Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ይሆንየ አውነት ግን ባያደርሰኝስ።ካለምኩብት ከሰብኩበቅስ ያ መንገድ ቢሆንስ ለመሆኑ ይሄንን መንገድ ለስንት ጭራሸ የሚያርቀኝ መንገድ ከእስር ዓመት ያላነሰ ተጉዝዢ ነው ተጓዝኩበትእ ሰምንድ ነባ ጋ ላይ የማየው ነገር ሁሉ ይሰጣል አስቲ ለሆነላቸሁ ሁሉ አመስግኑና ማግኘት ወይም መሆን የምትፈልሷጉትን ነገር ከቀልብ ሆናችሁ ፀልዩና ጠይቁት አንደሚያደርግላቸሁ በሙሉ ልብ አመኑና የሆነላቸሁ ያህል ይሰማቸሁ አመስግኑትም ምንም የማይጎልበት አላህ የሚያሳጣችሁ ምንም ነገር አይኖርም አንድ ጊዜ ምን ሆነህ ነው። ምን አድርገኸኝ። ወይ አምላኪ ታዲያ ምን ይሻለኛል። ትናንት ቀናት ይቀሩታል የተባሰለሰት ምጧ ዛሬ ተቻኩሎ የመጣው ቀጠሮውን ለማከበር ይሆን እግዚአብሔር ያውቃል እኔግን ከኮብላይ ካህንጋር ያለኝ ጉዞ ገና አላበቃም ሊዲም በህልሟ ከካህኑ የተቀበለችውን ጆንያ ወርቅ ይዛ እንደቆመቸ የደጃፉም በር ተመልሶ ሳይዘጋ እኔም ከኮብሳዩ ካህን ጋር አያወጋሁ ከዓይኗ ርቀን ሄደን የለ እናም ገና ጉዞ አለብኝ ካህኑ አንዳለው ከእርሱ ማንነት ይልቅ የራሴን ማንነት የምቆፍርበትና ወደ ነፍሴ የምጠልቅበት ረጅም ጉዞ ከፊቴ ይጠብቀኛል ተፈፀመ ብእርግጥ የየትኛውም ጉዞ ፍጻሜ የሌላ ጉዞ መነሻ ነው። አላሀ ስራውን የሚሰራው በብዙ ምስጢራዊ ጥበቦች ውስጥ ነው የአላሀገ ቋገቋ ስትረዳ እውነተኛውን ጥበብ ታገኘዋለሀ ብለው መለሱልኝ ጋ ጤሕ ወሰደ ከመጽሐፉ የተ ክበ ሃቪከ በከበ።
ብዩ መለስኩለትና ለምንድነው እዚህ ቁጭ ብዬ ከማያገባው ሰውጋር የምዘበዝበውሃ ስል አሰብኩ እንግዳው ሰው ግን አልለቀቀኝም እንድ ቦታማ ደርሰሃል ምናልባት ካለምከው አልደረስከ ይሆናለ ከተነሳሀበት ግን ተንቀሳቅሰሃል ያ ማለት ደግሞ አንድ ቦታ ደርሰሃለ ያንተ ጥያቄ ካለምኩበት ቶሎ አልደረሰኩም ከሆነ ለምን ቶሎ እንዳልደረስከ ውስጥህን መፈተሽ ብቻ ነው የሚጠበትብህ ምናልባትም ከነፍስሀ ዋና ዓላማ ይልቅ ይበልጥ ትኩረት የሰጠኸው ለሲላ ጉዳይ ሊሆን ይቸላል በዚህ መንገድ አስበኸው ታውቃለህ በህይወትህ ውስጥ ከሁሉም የሚበልጥብህ ነገር የቱ ነው ያንን ከመለስከ ሌላውን ነገር ሮ«በበፀበ ህዛከ ርቋበገፍርጸበበፎ ክበ ሃቪከ በከበ ከን ይኖርብሃል ዋዕት ለማድረግ መጨ ለዚያ ታላቅ ነገር መስ አይቸልም ይን መሰዋዕትነት ር ካች ኦ እሪ ያላስተዋልኩትን ው ንግግር እስከዛ ኝስለምንድነው ። ያው የሊትዮጵያ ታሪከ ነዋ ጥያቄው ግራ አጋባኝ ሊትዮጵያ ማንናት ዓለማየሁ ደመቀ ኢትዮጵያማ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩባት መሬት ናት አሁንም የጥያቄው አካሄድ ግራ አጋብቶኝ መለስኩለት ጥያቄዬ ከዚሀም በላይ ሰፋ ተደርጎ ሲመለስ ይቸላል ግን ለነጥባቾን የሚሆነውን መልስ ሰጥተኸኛለ አንግዲህ የኢትዮጵያ ታሪከ ማለት በነዋሪዎቿ የተሰራ ታሪከ ማለት ነው በሀዝቧ ግን ያ የተፃፈው ታሪከ በትከከል ሀዝቡን ይወክላልሦ ጥያቄው አልገባኝም ብዬ በገረሜታ ተመለከትኩትፊ እንግዲያው ቁም ነገሩን እኔ ላብራራልሀ የአድዋ ድል ሲነሳ ሁሌም አብረው የሚነሱ ሁሰት ሰሞቸ አሱ አፄ ምኒልከና እቴጌ ጣይቱ ከዚያ ቢቀጥል ጥቂት ራሶች ጥቂት ፈታውራሪዎች ጥቂት ደጃዝማቾቸ አና የመሳሰሉት ያንን ታሪከ ይጋሩታለ የተረፈው ሕዝብ ግን እንዲሁ በደፈናው ጀግና ህዝብ ተብሎ ይታለፋል በስሙም በቅርፁም ታሪኩ ሳይየፍ ተደፋፍኖ ይኖራል ያ ሁሉ ጀግና ስንት ጠላት የጣለ ያ ሁሉ የቁርጥ ቀን ጀግና ስሙ እንኳ በዚያ የታሪከ መዝገብ ላይ አልሰፈረም ስለዚያ እኒያ ጀግኖቸ ጥዊቶቾ ሰትውልድ የሚተላለፍ ታሪካቸውን አንዲዕፉ ደማቸውን ቀለም አጥንታቸውን ብሰዕር ቆዳቸውን ብራና አድርገው አልፈዋል ያ ማለት ግን የታሪከ መዝገቡ ባያውቃቸውም ወደዚሀቾ ዓለም የመጡበትን የሕይወት ተልዕኮ ከግብ ያደረሱ ከመካከላቸው የሱም ማለትአይደለም በሰም ከተጠቀሱትም መሳፍንት ይበልጥ የነፍሳቸውን ጥሪ አውን ያደረጉ ጥቂት ጀግኖቸቾም ነበሩ ሆነም ቀረም አብላጫው የዓለም ታሪከ ብዙሃኑን የገበረ የጥቂት ግለሰቦቸ ታሪከ ነው ይሄንን ጨዋታ ስናጠቃልለው አግዚአብሔር አንተንም ሴሎች የነፍስ ጥሪያቸውን ያሳኩ ዘንድ መንገድ እንድትሆን ሰርቶሃል የሰው ልጅ ሁሉ ለንዱ ለሴላው መልካም መንገድ እንዲሆን ጭምር ነው የተፈጠረው ክበ ሃቪከ በከበ መመመ የቶር መንገድ ከመሆንም በላይ ራስህ መረዳት ያለብህ ቁም ህሽ ፈረ ተልዕኮ አሳከተሀ አንድትረካ ወደዚሀቾ ምድር የመጣሀ አንተ ለሌሎች መን። ብሎኝፈገግ እሰለ ውለህ ማለት ይሄማለትየሆንኩትንያደረግኩትንና የፈለግኩትን ታውቃ እልኩት ተገርማ አጅ ሰጥተሀ ልትመሰሰ ሰትል ነው ትንሸ ሳወራህ የመጣሁት አሳሰታወሰከኝም እንጂ ከዚህ በፊትም አግኝተኸኛል እኮ ግራተጋብቼ እኔቄንጃምንምትዝ እሳልከኝም እያልኩ ማብሰልሰለ ያዝኩኝ ኅሰማሰታወሰ ለትቸዖር ወደፊት ታሰታውሰኝ ይሆናል ኋሰቲ ሰሰራሴ ሴሳም ነገር ንገረኝ ያለከኝን ዓይነት ሰው መሆንህሀን እርግጠኛመሆን እፈልጋሰሁሹ ንተጥበብንለመረዳትየምትባዝንሰው ነሀ ከፍቅረኛህ ከዕድላዊት ጭ ጓላማየሁ ደመቀ ጋር ባለህ ግንኙነት ራስህን እያሰቃየህ ያለህም ነህ አባትህ ለጥበብ ተጠርቶ ከጅማሬው ያፈነገጠ ሰው ነበር ይሄ ይበቃሃል የሰማሁት አስገረመኝ እንጂ አላስደነገጠኝም በተለይ አባቴ ለጥበብ የተፈጠረ ሰው እንደነበር ከእኔ ሌላ ማንም አያውቅም አነም ያወቅኩት እሱ ከሞተ በኋላ ከዚህ በፊት የፃፈውን አግኝቼ ሳነብ ነው እውነትም ይሄ ሰው ነኝ ያለውን የሆነ ሰው ነው ብዬ ደመደምኩኝ ን ከዕድላዊት ጋር ባለኝ ግንኙነት ራሲን እያሰቃየሁ እንደሆነ ነግረኸኛል አኔ የማውቀው ደሞ እሷ አያሰቃየትኝ እንደሆነ ነው ኀተያይህ ነው እስቲ ራስህን አያሰቃየህ ነው ባለኩህም መንገድ ተመልከተውና ትከከል መሆኔን አሊያም መሳሳቴን ራስህ ተረዳው እንዲህ ያለውን ነገር ራስህ ካልተረዳኸው በቀር ሌላው ሊያስረዳህ አይቸልም ቢቸልም ሕመምህን ከውስጥህ ለመንቀል መድኃኒት አይሆንህም ነፍስህን ማድመጥ ስትጀምር ግን እያንዳንዱን ቁስል ራስህ ለማከም ትቸላለህሀ አንድ ቁም ነገር ግን ልንገርህ በሕይወትህ ውስጥ እጅጉን አብልጠህ የምትፈልገው ነገር ብቻ ነው መተኪያ የሌለው ሌላው ነገር ሁሉ ለጊዜው ባይመስልህም በቀላሉ ሊተካ የሚችልና ከተተካም በኋላ እስኪገርምህ ድረስ የምትረሳው ነዝር ነው አሁን መሄጃዬ ደርሷል አንድ ስምምነት ላቅርብልህ ከእኔ ጋር ለጥቂት ቀናት ጉዞ ለማድረግ ፈቃደኛ ነህ። ግን ደስታዬ አስተውሎቴን አንዳይነጥቀኝ ፈርቼ አካባቢዬን መቃኘትንና ጭራሮዎቹን መልቀምን በአንድነት ስራ አደረኳቸው ሰጨለማው ጀርባ ሰጥቼ ወደ ቦታዬ ከመመለሴ በፌት አንድ ጊዜ ጨሰማውን በጥልቀት መረመርኩና አርጋታ ሲሰማኝ ዞሬ ወደመጣሁበት አቅጣጫ አርምጃ ጀመርኩኝ ወዲያው ግን አንድ ሀሳብ አዕምሮዬ ውስጥ ገባ የጀርባሀንስ አስተውለሃልያ የመጣሀበትንስ መንገድ አንተ ተራምደሽው ካሰለፍከ በኋላ ምን አንደገባበት ምን ታውቃለሀፖ የሚል ሀሳብ እርምጃዬን ገታሁና የመጣሁበትን መንገድ በሚገባ ቃኘሁት ሰላም ነው ጀርባዬንም ምንም የሚከብድ ስሜት አልተሰማኝም ካሀኑ ጓደኛዬም ቁጭ ብሎ ይታየኛል ጭራሮዬን ተሸከሜ እርምጃዎቼን በድል ጨርሼ አጠገቡ ደረስኩ ፊቱ ላይ ያቺን የወደድኳትን ፈገግታ ስመለከት ጭራሮ ለመልቀም መወሰኔን ወደድኩት ጭራሮዖቹን ፊት ለፊታችን አስቀምጩ አስተካከልኩና ስጨርስ ቀና ብዬ ተመለትኩት አሱም በዝምታ ተመሰከተኝ ከብሪኢፃ ብዬ ጀመርኩና በድንገት ንግግሬን አቋረጥኩኝ ከብሪት ክበ ሃቪከ በከበ የቶር ሳይከሰትድምጹ ውስጥ ሳብ እፅምሮዬ ውሰጥ ይዚልአልያዘም የሚል ድምጹ ወስጥ የሰማሁት ጥርጣሬ ከባዶ ግን ጥርጣሬዩን ሰማሁ ሆ ሆንኩ ይሄ ሰው ከብሪት ጨ እንደማይሆን እርግጠ አን ዝት ነው መቼም ትክከል ከሆንኩ ይገርመኛል እያለኩ ቼ ሃል አልኩት ለመልሱ ጓጉ። ይሄ ነው ትልቁ ቁም ነገር ከብሪት ባለመኖሩ ምከንያት ይሄንን ጭራሮ አሳት አደርገን ልንሞቀው የመቻላችን ጉዳይ አብቅቶ ሲሆን ይቸላል ግን ጭራሮ ሰመለቀም ባትሄድም ኖሮ እኮ አሳት አንሞቅም ነበር ስለዚህ ሰመለቀም በመሄድህ ያጣኸው ነገር የለም ስላገኘኸው ነገር ብቻ ነው ዓለማየሁ ደመቀ ማወራት ያለብን እስቲ ምን እንዳገኘህ ንገረኝ አለኝ እንደፈገገ ሰአፍታ አሰላሰልኩና ልከ ነሀ ያጣሁት ምንም ነገር የለም ያገኘሁት ግን ብዙ ነው አንደኛፍራቻዬን በድርጊት አሸንፌዋለሁሁለተኛ የትኛውም ጨለማ በተጠጋኹት ቁጥር የዚያኑ ያሀል ሸሸቶ እንደሚያፈገፍግ ተረድቻለሁ ሦስተኛ በራሴ የደመነፍስ ሰሜት ላይ እምነት ጥያለሁ እንደውም በደሙነፍሴ ሳይ የጣልኩት አምነት ከብሪት አንዳለህ ልጠይቅህ ስጀምር ድም ውሰጥ በሰማሁት ጥርጣሬ እንዳልያዝክ እንድረዳ ረድቶኛል አራተኛው አንድን ነገር ለመሰብሰብ አርምጃ ከመጀመሬ በፊት ያንን ነገር ባገኘው ወደምፈልገው ውጤት ልለውጥበት የሚያስቸለኝ ሌላው ኃይል እጄ ሳላይ መኖሩን ማረጋገጥ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ጭራሮ ለቀማዬ ከንቱ ልፋት አንዳልነበረ አንደተገነዘብኩ ዘረዘርኩለት ጥሩ ተረድተሃል አሁን ያደረግከው የአሥር እርምጃ ጉዞ በፅድሜሀ ውሰጥ ያደረግከውን የአሥር ዓመት ጉዞ ይወከላል ያመጣኸውን ጭራሮ ያሰማቀጣጠልህ ጉዞህን ውጤት አልባ አያደርገውም ትለቁ ቁም ነገር በዚህ ጉዞ ውሰጥ ብዙ አዲስ ነገሮችን መማር መቻልሀ ነው በጉዞህ ውስጥ ያገኘኸው አውቀት ለወደፊት የታላላቅ ስኬቶች ቁለፍ በመሆን ያገለግልሃል በአነዚያ አሥር ዓመታት ያጣኸውን አየቆጠርከ ስትሰቃይ ኖረሃል እስቲ ያገኘሃቸውን አዳዲስ እውቀቶች አስባቸውና ከአሁን በኋላ ላለው ጉዞህ እንዴት የስኬት ቁልፍ ሲሆኑሀ እንደሚቸሱ አስተውል አሁን አገኘሁት ካልከው አውቀት ውስጥ የመጀመሪያዎቹ ዞሶቱ ምንም ስሀተት የለባቸውም በአራተኛ ደረጃ የጠቀስከውን ግን ላርምህ እንድንነገርለመሰብሰብአርምጃከመጀመሬበፊትያንንነገርባገኘው ወደተፈለገው ውጤት ልለውጥበት የሚያስቸለኝ ሌላው ኃይል አጄ ላይ ክበ ሃቪከ በከበ የቶር ሁብለሃልየሰበሰብከውንነገር በናል የ ቱት ነው ያ እውቀት የሚገኘው መልቀም ባደረግከው ጉዞ ውስጥ ነው ር አግሬን አላነሳም ማለት አትችልም ለቀማ እርምጃ ውስጥ ነውና መኖሩንማረጋገጥእንዳሶ ወደ ውጤት የምትለውጥ ደግሞ ልክ እንዳሁኑ ጭራሮ ሳይኖ ሰለዚህ እውቀቱ አጄ ውስጥ አውቀቱ የሚገኘው በእያንዳንዱ የጭራሮ ው ሰገ ተረድቼሃለሁ ብዬ ፈገግኩ የሚገርም ገለፃ ዙት አሥር ዓመታት ያደረግከው ጉዞያንተን የታሪከ አሻራ በትልቁ ለመፃፍ የሚረዳሀ ቆልፍ ነው ይሄንን በቀጣዩ ጉዚችን ወቅት በጥልቀት መርምርናእንዴት አንደምትጠቀምበት አብሰልስለው አለኝና በዝምታ ተመለከተኝ ውሰጤ ልከ ነሀ እያለ አሥሬ ሲያስተጋባ አሰማዋለሁ አለ አለና ከውስጤ የገደል ማሚቶ አነቃኝ ደግሞምሌላሳም ነገር ዞር ብዩ ተመለከትኩት ብአሰተዋይ ልቦና ካየኸው እኮ ይሄንን ጭራሮ እሁንም ቢሆን አሳት ማድረግ ይቻላል እንጨትና አንጨት ለፋትገን ማሰትሀ ነው አልኩት ቀድሞ ዘመን ሰዎች እሱን አድርገው አሳይተውናል ለእነሱ ከተቻለ ላንተ የማይቻልበት ምከንያት ምንድን ነው። መንን የመንደር ቅያስ መረጠና አቅጣጫውን ለወጠ ያም አለኩዥ ሓዜቸ ሱቅ ፅቃ ልገዛ ነበር አልኩት በጣቴ ውን እየጠቆምኩት ፈው መንገድ የተገኘ ጥበብ ዕድሜው አጭር ነው አለኝ መራመዱን ሳያቋርጥ ንግግሩ አሰደንግጦኝ አንዴ ወደሱ ቀጥሎም ወደ ሱቋተመለከትኩና ፈጠን ፈጠን ብዬ ተከተልኩት ወደ ሱቋ ለመሄድ የፈለግኩበትን ምከንያት አውቆብኛል ምቼም ሰነፍ ብሎለንደሚታዘበኝ ነው እያልኩ ጎን ጎኑ መራመድ ቀጠልኩኝ ማበብ ሰር ሊኖረው ይገባል እንድ ሰው ቸግኝ መትከልን ጥበብ ሲያደርግ ያ ችግኝ ዛፍ ሆኖ እስኪያድግ ድረስ እንከብካቤ የማድረግንም ጓለማየሁ ደመቀ እውቀት እየተማረ ይሄዳል ያ ዛፍ ሲያድግም ለአካባቢው ነፋሻማ አየር እንደሚያመጣ አፈሩን ከመሸርሸር እንደሚታደግ ለዓይኖቹም ውበት እንደሚሆን አዕዋፋትም ጎጂቸውን ሰርተውበት ጥዑመ ዝማሬያቸውን ያለስስት አንደሚለግሱት ጭራሮውም እሳት ሆኖ ሙቀትና ብርሃንን አንደሚሰጠው ይሄን ሁሉ አውቀት የችግኙ ጌታ ይረዳል ጥበብን በተገቢው ወይም ደግሞ በሚጠይቀው መንገድ ሄደህ ስትማረው ለዚያ ጥበቡን ለፈለግከበት ዓላማ ብቻ ሳይሆን በወቅቱ ለሚገጥሙህ ብዙ ችግሮች መፍትሔ እንድትፈልግ አብስሎ ያዘጋጅሃል ይሄንን የምነግርህ እሳት ከብሪት ሆኖ ከቦታ ቦታ በየኪሳችን መዘዋወር አስከጀመረበት ጊዜድረስ ስንት ጥበብ እንደፈሰሰበት እንድትረዳው ነው ለዘለዓለሙ ሳያሰልስ ከሚፈሰው የጥበብ ወንዝ ላይ የድርሻህን መጨለፍ ካልፈለግህ ግን በአርግጥም እጅህ ከሚላላጥና ውሃ ከሚቋጥር ይልቅ የምትፈልገውን አሳት ከብሪቱ ይሰጥሃል ብሎ ንግግሩን ደመደመ እኔም የስንፍናውን መንገድ በመምረጤ ራሲን እየታዘብኩ ያለምንም ንግግር መጓዜን ቀጠልኩ ከደቂቃዎች በኋላ ግርግር የማይታይበትን መንገድ ይዘን ስንሄድ ወደኔ ዞር አለና እናንተ ወጣቶች የዚህ የቁሳዊው ሥልጣኔ ፍሬዎች ናችሁት ብሎ ጨዋታውን ቀጠለ አኛ ሽማግሌዎቹ ደግሞ የመንፈሳዊው ዓለም ፍሬዎች ነነ ሥልጣኔያቸንም መንፈሳዊ ነው እናንተ ይሄንን አስተውሎት ያነሰውንና ሆሆታና ጭብጨባ የበዛበትን ልጓም የማያውቅ የእሽቅድምድም ዘመን ትወከላላችሁ እኛ ደግሞ የረጋውን ጥንታዊውን ዘመን እንወከላለን በእናንተ ውስጥ እርጋታና ሰላም ጠፍቷል ብዙ ትሮጣላችሁ እንጂ የአርካታን ደጃፍ አትረግጡም ቤት ለመስራት አሊያም ለቤት ኪራይ የሚያስፈልጋችሁን ገንዘብ ለመሰብሰብ ዕድሜ ልካችሁን ስትቅበዘበዙ ትኖራላቸሁ ይሄንን ገንዘብ ለማግኘት የሕይወታችሁን አብላጫ ጊዜ ሮ«በበፀበ ህከ ርቋበገኡርጸበበፎ ክበ ሃቪከ በከበ ሯ ሠ ጨብጡትን አሳጥቷችኋለ ገ ሁ የምትይዞ ሁሌም ሌላ ጥያቂ የኑሮ ን መዓረልንበት መዛቸሁ ድ አዘ ያቄ ደስታና ር እንጂ መልስ ሰጥቷችሁ ይጭርባቸኋል አንደሆናቸሁም ታዘዙላቸሁ ነራ የሰው ሰጅ አስቀድሞ በነፍሱ ለመሆኑ ሥልጣኔ ምንድ በማንነቱ ካልሰሰጠነ ምኑን ነው ልሰለጠነ ከልሰለጠነ በሰወች ቆሱን ነው በእርግጥም ጣድ ለሄ ሎማ ው መው ልጅ በላይ ሰልጥነዋል ተር ህአ ። ብዩ አሰብኩ ካሀኑ ከጨርቅ ኮሮጀው ውስጥ አምባሻ አውጥቶ ቆርሶ ሰጠኝና ማ ቀርቶልሃል ግለት ነው ለመሆኑ ጀምሮ ጭራሮ እየለቀምከ የመጣኸወትጐ ም መለተምን ልሞከር ብዬ አንጂ የጫካውን መሃል ፈርቼ አይደለም ክበ ሃቪከ በከበ ወ የቺ በዝዖታ ተመገብ ውሃችንንም የ ከዜያም በጀርባ ኳክ ከዋክብቱን መቃኘት ሲጀምር ብለኸኝ ነ ሣሬ የምትማረው ሰላ አውቀት አሰ በ ክን ቅኩት ከላ አደረግከውአኮ አለኝ ባራ ተጋብቼ እዚሀ ከደረስን በኋላ ያደረግኩት ነገር ቢፒ ና ማቀጣጠል ነው ሴላ ምንም አላደረግኩም አልኩት ታዲያአሱ ነየ የዛሬው አዲስ እውቀትህ አለኝ ፈገግ ብሌ ጊንማትናንትም አድርጌኖለሁ አዲስ እውቀትነቱ የቱ ጋሩ ነው ብዬ ሞገትኩት ትናንትአሳትአላቀጣጠልከምእሳትማቀጣጠልየቻልከውዛሬነዜ ትናንት የዛሬውን ግማሽ ያሀል ለፍተሀ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል ጭራርኩ ተያያዘልሀ ዛሬ ግን ትናንት ተስፋ ልትቆርጥ ከነበረበት ልፋትሀ አጭ በሳይ ሰፍተነል በእጥፍም ሕመም ተሰምቶሃል ለምን ይመስልዛለታ ምናልባት በትናንቱና በዛሬው ጭራሮ መሃል ልዩነት ይኖር ይሆናሆ ብዩ መሰስኩሰት ብትናንቱና በዛሬው ጭራሮ መካከል ያለው ልዩነት ለመቀጣጠለ በወሰዱትየዜልዩነትሊገለፅይቸላልትናንት አይሆንልኝም አቅመዖ የለኝም ብለሀተስፋልትቆርጥ በነበረበት የልፋትህ መጠንና በዛሬውእየዩ ሲፋትሀመካከል ያለው ልዩነት ግን በትናንትናው አንተነትህ እና በዛሬ» እንተነትሀ መካከል ያለውን ልዩነት ይገልፃል ትናንት አይሆንለሻም ብለህ እጅሀን ልትሰበስብ ስትል አንተ ሳታሰተውለኝ ጭራርሮሀ ሳይ ይ ቶቄት በትኛለሁ ይሄ ነው የተፈጠረውን ሙተት ነበልባል ያደረጋት አሻ ዳቄት የያች ትገ ብልቃጥ እያላየኝ በፈገግታ የትናንቱ በሪ ታውሶኝ በራሴ ላይ በኃይል ሳቅኩኝ እርሱም አብሮኝ ሳቀጉ ዓለማየሁ ደመቀ ትናንት የለፋኸው አሳት መፍጠር እስከምትቸልበት አቅምህ ድረስ አልነበረም ግን ደግሞ ሞከረሃልና ያችን ትንሽ ምስጢራዊ ሽልማት ብታገኝ ለዛሬ ትበረታለህ ብዬ አሰብኩኝ ይኸው ዛሬ አልቀጣጠልም ብሎ ቢያስቸግርህም ትናንት አድርጌዋለሁ ዛሬም የማይሆንበት ምንም ምከንያት የለም ብለህ ከትናንትናው በላይና እሳት መፍጠር እስከምትችልበት ልከኛው አቅም ድረስ ተስፋ ሳትቆርጥ ተጋህ ያለምንም እርዳታም እሳትን ፈጠርከ ብዙ ሰዎች አንተ ትናንትና ተስፋ ቆርጠህ እጅህን ልትሰበስብበት የነበረው ቦታ ለይ ደርሰው እጅ ይሰጣሉ ለስኬት ከዚያ በላይ መልፋት አንዳለባቸው አያውቁም ከዚያም በላይ የሆነ አቅም አንዳላቸውም አያውቁም ስለዚህ አይሆንልንም አልቻልንም ብለው ወደ ነበሩበት ይመለሳሱ ዛሬ እሳት መፍጠር የቻልከበት አቅምህ ትናንትም አብሮህ ነበር አብሮህ አንዳለ ያላመንከው አንተ ነህ ስለዚህ ነጋሪ አስፈለገህ የትናንቱ ነበልባል ትችላለህ አይዞሆ እያለ በአዕምሮህ ጓዳ ሲንተገተግ አንተም በእርግጠኝነት እችላለሁ እያልከ እጥፍ ተጋህና ለውጤት በቃህሀ ይሄንን ቁም ነገር መቼም ቢሆን እአንዳትረሳው ሰዎችን ጥገኛ የማያደርግ ምስጢራዊ አገዛ መልካም ነው ትናንት እንደረዳሁህ አውቀህ ቢሆን ኖሮ ዛሬም ከትናንትናው የላቀ አቅምህን አውጥተህ አትጠቀምበትም ነበር የትናንቱን ያሀል ትሞከርና ኤጭ ትናንትም አሱ ስለረዳኝ እንጂ ለውጤት መብቃት አልችልም ነበር ብለህ ትሰበሰባለህ ለማንኛውም አንተምይሄንንለሌሎች አድርግአለኘ በሆነው ነገርና በሰጠኝ እውቀት በጣም ተደነቅኩ አንተ ከመንገድ ሰብስበህ ስላመጣኸውና እዚሁ ተከማችቶ ክበ ሃቪከ በከበ የሄ ሰሰጠበቀሀ ጭራሮስ ምን አሰብከ። ጓለማዊ ትምህርት አለከኝ በእርግጥ ትምህርት ቤት ሄዶ መማሩ መልካም ነው ግን የለብን አውቀት ሽሮ በተጣመመ መንገድ መሄድ ነው ትልቁ አደጋ አናንተ የዘመኑ ወጣቶች ደግሞ ልባችሁ ከሚነግራቸሁ ይልቅ መጽሐፍ የነገራችሁን ብቻ አምናችሁ ግራ በተጋባ እውቀት ውስጥ ትዋኛላቸሁ እኔ ግን አላህ የሰጠኝን እውቀት ነው የማምን ትምህርት ቤትም ገብቼ አላውቅ አንተም የተፈጥሮን ምስጢር ራስህ መርምረውና የአላህን ቋንቋ ትረዳዋለህ አላህ ስራውን የሚሰራው በብዙ ምስጢራዊ ጥበቦች ውስጥ ነው የአላህን ቋንቋ ስትረዳ እውነተኛውን ጥበብ ታገኘዋለህ ብለው መለሱልኝ በመስማማት አንገቴን ነቀነቅኩኝ ካህኑም ዓይነ ስውሩም ወጣት በሃጂ ንግግር በመስማማት አንገታቸውን ነቀነቁ ይሄ ወጣት እንዳንተው ፊደል የቆጠረ የከተማ ልጅ ነው እዚህ እኔ ጋር ከመጣ ሳምንት ያልፈዋል የሚያስገርም ታሪከ ያለው ወጣት ነው መቼም አንዳችን ከሌላችን የምንማረው ብዙ ቁም ነገር ይኖራል እስቲ ክበ ሃቪከ በከበ የቶር መጀመሪያሰላንተ አጫውተንና ከዚያ ደግሞእሱታሪኩን ያሜጫውተናለሏ አሱኝ ሃ ከየት እንደምጀምር ትንሽ ካሰላሰልኩ በኋላ እዚህ ጎጆ አስከኗርነ ድረስ ያለውን ታሪኬን በለጥሩ አጫወትኳቸው ከእኔ ታሪከ በኋላ የተደመጠው የዚያ ዓይነ ስውር ታሪከ ጣ የሚያስደነግጥ ከመሆኑ አልፎ በአኔ ቢደርስ ኖሮ ምን እሆን ነበር አሰኘኝ ወይ ዕድላዊት ሰካ ምንም ያደረግሽኝ ነገር የለም ይቺን አደረግሽኝ ብዬ ይሄን ያሀል ሰሰቃይ ሰካስ ከምንም የገዘፈ በደል ደርሶበት ይቅርታ በማድረግሰቃዩን የገደሰ ሰውም አሰቋ አልኩኝ በልቤ ፍቅረኛዬ እጅጉን ውብ ነበረቸ ብሎ ጀመረ ወጣቱ ዓይኖቿ ከተፈጠረቸበት ዕለት ጀምሮ ማየት አይቸሉም ነበር ዓይነ ስውር በመሆኗ ሳቢያ ብቻ ራሷን ጨምሮ ሁሉንም ሰው ትጠሳ ነበር ሰአሷ የነበረኝን ፍቅር መግለፅ ይከብደኛል እሷም ብትሆን በማንኛውም ሁኔታ ሁሌም ከኗ የማልሰየው እኔ ብቻ ነበርኩና ትወደኝ ነበር ዓሰምንበዓይኖቼማየትብቸችልአገባህነበርትለኛለችደጋግማአንድቀ። ለዚያች ሴት ይቅርታ ማድረጉ ሲደንቀኝ ዛሬ ዓለምን ያየችባቸው ዓይኖች የርሱ ክበ ሃቪከ በከበ የዩ እንደ አረመኔ ቆጥሮ የ መሆናቸወን ዘት በ እጅን ተደነቅኩኝ ዎንዓይነት ተፈር ሽ በእነዚህ ሦስት ቀናት እያሸቆለቶለ ሰራሴ የሰጠሁት ተደፋ ይሄ ወጣት ይሄን ያህል መ ግዚ አሁንማ በደ ይሄን ማድረግ ከቻሰ እኔስ ማን የሚሉኝ ከ ከፍሎም ት ነው የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ከንቱ ከወዜ በጠ እንኳ እስከዛሬ ያለማወቄ ነው አሁን ግንቢ ተ መሆኔን ቀረድቻሳሁ ቀሪው ነር ከንቱነቴን ከነፍሴ ውስን ነ የማፅዳትሰራ ነው ሰዚሀ ደግሞ መንገድ ላይ ነኝ ብዬ አሰብኩ ልጀ ሁሱም ክር የሚሆነው በምከንያት ነው ለልጅቱ ይክራ ማድግሀ መልከም ነው እሰና ካሀኑ መምህሬ ሰመጀመሪያ ጊዜ ድምፀ አሰማ ግንደግሞለራስህምይቅርታን አትንፈግ ዓይኖችህን እንደሰጠዙ መንፒርሀእኮእንተእንዳሰብከው ያንያህልም ጉዳት አይኖረው ይሆናፅ ምናልባትም ይሄን ሳትነግራት ቀርተሀ ቢሆን ኖሮ ሰሰራቸው በደለ ገዝ ሳትገባ ታለፍ ይሆናል ልጄ አሁን ቢያንስ ሰንስሃ ጊዜ ሰጥተሃታል ከዚሀ በኋላ ያሰው ነገር የእርሷ ፈንታ ነው አየህ ዓይኖቿ ግ ሰላሷቻሱ ብቻራሷን ጨምሮ ዓለምን ሁሱ ሰትጠሳ የኖረቸ ሴት በመሪ የልቧን ብርሃን ጋርዳዋለች ንቶ ዛሬ የተሀፀትከበትና ያኔ የሳከላች ደብዳቤ ይሄንን የ ብርሃን የጋረደውን ጨለማ ፎ ነገሮችን አስከዛሬ ባላየችበት መ ለገድታይ ረደቷት ቢሆንስ ምን ታውቃለህ ሁሉም ነዢ የ የሚሆነው በምከንዖት መሆኑን አታምንም እ በንኖ ደሚመሰከት ሁሉ ነው ካህኑን የሚመቦ ጳከተናግረዋለ ለባቴበፍፁም በዚህ መንገድ አላሰብኩትም ዘ ሰቃዩ ሰ ዓለማየሁ ደመቀ አስከአሁን ያልታየ ጥልቅ ሰላም የሰፈነበት ፈገግታ ፊቱ ላይ ታየ በብርሃን የተጥለቀለቀ ፈገግታ እንግዲያውስ ለራስህ ይቅርታን አድርግሱ አይሁዶችና ሮማውያን ከርስቶስን መስቀል ላይ ሰቅለው ሲያሰቃዩት ወደ ሰማይ አንጋጦ የተናገረውን ሰምተሃል መቼም ባቴ ሆይ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ይቅር ባይነትን ጥግ አድርሶ ሲያስተምር መሆኑን ልብ በል ከዚያስ ምን ተፈጠረ። ያሻትን ታድርግ ግን ስለምን ፊት ለፊት ታሰቃየኛለቸ ምናለ ዞር ብላ አንኳ ብታናርፖ አያልኩ አሰቃያለሁ አንደዚህ ዓይነት ነገሮች ላለፉት ሁለት ዓመታት ተደጋግመው ተከስተዋል ቅርፅና ዓይነታቸውን እየሰዋወጡ ሽ ታዲያ ከዚህ ምን ትረዳለህ ምስኪኗ ዕድላዊት ፍቅር ላይ መሆኗ አልታየህም አለኝ ልቢ በእርግጥ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ከዓመት በፊትም ይሄው ሰው ናፍቋት ሰሳምንት ያሀል ተኮራምታ ታለቅስ ነበርሦ አልኩት ልቤን ታዲያ ፍቅር ላይ መሆኗን ካወቅከ አንደምን ትፈርድባታህ አንድ ሰው ፍቅር ላይ ከሆነ እኮ ሴላው ነገር ሁሉ ለእርሱ ገለባ ነው ሀሳቡም ፍላጎቱም ያ ያፈቀረው ሰው ብቻ ነው ምነው አንተስ በእርሷ ፍቅር ሳቢያ ብቻ ብዙ ነገሮቸን አእንደማይረቡህ ሁሉ አሸቀንጥረህ አልጣልከም አንዴ አለኝ ከ ነሀ ከእኔ ይበልጥ ያፈቀረቸው ሰው ስላለ ነው እኔን የዘነጋቸኝ ወዳ አይደለም ለእኔ ያላትን ነገር ሁሱ የወሰደባት የዚያ ሰው ፍቅር ክበ ሃቪከ በከበ ትሆነው ከስንት ኮ ደስተ ኛዋ ስታወራ ነው አኔ የራሴን አየሁ አንጃ ትለን ዲት ን ያለባትን ። እኛው በደና ደረጃ እዚህ በመቆየት አዲሱን ሕይወት በመጋፈጥና ሕይወትን በመመርመር እተጋለሁ ፅድላዊትም ደህና ሁፒ በሰላም ላሰናብትሽሸ ይገባልና ከዚሀ በኋላ አንደ ከዚህ በፊቱ አንቿን ወደ ሕይወቴ ለመመለስ በመጣር ሳይሆን ለድርጊቶችሽ ሁሱ ይቅርታ በማድረግ ላይ እተጋለሁ አስከማመሰግንሽ ድረስ ይሄን በማድረግ እተጋለሁ እዚሁ ባለሁበት ሆፔ ያዳፈንኩትን የነፍሴን ጥሪ ሰመተግበር ቀን ከሌት እተጋለሁ የነፍሴን ዜማ ከነፍሴ ቅኔ ጋር አያዋሃድኩ የነፍሴን ጥበብ ለአጥናፍ አደርሰዋለሁ የራሴን ውብ የነፍስ ከተማ በመገንባት ላይ እተጋለሁ ደስታ በሳቅ መንፈስ ውሰጥ ሆኖ ያሰ ከንፍ የሚከንፍበትን እርካታ እንደታላቅ ማዕበል እካለን የሚያናውጥበትን ውብ የነፍስ ከተማዬን ራሴው ለራሴው በመገንባት ላይ እበረታለሁ ይቺ የነፍስ ከተማ ምን መምሰል እንደሚገባት