Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ያልተኖረ ልጅነት እውነተኛ ታሪክ ኢዮብ ጌታሁን ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ባይሆን ከሆስፒታል ስትወጣ ታያታለህ ብላኝ ነበር አመለዘውድ ከዚያ በኋላ ብዙም ጤና አላገኘችም እኔም ትምህርት ሲያሯሯጠኝ ዛሬ ነገ ሥል እነሆ በመጨረሻ ሞት ወሰዳት መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲን የመቃብር ቦታ ስንደርስ በሁለት መቃብሮች መሀል ባለች አንድ ሳጥን ብቻ በምታስቀምጥ ጠባብ ቦታ ላይ ጉድጓድ ተቆፍሮ ነበር የጠበቀን ጥቂት ሞግዚቶች «ወይኔ አመለዘውድ።» ብዬ ጠየቅኩት «አዎ በጣም። በጣም።ፎፍፒ ዞዐዞ ርዐጠሀከፎፀ ዐበሃ።
ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሰቱቀኖረ ልድነ «ክብነሽ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ክፍል አንድ ዳደፈሐት ማሰሆጋን ጥሩ ሆፔ ማደግ ነው ያመረጥታቃ ለመፅሃውድ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ቃሳሦኖረ ለድነት «ሕባታቻን ጣሟም ይወደ አረ ለመሰውድ ቆሪ ለጂ ጋጃ ለምጃታሀ ፉሄዳጎሆ ሰፅው ቋሪ ልሂድ ልድሄን ያዘቋ እጋዳይዕፀቋኝ ብታጋ ወደ ቤጽ ሷሮፕ ይሄድ ነበር» ወሮ ሰጴ ምደታ አቶ ግርማ ይመር ሥራ ሲጨርሱ ደንገዝገዝ ብሎ ነበር የቀን ሠራተኛ ናቸው በዕለቱ የተከፈላቸውን ምንዳ በኪሳቸው እንደያዙ ወደ ቤት በፍጥነት ተራመዱ ለልጆቻቸው አንድ ነገር ይዘው ሲገቡ ወሰኑና ወደ አንድ የአትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ ሱቅ ጎራ አሉ ገንዘብ ካላቸው ሰልጆቻቸው አንድ የሚበላ ነገር በጉያቸው ሸጉጠው መግባት ልማዳቸው ነው በዚህ ዓለም የልጆቻቸውን ደስታና ፈንጠዝያ ከማየት በላይ የሚያስደስታቸውና የሚያረካቸው ነገር የለም በወሮ ልኬ ጉደታ ቤት ሲያልፉ ባለፉት ሁለት ቀናት እንዳልጠየቋቸው አስታወሱ ቆም ብለው ሰሞኑን እኮ ጠፍቼባቸዋለሁ እስቲ ዛሬ እንኳን አንድ አፍታ ብቅ ብዬ ልያቸው ሲሉ አሰቡና ወሮ ልኬ ቤት ጎራ አሉ ወሮ ልኬ በዕድሜ ከአቶ ግርማ ብዙም ከማያንሱት ከልጃቸው ከወሮ አበበች ገመቹ ጋር በመኖሪያ ቤታቸው በረንዳ ላይ ቁጭ ብለው እያወሩ ነበር። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ይሳቱኖሪ ልድነፉ መ በፈጠረበት ጉጉትና በወሮ ልኬ ቤተሰብ ውትወታ ተገፋፍቶ ድንቴ ወዳለችበት ፄደ ህጻኑን ሲያየው ሊቆጣጠረው ባልቻለው ደስታ ተሞላ መስፍን አጋኖ እንደተናገረው ከአባቱ ጋር ባይመሳሰልም ግርማ ከሱ ጋር እንደሚመሳሰል ማሰብ ፈለገ ልጁ እንደሆነም በፀጥታ አመነ ዕድሜ ለህጻኑ ባልና ሚስቱ ታርቀው ከበኩር ልጃቸው ጋር አብረው መኖር ጀመሩ ሕፃኑንም ተሾመ አሉት ያሳቱኖረ ልሰድኑ ዱ «ፄቱጋ ጦ ሲጴራይ ቤቃ ቦታ ሃ እጂ ዳዕነያ መሄ ራይፖሥሀ ጐኖራኃሀፖ ለጎሳኋታቃ ወሮ ሳሴ ደታ ጥቂት ዓመታት አለፉ የአቶ ግርማ ቤተሰብ ኑሮ አሁንም ውነ ቅዳ ውፃ መልስ ነበር እንደ ሆድ ነው የሞላ ቢመስልም ወዲያው ይጎድላል አቶ ግርማ በአብዛኛው የቀን ሥራ ሲቀናቸው ደግሞ የኮንትራት ሥራ ይሰራሉ ድንቄም ወሮ ልኬ ቤት እየተመላለሰች የወጥ ቤት ሥራ ትሰራለች አንዳንዴ አቶ ግርማ ሥራ ሲያጡ ባይራቡም የረባ ምግብም ማግኘት እንኳን አስቸጋሪ ይሆናል ደግነቱ የራሳቸው ቤት አላቸው ጥንብ አንሳ ለሞት ከተቃረበ እንስሳ አጠገብ ሆኖ በትዕግስት ሞቱን እንደሚጠብቅ አንዳንድ ደላሎችም ደሀ ባለመሬቶችን በችግራቸው ጦቅት ለመፈታተን በቅርበት ያንዣብቡባቸዋል «ይፄ አስፋልት ዳር ያለ መሬትህ እኮ ፈላጊው ብዙ ነው በደህና ዋጋ ብትሸጠው እኮ ትንሽ ከመንገድ ገባ ብለህ ሌላ መሬት በርካሽ ትገዛና የተሻለ ኑሮ መኖር ትችላለህ ይሏቸዋል አቶ ግርማን ጠግቦ ለማያድርና ለታረዘ ደሀ ይህ ከባድ ፈተና ነው ለተራበ ነብር ያላያትን ቅርቡ ያለች የሜዳ ፍየል እያሳዩ «ያችንም በቀላሉ ይዘህ ልትበላት ትቺላለህ እኮ እንደ ማለት ነበር አቶ ግርማ እውነት እኮ ነው እኔ ይህን መሬት በነጻ ነው ያገኘሁት ብሸጠው እኮ ትርፍ እንጂ ኪሳራ አይሆንም ብለው ማሰብ ጀመሩ በፃሳብ ብቻ አልቀሩም የንፋስና የዶፍ ዝናብ ዛቻ የሚያሳቅቃት ደቃቃ ቤታቸው ያረፈችበትን ሰፋ ያለ ቦታ ለመሸጥ ወሰኑ ደሳሎቹ እንዳሉትም ቦታው ለአስፋልት መንገዱ ቅርብ በመሆኑ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ሊገዙት የሚፈልጉት ዓይነት ነበር። ነዐ ከፎፊፒ። ዞወዐዞ ር ዐከበከበፀ ዐበሃ ይሷሦፉኖረ ልድኔን ተሾመ ድሆ ድክ ድክ ብሎ የወተት ጥርሶቹን አብቅሎ በጨረሰበት ዕድሜሂጥቅምት ቀን ዓም ሌላ አንዲት ሴት ሕፃን ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቀለች ይህችን ጠይም ሕናን ወላጆቿ አመለዘውድ አሏት የኪራይ ቤቷ በአራት ሰው ትንፋሽ ሞቅ ሞቅ አለች ብዙ ይመስል የነበረው ከቤት ሽያጭ የተገኘ ብር ይህ ነው የሚባል ቁም ነገር ላይ ሳይውል ከቀን ወደ ቀን መመናመን ጀመረ ገንዘቡ ክእጃቸው ቀስ በቀስ እየሾለከ ቢሆንም አቶ ግርማ ተዘናግተው ከራረሙ የተከራዩት ቤት ከወሮ ልኬ ቤት ጋር ይዋሰናል በሁለቱ ቤቶች መካከል የረባ አጥር እንኳን የለምኹ በተለያዩ ቀናት ድንቄ ከአከራዩዋ ጋር ስትሰዳደብና ስትጨቃጨቅ ወሮ ልኬ ይሰማሉ ወሮ ልኬ ድንቄ ከአከራዩዋ ጋር ስትጨቃጨቅ በሰሙበት አንድ ቀን አመሻሽ ላይ አቶ ግርማ ሊጠይቋቸው ቤት መጡ እንደ ዘመድና የቅርብ ወዳጅ ናቸውና አቶ ግርማ አዘውትረው ወሮ ልኬን ይጎበኙዋቸዋል «ግርማ ሚስትህ ከአከራያችሁ ጋር በየጊዜው ስትጣላና ስትጨቃጨቅ እየሰማኋት ነው ዛሬም ስትሳደብ ነበር አሉት ወሮ ልኬ ጠይም ግንባራቸውን ቋጥረው «ምን አሷ መሳደብ ልማዲኮ ነው አሁን ተቆጥታ ወዲያው ትረሳዋለች «እንደኛ አብሯት አንድ ቤት የሚኖር ሰው ነዋ ፀባዩዋን የሚያውቅላት እንዲህ ከአከራይ ጋር የምትጣላ ከሆነማ እንዴት ተከራይታችሁ ትኖራላችሁንፃ» «አዎ እሱስ ልክ ነዎት አሉ አቶ ግርማ ራሳቸውን በስምምነት እየነቀነቁ ከልባቸው ግን አልነበረም «አንተ ግን ቦታ ግዛ እንጂ። ቤት ሸጠህኮ ሌላ ቤትም ሳትገዛ ብሩን ልታጠፋው ነው ኋላ መውደቂያ አጥተህ የባስ ችግር እንዳይደርስብህ «አማማ መሬት ውድ ሆኖብኝኮ ነው ባዶውን ቦታ አምስትና ስድስት መቶ ብር ይላሉ «አይ ቢሆንም ተወደደ ብለህ ባትዘናጋ ጥሩ ነው ነገርኩህ ኋላ መውደቂያ እንዳታጣ» «ልክ ነዎት እስቲ እርስዎም በሚያውቁት ሰው በእኔ አቅም የምገዛው ቤት ያፈላልጉልኝ አሉ አቶ ግርማ የወሮ ልኬን ምክር ከልብ ተቀብለው በዚያው ሰሞን ወሮ ልኬ በቅርብ ከሚገኘው ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አቅራቢያ ጣሪያዋ በስምንት ቆርቆሮ የተሰራች ትንሽ የጭቃ ያሳታኖሪ ጳድኑኦ ቤት ያረፈችበትን ቦታ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሰው እንዳለ ለአቶ ግርማ ነገሯቸው ሰሙ የሰሙትን አቶ ግርማ ጊዜ ሳያጠፉ ከዋናው መንገድ የአስራ አምስት ደ መንገድ ተገብቶ የምትገኘውን ደሳሳ ቤት አዩዋት ወለሏ አፈር ው ጣሪያዋ እንደ ምላጭ በሳላ ርካሽ ቆርቆሮ የተሰራ ነው የመሬቱ ባለቤት «ይህ ቦታ ባለቤት አለው» ለማለት ያህል ብቻ ለምልክት የሰሯት የዘበኛ ቤት የምትመስል ጠባብ የጭቃ ቤት ናት ጠባብነቷ አቶ ግርማን አላስከፋቸውም እሳቸው ባዶ ቦታ መግዛት ነበር የጠሉት ቆርቆሮ እንጨት ምስማር ለመግዛት አያሉ ወጪ ማውጣት ቤት መሥራት ይ ታች ግለት አልፈለጉም ከቤቷና ከቦታው ባለቤት ጋር ረው ጠባቧን ቤትና ሁለት መ ን ጠባቧን ቶ ካሬ ሜትር ገደማ ስፋት ያለውን የሌላ ተጨማሪ ወር የቤት ኪራይ ሳይክፍሉ በ ዓም ባልና ሚስቱ ከልጆቻቸው ከተሾመና የጥቂት ወራት ዕድሜ ካላት ከአመለዘውድ ጋር ጠባቧ ጭቃ ቤት ውስጥ ዓይን የማይገባ ንብረታቸውን ጠቅ መኖር ጀመሩ ታ ጠቅልለው ገብተው አመለዘውድን በሶስት ዓመት አስቀድሞ ሚካኤል የተባለ እንደ አባቱ ቀላ ብሎ ጉንጮቹ የተድቦለቦሉ ድንቡሼ ሕፃን ተወለደ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። » ብለው ተገርመው ከእሷ ጋር ማድረግ ያለባቸውን ያደርጋሉ በአብዛኛው ድንቄ «አሁንን መኖር ያለፈውን መርሳትና ስለወደፊቱ አለመጨነቅ» የሚል ያልተፃዛፈ እሷ እንኳ ልብ የማትለው የሕይወት መመሪያ ነበራት የዋህነቷን የተረዱት ልጆቿ ተሾመና አመለዘውድ ምንም ብትጮህባቸው ብትቆጣቸው ብትሰድባቸውና ብትደበድባቸው አያዝኑባትም ለእናታቸው ከፍተኛ ፍቅር ነበራቸው እሷም ልጆቿን ትወዳለች በተለይ ለበኩር ልጂ ተሾመ የተለየ ፍቅር ነበራት በእናቷ ጥፊ ሰበብ ሊሆን እንደሚችል ቢጠረጠርም መንስኤው በትክክል ባልታወቀ ሁኔታ አመለዘውድ ጆሮዋን መታመም ጀመረች «ጆሮዬን» ማለት ስታበዛ አባቷ ወደ ጤና ጣቢያ ወሰዲት የታዘዘላት መድኃኒት ጊዜያዊ እፎይታ ከማስገኘት ውጪ ዘለቄታዊ መፍትሔ አልሰጣትም ጆሮዋን በጥጥ ጠቅጥቃ መዋል ልማዷ ሆነ የጆሮዋ ህመም የመስማት አቅሟን በመጠኑ ቢቀንሰውም ሰዎች የሚናገሩትን በደንብ መስማት ስለምትችል እሷም ወላጆቿም እንደትልቅ የጤና ችግር አክብደው አላዩትም ያሳኖረ ዳድነፉ ድጋቆቋ ያ ለኦቃሄድም ግርማ ያራን ነሮ ይሃዛ ዕር መሮ ሃና መሰፍን ረድጋቻያ ዝረ ሳጳታውቀም ለሰረ ዝሮ ታዕጣም መ ብረ ነው ዖሟመሰጎቶ ወሮ ለፀያቻ ሃፇመቻ ድንቄ ገንዘብ በእጂ ብዙም እይገባም አቶ ግርማ ከድንቄ ጋር ትዳር እንደመሠረቱ ድንቄ ገንዘብ በአግባቡ ማውጣትና መጠቀም እንደማትችል ስላዩና ስለተገነዘቡ ተሾመ ተወልዶ ከድንቄጋ አብረው መኖር ከጀመሩ በቷላ ገንዘብ አይሰጧትም ለቤቱ የሚያስፈልገውን ብዙ ነገር የሚገዙት ራሳቸው ናቸው ለወር የሚያስፈልጋቸውን ጤፍ ገዝተውና አስፈጭተው ራሳቸው ዱቄቱን ተሸክመው ወደ ቤት ያመጣሉ ዘይትም ሽንኩርትም ሽሮም ሌላውንም ሸማምተው የሚያመጡት አባወራው ናቸው አስፈላጊ ከመሰላቸው ለአንዳንድ አነስተኛ ወጪዎች ሁለት ሶስት ብር ብቻ ለሚስታቸው ይሰጣሉ ከብርቱ ማስጠንቀቂያ ጋር «ድንቄ ምንም አታውቅ ይላሉ በቅርብ የሚያውቋት ሰዎች ሁሉ «ብር መቁጠር እንኳን አትችልም በእርግጥም ለድንቄ አስር ብርና መቶ ብር ልዩነት የላቸውም በተፈጥሮዋ የበሰለች አለመሆኗ ስለገንዘብ ያላት ዕውቀት ደካማ እንዲሆን ምክንያት ሆኗል ከጥቃቅን ወጪዎች የሚተርፍ ገንዘብ አይኖራትም እንጂ ካላት እዚያው ጎረቤት አረቄ የሚሸጡ አንድ ሴትዮ ቤት ጎራ ትላለች ስትጠጣ ይብቃኝ እንዳልሰክር የሚል ሀሳብ የለባትም ትጠጣለች አንዳንድ ቀን ድንቄ ጎረቤት ቤት ፄዳ በዚያው ቀልጣ ትቆይና እንደቤት እመቤት ያለባትን ኃላፊነት ሳትወጣ ትቀራለች ይህ በሚሆንበት ጊዜ ጣሪያ ሊገነጥል የሚደርስ ጭቅጭቅና ጥል በደሳሳዋ ቤት ይፈነዳል አንድ ቀን ድንቄ የጎረቤት ቤት ድግስ ፄዳ አመሸች አቶ ግርማ ቤት ሲገቡ የለችም ከምሽቱ አንድ ሰዓት ካለፈ በኋላ ቤት ስትገባ ሞቅ ብሏታል አቶ ግርማ እጅግ ተበሳጩ እሳቸው ድህነታቸውን የቤታቸውን ገመና ደብቀው ነው መኖር የሚፈልጉት። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሳኖሪ ልድኑፉ « ። ለጎሟሦም ለዳታንም ለጎኘም ፇመ ረማ «የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ» እንዲሉ ደሳሳ ቤታቸው ቦታውን ለመጠበቅ እንደነገሩ የተቀለስች ስለነበረች ወደ አንድ ጎን ዘምማ ለመስገድ ያጎነበሰ ምዕመን መሰለች አቶ ግርማ ጭቃ አቡክተው ከጭድ ጋር ቀላቅለው አዘጋጁና አንድ ቀን ቤቷን አፍርስው ከናካቴው ከመውደቅ ገላገሏት ካፈረሷት ቤት ሶስት ወይም አራት እርምጃ ያህል ፈንጠር ብለው ወደ ግቢው የኋላ ድንበር አስጠግተው አዲስ ቤት ቀለሱ የአሮጌዋን ደሳሳ ቤት ማገርና ቆርቆሮ ዳግመኛ ተጠቅመው በአዲሱ ጭቃ ግድግዳዋን መርገው የሠሯት ስፋቷ ከበፊቷ ቤት ያልተለየች ትንሽ ቤት ባንዲራ ለመስቀል በተጠንቀቅ እንደቆመ ወታደር ቀጥ ያለች ነበረች አቶ ግርማ የቀን ሠራተኛ እንደመሆናቸው አንዳንድ ጊዜ ሥራ ይጠፋና ለቀናት ላይሰሩ ይችላሉ ገንዘብ ከኪሳቸው ይጠፋል ማታ ቤት ሲገቡ ድንቄ «ዘይት አልቋል የውሃ መግዣ የለኝም ጤፍ መገዛት አለበት ልብስ የማጥብበት ሳሙና የለም » እያለች የቤቱን በጀት ሙሉ በሙሉ ለሚቆጣጠሩት አባወራ ያልተጻፈ ማመልክቻ ታቀርባለች ታዲያ የጠየቀችው ካልተገዛላት ትነጫነጫለች ሥራ በጠፋበት አንድ ሰሞን አመሻሽ ላይ አቶ ግርማ ቤት ገብተው ቁጭ እንዳሉ ተመሳሳይ ጭቅጭቅ ተጀመረ «ሽረ ሽንኩርት አልቆብኛል ግዛልኝ ካልሆነ ብር ስጠኝና ነገ ልግዛ «የለኝም ዛሬም ሥራ አልስራሁም አሉ አቶ ግርማ «እንዴ። » ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሰዖኖረ ልድነ «ሹራቤ እዚህጋ ሊቀደድ ነው አለ ተሾመ ክርኑ ላይ የሳሳ ሹራቡን ለአባቱ እያሳየ «ሱሪዬም ቂጡ ላይ የተጣፈ ነው «እኔም ከኔተራዬ አንገቱ ላይ ተቀዳዲል» አለች አመለዘውድ ወደ ደረቷ እያመለከተች አቶ ግርማ የሚያሳዩዋቸውን በእርጋታ ሲያዩ ቆይተው ፊታቸውን ወደ ሌላ አቅጣጫ አዙረው ዝም አሉ «የትቤት ልጆችም አዲስ ልብስ ይገዛላቸዋል እኛ ብቻ አሮጌ ለብሰን ልንፄድ ነው አለ ተሾመ እንደመነጫነጭ አያለ «በቃ ገንዘብ ሳገኝ ሌላ ቀን እገዛላችኋለሁ አሉ አቶ ግርማ በረጅሙ ከተነፈሱ በኋላ «መቼ። ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሳታሦኛረ ጳ። » «አዎ» «ለምን። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ይሳረ ዳድነቕቅ አትውልም ወደ ቤት እንዲመለስ ከመወትወትም ተቆጥባ አታውቅም ጥረትና ድካሟ ሁሉ ግን በጭንጫ ላይ ያረፈ ዘር ሆነ ከበርካታ ወራት በኋላ ነበር አቶ ግርማ ተሾመን ኮተቤ ኮሌጅ ፊት ለፊት አንድ ቀን ያገኙት «ምነው ልጄ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ይሳተታኛረ ዳድን «የት ነው የምትደርስባቸው። ች አመለዘውድ አንድ ጥግ ። ዛ ሰታ ሥታ ፖሰ ነው ወሮ ማርታ ረ ዳድቅ አቶ ግርማ ወሮ አሰገደች ቤት በአትክልተኝነት ሲሰሩ ጎረቤት ወደሚገኘው የእአነወሮ ማርታ ቤት በየጊዜው ጎራ ይላሉ አቶ ተክሉ አሁንም እዚያው ነው የሚሠሩት የወሮ ማርታ አባት አቶ ገብረጻድቅ ከሞቱ ዓመታት ተቆጥረዋል አንድ ቀን አቶ ተክሉ ወሮ ማርታ ከስሞኑነኑ ከአሜሪካ እንደሚመጡ ለአቶ ግርማ ነገሯቸው ወሮ ማርታና አቶ ደመቀ ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ አንድ ሁለቴ መጥተው ሄደዋል በደርግ ተወርሶ የነበረው ትልቁ ቤታቸውም ተመልሶላቸዋል አቶ ግርማ የሚሰሩት ሌላ አካባቢ ስለነበር ከወሮ ማርታ ጋር ለመገናኘት አልቻሉም ይመጣሉ በተባሉ ሰሞን አቶ ግርማ አንድ ቀን አቶ ተክሉን ለመጠየቅ ሲሄዱ ወሮ ማርታ እንደመጡ ተነገራቸው ከኢትዮጵያ ሲወጡ ፅድሜያቸው በአርባዎቹ መጀመሪያ ላይ የነበረው ወሮ ማርታ ከፃያ ዓመታት በኋላ ከአቶ ግርማ ጋር ሲገናኙ ስድሳዎቹን ያጋመሱ አዛውንት ነበሩ ወሮ ማርታ አቶ ግርማን ሲያዩዋቸው ደስ አላቸው ያ ድሮ ትሁት የነበረው ወጣቱ ግርማ አሁንም ከነትህትናው ነበር የጠበቃቸው እንደ ድሮ ሥራን ጥሩ ምግብ የመብላት ያህል ተሻምቶ የሚሰራው ትጉሁ በቀላሉ የማይደክመው ታታሪ ወጣት ሆኖ ግን አላገኙትም ያ በሕይወት የተሞላ ወጣት ዛሬ በደካማ ሰውነቱ በበሽታ በተሸረሸረና በተጎሳቆለ የሌሎች ሰዎች ፅርዳታና ድጋፍ በእጅጉ በሚያስፈልገው ነፍሱ በመቃብር አፍ ላይ በምትንገዳገድ ሽማግሌ ተተክቷል ወሮ ማርታ ለአዛውንቱ አቶ ግርማ አዘትኑላቸው «አገባህ እንዴ። ቢቻል እንደ እሳቸው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እንድትሆን ይመኙ ነበር ድንቄ ብዙም ምክራቸውን የምትሰማ አልሆነችም ጭራሽ አንድ ቀን ወይዘሮዋን ኃይለ ቃል ተናገረቻቸውና ተበሳጩባት «ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ» እንደሚባለው ለጽድቅ ስራቸው ምስጋናቢስ እንደሆነች ያሰቡት ወሮ አሰገደች ወርፃዊ እርዳታቸውን አቋረጡ ባልታስበና ባልተጠበቀ ጊዜ ቤተሰቡ ከባድ ችግር ውስጥ ወደቀ ገንዘብ ለማግኘት መስራት የግድ ሆነ ኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ከፍተኛ የውዛ ዕጥረት አለ በተለይ ቤተሠሪዎች ውሃ በብዛት ስለሚያስፈልጋቸው ውፃ የሚያመላልስላቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል ሌላ ሥራ ማግኘት ያልቻሉ ደሆች ይህን አድካሚና አሰልቺ ሥራ ለመስራት ይገደዳሉ ድንቄም ውዛ ማመላለስ ጀመረች ልብስም ለጎረቤት ሰዎች እየተከፈላት ታጥባለች አልፎ አልፎም ከሰፈሩ ማዶ ከሚገኝ ጫካ እንጨት እያመጣች ትሸጣለች ያም ሆኖ ጤፍ ለመግዛት አቅም ጠፋ የእንጀራ ምጣዳቸው ግድግዳ ተደግፎ በአቧራ ተሸፍኖ መዋል ጀመረ ምድጃና ማሰሻ ናፈቁት ድንቄ ውፃ አመላልሳ እንጨት ሸጣና ልብስ አጥባ በምታገኘው ብር በአብዛኛው ባቄላ ትገዛለች ባቄላውን በብረት ምጣድ ቆልታ ትቀቅለዋለች የልጆቿ ዋነኛና የዘወትር ምግብ አሹቅ ሆነ ያገኘች ዕለት ሰፈር ውስጥ የሚጋገር ሽልጦ ትገዛለች አንዳንዴ ሁኔታዎች ከተመቻቹ ወጥ ሠርተው ዳቦውን በወጥ ይበሉታል ድንቄ ውጪ ስትሰራ ስለምትውል ግማሽ ቀን እየተማረች በዓማሹ ቀን ደግሞ የቤቱን ስራ የመስራትና ታደለን የመንከባከብ ኃላፊነት የአመለዘውድ ሆነ ድንቄ የምታመጣው በቂ ስላልሆነ ብዙ ጊዜ ይራባሉ በቀን አንዴ ለመብላትም የማይችሉባቸው ቀናት ነበሩ የእናቷ ጥረት ቤተሰቡን ለማስተዳደር በፌሊሆን እንዳልቻለ አመለዘውድ ተረዳች አሁን ያሳታሦኖረ ጳድታኦ ሥራ ለመስራት እናቷን ማስፈቀድ አላስፈለጋትም ችግር ዓይኑን አፍጥጦ ጥቷል አስፋልት አካባቢ ከሚገኝ እሷ «ቡርቴ» ከምትላት ሴት ቤት ግማሽ ቀን መቦራት ጀመረች ቡርቴ አንድ የወንዶች ፀጉር ማስተካከያ ቤት ከፍታ ከወጣት ሴት ልጂ ጋር ፀጉር ያስተካክላሉ አመለዘውድ ለቡርቴ ቤተሰብ ሪቃና ልብስ ታጥባለች በቅርብ ከሚገኝ ቦኖ ውፃ ታመጣለች ትላላካለች ፀጉር ቤቱን ታጸዳለች ቤት ለምሳ ብቅ ከማለቷና ምሽት ላይ ለአዳሯ ከመምጣቷ በስተቀር ከትቤት ውጪ ውሎዋ ቡርቴጋ ሆነ ማታ ቡርቴ የምትሰጣትን ምግብ ይዛ ወደ ቤት ትገባለች ምግቡ በአብዛኛው ከቡርቴ ቤተሰብ የተራረፈ የተቆራረሰና ወጥ የነካካው እንጀራ ነው አልፎ አልፎ ደግሞ ከሳሙና መግዣነት የማያልፍ አንድ ወይም ሁለት ብር ይሰጣታል አመለዘውድ የአስር ዓመት ልጅ ናት የሷ ድካምና ጥረት ቤተሰቧ እንዳይራቡ ከማድረግ ያለፈ በኑሯቸው ላይ ያመጣው ለውጥ አልነበረም ከአቶ ግርማ ሞት በኋላ በተለይ ደግሞ የወሮ አሰገደች ድጋፍ ከተቋረጠ ወዲህ ወደ ባሰ የድህነት አዘቅት እየተምዘገዘጉ ነው አልፎ አልፎ ግቢው ውስጥ ካሉት ባህር ዛፎች መካከል አንድ ወይም ሁለት አስቆርጠው ከሸጡ ብቻ ነበር ቤታቸው እንጀራ የሚጋገረው የኤሌትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ነበሩ የአንድ አምፖል የኤሌትሪክ አገልግሎት ክፍያ በወር አራትና አምስት ብር መክፈል እንኳን አቅቷቸው መስመሩ ተቆረጠቂ ለኩራዝ ተዳረጉ። ዞመ ርማ አመለዘውድ ከሥራ ጋር ትምህርቷን ቀጥላለች ድንቄ ለበርካታ ወራት ውፃሃ ማመላለሱን እየሠራች ቆየችኑ አንድ ጊዜ ግን ውፃ በጄሪካን የምትሸከምበት ጀርባዋ አልማዝ ባለጭራ በሚባል በሽታ ስለቆሰለ ውሃ የማመላለሱን ሥራ ለማቆም ተገደደች ታማ በሰነበተችባቸው ሳምንታት እሷን የማስታመምና ታናናሽ ወንድሞቿን የመንከባከብ ኃላፊነት ሙሉ በሙሉ በአመለዘውድ ትክሻ ላይ አረፈ አመለዘውድ ከዕድሜ ዕኩዮቿ ያነሰ ደቃቃ ስውነት ቢኖራትም ችግርና ተፈጥሮ ስላበሰሏት ኃላፊነቱን በጠባብ የልጅ ትከሻዋ ተሸከመችው ቤተሰቡ ቢያንስ በቀን አንዴ እንዲመገብ ትሯሯጣለችፎ ከቡርቴ ጋር የምታመጣው ምግብ ብዙ ጊዜ ለቤተሰቡ አይበቃም እንደዚህ ባሉ ቀናት ተሾመን ፍለጋ ትሄዳለች ተሾመ ካለው እነሱን ከመርዳት ወደኋላ አይልም ለቤተሰቡ የሚያደርገው መልካም ነገር ያረካዋል በጣም ያስደስተዋል በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ካፍቴሪያ ከተማሪዎች የተረፈ ምግብ አስር ሳንቲም በሚሸጥ ስስ ፌስታል ተሞልቶ አንድ አንድ ብር ይሸጣል ተሾመ ኮሌጁ ውስጥ ገብቶ አንድ ወይም ሁለት ፌስታል ምግብ ገዝቶ ለአመለዘውድ ይስጣታል ብዙ ጊዜ ትርፍራፊ ምግቡ የሚሸጠው ተማሪዎቹ ራት ከበሉ በኋላ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ገደማ ነው አመለዘውድ ያንን ምግብ ከወንድሟ ተቀብላ ወደ ቤት ትገስግሳለች ጨሰማው ስለሚያስፈራት ተሾመ ከግማሽ መንገድ በላይ ፄዶ ይሸኛታል እናቷ ሻል ካላት በኋላ ደግሞ ከእናቷ ጋር እስክ አስፋለት ይመጡና ድንቄ አንድ ጥግ አስፋልት መንገዱ ዳር ትጠብቃታለች ከተሾመ ምግቡን ከተቀበለች በኋላ እናትና ልጅ አብረው ወደ ቤት ያዘግማሉ ከትርፍራፊ ምግቡ ወጥ የነካካውን እና ጸዳ ጸዳ ያለውን በልተው ደረቁንና ለዓይን ብዙም ደስ የማይለውን በማግስቱ ፀሐይ ላይ ያስጡታል ድርቆሽ ያደርጉትና ቤት ውስጥ ምግብ በሌለ ቀን ፈትፍተው ይበሉታል ተሾመ አዘውትሮ ይህን ምግብ ይገዛላቸው ጀመር ሰሞኑን ጥሩ ገቢ እያገኘ ነው እዚያው ኮተቤ አካባቢ በማኅበር የተደራጁ ሰዎች ለሚሰሯቸው ቤቶች ግንባታ ሲሚንቶና ብሎኬት ከመኪና እያወረደ በሳምንት እስከ ሰማኒያ ብር ያገኛል ከጓደኞቹ ጋር ቤት ተከራይቶ መኖርም ጀምሯል አባቱ ከሞቱ በኋላ ወደ ቤት እንዲገባ አመለዘውድ ብትወተውተውም ፈቃደኛ አልሆነም ሙ ያሳናሪ ልጳድታታ አንድ ምሽት ተሾመ ከኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ሁለት ፌስታል ምግብ ገዛ አመለዘውድ ብቻዋን ነበረች እሷን መሸኘት ስለነበረበት ምግቡን ይዞ እያወሩ የቤታቸውን መንገድ ተያያዙት «አንተና ጓደኞችህ ቤት ከመከራየታችሁ በፊት በቃ ደጅ ነበር የምታድሩት። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሳታኖሪ ጳድኑ «አዎ ከታተፈው ብልሽ ይሻላል አለ ተሾመ ሐዘን በሚደመጥበት ድክም ያለ ድምጽ «ውይ እንዴት ያሰቅቃል አለች አመለዘውድ በሁለት እጆቿ ራሷን ይዛ «አዎ በጣም። አመለዘውድ። » ብላ ድንቄም መቆጣት አማራት «ምከሪያት እንዳትበላሽብሽ አሉ ወሮ መዓዛ ድንቄ ከጎረቤት ለምፒም ባትል በየቀኑ ቡና ቡና ማለቷ ልጂ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ጫናና ውጥረት ግን አላስተዋለችውም «ቡና አማረኝ» ስትል ቤት ውስጥ ብዙ ጊዜ ገንዘብ ስለማዳኖር አመለዘውድ የምትወስደው ያሷሳፉዞኖረ ልድኑ አማራጭ የጎረቤት በር ማንኳኳት ነው የልጅ አዋቂ በመሆኗ አብዛኛው ባህርይዋ ከሕፃናት የተለየ ቢሆንም ልጅነቷ ግን ለመለመን ድፍረት ሰጥቷታል በአርግጥ የጎረቤት ሴቶች በሙሉ እንደሕፃን አይተዋት አያውቁም የአነጋገር ለዛዋ ቃላት አመራረጧ ብስለቷና ባህሪዋ የአዋቂ በመሆኑ እሷን እንደሌሎች ሕፃናት አያዩዋትም በእርግጥ ዕድሜዋ አሁን አሥራ አንድ ቢሆንም አመለዘውድ እንደ ልጅ አልነበረችም ዛሬ ራት ተበልቶ ለነገ ቤት ውስጥ ምንም ምግብ የማይተርፍበት አጋጣሚ ብዙ ነው ቁርስ ብዙ ጊዜ ቅንጦት ነው ቁርስ የማይበላባቸው ቀናት በርካታ ናቸው ምሳም አልፎ አልፎ ላይገኝ ይችላል የሁለቱ ሕፃናት ወንድሞቿና የእናቷ ጦም መዋል እጀግ የሚያስጨንቃት ያችው አመለዘውድ ናት ምግብ ቤት ውስጥ በሌላቸው ቀናት እሷ ገንዘብም ሆነ ምግብ ሠርታ ልታገኝ የምትችልበት ምንም አማራጭ ከሌለ ተሾመም ሊረዳቸው የማይችል ከሆነ በባዶ አንጀቷ ታደለን አዝላ ከጎረቤቶቻቸው አንዳቸውጋ ትሄዳለች በተለይ ሰሞኑን ደግሞ ተሾመ ጠፍቷል አስፋልት አካባቢ ብትፈልገውም አላገኘችውም «ዛሬኮ ምንም የምንበላው የለንም ትላለች ብዙዎቹ ጎረቤቶቻቸው ያዝናሉ ካላቸው ምግብ ከመስጠት ወደኋላ አይሉም ዕድሜ ለአመለዘውድ ቤተሰቡ እህል ሳይቀምስ አያድርም የሰው ፊት ገርፏት የራሷንና የቤተሰቧን ድህነት በይፋ አምና ለምና የምታገኛትን ይዛ ወደ ቤት ትገባለች። እፍ ብላ በትንፋሽዋም በእጂም አጠፋችው እናቷ በእሳት ከመቃጠል መትረፏን ካረጋገጠች በኋላ ውጪ በጄሪካን የነበረ ውሃ አምጥታ የምድጃውን እላት ላይ አርከፈከፈችው ድንቄ አንድ እግሯ በአሳቱ ከመለብለቡ በስተቀር ከባድ ጉዳት አልደረስባትም አመለዘውድ ትንሽ ብትዘገይ ወይም ቤት ባትኖር ኖሮ እናቷን በአሰቃቂ ሁኔታ ልታጣት ትችል እንደነበር አስባ ዝግንን አላት ከዚያች ቀን በኋላ በተቻለ አቅም እሷ ቤት ውስጥ ከሌለች እናቷ እሳት እንድታነድና ምግብ እንድታበስል አትፈልግም ወደ ትቤት ወይም ወደ አስፋልት ለሥራ ስትፄድ ጎረቤታቸውን የአሙሻን እናት ወሮ የሺ ካሣውን «እባክሽ እናቴን ብቅ እያልሽ እዩያት አደራ ብላ ነበር የምትፄደው ያሰዞናሪ ዳይኑፉ ዘ ሪፍደፀፉ ዳጳቦደሮወቻ ሰታመጣ ዳኛ ፉምህሮም ቤ ፅረ ለሳትዚ ዳዖታጫወታ ጳፍዖታ ጎፀር ጳዳመቤፇ ፇፈሪ ዳናሄጋ ሰለምወድና ሰሐምጠዝቅ ፉምህርኦ ፊም ፇሪ ፇፇ ምሰዶ ወጣቻ» መፅሃውድ እነሆ አቶ ግርማ ከሞቱ ሁለት ዓመታት አለፉ አመለዘውድ ከሁለት ወደ ሶስት ከሶስት ወደ አራት አልፋ የአራተኛ ክፍል ተማሪ ሆናለች ድንቄ በሽታዋ በተደጋጋሚ ይጥላታል አመለዘውድ የምትማረው ግማሽ ቀን ቢሆንም እናቷንና ወንድሞቿን በመንከባከብ ሌሎች የቤት ውስጥ ሥራዎችን በማከናወን ትባትላለች ከቤት ውጪ ደግሞ ቡርቴ ጋር እየሰራች ለመኖር የሚያስፈልጋቸውን ለሟሟላት ትጥራለች ኃላፊነቶቿ ስለበዙና ስለከበዱ ገና የአራተኛ ክፍልን በጀመረችባቸው የመጀመሪያ ቀናት ትቤት አርፍዳ መድረስ አዘወተረች ረፍዶባት ወደ ትቤት ስትሮጥ ቀደም ብለው የደረሱት የሰፈሯ ልጆች ትቤቱ በር አካባቢ ሲጫወቱ ያዩዋታል «ይቺ አመለዘውድ ደግሞ ሁልጊዜ ነው እንዴ የምታረፍደው። እናቱ እንኳንስ ልታስተምረው በቀን ሶስቴ ልትመግበው እንኳ አልቻለችም ሚካኤል ያሉትን ጥቂት አሮጌ ልብሶች ይዞ ወደ ወሮ ልኬ ቤት ሄደ በዚያው ሰሞን ሲገናኙ «ይሄን ልጅሽን እኔ ላሳድግልሽ ብዬ እኮ ነው ትምህርቱንም በደንብ ይማራል አሏት ወሮ ልኬ ድንቄን «እሺ እማማ መማሩ ጥሩ ነው አለች ድንቄም በሚካኤል መሄድ ግን አመለዘውድ ደስተኛ አልሆነችም ቤቱ ጭር አለባት በተለይ ማታ ሁለቱን ወንድሞቿንና እናቷን ቤት ውስጥ ስታገኛ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ወሮ ልኬ ቤት ጥቂት ላምንታት እንኳን ሳይቆይ አንድ ቀን ከእህቱ ጋር ወደ ቤት ተመለሰ ወሮ ልኬና ልጃቸው ወሮ አበበች ገመቹ በአመለዘውድ በጣም ተናደዱባት