Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እንኩዋን ደስ ያለሽ ብሎ ከሰጣት በሁዋላ ደሞዝ ሲመጣ ደሞ ጥሩ ቀማስ አላት ፅጌ ቀና ብላ እንደ ጦር ወግታው ኣንኩዋን ለቤትህ አሻታህ ወንድሜጫ ብላ ሄዳ እትዬ አልታዬ አጠገብ ቁጭ ኣለች ባለቤትዎን ድርሰት ምን አስጠላቸው። የሚል ነበር እግዜር ራሱ ይህን ጥያቄ ለራሱ ባቀረባ አለ በልቡ የሰው ልጅ ከግፍ ከጭቆናና ከምዝበራ ተላቆ ራሱን ከጭፍን ጥላቻ ከምቀኝነት ከርኩስ ቅናት ከአጉል ትእቢትና ራስ ወዳድነት ነፃ ቢያደርግና በነፃነት በእኩልነትና በፍትህ ላይ የቆመ የጋራ ህይወት መስርቶ በፍቅር ለመኖር ቢችል ይሀች አጭር ሀይወት ምንኛ ጣፋጭ የደስታና የሰላም ገነት በሆነች ነበር። ቂቂቂ ሁላችንም አንድ ህይወት ናት ያለችን ችግሩ ሞት አይደለም ትልቁ ጥያቄ ባለችን ህይወት ምን እናድርግ ነው። ሽ ልብ ብያለሁ የሰው ልዥ ስቃይ ምንጭ ምንድን ነው። አለች እንባ እየተናነቃት ስሜቱን እየታገለ የመጨረሻችን አይደለም አዲስ ህይወት መጀመራችን ነው ይህን ስልሻሽ ባለው ሁኔታ ኣብረን ያሳለፍነው ጊዜ ይፀፅተኛል ማለቴ አይደለም አብረን ያሳለፍናትን እያንዳንድዋን ደቂቃ ሳስታውሳት እኖራለሁ አላት እንባዋን እየጠረገች የኔጴና ያንተ ነገር አንድ ቀን እንደሚያበቃ በፊትም ይታወቀኝ ነበር ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ጥሩ ነው አይኔን ከፍተህልኛል ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኘው አብረው ያሳለፉት ረጂም ጊዜ አይደለም ፍቅር የምንላት ያንዲት ሰአት ጉዳይ ብትሆንም ጣእምዋ ለዘለአለም የማትረሳ ከሆነ እስዋን ነው አለችው ፖፎሼጁጆ ነዛፀ» ብሎ ሲነባሳ ባቃ ልትሄድ ነው። ብሳላ ጥሎአት መሄዱን በመጥ አጫውተኝ እንጂ አለችው ዓት ተስክ ሰለ ምን። ለማኝም የቁዋጠራትን አይጨርስም ሰው ሆኖ ለነገ የማያስብ የለም አለች ራት በጊዜ ቀረበ ውባንቺ በአዲስ ቀይ ሹራብና ጥለቱ ባማረ ያገር ልብስ ኣጊጣ ነበር ሸክታው ምንድን ነው። አላት ካልደከክመህ አለችው የሚወዱት ስራ አያደክምም ብሎአት ሻሂውን ቀስ ብሎ ካጣጣመ በሁዋላ ግን የማነብልሽ አንድ ነገር እሺ ያልሺኝ እንደሆነ ነው አላት ምን።
ለምን። እኔን ነጋ ጠባ በመጨቅጨቅ የተወረሰው መሬትና ቤት አይመለስልህምዙ ሰብለ ለሀብት ደንታ አላት ብለህ አታስብቡ አለችው እንግዲህ የልቤን ተናግሬ ከወጣልኝ የፈለገውን ያደርግ ቢፈልግም ይግደለኝ ብላ ዝም ኣለች ዘሎ ያንቀኛል ብላ ትጠብቀው ነበር ዘመነ ግን ከቆመበት ቦታ አልተነቃነቀም ሳያስበው ድንገት ራሱን የተመታ ሰው ይመስል ተደናግሮ ፈዞ ቆሞ ቀርቶ ነበር ረጋ ባለ ድምፅ አብረን ያፈራነው ሀብት ቢሆን ኖሮ እንዲህ አትም ነበር አላት ድህነቴ ማስታወስ ብሎ የተናገረው ነገር ነው ብላ ። ብለው ጠይቀው መልአክ ሞት በሰፈሩ ያልዞረ መሆኑን ከተረዱ በሁዋላ ቤት ገብተው መከዳቸውን ተደግፈው ጠጅ በብርሌ እያንደቀደቁ እነማቱሳላ እነ አብርሃም ጠጡ ሀቲሃላ እድሜሚያረዝም ምስጢሩን ለማንም አልተናገሩም ጠጥተው ዝም ዝም እንዲያው ዝም ዣም ብለው ቂ ቂ ቂ ቂ እያሉ ሲስቁና ረጅም ሸበቶ ሪዛቸውን በረጃጅም ጣቶቻቸው እየጎነታተሉ ሰታ እፀ በለስን እንዲቀምስ ባደረገችው ሀፍረተ ስጋውንም ሽሸፈነ እውቀት ተቆጣ ተቆጥቶም ዝም እላለ ቶሎ በለስን እንደ በላ ከህይወት ዛፍም ባረረው ቀናተኛው አምላክ ሄዋን አዳምን አሳ ጊዜ አይኑን ከፈተ እአየ ተከሰተለት አወቀ እግዜር ብሎ አባረረው አዳም እፀ እንዳይበላ ፈርቶት ቶሎ ብሎ አ ቂቂቂቂ ደራሲው ብልጭ አሉበት ደራሲና ገፀ ባህርደ ለልብ ሲራክ መንን ቺ የሚገፋፋ ሐ ከውስጥ ገንፍሎ መጣበት የገነት በር ወከክ ብሎ ዛቅልት ይራ ይተድላል ሊቃነ መላእክት ማህሌት ቆመዋል መላእክት ያሸበሽባሉ ነጋሪት ይጎሰማል ከበሮ ይደለቃል እምቢልታ ይነፋል ዋሽንት ይንቆረቆራል መሲንቆ ይቃኛል ይመታል በገና ይደረደራል እልፍ አእላፍ ጡዋፍ ይነዳል ይንቀለቀላል