Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
» ናኖሀሀሠፊ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽኃፊ ዕዩፍታም ገጽ ፀ ሪ እያ ያይዐዐዴዷ ክብሩ ወደ ጥንተ ርስቱ ተመልሶ ከፈጣሪው ጋር የነበረውን አንድነት አግኝቶአል በዚህም ምሥጢረ አድኅኖት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምም በአምላካዊ ምልዓተ ጸጋና ምልዓተ ክብር አጥቶ የእግዚአብሔር በረከት ጎድሎበት በኃጢአት ጉድጓድና በሞት አዘቅት ውስጥ በአስከፊና በአሰቃቂ ሁኔታ ይኖር የነበረውን የሰው ልጅ ሕይወት ያመሰለክታል። ገጽ አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆን ያጋረ ድፇ ገጽ ቅዱስ ያሬድ መጽኃፊሪ ድጋ ገጽ ጸንታ ለመገኘቷ ምሳሌ ነው። ዐርዐፈ እያ ሀ ነያ ያነ ሃ እ ሀወ ሀ ዐዐፈ ሽ ዳኔ ማርያም ዮና ፇረኝሜው ገጽ።
ወያ ሪ ዐዐሬ ወዐወ ወ ሀዘታ ዕዐዐሯ ህሀወ ዐ ወዐ ያሃጋ ቓሀ ሀ ቅዱስ ያሬድ መጽሐፈ ድጋ ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽኀጋፈ ፅርጋኖ ገጽ አመቤታችን ከመጀመሪያይቱ ምድር እጅግ የበለጠችና የከበረች መሆኗን እንመለከታለን ምክንያቱም የመጀመሪያዋ ምድር ያበቀሰች ውና ያፈራችው ምግበ ሥጋ የሚሆኑ ፍጥረታትን ሲሆን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የወለደችውና ያስገኘችው ግን ምግበ ነፍስ የሆነውን አምላክ በመሆኑ ነው ከላይ የገለጥነውን ምሥጢረ ድኅነት አስመልክቶ በኦርቶ ዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ ዘወትር የሚዘመረው የአመቤ ታችን ምስጋና ቄገቲ መከቱ ኸዝህት ዘኪተዘር ውስቴታ ዘርሰ ዉጽስ ከምኒኪ ከጸጠት ዘር ያልወደቀባት ገበሬ ያልጣረባትና ያልጋረባት በታቭቁሰ ታብቅል ባለው አምላካዊ ቃል ከልምላሜ ከጽጌ ከፍሬ ደርሳ የተገኘች ዝህተ ሠስስ የማክሰኞ ዕለት አርሻ አንቺ ነሽ» በማለት ተናግሮላታል ይህ ቃለ ውዳሴ ወላዲተ አምላክን ከመጀመሪ ያይቱ ኅትምት ምድር ሲለያት ፍሬ ሕይወት የሚሆን ጌታ ካንቺ ተገኘ ተወለደ ብሎ በምሥጢር ይገልጻታል በእመቤታችንና ከገፅህተ ሠቡስ መካከል ያለው ሌላው አስደሳች ምሥጢራዊ ንጽጽር ደግሞ የመጀመሪ ያይቱ ኅትምት ምድር ከዛሴ ኩሱ የሆነው ፈጣሬ ፍጥረታት እግዚአብሔ ር ምድር ዘርን የሚሰጥ ሣርንና ቡቃያን በምድርም ላይ እንደ ወገኑ ዘሩ ያለበትን ፍሬን የሚያፈራ ዛፍን ታብቅል አለ አንዲሁም ሆነ ፍ ብሎ በተናገረ ጊዜ ምግበ ሥጋ የሚሆኑ ዕፅዋትን አዝርእትንና አትክልትን አብቅላለች አፍርታለች በአንጻሩ ደግሞ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምም የመልአከ ሰላም የቅዱስ ገብርኤልን ቃለ ብሥራት ሰምታ ኩነኒ በከመ ትኪሰኒ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ ይደረግልች ሱቃ ባለች ጊዜ ዘር ሩካቤ ምክንያት ሳይሆናት መብልዐ ጽድቅ ወስቴ ሕይወት ዘበአማን የሆነውን ፍሬ ሕይወት ጌታን አስገኝታለች በዚህም ንጽጽራዊ ትርጓሜ መሠረት በዕለተ ፍጥረት ባታብቅበ በደኩ የሚለው የፈጣሪ ቃል ፍጥረታትን እንዳስገኘና ወደዚህ ዓለም እንዳመጣ ሁሉ በዕለተ ውዳኔሴ ማርያም ባዮና ሦረሜው ገጽ ብሥራት ሟኩነኒ የሚለው የፍጡር የእመቤታችን ዕሰ ተስምኖ ፈጣሪን ወደዚህ ዓለም አምጥቶአል ስለሆነም በጥንተ ተፈጥሮ ይከ የሚለው መለኮታዊቃል ለፍጡራን መገኘትና ወደዚህ ዓለም መምጣት ምክንያትና መሠረት እንደሆነ ሁሉ ኩነህሁ የሚለው የወላዲተ አምላክ የእምነት ቃልና በጎ ፈቃድ ደግሞ ለሐዲስ ተፈጥሮ ለድኅነተ ዓለም ምክንያትና መሠረት ሆኗል በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የነገረ ማርያም ትምህርት ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትምት ምጽሁ የተሰኘችበት ሌላው ምሥጢር ደግሞ በቅዱሳት መጻሕፍት የተገለጸውንና በቀዳማዊው አዳምና ክፈሏ በዳግማዊው አዳም ልቧ በኢየሱስ ክርስቶስ መካከል ያለውን ንጽጽር መሠረት በማድረግ ነው ታላቁ ሐዋርያ ብርፃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ ይህንን ምሥጢር ሲያስረዳ ሞት በሰው በኩል ስለመጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉናፎ እንዲሁ ደግሞ ፊተኛው ሰው አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል ኋለኛው አዳም ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ የፊተኛው ሰው ከመሬት መሬታ ዊ ነው ሁለተኛው ሰው ከሰማይ ነው የዚያንም የመሬታዊውን መልክ እንደለበስን የሰማያዊውን መልክ ደግሞ አንለብሳለን ኛ ቆሮ በማለት አፍታቶና አብራርቶ ተናግሮአል መጻሕፍት አምላካውያት ቀዳማዊው አዳም ከነገበበ ዘርስ ከኅት ምት ምድር መገኘቱን በግልጽ ይመሰክራሉፎ ለዚህም እግዚአብ ሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው ዘፍ አፈር ነህና ወደ አፈርም ትመለሳለሆ በዘፍ አቤቱ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ መዝ የሚሉት ቃላተ መጻሕፍት በቂ ማስረጃዎች ፊር ያ ሀሀ ዐ ፊ ውዳኔ ማገነርም ታኖ ረችሜሙያ ገጽ ናቸው በመሆኑም የመጀመሪያይቱ ምድር ከቀዳማዊው አዳም በፊት ም ሆነ በኋላ ሌላ ሰው አላስገኘችምፅ እንደዚሁም ሁሉ አማናዊት ኅት ምት ምድር የሆነችው አመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከዳግማ ዊው አዳም ከኢየሱስ ክርስቶስ በፊትም ሆነ በኋላ ሌላ ልጅ አልወለደ ችም የላትምም ሲቁ ቅዱስ ኤፍሬም ስለዚህ ምሥጢር ሲናገር ሣጻቀ ሥጋ ከምጽጀኀገሰ ዘከገበበ ዘ ቭከሲ መስድኃነነ ማኅየዊ የሚሆን ጌታ ዘር ምክንያት ሳይሆነው ከድንግል በሥጋ ተወልዶ አዳነኙርወ ብሏል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ማኅየዊ ጌታን አስገኘች ወለደች መባሉም በሥጋ ርስት አንጻር መሆኑን ይመለከቷል መጽሐፍ ብኮ ዉጠሰደ ማም ከፎበኮቱ ስሳ ከከመጩ ሥርዓተ ትስቭከቱ»ሮ አንዳለው መድኃኒታችን ወልደ ማርያም መባሉም በሥጋዌ ርስት በሥጋዌ ሥርዓት ነው ምክንያቱም ቅድስት ድንግል አመቤታችን አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ወልድን የምትወልደው ከባሕርይዋ በሥጋ ነውና አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ወልድ ድኅረ ዓለም ከአመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ያለ ዘር ያለ ሩካቤ የተወለደው ልደት ቀዳማዊ ልደቱን ይገልጻል ይኸውም ዋሕድ ቃለ እግዚአብሔር አም ስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ሲፈጸም ዳግሚት ኅትምት ምድር ከሆነ ችው ከድንግል ማርያም ያለ አባት መወለዱ ቅድመ ዓለም ከባሕርይ አባቱ ከአብ ያለ እናት መወለዱን ያጠይቃል ይህንን ረቂቅና ጥልቅ ምሥጢር አስመልክቶ ሊቁ ቅዱስ ሱኑትዩ በፃይማኖተ አበው ሲመሰክር ጸት ቀዳማዊ ተበዉጡዋ ከደሴዊ በጸት ቁዳማሣዊ የመጀመሪ ያው ልደት ከጸኋሌዊ በሁለተኛው ልደት ታወቀ ተረዯወ በማለት አስተምሮአል። ምክንያቱም የሚያንሰው ሁለተኛው አዳም ከእርሱ የሚበልጠውን የመጀመሪያው አዳምን ሊያከብረውና ሲያድነው አይችልምና ነው ስለሆነም ሐዋርያዊት የሆነችው ቤተ ክርስቲያናችን ጃር ሩር ሀ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለከ ሀ የከ መጽኃፊ ምሥነዉሮ ሠ ዐዐዳ ዐለ ገጽ ሞሮ ውዳኔ መርሮም ዮና ፇረግሜው ገጽ ወፇ ፉዕ ዮና ፇርሜሟው ጽ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ብእንተ ምሥጢረ ተዋሕዶ ሂሪማምታዖ ፅው ገጽ ከመፅነሷ በፊት ቆደ ኒስ በፀነሰችውም ጊዜ ቢጊዚ ኒስን ከፀነሰች ውም በኋላ ጽነኗ ኒስ እንዲሁም ከመውሰዷ በፊት ቅጀክ ዉቢድ በወለደችው ጊዜ ዚ ቢጽ ከወለደችውም በኋሳ ድኅር ዉቢጽ ተፈ ትሖ ማኅፀን ሳያገኛት ማለትም ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይለወጥ በድንግልና ጸንታ የኖረች ክትር ጽኀገበ ጀም ዘለዓለማዊት ድንግል ማርያም ብላ ታምናለች ታሳምናለች ቅዱሳት መጻሕፍት አንደሚነግሩን የመጀመ ገኘው እርግማን ከሌለባት ንጽሕት ምድር ነው የነርቃርም አርግጊ የኃጢአት ፍሬና የበደጸ ውጤት በመሆኑ መርገም የመጣው በጥንተ ተፈጥሮ ከገጽክ ክባይስና በቅደስና ባስር የተፈጠረው የሰው ልጅ በኃጢአቱና በበደሉ ምክንያት ከወደቀ በኋላ ነውና ከላይ የተ መለከትነው የቀዳማዊ አዳምና የዳግማዊ አዳም ምሥጢራዊ ንጽጽር ሁለተኛው አዳም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ከሌለባት ኀጽሕ ቪባይስ ቅድስና ባከዶ ካሳደፈባት ንጽሕትና ኅትምት ምድር ከሆነችው ከቅድስተ ቅዱሳን ከንጽሕተ ንጹሐን ከድንግል ማርያም መወለዱን በግልጥ ያሳያል ያስረዳል ቅዱስ አባ ሕርያቆስም ሞከናም ስነቲ ዘከምኒኪ በቭስ ስጣኑሲበ ሰቭብስተ ሥገ ዘስዩተኗጐጉምሄ ባሕርዩ የማይመረመር አማኑኤል የሥጋን ልብስነት ከአንቺ የነሣት የለበሳት የድኅነት መሣሪያው አንቺ ነሽ አንድም የማይመረመር አማኑኤል የሥጋ አለባበስን የለበሰብሽ የሸማኔ ጉድጓድ አንቺ ነሹወ በማለት አመስግኗታል ሊቁ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምን በሸማኔ ጉድጓድ የመሰለበት ምሥጢሩ በሸማኔ ጉድጉድ ድርና ማግ እንዲገናኙባትና አንድ እንዲሆኑባት እንደዚሁም ከ ሠ» ኳቪርክ ከከ ዖፆ ያዕክሪ ኣፎ ኘርበር እሸርርጂጹ ዐክዌልካነ ከ ሺ ሀ ረ ፊ የ ፐከ እሸፀዘነፎ ዐያ ተሾመ መመበ በር ኃቷ ፅታ ፇድዕም ገጽ ረ ቀዳዔ ማርያም ታና ፇርሮሜው ገጽ ዕራዕ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዳግማዊ አዳም ክርስቶስን ሁሉ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ማኅፀንም የትስብእትና የመለኮት ተዋሕዶ አንድነት ተደርጎባታልና ነው ዳግመኛም ይኸው ሊቅ ከሄድ ገብዬ ዘከምጥኀተ ሥጋኩ በከዳም የባሕርዩ ርቀትና ጥልቀት የማይመረመር አማኑኤል መርገም ያልወደቀበትን ንጽሐ ጠባይፅ ቅድስና ባሕርይ ያላደፈበትን ከአዳም ጥንተ ባሕርይ የተገኘ ያንቺን ሥጋና ነፍስ ተዋሐድም ሲል መስክሮአል የኋላ ሊቃውንት መተርጉማን አባ ሕርያቆስ ከምጥገተ ሥጋዙ ስስጻጮ ያለውን ሲተረጉሙ ሕገ እግዚአብሔርን ባለመጠበቁና ፈቃደ እግዚአብሔርን በመተላለፉ ምክንያት ብልየት ዕድፈትና ርኩሰት አግኝቶት የነበረ የሰው ባሕርይ ተአዛዚተ እግዚአብሔር በሆነችው በእመቤታችን በድንግል ማርያም ባሕርይ ነጽቶ ተገኘ ማለት ነው ብለዋል ይህም ትርጓሜ ሊቁ ቅዱስ ያሬድ ማርምስ ተሕቱ ውስተ ከርው ስስጻም ከ ባሕር ዓጻ ድንግል ማርያም ግን በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ንጹሕ ፅንቀሩ ታበራ ነበር ሲል ከተናገረው ኃይለ ቃል ጋር በምሥጢር የተገናዘበና የተሰናሰለም ነው ይኸውም ምሥጢሩ ምንም እንኳን እመቤታችን ከአዳም ባሕርይ የተገኘች ዘርዐ አዳም ብትሆንም ቅሉ የአዳም ገንዘብ የሆነው የኃጢአት ዝገት ከጽርየቷ ከንጽሐ ጠባይዋና ከቅድስና ባሕርይዋ አላሳደፋትምቋ ምክንያቱም የዕንዮቱን ባሕርይ የተገኘበት ቦታ ጽርየቱን አይለውጠውምና ነው ሌላው ምሥጢር ደግሞ ጥንቱን በአዳም አደረገ» ማለቱ ሠዓሌ ሕፃናት የሆ ነው አምላክ ሰው በሆነ ጊዜ ሕባናት በሚፀነሱበት መጠን ማለትም ከገ ቪባቫይዓቼነ የተፈጥሮ ሕግን ሳያፋልስ በማኅፀነ ድንግል ተቀረጸ ተፀ ነሰ ሲል ነው ከላይ ከገለጥነው አማናዊ ትምህርት ውጭ ግን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአዳም መርገም ጥግተ ስብቭቦ ነበረባት ማለት ቅዱስ ያሬድ መጽጋፊ ድግ ገጽ ቃዳኔ ማርም ዮና ፇረግሜው ገጽ አዳም የተባለ ክርስቶስን ያስገኘች ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ቀዳማዊ አዳም ከተገኘባት ከመጀመሪያይቱ ምድር ታንሳለች ማለትም ነው። ሲል የወላዲተ አምላክ ዘለዓለማዊ ድንግልና በዘመነ ብሱይ በተ ለያየ ኅብረ አምሳል የተገለጠ አማናዊ ምሥጢር መሆኑን መስክሮ አል ከዚህም ጋር ኅትምት ምጸር ስ ጳቬቶ እንዲሁም ኅቱም ኩከከ ዓ ለት በዘመነ ሥጋዌ በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም በኩል የሚፈጸመውን የድኅነተ ዓለም ምሥጢር አጉልተው የሚገልጹ በመሆ ናቸው የእመቤታችን ዘለዓለማዊ ድንግልና ምን ያህል ከነገረ ድኅነት ጋር የተያያዘ ጥልቅ ትሥሥርና ግንኙነት እንዳለው ይገነዘቧል ፈ በትረ አሮን የአሮን በትር በቅዱስ መጽሐፍ እንደተገሰጸው የካህኑ የአሮን በትር የልዑል እግዚአብሔር ማደሪያና የክብሩም መገለጫ በሆነው በቤተ መቅደስ ውስጥ ሳለች ሳይተክሏተና ውኃ ሳያጠጧት እንደለመለመችና እንዳበ በች ፍሬም እንዳስገኘች እንመለከታሰን ዘጉ ዕብ ብ ይህም ሊሆን የቻለው ከዛቤ ኩቡ ርሥፖሉን ቻይ የሆነው አምላክ በት ረ አሮንን ከሌሎቹ ነገደ እስራኤል በትሮች ሁሉ ይልቅ በማይመረመር አምላካዊ ጥበቡ ስለመረጣትና ስላከበራት ነው ከዚህም ድንቅ ምሥጢር ረቂቅና ጥልቅ የሆነውን የእግዚአብሔርን ጥበብ እንረዳለን እንገነዘባለን ስለሆነም ይህ አማናዊ ምሳሌ በዘመነ ሐዲስ በድንግል ናዊ ፅንጽና ልደት የሚገለጠውንና የሚፈጸመውን አምላካዊ የቸርነትና የማዳን ሥራ አጉልቶ የሚያሳይና የሚያስረዳ መጽሔተ ምሥጠር ነው ርጄ ጩሂ በዚህም መሠረት በትረ አሮን የወላ ምሳሌ ስትሆን ፍሬው ደግሞ የ ሕጸፎት መኃኋኒት የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው ከሳይ እንደገለጥነው ክትዕ ስኀ ሳይተክሏሷትና ውኃ ሳያጠጧት በቤተ መቅደስ ውስጥ ሳለች ለምልማ አብባና ፍሬ አፍርታ እንደተገኘ ች ሁሉ አማናዊቷ ከትፈእ ከን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በንጽሕና በቅድስና ሆና በቤተ መቅደስ ውስጥ ሳለች በማይ መረመር የመንፈስ ቅዱስ ግብር ያለ ዘር ያለ ሩካቤ ፍሬ ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስን አስገኝታለች ይህንን ድንቅ ምሥጢራዊ ምሳሌ በመግለጥ እግዚአብሔርም መሙሴን የአሮንን በትር ወደ ምስክሩ ታቦት ፊት መልስ ማጉረምረማቸው ከእኔ ዘንድ እንዲጠፋ አነርሱም እንዳይሞቱ ለሚያምነብኝ ልጆች ምልክት ሆና ትጠበቅ አለው በ በማለት ከሕገ ፒትስ የሆነችው ቅድስት ኦሪት ትመሰክራለች የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ነገረ ማርያም አስተምህሮ ይህ አማናዊ ምሳሌ ከነገረ ድኅነት ጋር ያለውን ጥልቅ ምሥጢራዊ ግንኙ ነት ሲገልጥ የአሮን በትር በጥበበ እግዚአብሔር ማበቧ መለምለማኗ ፍሬ በረከትን ማፍራቷ በአስራኤል ዘሥጋ ዘንድ ሰፍኖ የነበረውን ፍርሃትና ቀቢጸ ተስፋ ከእስራኤላውያን ልቡና አርቋል አስወግዲል እንደዚሁም ሁሉ ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመናት በሰው ልጆች ሳይ ሰልጥኖ የነበረው ኩነኔ ሞትና ፍርፃተ ሲኦል ከአማናዊቷ ከት ከነ የክሮን በትር ከድንግል ማርያም በተገኘው በተወለደው ፍሬ ሕይወት ፍሬ በረከት በሆነው በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተ ወግዶስል ከዚህም ጋር ክት« ስነ ያፈራችው የለውዝ ፍሬ ጥዑም እንደሆነ ሁሉ በኃጢአትና በመርገም ምክንያት መራራ ሆኖ የነበረው የመላው ሰው ዘር ሕይወት ከአማናዊቷ ከትኗ ከነ ከወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በተገኘውና ጥቡም ሼፈ ሕጀዉት ጁኢዚ ከዩከት በሆነው አምላክ በመድኃኔዓለም ክርስቶስ ጣፍጧልጓ ፍቸ መ ቅዱስ ያሬድ መጽኃፊ ድቻ ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መድ ኃፈ ዲተ። » በማለት በአጽንኦት ይመሰክራል ሌላው ምሥጢር ደግሞ ከበትኗ ስነ ሳይተክሏትና ውኃ ሳያጠጧት ለምልማና አብባ አሥራ ሁለት በኩረ ሎሚ አፍርታ አንደተገኘች እንደዚሁም ሁሉ አመቤታችን ድንግል ማርያምም በቤተ መቅደስ አሥራ ሁሰት ዓመት ኖራ ፍሬ ሕይወት ንታን ያለ ዘር ያለ ሩካቤ በኅቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ድንግልና ወልዳ አስገኝታለችና አማናዊት ከትዩ ከነ ትባላለች ከዚህም ጋር የአሮን ጀጾኩስ ደረቅ በትሩ ከሌሎቹ ነገደ አስራኤል በትሮች ሁሉ ተለይታና ተመርጣ በሐመልማል ተንቁቄጥቁጣ በጽጌ አጊጣ እንደተገኘች ሁሉ አማናዊት በትረ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምም ጾከስት ከምኃኪስት ከኃጢአት የራቀች ሆና በድንግልና በንጽሕናና በቅድስና አጊጣ ከአንስተ ዓለም ሁሉ በልጣ ተገኝታለችፊ ስለሆነም የአሮን በትር መለምለምና ማበብ ለእስራኤል ዘሥጋ የኃይልና የድል ምልክት እንደሆነ ሁሉ እንዲሁም የእመቤታችን ፍታታ ገጽ ውዳኔ ማርሮሙጮ ዮና ርሟው ገጽ ፋ ፕ ሀጩዌፊ ወ» ውዳሴ ማፎሙ ፃዮና ረሣሜው ገጽ ቅዱስ ያሬድ መድጋፈ ድጎ ገጽ አባ ጽጌ ድንግል ማኅሌተ ጽገ ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽላፈፊ ዕፍታም ገጽ ተሾመ ዘሪሁን መልአከ ታቦር ዕለ ቆድዕም ገጽ ዌ ። መ» ኢሳ ፁ ሲል ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ እንደተናገረው እንዲሁም ሊቀ ነቢያት ሙሴ ጠኗጽ ከ ቪቧ ነሺቭየ ከ ዝሻም ከተ ገጴህሎቅ ቃሌ አንደ ክረምት ጠል ትወርድላችኋለች አንድም መስክን እንደሚያጠጣና አንደሚያለመልም አውሎ ነፋስና የመብረቅ ንውጽውጽታም እንዳልተቀላቀለበት የምሕረት ዝናብ ትምህርቴ ትፈሳለች በዱ ብሎ እንደመሰከረው ቤዛዊተ ዓለም ድንግል ማርያም በቅዱሳት መጻሕፍት ጠለ ሕይወት ጠለ ምሕረት ጠለ በረከት ተብሎ የተነገረለትን አምላክ በኅቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ድንግልና መውለዲ በነገረ ድኅነት ውስጥ ያላትን ከፍተኛ ድርሻ በአጽንኦት ይመሰክራል ሴላው ደግሞ በሁለተኛው ምልክት አንዳየነው ምር የእመቤ ታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምሳሌ ስትሆን ጠል ደግሞ ዘርከ ብከሲ ምሳሌ ነው በመሆኑም ጠል ከፀምሯ ላይ አለመውረዱ ነገር ግን በዙሪያው ባለው ምድር ላይ ብቻ መውረዱ ወሳዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ያለ ዘር ያለ ሩካቤ መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስን በኅ ቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ደንግልና ለመውለዷ ምሳሌ ነው በአንጻሩ ደግሞ ጠል ከፀምሯ ውጭ ባለው ምድር ላይ መውረዱ ከአ መቤታችን ከድንግል ማርያም ውጭ ያሉ ሌሎች ሴቶች በተፈጥሮ ሕ ግና ሥርዓት መሠረት በዘር በሩካቤ ለመውለዳቸው ምሳሌ ነው» ዳግመኛም ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ይህንን ኃይለ ቃል በምሥጢር ሲያብራራ ዝኒ ጾተጐጉም ከነክቭጣበ ዘ ሙሳጽ ዘሰማድ ዘጸከኩኘ ውስተ ቫባሳክኛኀ ሰስገስተ ኩቡ ዓሰም ዉጽገግበስ ገጽሕት ከርምት ጾከቲ ከምውጡከቱ ነከክብጣበ ዘርስ ኪበከፍት ጀጾከአቲ ከምገጣኔኒ ዉከርስሕት ከቲ ከጥበቸትተ ሥ ጦ ፅዝራ ሐዲስ ሊቀ ሊቃውንት መጽድኀደፊደ ፖጋሂፖ ፈሓይዳጳጎ ጎታና ፖረማሟው ጎንደር ጎንደር ማተሚያ ድርጅት ዓም ገጽ ቃዳ ማርሮም ዮኖ ፇረሜው ገጽ ፁ አባ ጊዮርጊስ ሳግላዊ ላኩ መዳ ጓጸፊ ምሥነዉረ ሪፀ ዐ ወ ርፃርዐ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለከ ሃ ከ መጽ ጋራ ምሥነጂሪሮም ሪ ዐዐ ሀለ ገጽ « ራኤል ዘነፍስ ለተባሉ ምአመናነ ሐዲስ ለክርስቲያኖች ኃጢአትን ሞትንና ጥንተ ጠላታቸው የሆነውን ዲያብሎስን ለማሸነፋቸውና ድል ለመንሣታቸው ከልዑል እግዚአብሔር ዘንድ በጸጋ የተሰጠች የሕይወትና የድኅነት ምልክት ናት ነቢየ አግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ይከርድ ከከ ቨበ ሙጡስተ ምርኒ ከ ነቨብጣቭ ዘያኀቨበጥቭ ጻዲቨ ምፒ ዉጸሠርጳ ጽድቅ በጽመቸስሲኩ ጠል ከሰማይ ወርዶ ከፀምር እንዲስማማ ማኅየዊ ጌታም በማኅፀነ ማርያም ያድራል ለስ ያለ ዝናብ ዘንበ ከሰማይ ወርዶ ከምድር እንዲስማማ ከንተ በስማ ገዜከ ዝናም የሚባል ጌታ ምጽከ ምሰት ዘስሲሳዞሀስ በምትባል በአመቤታችን ማኅፀን ያድራል ዳግመኛም በጌታ ዘመን የምሥራች ወንእል ትነገራለችህሠ» መዝ እ በማለት ኃይለ ንባቡን የ አስማምቶ ተርጉሞታል ይህም ሲቁ ቅዱስ ያሬድ ናም ዜከ ኀደር ባዕሰሲኮ ሲል ከዘመረው ኒ በጂ መ ዘመረው ቃለ ውዳሴ ጋር በምሥጢር የተ ከዚህ በተጨማሪ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በፀም ረ ጌዴዎን የተመሰሰችበት ሌላው ምክንያት ደግሞ ብአሴ እግዚአብሔ ር የሆነው ጌዴዎን ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ከአርሱና ከሕዝቡ ጋር በረድኤት አብሮ እንዳለና እንዳልተለያቸው በፀምሯ አማካይነት ተ ረድኾና አምኖ አረጋግጦአል በአንጻሩ ደግሞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለእስራኤል ዘነፍስ ምአመናን ተትከምፒተ ጽኅነት የፍግነት ምልክት ሆና ከመሰጠቷም ሌላ ልዑለ ባሕርይ እግዘ አብሔ ወልድ የሰውን ባሕርይ በኩነት ጩ ት ት ኣዲ ነት መዋሐዱን ያወቅንባትና የተረዳንባት መጅ መያሙሪ ሯፉፇ ታና ፇረፓሟሙ። ገጽ ትርጓሜ ምሥጢር ይህንን አስመልክቶ ከዐበይት ነቢያት መካከል አንዱ የሆነው ልዑለ ቃል ኢሳይያስ የቤተ ክርስቲያናችን መተርጉማን ደረቅ ሐዲስ ኪዳጐ ብለው በሚጠሩት ቃለ ትንቢቱ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ለተዋሕዶ መሠረት ለድኅነተ ዓለም ምክንያት መሆኗን በመግለጥ ስለዚህ ጌታ ራሱ ከሰማይ ምልክትን ይሰጣችቷል እነሆ ድንግል በድንግልና ትፀንሳለች በድንግልናም አግዚአብሔር ወልድን ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ኢሳ ሲል በመንፈሰ ትንቢት አሰምቶ ተናግሮአል ከዚህ መሲሐዊ ቃለ ትንቢትም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መድኅነ ዓለም ቤ ዛ አዳም የሆነ ክርስቶስን ከነበሰ ዘ ከገበሰ ፈካቢ በኅቱም ድንግልና ፀንሳ በኅቱም ድንግልና መውለዷ መዓፈ ስብከ የሆነው ልዑል እግዚአ ብሔር ለሰው ልጆች የሰጠው አምላካዊ የድኅነት ምልክት መሆኑን ይገነዘቧል» ይህ አማናዊ ምሥጢረ ተዋሕዶም ገገሰ ወከም አእና ትም ድንግልም ከሆነችው ወሳዲተ አምላክ በሥጋ የተወለደው መድኃ ኒት ስሙ አማኑኤልኹ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለትም ከሥጋ ችን ሥጋን ከነፍሳችን ነፍስን ነሥቶ ተዋሐደን በሚለው የመጽሐፍ ትርጓሜ በመፈጸሙ በመታተሙና በመደምደሙ ታውቋል መጻሕፍት አምላካውያት የመጀመሪያዎቹ ወላጆቻችን ማለትም አባታችን አዳምና አናታችን ሔዋን ሕገ አግዚአብሔርን ተላልፈውና ትእዛዘ እግዚአብሔርን አፍርሰው የሠሩት ኃጢአትና በደል ሞትን እንዳስከተለብን ይኸውም ሞት የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር አንድነት መለየት መሆኑን በመተባበር ይመሰክራሉ ይሁን እንጂ በወልደ እግዚአብሔር ሰው መሆን በምሥጢረ ሥጋዌ በኩል የተደረገው አምላካዊ የድኅነት ጉዞ ሓዲስ ተፈጥሮ ዋነኛው ዓላማ አስከፊ የነበ ረውን ይህን የሰው ልጆችን የስሕተትና የድቀት ኑሮ ማደስ በመሆኑ የሰው ልጅ በድንግል ማርያም የድኅነት ምክንያትነት ወደ ቀደመ ወ ወ ፇፉዕ ፇዮና ፉርሜው ገጽ አያሌው ታምሩ ሊቀ ጠበብት ምያ ሪሮዎቅና ም ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽኃፊ ዕዩፍታም ገጽ ፀ ሪ እያ ያይዐዐዴዷ ክብሩ ወደ ጥንተ ርስቱ ተመልሶ ከፈጣሪው ጋር የነበረውን አንድነት አግኝቶአል በዚህም ምሥጢረ አድኅኖት መሠረት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም በነገረ ድኅነት ውስጥ ያላትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ መ ረዳትና መገንዘብ ይቻላል ይህንን ታላቅና ድንቅ ምሥጢረ ተዋሕዶ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወደ እመቤታችን ተልኮ በመጣ ጊዜ ተሂሥኪ ቦኮ ምሰስተ ስገዚስብሕር ምስሲኪ ኩፒከት ስኀቲ ከምስገስሦ ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ ልዑል እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው አንቺ ከሴቶች መካከል ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ማለት መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለብሽ ነሽ በረከተ ሥጋን በረከተ ነፍስን እያማለድሽ የምታሰጪ ነሽ ሉቃ በማለት አብሥሯታል በዚህ ቃለ ውዳሴ ውስጥ ጌታ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው» የሚለው ኃይለ ቃል ጥልቅ የሆነ የነገረ ድኅነት ትርጓሜ ምሥጢር አለው ይኸውም አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ወልድ በጥንተ ተፈጥሮ በአርአያውና በአምሳሉ አክብሮ የፈጠረውን የሰውን ልጅ በሐዲስ ተ ፈጥሮ አድሶና ቀድሶ ለማዳን ባደረገው የሥጋዌ ጉዞ ከአመቤታችን ከድንግል ማርያም ሥጋንና ነፍስን በተዋሕዶ ነሥቶ ሰው በሆነ ጊዜ ፈጽሞ እንደተዋሐደን የሚያጠይቅ ዐቢይ ቃለ ብሥራት ነው ከዚህም ሌሳ ፀምረ ጌዴዎን በሰማያዊው ጠል መመላቷ አማናዊቷ ፀምር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በአምላካዊ ምልዓተ ጸጋና ክብር ፍጹም መመላቷንና መክበሯን ያስገነዝባል በአንጸሩ ደግሞ በፀምረ ጌዴዎን ዙሪያ ያለው ምድር ደረቅ መሆኑ ምልዓተ ጸጋና ምልዓተ ክብር አጥቶ የእግዚአብሔር በረከት ጎድሎበት በኃጢአት ጉድጓድና በሞት አዘቅት ውስጥ በአስከፊና በአሰቃቂ ሁኔታ ይኖር የነበረውን የሰው ልጅ ሕይወት ያመሰለክታል። ሕዝ ዓ በዚህ ትንቢታዊ ራአይ ነቢዩ ሕዝቅኤል ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያምን በተዘጋ የምሥራቅ ደጃፍ መስሏታል የቤተ ክርስቲያናችን መተርጉማን እንደገለጹት ምሥራቅ የፀሐይ መውጫ የብርፃን መገኛ አንደሆነ ሁሉ አማናዊቷ ምሥራቅ እመቤታችንም የፀሐየ ጽድቅ የኢየሱስ ክርስቶስ መገኛ ናትመ ይህንን ምሥጢር አስመልክቶ ልዑለ ባሕርይ አግዚአብሔር በነቢዩ በሚልክያስ አድሮ ስሜን ለምትፈሩት ለአናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች ሚል ራ ሲል ተናግሮአል ከዚህ ተስፋ ትንቢትም መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክር ስቶስ በኃጢአት ጨለማ ተውጠውና በሞት ጥላ ሥር ወድቀው ለሚኖሩ ሁሉ የሚያበራ እውነተኛ ፀሐይ የጽድቅ ብርፃን መሆኑን ይገነዘቧል ዳግመኛም የዚህ ተስፋ ትንቢት ፍጻሜ በዘመነ ሐዲስ መድኅነ ዓለም ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ብርዛነ መሰኮቱን በገለጠበትና ቅዱስ ያሬድ መጽጋፈ ድግ ገጽ አያሌው ታምሩ ሊቀ ጠበብት ምጂቋቸ ሪዎና ኃም ገጽ ጨር ባዲተ ስምባከ ሸነ እግ ምሥጢረ መንግሥቱን ባሳየበት በታቦር ተራራ ተፈጽሟል ወንገላዊው ቅዱስ ማቴዎስ የዚህን አምላካዊ ተስፋ ትንቢት ፍጻሜ አስመልክቶ ሲናገር ብፊታቸውም ተለወጠ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ ልብሱም እንደ ብርፃን ነጭ ሆነ ማቴ በማለት መስክሮአል ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም በራእዩ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች ራእ ሲል በአጽንኦት ገልጸጾአል በእነዚህ ቃላተ መጻሕፍት መሠረት ለዘላለም የማይጠልቀ ውና በጨለማ ወድቆ ለነበረው ዓለም የሕይወት ብርሃንን ያበራው ስጣናዊውጡ ከ ጽጽኮቅ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአማናዊቷ ምሥራቅ ከድንግል ማርያም በመገኘቱ እመቤታችን ምሥራቅ ትባላለች በምሥራቅ ትመሰላለች ዳግመኛም በጨለማ ተውጦ የነበረው ዓለም ማለትም በኃጢአት ወድቆ በፍዳና በመርገም ተይዞ የነበረው መላው የሰው ዘር በመሆኑ ምክንያት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ይህ አስከፊው የሰው ልጅ ታሪክ የተለወጠባት ምክንያተ ድኅነት ምክንያተ ሕይወት ናት ከላይ በጠቀስነው የቅዱስ ዮሐንስ ራእይ ክፍለ ንባብ ውስጥ ለሴቲቱ ሁለት የታላቁ ንሥር ክንፎች ተሰጣት ራአይ የሚለው ኃይለ ቃል አመቤታችን ጽዓገበ ከሰ በሁለት ወገን ማለትም በሥጋዋም በኅሊናዋም ድንግል የመሆኗን ምሥጢር ይገልጻልፅ በኦርቶዶክሳውያን አብያተ ክርስቲያናት ዘንድ በስፋት የሚታወ ቀውና ዘወትር የሚዘመረው የእመቤታችን ምስጋና ይህንን ምሥጢር ሲገልጥ ኮ ጣሂያም ጽኀገሰ ወሳዲተ ስምባከ ዘከገበሰ ፒኩስ ሠደቀ መ ጦ መርጴ ፀረ «መሂ ሀይ ዐዘ እታ ፊፈ ራ ርከነሃ ሪ ወታዐ ዕ ደሀሀሠፊ ያያ ም እሀ ፀ ርዐወ የር ሸርገሀ ጀረሸያም ው አንዱዓለም ዳግማዊ ዲያቆንኽ ይጠረ ድ አዲስ ። ሚያ ቤት ዓም ገጽ የዳስ አበባ አፋ ማዛ ጨዜዜ አ ቪቬጳዉተ ከከ ጅሳነት ስነ ከምኒኪ ፎኮ ት ስቅዩበነ ታሕተ ከነኩ ከስ ኩከቱ ዚፈከነ አምላክን የወለድሽ ንጽሕት ድንግል ማርያም ሆይ ፀሐየ ጽድቅ ጌታ ካንቺ ተገኘ ተወለደጹ በክንፈ ረድኤቱ በክንፈ መስቀሉም አቀረበን ከበጥኀነተ ተዷጥቸከኛ ቪበፎዲስ ተዷፄጥቸኛ ፈጥሮናልናዌ በማለት ይመሰክራል ይህ ቃለ ውዳሴ ወሳዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የፀሐየ ጽድቅ የኢየሱስ ክርስቶስ መገኛ የሆነች አማናዊት ምሥራቅ መሆኗን ያስገነዝበናል ስለሆነም በዚህ አማናዊ ምሳሌ መሠረት ፀዳለ ፀሐይ በወጣ ጊዜ ጠፈረ ሰማይ እአንደማይሰነጠቅና አንዳችም ጉዳት እንደማይደ ርስበት ይልቁንም ፀዳለ ብርፃኑ ለዓለም ሁሉ እንዲያበራ እንደዚሁም ለሰው ልጆች ሁሉ የሚያበራው እውነተኛው ፀሐየ ጽድቅ የሆነ ጌታ ከአማናዊቷ ምሥራቅ ከእመቤታችን በተወለደ ጊዜ ማኅተመ ድንግልናዋ አልተለወጠም አልተሻረምም ከላይ እንደተመሰከትነው ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር ከሥጋዌው አስቀድሞ ዓለምን በተስፋ ትንቢት በጉበኘ ጊዜ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል ሚል ሲል ተናግሮአል ይህንን ቃለ ትንቢት መሠረት በማድረግ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም ሲመሰክር ጩስቅከክነ ታሕተ ከነሷኩ በክንፈ ረድኤቱ በክንፈ መስቀሉም አቀረበኙ ብሏል መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል ሳይ በሚፈጽመው አምላካዊ የቤዛነት ሥራ በጥንተ ተፈ ጥሮ በአርአያውና በአምሳሉ አክብሮ የፈጠረውን የሰውን ልጅ ዳግመኛ በሐዲስ ተፈጥሮ እንደሚፈጥረው ገልጾ ተናግሮአል በመሆኑም በዚህ የሐዲስ ተፈጥሮ ጸጋ ክብር ደቂቀ አዳምን በሙሉ በመስቀሉ ጥላ ሥር በሕይወትና በዕረፍት እንደሚሰበስብ ሲያስረዳ ከምከመ ተሰዓሰኩ ከምጽሂ ዎስከቭ ከቡ ኀቤየ እኔም ከምድር ብቅ ከሰማይ ዝቅ ብዬ በመልዕልተ መስቀል በተሰቀልኩ ጊዜ ሁሉን በሀብተ መንፈስ ቅዱስ ወደ አኔ እስባ ለሁ በረድኤት አቀርባለሁ ዮሒ ብሎ በአጽንኦት ገልጾአል ውዳኔ ማርሙ ታና ፇሦረሜው ገጽ ቅዱስ ያሬድ መዳነፊ ድግ ገጽ መቻሙረ ድፇ ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽ ፊሪ ዉታም ገጽ ከዚህም ጋር በኅቱም ማኅፀን የተገኘው መድኅን ክርስቶስ የፈጸመውን ይህንን ምሥጢረ ድኅነት አስመልክቶ ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሲያደንቅ በከመ ቴሰነ እግዚአብሔር በበሊዓ ፅፀ ዕልወት ከማሁ ተሣፃለነ እግዚአብሔር በዕፀ መስቀል በከመ ተከሥተ ዕርቃነ አዳም ማዕከለ ዕፀዊሃ ለገነት ከማሁ ተከሥተ ፅርቃነ ትስብእቱ ለመድኃኒነ ማዕከለ ጉባኤሆሙ ለማኅበረ አስራኤል ብሏል ዳግመኛም ነቢየ እግዚአብሔር ሕዝቅኤል ባየው በዚህ ትንቢ ታዊ ራእዩ ማኅደረ መለኮት የሆነች እመቤታችን ድንግል ማርያምን ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር በረድኤት በሚያድርበትና በሚገለጥበት ቤተ መቅደስ ይመስላታል ምክንያቱም መቅደስ የልዑለ ባሕርይ እግዚ አብሔር ማደሪያ እንደሆነ ሁሉ አማናዊቷ ቤተ መቅደስ ድንግል ማርያ ምም እሳተ መለኮት የሆነውን ሰማያዊውን አምላክ ዘጠኝ ወር ከአም ስት ቀን በማኅፀኗ የተሸከመች አማናዊት ቤተ መቅደሱ ናትና ጠጺ ዕን መዝ መዝ ማቴ ሉቃ ይህንን አስመልክቶ ሶርያዊው ሊቅ ቅዱስ ኤፍሬም አመቤ ታችንን ባመሰገነበት ውዳሴው ነቲ ሙከቱ ዘኪ ዓምደ ከሳት ዘርከኮ ስ ዚከቱ በደ ከገዚስቭሔር ዘ«ጽስ መኃደእ ስተ ከርሥኪ ኮገኪ ታኮች በዚባል ስፃይት መጠምጽር ሃርኪዮ ከከርሥኪ ተሰዓተ ስውጴኃጃ ስኀቲ ጣከምኀገት በዘስሃገምርዎ ስማያት በምደር ሙሴ ያየውን የእሳት ዓምድ የተሸከምሽ አንቺ ነሽ ይኸውም ሰው ሆኖ በማኅፀንሽ ያደረው አካላዊ ቃል እግዚአብሔር ወልድ ነው ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ለሰአርሱ ማደሪያ ሆንሸ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በማኅፀንሽ ተሸከምሽው ሰማይና ምድር የማይወስኑትን ምሉዕና ስፉሕ የሆነውን ረቂቅ አምላክ ሰመወሰን የታመንሽ አንቺ ብቻ ነሹ። ገጽ ፉ አባ ጊይ ታቆፖፖ ገጽ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መድ ኃፈ እስካሁን ድረስ ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ነቢየ እግዚአብሔር ሕዝቅኤል ባየው ታላቅና ድንቅ ትንቢታዊ ራአይ መሠ ረት በምሥራቅ እንዲሁም በቤተ መቅደስ የተመሰለችበትን ምሥጢራዊ ምክንያት ተመልክተናልፎ ከዚህ በመቀጠል ደግሞ ኦርቶዶክሳዊት ተ ዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ትንቢታዊ ራእይ ትርጓሜ መሠረት ስለ አመቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ዘለዓለማዊ ድንግልና የምታምነውንና የምታስተምረውን አማናዊ ምሥጢር እንመለከታለን ከላይ እንደገለጥነው ልዑለ ባሕርይ አግዚአብሔር በነቢዩ አድሮ ይህ በር ለዘላለም ተዘግቶ ይኖራል አንጂ አይከፈትም» ሲል የተናገረው አምላካዊ ቃል አመቤታችን ድንግል ማርያም ማኅተመ ድንግልናዋ ሳይፈታና ሳይለወጥ ለዘለዓለም በድንግልና ጸንታ የምትኖር ወዉት ድገገበ ቫም ዘለዓለማዊት ድንግል ማርያም መሆኗን ያስገነዝባል ያረጋግ ጣልም ይኸውም ቅጸጠ ኒስ ከመፅነሷ በፊት ጊዜ ቪኒስ በፀነሰች ጊዜ ጽኀዚ ክኒስ ከፀነሰችም በኋላ ዘለዓለማዊት ድንግል ናት ዳግመኛም ቅጽ ቢጽ ከመውለዷ በፊት ጊዜ ሲጅ በወለደች ጊዜ ጽኅዚ ዉሲጽ ከወለደችም በኋላ ወትር ጽገገሰ ጣያም በለዓለማዊት ድንግል ማርያም መሆኗን በግልጥ ይመሰክራል ከዚህም ጋር ራሱ ባለቤቱ ሰውም አይገባበትም የእስራኤል አምላክ አግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል በማለት ለአካላዊ ቃል መዝገብነት ሰሌዳነት ለወልደ አግዚአብሔር ሹፋንነት የተመ ረጠው የአመቤታችን የድንግል ማርያም ማኅፀን ከፈጣሬ ፍጥረታት ከአግዚአብሔር በቀር ስጻዷኗቅ ቭብቭስቢሲ ፈጽሞ የማያድርበት መቅደስ ፍጡርም ደፍሮ የማይቀመጥበት የመለኮት ዙፋን መሆኑን አበክሮ አስ ረድቷል ይኸውም አበው በጳጳስ ወንበር ቄስ በንጉሥ ወንበር ራስ አይቀመጥም» እንዲሉ ድንግል ማርያም ከሴቶች ሁሉ መካከል ተ ለይታ የተመጠረችው ከመ ከምሳከ ጠሳዲተ ከምሳከ ጣማኅጸእኒ መበኮተት መዝገበ ቻሰ ለመሆን ብቻ እንጂ መጩሳዲተ ስቭከ ስዚት ወይም ከመ ስቅ ብከስሲ የፍጡር እናት አንድትሆን አይደለም በዚያውም ላይ ሊቁ ቱ ስነቀ መድኅኒት ዘስደትፈኃሙ ዘዞናስገቲካ በዉሲደ ስምሳክ ሰቫሴ ትስብከት» እንዳለው ዋሕድ ቃለ አግዚአብሔር በተ ቀረጸበት ማኅፀን ዘ ቭከሲ አርፎበታል ማለት በራሱ ሸሀት በፋ ነው ምክንያቱም ፈጣሪ በነገሠበት ዙፋን ሳይ ፍጡር ደፍሮ ሊቀመጥ ፈጽሞ አይችልምና ነው ስለዚህ በቤተ ክርስቲያናችን የነገረ ማርያም አስተምህሮ መሠረት የአመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ማኅተ መ ድንግልና በሥልጣነ አግዚአብሔር የተዚጋ በአምላካዊ ተአምር የተ ቀለፈና በመለኮታዊ ኃይል የታተመ መሆኑን ልብ ይሏል ከላይ በገለጥነው ትንቢታዊ ራእይ መሠረት ኃያሉ አምላክ በተ ዘጋው ምሥራቃዊ የቤተ መቅደስ በር መግባቱ የባሕርዩን ርቅት ያሳያል ይህ አምሳካዊ ክሂሎትም ኋሳ በዘመነ ሥጋዌ መድኅነ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ በሦስተኛው ቀን ከኅቱም በተዘጋ መቃብር ከመነሣቱና ቅዱሳን ሐዋርያት ከትንሣኤው በኋላ በጽርሐ ጽዮን በዝግ ቤት ውስጥ ብቻቸውን ተሰብስበው ሳሉ በሩ እንደተዘጋ ገብቶ በመካከላቸው ከመገለጡ ምሥጢር ጋር ይገናዘባል ከዚህም ሌላ ጌታ እግዚአብሔር በተዘጋው የመቅደስ በር መግባቱ በኋ ለኛው ዘመን አካላዊ ቃል አግዚአብሔር ወልድ ከነበስ ዘሺ ከገበስ ሂካቬ በኅቱም ማኅፀን ለማደሩ ምሳሌ ነው ዳግመኛም አምላከ አስራኤል የመቅደሱን በር ሳይከፍት መግባቱና መውጣቱ የአስራኤል ዘነፍስ የምእመናነ ሐዲስ ጌታ የሆነው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከአማናዊቷ ቤተ መቅደስ ከድንግል ማርያም በኅቱም ድንግልና ተፀንሶ በኅቱም ድንግልና ለመወለዱ እመቤታችንም በኅቱም ድንግልናዋ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለ ሃዌ ዐየ ከ ፕንፖሥ ዝረሃፇ ዖኀጩሠያ ፊዌሃ እ ኛ ህቫክ ያና ርያ ሂጋዐያሄሀ ያዐያዘ ሠወዛሀዚ ሃ ያወያፎና ዐርደ ኪ ህሃበ ፍርርየ ህ ርዐዌር ገጽ መጽ ኃፈ ሌል ዮና ፇረሮሜው አዲስ አበባ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቤት ዓም ገጽ ቅዱስ ሳዊሮስ ስለ ኒቅያ ሃይማኖትጐ ሂሪይማምፉ ው ገጽ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መድ ታታም።