Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ከማያምት ጋር ጋብቻና ማኅበራዊ ሕይወት አንዲት ፃይማኖናት ፁፁፌ » የፃይማኖት ልዩነት ወርኀ ሚያዝያ ፃይማኖትን ደብቆ መቅረብ የመጀመሪያ ኅትም ከማያምኑ ጋር ማኅበራዊ ኑሮ ክርስቲያኖች የማያኑትን እንደጠላት መቁጠ ሆን መውደድ ይኖርባቸዋል ክርስቲያኖች አንደ አህዛብ ዞትኝ ያሳቸውን እውነተኛ ቅናት የሚያሳዩት ያላመኑትን በመጥላት ፊት በመንሣት በማሳደድና በመግደል አይደለም አህዛብ የሚሠሩትን መልካም ሥራቸውን ሁሉ እንደ እኛ ካላመናችሁ ምንም አይረባችሁም እያልን ሚዛናዊነት በጎለው ስብከት ተስፋ ብናሳጣቸው ጉዳቱ ብዙ ነው። ተስፋ ክሰ ምን በጎ ነገር ትጠብቃላችሁ። አህያን ሎቨዘየኝ ተዋጋ ብሎ የሚከስ ማን ነው።
ሕውተኛዋ ሃይማኖት ከሌሎች ሃይማኖቶች ያላት ልዩነት አውነት ከሐሰት እንዳላት ዓይነት ልዩነት ነው በሃይማኖቶች መካከል ስላለው ልዩነት ስንናገር አእንደምናይበት አቅጣጫ አቋማችን ሲሏሰያይ ይችላል የተሰያዩ ቢመስሉም አንድ የሆኑ አንድ ሲመስሉሱ ደግሞ አጅግ የተለያዩ የሃዛይማኖት ተቋማት አሉ ክርስቲያን ሆነህ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በአንዲት ሃይማኖት የምታምን ከሆነ ከእርሷ ውጭ ያሉ በሙሉ በስሕተት ጎዳናቸው አንድ ሆነው ይታዩዛል ምንም የተለያዩና አጅግ የተራራቁ ቢመስሉም በሐሰትነት አንድ መሆናቸውን ትረዳለህና የመጻሕፍቶቻቸውና የዶግማዎቻቸው መለያየት እንደልዩነት አትቆጥረውም ክርስቲያን እስከሆንክ ድረስ አንተ እንደ ፍጥረታዊ ሥጋዊ ሰው ሳይሆን እንደ መንፈሳዊ ሰው መመልክት ጀምረፃሃልና ቆሮ ከአንዲቷ ፃይማኖት ውጭ ያሱ ሁሉ ምንም የተለያዩ ቢመስሱም አንድ ናቸው እንዳልን ሁጵ በእውነተኛዋና በአንዲቷ ሃይማኖት ጥላ ውስጥ ያሱ አኅት አብያተ ክርስቲያናት ደግሞ ምንም የየራሳቸው ሀገራዊ ባህላዊ ትውፊትና ቀኖና ሯ ከማያምኑ ጋር ጋብቻ ቢያለያያቸውም በመሠረተ ዛይማኖት አንድ አስከሆኩ ድረስ አንድነታቸው የጸና ነው አንዳንድ ሰዎች የፃይማኖትን መለያየት ከመግባባትና በሰሳዖሃ ከመኖር አንጻር ብቻ ስለሚመሰከቱት በየዛይማኖቱ ያሰው የዶግማ ልዩነት አይታያቸውም ሁሉን እረስታችሁ ከማንም ጋር ቢሆን ለምን የራሳችሁን አቋም ሳትይዙ ተስማምታችሁ አ ኖሩም ይላሉ ይህን ሲሉ እምነትፍ የየራስ አቋም ከሌለ ማንነት ሊኖር እንደማይችል እንኳን አይገነዘቡም። ምናልባትም ሃይማኖት የሚባል ነገር ባይኖር ደስ ሳይላቸው አይቀርም የሚያዩት ከግል ስሜታቸው አንጻር ብቻ ነውና ሃይማኖት የሚያበረክተው ሀገራዊ ሥነ ምግባራዊ አካላዊ ሕሊናዊ ዘላለማዊ በአጠቃላይ ቁሳዊና መንፈሳዊ አ ቸውም ና ባነም መንክ በየዘመኑ የተነሠሥና የሚነ የሀገር መሪዎችም ስለ አውነተኛ ዛይማኖት ግድ አይኖራቸውም እነርሱን ሌት ተቀን የሚስጨንቃቸው እንዴት አድርጌ ለብዙ ዘመን በሥልጣን ሳይ መቆየት እችላለሁ የሚለው የገገርዎች ሐሳብ ብቻ ነው ስለዚህ እውነትም ሆነ ሐሰት ይህን ለማድረግ የሚያስችላቸውን መንገድ እያበረታቱ ኖረዋል ይኖራሉም በመሆኑም ስለአውነተኛ መንገድ ተጨንቃና ተጠባ ማስተማር ያለባት እውነተኛዬቱ ቤተ ክርስቲያን ናት ፃይማኖትን በተመሰከተ በእውነተኛ መንገድ ላይ ቆሞ ለመገኘት ሌላው ኃላፊነት የሚወድቀው በእያንዳንዱ ግለስብእ ላይ ነው ስለአንተ በእውነት መንገድ መሰማራት ሌላው ሰው እንዲጨነቅልህ መናፈቅ ሞኝነት ነው ከማያምኑ ጋር ጋብቻ በየዛይማኖቱ ያለውን የጽንሰ ሐሳብ ልዩነት በጥልቀት ማየት ያልቻሉ አንዳንድ የዋህ ምእመናን በግላቸው አመለካከት እየተጓዙ አነርሱ ከሚከተሉት ሃይማኖት ጋር ተቀራራቢ የአምልኮ ሥርዓት የሚያካሂደውን የሌላ እምነት ተቋም አባል ማግባት የራሳቸውን ሃይማኖት ተከታይ እንደማግባት ያህል ይቆጥሩታል ይህ አመለካከት በመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት ሲመዘን ፍጹም ስሕተት ነው ለምሳሌ አንዲት ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሴት ሙስሊም ወንድ ማግባቷ እና ተመሳሳይ ሴት የካቶሊክ ሃይማኖት ተከታይ ወንድ ማግባቷ በብዙዎች ዘንድ በእኩል ዓይን አይታይም ካቶሊኩን ያገባችዋ ሴት ሙስሊም ካገባችዋ የተሻለ ነገር አንዳደረገች እንጂ ስሕተት እንደሠራች የማይቆጥሩ ሰዎች አሉ ይህም ቀደም ሲል እንደተገለጠው የካቶሊክ ዛይማኖት ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብዙ ልዩነት የላትም ከሚል የተሳሳተ ግንዛቤ የመነጨ ነው እንደ ክርስትና አምነት የአንድ ሃይማኖት እውነተኛነት የሚወሰነው በመጽሐፍ ቅዱስ የዶግማ አስተምህሮ መሠረት ነው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእውነተኛዬቱ ሃይማኖት ገጽታዋ ወይም ሙሉ መልኳ ይታያል ሌሎች ግን በቅዱስ መጽሐፍ ሲመዘኑ ብዙ ነገር አጉድለው ወይም የሌለ ነገር ጨምረው ይገኛሉ ክርስቲያኖች እንደመሆናችን መጠንና መጽሐፍ ቅዱስን መመዘኛ አድርገን አእስከተነሣን ድረስ አንድ ሃይማኖት በመጽሐፍ ቅዱስ ያልተዛባ ትምህርት ላይ የተመሠረተ ዶግማ ከሌለው አውነተኛ ፃይማኖት ሊሆን አይችልም መጽሐፍ ቅዱስ ከእግዚአብሔር የተገኘ የአምላክ ቃል ነውና የክርስትና ዛይማኖት መሠረቱ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ነው አንድ ፃዛይማኖት ባልተዛባ መንገድ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተና እንከን የማይወጣለት ፃይማኖታዊ ትምህርቶችን ይዞ ከተገኘ አስተዳደራዊ ችግሮች ቢኖሩበት ዘመናዊና የሠለጠነ አሠራርን ባይከተል ወይም በአባላቶቹ ዘንድ የስነ ምግባር ችግር ከማያምኑ ጋር ጋብቻ ፈታ ጭጨጭጭጭሎጭጭማጭመድመፎመመ ጎልቶ ቢታይም ዛይማኖቱ ልክ አይደሰም የሚል ድምዳሜ ላይ መድረስ አይቻልም የሃይማኖቱ መሠረታዊ መመሪያ ከግለሰቦች የስነ ምግባር ጉድለት ጋር ሲያያዝ አይችልምና በግለሰቦች የስነ ምግባር ጉድለት የተነሣ የሚፈጠር እንቅፋትና የሚያስነቅፍ ነገር በእውነተኛዋ ዛይማኖት ዘንድ ባይኖር ማንም የሚመኘው ነገር ነው ይሁን እንጂ ይህ ዓይነቱ መስናክል ግለሰባዊ ስለሆነ የሃይማኖቱ ደረጃ ሊመዝዘንበት አይችልም ከዚህም በተጨማሪ እንዲህ ዓይነቱ ሥነ ምግባራዊ ችግር በየፃይማኖት ተቋማቱ ሁሉ የሚታይ ችግር ነው እንጂ የአውነተኛዬቱ ቤተ ክርስቲያን ችግር ብቻ አይደለም ማንኛውም ፃይማኖት በርካታ ዓይነት ሰዎችን የሚያቅፍ ተቋም እንደመሆኑ መጠን እንዲህ ዓይነት ምግባር የጎደላቸው ሰዎች በየዛፃይማኖቱ ውስጥ መገኘታቸው አያስደንቅም አላዋቂ ስው የየፃይማኖቱን ዶግማዊ ይዘትና መሠረታዊ መመሪያዎችን ሳይረዳና ሳይመዝን ፃይማኖቶችን በተከታዮቻቸው ብዛት በሥነ ምግባራቸው ደረጃና በአስተዳደር ብቃታቸው ወዘተ ብቻ ልክ ናቸው አይደሉም ወደሚል መደምደሚያ ላይ ይደርሳል አስተዋይ ሰው ግን ይህ ዛይማኖት እውነተኛ ነው ወይስ አይደለም ከማለቱ በፊት የዛይማኖቱን መሠረታዊ ጭብጥ ተጨባጭ ማስረጃዎችን በመያዝ በተገቢው መንገድ ይመረምራል። » በማለት ደጋግሞ የማያምኑ ሲል የጠቀላቸው አካላት አሉ ሌሎች ነጥቦች ከማየት የሚቀድመው እነዚህ የማያምኑ የሚባሉት እነማን ናቸው የሚለውን ጥያቄ መመለስ ነው ቆሮ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ መሠረት የሚያምኑ ዐርስቲያኖች የሚባሉት መጽሐፍ ቅዱስን ከነምሥጢሩ ተቀብለው በኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት አምነው በአንዲት በቀናች ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ዛይማኖት ጥላ ሥር የሚኖሩ ሁሉ ናቸው ለምሳሌ በዓለም ላይ የሚገኙት ከምስቱ አኅት አብያተ ክርስቲያናት ምንም እንኳን የታሪክ የባህል የቀኖና ልዩነት ቢታይባቸውም ዶግማዊ በሆነ ትምህርተ ፃይማኖት አንድ በመሆናቸው በአንዲት እውነተኛ ሃይማኖት ጥላ ውስጥ ናቸው ቅዱስ ጳውሎስ የሚያምኑ ግ የሚገልጻቸው አነዚህን ሁሉ ነው ተከታዮቿ በቁጥር ቢመስሉም እውነተኛዋ አንዲት ፃይማኖት ዓለም አቀፋዊ ቅዱስ ጳውሎስ ከማያምኑ ጋር ባለ ጊዜ የማያምኑ በማለት የጠራቸው ከአንዲት ሃይማኖት ውጭ የሚኖሩትን ሁሉ ነው መናፍቃን ምንም እንኳን ራሳቸውን በክርስቲያን ስም ቢጠሩም በመጽሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ ሙሉ ሆነው ስለማይገኙ ሁሉም የሚመደቡት ከኢአማንያን ጎራ ነው በሐዋርያት ዘመንና ከዚያም አስቀድሞ በዘመነ ክርስቶስ በክርስትና ስም የሚነግዱና የእግዚአብሔርን ቃል የሚሸቃቅጡ ነበሩ ቀሮ እነርሱም በጌታችንና በሐዋርያት ዘንድ ልዩ ልዩ መጠሪያ ነበራቸው ከእግዚአብሔር ያልሆኑ አጽራረ ቤተ ክርስቲያን ጸራዊያን ወይም ጠላት ጠሳቶች ቢፅ ሐሳዊያን ወይም ሐሰተኛ ወንድሞች» እየተባሉ ይጠሩ ር ማቴ ጴጥ አነዚህ ሁሉ በቅዱስ የ ክስ አስተምህሮ መሠረት የማያምኑ» ናቸው እውነተኛዩቱ ዛይማኖት አንዲት መሆኗ ይታወቃልና ከማያምኑ ጋር ጋብቻ በዘመናችን የመናፍቃንን ዓይነትና የአምልኮ ባዕድ ብዛት ለመቁጠር የሚያታክት ስለሆነ በጅምላ አህዛብ አረማውያን መናፍቃን ከሃድያን መምለክያነ ጣዖታት ርጣዖታትን የሚያመልኩ በጠንቋይ በጥንቆላና በልዩ ልዩ ዛር ድግምትና ሟርት የሚያምኑ እያሉ ካልሆነ በቀር እያንዳንዱን ክፍልፋይ በስም መዘርዘር ያዳግታል ስለዚህ የማያምኑ የሚባሉት ሃፃሃይማኖቷን ሕጓንና ሥርዓቷን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ከመሠረተች ከአንዲት። በእርሷም የሚፈጸም ጋብቻ በፈጣሪ ዘንድ እውቅና ያገኛል መጽሐፍ ቅዱስ አግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው ይላል ማቴ ይህ ቃል የተነገረው ስለ ጋብቻ ነው አንድ የሚያደርግ ወይም የሚያጣምር ፈጣሪ መሆኑን ያስረዳል ሰው በራሱ ፈቃድ ሊጣመር የማይችል ከሆነ ጋብቻ አግዚአብሔር በሚወደው መንገድ መከናወን ይኖርበታል ማለት ነው እርሱ በመካከል የሚገኘውና ባልና ሚስቱን አንድ መጋ ከማያምዮ ጋር ጋብቻ ራር ውጭጭጭዶሞፍጸጮጅጅመጆቿቿ የሚደርጋቸው ደግሞ ፈቃዱ ሲፈጸምና ሁለቱም በአንድ ሐሳብ በአንድ ፃይማኖት ሆነው ሲለምኑት ነው የጋብቻ መሥራች ባለቤትና ተጠሪ ፈጣሪ እስከሆነ ድረስ ያለ ፃይማኖታዊ ሥርዓት ከእርሱ ፈቃድ ውጭ የሚፈጸም ጋብቻ መሠረት የሌለው ቤት ነው ወይም በከንቱ መሠረት ላይ የተሠራ ቤት ይሆናል መሠረቱ ዓለትዑ ማለትም በእግዚአብሔር ቃል መሠረት የተዘጋጀ ዛይማኖትና ምግባር ባለመሆኑ ደግሞ በቀላሉ ይፈርሳል ማቴ በፃይማኖት መንገድ ከተፈጸመ ጋብቻ ይልቅ በማኅበራዊ ተቋማት በተፈጸሙ ጋብቻዎች ላይ የፍቺ አኀዝ በልጦ መታየቱን ጥናቶች ማሳየታቸው ይህን ያስረዳል ይህንንም ከመረጃ መረብ ድኅረ ገጾች ብታስስ ለቁጥር የሚያታክት ምስክር ታገኛለህ ምን ጊዜም ቢሆን ጋብቻን በዛይማኖታዊ መንገድ ማከናወን ፈጣሪ የአምላክነት ድርሻውን እንዲወጣ ዕድል መስጠት ነው በቃና ቨገሊላ በተደረገው ሠርግ ፈጣሪ ስለተጋበሽ ደጋሾቹ አምላካዊ ድጋፍ አግኝተዋል የወይን ጠጅ ባለቀባቸው ጊዜ ውኃውን ወደ ወይን ለውጦላቸዋልና ይዴህም ፈጣሪ በጋብቻቸው ለሚጠሩትና ለሚፈልጉት ሁሉ አምላካዊ ድጋፉን እንደሚቸራቸው ያሳያል ዮሐ ባልና ሚስት በሃይማኖት ሲለያዩ ልጆችም አንደዚያው ሊለያዩ ይችላሉ ይህም ውጤቱ አስከፊ ሊሆን ይችላል ከባልና ሚስት አንሥቶ በርካታ የቤተሰብ አባላት በመሠረተ እምነት ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተለያየ አመለካከት የያዙበት ሁኔታ አለ ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስን ያለ አግባብ ፍጡር ነው አማላጅ ነው ወዘተ እያሉ መለያየታቸው ለዚህ ምስክር ነው ስለዚህ ከተጋቡ በኋላ አንዲህ ያለ መለያየት እንዳይፈጠር ቤትን በትምህርተ ፃይማኖትና በጸሎት ማጠር ያስፈልጋል ክቪሺህ የሚቀድመው ደግሞ ከማያምኑት ጋር በጋብቻ ላለመተሳሰር መጠንቀቅ ነው ከማያምኑ ጋር ጋብቻ ሃይማኖት የግል ቢሆንም ፍጻሜውና ጠቀሜታው ማኅበራዊ ሆኖ ይገኛል ስለዚህ የዛይማኖትን ነገር ሁል ጊዜ እንደ ግላዊ ጉዳይ ብቻ መመልከት ጉዳቱ ያመዝናል ይህ አመለካክት የበለጠ ጎጂ ሆኖ የሚገኘው በባልና በሚስት መካከል ሲሆን ነው ለምሳሌ ፃይማኖት የግል ነው ብለህ ሚስትህ የሌላ ዛይማኖት ተከታይ ሆና ሳለ አገባፃት እንበል አንተ በጾም ወራት መኝታ ለይተህ ወይም ከግንኙነት ርቀህ ታሳልፋለህ ሃይማኖትህም ይህን እንድታደርግ ያዝፃል አርሷ ግን በፃሃይማኖቷ ውስጥ ያንተን የሚመስል ሕግ እስከሌላት ድረስ ሩካቤ ማድረግ ትፈልጋለች ፃይማኖት የግል ነው ካላችሁ ይህን ልዩነት በምን ማስታረቅ ትችላላችሁ። አነርሱ ቢቻቻሉም እንኳን ከየአቅጣጫው የሚሰነዘርባቸው ተቃውሞና ትችት ከዓቅማቸው በላይ ሊሆን ይችላል ወዳጅ ዘመድ ባልንጀሮች ቤተሰብአና ከማያምኑ ጋር ጋብቻ ወላጆች ሁሉ የአኔ የሚሱአቸውን ሰዎች በፃሃይማኖት ከማይመስሳት ወይም ከማትመስለው ሰው ጋር ሲጋቡ አይተው ዝም ማለት አይሆንላቸውም በተቋም ደረጃ ፃይማኖቶቹ ራሳቸው አባላቸውን ላለማጣት የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ሊኖር ይችላል ሌሎች አካላትም ተመሳሳይ ጫና የሚያሳድሩበት ጊዜና ሁፄታ ይኖራል ይህን መሰሉ ውጫዊና ውሳጣዊ ጫናዎች ደግሞ ጥንዶቹን ባሰቡትና በሚመኙት መንገድ እንዳይኖሩ ሲያደርጋቸው የሚችልበት ዕድል የሰፋ ነው በመጨረሻም አስከክመለያየትና አስከመፋታት ሊደርሱ ይችላሉ ስለዚህ ቤተ ክርስቲያን በሃይማኖት የተለያዩ ወንድና ሴት ልዩነታቸውን ሳያስወግዱ ጋብቻ አንዳይፈጸሙ የምታስተምረው የልጆችን አስተዳደግ ዘመናችንንና የዓለምን ክፉ አካፄድ ወደፊት ሲያጋጥም የሚችልን ማንኛውንም የኑሮ እንቅፋት ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው ይህ ደግሞ መንፈሳዊነትና አርቆ ተመልካችነት ነው እንጂ ጭፍንነት አለመሠልጠንና ወግ አጥባቂነት ወይም የፍቅር ባላንጣነት አይደለም አውነት ለመናገር አንድ ሰው የማገባት ሴት ይህ ይህ ነገር ሲኖራት ይገባል ብሎ ከሚፈልግባት ከማንኛውም ነገር ይልቅ ሚስቱ በፃይማኖት እርሱን የምትመስለው ብትሆንለት የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናል ለሌቲቱም ቢሆን የምታገባው ሰው እንዲኖረው ከምትፈልገው ማንኛውም ቁሳዊ ነገሮች ይልቅ ባሏ በፃይማኖት አርሷን የሚመስል ቢሆን የበለጠ ተጠቃሚ ናት በተጋቢዎች መኻል ከማንኛውም መስፈርት ይልቅ የሃይማኖት አንድነት ቀዳሚውን ስፍራ መያዝ የሚኖርበት ስለዚህ ነው በዓለማችን ላይ ልዩ ልዩ የአምልኮ ሥርዓት ያላቸው በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የእምነት ድርጅቶች አሉ ከአነዚህም ውስጥ ሁሉም ለማለት በሚያስደፍር ቁጥር ጥቁቶች በቀር አብዛኞቹ የጋብቻን መልካምነት ተቀብለው ሥርዓታቸው በሚያዛቸው መንገድ ጋብቻን ይፈጽማሉ እምነታቸው አውነትም ሆነ ሐሰት ከማያምኑ ጋር ጋብቻ በሪም ርን ተ ጭሎ በምድር ላይ የሠመረ ትዳር ለመምራት የአንድ አምነት ተቋም ተከታዮች ሆነው ጋብቻ መፈጸማቸው የሚመከር ነው ከላይ የተጠቀሰው ምክር አዘል ቃል የሚያስገነዝበን አንድ ጭብጥ አለ። ሲያደርስ የሚችለውን ችግር ዘርዝሮ መፈጸም አይቻልም በአንደኛ ደረጃ ከፈጣሪ ጋር ያጣላል ቀጥሎም ከቤተሰብእ ከዘመድና ከወዳጅ ሁሉ ጋር ሊያራርቅና ሊያቀያይም ይችላል አፍላ የፍቅር ስሜት ን ነናኝሃኘኝሃርከበከ ከክማያምኑ ጋር ጋብቻ ጭሔሔጨጭፍጨፍ ክወፎጩመኤመጮ ሲሟጠጥና ውጫዊው ጫና ሲበረታ ጭቅጭቅ ያስክትላል ዝብርቅርቅ ቤተሰብእ ይፈጥራል ለውጥ የተፈጥሮ ሕግ ነው ይባላል ሰው ደግሞ የተፈጥሮ አንድ ቅንጣት ስለሆነ ለተፈጥሮ ሕግ ይገዛል ስለቪህ መሻሻልና መለወጥ በሰው ውስጥ ይኖራሉ በአርግጥ ለውጥ ሰመጥፎና ለመልካም ሊሆን ይችላል የሰው ልጅ የሚለወጠውና የሚሻሻሰውም በብ ኩ አቅጣጫ ነው ለውጥ ያለ ነውና ሃይማኖትን በተመለከተ ዛሬ ልዝብ አቋም ያለው አንድ ስው ነገ በዚህ ሁፄታ ላይቀጥል ይችላል የላላ አቋም በነበረው ጊዜ ለሃይማኖቱ ግድ ሳይኖረው በዛፃይማኖት ከማትመስለው አንዲት ሴት ጋር ጋብቻውን የፈጸመ ኣንድ ሰው ለዛይማኖቱ ትኩረት መስጠት እንዳለበት የሚያሳምነው ሁኔታ በሕይወቱ ሲፈጠር ወይም በራሱ ይህን ማድረግ አለብኝ ብሎ በሚወስንበት ጊዜ ትዳሩ ችግር ላይ መውደቅ ይጀምራል ስለዚህ በዚህ መልኩ የወደፊት ዕጣውን በማስተዋል የሚመለከት ሰው በጊዜያዊ ስሜት ተማርኮና በቁሳዊ ነገር ተገዝቶ በዛይማኖት ከማይመስለው ሰው ጋር ጋብቻ አይፈጽምም በፃይማኖት የተለያዩ ወንድና ሴት ባሉበት ሁኔታ እንጋባ ብለው ሲወስኑ የመቻቻል ክሂሎት አላቸው አያሰኝም መቻቻል ይህን በመሰለ ሥጋዊነት ሳይሆን በሌሳ በመልካም መንገድ መገለጥ አለበት ይልቅ የሚያመለክተው ጥንዶቹ ለየክሃይማኖታቸው የሰጡትን ዝቅተኛ ቦታ ነው በተጨማሪም ስለወደፊት ሕይወታቸውና ስለልጆቻቸው ዕጣ ፋንታ አርቀው አሰመመልከታቸውን ያሳያል ምክንያቱም የሚወልዷቸው ልጆች በአስተሳሰብ በዝንባሌና በስሜት ከአነርሱ በጣም የተለየ የራሳቸው ማንነት ያላቸው መሆናቸውን እንኳን አልተረዱምና ሰው ከሃይማኖቱ ይልቅ የግሉን ፈቃድ ከተከተለ ምን ያህል ለሥጋው እየተገዛ መሆኑን ይጠቁማል ባልና ሚስቶች ከፃይማኖታቸው ሕግጋትና ሥርዓት በራቁ ቁጥር ከፃይማኖታቸው ውጭ እየሆኑ ይመጣሉ በማያምኑ ጋር ጋብቻ ሩር ወላጆች በተለያየ ዛይማኖት የሚኖሩ ከሆነ አንኳን ወልዶ ማሳደግ ይቅርና ሰልጆች ስም ማውጣት እንኳን ቀላል ነገር አይሆንም በየዛይማኖቱ የየሰው አሰያየም የተለያየ ትርጉም ያስከትላልና ታዲያ በፃይማኖት የተለያዩ ወንድና ሴት የሚጋቡት ልጆች ወልደው በየትኛው ዛይማኖታዊ ኅብረተሰብ ውስጥ ሲያሳድጓቸውና ሲመሩአቸው ነው። በአዲስ ኪዳንም ከማያምኑ ጋር ጋብቻ መፈጸም ተገቢ አለመሆኑን የሚያስረዱ በርካታ ጥቅሶች ይገኛሉ ለምሳሌ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ መልእክቱ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካፄድ አትጠመዱ ብሏል ቋቆሮጄ «አትጠመዱ» የሚስው ቃል አጅግ ምሥጢራዊ ነው ይህም በግልጽ ከማያምኑ ጋር አትጋቡ በሚል ይተረጎማል እንደሚታወቀው «መጥመድ» የሚለው ቃል እንደአገባቡ ብዙ ፍቺ ቢኖረውም በዋናነት ሁለት በሬዎችን ለእርሻ ሥራ ማዘጋጀትን ያሳያል ይኸውም ለማረስ ለመዝራትና ፍሬ ለማፍራት ነው ስለዚህ «አትጠመዱ» የሚለው ቃል ጋብቻን ያመለክታል በሬዎችን እንደ መጥመድ ጋብቻም ሁለት ሰዎች ማለትም ወንድና ሴት ባልና ሚስት በሩካቤ አንድ ለመሆንና ዘር ለመተካት የሚጠመዱበት የውዴታ የዛይማኖት የተስፋና የፍቅር ገመድ ነውና ባልየው እንደ ገበሬ ሲሆን ዘሩም የወንድ ዘር ነው የሴቲቱ ማኅፀን ደግሞ የሕይወት አርሻ ነው በሩካቤ አንድ መሆን ደግሞ «ብዙ ተባዙ» የሚለውን የአምላክ ቃል ለመፈጸም የሚካፄድ የግብርና ሥራ ነው በዚህ ምሥጢር መሠረት «ከማያምኑ ጋር አትጠመዱ» ማለት ጋብቻ አትፈጽሙ ማለት ነው በዓለም እስካለን ድረስ ከማያምኑ ሰዎች ጋር በብዙ መንገድ ልንገናኝ እንችላለን። ከማያምኑ ጋር መጋባት እጅግ የከፋ ነገር መሆኑን አይደለምንየ በርካቶች ግን በልማድ እንጂ በመንፈሳዊ ዕውቀት ስለማይመሩ ከባድ ጥፋት ሆኖ የሚታያቸው ከፃይማኖት ይልቅ የሥጋ ዝምድና መፍረሱ ነው ዛሬ በአገራችን በስመ ክርስቲያን እየኖሩ ከቅርብ የሥጋ ዘመዳቸው ጋር ከተጋቡ ሰዎች ይልቅ ከማይምኑ ሰዎች ጋር የተጋቡ ሰዎች ቁጥር እጅግ የተራራቀ ነው ይህም አጋጣሚ ሳይፈጠር ቀርቶ ሳይሆን ዘመድን ማግባት የማያምንን ከመግባት በላይ አንደ ነውር ስለሚቆጠር ነው የሥጋ ዘመድን ማግባት ከማያምኑ ጋር ጋብቻ መፎፎፎድሎ መመ መመመ ድጓ መመመመችመመመጅጅሚ ያመ መመመ መ ነውር አይደለም ለማለት ሳይሆን ምን ጊዜም ቢሆን የሚበልጠውን ግን አብልጦ ማየት ያስፈልገናል ቤተ ክርስቲያን ከአህዛብ ጋር እንዳይጋቡ ልጆቿን ማስተማር ኃላፊነቷ ነው ይህንንም በሚገባ ተወጥታለች ይህም ሕገ ልቡና ሕገ ኦሪትንና ሕገ ወንጌልን ዋቢ አድርጋ በሠራችው የጠራ ማስረጃ መረዳት ችለናል እንደምታስተምረው እንዲሁ ደግሞ ማድረግ ከአርሷም ይጠበቃል አርሷም እንደ ማኅበር እንደ ተቋም ወይም እንደ አንድ ፃይማኖታዊ አካል ከማያምኑ መንግሥታትና ነገሥታት ጋር ያላት ግንኙነት አንደባልና ሚስት አንድነት ያህል መሆን የለበትም ቤተ ክርስቲያን ፃይማኖት ከሌላቸው መንግሥታትና ነገሥታት ጋር የሚኖራት ግንኙነት ልኩን የጠበቀና ማንኛውም አንድ ክርስቲያን ዛይማኖት ከሌላቸው ሰዎች ጋር ሲኖረው እንደሚገባው ዓይነት ልክኛ ግንኙነት መሆን አለበት ይህን ለማድረግ ጥበብ ያስፈልጋል ክብሯ እንዲጠበቅ መኖሯ አእንዳይዘነጋና ጥቅሟንም እንዳታጣ ብዙም ሳትርቅ ማንነቷ ተበላሽቶ ስሟ ጠፍቶ በልጆችዋ እንዳትጠላ መንፈሳዊ ሳይሆን መንግሥታዊ ተቋም ብቻ መስላ አንዳትታይ ደግሞ ያሰመጠን ሳትቀርብ መጓዝ ይኖርባታል ሁሉም ነገር ልክ አሰውና ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ርርርርርርርጌርሞጅች ማም መመ መመመ ጂው መመመ መመመ ምዕራፍ ሰባት ከማያምኑ ጋር ጋብቻን በተመለከተ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ጥያቄ ከማያምኑ ጋር መጋባት አይቻልምፃ ያ ከሆነ ቅዱስ ጳውሎስ የማታምን ሚስት ያለችው አይተዋት ያላመነ ባል ያላት አትተወው ሲል ሰምን ጻፈ። የምእመናን አባት እግዚአብሔር ስለሆነ ክርስቲያኖች ሁሉ ወንድምና እኅት ናቸውና መጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያኖችን በነጠላ ቁጥር ወንድም እኅት ሲላቸው እናገኛለን ለዚህም ሐዋርያው ወንድም ቢሆን ወይም እኅት በማለት ያሰፈረውን ሐረግ መጥቀስ ብቻ ይበቃናል ቆሮጂ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልቦቻቸው ልዮ ላጮ መገፎመመመ ፍመ ሐዋርያው ከወንድሞች ወገን ያላመነች ሚስት ያለችው ቢኖር አይተዋት ሲል ከክርስቲያን ወንዶች መካከል ክርስቲያን ያልሆነች ሚስት ያለችው ሰው ቢኖር አይፍታት ማለቱ ነው ጸቆሮጂኗ እንደዚሁም ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሲቀመጥ ቢስማማ አትተወው ሲል ደግሞ ለክርስቲያን ሴት ክርስቲያን ያልሆነ ባል ካላት በሃይማኖት እኔን ካልመሰልክ ብላ አትፍታው ማለቱ ነው ቆሮጂ ሐዋርያው ይህን መልእክት ባስተላለፈበት አንቀጽ የተናገረው በትዳሩ ውስጥ የሃይማኖት ልዩነት ሳይኖር ቀደም ብሎ ስለተፈጸመ ጋብቻ ነው ስለዚህ ቃሱ የሚመለከተው አስቀድሞ የተጋቡ ሰዎችን ነው ነው እንጂ ወደፊት የሚጋቡትን አይደለም ፍቺ የሚኖረው ጋብቻ ሲኖር ነው ቀድሞ ጋብቻ ሳይኖር ፍቺ ሊኖር አይችልም ሌላው ሐሳብ ደግሞ ፍቺ ከጋብቻ ጋር አንጂ ከመተጫጨት ጋር በምንም ሊዛመድ አይችልም ስለዚህ ይህ የሐዋርያው ቃል ላልተጋቡ ሰዎች ሊጠቀስ አይችልም ማለትም ያላመነች እጮኛ ፍቅረኛ ያለችው አይተዋት ወይም ያላመነ እጮኛ ፍቅረኛ ያላት አትተወው ማለት አይደሰም ስለዚህ የሐዋርያው ገለጻ ቀደም ሲል የተጋቡትን የሚመሰከት በመሆኑ ከማያምኑ ጋር ለመጋባት ልባቸው እያወቀ የሚዘጋጁትን የሚደግፍ ወይም የሚያበረታታ አይደለምና ከማያምኑ ጋር መጋባት አሁንም ቢሆን በክርስትና ፃይማኖት የተነቀፈ ነው አንደ ሐዋርያው አገላለጥ አይተዋት አትተወው ማለት አይፍታት አትፍታው ማለት ነው። የተጫጩ ወንድና ሴት ባለመግባባት ሲለያዩ ተፋቱ አይባልም ሐዋርያው በዚህ መንገድ እያዘዘ ያለው አስቀድሞ ተጋብተው እየኖሩ ስላሉ ባልና ሚስት መሆኑን የምናውቀው ያላመነች ሚስት ያለችው እና ላመነ ባል ያላት እያለ በመጻፉ ነው ር ነነሃሃክከከ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሐዋርያው ሲጽፍ ሚስት ወይም ባል እያለ መሆኑ የሚጽፈው ቀደም ብሎ ጋብቻቸው ስለተፈጸመ ሰዎች መሆኑን በግልጽ ያሳያል የሐዋርያው መልእክት ያልተጋቡ ወንድና ሴትን የሚመለከት ቢሆን ኖሮ የማታምን አጮኛ ወይም ፍቅረኛ ያለችው ሰው ቢኖር ይል ነበር እንጂ ሚስት ባል እያለ ከይጽፍም ነበር ያልተጋቡ ፍቅረኛሞች ያጨ ያጨች ያጩ የተጫጩ ወይም እጮኛሞች ይባላሉ እንጂ ባልና ሚስት አይባሉምና በዘመነ ቅዱስ ጳውሎስ የክርስትና ሃይማኖት ለዓለም እንግዳ እንደመሆኗ መጠን በደንብ መስፋፋት ስትጀምር በፃይማኖት የተለያዩ ባልና ሚስት በአንድ ቤት ውስጥ መገኘታቸው የሚያስደንቅ ነገር አይደለም ከባልና ከሚስቱ አንዱ ወገን ብቻ የሐዋርያትን ትምህርት አምኖ በመቀበሉና ክርስቲያን በመሆኑ በመካከላቸው የሃይማኖት ልዩነት ሊፈጠር ችሏል ታሪኩ እንዲህ ነው በዚያ ዘመን ሁለት ክርስትናን የማያውቁ ወይም የማያምኑ ወንድና ሴት ተጋብተው ይኖራሱሉ። ከጊዜ በኋላ ከሁለት አንዳቸው ክርስትናን የማወቅ ፈቅዶና ከምኖ የመጠመቅ ዕድል ይገጥማቸዋል በባልና በሚስቱ መካከል የፃያማኖት ልዩነት ተፈጠረ ማለት ነው በዚህ ጊዜ አንደ ከሁለቱ ወደ ክርስትና የመጣው ወገን ሐዋርያው ትምህርት ባልየው ቢሆን ሚስቱን ሊተዋት ወይም እኔ ክርስቲያን ሆኛለሁና ወይ እንደ እኔ አምነሽ ተጠመቂ አምቢ ካልሽ ደግሞ መፋታት አለብን ማለት የለበትም ይህንን ለመደንገግ ሐዋርያው ይያላመነች ሚስት ያለችው ቢኖር አይተዋት በማለት ጻፈልን ዛሬም ቢሆን ተጋብተው እየኖሩ ሳለ ከገዜ በኋላ ወደ ክርስትና ዛይማኖት የሚመጡ ሰዎች የትዳር አጋራቸው እንደ እነርሱ ለማመን ፈቃደኛ ላይሆን ይችላል በዚህ ጊዜ ፃይማኖቱን ባይቀበልም አብሮ ለመኖር ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ ወደ ክርስትና የገባው ወገን የዛይማኖት ልዩነትን ሰበብ አድርጎ የፍቺ ሐሳብ እንዳያመጣ የሚያስጠነቅቅ ቃል ነው ከጋብቻ በኋላ ወደ ክርስትና ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ልዩ ልዩ ጥያቂሥፕ መር ጨመ የሚጠሩ ሁሉ ይህን የቅዱስ ጳውሎስን ትምህርት በሚገባ መማር አለባቸው ይህ ቃል የሚመሰከተው እነርሱን ነውና ከላይ የሰፈረው የሐዋርያው መልአክት ሙሉ ሐሳብ ይኸው ነው። ከዚህ አልፎ ሐዋርያው ያላመነች ሚስት ያለችው አይተዋት ያላመነ ባል ያላት አትተወው እያለ ቀደም ሲል የተጋቡ ባልና ሚስትን ያስተማረበትን አንቀጽ ይዞ ከማያምት ጋር መጋባትን ቅዱስ ጳውሎስ ሰብኳል ማሰት በሐዋርያው ላይ የሐሰት ምስክር መሆን ነው ይህ የሐዋርያው መልእክት አንድ ክርስቲያን በፃይማኖት የማትመስለውን ሴት ልቡ እያወቀ እምነቷን እንደያዘች እንዲያገባት የሚያበረታታ አይደለም ወይም ክርስቲያኗ ሴት ከማያምን ወንድ ጋር እንድትጋባ አላደፋፈረም አበው ዱባና ቅል ለየቅል እንደሚሉት የሐዋርያው መልአክት ከዚህ አጅግ በጣም የራቀ ሐሳብ ያለው ነው ሐዋርያው በሌላ ስፍራ ከማያምኑ ጋር መጋባት እንደማይገባ ክማያምኑ ጋር ጋብቻ በአዲስ ኪዳን በሚለው ርእስ ስር ያስፈረውን ኃይለ ቃል ልብ ይሏል ስለዚህ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንቶስ መልእክቱ ከወንድሞቹ ወገን ያሳመነች ሚስት ያለችው ቢኖር አርስዋም ከአርሱ ጋር ለመቀመጥ ብትስማማ አይተዋት ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ አትተወው በማለት የጻፈው ኃይለ ቃል በዋናነት ሁለት ነገሮችን ያመለክታል ኛ አስቀድመው የተጋቡትን ሰዎች ኛ ወደ ክርስትና ለመምጣት አዲስ የሆኑትን ሰዎች በርካታ ሰዎች ባለማወቅ ኃይለ ቃሉን በአጋዥነት የሚጠቅሱባቸው የተሳሳተ ሐሳቦች ኛ ይህ የሐዋርያው መልእክት የተጋቡትን አንጂ ወደፊት የሚጋቡትን አይመለከትም ማለት ነው በሃይማኖት ተለያይቶ መጋባትን አያበረታታም። » ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ኛ ከባለና ከሚስት አንዳቸው ከጋብቻቸው በላ ከኢአማኒነት ወደ ክርስትና የሚመጡትን ሰዎች እንጂ ክርስቲያን ሆነው ሳለ ልባቸው እያወቀ ከማያምን ሰው ጋር ስለተጋቡ ሰዎች አይናገርም ቆሮጂ ሽ ኛዑ አስቀድመው የተጋቡ አንደመሆናቸው መጠን የፃይማኖት ልዩነቱ የተፈጠረው ከሁለቱ አንዱ ወደ ክርስትና በመምጣቱ እንጂ አንዱ ወደ ክህደት በመሄዱ አይደለም ስለዚህ የሐዋርያው ቃል ክርስቲያን ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ አንዱ ወገን በመካዱ ምክንያት የሚፈጠረውን የሃይማኖት ልዩነት አይመለክትም እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ሦስት ነጥቦች አንደኛ ወደ ፊት ለመጋባት ለሚዘጋጁ ሁለተኛ ክርስቲያን ሆነው ሳለ ከማያምን ጋር በድፍረት ለተጋቡ ሦስተኛ ክርስቲያን ሆነው ተጋብተው ሳለ አንዱ ወገን ወደ ክህደት ሲፄድ ሐዋርያው ያላመነች ሚስት ያለችው አይተዋት ያላመነ ባል ያላት አትተወው በማለት የጻፈው ጥቅስ ያለ አገባቡ በማስረጃነት ሲጠቀስ አንደማይገባው ያሳያሉ ቅዱስ ጳውሎስ ከወንድሞቹ ወገን ያላመነች ሚስት ያለችው ቢኖር እርስዋም ከእርሱ ጋር ለመቀመጥ ብትስማማ አይተዋት ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከአርስዋ ጋር ሲቀመጥ ቢስማማ አትተወው ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ ከላይ ምላሹ ተብራርቷል ነገር ግን ሐዋርያው ለምን እንዲህ እንዳስተማረና ወደ ክርስትና የመጣው ወገን አስቀድሞ የፍቺ ጥያቄ በጭራሽ ማንሣት እንደሌለበት ያስጠነቀቀበትን ጥልቅ ምሥጢር ማወቅ ከፈለግህ ከዚህ ቀጥሎ ከሀ እስከ ተ የተዘረዘሩትን ነጥቦች በእርጋታ አንብብ። በማለት አንዳስገነዘበው አስቀድመው ከተጋቡት ባልና ሚስት በኋላ ክርስቲያን የሆነው ሰው እርሷ አብራው ለመኖር አስከፈቀደች ድረስ አንደ አርሱ ባታምንም እንኳን እርሷን ፈትቶ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው መመመ ኣመ መመመ ው መመ ካላባረራት የእርሱን ሃይማኖት ማለትም ክርስትናውን የማየት የመማር የመማረክና የማመን ዕድል ሲኖራት ይችላል በአርግጥ ይህ የሚሆነው ባልየው ክርስቲያን በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በትክክል በክርስትናው መንገድ የሚጓዝና መልካም አርአያነት ያለው ክርስቲያን ከሆነ ብቻ ነው አርሱ ክርስትናን እንደተቀበለ ወዲያውት እንደእርሱ ያላመነች ሚስቱን አንደኔ አላመንሽምና ሂጂልኝ ብሎ ቢያሰናብታት ግን ክርስትናን አምና የምትቀበልበትን አንድ በጎ ዕድል አሳጣት ማለት ነው ይህም ብቻ ሳይሆን ባሏ ክርስቲያን ሲሆን ያባረራት ሴት በሌላ መንገድ ስለክርስትና የምትሰማበት አጋጣሚ ቢኖር አንኳን ባሏን ያሳጣትና ትዳሯን ያፈረሰባት የክርስትና ዛይማኖት እንደሆነ በመቁጠር ክርስቲያን ለመሆን የተከፈተ ልብ ሳይኖራት ይችሳል አንዲያውም ለክርስትና ሃይማኖት በጠላትነት ልትሰለፍ ትችላለች ስለዚህ አስቀድሞ ክርስቲያን ያልነበሩና ተጋብተው ያሱ ሰዎች አንደኛው ክርስቲያን የመሆን ዕድል ሲገጥመው አብሮ ለመኖር ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ ያላመነውን ወገን እንዳይፈታ ከታዘዘበት ምክንያቶች አንደኛው በጋብቻ ምክንያት ያላመነው ወገን ሊያምን የሚችልበት ሁኔታ ስለሚፈጠር ነው ለ ዳግመኛም ወደ ክርስትና የመጣው ሰው ተሸርሽሮ ወደ አለማመን ይፄዳል የሚል ስጋት ባለመኖሩ ያመነው ወገን ያላመነችውን ሚስቱን አይፍታት ተብሏል አዲሱ ክርስቲያነ ወዳላመነችው ሚስቱ ይሳባል እንዳይባል ቀድሞ የኖረበት አምነት በመሆኑ ምን አዲስ ነገር አግኝቶ ይሳባል። ትዳሩን ማፍረስ ግን በግድ እንዲያምን ተጽዕኖ ማድረግ ነው በ ሁለት ክርስቲያን ያልነበሩ ወንድና ሴት ከጋብቻ በላ አንዱ ወገን ብቻ ወደ ክርስትና ሃይማኖት በመጠራቱ ምክንያት የፃይማኖት ልዩነት ሲፈጠር ወደ ክርስትና ያልመጣው ወገን ጋብቻው እንዳይፈርስ አብሮ ለመኖር እስከፈቀደ ድረስ አደጋ የሌለው አማራጭ ይህ ብቻ ነው መደረግ እንዳለበት የሚያወሳ ነው ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሐዋርያው ከባልና ከሚስት አንዱ ወገን ለብቻው ሲያምን ጋብቻው መፍረስ አለበት ወይም ይፋቱ በማሰት ግዴታ አስቀምጦ ቢሆን ኖሮ ብዙ ነገሮች ይወሳሰቡ ነበር እየተፈቃቀዱ ተፋቱ ማለት ስሜታቸውን በእጅጉ ይጎዳል ልጆች ይበተናሉ ሀብት ይባክናል ወዘተ ስለዚህ ክርስቲያናዊ ሕይወትን ምቹና ቀላል ለማድረግ መንፈስ ቅዱስ በሐዋርያው አድሮ ላመነች ሚስት ያሰችው ባል ቢኖር አይተዋት በማለት የፍቅር ሥርዓት ሠራልን ተ በመጨረሻም የዚህ ሁሉ መደምደሚያ በዚያው ምዕራፍ በተደጋጋሚ ሐዋርያው እያንዳንዱ በተጠራበት መጠራት እንደዚሁ ይኑር በማለት የተናገረው ቃል ነው የክርስትና ፃይማኖት መመሪያ አንድ ሰው ክርስቲያን ሲሆን በሃይማኖቱ አመካኝቶ ባህሉን ወይም በሰዎች መካከል አቀማመጡን እንዲለውጥ ከቶ ክያስገድድም በአርግጥ ለክርስትና ተጻራሪ የሆኑና ጎጂ ነገሮችን በመቅረፍ በሕይወት ለውጥ ማምጣት ተገቢ ነገር ነው ነገር ግን አግብቶ የተጠራ በትዳሩ ጸንቶ ይኑር ሳያገባ የተጣራ በሕጉ መሠረት ያግባ በተጠራበት መጠራት መኖር ማለት ይህ ነውና ቆሮ ጥያቄ ጂ በክርስትና መፋታት አንዴት ይታያል። ብዙዎች ክርስቲያን ባልና ሚስቶች መፋታት አንደሌለባቸው እያወቁ አልቻልኩም እያሉ ይፋታሉ ከተፋቱ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በኋላ ሌላ ማግባት እንደሌለባቸው የሚያውቁ ግን እምብዛም አይገኙም የክርስቲያን ሕግ መፋታትን ብቻ ሳይሆን ከፍቺ በኋላ የሚደረግንም ጋብቻ ያወግዛል የዚህ ተጨማሪ ሕግ ጠቀሜታ ደግሞ ምናልባት ሰዎች ትዳራቸውን ሲያፈርሱ ሲሉ አእንጋባ የሚላቸው ሌላ አይዞህ ባይ ካገኙ ለመፋታት ይፋጠናሉና ይህንን በር ለመዝጋት ነው ወይም ከኑሮ አጋራቸው በአንድ ነገር ይሻላል ያሉት ሰው ለትዳር ሲጠይቃቸው ትዳራቸውን ለማፍረስ ይነሣሣሉ አንዲያውም አውነት ለመናገር ብዙ ሰዎች የሚፋቱት በትዳራቸው የተፈጠረውን ችግር መሸከም አቅቷቸው ሳይሆን የተሻለ ብለው ያሰቡትን ነገር ልባቸው ሲከጅል ነው ስለዚህ ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር የሚለው ሕግ ይህንን ክፍተት በመዝጋት ሌላ የማግባት ተስፋን ያጨልማል ማን ያውቃልየ ለመፋታት ያሰቡ ሰዎች የወደዱትን ሲያጡ የጠሉትን ይቀላውጡ አንደሚባለው ሴላ የማግባት ዕድል እንደሌላቸው ሲነገራቸው ተመልሰው ይታረቁ ይሆናል ወይም ጊዜ ሲያስተምራቸውና ብቸኝነት የበለጠ ጉዳት ሲሆንባቸው የጠሉትን ትዳር ያመሰግኑት ይሆናል ያም ባይሆን ፍቺን ያስመለከታቸው ባለጋራ ሰይጣን ሲሸነፍና አፍሮ ሲሄድ ልብ ይገዙና ወደ ትዳራቸው ይመለሱ ይሆናል ከዚህም ባለፈ የየግለ ጥቃታቸውና ጉዳታቸው ብቻ ታይቷቸው ፍቺን የመረጡ ባልና ሚስት ብዙ ጊዜ የፍቺ አሰቃቂነትና የልጆቻቸው ጉዳትና የወደፊት ዕጣ ፋንታ የሚታያቸው ከፍቺ በኋላ ተረጋግተው ሲቀመጡ ነውቁ በዚህ ጊዜ ምናልባት ስለለጆቻቸው ብቻ አንኳን ሲሉ መፋታት እንዳልነበረባቸው ሲገነዘቡ ይችላሉ ይህ ከሆነ ቸኩለው ሌላ ካላገቡ የመመለስና ትዳራቸውን አንደገና የማደስ ዕድል ይኖራቸዋል ከተፋቱ በኋላ ቸኩሎ አለማግባት በብዙ መንገድ ጥቅም አለውና ሐዋርያው ብትለያይ ግን ሳታገባ ትኑር ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ያለው ስለዚህ ነው ይሁን አንጂ መፈፋታት በክርስትና ምንም አውቅና የለውም ኛ ከባልና ከሚስት አንዳቸው ክርስቲያን ካልሆኑ ከባልና ከሚስቱ አንደኛው ወገን ያሳመነ ከሆነ ግን ፍቺን በተመለከተ ያለው ሐሳብ አስቀድሞ ካየነውና ሁለቱም ክርስቲያን ሲሆኑ መወሰን ካለበት ለየትያለ ነው ይኸውም ከሁለቱ ሰዎች ክርስቲያን የሆነው በክርስትና ሕግ የታሰረ በመሆኑ ከላይ የተጠቀሰው መፋታት አይቻልም የሚለው ሕግ በክርስቲያኑ በኩል እንደ ጸና ይቀራል ስለዚህ ምን ጊዜም ቢሆን ክርስቲያኑ የፍቺን ሐሳብ ማንሣት መወጠንና የነገሩ አንሺ መሆን አይችልም ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን ያላመነው ወገን ከክርስቲያኑ ጋር አብሮ ለመኖር እስከፈቀደ ድረስ ብቻ ነው ያላመነው ወገን ፈቃድ ለጋብቻው መጽናትም ሆነ መፍረስ እንደቅድመ ሁኔታ ይታያል ብ አውነተኛ ክርስቲያን የሆነ ሰው ያላመነች ሚስት ካለችው እርሷ አብራው ለመኖር አስከፈቀደች ድረስ አርሱ አርሷን ፈትቶ ክርስቲያን የሆነችውን አገባለሁ ማሰት አይችልም። ያላመነው ባልየው ቢሆንና ሚስቲቱ ክርስቲያን በምትሆንበት ጊዜም ከላይ የተጠቀሰው ሐሳብ ሁሱ አይለወጥም ማለትም በወንድም ሆነ በሴቲቱ በኩል ቢሆን ሕጉና ሥርዓቱ አንድ ነው በዚህ ንዑስ ርእስ ሥር የተጻፉትን አንቀጾች ሐሳብ በአጭሩ ስናስቀምጠው ወደ ክርስትና ከመምጣታቸው አስቀድሞ ጋብቻ የፈጸሙ ባልና ሚስት ከሁለቱ አንዱ ወደ ክርስትና ቢመጡ ያላመነው ወገን ጋብቻውን ሲያፈርስም ሆነ ባለበት ተቀብሎ ሊኖር ሙሉ ሥልጣን አለው ወደ ክርስትና የመጣው ግን ጋብቻውን የማፍረስ ምንም ሥልጣን የለውም ወደ ክርስትና የመጣው ወገን ጋብቻውን የማፍረስ ሥልጣን ያላገኘበትን ምክንያት ልዩ ልዩ ጥያቄና መልስ በሚለው ክፍል ውስጥ ተብራርቷል ሻገ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ጥያቄ ከክርስቲያን ባልና ሚስት አንዱ ወገን ሃይማኖቱን ሲክድ ምን ይደረጋልየ ቀደም ሲል ሳያምኑ የተጋቡ ሰዎች ከሁለቱ አንዱ ወደ ክርስትና ሃይማኖት ሲመጣ የሚፈጠረውን ችግር ለመፍታት የሚወሰደውን አርምጃ ተመልክተናል ባልና ሚስት ክርስቲያኖች ከጋባቻቸው በኋላ አንዱ ወገን ለብቻው ወደ ክህደት ቢያዘነብል ምን ማድረግ ይገባል። ለእርሱም ለራሱ ቢሆን የፈጣሪ ፈቃድ ባይሆንለት ኖሮ አንደሌላው ሰው ሁሉ ከክህደት መውጫ መንገድ ባላገኘ ሃይማኖት ጸጋ ሆና የምትሰጥ ናት አንጂ በዕውቀትና በምርምር በራስ ብርታት የምትገኝ አይደለችም ይሁዳ ቁር አሳምኖ ማግባትም ችግር ሊኖረው ይችላል ያላመኑትንና በፃይማኖት የማይመስልን ሰው አንደ ማግባት ችግር እንዳለው ሁሉ ካሳመኑ ብኋላ ማግባትም ቢሆን ችግር ሲኖረው ይችላል በርካቶች ግን ከተቻለ ያላመኑት አሳምኖ ማግባት ምንም ችግር እንደሌለው አድርገው ያዩታል እንደውም አንዳንዶች በቀናች ፃይማኖት የኖሩትን ከማግባት ይልቅ የተሻለና በእግዚአብሔርም ዘንድ የበለጠ ዋጋ የሚያሰጥ ይመስላቸዋል