሊቱ ጋር ይንሾካሾካሉ አንድ ሌሊት ወደ ስምንት ሰአት ላይ አንዱን መንገድ ይዢ ስራመድ ቆይቼ ወደ ግራ በኩል ስታጠፍ ከፊቴ አራት የሚታገሉ ፈረንጆች ድንገት ብቅ አሉ ብቅ ያልኩትስ እኔ ነበርኩ ግን እነሱ ብቅ ያሉብኝ መሰለኝ በበጋው ሙቀት ምክንያት አራቱም በሸሚዝ ናቸው ይታገላሉ በሌሊቱ ፀጥታ ጫማዎቻቸው ከአስፋልቱ ጋር ሲፋተጉና ትንፋሻቸው ሲቆራረጥ ይሰማል ለጊዜው ማን ከማን ጋር ንደሚታገል ለማወቅ አልቻልኩም ዝም ብዬ ስመለከት ሶስት ግዙፍ ሰዎች አንዱን ደቃቃ ብጤ ገጥመውት ኖሮ ከጥቂት ትግል በኋላ ሁለቱ በቀኝና በግራ በኩል ያዙት ሶስተኛው ከፊቱ ቆቁመ ሁሉም ቁና ቁና ይተነፍሳሉ ደቃቃው ሰውዬ ይፍጨረጨራል ግን ድምፅ አያሰማም ለምን ኡ ኡ ንደማይል ንጃለት ከፊት የቆመው ግዙፍ አንዴ በጥፊ መታውና ዘወር ብሎ አጠ ገባቸው ካለው ግድግዳ ስር አንድ ትንሽ ነገር አንስቶ መጥቶ በዚህ በጨበጠው ነገር የትንሹን ሰውዬ ግምባር ፈተገው ትንሹ ሰውዬ ተፋበት ግዙፉ በሹክሹክታ እየተሳደበ ወይም እየተራገመ ከሱሪ ኪሱ መሀረብ አውጥቶ ፊቱን ጠረገና ሲያበቃ ደቃቃውን አንድ ስብሀት ገእግዚአብሄር ሠሠሠ ፋተ ወ ወቁ ወ ወ ወ ም ህወ ወው ና ወወ ወወ ቀው ፎ ቬ ህወ። » ሌሎቹንም ሀበሾች ስለባህራም ብጠይቃቸው በሌላ አነጋገር ይህንኑ ደገሙልኝ ተካ ስለባህራም ነግሮኝ ሲጨርስ ጥፍሮቹን የነከሰ «ገንዘብ እንዳታበድረው ተጠንቀቅ» አለኝ «እነሉልሰገድ የፈቀዱትን ያህል ይገብሩለት ሉልሰገድም አባቱ ሀብታም ነጋዴ ናቸው ከኢትዮጵያ ህዝብ ያጭበረበሩትን ገንዘብ ጥቂቱን አንድ ምስኪን አረብ ቢጦ ቀምበት ምንም አይደለም ተመስገንም አባቱ ሚኒስትር ናቸው ከህዝቡ የቀሙትን ገንዘብ እንደልብ ሊልኩለት ይችላሉ ስለዚህ ለባህራም ይስጠው አንተ ግን የኔ ብጤ ድሀ ነህ እንዳትታለል ተጠንቀቅ ይሄ ባህራም ዋና አጭበርባሪ ነው» ይህን ባህራምን ማወቅ ፈለግኩፎ ራሴን «ለወደፊት ደራሲ ለመሆን ካቀድክ እንደ ባህራም ያለ ሰው ሲያጋጥምህ በተቻለህ ንን ልታውቀው መጣር አለብህ» አልኩት ሰውን ምናውቀወ ራሱ የነገረን ንደሆነ ነው ግን ከጠየቅነው አይናርም ቢናገርም እውነቷን ፍርጥ አድርጎ አይደለምፎ ስለዚህ መታ ያሻል ጊዜን መጠበቅ አንዲት ሰአት ትመጣለች ሰውየወ መናገር የሚፈልግባት ሰአት መቼ ለማወቅ ንደምትመጣ ይአምን ግን መምጣቷ አይቀርም ስለዚህ ዘወትር ዝግጁ ም ዞሮ ዞሮ እኔና ባህራም መተዋወቃችን ንደማይቀር እርግጦቾ ሠ » ው ው ሽ ርር ርበ ን