ይንቦገቦጋል አለቃ ገብረሃና ከዳር ቆመው ቅኔ ይዘርፋሉ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ባንድ እግራቸው ቆመው ይመለከታሉ ገብረ ክርስቶስ ከሩቅ ቁጭ ብሎ ይለምናል መልአክ ሞት ሽህ በጥርሱ ሽህ በእጁ ይዞ ነጋሪት እያስጎሰመ በጴጥሮስ አደባባይ ያልፋል ሰላም በምድር ይለዋል ጴጥሮስ የወርቅ ቁልፍ ይዞ አጋፋሪ የሉም ከሙቶቹ መሃል ኪሩቤል የነበልባል ሰይፍ ይዞ ወደ ህይወት ዛፍ የሚወስደውን መንገድ ይጠብቃል ሲሉ ድንገት ታዩት ተገጣጥመው ተገናኙልብ ሲራክ አሳቡ ይመጥቃል አሁን አሁን ይለዋል ቃላት ሲፈነድቁ አረፍተ ነገሮች ተጠረቃቅመው ጅረት ወንዝ ባህር ሲሆኑ ይታየዋል ስሜት ይይዘዋል ቁጭ ብሎ ለመፃፍ ይፈልጋል ግን የሚፅፍበት ቦታ ያጣል በየ ር ልዎ ፀጥታ የለውም ዮሀንስ ትንሹ ልጁ ሲነሳ አገር ል ይጮሃል ይቦርቃል እ ዳል ይሰብራል ይስቃል ጹቆቹ ሽ ጣር ፅጌና ገረድዋ ወሎዬትዋ ውባንቺ ፀጥታ አይሰጡትም ቤቱን ሲጠርጉ ሲያራግፉ ምናምኑን ሲከትፉ ሲያማስሉ ከጎረቤት ና ሲያከትሙ ሰላም ሰላም የለም ፅጌ ዝም ብላ ስራዋን ል ግድ የለውም ግን ዝም አትለውም ለምን ስራ አትሄድም ብላ ትጨቀጭቀዋለች ጭቅጭቅ ውትውት ታደርገዋለች ቢሮ ሄዶ እንዳይፅፍ ፋይሉ ተከምሮ ይጠብቀዋል ዚያውም በፈር ሊር የለውም የሰልኩኬ ጥራየቡናው የሻሂውና የማኪያቶወ ያሉባልታው የሀሜቱ የወሬው መአት ሰላም ሰላም ርት ምርት ። አለችው ታዲያማ ብሎ ሳቀና ለምን ቤት አትሰራም። ደራሲው ስለ ህይወትና ሞት ማለት የህይወትን ትርኑም መሻት ክ ፈገግ በማለት እንደምታውቀው አርእስቱ ኣዲስ ነገር ከሰው ልጅ ጋር የኖረ የቆየ ጥያቄ ነው ብሎ ጀመረ ግን አርእስቱን ስመርጥ አዲስ ትርጉም አገኝለታለሁ ብዬ አይደለም ስለ አጋፋሪ እንደሻው መፃፍ የጀመርኩት ባ ጎረቤታችን የሆኑ አንድ አሮጊት ሞት ከሩቁ ለመሸሽ ይሞክሩ ስለነበሩ አንድ የድሮ ሰው ሲያወሩ ሰምቼ ነው ታዲያ ቆይቼ ሳስብበት የህይወትና የሞት ጥያቄ ስር ነቀል የሆነ አብዮት በሚካሄድበት አዢ በያንዳንዱ ሰው አእምሮ ውስጥ የሚጉላላ ጥያቄ ሆኖ ታየኝ አየህ ኣብዮት የሞት ሽረት ጉዳይ እንዴ መሆኑ መጠን በዚህ የከረረ ትንቅንቅ ውስጥ» ምናልባት ብዙዎቻችን እንኖር ይሆን። ድፍረት ከሊለው ቆራጥ ቦዶ ደራሲው ሰብአዊ ክብሩንና ነፃነቱን ሊጠብቅና ሊያስከብር አይችልም ደፋርና ጢስ መውጫ አያጡም ይባል የለ እንደዚያ ነው ድፍረት ከሌለን ማናችንም ምንም አይደለንም ካድር ባይ ብእር ባዶ ወረቀት ይበልጥ ብዙ ይናገራል ብዙ ለፈለፍኩ መሰለኝ ለማንኛውም ነገር አሁን እምቢ ብሎኛል አለው ስሜቱ ከድቶህ ይሆናል »» ሳይሆን አይቀርም እስክንድር አዎን አንዳንዴ ኩራዙ አልነድ ይሳል ብሉ ሲራክ ፊት የተከመረውን ኣሮጌ ፋይል ተመለከተና በተለይም የቢሮክራሲ ስራ ሲታከልበት የባሰውኑ ይጨልማል ካለ በሁዋላ የያዘውን ጥራዝ አገላበጠና ለኔ ግን የበራልኝ ይመስለኛል የምፈራው ግን ብርሃን ነው ያልኩት ጭለማ እንዳይሆን ነው የህይወትም ምፀት በስህተት በገነታዊ ብርሃን እንተረጉመዋለን ያ ጊዜ የታየን ሁሉ ዕልመት ፍፁም የማይዘለቅ ዕልመት መሆኑን ሳንጠረጥር» ብዙውን ጊዜ ህይወት ስታሾፍብን እውነት ይመስለናል አለና ሲጃራውን ልምጥጥ አድርጎ ስቦ ሲያበቃ ለማንኛውም ነገር ያንን ጀምሬአለሁ ብዬ አንድ ቀን ያጫወትኩህን መዕሀፍ ጨርሻለሁ አለው ሲራክ ደስታ ፈንቅሎት ብድግ ብሎ እንኩዋን ደስ ያለህ እያለ ጨበጠውና ምን ይሰማሃል። አለውና ሰው ሰራሽ ጥርሱን ብልጭ አድርጎ ኪነት ግን ብታስቀና አይገርመኝም እንደ ውብ ውሽማ ናት ታስቀናለች ብሎት ሰአቱን አይቶ ተነሳ ሲራክ ፊቱን በመሀረብ ጠረገና ልክ ነህ ካለፈው ስርአት የተወረሰ የኪነት ሰዎች የህሊና ችግር ነው ግን ህዝባዊ ኪነት እንዲያብብ ከተፈለገ ለኪነት ሰዎች አመቺ ሁኔታዎችን መፍጠር ያስፈልጋል አለ አዎን አለ እስክንድር ግን የሚያሳዝነው መንግሥቱም ሆነ ሀዝቡ የኪነት ሰዎችን የሚደግፉበት ደረጃ ላይ አልደረሱም መንግሥቱ ድህ ነው ዘጠና ሶስት