በአዕምሮዬ ውስጥ ሳልኳት በልቤ ውሰጥ ቀረፅኳት ከውስጧ የሚመነጨው ሙቀት አስኪያግለኝ ድረስ መዓዛዋ በእርካታ አስኪያሰከረኝም ድረስ በደም ስሮቼ አመላለሰኳት ደጋግሜ ሳያትና ሳሰማምራት ልከ ገንብቼ እንደጨረሰኳት ሁሉ በእርካታ አጥለቀለቀቸኝ ከየት አንደመጣ የማሳውቀው የእርግጠኝነት እምቅ ሰሜት በቅርቡ አውን አንደማደርጋት ደጋግሞ ሸከ አለኝ አመንኩት ያሰብኩበት አደርሳለሁ ያለምኩትን እኖራለሁ የኔ የሆነውን ሁሉ እወርሳለሁ በቅርቡ በመንበሬ ላይ ተይራርቦና ተንሰላስሎ የሚታይና የሚዳ ውር ሁን ያለን መነሳሳትና በራስ መተማመን የመጀመሪዩ ጤት እገዲሆን ነሠ ከተሰነበበትን ድፍን አንድ ወር ሆኖናለ ፍላግኡ ደቀ አነግሳለሁ በቅርቡ ቀመጣለሁ ራሲን ዙን አሳድረዋለሁ ነሲ ወሉ ጥዢ ር ጊዜን የ ብፃርቡ ማሰቴ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምር የማደርገው ነው አኔም እገቅስቃሴ የሚያመጣው ውጤት ተደማምሮ የ ሺር የለውጥ ተፍ ውጤት ላይ የሚደርስበትን ጊዜ ለመ ይና የሚጨበጥ አገዳንዱ ከንውን የራሱን ጠቆም ነው ህን ውጤት ፈጥር ሐነ አያንዳንዱ ውጤኑ ግዙፍ ው ወሳሻ መሣሪያ እናም ሁሉንም ነገር እንደ አመጣጡ ለመቀበል መወሰ ብቻሳ በመቀበሉም ገፋሁበት ከዚህ ጥበበኛ ኮብላይ ካህን ጋሩ በእዝናዊበ ጠዋት ከእንቅልፌ ራሴን እንደማገኘው ሁሉ አሱም ይደቀገብኛ ጣታ ል ቀኑን ሙሉም ከልቢ አየመነጨ በደሜ ላይ እየተንሳፈፈ በየደም ስሮቼ ሲመላለስ ይውላል ፖሯራል ሁሴም ከእኔ ጋር እገደሆነ ነው የሚሰማኝ ይሄ ደግሞ አጅጉን አበርትቶኛል በዓላማዬ እንድፀና ረድቶኛል አዚህ ከተማ ስገባ የመጀመሪያውን ቁርስ ያበላኝ ነጋዴ አግን ይባላል አገደ ስሙ ሰላም የሆነ ሰው ነው ሲዲያ የምትባል ውብና ዐመለ ቨሚስት አለቸው አማን ሱቁ ውስተ እንድሰራ ቀጥሮኛልበሂሳብና በሽያጭ እየረዳሁት አገኛለሁ ቀኑን ሙሉ ከእርሱ ጋር ስሰራ ውዬ አዳሬም በእርሱ ቤት ነው አማንና ሲዲያ ከዋናው መኖሪያ ቤታቸው ርባ የሚገኝ አንድ የሰርቪስ ከፍል ሰጥተውኛል እናም በነፃነትና ምንም ረብሻ ሳይገጥመኝ ለሰመየፍ ስለሚመቸኝ አንድ ረጅም ልብ ወሰድ ታሪከ መፃፍ ጀምሬያለሁ ክበ ሃቪከ በከበ የ ናቸው ለሚያስፈልጉኝ ሻም አነርሱ ቁርስ ምሣና ራቴን የሚያበሶሻም ለባ ውዓ ሃስት መቶ ብር ሴሎች ነገሮቸም ከጎኔ ናቸው በዚህም ላይ የጽ ሦ ስለኔ የሚያውቁት እውቀትን የመፈለግ ጥበብን የመመርመርና የመፃፍ አባዜ እንዳለብኘ አንጂ ሴላው ሌላው ታሪኬን ው ውቁም። እንግዲህ ነ ይሄ መር አንደደነገጥኩ ገምት ይበልጥ ያስደነገጠኝ ግን ፈካሪ አንዴት ለፎኖር የቀረኝ ከሁለት ዓመት ያነሰ ጊዜ ሆኑን ሲነግሩና ጊ የ ነው ቅልል ይለኛ ል ምን ነ ዓይኖቿን ፋት ልካ ዝም አለ ኳ ኢጋ ጁ ላ ሯ ፎ ኡ ሲጳራ ዕምባዋን ጠራርጋ ስሜቷን ለመቆጣጠር ዛ ወር አከባቢ ሆኖኛል ምናልባትም ከዚህቾ ዓለም ቫ ና የ ት ዕድሚ ቢቀረው ነው ይሄን የሰማሁ ፅለት ምነው ሞት ማና በወሰደኝ ብዬ ተመኝቼ ነበር የምትሞትበትን ቀን እዖሰብከ በመኖር እንኳን ለሁለት ዓመት ሰአንድ ቀን አንኳ እንዴት አንደሚከብድ ሮ«በበፀበ ህከ ርቋበገፍርጸበበፎ ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር እስቲ አሰበው ከሆስፒታሉ እንደወጣሁ የሚያዕናናኝ ሰው አስፈለገ ሰው ናፈቀኝ ከፍቅረኛዬ ከቤን ሴሳ ማንም ጎኔ አልነበረም ግን ምን ዋጋ አለወ። ይሄ እውነት እንደሆነ በቀላል ምሣሌ ልግሰፅልህ የዛሬ ዓመት ከመንፈቅአንተና ሊዲያየፍቅር ግንኙነት ጀመራቸሁ አጀማመራቸሁም በቀላሱ ሳይሆን በፈተና ነው አኔም በዚያው ወቅት አካባቢ ከቤን ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀመርኩ የእኔ አጀማመር ደግሞ ልዝብ ነበር አናንተ በመሃል ብዙ ፈተና ገጠማቸሁና አሰፋችሁት እኔ ደግሞ ፍቅር ነፍሴን ኮርኩሮ አይጋልባት እንጂ የፍቅር ሕይወቴ ላይ ይሄ ነው የምለው ችግር አልገጠመኝም ከዚያ የዛሬ አሥር ወር አንተ ከመኪና አደጋ ለጥቂት አመለጥከ እኔ በተመሳሳይ ወቅት ከፍተኛ የመኪና አደጋ ደረሰብኝ ተጐዳሁ ሁለት በል ሦስተኛአንተ የዛሬ ዘጠኝ ወርከምታፈቅራት ሴት ጋር ተጋብተህ በመኖር አዲስ ሕይወት ጀመርከ አኔ ደግሞ በተመሳሳይ ወቅት የቀረኝ ዕድሜ አጭር እንደሆነ ተገለፀልኝና ከጨለመ አዲስ ሕይወት ጋር ተዛመድኩ ይሄን መርዶ በሰማሁ በአንድ ወሩ ደግሞ የጨለማው ሕይወቴ ብቸኛው ሻማን ከሊላ ሴት ጋር አንተና ሊዲያደግሞ በዚያው ወቅት በተልባ ር እሱም ጨለመ ተሞሸራቸሁ ድል ነስታቸሁ በአደባባይ ይሄሁሉካለፈ በኋላ ይኸውዛሬ ን ተገናኝተን ታሪካችንን ድም ስላንተ ታሪከ ስታጫውተኝ ይሄን ሁሉ አገተነትናለን በማሰብ ስገረም ነበር ብቻ» በረጀሙ ተነ እየገጣጠምኩ በዴስቲኒህ ላይ የቱ ጋር ፈሰችና ቺ የሚያስደንቁ ወራኝ አንድ ጓደኛ አለኝ የዕጣፈንታ ምስጢር ተፈጥሮ ህያ የምታወራበት ቋንቋ ምናምን ይለኛል ልከ በአን ም መስሉት አንደውም ፅገሰሀሳቦቹ በኔም አስተሳሰ ውቲ ና ከማሳደራቸው የተነሳ አንዳንዴ በንግግሮቹ መካከል አጥቸዋስህ እንደኔው በሕይወት ጉዞው ግራ የተጋባ አሊያም ዕጣ ካኝ ያሳደደ የሚኮመኩም ጀግና ቢሆን ነዋ ውን ቆይ እንደውም አስተኖውቅሻለሁ አንዳንዴ ግራ ቢያጋባኝም ሕይወት ጥለ ን አቅልዬ እንድኖራት በዚያም ጊዜ በኋላ ከሲጳራ ጋር ሰጥቂት ቀናት ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ጉዘዋል ሲጳራ ሐመሮችን ለማየትና ከነርሱ ጋር ጥቂት የደስታ ክበ ሃቪከ በከበ የቶር ቀናትን ለማሳለፍ ባመጣቸው ሀሳብ መሰረት ነው የተጓዙት አማን የጉዞውን ምከንያትና የት እንደሚሄድ አልገለፀልኝም ነበርና ሁሉንም ነገር የተረዳሁት ዘግይቼ ነው ይሄ ሁሉ ታሪከ የሆነው ታዲያ ሊዲያ ወደ አዲስ አበባ ሄዳ በከረመቸበት ወቅት ነው አኔ እንደተረዳሁት ከሆነ የአማን አድራጐት ከራስ ወዳድነት ወይም ሌላን ገላ ከመመኘት የመነጨ አይደለም ለሲጳራ በጣም አዝኖላታል