ስለነበርኩ ነው መሰለኝ ላውቀው በጭራሽ አልቸኮልኩም ብቻ እሱ ስለራሱ በሚነግረኝ ጊዜ ንግግሩ በደምብ እንዲገባኝ በማለት ሌሎቹ ስለሱ ምን እንደሚያስቡ እጠይቅ ነበር በዚያውም እነሱኑ ራሳቸውን ትንሽ ትንሽ አውቃቸው ጀመር ስብሀት ገእግዚአብሄር ዓዓ ሬር ሩኤ ተይፍ ሐው ተሩተሁቀ ውቀ ሁፁወወወ ወፁ ወፍ ፍወ ፍቀ ወው ወወ ወፍ ወቅ ተወ ወፁ ወሃ ቁ ሁለት አማንዳ ለጥቂት ጊዜ ያን ሰሞን አንዲት ቆንጆ አሜሪካዊት ነበረችኝ አይኗ ሰማያዊ ፀጉሯ በጣም ንፁህ ቡና አይነት እጅግ ደስ ትላለች አልጋ ውስጥ ልብ ታጠፋለች ግን በማልፈልጋት ሰአት ሆቴሌ እየመጣች አላሰራ ስላለችኝ ቤተ መፃህፍት እየሄድኩ መስራት ግድ ሆነብኝ ሆቴሌ ስታጣኝ ወደ ቤተ መፃህፍቱ መምጣት ጀመረች እሷን ለመሸሸና በዚያውም ባህራምን ለማወቅ ስል ሀበሾቹን እጠጋቸው ጀመር ምግብ ቤት አብሬያቸው እገባለሁ ካፌ ዶርቢቴል አብሬያቸው ካርታ ጫወታለሁ ከባህራም ጋር ግን ላይ ላዩን እየቀለዱ ለመሳቅ ንጂ የልብ ለመጫወት አጋጣሚ ለጊዜው አላገኘሁም ይልቅስ ከሀበሾቹ ጋር ግንኙነት በማድረጌ «ሚስቶቻቸውን» በመጠኑ እያወቅኳቸው ሄድኩ የነበርንበት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሴቶቹ ከወንዶቹ በጣም ይበዛሉ ስለዚህ ለሁሉ ሴት ሚዳረስ ወንድ የለም አሉ ሶስት አራት አምስት የሆኑ ወንድ ሚያድኑ ልጃገረዶች ታድያ ወንዱን ቆንጆ ቆንጆዎቹ ይዘውታል ተጠምጥመውበታል ነፃ የሆነ ወንድ አይገኝም ቢገኝም ወይ የደስ ደስ የለውም ወይ ጥቁር ነወ። ታድያ ምንም አያረጋትምኮ እንዲሁ ነው ይኸው ካዲስ አበባ ከመጣን ሰባት ወር ያልፋል ተካ እስካሁን አንዲት ሴት እሺ አሰኝቶ አያውቅም ሴት ሲያምረው ማርሰይ ይወርድና ሸርሙጣ ተኝቶ ይመለሳል ለዚህ ነው አንድ ቀን ስለአማንዳ የነገረኝን በሙሉ ላምነው ያልፈለግኩት ከምሳ በኋላ ነበር ሲቴ ዩኒቨርሲቲው አጠገብ ያለው መናፈሻ ውስጥ እኔና ተካ ቁጭ ብለን ፀሀይ ስንሞቅ አማንዳ መጣችና «ሉን አላያችሁትም ወይ። አለችኝ» «ምንም ምርጫ አልነበረኝም «አዎን እወድሻለሁ አልኳት» ምንም ወፍራም ብሆን። » «ቢሆንም አንድ አይደለም» «ለምን አንድ አይደለም። ሶሶሱ ልንገርህ አንድ ቀን ማታ ሱርፕሪዝ ፓርቲ አድርገን ሁላችንም ስንደንስ ሴት ስናበስል ተካ አንድ ማእዘን ጋ አንድ ወምበር ሳ ቁጭ ብሎ ነጭ ወይን እየጠጣ ሲጋራ ያጨሳል ጥፍሩን ይነክሳል ባህራም እንዲህ አለኝ ይሄ ተካ ብቻውን ቁጭ ብሎ አባሳዘነኝ ልጅ አልተያዘችም ቀስ አርገን እናያይዛቸው እኔ መቸም አቀዋለሁ እምቢ አልኩ ባህራም ተቆጣኝ አትረባም አለኝ ተመስገንን አግዘኝ አለው ተመስገንም እምቢ አለ ባህራም እናን ሀበሾች በጣም ጥሩ ሰዎች ትመስሉኝ ነበር ለካስ አትረበም ለራሳችሁ ደስታን ካገኛችሁ ሌላው ቢቀና ቢበሳጭ ግድ የላችሁም በሉ ተውት። ስለሞርሞን ሀይማኖት ስለአሜሪካ ስለኮሙኒዝም ስናወራ ቆይተን ወሬው ወደ ሉልሰገድ ወሰደን እንዲህ አለችኝ «ሉን ከማግኘቴ በፊት ርካሽ የርካሽ መጨረሻ ነበርኩ እሱ ንኳ ሱርፕሪዝ ፓርቲ አግኝቶኝቫ ያኔውኑ ወደ አንድ ክፍል አስገብቶ ተኛኝ ያን ጊዜ በሉ ቦታ ማንም ወንድ ቢለምነኝ ኖሮ እሺ እል ነበር ይተኛኛል ሌላ ጊዜ አንገናኝም በቃ ሉ ሲተኛኝ ግን ሌላ አይነት ስሜት ተሰማኝ እንዳይተወኝ ፈራሁ አለቀስኩ ቢሆንም ገና የእውነት ፍቅር አልያዘኝም ነበር ይህን ምልበት ምክንያት በሳምንቱ እዚያው ቤት ሌላ ፓርቲ ነበር ሉ አነበረም ተካ እዚያ ነበር ተዋወቀኝ አስደነሰኝ ሊተኛኝ ፈለገ እኔ ንኳ አልፈለግኩትም ነበር ግን ከሉ ጋር ፍቅር እንዳይዘኝ መወ ወፍ ወጭ መፅ ወ ቁ ው ወፍ ዓወ ወ ወ ወው መመመ ስብሀት ገእግዚአብሄር ኤ መ ፈርቼ ስለነበረ ዝም ብዬ እንደ ድሮዬ መሆን ይሻለኛል በግ ተካን እሺ አልኩት በኋላ በጣም ቆጨኝ» ለት «ለምን ቆጨሽ። » አለችኝ። » አልኳት «አዎን» አለችኝ «አዝናለሁ ጥሩ ታሪክ አይደለም» «ምንድነው የጎደለው። ያን ጊዜ ሀያ አንድ አመቱ ነበር» «እንዴት ያለ ሰው ቢሆን ነው። ው መወ ወመ ወወ ቁ ወከ ወቁ ይው ቀ ጃቫ ሐዋ መ ዓዓ ማዖ ከጐሳ ን እ ሄን ቀቀ ክክበ የዚህ መጥፎ ዜና ምክንያት በመሆኔ በጣም አዝናለሁ» አለችኝ ያቀድኩት ይህን ነግሬያት ደህና እደሪ ብያት ሲልቢን ፍለጋ ለመሄድ ነበር ግን ልጅቱ ጥቁር ስስ የሌሊት ልብስ ለብሳ ስትራመድ በጣም ታስጎመጃለች ገላዋን ታጥባ ቆዳዋን በታልከም ዱቄት አሻሽሸታው ሽታው ይማርካል ከሷ ጋር አደርኩ «ራሴን በጣም ታዘብኩት በጣም ፀፀት ተሰማኝ ሲልቪን የበደልኳት መሰለኝ» በነጋታው ሲልቪን ከምግብ ቤት ስትወጣ ጠብቄ አገኘኋት ቡና ልጋብዝሽ አልኳት ኤክስ ውስጥ የምወደው ካፌ የለኝም አልኩህ አለችኝ እሺ ማርሰይ ልውሰድሽ አልኳት መኪናዬ ጋራዥ ናት አለችኝ በኦቶቡስ ልውሰድሽ አልኳት አልፈልግም አለችኝ እንግዲያው ምን እናርግ። አልኳት። » አለችኝ «አልፈልግም» አልኳት «እኔም ሄጄ አላውቅም» አለችኝ እየሳቅኩ «ፐህ ፎክ ህ » አልኳት «ደንታ የለሽም እ። » አለችኝ «እቺን ያህል እንኳ ደንታ የለኝም» ቤቷ ገባን ሁለት ክፍል አንድ መኝታ አንድ ሳሎን ወጥ ቤት መታጠቢያ ክፍል በየግድግዳው የልዩ ልዩ አቢይ ስእሎች ጠጅ ቀለማት ይበዙበታል «ግሩም ቤት አለሽ» አልኳት «ከርስዎ በፊት ሌላ ወንድ ገብቶበት እንደማያውቅ ስገልፅልዎት በትህትና ነው» አለችኝ አመንኳት እጅ እየነሳኋት «ሻህራዛድ የኔ ፍቅር የቀኔ ጨረቃ የሌሊቴ ፀሀይ። » አለችኝ «የለም» አልኳት «የምትይዘው ይመስልሀል። » «አዎን» «ለምን። ብዙ ነው» «ንገረኝ» «ጊዜ የለኝም ዛሬ ካንቺ ጋራ ማውራት አልፈልግም» አልኳት ምኞቱ ውስጤ ማበጥ ጀምሯል ቤቷ እስክደርስ ቸኩያለሁ «ማውራት አለብህ ሌላ ነገር ለመስራት አትችልም» አለችኝ «ለምን። » «ምንም አላለ እሱን ተወውና ናፍቄህ እንደሆነ አሳየኝ እስቲ» አለችኝ ውብ ፊቷ ላይ ቅንዝረኛ ፈገግታ ይርበተበታል እነ ፖልን ባንዳፍታ ረሳኋቸው እሷ እንደተቀመጠች ከፊቷ ተምበርክኬ አንገቷን እስመው ጀመር አንገበገበኝ ተለይታኝ ስለቆየችና አሁንም ላገኛት ባለመቻሌ ስሜቱ እንደ እብድ አደረገኝ ምንም ማድረግ እንደማልችል እያወቅኩም ልብሷን አስወለቅኳት ናፍቆኝ የነበረውን ውብ ገላዋን ማየትና መቃጠል አማረኝ በልዩ ጥንቃቄ የተቀረፁ ድንቅ እግሮቿን መሳም ጀመርኩ ቀስ እያደረገ ስሜቱ ሁለታችንንም እንደ አዙሪት እያቃጠለ ያሽከረክረን ጀመር ከሰአት በኋላውን በሙሉ በስሜት ስንቃጠል አሳለፍነው ሁለታችንም አንድ ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ተገነዘብን ወጣት ሆኖ አልጋ ውስጥ መተቃቀፍና እየተያዩ እየተሻሹ እየተሳሳሙ እየተናከሱ እየተላላሱ መቃጠል የስሜትን ጥም ከማርካት የበለጠ ደስታን ሊሰጥ ይችላል ቾች ባህራም ፈተናውን በጭራሽ አልፋለሁ አላለም ነበር ግን አለፈ በጣም ገረመው እኔን «አንተ ነህ የቀናኸኝ» አለኝ «እስቲ ና ስራ አፋልገኝ አሁንም ያንተ ውቃቢ ይቀናኝ ይሆናልኮ ትምህርት ተጀምሮ አንድ ወር ያህል እንዳለፈ ባህራም ከኤክስ ውጪ ጋርደን የምትባል መንደር አጠገብ አንድ የግል ትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች ሞግዚትነት ስራ አገኘ ብዙ ትርፍ ጊዜ ስላለው ትምህርቱን ሊያጠና ይችላል በየሁለት ሳምንቱ ቅዳሜና እሁድ እረፍት ስለሆነ ኤክስ መጥቶ ከኒኮል ጋር ያሳልፈዋል እኛንም ያገኘናል ስለተማሪዎቹ ብዙ ኮሚክ ነገር ያወራልናል አንዳንድ ጊዜ በስራ ቀንም ብቅ ይልና እነ ሉልሰገድን ምን ምን እንደተማሩ ጠያይቆ ደብተርና መፃህፍት አውሰውት ይሄዳል አንድ ቀን ትምህርት ቤቱ ልጎበኘው ሄጄ «ያንተ እድል በጣም ቀንቶኛል» አለኝ «ስራዬ ከልጆች ጋር መኖር ነው ጂምናስቲክ ኣሰራቸዋለሁ አልጋቸውን እንዲያነጥፉ ንፅህናን እንዲጠብቁ አደርጋለሁ ዲሲፕሊን አስከብራለሁ እነሱም በጣም ይወዱኛል ሠወወው ወቃው ር ጨጨጨ ስብሀት ገእግዚ አ ብሄር ኢኢ አራ ራዱ ዔ ዓአ እ አንዳንዴ በፈረንሳይኛዬ ይቀልዳሉ ለጥናት ብዙ ጊዜ አለኝ ጥናቲ ደሞ መቅለሉ። አልኳት እምቢ አለችኝ» «እምቢ። እንዲያውም ማወቄን አላሳየውም ልክ ምንም ነገር እንዳልጠረጠርኩ መሆን አለብኝ አየህ ምንም ቢሆን ውለታውን ልረሳው አልችልም ብቻ ያሳዝናል በጣም ያሳዝናል» ዝም ብሎ ሲያስብ ከቆየ በኋላ «እኔ ራሴ አንድ ነገር ለማድረግ ብፈልግም አልችልም» አለ «ምክንያቱም ኒኮል ይህን የነገረችኝ ምንም ቢሆን ምንም ስለዚህ ጉዳይ አንዳች እርምጃ እንዳልወስድ ካስማለችኝ በኋላ ነው እንዲያውም ጓደኞችህ ጥቂት ናቸው እነዚሁኑ በኔ ምክንያት እንድትጣሳቸው አልፈልግም አለችኝ» እቺ ኒኮል እንዴት ያለች ሴት ነች። በሀይል ይቆጨኝ ይሞረሙረኝ ጀመር «ነብስአባቴ ጋ ሄድኩና ሁሉን ተናዘዝኩር የሠራሽው ልክ ነበር አሉኝ እፄ ግን ፍፁም ስህተት እንደነበረ የበለጠ እየተገ ሰብሀት ገእግዚአብሄር መሠ መው ወወ ው ወፍ ሁወ ውው ወው ውፍ ር ነዘብኩ ሄድኩ ራሴን መቅጣት ጀመርኩ ከጠየቀኝ ሁሌ መተፍ ጀመርኩ ደሞ ብዙዎች ይጠይቁኝ ጀመር ርካሽ ሴት ሆንኬ «ግን አሁንም ፀፀቱ አልተወኝም በካሎሪያዬን እንዳለፍኩ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት ወደ ኢነከስ መጣሁ ቤቶቼም ማርሴልን ለመርሳት ከለአቨር ከተማ መሬ እንዳለብኝ ስላወቁ ሂጂ አሉኝ ኤክስ መጥቼ በርካሽነቴ ላይ ጠጪነት ጨመርኩበት የፈለገኝ እንግዲህ እስክሰክር ድረስ ማጠ ጣት አለበት ብዙ ሰአት ካንዱ ጋር ስጠጣ አመሻለሁ ጧት ወደ አምስት ሰአት ላይ ስነቃ አልጋው ውስጥ ነኝ ሲደሰትብኝ እንዳደረ ይታወቀኛል ግን ምን ምን እንደሰራን እንደ ህልምንጂ እንደ ነውን ሆኖ አይታየኝም «ካንዲት የኔ ብጤ ርካሽ ጋር ገጠምኩ አብረን መጠጥና ወንድ ስናሳድድ እናመሽ ጀመር «እንዲህ ስል አመቱ አለፈ ፈተና ወደቅኩ ክፍል ደገምኩ ሁለተኛው አመት ተጀመረ ያንኑ ኑሮዬን ቀጠልኩ «አንድ ረቡእ ሟት እንደ ልማዴ አንዱ እማሳውቀው መኝታ ቤት