Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ሯ ጭሬ ርመን ፔ ታ ቋኃራ የናገተ ሙያ የሚታወቀው እሁን ለይደሰም ዜና ትውልድ ካሰፈ በኋሳ ሥራች ሁና ስማችሁ ለጊርገና በእዲስ መልክ ቀርቦ ታሪክ ሲያስታውሰው ነው። ያልሞተ ሰው የሚንቀሳቀስ ሬሳ ነው ። ዙዜ ሂላ ሳስኘ ሰው ሁሉ ባንተ ዘንድ ትክክል ሆኖ ሲታይና ለእገሌ በጐ ላድርግለት በእገሌ ክፉ ላድር ግበት ላትል « ሁሉን እንደራስህ አድርገህ ብችወድለራስህ የጠላኸውን ኔ ለሌሎች ባታደርገው ዕጳ ቢመጣባቸው ሲቻልህ በሰውነትህ ሳይቻዕዘ በጎንዘክብሀ ብትታደጋቸውይህንና ይህን የመሳሰለውን በጐ በጐውን ሥራ እንደራ ነ አጁዛ እናት አባታችንን ብንጥልና ሹመት ሽልማቱን ብንንቅ እንኳ የፏየወደድ ናቸው ስለ ጽድቅ ብለን በምናኔና ስለ ሃይማኖት በመሰደድ ነው ። እግ አብሔርን በፍጹም ሕሊናህ ውደደው ማለት ትእዛዛቶቹን እየፈጸምን ሁል ጊዜ እሱን ብቻ እንድናስብና ፈታሒ በርትዕ ኩናኒ በጽድቅ መሆኑን ዐውቀን በሕይወት እስካለን ድረስ ለርሱ ብቻ እንገዛ ማለት ነው ። ምኞት የቁም ሕልም ነው ሕልምም በሐሳብ ተፀንሶ በቅት የሚ ወለድ ነው። ሃፋ ማስተዋል የራቀውን ለማቅረብ የቀረበውን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነጽር ነው። ፍ መከራ የጠባይ ማረሚያ የሥራ ማነቃቂያ የጥበብ ማቋቋሚያ ነወ ሖ ተስፋ ከማጣት ወደ ማግኘት ለማሸጋገር የሚያገለግል መሰላልና ድልድይ ነው ። ቸት ትዕግሥት አድብቶ ቆይቶ ድል የማድረግ መሣሪያ ነው። ትሕትና ምን ጊዜም በላይ ለመሆን መቆናጠጫና መወጣጫ እርክን ነው ቐፍቹቻ ፍቅር መያዣ የሌለውን የሰው ልብ አስሮ ለመሳብ የሚያገለግል የሰ ላም ገመድ ነው። ቆፍ ቁጣ ጠብ እሳትን ለማቀጣጠል የሚጫር የኪስ ክብሪት ነው ። ዓ ቲቲ ር ሙከራ የሥራ ጥልቀትን መለኪያና መመጠኛ ነው ። ፍጾቾፍ ወግ የድካም ማስረሻ የአንጎል ማደሻ የልብ መፈወሻ ነው። ቋና ህቫ ጭሆ ሰው ሰውን አላውቀው ያለ አስቀድሞ ራሱን ባያውቅ ነው ። ሁሉ። ጪጻሂ ኮኣቡ ቁ ክጊጻዓባ ነ የኮ።
ብ ም ጊዜ ነዉ። ኒ ነ ሀ ሰው እርጅና ሲጸናበት ሞት ቢወስደው ዕረፍቴ ነው ለ ብዙ ጊዜ ደዌ ጸንቶበት የኖረ ሰው ቢሞት ዕረፍቱ ነው። እንዲሁም ምሥጢርን መያዝ አይችልምና ከሰነፍ ሰው አት ምከር ብልህ ሰው እንጂ ከብልህ ሰው በስተቀር ምሥጢርን መሰወር የሚቻለው የለምና አለ። «ሳይማር በቃል ተምሬአለሁ የሚል ሰውን ብታይ ከእንደዚህ ያለ ሰው ገና እማራለሁ ለሚል ላልተማረ ሰው ተስፋ እንዳለው ፅወቅ» ተግሣጽ ቼ ፈላስፋ ሰው ከሰው ጥል ሊድን የሚችልክፉውንም በ ጐሯንም ነዝር ሁሉ ሳይፃልጥ ዝም ያለ እንደሆነ ነው አለ ። ፈላስፋ እንዲህ ብሎ ይመክራል ደጋጎችን ሰዎች የሚያዋርድ ሰው ሃይማኖቱን አጠፋ በንጉሥ ላይ የሚሳለቅና የሚዘብትም ራሱን ይጐዳል ። ፈላስፋ እንዲሀ አለ ብልህ አስተዋይ የሆነ ሰው ዋሾ ሰው ወደ ዶኝ ብሎ ደስ አይለውም ምንም ቢቀባጥርለት በነገሩ አይሳብለትም የተናገረ ቢናገር ነገሩን አያጸድቅለትም በሱ ዘንድ ከመ ወኢምንት ነው ይልቁንም ብልሁ ፈላስፋ ፍጹም ሃይማኖት ያላቸው የዐዋቂዎ ችን ነገር ካልሆነ የማንንም ነገር መቀበል የለበትም አይሰማም ። መታገሥን ልማድ ያደረገ ሰው በሰው ከመጠላትና እሱ ሌላውን ከመጥላት ይድናል ማቴ የልቡን ምስጢር በማያወጣ ሰው ክፉ ነገር አይደርስበትም። ፈላስፋ እንዲህ አለየዓለም ፍቅሯና እምሮቷ በወዲያኛው ዓለም ክብር የምታገኝበትን የጽድቅ ሥራ እንዳትሠራ አያገብርህ ይያስገድ ድህ ለኃለፊው ዓለም ከምትተጋ ይልቅ ለማያልፈው ዓለም ብትተጋ ከፈላስፎች አንዱ እንዲህ አለ ሴት ልጅህን ለአዋቂ ሰው ካልሆ ላላዋቂ ሰው አታጋባት ። አንድ ሰው እንዱን ፈላስፋ ፈላስፎች ድሆች የሚሆኑት ስለም ነው። መልካም ጠባይ ከሌለ ንጉሥም ሆነ ተርታው ሰው ሁሉ ማንኛውንም ሥራ ሊሠራ አይችልምና ። ጾኃ ፈላስፋ እንዲህ አለ በለሰውቀት ፍጹም የሆነ ሰው ። እነሱም መጥፎና ቆሻሻ ምግብ መጥፎ ሽታ የማይወዱትን ሰው ፊት ማየት ከደንቆሮ ሰው ወር መናገር ናቸው ። ልጄ። ነገር ግን ለሰው በጐ ሥራ መሥራት በ ነገሮች ካልሆነ አይፈጸምም ። ዐዋቂ ሰው በዕውቀት ከሚበልጠው ሰው ቢማርዕና ቢጠይቅ ነውር የለበትም ። ልጄ ሆይ ። ዘ ነ ልጄ ። ልጄ ። ከሰነፍ ባለጌ ሰው ጋር ጠጅ ከመጠጣት ከዐዋቂ ሰው ጋር ደንጊያ መሸከም ይሻላል ። ር ልጄ ። ፕ ልጄ ሆይ ። ኣቶዩስውን ዴየ መ የት ሰው እንጁ በሕይወት እንዳለ ሰው ትሮ እደይለም። ልጄ ከሰነፍ ሰው መጾም ያዋቂ ሰው መስከር ይሻላል ። እ ልጄ ። ዖ ልጄ ። ፈላስፋ እንዲህ አለ ጨዋ የሆነ ሰው ተሹሞ ከፍ ከፍ ያለ እንደሆነ ትሑት ይሆናል ማለት አይታበይም። ክቡር ሲሆን ትሕትናንየሜያደርግ ሰው ፍጹም ነው ። አንድ ሰው ፈላስፋው ሶቅራጥስን እገሌ የተባለ ሰው ያንተን ነገር ባነሣለት አላውቀውም አለኝ ቢለው ። ፈላስፋ እንዲህ አለ ነፍስ ሆይ በዚህ ዓለም እስካለሽ ድረስ ከ ነገሮች ተጠበቂ። ክፉ ጠባይ ግንገንዘብ ያደረገውን ሰው ከመሰደብና ከመጐዳትላይይጥለዋል። ተ ፒ ተስማሚውን ጠባይ ገንዘብ ያደረገውን ሰው ወዳጆቹ ይወዱታል ፍ። ይመክ ጥምል ቱንበ አይጠ ደረገወ ያለ ወ ጨጫ ፍልመጨዋ እነሱም መልካም ጠባይ ያለው ሰው በዚህ በመልካም ጠባይ ንፉግ ይሆ ናል ። «አንዳንድ ሰው እሱ ያልቻለውን ምሥጢር ነግሮ ሲያበቃ ለሌላ ሰው እንዳትናዝዢ አደራ እያለ ያስጠነቅቃል እንዲህ ማለቱ እሱ ያልቻለውን ቻለው ማለቱ ነውና ፈላስፋው የተናገረው እንደዚህ በመሳሰሉ ሰዎች ሊመክር ሳይሆን አይቀርም» አንድ ፈላስፋ እንዲህ አለ ልጄ ። ተብ ል ደግ ሰው ሲሉት ክፉ ሆኖ የሚገኝ ሰው በጣም ክፉ ነው። እነዚህን ልብ ብሎ ካስቱዋልኒ ግን ፍጹም ሰው ይባላል ፍጹም ሰው ነወ። ይህ የምታየው ሁሉ ሰው እይ ደለምን ቢለው አይ እኔ ይህ ከዚህ የሚታየው ሰው ሁሉ ሴው አል ለውም አለው ። ደግሞም ከዕለታት አንድ ቀን ኦርጅቶ ነበርና አንድ ሰው ዲዮጋንስ ዛሬስ አረጀህ ዕረፍት ብታደርግ በተሻለህ ነበር ቢለው ሰው የሚፈልገውን ነገር ሲያገኝ ደስ ይለዋል እንጂ ወደ ኋላው አያፈገ ፍግም ። ብልህ ሰው ፍ ነው ፍጹም ይሆናል ። ተናግረህ ብርቱ ከምትባል ሳትናገር ሰነፍ ብትባልይሻልሃል « ሰው የማይወደውን ነገር የሚናገር ሰው እርሱም ያልዉጸደውን ክፉ ነገር ይሰማል ። ያላዋቂ ሰው ሹመት ዐዋቂውን ሰው ያስፈራዋል ። ከንፉግ ሰው መስጠት የለጋስ ሰው አለመስጠት መላል ለ ከመስጠት መልካም ቃል ይበልጣል ነገር ግን ሁለቱ ቢገኝ የበለጠ ነው» ሲራክ የሰነፍ ሰው ሹመት መኾም ካንዱ አገር ወደ እንዱ አገር እንደ ሜጓዝ ነጋዴነው የሀዋቂሰው ሹመት ግን ከዘመዶቹ ጋር ሊገናኝ እግዚእብሔር በሰጠው ገንዘብ የሚያመሰግን ሰው የሌላውን ገን ሸብ አይመኝም ። ከመኑ የተራዳውን ሰው ሎላልት ይራዱታል ማለት ዘመን ለተ ቀበለው ሰው ለወደደው ሰው ሁሉይታዘዝለታል ። ለማ ያምንህ ሰው አትምከረው ምክርህንም ለማይቀበል ሰው እታማክረው ሲራክ ። በነገር ካሚጣባበቅ ሰው ጋር አትናገር አትማከር ከሚመራመርህም ሰው ምሥ ጢርሀንኖነዛቋህን ሰውር»ሲራክ ቼ። ው ልም አ እንዳሻው የሚለፈልፍም እለ» ሲራክ ዳግመኛም እንዲህ ተባለ ከጥንቹ ፈላስፎች በጐ ምግባሬ የተ ረፈው ፍጹም የሆነ አንዱ በየሀገሩ እየዞረ እነዚህን ነገሮች ገንዘብ ያላደረገ ሰው በዚህም ዓለም በሚመጣወ ም ዓለም ክብር የለውም ኦያለ ሰዎቹን ያስተምራቸው ነበር ። ዶዓሞም እንዲሀአል ጴነገሮች በ ነገሮች ዘንድ ከንቱ ናቸው እነርሱም መብራት በፀሐደ ዘንድ ዝናብ በቅል ዛፍ ዘንድ ጉልህ ጽሕፈት በዓይነ ስውርህንድ ሰው ጣፋጭ መብል በጠገበ ሰው ዘንድ የልዑል እግዚአብሔር ቃል በዓመፀኛ ሰው ዘንድ ከንቱ ናቸው አይ ረቡምዋጋ የላቸውም ። ኛ የወሩለትን በጐ ሥራን የሚክደነሁለ « ይህ የውለታ ቢስ ሰው ጠባይ ነው ። « ሰው ሆይ። ደግሞም ዓለም እንደ ምን ናት። አንድ ሰው አንዱን ባሕታቺ «አባቴ በጸሎትህ አስበኝ አት ላጭ ቢለው ነፍስህን አንተው ራስህ አስባት እግዚአብሔር በት ጋትና በልብ ጩኸት ከብዙ ልቅሶ ኃር ፍጹም ብሆነ ትሕትኖ ሆኖ የሚ ጠራወዓ ሰው ቃል ለቃል ይናገረዋልና አለው ። አንድ ፈላስፋ ።