Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስለምን ኋላ ቀርነት በምንም ጉዳይ ቢሆን የሚባክን ኃይል ሊኖረን የማይገባ በመሆኑ ነውዴሞክራሲ ደግሞ ሁሉንም ሕዝባዊ ኃይል ስንል የግራ የቀኙ የሀብታም የድሃው የከተማ የገጠሩ የደጋፊ ተቃዋሚው የሁሉንም ኃይል ማለታችን ነው እርካብና መግበር ትንሽ ነው። ከትልቅ ወይም ከትንሸ ቢሆን መወለድ ሞያ አይደለም ራስን ለታላቅ ታሪከ መውለድ ግን ሞያ ነው እርካብና ምኀበር ከአ ምኒልክ ሀውልት ግርጌ ስር ተጽፎ የሚነበብ ሞት ለሟች ዕረፍት ነው ሆኖም ግን ለቋሚ አንድም ግልግል ሲሆን አንድም ነዳማ ነው። የሚያበረከቱት በጎ አስተዋጽኦ ባለመኖሩና በሚሰሩት ሙት ሥራ ሰው ከመቃብር ሥር እንዳሉ የሚያስባቸው ሰዎችም አሉለ አንድ ሰው በህይወት መኖሩ ለራሱ ለቤተሰቡና ለማህበረሰቡ የሚያበረክት ሰው በሞቱ አንድም አንኳን ፈቅ የሚል ነገር አይኖርም አርሱ በመሞቱ የሚመገበው አንድ ገበታ ላይ የሚወጣ ወጪ ሊቀንስ ይችላል በሞቱ ምክንየት ማን ሰፊ የዕውቀትን ሃብት አይቀንስም እርሱ በመሞቱ ሰዎች ሊቀብሩት የሚያቋርጡት ስራ ይናራል አንጂ የሚያቋርጥባቸው መልካም ነገሮች ግን አይኖሩም። ትናንቱን የማያውቅ ትውልድ ዛሬን መኖርና ነገን መገንባት አይችልም ያለፈው የአገራችን ታሪከ አኩሪና አንገትን ቀና የሚያደርግ ስለሆነ በርሱ አርካታ ይሰማናል ነገር ግን ያን ታሪከ የሚመስል ሌላ ደማቅ ታሪክ ካልፈፀምን የዚያ አኩሪ ታሪክ ተሸካሚዎች እንጂ ባለቤቶች ልንሆን አንችልም በመንገድ ዳር ላይ ውሻ የሚልሰው አጥንት ከመሆን የሚመልሰው ዝቅና ከፍ የሚያደርግለት አንዳች ነገር የለም ሆኖ መገኘት ከሁሉ በላይ ተመራጭና ጠቃሚው ነገር ነው። ይሉ ነበር ማንነት አሻራ ነው መረሳት የሌለበት በድልም ሆነ በሸንፈት ጊዜ ተከታዮችን ማፍራት መቻል ከአመራር ፅንሰ ሀሳቦች ውስጥ አንዱ ነው በሰዎች ልብ ውስጥ ራዕይህን መትከልና ለራዕዩ መሳካት ሰዎች ነቅተው አንዲሰሩ ማስቻል ደግሞ የመሪዎች ሚሜና ነው ።
እርካብና መግበር ፍው መ ርመ እርካብና ሙግበር ክፍል አገድ ምዕራፍ አገድ የዘመኑን ሥጋትና ጥሪ መጋፈጥ ምዕራፍ ሁለት ጀግንነት ጀብዳዊ ጭካኔና ጀብዳዊ ቅገነት ክፍል ሁለት ከመሪው በፊት ኃይል ይቀድማል ኃይል ግን ህልው ይሆን ዘንድ መሪውን ይጠብቃል ምዕራፍ ሶስት ኃይልና ሥልጣን ኃይልና የኃይል አጠቃቀም ሥልጠንና የሥልጣገ አጠቃቀም ምዕራፍ አራት ኃይልና ሥልጣን በኢትየጵያ ሥልጣን በህይማኖት ኃይል በወታደር ጀብዳዊ ጭካኔ የነገሠበት የኃይልና ሥልጣን ሥርዓት ዳግም ጀብዳዊ ጭካኔ ወዳጠላበት መገበረ ሥልጣኘ እርካብና መግበር ከጀብዳዊ ጭካኔ መልስ ጀብዳዊ ቅንነት ጭካኔግ ሲሽር አዲስ ነገር ያላሳየችን ዓለም እና ጎህ የቀደደባት አገር ክፍል ሶስት መሪ መሆን የሚችሉ ሰዎች ግገ የመምራት ሥራቸውግ የሚጀምሩት ዛሬውኑ ነው ምዕራፍ አምስት ሥልጣንና ኃይልን ለመጠቀም ከልብ መሪ መሆን ያስፈልጋል የተሳካላቸው መሪዎች መገለጫ በህሪያት ምፅራፍ ስድስት ነብይ በህገሩ አይከበርም ታላቅ መሪም ሁልጊዜ በህዝቡ አይወደድም ክፍል አራት ምዕራፍ ሰባት የኑሯችን ጀልባ የሚገፋበት የፖለቲካ ኢኮዋሚ ርዕዮትና አጠራጠሪው መዳረሻ የኒዮ ሊበራሊዝም ጽገሠህሳብና ውጤቶቹ የልማታዊ መገግሥት ጽግሠኃሰብና ጨጤቶቸች እርካብና መንበር የልማታዊ መንግሥት ስኬት በምስራቅ እስያ የልማታዊ መንግሥታት ውድቀት በላቲገ አጫሪክካ እና አፍሪካ ስንብት መገገ ድና ድልድይ እርካብና መንበር እርካብና መንበር መታሰቢያ በምድር ላይ ላለን ፍጡራን ሁሉ ዓለማችን ብቸኛ ቤታችን ናት ምትክ አልባ ጣራችን ልንላትም እንችላለንከአርሷም ውጭ ማንም ምንም አይደለንም በዚህ ደረጃ በልጅነት ወቅት ትዝታዬ በሕልም ፈቺነት ያላበሰችኝን ሠፊ ራዕይ የቀረፀቸውን ፅናት በፅውቀት ዘመኔ ደግሞ በዝናዬ አለሁ ባይነት ተደግፎና ተበረታቶ ለፍፃሜ የድል ማግስት መብቃቱን በልበሙሉነት አመሰክራለሁ ከመመስከር በላይ እነዚህ ሁለት ጀግኖች ምትክ አልባ ሕልም ፈቺዎችና ዓላማ አስጨራሸ መሆናቸውን በማመኔ የዚህች መጽሐፍ መታሰቢያነት ለሁለቱ የሕይወትና የፍቅር ፀበል መፍለቂያ ምንጭ ለሆኑት ለትዝታና ዝናዬ ይሁንልኝ ሃ እርካብና መንበር እርካብና መግበር የልብ ምስጋና በውስጣችን ያለውን የለውጥና የመለወጥ ስሜት በጠንካራ የሥራ ባህል በመደገፍ ለውጤት መብቃት መቻሉን አምናለሁ ከሁሉም ውጤታማ ሥራዎች በተለይም ለሕትመት ከሚበቁ የሥነፅሁፍ ሥራዎች ጀርባ ይህን አሻራ ፈልጎ ማግኘት ከባድ አይደለም እኔ ግን አእላችኋለሁ አርካብና መንበር ከአናንተ ከወንድም እህቶች የጋራ ድጋፍ ውጭ በምንም መልኩ የሚታሰብ አልነበረም ከመነሻ ምዕራፍ አንስቶ ጉዞዬን በመንፈስ አብራችሁ በመጓዝ ረቂቁን በማረምና በማቃናት አአምሮዬ አድማስ ቀስተደመና በመዘርጋት ስለፈጠራችሁልኝ መነቃቃት በተለይም በድካምና ተስፋ መቁረጥ ወቅት ማረፊያ አልፍኝ አና መጠለያ ታዛ በመሆን ብርታት ለሆናችሁኝ ከሁሉም የላቀው ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ህ እርካብና መኀበር እርካብና ሙንበር መቅድም በማንም አይን ቢታይና ቢፈተሸ ልብን በኩራት መሙላት የሚችል ጥንታዊ ሥልጣኔና እልፍ ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪክ የተላበሰች ሀገር ባለቤቶች ስለመሆናችን አትዮጵያውያን መስካሪ አያሻንም አናውቃለን ያውቃሉ በዚያው መጠንና ልክ ዛሬ የደሃ ደሃ መሆናችን አንገታችንን ያስደፋ የታሪካችን ጠባሳ መሆኑን የሚጠፋው ይኖራል ተብሎ አይታሰብም ያን መሠል ጥንታዊ የነጻነትና የሥልጣኔ ታሪክ የተላበሰች ሀገር በምን መዓታዊ መቅሰፍት ክብሯ ተገፎ ዝናዋ ደብዝዞ አሁን ለምንገኝበት የኋላቀርነት ውርስ እና ቅርስ ተዳረገች የሚለው ጥያቄ አንደትናንት ሁሉ ዛሬም አንቆቅልሽ ሆኖ በብዙዎች አንጎል ይመላለሳል ይጠየቃል መልስ ይሰጣል መልሱ እአንደመላሹ የተለያየ ቢሆንም የአንበሣውን ድርሻ የሚይዘው መዓታዊ መቅሠፍት ከተከተልነው የተሳሳተ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ጉዞ ጋር ብርቱ ቁርኝት አንዳለው በዘመን ሂደት መሻሻል ያላሳየው መንግስታዊ አስተዳደር የደሃ ደሃ መሆናችን ምስክር ሊሆን ይችላል ግና ስለምን የተሳሳተ አቅጣጫ ተከተልንሃ መሪዎቻችን ስለተከተሉት ጫንቃችን ላይ በሃይል ስለጫኑት ። እርካብና መግበር እርካብ ሙጮመገነበር ክፍል አንድ ቾግሩን በፈጠረው ለሰቶሳሰዝ ቸግርን መፍታት ለይቻም አልበርት አንስታይን የአበው ውብ ብሂል ከችግር አላቆ ጮሙፍችፄን ቢጠራም እሾህን በእሾህ ለችግር አይሰራም እናም መንገዱን ለውጦ ሌላ ህሳብ ለማዝመር ልብ ካልቆረጠ ከሆነ ስስታም በችግር አምጪ ህሳብ ችማሣሩ አይፈታም እርካብና መገበር ምዕራፍ አገድ የዘመኑን ሥጋትና ጥሪ ጮሙጋፈጥ ተምሳሌት ጠፍህከ በሰዎች ዘንድ በቀላሉ ግንዛቤን ለመፍጠር የምንጠቀምበት አይነተኛ መንገድ ነው ከዓለም እንዲሁም ከኢትዮጵያ ጋር በቀላሉ የሚመሳሰል ተምሳሌት ጥቀሱ ቢባል አውቁ ፀሃፌ ተውኔት የዊሊያም ሼክስፔር ስራ ከሆነው ከሐምሌት መስተካከል የሚችል ጥበባዊ ስራ ማግኘት እጅጉን ከባድ ነው ትያትሩ ከገሀዱ ዓለም የተቀዳ እና እሱኑ ለነፍስ የሚያሳይ ሁነኛ ስራ ነው በቴአትሩ መጨረሻ በሁሉም ዘንድ ጭካኔ ሰርጾ እርስ በእርስ ይጫረሳሉ ሞኝነት ቦታውን ሲይዝ መጥፎ የሰሩት አርስ በእርስ ይተላለቃሉ በጊዜ ቆይታ ክሰተቶች ልማድ ሆነው በግልፅ ይተገብራሉ አውነት ተጣማ ሁኔታን አንድትመስል ይደረጋል እውነታን አፍርሶ በመገንባት አንደገና ከሀሰት ጋር ያመሳስሏታል ትራጅዲው ይቀጥላል አይቀሬው ጉዳይ ግን ተመልሶ ይመጣል አይቀርም ሰው በራሱ ዓለም በሰመመን ይሰምጣል ክስተቶች እርስ በእርስ እየተደጋገፉሩና እየተመጋገቡ ወደፊት ይጓዛሉ በዚህም ሁኔታ ምንም ነገር ማመን አራስን ማጥፋት ይሆናል ተከታዮች ፍላጎታቸውን ያልፋሉ በውጤቱም ስብዕና ማንነቷ ተገፎ ሌሎች እንዳሻቸው የሚዘውሯት ተጎታች ጋሪ ትሆናለት መሪዎች በየጊዜው በሚያመነጩት አመከንዮና ራስን ማሳመኛ ዘዴ ተስፋ ከመቁረጥ ይድናሉ ወይም የዳኑ መስለው ይታያሉ በሂደትም እርካብና መንበር የሁኔታው አካል ይሆናሉ የተፈጥሮ ዕውቀት ይታወራል ስልጣንም የባይተዋርነት ምንጭ ይሆናል ምንም እንኳ ጨለማው ገለልተኛ የነበረ ቢሆንም መጨረሻ አካባቢ ግን አጥቂ ይሆናል በትወና ውስጥ ሌላ ትወና ይቀጥላል በትክከል የታሪካችን ወንዝ መፍሰስ የጀመረበትን መነሻ ዘመን ከወሰድን ኢትዮጵያ ሺህ ዓመታትን የተሻገረ አኩሪ ታሪከ ያላት አገር ናት በአጭር ምድራዊ ርቀት ከዳሎል አስከ ራስዳሽን የሚቀያየር የአየር ንብረት መልከዓምድር ወንዝና ፏፏቴ ዕፅዋትና እንሰሳ ጥንታዊ እምነት ከቱባ ባሕል ጋር አጣምራ የያዘች በተፈጥሮ ለግብርና ተስማሚ መልክዓ ምድር እና የአየር ንብረት የታደለች ሀገር ናት ከሀገሪቱ ህዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ዜጋ በአምራች ዕድሜ ላይ የሚገኝ ወጣትና ከ ሚሊዮን ህዝብ በላይ በትምህርት ገበታ ላይ ያለባት ሀገርም ነች ይህንን እምቅ ኃይል ከስራ አጥነትች ከኢፍትሀዊ ተጠቃሚነት ተላቆ ወደ ምርት ቢገባ ለውጥን የሚያቀጣጥል ከፍተኛ የፖለቲካ ኃይል ሊሆን መቻሉሱ አያጠያይቅም ታዲያ ለምን ኢትዮጵያ የዓለም ድሀ ሀገሮች ጭራ ሆነች። በተቃራኒው ደግሞ በበጎ አመለካከት በጀብዳዊ ቅንነት የተሰለፉና የተቃና ማህበረሰብ ለመፍጠር ሴት ተቀን የሚታትሩ በርካታ ሣለሰቦችና መሪዎች አንደነበሩ አንዳሉሱና ወደፊትም እንደሚኖሩ የማይካድ ሃቅ ነው በማህተመ ጋንዲ የተቀጣጠለው ፀረ ሂትለር እና ፀረ እስከንድር ሥራ ስለ አፈታሪክ ጀብዳዊ ቅንነት ወደ አፍሪቃ መንደሮችም ዘልቋል እዚህ ጋ ከጋንዲ ተነስቶ የኔልሰን ማንዴላን ቤት አንኳኩቶ የዘለቀው ቅንነት የወለደውን ጀብዳዊ ጀግንነት ማየቱ መልካም ይመስለኛል ልጅ የሚበላውን ይመስላል እንደሚባለው ሁሉ ጋንዲም በልጅነቱ ወቅት የእናቱ ጥትሊባ ሃይማኖታዊ የቀኖና ጻድቅነት ከፍተኛ የመንፈስና የሞራል ጥንካሬ አንዳሳደረበት ጸሃፊዎች ያስቀምጣሉ ከዚህም በተጨማሪ ጋንዲ የሃይማኖት ስብጥርና የዘር ልዩነት ባለበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በመከታተሉ የቅንነት አና አብሮ የመኖር መንፈስ በውስጡ ሊያቆጠቁጥና ሊያድማ እንደቻለ አንዳንድ መረጃዎች ያመለክታሉ ህይወት የህልውና መሠረቷን የምታቻችልበት እና የተፈጥሮ ሚዛኗን የምትጠብቅበት ተፈጥሯዊ ሚዛን አላት ሂትለርን አስቦ የበገነ ጋንዲን ሲያስብ ደግሞ በአፎይታ እየሰከነ ህይወት ትቀጥላለች ጋንዲ የዘርና የሃይማኖት ብዝሃነትን የሚናፍቅ በዘርፉም ለዓለም ትልቅ ጀብድ ሰርቶ ያለፈ ህንዳዊ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መሪ አንደነበር የሚታወቅ ነው ከጋንዲ በፊት የነበረውን የተከበረና የተናቀ በሚል የተከፈለ የዘር ልዩነት ርዕዮተ ዓለምን በማንኮታኮት በምትኩ ፍቅርና መተሳሰብን ለዚህ ዓለም አስተምሮ ያለፈ ጀብድ ረ ኣርካብና መገበር ነው የጋንዲ አስተምህሮት ሰብአዊነትን የተላበሰ ስለነበረ ሰው የሆነ ሁሉ ያን ርፅዮት ለመከተል እና ለማራመድ ፍቃዩይኛ ነበር በመሆኑም ጋንዲን ሳያውቃቸውና በጋንዲ ሳይማር የጋንዲን ፍልስፍና መከተልና ማራመድ ስለጀመረው የደቡብ አፍሪቃው ማንዴላ ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል ተገቢም ነው ማንዴላ ስለ ጋንዲ መዛግብት በማገላበጥ የጋንዲን ብሄራዊ አጀንዳ የጋንዲን ሥርአተ አስተምሮትና የጋንዲን የነጻነት ፈለግ ለመከተል የፈሰገ የደቡብ አፍሪቃ ፀረአፓርታይድ መሪ ነበር በጋንዲና በማንዴላ ዘንድ ስለ አገር ነጻነትና ክብር የሚደረገው ሁሉ ጀብዳዊ ጀግንነት አንደሆነ በመሉ እምነታቸው ይናገራሉ ከ ጀምሮ በየአስር ቤቱ ይወረወሩ የነበሩት ጋንዲ ስለ አገሬ ፍቅርና ነጻነት ብዬ ወደ አስር ቤት ስጣል አንደ ታላቅ ጀብድ ወይም ከብር ይሰማኛል ሲሉ በንግግራቸው አስቀምጠዋል ማንዴላም ቢሆኑ ስለ ጥቁር አፍሪቃዊ ነጻነትና አኩልነት ሲሉ ከ ዓመታት በላይ በሮቢን ደሴት ላይ ታስረው በግዳጅ የጉልበት ሥራ እና በህመም ሲሰቃዩ የቆዩ አና አህጉራዊ ጀብድነትን ያስመሰከሩ ከመሆናቸውም በላይ ለትውልድ ጥለው ያለፉት የቅንነትና የአብሮነት ጀብዳዊ ታሪክ ዛሬም ከትውልድ ወዷ ትውልድ እንደሆነና ወደፊትም ይሄው ሊቀጥል እንደሚገባ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በንግግራቸው ላይ አስምረውበት አልፈዋል ወደፊት የማንዴላን ፈለግ የሚከተሉ በርካታ ጥቁር አፍሪቃዊ መሪዎች እንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም ከደቡብ አፍሪቃ ተነስተን ወደ ጋና በማቅናት ከዋሜ ኑኩሩማን እንዴት ነዎትሃ ብለን በኬንያ በኩል ጀሞ ኬንያታን እጅ ነስተንና ተሰናብተን ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ተጉዘን ብንመጣ ብዙ ጀብዳዊ ታሪከ ያላቸውን መሪዎችንና ግለሰቦችን ማግኘት መቻላችን ምንም ጥርጥር የለውም የአገራችን ማህበረሰብ ለጀብዳዊ ቅንነትና ጀብዳዊ ጭካኔ እርካብና መንበር ከላይ የጠቀስናቸው የአስክንድርና ሂትለር የስልጣን አነሳስ ገና በጨቅላነት ዕድሜያቸው ይሰሙትና ይነገራቸው የነበረው የተረት ተረት አስተምሮት ውጤት አንደሆነ ማግሣልጽ ነው። በሰሙት በአዩትና በተማሩት ነገር ተነሳስተው የፈፀሙት ጀብዱ ህልማቸውን ከዳር ቢያደርስም ጀብዳቸው ማን በጭካኔ የተሞላ ነበር በተቃራኒው ደግሞ በበጎ አመለካከት በጀብዳዊ ቅንነት የተሰለፉና የተቃና ማህበረሰብ ለመፍጠር ሌት ተቀን የሚታትሩ በርካታ ግለሰቦችና መሪዎች አንደነበሩ እንዳሉና ወደፊትም እንደሚኖሩ የማይካድ ሃቅ ነው በማህተመ ጋንዲ የተቀጣጠለው ፀረ ሂትለር እና ፀረ እስክንድር ሥራ ስለ አፈታሪክ ጀብዳዊ ቅንነት ወደ አፍሪቃ መንደሮችም ዘልቋል እዚህ ጋ ከጋንዲ ተነስቶ የኔልሰን ማንዴላን ቤት አንኳኩቶ የዘለቀው ቅንነት የወለደውን ጀብዳዊ ጀማግንነት ማየቱ መልካም ይመስለኛል ልጅ የሚበላውን ይመስላል እንደሚባለው ሁሉ ጋንዲም በልጅነቱ ወቅት የእናቱ ጥትሊባ ሃይማኖታዊ የቀኖና ጻድቅነት ከፍተኛ የመንፈስና የሞራል ጥንካሬ አንዳሳደረበት ጸሃፊዎች ያስቀምጣሉ ከዚህም በተጨማሪ ጋንዲ የሃይማኖት ስብጥርና የዘር ልዩነት ባለበት ትምህርት ቤት ውስጥ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በመከታተሉ የቅንነት አና አብሮ የመኖር መንፈስ በውስጡ ሊያቆጠቁጥና ሊያድግ እንደቻለ አንዳንድ መረጃዎች ያመለክታሉ ህይወት የህልውና መሠረቷን የምታቻችልበት እና የተፈጥሮ ሚዛኗን የምትጠብቅበት ተፈጥሯዊ ሚዛን አላት ሂትለርን አስቦ የበገነ ጋንዲን ሲያስብ ደግሞ በአፎይታ እየሰከነ ህይወት ትቀጥላለች ጋንዲ የዘርና የሃይማኖት ብዝሃነትን የሚናፍቅ በዘርፉም ለዓለም ትልቅ ጀብድ ሰርቶ ያለፈ ህንዳዊ ብቻ ሳይሆን ዓለም አቀፋዊ መሪ አንደነበር የሚታወቅ ነው ከጋንዲ በፊት የነበረውን የተከበረና የተናቀ በሚል የተከፈለ የዘር ልዩነት ርዕዮተ ዓለምን በማንኮታኮት በምትኩ ፍቅርና መተሳሰብን ለዚህ ዓለም አስተምሮ ያለፈ ጀብድ ረ እርካብና መኀበር ነው የጋንዲ አስተምህሮት ሰብአዊነትን የተላበሰ ስለነበረ ሰው የሆነ ሁሉ ያን ርፅዮት ለመከተል እና ለማራመድ ፍቃዩይኛ ነበር በመሆኑም ጋንዲን ሳያውቃቸውና በጋንዲ ሳይማር የጋንዲን ፍልስፍና መከተልና ማራመድ ስለጀመረው የደቡብ አፍሪቃው ማንዴላ ብዙ ነገሮችን ማንሳት ይቻላል ተገቢም ነው ማንዴላ ስለ ጋንዲ መዛግብት በማገላበጥ የጋንዲን ብሄራዊ አደንዳ የጋንዲን ሥርአተ አስተምሮትና የጋንዲን የነጻነት ፈለግ ለመከተል የፈሰገ የደቡብ አፍሪቃ ፀረአፓርታይድ መሪ ነበር በጋንዲና በማንዴላ ዘንድ ስለ አገር ነጻነትና ክብር የሚደረገው ሁሉ ጀብዳዊ ጀግንነት አንደሆነ በመሉ እምነታቸው ይናገራሉ ከ ጀምሮ በየአስር ቤቱ ይወረወሩ የነበሩት ጋንዲ ስለ አገሬ ፍቅርና ነጻነት ብዬ ወደ አስር ቤት ስጣል አንደ ታላቅ ጀብድ ወይም ክብር ይሰማኛል ሲሉ በንግግራቸው አስቀምጠዋል ማንዴላም ቢሆኑ ስለ ጥቁር አፍሪቃዊ ነጻነትና አኩልነት ሲሉ ከ ዓመታት በላይ በሮቢን ደሴት ላይ ታስረው በግዳጅ የጉልበት ሥራ አና በህመም ሲሰቃዩ የቆዩ አና አህጉራዊ ጀብድነትን ያስመሰከሩ ከመሆናቸውም በላይ ለትውልድ ጥለው ያለፉት የቅንነትና የአብሮነት ጀብዳዊ ታሪክ ዛሬም ከትውልድ ወዷ ትውልድ እንደሆነና ወደፊትም ይሄው ሊቀጥል እንደሚገባ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በንግግራቸው ላይ አስምረውበት አልፈዋል ወደፊት የማንዴላን ፈለግ የሚከተሉ በርካታ ጥቁር አፍሪቃዊ መሪዎች እንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም ከደቡብ አፍሪቃ ተነስተን ወደ ጋና በማቅናት ከዋሜ ኑኩሩማን እንዴት ነዎትሃ ብለን በኬንያ በኩል ጀሞ ኬንያታን አጅ ነስተንና ተሰናብተን ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ተጉዘን ብንመጣ ብዙ ጀብዳዊ ታሪከ ያላቸውን መሪዎችንና ግለሰቦችን ማግኘት መቻላችን ምንም ጥርጥር የለውም የአገራችን ማህበረሰብ ለጀብዳዊ ቅንነትና ጀብዳዊ ጭካኔ እርካብና መግበር የሚሰጠው ትርጓሜና ማህበረሰቡ ከወለዳቸው ልጆቹ የሚፈልገው ማንነት የትኛውን ነው። በማለት በገዛ ፈቃዳቸው ለተተኪ አስረክበው ገዳም ገብተዋል በአንድ መልኩ ጨብጠን እንዳንረዳው ጉራማይሌ ገጽታ በመላበስ አዚያና አዚህ የሚያወዛውዘንን ኃይልና ሥልጣን ምን ማለት አንደሆነ በትክከል መረዳት አንድንችል የምልከታ አድማሳችንን ጥቂት በመለወጥ ሰፋ ባለ መልኩ ስለ ምንነቱ ፍተሻ ማድረግ ተገቢ ይሆናል ከዚህም ባሻገር የትኛውም ጠቃሚ ጉዳይ አጠቃቀሙን ካላወቁበት በስተቀር ለበረከት ያሰቡት ነገር መርገምት ይዞ ሊመጣ አንደሚቸል መረዳት ያስፈልጋል በመሆኑም ኃይል ብቻውን ለአሉታም ለአዎንታም ሊውል የሚችልበት ዕድል ከመኖሩ ላይ ከተስማማንና ይህንን የጠራ እውነትም እንደ ጋንዲና ሂትለር ባሉ የአንድ ዓለም ልጆች ሁለት ተቃርኖዎች ማሳያነት ካጸናን ዘንዳ የዚህን ኃያል ኃይል አጠቃቀም እአንዴትነትን በዘወርዋራም ቢሆን ጎብኝቶ ማለፉ እጅግ ሲበዛ አስፈላጊ ይሆናል ኃይልና የኃይል አጠቃቀም አንዳንድ ሰዎች ኃይ የምንለው ሴሎች ላይ ተጽዕኖ የማሳደር ችሎታ አንደሆነ አድርገው ያምናሉ አንድ ሰው ወይም መንግስት በሌሎች ላይ ተጽዕኖ ማሳደር ከቻለ በርግጥም ኃይለኛ ነው እርካብና መንበር ልንለው እንችላለን በሌሎች ተጽዕኖ ሥር የወደቀ አካል ደግሞ ደካማ ነው ማለት ነው ለሌላዎቹ ደግሞ ኃይል የሚለካው በተከታዩ ህዝብ ቁጥር በግዛት ስፋት በተፈጥሯዊ ሃብት በኢኮኖሚ ጥንካሬ በወታደራዊ ኃይል አና በማህበራዊ መረጋጋትና በመሳሰሉት በሁሉም ወይም ከሁሉም በአንዱ ነው በዘመናችን አገራትና መንግስታት ኃይልን ሊያስገኝልኝ ይችላል ብለው የሚያስቡትን ነገር ሁሉ የግላቸው ለማድረግ አቅማቸውን አሟጠው እንደሚጠቀሙ ይታወቃል ምክንያቱም ኃይል በዓለም አቀፍ ደረጃ አንደኛ ባያደርግ እንኳን ቢያንስ በመከባበር ለመዝለቅ ያግዛል በአርግጥ ይህን መሰሉ ኃይል ቁሳዊና ኢቁሳዊ በሚሉ ክፍፍሎች ስር እንደሚወድቅ የሚገልፁ አሉ መንግሥታት የሚፈልጉትን ውጤት ለማምጣት የማስፈራሪያ በትራቸው አድርገው ኃይልን ሲጠቀሙ ይስተዋላል ነገር ግን ውጤታማነቱ የሚለካው በስሩ ባለው ሃብት ብቻ ሳይሆን በአጠቃቀም ጥበቡ ጭምር ነው። ከታሪኩ አንደምንረዳው ለማህተመ ጋንዲ ሥልጣን የራስን ፍላጎት ወደ ጎን ገሸሽ አድርጎ የህዝብን ፍላጎት የሚያስቀድሙበት መሣሪያ ነው እርካብና መኀበር በኛው ከፍለ ዘመን በዛግዌ ሥርወ መንግሥት ኢትዮጵያን ይመራ ለነበረው ንጉስ ላሊበላ ሥልጣን ማለት ሁለት ነገር ነው አንድም ራስን ዝቅ አድርጎ ለፈጠረው አምላክ ሲያገለግሉ የሚኖሩበት ነው ከዚህ አለፍ ሲል ደግሞ ዘመን የማይሸራቸው ብርቅዬና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፅፅኖ የሚፈጥሩ አስገራሚ ሥራዎችን ሠርቶ የሚታለፍበት ጥሩ አጋጣሚ ነው ይህ ንጉስ የሰራቸው አስራ አንድ ውቅር አብያተ ክርስትያናት አሁንም ድረስ ስሙን ከክመዘከራቸው ባሻገር ለአገሪቱ የቱሪዝም መስህብ በመሆን ጭምር እያገለገሉ ይገኛሉ ኃይልና ሥልጣንን የጋራ ተጠቃሚነታችንን ማረጋገጥ የሚያስችል አቅም አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ ከጥፋትና ክፋት ምንጭ የሚገኝ የሚጨበጥና የሚዘልቀውም የተሻለ በመሥራት አብዝቶ በመስጠት በላቀ ቅንነት ሳይሆን በሽብር በውድመት በማጥፋት አንደሆነ ሲነገረን ኖሯል በቀዳሚነት በሌሎች ላይ ተፅዕኖ የማሳደር አቅም የሚነጠቅ ሳይሆን በፈቃድ የሚሰጥ የጋራ ድምር ውጤት ነው ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ ከቤተሰብ አስከ ማህበረሰብ ከማህበረሰብ አስከ አገር ብሎም አስከ ዓለም በተዘረጋው ትስስራዊ ሂደት ሥልጣን የላቀውን የጋራ ተጠቃሚነት አያቻቻለ እያረጋገጠ እንጂ ለጥቂቶች ወግኖ በብዙሃን ጫንቃ ላይ የሚጫን ቀንበር አይደለም ከሁሉም በላይ በከፍተኛው የአመራር እርከን ያስቀመጥናቸው ፖለቲከኞች ኃላፊነታቸውን መሳት አይኖርባቸውም አንደጠንካሮች ሁሉ ለደካማዎቹ የኅብረተሰብ ክፍሎች አለኝታ መከታ መሆን ይጠበቅባቸዋል ለፖለቲካ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ሕይወታችን መሻሻል መትጋት ለችግሮቻችን መፍትሄ የማመንጨት ግዴታ አለባቸው ለዚህም በታላቅነት ውስጥ አእውቀትነ በታላቅነት ውስጥ መስጠት በታላቅነት ውስጥ ማካተት መኖሩን መረዳት ግድ ነው በየትኛውም የሥርዓትና የመንግሥት አስተዳደር ውስጥ የአሃዝ ልዩነት ካልሆነ በቀር ሕዝብ በአንድ ወጥ ስዕል ተፈርጆ የተሰራ አይደለም ሁሉ ታጋይ ሁሉ የድል አርበኛ እርካብና መግበር አይደለም ተሸናፊ አለ ደካማ አለ በተለይም በዕውቀት ዘመን ከአሸናፊዎች በቁጥር የሚያይሉ ዜጎች በመኖራቸው የሚዘነጉ ጥቂቶች አይሆኑምስለሆነም እይታችን የተዘነጉትን ጥሎ የሚጓዝ ሳይሆን አካቶ ደግፎ የሚዘልቅ ሊሆን ይገባዋል አስቸጋሪና ዴታኝ ቢሆንም ታላቅ ነንና መደገፍ ይኖርብናል ከችግሮቻችን ገበያ ፊትን በማዞር ሳይሆን የምንረታበትን ብልሃት መፈለግ የሚኖርብን ለዚህ ነው ስልጣን የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያጎላ ኃይልና ተፅአኖ የሚሆነው በዚህ ጊዜ ነው መንፈማ ሳይሆን መስጠጉት ቅጣት ሳይሆን ይቅርታ በጥላቻ ምትክ ፍቅርን ገንዘባችን ልናደርገው ይገባል ፍቅር ጥላቻን ድል ይነሳልና በተቃራኒው እጃችን ለዚህ ሲባል የገባው አቅም ምክንያቱን ትርጓሜውን መረዳት ሳይሆንልን ሲቀር በታላቅነታችን ውስጥ ዕውቀት መስጠት መደገፍ ሲጠፋ ለጋራ ጥቅም መስራት ስናቆም ችግር መፍታት ሲሳነን ሕዝብ ይሁንታውን ይነፍገናልና በመራራ የቅጣት በትር ካልሆነ ተፅዕኖ አይረጋም እንላለን ወደ ተሻለው ዓለም ለማንቀሳቀስ ልንጠቀመው የሚገባን ኃይል ከተፅዕኗችን ባፈነገጡትና ለማፈንገጥ በሚያማትሩት ጀርባ ላይ ለማሳረፍ ስንቆፍር እናድራለን ሀገራት አንድ አይነት የኃይል አጠቃቀም ስልትን አይከተለም አንዱ ፍጹም ዴሞከራሲያዊ ሲሆን አንዱ ደግሞ ረግጠህ ግዛ ዓይነት ይሆናል አንዱ ያለውን ኃይል ዓላማውን ለማሳካት በግልጽ በይፋ ሲጠቀምበት ሴላው ደግሞ የህጋዊነትን ጭንብል ለብሶ ውስጥ ውስጡን ግን ለማመን አንኳን አስቸጋሪ የሆኑ ድርጊቶችን ይፈጽማል የኃይል አጠቃቀም የተለያየ የሆነው ያለ ምክንያት አይደለም ህብረተሰቡ ያለበት የንቃት ደረጃ መንግስተ ስልጣን ላይ ያለው አመለካከት የኢኮኖሚ ሁኔታ አገር ቀድማ የገነባቸው ፓለቲካዊ ሥርዓትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች የኃይል አጠቃቀም ላይ የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ ቀላል የሚባል አይደለም ንቃተ ህሊናው ያደገ ህብረተሰብ መብትና ግዴታውን ጠንቅቆ ያውቃል በመሆኑም መብታቸው ሲረገጥ ድምጻቸውን እርካብና መንበር አሰምተው ተቃውሟቸውን ያቀርባሉ ስለዚህ መንግሥታቱም ስልጣናቸውን ያለ ገደብ እንዳይጠቀሙ ልጓም ይሇኑባቸዋል እንደ አፍሪካ ያሉ አንዳንድ ቦታዎችን ስንመለከት ሣን ከላይ የጠቀስናቸው ነገሮች ተቃራኒውን አቅጣጫ ይዘው እንመለከታቸዋለን ይህ ለመሆኑ ብዙ ነገሮችን እንደ ምከንያት ልንጠቅስ ብንችልም በዋነኛነት ግን የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና በሚፈለገው ደረጃ አለማደጉ ዓብይ ምክንያት ሆኖ አናገኘዋለንገች የመብት ረገጣ ሲካሄድበት ለምን ብሎ ሲጠይቅ አይታይም እባብ ያየ በልጥ በረየ እንደሚባለው ሁሉ ህዝቡም የዕውር ድመት ኑሮ ሆኖበት ነጋ ሲል ዳግም እየጨለመበት ገዢዎች የፈሰጉትን ነገር የመፈጸም መብት አንዳላቸው አምኖ የተቀበለ ይመስል አይቶት አንዳላየ ሰምቶም እንዳልሰማ ይሆናል ጉቦ ካልሰጠ ባለሥልጣናቱ የሚገባውን አገልግሎት አንደማይሰጡት ስለሚያምን ለእምነታቸው ያደሩት አንኳ ጉቦ አንዲቀበሱት አግራቸው ስር ድፍት ይላል የተለያዩ አገር መንግሥታት ሥልጣን ላይ ያላቸው አመለካከት የኃይል አጠቃቀማቸው ሁኔታን በእጅጉ ሲወስነው ይስተዋላል ስክልጣን የህዝብ ነው ብለው የሚያምኑ መንግሥታት ኃይላቸውን ልጓም አልባ አያደርጉትም ምክንያቱም ወደ ላይ ያነሳቸው ህዝብ የትዕግስቱ ጽዋ የሞላች ቀን ወደ ታች አንደሚያወርዳቸው ጠንቅቀው ያውቃሉና ከዚህም ባሻገር ራሳቸውን የህዝብ አድርገው ስለሚሜቆጥሩ ኃይላቸውን ያለ አግባብ ለመጠቀም ህለናቸው አሺ አይላቸውም ለአነዚህ አይነት መንግሥታት ሥልጣን አገርን መወከያ ህዝብን ማገልገያ ልማትን ማቀጣጠያ አገርን ማስከበሪያ ሰንኮፋዎችን ማስወገጃ ወዘተ መሳሪያ ነው ይሁንና በዓለማችን ታሪከ አንከን አልባ መንግሥት ተፈጥሮ አያውቅም አንዳንድ መንግሥታት ሥልጣንን የዘላለም ርስታቸው አድርገው ከማሰባቸውም ባሻገር ህዝብንም ከመጤፍ የማይቆጠር አድርገው ይወስዱታል ይህ አስተሳሰባቸው ስልጣናቸውን ያለ ምንም ገደብ አንዲጠቀሙበት ያደርጋቸዋል አገር እንዴት ትለማለች እርካብና መንበር ህብረተሰቡስ እንዴት ይሰለጥናል። ህብረተሰቡንስ አንዴት ከአስከፊ ድህነት ልናወጣው አንችላለን ብለው ከማሰብ ይልቅ የሚያሳስባቸው ነገር ኃይልና ስልጣናቸው አንዴት ተከብሮ መቆየት እንደሚችል ሲሆን የመንግስታቸው እጀ ሰፊነትም ለጉርሻ ሳይሆን ለጥፊ እና ለጡጫ ይበልጥ ይመቻል በመሆኑም በስልጣናቸው ለሚመጣና የተለየ አስተሳሰብ ለሚያራምድ ማንኛውም አካል የቆመበት ምድርን የምጽዓት ቀን አርማጌዶን የደረሰበት ያስመስሉታል አገር ቀድማ የገነባቸው የፖለቲካ ሥርዓት በመንግሥታት የጉልበት አጠቃቀም ላይ መልካምም ሆነ መጥፎ ተጽዕኖውን ሲያሳድር አንመለከታለን ዲሞክራሲያዊ በሆኑ አገራት ላይ አዲስ የሚመጣው መንሣሥት በአርግጠኝነት ዴሞክራሲያዊ ነው ብሎ ከሁሉ በፊት አውቆ መናገር ባይቻልም የመሆን አጋጣማው ግን ከፍተኛ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም ምከንያቱም በተዘረጋለት መሥመር ብቻ አንደሚፈስ የቧንቧ ውሃ ዲሞክራሲም በተዘረጋለት ሥርዓት ላይ መሠረቱን አድርጎ የሜቀጥል ስለሆነ ነው ምናልባት ቀድሞ የተዘረጋው ሥርዓት ፈላጭ ቆራጭ ከነበረ ዋጋ አስከፍሎ እንጂ እንዲህ በቀላሉ በአንድ ጊዜ ወደ ዴሞከራሲያዊ ሥርዓት ሊሸጋገር አይችልም አሜሪካንን አንደ ምሣሴ ብናነሳት የምርጫው ሂደት መንግሥት የሚሰጠው የኃላፊነት ልክ ወይም ሥልጣን የመንግሥት ተጠያቂነት ሚድያውና ፍርድ ቤቱ በአንጻራዊነት ነጻ መሆናቸው ህብረተሰቡ መብትና ግዴታውን ጠንቅቆ ማወቁ ወዘተ አገሪቱ ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንጂ ረግጠህ ማዛ ዓይነት ሥርዓታዊ አስተሳሰብ ምቹ እንዳትሆን አድርጓታል አንደ ማህበረሰብም ይህ አስተሳሰብ በብዙዎች ውስጥ የሰረፀ ይመስላል ለዚህ አንደ ማሳያ የቅርቡን የዶናልድ ትራምፕና የሃላሪ ከሊንተንን ፉከከርና አሱን ተከትሎ ያስተዋልናቸውን አውነታዎች ማንሳት እአንችቸላለን በዚህ የምርጫ ፉክክር ወቅት ለሶስተኛ ጊዜ ፊትለፊት ተገናኝተው ያደረጉት የፍጥጫ መድረክ ላይ የተፈጠረው ቃሖቅ የዓም ፍፃሜ ጦረነት ማች ነው እርካብና መግበር አንድ ከስተት ዶናልድ ትራምፕን ከፍተኛ ዋጋ ያስከፈላቸው ሲሆን ደጋፊዎቻቸውን ጭምር አስደንግጧል በዚህ የመጨረሻው ሙግታቸው ወቀት እንደሁልጊዜ ሁሉ እጩዎቹ የምርጫውን ዉጤት በይፋ ይቀበሉት እንደሆነ ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶናልድ ትራምፕ አዎንታዊ ምላሽ አለመስጠታቸው ድፍን አሜሪካዉያንን ያስደነገጠ ነበር ክስተቱም አሜሪካዉያን በምርጫ ሥርዓቱ ላይ ያላቸው ፍጹማዊ እምነት ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው አንዳንድ መንግሥታት በህገ መንግሥታቸው ላይ የሚያስቀምጡት ሀሳብ ለመንግሥት ከለላ ከመሆን በቀር ሴላ ምንም ነገር እንደማይፈይድ በተለይም ባላደጉት ሀገራች ዘንድ በግልጽ የሚታይ እውነታ ነው ምንም እንኳን ህገ መንግስት ሀይማኖትና መንግሥት የተለያዩ መሆናቸውን በግልጽ ቢያውጅም ህግ አውጪነ ህግ ተርጓሚ አና ህግ አስፈጻሚ የተለያዩና አንዱ ከአንዱ ነጻ ናቸው ቢልም በጣም ዴሞክራሲያዊ ነኝ ቢልም መንግሥትም ሆነ ሌላው አካል ሁሉም አካላት ከህግ በታች ናቸው ቢልም በቡድን ተደራጅቶ ፖለቲካዊ አስተሳሰባቸውን ያለምንም ተፅዕኖ የማራመድ መብት አላቸው ብሎ ቢያስብም አውነታው ግን የተገላቢጦሹ ሆኖ ይታያል የአምነት ስፍራውም ሆነ የህግ አስከባሪ አካላት መንግሥቶቹ ለሚሏቸው ኃይሎች የተለጎሙ ፈረሶች ሆነው ያገለግላሉ እርካብና መኀበር እርካብና ሙንኀበር ምዕራፍ አራት ኃይልና ሥልጣን በኢትየጵያ በቀደመው ምዕራፍ ሥልጣን ምንድን ነው። በማለት ስለ እኩልነት ተናግረዋል ጥረ ቀን ዐዐ ዓም አንደ አጹ ምኒልክ ሁሉ አጁ ኃይለሥላሴም ገና አልጋወራሽ ከነበሩበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያን ከጨለማ ወደ ብርሃን ለማሻገር መድኃኒቱ ትምህርት ብቻ መሆኑን በመረዳት ስላደረጉት ተጋድሎ በገንዘባቸው የሰሩትን ተፈሪ መኮንን ተብሎ የተሰየመውን ትምህርት ቤት መርቀው ሲከፍቱ ባደረጉት ንግግር ውስጥ እንዲህ በማለት ገልፀዋል በፍ ከክፍ ሰው ስለአገሩ ሲጠየቅ አገሬን አወዳላሁ የማይል የለም ሆኖም ግን አገፊን አወዳለሁ ማለት ብቻ በቂ አይደለም ለምሳሴ አንድ ሰው እወደዋለሁ የሚለውን ወዳጁን በችግሩ ፈጥኖ ካልረዳው በተጨነቀ ጊዜ ሮጦ ካልደረሰለት ወዳጅነቱ ፍሬ አይኖረውምፀ ዛሬ ባለንበት ዘመን አገራችን ኢትዮጵያ ለሥልጣኔ በምታደርገው ጉዞ ትልቅ ችግርና ጭንቅ ገጥሟታል ይኸውም ለሥልጣኔ መሠረት የሆነውን ዘመናዊ ትምህርት ልጆቿን ለማስተማር አቅም ስለአጠራት ነው አዲስ ዕውቀትን የመቀበል ቀና ሂደትን ለመላመድ መረዳት ወደሚለው ቀጠና ያለምንም ከልካይ መዝመት ይኖርብናል ይህ ቀጠና ከግለሰቦች የአተያይ ዝንባሌ የሚወጣና ሰፋ ባለ መልኩ ድርጅታዊ ድንበሮችን የሚያካልል እይታ ነው በዚህም ምክንያት በተመልካቹና በሚመለከተው ነገር መካከል ግጭት ስለሚፈጠር ተመልካቹ ያለበትን ሥርዓት ጥልቅ ከሆነ የተሰየ የዕይታ ማማ ለመመልከት ይገባደዳል የተወሰኑ ቡድኖች በዚህ መልኩ ዕይታን