Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሐዋርያት እንዲህ ፎፎ መመመ መመመ ን ሠ የብልጦቹንና የሞኞቹን ደናግል ታሪክ ባስታወስን ጊዜ «ነፍሴ ሆይ እንደአክምስት ሞኝ ደናግል ተዘግቶብሽ እንዳትገ አለመተኛትችን ተመልከቺ ነገር ግን እናንተ የቅዱሳን ደረጃ ላይ እንደደረሳችሁ አታሰቡ የናንተ ነገር ከእነርሱ ይለያል ደግሞም የናንተ ንስሐ እንደ እነርሱ አይነት ንስሐ አይደለም በእናንተና በእነርሱ መካከል እና በእናንተ መጀመሪያና በእነርሱ መጨረሻ መካከል ሰፊ ልዩነት አለ ነገር ገን በእናንተ ልብ ውስጥ ተስፋን እንዲያሳድሩ ሁል ጊዜ አስቧቸው በተመሳሳይ ቆራጥነት ትጉህነትና እነርሱ በጀመሩበት አይነት ፍርዛት የእነርሱን መን ገድ ለመከተል የሚቻላችሁን ሁሉ ምክሩ ብዙ ስለወደደች ብዙ ይቅር ብያታለው ብሎ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ አመንዝራዋ ሴት የተናገረውን አስታ ውሱ ይህንን ያህል ፍቅር አፍረት እና እምባ ካገኛችሁ ወደ ኬ። ረነ አንዳንድ ሰዎች «አባትነቱ ከመልካምነት እና ከሩ ህሩህነት ጋር የተያያዘ እንጂ ዝም ብሎ አባት ካልሆነ ለምን እግዚአብሔርን እፈራዋለሁ። «ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና የሚቀበለውንም ልጅ ሁሉ ይገርፈዋል ብሎ የሚና ገረውን ምክር ረስታችኋል ለመቀጣት ታገሠ እግዚአብሔር እንደ ልጆች ያደርጋችኋልና አባቱ የማይቀጣው ልጅ ማን ነው።
እግዚአብሔርን መፍራት ታላላቆቻችንን በማክበር አናየዊሰርፌጅጵሲጅጵ ንሚጅኢሙ እግዚአብሔርን መፍራት በጸሎት ወቅት ለእግዚአብሔር ክብር እንድትሰጥ ያደርጋል እግዚአብሔርን ወደመፍራት ለ ምዕራፍ ስድስት ፈሪዛፃ እግዚአብሔር ከፍቅሩ ይመጣል አብሮትም ይቀጥላል ፈሪፃሃ እግዚአብሐርም ቢሆን ያለእናንተ መገኘት አይችልም ምፅራፍ ሰባት ምዕራፍ ስምንት ተቃውሞና ማስተባበል ከዚህ በፊት በጻፍኳቸው የእግዚአብሔር ፍቅር ርህራ ፄው እና ምሕረቱ በሚሉት መጻህፍቶች መሐከል ሚዛን ለመ ጠበቅ ስል ይህን መጽሐፍ ለማሣተም ምኞቱ ነበረኝ እንዲያ ውም «ፍቅር» በሚለው ቀደም ሲል ባሳተምኩት መጽሐፍ በመጨረሻው ምፅራፍ ውስጥ ላካትተው ነበር ነገር ግን በሁለት ምክንያቶች ለብቻው ላሳትመው ፈለኩ ኛ የራሱ የሆነ ትኩረት እንዲያገኝ እና በሌላ የመጽሐፉ ምዕራፎች ገብቶ እንዳይጠፋ ኛ ፀፀት በሚል ርዕስ ስር ከጻፍኳቸው መጽሐፍ ቶች አንዱ እንዲሆን ነው በዚህ ርዕስ የፀፀት ሕይወት መንፈሳዊ ዕይታ እና መንፈሳዊ ሕይወትን ነቅቶ መጠበቅ የሚሉ ሦስት መጽሐፍቶችን ጽፌያለሁ ይህ እግዚአብሔርን መፍራት የሚለው ደግሞ አራተኛው መጽሐፌ ነው ፖፕ ሺኖዳ ሣልሳዊ ፈሪፃ እግዚአብሔርን ትተው ፍቅሩን ብቻ ጠበቅ አድር ገው የያዙ ሰዎች አሉ እግዚአብሔርን መፍራት ፍቅረ እግዚአ ብሔር መሆኑን ሳይረዱና በሁለቱ መካከል ያለውን ግንኙነት ሳያጤኑ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔርን ፍቅር ለማግኘት መጨረሻው ደግሞ ፍቅሩ ነውና ይህም ቅዱስ መጽሐፋችን ሲያረጋግጥልን «የጥበብ መጀመሪያ አግዚአብሔርን መፍራት ነው» ምሳ ይለናል እግዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ለትዕዛዙ መገዛትን አንማራለን ለፍቅሩ እንበረከካለን በፀጋው እናድጋለን ከቅዱ ሳኑ ኅብረት ጋር እንደመራለን ስለሆነም እግዚአብሔርን በመ ፍራት ውስጥ የራሱ የሆነ የምናገኛቸው ጥቅሞች ይኖሩናል ጥቂቶቹ በዝርዝር እንመልከት ለንስሐና ለሕጉ ወደ መገዛት ይመራናል በመንፈሳዊ ሕይወት ቆራጥ ያደርገናል ወደ ትህትናና ወደ ተሰበረ ልብ ይመራናል በራሳችን ኃጢአት ላይ እንድንፈርድ ያደርገናል ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ማሰብ እንለምድበታሰለን እነዚህን አትኩረን ከተመለከትናቸው እግዚአብሔርን በመፍራት የምናገኛቸው ጥቅሞች ሲሆኑ በመጽሐፉ ላይም የበለጠ ዳብረው ተብራርተዋል እግዚአብሔርን መፍራት ማና ችንም በደል እንዳንፈጽም ይጠብቀናል ሐናኒያና ሰጴራ በዋሹ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ሲገስጻቸው ወዲያውኑ ሞቱ ይህንን ጨጨርፎፊፍፍ ካ ሕ ሠጩሠ ኩኪን መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል «በቤተ ክርስቲያን ሁሉና ይህንም በሰሙ ሁሉ ላይ ታላቅ ፍርዛት ሆነ» የሐሥራ ይህ ፍርሀት ብዙዎችን ከኃጢአት ቆጥቧል ቅዱስ ጳውሎስ ጠንቋዩ ኤልማስን እውር እንዳደረገው እናስታውሳለን የሐዋሥራ «ሌሎች ደግሞ እንዲፈሩ ኃጢአት የሚሰሩትን በሁሉ ፊት ገስጻቸው» ኛ ጢሞ በማለት የመንፈስ ልጁን ጢሞቴዎስን መክሮታል እነዚህን የመሳሰሉ ነገሮችን ስንመለከት ፈሪሀ እግዚአ ብሔር ካለ ሰዎች ሁሉ ወደ ለየለት ስህተት እንዳይወድቁ ይጠብቃቸዋል ቅዱስ መቃርዮስ እንዲህ ይላል «የኔ ወንድም ስራዎችህ አንተ ላይ ከመፍረዳቸው በፊት አንተ ራስህ ላይ ፍረድ» በማለት ፈረሀ እግዚአብሔር እራሳችንን እንድንመረምር መንገድ ይከፍትልናል ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ በዚህ መጽሐፋቸው ላይ የማይጠገቡ ብዙ ቁም ነገሮችን ለማስጨበጥ የሞከሩ በመሆኑ ይህን መጽሐፍ በማንበብ ጠቃሚውን የሕይወት ኑሮ እንድ ትይዙ እጋብዛለሁ መምህር ሰሎሞን በቀለ መከ ዓም ር አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ገፎንን ሹም ት ምዕራፍ ክንደ በምገ ከገዚስብሔሕርገ ስስዉቬሌት ከናዉጹበገ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ርህራፄ እና ፍቅር በማስተማር ላይ ሳለ አግዚአብሔርን ስለመፍራት ማውራት አንድን ሰው ሊያስገርም ይችላል ሰዎች በምህረትና በርህራሄ ስለሚንከባከቡንና ኃጢአታችንን ስንናዘዝ ይቅር ስለሚለን መሀሪና መልካም አምላክ ስለሆነው አምላካችን እግዚአብሔር ሁልጊዜ ስናወራ መስማታቸው የተለመደ ነው ስስዚህ ስምን ስስፍርፃሃት ከናጠራሳን። መልሱ ሁለት አይነት ሰዎች ስላሉ ነው በፍቅር በጣም የሚጠቁና ቸልተኛ ለመሆን ፍቅርን የሚጠቀመሙ ልባቸው በፍቅር የሚጠቃ ሰዎችም ሁለት አይነት ናቸው እግዚአብሔርን የሚወዱና እንደ ሀሳቡ የሚመላለሱ ባላቸው ኃይል በሙሉ ለእግዚአብሔር ያላቸውን ፍቅር በሕይወታቸው በባህሪያቸው እና ለእግዚአብሔር ባላቸው መታዘዝ የተገለፀ ነው የልእባቸውም መሻት ከእግዚአብሔር ሀሳብ ጋር የተስማማ ነው ይህ ነው ተስማሚው ነገር ግን ሁሉም ሰዎች አንደዚህ አይደሉም እግዚአብሔርን የሚወዱ ነገር ግን ፈቃደኝነትንና በተግባር ላይ ማዋልን የሚያጡም አሉ ፍቅር በልብ ላይ እንጂ በአጅ ላይ እንዳለ ማህተም አይደለም መኃልየ ፎፎፎጄችች ቅዱስ ጴጥሮስ ጌታ ኢየሱስ ከሞት በተነሣ ጊዜ ሲክደው እንዲህ አይነት ሰው ነበር «እታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ እንድወድህ አንተ ታውቃለህ አለው» ዮሐንስ ጌታን ሲክደው ፍቅር እንጂ ፍርሀት