Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቤተ ክርስቲያን ራስና የቀጥተኛው ነርስቲያን ሃይማኖት መሥራች ነው ። ስለብሩና ስለፍጥረቱ ደስታ ሰማይና ምድር ከምንም የተፈጠ ሩት በእርሱ ነው ። በመጨረሻውም ዘመን በሙታንና በሕያዋን ላይ የሚፈርድእርሱ ነው። ጁ ሰው በእግዚአብሔር መልነክ ተፈጠረ የሚቦሶለው ናሊና ደለው ነጻ ፈቃድ ያለው ፀዋቲነት ያለው ቅድስናና ጽድቅ ያሉት ኾኖ በመፈጠሩ ነው ። ስለዚም በአሁኑ ጊዜ ያለው የሰው ልጅ አወላለድ በመጀ መሪያ ከነበረው ቦፀይነት አወላለድ የተለየ ነው። ይህም የኾነበት ም።ን ያት ማነኛውም ሰው የመመሪያውን የኣዳምን ኀጢአት የሚርሰወ ከእናት ሳይኾን በንድ ዘር አማይነት ከአባት በመኾኑ ነው ። ያሶ በፅያማ ርዋኣ ሰው ።ሪዋቂ ልጅን የዋህሄ ሰው ደግሞ የዋ«።አሃቋ ተ ብሉ ዕእግዚኣብዜር ዓዣድ ፍን ዬ ከክ ዐከቨ ትና ብሎ ፅእግዚኣብሔር ፍርድ ፍጋቦን የነ ፈለው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመንፈስ ቅዱስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው የኾነው ማለት መለኮትንና ትስብእትን ያዋሐ ደው ባለመቀላቀል ባለመደባለቅ ባለመለያየት ባለመለዋወጥ ባለመጠፋፋትና ባለመዋዋጥ ነው ። ከሰው ልጆች የማወቅ ችሎታ በላይ በመኾናቸው ሳይታ ወቁ ይኖሩ የነበሩትን እውነቶች ለማሳወቅ የርስቲያን ሃይማኖት አምላካዊ መግለመማ ነው ። ከጥምናት በላ በሰው ልጆች ዞንድ የማታየቦ የኀገጢአት ዝንባሌ ግን ፈዋርያው ጳሠሎስ አሮጌ ሰውነት ብሎ የሚጠራው ነው ። ሃይማኖተ አበው ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት አዲስ አበባ ዓ ም ።
ቤተ ክርስቲያን ዓላም ዐቀ ሰው ኹሉ ኀጢአተኛ ነው ። አንዲት የተባለችውም የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን አንድ ዐይነት እምነት ብቻ እንዲኖራት እንጂ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ኹሉ በየበ ኩላቸው የመሰላቸውን የእምነት መመሪያ በመመሥረት እንዲለያዩ አልነበረም ጥንታውያኑ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶችም በየሲ ኖዶሶቻቸው አማካይነት የቤተ ክርስቲያንን ቀኖና የደነገጉትና ከሐ ዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን እምነት ያፈነገጡትን ኹሉ ያወገዙት ምእመናን ኹሉ አንድ ዐይነት እምነት እንዲኖራቸው አስበው እንጂ ያለምክንያት አልነበረም ። ሐዋርያዊው አትናቴዎስ ዓለም ሳይፈጠር ከእርሱ ቦተወለደ የአብ አንድያ ልጁ በ በአንድ ጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን « ከብርሃን የተገኘ መን ውነተኛ አምላክ የተገኘ እውነተኛ አምላክ የተወለደ እንጂ ያል ህህኣህህላፎቲ ተፈጠረ በመለኮቱ ከአብ ጋር የሚተካክል ኹሉ በእርሱ የኾነ ስለ እኛ ስለ ሰዎች እኛን ለማዳን ከሰማይ ወረደ በመንፈስ ቅዱስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሰው ኾነ ሰው ኾኖም በጳንጤናዊው በሏ ለጦስ ዘመን ስለ እኛ ተሰቀለ ታመመ ሞተ ተቀበረም በሦስተ ኛውም ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሣ በቅዱሳት መጸሕፍት እንደ ተጸፈ በክብር ወደ ሰማይ ዐረገ በአባቱም ቀኝ ተቀመጠ ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ይፈርድ ዝንድ በጌትነት ይመጣል ለመንግሥ ቱም ፍጻሜ የለውም ። አንድን ቤተ ክርስቲያን ቶ ወደ ሌላ ቤተ ክርስቲያን የኸደን ሰው ከመጣባት ቤተ ክርስቲያን ቃድ ሳያገኝ አንድ ኤኢስ ቆቆስ በድፍረት ክህነትን ሰጥቶ ቢቀበለወ ሹመቱ ዋጋ የሌለው ይኾናል ። » «በአንድ ሰው ምክንያት ኀጢአት ወደ ዓለም ገባ በኀጢአትም ንያት ሞት መጣ ይኸውም ሰው ኹሉ ኀጢአት መ ር በሰው ኹሉ ላይ መጣ ። ን ዴሬ ን «በአዳም ምክንያት ሰው ኹሉ እንደሚሞት እንዲሁም በክርስ ቶስ ምክንያት ሰው ኹሉ ሕይወትን ያገኛል ። እግዚአብሔር ግን ርኅሩኅ ከመ ኾኑ የተነሣ የሰው ልጅ ለዘላለም እንደተፈረደበት እንዲቀር ፈቃዱ ስላልኾነ ለሰው ልጆች ቤዛ እንዲኾን ሰው ኾኖ ከኀጢአት በቀር የሰው ልጆች የሚኦልፉባቸውን የሕይወት እርምጃዎች በዚህ ዓለም ሳይ አሳልፎአል ። አሁን እንግዲህ በአንድ በኩል የማይለወጠው የልዑል እግዚአ ብሔር ፍርድና ውሳኔ የግድ ሥራ ላይ መዋል ስላለበት በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በጸሎት ተቀባይነቱና በመሐሪነቱ ለሰው ልጅ ይቅርታ ማድረግ ስለፈቀደ በመጨረሻ የቀረው አማራጭ መንገድ በእግዚአብሔር አብ ሳኪነትና በእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ግብር እግዚአብሕር ወልድ መለኮቱን ከትስብእት ጋር በማዋሕጠድ ያለመ ቀላተልና ያለ መጠፋፋት ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ኾኖ ለሰው ልጅ ቤዛ እንዲኾን መለኮታዊ ውሳኔ ተላለፈ ። ሰው ኹሉ ኀጢአተኛ ነው የቅዱሳት መጻሕፍትን ማስረጃዎች መሠረት ባማድረግ ሰው ኹሉ ኀጢሶተኛ እንጂ አንድም ጸድቅ የሌለ ኾኑን ቤተ ክርስቲየን ህበለቦለወከ መበገ ከ የምታምነውና የምታስተምረው ትምህርት ነው ። » ኛ ቆሮ ም ቀ «እግዚአብሔር አንድ ነው በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል ያለው ማእከላዊ አገናኝ አንድ ነው እርሱም ሰው የኾነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። በሕያው እግዚአብሔር ላይ ደፍረው ይህን ነገር እን ደምን ይናገራሉ እርሱ ሕይወት ተንሣኤ ነው እርሱ የእግዚአብ ሔር ኀይሉ ነው ከባሕርዩ ሳይለወጥ ከእመቤታችን ነሩስን ሥጋን ነሥቶ ሰው የኾነ እርሱ እንደ ኣኛ በላ ጠጣ ከእኛ በነሣው በሰው ባሕርይ ሰው ኾነ ታመመ ተሰ ቶለ ሞተ እንጂ እርሱ የባሕ ርይ አምላክ ሲኾን ሰው ኾነ አቢ ገጽ ሉሊ «አሁንም በተዋሕዶ ሰው የኾነ አምላ እንደኾ ተ። ሰው ኾነ አእኛን ለማዳን ከሰው ባሕርይ ሥጋን የተዋሐደ እግዚአብሔር ቃል ይህ ነው ከአብ የተገኘ ፍጹም እርሱ ሕጸጽ የለበትም የሰውን ሥራ ፈጸመ እኛን ለማዳን ስለ እኛ ሰው ኾነ እንደ ሰው ነፍስን ሥጋን ፈጽሞ ተዋሐዶ ። «በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ይህም ቃል እግዚአብሔር ነበረ ። አንዳ ንድ ወገኖች ይህንን የሃይማኖት ቀኖና ግምት የማይሰጡት ከመኾና የ መጻሕፍት ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ይመ ጥንታውያኑ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያን አባቶች በየሲኖዶሶቻቸው አማካይነት እንደ እነዚህ ያሉትን የሃይማኖት ቀኖናዎች በሚደረነግጉ በት ጊዜ ቅዱሳት መጸሕፍትን መሠረት በማድረግና በመንፈስ ቅዱስ በመመራት እንጂ የራሳቸውን ፍላጎት ብቻ የሚወሰኑ አለመሠኾናቸው ንና ቀዶም ተብሎ በምዕራፍ ሦስት የተገለጸው የሃይማኖት ጸሎትም እንዴት አድርጎ በቅዱሳት መጸሕፍት የተደገፈ መኾኑን ለመረዳት የሚቀጥሉትን ዝርዝር ኹናቴዎች እንመልከት ። » የሥራ ም ሞ «አንድ ጌታ አንድ እምነትና አንድ ጥምቀት አለ ። የእስ ዘንድርያው ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ይህንን ጥቅስ ሲተረጉም እንዲህ ብሏል «ጠቢብ ሰሎሞን እግዚአብሔር ቃል ያለ ወንድ ዘር ከቅድስት ድንግል ማርያም የነሣውን ሥጋ አየ ወልድ ሰው ከመኾኑ አስቀድሞ አንድ እንደኾነ ሰው ከኾነ በኋላም ከሥጋ ጋር አንድ አካል በመኾን እርሱ አንድ እንዲኾን ባየ ጊዜ ስለዚህ ሰሎሞን ይህ ቅዱስ ሥጋ እንደተናገረ አድርጎ እግዚአብሔር ከፍጥረቱ አስቀ ድሞ የነበረ ልኾን አደረገኝ አለ ብሎ ተናገረ በብዙ አንቀጽ ጥበብ ተብሎ የተነገረለት አካላዊ ቃል የተዋሐደው ይህ ሥጋ ነውና « ሃይ አበገጽ ግ ዐዚፐከዐዐዐየ ኣታ ጋድ ወ «በሰው ልጅ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ኹሉ በደሉ ይቅር ይባ ልለታል በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ኹሉ ግን በዚህ ዓለምም ኾነ በሚመጣው በደሉ ይቅር አይባልለትም ። » ማቴ ም ቅ በ ይህ አባባል ከሦስቱ የመለኮት አካሎች በአንዱ ላይ ብቻ የስድብ ቃል የሰነዘረ ማለት ሳይኾን መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ጸሚነገርበት ጊዜ እግዚአብሔር ወይም አምላክ የሚለውን መለኮታዊ መጠሪያ ተክቶ ስለሚገባ ነው ። በሌላ በኩል ደግሞ የሰው ልጅ በሚልበት ጊዜ ስለ ራሱ ማለቱ። ዲያብሎስን በመሻር የሰውን ልጅ ከኀጢአት ባርነትና ከሞት ፍርድ ነጻ ለማውጣት ሲል ከሰው ተወልዶ ከኀጢአት በቀር በኹሉም ነገር ከሰው ልጆች ያልተለየ ኑሮ በመኖሩ ስለ እርሱ በሚ ነገ ርበት ጊዜ ስለማነኛውም የሰው ልጅ የሚነገረው የንግግር ዐይነት ኾኑ ሊያስገርመን አይገባም ሰው የኾነ አምላክ ነውና ። ዕብ ም ዋ ም ቀ እንደሰው ጥቂት በጥቂት አድጓል እንደ ሰው ተርቧል እንደ ሰው ተጠምቶአል እንደ ሰው በልቶአል ጠጥ ቶአል እንደ ሰው ተኝቷል እንደ ሰው ከእንቅልፉ ነቅቶአል እንደ ሰው ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አቅርቧል እንደ ሰው ሕማምና ሞት ደርሰውበታል። ጌታ እንደ ሰው በሚጸልይበት ጊዜ ሰው ኹሉ የሚጸልየው ለእግ ዚአብሔር እንደመኾኑ እርሱም ለአባቱ አንተ ብቻ እውነተኛ አምላክ ነህ ሲል ጸለየ ። በሌላ በከል ደግሞ በቅዱሳት መጻሕፍት ልዩ ልዩ ክፍሎች አንድ ጊዜ ለእግዚአብሔር አብ ሌላ ጊዜ ለእግዚአብሔር ወልድ በሌላ ጊዜ ደግሞ ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብቻ የአምላክነት ክብር ተሰጥ ቶየሚነገርበት ምክንያት በመለኮታዊው ሥልጣን አንድ ስለኾኑ ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይህን ጥቅስ በተረጐመበት ድርሳኑ እን ዲህ ብሏል «ነገር ግን እርሱ በዚህ ክርስቶስ በእውነት ሰዐ እንደኾነ አስረዳ ዳግመኛም በተነሣ ጊዜ ከዚህ ከአዳም ባሕርይ ሰው መኾኑን አስረዳ ፈጽሞ ከእርሱ ወደ አልተለየው ወደ አብም ከሣረጉ አስ ድሞ ለደተ መሂመርፒቱ አምላክ አምላካችሁ አሰ ይህን በሰሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ እንዳይመስላቸው ሰው የኾነ እርሱ እግዚአብ ሔር ቃል አስቀድሞ አባቴ ብሎ ከዚህ በኋላ አምላኩ አለ እንጄ ። ዮሐ ም ቀ ዴዴ ው ን ጅ «በገዛ ደሙ የዋጃትን የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን ትጠብቁ ዘንድ » የሐ ሥ ም ቅነ ለቤተ ክርስቲያን ደሙን ያፈሰሰላት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲኾን እርሱም እዚህ ጥቅስ ላይ እግዚአብሔር መባሉን እናስተውል ። ከባሕርዩ ሳይለወጥ ከእመቤታችን ነፍስን ሥጋን ነሥቶ ሰው የኾነ እርሱ እንደ እኛ በላ ጠጣ ከእኛ በነሣው በሰው ባሕርይ ሰው ኾኖ ታመመ ተሰቀለ ሞተ እንጂ እርሱ የባሕ ርይ አምላክ ሲኾን ሰው ኾነ ። ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይና አንድ ፈቃድ እንዲኖረው ያስፈልገው የሰውን ልጅ ለማዳን የግድ መለኮትና ትስብእት አብረው መኾን ስላለባቸው ነው ። ለ የመጽሐፍ ቅዱስ ምስክርነት ቤተ ክርስቲያን የመለኮትንና የትስብእትን ተዋሕዶ ብታምንና ብታስተምርም የተዋሕዶው ኹናቴ እንደዚህ ነው ወይም በዚህ ዐይነት ህህ ህህ ፎቪየከወፀ ነው ተብሎ ሊገለጽበት የሚቻል በሰው ልጅ ቋንቋ ውስጥ ታላት የማ ይገኙለት ምሥጢር መኾኑንና ምሥጢርነቱም የሰው ልጅ አስተሳሰብ ሊረዳው ከሚችለው በላይ መኾኑን ታውቃለች ። » ሃይ አቤ ገጽ «አሁንም አንዱ የእግዚአብሔር ቃል ባሕርይ ሳይለወጥ ሳይና ወጥ ሰው እንደኾነ ነገሩ የታወቀ የተረዳ ነው እርሱ አንድ ባሕርይ ኣንድ አካል እንደኾነ እናውቃለን ይህ አንዱ እርሱ የአምላክነትን ሥራ ይሠራል ወዲህም እርሱ መለወጥ የሌለበት ሰው ነው እርሱ ወልድ ነው እርሱ እግዚአብሔር ነውና በቅድምና የነበረ የእግዚአብ ሔር አብ ልጅ ነውና በፍጹም ቸርነቱ ከዳዊት ከአብርሃም ወገን ተወ ልዶ የሰው ልጅ ሊኾን ወደደ ። » ይ አበ ገጽ ቅዱስ ባስልዮስ የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት«ዐማኑኤል ተባለ ትርጓሜውም እግዚአብሔር አምላካችን ከእኛ ባሕርይ ጋር አንድ ኾነ ማለት ነው ያለመቀላቀል ያለ መለወጥ ሰው የኾነው አንድ ገጽ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው ከመለኮትና ከትስብእት የኾነ ተዋሕዶ የማይነገር የማይመረመር ነው በውነት መቀላቀል የሚገባቸውስ ርጥበት ያላ ቸው ሥጋት ናቸው እነዚህም ግዘፍ ከሌለው ባሕርይ የተለዩ ናቸው። ጌታ በዚህ ዓለም እንደ ሰው ኖሮ እንደ ሰው ጸሎት በጸለየ ጊዜ ስለ ምእመናን ጣለት ስለቤተ ክርስቲያን አንድነት መጸለ ዩን በዮሐንስ ወንጌል ም ቀሩ መመልከት እንችላለን ። በኦሪት ዘፍጥረት ም ቀ ላይ «እግዚአብሔር አምላክ ሰማይንና ምድርን ባደረገ ቀን በተፈጠሩ ጊዜ የሰማይና የምድር ልደት ይህ ነው» የሚለው አባባል ፍጥረቶች ኹሉ በአንድ ቀን ለመፈጠራ ቸው ግልጽ ማስረጃ ነው ይላሉ ። እንደ እነርሱ አባባል የቀንና የሌሊት መለያ የኾነው ብርሃን ተፈጠረ ተባለው በአራተኛው ቀን ከኾነ ከዚያ በፊት ለነበሩት ሦስት ቀኖች ምንም ዐይነት የትርጓሜ ችግር የማይኖር ባቸው ፍጥረቶች ኹሉ የተፈጠሩት በአንድ ጊዜ ር ቅን የኾ እንደኾሃብቻ ነው ዜና በአንድ ቀን የኾነ ኹለተኛዎቹ ወገኖች ደግሞ እግዚአብሕር በመጀሠ ና አብሐር በመጀመሪያ የፍጥረ ቶችን ንጥረ ነገሮች ከፈጠረ በኋላ በሚቀጥሉት ቀኖች ሥነ ሥርስትን መያ አደረገ የሚሉ ናቸው ። በመጀመሪያ በምድር ላይ ፍጥረቶች ከተገኙበት ጊዜ ጀምሮ የሰው ልጅ ዱካ እስከታየበት ጊዜ ድረስ ያለው ዘመን ረጅም መኾኑን ሳይንስ ሲናገር መጽሕፍ ቅዱስ ግን ፍጥረቶች ኹሉ የተፈጠሩት በስድስት ቀኖች መኾኑን ይገልጻል ። «ከገነት ዛፍ ኹሉ ትበላለህ ነገር ግን መልካምንና ክፉን ከሚያ ስታውቀውዛፍ አትብላ ከእርሱ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህ» ተብሎ የተሰጠውን ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አፍርሶ በተገኘ ጊዜ የእግዚአብ ሔር ቃል የማይለወጥ በመኾኑ የሞቱ ፍርድ ቢጸናበትም በላላ ዘመን እግዚአብሔር ወልድ የሰውን ሥጋ ለብሶ የተቤፐው ከሌላወ ፍጥረት ኹሉ ሰውን የበለጠ ስለወደደው ነው ። » ጥበ ም ቀ «ሰው የሚኖረው እግዚአብሔር በሚናገረው ቃል ኹሉ እንጂ ። እግዚአብሔር በኹሉም ቦታ የሚገኝ ሙሉ እንጂ በአንድ ቦታ ብቻ የተወሰነ አምላክ አለመኾኑን ከሚገልጹት ልዩ ልዩ የቅዱሳት መጸሕፍት ማስረጃዎች መካከል የሚከተሉት ይገኙባቸዋ ። ሐ የቤተ ክርስቲያን ሥነ ሥርዐት አብዛኛውን ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ስንል በክርስቶስ የ ነ ። ይህን በሚያደርጉ በት ጊዜ በአንድ በኩል አጠገባቸው ኾኖ በተመስጦ የሚጸልየውን ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ኅብረት ይበታትኑበ ታል በሌላ ቢኩል ደግሞ ለግል ጉዳያቸው ሌላ በቂ ጊዜ ያላቸው ኾኖ ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት ማድረጊያ የኾነችውን ያቺን ጥቂት ጊዜ በማባከን አግባብ ባልኾነ መንገድ ለልዑል እግዚአብሔር መስ ጠት ከሚገባቸው ክብር ላይ ይቀንሳሉ ። ህህ ፎየከሀሟ በዐ ጊከዐ«የ ምዕራፍ ዐሥር ሰባቱ ሚስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ሀ መግቢያ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ከሰው ልጅ አስተሳሰብ በላይ ስለ ኾኑ እግዚአብሔር በቅዱሳት መጸሕፍቱ አማካይነት ሊገልጽልን የሚፈቅደውን ያኸል ብቻ ካልኾነ በቀር በእኛ በውሱኖቹ የማወቅ ችሎታ ሊታወቁ ስለማይችሉ ምሥጢር የሚባል ቅጽል ስም ተሰጥቶ አቸዋል ። ማቴ ም ቀ የጥምቀቱ ሥነ ሥርዐት የሚከናወነው በጌታ ትእዛዝ መሠረት በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም ነው እንጂ በወልድ ስም ብቻ አለመኾኑን ጥንታዊቱ ቤተ ክርስቲያን የምታስተምረውና የምትሠራ በት ነው ። ዋ ም ቀ ቋኗም ዋ እና እንዲሁም በሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ማጥመቅ ተብሎ የተጠቀሰው በአንድ በኩል የኢየሱስ ክርስቶስ ስምና የክርስቲያን ሃይማኖት ገና ሐዋርያት የጀመሩት አዲስ ስምና