በሕይወት መቆየት የምትቸለው ግፋ ቢል ለአንድ ዓመት ያህል መሆኑን ማወቁና እሷም ማንም ባላየላት ጥልቅ ሐዘን ውስጥ መገኘቷን መረዳቱ ይመስሰኛል ለዚህ ያበቃው አንድ ቀን የቀራትን ውስን ጊዜ ተደስታ ልታልፈው ይገባለ የተመኘችውንደስታየምታገኘውበእኔውስጥከሆነምንማድረግእችሳለሁ። ሷኬን ስፈልገው የነበርኩት የነፍሴ ሰው ንተ ህ ለሰ ዓመታት ያሀል በዙሪያው ስትሽከረከር አደር ቁ ይሄንን ጉዳይ ደጋግሜ ሳሰላስለው አገድ ሀ ወይዕብረው አዕምሮዬ ውስጥ ሰረፅ ሁለት ሰዎች አንድ ፆግ ላ አዕምሮ ውስጥ ክበ ሃቪከ በከበ ገ የቶር ይጋሩታል አሊያም እንዳቸው ያነሱታል አንዱ ከወሰደው ደግሞ ሴላኛው ያጣዋል በሌላ አገላለፅ ዕጣው አንድ ከሆነ አንዱ ያጣውን ነው ሌላው የሚያገኘውካልተጋሩት በቀር ይሄ ሀሳብ ሁሉንም ነገር በድጋሚ እንዳጤነው ጋበዘኝ ሲጳራ እንደምታስበው የሁለቱ ዕጣፈንታ አንድ ላይ እንዲሆን ወይም አማን የነፍሷ ተቋራኝ ሆኖ ተፅፎ ነበር ብዬ በማሰብ እስቲ ልነሳ አማንና ሊዲያ በተገናኙበት ወቅት ሲጳራና ቤን ተገናኙ እነ አማን የጠማቸውን አልፈው ለዛሬ ሲበቁ የሲጳራና የቤን ፍቅር ግን በመለያየት ተደመደመ ስለዚህ ዕጣው ለአማን ደረሰው ልበል የመኪና አደጋውን ከፉ ፅጣ ደግሞ ሲጳራ ወሰዶችቸ አማን ከሊዲያ ጋር ኒካህ አስሮ የሕይወትን አዲስ የደስታ ምዕራፍ ሲጀምር ሲጳራ የካንሰር በሽተኛ መሆኗን አውቃ ካላለመቸው አሳዛኝ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ጋር ተዋወቀች በወሩ እነ አማን ሲሞሸሩ የአሷና የቤን እህል ውሃ አበቃ አማን መልካሙን ዕጣ ሲመዝ ሲጳራ ደግሞ ከፋውን ዕጣ ወስዳለች እንደማለት ነው እና ምን ይፈጠር ማነው እኔን እንዲህ ያለውን ምስጢር መርማሪ አድርጐ የሾመኝና የምቀባጥርዮ የሀሳቤን ቁልል በአንድ ጊዜ ንጄው ወደ ሱቅገባሁ ስራዬን መስራት እንደጀመርኩ ዓይኔ ተንቀዥቅዞ የሸቀጥ ካርቶኖች መሃል የተወተፈ የቀን መቁጠሪያ ላይ አረፈ በቀጥታ ሄጄ አነሳሁትና ያለምንም ማመንታት አማን ከመኪና አደጋ ሰጥቂት የተረፈበት ወርና ቀን ላይ ገለፅኩት ቀኑን ሰአራት ወራት አንድ ላይ ሻማ ለኩሰን ስላሳሰብነው አስታውሰዋለሁያ ዕለት በአውሮፓውያን አቆጣጠር ምን ላይ እንደዋለ ከተመለከትኩ በኋላ ወዲያውኑ ሰአማን ደወልኩለትና ሲጳራ በመኪና የተገጨችበትን ቀን እንዲነግረኝ ጠየቅኩት ትከከለኛውን ቀን ከእሷው ኣለማየሁ ደመቀ ገረኝ እንደገመትኩት የተጠቀመችው የአውሮፓውያኑን የቀን ጠይቆነ ቀመር ነው እ ምነው። ነም የበይበዊ ስልኩን ዘጋሁና ከራሴ ጋር ግብግብ ገጠምኩን ሁለቱም የመኪና አደጋ የገ ዕለት ነው በአንድ ቀን ምናልባትም በተመሳሳይ ሰዓት በዚ መካከል የአንድ ቀን ልዩነት የተፈጠረው በኢ በአውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር መካከል ባ ነው ሌሎቹም ቀናት እንዲህ ከተገጣጠሙ ተደገቄ ጠማቸው በተመሳሳይ ህኛው ወር በለኮሱት ሻማ ትዮጵያ የዘመን አቆጣጠርና ለው ልዩነት ሳቢያ ብቻ ም አላባራ ክበ ሃቪከ በከበ የቶር የሊዲያ ደሰታ ፈጣሪነት ሰሞኑን የለም ከሩቅ የሚሰማው ውብ ሳቋ ነጥፏል ንግግሯ እንኳ የዝምታን ያሀል ሆኗል አንድ የሰማችው ነር አንዳሰ ሰመረዳት አልከበደኝምና ተጨነቅኩኝ ሰመሆኑ ሰለዚህ ጉዳይ ብትጠይቀኝ ምን መልስ ይኖረኛል ተሳቀቆኩ አማንን እወራሁት እሱም ተረብጂል ግራ ተጋብቷል ሲዲያን ያፈቅራታል በሚያደርገው ነገርም ምን ያህል ሊሲያሳዝናት እንደሚቸል ያውቃል ምንአባቴ ባደርግ እንደሚሻለኝ አላውቅም አማከረኝ አሰቲ አለኝ ሊዲያን ከሚያሰቀይምና ከሚያሳጣህ ነገር ውጭ ሲጳራን ደሰተኛ ሊያደርግ የሚቸልን ማንኛውንም ነገር እድርግሸ ብዬ የሁልጊዜ ንግግሬን ደገምኩለት የሲዲያ ዝምታ ግን እንድ ምሸት አፍ አወጣ ሚሰሞኑንልንድ ነገር ካንተ አሰማሰሁ ብዬ ሰጠብቅ ነበርዛሬም አትነግረኝም ምናለባትም ነገም ከነገ ወዲያም ካንተ አይመጣም ይሆናል ሁሱንም ነገር ቀድሜ ካንተው አፍ ብሰማው ምንኛ ይሻለኝ ነበር መሰለሀ ዝምታዬ ቀንድ እስኪያወጣ ድረስ መጠበቅ ሰሰሴሰብኝ ነው ዛሬም ያነሳሁልህ ከእኔ አፍ ሲወጣ ሰለሚያመኝ የማውቀውን እንድነግርህ እትጋብዘኝ ካንተ አፍ ግን መስማት እፈልጋሰለሁ እለቸውአማንልአናቱን በዱላ የተመታያሀለ ድንጋጤ ጭጭ አደረገወ ለለማጣየሁ ደመቀ ው ተናግራፊት ለፊቱ ሶፋው ላይ ተቀመጠችአያት እያየቸውነ ገቱን እንደደፋ ልኝ ሊዲ አንቺ ፊት መቆ ት እንባው እየወረደ በዝ ይሄን ከዓይኖቿ ሸሸ አን ይቅርታ አድርጊ ነኝ በድዬሻለሁ አላ ጠበቀቸው ሌላ ሴት ጋር ግንኙነት አለኝችት አላት ቀና ለማለ ቁና የሰማሁት እውነት ነዋ በጣም አዝናለሁ ሲዲ ቤቱ ውስጥ ከመቃብር የ በረጅሙ ተነፈሰችና ከተቀመጠ ለጥቂት ጊዜ ብቻዬን እንድ ገብታ በሩን ዘጋቸኃይለኛ ራስ ምታት ተኝቶ በዝምታ ማንባቱን ዋጠሰ ሲዲያም ራስ ምታት አናቷን ይወቅረው ገባ አልጋዋ ላይ በጀርባዋ ተጋድማ ኮርኒስ ኮርኒሱን አያየቾ ማንባቱን ተያያዘችው በሆዷ ተጋደመች በጐን ዞረች ትራሱ ስር ተወሸቀቹ ከብዙ ጣር በኋላ እንቅልፍ ይዚት ጭልጥ አለ ምንያህል ሰዓት አንዳንቀላፋቸ ሳታውቀው ባነነቸ የከፍሉ መብራት ጠፍቷል አልጋ ልብስም ለብሳለች መብራቱን አበራቸውና አማንን አልጋው ላይ ፈለገቸው የለም የግድግዳውን ሰዓት ተመለከተች ስምንት ሰዓት ላይ ይጠቁማል ደነገጠች ከአልጋ ወርዳ ወደ ሳሎን ሄደቸና መብራት አበራቾ አማን ሶፋው ላይ ከነልብሱ ተኝቷል ቆማ በሐዘን ተመለከተቸውና ወደ መኝታ ከፍል ተመልሳ ለብሳው የነበረውን የአልጋ ልብስ ይዛ ተመለሰች የአልጋ ልብሱን ስታለብሰው ነቃ ጥነሳሽ እንዴ ሊዲ። አላት እንቅልፍ ባጐረነነው ድምፅ ም የማይገባኝ ሰው ምታና በትዕግሥት ት ሳይደፍር ከበደ ዝምታ ሰፈነ ከአፍታ በኋላ ሊዲያ ችበት ተነሳች በተረጋጋ አንደበቷም ሆን ፍቀድልኝ ብላው መኝታ ቤት ጀመረው ሶፋው ላይ በጀርባው ክበ ሃቪከ በከበ የቶር ሳላሰበው እንቅልፍ ጥሎኝ እኮ ነው አለችና ከጐኑ ተቀመጠ ሰዓቱን ተመሰከተና ግና