Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዮሐንስ። በሳዶቅ ሰዱቃውያን በይሁዳ አይሁድ በኤቦር ብራውያን በፋሬስ ፈሪሳውያን እንደ ተባሉ። ማን አግብቶት ቢሉ በሁለቱ አላ ውያን ነገሥታት ጊዜ ገብቶ በሀገራችን በግራኝ ጊዜ መጸሕፍት ዳጋ ምጽሌ ዝዋይ ገብተው እንደ ነበረ ምጽዋም ይላል ። አንድም ከሰማንያ አሐዱመጽሐፍ አንዱ ራእየ ዮሐንስ ። አቡቀለምሲስ ማለት ይኸውም በሕይ አስምሮ ላስፈጸመን ጌታ ክብር ወቱ ያየው ራእይ ማለት ነው። ብፁዕ አቡነ ታዴዎስ ናቸው ።
ዮሐንስ። አንድም አንድ ወገን ቅድመ ዓለም ከነበረ ከወልድ ። አንድም የዚህን ዓለም ነገሥታት እየሾመ እየሸለመየሚገዛ ጥቅ አእምር ከመ ልዑል ይኬኔንን መንግሥተ ደቂቀ እጓለ እመሕያው ወለዘፈቀደ ይሁብ እስመ ኢይሠ የም መኩንን ዘእንበለ እምኅበ እግ ዛ ራእየ ዮሐንስ ። ሐተታ ነጋሪት ራእየ ዮሐንስ ። ከ ዐክፅት ራእየ ዮሐንስ ። ራእየ ዮሐንስ ። አንድም በሥልጣኑ አጸናኝ ኣህላህላህላ ፎከ ራእየ ዮሐንስ ። ወጸሐፍ ሎቱ ለመልአከ ቤተ ክርስቲ ያን ዘትያጥሮን መልአከ ትያጥሮን ሉክዮስ ሁለተኛ ስሙ ዴጄባል ለሱ ጸፍለት አለኝ ከመዝ ይቤ ወልደ እግዚአብሔር ወልደ እግዚአብሔር እሱ እንዲህ አለ ብለህ ጻፍ አለኝ ራእየ ዮሐንስ ። ኢሳ ና አበሎወዩከዐ ራእየ ዮሐንስ ። ዞፎ ራእየ ዮሐንስ ። አንድም ባሕር ባሕ ርየወልድ ከመ እንተ በረድ ለበ ረድ ሁለት ግብር አለው ግዙፍም ራእየ ዮሐንስ። አንድም ባሕር ጥምቀት ከመ እንተ በ ረድ ጽርየቷን መናገር ነው ወእምገበዋቲሁ ለውእቱ መንበር አርባዕቱ ። አንድም ዘሀለወ ይኩን ላለው አመጣ መጽሐፍ ጽሕፍት ምስጢረ ምጽአት እንተ ውስጣ ከምጽአት በፊት ያለው የሚሆነው እንተ አፍኣሃ ከምጽአት በኋላ የሚሆነው ወኅትምት በሰባት መንፈቅ የምት ይጽ ፈጸም ከዘመነ ሥጋዌ እስከ ዘመነ ተንባላት ያለውን ዘመን አንድ ወገን ከዘመነ ተንባላት እስከ ሐሳ ዌ መሚሕ ያለውን አንድ ወገን ከሐሳዌ መሚሕ እስከ ምጽአት ያለውን አንድ ወገን አድርጎ ያነን በሐሳዌ መሕ ዘመን ልክ ከሦ ስት ከፍሎ አንድ አንዱን በሰባት መንፈቅ እየቀመረ ያሳየዋል እንዲህ ግን ስለሆነ የፊቱን ወደኋላየኋ ላውን ወደ ፊት ያደርጋል ያቀዳድ ማል ። ዮሐንስ። አንድም ፈረስ ጸዐዳ ሠረገላ መንበር ነውጸዐዳአለውብሩህ ነውና ወዘይጹዐና በላዩ ላይ ትእምርተ መስቀል የብርሃን ዘውድ አለበት ወወፅአ ድል ሊነሣ ወጣ ወ ራእየ ዮሐንስ ። አንድም በማዕከለ ዘመን ቢ መጡ ፈረስ ጸዐዳ ዘመነ አውግስ ጦስነው ዐሇዕነቴዐወደቨቨናስ ራእየ ዮሐንስ ። አንድም በመንፈቅ ቢመጡ ፈረስ ጸሊም ራእየ ዮሐንስ ። አንድም ፈረስ ሐመልሚል ተከዐየ ራእየ ዮሐንስ። አንድም በሽሕ ። ፎቲከ ራእየ ዮሐንስ። ራእየ ዮሐንስ። አንድም። አንድም ወሶበ ጠቅ ዐበአምስተኛውመንፈቅአምስተኛው መልአክሥራውንበሠራጊዜ ወረደ ኮከብ መልአክ ነው ሥራውን ሠራ ወተውህበ ሎቱ የደቂቀ ያፌትን ከተማ በር የሚከፍትበት ቀልፍ ተሰጠው አለ ሥልጣን ተሰጠው ወዐርገ ከደቂቀ ያፌት ከተማ ሠራ ዊት በዝቶ ወጣ ጢስ ከጐድጓዱ በዝቶ እንዲወጣ ታሪክ እስክን ድር ንጉሠ ሲንንና ንጉሠ ህንድን ወግቶ ሲመለስ ከደቂቀ ያፌት ከተ ማደረሰይህየደቂቀያፌትከተማ ዙሪያው ገደል ነው በሩ አንድ ነው እየዞረ ሲያይ አንድ ሰው አገኘ የዚህ አገር አነዋወር እንደ ምንነው ብሎቢጠይቀውየፀነሰች ሴት አምጥተው በመካከል አስተኝ ተው ቅቤ ቀብተው በቀኝ በግራ እሳት ያነዳሉ ፅንሱ እየቀለጠ ይወ ርዳል ያን እየተቀበሉ ለግንባራቸው ለጋሻቸው ለጦራቸው ለመሣሪያቸው ይቀቡታል ይህን ያስደረገ ሰይጣን በሄዱበት ሁሉ ድል እንዲያደርጉ በቲከ እንጅ ድል እንዲነሠ አያደርጋቸ ውም አለው አሁንስ አሉን አለው ሰባት ወር ያህል ዘምተው ሰባት አህጉር ያህል ወግተው ተመልሰው ገብተዋል አለው በሩን ቢሰፍረው አሥራ ሁለት ክንድ ሆነ ለመዋ ጋት ቢጠበው ወደ ኋላ ተመልሶ ብዙ አንጥረኛ ይከተለው ነበረና የአራዊቱን ሁሉ ምስል አስቀርጾ በበሩ ዘግቶባቸው ሂዷል መልአክ በዚያ አድሮ ሲጠብቃቸው ይኖራል በአምስተኛው መንፈቅ መልአክ ያን ሰብሮ ያስወጣቸዋል መጥተው ያጠፋሉ ወከደኖ ምድሩን አለበ ሰው ወኮነ ከመ ደመና ብዛቱን መናገር ነውወእምነውእቱእግረኛ ከፈረሰኛ ተለየ እንደ ጠዳ ሲደርስ እግረኛ ከፈረሰኛ ተለይ ብሎዐዋጅ ይነግራል ወወሀብዎም ለሠራዊቱ እንደ አለቆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣ ንን ሰጥዋቸው ወአዘዝዎም ሣሩን ቅጠሉን እህሉን ተክሉንእንዳያጠፉ አታጥፉአሏቸው ዘእንበለለሰብእ በግንባራቸው ስመ እግዚአብሔር ያልተጸፈባቸውን ነው እንጅ ካልተ ጻፈባቸው ሰዎች በቀር ወአዘዝ ዎም እሊያን ቅሉ እንዳይገሏቸው አትግደሏቸው አሏቸው ዳፅሙ ከመ ያሕምምዎም አምስት ወርመከራ ያጸኑባቸው ዘንድ ነው እንጅ ወሕ ማሞሙሰ የሚያመጡትም መከራ ጊንጥ በነደፈ ጊዜ እንዲያቅበዘብዝ እንደዚያ የሚያቅበዘብዝ ነው ወበ ውእቶን በዚያወራት ሰውሊሞት ይሻል ወኢይረክብ አያገኝም ወ ይፈቱ ሊሞት ይወዳል ሞት አይገ ራእየ ዮሐንስ። አንድም ወሶበ ጠ ቅዐ በማእከለ ዘመን ቢመጡ አም ስተኛውመልአክ ሥራውን በሠራ ጊዜ ወረደ ቅዱስ ገብርኤል ነው ከእግዚአብሔር ታዝዞ መጣ ጥቅ ወበሳድስ ወርኅ ተፈነወገብርኤል መ ልአክ እምኀበእግዚአብሔር እንዲል እመቤታችን ራእየ ዮሐንስ ። ፎየከዞፁ ራእየ ዮሐንስ ። አንድም ወይቤሎ ለዝ ክቱ ሥራውን የሚሠራ ስድስተኛ ውን መልአክ ፍትሖው በፈለገ ኤፍራጥስ ተግዘው ያሉ አራቱን መላእክት ፈተሕ ስደዳቸው ሲለው ሰማሁ የሊህ መጋዝ አይደለም መወ ሰን ነውእስክንድርበደቂቀያፌት ከተማ በርየአራዊቱን ሁሉ ምስል አስቀርጾ ዘግቶባቸው ሂዷል እንዳ ይወጡ መልአክ አድሮ ይጠብቃቸ ል በስድስተኛው መንፈቅ የማይ ሠራ ሥራ የለም ሰብሮ ያስወጣ ቸዋል መጥተው ያጠፋሉ ወሶበ ፈትሖም ለመጠበቅ ተዘጋጅተው ያሉአራቱንመላእክት አሰናበታቸውባ ሰናበታቸው ጊዜ ደቂቀ ያፌት ከመ ይቅትሉ አንድ ሰዓት አንድ ዕለ ት አንድ ወር አንድ ዓመት ከሰ ውሲሦውን ያጠፉ ዘንድ ተዘጋጅተ ው ያሉወጐልቁቄ አፍራሲሆሙ የፈ ረሰኛው ቀጥር ብዙ የብዙ ብዙ ነው ወከመዝ ርእየተ አፍራሲሆሙ የሠራዊቱ ሥልጣን እንዲህ ነው ለቆች ቢል አንድነው ዛወዘእለ ይጹዐንዎም ላለቆች የብረት ራስ ቀሩርአላቸው ወአርእስተ አፍራሲ ሆም የሠራዊቱ ሥልጣን እንደ ሥ ራእየ ዮሐንስ ። ወዞ ራእየ ዮሐንስ ። ወውእቱ ቃል ዘሰማዕኩ እምሰማይ ከወደ ሰማይ የሰማሁት ቃል ተናገረ ካዕበ ምስሌየ ዳግመኛ ከኔ ጋራ ተናገረ አለ ለኔ ነገረኝ ወይቤለኒ ሑር ንሥኣ ለእንታክቲ መጽሐፍ ክሥት እንተ ውስተ እዴሁ ለዝክቱ መል አክ ዘኬደ ውስተ ባሕር ወውስተ ምድር። አንድምሐሳዌመሚሕቤተ መቅደስ እንዳይገባ ዕወቅ ወዐጸደሰ ከከተማው ግን አይገባም አትበል እስመ ተውህበት ከቢታንያ እስከ ደብረ ዘይት ተሳፍረው ሊሰፍሩባት ታዝዚልና ዕርቅ ከዚያ ቅዱስ ጳውሎስ ይነብር ቤተ እግዚአብሔር ይላል ከዚህ ዮሐንስ አይገባም አለ እንደምነው ቢሉ ነገር እንደ ዮሐ ንስ ነው አይገባም ቅዱስ ጳውሎስ ይነብር ቤተ እግዚአብሔር አለ ከከ ተማው ይገባል የካህናቱን ቤት ስመ እግዚአብሔር ከተጠራበት ብሎ ቤተ እግዚአብሔር አለው እንጅ ነገር እንደ ዮሐንስ ነው አይገባም ወይትካየድዋ ሦስት ዓመት ከመ ንፈቅ ተሳፍረው ይሰፍሩባታል ። ወሶበ ጠቅዐ ሳብዕ መልአክ በሰባተኛው መንፈቅ ሰባተኛው መል አክ ሥራውን ሠራ በሠራ ጊዜ መጽአ ቃል ዐቢይ እምሰማይ ዘይብል ኮነት መንግሥተ ዓለም ለእግዚአብሔር ከወደ ሰማይ መንግሥት ለእግዚአብ ሔር ተሰጠች የሚል ቃል ይሰማል ወለመሚሑ ለመሚሐ ለእግዚአብሔር ወልድ ተሠጠች ወይነግሥ ለዓለመ ዓለም ለዘለዓለሙ ነግሦ ይኖራል ዳን ጓና። አንድም ዘይብል ኮነት መንግሥት ኃይል መድኀኒት ለአምላክነለመሚሑ ለፈጣሪያችን ለእግዚአብሔር ወልድ ተሰጠች የሚል ቃል ሰማሁ እስመ ወድቀ ድል ተነሥቷልና ወሞዕዎ እሙንቱ ምእመናን ናቸው ድል ነሥ ት በእንተ ደመ በግዑ በጉ ደሙን ስላፈሰሰላቸው ወበእንተ ቃለ ጽድ ቆሙ በአካላዊ ቃል ስለማመናቸው እስመ ኢያብደሩ በሰማዕትነት እስ። አንድም የእኔ ናቸው ይላል ። አንድም ወዘሰ ህህባህህህህ«ፎከክ ራእየ ዮሐንስ ። ወቲከዐፀ ራእየ ዮሐንስ ። ከመ። አን ድም ቀዳማዊ መልአክ ዮሐንስ መጥምቅ ካልእ መልአክ ጌታ ሣል ስመልአክ ቅዱስ ጴጥሮስ። አንድም ቀዳማዊ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ካልእ መልአክ ቅዱስ ሩፋኤል ሣ ልስ መልአክ ያልታወቀ ። ወወጽኣ ካልእ መልአክ እምነ መቅ ደሱ ለእግዚአብሔር አንድ መልአክ ከእግዚአብሔር መቅ ደስ ወጣ አለ ከዓለመ መላእክትነው ወይጸርኅ ሎቱ በቃል ዐቢይ ለዘይነብር ውስተ ደመና ወይብል በባሕርይ ክብሩን ለገለጠ ለእሱ እን ዲህ አለው ፈኑማዕፀደከበሊሐ ዓለሙን የምታሳልፍበትን ሰውን የምታጠፋበትን ሥልጣን ግለጥ ወዕፅድ ዓለሙን አለው እስመ በጽሐት ሰዓት ለዐሂድ ዓለሙን ሰውን የሚያሳልፍበት ጊዜ ደርሷልና እስመ የብሰ ማእረረ ምድር። ዘከዐየ ራእየ ዮሐንስ ። ወከዐወ ሳብዕ ተ መልአክ ጽዋዖ ውስተ በሰባተኛው መንፈቅ ሰባተኛው መል አክበነፋስሥራውንሠራ በሠራጊዜ ወወፅአ ቃል ዐቢይ እምነ መቅ ኀበ መንበሩ ዘይብል ኀልቀ ናት ከበበ ከዓለመ መላእክት ከመንበሩ ሰባቱ መላእክት የሚሠሩት ሥራ ደረሰ ተፈጸመ የሚል ቃል ተሰማ ። አንድም ሦስት ወገን ሆነው ስለ ሰፈሩባት ሐሳዌ መሚሕ ቤተ አይ ሁድ አንድ ወገን አሕዛብ አንድ ወገን ምእመናን አንድ ወገን ። ምኢሳ ራእየ ዮሐንስ። ኣክአጃፎቨከ ራእየ ዮሐንስ። አንድም መንፈስ ቅዱስ ገንዘቤ የሚሆን ወዘይቤሉኒ ምእመናንም ለይምጻእ ያሉኝ እኔ ነኝ ራእየ ዮሐንስ ። በዝየ ተፈጸመ ራእየ ዮሐንስ አቡቀለምሲስ ዮሐንስ ያየው ራእይ ደረሰተፈጸመ ራእየ ዮሐንስ ።