Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መጃ መጋቢት ልዩ አትም መተናል ገግ በቅዱስ ዳንኤል ሰላም የጥበብን እናጣጥም መፅሔት ተከታታዮች ቅዱስ ዳንኤል እባላለሁ ብዙዎቻችን እናልማለን እናስባለን ብዙ እናቅዳለን እስኪ የኔን ምኖት ቢሆንማ ጥሩ ነበር እያልን ፃሳቤን ላካፍላችሁ በዛሬው ሃሳቤ ስለ ንባብ ጠቃሚነት በተደጋጋሚ ለማህበረሰቡ ቢሰማ ምን ያህል አገናዛቢ ትውልድ እንፈጥር ነበር መንግስት ሆይ ንባብ ከምንም በላይ ትልቅ መሳሪያ ነው እና የተፈጠርክበትን አላማ ስራበት ባሳለፍነው አምዳችን በጥቂቱም ቢሆን ስለ አድዋ አንስተን በ ቀጣይ ሳምንት እንቀጥላለን ባልነው መሰረት እነሆ አድዋን ተመልሰን ልንዘክር ተገናኝተናል ካሳለፍነው ሳምንት መፅሔት የቀጠለ ከፈረንጅ የአውሮጳ መንግሥታት ሩሲያና ፈረንሳይ የአድዋን ድል ከልብ ደገፉ ጀኔራል ባራቴሪ በአገሩ በኢጣሊያ ጦር ፍርድ ቤት ቀርቦ ማዕረጉ ተገፈፈ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲኛር ክሪስፒ በፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ የኢጣሊያዊው ንጉሥ አማኑኤል ኡምቤርቶ የልደት ቀን የሀዘን ቀን እንዲሆን ተወሰነ ሮማ ሮምን ፍሎሬንስን ሚላኖ ሚላንን ቬነስንየመሳሰሉ የኢጣሊያ ከተሞች ምኒሊክ ለዘላለም ይኑር በሚሉ የተቆጡ አውሮጳውያን ተዕይንተ ህዝብ አድራጊዎች ተጥለቀለቁ ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት ወቅት በዋናው የጦር ግንባር ገጥማ በፍልሚያ ድል ማድረግ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በአራት መስክ ሠለጠነች በምትባለው አውሮጳዊት አገር ኢጣሊያ ላይ ድል ተቀዳጅታለች ው ይኸውም በጦርነት አና በወታደራዊ መረጃ ሸቨቫ ሀበክሃ በ።ላይ ስለሚወድቅ በሌላ አነጋገር ስንቅ አየጨረሰ ስለሚሄድ በነዚህ ምክንያቶች በአፋጣኝ ወደጦርነት መግባት ለሠራዊቱ ድል ።
መጃ መጋቢት ልዩ አትም ባሳለፍነው ዙር መፄታችን ስለ አድዋ አና ስለ ህክምና ስናነሳ አንደሚቀጥል ተነጋግረን ነበር የተለያየነው በመሆኑም ከዛ የቀጠለ የሁለቱን አምድ ይዘን ይሀው ብንዘገይም በ ልዩ አትም መተናል ገግ በቅዱስ ዳንኤል ሰላም የጥበብን እናጣጥም መፅሔት ተከታታዮች ቅዱስ ዳንኤል እባላለሁ ብዙዎቻችን እናልማለን እናስባለን ብዙ እናቅዳለን እስኪ የኔን ምኖት ቢሆንማ ጥሩ ነበር እያልን ፃሳቤን ላካፍላችሁ በዛሬው ሃሳቤ ስለ ንባብ እንመልከት ቢሆንማ መናፈሻዎች የመፅሃፍት ክፍል ቢኖራቸው ማህበረሰብ ማንበባቸውን ምን ያህል ከፍ ይል ነበር አቤቱ የመናፈሻ አስተዳዳሪ ሆይ መፅፃፍት ላይ አጠንክረህ ስራልን ቢሆንማ የትምህርት መሰናዶ ላይ እራሱን ችሉ የንባብ ክፍለ ጊዜ ቢኖር ምን አይነት ትውልድ እናገኝ ይሆን መንግስት ብሉም የትምህርት ቤት መስራች ሆይ ልብ ብላችሁ አስቡበት ቢሆንማ በየ ባስ ፌርማታው የመፅዛፃፍ መገኛ ቢሆን ምን ያህል አንባቢያን እናገኝ ነበር ለስንቱስ ስራ ፈጠራ ይገኝ ነበር ስራ ፈጣሪ መንግስት ብሉም ማሀበረሰብ ልብ በሉልን ብሆንማ ተንቀሳቃሽ የንባብ ቤት ቢሰራ ምን ያህል ለውጥስ እናመጣ ነበር ስራ ፈጣሪ መንግስት ብሎም ማህበረሰብ ልብ በሉልን ስለ ንባብ ጠቃሚነት በተደጋጋሚ ለማህበረሰቡ ቢሰማ ምን ያህል ንባብ ወዳጅ ትውልድ ይኖረን ነበር የሚዲያ አካላት አስብበት መፅፃፎቶችን በትረካ መልክ እየተሰሩ በተለያዩ ሚዲያ ቢለቀቁ ምን ያህል አውቀት ያለው ትውልድ ይናረን ነበር የጥበብ ሰው ሆይ ስራህን አትዘንጋ ለትውልዱ ተርክዲጂታል መፅሔትን አዘጋጅ ባሉበት ድረስ አላማህን ዳር አድርስ የንባብ ባህል ቢዳብር ምን ያህል አገናዛቢ ትውልድ እንፈጥር ነበር መንግስት ሆይ ንባብ ከምንም በላይ ትልቅ መሳሪያ ነው እና ንባብን ጫን ብለህ ስራበት ትውልድ ሆይ ነገሮችን ለማገናዘብ እና ሰላማው አኗኗርን ካሻህ ቁልፉ በ እጅግ ነው እና ተጠቀምበት አምርክን በንባብ መግብ የጥበብ ሰው ሆይ አላማህ መልክዕት ማስተላለፍህ ለተሻለ ነገር ነው እና የተፈጠርክበትን አላማ ስራበት ባሳለፍነው አምዳችን በጥቂቱም ቢሆን ስለ አድዋ አንስተን በ ቀጣይ ሳምንት እንቀጥላለን ባልነው መሰረት እነሆ አድዋን ተመልሰን ልንዘክር ተገናኝተናል ካሳለፍነው ሳምንት መፅሔት የቀጠለ ከፈረንጅ የአውሮጳ መንግሥታት ሩሲያና ፈረንሳይ የአድዋን ድል ከልብ ደገፉ ጀኔራል ባራቴሪ በአገሩ በኢጣሊያ ጦር ፍርድ ቤት ቀርቦ ማዕረጉ ተገፈፈ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሲኛር ክሪስፒ በፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለቀቁ የኢጣሊያዊው ንጉሥ አማኑኤል ኡምቤርቶ የልደት ቀን የሀዘን ቀን እንዲሆን ተወሰነ ሮማ ሮምን ፍሎሬንስን ሚላኖ ሚላንን ቬነስንየመሳሰሉ የኢጣሊያ ከተሞች ምኒሊክ ለዘላለም ይኑር በሚሉ የተቆጡ አውሮጳውያን ተዕይንተ ህዝብ አድራጊዎች ተጥለቀለቁ ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት ወቅት በዋናው የጦር ግንባር ገጥማ በፍልሚያ ድል ማድረግ ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ በአራት መስክ ሠለጠነች በምትባለው አውሮጳዊት አገር ኢጣሊያ ላይ ድል ተቀዳጅታለች ው ይኸውም በጦርነት አና በወታደራዊ መረጃ እኋቫ ፍፀህበቨቨ በ። አድራጊነትትልቅ ጥቅም አለው የኢትዮጵያ በሠላም