አልነበረበትም ቅዱስ ጴጥሮስ ከጌታ ጋር በነበረው ግንኙነት ምክንያት ሰዎችን ይፈራ ነበር በዚያን ጊዜ ለአግዚአብሔር ከነበረው ፍርሃት ይልቅ ለሰው የነበረው ፍርፃት ይልቅ ነበር ይሁንና ለእግዚአብሔር የነበረው ፍቅር እንከን የለሽ አልነበረም የነበረው ፍቅር እንከን የለሽ ቢሆን ኖሮ ለሰው የነበረውን ፍርሀት አስወግዶ እግዚአብሔርን አይክድም ነበር እግዚአብሔርን መፍራት በቅዱስ ጴጥሮስ ልብ ውስጥ በዚያን ሰዓት እንዲኖር እንመኛለን ሌሎቹ አይነት ሰዎች ፍቅርን በተሳሳተ መልኩ ይተረጉሙታል እግዚአብሔርን በርህራሄው ማሸነፍ እንደሚችሉ ያምናሉ ስለዚህ ይቅር ይላል ደግሞም አይቀጣም ይላሉ በዚህ መሰረት ፍርሀት የላቸውም ኃጢአትንም ይሰራሉ እንደዚህ አይነት ሰዎች የተሳሳቱ ናቸው እንዲህ ብለው ያስባሉ ምናልባትም በግልጽ የምናመል ከው አምላክ መልካም እስከ ሆነ ድረስ ፍርዛፃት ሊኖረን አይገባም ሁልጊዜም ይምረናልና ሊሉ ይችላሉ ጌታ አመንዝራዋን ሴት ይቅር ብሏል ከውስጧ ሰባት አጋንንት ያወጣላትን መግደላዊት ማርያምንም ይቅር ብሏል ማርቆስ መልካሙ አምላካ ችን ቀራጩን ዘኬዎስን ተቀብሏል ደግሞ ቀራጩን ማቴዎስ ሐዋርያ እንዲሆን መርጦታል አሱ ሁልጊዜ ለሰኃጢያተኞች ርህሩህ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች የአግዚአብሔርን ፎፎጅጅ ጄቸ ወኞጅ ማሽ ሦች ላ ጅም ፍቅር በተሳሳተ መልክ ይተረጉሙታል ደግሞም ትዕዛዛቱን ይተሳለፋሉ ስለዚህ እግዚአብሔርን ስለመፍራት ማውራት በጣም ጥቅም አለው በተለይ በዚህ ትውልድ ውስጥፁ ሰዎች ሰእግዚአ ብሔር ያላቸው ፍርሀትን ባጡበት ዘመን ላይ በመኖር እንገኛ ለን አንዳንዶች እግዚአብሔርን ሲነቅፉ ሲከሱና በእግዚአብሔር ላይ ሲያጉረመርሙ ሴሎች ደግሞ መኖሩን ይክዳሉ ያለምንም ፍርሀት በድፍረት ትዕዛዙን የሚተላለፉም አሉ ሁሉም አይነት ፀያፍ ነገር በዚህ ትውልድ ውስጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ብዙዎች በህጎቹ ላይ በማመጽ ትክክል ያልሆነውን ዳኛ መንገድ ይከተላሉ ስለእርሱም እንዲህ ተብሏል «እግዚአ ብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር አንድ ዳኛ ነበር» ሉቃስ እግዚአብሔርን መፍራት ከብዙ ሰዎች ልብ በተወገደበት በዚህ ትውልድ መካከል እግዚአብሔርን ስለ መፍራት ማውራት አለብን በአባቶች በእናቶች በአስተማሪዎች በአዛውንቶች ወይም በኃላፊዎች ውስጥ ምንም ፍርሀት የለም ይልቁንም በቤት በስራ ወይም በትምህርት ቤት አለቆች ላይና በህጎችና በደንቦች ላይ ማመጽ ነው ያለው እግዚአብሔርን መፍራት ከምን ጊዜውም በላይ በተመናመነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን አንዳንዶች እግዚአብሔርን መፍራት የብሉይ ኪዳን ባህሪ ነው ብለው ሊቃወሙ ይችላሉ ነገር ግን አዲስ ኪዳን የፀጋ እና የፍቅር ኪዳን ነው እግዚአብሔር ትላንትና ዛሬም ነገ እስከለዘላለም ያው ነውና ይህ የተሳሳተ ገንዛቤ ነው ዕብራውያን በእርሱ ዘንድ መለወጥ ወይም በመዞር የተደረገ ጥላ የለም ያዕቆብ እግዚአብሔርን መፍራት ባለፈው ጊዜ ስለነበር አሁንም የፍቅር ትዕዛዝ አለ «አምላክህን እግዚአብሔርን በፍፁም ልብህ በፍፁምም ነፍስህና በፍፁምም ኃይልህ ውደድ» በዳግም ጌታ ኢየሱስ ህጉም ሁሉ እና ነቢያት በፍቅር ትዕዛዝ ተሰቅለዋል ብሏል ማቴዎስ አዲስ ኪዳን ስለዚህ ፍቅር ሲያረጋግጥ እግረመንገዱን እግዚአብሔርን ስለ መፍራትም ይናገራል ጌታችን እንዲህ ብሏል «እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኋለሁ ከገደለ በኋላ ወደ ገሀነም ለመጣል ስልጣን ያለውን ፍሩ አዎን እላችኋለሁ አር ሱን ፍሩ ሉቃስ በአንድ ትዕዛዝ ውስጥ ፍርፃት የሚለውን ቃል ጊዜ ደጋግሞታል ፍቅር እግዚአብሔርን መፍራትን አይቃወምምና እንዲህ በማለት ጀምሯል «ለእናንተ ለወዳጆቼ እላችኋለሁ ቅዱስ ጴጥሮስ ለሁሉም ሰው እንዲህ ብሏል በእንግድነታችሁ ዘመን በፍርሃት ኑሩ ኛጴጥ ለሴቶች ደግሞ እንዲህ ብሏል በፍርሃት ያለውን ንጹሁን ኑሮአችሁን እየተመሰከቱ ኛ ጴጥ ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ፍርዛት ለስለስ ባለ መልኩ አልተናገረም እስቲ ስለ ፍርፃት ያለውን እንስማ ፌ በፍርፃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ » ፊልጵ ስለዚህ ፍርሃት በሚለው ላይ መንቀጥቀጥ የሚለውንና የበለጠ ጠንከር የሚለውን ቃል ጨምሯል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ስለፍርሃት በጣም ግልጽ የሆነውና በአዲስ ኪዳን ውስጥ ያለው ጥቅስ እንዲህ ይላል» በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን » ተ ባው ቻይ ለ ው አኤ ል ጆጹ»ዓ ርና ዴን ኛቆሮ ይሁዳም «አንዶንዶች ተከራካሪዎችንም ውቀሱ አንዳንዶች ንም ከእሳት ነጥቃችሁ አድኑ አንዳንዶችንም በሥጋ የረከሰውን ልብስ እንኳን እየጠላችሁ በፍርዛሃት ማሩ ብሏል። እግዚአብሔርን የሚፈራ ኃጢአትን አይሰራም ኃጢአትን የሚ ስራ ደግሞ እግዚአብሔርን አይፈራም እግዚአብሔር በአስጨናቂዎች ላይ እንደሚፈርድ ያው ቃልና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሌሌችን አያስጨንቅም እግዚአ ብሔርን የሚፈራ ሰው አግዚአብሔር ቅዱስ እንደሆነ ያውቃልና ወደ ጥፋት አይገባም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እግዚአ ብሔር እንደሚያይና እንደሚሰማ የልባችን ጥልቀት ድረስ ዘልቆ ሁሉን እንደሚያውቅ ያውቃልና በድብቅም ቢሆን እንኳን ክፉን አይፈጽምም ኃጢአትን ሠርተው ምንም ስለማይፈሩ ሰዎች ምን ታስባላችሁ ብሎ አንድ ሰው ሊጠይቅ ይችላል እንዲህ አይነቱ ሰው ወደ ግድ የለሽነትና ስርዓት አልበኝነት ውስጥ ገብቷል እንላለን ወይም ደግሞ ህሊናው ታሟል ወይም አይሰራም ወይም አራሱን ቆም ብሎ እንዳይመረምር በዓለም ግርግር ተወስዷል በመንፈሳዊ የህሊና መሳት ውስጥ ነው ያለው ቢያገግም እንኳን በእርግጠኝነት ይጎዳል አንደዚህ አይነት ሰዎች ወደሞት በቀረቡ ቁጥር ለመጨረሻው ጊዜ ስላልተዘጋጁ ይፈራሉ እና ደግሞ ሕይወታቸውን በከንቱ እንዳሳለፉ ያስባሉ እንዲህ ልትሉ ትችላላችሁ «የፍርፃትን ሳይሆን የፍቅ ርን ሕይወት መምራት አፈልጋለሁ» እንዲህ እላችኋላሁ ኃጢ አት ከፍርፃት ጋር የተዛመደ ነውና ኃጢአትን አትሥሩ ኃጢአተኛው ኃጢአትን በሚሠራበት ጊዜ እግዚአብሔ ርን የመፍራት ነገር የለበትም ወይም መዝሙረኛው እንዳለው እግዚአብሔርን ከፊቱ አላስቀመጠም ኃጢአት የሌለብህ ከሆንክ አትፍራ ኃጢአትን ከሠራህ በኋላ ከእግዚአብሔር ጋር ፍዩዓ ዱዱ ይፍ ከታረቅክ እራስህን ውቀስና የንስሀ ኑሮ ኑር ከዚህ በኋላ ፍርሃት አይኖርብህም ነገር ግን ኃጢአተኛ እስከሆንን ድረስ ጌታችን እራሳችንን ማረም የምንችልበትን ፍርፃት ሰጥቶናል ሐዋርያው እንዲህ ሲል ስሙት ሐአንግዲህ ወደ እረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ ዕብ ፍርሃት ከኃጢአት ያስጥ ላልና የመጨረሻውን ቀን እንዳትፈሩ ከፈለጋችሁ አሁን ፍሩ ከመጨረሻውም ቀን ፍርሃት ትነጻላችሁ ምስሩዬ ቅስት ሽገዚስብሔርኘ የመፍራት ፕቅሞች እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ንስሀና በትዕዛዙ ውስጥ ወደ መኖር ይመራል አግዚአብሔርን መፍራት ኃጢአትን ከመስራት ይጠብ ቀናል ነገር ግን ኃጢአትን ብንሰራ እግዚአብሔርን መፍራት የኃጢአትን መዘዝና የእግዚአብሔርን ቅጣት እንዳንፈራ ያደርገ ናል ይህ ደግሞ ወደ ንስሀና ትፅዛዙን ወደ ማክበር ይወስደ ናል ስለዚህ እግዚአብሔርን መፍራት ከኃጢአት ይጠብቀናል ኃጢአትን ከሰራን ደግሞ ወደ ንስሀ ይመራናል እግዚአብሔርን መፍራት የመንገዱ መጀመሪያና መንፈ ሳዊ ምሽግ ነው ስለዚህ አንድ ሰው ከመንገድ ሳይወጣ ይችላል በመንገዳችን አግዚአብሔርን ከፊት አድርገን ከጻድቁ ዮሴፍ ጋር እንዲህ እንላለን «በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ኃጢአትን እሰራለሁ። » በፍጥረት «የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው ሮሜ ተብሎ የተቀመጠውን ቃል በመፍ ራት እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ኃጢአትን አይሰራም በራእይ ላይ «ሥራህን አውቃለሁ» ብሎ ያለውን ሁሉን የሚያውቀውን እግዚአብሔርን ይፈራል ከዚህም በላይ የእግዚ አብሔርን ማስጠንቀቂያና ቅጣት ይፈራልና ኃጢአትን ከማድረግ በመቆጠብ ትዕዛዝን ይፈጽማል በልቡ ውስጥ ያለው አግዚአ ብሔርን መፍራት ደግሞ በኃጢአት እንዳይወድቅ ምሽግ ይሆነዋል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ይታዘዘዋል እግዚአ ብሔርን የማይታዘዝ ሰው ግን እግዚአብሔርን እንደ ማይፈራ ይመሰክራል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሁሉንም ነገር ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያደርጋል ጌታችን በትንቢተ ኤርሚያስ መጽሐፍ ላይ እንዲህ ይላል « እነርሱም ህዝብ ይሆንኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ ለእነርሱም ከእነርሱም በኃላ ለልጆቻቸው መልካም ይሆንላቸው ዘንድ ለዘላለም እንዲፈሩኝ አንድ ልብና አንድ መንገድ እሰጣቸዋለሁ» ኤር እግዚአብሔርን መፍራት አንድን ሰው ጥንቁቅ እንዲሆን ያስተምረዋል አግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ወድቆ የእግዚአብሔርን ስሜት እንዳይጎዳ ይፈራልና የሚያደርገውንና ሊያደርግ የሚ ያስበውን ነገር በጥንቃቄ ይፈጽማል «ስለዚህ የቆመ የሚመ ስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ» ኛቆሮ በማለት ሐዋርያው ጳውሎስ ሊያነቃቃን ይፈልጋል እንዲህም ደግሞ ይላል «ፍራ እንጂ የትዕፅቢትን ነገር አታስብ ሮሜ አመኑኝ እንደውም አንዳንዶች ስነልቦናዊ መበሳጨት እግዚአብሔርን መፍራት በሚለው ነገር የተነሳ ሊይዛቸው ይችላል ነገር ግን ጥንቁቅ በሆኑ ቁጥር መንፈሳዊ ጥቅም ያገኛ ሉ እየወደቁ አንዳይሆን በመፍራት ድንጋይ ባደናቀፉቸው ቁጥር በጥልቀት ያስባሉ ነገር ግን እግዚአብሔርን መፍራት በልባቸው ውስጥ ምንም ሥፍራ ከሌለው «ምንም ማትጨነቅ ከሆነ የምትደፍረውን በሙሉ አድርግ የሚለውን አባባል መተግበር ይጀምራሉ እግዚአብሔርን መፍራት ከሚተውት ብዙዎች ዋጋ የለሾች እና የረከሱ ይሆናሉ አንዲህ ሊሉ ይችላሉ እስቲ በፍቅር እንኑር ፍቅር ጥንቁቅ መሆንን ይከለክላልን። ሚል እግዚአብሔርን መፍራት በመንፈሳዊ ሕይወት ላይ ትጉህ ወደ መሆን ይመራል ፍቅርን ለማመካኘት አንዳንድ ሰዎች ምንም እገዳ የለባ ቸውም ሕይወታቸው ግድየለሽነትና ትጋት ማጣትን የተሞላ ነው በፍፁም ጥንቃቄ አይደሉም ስለምንም ነገር ግድ የላቸ ውም እና ምንም ነገር አይፈጽሙም የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት ችክ ብሎ መፈጸም እንደፈሪሳውያን መሆን እንደሆነ ያስባሉ ከህግ በታች አይደለንም ይላሉ ስለዚህ ግድ የለሽ ወደመሆን ይደርሳሉ በሌላ በኩል አግዚአብሔርን የሚፈራ መንፈሳዊ ሰው ለእግዚአብሔር ራሱን የሰጠ ነው እግዚአብሔር መፍራትን ጠብቆ መኖር በአይኑ ፊት ነውና እግዚአብሔር በሰጠው ጥቂት ነገር ላይ ታማኝና ትጉህ ነው እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰው እራሱን ለእግዚአብሔር የሰጠም ትጉህም አይደለም በሚያሳዝን መልኩ እንዲህ አይነት ሰዎችን በቤተ ክርስቲያን ውስጥ እናገኛቸዋለን አንድ አገልጋይ በጣም ወሳኝ በሆኑ የወጣቶች ስብሰባ ላይ ተጋብዞ ለመምጣት ቃል ከገባ በኋላ አርፍዶ ሊመጣና ይቅርታ ሲጠይቅ ይችላል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ግን በስብሰባው ሳይ ችላ ስላላቸው ስለ እያንዳንዱ ሰው ይጠይቀኛል ብሉ ስለሚፈራ ቀጠሮዎችን ያከብራል በአይኖቹ ፊት እግዚአብሔርን መፍራት አለና በአገልግሎቱ ጥንቃቄና የተሰጠ ሆኖ ታገኙታላችሁ እግዚአብሔርን መፍራት በፀፀት ወደተሞላ ልብና ወደ ማዋረድ ይመራል እራስን በማዋረድ አንድ ሰው እንዲህ ይላል «እግዚአ ብሔርን ልቃወምና ትዕዛዙን ልጥስ እኔ ማነኝ። » ጥሩው ምሳሌ ቀራጩ ፈሪሳዊ ነው ቀራጩ ወደ ቤተ መቅደስ በገባ ጊዜ «ለእኔ ለኃጢአተኛ ው እራራልኝ» እያለ ደረቱን ይደልቃል እንጂ አይኖቹን ወደ መንግስተ ሰማይ አያነሳም እግዚአብሔርን በመፍራት ቆሟልና ይህ ፍርፃት በፀፀት ወደተሞላ ልብ ይመራዋል እግዚአብሔርን መፍራት የሌለበት ፈሪሳዊ ግን በጽሙና በአስራቱ ቀራጩን ይኮንን ነበር ከአመንዝሮች ከአመፀኞችና ከቀማኞች የተሻለ እንዲሆንም ይናገር ነበር ሊቃስ እግዚአብሔርን አለመፍራት መሸነፍን ይወልዳል መሸነፍ ደግሞ እንባን ይወልዳል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በጸሎቱና በአምልኮው ውስጥ የተሸነፈ ነው በፀፀት በተሞላ ልብ እያነባ ሊያለቅስ ይችላል እንዲህ አይነቱ ባህሪ ምንም እንኳን በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢገኙም የቅዱሳን አባቶችን ባህሪ ነበር አግዚአብሔርን መፍራት በፀፀት የተሞላ ልብ መማረክና እንባ ከፍተኛ የሆነ መንፈሳዊ ደረጃ ላይ ቢደርሱም እስከሞታቸው ድረስ ተለይቷቸው አያውቅም ፍቅርን አግኝቻለሁ ደግሞም ከእግዚአብሔር ጋር በጠበቀ ህብረት እኖራለሁ ብሎ የሚያውጅ ሰው የሚፀፀትን ልብ ሲያ ጣና ማስተዋል የሌለው ሊሆን ይችላልና ከእግዚአብሔር ጋር ላለው ግንኙነት ግድየለሽ ይሆናል ከዚህ በኋላ ኃጢአትን እንደውሀ ይጠጣታል እግዚአብሔር መሀሪና ሩህሩህ አምላክ ነው እያለ ወድቀቱን ለመሸፈንም ይሞክራል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ግን አይኖቹ በእንባ ልቡ ደግሞ በፀፀት እስኪሞላ ድረስ ኃጢአቱ በፊቱ ነው እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖር ሰው ሁልጊዜ እራሱን ይፈትሻል ስራውን ብቻ ሳይሆን ሀሳቡንና ፍላጎቱን ጭምር ይመረ ምራል ትልቅም ይሁን ትንሽ ለእያንዳንዱ ስራው እራሱን ይፈትሻል ስሜቱን ፍላጎቱን ሀሳቡን እና የምላሱንና የየስሜቱን ኃጢአት በሚቀዳ መሳሪያ ፊት እየደቆመ ያስባል ስለእያንዳ ንዱ የሕይወታችን ነገር ተጠያቂ ነንና በእርግጥም ይህ ነገር ትክክል ነው ስለእግዚአብሔር የተቀዳው ነገር ምን አይነት ነገር ቢሆን በፍርድ ቀን በመላእክትና በሰዎች ሁሉ ፊት ይገለጣል አመጻቸው የተሰረየሳቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁአን ናቸው ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው ሮሜ ቁ መዝ ይላልና ይህንን ኃጢአታችሁ ከፈራችሁና ኃጢአታችሁን ከተናዘዛችሁ ኃጢአታችሁ ከመቅጃው ማሽን ላይ እንደሚደመሰስና ከዚህ በኋላ ተጠያቂ እንደማትሆኑ እርግጠኛ ሁኑ እግዚአብሔርን መፍራት በራስ ላይ ወደመፍረድ ብቻ ሳይሆን እራስን ወደመውቀስ ወደ ፀፀትና ንስሀም ይመራል እግዚአብሔርን የሚፈራው ቅዱስ መቃርዮስ «ወንድሜ ሆይ በአንተ ላይ ከመፍረዳቸው በፊት በእራስህ ላይ ፍረድ» ብሎ የተናገረውን ይሰማል ከዚህ በመቀጠል በቀደመው ጊዜ ለሰራውና ሊያደርግ ስላሰበው ነገር ሁሉ እራሱን ይወቅስና ክፉውን ሀሳብ ያስወግዳል አግዚአብሔርን መፍራት ወደ ንፁህ ልብ ይመራል እግዚአብሔርን ያስደስት ዘንድ እግዚአብሔርን መፍራት ሰውን ወደ ንቁነትና ትጋት ይመራል ለምሳሌ በጣም ብዙ ሊከታተለው የሚገባ ትምህርት ያለበት አንድ የኮሌጁ ተማሪ ገጽ የሚሆን የሚጠና ነገር ቢኖረውና እርሱ ግን ሀያውን ገጽ እንኳ ያላጠና ቢሆን ያሰበውን ነገር ለማሳካት ጥረቱን በእጥፍ እንዲጨምር በሚያደርገው ፍርዛፃት ይያዛል ለእኛ መንፈሳዊ ትምህርታችን ቅድስና ነው እኔ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ በኛሌጥ ያለውን አግዚአብሔርን ያለቅድስና ማየት አንችልም «እንግዲህ የሰማይ አባታችሁ ፍፁም እንደሆነ እናንተ ፍፁማን ሁነ ማቴ ብሏልና በአኛና በቅድስና እንዲሁም በፍፁምነት መካከል ረጅም ርቀት እንደመኖሩ መጠን በፍርፃት መኖር የለብንም። የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል ኛቆሮ ፋ ስለዚህ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ያለመቆምና በትጋት ሁልጊዜ በመንፈሳዊው መንገድ ላይ ይገኛል እግዚአብሔርን መፍራት ወደ መንፈሳዊ እድገት ይመራል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው የፍፁምነት መንገድን ረጅም እደሆነ ስለሚያስተውልና ከመድረሱ በፊት እሞታለሁ ብሎ ስለሚፈራ በየቀኑ የተወሰነ መሻሻል ያሳያል እግዚአ ብሔርን የማይፈራ ሰው ወደታች በሚያፈገፍግበትና የባሰ በሚበላሽበት ወቅት እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ግን ለማደግ ይተጋል እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ስለእራሱ ብቻ ሳይሆን ስሌሎችም ይጨነቃል ስለዚህ የአግዚአብሔርን መንግ ሥት ለማወጅ ይጥራል ኢዮብ ስለልጆቹ ይጨነቅና ስለ አርሱ መስዋዕት ያቀርብ እንደነበር ሁሉ አግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ስለራሱና ስለ ሚያውቃቸው ሰዎች ዘላለማዊነት ይጨነቃል ኢዩብ ቅዱስ ጳውሎስ «በስጋ ዘመዶቼ ስለሆኑ ስለ ወንድሜቼ ከክር ስቶስ ተለይቼ እኔ ራሴ የተረገምሁ እንዳልሆን እጸልይ ነበርና ሮሜ ብሎ እንዳለ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በአ ገልግሎቱ ለሌሎች ደህና መሆን ይተጋል ለእግዚአብሔር መንግስት ያለው ፍቅርና አግልግሎትም ያድጋል እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ጸሎት ይመራል ሰው ይታገላል ነገር ግን የእርሱ መታገል ብቻ በቂ ሳይሆን ሊቀር ይችላል ስለዚህ ለእርሱና ለሌሎች የእግዚአ ብሔርን ፀጋና እርዳታ በመጠየቅ በፀሎት ይተጋል እግዚአ ብሔር ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም ዮሐ ስላለ የሰው ትጋት ብቻውን ለነፍስ መዳን በቂ አይደለም ቅዱስ ጴጥሮስ በውሀ ላይ መራመድ ላይ ሳለ አሰጥማለሁ ብሎ ፈርቶ ወደ ጌታ ሲጮህ ጌታ እጆቹን ዘርግቶ እንደታደገው ሁሉ እግዚአብሔርን መፍራትም ወደ አግዚአብሔር መጠጋት ይመራል ማቴ ፍርሀት ሰውን ወደ ጠንቃቃነት ይመራል በተመሳሳይ ጊዜ ደግሞ «ጌታ ሆይ እርዳኝ ስለዚህ አድናለሁ» ይላል እግዚአብሔርን መፍራት ወደ እውቀትም ይመራል ስለዚህ ግድየለሽነት ላይ አትወድቅም ይሄ በተራው ትዕዛዝን ወደማንበብና መፈለግ ይመራል ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ በቀንም በማታም ፈቀቅ አትሉም ስለዚህ ከትዕዛዙ ትጠቀሙ ይሆናል «በራስህም ማስተዋል አትደገፍ ምሳሌ ተብሎ ስለተጻፈ ግልጽ እንዲሆንላችሁ የምትፈልጉት ነገር ሲኖር የመንፈሳዊ አባቶቻችሁን ምክር ትፈልጉ ይሆናል እግዚአብሔርን መፍራት ከሌሎች ጋር ወደመልካም ግንኙነት ይመራል «ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሀነም እሳት ፍርድ ይገባ ዋል ማቴ የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል ትፈራላ ችሁ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈርድባችኋል የሚለውን ስለሚያውቅ የሌሎችን ስሜት አይጎ ዳም በሌሎች ላይም አይፈርድም ጌታችን የሚ ምሩ ይማራ ሉና ማቴ እንዳለ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ሁሉንም ሰው መሐሪ ነው ስለዚህ ምህረት ያገኛል ጨር ቄው ወ ባቹ ቁይ ኤል ኣፍ አኬ ው መ ው ከ ው ምስኔዬ ከሌት ሽግዚስብሔርኘ መፍራት በቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያኘ ውጡስፕ የቀድሞዋ ቤተ ክርስቲያን ስንል ቤተ ክርስቲያን እግዚአ ብሔርን በመፍራትና አማኞች እንዲሁም ቤተ ክርስቲያን በቅድ ስና ለመኖር በጣም ይጠነቀቁ የነበረበትን የሐዋርያት ዘመንና የመጀመሪያዎቹን የክርስትና ክፍለ ዘመናት ማለታችን ነው መለኮታዊ ትዕዛዞችን በመጠበቅ በኩል ቤተ ክርስቲያን በጣም ጥብቅ ነበረችፈ ስለዚህ ስለክርስቲያን አማኞች እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲኖሩ ኃጢአተኞችን ከባድ ቅጣት በመቅጣት ትታወቅ ነበር ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለስጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው ኛቆሮ በማለት በቆሮንቶስ ኃጢአተኛ ላይ የተጣለውን ቅጣት