ነቃሁ ሰውየው ቁርስ ያቀርባል ልዩ ሰው ሆኖ ታየኝ ሳይነካኝ አድሯል ከመስከሩ የተነሳ ሊነካኝ ባይችል ነው እንዳልል ትላንት ማታ ፓርቲው ጋ ልሰክር ትንሽ ሲቀረኝ «ጠጣ ንጂ» ስለው «ሁለታችንም ከሰከርንማ ማን ማንን ይደግፋል። ባህራም የት ነው። » አልኩት «አዎን አይዞሽ» «አንድ ብቻውን ነው። » አልኳት «ትላንት ሌሊት ስታቅፈኝ ሰው ሆንክ ለመጀመርያ ጊዜ ሰው ሆንነክ እንዴት። አውልቆ ያለ አንዳች መከላከያ ተኝቶ እንደማየት ነበር በፍቅር አይን ለምታይህ ሲልቪ እና ታድያ ሳይህ እርጅና እያረሳዕ እንደሚወስድህ ሞት አድፍጦ አንድ ቀን ጉብ እንደሚልብህ አፉጦ ት ክክክ ቅቅቅ ሞስት ኩሳት ዕቃ ቅውዑቐቀዋዋቐዋወፍዩወዩወቀቅፍቀቀቅፍዋቀዩፍዋዩይፍይ ቀ ባወ ና አስይሩ ቀቁ ቁቁቁ ወቀ ወ ሠ ንተ ወይ ህወ ጤቀ ተዝ ወ ውኀ ወዝ ቀቀ ቀዋ ህወ ተቀ ህወ ወወ ዙሁ ሠውዎ ጠብኝ «አንተ ይህን ሁሉ ሳትጠረጥር ቆንጆ ራስህን ትራሱ ላይ አሳርፈህ ንፁህ እንቅልፍህን ትለጥጣለህ በጭራሽ መከላከያ የሌለህ ሆነህ ታየኸኝ አሳዘንከኝ አዘንኩልህና እምባዬ መጣ» ራሷን ደረቴ ሳይ አንተራሰች ጭንቅላቷን እቅፍ አደረግኩትጾ እንደዚህ ቆመን ረዥም ጊዜ ቆየን በኋላ በቀስታ ቀና አድርጌ ሳያት እምባዋ ይወርዳል እየተጠጋችኝ «ዛሬ እንዳትለየኝ» አለችኝ እቅፍ አደረግኳት ብዙ ነገር ልነግራት ፈለግኩ ግን የመናገር ጊዜ አልነበረም እንደተቃቀፍን እንቅልፍ አቀፈን ቀኑን በብዙ ስትስቅና «ዥማንፉ» የሚለውን ፈረንሳይኛዋን ስትደጋግም ዋለች እኔ አንድ የሆነ ነገር በምመለከትበት ጊዜ እሷ ያላወቅኩባት መስሏት ስትመለከተኝ ብዙ ጊዜ ተሰማኝ እንደዚህ ስትመለከተኝ አንድ ሁለት ጊዜ ድንገት ዘወር ብዬ አየኋት ያዘነና የናፈቀ ገፅታ አየሁባት በአይኗ እንደምትጠጣኝ ይመስል ነበር የማላውቀው እፍረት ተሰማኝ ይህን ያህል የሚወደድ ምን አለኝና ነው። » «እሺ ሺ የኔ ቆንጆ እሺ ይቅር ረጋ በይ አይዞሽ አሁን ወጣት ነኝ ካንቺ ጋር ነኝ» «አሁን ብቻ ነዋ። » ደ «አዎን» «ቤቶቼን አንድ ቀን ብቻ ነው ያየሁዋቸው ሌላውን ቀን ከወንዶች ጋር ነበር ማድረውና ምውለው ስድስት ቀንና ሌሊት ሙሉ ያለማቋረጥ ወንድ እያቀያየርኩ ስደሰት ሰነበትኩ ለዚህ ነው ወደ ኤክስ ስመለስ አሞኝ የነበረውና ልትተኛኝ ያልቻልከው አብዝቼ ነው አስበው ስቲ ማታ አንድ ሶስት አራት ወንድ ሳቀያይር አመሽና ሌሊት ካንዱ ጋር ስንታገል እናድራለን ከሰአት በኋላ አንድ ወይም ሁለት ማግኘት አለብኝ ማታ ንደገና ሶስት አራት ይታይሀል። » «ለምን ይመስልሀል። » አለችኝ «ኡ ዉ። ስለዚህ ነው የተኙሽ ወንዶች ቁጥር ንደመብዛቱ መጠን የኔ ደስታ ሚበዛው» «አልገባኝም» «አየሽ ማንም አልተኛሽም ማለት ያስፈራኛል ጭለማ ውስጥ ነኝ ማለት ነው አንድ ሰው ተኝቶኛል ብትይ ትንሽ ይሻለ ኛል ግን አሁንም አንድ ሰው ደብቀሽኝ ሊሆን ይችላል አራት ወንድ ተኛኝ ብትይ የበለጠ ይሻላል ምክንያቱም የደበቅሽኝ ነገር የለም ማለት ነው ስለዚህ መፍራት አያስፈልገኝም ምክንያቱም የተወሰደብኝ ሁሉ ተመልሶልኝ አቅፌዋለሁ ማለት ነው» «ገባኝ አንድ ጥያቄ» «ምን። የኔ ናቸው እያንዳንዱ ጎረምሳ አንድ ራሱን የቻለ የተለየ አለም ነው አዲስ ወንድ ልብሱን አውልቆ በጡንቸኛ ፀጉራም እጁ ባቀፈኝ ቁጥር አንድ አዲስ አለም ውስጥ ነኝ ታውቃለህ እስካሁን ስንትና ስንት ወንድ አቅፎኛል ታድያ ሳይ ላዩን ንደሆነ ነው ንጂ አንዱም እንደሌላው አያቅፈኝም እያንዳንዱ ከሌሎቹ ልዩ የሆነ ግለኛ ወንድ ነው እኔም በበኩሌ አንዱንም ንኳ እንደሌላው አድርጌ አቅፌ አላውቅም ከልዩ ልዩ ወንድ ጋር ልዩ ልዩ ሴት ነኝ ካንዱ ጋር አይናፋር ነኝ ከሌላው ጋር አይናውጣ ነኝ ካንዱ ጋር የተቀጣሁ ጨዋ ነኝ ከሌላው ጋር ስድ ባለጌ ነኝ ከሌላው ጋር ሳቂታ ነኝ ከሌላው ጋር ትራጂክ ነኝ። ብቻ ምን ልበልህ ብዙ ሴቶች ነኝ ብዙ ቆንጆ ሴቶች ነኝ ታድያ ይሄ ሁሉ እኔ ራሴ ነኝ እና ግሩም ድንቅ ነው መኖር የማይደገም ትልቅ ተአምር ነው ወጣት ሴት ሆኖ ልዩ ልዩ ወጣት ወንድን ማቀፍ ደሞ የተአምር ተአምር ነው» «ለምን ዘለአለም ወጣት ሆነን አንኖርም ግን። » አለችኝ ግድ የለሽም» አልኳት አለኝ ንጂ ላንተ ብዙ ግድ አለኝ ለዚህ ኮ ነው ምነግርህ» ቨአውቃለሁ» «ለኔ እንዴት ጥሩ ነህ። » ለምን። » «ለምን። » «ለምን አልችልም። » አልኳት «አንድ ሰካራም» አለችኝ «ምን። » አለችኝ «አዝናለሁ» አልኳት «ሉ ነው። » በጭንቅላቴ አዎን አልኳት «ምን ሆነ። ለምን። » አልኳት «እኔ ንጃ ብቻ ከንግዲህ ኤክስን ማየት አልፈልግም» አለች እንባዋን እየጠረገች ከአጭር ዝምታ በኋላ «አንድ ነገር ልጠይቅሽ እፈልግ ነበር» አልኳት ግን አመነታሁ «ገብቶኛል» አለችኝ «ጧት ለምን እንደዚያ እንደሆንኩ ልትጠ ይቀኝ ነው ምትፈልገው። » «አዎን» ሳቅ እያለች «አንተስ ለምን እሺ አልከኝ። ኀ ታመታ ን ክ ጩ ውስጥ እንደ ሰፊ ድካም ተንሳፈፈ አሮጊቶቹና ሽማግሌዎቹ ጥላ ውስጥ ቁጭ ብለው በዝግታ እያለከለኩ የሞትን ምህረት የሚጠብቁ ይመስሉ ጀመር አንዳንድ ጊዜ ባህራምንና ኒኮልን ምግብ ቤቱ ሲገቡ ወይም ሲወጡ አያቸዋለሁ ባህራም ከስቷል አይስቅም በፍጥነት አይራመድም ሽበቱም የበዛ መሰለኝ ኒኮል ግን ወፈር ብላ እርግዝናዋ በጣም አምሮባታል በዝግታ ስትራመድ ታስጎመጃለች ቀስ በቀስ ምግብ ቤት መምጣቱን ተዉት ተካ «የኒኮልን ማርገዝ ለመሸሸግ ያሉት ነው» አለኝ ሌላ ነገርም ነገረኝ ባህራም ማታ ማታ ኒኮልን ቤቷ ትቷት ይወጣና ሲኒማ ይገባል ከሲኒማ ወጥቶ ካፌ «ሰንትራ» ይሄዳል እዚያው ያድራል ሲነጋ ወደ ኒኮል ቤት ይኳትናል ተኝቶ ይውሳል አንድ ማታ ወደ ስድስት ሰአት ላይ ከሲኒማ ወጥቼ ወደ ቤቴ በኩል ስራመድ ከኋላዬ አንድ ፈጣን እርምጃ ሲከተለኝ ተሰማኝ እንዳልሰማሁ መንገዴን ቀጠልኩ ደረሰብኝ ባህራም ወደ ካፌ «ሰንትራ» ሄደን ቢራ ካዘዝን በኋላ «ቁጭ ብለን ካወራን ብዙ ጊዜ ሆነን» አለኝ አይኖቹ እንደ መድከም ብሏቸዋል ፊቱ ላይ የአምስት አመት ያህል እድሜ ተጨምሯል «አንተ አትገኝም» አልኩት «በዛ ራሴ ጥፋት በታሰርኩ አንተ ጋ መጥቼ ባለቅስብህ ተገቢ መስሎ አልተሰማኝም» «ጥሩ እድል አጋጥሞህ ቢሆን ኖሮ ግን መጥተህ ታጫውተኝ ነበር ደስታህን ታካፍለኝ ነበር» «አዎን ይኸውልህ ልክ ከፓሪስ እንደተመለስክ እንድንነጋገርበት አቅጄ ነበር ግን ገና ሳትመለስ ጣጣ ውስጥ ገባሁ ስትመጣ ታድያ መንፈሴ ተሸንፎ ስለነበረ ያቀድኩትን ችላ አልኩት አሁን ፈቃደኛ ከሆንክ ብንነጋገርበት ጥሩ ይመስለኛል» «ጥሩፍ» መጀመር አስቸገረው ሲጋራ አቀጣጠለ «ስለሲልቪ ጉዳይ ነው ነግራሀለች። » አልኳት «ለምን። » «አዎን» «ባህራም ግን እኔ ነኝ በብዙ ተለማምጩ እሺ ያሰኘኋት ንጂ እሷስ እምቢ ብላኝ ነበር» አለኝ «ውሸቱን ነው» «ለምን ይዋሻል። » አልኳት «ምነው። » «አዎን ለምን ፃፍሽው። አላውቅም ግን አይቆጨኝም የተጋደሉት በኔ ምክንያት ይመስለኛል አሳዘኑኝ በወጣትነታቸው በመቀጨታቸው አዘንኩላቸው ግን እዚህ ውስጥ እኔ ጥፋተኛ ነኝ ብዬ አንድ ጊዜ ንኳ አምፒ አላውቅም ገና ለገና ትኩሳት መመመ መመመ መወ ወቹ ወወ ይመ ቁ ፍቁ ተወ ቁ ወ ወ ይ ዱፍ ው ይቀ ሁለቱ ተኝተውኛል ተብሎ ከዚህ በኋላ እኔን ነፃነትና ምርጫ እንዳላት ሴት ሳይሆን እንደ ንብረት ቆጥረው ተጣሉብኝ ስለዚህ የራሳቸው ጉዳይ ነው» አየኋት ስለምንም ግድ የሌላት በጣም ጠንካራ በጣም ቆንጆ ሴት ናት በሀይል ደስ አለችኝ ህ ርክ የ ከ አልኳት «ደንታ የለሽም እ።