አዲስ ሃይማኖት በመኾኑእና የእኛን ሥጋ ለብሶ በሰዎች መካከል ሰው ኾኖ የተገኘውን የእግዚአብሔር ወልድን አምላ ክነት ማመን ደግሞ ለክርስቲያን ሃይማኖት አማራጭ የሌለው ግዴታ መኾኑን ለማመልከት ነው እንጂ የአብና የመንፈስ ቅዱስ ስም ሳይጠራ ተጠመቁ ለማለት አይደለም ። ስለዚህ በጊዜው የነበረው የሥራ ጥድፊያ እግዚአብሔር ወልድ በትሕትና ራሱን ዝቅ አድርጎ የእርሱ ፍጥረት ከኾነው ክሰው በመወለድ ሰው ኾኖ ሕማምን ተቀብሎ በመሞትና ሞትንም ድል ነሥቶ በመነሣት ለሰው ልጅ ቤዛ ከኾነ በኃላ ወደሰማያዊ ዙፋኑ የወጣ መኾኑን ማስተማርና ይህም እግ ዚአብሔር ወልድ ሕዝቡ ኢየሱስ በሚል ስም የሚያውቀው እንጂ ሌላ አለመኾኑን ማሳወቅ ስለነበረ ይህንኑ ትምህርት ለማጠናከር በኢየሱስ ክርስቶስ ስም መጠመቅ ተባለ እንጂ የአብና የመንፈስ ቕዱስ ስም ሳይጠራ መጠመቅ ማለት አይደለም ። እ ሙም ሐዋርያው ጳውሎስ በመጀመሪያ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች መልእክቱ ም ቅነ ላይ ነፍስ መንፈስና ሥጋ ብሎ እንለይ ጊዜ መንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት ያለው ሥጋ ዓለማዊውን ኹናቴ ብቻ የሚያመለክት ሲኾን ነፍስ ደግሞ በኹለቱ መካከል የሚ ገኝ የሕሊና ዳኛ ማለት ደግና ክፉ ነገሮችን የሚያመዛዝነው የሰውነት ክፍል አድርጎ በመቀጠር ሦስቱም ግን ሳይለያዩ በአንድ ሰው ተፈ ጥሮ ውስጥ የሚገኙ ልዩ ልዩ የአስተሳሰብና የዝንባሌ ክፍሎች እንደ ኾኑ የሚያሳይ ነው ። ሙመ ዘላለማዊ ፍርድ የቅዱሳት መጸሕፍትን ማስረጃዎች መሠረት በማድረግ ከእግዚ አብሔር በቀር ማነኛውም ፍጡር በማያውቀውና እርሱው በወሰነው ቀን ጌታችንና አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግ ለሠራ ሰው ዋጋ መንግሥተ ሰማያትን ሊያድለው ክፉ በሠራ ሰው ላይ ደግሞ ዘላለማዊ ስቃይን ሊፈርድበት የሚመጣበት የመጨረሻ ዘመን እርሱም ዘመነ ትንሣኤ ሙታን ወደፊት የሚደርስ መኾኑን ቤተ ክርስቲያን የምታምነውና የምታስተምረው እውነት ነው ። ከሦስቱ መለኮታዊ አካሎች ለፍርድ ወይዚህ ዓለም የሚመጣው አብ ወይም መንፈስ ቅዱስ ሳይኾን ወልድ ብቻ የኾነበት ምክንያት የሰው ልጅ በመኾኑ የመፍረድ ሥልጣን ስለተሰጠው ነው ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ሰው የኾነ አምላክ በመኾኑ ሰዎች ሊያዩት ይችላሉ ። የሰው ልጅ ነጻ ፈቃድ ያለው መኾኑን ከሚያመለክቱት የቅዱሳት መጻሕፍት ማስረጃዎች መካከል የሚከተሉትን ኹለት ጥቅሶች እንመልከት ። ማቴ ም እ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደጢሞቴዎስ በላከው በመጀመሪያ መል እከ ቁ ቀ ላይ «አንድ እግዚአብሔር አለ በእግዚአብሔርና ዎች