እንረሳም ሐዋርያው ጳው ሎስ ኤልማስን እንዴት አድርጎ በዕውርነት እንደቀጣውም እና ስታውሳለን ሐዋሥራ ለደቀመዝሙሩ ጢሞቴዎ ስም «ሌሎቹ ደግሞ እንዲፈሩ ኃጢአት የሚሰሩት በሁሉ ፊት ገስጻቸው ኛጢሞ ብሎታል ይህ ፍርሀት ሌሎችን ስህተት ከመስራት ይጠብቃቸ ዋል በቀደሞዋም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የአናኒያን የሰሏራ ታሪክ የማይረሳ ነው ለቅዱስ ጴጥሮስ በዋሹ ጊዜ ምንም የንስሀ እድል ሳይሰጣቸው ቅዱስ ጴጥሮስ በሞት ቀጣቸው በሐዋርያት ስራ ላይ «በቤተ ክርስቲያን ሁሉና ይህን በሰሙ ሁሉ ላይ ትልቅ ፍርሀት ሆነ የሐዋ ሥራ ተብሎ ተፅፏል ብዙዎችን ኃጢአትን ከመሥራት አግዷልና ይህ ፍርሃት ጠቃሚ ነበር ኃጢአተኛው ከአማኞች ጋር እንዳይገናኝ ማድረግ ከታላ ላቅ ቅጣት መካከል አንዱ ነውፅ ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ላይ «ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት ኛቆሮ ብሏል ካህናትን ከክህነታቸው እስከማውረድ የሚደርስ ሌላ አይነት ቅጣት ነበር አንዳንዶች እግዚአብሔርን ከመፍራታቸው የተነሳ በህብረተሰቡ ፊት ኃጢአታቸውን ይናዘዙ ነበር በምድር ላይ እንዳሉት አስተዳዳሪዎች እግዚአብሔር ኃጢአትንና ክፉን ነገር አይታገስም በኛቆሮ እና ቲቶ ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን የተሞላችና ቅዱሳን ብቻ የሚገቡባት ነበረች መዝሙረኛው ዳዊት ፌ አቤቱ አስከረጅም ዘመን ድረስ ለቤትህ ቅድስና ይገባል መዝ አንዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መግባት ለሁሉም ሰው የተፈቀደ አልነበረም ስለዚህ ኃጢአተኞች ወደ ቤተ ክርስቲያን የሚገቡት ሰዎች እንዲጸለይላቸው ለመለመን ስለነበር ለረጅም ዘመናት ቤተ ክር ስቲያን ኃጢአተኞችን በማግለል ቆይታለች ን የቤተ ክርስቲያን ቅጣት እጅግ በጣም ከባድ ስለነበር ሰዎች በጥንቃቄና በቅድስና እንዲኖሩ ያደረጋል ዲያቆናት ወይም ረዳት ዲያቆናት የቤተ ክርስቲያንን መግቢያዎች ይጠብቁ ነበር አለበለዚያ ግን ውሾች ወይም ድመቶች ይገባሉ ሸሽ ርር ት ሌሌ ፎፎፎጅ ና ዬኖ ሙና መጅ መመመ የተከለከሉ ኃጢአተኞችም እንዳይገቡም ይጠብቃሉ ቤተ ክርስቲያን የኃጢአተኛውን ሥልጣን ባላገናዘበ መልኩ ሁሉንም ኃጢአተኛ ትቀጣ ስለነበር ምንም ወገናዊነት አልነበረባትም የታዋቂ ኃጢስተኛኝ ታሪክ ሀብታሞችን ጓደኞቿ ያደረገች አንድ ታዋቂ ደናሽ ነበ ረች አንድ ቀን ከነውድ ልብሶችና ጌጣጌጦቿ ወደ ቤተ ክርስ ቲያን ሄደች «ኃጢአተኛ ነሽና ወደ ቤተ ክርስቲያን የመግባት መብት የለሽም» በማለት ዲያቆኑ እንዳትገባ ከለከላት እንደቤተ ክርስቲያን አገልጋይ አንቺን መከልከል ሥራዬ ነው ደግሞም ፌ ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት በኛቆሮ ተብሎ ተጽፏል አላትፊ ሴቲቷ ከፍ ባለ ድምጽ ከእርሱ ጋር መከራከር ቀጠለች ቄሱ ድምፁን ሰምተው ነገሩ ምን እንደሆነ ለማወቅ ወጡ» «አባቴ ሆይ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ መግባት እፈልጋለሁ» በማለት ለቄሱ ነገረቻቸው «ኃጢአተኛ ነሽና ወደ ቤተ ክርስቲ ያኑ መግባት አይገባሽም» ብለው ነገሩአት ሁለተኛ ኃጢአት አልሠራም አለች «የምትይው ትክክል ከሆነ ሂጂና ያለሽን ንብረት በሙሉ አምጪ» አሏት ቄሱ ልብሶቿን ጌጣጌጦቿንና ያላትን ነገር በሙሉ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ይዛ መጣች ከዘማዊ ምንም ነገር እንዳይቀበሉ የቤተ ክርስቲያን ህግ ያግዳልና ያመጣችው በሙሉ እንዲቃጠል አዘዙ ይህንን ስትመለከት «ይህ ሁሉ በምድር ላይ ከተደረገብኝ ከሰማይስ። እግዚአብሔርን መፍራትን የምናገኘው ራሳችንን በመፈተሸና የእግዚአብሔርን ቃል በማስ ታወስ ነው «ስራህን አውቃለው ራዕይ አንዲሁም እግዚአብሔርን መፍራትን በመፀፀትና ራስን በማዋረድ እናገኛ ለን አንድ ሰው ኃጢአቱ ምን ያህል አፀያፊ እንደሆነ የማያ ውቅ ከሆነ እግዚአብሔርን መፍራት በልቡ ውስጥ አይኖርም ማለት ነው በሌላ በኩል አንድ ሰው ራሱን በመፈተሸ ጥንቃቄ ኃጢአቱ ምን ያህል ከባድና ብዙ እንደሆነ ያሚሰማው ከሆነ ደግሞ እግዚአብሔርን መፍራት በልቡ ውስጥ አለ ማለት ነው እግዚአብሔርን መፍራትን የምናገኘው ለእያንዳንዱ ለም ንሰራው ለምንናገረው ለምናስበው ለሚሰማን ስሜት እንደሚገ ባን ስንጠነቀቅና ለምንሰራው ስህተት ምክንያት መጻረር ስናቆም ነው ይህ ፍርሃት ጥንቃቄን ያመጣል ጥንቃቄ ደግሞ ፍርፃትን ያመጣል አንዱ ሌላውን ያጠናክራል ከሌሎች ሰዎች ጋር ባለ ግንኙነት ብጣም የሚያስገርመው በሚያደርጉት ጥፋት በጣም አድርገን እንወቅሳቸዋለን ነገር ግን ራሳችንን እነርሱን እንደምንወቅሰው ያህል አንወቅስም እዲያውም ራሳችንን ላን ወቅስ ሁሉ እንችላለን «የጥበብ መጀመሪያ አግዚአብሔርን መፍራት ነው ምሳሌ ስለዚህ የመንፈሳዊው መንገድ ጅማሬ የሆነውን ጹጫጨጨኤሬመልመልመልሕመጨጮጩጨፊሬጨጩጭጩቬጩፎሯኗረጩ እግዚአብሔርን መፍራትን ማግኘት ከፈለግን በየቀኑ ምን እየ ሰራን እየተናገርን እና እያሰብን እንደሆነ ልናስተውል ይገባል ይህንን ነበር ቅዱሳን የሚያደርጉት ስለዚህ እግዚአብሔርን መፍራት ወደልብህ ከገባ ከዚህም በኋላ በሚዛን ብትመዘን ራስህን ከትናት የቀለለ ሆኖ ታገኘዋለህ መንፈሳዊ ሰው በመንፈሳዊ ሕይወቱ ሳያድግ ሲቀር ያስባል መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው በቅድስና ሕይወቱን መምራት አንዳለበትና እንደሚጠየቅ ያውቃል «አኔ ቅዱስ እንደሆንኩ እናንተም ቅዱሳን ሁኑኔ ዘሌ ጌታችን ኢየሱስ በተራራው ስብከት ወቅት «እንዲሁ የሰማዩ አባታችሁ ፍፁም እንደሆነ እናንተም ፍፁማን ሁኑ ማቴ ብሎ እንዳስተማረ እግዚአብሔር ፍፁም የሆነ ሕይወት እንዲኖረን ያዘናል ጀማሪ ክርስቲያን በመንፈሳዊ ሕይወቱ ጻድቅ ሰው ማሟላት ያለበት ነገር እንዳሟላ ስሚያውቅ ኃጢአት መሥራት ይፈራል በዚህ መንገድ ራሱን የሚገስፀው ስለ ሠራው ኃጢ አት ሳይሆን ነገር ግን ስላልፈፀመው ቅዱስ ስለሆነው ተግባር ነው ከዚህ በኋላ ከዚህ የበለጠ መስራት እንደሚችልና ብዙ ጥረት አድርጎ ብዙ ማግኘት እንደሚችል በተደጋጋሚ ራሱን ይጠይቃል ልክ ሐዋርያው ጳውሎስ እንዳደረገው ፊሊ እግዚአብሔርን መፍራት በውስጡ ያለው ሰው ኃጢያት መስራቱን ትዕዛዛቱን ስለመጠበቁ ወይም ስላለመጠበቁ ብቻ አይፈራም ነገር ግን በእግዚአብሔር ፍቅር ያለምንም ገደብ ሰማደግ ይታገላል ራሱን በመፈተሽ ጥንቁቅ አይሆንም ነገር ግን ንስሐ በመግባት ጭምር እንጂ ንስሐ መግባት እንዳለብን ካልገባንና የራሳችን ስህተት በሌሎች ላይ እያሳበብን ከፄድን እግዚአብሔርን መፍራት ማጣ ት በጣም ቀላል ነው እንዲሁም በንስሐ ጊዜ በእግዚአብሔር ፊት ሳይሆን በቄሱ ፊት እንደቆምን የሚሰማን ከሆነ ለነገሩ ንስሐ በአግዚአብሔር ፊት ስንገባ ቄስ አብሮን ይሆናል እናም የአግዚአብሔር ይቅርታን በቄሱ አንደበት በኩል እንቀበላለን ይህንን