Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቨ ቱሯፍቸፍፍፍቾችችችችችኻች ሪ አድማ ተመ ኣዎ »። ራደል ማለት የነገር የቃል ምልክት አምሳል ወይም መግለማሣ ማስታወቂያ ማ ለት ነው። እነኢዮርብዓም ሰው ሠራሹን ጣዖት እሉ ሙ ቿ አሙንቱ አማልክቲከ እስራኤል ዘአውፅኡአክ እምድረ ግብጽ እያሉ ይስቱበትና ያስቱበት እንደ።ዴምንና በልጁ በጐዲት ስለሚመሙኩ ስለ ስሜንና ስለ ጐንደር ስላገራችን ፈላሾች ከኦሪትና ከነቢያት እንደ ንሀብ ቀሥሞ እንደ ወጥ ቀምሞ አጣፍጦ ጥርጉሞ ባማርኛ ዐትሞ ያወጣው ታናሽ ምአላድነውታናሽነ ቱም እንዶጆ ሰናፍጭ እንጆዶ ሲርባ ሚጥሚጣ የኾኾነው ፍሬ ነው ። ቀደሞ ባገራችን ከግእዝ በቀር የዕብራይስጥ ወራ አልነበረም ዛሬ ግን በዘመናችን አይሁድ ለወገኖቻቸው ለፈላሾች መምህራን ረበናት ሰደው የተማሪ ቤት ነ ስላቆሙ በወዲያ በጐንደር ፈላሾች ግእዝ ቋንቋና የብሉይ ተርጓሜ ከክርስቲ ያኖች እንዲማሩ በዚህም በሺዋ ክርስቲያኖቹ ወዶዚያ እየገቡ ከፈላሾችና ከረበናት ዕብራይስጥ ቋንቋ ። ቿ መ መክዶደኛግጥም።
አርእስተክፍላትወገጻት አርእስቶች ክፍሎች ገጾች ኛ ፊደል ከነጓዙ ክፍል ከኒ እስከ ኛ ፊደል ከነጓዙ ክፍል ካ ቋ የፊደላዋሪያ ለውጥ ክፍል ከቋ ወዘ ኛ ባለዋየል ፊደል ክፍል ካጓ ጓ የቀነጥር ዐፀውድ ክፍል ኃዕማጁ የዘመን ታሪክ ክፍል »ዛጅ ዛዘ ውዳሴ አምላክ አ ክፍል ከ መዝገበ ፊደሳት ሴማውያት ። እንሆ ይህ ከክአሐዱ እስክ እልፍ ዘ ያለ አኃዝ ከስብዓ ይ በቀር ኹሉም የጽርእና የቅብጥ ፊደል ነው። ሥራ የግእዝን ፊደል ከጥን ታዊ ሕጉ ክሴም ቋንቋ ዐዋጅ አውጥቶ ጥርጊያ መንገዱን አጥፍቶ ቅኑጥሩን አሳስ ቶ በዚህ ብቻ የቀረ አይዶለም ከዚህ ይልቅ ደግሞ ያልፋ ወዖን ምስጢር አፍ ርሷል ራእ ። ስሙንም ኹለተኛ ፊደል አቡጊዳ ፊደል ይሉታል ባላገሮችም እንደ ብርት። የግእዝም ቋንቋ ችምርቱና ኀይሉ የደክመቤት ምነክ ንያት ይህ እንዶ ኾነ ዓለም ኹሉ ዐውቆታል ። ንባብንና ትርጓሜን ባንድ ዐይነት ፊደል መጣፍ ወይም አዛውሮ ትርጓሜን በጐልሕ ንባብን በረቂቅ ማተም ባዋቶችና በሠራተኞች ዘንድ ሥራን የሚያስነቅፍ ስለ ኾነ ፊደሉና የግእዙ ቃል ንባብ እንደ መኾን ስላባት ነቱ በጐልሕ ያማርኛውም ቃል ትርጓሜ እንደ መኾኑ ስለ ልጅነቱ በረቂቅ ፊደ ል ተሠርቷል ። ክዚያ በፊት ግን በመፐመሪያው ክፍል እንደ ጣፍነው ግእ ዝ ብቻ እንጂ ከግእዝ በቀር ነቀጣ ቅጥል ያለው ሌላ ዐይነት ፊደል አልነበረ ም ቋንቋውም ስሙን ከፊደሉ ነሥቶ ግእዝ የተባለ በዚህ ምክንያት ነው ይባላ ል። ግእዝ በጥቂቱ እፍ ያስከፍታል እንደ ራብዕ ቃል አያገነታም ሳድስም የግእዝ ወራሽ ስ ለ ኾነ እንዶ ትንፋሽ ነው ኾህና የለውም ። ሳብዕ መተዋ ቸውም የሳብዑን ቃል ግእዛቸው ስለ ደረበው ነው በግእዛቸው ላይ በያንዳንዱ « ኹሉ የካዕብና የሳብዕ ድምጥ አለ ይህነንም የቅጥሉ ቀለበትነትእንደነሆሎፎእን ደነሮቆቶ መኾኑ ያስረዳል ። ከዚህ የቀረውን ሐተታ በሦስተኛ ው ፊደል ተመልከት ቦታው ከዚያ ስለ ኾነ በሰፊው ተጥፍል። ያማርኛ ፊደል ከነጓዙ ። የኸም አጣ ጣዓ በጐንደሮች ዐዋጅ ከካዕብ እስከ ሳብዕ ኹኺ ኾ የሀሐኅ ቤት ነውና ለከ ከግእዙ በቀር ምሉ ዐማርኛ የለውም ይባላል ስሙንም ቀንጃ እንደ ማለት ድ ሆ ይሉታል ። ኹሉ። በጽርእ ቋንቋ ሸ የሚሉ ፊደል ሸ የሚያሰኝ ቃል ስለሌለ አባ ሰላማ መጸሕፍትን ከጽርእ ወደ ግእዝ ሲመልስሸን ያንጊዜ አውጥቶት ከዚያ ወዲህ በግእዝ ቃላት ውስጥ መጣፉና መነገሩ ቀርቷል ። ከካዕብ እስከ ሳብዕ ያሉ ቅጥሎት ምኖችና የምን ምሳሌዎች እንደኾኑየ ግእዝና ያማርኛም ጠባይ ዐመሉ ዋየሉ እንዴት እንደ ኾነ በሠላሳኛው ክፍል በሦስተኛው ፊደል በመቅድሙ ውስጥ ተመልከት ። የሦስትና ያንድ ፊደል ንባብ እንደርሻ አካሄድ ። ፊደ ላት ጐቄእ ተወ ምረውለት እልፍ መልቷል እስከ እልፍም በፊደል መቀ ጠር የጥንት ልማድ ነው እንጂ ያኹን ልብ ወለድ አይዶለም የሴም ፊደል ኹሉ እንደዚህ ነው በፊደል እስክ ። ነቀጣ ነው የአልፍ አ ጠባይ በዕብራይስጥም እንደዚህ ነው ብቻውን አሐዱ ይባል የነበረው በራሱ ላይ ነተጣ ሲኾንበት ዔ አገድ እልፍ ይባላል ። ዐሥሩን መቶ ወይም አንዱን ሺሕ አምኣት ብሎ ዐሥሩን ሺሕ አንድ እልፍ ማለት ከጽርእና ከቅብጥ የመጣ የሐዲስ ግእዝ ልማድ ነው። ነቀጥ የቃል መለያ ነው በያንዳንዱ ቃል በኅርመት ኹሉ ይገባል ። ነቀጥ የዐረቢ ነጥብ የግእዝ ቃል ነው ይኸውም አንዳንዱ ጠብታነው እንጂ ኹለቱና አራቱ አይዶለም ። እግዜር ዓለምንና በውስጡ ያለውን ኹሉ በስድስት ቀን እንደ ፈጠረ ። ዓመት ። ግጥማቸውንም ሰው ኹሉ ያውቀዋል ። የኮዞኛ ፊደል መቅድም ። ከካዕብ እስከ ሳብዕ ያለ ቅጥል ኹሉ ሰባርነትና ዐንካስነት ሳይቀር በነዚህ ፈንታ የገባ ነው ። ለድጓና ለቅዳሴ ዜማ ለምልክቱ ሥረይ እንዳለው ለስፊደልም ድምጥ ስጠባዩና ለቅ ጥዩሥረዮቹ እነዚህ ናቸው ቅጥል ኹሉ ምልክት ኹኖ የነዚህን ያራቱን ጠባይ ያሳያል ጠባያቸውም ይህ ነው ። የወ ጠባይ ራሱን እየጐረደ ሳድስና ግእዝ ይኾን የነበረውን በኋላው ያለውን ፊደል ካዕብና ሳብዕ ማድረግ ነው ። የየ ጠባይ ደግሞ እንደዚህ ነው ራሱን እየጐረደ ሳ ድስና ግእዝ ይኾን የነበረውን በካልኣይና በሣልሳይ አንቀጽ ሣልስ በቀዳማይ ኃምስ ያደርጋል ። ይሜሂ ይሠኒ የመሰለው ኹሉ ። አቅተልከ ብሎ ተአ በማለት ፈንታ ታቀትል ታቅትል የመሰለው ኹሉ ። ፊደል ኹሉ አና ሀ በፊቱ ከሌሉ ብቻውን ሳድስና ራብዕ አይኾንም ። ችለው ግእዝን ፊደል ኹሉ በጅ መኪና እንደርሳቸው ድምጥ ማስኬድ ይችላሉ ። የኤውሮፖች ፊደል ዘር እንደ ኾነየ ኛም በዚሁ ልክ ፄ ዘር ነውና ግእዝ ግእዙን ከነድርቦቹ በነዚህ በጺቱ ዋየል ሲያስኬዱት በዝርዝር አጣጣፍ ድ ይኾን የነበረው ተጠቅልሎ ወ ይኾናል ። ይህም ኹሉ ኹኖ የግእዝና ያማርኛ ፊደል ከነኋዙና ከነጭ ፍራው ከነምልክቱ ኹሉን ባንዳይቅር ሰብስቦ ሲቄጥሩት ገና ሮዘ ነውና ና ኔጴ ለማ ድረግ አስቀድመን በነጥብ አገባብ እንደ ተናገርነ ከአፌረንጆቹ ምልክት አሻሽሎ ። ይኛ ፊደል ሐዲስ መንገድ ። ይህ ፊደል የወጣበጅ። አኃዝ ኹሉ አስካሥር መደብ መዝመቱን ያሳያል ። ብቻ ከግእዝ ተርጐመው አይሁድ ሳይቀሩ ክርስቲያኖች ኹሉ ይዘውታል ። ጊዜ ሌላውሰው ኹሉ ዐልቆ እስራኤል ብቻ ይነሠና ከርሱ ጋራ ነግሠው።