ከመቶ በላይ የሚሆነው ህዝብ ማይም ነው በዚህ አሳዛኝ ሁኔታ ውስጥ የኪነት ሰዎች ከባህር የወጣች አሳ ናቸው የጋን መብራት ነደን ነደን ለማንም ብርሃን ሳንሰጥ የምናልቅ ሻማ በቢሮክራሲ ሻጋታ ውስጥ ነፍሳችን ታፍና የምትቃትት የኪነት ሰዎች ነፍስ ገና አርነት አልወጣችም አለ እያቃሰተ ሲራክ ፊቱን ጠረገና ሆኖም አለ ብሩህ ተስፋ ሊታየን ይገባል የኪነት ሰዎች ህይወት ከህብረተሰቡ ጠቅላላ ኑሮ ተገንጥሎ ብቻውን ሊታይ አይችልም ባህላዊ አብዮት የጠቅላላው አብዮት አካል ነው በማይምነት ላይ የሞት ሽረት ጦርነት ታውጆአል በሚሊዮን የሚቆጠሩ አንባብያን እየተፈጠሩ ናቸው ማይምነት ትጥቁን አፈታል እኖ ያኔ ችቦአችንን አፆበራን እንቀድማለን በትግል ለ ደራሲው « ቅ መራራው እስክንድር በረጂሙ ተነፈሰና ይል ል የሚጀመረው ያነ ነው ምዘንያቱም ኪነት መቅዴምን እንና መከተልን አታውቅምና ኪነት የነጠረች ህዝባዊ ህሊና ናት መሆንም አለባት ካልሆነች ዋጋ አይኖራትም ውዳሴ ከንቱ ሆና ትቀራለች የኪነት ተግባርዋ መጋረጃውን ከፍታ ፀዳሉን ማሳየት ነው ኣለ እናሸንፋለን። » አለችው። እና ለምን። በኔ ከጊዜ በ የት ከዚያ ወዲያ ያለውን ታሪክ ግሳ ደራሲው ያስጠላኛል ፍቅር የሌለበት ባዶ ሕይወት ነበር ልቤ ተቆለፈ ካደግኩም በሁዋላ ያ ከሚወዱት ሰው አልተለየኝም የመለየት ፍርሃት እናቴ የተለዩኝ እንደሆነ እያልኩ በመስጋት ይመስለኛል መለየት መውደድ አልችልም ልቤ ለፍቅር ቦታ የለውም ያልኩህ ለዚህ ነው እየታገለች ሲራክ ጥልቅ የሆነ ሀዘን ተሰማው ሀዘን ሰውነቱን እንደ ጉንዳን ወረረው እንዲህ ያለች ውብ ልጅ ለፍቅር ብቸኛ ልብ የሀዘን ሙዚቃ የሚዘፍን ብቸኛ ልብ እውነትም ይህ ህይወት አድሎአዊ ነው እያለ እዝን ብሎ ሲያስብ በሌላ በኩል ደግሞ አንተ ደካማ ልቤ ጀመርክ እንግዲህ ልቅሶህን በማያገባህ ቦታ ገብተህ መጨነቅህን ለአለም ችግር ሁሉ መፍትሄ ያለህ ይመስል አብዛኛው በዝምታ የሚያለቅሰው ልቅሶ አይደል ምን አዲስ ነዝዢ ተናገረች በአለም ብቸኛ ልቦች ሞልተዋል በማለት ከራሱ ጋር ሲሙዋገት ሰብለ ከተቀመጠችበት ተነስታ በመስኮት ወደ ውጭ እየተመለከተች አየህ ሲራክ አለች ባል ጤናማ ልጆች ቤት መኪና ጥሩ ደመወዝ አለኝ በኑሮ የሚጎድለኝ ነገር የለም ይህ ሁሉ አለኝ ታዲያስ። ብላ አሰበች በነገራችን ላይ አላት አቤት አለች እንደ መባነን ብላ ወዶ መለየት አዲስ ነገር አይደለም ሲሳት እኔን ግን ያስፈራኛል ስትለው ያለ ወደ ፊትም የሚደርስ ነገር ነው ብሎአት ማርታን ሳይወድ በግድ እያስታወሰ የፍቅር ቅመሙ ታዲያ ከምኑ ላይ መሰለሸ መለየት መኖሩን ከማወቅ ላይ ነው እንደ ህይወት ማለት ነው ሞት ባይኖር የህይወት ጣእም እንዴት አድርጎ እንደሚገባን አላውቅም ይገባን እንደሆነ ማለቴ ነው ካሳት በሁዋላ ለማንኛውም ነገር ህይወት ብዙ ቁስል ብዙ ጠባሳ ሳትተው እንዲሁ አትለቀንም ይህች አጭር ህይወት ጣጣዋ ብዙ ነው አላት ልክ እንደምትናገረው በፃፍክ አለች ስሜት ፈንቅሎአት እንደምናገረው አልፅፍም እንዴ። አላት ጥሩ ነው የምልበት ምክንያት ብዙ ነው ብላ ጀመረች በባሀብትና በዘር ላይ የተመሰረተ ጋብቻ ሲቀር በባልና ቀራል ሁሉም በነት መካከል የሚኖረው ፊውዳላዊ ጥርጣሬ ይቀራል በእኩልነት ሰርቶ በሚኖርበት ሁኔታ ውስጥ የጋብቻ መሰረት ፍቅርና ነው ብለሽ ዘቤ ነው ሰአጥንቴ መ የ ቂሐ አርም ኢልም ው የመጭው ትውልድ ኑሮ ያሰቀናል ኣሳት ደራሲው በጣም ብላ ዝም አለች አይኖቻቸው እንደ ገና ተጋዕጩ ሲራክ ብልጭታ ታየው ዝም አለ ጥልቅ ዝምታ ዋጣቸው ምእራፍ የሲራክ አሳብ አንድ አቅጣጫ ይዞ ሊሄድ አልቻለም ኣሳቡ እንዳልተገራ ፈረስ አሻፈረኝ እያለ ዝም ብሎ ይፈረጥጣል የትም ላይደርስ ስለ መፅሀፉ መቀደድ ወይም ማስታወሻውን ከያለበት ሰብስቦ እንደ ገና ስለ መፃፉ አልነበረም የሚያስበው እንዲያውም ስለ ምን እንደሚያስብ አያውቅም ነበር ፊቱ የተከመረውን ፋይል በግማሽ ልብ ያገላብጣል። ብሎ ዝም አለ ደራሲው ወዴት። ሲራክ ካልገባ ዕጌ ብቻዋን እህል አትቀምስ እኔ እንደ ሴቱ ብቻዬን መብላት አልወድም ከጉሮሮዬ አይወርድልኝም ክትፎውን ገንፎውን ኣአጥሚቱን ሲሉ ውለው ያለ እህል ይኖሩ ይመስል ባል ፊት የማይቀምሱ መስለው የሚቀርቡት ሴቶች ይገርሙኛል አበስኩ ገበርኩ እቴ ትላለች አዘውትራ ቢላዎ ተስሎ ቀርቦአል ጥቁር ዶሮ ከአልጋው እግር ላይ ታስራለች ርጥብ ሳር ከወለሉ ላይ ተጎዝጉዞአል ውባንቺ የወደቀ ቁራሽ እንጀራ አይታ ሳይሆን አይቀርም ዋ ይኸ ጡር በማለት እያጉረመረሙመች እሳት በገል ይዛ መጥታ ከገበቴው ጎን አኖረች ሲራክ ሰኣቱን አየና ለምሳ ዶሮ ንዳትዬኝ ብቻ አላት ዕጌን ላርድ ነው እ ዶሮ ማታ አለችው ዶሮ ማታ አሁን ዶኬውን ዋጥ አላት እየሳቀ ቀልዱን ተወውና ዶሮ ረበዎ እሳት ሳይ እጣን በተነች ሮዋን እረድልኝ ብላ በገል ከቀ ውባንቺ ዶሮዋ ንሽ ዶሮዋን ከፈታች በሁዋላ ይዛ ቀረበች ዕ አንስታ ሰጠችው የ ካባቴ ለምን ተለየሁ በማለት ጩኽቱን ራል መ እረ ኤዲያ አለችው ተናዳ ደራሲው እኔን ከመጠበቅ አንቺ ለምን ። ብላ ልጁን ይዛ ወደ ጉዋዳ ገባች ሲራክ ድካም ተሰማው የዛለው ሰውነቱ እረፍት ቢሻም ጭንቅላቱ ግን አላርፍም እያለ ያስቸግረው ነበር ረሀቡ አለፈለት እሀል አላሰኘውም አይኖቹን ከደነ ሰብለ ብቅ አለችበት ግን ብዙ አልቆየችም መፅሀፉ መጥቶ ትክት የተረገመ መፅሀፍ አለ ድንገት ተነስቶ የአእምሮ ሰላም ሊያሳጣው ለምን እንደ ጀመረ ገረመው እስካለፈው ቀን ረ ምንም አይነት ችግር አይሰጠኝም ነበር ግን አሁን በድንገ ገነነም ሲኦል ስቃይ ለምን ሆነብኝ። ወይስ። አ ደራሲው ስራ ማስፈታት አይደለም ታዲያ ምንድን ነው። ልብ የለውም እኮ አለና የእሰክንድርን መህ ረጅም የመጨረሻው ምእራፍ ብቻ ነበር የቀረው እሱም ነበረም ትንፋሹን ዋጥ አድርጎ ማንበብ ጀመሩ ሲጀምር አሳቡ የተሰበሰበ አልነበረም ዓሉ ጨርሶ የተሰማውን ደደራሌው ገልፆለት ከሰው ናሆ ደ መብዘዎ የነበረው ፅኑ ፍላጎት ብቻ ነበር የሚገፋፉው ደራሲው ተደሰተ ያስታውቃል የቀረው የመጨ ፍሩ አን ከማይወሻው ጥቅጥቅ ካላ ጫካ ውስጥ እንደ ገባ ያህል ተሰማው አሳቡ ከመፅሀፉ ጋር ጭልጥ ብሎ እስኪጠፋ ድረስ ማንበቡን ቀጠለ ከመፅሀፉ ላይ ቀና አለ ሰአቱን ተመለከተ ከአርባ ደቂቃዎች በላይ አልወሰደም አንብቦ በመጨረሱ እፎይታ ተሰማው ስለሚቀጥለው ርምጃ ሲያስብ ስቃይ እፎይታውን ተክቶ በክራንቻው ቅርጭጭ ሲደርገው ተሰማው መዕሀፉን ዘጋና ስለ ጠቅላላ ይዘቱ ማሰላሰል ጀመረ በአጠቃላይ መፅሀፉ መጥፎ አይደለም እንዲያውም አንዳንድ ምእራፎች በጣም ግሩም ናቸው ብሎ አሰበ በተለይም ቁዋንቁዋው ግሩም ነው ነገር ግን የቁዋንቁዋው ጥራትና ውበት ብቻ አንድን ድርሰት የወጣለት ድርሰት ሊያደርገው ኣይችልም ቅርፅ ብቻውን ዋጋ የለውም ወሳኝ ጉዳይ መሆን ያለበት ይዘት ነው እዚህ ላይ መዕሀፉ ከባድ ድክመት ይታይበታል የመፅሀፉ መሰረታዊ አላማ ግልፅ አይደለም የእድገት በህብረት የእውቀትና ስራ ዘመቻ አላማ ለወጣቱ ትውልድ የጀብደኝነት መንፈስ መውጫ ቀዳዳ ለመክፈት ሳይሆን የህብረተሰቡ ትኩስ ሃይል የሆነው ወጣቱ ትውልድ ሰፊውን ህዝብ ትምህርት ቤት አድርጎ ከእሱ እየተማረ በተለይ የአካባቢን በአጠቃላይ ደግሞ የአገሪቱን ተጨባጭ ሁኔታ በመረዳት ሰፊውን ህዝብ አቅፎና በሰፊ ህዝህ ታቅፎ መልሶ በማስተማር ሰፊውን አርሶ አደር ለፖለቲካ ንቃት ና ለትጥቅ በማብቃት አኑዋኑዋሩንና አካባቢን ለመለወ የሚረገውን ትግል አቅጣጫ ለማስ ዋ አላማ መፅሀፉ ውስጥ በግልፅ አልቀረበም በር ይህ መሰሪቃዊ ባህርያቱ የሁኔታዎች ተገዥ ሌላ ራሳቸውንም ሆነ ሁኔታዎች ለ ገዥ ሆነው ከመታየት ለነ ስላልተሰጠው በገጠሪቱ አሉ ያደረጉት ጥረት ትኩረ ጋራ የመጨነቅ ወይም የማልቀስ እድል አያገኝም በጨር ር ዴራሲው የመፅሀፉ ባህርያት ሊሆኑ አይችሉም አንድ ል ኔ የማዛው ኣንድ የተወሰነ ድርጊት ቢሆንም ግለሰብአዊ ባህጥ ከሌሌበት ልብወለድ መሆኑ ቀርቶ የፍልስፍና መጽሀፍ ይሆናል የአንድ ልብ ወለድ መፅሀፍ ጥሩነት ወይም መጥፎነት ዞሮ ዞሮ የሚለካው በታሪኩ መጣፈጥ ወይም በቁዋንቁዋው ውበት ብቻ ሳይሆን ደራሲው የአካባቢውን ተጨባጭ ሁኔታ መሠረት በማድረግ በሚፊጥራቸው ግለሰብአዊ ባህርያት ነው ተራማጆችን በአንድ ፊት አድሃሪዎችን በሌላ በኩል አሰልፎ ማዋጋት ለአንድ ልብ ወለድ ድርሰት መሰረት ሊሆን አይችልም አንድ ልብ ወለድ ድርሰት ጥልቀት እንዲኖረው ደራሲው የሚፈጥራቸውን ግለሰብአዊ ባህርያትንም ሆነ የታሪኩን ሂደት ከልዩ ልዩ አቅጣጫ ለማየት መሞከር አለበት እስክንድር ይህን ለማድረግ የሞከረ አይመስልም የዘማቾች ክተት አዋጅ ሲታወጅ አንዳንድ ወላጆች ልጆቻቸው እንዳይዘምቱ ጉቦ በመስጠት አንዳንድ አዝማቾችን አጥብቀው በመማፀን ከሀኪም አስር አይነት የምሰክር ወረቀት በማጉረፍ ይህም ባይቻል ዘመድ ወደ ኣለበት አካባቢ ወይም በአቅራቢያ ወደሚገኝ ከተማ እንዲዘምቱ በቀጥታና በተዘዋዋሪ መንገድ በመማለድ የፈጠሩት ሁካታ አንድም አልተጠቀሰም ሰፊውን ህዝብ ከተስቦ ከተቅማጥ ከቅማል ከሙጃሌ ከጭቶና ከችግር ለይተው የማይመለከቱ አንዳድ ወላጆች አይናችን እያየ ህይወታችን እያለች እንዴት ልጆቻችንን ወደ ገሃነመ እሳት ወደ ሲኦል እንልካለን በግለት አመት ሙሉ ጉዋዳ ውስጥ ደብቀው ያኖሩም ነበሩ በያለባት የተፈፀመውን ደባ ቤቱ ይቁጠረው። አላት እያወቀኑ ከንፈሮቹን በግድ አላቆ ፈገግ ለማለት ቢሞክርም አልሆነለትም የሆነውን አናቶት አይደለም ወደ ሰብለ ቢሮ ሲመጣ እንደ እመቤት ሆይ ግክቤ» በአሳብ እየተንሳፈፈ ይህን ጉድ የአረቢያ ሽቱ ሁሉ አጥቦ ሲያጠፋዎ አይችልም ግን የሆነው ሆኖአል የሆነው ነገር ሳይሆን አይችልም እያለ የእስክንድር ሁኔታ ከፊቱ አልጠፋ ብሎ ሲጨጩነቅ ነቦ የሙጣው ጣእረ ሞት መለለሃል ን ፈር ችም ጐ መስለሃል አለችው የታችኛውን ከን ወንበር ስቦ ተቀመጠና ስለ እስክንድር አንድ በአንድ ከነገራት በሁዋላ ነፍስ የገደልኩ ያህል ነ ዝናለሁ ነገሩ ክፉኛ ፀዕቶኛል አላት እያንተጨፍጨ ሰብለ በነገሩ ተገር አለችው ግ ራስዋን እየነቀነቀች ምን ያ ሳዝንሃጾ አንድ ተስፈኛ ደራ አሳ። አለችው በየሆቴሉ እየዞረ ጥሩ ምግብ ማሳደድ ይጀምር ይሆናል በዚህ ከተማ እሱን የማያውቅ የሆቴል ወጥ ቤት ሃላፊ የለም እሱም የሚኖረው ሆቴል ቤት ውስጥ ነው ሰብለ ግንባርዋ ላይ ከንበል የሚለውን ጠጉርዋን በእጅዋ ነካ ነካ አድርጋ አስተካከለችናኖ ሰለ ኪነት ሰዎች ባህርይ ስትነግረኝ የማስበው ሌላ ነገር ነበር አለችው ምን። አለ እና ህይወት ራሱ እንደ ሰበ ሲመጣ ልብ ወለድ ማንበብ ምን የፈ ለት ታሪክ እየተወሳ ፌቃ በወጣልኝ ነበር አለች በተሰባበረ አ ደራሲ ብሆን ታዲያ ለምን አትሞክሪምን አላት በጋለ ስሜት ያልተሳካለት ብለኸኛል እኮ አለች መሆን አልፈልግም ስቃዩ ይቦ ደራሲው ግን እኮ ደስታው የሚመነጨው ከስቃዩ ነው አሳት የኔን ተወውና ይልቅ ያንተ ከምን ደረሰን ብላ ጠየቀችው ከወንበሩ ላሳይ ተመቻቸና ግድ የለሽም እጀምረዋለሁ አንዴ ከጀመርኩት ማቆም የለም ስራዬ ይኸ ብቻ ቢሆንም ምንኛ ጥሩ ነበር ግን ዋናው ችግር እንደ ገና መጀመሩ ላይ ነው የደራስያን ዋና ችግር መፅሀፉን ከመጀመርና ከመጨረሱ ላይ ነው ምን ላይ ልጀምረው። የሚለውም ጥያቄ እንደዚሁ ነው ግን ጭንቅላቴ ውስጥ አንድ ነገር እንደሚፈላ ይሰማኛል ምን እንደ ሆነ ገና ለማወቅ አልቻኩም የመፅሀፉ ጠቅላላ አሳብ ጥሩ ሆኖ ሳለ አንድ መሰረታዊ ነገር አልጨበጥ እያለ ያስቸግረኛል አንድ ቀን ቁልጭ ብሎ ሲታየኝ በቃበገዛ ራሱ መንቆርቆር ይጀምራል እና ያኔ ገፀ ባህርያቱን መንገድ እያሳየሁና እየተከተልኩ ዝም ብዬ ከእነርሱ ጋር መንጎድ ነው አላት ሰሜቱ እየተነሳሳ ቶሎ በጀመርክና ዴስ ባለኝ አለችው አታስቢ እጀምረዋለሁ ለምን መሰለህ ቶሎ እንድትጀምረው የፈለኩት። አላት። ትርፉ ኪሳራ እዳ ብቻ ነው ብሎት ሳንቲሙን ሊሰጠዬ እንደ ገና እጁን ዘረጋ እርም ይሙት ስልዎት በል ደንበኛ እንሁን በነፃ የምታጉዋጉዝ ከሆነ ብሎት አመስግኖት ተለየው በመብራት ሃይል ህንፃ አድርጎ ወደ ሰራተኛ ሰፈር ማሽቆልቆል ሲጀምር ጥሩ ቀን ነው ብሎ አሰበ ሰብለ ለሰጠችው ቀጠሮ አሁን ደግሞ የማያውቀው ሰይቼንቶ ነጂ ያሳየው አድናቆትና ያደረገለት ውለታ ልቡን በደስታ አሞቀው ዝነኛ መሆን ጥሩ ነው ግን ዝና የሚጠይቀው ዋጋ ቀላል አይደለም ጥቂቶች ናቸው ዝናን የሚያተርፉት ምክንያቱም መስዋእት ለመሆን በቁርጠኛነት የሚቀርቡት ጥቂቶች ናቸው እያለ በዘውዲቱ ህንፃ አልፎ ወደ ቀኝ ሲታጠፍ እስክንድር የሚኖርበት ሆቴል ፊት ለፊት ታየው ድንገት ወኔው ከዳውና ቆም አለ ለመመለስ ቃጣውና ሲራክ ስለ ቅዳሜ አስብ ብሎ በቀጥታ ወደ ሰማንያ አንድ ቁጥር አመራ ፎቁን ሲወጣ በጣልያን ጊዜ የተሰራው ጣውላ ከሚያሰማው ማቃሰትና የመረረ ስሞታ ሌላ ድምፅ ኣይሰማም ልቡ እንደተንጠለጠለ ሄዶ ቦፍን አንኩዋኩዋ መልስ አጣ እንዴ ገና ሞከረ አሁንም መልሶ የለም ራሱን እንዳልገደለ ተስፋ አለኝ አለና ለሶስተኛና ለመጨረሻ ጊዜ ሲያንኩ በጎረና ድምፅ ዋኩዋ ማን ነው። አላት ሌላ ምንም አላሉኝ ብቻ ሚስቱ ደራሲ እንዲሆን አትፈልግም አሉኝ ለምን። አለችው እንዴት ማለት። ኣላት እኝህ ጦር ሜዳ የሄዱት አለችው ማደር አለው እሪ እባክሽ» ብሎ ብድግ አለ ችሶ ና መግለው ያስበው ሰሞኑን ሲያላዝን አልሰማውም ሄዶ ይስታው ልጥ ደስ ተጃ ከቆየበት ውጥረት መውጫ ቀዳዳ በማግኘ ለ በልቡ ሳይደግስ አይጣላም እያለ መሄድ ነውን ኣለችው ወደ በሩ ሲሄድ የት ደራሲው ቆም ብሎ አቶ በቀለ ቤት ኣላት ብስጭት ብላ ላነጋግርህ ፈልጌ ነበር አለችው ቆጣ ብሎ ታዲያ እስካሁን ምን ዘጋሽ። አላት ድሮ ቢሆን ገና ቤት ገብቶ ቁጭ ሳይል አስቀድማ ትጮህበት ነበር ከእንግዲህ የሚያጣድፍ ነገር የለም ስትመለስ ያደርሰናል የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉ አለችው ደህና ብሎ በልቡ ዛሬ እውነትም አምርራ ተነስታለች እያለ ወጣ ቀጥታ ወደ ጉዋድ በቀለ ቤት አልሄደም ወደ መንገድ ወጣ ብሎ መጠጥ ቤት ጎራ አለና አንድ ጠርሙስ እናትና ልጅ አረቄ ከገዛ በሁዋላ ነበር ተመልሶ ወደ ጉዋድ በቀለ ቤት ያመራው ቤቶች ብሎ ሲገባ ጎጆዋ ከአፍ እንከ ገደፍዋ በሰው ጢም ብላ ሞልታ ነበር ያገኛት የሰፈሩ ሰው አንድም የቀረ አይመስልም የእትዬ አልታዬ ወርቅ ጥርስ ከሩቅ ብልጭ ሲል ታየው ሰው በላው ጎንደሬ ሞቅ እንዳለው ያስታውቃል የበቀለ ባለቤት ወይ በሞትኩት ምን አሳሰበዎት እያለች አረቄውን ስትቀበለው አንካሳው ጋሼ ማንደፍሮ ኖር ቲቸር አለው ሁሉም ተነስተው ቆመው ነበር የእውሩ ለማኝ ዘንግ ብቅ ብሎ ታየው ግን የሲራክ አይን ያረፈው በችሎ ማደር ላይ ነበር የሚሊሺያ ደንብ ልብስ ከለበሰ አንድ ረዘም ያለ ጥቁር ወገቡ እንደ ሀረግ ከሚመዘዝ ሰው እግር ስር የፊት እግሮቹን ዘረግቶ በደረቱ ተኝቶአል ሰውዬው ልጅ ታቅፎ ቆሞአል በቀለ ማን እንደ ሆነ አወቀና ሂዶ ጉዋድ እንኩዋን ለቤትህ አበቃህ ብሎት ሰላምታ ሰጠውና ጉንጭና ጉንጩን አገላብጦ ሳመው ከበቀለ አጠገብ የክብር ስፍራ ተሰጠውና እንደ ተቀመጠ የበቀለ ባለቤት ረ ን አለችው ባልዋን ቅድም እሳቸውን ነበር ያነሳነው ለለ ችሎ ማደር ማላዘን የ ከጥቁር ፊቱ ጋር የሚያነፃፀረው ፍሮ አላት እየሳቀ ሲስቅ ተመ ጭ ጥርሱ በጠፍ ጨረቃ እንዶ ዘዘ ጎራዴ ብልጭ እያለ ኣይን የላይኛውን ከንፈሩን ከዳር እስከ ጻር ጥቅጥቅ ያለ ሪዞ ዳር ሸፍኖት ይታያል የራስ ጠጉሩም እንደ ሪዙ ብሎ ይታያል ጥቅጥቅ ያለ ጫካ መስሎ ከወደግንባሩ በራው ። የኔ ብርሃን እናንተው አይናማዎቹ ናችሁ የሰው ብርሃን ሰው ነው አይን ብቻ አይደለም የሰው መድሀኒቱም ሰው ነው» አሉት ታዲያ ለምን ያስፈራል። በማለት በእንቅርት ት ፈገግ ገችን ላይ እየገፈገፍን ላይ እሱ ነው ይሄውልህ ብሎ ርሰው ደኖዛ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ ወር ከማታዶ ው አለው ደራሲው በቀለ ራሱን ነቅንቆ የሚገርም ነው ደራሲ ሲባል የማተሚያ ቤት እዳ የሌለበት አሳላየሁም የማተሚያ ቤት ሰራተኛ ስለሆንኩ ብዙ ደራሲያን በእዳ ሲከሰሱ አይ ነበር አለ ሲራክ ከወንበሩ ላይ ተመቻቸና ታሪካችን ባጭሩ ይኸው ነው ሲል በቀለ ነገሩን