ያልኩበት ምክንያት ብዙዎች በንስሐ አባታቸው ፊት ንስሐ ለመግባት ይፈራሉ ነገር ግን እግዚአብሔርን አይ ፈሩም ንስሐ በምንገባበት ወቅት ወይም በሌላ ጊዜ ኃጢአታ ችንን ለማስተባበል ስንሞክር እግዚአብሔርን መፍራታችን ከል ባችን መጥን የሚያረጋግጥ ነው ኃጢአት የሆነውን ነገር ለማስተባበል ወይም የሰራነውን ኃጢአት በሌላ መንገድ በማየት አሳንሰን ማየት የለብንም ሁልጊዜ ቅዱስ ቴዎፍሎስ ያለውን በማስታወስ «ራስን በነገር ሁሉ ከመውቀስ የተሻለ ነገር የለም» እናስተውል ይህ እግዚአብሔርን ወደመፍራት ይመራናል እግዚአብሔርን መፍራትን ለማግኘት ሁልጊዜ ጌታችንን በራእይ መጽሐፍ የተናገረውን «ሥራህን አውቃለሁ ያለውን አስታ ወስ ይህ ሐረግ ሰባት ጊዜ ተደግሟል እግዚአብሔር ለእያን ዳንዱ የሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት መልአክ ይህንን ተናግሯቸ ዋል «ስራህን አውቃለሁ » ራል እያንዳንዱ ሰው ይህንን ቃል ሊያስተውለው ይገባል እንዲሁም በመጨረሻ የፍ ርድ ቀን ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ ይህንን በሚለው በእግዚአብሔር ፊት እንደሚቆም ማወቅ አለበት ን ። በልባችን ትህትና እግዚአብሔርን ወደመፍራት ልንደርስ እንችላለን ጻድቅ የሆነና ያለውን አቅም የሚያውቅ ሰው በኃጢአት ሳይ እንደማይወድቅና ኃጢአት በእርሱ ቀሪ ስልጣን እንደሌለው ያስባል ጭምት የሆነ ሰው ሐዋርያው ጳውሎስ «ስለዚህ እንደቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ጨመጨጭጭጭሙወጩ የ በኛ ቆሮ ብሎ የተናገረውን ያስታውሳል «ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ ሮሜ ብሎ የተናገረውንም ያስታውሳል ስለዚህ ጥንቁቅ ሰው የሚያደናቅፍ ነገር ወዳለበት ስፋራም አይሄፄድም ኃጢአት ምን ያህል ሰዎችን እንደጣለችም ያስተውላል «ወግታ የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና አርስዋም ያጎደለቻቸው እጅግ ብዙ ናቸው ምሳሌ ስለዚህ እግዚአብሔርን በመፍራት ራሱን ይቆጣጠረዋል ጥንቁቅና የማይቀልድም ይሆናል ይህ ፍርሃት በራስ መተማ መን እና የልብ ንፅህናን ያጎናፅፈዋል ማንኛውም ክፉ አስተሳ ስብ ስር ሰዶ ችግር አንዳይፈጥርበት ገና ከመጀመሪያው ያስወ ግደዋል ቀበሮዎቹ የወይኑን ቦታ እንዳያበላሹት ይሰጋል መኃ መሰናክሎችን በሙሉ ይፈራቸዋል ደግሞም ያስወግዳቸ ዋል ሁሉንም መሰናክል ማስወገድ የሚችል ኃይል እንዳለው አያስብም «ከዳዊት ወይም ኃጢአት ላይ ከወደቀው ጠቢቡ ሰሎሞን እአና ከሌሎች ቅዱሳን በላይ አይደለሁም» ብሎ ይናገራል ጭምት የሆነ ሰው አድሜው እያረጀ ቢመጣ እንኳን እግዚአብሔርን መፍራትን ግን ከልቡ ውስጥ አያስወግድም በመንፈሳዊ ሕይወቱ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስ እንኳን እግዚ አብሔርን መፍራትን ግን አይተውም መዝሙረኛው የጸሎት ሰው እና የተቀባ የነበረው የእግዚአብሔር ሰው ዳዊት ምንም እንኳን የእግዚአብሔር መንፈስ በእርሱ ላይ የነበረ ቢሆንም እርሱ ግን በኃጢአት ላይ ወደቀ ኛሳሙ ስለዚህ ፎፎኤፎዴፍ ርጣ ድጨጭጭሑሣጭጭጨጨጭጉጉ»ጉጉሑጭ ሰይጣን ጠንካራ የሆኑት ቅዱሳን ሳይቀር የሚያጠቃ ከሆነ እግዚአብሔር መፍራት በውስጣችን ሊኖር ይገባል ቅዱስ ጴጥሮስ በውስጡ እግዚአብሔርን መፍራት ስላልነበረ ለኢየሱስ «ሁሉም በአንተ ቢሰናከሉ አኔ ከቶ አልሰናከልም ከአንተ ጋር መሞት እንኳን የሚያስፈልገኝ ቢሆን ከቶ አልክድህም» ማቴ አለው እንደገና ጌታ ሆይ ወደ ወህኒም ወደ ሞትም ከአንተ ጋር ለመሄድ የተዘጋጀሁ ነኝ ሉቃስ አለው እግዚአብሔርን መፍራት በልቡ ውስጥ ያለው ሰው የአ ግዚአብሔርን እርዳታ እየለመነ ይፀልያል አራሱን በሚፈት ሸበት ሰአት የኃጢአቱን ጥልቀት ይመለከታል ይቅርታንም እየለ መነ ይጸልያል ድክመቱን ስለሚያስተውል እግዚአብሔርን መፍራት በልቡ ውስጥ አለ ስለዚህ ጠሳት እንዳይገዛው አግዚኣ ብሔር አንዲዋጋለት ይለምናል የንስሐ ሕይወት እግዚአብሔርን ወደመፍራት ይመራ ሀል እግዚአብሔርን መፍራትም ወደ ንስሐ ይመራል ሁለቱም በአንድነት ይሰራሉ አንዱ ለሌላው መነሻና ውጤት ነው የንስሐ ሰው በፊት የነበረውን ድካሙን እና ለሰይጣን ሚሚን በማሰብ ሁል ጊዜ ኃጢአቱ ከፊት ለፊቱ ነው ስለዚህ እግዚአ ብሔርን በመፍራት ከኃጢአቱ የተነሳ ያለቅሳል ከመዝሙረኛ ው ዳዊት ጋር አብሮ «ኃጢአቴም ሁልጊዜ በፊቴ ነውና » መዝ ይላሳል የንስሐ ሰው ልክ አልጋውን በአጹ አንዳረጠበው ዳዊት በጣም እያነባ ይጸልያል መዝ ይህ ደግሞ እግዚአብሔርን በመፍራት እንዲኖር ያስችለዋል ሙምፖኡዴፌዴፌዴፌፌዴዴዴፎዴቴቲቴዴኤፔአሼቪአሎፍፍሎፍፍርፍፍፍፍፍፍ በክ ስ ንጋሙሙሲሱ ኒንኒኡሙ ከገዚስብሔርገ መፍራት ታሳሳቆቻችንኘ በማክበር ከናገኘዋስገን አንድ ሰው ታላላቆቹን የሚፈራ ከሆነ ለምሳሌ ወላጆቹን አስተማሪውን ዘመዱን ቄሱን ወይም ደግሞ የሥራ አለቃውን ያለምንም ጥርጥር ከሁሉ በላይ የሆነውን እግዚአብሔርን መፍ ራትን ያገኛል አንድ ሰው የሚያየውን አባቱን ካልፈራ እንዴት የማይታየውን እግዚአብሔርን ሊፈራ ይችላል ያዕቆብ አባቱን መፍራትን አስታውሰ ዘፍ ቁ አንድ ሰው አባቱን ካከበረና ለአባቱ ክብር ካለው በእርሱ ፊት ኃጢአትን አያደርግም እንዲሁም በብሉይ ኪዳን አንድ ትዕዛዝ አለ «ማናቸውም ሰው አባቱን ወይም እናቱን ቢሰድብ ፈጽሞ ይገደል አባቱን እና አናቱን ሰድቧልና ደሙ በራሱ ላይ ነው ዘሌ ም ቁ እንዲሁም «በአባቷ የምታላግጥን የእናቷንም ትዕዛዝ የምትንቅን አይን የሸለቆ ቁራዎች ይጎጠጉጧታል አሞ ራዎችም ይበሏታል» ምሳ እግዚአብሔር ታላላቆችን እንድንታዘ ዝና ትዕዛዛቸውን እንድናከብር ያዘናል አንድ ሰው አድጎ እንኳን ማንኛውንም ነገር ከአባቱ ጋር ሲወያይ በታላቅ ክብር መሆን አለበት ከእርሱ ጋር እኩል እንዲሆን እያሰበ ማውራት የለበትም ነገር ግን ሁልጊዜ የአባት ነቱን ክብር ሊያስተውል ይገባዋል በቀደሞ ጊዜ ከፍርፃታቸው የተነሳ ወጣቶች ታላላቆች ባሉበት ቦታ እንዲናገሩ አይፈቅዱላቸውም ነበር ይህንን አራት ጓደኞች ካሉት ነገር ግን አንዱ ዝም ሊል ለሶስቱ ብቻ ለብዙ ፎፎፍፍ ፅ ማዮ ነ ። ሻቲ ጭባ የእግዚአብሔርን አገልጋይ የሚፈራ የዚያን አገልጋይ አምላክንም ይፈራል የእግዚአብሔርን መጋቢ የሚፈራ ቲቶ እግዚአ ብሔርንም ሊፈራ ይገባዋል ምንም እንኳ ሳዖል ስህተት ቢሰ ራና ዳዊትን ሊቀድም ቢሞክርም እንዴት ዳዊት ሳዖልን ያከብ ረው እንደነበር እናያለን ምክንያቱም በእግዚአብሔር የተቀባ ስለነበር ነው ስለዚህም ሳዖል በዳዊት እጅ በወደቀ ጊዜ ዳዊት ከመግደል ተቆጠበ እንዲህም አስሰ «እግዚአብሔር የቀባ ነውና እግዚአብሔር በቀባው በጌታዬ ላይ እንዲህ ያለውን ነገር አደርግ ዘንድ እጄንም አጥልበት ዘንድ እግዚአብሔር ያርቀው በሳሙጋፉፅ እግዚብሔር ስለቀባው ሳዖልን በጣም አድርጎ አከበረው «ጌታዬ እያለ እየጠራው እግሩ ስር ይንበረከክ ነበር በሳሙ ፉቱ የንስሐ አባቱን የሚፈራ ሰው በእርግጠኝነት እግዚአ ብሔርን ይፈራል ነገር ግን ተጠንቅቆ አለበለዚያ ግን ንስሐ በአንተና በንስሐ አባትህ መካከል ብቻ እንጂ በአንተ እና በእግ ዚአብሔር መካከል እንደሆነ አታስብም በኃጢአትህ የምታፈራው በንስሐ አባትህ ፊት እንጂ በእግዚአብሔር ፊት አይደለም ይህ ንን ክብር መስጠት ያለብህ አባት ለሆኑ ቄስ ብቻ ሳይሆን ለቅዱሳንም ጭምር ነው የሐዋርያትን ስም ስንጠራ በአክብሮት መሆን አለበት ለምሳሌ ጴጥሮስ ጳውሎስ አንልም ነገር ግን ቅዱስ ጴጥሮስ ቅዱስ ጳውሎስ እንጂ አንዳንድ ጊዜ ይህ የአትናቴዎስ ትምህርት ነው እንላለን ነገር ግን በአክብሮት ልንጠራ ይገባናል እንደ ትልቅ ሊቀ ጳጳስ ቅዱስ አትናቴዎስ ለቅዱሳን አክብሮት ሲባል ፍርፍር ጸ በፋሲካ ሁለት ወራት ወቅት የቅዱሳንን ድርሳን ለመቀበልና እና ለመጨረስ ቤተ ክርስቲያን ዝማሬ ታቀርባለች በድርሳኑ መጨረሻ እንዲህ እንላለን አምሮአችንና ልባችንን በጠቃሚ ትምህርት ያበሩትን የቅዱሳንን ድርሳን እናጠናቅ እንላለን በአ ውነቱ ምን አይነት አክብሮት ቤተ ክርስቲያን ለቅዱሳን የምት ሰጠው የጻድቃን መቀባትና ለህዝቡ በረከት ሲሆኑ ስንመለከት ሰጻድቃን ምስል ያለንን ክብር አንገልጻለን ከጻድቃን ምስል ፊት ስናበራ ጻድቃን ለዚህች ምድር ብርሃነን እንደነበሩ እናሳያለን እንዲሁም በክብረ በዓል ወቅት ቄሶች ታቦት ተሸክመው ከጻድ ቃን ምስል ፊት ዕጣን እያጠኑ በታላቅ አክብሮት ክብረ በዓሉን ያከብራሉ የጻድቃንን ስዕላቸውን ክብረ በዓላቸውንና ስብከታቸውን እንዲህ ካከበርን የዓለምን ፈጣሪ እግዚአብሔርን እንዴት በይበ ልጥ ማክበር አለብን አንድ ሰው ጻድቃንን ካከበረ ጠባቂ መላፅክ ቶችንም ያከብራል ማለት ነው ጠባቂ መላዕክትን ብታከብር በእርሱ ፊት ኃጢአትን ለመሥራት ወይም የማይሆን ቃልን በአርሱ ፊት ለመናገር ታፍራለህ ለራስህ እንዲህ ትላለህ እንዴት ኃጢአት እሰራለሁ ጠባቂ መልአክ ያየኛል ኃጢአት ከሰራሁ ጥሎኝ ይሄዳል ርበመዝ ም ቁ «ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልሄደ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ» የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ለራስህ ታስታውሳለህ መላእክት በተዋረደ ስፍራ የተቀ መጠውን ኋጢአተኛ መጥተው ስለስራው ገልጸው ንስሐ እንዲ ገባ ሊያደርጉት ይችላሉ ነገር ግን ኃጢአተኛው ከዚያ ስፍራ ወይም ከስራው የማይወጣ ከሆነ እዚያው ጥሎት ይሄዳል ምክንያቱም ጻድቅ ከአመጻ ጋር ብርፃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውምና ቆሮ ም ቁብ ጠባቂ መልአክ ጥሎኝ ይሄዳል ወይም ይተወኛል ብለን የምንፈራው ፍርፃት እግዚአብሔርን የመፍራት አካል ነው ተጠንቀቅ ጠባቂ መልአክ ለኃጢአትህና ለመጥፎ አስ ተሳሰብህ ሲል አእንዲተውህ አታድርግ መጽሐፍ ቅዱስ የሚለ ውን አስታውስ «የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል» መዝቱእ የእግዚአብሔር መልአክ ኃጢአተኛን ኃጢአት ለማየት ከአንተ ጋር አይቆምም መላእክቶች ሆኑ ጻድቃን ኃጢአት ስትሰራ ሲያዩህ የምታፍር ከሆነ ከኃጢአትና መጥፎ መንገድ ራቅ ይህ ስሜት እግዚአብ ሔርን ወደመፍራት ይመራሀል ፍርዛታችን ዋጋንና ባህልን ሊይዝ ይገባል አንድ ሰው ለባህልና ለመመሪያዎች የማይጠነቀቅ ከሆነ ለአግዚአብሔር ህግጋትም አይጠነቀቅም በአባቱ በአስተማሪው በቀጣሪው በአስተዳዳሪው ላይ የሚያምፅ ትውልድ በአዓዚኣብ ሔር ስልጣንም ላይ ያምጻል ታላቁን የማያከብር ሰው በእግዚአ ብሔር ላይ ይቆጣል እናም እግዚአብሔርን መፍራት ያጣል ታላላቆቻችን መፍራት እና ማክበር ራሳችንን እናስለምድ ይህም አግዚአብሔርን ወደ መፍራት ይመራናል ቅዱስ ቦታዎችን በማክበርና ለአነሱ በመገዛት እግዚአ ብሔርን መፍራትን ታገኛለህ ለመጸለይ ስትነሳ በማን ፊት እንደምትቆም ማሰብ አለብህ በነገሥታት ንጉሥ በጌቶችም ጌታ ፊት ነው የምትቆመው መላእክት ሱራፌል እና ኪሩቤል በዙለት ክንፉቸው አይናቸውን በሁለቱ ደግሞ እግራቸውን ሸፍነው ጠጡ ጻ ሥመፅሥሑጨሥ ጠወጄጠጩ ው ውጉሙጮ ቅዘ የሚያመልኩት እግዚአብሔር አስፈሪ አምላክ ነው ሃያ አራቱ ሸማግሌዎች በዙፋኑ ላይ በተቀመጠው ፊት ወድቀው ያመልኩታል «ጌታችንና አምላካችን ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥር ሀልና ስለፈቃድህም ሁነዋልና ተፈጥረዋልምና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል» ራዕይ ከ እያሉ በዙፋኑ ፊት አክሊላቸውን ያኖራሉ ስትጸልዩ በልባችሁ እግዚአብሔርን መፍራታችሁ ወዴት አለ። አኔም እንዲህ ብዬ መለስኩለት ምክንያቱም እግዚአብሔር መፍራት የሌለበት ጸሎት ነው እግዚአብሔርን መፍራት በልብህ ፅኑ ከሆነ በማስተዋልና ሀሳብህ ከእግዚአብሔር ውጪ ሳይሄድ ትፀልያለህ የእግዚአብሔር ልጅ መሆናችሁ የእርሱን ክብር አእንድትረሱ የሚያደርግ ነገር አንደሆነ አታስቡ «አዕምሮህ አርቆ ከተጓዘ ማተኩርን አለመደም ማለት ነውና ለአንድ ለተጨማሪ ጊዜ መልሰው በጌታ ላይ እንዲያተኩር አስተምረው እንዲሁም ማንም ያለእውቀት ባለማሰብ ወይም ምን እንዳለ ባለማስተዋል የሚጸልይ ይሆናል ነገር ግን እግዚአ ብሔርን መፍራት በልቡ ውስጥ የለም ያለትህትና ወይም ሀሳብህ ወደሌላ ነገር ሄዶ ወይም ቶሎ ለመጨረስ ብቻ ቶሉ ቶሎ በመጸሰይ ልክ ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት እንደሰለቸህ ሆነህ ወይም ሌላ አስፈላጊ ጉዳይ እንዳለህ ሆነህ ስትፀልይ በዚህ መንገድ እግዚአብሔርን ስታዋራ እግዚአብሔርን ያለመፍራትህን ያሳያል ከገዚዘጸብሔርን መፍራት በጸሎት ወቅት ስከገዚስብሔር ክብር ከንድትሰጥ ይደርጋስ እንዲሁም ትህትና በጸሎት ወቅት እግዚአብሔርን ወደ መፍራት ይመራናል ትህትና ለምሳሌ በጸሎት ወቅት የምንጠ ቀምባቸውን የትህትና መገለጫዎች ጸሎትን በምስጋናና በማድ ነቅ መጀመርን ያመጣል የእግዚአብሔርን ስም አክብሮት በተ ሞላ ፍርዛትና በክብር የሚጠራ ዝም ብሎ ኢየሱስ ኢየሱስ የሚል ሳይሆን ነገር ግን ልክ መልአክ «ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ በክብር ተሞልታ ለች» ኢሳ ከጸሎት የተነሳ ምድር ትንቀጠቀጣለች እግዚአብሔርን መፍራት ልክ በጸሎት ጊዜ እንደምታ ሳየው ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስ ስታነብ ቤተ ክርስቲያን ስትሄድ እንዲሁም ማንኛውንም ከአግዚአብሔር ጋር ባለህ ነገር ማሳየት አለብህ ቤተ ክርስቲያን በታቅ አክብሮት ገብተህ በልብህ እንዲህ እያልክ ስትጸልይ «እኔ ግን በምህረትህ ብዛት ወደቤትህ እገባለሁ አንተን በመፍራት ወደ ቅድስና መቅደስ እሰግዳለሁ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሆነህ የእግዚአብሔርን መልአክና የማም ለኪያ ቤት እንደሆነ ስሰማ ዳዊት ምን እንደአለ አስብ አቤቱ አስከረጅም ዘመን ድረስ ለቤትህ ቅድስና ይገባል መዝ ይህ ቤተ ክርስቲያንን መቅደሱን ጸሎቱን መፍራት ይሰጥሀል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከማንም ጋር አታውራ ካወራህ ለቤተ ክርስቲያን እና ለጸሎት ያለህን ንቀት ያሳያል ወሬ ማውራትህና በጸሎት ውስጥ አለመሳተፍህ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የገባኸው እግዚብሔርን ባለመፍራት እንደሆነ ያሳያል አባታችን ያዕቆብ ያለውን አስታውስ «ይህ ስፍራ እንዴት ያስፈራል ይህ ስፍራ የአግዚአብሔር ቤት ነው እንጂ ሌላ አይደለም ይህም የሰማይ እጅ ነው» ዘፍ እግዚአ ብሔር የሚኖርበት ቦታ አስፈሪ እንደሆነ ምንም አያጠራጥርም እንዲሁም መንፈስ ቅዱስ የሚሰራበት ቦታ አስፈሪ ነው ለዚህ ነው ሙሴ እግዚአብሔር የሚናገርበት ቦታ ሲደርስ አምላክ እንዲህ ያለው «ወዲህ አትቅረብ አንተ የቆምህ በት ስፍራ የተቀደሰች መሬት ናትና ጫማህን ከእግርህ አውጣ» ይኸው ቃል ኢያሱ ተናግሮታል «አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ» ኢያ ጫማን ማውለቅ በእግዚአብሔር ቤት ስትገኝ ቁሳዊ የሆነን ነገር የመጣልና የቅዱስ ቦታ አክብሮን የሚያሳይ ምልክት ነው በትንሹ በቤተ ክርስቲያን ስንቆምና ስንቀመጥ አግዚአ ብሔርን በመፍራት መሆን አለበት አጠገባችን ካለው ሰው ጋር ማውራት ወይም ስለምናስበው ስለምናየው ነገር አስተያየት መስጠት የለብንምፁ ይህን የሚያደርግ እግዚአብሔር መፍራት በፍፁም በልቡ የለም ቤተ ክርስቲያን ሲገባ ጋዜጣ በእጁ ይዞ የሚገባ ወይም በኪሱ ሲጋራ የያዘም ያው ነው የእግዚአ ብሔር ቤትን የማያከብር እግዚአብሔርን ራሱን አያከብርም እግዚአብሔርን የሚያከብር ግን ቤቱንም ያከብራል ይህ ፍርሃት መጽሐፍ ቅዱሳንም ሊያካትት ይገባል ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ሲነበብ ዲያቆኑ እንዲህ ይላል «እግዚአብሔር በመፍራት ቁሙ የእግዚአ ብሔርን ወንጌል ስሙ» ጉባኤው ሁሉ በአክብሮት በፍርዛት ዴዴኢሔሬዴመመ ። እያልን እራሳ ችንን መጠየቅ አለብን የንስሐን ሕይወት መምራት አለብን ሙሴ ፀሊም እንዲህ ብሏል «ጠዋት ከእንቅልፋችሁ ስትነሱ በዚህ ቀን ለምታደርጉት ለእያንዳንዱ ነገር ለእግዚአ ብሔር መልስ እንደምትሰጡ አስታውሱ ይህንን ፍርፃት ለማግኘት በየቀኑ እራሳችንን መፈተሸ አለብን እያንዳንዱ ሰው ግድየለሽ ወይም እግዚአብሔርን የማይፈራ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ለማወቅ ልቡን መፈተሸ አለበት እግዚአብሔርን ወደ መፍራት በመመለስ ፍቅርን እስክናገኝ ድረስ ወደፊት እንጓዝ እግዚአብሔርን አለመፍራትን የሚያመለክቱ ምልክቶ ችን በማጤን እናስወግዳቸው ከኃጢአት ጋር የሚጓዝና የሚደራደር ሰው በልቡ ውስጥ እግዚብሔርን መፍራት የለም ክፉና ኩሩ የሆነ ሰው በልቡ ውስጥ እግዚአብሔርን መፍራት እንደሌለ ግልፅ ነው ሌላው እግዚአብሔርን ወደ መፍራት ሊመራችሁ የሚችለው ነገር ሰዎችን አንደምትፈሩት እግዚአብሔርን መፍራት ነው በሰው ፊት ለማድረግ የምትፈሩትን ነገር በሙሉ በእግ ዚብሔርም ፊት ማድረግ ፍሩኹ ሰዎች እንዳያውቁባችሁ የማት ፈልጉትን ነገር በእግዚብሔር ፊት አታድርጉት እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል ፍርድንም ይፈርዳል ሰዎች እንዳይሰሙት የምትፈሩትን ነገር በሙሉ እግዚአብሔር እንዳያየው ፍሩ ሰዎች እንዳያዩት በመፍራት በድብቅ የምትፈጽሙትን ነገር በሙሉ እግዚአብሔር ፊት ለመፈጸም አትድፈሩ አለበለዚያ ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል «ለሰዎች የሰጣችሁትን አክብሮት ያህል ለአኔ አልሰጣችሁኝም አፈር ከሆነው ሰው ጋር እንኳን አኩል አልተመለከታችሁኝም «ለዚህ አፈር ለሆነወ ሰው ክብርን ስትሰጡ ለእኔ ግን ምንም ዓይነት አክብሮት አላሳያችሁም አ በተዘጋው ክፍላ ችሁ ውስጥ እራሳችሁን እግዚአብሔርን መፍራትን አስለም ዱት ማንም በማይመለከታችሁ ጊዜ እግዚአብሔርን የምትፈሩ ከሆነ በይበልጥ ደግሞ ሰው በሚያያችሁ ወቅት እግዚብሔርን ትፈራላችሁ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በድብቅ የሚሰራ ኃጢአትን ይጠነቀቃል ለምሳሌ አንዲት ሴት ማንም እርሷን በማያይበት ክፍሏ ውስጥ በስርአት የምትኖር ከሆነ ከቤቷ ውጪ በግድየለሽነት ሕይወቷን አትመራም ቤቷ ውስጥ ቁጭ ብላ ቀሚሷ ወደ ላይ ቢገለብ በፍጥነት ታስተካክለዋለች ምክንያቱም እግዚአ ብሔርን ትፈራለች በመሳአክትና በቅዱሳን መንፈስ ፊት ሀፍረት ይሰማታል በሰዎች መካከል ስትሆን ይህንን ጨዋነቷን የምትተው ይመስላችኋል። » የሚል ሰው እግዚአ ብሔርን ከመፍራት የራቀ ነው ችግር ሲገጥምህ እግዚአብሔረን ሳይሆን እራስህን ውቀስ ከዛ በኋላ እግዚብሔርን ወደ መፍራት ትደርሳለህ እግዚአ ብሔርን ወደመፍራት ለመድረስ ከፈለክ የአግዚብሔርን ስም በታላቅ አክብሮት ካልሆነ በስተቀር በክንቱ አትጥራ ጠፀ ኻ የእግዚአብሔር ስም ቅዱስ ነውና ስሙን በከንቱ አት ጥራ ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ቅርርብ ለእግዚአብሔር ያለህን አክብሮት የሚያስጥልህ አይሁን በእያንዳንዱ ጸሎት ወቅት «ስምህ ይቀደስ»ኔ እንደምንል አትርሱ የእግዚአብሔርን ስም በአክብሮት በጠራን ቁጥር ፍርዛት በልባችን ውስጥ ስፍራን ይይዛል እስካሁን እግዚአብሔርን ወደመፍራት እንዴት መድ ረስ እንደምንችል ተናግሬያለሁ እስቲ አሁን ደግሞ እግዚአ ብሔርን በመፍራትና እግዚአብሔርን በመውደድ መካከል ስላለው ግንኙነት እንመልከት ዉ ምስሴፍ ስድስት ፈሪሃ ሸገዚስብሔር ክፍቅሩ ይመጣስ ሸስብርትም ደቀጥሳስ ፈሪሀ እግዚአብሔርንና የእግዚአብሔርን ፍቅር ምንነት ሳያውቁና በሁለቱ መካከል ያውን ግንኙነት ሳይረዱ ፈሪሀ እግዚአብሔርን ወዲያ ብለው ፍቅሩን አጥብቀው ሲያዙ የሚ ሞክሩ ብዙዎች ናቸው ለእነዚህ ለእያንዳንዳቸው መናገር የምፈልገው ነገር አለ በእግዚአብሔር ፍቅር መኖር መልካም ነው ግን ያንን ፍቅር ለማግኘት እግዚአብሔርን በመፍራት መጀመር ይገባል የመንገድ መጀመሪያ አግዚአብሔርን መፍ ራት ሲሆን መጨረሻው ደግሞ ፍቅሩ ነው መንገዱን ከመ ጨረሻው መጀመር አንችልም ስለዚህም መጽሐፍ ቅዱስ «የጥበብ መጀመሪያ እግዚአ ብሔርን መፍራት ነው» ምሳ መዝ ብሎ የሚገልፀውን የተፈጥሮ ትምህርት መቅሰም ይኖርብናል እግ ዚአብሔርን በመፍራት ውስጥ ትዕዛዛቱን መፈፀምን እንማራ ለን የእግዚአብሔር ፍቅር ግን የመንገድ መጨረሻና የመንፈ ሳዊ ተግባር ሁሉ ጫፍ ነው «በእነዚህ በሁለቱ ትዕዛዛትህ ህጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል» ማቴ እዚህ ደረጃ ላይ የሚደርስ ማንኛውም ሰው ሌላ ትዕዛዝ አያስፈልገውም ሌሎች መልካም ድርጊቶች ሁሉ በዚህ ስር ይጠቃለላሉና ብልህ ሰው መንገዱን ከመነሻው ይጀምራል ይህም እግዚአብሔርን ከመፍራት ነው ይህ ፍርሀት ደግሞ በሂደት ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ይመራዋል እንዴት።