ሕስኪ አሁን እነሱ ቤት ምን አለ ብላ ነው ልጁን የወሰደችው። ብለው እያሰቡ በዚያው ቀን ወደ ድሮ የሥራ ባልደረባቸው ቤት አዘገሙ ወሮ ድንቄና ልጆቿ ወሮ ማርታን በአካል አያውቋቸውም አቶ ግርማ ስለእሳቸው ሲያወሩ ግን ሰምተዋል ኑሮ ጥቋቁር ማድያት ፊታቸው ላይ እኪህም እዚያም ያተመባቸው ጥቁር ፀጉሮች የሸሹት ነጭ ሉጫ ፀጉር ያላቸው ጠይሙና አጭሩ አዛውንት አቶ ተክሉ ቤታቸው ደርሰው ወሮ ማርታ ሊያገኗቸው እንደሚፈልጉ ሲነግሯቸው ድንቄና አመለዘውድ ከሰማይ እንደተላከ መልዓክ ቆጠሯቸው ሽ አቶ ተክሉ የድንቄን ከፍተኛ ለውጥ አስተውለው እጆግ አዘኑ ክአቶ ግርማ ሞት በኋላ አላዩዋትም ባለፉት አራት ዓመታት ያየችው መከራና የኖረችው ጎስቋላ ሕይወት ሁለመናዋ ላይ ይንፀባረቃል ከስታለች ጠቁራለች ህመሟ ያስከተለው ድካምና በማጣት የተሞላ ኑሮ የፈጠረባት መታከት ፊቷ ላይ በግልጽ ይነበባል የለበሰችው ልብስ አሮጌ ነው ትልቋ ልጂ አመለዘውድም ቀጭንና ኮሳላ ናት ለሳንባ ነቀርሳ በሽታዋ የታዘዘላትን መርፌ ሳትጨርሰው አቋርጣዋለች ኪኒኑንም ለሁለት ወር ያህል ወስዳ ሻል ያላት ስለመሰላት መዋጡን ትታዋለች ሁለቱ ወንዶች ልጆች ብቻ ናቸው ፊቶቻቸው ወዝ ባይኖራቸውም ጉንጮቻቸው ሞላ ሞላ ብለው የሚታዩት ወሮ ማርታ ቤት ደርሰው ግቢው ውስጥ ሲገቡ አመለዘውድ በሕይወቷ አይታ በማታውቀው በአትክልቶች በተጌጠ ሰፊ ግቢ ውበት ያሷሳፉኖሪ ልጳድታ ፈዘዘች የውጪውን አቧራ ግርግርና ድህነት ባለአበባ ፃረጎች የተንጠላጠሉበት ረጅሙ የግቢው የግንብ አጥር በብቃት ጋርዶታል ይህ የሰከነ ንፁህና ውብ ዓለም ነው የተለየ ዓለም ከቅጥር ግቢው ውስጥ መሆንና ውጪ መሆን ሰማያዊ ገነትና ምድራዊ ዓለም ያላቸውን ልዩነት የሚያሳስብ አስገዳጅ ስሜት ውስጥ ይከታል እንደዚህ ለማሰብ ደግሞ ረጅም ግድግዳ ብቻ መብቃቱ ያስገርማል አቶ ግርማ ጉልበትና ጤና በነበራቸው ጊዜ ላባቸውን ያንጠፈጠፉበት ግዙፍ መኖሪያ ቤት ከግቢው ዋና በር ፊት ለፊት ይታያል «ቆይ አንድ ጊዜ እዚህ ቆዩኝ። » ወሮ ማርታ ድንቄን ጠየቁ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። እሺ ያለምዘውድ» አመለዘውድ ወሮ ማርታ ደግመው ስሟን ሲጠሩ በመሳሳታቸው ሳቅ አለች ወሮ ማርታ ገባቸው «አመለዘውድ ነው ያልሽኝ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሳፇናሪ ልድንፉ ሐኪሞች እንቅልፍ በመተኛትና በመንቃት መፃል ያለው የሰመመን ጊዜ ድካም ህመም ሆድ ድርቀት የወር አበባ ጭንቀት እና አልኮል መጠጣት የሚጥል በሽታን እንደሚቀሰቅሉ ይናገራሉ ከአንድ ከሁለቱ በስተቀር ድንቂ ለእነዚህ የበሽታው ቀስቃሾች በሙሉ የተጋለጠች ነበረች ወሮ ልኬ ሚካኤልን አስፋልት አካባቢ አግኝተው ደግመው ወስደውት እላቸው ቤት ማደርና መዋል ከጀመረ ጥቂት ወራት ተቆጥረዋል አመለዘውድ በሚካኤል መሄድ አሁንም ደስተኛ አይደለችም የተሾመ አንሶ ደግሞ ታናሸ ወንድሟ ከአጠገቧ እንዲርቅ አትፈልግም ሚካኤል ግን ጥሩ ምግብ በተገቢው ሰዓት ስለሚያገኝ ወሮ ልኬጋ ሳይራብ መኖሩን አልበላውም ቄስ ትምህርት ቤት አስገብተውት ፊደል መማርም ጀምሯል ድንቄ ከፍተኛ እንክብካቤ ስለሚያስፈልጋት አመለዘውድ ከቤት አካባቢ አትጠፋም ሚካኤልን ለመጎብኘት ብዙም ጊዜ አልነበራትም ራሱ ሚካኤል ግን አንዳንድ ጊዜ ከትቤት እየቀረም ቢሆን ወደ ቤት ጎራ ብሎ እናቱን እህቱንና ታናሽ ወንድሙን ይጠይቃል አንድ ቀን አመለዘውድ እነእሙሻ ቤት ሄዳ ከእሙሻ ጋር ቁጭ ብለው እያወሩ ነበር ድንገት በጨዋታቸው መሃፃል እንደ መተከዝ ብላ «ሰሞኑን ድንቅዬ አሟታል» አለች አመለዘውድ «አዎ ክስትስት ብላለች አለች እመሙሻ «አዎ ከስታለች አይደል። » አለች አመለዘውድ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያኋታሦኖሪ ልድነታ አመለዘውድ በቆመችበት ሰውነቷ በፍርፃት እየራደ ካሁን አሁን ድንቄ ትነቃለች በሚል ተስፋ ጠበቀች እናቴ ሞታለች ብላ ለማሰብና ለመገመት በጣም ከበዳት ብዙ ጊዜ ታማ ተኝታለች ዛሬ ለምን ትሞታለች። » ብለው ጠየቁ ወሮ ማርታ ተገርመው «ልጆቹ ዛሬ እዚያ ቤት ማደር አይችሉም «ለምን። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ይድረዕ ጣም ምወድጃ ጳና ይ። ነዐ ከፎፊፒ ዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ኑሮ ሲጋልባቸው ሲያሯሩጣቸው ይነጋል ይመሻል ከአባቷ ሞት በኋላ አልፎ አልፎ አመለዘውድ ከእሙሻ ጋር አመሻሽ ላይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ጎራ ትል ነበር የሚሰጠውን ትምህርት ለመከታተልና ለመረዳት ግን ጊዜውም የአእምሮ መረጋጋቱም አልነበራትም ወሮ ማርታ ቤት ሊኖሩ እሷና ታናናሽ ወንድሞቿ ምንም የጎደለባቸው ነገር የለም አመለዘውድ ያጣችው አንድ ትልቅ ነገር ቢኖር ውድ ወንድሟን ተሾመን ብቻ ነበር ተሾመ እጅግ ይናፍቃት ጀመር አንድ ቀን እሱን ፍለጋ ወደ አስፋልት ሄደች አፈላልጋ አገኘችው ሲያያት ደስ አለው «አንዴት ነህ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሰታኖረ ልይነት ተሾመ ተጠርቶ መጣ «እንደምን ነህ። » «አዎ» ጠዞሀፎ ዐሀርሀ። ነዐ ከፎፊፒ ኮዞወዞ ር ዐበበከበፀ ዐበሃ ያሳሦናረ ልድነታ «ምነው። አሏት ወሮ ማርታ አንድ ቀን «እኔ እንጃ እመጣለሁ። ወደሺሀ መማፇሠ ሜጎሌሐሳ ርማ ወሮ ማርታና አቶ ደመቀ ሦስቱ ሕፃናት እነሱ ቤት ከብዙ ነገሮች አኳያ ሊቆዩ እንደማይችሉ ተገንዝበዋል ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሕፃናት እንደሌሎች ሕፃናት አይደሉም የተለየ ትኩረት ያስፈልጋቸዋል ስለበሸታውና ስለቫይረሱ በቂ ግንዛቤ ባላቸው ሰዎች እንክብካቤ ሊያገኙ ይገባል ግቢው ውስጥ ያሉ ሠራተኞች ብዙዎቹ ልጆቹ ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር እንደሚኖሩ እንደሚያውቁ ወሮ ማርታና አቶ ደመቀ ባያውቁም አንድ ቀን መስማታቸው አይቀርም የሚል ስጋት አላቸው ያ ደግሞ በሂደት በተለይ በአመለዘውድ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን የመገለል ስሜትና ጭንቀት ባልና ሚስቱ አላጡትም አመለዘውድ በተሻለ ጤንነት ላይ እንዳለች ካረጋገጡ በኋላ ከኤችአይቪ ቫይረስ ጋር የሚኖሩ ሕፃናት የሚቀበል ድርጅት ማፈላለግ ጀመሩ አንድ የሕፃናት ማሳደጊያ ደድርድን ሰም መጥሰ ለሰፈ ባሐመሆት ፓታጳ» እንደዚህ ዓይነት ልጆችን እንደሚቀበል ሰሙ ከድርጅቱ ኃላፊዎችም ጋር ተነጋግረው ማለቅ ያለበትን ጉዳይ ጨረሱ ሁሉ ነገር ካለቀ በኋላ ወሮ ማርታ አመለዘውድን ጠርተው «ለእናንተ የሚሆን አንድ ጥሩ የህጻናት ማሳደጊያ አለ እዚያ ወስደናችሁ ያቋረጣችሁትንም ትምህርት ትቀጥላላችሁ አሏት «እሺ» አለች አመለዘውድ ትምህርት ልትጀምር መሆኑ አስደስቷሐት እናም በ ዓም መጀመሪያ ላይ እነአመለዘውድን ወሮ ማርታ በመኪናቸው ወደ ህጻናት ማሳደጊያው ወሰዷቸው ቡታጅራ አቅራቢያ እንዳለው የፕሮጀክት መርሲ ህጻናት ማሳደጊያ ሁሉ በዚህ ህጻናት ማሳደጊያም እንደእነሱ ወላጆቻቸውን በተለያየ ምክንያት ያጡ አሳዳጊ የሌላቸው ልጆች ይኖራሉ ወደ ሕፃናት ማሳደጊያው እንደገቡ በመጀመሪያ እንደነሱ ያሉ ሕፃናት የሚኖሩበት መኝታ ክፍል ነበር እንዲተኙ የተደረገው መዝሙር ከመማራቸው በስተቀር መደበኛ ትምህርት መማር ገና አልጀመሩም ሚካኤልና ታደለ ሁልጊዜ ከሌሎች ሕፃናት ጋር ይጫወታሉ ጓደኛ ለማፍራትም ጊዜ አልወሰደባቸውም በግቢው ውስጥ ለህጻናት የሚሆኑ ብስክሌቶች ነበሩ ብስክሌቶቹን ፌእንደልብ እየነዱ ይደስታሉ ይዝናናሉ ያሳታናሪ ልድታታ ከቁርስ በተጨማሪ ጠዋት በፌስታል ተሞልቶ የሚመጣ ብስኩት በልጆቹ ፊት ሲዞር ማንም ልጅ ትንሽ እጁ የቻለችለትን ያህል ብስኩቶች ማፈስ ይቸላል ሚካኤልና ታደለ የሕፃናት ማሳደጊያውን ወደዱት ከሁሉም በላይ የወንድሞቿ ደስታ ለአመለዘውድ የሀሴት ምንጭ ሆነላት ወደ ሕፃናት ማሳደጊያው ከገቡ ከሦስት ሳምንታት በኋላ ግን አንድ ቀን ከነበሩበት የሕፃናት መኖሪያ ግቢ በአጥር ወደሚለይ የአዋቂዎች መኖሪያ ሕንፃ ተዛወሩ አዲሱ መኝታ ክፍላቸው አንደኛ ፎቅ ላይ ነበር የሚገኘው ከበታቻቸው ምድር ባለው መኝታ ክፍል ህጻናት ልጆች ያሏቸው እናቶች ይኖራሉ የእነሱ መኝታ ክፍል ተጋሪዎች ግን በሙሉ አዋቂ ሴቶች ነበሩ ብዙዎቹ ጤነኞች አልነበሩም አንዳንዶቹ ያስፈራሉ ከሌቶቹ አንዲ አንድ ጆሮዋ አብጦ የሥጋ ኳስ እንደ ሎቲ አንጠልጥላለች ይህ ለልጆቹ የሚያስፈራ ትዕይንት ነበር አለቅጥ ወፍራ ከአልጋ መውረድና መንቀሳቀስ የማትችል አንዲት ሴትም ነበረች ሰውነቷ ላይ የተቆለለውን ጮማ አጥንቶቿ ለመሸከም አቅም አንሷቸዋል ሽንት ቤት እንኳ መሄድ ስለማትችል የምትፀዳዳው ይህ ቃል ግን ለሷ ተቃራኒ ነው አዚያው አልጋ ላይ ነው።