Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቤት ላይ ትገጠግጠዋለች ብሎ በኩራት ይናገር ነበር ። ካጥግ መውረድን መዋረድን ያውቃታሶ መ እህቴ ግን እዚህ ግባ የማይባለው ማሳረፊያ አሳጥቶ የሚያንላፍ አንደእግዜር እዮብ የአህቴ ጎረምሶች አይደለም ዶክዞርለሹበርጳና ሐሎሦም ሥር እናም እዮብ የእኔ መልአከ የእህቴ እግዜር ነው። ፏረ እጄ ላይ ትተወዋለች ብር አለህ ግን። የሚጮህ ዐይን ያየሁት ግርማ ላይ ነው የሳመችኝ ለሞላ ጉንጭ ኩል ሴንቲሜትር ርቀት ሓገቾ ዮርዳኖስ የምትባይ ምን ቆርጦሸ ነው ኽረ ከከን ብላት ደስታዬ ግን ታፍኛሰሁ። አንዱ ከብ አንደ ደቡብ ኦሞ ሴቶች ከንፈሬን ተልትሎ ካ ዶያኣሓርቻባረ ዳና ፌጐዎም ብቸኖ ግጥም ነበር ወደፊችም ግጥም ለማውራት ቃል መጠምዘዝ አንድ ቀን ይቅርታ የምትሉበት ቦታ መሄድ ስሰማልፈልጎ ካሁን በኋላ በዚሁ ብናቆም አልኳት አንዷን በቁጣ እዎ ተቆጥቹ ነበር ።ነ ህዝብ የምጫወትበት ምቼ ነው አያልኩ ሳስብ የምበቀለው ለንዴት ነው። ጭጭ ሽክ ብዬ የበቀል ደወል በሚደወልበት ቀን ወደ መመረቂያ አዳራሹ ገባሁ ሁሉም ያየኛል አውቃለሁ ምክንያቱም ጎበዝ ነበርኩ ጎበዝ ነኝ እዛጋ የተቀመጠው ዋንጫ የእኔ ነው።ቫ ኣይያዝም ደ ገለባ እስኪበቃው እናቴ ላይ ተጨማልቋል ትልቅ መሆን የጣይቸሉ ይመስል እጂን አውለበለበችልኝ ደግሞ ፈገግታዋ እን ሩየጩባቸው ነበር ለካ አቲዬ በስስት እንደምታየኝ ከለተ ር ረ ጎላስው ሠሏሷህ ጥቁር መጎናፀፊያ ለብሼ ሰላሳ ስምንት አመት የተኛችበትን የድህነት አብ የአርሷ አልጋ የመከላፈትና የመናቅ አልጋ አንቶ ሴት ልጅሽ ደርሶልሻል ተሸከመበ አ ፊቷ ቆሜያለሁ ሃሌሱያያያያያያያያ እኔ ዶከተር አሸብር በአምላክ የተገፋችው የተናቀችው የአፀደ ልጅ።
ይሄ እንደተተኮሰባት ሚዳቆ ውቃቢው የተገፈፈ ዱርዬ ጋር ስጃጃል ቆሜ ልቅር አትይም የእግዜርን ቀኝ አግር ገፍታ ከቤት ስታስወጣ ምን ያድርጋት ሳምሪ እንባዋ መጣ ጭንቅ አትወድም አማርኛው ሁሉ ያጥራታል ለፍቅር ብቻ ፈጥሯት ለንትርከ የሚሆን ቃል ከየትአባቷ ታምጣ አባቴ ቀጠለ የማንንም ስልከ አየተቀበልሽ ሃሎ ስትይ ከመዋል በከብር ብትንፈላሰሽ አይሻልም አንዳንዴ አዲስ ነገር ሊጭኑብን ሲፈልጉ ያለንን የሚያስጥሉብን ልምጭ ብዛቱ ስራዬን እወደዋለሁ አባባ አንተስ በጀግንነት የተዋጋህለትን የቆሰልከለትን ሕዝብ አይደል ግሎ እያልኩ ሳገለግል የምውለው እንዴ ሳምሪ ናት የተናገረችው ገረመኝ ብጀግንነት የተዋጋህለትን የሚሉት ሁለት ቃላት አባባን ለሁለት ደቂቃ ዝም አስብለውት ቆዩና ወደነበረ ቁጣው ተመለሰ እሱን ተይው ድፍን የኢትጵያን ሕዝብ ሃሎ ከማለት ከአማሪካ የተደወለ አንድ ስልከ ማንሳት ይሻላል ደሃ ቢደውልም ወወለድ ሰልክ ቢያነሳም ትርፉ ብር ማስቆጠርና አባባ አጭሩ ነገር እኔ አላገባም ብላ ብድግ ስትል ያያ ጮኸባች በድንጋጤ ዘፍ ብላ ተቀመጠች የሆነ ሰው ከኋ ሃመጣት ነበር የምትመስለው እኔ ራሴ ተከትያት ልነሳ ነበር ሶሶ ው ው ለበር እ የተወረወረው ተቀመጭ አስቀመጠኝ እንደለማዳ ውሻ ምንጣፉ ላይ ከእግሯ ስር ኩስስ ብዬ ነው ይሄን ሁሉ የምሰማው ስታወራ በደመነፍስ ፀጉሬን በጣቶቿ ታበጥርልኛለች ከዛን ቀን ጀምሮ በገባች በወጣች ቁጠር ከአባቴ ጋር ዱላ ቀረሽ አምባጓሮ ሆነ አባባ የሚናገረው ቃል ሁሉ ያበሳጫል አንችን ከመውለድ ጦር ሜዳ በሞትኩ ለአሞራ እራት በሆንኩ ይላል ሽማግሌዎቹ እንደነገ ወዲያ ሊመጡ እንደዛሬ ሳምሪ ድከም ብሏት ስትገባ ገና ከበረንዳው አባባ ተቀበላት እስከ ማታ ሰደባት የሰው ትንሽ አላት ቤቴ ድረስ ወንድ እየጎተትሽ ስትዳሪ ዝም ማለቴ አስናቀኝ አላት ሳምሪ በአንድ ሳምንት የቀኝ ዐይኗ ስር ማዲያት የሚመስል ነገር ወጣባት ፊቷ ጠቆረ ስታለቅስ የምታድርበት ዐይኗ ያስታውቃል ብዙ ነገር ያየን ሰዎች ነን ማግኘትንም ማጣትንም ገና ለገና እያመጣሽ የምትወረውሪልንን ደመወዝ ጠባቂ አድርገሽን ናቅሸን ማን አለብኝ አልሽ ረ ተው እንዲህ አይባልም አለች ከፉ ደግ ተንፍሳ የማታውቀው እናቴ በቁጣ አይኗ እየተንቀለቀለ እንባዋ እየቀደማት እናቴ ከተናገረች ጉዳዩ መርሯል ማለት ነው ። የሚል ይኖራል ፍቅርተ የነበራት አንድ ሱሪ ነበር የጠፋውም ይሄው አንድ ለናቱ የሆነ ሱሪ ነው የመንደሩ ሱሰኛ ጎረምሶች ለፅለት ሱሳቸው ማስታገሻ ወስደው ሸጠውት ይሁን አልያም ሞገደኛ ነፋስ እያግለበለበ ወስዶ አንዱ ቂርቂራ ሸጉጦት እግዜር ይወቅ ግራም ነፈሰ ቀኝ ከተገዛ ገና ስድስት ወር ብቻ የሆነው ግርጌው ቀበኛ ከብት አኝኮ እንደተወው ጨርቅ የተተፈተፈው የፍቅርተ ጥቁር ጅንስ ሱሪ ታጥቦ ከተሰጣበት ገመድ ላይ ጠፋ ትልቅ የአገር ቅርስ የጠፋ ያህል ነበር አንጀቴ ቁርጥ ያለው ደምና አጥንት የተከፈለለት የአገር ድንበር የተቆረሰ ያህል ነበር ውስጤ በቁጭት የተንገበገበው በእርግጥ ይሄ ሱሪ በመታጠብ ብዛት የልጅነት ጥቁር ቀለሙ ተገፍፎ ግራጫ መሆን ጀምሮ ነበር እረ እንደውም እንደ ሰው ፀጉር በስተርጅና ነጫጭ ጭረት ጣል ጣል ያደረገበት ሱሪ ነበር ቢሆንም እርጅናው ከሱሪው ህያው ዋጋ ላይ ሽራፊ ሳንቲም ሊቀንስ አይቻለውም እርጅና የማያደበዝዘው እውነት የዘመን ብዛት የማያጠፋው ሃቅ አለና የዛ እውነት ማህደር ነው የተወሰደው የፍቅርተ ሱሪ ጠፋ ማለት የመንደራችን ባንዲራ ጠፋ እንደማለት ነው ይሄ ሱሪ ተራ ሱሪ ብቻ አልነበረም የማንነት መቋጠሪያ ጨርቅ የተገፉ ድሆች እንባ ማበሻ መሃረም የፍቅር መከተቻ ከረጢት ነበር ምን ያደርጋል ። ለእሱስ ለስሙ ጥሩ ነው ድፓሑሉፓድፓ ቋቋቷቋቷ ቴድቋፓጽ የእናት ሆድ ዥንጉርጉር ነው ይሉት ብሂል ስጋ ለብሶ የተገለጠው አማማ አመለ ቤት ነበር እማማ አመለ በመልክ ይሁን በባህሪ የማይገናኙ ከፆታቸው በቀር አንድ የሚያደርጋቸው አንድ ነገር እንኳን ፈልጎ ማግኘት የሚከብድ ሁለት ሴት ልጆች ያሏቸው አድሜያቸው የገፋ ደግ ሴት ነበሩ ከሁለት ክፍል ቤታቸው አንዷን ተከራይቼ ለአራት ዓመታት ቤታቸው ውስጥ ኖሬያለሁ ለስሙ ሁለት ከፍል ተባለ እንጂ አብረን በደባልነት እንደኖርን ነበር የሚቆጠረው አማማ አመለ ከሁለቱ ልጆቻቸው ጋር የሚኖሩበትን ከፍል ረግጩ የእኔ ከፍል ወደሆነችው ጓዳ አልፋለሁ አንዳንዴ ታዲያ ወደ እኔ ከፍል ለማለፍ የተደረደሩትን አቃዎች መዝለል ይኖርብኛል በተለይ ቡና ከቀራረበ ረከቦቱን መራመድ ግድ ነበር የእኔ ክፍል ከእነ አማማ አመለ ክፍል የሚለየው በአንድ ስስ መጋረጃ ነበር እኔ ቤት ሆኖ የአነማማ አመለን ቤት አጠቃላይ እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል ድንበራችን ስስ መጋረጃ ነበርና ፍቅርተ የእማማ አመለ ሁለተኛ ልጅ ናት ፍቅርን ጨምሮ ሁሉንም ነገር የነሳት የአርባ ቀን እድሏ በየቀኑ አርባ የሰቆቃ ጅራፍ የሚያሳርፍባት መልከጥፉ ወጣት ናት ልቅም ያለች መልከ ጥፉ ነበረች ቁንጅና እንደተመልካቹ ነው ቢባልም ፍቅርተን ቆንጆ የሚል ሰው አጋጥሞኝ አያውቀም ራሷን ፍቅርተን ጨምሮ ፍቅርተን ድንገት የተመለከታት ሰው ድንገት የተከሰተ ሰይጣን ፊት የቆመ ሊመስለው ይችላል መጀመሪያ ግማሸ ፊቷን የሞላ የሚመስለው ትልልቅ እና የተፍረከረከ ከንፈሯ ድራማ ለመስራት ዴኤኤኤሩኤዴኤኤዴዜሜ ዶክ ለብር ና ሐሎቶዮም የተጠለቀ ጭምብል እንጂ በእርግጥም የእ ላይ ከላይኛው ከንፈሯ የተረፈው ቦታ መ ኑ ይመስላሉየመርፌ ቀዳዳ የሚያካከሉ ዓይኖቿ ጉሸርጥ መስለው አንደቀሉ ናቸው የፀጉሯ ነገር አይነሳ ። ል ተማሪው በአካባቢው ቤት አፈላልጎ በመኮራ ገና ከጅምሩ እዚህ ኮሌጅ መመደቤን ስሰማአ ልቅስ አልቅስ እያለኝ ነበር ከከፍለ ሐገር ዶክቱር ለሹብርጳና ሐሎዎም አበባ የመጣሁት የኮሌጁን ተማሪዎች የማሰቃየት ጀብዱ በሩቁ ሰምቻለሁ በዛ ላይ ለአዲስ አበባ አዲስ ስለነበርኩና የማውቀው ሰው ስላልነበረኝ እንኳን እየዞርኩ ቤት መፈለግ ቀርቶ አምስት ርምጃ ብራመድ ተመልሼ አልጋ የያዝኩበትን ሆቴል የማገኘው አይመስለኝም ነበር በዚህ ግራ በተጋባሁበት ወቅት ነበር ባረፍኩበት ሆቴል አልጋ አንጣፊ በኩል የእማማ አመለን ቤት ለመከራየት የበቃሁት እንደው መንደሩም ቤቱም ይሆንህ አይመስለኝም እንጂ የሚሆንህ ከሆነ አንዲት ጎረቤታችን አንዲት ከፍል ቤት አለቻቸው አለችኝ የሆቴሉ አልጋ አንጣፊ ቤቱን ልናይ ጎተራ አሁን ቀለበት መንገዱ የተሰራበትን ወደቀኝ ትተን ወሎ ሰፈር የሚባለው አካባቢ ሄድን በመንገዱ ግራና ቀኝ የተሰደሩት ትላልቅና ውብ ሕንፃዎች ጀርባ ውስጥ ለውስጥ ሂደን እዚህ አካባቢ ይኖራል ተብሎ የማይታሰብ ጭርንቁስ መንደር ውስጥ ገባን እርስ በርስ ተደጋግፈው የቆሙት ቤቶች ግድግዳ ላይ ተለጥፈው የተሰሩ የውሻ ቤቶች እንጂ የሰው ቤት አይመስሉም ጨረቃ ቤት እንደሚባሉ በኋላ ሰማሁ አፈር አፈር የመሰሉ ሕፃናት መንደሩ ውስጥ ውር ውር ይላሉ ትንሽ ተጉዘን ካገኘናቸው መደዳ ቤቶች ያሉበት ቦታ ስንደርስ በአንዱ በር ላይ ቆምን ፍቅርተ እና እናቷ እማማ አመለ ነበሩ ያናገሩኝ እውነቱን ለመናገር ፍቅርተን ሳያት ላማትብ ቃጥቶኝ ነበር በስመአብ በ ድንገት ፍቅርተን የተመለከተ ሰው ሊሰማው የሚችለው ነገር ቢኖር ይሄው ነው ለምን እንደሆነ ባላውቅም አዲስ አበባ ውስጥ የዚህ ዓይነት ቤትም የዚህች ዓይነት ልጅም ይኖራሉ ብዬ አስቤውም አልሜውም አላውቅምእንደውም ያመጣኝ አውቶብስ በትከክል አዲስ አበባ እንደጣለኝ ተጠራጠርኩ የእኔ ቤተሰቦች መካከለኛ ኑሮ የሚኖሩ የከፍለ ሐገር ሰዎች ናቸው ያደግኩበት ቤትና ግቢ ግን በስፋትም በንፅህናም ከዚህ ቤት ጋር ሲወዳደርጸረ አይወዳደርም ወይ አዲስ አበባ ለጊዜው እዚህ ቤት አረፍ ብዬ አገሩንና ሰዉን ስለምደው የተሻለ ቤት እፈልጋለሁ ብዬ የአዲስ አበባ የቤት ችግር መፈናፈኛ ያሳጣኝ እኔ ጓዳዋን በሶስት መቶ ብር ለመከራየት ተስማማሁ ከሰዓት በኋላ አንዲት የስፖንጅ ፍራሽ ገዝቼ ካረፍኩበት ሆቴል ሻንጣዬን በመያዝ ወደተከራየሁት ቤት ስመለስ ያጋጠመኝ ነገር ባንድ ራስ ሁለት አስወራኝ ያመጣኝ አውቶብስ አዲስ አበባ ነው ወይስ ገነት ያወረደኝ ፋና በር ላይ ቆማ ነበር ፋና የእኔ የማለዳ ጀምበር ፋና የእኔ ደግ ፊት ሩህሩህ ፊት የተከሰተች መልአከ። እዚህ ሞት የሚያስንቅ ዝምታ የሰፈረባት ጋግርታም ጋር በፍቅር ወድቄ አንድ ቃል ሲናፍቀኝ ጨምሩልኝ አትልም ደግነቱ እናቷ እማማ አመለ ዓይናቸው ከፋና ላይ ስለማይነቀል ገና ወጡ ሲያልቅባት በላይ በላዩ ይጨምሩላታል ፋና በቀን ውስጥ የምትናገራቸው ቃላት ቢደመሩ እህቷ ፍቅርተ በግማሸ ደቂቃ ከምታዘንበው ንግግር እሚበልጡ አይመስለኝም ፍቅርተ ሙሉ ቀን ስታወራ ስትስቅ ስትጫወት ነው የምትውለው አንዳንዴ ፈገግታ የሚያጭርብኝ ነገር ፋናና ፍቅርተ ሲያወሩ መስማት ነበር ፍቅርተ ብቻዋን የምታወራ ነው የምትመስለው ፋና አንድ ቃል አትመልስም ፍቅርተም ብትሆን የእህቷን አመል ያወቀች ይመስል መልስ አትጠብቅም ዝም ብላ ታወራለች የፍቅርተን ወሬ መስማት አይሰለችም እንደው ፍቅርተን መልኳን ሳይመለከት ድምዷን ብቻ ያደመጠ ሰው በዓለም አንደኛዋ ቆንጆ ሴት እየተናገረች ሊመስለው ይትላል በተለይ ሳቋ ። የፍቅርተ ውበት ግን ድምዷ ብቻ ነው ስምን መልአከ ያወጣዋል የሚባለው ብሂል እውነት ከሆነ የፍቅርተን ስም ያወጣው መልዓከ ድምጺን ብቻ በሆነ መንገድ አድምጦ ፍቅርተ ብሎ ሳይሰይማት አልቀረም ቴጉጽሕጽ ቴቷቋ ሕቷቋትጽት እማማ አመለወርቅ ብርቱ እናት ነበሩ ሁለቱን ሴት ልጆቻቸውን ያሳደጉት ካለ አባት ነው ዛፍ ቆራጭ የነበሩ ባለቤታቸው አንድ ቀን ዛፍ ሲቆርጡ የዛፉ ቅርንጫፍ የተላጠ ኤሌክትሪከ መስመር ጋር የተነካካ ሆኖ በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸው አለፈ ያኔ ፋና የሶስት ፍቅርተ የሁለት ዓመት ሕፃናት ነበሩ እነዚህን ሁለት ልጆች ለማሳደግ ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም ያለፉበትን አሰቃቂ የድህነት መንገድ ተመልሰው ሲያስቡት ያንገሸግሻቸዋል ታዲያ ከተቀራረብንና እኔም ከቤተሰቡ አባል እንደ አንድ ተቆጥሬ ገመናቸውን ተካፋይ ስሆን ማታ ማታ ቡና ተፈልቶ ታሪካቸውን ያወሩልኝ ነበር እማማ አመለ ወሬ ይችላሉ አሁን በሐዘን ዐይናችንን በእንባ ሞልተውት ድንገት ጣል በሚያደርጉት ቀልድ ለሐዘን የኳተረ እንባችን በሳቅ ይፈሳል የማታ ቡና አብሬያቸው መጠጣት የጀመርኩበት ቀን ትዝ ይለኛል በፊት ቡና ሲያፈሉ ፍቅርተ መጋረጃዬን ገለጥ አድርጋ አንድ ስኒ ታቀብለኝና እጠጣለሁ አጣኑም ቢሆን እየተጥመለመለ መጋረጃዬን አልፎ ከፍሌ ይደርሳል እብዬ ይሉኛል እማማ አመለ ሲጠሩኝ እንዲህ ነው ዴፎዴዴኤኤኤኤኤርፍኔሙኤኤኤኤኤኤኤኤፍኤኤኤኤቄኤጭኤኤኤኤኤ ኬከኬኤድ ን ዯ ፐ ዶክ። አልኳት በጉጉት እርሳስ አጥቼ ስጠይቅ ሰጠኝስመልስለት ውሰጂው አለኝ አለችና እዛኛው ከፍል ሄዳ አንደ ቢጫ እርሳስ ይዛ ተመለሰች አንደ ትልቅ ቅርስ በፍቅር እርሳሱን እየተመለከተች እየሽው የእሱ ነው አለችኝ ፊቷ ላይ የነበረው ደስታ ናፍቆትፍቅር ያሳዝን ነበር ትቀጥላለች ብዬ ጠበቅኳት የተነጋገሩት ግን እችኑ ነበር አንድ ቃል ውሰጅው አላት በቃ ይሄ ቃል ለፍቅርተ ንግግር ነበር ለምን አታናግሪውም ታዲያ በቀጥታ መናገር እንኳን ባትችይ በሆነ መንገድ እንደወደድሽው አሳውቂው እሱም ሊወድሽ ይችላል አልኳት እንደው ለማፅናናት እንጂ ያልኩትን ለራሴም አላመንኩበትም ይሄ ልጅ ፍቅርተን ቢወዳት በሺ ዓመት አንድ ጊዜ የሚከሰት አጋጣሚ አድርጌ ላየው ሁሉ እችላለሁ በድንጋጤ አፍጥጣ እያየችኝ ትቀልዳለህ አለችኝና አፏን በሁለት እጆቿ አፍና እንደዘዝነ ሰው ሰውነቷ ተንዘረዘረ በጣም የሃብታም ልድ ነው በዛ ላይ ከላሳችን ውስጥ ካሉ ሰላሳ ሴቶች ግማሹ በሱ ፍቅር ያቦ ፍቸው የረፍት ሰዓት ጎታቹ ብዙ ነው በዚያ ላይ ጎበዝ ተማሪ ኤጭ ብላ በምሬት ፊቷ። ከሚፈታተነኝ ስሜት ጋር እየታገልኩ እማማ አመለ እንዳይሰሙ የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ ፋኒ ግን መሳሳም ከጀመርን ነፍሷን አታውቅም ማንም ቢመጣ ግድ አይሰጣትም ማታ ማታ ቡናችን ላይ ስንቀመጥ ፋኒ ዓይኖቿን ከእኔ ላይ መንቀል አትቸልም በቃ ዓይኗ ቡዝዝ ብሎ ታየኛለች አስተያየቷ ይጨንቀኛል ፍቅርተ ድንገት ብትጠራጠር ብዬ እፈራለሁ ቁ «ሙ ዶክለር ሃር ላና ሐዞም ችንንም አትመለከተንም ፋና ት ለምታወራ ሁለታችንንም ዓና ትምህርት ጣጧሒ ንን ክሰ ደ አን ል መመለ ው ፋና ከዚህ በፊት አማማ አመለ አዕምሮ ውስጥ የፈጠርነው ለ ረን እንጂ የፋና በሽ መዛየር የሁለታችንን የፍቅር ግንኙነታችንን አፍ አውጥቶ የሚናገር ነበር አንዳንድ ዕዬ መሃል ላይ መቆም የማይችል ወይ ጥቅልል አድርጎ ራሱን ይሰጣል አልያም ገና ከሩቁ ኪኒ ይሸሻል ፋና እንደዛ ነበረች ሙሉ እሷነቷን ለእኔ ስለሰጠትኝ ለምትሰራው ነፔፒ ሁሉ ሰው አልታይ አላት የነፋና ኑሮ ሊገልፁት በማይችሉት ድህነት ውስጥ የተዘፈቀ ነበር ባጭሩ ቤት ያላቸው የ ተዳዳሪዎች ይመስሉኛል አንዳንዴ እማማ አመለ የከሰል መግዣ ብር ያጡ ስለነበረ ከቢ ጋር ተያይዛ የተሰራች በላስቲክ የተጋረደች ኩሽና ውስጥ ምናምኑን ጓድፈው ይማግዱና በ ያፈላሉ ቡናው ታዲያ ጣዕሙ ጭስ ጭስ ይላል እኔ ያን ያህል ብር ባይተርፈኝም አንዳሄ ከቤተሰብ ሲላከልኝ ለፋና አልያም ለፍቅርተ ትንሸ ብር ልሰጣቸው እሞክራለሁ ሁለቱም ቢሞ ብር ከእኔ አይቀበሉም ብዙ ጊዜ ሞከሬ ሲቸከኝ መጠየቁንም ትቼዋለሁ አንድ ቀን ታቂ ፋና ወደ ከፍሴ ገባችና እየፈራች አብርሽ ሰላሳ ብር አለህ አለችኝ ፊቷ ላይ የነበረው ሀፍረ። ስጋን ሸፍኖ የስ ጋን ውብት የሚያጎላ መንፈስ ዬሄ ምንፈስ ሱሪ ተመስሎ ፍቅርተ ላይ አርፎ ነበር የእነፋና ህይወት ከቀን ወደቀን ወደባሰ ድህነት አየተዘፈቀ ነበር የሚሄደው እማማ አመለ አልፎ አልፎ ልብስ ያጥቡላቸው የነበሩ የመንገድ ስራ ሙያተኛች ነበሩ ከዛች የሚያገጂት ገቢ እኔ በየወሩ ከምሰጣቸው የኪራይ ብር ጋር ተዳምራ ኑሯቸውን ስትደጉም ኖራለች ታዲያ የመንገድ ስራ ባለሙያዎቹ መንገዱን ሰርተው ስለጨረሱ የእማማ አመለም ገቢ ተቋረጠና ቤተሰቡ የባሰ ችግር ላይ ወደቀ አንዳንድ ቀን የወትሮውን ቡና ማፍሊያ ብር ስለሚያጡ ሁላችንም በጊዜ እንተኛለን ቤቱ እንደ መቃብር ቤት ፀጥ ይላል በአንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በሰፈሩ ለሚያልፈው መንገድ ግንባታ ቤታቸው በቅርቡ እንደሚፈርስ ለአማማ አመለ ተነገራቸው እማማ አመለ ይህን መርዶ አንደሰሙ ሙሉ ቀን ታምመው ከአልጋቸው ሳይነሱ ዋሉ አንድ ቀን ታዲያ ፍቅርተ ትምህርቷን አቋርጣ ካፍቴሪያ በእቃ አጣቢነት ለመቀጠር መወሰኗን ለቤተሰቡ አሳወቀች መርዶ ነበረ እማማ አመለ እያለቀሱ እግሯ ላይ ወድቀው ለመኗት ፋና ፊቷ ገርጥቶ እና አይኖቿ በእንባ ተሞልተው ዝም ብላ ፍቅርተን እና እናቷን ትመለከታለች በብዙ ልመና ፍቅርተ የዛን ቀን ትምህርት ቤት ሄደች ፋና ፊቷ በሐዘን ድባብ ተውጦ ከወትሮ ዝምታዋ ሺ ጊዜ የገዘፈ ዝማታ ውስጥ ሰጥማ ዋለች የዛን ጊዜ ፋና የአስራሁለተኛ ከፍል ፈተና ወስዳ ውጤት እየተጠባበቀች ነበር በቀጣዩ ቀን ወደ ማታ ላይ ፋና ወደ ከፍሌ መጣችት አልሳመችኝም ትከዝ ብላ ፍራሽ ጫፍ ላይ ተቀመጠችና አብርሽ አረብ አገር ልላከሽ የሚለኝ የሆነ ጎረቤታችን አለ ብዙ ልጆች ልኳል እዚሁ እኛ ሰፈር ነው ተፈሪ የሚባለው ታውቀው የለ አለተኝ ቁና አልኳት አሁኑኑ ብርር ብላ ትሄድብኝ ይመስል ስጋት ሁለመናዬን ወርሮት ኢጀቿን በእጆቼ እየያዝኩ ደንግጩ ነበር መተንፈስ ሁሉ አቅቶኝ ነበር አይ ቢያንስ ፍቅር ትምህርቷን እስክትጨርስ ለሁለት ዓመት ሰርቼ ብመለስ ብዬ አሰብኩ በዛ ላይ ይሄ ቤት ከፈረሰ የት እንወድቃለን ዘመድ የለን መጠጊም አለትኝ ድንጋጤዬ አስደንግጧት ሳይሆን አይቀርም ስትናገር ፈርታ ነበር አብደሻል ፋኒምን ሰይጣን ነው ይሄን ያሳሰበሽእንዴት እንደዚህ አይነት መጥፎ ነገር ኋጌኋግ ርፎ መሙ መሱ ታስቢያለሸ ሥህ ረ አብሾ ቀስ እማማ እንዳ። የፍቅርዬን ሱሪ ወሰዱባት አብርሽ አሉኝ ሌባ ቁሳቁስ ብቻ ሳይሆን ተስፋ ጭምር እንደሚሰርቅ የገባኝ ያኔ ነው ፍቅርተ ለዓመታት ስትመኘው ከኖረችው ፍቅር በተዓምር ከተሳካ ቀጠሮ በአንድ ሱሪ ምክንያት መቅረት አልፈለገቸም የሆዷን በሆዷ አድርጋ ሰፈር ውስጥ ወዳሉ እኩዮቿ ሁሉ እየሄደች ልብስ እንዲያውሷት ጠየቀች አልተሳካላትም ሁሉም ልብስ አላቸው ሁሉም ልብሳቸውን የማያውሱበት ምክንያትም አላቸው ሁሉም ግን አንድ ተራ ልብስ በዚያች ቀን ለፍቅርተ ከንጉስ ካባ የበለጠ ዋጋ እንደነበረው አያውቁም ነበር ፍቅርተ አንገቷን ደፍታ ወደ ቤት ገባችና ሁልጊዜ ፋና ትቀመጥበት የነበረው ኩርሲ ላይ ተቀመጠች የፋናን ወንበር ብቻ ሳይሆን የፋናን ዝምታ ወረሰች ከዛን ቀን ጀምሮ ፋናም ዝም ፍቅርተም ዝም ። ሁሉም የሉም ተስፋ ቆርጩ ተመለሰኩ ከብዙ ጊዜ በኋላ የማስተርስ ትምህርቴን አጠናቅቄ በምርቃቴ ማግስት ለምርቃት የተነሳሁትን ፎቶዬን ለመውሰድ ካዛንችስ ወዳለ አንድ ፎቶ ቤት ሄድኩ ሮዳስ የምትባል ልጅ አብራኝ ነበረች ሮዳስ ፍቅረኛዬ ናት ፍቅር ከጀመርን ዓመት አልፎናል እርሷም እንደኔው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማስተርሷን ስትሰራ ነው የተገናኘነው ፎቶ ቤቱ እንደደረስን ፎቶ ያነሳንን ልጅ አገኘነው የምርቃት ኮሚቴ ሆፔ ስሰራ ፎቶ የሚያነሳው ልጅ ጋር በደንብ ተግባብተናል ፎቷችንን እስኪሰጠን ለእኔና ለሮዳስ ሻይ አስመጥቶልን ስለምርቃት ፎቷችን የባጥ የቆጡን የሩት እለይ ድንገት ፎቶ ቤቱ መስተዋት ላይ የተለጠፈ አንድ ሰላሳ በአርባ ሴንቲሜትር ፋን ፎቶ ተመለከትኩ ምን አስፈንጥሮ እንዳስነሳኝ አላውቅም ወደ መስተዋቱ ድሬ ሄድኩና ቆምኩ ፋና ራሷ ናትየራሷ የፋና ፎቶ ነው ዓይናዮን ደ ቀሚስ ፍም የመሰለ ቀይ ታፋዋን አጋልጧታል ቢሆንም ፋና ሩት ከፈት ብለፍ። ሌላ ሰው ነው ። ዚወ» ላር ነው ብር ሰንት ዶ ከአስራ እንድ ዓመታት በፊት ደሀ ነበርን ያጣን የነጣን ሙልጭ ያልን ነጭ ድሀ ከድህነታችን ክብደት የተነሳ ሰንት ሰዓት ላይ እንደምንበላ ሳይሆን ሰንት ሰዓት ላይ ርሀ ጋብ እንደሚል ነበር ዘወትር የምናስበው እኔና እህቴ ትምህርት ቤቶት በበ በሶ ባላ የጫ ምሳሌ ቲቸር ሲናገሩ በመጎምጀት ምራቃችንን እንውጥ ነበር ቤታችን ውስጥ አንድ የረገበ የሸቦ አልጋ ሁለት የሳር ፍራሾችና አራት የተወላገዱ ኩርሲ ወንበርሄ ብቻ እንደነበሩን ዛሬም ድረሰ እናቴ ሳጥን ውሰጥ ያሉት ታሪካዊ ፎቶዎች ያሳብቃሱ ግድግዳ ላደ ገና እንደተረገዝኩ የሞተ አባቴ ፎቶግራፍ የዘመን ጥቀርሻ እንዳወየበው በላስቲክ ተለብዶ ተሰቀሏል እንግዲህ ቤታችን ሁለት ክፍል ነበረች አሁን የነገርኳችሁ የሳሎናችንን ወጉ እንዳይቀር ይዞታ ነው ወደጓዳ ስትገቡ ውስጣቸው የእንጀራ ላሰቲክ ብቻ ያለባቸው ሁለት ትልልቅና አሮጌ የእንጀራ መሶቦች ታገኛላችሁ ጠርዛቸውን በደህና ቀን አይጥ የቸረቸፈው ሁለቱም ሁልጊዜ ባዶ ነበሩ አይጦች ከልጆቻቸው ጋር በእነዚህ መሶቦች አጠገብ ሲያልፉ ለልጆቻቸው እንዲህ እያሉ ታሪከ የሚያወሩላቸው ይመሰለኛል በድሮ ጊዜ በአያቶቻችን ዘመን እነዚህ መሶቦች ውስጥ ተበልቶ የማያልቅ እንጀራ ነበር የዛሬን እያድርገውና ለሰንቱ የእይጥ ሰርግ ድግስ የበቃ ወይ ጊዜ መሶብም እንደ ዓለማያ ሀይቅ ይደርቃል እናቴ ታዲያ አማኝ ናት በየሦስት ቀኑ መሶቡ ውስጥ የሚቀመጡትን የእንጀራ ላስቲኮች እዖጠበቾ አድርቃ ወደ መሶቡ ትመልሳቸዋለች በረከት ሲመጣ አዋጅ አያስነግርም ድንገት ተፍ ቢል ተዘጋጅተን መጠበቁ ደግ ነው ትላለች ይሄን መራር ሰብከቷን አልወደውም ግን ትንቢቷ ሰመረ ድ እናቴ ነብይ ነበረች ደሀ ነብይ በቤቱ አይከበርም እናትም ብት ትንቢቷ ሰመረና በረከት እንደመብረቅ ወረደብን ምናባቴ ል ም መ ሰ ዶካቃር አቃሳር ኦና ሌጮሦም ሎ ገቢ ካላቸው ጎረቤቶች ተርታ ተሰለፍን ጎረቤቱ ጉድ ብሎ ሳያባራ ምን ነለ ቤት ሰራን ባለ አምስት ከፍል ዙሪያውን በግንብ የታጠረ አጥሩ ሰው አንዳይመጣብን ቦሥሰሰ ወደ አግራችን ልንቀላውጥ አንዳንሄድ ራሳችንን ከነበረ ልምዳችን መከለያ ይመስላሬ በተለይ ና ሀብታም እንደሆንን አካባቢ አኗኗሩን አንላመደው ብለን ተቸግረን ነበር እንግዲህ ዬንገተኛ ለውጥ ምክንያቱ አህቴ ፈረንጅ ማግባቷ ነበር ደግ ፈረንጅ እንዴት እንዳገባችው ዕቅርታ እንዳገባት ላው ራችሁ ከትምህርት ቤት እየመጣች ልክ ኡስማን ሱቅ አካባቢ ስትዴርስ ዞ ጹ መኪናውን ፉጭጭጭጭ አድርጎ አቆመና ኦማይጋድ በማለት የእህቴን ውበት አደነቀ በበኩሌ የእህቴ ውበት የፈረንጅ መኪና ማስቆም ቀርቶ የራሷን ሳንቲም ሆጭ አድርጋ ከፍላ ታከሲ እንኳን እጂን ብትዘረጋ የሚቆምላት አይመስለኝም ነበር ግን ምን የሃትሳፈርበት ይደረግ ፈረንጆች ነገራቸው ሁሉ ግራ ነው መኪናውን አዛው ጥሎት እህቴን ተከትሎ ቤታችን ድረስ መጣ የመጣ መስሏት ከዓይኖቿ ትራጄዲ ብርሀን ለቀቀች የመንደራችን እንግሊዝኛ » ወዳጅ ብጤ ሲራጅ ተጠርቶ መጣና ፈረንጁ ምን አንደሚል ተረጎመልን ፈልጋለሁ ነው የሚለው አለ ቅር ብሎት ወደ አህቴ አየጠቆመ ኒ ። እናቴ ለዕርዳታ አዋቂ የአህቴዋ እሷን ማግባት እ እናቴ ባለማመን ማንን እጅጋየሁን አለች እህቴ እጅጋየሁ ነው ስሟ አዎሌላ ማን አለ ታዲያ እማማ አረጋሽ ሲራጅ ተነጫነጨ እህቴ ጋር ማታ ማታ እዛ እንሪዋ ዛፍ ስር ይቆሙ ነበር እናቴ አንዴ ፈረንጁን አንዴ አህቴን ስታይ ቆየችና ሊራጅግንእንግሊዘኛ በደንብ ታውቃለህ ስትል ባለማመን ጠየቀች ፈረንጁ ግን ወደ እህቴ አየጠቆመ በተኮላተፈ አማረኛ ኮንጆኮንጆዐ በማለቱ ይሄ ሰው አምርሯል አለች እናቴ ያው ጉዳዩ የፈጀውን ጊዜ ፈጅቶ በአንድ ወር ውስጥ ተጋበቡ ይሄ ፈረንጅ ይቅርታ የእህቴ ባለቤት ታዋቂ የታሪክ ተመራማሪም ነበርይሄን የሰማሁ ቀዋን እህቴ ከመከሳቷ የተነሳ ሉሲን መስላው ይሆን ብዬ አሰብኩ ወይስ እህቴ ይሄን ሚስኪን ፒተር ማንትስ ምናምን አስነካችውከተማውን የሞሉት ቆነጃጅት ሁሉ ፒተርን ሲያዩ ተበድረው የሚስቁ መቀመጫቸውን እንደባንዲራ የሚያውለበልቡ እንደ አቦሸማኔ ሽንጣቸውን እየመዘዙ አማላይ ሊሆኑ የሚደከሙ ስለምን ለዓይኑ አልሞሉም ። ሲራጅ ጋራጅ እየሰራ አናቱን ይረዳል እህቱን ያስተምራል በፊት ደስ የሚል ቀይ ልጅ ነበር መልከ መልካም ጥቁርቁር ብሏል አሁን በየበረሃው ተበላሽቶ የቆመ መኪና ተከትሎ ሲባዝን እዚህ እንጆሪ ዛፍ ስር ሕፃን ሆነን እኔ እህቴና ሲራጅ እቃቃ እንጫወት ነበር ሲራጅ እና እህቴ ባል አና ሚስት ሆነው ደግሞ ሲራጅ ከመብሰሉ ብዛት ወደ ጥቁርነት የሚያደላ ያሞከሞከ የእንጆሪ ፍሬ ለእህቴ ይሰጣት ነበር ከፍ ስንል እህቴና ሲራጅ አይነ ውሀቸው አላምርህ ሲለኝ ብቻቸውን ተውኳቸው ይሄው አሁንም እዛው ቦታ ላይ እህቴ በጋራጅ ስራ የፈረጠመው የሲራጅ ትከሻ ላይ ራሷን ጣል አድርጋዋለች የሆነ ህልም ነገር ነበር የሚመስለው በፊት በፊት እናቴ ሳንቲም ይቸግራትና የዘወትሩን ቡና እንኳን ሳታፈላ በር ላይ ቁጭ ብላ ትተከዛለች እህቴ ወጣ ትልና ቡና ዳቦ ምናምን ይዛ ትመጣለች ቤታችን ትንሽ ፋሲካ ይሆናል ደስ ብሎን እናድራለን ይሄ ነገር አንዴ ሁለቴ ሳይሆን ለዓመታት የተደጋገመ ነገር ነበር ሲራጅ ብር እየሰጣት አንደሆነ እኔ አውቃለሁ እናቴም ታውቃለች ግን ከየት አመጣሽው። አለችኝ ሩችጅጵ ፎውመዉጩአጩፍ ኻ ጡሩ ት ያስታውቃል በሆዱ አበ ከ አሳት በ ከወንድሟ ንደቱ እፍረት በተቀላቀለበት ጉት ስታምሰለስለው የኖረችውን ህ ሰው መሰያት እውነቱን ለመናገር ሲራጅ ዕ ነበር አልኳት በግዴለሽነት ዩኒቨርስ ነበር ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት ሰፈር ሸሚዝ ጉልበቱ እና መቀመ ናስ በእጁ ባንጠለጠላት ፌሰታል ሃ መሆኔን ረስቶታል ደግሞ አይኔን ማየት አልፈለገ መልሳ ፍዝዝ ብላ ቀረች ፒተር ያመጣልኝን ስልክ እየጎረጎርኩ እህቴን ከትካዜዋ ጋር ረሳኋት ፓ እንዴት ቃው ስልክ ነው እኔ የምልሸ ይሄ ሰልክ ዋጋው ውድ ነው አይደል አልኳት በማዳነቅ እህቴ በትዝሔ እያየቾኝ ሰባት መቶ ዶላር አለችኝ ድምፅዋ ሻክሮ ነበር እኔንጃ ካየሁት ቆየሁ የሆነ ሰዓት ላፎ ግንኔ ዝ ነበር ው ቲ ገብቼ ስለነበር በእርግጥም ካየሁት ሁለት ዓ ድንገት ከሥራ ሲገባ ነበር ጅዝብ ብሎ ኮ ረርነ ይ የሳሳ ጅንስ ሱሪ በጥቁር ተረከዚ በተጣመጨ ዒ ዎች ይቦዞ እሸ አብርሸ ሥራ ጥሩ ነው አለኝ ግ ም እህቴ ያዘጋጀችውን ጉርሻ ወኒ ወደኛ ብር ሲመነዘር ብዬ ሳሰላ ወደ እኛ ብር ሲመነዘር ሲራጅ ለእማማ ቡና ብሎ ከሚሰጠኝ ሁለት ብር አይበልጥም ሲሪ ለአብርሸ ብሎ ይሰጠኝ ከነበረው እስክርቢቶ አይበልጥም ብላኝ ወደ መታጠቢያ ቤቱ ሄደቹ ፒተርና ልጂ ታጥበው ሲወጡ እሷ ልትታጠብ ሰትሄድ መንገድ ላይ ተላለፉ ፒተር ፈዝዛ እለላት አህቴ እንደማታውቃቸው ዝም ብላ አልፋቸው ሄደች ሲራጅ እስክርቢቶ ይልከልኝ እንደነበር ትዝ አለኝ ያኔ በልብሰ በጫማ በደብተር መያዣ ቦርሳ ይበልጡኝ የነበሩ ሕፃናትን የማስቀናበት ብቸኛ ንብረቴ ሲራጅ ያመጣልኝ የነበረው ቆዩ እስክርቢቶ ብቻ ነበር ሙሉ ቀይ ቢክ እስከርቢቶ ስልኩን ጠረጴዛው ላይ አስቀምጩ ወደ መታጠቢያ ቤቱ በትካዜ አመራሁ እህቴ እያለቀሰ ነበር ከአሜሪካ በመጣልኝ ስኒከር ጫማ ሲራጅ የሚባል አራት ዓመት ተቀብሮ የኖረ ፈንጅ ረገጥኩ ሲመቸን የምንረግጠውን አናውቅ ። አላቸው ፈጠን ብሎ ያሬድ ሥዕል ሳልልን ሲሉት ሲነጫነጭ ነበር የማውቀው አሁን ፈጠን ብሎ መስማማቱ ገርሞኝ ቀጥ ብዬ ተመለከትኩት ፊቱ በፈገግታ ተጥለቅልቆ ነበር እችን ሴትዮ ቀልቡ ወዷቸዋል ጣለት ነው ስል አሰብኩ በሥዕሉ ተስማሙና ለያሬድ ቀብድ መቶ ብር ሰጡት ድቋጭ ጭውቱሩሉሑ ጥቷሩ ያሬድ ጓደኛዬ በጣም ጎበዝ ሠዓሊ ነው ሞናሊዛን በግራ እጄ እስላታለሁ ይላል ችሎታው ላይ ጉራ መርቆበት ሲያወራ ሥዕል አልተማረ ሠዓሊ ዘመድ የለው ሥዕል ሲሳል አይቶ አያውቅ ከመሬት ተነስቶ ሠዓሊ ሆነ ከመሬት የተነሳነው እንኳን አብረን ነበር እርሳስ ይዘን የሴት ምስል መሣል ጀመርን እኔ የምስላቸው ሴቶች እግራቸው አያርፍም አንዴ ወደግራ ይንሻፈፋሉ አንዴ ወደቀኝ ይወላገዳሉሌላ ጊዜ ቀኝ አግራቸው አሪፍ ይሆንና ግራው ይዛነፋል በተለይ የሱሪ ለባሸ ሴቶችን ሥሥል አልሆንልህ አለኝ ያሬድ ታዲያ አንተ አርፈህ ቀሚስ ለባሽ አትስልም እንዴቀሚስ እንኳን ያንተን ቀሽም የሥዕል ችሎታ የስንቶቹን ደጋን አግር ሸፍኗል ሲለኝ ከዚህ ሁሉ ከወገብ በላይ ብስላቸውስ ብዬ ስሞከር አሁንም እኔ የምሥላቸው ሴቶች ኢይናቸው አያርፍም ይንሸዋረራሉ ይጠናገራሉ ፊት ለፊታቸው የልብ ቅርፅ እሥልና ወደልቡ እንዲያዩ ላደርጋቸው ስሞክር አይናቸው የእኔን ልብ ትቶ ያሬድ ከጎን ወደሳለው መኪና ይመለከታል ሰለቸኝና እርግፍ አድርጌ ተውኩት ያሬድ መክሊትህ አይደለም በቃ ሲለኝ ጭራሽ ተስፋ መቁረጤ ጉልበት አገኘ ያሬድ ግን ከሴቶቹ ሥዕል ወደ ሞናሊዛ አደገ ይባስ ብሎ ቅድስት አርሴማን ሁሉ ቁልጭ አድርጎ ሳላትአንደውም በእጄ የያዘችውን ፅዋ ረስቶት እኔ አስታውሼው ነው የሣለው ከዛ ድንግል ማሪያምን ልጄን እንዳቀፈች ሣላትና መንደርተኛው ሁሉ ይሄ ልጅ የት ይደርሳል እያለ ሲጠብቀው ሰላማዊት ለምትባል ስምንተኛ ክፍል አራት አመት ለደገመች ልጅ ወደ ዘጠነኛ ክፍል ተዘዋውራለች የሚል ፎርጅድ ካርድ ሲሰራ ተይዞ ሁለት ዓመት ታሰረ ርርርኤ ፅንሲ መሽ ለና ሐቀሃፇ ራሷ የእውነት ወ አር ላያ ና መሆኑ የተነሳ ሰላማዊት ወደ ዘጠኤ ኣጌ ን ደ ና ዕዋሃ ሬድ ማረሚያ ቤት ሰነበተ ር በተለይ ከእግዚያብሔር ጋር መሳፈጥ አ ዘነበሰ አገር የሚያክል ሸራ ይወጥርና ኒ ከእስር ቤት ሲወጣ ፍ ፍልስፍናው ዳት በዓይን አንኳን ለ ማየት የምታስትግር ግእ ሊሥል ነው ብዬ ስጠብቅ መሰል ብስጭት ብዬ ምንድን ነው ይሄ እለዋለሁ ። ረ ላቻዐር ጳና ሐሎምሦም ድሮ ጌዜ እኛ ለ እ አቁባይ ገፋ አድርገው ያጠሯት ቦታ ላይ አንዲት የእማማ ዜ ደንጋይ የምትባር ጋይ ነበረች አጠገቧ ደግሞ የላስቲከ ቤት አሁንም አጥሩ ወስኖ ድንጋዩ አለ ታሪክን ቢያጥሩት ያው አጥሩ ውስጥም ሁኖ ቢሆን ይጮሃል አማማ ፅጌ አንዲት ልጅ ነበረቻቸው መቼስ ቁንጅናዋ አይወራም መልአክ መልአክ በሏት አንዲት ልጃቸው ናት አባቷ አይታወቅም እችው ባልቴት እናቷ አዚህች ድንጋይ ላይ ተቀምጠው ዴንቾም ቲማቲምም እየቸረቸሩ አሳደጓት በኋላ ህመሙም እርጅናውም ሲጫጫናቸው ግማሸ ቸርቸራ ግማሽ ልመና በሆነ ሕይወት ይውተረተሩ ጀመር ዎሥቼስ ልጅቱ መንገድ ዳር እየኖረች ልዕልት መሰለች የመንደሩ ሴቶች ጠርሙስ ሙሉ ቅባት ጨርሰው ያማረ ለብሰው ትኩስ በልተው ጠብ ያላለላቸው መልክ እዚህች መንገድ ዳር ለስቲከ ከልላ በምፅዋት የምትኖር ልጅ ላይ ፈሰሰ ፀጉሯ ተዘናፈለ ዳሌዋ ሞላ ወንዱ ሁሉ ዓይኑ ይቀላውጣት ጀመረ አንድ ምሸት እማማ ፅጌ ኡኡ አሉ መንደርተኛው ወደ ላስቲኳ ቤታቸው ተሰበሰበ ልጅቱ የለችም ጠፋች መንደርተኛው እማማ ፅጌ ጋር በመሆን ሳምንት ሙሉ ፈለገ የለችም ቆንጆዋ ባልቴት አናቷን ትታ ምጥ ትግባ ስምጥ እልም ድርግም አለች ጎረቤቱ ተስፋ ቆርጦ ወደ የራሱ ጉዳይ ቢመለስም ሚስኪኗ ባልቴት ግን ከዛች ቀን ጀምሮ ለአስራ አንድ ዓመታት ታየች በተባለበት ተንከራተቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የቀራቸው ከተማ የተረፋቸው መንደር የለም በየደረሱበት የዕለት ጉርሳቸውን እየለመኑ ፅንፍ የለሽ በሆነ የእናት ፍቅር ልጃቸውን ፈለጉ በአስራ አንደኛው ዓመት ልጃቸው ውጭ አገር ኖራ እንደተመለሰችና አንድ ባለፀጋ ልታገባ ሰርጉ እየተደገሰ መሆኑን ከሁነኛ ሰው ሰሙ አይ ልጄ ፈልጋ አጥታኝ ነው አሉና ወደ አዲሳባ አእቀኑ አዲሳባ እንደገቡ አንድ ጥግ ላይ ከያዚት ፌስታል ለከት ቀን ብለው ያስቀመጧትንና ላለፉት አስራ አንድ ዓመታት ለብሰዋት የማያውቋትን ቀሚስ አውጥተው ለበሱ ራሳቸውን አየት አደረጉና እመቤት መሰልኩ አይደለም እንዴ ልጄንማ አላዋርዳትም አሉና ፈገግ አሉ ለጃቸው አለቸ ወደተባለበት ቤት ሳያርፉ ጉዞ ጀመሩ ቤተ መንግሥት የመሰለው ቤት በሁለት ዘበኞች ይጠበቃል የልጄ ቤት አሉ በኩራት ፊት ለፊት ቆመው ከዛም ጠጋ ሲሉ እግዜር ይስጥሽ አለ አንዱ ዘበኛ እማ ፅጌ ይሄን ቃል ሺ ጊዜ ሰምተውታል የዛሬው ግን ለየት አለባቸው ሳቅ ሳቅ አላቸው ይሄ ጥበቃ ከደቂቃዎች በኋላ ጎንበስ ቀና ሲልላቸው ታያቸው ልጄዋ እኔ አንኳን የመጣሁት ቢጣዬን ብዬ ነው ቢጣ ማናት ዴዴ ዶሥዙቦ ላዕዝቨ ላ ኢትሦም ልጄ ናታ አዚህ ቤት እንደምትኖር ነግረውኛል እንደዛ የምትባል ሴት የለችም እዚህ እማማ ጠጋ አሉትና ሙሽራይቱ ማነው ስሟ እሜቴ ስማቸው ብናሩከታዊት ነው ግራ ተጋብተው ከግቢው በር እንደቆሙ ቢጣ ከሸበላ ለ መማልው በመሰለ መኪ ሕ አለች ራሷ ናት አናትና ልጅ ፊት ለፊት ተፋጠጡ እና ናው መቆም ኣልቻሉኦ ጉልበታቸው ተብረከረከ ቢጣዬ ያይኔ አበባ ብለው ወደ መኪናው በእንብርክከ ኔ ልጅ ኮስተር አለች የመኪናውን መስተዋት ዝቅ አደረገች ጥቁር መነፅሯን ወደ ፁኑኑ ከፍ ራሷን መታ አድርጋ ውብ ፀጉሯን ወደ ጎን አለችና ምንድነው። ከዚህ እንዴ አቶ አስራት ቤት ቢሆን ነው። አሉ ሁሉም እንደየአቅሙ የሰማውንም ያየውንም ስለአዲስ አበባ ይመክረኝ ጀመረ የመጀመሪያው አጎቴ ነው መላኩአዲሳባ አንዲህ ቀላል አገር እንዳይመስልህ ባህር ነው በህርበዛ ላይ ሌባው አይጣል ሴት ወንዱ ሞላጫ ነው ሱፉን ግጥም አድርጎ መኳንን የመሰለው ሰው ጠጋ ብሎ ከኪስህ ገንዘብህን ይከተልብ ከል ሴቷ ስተውረገረግ ል ብህነ ትሰልበዋለች አንዳች አፍዝ አደንግዝ አላቸው ጠንቀቀ ብለህ እንደወታደር ነው መናር የአዲሳባ ሕዝብ ፈዛዛ አይወድም አጎቴ አዲስ አበባ የሄደው ለሕክምና ነበር ታዲያ ከቆየባቸው አርባ አምሰት ቀናት ሰላሳ ዘጠኙን ጥቁር አንበሳ ተኝቶ ነው ያሳለፈው ሁለት ቀን የካቲት ሆስፒታልአንድ ቀን ጦር ኃይሎችከህመሙ ጋር እየታገለ ስለአዲሳባ ይሄን ሁሉ ማወቁ ግሩም ነው ዙሪያሸ ነበረች ቀጣይ መካሪ ወይ አዲስ አበባሂሂሂሂየጉድ አገር እኮ ናት መንገድ ስትሻገር ነጭ ነጧን እየረገጥከ ነው ሳት ካለህ መኪናው አያፈናፍንም ይሄ አዲስአባ ሰፊ አገር ነው አልተባለም እንዴ። ወንዶች ግን አፍነው ስለሚይዙት ውስጣቸው ይጠራቀምና ድንገት ገንፍሎ ጉድ ያደርጋቸዋፅ ይላሉ በነጋዴ ቋንቋ ስንገልፀው ሴቶች የሚያብዱት በችርቻሮ ሲሆን ወንዶች ግን በጅምላ ነው እንደማለት ጓደኛችን አመሃ ኮሌጃችን ውስጥ ወላ ባለባበስ ወላ በትምህርት የሚደነቅ ሲበዛ ዝምተኛ ልጅ ነበር ሃይ ባይ ነው ቅፅል ስሙ በቃ ስንገናኝ ሃይ ይላል አንዲት ቃል ሳይተነፍስ ስንለያይ ባይ አምሻ ልዩ ልጅ ነበር ምድረ ኩታራ ከየዶርማችን ሱከ ሱከ እያልን ወደ ዝላስሰ ስንጣደፍ አምሃ ፀዳ ባለ ፓጃሮ መኪናው ከተፍ ይላል እንግዲህ እኛ ባየነው ነሺ ሰላምን የምንሰካ የዋህ ከተሜዎች የአመሃ ተድላ እና ሀብት ተደማምሮ እንኳን አብደት ድብርት በአመሃ አጠገብ ያልፋል ብለን በምን አባታችን ጠርጥረን ፀጉራም ውሻ አለ ሲባል ይሞታል እንዲሉ አበው በሀብት ፀጉር የደለበ የመሰለን አመሃ አለ ስንለው ለቀቀ ከ አመሃ እና እኔ ጓደኞች ነን እንደውም አመሃ ሁለት ጓደኛ ብቻ ነው ያለው እኔና ናትናሌኦፅ የሚባል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አብረው ሳንፎርድ የተማሩ ልጅ በቃ ሌላ ጓደኛ ፖም ዘለምያው ፍቅረኛው እንዳለች ሆና ቤቱ ሁሉ ወስዶ ከሞልቃቃ እናቱ ጋር አስተዋውቆኛል አንደ አመሃ እናት በጣም አጭር ጅንስ ቁምጣ የለበሰች ወጣት እናት ከዛ በፊትም ከዛ በኋላም አይቼ አላውቅም የአግሮቿ አረዛዘም ሰበር ሰካ አረማመዷ ወጣት ይፈትናል ክላይ ጣል ከአስተያየቷ ጋር ተዳምሮ አድናቆቷ እናታዊ አድናቆት አልመስልህ አለኝ የለም የለም እቺ ሴት የአናት ቀለም የላትም ፊት ለፊቴ ተቀምጣ አንድ አግሯን ሶፋው ላይ አውጥታ በረዣዥም የእጄ ጣቶች ጉልበቷን በስሱ እንደማከክ አደረገችው ቁምጣዋ ተሰብስቦ የተላጠ ብርቱካን የመሰለ የደላው ሰውነቷን እጋለጠው ጥርት ያለ የታፋዋ ቆዳ ላይና የሚያማምሩ የእግሯ ጣቶች ላይ ዓይኔን አለማሳረፍ አልቻልኩም በዛ ላይ ውስጥን ሰርስሮ የሚያይ የሚመስል አስተያየቷ ምነው ባልመጣሁ አስባለኝ በምድር ላይ ያሉ እናቶች ሁሉ ሽንሸን ቀሚስ ዩኒፎርማቸው ይመስለኝ ነበር ያደግኩበት መንደር ሁሉም የሚለብሱት እንደዛ ስለነበረ ሲቀመጡ እንኳን ዘርፋፋ ቀሚሳቸውን እንዴት ሰብሰብ አድርገው እንደሚቀመጡ ሳስብ የዚች እናት ነገር ግራ ገባኝ መቼም እናት ምን መምሰል አለባት። ብሎ አዛም ግብ ግብ ፈጠረ በቃ ይሄ ልጅ ነዢ ሁሉ አልጥመው አለው ሊያብድ አስር ቀናት ብቻ ነበሩ የቀሩት ሦስተኛ ምልክትአብድ ሌላ ቀን መኪናውን እየሸከረከረ ወደ ማቆሚያው አመራና የዶከተር ታደሰን አሮጌ ዲኤክስ መኪና አርፋ በቆመትበት ከኋላዋ ገጫት ድሮም ሆድ የባሳት ነበረች ከዛም ሰው ተሰብስቦ ወሬ ሲያይ አመሃ ረጋ ብሎ ወረደና ልከ እንደ ትራፊክ ፖሊስ ኮስተር ብሎ ግጭቱን ከተለያየ አቅጣጫ አይኑን እያጨነቆረና አንገቱን እየሰበቀ ከተመለከተ በኋላ ፎቶ የሚያነሳ ነበር የሚመስለውን ወደ ዶክተር ታደሰ ቢሮ ሄደ ሳያንኳኳ በሩን በርግዶ ገባና ዶክተሩ ላይ አፍጥጦ አንተን ብሎ ዶከተር መኪና እንኳን በስርዓት ማቆም የማትችል ብሎ ሙልጭ አድርጎ ሰድቧቸው ወባ ይሄ ልጅ እብድ ነው እንዴ አሉ ዶከተሩ አራተኛው ምልክት ዘመናይ ሄለን የምትባል ዘመናዊ የዲፓርትመንታችን ልጅ አለች ምንም ነገር ስትናገር ለነገ የማትፅ ውይ አሷ ጣጣ የላትም ፍሪ አኮ ነች አያለ ለእብደት የቀረበ ዘመናዊነቷን ተማሪው ያባባሰባት አመሃ ጋር አንድ ሰፈር ናቸው አንደውም ቤተሰብ ናቸው ማለት ይቀላል ጨጨጨጨጩጨ ኡጭ ጭጭ ቃን አመሃ እኔ እሷ ሆነን ዩኒቨርስቲው ው ን እ አንድ መናፈሻ ውስ ጨታችን ሲያልፍ ይሄ ስድ የሆነ ሰውዬ ባለፈው በዘኳኤ ጥ እንደተቀመጥን አንዱ አስተማሪ አስገብቶ ቀሚሴን ሊገልበው አለች ጅ ሃ ወደ ሰውዬው ኢድር ያዝኩት መጠርጠር ጀምሬ ነበር አምሽሸ ለቀቅ አያደረገ አንድ ር ሲነሳ እንቅ ምን ነካህ አመሃ ስትቀልድ እኮ ነው እሷ ዮ አልኩት ቁየቀላድሽ ነው አላት አመሃ ወደ ሄለን ዞሮ አዎ እንድትል ጠቀስኳት እም ከማለቷ አመሃ በጥፊ አጮላት አስደንጋጭ ነዝር ነበር ስድድብ ጀመሩ ፕባ አለችው ሰው ስትሳደብ ህላ አለ አይቻት አ ሸርሙጣ አላት ከአመሃ ይሄ ቃል ይወጣል ብሎ ማንም አይገምትም ቆሻሻ አለችው ላውቅም መናፈሻው ውስጥ ያለ ተማሪ ሁሉ ማጣማታም አላት ጎማ አባትህ ቾክ እያቦነነ ባመጣው ገንዘብ ስትሞላቀቅ ጠገብክ እና እንዳንቺ እናት በመሸርሞጥ ሃብታም መሆን ይሻላል ። ዶስፇር ለችበር ዳና ፋሎቻም ነበር ትና ከጎኔ ያሉት ጭርንቁስ ቤቶች በመደዳ የተሰ ወደ እኔ ቤት ን ቀች ሰ ከእኔ ቤ መስኮቴን ስከፍት ፊት ለፊት ያለው ቤት መስኮ ኑ ት ካለ በር ጋር በሁለቱ መደዳ ቤቶች መካከል ታፍት በ መ ሰን ስከፍት ፊት ፊትለፊቴ ያለው ቤት ጣራቸው ሊገጣጠም ምንም ያህል ስለማይቀረው በመካከላቾን በ አ የእግር መንገድ የሚያልፍ ሰው ረዥም ኮሪደር ውስጥ የሚያልፍ ሊመስለው ይችላል ኪሰረ ለይ አንድ ጠቀም ያለ ርምጃ ወደፊት ብራመድ ፊት ለፊት ያለው ቤት በር ላይ አርፋ ብ ይሄ ነው የተከራየሁት ቤት ለሁ ላፉ ነበሩ ፊት ለፊት ደግሞ ፊታቸውን ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ሌላ መደዳ ቤቶች ሜሮንን ተሻግሮ ሜሮን አለች ወይ በአንድ ርምጃ ርቀት ጣራዬ ከጣራው የሚነካካው ቤት ውስጥ ፊት ለፊቴ ሜሮን የምትባል ልጅ መኖሯን ያወቅኩት ቤቱን በተከራየሁ በሁለተኛው ቀን ነበር በጊዜና ቦታ ርቀት ትቼው የመጣሁት ሜሮን የሚባል እንደ ጥላ የሚከተል ስም እዚህም መጣ ሜሮንሜሬሪሜሪቾ ሜሪዬይላታል የመንደሩ ሰው ጥቁር ትሁን ቀይ አይቻት አላውቅም ነበር ለሰባት ወራት ያህል ጧት እየወጣሁ ማታ እየገባሁ በሰላም ኖርኩ በአንድ ጠራራ የግንቦት ቀን ከከላስ ወደ ቤቴ እየገባሁ ነበር የፀሐዩ ቃጠሎ ከንፈሬን ሁሉ አድርቆታል ሰውነቴ ሁሉ የተነነ ነው የመሰለኝ ድርቅ የመታኝ ቀዝቃዛ ውሃ ለመግዛት ጫፍ ላይ ወዳለች ኪዮስክ ሄድኩና ቀዝቃዛ ውሃ ስጭኝ እስቲ ብዬ አስር ብር ባለሰሃኑ ሚዛን ላይ ጣል አደረግኩላት አስር ብሩ ሚዛኑ ላይ ሲያርፍ ሚዛኑን ዝቅ አላደረገው ከፍ ቀዝቃዛ የለም ። በተለይ ዓይኗ በተለይ ቁ በ ይክ ዋቀ ገና የተፈታ እንደሆነ ያስታውቃል በተለይ ደግሞ ጡቷ የ ነገሯ ሊተኮስ የተሰናዳ የሆነ ተተኳሽ ነገር በተለይ ደግሞ ሁሉም ቆንጆ ነበረች ግን ልጅ ነበረች ማር የተንጣለለበት ሜዳ ይመስላል ቢ እደ ን መሙ ነው ዞር ሰትል መቀመጫዋንም አይቻለሁለምን ይደበቃል ለእስራ ስድስት ዓመት ልጅ ይበዛል ግን ቆንጆቆንጆ እና ልጅ ቆንጆ ልጅ አንትፍ ትፍ ትፍ አደጊ መቼም አዲሳባ ቆንጆ እያጣመመ ነው የሚያሳድገው ለማንኛውም እደጊ ከእኔ በር ወደ ራሷ ቤት ስትሄድ እኔም ውብ ሰውነቷን ቆሜ ስገመግም አንድ መንገደኛ ታዲክ ሜሪ አላት እርፍ ሜሮን ናት ለካ ። የመንደሩ ሰው እርጉዝ ገ መ ጀምሮ ፕሚወለደው ልጅ አረብ ይመስሳልአይመስልም አያለ ር ገሪ ሲያሲዝ ከረመ አርሴማ የሚያምር ክልስ ልጅ ወለደች ገና ከአራስ ቤት የ ዝሥ መነሻው ያልታወቀ ወሬ ይናፈስ ጀመረ በጠ ታናዊ ዘ ቱ ለሞላ ወንድ ተባለ አንገት ደፊ አገር አጥፊ ተባለ ይሄ ወሬ እድሜው ከሳምንት አላለፈም የመልስ ምት በሚመሰል ሴላ ወሬ ተተካ ጎጐርሴማ ያረዝኾችው ከኪዌቱ አሚር ሁሰተኛ ልጅ አብደል ናስር ነስረዲን ነውአነሱ ቤት ነበር የምችሰራው ይሄንኛው ወሬ ከመጀመሪያው የበሰጠ ገነነ አንደውም በቅርቡ መጥቶ ሰፈራችንን በሊዝ ሊገዛውና ለአርሴማ በኢትዮጵያ አንደኛ የሆነ ሕንፃ ሊገነባላት እንደሚቸል ሁሉ ተወራ ሲወዳት መቸስ ለብቻው ነው አሷን ሲያይ ጥምጣሙ እስኪበር ነው በደስታ የሚምነሸነሸው እየተባለ ወሬው ደመቀ ጥምጣሙ እስኪበር የሚያፈቅር የአሚር ልጅ እዚህ ጭርንቁስ መዝደራችን ውስጥ መጥቶ ለማየት አኔ ራሱ ጓጓሁ የፍቅርን ኃያልነት ለመታዘብ አሰፈሰፍኩ ጾ ን በዚህ ሁኔታ ሕፃኑን ልጅ ኢያቱ ኃይለሚካኤል አሉት ኃይለሚካኤል አብደል ናስር ነስረዲን ለሚኖረው ወዳጅነት ይህ ታሪካዊ እንቦቀቅላ ታላቅ ሚና ሳይኖሩ አይቀርም ናክ ራን ኦስር ዓመት እስኪሆነው ግን አባቱ ነኝ ያለ የአሚር ልጅ አልታየም ም ን አሚሩ ቁርቱበት ዘበኛውም በመጣና የአባትን ጣዕም ባወቶው እሉ በቁጭት ተመለሱ እነጀሜላ ከእርሴማ በኋላ ሜሮንና ጀሚላ አረብ አገር በመሄድ ሁለት ዓመት ቆይተው መ ዲሪ ወጻጭመሕ መ ም ጨመ ሙ መሙጭሙ ዶስሓርለቻበሯዳናሌተዎም መግባት ተከልከሎ ነበር ወልቁ በአንዴ ቤት አዲስ ምንጣፍ ስለተነጠፈ ጫማ ሳያ ኗ ተኛ አግሩን በአየር ላይ አንዳንጠለቁ ነግ ምንጣፉን የረገጠ አንግዳ በጀሚላ ጩኸት ሁ ና ጣፍ ወዲያ አንሽልኝ ደር ቆማል እማማ ሐዋ የጀሜለ እናት ታዲያ ይሄ ም ብክ እ ቦኒ ሐት ረኝ ደራሽ ጎረቤቶቼን አላቀቀብኝ አሉ ሲቆይ ግ ጣችን መግባት ጄ በሞ ተነ መመሪያ ቤተሰቡ ከዛም ሁላችንም መገደርተኞች ከነጫ መሮነ ብ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እየደፋች እ መጣች አካባቢ ደግሞ የተረፈ ምጥ እየደፋች አስጊ ህክ ጋሪ ለልጆቹ መከሰስ ይሆናል እህሉን አትድፊ ጡር ሰ ብዞሳል ። ዴጨሃ ዲሰም ይሰ ዉኗ እየተባለ እስኪዘፈን ወላ ሙሾ አስኪወርድ ድረስ በቃ ኦዲስ አበባን ባዶ የሚያደርግ አገቦቦነ ሳይቀር ከስሩ ነቅሎ ህንድ ውቅያኖስ የሚጥልአዲሳባ የምትባል ከተማ አዚህ ነበረች ምከዝህሩ ቦምብ እንዲኖረኝ እፈልግ ነበር አንደ እጅ ስልኬ በፈለማኩበት ሰዓት ቁልፎቹን የምጫዚ ት ባልታወቀ ፍንዳታ ጠፋች እንዲሉ ባለታሪኮች ምክንያት ነጋሪ ባለታሪከ አይተርፍጣ ኒውክሌር ቦምብ እንዲኖረኝ እፈልግ ነበር ሰዎች የግል ቤትና መኪና ቢኖረኘ ብለው እንደሚመኙት ቦምብ ቢኖረኝ ኦያልኩ እመኝ ነበር እዚህ መሐል አዲስ አበባ ሲፈነጻ ንዝረቱ የሩሲያን የበረዶ ግግር የሚሰነጣጥቅ ካናዳ ሊታጨደድ የደረሰውን የስንዴ አዝመራ የሚያረግፍ ኒውክሌር ቦምብ ይሄ የተመኘሁት ቦምብ ቢኖረኝ ለመጥፎ ነገር አልጠቀምበትም እንደ ቤት ዕቃ አንደ ፍሪጅ ቁምሳጥን በቀጥታ ወስጄ አቶ ቀለመ ወርቅ ግቢ ውስጥ መጠሉ ላይ አስቀምጠውና እገዲፈነጳ ቁልፉን አጫነዋለሁ ቡምምምምምምምምም ከእኛ ሰፈር ጀምሮ አፈር ነሸ ድንጋይ ዛፍ ነሽ ተራራ ነሸ እአየጠራረገወደታች ወደ ሜከሰኮ ሕንፃውን ሁሉ አመድ እያደረገ መገገዱነ ሁሉ እየነጎለባበጠ ይወርድና ወደ ጦር ኃይሉች አቶ ቀለመወርቅ አዛ ወንድም አላቸውነከዛ አየር ጤና ዓለም ባንክ አዲስ ቤት አያስገነቡ ነው ተብሏል ዓለም ባንክ አካባቢ ዚ ባ ጨ ነቀል አደባባይ አድር ዶክር ቻዐር ዳና ፌጐቻመጮ ደግሞ በ አደ ጎካ ሻንቸስ ነሽ ሀፆ ሁለት ቺ ኮተቤ በኩል ሲቪል ሰርቪስ እዛ ህ መገናኛነ መሪ ሲ በኮ ረገበ የአ ሥነ አስጣ ተምሮ ላይገባው የመንግሥት አህል ይርዳ ት ትልቁ ልጃቸው ሠዘያሳ በሀሳቡ በአንድ ጀምበር ዓለምን ማጥፋት ይችላል ሰቦ መብቴ ኦ ማጣ እምንጠራራ በውራጅ የምትንደላቀቅ አዲስ አበባን ቀር ን እንኳን ይህቺን ቢጢቃ ሦ ህ ብቃ ጠጅ አያጠጣች ጮማ እያስቆረጠች አቅፋ ደ ጠጥ እንቱ ብላ ባኖረቸው ዘው በላ ጭራቅ ሽማግሌ ምክንያት አሸብር የሚባል ቂሙን የማይረሳ ጠላት አ የሚ አዘብር አዲስ አበባ አዲስነቷን ሳትወድ ተነጥቃ እዲስ ፍራሹ ትሁሩናታለኙ የተባ ብ ፃዎቿን የፍርስራሽ ከምር ማድረግ ነውበሀሳቤ ሕን ታሪክ ማድረግ ዚህ ዞ መንገድ ነበር እያለ ያረ እስኪያዝንላትለወሬ ነጋሪ የሚተርፍ ክሷ ቦ ድረግ ይህቺን አመዳም የሰው ፊት እያየቾ የምታዳላን ወረተኛ ከተጣ ፋላ ው ዞሩ ጣድረግ ደግሞ ከሷም ብሶ አዱ ገነት ኡኡቴክ ህ አያልኩ ሳስብ ነፍሴ ትረካለችውስጤ ይረጋጋል አዲስ እበባን የ አ ሰኛልደስ ይለኛላ በቁጣ የጋለ ሰውነቴ ይቀዘቅዛል አዕምሮዬም ተ ፈአት ሓሰቡ ይመለሳል አበቦች አበባ ሊመስሉኝ ይጀምራሉ አይኔም በጎ በጎውን ማየት ይጀምራል ዐርውር የሚለውን ሰው እና መኪና ቆንጆዎቹን ሴቶች ባጠቃላይ ሕዝቡን ማየት አጀምራለሁ ግ ሁሉንም እጠላቸዋለሁ አልወዳቸውም ፐላቻ የዘወትር ጸሎቴ ነው የጥፋት ምኞት አባታችን ሆይ የዕለት ድጋሜ ምነው በደፈናው ጥላም የሚል የአርጎ ዝንብ ቢንጋጋም አዲስ አበባን ከነሕዝቧ አልወዳትም ደግሞ አዲስ ነዳዬአእዱ ገነት እያሉ ይመፃደቁላታል ኡኡቴአዱ ሲኦል ። አቲዬ ነው የምላት በዚህች ምድር ላይ ስሟ ላይ ዬ ጨምሬ አቆላምጩ የምስ ራፋ ብቸኛ ሰው እኔ ልጄ አሸብር ብቻ ነበርኩ እንደኛ ከፍል አስከመዘገብ የአባት ስም አልነበረኝም ልክ ትምህርት ቤት አቲዬ ወስዳኝ ስመዘበ ጉጉት የመሰለው መዝጋቢ አናቴን አያጣደፈ ጠየቃት ድሪቶ ቀሚሷ ለዓይኑ ቀፎት እያመናጨፅ የእኔን ስም ጠየቃት የገቀት አስተያየቱን እናቴን ዝቅ የሚያደርግ የፊቱን ገፅታ ኣይቼዋሊኑ በዚያው ድሪቶ ቀሚስ ሰር በፍርሃት ተከልዬአይቼዋለሁ ቅንድብና ቅንድቡ አስኪነካኩ ሲጠሙ አናቱ ላይ ሲኮሳተር ለራሷ ኑሮ የገላመጣት እናቴን ሲገሳምጣት አይቼዋለሁ አቲዬ አስመዝግባኝ ከፊቱ ዞር ስትል ፊቱን አጨፍግጎ መጥፎ ጠረን አንደሚያባርር ሰው በግራ ኦጄ እየሩን አያራገበ ሲያባርር አይቼዋለሁ በአርግጥ አቲዬ አማማ የብርጓል ቤት እንኩሮ እያኩረቹ ነበር ምዝገባው ዛሬ ነው የሚያልቀው ሲሏት ነው ብድግ ብላ ሳትለቃለቅ የመጣቸው ቢሆዝ ልክ ቆሻሻ እንደሸተተው ሰው ሁሉ እንዲያየው አድርጎ አጁን ያራግባል የአማማ የብርጓል ቁጥር አንድ የጠላ ደንበኛ እንዳልሆነ ሁሉ አሻሮ ሸተተኝ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ ይላል ። ም ናት የሞላባት ውጪዋ ላበላት ብዙ የምትታለብ አላቢም ታላቢም በግፍ የሞላ አብረቅራቂ ፋሌ የተቀባ ሰፊ በረት አንዳንድ የአሜሪካ ላሞች ከሰው ልጆች የበለጠ ከብር ፈር ው ላም ስላኳ ወይም ላም ብቻ ስለሆኑ አይደለም ወተት ስለሜታለቡ ስጋቸው በላና ሌላ የምት ላም የሚታረድ በሬ ስለሚወልዱ ይሄ የዓለማችን የደነዘ የምጣኔ ሀብት ቀመር ነው የበለ የሚታለበውን የበለጠ ተንከባከበው ይልኻል በአደባባይ በክራሻት በታነቀ ተወካዩ በሐ ነኣ መሪነት የሰግብሣብነትና የከፋት ኪራላይሶ የሚደግም አህዛብ ከተሜ ይባላል አገር ይሁን ሰው ምንም ከሌለው ምናምቴ ነው ይገፋል ይረገጣል ለጠብታ ነዳጅ አን አገር ለው ሲፈጅ ዓለም ጭጭ የሚለው ለፅድቅ የሚሆንን መንገድ በግፍ ለመቀየስ ነው ካዕ ሰብዓዊነት ገደል ይግባ ብለው ሰው መሆንህን ሊክዱ የሚዳዳቸው ሁሉ በዕድልም ይሁን በችሎታህ አምልጠህ ሰው ስትሆንባቸው ገደል ያስገቧትን ሰብዓዊነት ጎትተው የሚያወጡነነነ ገመድ አንድትሰጣቸው ፊትህ ቁመው ጅራታቸውን ይቆላሉ ደግነቱ ጭራቅ ለጭራቅ እስከስላ አይጨካከንም የጭራቅ ሕግ አለ የጭራቅ መሀላ በየወንዙ የሚማማሉት ዓይነት አንደ አ አይነት ሚስኪን ለልፋት የፈጠራት እንደ አህያ ያሻቸውን የሚጭትባት ፍጥረት የሚማግሉበኑ ወንዝ ዳር ከተገኘች አደፈረሸብን ከማለት አይመለሱም ፍፅ ምነዕም እንደሰው ባልቆጠሯት እናቴ ጉልበት ሰው የሆኑ ብዙዎች ሰው ብቻ አንዳልሆኑ ይልቅ በጣዖ ሰው አንደሆኑ ሲሰማቸው ሆከጣት ጣት ይበላለጣል የሚል ተረት ሁሉ አላቸው የእ ወጣት ሰውነት ላይ ኣይናቸውን ያቁለጨልጩ ጀመረ ቀለመወርቅ የሚባል ካፖርትና ከብ ኮፍያ የማይለየው ባለ ትልቅ ቤትና ባለ መኪና ሰው ነበር አሱስ አሁንም አለ እኔ ውስጥ ከሞተ ቆየ እንጂ በውስጤ ሚሊየን ጊዜ ድየው ሚሊየን ጊዜ ተነስቷል የከፉ ሰው ነፍስ ጣር ይበዛበታል ሁሉም ሰው ጋሸ ቀለሙ ነው የሚለው እና ይሄ ካፖርታም ቤታም እና መኪናም አጋሰስ በእናቴ ቁንጅናና ወጣትነት ቋመጠ ትልልቅ ልጆች አሉት ሚስቱ ጋር ተፋትቷል ባይቆ ነበር የሚገርመውነ ይሄ የአምሳ ምናምን ዓመት ሰው አንዲት ፍሬ ልጅ ሊያጠምድ ዘርፍ የምትባል አቃጣሪ ያረጀች አሮጌ መረብ ሰፈሩ ላይ ወረወረ ዘርፍዬ አንዴት ያሰችወ። ያፍፅ ፊድሃም አቲዬ ለስድስት ወር ከሰውነት ተራ እስከትወጣ ለባለኪዮስቅ ስትሰራ ከከረመኗ ከረምት ገባ ባለኪዮስኳ አቲዬን በንስር ዓይን ስትከታተላት ነበር ከእያንዳንዷ ነ ሟር እየተሽቀዳደመች ነበር አንድ ማለዳ የአቲዬን ድሪቶ ልብሶች በፌስታል ቋጥራ ከድፍን ነ ብር ጋር ሰጠቻትና በይ አግዜር ይከተልሽ ብላ ከቤቷ አስወጥታ ወረወረቻቅት የአቲዬ እ ገፍቶ ነበር የቀለመወርቅ ፅንስ ከውስጥ የመንደሩ ሰው ከውጭ አየገፋ ሰው በሞላው እዢ ኦናቴን ምድረ በዳ ላይ አቆሟት አቲዬ ስትፈጭ እና ስታነፍስ የዋለችው የምስር ክክ ብናኝ ፊቷና ፀሦሯ ላይ ተነስንሶ ነበር ከስዬኡኤ ወር በፊት የነበረችው ልጅ አግር ቆንጆ ልጃገረድ ናት ቢባል ቀለሙ ራሱ አያምንም መን ቆመች የክረምት ዝናብ ያካፋል አንድ የመቪና ሷቃ መለዋወሜ ሱቅ በር ላይ ፍዝዝ ብላ ቀመሏ ምንም እያየች ምንም ሰው ምንም መኪና ምገም ቤት ህይወት ዝም የምትልበት አዕምሮ ዝም የሚልበት የሰው ልጅ ለሆነች ቅፅበት በቁሙ የሚሞትበት ቅፅበት አለ አይደል አቲ በቁሟ ሞቱፍ አላዛርን ከሞት ያስነሳ ራሱም ከሞት የተነሳ ክርስቶስ አቲዬ። አለች ግራ ገብቷት ከፌቸለፍ ቱን ከፈትላቸው ምነው ትለኛለች እንዴ በይ ነይ አሁን እቃ ማስቀም ካና መልክ ማው ለ ድንኳን ልናወጣ ብንል ቁልፍ ይዘሽ ጠፋሽ አገር ሎ ኣንድ ተቃ ረይድ ጨነ አገነ ፍለጋ አለ በማማረር አቲዬ ቁልፍ ልትሰጠው ን ሃና ብሊ ወደ አድጉእ ሚለ የሰውየውን የማያቋርጥ ድንፋታ እየሰማች ይቅርታው ነ ውን ቀጥጫጧ ቤት ተመለሱ ለፋፊው መንገዱን ሙሉ እየነተረካት ነበር ር ወ አገር ተረፈኝ እንዴዘርፌ ቤት ከዘርፌ ቤት ጀሚላ ከዱ ው ደ ር ብትለ ዝናሽ ቤት ዝናሽ አንዳንዱ ሰው አያባራም ከአሱ ያ ሲሎት ያሉትን ሁሉ ይዘረግፋል ሌሎች በናቁት ልከ ሊንቅ ይፍገመሞኝ እቃ ቤቱ ሲደርሉ ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ነበር ነጭ የአቃ ሙጫኛ መኪናም ቆማስ መኪናዋ ጎን ነጠላዋን ያዘቀዘቀች ሴት ጀርባዋ ላይ ፎጣ ጣል የደረገች ፀጉሯን በሻሽ አ ከቀሚሷ ስር ቱታ ሱሪ የቱታውን ጫፍ ካልሲዋ ውስጥ ጠቅጥቃ ነጭ ሸራ ጫማ የተጫ ደልደል ያለቸ ቀይ ወይዘሮ ቆማለች የአዲስ አበባ ሴቶች ሀዘን ማካበድ ይችሉቢቃል ትጥቃቸው ሲታይ ዘመቻ የሚሄዱ አኮ ነው የሚመስሉት የሟችን ነፍስ ሊያስመልሱ ያሰቡ የከተማ አርበኞች እች ከራስ ሻሸዋ አስከ ኦግር ካልሲዋ የነገርኳችሁ ወይዘሮ አጥፍ ወርቅ ትባላለች ዋናሮ መንገድ ላይ ወደ ግራ ታጥፎ ከሹልቃ ክትፎ ቤት አጠገብ ያለው ባለ ሁለት ፎቅ ሆቴል የአር ነበር ጋሪ መቆሚያው አጠገብ ነዳጅ ማደያው ኋላ ያለው ሰፈ ግቢ መኖሪያ ቤቷ ነውእና አች ሀብታም ሴት አቲዬ ተጠርታ ከመድረሷ በፊት በወሬ ወሬ ዘበኛው ነው የጠፋው ። ለ ን ጣሪያቸው መንገዱ አቶቶ የያውን ብሳ ዕ ብርሃን ሲጠፋ አብሮ የጠፋ ይመስለሄ ል እንጂ ቀ ከትላንቱ በላይ ደምቆ ካንተ በላይ ገዝፎ ከፊትህ ይመልእ ን ከሚስች ፀሐይ ወጋጉን ሽ ም ይከተልሀል ጣ ፋንታዋን ከ አላመለጠቸውም ከባርነት ወደ ፍኔሩ ባርነት ወስጥ ጠበቃት እንጂ ጥቶ ውርማ ውጦት የነበረውን የወደ ተቀይሮ በትልቁ ዘራች ስ ዞ ን ሆቴልም ቀጥ አድር ቁን ቤት ውበት ትደፋበታለቾ ፀዞሮ እጥፍወርቅ ጋ የያዘችው አቲዬ ራሷ ነበረች በታለቾ አዩም ቴሉን እንጀራ ሙሉ በሙሉ ትጋግራለች የኣልቤረጎዎቹን ማዱ ሆኖ በጣም ደስተኛ ነበረች ወይዘሮ አጥፍወርቅ ደግ ሴት ነበረችና ምንም ልክ ር ለተዩ ባርነት ጣፋጭ ነበር መሀተመ ጋንዲ ወደ ወይዘሮ አጥፍወርቅ ግቢ ጎራ በዜ ድር ወስፋእኛም የታገልነው ለዚህች አይነቷ ባርነት ነበር በርቱ ብለው የሚሄዱ ይመስ ድብ በእርግኖ ወይዘሮ አጥፍወርቅ አቲዬን አንጀራ ጋግሪ አላለቻትም ብ አየተባለ በቀን የሚወጣውን ብር ስትመለከት ምጣድ ር ክክ ን እንጂ የሆቴሉን አንሶላ አጠቢ ያላት ማንም አልነበረም አጣቢዋ ስትጨማለቅ ስታያት አዬ የኔ የለብ ሰው ምነው እቴ ሰው የሚተኛበተ አይደሰም እንዴ አለችና እጄን ሰቅስቃ ዝቾበትእቦ የእጥፍወርቅ ቤርጎ አንሶላው ብትል ፎጣው አንዴት ይጸዳል እስኪባል የወይዘሮ አናፍወርቅ ልብ እቲን በልጅነት መንበር ላይ ወስዶ አስቀመጣት እኔንም በልጅ ልጅነት ከ ሚው የእኔ ነበር እንዳሻኝ የምሆንበት ግዛቴ የሳሎኑ ልቃ የእኔ ነበር ጆሮ ጭው የሚያደርግ የጋ የተከሰከሰበት ሶፋ ላይ ሸንቼበታለሁ ወተት ደፍቼበታሰሁ አቀርሸቹበታለሁ ለዓይን የሚያሳሳውን የቡፌ ዕቃ አንኮታኩቹቼዋለሁ የወይዘሮ አጥፍወርቅን ባለ አልማዝ ፈርጥ የአንገት ሀፀል ከአገገቷ ላይ በጣጥሼዋለሁ የዚህ ሀገር ወርቅ አንጥረኛ አይሰራውም ተብሎ ተቀምጦ ቂ የፋናዬን እህቴ ማለት ናት የወይዘሮ እጥፍወርቅ ልጅ ቀይና ውብ ፊት ቦጫጭሬዋለሁ ሩኒዬን አንደ ሀፃን ልጅ ነበር የማስሰቀሳት አዬ ስትነግረኝ ፋናዬ ከትምህርት ቤት ሰትመጣ ቦርሳዋን እን ጵብዩብ ነው ሱቅ የተሰቀለ አሻንጉሊት ካየች የሕፃን ልብሰና ዕኔ ለመግዛት ከእናቷ ጋር ብር ስጭኝ አልሰጥም ጦርነት ነው። መገገድ ላይ ሰበር ሰካ የሚሉ ሴቶች ሁሉ ከውበታቸው በፊት መታጠቢያ ቤታቸው ነው ዓይኔ ላይ የሚደቀነው ደንገተኛ ፍተሻ ይደረግ ቢባል ከዝርክርኩ ወንደላጤ ስነት ጉድ ሴቶች አሉ ስንትና ስንት ወር ሙሉ ሰው ሶ ት ለ ን በተማርኩባቶት ኪነት ሸ ንፋስ የሚከምረው ደራሸ አይንካን የሚሉ በዛ የልጅነት አድሜዬ ተላላ እርምጃ ዳዴ ባልኩባት በህይወት ውጣ ውረዴ ነበር ሴትነት ደራ ዶጽሥ ዲጄ ለና ፊሎሞሞም ተስፋ የቆረጥኩት ንፋስ የሚበትነው የምድረ በዳ የአሸዋ ከምር ነው ብዬ ኣል አጠናግረን አንድን ልጆች ሴት መስለውኝ መቼስ በሕይወት ውስጥ ሕይ ዛኑ የሚያደርጉን አባይ ሚዛኖች አይጠፉ ሰፍ ዕሪ ሥፖ መማርን ጌታ ይባርከው መማር መቃጠል ነው ይላሉ ተምሮ ስ ለል አዜ ሆነቾ ከ ቀደም ብዬ እንደገለፅኩት አንደኛ ከፍል እስከመዘገብ የእባት ስም እ ብር ብቻ ነበርኩ ልከ ትምህርት ቤት አቲዬ ወስዳኝ ስመዘገብ ጉጉት የመሰለው መዝጋቢ ድሪቶ ቀማሣስ ለዓይኑ ቀፎት አያመናጨቃት አይቼዋለሁ ተመዝግቤ ስንመለስ አቲዬ ከፊቱ ዞር ስትል ፈ አጨፍግጎ መጥፎ ጠረን አንደሚያባርር ሰው በግራ አጁ አየሩን እያራገበ ሲያባርር አይቼዋለሁ በኦርግጥ አቲዬ እማማ የብርጓል ቤት እንኩሮ እያነኮረች ነበር ሞዝገባው ዛሬ ነው የሚያልቀው ሲሏት ብድግ ብላ ነው የመጣቸው ቢሆንስ ልከ ቆሻሻ እንደሸተተው ሰው ሰው አንዲያየው አድርጎ እጁን ያራግባል አንዴ የአማማ የብርጓል ቁጥር አንድ የጠላ ደንበኛ እንዳልሆነ ሁሉ ሊያስተምረን ከፍል ውስጥ ሲገባ እንደባቡር ሀዲድ የረዘመ የጠላ ትንፋግ ተከትሎት እንደማይገባ ሁሉ ነብር አየው ያንን የውሻ ልጅ አስተማሪውን አእንደጠመድኩት ጡረታ ወጣ ደግሞኮ አያፍርም መንገድ ላይ ላገኘው ሁሉ አኔ ነኝ ያስተማርኩት እያለ በኩራት ያወራል በርሱ የትምህርት ዓይነት ብቻ ዶክተር የሆንኩ ይመስል። አለችኝ ነገርኳት ቆንጆ ልጅ ናት እንዴም አንድ ቀን ሽ ዋሲሁን ጋር ሆናችሁ ኣሟት በመኪና ሆስፒታል የወሰዳችኋት ልጅ ናት እኮሁ እና እሷ ልጅ ቆንጆ ናት ኣንዴሦ ምን ልበል ጨነቀኝ እኔ አንጃ አልኩ ዝም ስትል የጨረሰች መስሉኝ ልሄድ ስል መልኳ ከእኔ ይበልጣል አለችኝ ረ ብዬ ሳቅኩ ምን ያስቅኸል። ስ ከተማ ድልበ ከፍል ተማሪዎች ሁሉ አንደኛ ጎበዝ አንተ ነህ አሉና የምስከር ወ ጥቁር ኦምባሳ ኮከበ ፅባህ ምኒለሊክ መነን አዲስ ከተማ ረቀት ሸለሙኝ አኔ ላት ተማሪዎች ሁሉ አንደኛ ቆንጆ የሆነችው ዮርዳኖስ የት ተቀምጣ ፎራ ከሚማሩ ከተሰበሰቡት ሰዎች መሀል እየፈለግኳት ነበር ይሆን አያልኩ በዓይኔ ዮርዳኖስ ማሰት ማንም አይደለችም ለመጀምሪያ ጊዜ ከመሬት ተነ ነት ጉንጩን ሳይሆን በቀኝ በኩል ከከንፈሬ ጥግ ህም ንይ ር የሳመችኝ ልጅ ርቀት ላይ ነው የሳመችኝ ለሞላ ጉንጭ ኩል ሴንቲ ሜትር ር ቦሌ ከሚጣሩ የአስረኛ ዮርዳኖስ ቀይ ልጅ ናት ለነገሩ ቀይ ሳትሆን ጠየም ያለች ግን ቁ አትቀርም አቦ የራሷ ጉዳይ ገደል ትግባ ብትፈልግ ኤጭጭ ር አ ተመታና ሞርዳኖስ ቀይ ናት ቀይ ዳማ እያልኩ ስዛብር ማደር ከጀመርኩ እንኳን ሴት ልጅ ቆንጆ ወጣት ሴት ልጅ ነፍስ ካወቅኩ ጀምሮ ሰው ሲስመኝ የመጀመሪያዬ ስለነበር ዮርዳኖስ ጉዝጩን ሰይሆን ልቤ ላይ እንደሳመችኝ አርግጠኛ ነበርኩ ማስረጃ ብባል ከዛን ጊዜ ጀምሮ አተነፋፈሴ ልኮ አይደለም ሳያት የሆነ ነገር ያፍነኛል ሳላያት አንደ ነብር አዳኝ ትንፋሼን ውጩ በጉጉት በዓይኔ አፈልጋታለሁ ሳላያት ታፍፔ ሳያትም ታፍቼ ልሞት ሆነ ፈሬ አንድ ተኩል ሴንቲሜትር ርቀት ሓገቾ ዮርዳኖስ የምትባይ ምን ቆርጦሸ ነው ኽረ ከከን ብላት ደስታዬ ግን ታፍኛሰሁ። ሳትሰማ እሰይ ኽረ ደስ ይበልልኝ አለች ክእኔ የበለጠ ፈፕግ ብላ ምኑንም ምን ተገዥ እንኳን አላለችኝም በቃ ደስ ካለኝ ደስ ይላታል ከአዲስ አበባ ተማሪዎች ሁሉ አንደኛ ወጥቼ ሰልፍ ሜዳ ማውን ይማከራቀቶሽጅ ሐሬ አልኳት አዲስ አበባ ያልኩት ሆን ብዬ ነበረ የገፋሽ ሕዝብ ሰነፍ ነው ልጆ በአንቺ በተንከራታቿ በአንቺ ልጅ አፈር ድሜ ግጧል ተበልጠዋል በአጅ አዙር በልጠሻቸናል ለማለት ሌላም ለጣለት አቲዬ ፊቷ በፍርሀት ተወረረ ልጄን የሰው ዓይን ውስጥ ሊያስገቡብኝ አለች አቲዬ ደግሞ ሁልጊዜ እንተያይ የለ አልኳት ዓይን ውስጥ ግን ገብቻለሁ ልከ ነው ዮርዳኖስ የምትባል ቡዳ በልታኛለች በከንፈሯ በል ጧት ሂድና ማለፍህን ንገራት አለችኝ በአገጪ ወደ ዛፒ ቤት እየጠቆመች አቲዬ ከሚገርመኝ ባህሪዋ ማንንም በስም አትጠራም ተመልከቱ ምን ያህል አንደተበደለች እቾ ሴት የሰውን ስም መጥራት በራሱ መናቅ አንዳይመስልባት ትፈራለች ትፈራለች ከ እናም ለዛፒ ምን ብዬ አንደምነግራት አሰብኩ ዛፒ አንደኛ ወጣሁኻፒ አለፍኩዛፒ ሰካራምዛፒ ጠብራራ ዮርዳኖስን አፈቀርኳት ኡፍፍፍፍፍፍ ላብድ መሰለኝ መብራቱን አጠፋሁት ጨሰማው ውስጥ ዮርዳኖስ ገጭ አለች እች ግንባራም አግሯ ቀይ ነው ጡቶቿ ትልልቅ ናቸው ስትራመድ ይነቃነቃሉ ግን ጡት ሴቶችን ይከብዳቸዋልአይከብዳቸውም ታዲያ ዮርዲ ለምንድን ነው ስትራመድ ጎበጥ የምትለው ሸዮፒዲ ነው ያልኩት ። አንደ ቀልድ ነበር ሀሳቡን የጀመርኩት ልብሴ የብዙዎች ፊት እንዲበራ አደርጓሷ መግ ላይ ሴቶች ያዩኛል አንዳንዴ ማፍጠጣቸው ሲበዛ አነዚህ ሴቶች ግን ያልለበሰ ለው ያላብረቀረቀ ነገር አብስትራክት ይሆንባቸዋል ቶሎ አይታያቸውም እያልኩ አሰባለሁ ጀመረች ቆየት ጓደኞቿ ኤክስሬይ ነገር ነሸ ይሄ ልጅ ነገረችኝ አግረ መንገዷን ዛሬ ስለለበስክ ሳይሆን ኩህ መልዕከት ማስተላለፏም እንደሆነ አንጃ እንዲያ ልብስ ከ ዮርዳኖስ ክንዴን ጨምድዳ መሄድ ከ ለካ ገና በፈት ወብቱ ታይቶሻል አንዳሏት በፊት ከነድሪቶህ ሰው ሳያይህ በፊት ነው የቀረብ እውነቱን ለመናገር ሰው ራስ ወዳድ ነው በዚህ ሁሱ ሃሳቤ ውስጥ አንድ ጊዜ እንኳን ስለ አቲዬ ለላሰብኩም እኔነት ሲያደከመው የኖረ ሰው ሸክሙን ጣጥሎ ብቻውን የሜቆምበት ቀን አለ ደ ጥፋታችንን ብቻችንን የምንጋፈጥበት ራሳችንን የምንወቅስበት ደስታና ስኬታችንን በራሳችን ሄት ያመባነው ነው የምንልበት በቃ ራሳችንን ባቻ ቀን አንደዛ ሆፔ ነበ ሱ ሀሳቦች በስርዓት ተሰደሩ ሞተዋል ታዲያ ውጤት ነበረው በውስጤ የተተረማማ ያልኳቸው ጉዳዮች አፈራቸውን እያራገፉ በህሊናዬ አ ቅር ባዶውን የኖረ የልቤ ሥዕ ይሁን የእናት አገር ይሁን የፈጣሪ ያልለየለት ባለ ብዙ ር ት መዝሙር ታጅቦ ወደነፍሴ ከፍሪ ላይ አንደገና የተሰቀለ መሰለኝ እንደ ባንዲራ በሕይ ቀስ አያለ የሚሳብ ፍቅር ው ቦታ ሲሰ አንደ ሰው ስንቆጠርና ቤተሰብ ጓደኛ ጎረቤት ዕወንይፎ ና ፈደንፍቸኝን ሰፋን የሚተ የሰጠን ሲመስለን ከማሕበረሰብ ያፈነገጠ ውስጣዊም ውጪያዊም ሰን ንን የሆነ ነ ውስጣችን ራሱን ይመከራል እንደዛ ነው የሆንኩት አና ር መፍራት ጀመርኩ አንደ ሰው ከመቆጠር ስናልፍና አንፋሽ አከንፋሻችን ሲበዛ የሰልፉ ድ የምን አየመሰለን አንደገና ያገኘንበት አንረግጣለን መልካም መካሪ ካገኘን ወደ ሰልፉ ን የ ር ነገር ያውም በጭብጨባ ታጅቦ ይደገማል ካልሆነ ግን ማንነት ስም አሰማ ስብዕና እብድ የበላው በሶ ሆኖ ይቀራል የታዋቂ አውቅና መንኮታኮቱ የአገር ፖለቲካ ኢኮኖሚነ በልከ እንዳልተሰፋ ቀሚስ መንዘላዘሉ የትውልድ ሸሸት ከመጥበሻው ወደ አሳቱ የመሆኑም ነገር ሁሉ የማንነትን ሰልፍ መሳት ነው አጉል ወዴድኩ ብሎ ሰልፍ ስትጥስ የሚያጨበጭብልህ ጠላሁ ብሎ ጎትቶ ከሰልፍህ የሚያስወጣህ በሞላባት ምድር ጥላቻና ፍቅር አኩል የጥፋት መንገድ መሆናቸው የሚገባህ እንዲህ ራስህ ጋር ሃቅ ሃቁን ስትነጋገር ነው እናም ባነንኩ እኔ ማነኝ እኔ አሸብር ነኝ እናቴ አፀደ ትባላለች በዚህች ምድር ላይ የስጋ ዘመድ የምንለው የሰንም እናቴ በየሰዉ ቤት እንጀራ ትጋጣራለች ልብስ ታጥባለች አንደ ሰው ተከብራ አታውቅም ተሰፋ የምታደርገው አኔን ብቻ ነው ብቸኛ አላማዬ እዢ ሕዝብ ወገን አይደለም እናቴ ናት ማንም በፖለቲካ አመለካከት ቢራኮት ማንም ማንንም ቢከተል ስሜት አይሰጠኝም የትኛውም እምነት ወዮልህ ቢል በዚያ በዚህ ቢፈልግ በአምላኩ ቢያሻው በፖለቲካው ተከልሎ ቢቧዴደን እችን ታህል አይገርርመኝም እናቴን ነፃ ለማውጣት የሕይወት ጦርነት ውሰጥ ያለሁ ታጋይ ነኝ ሆቼ ሚኒ ነኝ ግዙፉን አምባገነን ሕዝብ ከትንሽ የእናትነት ግዛቴ የማባርር ቼጉቬራ ነኝ በስግብግብና ራስ ወዳዶች ክንድ ሰር በፅናት አልፌ ዮፃሂስኪን አናቴን ከፍታ በሚያረጋግጥ አብዮት ምድርን የምንጥ አንጄላ ዴቪስ ነኝ ፋራንዝ ፋኖን ነኝ የእናቴ ጠላት ድህነት አይደለም ስለነፃነት የሚቀባጥረው ሕዝብ እንጂ የሕዝብ ልጅ የሜባል ቀልድ አይገባኝም የእናቴ ብቻ ልጅ ነኝ ፅንፈኛ ነኝ ዘረኛ ነኝ አከራሪ ነኝ ከእናቴ ጋር በጭፍን የታሰሰፍኩ ሌላው የተረገመ ነው ብዬ የማምን ዘረኛ ነኝ ከአናቴ ወዲያ ታጋሽ ጨዋ ለሰው ልጆች አሳቢ አዋቂ ጀግና ዘር የለም የምል ዘ አከራሪ ነኝ ከአኔ እናት ሌላ ሌላ እናት አናት የማይመስለኝ አናም ጠላቴ ሕዝብ ነው ሕዝብን መበቀል ቀላል ነው ምክንያቱም ጠሳትህ የትም የሚገኝ እንደ ትቢያ አያፈሰከ የትም የ ምትበትነው ገለባ ነው አስተማሪ ብትሆን መጻ መጻመ አለ ጥላቻ አዕምሮው ውስጥ አየ ህህ ስር ናስ በ ህ ነው ይዘኸው ገደል ልትገባ ትቸላለህ የ ት በላዩ ላይ ፈርሶ እንዲቀብረው የማድረግ ስሴጣነ ግነበኛ ከእግርህ ዱላውም ከእጅህ ብትፈልግ ለ ቀይሽ ባለስልጣ ሃሳ በቡም ፋዋለህ ካሻህ እድሜ በንጀ ምናፍ ዞች በየሥንገዱ ትዶ ናኩን በድህነት አገዲጣቱ ታደር ብለህ አትሰጋም ሕ ያሰ ነው ለማረድ በትቆምም ቢለዋውን ስሎ ከነዝ ው አቆም ነጠላውን ህ ኳ ፍቶ ከ ወንድሙ ላይ የሚጨጩከን ፈሪሃ አግዚአብሄር ያለው ከሌላ ዓለም ረዱት ዕት ዳም ጉዛዥ ነው ሕዝብ ጠላትሀ ከሆነ ሦ ህ ። በዚህ ብቸኝነትና ረ ሄዳ ወደ አንድ ዓመት ስትቆይ እን ተመርቄ እስከምወጣ ሁለት ጊዜ ቤተሰቦቿ ጋር ውጭ ጉም ነበር ይፈጥንብኛል ራ ኣን ጠቀም ያለ ገንዘብ ለእኔም ለአቲዬም መላኳን አጃር ሌም ነገር ወደኋላዬ የሚፈተለከር በፍጥነት በሚበር መኪና መስኮት የምቃኘው እስኪመስሶ ካው በደንብ እንኳን ሳልመለከተው ነበር ለቂዶ ተሰ በቀለ የሰው ቤት ሰራዋን እያቁጮ የተሻኑ ቶች ብዎ ሰናም ሰርግ በኮንትራት ወጥ መሥራት የመሳሰለ ሥራ ላይ ብቻ ነቸ ቷል እጆቿ መሻከር የሚለው ሺ ነበር ድህነት የማይፋቅ አሻራውን ቆዳዋ ላይ አችሞ ማና ው የአሻሮና የማገይ ጭነ በማይገልፀው መልኩ ተፍረከርከዋል ፀይኗ ለዘመናት በ ፍርሀት ውስጥ እንዳያገገም ሆኖ ተጎድቷል ከዚህ ሁሉ በላይ ግን አቲዩ ልክ ን እፈራለሁ ን ነበር ከቀን ወደ ቀን ዝምታዋ አየከበደ ነበር የሚሄደው ዝምታዋና ፍርሃቷ በጣም ይበዛብኛል በተለይ ፍርሃቷ አንዳንዴ በዚህ ባህሪዋ አበሳጭና አጮህባታለሁ ምን ላድርግ ብለህ ነው አሹዬ ስትለኝ አንባዬ ይመጣል የመንደሩ ትንንሸ ልጆች ጋር መንገድ ላይ ስትገናኝ ቆማ ልታሳልፋቸው ትሞከራለች ኳሳቸው ወደ ግቢ ቢገባባቸው በሁለት እጂ አንስታ ትሰጣቸዋለች የሆነ ቦታ ሄዳ አንደ ትልቅ ሰው ወንበር ላይ ከመቀመጥ ይልቅ እየፈራች ምንጣፍ ላይ ወይም ቁጢጥ ብላ አንድ ጥግ ትቀመጣለች ማንም ሲመጣ ወንበር ትለቃለች ታክሲ ውስጥ ሳይቀር አንድ ቀነ ለአንዲት ልጅ ቦታ ልትለቅ ስትሞክር እጄን ይ በብስጭት አስቀምጫታለሁ በቃ አዕምሮዋ ውስጥ ትንሸ ነሸ የሚል ክፉ መሀተም አኑረውባታል ድህነት ገንዘብ የሚገዛውን ነገር ብቻ አይደለም የሚያሳጣው በነገሮች ሁሉ ሰልፍህን ከኋላ ያደርገዋል አንዳንዴ ክአቲዬ በአስተሳሰብም በገንዘብም የሚያንሱ መንደርተኞች አቲዬን ሲያዩ ራሳቸውን ሊቆልሉ ሲሞከሩ አያየሁ ይገርመኛል በቃ ይህቺ አዲስ አበባ ዝቅ ሲሉላት ሰው አናት ላይ ሞፃ ልትጨፍር ይዳዳታል ራሷ አናት ላይ ማንም ሲፈነጭባት አትነቃም እንጂ ቪ ያፍ ሪና ዮ ዩኒቨርስቲ ውስጥ የነበረኝ ሕይወት የአንድ መልካም ተረት ፍፃሜ ይመስል ነበር ልክ ከዛም በሰላምና በደስታ ይኖሩ ጀመር ተብሎ እንዳለቀ ተረት ብር አልቸገርም ነበር እድሜ ለዛፒ ጊዜ ባገኘሁበት ቀን ሁሉ አቲዬን አያታለሁ በየቀኑም አደውላለሁ አቲዬን በስልክ ማውራት ከባድ ነው በቃ ጥያቄዎቿ አንድ ዓይነት ናቸው አንጀራው ጥሩ ነው ።