ሰምንት ሰዓት እኮ ነው ግቢና ተፒሦ አሚ መኝታ ቤት የገባሁት ትቼህ ለመተኛት ብዬ አልነበረም ሳላሰበው ነው እንቅልፍ የወሰደኝ ድንገት ሰነቃ ካጠገቤ የለህ ብርድ ላይ ትቼሀ ሰለተኛሁ ይቅርታ ግን ለምን ገብተህ አልተኛህም አለቸው ልከ እንዳጠፉ ሰው ድምጺዷ ሰስልሶ አማን እግሮቹን ሰብሰቦ ተቀመጠና አልጋ ልብሱን አብረው ለበሱት ሊዲ እንቺ የዋሀና ትሁት ሴት ነሸ ለበደልኩሽ በደል እዚህ መጋደም አይደሰም ከቤት ብታባርሪኝም ይገባኛል ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳ ብቃቱ የለኝም እሰቲ ለምን እንዳደረግከው ንገረኝ ቆንጆ ናት ቀና ብሎ ተመለከታትና ካንቺ በላይ ቆንጆ አይደለችም ሊዲ ለላት። እኔ አንደዚሀ አላስብምቾ ግሩን ለማስተካከል ሲጳራ በረጅሙ ተነፈሰቸ እንባ ያነቃትም ት ነ ትመስላለት ዓ ከዓይኖቹ አሽሸታ ወደ ሊሳ አቅጣጫ መመልከትን መረጠቸ በየ አስተዋላት ጥቂት ቆይታ ወደሱ ዞረት ጧማንዬአንተ በጣም ጥሩና ውድ ሰው ነሀ ለአኔ ላለህ አከብሮትና ፍቅር ደጋጋሜ ባመሰግንህም አይወጣልኝም ሊዲያም በጣም ቅን ሲት ናት ይሄን ቅንነቷን ስለተፈታተንኩት አግዚአብሔር ይቅር ይበለኘ ሚላራ ይሄንን ጉዳይ በደንብ አንድንነጋበት አፈልጋለሁ ሁሉም ነገር አንቺ አንዳሰብሽው ከባድ አይደሰም እሺ በይኝና እንማከር ግዴለህምአማንዬአሁንተረብሻለሁቤትገብቼትንሽአረፍልበለ ለለችው የግዷን እየፈገገች አሺ በኋላ ልደውልልሽ ሮ«በበፀበ ህከ ርቋበገፍርጸበበፎ ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር ባይሆን እንደሱ ይሻላል ብላው ተነሳች አሱም አብሯት ተነሳና መኪናዋ ድረስ ሸኝቷት ወደ መኪናው ተመለሰ ከሰዓታት በኋላ ግን የሚያስደነግጥ ዜና ተሰማ አማን ወደ ሲጳራ ስልከ ሲደውል ያነሳችው ጓደኛዋ ትዝታ ነበረች አማንን የምታውቀው ትዝታ ፈጥኖ ወደ ሆስፒታል እንዲመጣ ጠየቀቸው ሲጳራ በድንገት ታማ ስሰደወለቸላት ፈጥና በመድረስ ሆስፒታል ወስዳት ኖሯል አማን ራሱን ሳያውቅ ነው ከሆስፒታሉ የደረሰው ትዝታን አገኛት ሲጳራ ግን ራሷን ስለሳተች ሕከምና እየተደረገላት ነበርና እንዲገባ አልፈቀዱለትም አማን አለቀሰ ትዝታ የተፈጠረውን ነገር እያለቀሰች ነገረችው ስትደውልልኝ ድምዷ እየተቆራረጠ ነበር ድረሺልኝ ዲዚ እያደረገኝ ነው አለቾችኝ እኔ ስደርስ ራሷን አታውቅም ነበር ወድቃ ያገኘኋት ቦታ ላይ ብዙ አስመልስሷታል ስጮህ የሰሙ ጎረቤቶች ተሯሩጠው ደረሱልኝና በፍጥነት ወደዚህ አመጣናት ይኸው እስካሁን አልነቃችም ጠዋት እኮ ጤነኛ ነበረቾ በአንድ አፍታ እንዲሀ ያደርጋል አንዴ አለቸው ንሰር እንዳለባት ለዶከተሮቹ ነገርሻቸው። ሜኸው ነገርከኝ እኮ ይሆናል እሱስ ልከ ነህ ታዲያ አንዴት ይሻላልፐ አልመለሰላትም ብቃ በጠዋት ቁርስ ላዘጋጅላትና አንተትወስድላታለህ አሁንገብተን ርበበፀበ ዛከ ርቋበገፍርፀበበፎ ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር ዛሬ ወደ ራሴ የሚመልሰኝ አስገራሚ ታሪከ ገጠመኝ በእልፍ አዕላፍ ጥልፍልፍ መስመሮችቾ የተሞላውን የዕጣፈንታ ሰንጠረዥ የሰው ልጅ እንዴት ሲረዳው ይቻለዋል ጥቂቱን አንኳ መረዳት መቻል ትልቅ ሰጦታ ነው ከዚያ የላቀ መረዳት ግን ተዓምር ነው ሊባል ይገባል ከወራት በፊት በነበረኝ ግንዛቤ የሁሉም ነገር ዕጣፈንታ በፈጣሪ መዝገብ ላይ ተከትቧል የሚለውን ነገር በከፊል ስቀበል በከፊል ደግሞ አይዋጥልኝም ነበር የአንድ ሰው ነፍሰ ገዳይነት ቀድሞውንም በዕጣ ፈንታ መዝገቡ ላይ ተፅፎ ከሆነ ያ ሰው ከመወለዱ በፊት የተፃፈውን ዓይነት ሰው ከመሆን ውጪ አማራጭ ላይኖረው ነው ታዲያ በምንም ዓይነት መልኩ ነፍሰገዳይነቱን ሊገታው ካልቻለና ከተፃፈው ውስጥ ጠብ የሚልም ነገር ከሌለ እንደምን ኀፍሰገዳይ ተብሎ ከገሃነም ይጣላል ብዬ ነው የምሟገተው ከዚህም ሌላ አንድ ሰው ሲሞት እንዲህ ቢያደርግ ኖሮኮ። የዕጣ ፈንታ ትርጉም እንዲህ የተ ገሦ የሚከብድ ነው ኮብላይ ካሀን ያኔ የሌሊት ቀጣችችን ሃ ን የነገረኝ የዕጣፈንታ ምስጢር በእንዲህ መልኩ ነል ስረው የዚያን ዕለት በንዴት ተሞልቼ መላጣውን በማጎን ከመሬ ዘ ያስብኩት ትዝ ሲሰኝ ድንጋጤ ተሰማኝ በዚያች ሰከንድ ውስጥ ፈ ከመቆም ይልቅ እንዳሰብኩት ብመታው ኖሮ ምን ሲፈጠር እንደሚትል ሳስበው ያንን ባለማድረጌ አግዚአብሔርን አመሰገንኩትብመታው ኖሮ ግርግር ይነሳል ምናልባትም አማንያንዕለት እንዳለኝ ልብበድካሙም ተክቶ ከፉ ነገር ሲደርስበት ይቸላል እኔም እስር ቤት እገባለሁ የሰውየው ሕይወት ከአደጋው ብትተርፍ እንኳ ዕድሜ ልኩን የማይረሳኝ ጠላቱ ሆፔ ከልቡ እሰፍራለሁ የዚያን ዕለት በሰከንድ ዕድሜ ልዩነት ያመለጥኩት የሴላኛው ዕጣ ፈንታዬ መስመር ይሄን ሊመስል እንደሚቸል አልተጠራጠርኩም በዚያች ሽራፈ ጊዜ ፈዝፔ በመቆሜ ሳቢያ የፅጣ ፈንታዬን መስመር ለወጥኩት እልፍ አዕላፍ ጊዜ አግዚአብሔር ይማመስገን ምናልባት እዚህ ጋር ሰውየውን መትተኸው ቢሆንና ከዚያ ድፒኒት በኋላ በሚገጥምህ የሕይወት ጎዳና የተሻለ ነገርም ሊገጥምህ ይችል ቢሆንስ የሚል ጥያቄ ሊነሳ ይችላል ያንን ማንም አያውቅም ግን የተከተልኩት መንገድ ትከከለኛ መሆኑን እጁ ልጄ ላይ በጣለኝ ደግሞ በዚያ ሰውዮ እና ያ ሰውዩ በገዛ አጁ ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር ግጥምጥሞሸ መልሰ አግኝቻሰሁ በውጤቱም ሰለም ፍቅርና እርካታን ለግኝቻለሁ ግርግሩ ሲረጋጋ ዕንቁጣጣሸ የፈገግታ ሙዳይ መስላ ወደኔ መጣቸና እጄን ይዛ እያካለበቸ ወደ ቤት ውሰጥ ይዛኝ ገባቸ ከሰውየው ፊት ሰቆም በድንጋጤ ተንቀጠቀጥኩ እሰተዋወቀቾን ለሰውየው ከአዘቦት ገጠመኞቹ ውሰጥ እንደ እንዱ ነበርኩና ከነመፈጠሬም እንደሚያውቀኝ ለላወቀም። አጥር ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር ተስፋዋ መንምኖ የአልጋ ቁራኛ እየሆነቾ እንድታሳልፈው መፍረድን ሕሲናዬ አይቀበለውም ደስታና ተስፋዋን