እንጂ ሊያስከትል የሚችለው አደጋ አይታያቸውም በአንድ ጎን ብቻ ልዩ ልዩ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሲያዩት ይህ ሐሳብ ልክ መ መ እንጂ ይህ ጉዳይ ለበት ከዚህ በተለየ አቅጣጫ ነው መ በሸታ ሁሉ ክህደት ተመልሶ ሊመጣ ይችላል በሰዓት ተሞልቶ እንደተጠመደ ፈንጂ ጊዜ ጠብቆ የሚፈነዳ የክህደት እርሾ አለ ከዚህ ዓይነት አደጋ መዳን የሚቻለው አስቀድሞ አርሾው ካለበት ሰው ራስን በመጠበቅና በመጠንቀቅ ነው ወይም ከክህደት የሚመለሱ ሰዎች በችኮሳ ከማግባት ረጅም ማየት ያስፈልጋል ክርስቲያን መንፈሳዊ ሹመት በምትሰጥበት ጊዜ ምንም ሌሎች መስፈርቶችን በሚገባ ያሟላ ቢሆንም ያ ሰው ለክርስትና አንፃዳ ወይም አዲስ ክርስቲያን ከሆነ በችኮላ ክህነት አትሰጠውም ይህም ሐዋርያው ። የሁሉንም ሃይማኖት ቬጋዎችን በሚያቅፉ ልዩ ልዩ ተቋማት ውስጥ ሁኔታዎች ሲያስገድዱ ደግሞ በአንድ ቤትም ውስጥ ከማያምኑ ሰዎች ጋር መኖር እንዳለም እናውቃለን ይህ ሁሱ ኃጢአት አይደሰም ከማያምኑ ጋር በአንድ ቦታ መኖር ኃጢአት አይደለምና አንዲያውም አንድ የራሱን ፃይማኖት በሚገባ የሚያውቅና በፈጣሪው የሚተማመን ክርስቲያን በሥራም ሆነ በትምህርት የማያምኑ ሰዎች ወዳሉበት ቦታ ሲመደብ ፈጣሪ አንድ መንፈሳዊ ሥራ እንደሰጠው ያስባል እንጂ ፈተና ላይ መውደቂ ነው አይልም ምንም እንኳን አንደ መናፍቃን የሰውን መብት ጥሶና « ከማያምዮኩ ጋር ማኅበራዊ ኑሮ ችር ንን ንሱኢሙአሙኣሙኢሙጳ። ጋጋክክክንስክከ ተዳፍሮ ልስበካችሁ ማለት ተገቢ አካሄድ ባይሆንም አብሮ በመኖር በሚፈጠር ዕድል የፃይማኖታችንን አውነታ በቃልም ሆነ በምግባር ላላመኑ ሰዎች ለመግለጥ አጋጣሚ ማግኘት ለኛ ለክርስቲያኖች እጅግ ሊያስደስተን ይገባል ክርስቲያኖች ከማያምኑ ጋር አብረው ሲኖሩ ምን ማድረግና እንዴት መኖር እንዳለባቸው መማር ይኖርባቸዋል ይህን ጥበብ ካላወቁ የከፋ ችግር ላይ ይወድቃሉ ከማያምኑ ጋር አስከመጋባት ሳንቀራረብ አእንደደመኛም ሳንራራቅ ልከኛ በሆነ አቀራረብ በፍቅር አብረናቸው እንድንኖር ቅዱስ መጽሐፍ ያስተምረናል ምን ጊዜም ቢሆን ሰዎች ክፉ ሥራ ሠርተው ስንመለከት ባለማወቅ እንደፈጸሙት እያሰብን ልናዝንላቸው ይገባል ነገር ግን ክፉ ግብራቸው ግን ወደ አኛ እንዳይዛመትና እንዳይጎዳን መጠንቀቅና ራሳችንን መጠበቅ ያስፈልገናል መሸሽ የሚኖርብን ክፉ ግብራቸውንና ክህደታቸውን እንጂ ሰብአዊ ተፈጥሯቸውን አይደለምና የማያምኑ ሰዎች በተፈጥሮ ወገኖቻችን ናቸው ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም መኖር አማኒ ሆኖ ከማያምኑ ጋር ተጋብቶ መኖር በመንፈሳዊ ሕግ ክልክል ነው ይሁን እንጂ ምእመናን ከማያምኑ ጋር ሌላ ዓይነት ማኅበራዊ ኑሮ ሊኖራቸው ይችላል ክርስቲያኖች ሃይማኖታዊ አቋምን በሚያናጉ ጉዳዮች ላይ ጥንቃቄ በማድረግ ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም መኖር ይገባቸዋልና መጽሐፍ ቅዱስ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉጵ ጋር በሰላም ኑሩ ይላልና ሮሜሟ ከሰው ሁሉ ጋር ሲል ከሚያምኑም ሆነ ከማያምኑ ጋር ማለቱ እንደ ሆነ ግልጽ ነው በብርቱ ቢፈልጉና ቢጥሩም ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም መኖር ሊያስቸግር ይችላል ምክንያቱም ሰላም በይዘቱ ማኅበራዊ ነውና ስለዚህ የአንዱ ወገን ሰላም ፈላጊ መሆን ብቻውን ሰላምን ከማያምኑ ጋር ማኅበራዊ ኑሮ አያስገኝም ሐዋርያው ቢቻላችሁስ ያለው በዚህ ምክንያት ነው እኛ ብንፈልግም ማን ያውቃል ሰላምን የማይሻ ወይም ስለ ሰላም ምንም ዋጋ መክፈል የማይፈልግ ሰው ይኖር ይሆናል እንዲያውም በወንጌል የሚገድላችሁ ሁሱ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል ተብሎ እንደተጻፈው የሰውን ሕይወት በማጥፋት ጭምር ጽድቅን እንደሚወርሱ የሚያምኑና የሚሰበኩ ሰዎችም ይኖራሉ ዮሐ ዛሬ በዓለማችን ላይ ሌላውን አጥፍተውና ሠውተው ፈጣሪቸውን ደስ ለማሰኘት የሚሽቀዳደሙ ሰዎች አጅግ ተበራከተው የሚታዩት ከዚህ የተሳሳተ የእምነት ስብከታቸው የተነሣ ነው ዳሩ የራሱን ሕይወት ክቡርነት ሳያውቅ አጥፍቶ በመጥፋት ከሚያምን ከንቱ ሰው ክብርን ትፅግሥትን ፍቅርንና ሰላምን መጠበቅ ዘበት ነው ቢሆንም በእኛ በኩል ሰላምን እሻ ተከተላትም ትአዛዝ አለ መዝቋፀፀ ምንም እንኳን በወሬ ብቻ እንጂ በሥራ ሰላምን የማያውቋት ሰዎች በርካታ ቢሆኑም ወይም ስለ ሰላም ደንታ የሴላቸው ብዙ ሰዎች ሊኖሩ ቢችሉም እኛ ግን በግላችን ማድረግ የሚኖርብን ነገር ይኖራል በሰላም መደፍረስ ከተጠያቂነት ነጻ የምንሆነው በኛ በኩል ማድረግ የሚኖርብንን በሙሉ አድርገን ስንገኝ ብቻ ነው ይኽም ሐዋርያው በሰላም ስለመኖር ጳኋና ትልሠ የሚቻላችሁን አድርጉ ባለው ቃል ይታወቃል ስለዚህ አኛ ክርስቲያኖች ከማያምኑ ሰዎችም ጋር ቢሆን በሰላም ለመኖር በእኛና በኩል የሚጠበቅብንን ሁሉ በመፈጸም ጥረት ማድረግ አለብን የማያምኑትን አለመምሰል በክርስቶስ ክርስቲያን የትሰኙ ምእመናን በሥጋ መኖሪያቸው ይህች ዓለም ብትሆንም አኗኗራቸው ግን ከዓለማዊያን ይለያል ክርስቲያኖች ከዓለም ተመረጡ እንጂ ከዓለም አይደሉም ዮሐ በአመለካከት በምርጫ በሚከተሉት የኑሮ ዘዬ በአምነትና በምግባር ከዚህ ዓለም ልዩ ናቸው ይሁን እንጂ ዝሃኝነቫዩከበከ ከማያምኑ ጋር ማኅበራዊ ኑሮ የሚኖሩት በዓለም ውስጥ ነው።