ቀበል አደረገና ታዲያ ቢሆንም ቢዘህ ተስፋ መቁረጥ የለባችሁም ይልቅ መበርታት ያለባችሁ አሁን ነው ብሩህ ተስፋ የተፈጠረላችሁ ይመስለኛል ድርጅት ሃይል ነው ለምን አትደራጁም። እያለች ነጋ ጠባ ትወተውተው ነበር ይባላል ካርል ማርክስም ለእለት ጉርሱ ከድንች አቅም እየቸገረው ልች ስትሞት ከፈን የሚገዛበት አጥቶ በችግር ተቆራምዶ ኖሮ የሞተው ተልእኮውን ክግብ ለማድረስ ሲል ነበር ደግነቱ ባለቤቱ ጂኒ ሰሶ ኑሮአቸው አንዳንዴ ብትማረርም የባልዋ ተልእኮ ስለሚገባት ምሬትዋን በትእግስት እየለወጠች ታበረታታው ነበር ደራሲው በተልእኮና በኑሮ መካከል ተልእኮ ያለው ሰው ለዚያ ተልእኮ ውጅ የግሪክ ፈላስፋ ለእውቀት የነበረ በይበልጥ ብሩህ እንዲሆን አይ ድረስ ነው ግጭት አስቸጋሪ ነው ር ሳይሆን ውድ ጥ ዲሞክሪቱስ የተባለ ል ጉጉት አልረካ ስላለው አሕምሮፎው ን አወጣ ይባላል ተልእኮ እስከዚህ ታዲያ ተልእኮ ያላቸው ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ የሚጨነ የሚያዝኑት ለራሳቸው ሳይሆን ለሚወድዋቸው ሰዎች ነው በኑሮና በተልእኮ መካከል እስረኛ ከመሆን የበለጠ ጭንቀት ያለ አይመስለኝም አንድ ደራሲ ወደ ኑሮ ካመዘነ የህይወት ቅጥረኛ ፀይም አትራፊ ነጋዴ መሆን ይመጣል ማለቴ የኪነት ሰው ገንዘብ አያስፈልገውም አልልም ነገር ግን አንድ ደራሲ በምንም ሁኔታ ለገንዘብ ሲል መፃፍ የለበትም ኪነት ሸቀጥ አይደለችም ተልእኮ ናት ቤራንዢ የተባለው የፈረንሳይ ሊቅ የምኖረው ሙዚቃ ለመድረስ ነው ጌታዬ ድጋፉን ነስቶኝ ካባረረኝ ግን ሙዚቃ የምደርሰው ለመኖር ያህል ብቻ ይሆናል ያለው እዚህ ላይ ትዝ ይለኛል ኪነትን ሸቀጥ አደርጋታለሁ ማለቱ ነበር የደራሲ ችግር ቀላል አይደለም ሲል በቀለ በነገሩ ተመስጦ ያዳምጠው ነበርና በአዎንታ ራሱን ነቅንቆ ማንኛውም ተልእኮ ቆራጥነትንና መስዋእትነትን ይጠይቃል ጥቂቶቻችን ካልሞትን ብዙዎቻችን ልንኖር አንችልም እንዴ። ከማለቱ ሲራክ ነገሩን ቀበል አኣደረገና እንዲያው በሞቴ አሁን ያልከውን ለእስዋም ንገራት አለው »» ው ደግ ትግል በየፈርጁ አይደል እሺ ራት ላይ አለው ራት ቀረበ ዋላ በገበታ ላይም ሆነ ገበታው ካፍ ቆሙ « ድርሰትና ደራስያን አንስቶ ለጭቁኞች ባጣራመድ ብሎም የህብረተሰቡን አስተሳሰብ በማነፅና ታሪን ደራሲው የነገውን አዲስ ሰው በመፍጠርና ብሩህ ተስፋን በማብሰር ረገድ ስለሚጫወቱት ታላቅ ሚናና ስለሚጠበቅባቸው ከፍተኛ መስዋእትነት መስዋእትነታቸውን ለሌላው ብርሃን እየሆነች ለራስዋ ነዳ ከምታልቅ ሻማ ጋር እያነፃፀረ እነሱም በተራቸው ወደ ፊት ስለሚጠብቃቸው ብሩህ እድልና እነዚህ ብርቅ ተሰጥዎ ያሳቸው ብርቅ ሰዎች ስለሟገባቸው እንክብካቤ በዚያ ርቱአ አንደበቱና ንቁ ኣእምሮው እየተነተነ ከተናገረ በሁዋሳ እኔም ደራሲ ለመሆን እመኝ ነበር ደራሲ የመሆን ፍላጎትኮ በሁሉም ልብ ውስጥ ያለ ነገር ነው ድርሰት ልዩ ተሰጥዎ ስለ ሆነች ደራሲ የሚሆኑት ጥቂቶች ናቸው ሲል ሁሉ ፅጌ ዝም ብላ ከማዳመጥ በስተቀር የሰጠችው እስተያየት ስላልነበረ ሲራክ ያደረባትን ስሜት ለማወቅ ቸኩሎ ነበር በዚህ የተነሳ አስተሳሰብዋ ይለወጣል የሚል ግምት ባይኖረውም አብዛኛውን ጊዜ በህይወት ውስጥ በሰው ሳይ ከፍተኛ ለውጥ የሚያደርሱት ታላላቅ ሁኔታዎች ሳይሆኑ ሳያሰቡዋት ድንገት የምትመጣ ትንሽ አጋጣሚ ናት የሚል እምነት ሰላለው ምንም ዋጋ የለውም በማለት ዝም ብሎ አልተወውም ስለ ራሱ እንደሆነ ከራት በሁዋላ ከበቀለ ቤት ሲወጣ ስለ ራሱም ሆነ ስለ ህይወት የነበረው ግምት ከስሩ ተንዶበት እርቃኑ ከኣስቀያሚ ገፅታው ጋር እየታየው ነበር ቤት የደረሰው በመጀመሪያ ለራሱ ያቀረበው ጥያቄ ቢኖር ከምፈጥራቸው ገፀ ባህርያት አጥብቄ የምጠይቀው ምግባራዊ ድፍረት ትህትናና ፍቅር ታማኝነትና ሀቀኛነት ቀጥተኛነትና መስዋእትነት በእኔ ባህርይ ውስጥ የት አለ። አዎን ልብ አድርግ እንግዲህ እሺ ልብ እላሳለሁ ልብ ካልክ ጥሩ የህይወት ዛፍ ራሱ የሰው ከአለም ውጭ የሆነ ከሰው ልዥ በላይ የሆነ የር