ልመለስላት ይገባኛልና ከዚህ በፊት እንደነበራቸሁት ሁኑፖ አልኩት እሱ ግን በግርምት እያየኝ ሊዲ ገር ስለሆንሸ ብቻ ገርነትሽን መጠቀሚያ ላደርገው አልፈግም በምድር ላይ ያለች ማንኛዋም ሴት ባሏን አሳለፋ አትሰጥም አንቺም በተፈጠረው ነገር ራስሽን መኮነን አይገባሽም አለኝ እስቲ አንድ ነገር ልንገርህ አሚ ነገ ተነስተህ ሁለተኛ ሚስት አገባለሁ ብትለኝ ህጋቸን ነውና ልቃወምህ አልችለም አይደል እንዴ በማግባትህ ፈቃደኛ ባለሆን አንኳ ግፋ ቢል ማድረግ የምችለው ፍቺ መጠየቅ ነው ሊያውም ህጋችንን አፍርሼ ካልሆነ ግን መቀበሌ ግድ ነው እና በሁለቱም መንገድ ቢሆን ከእኔ ሴላ ሴት አቅፈህ ትተኛለሀ ከሁለተኛዋ ሚስትህ ጋር ስትተኛ በሃላል ነው ይባልልሃል ከሲጳራ ጋር ስትተኛ ደግሞ በሐራም ነው ይባልብሃለ ሰእኔ ለመጀመሪያዋ ሚስትህ ግን በሁለቱም ውስጥ ያለው ድርጊት አንድ ነው የሌላ ሴት ገላ አቅፈህ ተኝተሃለ ለሰሚና ተመልካቹም ቢሆን ሁለቱ ድርጊቶች የሚለያዩት በአንዲት ብጣሽ ወረቀት ነው ተመለከት እንግዲህ በሃላሉ እና በሐራሙ መካከል ያለው ልዩነት ብጣሽ ወረቀት ሆነ በእርግጥ ሰው ነኝና ከአቅሜ በላይ የሆነን ነገር መሸከም አልቸልም ከጤንነቷ በስተቀር ስለምታደርጉት ነገር መስማት አልፈልግም ሌላም ሰው አምጥቶ እንዳያወራልኝ ሁሉንም ነዢ በድብቅና በምስጢር አድርጉት የእኔ አቅም አዚህ ድረስ ነው አዚሀ ድረስ ለመሸከም ዝግጁም ፈቃደኛም ነሺ ይሁን በለኝ አሚ ብዬ ተማፀንኩት ሲዲ የእሷን ሁኔታ ለማስተካከል ሌላ መገገድ አፈልጋለሁ ሆ መ መ በሽኸቨቿ ጸ ኣለጣማየሁ ደመቀ ምን ያህል አንደሚያስብላት ሀ ምን ዓይነት ለና ፈተና ውስጥ እንደወደቀም ኦ ሠ ግሉን ውቃለሁ የአሱም ሕ ሉ ያደረገው እነን ከመጥላት አሊ ት ትርጉም ከዚሀ በፌት ያደረገውን ሁሉ አሱ የሚሰጣት ፍቅር ለሷ ትል ይበ ደስታ ለማጋበስ ብሎ ሳይ ታዲያ የእኔን ፈቃደኝነት ይመራ የነበረው በሕለናወ በምን ትለኛለች መመራቱ ሴት ነሽ ግን። አላሀ ቀድሞ አሳይቶሻህ እውነትም ንፁህ ልብ አሰሸ የተሰጠሸ ወርቅ አኮ ልጅ ነው አሉ እየተደነቁ እኔ ግን በድንጋጤ ይሁን በገረሜታ ፈዝዣሰለሁ አዚህ ከተማ ከመግባቴ የሰዓታት ዕድሜ እስቀድሞ ከካህኑ ጋር የተነጋርነው ነገር ከእነምሰሱ ፊቴ መጥቶ ድቅን አሰ ሰመሆኑ ይሄ አህያ የጫነው ሸከም ምንድን ነው ወርቅ ነው መቼም አንተ ይሄን ያሀል ሀብት አያስፈልግህም የማን ንብረት ቢሆን ነው አኔ ሀብት ጋር ሲወዳደርማ ይሄ ብናኝ ነው ከምትገምተው በሳይ የዝፈ ሀብት እለኝ ይሄ ንብረት ግን የአንድ መልካም ሰው የአደራ ንብረት ነው ሊዲያ ዖ በሕልም ወርቅ ሲታይ ልጅ አንደሆነ አናቴ ስትናዢ እሰማለሁ ብላ ንግግሯን ሰትቀጥለ ከሄድኩበት ተመልሼ አሰማት ጀመር ብመጀመሪያ እኔም ልጅ አድርጌ ፈታሁት ወዲያው ደግሞ የማይመሰል ነገር ሆነብኝና ቸላ አልኩት የወር አበባዬ በሳምንቱ መምጣት ነበረበት ቀረ በሴላኛው ሳምንትም ጠበቅኩት የሰለም ስለ ህለሙ በደጋሚ ማሰብ ጀመርኩ ከትናንት ወዲያ ግን ይሄ ዓለማየሁ ደ ህልም ተዓምር ይፉል ብዬ ደመደምኩና እወነትም ህልሙ ተዓምር ነበር ላ ሄጄ ተወ ርመርኩ ጣዎን ተሳነኝና ትናንትና በድጋሚ ሌላ ሆስፒታል ሂጄ ተክ በትከከል በተዓምር አርግዣለሁ የአንድ ወር ፅንስ በሆዴ ይኑ ደስታዬን ከዛሬው ደስታ ጋር አንድ ሳይ እንድናከብረው በህህቡኩ አንደምንም ጨከኝ ለዛሬ አሳደርኩት አለችን ፀሐይ መሰላ ሇሆ። የዘወትር ፀሎትሸ ተመልሶልሻል አልኳት አዎ የማታ የማታ ምድር በጠበበችኝና ሰማይ በተደፋብኝ ጨለማ ዐን ሰዓት እገኘሁት ብላ አማንን በሰስት ተመለከተቸው ው ቀ ከሁ ነዓ ዕለት ነው ይሄንን ህልም ያየሸው ሰመን በ አፀ ብ አንዳችሁ ለሌላቸሁ ፀሎት ምላሽ ውጪ ምን ማሰት ይቻላልን ይሄ ድንቅ ዓለማየሁ ደመቀ ር አስተቃቅፎ ሊያመሰጋግናቸሁ ይገባል ያለ ስጦታዬ ምስጢር ም ቅ ብዬም ከሆነ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ብዬ ንግግሬገ መደምኩ ኻ ሊዲያና ሲጳራ በደስታ ተቃቅፈው ተሳሳሙ ከዚህ በኋላ በዓለም ለይ ከሚገኙ ጣውንቶች ሁሉ ከሁለቱ የሚልቅ ፍቅር ያለው የሚገኝም አይመስለኝም ሐድራው ይበልጥ ደራ ዱዓው እነደ ደራሽ ውሃ ተንፈሷለሰ ቤቱ ፍቅር ሆነ እኔ ግን በሁሉም ነገር ውስጥ ገባ ወጣ እያልኩ ብንሳፈፍም አንድ ያልተመለሰ ጥያቄ ልቤን ሰቅዞ ይዚታልና ነፍሲ ተጨንቃታለት ኮብላዩ ካህን ማን ነው። ነው ወይንስ ሰው አይደለም። አልኩት ድገገት ትዝ ብሎፕ ኣዎ ሦስት አራቴ አግኝቼዋለሁ እባከህ በድጋሚ ስታገኘው በጣም አመስግገልኻኝ እሱ ያመጣውገ ልትልቅ ዋጋ የሰጡት እማማ ጋር ወስደን በመመዝራችን ነውኮ ዋጋ ከደተምናትን ይቺን የመሰለች ውብና ውድ ሴት ያስገኘልኾጉ ብዬ ቀጣጣኾን አቀፍኳት ከ ነህ በደንብ ላመሰግነው ይገባል ላንተ ሆነልሀ ማለት ስእኔ አገደሆነልኝ ነው ከዛሬ ጀምሮ ከዋልኩለት ውስታ በላይ እንደዋስልኝ እድርጌ አስበዋለሁ ብሎ መልስ ሰጠኘ ክበ ሃቪከ በከበ ዮቶር ክ ዛሬ ያሰሁት አዲስ አበባ ነው ከሲጳራ ጋር መስራት ከጀመርኩ ሁለት ወር ሆኖኛል ስራዬንም በጣም ወድጄዋሰሁ ሲጳራ ጥሩ አስተማሪ ሆናኛለች ዩኒሴፍ በህፃናት ጉዳይ ላይ የሚሰሩ የተለያዩ ድርጅቶችን ሰእስራ አምስት ቀናት ያህል ሥልጠና ይሰጣልና ነው ወደ አዲስ አበባ ከብዙ ወራት በኋላ የተመለሰኩት አዲስ የገባሁት ትናንት ማምሻውንሲሆን ሆቴል ነው ያረፍኩት እና ዛሬ ከአዲስ ከወጣሁኝ በኋላ በተደጋጋሚ ላደርገው ሳስብና መልሼ ስተወው የቆየሁትን ነገር አደረግኩ ፅድላዊት ጋር ደውዬ አገኘኋት ከተራራቅን በኋላ እንዴት ሆና ይሆን ብዬ ደጋግሜ አሰባት ነበር ሀሳቤ የመነጨው ለአሷ መልካሙን ሁሉ ከመመኘት እንጂ ከቂምና ከጥላቻ አልነበረም ገና ድምጴን ስትሰማ አንተጊ በሕይወት አለህ ብላ ጮኸችቹ መደንገጧ ያስታውቃለ አለሁ ዕድል እንዴት ነሸ አንቺሦ ለነገሩ የት እንዳለህ ማወቅ አልቻልኩም እንጂ መኖርህንስ በወሬ ሰምቻለሁ ግን አንዴት ነህሦ በጣምደህና ነኝ አንቺስ እንዴ ት ነሸ።