Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቀን አንድ ወሬ ተዛምቶ ነበር ሜጀር የተባለው በውድድር ተሸላሚው ነጩ ኮርማ ዐሣማ ባለፈው ሌሊት በሕልሜ ሲታወሰኝ ዜማውም ቃሉም ጭምር ነው ። የመዝሙሩ እርዕስት «የእን ግሊዝ እንስሳት ሆይ» የተሠኙውን መዝሙር እንዲያስ ተምሩ ነው ። በዚህ ወቅት ሚስተር ጆንስን ለመመለስ ሌላና ይልቅ ቁርጠኛ የሆነ ሙከራ እንደሚያደርጉ ሙሉ በሙሉ ይታመን ነበር። ይኸንንም የሚያደርጉበት የበለጠ ምክንያት ነበራቸው የሽፍትነታቸው ወሬ በባላገሩ ሁሉ ተዛምቶ የጎረቤት ዕርሻ ቦታዎችንም እንስሳት ከመቼውም ይበልጥ ሞገደኞችና አልገራ ባዮች አድርገዋቸው ነበረና ነው ። ናፖሊዎን እንደሚለው እን ስሳቱ ማድረግ ያለባቸው የጦር መሣሪያዎችን ገዝተው ስሳጠ ቃቀማቸው ራሳቸውን ማሠልጠን ነው ። እስኖቦል እንደሚ ለው ርግቦችን በብዛት መላክና በሌሎች ዕርሻዎች እንስሳት መካከል ሽፍትነት ማነሣሣት ነው ። በሚለው ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥበት ነው ። የተ ሙ ናገረውም ለሰላሳ ሰኮንድ እንኳን አይሆንም ደግሞም ንግግሩ ስሜት ቢያሳድር ባያሳድር ግድ ያልነበረው ይመስል ነበር ። በእው ነቱ ትእዛዙ የሚለው «ማንኛውም እንሰሳ አልኮል «ከመጠን በላይ» መጠጣት የለበትም» ነው ። ኮቴው በጣም ያሠቃየው እንደ ነበረው ነው። በመላው እገዣርበመላው እንግልጣር የእንሰሳት ሙ ፋ ንብረት የሆነውና በእንሰሳት የሚመራው ዕርሻ የእነርሱ ብቻ ነው ። « እንደ ቅድሙ ለመልካም ምኞታችን መግለጫ እንድንሰጥ ስጠይቅ በተለየ ቅርፅ ነው ።ይ ተለውጦ የነበረው ነገር ምንድን ነው ። አዎ የከረረ ጠብ እየተካቬደ ነበር ። ውካታ የጠረጴዛ ድብደባ የጥርጣሬ ግልምጫ በቁጣ መካካድ ሁሉ ነበር ። ውጭ የነበሩት ፍጡሮች ዐይኖቻቸውን ከዐሣማ ወደ ሰው አንከራተቱ ነገር ግን በዚሀ ጊዜ የትኛው የቱ መሆኑን ለመለየት ፈጽሞ የማይ ቻል ነበር ።
ረጅም ዕድሜ ኖሬአለሁ በጋጣዬ ውስጥ ብቻዬንለረጅም ጊዜ ተጋድሜ ለማሰላሰል ጊዜ አግኝቻለሁ ባሁኑ ጊዜ በሕይወት ያሉት ማንኛቸውም እንስሳት የሚያውቁትን ያህልበዚችምድር ላይ ያለውን የሥነ ፍጥረት ኑሮ ሁኔታ ለመረዳት ብዙ ጊዜ አግ ኝቻለሁ ለማለት የምችል ይመስለኛል ። እንስሳት ሁሉ ጓዶች ናቸው ። «ጓድ» አለ እስኖቦል ። እሑድ ቀን ሥራ አልነበረም ። ይኸን ጊዜ እስኖቦል የውጊያ ትእዛዝ ሰጠ ። ጠመንጃው በሰን ደቁ ሥር ግርጌ እንደ አንድ መድፍ እንዲቆምና በዓመት ሁለት ጊዜ ማለትም በጥቅምት ዐሥራ ሁለት ቀን የከብቶች በረት ጦርነት መታሰቢያ ዕለት እንድ ጌዜ እንደዚሁም በበጋው ወራት አጋማሽ በሽፍትነት መታሰቢያ ቀን እንድ ጊዜ እንዲ ተኮስ ተወሰነ ። ስለ ዕርሻ ቦታ ። በቤቱ ዙሪያ ተንጐራደደ የፕላኖቹን እያንዳንዱን ዝርዝር ሁኔታ አትኩሮ ተመለከተና አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እነፈነፈባቸው ከዚያም የጐሪጥ እየተመለከታቸው ለጥቂት ጊዜ ቆየ ከዚያ በኋላ በድንገት እግሩን አንሥቶበፕላኖቹላይ ሽንቱን ሸናና አንድም ቃል ሳይናገር ወጥቶ ኬደ ። ነገሩን ለማጤን ጊዜ አግኝቶ የነበረው ቦክሰር የሁሉንም ስሜት የሚ ገልጸውን አሳብ እንዲህ ሲል ተናገረ «ጓድ ናፖሌዎን እንዲህ ካለ ልክ መሆን አለበት» ከዚያም ቀን ጀምሮ «ናፖሌዎን ምን ጊዜም ልክ ነወ» የሚለውን የመመሪያ አሳብ መከተል ጀመረ ከዚህም በተጨማሪ «በበለጠ ትጋት እሠራለሁ የሚል የግሉ የሆነ መፈክር ነበረው ። ባሁኑ ጊዜ እምብዛም ትርፍ ጊዜ ያልነበረው ቢሆንም በትርፍ ጊዜዎቹ ብቻውን ወደ ድንጋይ ማውጫው ቦታ ኸዶ ዓ አንድ ሸክም የተፈለጡ ድንጋዮችን ብቻውን ተሸክሞ ወደ ነፋሱ ወፍጮ መሥሪያ ቦታ ይወስዳል ። ደግሞ ባሁኑ ጊዜ ማንም እንሰሳ አይሰርቅ ስለነበር የግጦሹን ቦታ ከዕርሻው ቦታ ለይቶ ማጠር አስፈላጊ አልነበ ረም ይኸውም ሁኔታ በእጥርና በመዝጊያዎች ጥገና ሥራ ይባክን የነበረውን ድካም ሊያቃልል ችሏል ። ናፖሊዎን የ«እንስሳት ዕርሻ ይኑር። ደግሞም ከዚያ በኋላ አንድ ቀን ከእንግዲህ ወዲያ ዐሣማ ዎቹ ከሌሎቹ እንስሳት በየጠዋቱ አንድ ሰዓት አርፍደው የሚ ነሠ መሆኑ በተገለጸ ጊዜ ስለዚህም ጉዳይ አንዳችም ቅሬታ አልቀረበም ። ከሰብሉ መሰብሰቢያ ጊዜ በኃላ ብሩህና ብራ ጊዜ ስለተ ከተለ የነፋስ ወፍጮውን ግንባታ አንድ ክንድ ያህል እንኳ ከፍ ለማድረግ ብንችል ብለው በማሰብ እንስሳቱ ላይና ታች በመኳተን የተፈለጡ ድንጋዮችን በማጓዝ ከመቼውም የበለጠ ደክመዋል ። ቦክሰር ሌሊት ጭምር በመውጣት አንድ ሁለት ሰዓት በጨረቃ ብርሃን ብቻውን ይሠራል። በዚህ በተብራራ ሁኔታ አሁን እስኩዊለር በገለጸላቸው ጊዜ እንስሳቱ የሚያስታውሱት መሰላቸው ። » አለ ቦክሰር ። ልክ ሦስተኛውን ጊዜ ዘምረው እንደ ጨረሱ እስኩዊለር አንድ ብርቱ ጉዳይ ሊነግራቸው እንደመጣ በሚመስል ሁኔታ በሁለት ውሾች ታጅቦ ቀረባቸው ። ናፖሌዎን ራሱ ባሥራ አምስት ቀኖች ውስጥ ካንድ ጊዜ በላይ በአደባባይ የማ ይታይበት ወቅት ነበር ። በዚሁ ጊዜ በቅርብ ጊዜ ውስጥ የእንሰሳትን ዕርሻ ለመውጋት ጦርነት ይነሣል ተብሎ የተወራው ወሬ ፈጽሞ ሐሰት መሆኑንና ፍሬድሪክ በራሱ እንሰሳት ላይ ይፈጽማል የተባለው ወሬ እጅግ የተጋነነ መሆ ኑን ናፖሌዎን ለእንሰሳቱ አረጋገጠላቸው ። ተመል ሰው በተነሠ ጊዜ የነፋስ ወፍጮው ግንብ ቆሞበት ከነበረው ቦታ ላይ ከባድ የዋቁር ጭስ ደመና ሲያንዣብብ ተመለከቱ ። ነገር ግን ዕድሜው አሥራ አንድ ዓመት እንደሞላና ከእንግዲህ ወዲያ ጡንቻዎቹ እንደ ቀድሞ ጠንካራዎች እንደማይሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ አሁን ትዝእለው ነገር ግን እንስሳቱ አረንጓዴው ባንዲራ ሲውለበለብ ባዩ ጊዜ ጠመንጃውም እንደገና ሲተኮስ በሰሙ ጊዜባጠቃላይ የተተኮሰው ሰባት ጊዜ ነበርደግሞም ናፖሌዎን ለፈጸሙት አኩሪ ተግባር እያመሰገናቸው