ሲጀምሩ በሥሮቻቸው የሚኖሩ ተከታዮችም ከሥርዓቱ ጋር ያላቸውን ቁርኝትና እንዴት በጋራ እንደሚገለገሉበት ራሳቸውን በማካተት እንዲመለከቱ ያስችላቸዋል በእምነት ፊት አገሪቱ ያላት ጠንካራ መሠረት በአዎንታም በአሉታም ሊገለፅ የሚችል ነው ይህቺ ጥንታዊ አገር ታላላቆቹን ሃይማኖቶች ከሌሎች ሀገራት በተለየ መልኩ ሠላማዊ በሆነ ሂደት ማስተናገድ መቻሏና በህዝቧም ውስጥ መቻቻል የተሞላበት የኑሮ ባህል መፈጠሩ አስደናቂነት ያለው ሲሆን አሁንም ድረስ ኃይልና ሥልጣንን መጋረድ የሚያስችለው ጥንካሬ ያለው ብርቱ ኃይል በመሆኑ እአና የዜጎች ሞራላዊ መሠረት ከርሱ የሚቀዳ መሆኑ በቀጣይ ያገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ የራሱ ተፅአኖ የሚያሳድር ገፅታ ያለው መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት ውዴታ ብቻ ሳይሆን ግዴታም ጭምር ነው ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስም ቢሆኑ ወደ አገራቸው ቴከኖሎጂን በጊ ገዳ የ እርካብና መግበር ለማስገባት ባለቸው መነሳሳት በጋፋት ላይ በባህላዊ መንገድ ብረትን ማቅልጥ የቻሉና የኢትዮጵያ ህዝብ ደንቆሮ ነው ብለው የሚያስቡትን አውሮፓዉያን አፍ ለማስያዝ ያደረጉት ጥረት ከልብ ህዝብንና አገርን የሚወዱ ለመሆናቸው አይነተኛ ማሳያ ነው በሌላው የማንነት ሸራችን ላይ በወርቅ ቀለም የተሳለው ሙሉ መልካችን ደግሞ ከአያቶቻችን የወረስነው የአብሮነትና የአልሸነፍ ባይነት ሞገሳችን ከጀብዳዊ ጭካኔ ወዲህ ያለው ውብ ገጽታችን ነው ስለዚህ ውብ ገጽ ጥቂት እንል ዘንድ ይገባልፈ ጀብዳዊ ቅንነት ጭካኔን ሲሽር ጀብዳዊ ጥፋትና ጭካኔ ከጀብዳው ቅንነት ጋር የማይነጣጠሉሱ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው። ካ ነሽቓል እርካብና መንበር ክፍል ሶስት መሪ መሆን የሚችሉ ሰዎች ግን የሙምራት ሥራቸውን የሚጀምሩት ዛሬውኑ ነው የእውነት ለሙምራት የስኬት ተምሳሌት እንዲሆን መሞዷምራችህ ውል እንዲይዝ ሥሩ መምራት እና ሙግዛት አይጥፋህ ድንበሩ ለምትመምራው ጀጣ ራሥህን ካልሰጠህ ስስቱን በመተው እኔ ያለ ቀን ነው መሪ የሚሞተዉ የመምራት ኃይልህን ተመሪ ውስጥ ነው የመሪ ዕድጫ ያለው ደ ከተፍው ጠቃሚ ነገር ውሳኔ ሰ እርክብና መኀበር ምዕራፍ አምስት ሥልጣንና ኃይልን ለመጠቀም ከልብ መሪ መሆን ያስፈልጋል በአንድ አገር ላይ የማስተዳደር ኃላፊነትን የተቀበለ መንግሥት ሶስት ነገሮችን የግሉ ሊያደርማ ይገባዋል በማለት ምሁራን ይናገራሉ ኛመጀመሪያው ነገር ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦችን ማፍለቅ መቻል ሲሆን ይህም አገርን ባረጄ ወይንም ጊዜው ባለፈበት ውክ ያረጋ በየረደው ለሚከሰቱ አዳዲስ ችግሮችም መፍትሔን በማፍለቅ የነበረውን መልካም ነገር ማስቀጠል ግድ ይላል ለተኛው ነገር በሥልጣን አካሄድ ውስጥ አገር ማለት ከተራራና ሸንተረሩ ባለፈ ህብረተሰቡ እንደሆነ መገንዘብ አስፈላጊ ነው ታዲያ የእነፒህን ዜጎች ፍ መራር ለአገር ቆሟል ከማለት ይልቅ አገርን አያጠፋ ነው ማለቱ ሚዛን ይደፋል አንድ መሪ አገሪቱን በሚመለከቱ ማንኛውም ጉዳዮች ላይ ውሳኔ መስጠት ይኖርበታል ታዲያ ይህ ውሳኔ የአገርን ሁኔታ የሚወስን በመሆኑ የተጠና ውሳኔ ሰጪነት እጅግ አስፈላጊ ነው መሪ በሙሉ ልቡ ሕዝቡን ሊወድና ሊያምነው ፀይገባል አራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ ሊፈተን ይችላል ለህዝቡ ራሱን እርካብና ሙንበር የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን ለመ ። መሪ መሆን የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ከአለታት በዚህ ቀን መሪ አሆናለው ከሚል የቅዥት እሥር ቤት መውጣት አለበት ምክንያቱም ከእለታት አንድ ቀን የሚባል ቀን የላም በህይወት ወውስጥ የተሰጠችን እምር እድሜ ዛሬ ነገ ወይም ከነገ ወዲያ አንጂ ከአለታት አንድ ቀን አይደለም በአጭሩ ከአለታት አንድ ቀን በሚል እስር ተተብትቦ ያለተጨባጭ ዕቅድ የሚዳክር ማንም ሰው መሪ መሆን አይችልም የአንድ ቀን እስረኞች በግምት የሚጓዙ ህልመኞች ናቸው ንፋሱ የሚፈልጉትን ነገር አያከለፈለፈ እንዲያመጣላቸው ይመኛሉ እንጂ ወገባቸውን ጠበቅ አድርገው መንቀሳቀሳቀስ አይጀምሩም ምናልባትም ህልማቸውን እውን ሳያደርጉ ከቅዣት ዓለማቸውም ሳይወጡ ህይወታቸው ልታልፍ ትችላለች እርካብና መገበር መሪ መሆን የሚችሉ ሰዎች ግን የመምራት ሥራቸውን የሚጀምሩት ዛሬውኑ ነው እነዚህ አካላት አስቀድመው ራሳቸውን መምራት ከመቻላቸውም ባሻገር በአካባቢያቸው ባሉ ሰዎች ላይ በተለያየ ሁኔታ ተፅዕኖ ማሳደር ይችላሉ እነዚህ ሰዎች መሪ ለመሆን የግድ ምርጫን አይጠብቁም አዳዲስ ልምዶችንና ሀሳቦችን በማፍለቅ ሌሎች ሊከተሉት የሚፈልጉት ዓይነት ሰው ሆነው ፀይገኛሉ ባሉበት ቦታ ሁሉ ሰዎችን የማነቃቃት ኃይላቸውን ይጠቀሙበታል ገና መሪ ከመሆናቸው በፊት ራሳቸውን አንደ መሪ ይቆጥራሉ በመሆኑም የበላዮቻቸውን ሃሳብ ሳይቀር የማስለወጥና ነገሮችን በተለየ አቅጣጫ እንዲሄድ ማድረግ ይችላሉ በሚያደርጉት ነገሮች በራሳቸው የሚተማመኑና አርግጠኞች ናቸው። ቀጥለን እናየዋለን ሪዶ ዝንባሌን የማግኘት መሰረታዊ ዕቅድ የበላይ ለሚሆኑ ሰዎች ዝንባሌያቸው በአብዛኛው በልጅነት ዘመናቸው ግልጥ ብሎ ሊቀርብላቸውና ሊታያቸው ይችላል በተለያዩ ምክንያቶች ከአውነተኛ የህይወት ጥሪያችን ተቆራርጠን ልንቀር እንችላለን አንዳንድ ጊዜ ዕለት ከዕለት የምንጠመድባቸው ነገሮች ኖረው ወይም በአንዳንድ ሰዎች ተፅዕኖ ስር ወድቀን በምንሰማውና በምናየው ነገር ተስበን ወይም ለአንዳንድ ነገሮች በሚኖረን ተጋላጭነት ምከንያት እውነተኛው ዝንባሌያችንን አናጣዋለን አንዳንዶች በአጋጣሚ የተገኙበትን ስፍራ ከአውነተኛው ይልቅ የህይወታቸው መዳረሻ እንደሆነ አድርገው ሲወስዱት ይስተዋላል ቁምነገሩ ማን የህይወት ጥሪን ፈልጎ ለስኬት መብቃቱ ነው የቡድሂዝም እምነት መሥራች እንደሆነ የሚነገርለት ሲድሃርታ ጉተማ የተወለደው ለንግስና ቅርብ ከሆኑ ቤተሰቦች ሲሆን ገና ሳይወለድ በወደፊት ህይወቱ ዙሪያ ሁለት ትንቢቶች እንደተነገሩለት ይገለፃል በህልሜ አየሁ ብሎ ስለሚወለደው ህፃን ሲድሃርታ ጉተማ ዕጣ ፈንታ አንድ የአካባቢው ሰው አባቱ ዘንድ ቀርቦ እርካብና ሙግበር ሲናገር ወደፊት ጉተማ ስመ ገናና እንደሚሆን አና ዘውድ ቢጭን ጀግና መሪ ሊሆን አንደሚችል ወደ መንፈሣዊው ዓለም ቢዘልቅም ተከታዮቹ የበዙለት መሪ አንደሚሆን ገልፆ ነበር ቤተሰቦቹ ልጃቸው የትኛውን መንገድ ቢከተልላቸው ደስተኛ አንደሚሆኑ መገመት አያዳግትም ታዲያ አንደ ቤተሰቡ ፍላጎትና ጥረት ቢሆን ናሮ ያ ህፃን ወደ ንግሥናው መንደር አምርቶ ምናልባትም በመቶዎች ዕድሜ ውስጥ የሚረሳ መናኛ ንጉሥ ሆኖ ያልፍ ነበር ዳሩ ግን ጉተማ ከመሣፍንቱና ከመኳክኳጋቱ ጎራ መሰለፉ ደስታን የሚያስገኝለት አልነበረም ስለዚያም የህይወት ጥሪውን አጥብቆ ፈለገ ይሄው ቡድሃ የበራለትየተገለጠለት ሆነና በሺዎች የሚቆጠሩ ዘመናት አልፈውም በሜሊዮናትቢሊዮናት ከሚቆጠሩ ሰዎች ልብ ውስጥ እንደነገሰ ዘልቋል ስለዚህ ዝንባሌን ማግኘት ወይም ወደ ህይወት ጥሪ መመለስ ያስፈልጋል ይህ እንዴት ይሆናል የሚለው መመለስ የሚጀምረው መሥወራችንን የሳትንበትን አጋጣሚ ወይም ጊዜ መለስ ብሎ ከመገምገም ይሆናል ቡድሃም የልጅነት ዕድሜውን ሻሞላ ጨብጦ የጦር ፍልሚያ ሲለማመድ እንዳሳለፈ ይነገራል ታዲያ ግን የልጅነት ነፍሱ ይበልጥ የምትሳብበት ሌላ ዓለም ነበራት ይኸውም ትኩረቱን ሁሉ በተለየ ቴከኒከና ታክቲኩ ድል ስለሚያደርጋቸው ወታደሮች ሳይሆን ስለህይወት ሚስጥር ወደመመርመር እንዲያዘነብል አድርጎታል ውትድርናው ግማሽ መንገድ ቢያስጉዘውም ትከከለኛው የህይወት መንገዱ እንዳልሆነ ስለተረዳ የራሱን ቀና መንገድ ለማግኘት ቀላል የማይባሉ ዓመታትን መልሶ መላልሶ እንዲያስብ ተገድዷል አናም ወዴ ውስጡ መሰደዱ እውነተኛው የህይወት ጥሪውን አስገኝቶለታል የህይወት ጥሪያችንን እንዲህ እንደ ቡድሃ በራሳችን ጥረት መርምረን ልናገኘው አንችላለን አንዳንዴ ግን ጥረታችንን ሊደግፉ የሚችሉ መንገዳችንን የሚጠርጉልንና ኣይናችንን የሚያበሩልን ጠንካራ አጆች ሊያስፈልጉን ይችላል በአብዛኛው ዝንባሌያችን ምን አንደሆነ የሚንፀባረቀው በልጅነት ዕድሜያችን ላይ ነው ስለዚህም አኣርካብና መግበር ሊያግዙን የሚችሉ የቅርብ ሰዎች ካሉ ከአነሱ ጋር በመወያየት የቀደመው የህይወት ጥሪያችንን ማማኘት እንችላለን በትምህርት ቤት ህይወታችን በቤታችን ውስጥ ከሰፈር ልጆች ጋር ባለን መስተጋብር ወቅት እናንፀባርቃቸው የነበሩ ነገሮች ፍንጭ ይሰጡናል አንድ ጊዜ ዝንባሌና ችሎታችንን ከተረዳን በኋላ ወደዚያ ለመመለስ ማመንታት አይኖርብንም ምናልባት ሥራ መልቀቅ ወይም መቀየር ላይኖርብንም ይችላል የያዝነውን ሙያ ወይም ሥራ ወደምንፈልገው በማስማማት ጥቂት ማስተካከያዎችን በማድረግ ወደ ህይወት ጥሪያችን እንዲያደርሰን ማድረግ አንችላለን የነፍስ ጥሪን ተከትሎ የሚደረግ ጉዞ ሁል ጊዜ ከበርታ። ነገር ግን አንደ አገር ድርጊቱን ስንመዝነው በሴት ልጅ ፍቅር አገርን መተው ትልቅ ክህደት መሆኑን የሚገልጹ ጥቂቶች አይደሉም ለግል ስሜት ተብሎ አገርን የመምራትን ያህል ታላቅ ተልዕኮ ገሸሸ ማድረግ ከማማው ላይ አውርዶ ትቢያ ውስጥ የሚከት አሳፋሪ ተግባር ነው አንዳንድ መሪዎች ደግሞ ለገንዘብ ባላቸው ጥብቅ ፍቅር የተነሳ የአገራቸውን ህልውና ጉዳት ላይ የሚጥል ተግባር ሲከውኑ ይታያሉ በተለይም የአፍሪካ መሪዎች በውጭ አገራት ባንኮች ውስጥ ያላቸው ገንዘብ አገር ላይ ሊሰራበት ቢችል ትልቅ ተዓምር መፍጠር የማችል እንደሆነ ጥርጥር የለውም እንዲከተሉት ከተመረጠ ትክከለኛ ፍኖት በማፈንገጥና ሌላ መንገድ በመከተል ምንም አይነት መልካም ነገር ሊገኝ እንደማይቻል ማወቅ ይገባል ምከንያቱም በበርካታ የተደበቁ ህመሞችና ስቃዮች ክፉኛ የመጠቃት እድል እንዲያመዝን ያደርጋል በገንዘብ ተሳስቶ ወይም ቶሎ በመበልፀማግ ጉጉት ተገፍቶ ከትክክለኛው መንገድ ሰማፈንገጥ ሙከራ ሊደረግ ይችላል ይህ ጉጉትና ፍላጎት ምንጩ ከቀናኢ ልብ አይደለምና ቀስ በቀስ መጨረሻው በህይወት ውስጥ እርካታ አጥቶ ሁሉንም የህይወት መልክ መሰልቸትንና ትርጉም ማጣትን ያከናንባል ሌላው ቀርቶ ያጋበስነውን ገንዘብ በውል ሳንጠቀመው እርካብና መግበር እንዲሁ ባክኖ አኛንም አባክኖን ይቀራል ልቅ የሆነ የገንዘብ ፍላጎታችን ኦንደልክፍት እየባሰ ከቀደመው ጊዜ አጅግ ባጠረ መንገድ ገንዘብ የሚያስገኙ ሌሎች አማራጮችን እንድናገኝ ያቅበዘብዘናል የኋላ ኋላ የሚፈጠረው የባዶነት ስሜት ከአቅም በላይ ስለሚሆን አርሱን ለመሙላት የትኛውም ዓይነት የአምነት ሥርዓት አደንዛዥ ዕፆች ወይም ሴላ ማንኛውም ማዘውተሪያ ሥፍራ የማይመክቱት ድብታ ውስጥ መውደቃችን እርማጥ ይሆናል በእንዲህ መልኩ ነገር ካከተመ በኋላ ወደ ትክክለኛው መንገድ የመመለሱ ሄደት ፈታኝና መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ይሆናል ኔትዎርክ መዘርጋት የግንኙነት መስመር ድር ማበጀት ከቀደሙት የላቀውን ከፍታ ለማየት በቀደሙት ታላላቆች ትከሻ ላይ መሳፈር ግድ አንደሚል የሂሳቡ ሊቅ ሰር አይዛክ ኒውተን አበክሮ ይገልፃል የበላይነት አለመወሰን በአካልና በህይወት ማዘዝ መረጃን እና ፍጥነትን የሚፈልግ ታላቅ ጉዳይ ነው እዚህ ላይ መሪነት በሰብዓዊና ቁሳዊ ሃብት ላይ መወሰንንና ማስተባበርን የሚጠይቅ ስለመሆኑ ብዙዎች ይጠቅሳሉ እነዚህ ወደ ላቀው ከፍታ ለመውጣት የተደላደሉ መነሻዎቻችን አንጂ በራሳቸው ግቦች አይደሉም ህይወት አጭር ጊዜ ያላት መሆኗ ለመማርና ለመፍጠር የሚኖረው ጊዜ የተገደበ አንዲሆን ያደርገዋል ምንም ዓይነት መቅናት ሳይኖር አውቀትና የተግባር ልምድን ከተለያዩ ምንጮች ለማግኘት ዓመታትን ሊያባክኑ ይትላሉ በዚህ ፈንታ በባለ ጥልቅ ዕውቀት ባለቤቶች የተጠቀሙትን ምሳሌዎች መከተልና ተገቢውን መካሪና ተቆጪ ማግኘት ግድ ይላል ትክክለኛ የሆነ መካሪ የሚባለው ፍላጎት ወዴት ማተኮር አንዳለበትና ምን ዓይነት ተግዳሮት ሊያጋጥሙ እንደሚችሉ የሚረዳ ነው ዕውቀትና ልምዳቸው ከጊዜ በኋላ የራስ ይሆናል እውነታን እርካብና መግበር ያገናዘበ ምክረሀሳብ የሚሰጡ በመሆናቸው በፍጥነት እንዲሻሻል ያደርጋሉ ፍላጎቶችን በትክከል የሚሞላና ከህይወት ግብ ጋር የሚያገናኝ መካሪን ከመረጡና ዕውቀቱንና ልምዱን ወደ ውስጥ ካዋሀዱ በኋላ በጥላቸው ሥር መቆየትን በመሸሽ መንቀሳቀስ ያስፈልጋል ዓላማ ሊሆን የሚገባው ከመካሪዎች ጥልቅ ፅውቀትና ብልህነት በላይ የላቁ ሆኖ መገኘት ነው መካሪ የሚፈልጉበት ምክንያት ቀላል ነው ህይወት አጭር ቆይታ ያላት በመሆኗ እጅግ በርካታ የሚገለገሉበት ጊዜና ጉልበት ስለማይኖር ነው የሚፈልጉትን ነገር ከመፅሀፍት ከራስ ተግባራት አና ከሌሎች በማገኝ ተሞከሯዊ ምክር ትምህርት ሊያገኙ ይችላሉ ይህ ሲሆን ግን ሂደቱ ማግኘትና ማጣት የሚፈራረቅበት ይሆናል መካሪዎች አቋራጭን ሳይሆን ሂደት የሚፈስበትን መስመር የሚያመላክቱ ናቸው ሁልጊዜ ጥልቅና ፍሬያማ የሆነ ዕውቀት ይሰጧቸው የነበሩ የራሳቸው መካሪዎች ያሏቸው ሰዎች ናቸው ተከታታይ የሆኑት የልምድ ጊዜያት ዋጋው የማይተመን ትምህርትና ስልቶች እንዲቀስሙ አስተምረዋቸዋል ይህ ዕውቀትና ልምዳቸው የራስ የሚሆንበትን አጋጣሚ መጠቀም ያስፈልጋል ስራን ተመልክተው ትርጉም ያለው ግብረ መልስ በመስጠት ልምምዱ የበለጠ ውጤታማ እንዲሆን እገዛ ያደርጋሉ በራሥ አርምጃ አስር ዓመታት የሚወስደው ምናልባት ቀድመው ክተጓዙበት ምክር ማግኘት ከግማሽ ባነሰ ጊዜ ሊጠናቀቅ ይችላል በዚህም ነገሮችን የመማር ሂደት ውስጥ ጊዜን ብቻ ሳይሆን ከመባከን የሚታደጉትን ትኩረት በመስጠት የሚማሯቸውን ነገሮች ወደ ውስጥ የተዋሀዱ አንዲሆኑ ያደርጋሉ በዚህ ውስን ጊዜ ዕድገትና ምጥቀት ተፈጥሯዊ መልኩን ባልቀየረ ሁኔታ አንዲያብብ ይሆናል ይልቁንም በማኬያቪሊ የኃይል መወጣሜንና ሥልጣን ማስጠበቂያ ፍልስፍና የተጋረደውን አጥፊ አካሄድ ከውስጣችን አስወግደን ለአንድ ዘመንና ወቅት ከሚያገለግል አሠራር ወጥተን ዘመናትን በተደላደለ መሠረት ላይ ለማቆም የነፍስ ዕውቀት መሠረት እርካብና ሙግበር ያደረገውን ምስራቃዊ ፍልስፍና ሣይንሳዊ አቅጣጫን ከተከተለው የምዕራብ ፍልስፍና ጋር ስተሳሰር ኃይልና ሥልጣን በፅኑ መሠረት ላይ እንዲቆም መትጋት ይኖርብናፎ ታፓ የተሳካላቸው መሪዎች መገለጫ ባህሪያት ርፍ መሪዎች ሁሉ የተሳካላቸው ናቸው ማለት አይቻልም የነገሮች ስኬትም ሆነ ውድቀት በመሪዎች ባህሪ ብቻ ይወሰናል ማለትም ሞኝነት ነው። ይህ የማሳመን ችሎታቸው ተቃዋሚዎቻቸውንም ጭምር እርካብና መግበር ከጎናቸው ለማሰለፍ ይረዳቸዋል እነዚህ መሪዎች ተወዳጅነትን ያተረፉና መቼም ቢሆን በሰሯቸው ሥራዎች የሚታወሱ ናቸው ኣ« የነገሮችን አካሄድ ቀድሞ የመገመት ችሎታ በመሪነት ቦታ ላይ ማንኛውም ሰው ቢቀመጥ ሊቸገር ከሚችልባቸው ነገሮች መካከል አንዱ ወደፊት ሊመጣ የሚችለውን ገምቶ አቅዶ መንቀሳቀስ አለመቻል ሲሆን ጥሩ መሪዎች ግን የነገሮችን አካሄድ የሚያጤኑ ናቸው እነዚህ መሪዎች ስራቸውን የሚጀምሩት ቆይ እስኪ ምን አይነት ውጤት እንደሚገኝ እናያለን በሚል የቸልተኝነት ስሜት ሳይሆን ውጤቱን አስቀድሞ በማየት ነው በዚህም ምክንያት መፍትሔ አፍላቂዎች ናቸው ያስብላቸዋል ይህ ችሎታቸው አለፍ ሲልም ባለ ራዕይ መሪ የሚል ተቀፅላ ያሰጣቸዋል የተለያዩ ሰዎችን ምልከታ ከግንዛቤ ውስጥ የሚያስገባ ልብ አነዚህ ሰዎች የማድመጥ ችሎታን የታደሉ በመሆናቸው ሰዎች የሚያቀርቡትን ሃሳብ በመቀበል አንድን ነገር ከተለያዩ አቅጣጫዎች ለመመልከት ኑ ይጥራሉ አድሎ ሳያደርጉ ሚዛን የሚደፋውን ሃሳብ ብቻ ይቀበላሉ ውጤታማ ያልሆኑ መሪዎች ከሌሎች ሃሳብን መቀበል ሸንፈት መስሎ ሲታያቸው አነዚህኞቹ መሪዎች ግን ጉድለታቸውን ለመሙላት ይጠቀሙበታል አሳታፊነት ብልህ መሪዎች ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ የሚለውን አባባል ትክክለኛነት ይገነዘባሉ በመሆኑም ሌሎችን ተሳታፊ በማድረግ ሥራዎች በጥራትና በተሻለ ፍጥነት እንዲከናወኑ ያደርጋሉ ነገር ግን የሚያሳትፏቸው ሰዎች አየሰሩት ያለው ነገር ምን አይነት ውጤት እያስገኘ አንደሆነ በንቃት ይከታተላሉ ይህ የአሳታፊነት ባህሪያቸው ሥራዎችን በቅልጥፍና እንዲሰሩ ከማስቻሉም ባሻገር እርካብና መንበር ከተለያዩ አካላት የተለያዩ አይነት የችግር አፈታት ዘዴዎችን እንዲቀስሙ ያደርጋቸዋል ሆኖም ግን ውሳኔ የሚፈልጉ ጉዳዮች ሲኖሩና አፋጣኝ አርምጃ ሊወሰድባቸው በሚገቡ ጉዳዮች ላይ የራሳቸውን ውሳኔ ይሰጡበታል ስለዚህ በአንድ አይነት የመምራት ስልት ላይ ሙጭጭ ከማለት ይልቅ እንደ ሁኔታዎች ራሳቸውን ማስተካከልም ይችላለ ቪያ ለሌሎች ጥቅም የሚሰጥ አመራር መዘርጋት ብዙ መሪዎች ለራሳቸው ፍላጎት ቅድሚያ ይሰጣሉ በቤተ መንግስታቸው ውስጥ ቁጭ ብለው ጮማውን እየቆረጡ ውስኪውን አየጠጡ ከመኖር በቀር ለምስኪኑ ህዝብ የሚራራ ልብ የላቸውም አገር በረሃብ አየታመሰች በበጀት ዕጦት ስራዎች በጅምር እንዲቀሩ እየተደረገ እነሱ ግን ለግል ፍጆታቸው ረብጣ ገንዘብ ይሸሽጋሉ አንዲህ ዓይነት አካሄድ አንድ መሪ ነኝ ከሚል የማይጠበቅ ወራዳ ተግባርነው ምክንያቱም የሚያደርጉት ነገር ከቆሙለት ዓላማ ጋር እጅጉን የተራራቀ ነውና የራሳቸውን ፍላጎት እንኳ መስመር ማስያዝ አልቻሉምና አገርን የመምራት አቅሙ ያንሳቸዋል ሃሳባቸውም የራሳቸው የኑሮ ሁኔታ ላይ ብቻ መሠረት ያደረገ ስለሆነ የህዝብ ኑሮ ተመልካች የሌለው ይሆናል የተሳካላቸው መሪዎች ግን ለህዝባቸው ብለው መከራን መቀበል ቢኖርባቸው እንኳ አያንገራግሩም ልክ እንደ ኔልሰን ማንዴላ እነዚህ መሪዎች ትክክለኛ የሆነውን ነገር ከማድረጋቸውም ባጓገር ቀድሞ ትክከል ያልነበሩ ነገሮችንም ጭምር ትከከለኛ አቅጣጫ አንዲይዝ ያደርጋሉ ምንም አንኳን ይህ ተግባር አንዳንድ ጥቅማቸው የሚነካባቸው ወገኖችን እአእንደሚያስኮርፍ ቢረዱም የሚመርጡት ሚዛን ወደሚደፋው ነው አታምልከው ፈርተህ አታቀርቅርለት አታጎንብስ ከቶ ብረት ነው ጠሞንጃ የማይገል ራሱን ሙመሮ ተከፍቶ እርካብና መንበር የሀገራችንን አንድ ምሳሌያዊ አነጋገር እናስታውስ እሳት በሌለበት ጢስ አይኖርም። የኔ ውሻ ምን ያህል ጎበዝ አእንደሆነሃ በማለት እየተኩራራ መናገር ይጀምራል ጓደኛው ግን ሲመለከት የነበረው ውሻው አንዴት ያለ ጥበብ ይጠቀም እንደነበረ ሳይሆን አንዴት ይሳሳት እንደነበረ ስለሆነ አንደዚህ እርካብና መግበር አድርጎ መያዝ ሲቸል አንድ ዳክዬ አምልጣዋለች እንደዚህም ማድረግ አልነበረበትም እያለ የውሻውን ትንሽ ስህተት አጉልቶ ደግሞ ደጋግሞ በመናገር የውሻውን ጉብዝና ገደል ይከተዋል ልክ ወገቡ ድረስ ውሃ አእንደተሞላው ብርጭቆ በውሃ ስለተሞላው የብርጭቆቅቆው ከፍል ሳይሆን ስለጎደለው የብርጭቆው ግማሽ አብዝቶ ይናገራል የዘመናዊ ጋዜጠኝነትም ልክ እንደውሻው ጥቂት ስህተት አጉልቶ አንደሚያወራው ሰው ወይም የተሞላው የብርጭቆውን ክፍል ከመናገር ይልቅ ስለጎደለው አብዝቶ እንደሚያወራው ሰው ነው አርካብና መግበር እርክብና መግበር ምዕራፍ ስድስት ነብይ በህገሩ አይከበርም ታላቅ መሪም ሁልጊዜ በህዝቡ አይወደድም በቅትረሙሴና ዴነራፅቋ ፖረክጸ መግቢያና መውጫው መዋያና ማደሪያው የጨነቃት አንዲት ወፍ ከሰው አንደበት ተውሳ እንዲህ ተናገረች አሉ እትዬ የት ልዴደር እካብ ላይ ብሰራ እባቡ መከራ አዛፍ ላይ ብሰራ አሞራው መከራ ምድር ላይ ብሰራ አረኛው መከራ በኃይማኖታዊም ሆነ በማህበራዊ ሣይንስ አስተምህሮት የሰው ልጆች ሁሉ ቅዱስ ተፈጥሮና ነፍሳዊ ፍላጎት ነጻነት እንጂ ባርነት አለመሆኑ ተቀባይነት ያለው አሳቤ ነው ይህም ፈጣሪ የሰው ልጆችን ከባዶነት ወደ ምሉዕነት ከሟችነት ወደ ህያውነት ማራኪ ቅርፅን በማላበስ ከአካባቢው ጋር አንዲገናኙ የሚያደርጋቸውን የስሜት ህዋሳት እንዲሁም ይህን ግንኙነት በምክንያታዊነት ትርጉም መስጠት የሚያስችላቸው አዕምሮ ባለቤት አድርጎ ፈጥሯቸዋል የፍጡሮች ሁሉ ባለቤት የሆነው ፈጣሪ የፈጠራቸውን ፍጥረታት ለፈጠራቸው ዓላማ የሚያድሩ አንዲሆኑ ለማድረግ አሳቤውንና እርካብና ሙኀበር መሻቱን በውስጣቸው ከማኖር ይልቅ ጥሩውን ከመጥፎ ጠቃሚውን ከጎጃ አውነቱን ከሀሰት ብርሃኑን ከጨለማ ይለዩበትና ይመርጡበት ዘንድ ነፃ የሆነ ፈቃድንና ምርጫን ማጎናፀፍ መርጧል ይህ የራስ ፍላጎትና ፈቃድ ላይ የተመሰረተ ነገሮችን የማግኘት ነፃነት የሰው ልጅ የህይወቱ አስኳል የመኖሩ ምስጢር እንዲሁም መሠረታዊ የፍጥረቱ ክፍል ነውና የሚፈለገውን ነገር ለማግኘት የሌሎችን ይሁንታ የሚናፍቅ ጠባቂ ሳይሆን ተፈጥሮ ያበረከተችለትን የነፃነት አክሊል በራሱ እንዲሁም በጭቁኖች ላይ ለመድፋት ከቡር የሆነውን ህይወቱን ለመሰዋዕትነት እስከማቅረብ የደረሰና የሚደርስ ሆኖ እናገኘዋለን ከዚህ የእውነታ መሠረት በመነሳት ሰብዓዊነትን ወደ ትክከለኛ መሠረቱ ለመመለስ የምናደርገው ትግል በጭቆና ሥር ያሉ ሕዝቦች አስካሉ ድረስ ትክክለኛ ጊዜው ዛሬ ነገ ሊባል የማይችል ተከታይና ደጋፊ ደቀመዝሙር የማያጣ መሆኑ ይታሰባል በፖለቲካ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ሕይወታችን ውስጥ የጋራ ተጠቃሚነታችንን የሚያረጋግጡ እርምጃዎቻችን ሰፊ ተቀባይነትን የሚያተርፉ ቅዱስ ተግባራት በመሆናቸው በዙሪያችን የሚኮለኮለው ጋሻ ጃግሬ አልፈ አአላፍ ሠራዊት አንዲሆን ይጠበቃል ብዙዎች በዚህ አምነት ተጉዘው ሕይወታቸውን አጥተዋል በታላቅ ተስፋ መቁረጥ ቅስማቸው ተሰብሮ ፊታቸውን አዙረዋል በርግጥም ነጻነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ትግል በመገዳደር ደረጃ ፈተና ውስጥ የሚከቱት አካላት ኃይል አሳዳሪዎቹና ገዢዎቹ ብቻ ሳይሆኑ የነፃነት አርበኛ የሆኑት ነፃ አውጪዎች እና ነፃ የሚወጡትም ብዙሀን ጭምር መሆናቸውን ታሪከ ምስከርነቱን ይሰጣል ጉዞውም ምን ያህል ፈታኝ እንደሆነና ልክ አንደ ወፊቱ ዙሪያ ገባው በፈተናና አጣብቂኝ ስለመከበቡ በአንድ የራቀ መለኮታዊ እና የቅርብ ጊዜ ተምሳሌቶች ማሳያ አድርገን እርካብና መንበር አንደሚከተለው ማቅረብ ይቻላል በክርስትናና እስልምና ሃይማኖቶች ቅዱሳን መፅሃፍት ላይ ጥንቁቅና ተማሪ ለሚሆኑ ተፈላጊውን ትምህርት ለመስጠት ታስቦ የህይወት ታሪኩ የተወሳለትን ፈጣሪ ልዩ መልአከተኛና ነብይ አድርጎ የያዕቁብ ልጆች ወደ ሆኑት ወደ እስራኤላውያን የላከውንነ የሙሴን ታሪክ ለተነሳንለት ሀሳብ ተምሳሌት አድርገን መመልከት እንችላለን የሙሴ የመሪነት ታሪክ ውስጥ ጥልቅና ሰፊ የአርነት ትማል ጥበብ የተሞላበት ጉዞ ያለ በቂ ዝግጅትና አሳቤ ለነፃ አውጪነት መሪ ሆኖ መመረጥ የሚፈጥረውን መደናበር ወዘተ ተንፀባርቀውበት አናገኛለን ነፃ ወጪው አካል ስለነፃነት ያለው አንጭጭ የሆነና ያልበሰለ ዕውቀት ትዕግስት ከማስጨረስ አልፎ ተስፋ አስቆራጭ መሆኑ ከሥልጣን ተገዳዳሪዎቹ የሚሰነዘሩ ፈተናዎችና ነፃነትን ለመቀዳጀት በሚደረገው ትግል ላይ የሚፈጥረው ውክቢያሂና እክል አንዲሁም ለተግዳሮቶቹ መፍትሄ ለመስጠት የትግል ስልቶችና አቅጣጫዎችን መቀያየር ከብዙ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው በጊዜው እሥራኤላውያን በግብፅ ምድር ረዘም ላለ ጊዜ የአገሪቱ የስልጣን አንደራሴዎች በሆኑት ፈርኦኖች የግፍ አገዛዝ ሥር ነበሩ። ብለን መጠየቅ ይኖርብናል የኒዮ ሊበራሊዝም ጽገሠሀሳብና ውጤቶቹ በካፒታሊስቱ የነፃ ገበያ ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት የገበያ ውድድርና የሰዎች ግንኙነት የሚገለፅበት መሠረታዊ ፍልስፍና የሚመነጨው ሰዎች ራስ ወዳድ ናቸው እያንዳንዱ ሠው ከራሱ በላይ ለማንም አብልጦ አያስብም ከሚሜል ዕሳቤ ሲሆን ዜጎችን እንደ ደንበኛ በመቁጠር ዲሞክከራሲያዊ ፍላጎታቸውን የሚያራምዱት በመግዛትና በመሸጥ ሂደቱም በራሱ የሚሸልምና የማቀጣ ነው ብሎ ያምናል ስለሆነም በኒዮሊብራሊዝ ፅሳቤ መሠረት ገበያ በተፈጥሮ በማቀድ በፍፁም ሊገኙ የማይችሉ ጥቅሞችን በማስገኘት በኩል ወደር የማይገኝለት መሆኑን የርዕዮቱ አራማጆቹ ያስረዳሉ እርካብና መንበር በአኩልነትና በነፃ ውድድር የገበያ ሥርዓት ውስጥ ገበያው በራሱ እያንዳንዱ ግለሰብ የሚገባውን ማግኘቱን ያረጋግጣል ጠንከረው በመስራት ጠቃሚ ነገርን የሚያስተዋውቁ ሁሉ የገበያ ሽልማትና ተጨማሪ ሃብትን ለማግኘት ሲችሉ ደካሞች ደግሞ በገበያ ቅጣት ከስረው ይወጣሉ በዚህ ሂደት በማህበረሰብ መካከል የሚፈጠሩ ልዩነቶችን የዕድገት መሠረት በመሆናቸው መታየት ያለባቸው በበጎ መልኩ ነው ይህም በረጅም ጊዜ እያንዳንዱ ግለሰብ አንዲበለፅግ ማድረጉን በማብራራት በተቃራኒው በማህበረሰብ መካከል ፅኩልነት እንዲኖር ማድረግ ወይም ልዩነቶችን ለማጥበብ የሚደረግ ጥረት ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ የሚያመዝንና በሞራል ደረጃም ተቀባይነት የሌለው አንደሆነ የሚሞግቱ አካላትም አሉ ከዚህም ሴላ የግል ሀብትና የሀብትንብረት ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ያልተንዛዛ መንግስታዊ አስተዳደርም የዕድገት መሠረት መሆኑን ኒዮሊበራሊስቶች ያስረዳሉ ነጻ ገበያን መሰረት ያደረገ የንግድ ውድድር ሊገደብ እንደማይገባው አበከረው የሚከራከሩት የኒዮሊብራሊዝም አስተሳሰብ አራማጆች ነፃ የገበያ ውድድርን ለመግታት መሞከር ነፃነትን የሚጋፋ ጭቆና አድርገው ይቆጥሩታል ማብር እና ቁጥጥር በተቻለ መጠን መቀነስ ይኖርባቸዋል ለዚህም በመንግስት የሚሰጡ አገልግሎች መቀነስ የግድ ሲሆን ሲኖሩ የሚገባቸው አገልግሎቶችም ከሆኑ ወደ ሣል ባለቤትነት መዞር ይኖርባቸዋል ሲሉ ይሞግታሉ የላባደሮች የስራተኛ ማህበራት ድርጅቶችንና የማህበራቱ የመደራጀት አቅም የገበያ መዛባት የሚያመጡና በሂደቱ የሚፈጠሩ ተሸናፊዎችንና አሸናፊዎችን የሚያስተጓጉሉ አንደሆኑ ኒዮሊበራሊስቶች ያስረዳሉ በካፒታሊስቱ የኢኮኖሚ ሥርዓት ከግብርና ኢኮኖሚ ወደ አንዱስትሪ ኢኮኖሚ ሽግግር ባደረጉ ገበያው በተደላደለበትና መንግስታዊው ቢሮክራሲ በተጠናከረባቸው አገራት በርማጥ መንግሥት በልማት ሥራ ራሱን ከመጥመድ ይልቅ በፖሊሲና ሕግ ማስፈፀም ላይ ትኩረቱን ቢያደርግ የውጤታማነት ደረጃው ከፍተኛ እርካብና ሙንበር ሊሆን መቻሉ አያጠያይቅም የካፒታል የመሠረተመዋቅርና የሰለጠነ የሰው ሃብት ውስንነት ችግር ባለመኖሩ ዜጎች የመማዛት አቅሙ እስካላቸው ድረስ የተሻሻለ ምርትና አገልግሎት የማግኘት ችግሩ እንደሌለባቸው ጥራትና ቅልጣፌም የገበያው መገለጫ መሆኑ አያጠያይቅም በፅድገት ያልገፉ ሀገራትና ገበያን ያልመሰረቱ ኢኮኖሚዎች አንዴት ወደ ዕድገት ሊያመሩና የመዋቅር ሽግግር ሊያመጡ እአንደማችሉ የኒዮሊበራሊዝም ርዕዮተ ዓለም ብዙ የሚለው ነገር የለም ሲሉ የሚተቹ ምሁራን ጥቂት አይደሉም መንግስት የገበያ ጉድለት ምንጭ አንጂ መፍትሄ ስላልሆነ ከገበያ አጁን ማራቅ አንዳለበት የሚያስረዱት የኒዮ ሊበራበራሊዝም አቀንቃኞች አንዳንድ ጊዜ የሚተገብሯቸው የኢኮኖሚ ፖሊሲዎች ከቃልና ተግባራቸው ጋር ተጣጥመው ሲዘልቁ አይታዩም አንደማሳያም በአሜሪካና በምዕራብ አውሮፓ አገራት ገበሬዎቻቸው ከገበያ አንዳይወጡ ድጎማ ሲያደርጉ ይታያሉ መንግስት በኢኮኖሚው ውስጥ ቀጥተኛ አጁን አስገብቶ ገበያን ለማረጋጋት ወደ ኋላ የሚል አንዳልሆነ ሌላው ቢቀር እአአ በ የፋይናንስ ተቋማትን ቀውስ ተከትሎ ባንኮቹን ለመታደግ ከካዝናው አውጥቶ የሸለማቸው ጥሪት ማስረጃ ይሆናል በተመሳሳይ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በነበረው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ሳቢያ በመላው ዓለም የተንሰራፋውን አስከፊ ሁኔታ ለመቋቋም የጆን ሜይናርድ ኪነስ የማንሰራሪያ ፍልስፍናዎች ማለትም ሙሉ በሙሉ የሰው ኃይል ቅጥር ፀክህበ ህጠጠዐሃገቭር እንዲኖር ማስቻልና ከድህነት ነፃ መውጣት የሚሉት ድጋፎች በአሜሪካና በአብዛኞዎቹ የአውሮፓ አገራት በሰፊው ተግባራዊ ተደርገዋል በባለሃብቶች ላይ ከፍተኛ የግብር መጠን በመጣል አዳዲስ የህዝብ አገልግሎቶችና ደህንነትን ለማጠናከር የሚያስችሉ ማህበራዊ ማቦችን ለማሳካት ከየትኛውም አካል የሚሰነዘር ነቀፌታን ባለመፍራት መንግሥት በሰፊው እንቅስቃሴ ያደርግ እንደነበር ታሪክ ማስረጃ ይሆናል እርካብና ሙንበር በበዎቹ አትላንቲከን በሚያካልሉ በሁለቱም ግዛቶች በከፍተኛ ደረጃ የመንግሥት ጣልቃ ገብነትን የሚያበረታታው የኬኔዥያን ፍልስፍና ላይ የተመሠረቱ ፖሊሲዎች መፈረካከስ ሲጀምሩ የኒዮሊብራሊዝም ፍልስፍናዎች ቀዳሚውን ቦታ ይዘው ብቅ አሉ ለለውጥ ጊዜው ሲመጣ በቀላሉ መተካት የሚችል አማራጭ ተቀምጧል ሲል ሚልተን ፍሪድማን ኦንደተናገረው መሆን የጀመረው ከዚያ ወዲህ ነው ፍልስፍናውን በሚደግፉ ጋዜጠኞችና በፖሰቲካ አማካሪዎች በመታገዝ የኒዮሊብራሊዝም ፅንሰ ሃሳቦች በተለይም የገንዘብ ፖሊሲን እንዲያንሰራራ ያግዛሉ ተብለው የተቀመጡ ነጥቦች በጂሚ ካርተር አገዛዝ ሥር ትገኝ በነበረቸው አሜሪካ እና በጂም ካላሀን አገር አንግሊዝ ተግባራዊ ተደርገዋል በአንግሊዝ ማርጋሬት ታቸር በአሜሪካ ደግሞ ሮናልድ ሬገን ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ የፍልስፍናው ፅንሰሃሳቦች በግልጽ በየአደባባዩ በስፋት ተግባራዊ የሚሆኑበት አጋጣሚ ተፈጠሪረሪ ለሀብታሞች በከፍተኛ ደረጃ የግብር ቅነሳ የሰራተኛ ማህበራት መፍረስ ወይም በከፍተኛ ደረጃ መዳከም የመንግሥት ጣልቃ ገብነትን ማስወገድ በመንግስት ይዞታ ስር ሆነው የሚሰጡ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች ወደ ግል ይዞታ መዘዋወር በዚህ ወቅት ናታዩና የርዕዮተዓለሙ መገለጫዎች የነበሩ አስረጅ ናቸው። በአብዛኛው የዓለም ክፍል ዲሞክራሲያዊ ስምምነት ሳይደረማ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትንበለላጾ የዓለም ባንክን እና መሠል ስምምነቶችን እና የዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅትን በመጠቀም የኒዮሊብራሊዝም ፖሊሲዎች በየአገራቱ እንዲስፋፉና አንዲጫኑ ተደርጓልፎል አያሌ የአፍሪካ አገራት አንዲሁም ከሶሻሊዝም ሥርዓት ወደዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ በመውተርተር ላይ የነበሩ የምስራቅ አውሮፓና የእስያ አገራት በኃይል በተጫነባቸው የመዋቅር ማሻሻያ ሥርዓት ሳቢያ ለኢኮኖሚ ውድቀትና ለሕዝባዊ ዓመፅ መፈጠርና ድቀት የተዳረጉት በዚሁ ነባራዊ ሁኔታቸውን ባላገናዘበ የኢኮኖሚ ርዕዮት በመመራት እንደነበር የቅርብ ጊዜ እርካብና ሙንበር ባበሐጻጎ ዘመ ይው ትውስታ ነው በርግጥ ይህ ርዕዮት ዛሬ አብቅቶለታል አንኳንና በሌሎች አገራት በመነጨበትም ምድር ተግባራዊ ሊሆን ያልቻለ አሥተምህሮት ነው ብለው የሚሞግቱ ወገኖች ባይጠፉም በተግባር ርዕዮቱ የከሸፈ አስተምህሮት ቢሆንም ማን ታዲ ዛሬም በጠንካራ መሠረት የተገነባ መዋቅር ስላለው አናቱን አንደተቀጠቀጠ አባብ አፈር ልሶ እየተነሳ ሕይወት በመዝራት የዓለምን የጉዞ አቅጣጫ ሲወስን ጦርነቶችን ሲለኩስና ሲያጠፋ መታዘብ ብዙም አንግዳ ያልሆነ ክስተት ነው ከኒዮሊበራሊዝም ርዕዮት አራማጆች ጋር በተያያዘ በተሳሳተ የትርጓሜ ዓውድ ሲሸከረከር የምናገኘው ተጨማሪ የአስተሳሰብ ወለምታና ሌላ ገፅታ ሃብት ነው በብዙ ሰዎች ዕሳቤ ሀብት የልፋትና ድካም ውጤት የልዩ ችሎታ ችሮታ ተደርጎ ይወሰዳል በርግጠኝነት በልፋትና ድካም ጠንክሮ በመስራት የሃብት ባለቤት መሆን የቻሉ የሉም ማለት አይቻልም በስንፍናቸው ሳብያ ለድህነት የተዳረጉ መኖራቸውም እውነት ነው በዋናነት የሃብትና ድህነት መሰረቱ ግን ስንፍናና ጠንክሮ መስራት ከመሆኑ በላይ የመልካምና መጥፎ አጋጣሚዎች ድምር ውጤት ነው ማለትም እንችላለን የተሻለ ትምህርት የተሻለ ጤና የተሻለ አማራጭ በውጤቱም የሀብታም ልጅ ሀብታም የደሀ ልጅ ደሀ አይነት እውነታን መፍጠሩን የማይካድ ሀቅ ነው ካፒታል በኛው ከፍለዘመን በሚል ርዕስ ዳጎስ ያለ የጥናት መጽሐፉን ለንባብ ያበቃው ቶማስ ፒኬት ለኢንቨስትመንት የሚመደብ ከፍተኛ ካፒታል ከሚያስገኘው የትርፍ ደረጃ ጋር ቀጥተኛ ትስስር እንዳለው የሚገልፅልን በአሜሪካ የሜገኙና አካባቢ የሚጠጉ የግልና የሕዝብ ዩንቨርሲቲዎች ላይ ለሁለት አስርት ዓመታት የተሰበሰበ መረጃን በማቅረብ ነው ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ በጀት ከሚመድቡት የመጀመሪያዎቹ ዩንቨርሲቲዎች መካከል ሃርቫርድ ዬል ፕሪስተን ቢሊዮን ሲሆን ለህፐ ቢሊዮን በመመደብ ይታወታሉ በዚሁ ቅደም እርካብና መግበር ተከተል የሚሆኑ ዩንቨርሲቲዎች አንድ ቢለዮን ገደማ የሚሆኑ ዩንቭርሲቲዎች ከ ሚሊዮን እስከ አንድ ቢሊዮን ዩንቨርስቲዎች ከ ሚሊዮን እስከ ሚሊዮንነ የሚሆኑ ዩንቨርሲቲዎች ደግሞ ከአ ሚሲዮን በታች የሚመድቡ ናቸው በዚሁ የኢንቨስትመንት ካፒታል መሠረት ከፍተኛ መዳቢዎቹ አስከ የሚደርስ አማካኝ ትርፍ በመቶኛ ሲያገኙ ዝቅተኞቹ ደግሞ በመቶ አማካኝ ትርፍ ያስገኛሉ በመሆኑም የላቀው ሃብታችን የተገነባው ለሌሎች መልካም አጋጣሚ በመንፈግ መሆኑን ታሳቢ በማድረማ የጋራ ተጠቃሚነትን የማስፋት እርምጃ ተጠናክሮ ሊታይ ይገባ የነበር ቢሆንም በተግባር የሚስተዋለው አውነታ ግን የተገላቢጦሹን ክስተት ክስተት የሚያረጋግጥ ሆኖ ይስተዋላል በጣም አስከፊውና አሳሳቢው ክስተት ኒዮሊበራሊዝም አንደ ርዕዮት ዛሬም የጠንካራ ኃይል ባለቤት መሆኑ ነው የወደደውን ይደግፋል የጠላውን ይገፋል በማን ላይ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በነማንስ ላይ ወረራ መካሄድ እንዳለበት በግልፅ አንዳንዴም ከመጋረጃ ጀርባ የሚወስን የቱ ቴክኖሎጂ በየትኞቹ ሀገራት አጅ መግባትና አለመማባት እንዳለበት አቅጣጫ የሚያስቀምጥ በዚያውም መሠረት እንዲፈፀም ወስኖ የሚንቀሳቀስ ድንበር ተሸጋሪ ባለረጅም እጅ ነው የቆመላቸውን ባለሃብቶች እስከጠቀመ ድረስ የኒዮ ሊብራሊዝም ፍልስፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፈፃሚ አንዲሆን አጅ መጠምዘዝ የሚያስችል ታላቅ ኃይል በዙሪያው ያከማቸ ስብስብ ነውየአንድ ሀገር መንግሥት የሚተዳደሩበት ሕዝቦች ቢፈቅዱም ባይፈቅዱም የመሪዎችን እጅ ጠምዝዞ ውሳኔ ያስቀይራል ፓርላማዎች የሚያስተላልፉትን ውሳኔ ውድቅ ያደርጋልዓለማችን ላይ በጋራና ሁለንተናዊ ጥረት በቀላሉ ለወገዱ የሚችሉ ችግሮች ችላ ተብለው ስር እንዲሰዱ የአየር ንብረት ለውጥ ችላ መባሉን የሲጋራ ሽያጭን ለማስቆም ወንዞችን እና የውሃ ምንጮችን ከብክለት ለመታገድ ኩባንያዎች ከማዕድን ቁፋሮ የሚያወጡዋቸውን በካዮች እንዳፈቀዳቸው እንዳይለቁ ለመከልከል የኢነርጂ ከፍያዎችን ለመቀነስ ወይም በፋርማሲ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከህዝብ አንዳይመዘብሩ ለማድረግ የተላለፉ በርካታ መ ሽ እርካብና መግበር ውሳኔዎችን ውጤት አልባ እንዲሆኑ በማድረግ ኒዮ ሊበራሊዝም አሉታዊ ሜና የተጫወተ ሲሆን ጥቅማቸውን የሚያስከብርላቸው ባለብዙ ሚሊዮን ኮርፖሬቶችን ከጀርባው አሰልፏል አፒህ ከርዕዮቱ ጀርባ ያሉ ባለ ሥውር እጆች በእነርሱ ቁጥጥር ሥር ያሉ ዓለም አቀፍ ተቋማትን በመጠቀም የተፃረሯቸውን ወገኖች ከሰው የሚረቱባቸው መሳሪያዎች ከመሆናቸው በተጨማሪ አመዛኞቹም በባለሀብቶችና በመንግሥት መካከል ያሱ አለመስማማቶችን መቅረፍ በሚል የተዘጋጁ የንግድ ስምምነቶች ናቸው እናም አንደቀን ፀሐይ የጠራውን ዕውነታ ወይም ተጨፈኑና እናሞኛችሁ በማለት በሬን ካራጁ አጥፊን ከጠፊው ማር በተለወሰ መርዝ አስማምተው ለማኖር ሠፊው ህዝብ ከእባብ አንቁላል አርግብ አንዲጠብቅ ሁሉንም አቅም በመጠቀም በስብከታቸው ገፍተውበታልይህም ከዚህ በታች የሰፈረውን ተረት ለማስታወስ ምክንያት ይሆናል አህያና ጅብ በአንድ ዘመን በከፋት ላይፈላለጉ ተከባብረው ሲኖሩ ተማምለው ነበር ይባላል አንደ ቃላቸው ተስማምተው ሲኖሩ አያ ጅቦ የበኩር ልጁ ሞተበት ይህ አጋጣሚ ለጅቡ ሀዘንን ለአህዮች ደግሞ ጭንቅን ወለደ አህዮች ሊያስተዛዝኑ አያ ጅቦ ዘንድ ለመሄድ አስበው ይተናኮለን ይሆን። አንደ ኢትዮጵያ ላሉ በድህነት ለተተበተቡ ሀገራት የካፒታሊስት ኢኮኖሚያዊ ሥርዓት በልማታዊ መንግሥት ርዕዮት አስደግፎ ማስጓዝ ነው መፍትሄው የሚሉ ወገኖችም ጥቂቶች አይደሎም ፈጣን የኢኮኖሚ አድገት በማስመዝገብ የሚያስደምም የኢኮኖሚና ማህበራዊ የመዋቅር ለውጥ በማምጣት አኢንዱሰትሪ መር የኢኮኖሚ ሥርዓትን መገንባት ከቻሉት የምሥራቅ አስያ አገራት አነ ደቡብ ኮሪያ ታይዋን ሲንጋፖርና መሰል አገራት የዕድገት ጉዞ ተሞክሮ በመነሳት በልማታዊ መንግሥት ጽንሰ ሃሳብ ላይ ብዙ ተጽፏል እነዚህ አገራት በተጓዙበት መንገድ ያሉ ውጣ ውረዶች ያስመዘገቡት ዕድገትና ውድቀት አንዲሁም አሁን ያሱበት ደረጃ ሠፊ ትንታኔ ተሰጥቶበታል አነዚህ አገራት በመሰወኙ ረገድ ያላቸው ጥንካሬ የፖለቲካ የኢኮኖሚ የማህበራዊ የባህል እና መሠል መሥተጋብሯዊ ልዩነቶች የሚፈጥሩት ተፅዕኖ እንደተጠበቀ ሆኖ ልማታዊ መንግሥት ያስገኘላቸው ጥቅምና ያስከተለባቸው ተፅዕኖ ዛሬም ሌሎች ሀገራት በዝርዝር ለያጠኑት የማገባ እያጠኑትም ያለ ጉዳይ ነው እርካብና መንበር የተለያዩ ጸሀፍያን ለልማታዊ መንግሥት የተለያየ ትርጉም ስለሚሰጡት ሁሉን የሚያስማማ ወጥ ትርጉም ማግኘት ከባድ ነው የልማታዊ መንግሥት ጽንሰ ሃሳብ ትርጉም በግርድፉ ልማትን ዕውን ማድረግን ዋነኛው ማግቡ በማድረግ ልማትን የሚያፈጥኑ ፖሊሲዎችንና ህጎችን በማውጣትና የሚፈጸሙበትን ሥርዓትም በመዘርጋት ወንታ የልማቱ ግንባር ቀደም ዋነኛ ታዋናይ የሆነበት ስሥርዓት ነው ማለት ይቻላል አንደ ካስቴልስ ር ፍቺ አንድ መንግሥት ልማታዊ ነው ሊባል የሚችለው ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ዕድገት የማስመዝገብ አቅም በመገንባት ይህንኑ ቅቡልነት መሠረት በማድረግ በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ ባለው ኢኮኖሚያዊ መሥተጋብር ከፍተኛ የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብና መዋቅራዊ ለውጥ በማምጣት ዕድገቱን ማስቀጠል በመቻሉ ላይ የተመሠረተ ነው ቻልምረስ ጆንሰን ርከክብፍ ከከክክኬ በበኩሉ የልማታዊ መንግሥትን ምንነት ሲያብራራ የምጣኔ ሀብት ክፍፍልና ሥርጭት የሚወሰንበት ቅንጅታዊ መሥተጋብር በሌላቸው የገበያ ኃይላት ላይ በጥገኝነት የተወሰነ እንዳይሆን ለማድረግ በሁለንተናዊ የዕድገት ሄደቱ ውስጥ ጣልቃ ከመግባት የኢኮኖሚያዊ ዕድገቱን ፍጥነትም ሆነ አቅጣጫን ያሚወስን መንግሥት ልማታዊ መንግሥት ሊባል አንደሚችል ይገልፃል በደምሳሳው ግን የልማታዊ መንግሥት ንድፈ ሃሳብ የኢኮኖሚ ዕድገትን ከማህበራዊ አድገት ጋር በማጣመር አገራዊ ሀብትን በመን ንግሥት ቀጥተኛ አቃናጅነትና ፈጻሚነት ድህነትን በመቀነስ መዋቅራዊ የማህበረሰብ ለው ጥን ለማምጣት የሚሜተጉ አገራትንና መንግሥታትን የሚገልጽ ነው ተብሎ ሊወሰድ ይችላል ብዙ የዓለም አገራት አነዚህን የፖለቲካ ኢኮኖሚ ሥርዓት ለውጦችን ተከትለው የኢኮኖሚ ዕድገት ፖሊሲዎቻቸውን እንደጊዜው ሁኔታ ቀይረዋል ነገር ማን ከ እና ዎቹ ጀምሮ ያለማቋረጥ በኢኮኖሚ ዕድገት አንቅስቃሴዎቻቸው ውስጥ የመንግሥታትን ሚና ያለማቋረጥ አስቀጥለው የነበሩ አገራት ፖሊሲዎቻቸውን ጨመ ካፒታሊዝም በማለት ነወ ታሊዝም እርካብና ሙግበር ቀያይረው ከነበሩት የበለጠ ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገት አስመዝግበዋል ለዚህም አንደምሳሌ የሚጠቀሱት የአስያ ነብሮች ተብለው የሚጠሩት አገራት እነ ሆንግ ኮንማ ሲንጋፖር ደቡብ ኮሪያ ታይዋን ናቸው እነዚህ አገራት በ ዎቹ ክነበሩበት ከእጅ ወደ አፍ የሆነ የግብርና ኢኮኖሚ በ ዎቹ በቴክኖሎጂ እና በዕውቀት ወደሚመራ የከፍተኛ ገቢ ባለቤት ወደሆነ ኢኮኖሚ ተሸጋሣግረዋል የእነዚህ አገራት ተአምራዊ ዕድገት በዓለም አቀፍ ደረጃ መንግሥታት በኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ሊናራቸው ስለሚገባ ሜና አዲስ ምዕራፍን የከፈተ ከመሆኑም በላይ በነጻ ገበያ አራማጅ የኒዮሊበራል አገራት አና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሳይቀር መንግሥታት በኢኮኖሚ ሥርዓት ወስጥ ሰፋ ያለ ሚና መጫወት እንዳለባቸው እየታመነበት መጥቷል በውጤቱም የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የድህነት ቅነሳ ፖሊሲዎች ለመንግሥታት ሜና ዕውቅናን አንዲሰጥ አስገድዶት አልፏል ለምሳሌ በድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ ሰነድ ሾቪፒኗኮቸዉ እና የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ አለህቄ መንግሥታት የሚያወጡትና የሚተገብሩት ሰፋ ያለ የማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አና የማህበረሰብ አገልግሎት ተቀባይነትን ሊያገኝ ችሏል በተያያዘም የእነዚህ አገራት ፈጣን ዕድገት በልማት ውስጥ የተቋማት ሚና ቀድሞ ይሰጠው ከነበረው ዝቅተኛ ቦታ የተለየና የተሻለ ቦታ እንዲሰጠው እድል ፈጥሯል በመሆኑም ከተፈጥሮ ሃብትና የንግድ ሁኔታ በላይ የመንግሥታት ተቋማዊ አቅም ለአገራት የዕድገት ደረጃ መለያየት እንደ ዋና ምክንያት ተቀባይነትን አንዲያገኝ አድርጎታል ርዎ በኛው ክፍለ ዘመን የመጨረሻ አሰርትዓመታት አካባቢ የምሥራቅ እስያ አገራት ተዓምራዊ ዕድገትን ያጠኑ የዓለም አቀፍ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ምሁራን ልማታዊ መንግሥትን የሚገልጹት መንግሥት በፖለቲካውም ሆነ በኢኮኖሚው ላይ የበላይነት ያለው መንግሥት መር የማክሮ ኢኮኖሚ ፕላኒንግ ወይም መንግሥትመር ከዚህ አንጻር ጠንካራ የደመንጣሖሃት ሓክክዲዊ ጣልቃ ገብነት ሰፊ ቁጥጥር የተለጠጠ ዕቅድ መኖር ዋነኛ የልማታዊ መንግሥት መገለጫዎች ናቸው ተብለው ይጠቀሳሉ መዘንጋት የሌለበት አንድ ተጨማሪ እውነታ አለ በተትረፈረፈ ተሞክሮ ውስጥ አንዲቱን ነጠላ ሰበዝ መዝዞ ማጠቃለያ መስጠት ይቻላልውጤቱ ግን አደገኛ ነው በበዎቹ መጨረሻ የአገራችን ምሁራን ለአገራችን ቀጣይ ፅጣ ፈንታ የቀናው መንገድ የቱ ነው። ፒህዮፎ ፖለቲካል ኢኮኖሚ ውሰጥ መግባት አና አለመግባት ለየአገራቱ ያስገኘው ውጤት የተለያየ ነው ይኸውም ለአፍሪካ እና ላቲን አሜሪካ ልማታዊ መንግሥታት ውድቀትን ሲያስከትል ለአስያ ልማታዊ መንግሥታት ግን የስኬት በር ከፍቷል በመሆኑም በአፍሪካ አና ላቲን አሜሪካ ለውድቀት በተዳረጉ ልማታዊ መንግሥታት ውስጥ የሚወጡ የመንግሥት ፖሊሲዎች አጠቃላይ አገራዊ ዕድገትን ከማስገኘት ይልቅ በጥቅም በተሳሰሩ ቡድኖች ተጽዕኖ ስር የወደቁ ሆነዋል በውጤቱም የሲቪል ሰርቪስ ስርአቱ ይሄነው የሚባል ውጤት ያላስገኘ በተቃራኒው ደግሞ የሙስና ሰለባ የሆነና የግል ጥቅማቸውን በሚያሳድዱ ግለሰቦች መረብ ውስጥ ተተብትቦ መውጣት የተሳነው ደካማ ሆኗል በሌላ በኩል የፖለቲካ አመራር ብቃት ጉድለትለልማታዊ መንግሥታት ውድቀት ሌላው ምክንያት ነው በአፍሪካ አና ላቲን አሜሪካም የሆነው ከዚህ የተለየ አይደለም በአነዚህ አገራት የነበሩት መንግሥታት ጠንካራና ሩቅ ተመልካች የሆነ ተከታይ መሪ ማፍራት አልቻሉም ይኸም ለውድቀታቸው እንደ ምከንያት ተቀምጧል የመንግሥት ሥርዓትና መሪው ጠንካራ ያለመሆኑ ለልማታዊ መንግሥት ወሳኝ የሆነውን የመንግሥት ሥር መስደድ እና ነጸ መሆን ጥምረትን ርበኩፀባበሬባ ጓኳገርካነሃ ማሳካት እንዳይችሉ አድርጓል ከቀዝቃዛው የዓለም ጦርነት ማብቃት በኋላ በብዙ የአፍሪካ አና ላቲን አሜሪካ አገራት ለመገንባት የተሞከረው የሊበራል ዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ በአብዛኛው ያልተሳካ በመሆኑ መንግሥታቱ ቅይጥ ባህሪ ወዳላቸው አምባገነንና ከፊል ዴሞከራሲያዊ መንግሥትነት አንዲቀየሩ አድል ፈጥሯል በመሆኑም በልማታዊ መንግሥታት አንደ መልካም አጋጣሚ ተደርጎ የሚወሰደው የተማከለና ጠንካራ የውሳኔ አሰጣጥ ፎርርከርፎዮክ በፎርካ እርካብና መንበር ገበካ ኮፍዛሣፎ ሥርዓት ሳያሰፍን ግልጽ የሆነ የሥልጣን ተዋረዱን የጠበቀ መዋቅር ርርፎኋዮ ከፎየኋዮርከቬአር የፐገገርጊፎ ሳይዘረጋ አና በዲሞክራሲያዊ መርሆዎች ግልጽነት ተጠያቂነት በዕኩልና በተመጣጣኝ የሚመራ ሳይሆን ወይም በምትኩ ሳያስቀምጥ እንዲሁ መሃል ሰፋሪ ሆኖ ቀርቷል በውጤቱም የአማታዊ መንግሥት የሚፈልገው ጠንካራ የመንግሥት ሥርዓት በአብዛኛው ወደ ደካማ ቅይጥ ሥርዓት ተለውጧል በግራም ሆነ በቀኝ ዛሬ ላይ ሆነን ኒዮሊበራሊዝም ካጠላበት የካፒታሊስት ሥርዓት ይልቅ ካፒታሊስታዊ ሥርዓትን በልማታዊ መንግሥት የፖለቲካ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ጉዞ በማስደገፍ የአንዱስትሪ ልማትን ለማረጋገጥ ጠንክሮ ከመስራት ውጭ በዕድገት ወደ ኋላ ለቀሩ አገራት የምርጫ ሳይሆን የሕልውናም መሠረት መሆኑ አያጠያይቅም አጠያያቂው ጉዳይ በአፍሪካ ያለው የፖለቲካ ባሕል ኋላቀር መሆን ከአገር ይልቅ የዘርና ጎሳ ስሜት መግነን በተነፃፃሪ ምሁራዊ ደረጃን ተላብሰዋል የሚባሉ የልማት ሠራዊቶች በግል ጥቅም የተሸበቡበት አውነታ መኖሩ ነው ይህም ቢሆን አማራጩ አሱና አሱ ብቻ በመሆኑ ከራስ ሁኔታ ጋር አዛምዶና አጣጥሞ አንዲሁም ከስህተት በመማር ወደላቀ ከፍታ ማቅናት ያስፈልጋል ልማታዊ መንግሥትን ከዴሞክራሲ ጋር አጣጥመን መተግበር ግዴታ ነው ልማት በዴሞክራሲም ሆነ በጨቋኝ መንግሥታት ጥላ ስር መምጣት መቻሉን ታሪከ አሳይቶናልይሁን አንጂ ልማት ከዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ጋር ተጣምሮ ሊተገበር የሚገባው ከምንም ነገር በላይ ያለንበት ድህነትና ኋላ ቀርነት በምንም ጉዳይ ቢሆን የሚባክን ኃይል ሊኖረን የማይገባ በመሆኑ ነውዴሞክራሲ ደግሞ ሁሉንም ሕዝባዊ ኃይል ወደ አንድ ማዕከላዊ ነጥብ በማምጣት ተጠቃሚነትን ያጠናክራልሕዝባዊ ኃይል ስንል የግራ የቀኙ የሀብታም የድሃው የከተማ የገጠሩ የደጋፊ ተቃዋሚው የሁሉንም ኃይል ማለታችን ነው የብዙሃንና አንፃራዊ የጥቂቶች ቁጥር ያላቸውን የአናሶችን ኃይል ባካተተ መልኩ ማለታችን ነው እርካብና መግበር ትንሽ ነው። ሰው እስከሆንን ድረስ ስንሞት እንቀበራለን ስንቀበር ግን ከቀብር በላይ ስማቸንን የሚያስታውሰን አንድ መልካም ነገር ለእምነታችን ለማህበረሰባችን አና ለሰው ልጆች በአጠቃላይ እናበርከት ታሪክ የሚወቅሰን ሳይሆን ታሪክ የሚያወድሰን ሰዎች መሆን አለብን በሞታችን እኛ ብቻ ሳንሆን ከእኛ ጋር በጣም ብዙ ነገሮች እንደሚታጡ ግንዛቤ መወሰድ አለበት ጠሖጋታ ፖ እርካብና መንበር መንገድና ድልድይ በእንግሊዛዊው የታሪክ ተመራማሪ አርኖልድ ቶቢ አረዳድ በቀላልና ግልፅ አማርኛ ሁሉም ታሪክ የፈተናና ምላሹ ውጤት ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል በአካባቢችን ፈተና ይደቀንብናል ግለሰቦች ተቋማት ወይም ኀብረተሰብ ምላሽ ይሰጣሎ በዚሁም መሠረት አካባቢያቸው ለደቀነባቸው ፈተናና ተግዳሮት ውጤታማ መልስ መስጠት የቻሉ ግለሰቦችተቋማት ወይም ኀብረተሰብ ታሪክ ሠሪ ሲሆኑ ዘመናቸው ለደቀነባቸው ፈተና ተገቢ ምላሽ መስጠት የተሳናቸው ደግሞ ታሪከ ሆነው ያልፋሉ ወደድንም ጠላንም የነገይቱ ኢትዮጵያ ሕልውና የዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን ለተደቀኑብን ፈተናዎች በምንሰጠው ምላሽ የሚወሰን ይሆናል በርግጥም ምላሽ የዕውቀት ውጤት ዕውቀት ደግሞ የመመላለሻ መንገድና ድልድያችን ነጸብራቅ ነው አንዳለመታደል ሆኖ ለአልፍ ዓመታት የተመላለስንበት የዘመን መንገድ ከዕውቀት ይልቅ ለሀይል ገብሯልና ከጦረኛነት ጋር ብርቱ ቁርኝት ያለው ደመነፍሳቸን ተጨባጭ መረጃን በመተንተን በማሰላሰል ወደ ድምዳሜ ከመድረስ ይልቅ ምታ ነጋሪት ክተት ሠራዊትን የምላሽ አማራጮቻችን ሁሉ መፍለቂያ ምንጭ አድርጎብን ቆይቷል ያን መሠሉ መንገድና ድልድይ ዛሬ ርቆ የሚያስጉዝ አይደለም የድንጋይ ዘመን ተሸሮ በብረት ዘመን የተተካው ድንጋይ ከምድር በመጥፋቱ አልነበረም ለውጥና መሻሻል ተፈጥሯዊ ሂደት በመሆኑ እንጂጄ በሌላም በኩል ሥሮ የሰደደ ብልሹ ሥርዓትን መገዳደር የለውጥ መጀመሪያ መሆኑም መታወቅ ይኖርበታል ስለሆነም ዛሬን እያለ ለሚኖረው ህዝባችን ስለቀጣይ የህይወቱ ዕጣ ፈንታ ስላልፈለገ ሳይሆን ከጉስቁልና ድካም ብዛት ማሰቢያ ጊዜ አጥሮት ላንቀላፋው ምስኪን ዜጋችን ልሂቃን የምር ልንጨነቅለትና ልንጠበብለት ይገባል በጥሬ ትርጓሜው ሳይንስ ተጨባጭ መረጃን መሰረት በማድረግ እርካብና መገበር የዕውቀት ማግኛ መንገድ ነው ዳግም እንዳለመታደል ሆኖ ማህበረሰባችን በተጨባጭ መረጃ ላይ ተደግፎ ውሳኔ መስጠትና ዕለት በዕለት ሣይንስን የሕይወት ምርኩዝ በማድረግ ረገድ የሠፊ ክፍተት ባለቤት ነው ደመነፍሱ ታይላለት በመረጃና ትንታኔ ሳይሆን በስሜት መንጎድ ደምቆ ይታያል ገበያ በሌለበት ነፃ ገበያ የአማራጮች ሁሉ አማራጭ ነው ሲባል ጠያቂ የለም ግን መታወቅ ያለበት ልማት የብርሃን እንጂ የጨለማ ውጤተ አይደለም መልካም አስተዳደርን ከብርሃን ውጪ ጨለማ ውስጥ ልናገኘው አይቻለንም ብርሃን ያለነፃነት አይኖርም በአቋራጭ የመክበር የሥልጣን መንበር ላይ የመፈናጠጥ አባዜ ነው የጨለማ ውጤት ራሱንም አገርንም ወደ ጨለማ የሚመራ አውሮፓ በህዳሴ ዘመኗ ወደፊት መራመድ ከመጀመሯ በፊት አንድም ፈጠራ ብልጭ ለማለት ያልቻለው ሰብዓዊነት በራቀው የጭቆና አገዛዝና ፅምነት ሰፍኖ ስለነበር ነው ስር የሰደደ ቆሻሻ ስርዓትን መገዳደር የለውጥ መጀመሪያ ነው የዓለማችን የሥልጣኔ ማማ ከተዋቀረባቸው አምዶች መካከል አጋንደስትሪ ቢባል ግብርና የሃይል ምንጭ ብንል ጤና ትምህርት ብንል መገናኛ ሌላው ቀርቶ መዝናኛችን እንኳ ሳይቀር አመዛኙና ዋናው ከፍል ምንጩ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው በዚህ መጠን ሳይንስ ዓለማችን ላይ ጉልህና ደማቅ አሻራውን ማተም ያስቻለው ዕውቀታዊ ግኝቶቹ ቴክኖሎጂያዊ የመፍትሄ አማራጮች መገኛ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን ሳይንስ አንደ አንድ የአስተሳሰብ መንገድ ጥያቄን ግልፅነትን ክርክርን የሚያበረታታ ተጨባጭ መረጃን መሻሻልና የአዳዲስ አማራጮች መፈጠርን የሚያጠናክር ባሕል በውስጡ ስላካተተ ጭምር መሆኑ ይታወቃል በሳይንስ ባህል ውስጥ የኔ መንገድ አለበዚያ ወዲያ ሂድ ቦታ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ሳይንስ ሁሌም ለአዳዲስ ሃሳቦች እና ለሁሉም ዓይነት ጥያቄዎች በሩን ክፍት አድርጎ የሚጠብቅ ለአተያይ ልዩነትና ክርክር ታላቅ ዋጋ የሚሰጥ አዳዲስ ግኝቶችና ድምዳሜ የተደረሰባቸው መላምቶች የማቀረፁት ቀጣይ መሻሻልና አድገትን በር አንዲከፍቱ ር ብ መጫ እርካብና ሙንበር አንጂ ቀጣይ ጉዞን እንዲያደናቅፉ የሚከለክሉ የብረት አጥር ሆነው አይደለም በመሆኑም የሳይንስ ግኝቶችና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አንደ ማስተማርና አንደማስተዋወቅ ሁሉ ማህበረሰባዊ የሳይንስ ባህልን ማጎልበት ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ ቁልፍ ሚና ይጫወታል በሀገር ደረጃ የሳይንስ ባህል እአንዲጎለብት ዜጎች በሳይንሳዊ አመለካከት የታነፀ የጋራ መርህና ዕሴትን በመጋራት የግልጽነትነ የመቻቻልና የአሳታፊነት ባህልን ማዳበር አንዲችሉ መንገዱን መጥረግ ቀዳሚ ጉዳይ ነው ማንኛውም ፖለቲካዊ ውሳኔዎቻችን ተጨባጭ መረጃዎችን መሠረት አድርገው መቀረፃቸውን መፈተሸ ያስፈልጋል የኢንዱስትሪ አብዮትን ያረጋገጠው የእንግሊዝ ፖለቲካዊ ጉዞ ቁልፍ መገለጫ በወቅቱ ይወጡ የነበሩ ፖሊሲዎችና ይሰጡ የነበሩ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች ሳይንሳዊ መንገድን የተከተሉ መሆናቸው ላይ ፍተሸ ይካሄድ እንደነበር ታሪክ ያስረዳል አውቀት መንገዱ አንድና አንድ ብቻ አይደለም።