ው ያለም ማለቴ ነው አለም ከርስዋ ውጭ የሆነ ፈጣሪ የላትም አለም ራስዋን የቻለች የነበረችና የምትኖር ኣካል ናት የሰው ልዥም የአለም አካል ስለሆነ የተለየ ባህርይ የለውም ልብ በል ደራሲው ልብ ብያለሁ ቻ አለም ራሱን የቻለ ተፈጥሮ አላት ትለኝ ይሆናል ህልውና ቁሕራኒ ን መንያ ዖ ቅው። ጥ ግለፊያ ጠይቀሃል የሰው ልዥ የተፈ ህግ ይወትን ይችልምፁ ለምሳሌ ቀንና መሙ ማን ለውጥ አይችልም ማደግና ማርጀትን ማበብና መክሰሦን ላ እነዚህን አሜን የማይለውጡ የተፈጥሮ ህግጋት አሉ ማስት አሜን ብሎ ብሎ መቀበል አንዱ የደስታ ምንጥ ማላ ደራሲው ብሎ ማለት ብቻ አይደለም የህይወት መጨረሻ ግቡ ለፁ ል በዚህች አለም ላይ በሚኖርበት አጭር ዘመን ውስጥ ተፈጥሮውን አሙዋልቶና ተደስቶ ለመኖር ስለሆነ እያንዳንዱ ሰው ተፈጥሮውን እንዳያሙላና እንዳይደሰት የሚደርጉትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ ከራሱ ልብም ውስጥ ሆነ ከአካባቢው ለማስወገድ መጣር አለበት ይህን ለማድረግ አየህ ወይ ወዳጄ ልበ ሙሌ መሆን ያስፈልጋል የሰው ልጅ ክብር ዋስትና መስዋእትነት ነው መስዋእትነት ደግሞ ያለ ልበ ሙሱነት መቼ ያሆናል ለራሳቸው እየነደዱ ኣልቀው ለሌላው ብርሃን የሚሆኑት ልበ ሙሉዎች ብቻ ናቸው መፅሀፉ ምኮ እሹ ታገኛላችሁ አንኩዋኩ ይከፈትላችሁአል ያው ሌላ ሳይሆን የራሳችንን ልብ ነው ራስን ማወቅ የመጨረሻ ጥበብ ነው መልካም ራስን ማወቅ ሌላውንም ማወቅ ይሆናል ካወክ ዘንድ ለራስህ የምትሻውን ለሌላውም ትሙኛልህ ለራስህና ለሰው ልዥ ሁሉ በጎ ፈቃድና ፍቅር ይኖርሃል ከዚህ እውቀት ደረጃ ላይ ስትደርስ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ምስጋናም ሆነ ጥቅም ከሰው ዘንድ አትሻም ልብህ ጥቅም ሳይ ካተኮረ የተፈጥሮን በጎ ምግባር ትስታለህ በጀ ወዳጄ ልቤ የሰው ኣካልና ነፍስ አንድ ስለሆኑ የሚፀድቀውና የሚኮነነው በራሱ ልብ ውስጥ ነው እንጂ በሌላ ቦታ አይደለም የማንኛውም ነገር መለኪያና ሚዛን ራሱ ሰው ነው ከሰው በላይ ምንም ነገር የለም ቂቂቂ ሲራክ ያጋፋሪን ሳቅ እያዳመጠ ትክዝ ብሎ ቀረ ነፍሱ ከህይወት እንቆቅልሽ ማጥ ውስጥ ባትወጣም ለጊዜው በጊዜያዊ እፎይታ ንፁህ አየር ስትተነፍስ ተሰማው መዕሀፉን እንዴትና በምን እንደሚጀምረው ቁልጭ ብሎ ታየው ፈገግ ከማለቱ ዕጌ ከጉዋዳ ብቅ ብላ አልተኛሀም እንዴ። አለው ሲራክ ። ህፅን ነገርኩት ብርግጥም ጊዜው ተለውጦ ል የዱሮው ዘመነ መሰለኝ ወደ ሁዋላ የቀረሁት ጥፋተኛው እኔ ደራሲው ሞቶ ተቀብሮአል ግን ወደ ፊት የተሻለ ህይወት ይጠብቀተናል በማለት እያለቀሰ ይቅርታ ጠየቀኝ ከልቡ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ አለች በሻከረ ድምፅ የማይለወጥ ነገር የለም አላት ዝም አለች እሱም ዝም አለ ዝምታ ዋጣቸው ሁለቱም ቀና ሲሉ አይን ለአይን ተጋጩ አይኖችዋ እንባ ኣቅርረው ነባር በቃ የመጨረሻችን ነው። አለች እንባ እየተናነቃት ስሜቱን እየታገለ የመጨረሻችን አይደለም አዲስ ህይወት መጀመራችን ነው ይህን ስልሻሽ ባለው ሁኔታ ኣብረን ያሳለፍነው ጊዜ ይፀፅተኛል ማለቴ አይደለም አብረን ያሳለፍናትን እያንዳንድዋን ደቂቃ ሳስታውሳት እኖራለሁ አላት እንባዋን እየጠረገች የኔጴና ያንተ ነገር አንድ ቀን እንደሚያበቃ በፊትም ይታወቀኝ ነበር ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ይሆናል ብዬ አልገመትኩም ጥሩ ነው አይኔን ከፍተህልኛል ፍቅርን ፍቅር የሚያሰኘው አብረው ያሳለፉት ረጂም ጊዜ አይደለም ፍቅር የምንላት ያንዲት ሰአት ጉዳይ ብትሆንም ጣእምዋ ለዘለአለም የማትረሳ ከሆነ እስዋን ነው አለችው ፖፎሼጁጆ ነዛፀ» ብሎ ሲነባሳ ባቃ ልትሄድ ነው። አለችው ደራሲው ምኑ። አላት ካልደከክመህ አለችው የሚወዱት ስራ አያደክምም ብሎአት ሻሂውን ቀስ ብሎ ካጣጣመ በሁዋላ ግን የማነብልሽ አንድ ነገር እሺ ያልሺኝ እንደሆነ ነው አላት ምን።