መካከል ያለው ማእከላዊ አገናኝ አንድ ነው እርሱም ሰው የኾነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ። እንግዲህ ከላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች ኹሉ ወደይልዬ ልዩ ቋንቋ ዎች ሲተረጐሙ አንድ ጊዜ ድንግል አንድ ጊዜ ወጣት ሴት ልጅ በሌላ ጊዜ ይግሞ ብላቴና ተብለው ተተርጐመዋል እንጂ ባል ያገባች ሴት ልጅ ተብለው የተተረጐሙበት ጊዜ የለም ። ወደ ቆላስይስ ሰዎች በተላከው በሐዋርያው የጳውሎስ መልእክት ም ቅቆ ጌታችን በመስቀሉ ድል የነሣ መኾኑ የተነገረ ሲኾን በሐዋርያት ሥራም ዷ ዋ ዛ ላይ ደግሞ የመጀመሪያው የቤተ ክርስቲያን ሰማዕት እስጢፋኖስ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከእግዚአብሔር አብ ተቀተኝኾኖ ያየው መኾኑን ተናግሮአል ይህም የኾነው ጌታ ጠላቶቹን ድል ከነሣ በኣላ በመኾኑ እዚህ ላይ የተጠ ሰው እስከ ፍጻሜ የሌለው እስከ ነው ። ት ም ቀ ላይ እግዚአብሔር ወልድ የእግዚአብሔር አብ የበኩር ልጅ የተባለው ከርሱ ሌላ ልጅ አለ ለማለት አይደለም ። » ሃይ አበ ገጽ «ዳግመኛ በኋላ ዘመን ቅድስት ድንግል እርሱን በሥጋ ወሶ ደችው ስለ እኛ ሰው የኾነ እግዚአብሔር ቃልን ወለደችው ስለ ዚህም ቅድስት ድንግልን ወላዲተ አምላክ እንላታለን ሰው ሳይኾን ሰውም ከኾነ በኋላ አንድ ወልድ አንድ ክርስቶስ ነው ከእግዚአብ ሔር አብ የተገኘ ቃል ሌላ አይደለም ከቅድስት ድንግል የተወለደ ውም ሌላ አይደለም የምናምንበት ከዓለም አስድሞ የነበረ ከድንግልም በሥጋ የተወለደ ይህ አንድ ወልድ ነሠ እንጂ » ሃይ አበ ገጽ ቅዱስ ሳዊሮስ የአን። መ ድኅነት ድረስ አንድ መቶ ኻያ አንድ ቀን ነው ። መሠረት ሕፃን ጌታ ኢየሱስ እንደ አይሁድ ሥርዐት ወደቤተ መቅደስ የተወሰ ደበት ቀን የካቲት ቀን እንደሚታሰብ የቤተ ክርስቲያን ትምህርት ነው። ከዘመኑ መባጃ ሐመር ጋር ሲዳመር ስለሚኾን ይህም የ የስቅለት በዓል መጋቢት ቀን መኾኑን ያመለክታል ወይም ደግሞ ከነነዌ ጾም ማግስት እስከ ፕር ወ ቀን ድረስ ያሱት ዐሥር ቀኖች ከ ላይ ቢቀንሱ ከየካቲት ቀን ጀምሮ እስከ ስቅለት በዓል ድረስ ያሉት ቀኖች ናቸው ። ይህን አባባል የበለጠ ግልጽ የሚያደርገው በማቴዎስ ወንጌል ም ቀ ወጣ ለዓለም ሕዝብ ኹሉ የመጨረሻው ፍርድ የሚወሰንለት ጌታ ዳግመኛ ተመልሶ በሚ መጣበት ጊዜ መኾኑን የሚዘረዝረው ማስረጃ ነው ። ት ም ቅነ ጻ ላይ «ራሳችሁን አታታልሉ በእግዚአብሐር ላይ መቀ ለድ አይቻልም ምክንያቱም ሰው ኹሉ የሚያዌደው የዘራውን ነው» ስለሚል ማነኛውም ሰው ቢኾን በሚመጣው ዓለም ዋጋውን የሚያገኘው በዚህ ዓለም በሚኖርበት ጊዜ በሚያከናውነው ሃይማኖ ታዊ ተግባር ብቻ መኾኑ የታወቀ ኾኖ ሳለ ቤተ ሄርስቲያን ለሞቱ ሰዎች የምት።