ያሰማውን ዲስኩር በሰሙ ጊዜ በእርግጥም ታላቅ ድል ማድረጋቸውን አመኑ ። ባሁኑ ጊዜ ኑሮ ያልተሟላና ችግር የበዛበት መሆኑን ብዙውን ጊዜ እንደሚራቡና በብርድ እንደሚሠቃዩ በመኝታም ጊዜ ካልሆነ በስተቀር አብዛኛውን ጊዜ እንደሚሠሩ ያውቃሉ ። በዚሁ ጊዜ ገደማ አንድ ዐሣማና አንድ ሌላ እንሰሳ በመንገድ ላይ ሲገናኙ ሌላው እንሰሳ መንገድ እንዲለቅ የሚል ደንብ ጭምር ወጥቶ ነበር በተጨማሪም ዐሣማዎች ሁሉ ትናንሾችም ሆኑ ትላልቆቹ እሑድ እሑድ ቀን አረንጓዴ ሪባኖች በጅራታቸው ላይ እንዲያሥሩ መብት ተሰጥቶዋቸዋል ። ስሜት እነሣሺውን ድንገተኛ ሰላማዊ ሰልፍ ከማንም የበለጠ የሚወዱት በጎቹ ስለነበሩ «ጊዜ ማጥፋት ነው በብርድ ላይ ተገትረን ዋልን» በማለት ማንኛውም ተቃ ውሞ ያቀረበ እንደ ሆነ ዐሣማዎች ወይም ውሾች በሌሉበት ቦታ ጥቂት እንሰሳት ያደርጉ እንደነበረው ሁሉ በጎቹ «አራት እግሮች ጥሩ ሁለት እግሮች መጥፎ ። በበጋው ወራት አንድ ቀን ረፋድ ምሽት ላይ ቦክሰር አንዳች አደጋ ደርሶበታል የሚል ወሬ በዕርሻው ግቢ ውስጥ ተሠራጨ ። «ቦክሰር ። ያን ጊዜ ለማጥናትና እእምሮውን ለማዳበር ለመጀመሪያ ጊዜ ጊዜ ይኖረዋል ። » ይኸን ጊዜ እንስሳቱ ረጋ ብለው ይንሾካሾኩ ጀመር ። ቦክሰር። ቦክሰር ። » እንስሳቱ ሁሉ «ቦክሰር ። ቦክሰር በተወሰደ ጊዜ አንድ የተዛባና የሞኝነት ወሬ እንደ ። » ይህን በሰሙ ጊዜ እንሰሳቱ ከመጠን በላይ እፎይታ ተሰማ ቸው ። ከክሎቨር ከቤንጃሚን ከቁ ራው ከሞዝስና ከጥቂቶቹ ዐሣማዎች በስተቀር ከሽፍትነቱ ጊዜ በፊት የነበሩትን የድሮ ጊዜ ቀኖች የሚያስታውስ ማንም ያልነበረበት ጊዜ መጣ ። ናፖሌዎን ባሁኑ ጊዜ አንድ መቶ አምሣ ኪሎ የሚመዝን ሙሉ ዕድሜ ያለው ግዙፍ ያሣማ ኮርማ ሆኖዋል ። ምንም እንኳን በፊተኞቹ ዓመታት ተጠብቆ የነበረውን ያህል ብዙ ባይሆንም ባሁኑ ጊዜ በዕርሻው ቦታ ላይ በርካታ ፍጡሮች ነበሩ ። ጊዜ አልነበራቸውም ። የንግግሩ እርእስት ሁልጊሞ ወደ ድሮው የጀግንነት ወኔ ጆንስ ወደ ተባረረበት ጊዜ ሰባቱ ትእዛዛት ወደ ተጻፉ በት ጊዜ ወራሪዎቹ የሰው ልጆች ወደ ተሸነፉበት ጊዜ ይለ ወጣል ። ነገር ግን ልክ በዚያች ወቅት አንድ ምልክት የተሰጠ ይመስል በጎቹ ሁሉ «አራት እግሮች ጥሩ ሁለት እግሮች የተሻሉ። ባሁኑ ጊዜ ካንድ ትእዛዝ በስተቀር እዚያ ቦታ ላይ ሌላ ጽሑፍ አልነበረም ። ጂ ናፖሌዎን በመኖሪያ ቤቱ ግቢ አትክልት ውስጥ አንድ ፒፓ ጐርሶ ሲንሸራሸር በታየ ጊዜ የለም እንዲያውም ዐሣማ ዎቹ የሚስተር ጆንሰን ልብሶች ከየቁም ሣጥኖቹ እያወጡ ሲለ ብሱ ናፖሌዎን ራሱም የግብዣ ልብስ ለብሶና ኮፍ ጫማ ተጫ ምቶ የሚወዳት ወጣቷ ዐሣማም ወይዘሮ ጆንስ እሑድ እሑድ ቅለብሰው የነበረውን አረንጓዴ የሐር ቀሚስ ለብሳ በታየችበ ትም ጊዜ ቢሆን እንግዳ ነገር መስሎ አልታየም ። የደስታው ውካታ ጋብ ባለ ጊዜ እንደ ቆመ ቀርቶ የነበረው ናፖሊዎን እርሱም አንድ አጭር ንግግር ለማድረግ መፈለጉን እስታወቀ ።