ጊዜ ገበሬ በጦርነት ጊዜ ጀግና ተዋጊ አንጂ ዘመናዊ ወታደራዊ መሠረት ያለው ኮርበ ልከገሃ ባልነበራት በዚያ ዘመን ለአንድ መቶ ፃያ ሺህ ሠራዊት የሎጂስቲክ አገልግሎት አየሰጡ ለረጅም ጊዜ መቆየት አስቸጋሪ ነው ስለዚህ የጀግንነት ግለት ሳይበርድ የሎጂስቲክ ስንቅ ትጥቅ መድሃኒት አቅም ሳይዳከም በፍጥነት ጦር መግጠም እጅግ አስፈላጊ ነበር የኢትዮጵያ ሠራዊት ጦርነቱን ፈጥኖ ለመግጠም ጣሊያኖች ወደ አድዋ መምጣት አለባቸው ወይም ደግሞ የእኛ ሠራዊት ጣሊያኖች ወደመሸጉበት የኤርትራ ከፍተኛ ቦታዎች መፄድ አለበት ከነዚህ ሁለት ሁኔታዎች የአንደኛው መሆን የግድ ነበር ወደ ጣሊያኖች መፄድ ከፖለቲካ ሁኔታዎች ባሻገር ከወታደራዊ ሳይንስ አንፃር የሚመረጥ አይደለም በምሽግ ውስጥ ሆኖ የሚከላከል ሠራዊትና ከምሽግ ወጥቶ የሚያጠቃ ሠራዊት መስዋዕትነት የመክፈል ዕድሉ አኩል አይደለም ለሚከላከል አንድ ወታደር ሶስት የሚያጠቃ ወታደር ነው የሚያስፈልገው ስለዚህ ጣሊያኖች ወደ አድዋ እንዲመጡ ማድረግ የግድ ሆነና የአድዋ ድል ቁልፍ የምላቸው የአርባ ዓመቱ ጐልማሣ ባሻዬ አውአሎም ሀረጐት ተጠሩና ለአንድ ታላቅ አገራዊ ኃላፊነት አንዲሠናዱ ተደረገ ይፄ ሁሉ በምሥጢር ነው የተከወነው በሚቀጥሉት ቀናት አውአሎም ለኢጣሊያ ኮሎኒያሊስት ወራሪዎች ከሚሠልሉ የአገር ተወላጆች ፌርማቶሪዎች ጋር ወደ ባራቴሪ ተላኩ ከመፄዳቸው በፊት ስንቅ ማለቁና ተስቦ በሽታ በሠራዊቱ ውስጥ መግባቱ ፌርማቶሪዎች ባሉበት ተለፈፈ አውአሎምና ፌርማቶሪዎቹ ወደ ኤርትራ ዘልቀው ለጄነራል ባራቴሪ ይሄንኑ ነገሩት ባራቴሪ ጊዜው አሁን ነው አለና የካቲት አመሻሽ ላይ በአውአሎም መሪነት ሠራዊቱን ይዞ ወደ አድዋ ተመመ የካቲት አንዳይነሣ ዝናብ ስለያዘው አንጂ ታላቁ ጦርነት የካቲት ሊደረግ ይችል ነበር ስለዚህ ጄነራል ባራቴሪ በዝናብ በመያዙ ምክንያት ዘመቻውን በማግሥቱ አደረገና የካቲት ቀን ዓም ሌሊቱን ሙሉ ሲጓዝ አድሮ ሊነጋ ሲል የካቲት ቀን ዓም አድዋ ጦር ግንባር ደረሠ አውአሎም ከፊት ለፊታቸው የግናው የቱርክ ፓሻ የአፍሪቃ ጀኔራል አሉላ አባነጋ የገበሬ ሠራዊት ምሽግ እንደታያቸው መሮጥ ጀመሩ ባራቴሪ አውአሎም አውአሎም ብሎ ተጣራ እስሀ ዝዋአልካዮ አያውለና ብለውት ዘለው አሉላ ምሽግ ውስጥ ገቡ ዛሬ አንተን አያድርገኝ ማለታቸው ነው በአማርኛ እስሀ ዝዋአልካዮ አያውለና ከጥቂት ደቂቆች በጊላ ምድር ቁና የሆነችበት ድብልቅልቅ ያለው ጦርነት ተጀመረ የኢትዮጵያ ጀግና የገበሬ ሠራዊት ከጠዋቱ አራት ሠዓት ግድም ታላቁን የአድዋ ድል መቀዳጀቱን አረጋገጠ ። ኣኬሣ ፌ አ ል በየሳምንቱ ቅዳሜ እና እሁድ በ ጥበብን እናጣጥም ሾው አመካኝነት ጥበብ በ አጎና አቤል ሲኒማ ትዘከራለች ሦ ው ። መልካም ነገሮች የበዙበትና ጤናዎሥት የተጠበቀበት ሳምንት ይሁንሉት ሳምንት በሌላ ርዕሰ ጎይ ጠብቁን ቸር ያቆየን ገግ በቅዱስ ዳንኤል ሰላም የጥበብን እናጣጥም መፅሔት ተከታታዮች ቅዱስ ዳንኤል እባላለሁ ብዙዎቻችን እናልማለን እናስባለን ብዙ እናቅዳለን አስኪ የኔን ምኖት ቢሆንማ ጥሩ ነበር እያልን ሃሳቤን ላካፍላችሁ በዛሬው ሃሳቤ ስለ ንባብ እንመልከት ቢሆንማ መናፈሻዎች የመፅሃፍት ክፍል ቢኖራቸው ማህበረሰብ ማንበባቸውን ምን ያህል ከፍ ይል ነበር አቤቱ የመናፈሻ አስተዳዳሪ ሆይ መፅዛፃፍት ላይ አጠንክረህ ስራልን ቢሆንማ የትምህርት መሰናዶ ላይ እራሱን ችሉ የንባብ ክፍለ ጊዜ ቢኖር ምን አይነት ትውልድ እናገኝ ይሆን መንግስት ብሉም የትምህርት ቤት መስራቾች ሆይ ልብ ብላችሁ አስቡበት ቢሆንማ በየ ባስ ፌርማታው የመፅዛፃፍ መገኛ ቢሆን ምን ያህል አንባቢያን እናገኝ ነበር ለስንቱስ ስራ ፈጠራ ይገኝ ነበር ስራ ፈጣሪ መንግስት ብሉም ማህበረሰብ ልብ በሉልን ብሆንማ ተንቀሳቃሽ የንባብ ቤት ቢሰራ ምን ያህል ለውጥስ እናመጣ ነበር ስራ ፈጣሪ መንግስት ብሎም ማህበረሰብ ልብ በሉልን ስለ ንባብ ጠቃሚነት በተደጋጋሚ ለማህበረሰቡ ቢሰማ ምን ያህል ንባብ ወዳጅ ተውልድ ይኖረን ነበር የሚዲያ አካላት አስብበት መፅፃፎቶችን በትረካ መልክ እየተሰሩ በተለያዩ ሚዲያ ቢለቀቁ ምን ያህል እውቀት ያለው ትውልድ ይናረን ነበር የጥበብ ሰው ሆይ ስራህን አትዝንጋ ለጉውልዱ ተርክዲጂታል መፅሔትን አዘጋጅ ባሉበት ድረስ አላማህን ዳር አድርስ የንባብ ባህል ቢዳብር ምን ያህል አገናዛቢ ትውልድ እንፈጥር ነበር መንግስት ሆይ ንባብ ከምንም በላይ ትልቅ መሳሪያ ነው እና ንባብን ጫን ብለህ ስራበት ። ትውልድ ሆይ ነገሮችን ለማገናዘብ እና ሰላማው አኗኗርን ካሻህ ቁልፉ በ እጅግ ነው እና ተጠቀምበት አምርክን በንባብ መግብ የጥበብ ሰው ሆይ አላማህ መልክዕት ማስተላለፍህ ለተሻለ ነገር ነው እና የተፈጠርክበትን አላማ ስራበት ጥበብን አናጣጥም ኤቨንት ጥበብን አናጣጥም ኤቨንት ለጥበብ አፍቃሪያን ተልቅ በር አየሆነ ያለ ሲሆን የ ኪነጥበብ ቤተሰቦች ስራቸው በ ብዙሃኑ አንዲደርስ ታላቅ መንገድን አዘጋጅቶ እየሰራ ይገኛል ቋሚ ቤተሰቦች አና አባላት ስራዎቻችውን በ መድረኮች በዩትዩብ በሶሻል ሚዲያ በ መፅሔት በ ድህረ ገፅ በኤፌም ብሎም በ ቴሌቭዥን መስኮት አንዲያስተላለፉ መንገድ የዘረጋ ሲሆን ከዛ በዘለለ ስራዎቻቸው ፕሮዲውስ አየተደረጉ ያለምንም ወጪ ማህበረሰቡ ጋር በስራዎቻቸው አንዲደርሱ ያደርጋል ው ዥ ሆ ችና ካልሞከርክ አተራመድም። ጥበብን አናጣጥም ኪነጥበባት ኃ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ በአጎና አቤል ሲኒማ በጥበብን እናጣጥም ሾው አማካኝነት ትዘከራለች ።