Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መመመ መላው ህይወትህ ምን ያህል አደገኛ መሆናቸውን ግምት ውስጥ ስናስገባ በእውነት ነው የምልህ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም» ጀርትሩድ ስቴይን ለጥፋቸው በጠረጴዛህ ላይ በማቀዝቀዥው በር ጓይ መአፍመ ወዘተ ዳም ቋፎ ይሁን አአ ጆን ይሽይ ቦታዎች ሁሉ እነዚህ ማረጋገጫዎች የራስህ የሆኑትን ለመጀመር የሚያስችሉህ ጥቂት ሀሳቦችን ይሰጡሀል ማረጋገፕን በተመለከተ ጥቂት መሰረታዊ ነገሮችን ማስታወስ ያስፈልጋል የምትሰጠውን ማረጋገጫ ሁሌም በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ለምሳሌ ከእንግዲህ ራሴን ዝቅ አድርጌ ብ በሆነ መንገድ ለመናገር ካሉት ዘዴዎች አንዱ ከቁም መስታወት ፊት ሰፊት መቶም ነው ማረጋገጫህን ቢያንስ ለአስር ጊዜ ደጋግመህ ከውስጥህ ተናገረው እየለባበስክ እያለ አሉታዊ የሆነውና በውስጥህ ግብርን የሚንሾካሸከውን ድምፅ የተለመደ ተግባሩን ለመጀመር ይሞክራል ይህ ድምፅ ብቅ ማለቱን ሰማወቅ ንቃትን ይጠይቃል ሹልክ ብሎ ነው የሚገባው ድምፁ መኖሩንና ብት ማለቱን እንደተገነዘብክ በአዎንታዊ ማረጋገጫህ መተካት ጀምር አሉታዊው ድምዕ እንዲዩ አትፍቀድለት ከውስጥህ አስወጣው በልምምድ ብዛት ፎር ው ው የግወቶቆት ምስጋና ማቅረብም እንደሁ ነው ኦፋ ኀሆ «ት የምትፈልገውን ሰው አይነት መሆን ይኖርብሀልና በዙርያህ ሊገኙ የምትሻቸውን ሰዎች አይነት ሁን ኛ ክፍሌ ውሰጥ ከነበሩት ተጠራጣሪ ተማሪዎቹ ኣንዷ እንዲህ ሰትል ጠየቀችኝ ሁል ጊዜ ስትሰጪ ስትሰጪ ብትኖሪና በምላሹ ምንም ነገር ባታገሂስ። ስለ ፍርሀት የሚያስተምር ሰው ለማግኘት ያልገባሁበት ጉድጓድ የለም ማግኘት አልቻልኩም ነበር ዛሬ ደግሞ የተሰጠኝ ቀነ ገደብ የማለቂያው ቀን ነው ዝርዝር ጥናቶቹ ዛሬ ተጠቃለው መግባት ነበረባቸው ስለ ትምህርት ልምዴና የስራ ልምዴ ጠያየ ን ከርና ይማ መ።
በዚህ የተነሳ ለአፍታ እንኳን ሰላም አልነበረኝም በስነልቡና ትምህርት ያገኘሁት የዶክትሬት ርን ርን የለ አይመስልም ፈተ ዝሪ ን ን ድ ራሴን እየተመለከትኩ ነበር የምለብሰው ያንኑ ከ አ እያየሁ ንበር ስ የማዘን ፅጫ በ መ ወደ ተሻለ ሁኔታ እንዳናመራ ያግደናል መቋቋምያ ዘዴው ፍርሀቱን መፍራትና የፈሩትን ነገር ግን ማድርግ ነውመኖር እንደምንፈልገው እንዳንናር ህይወትን መቅመስ እንደምንፈልገው እንዳንቀምሳት የሚያግዱንን መሰናክሎች አብረን እንመረምራቸዋለን ብሱዎቻችን በጣም ምኙ የሆነውን የህይወት መንገድ ብቻ በመምሪጥ ኑሮአችንንና ህይወታችንን ሀይል እናሳጣዋለን በማንበብ በቡድን በሚደረጉ ውይይቶችፍላጎትን በ ልምዶች በመታገዝ አንቆ ደ ያያን ምክንያት አድርገን በየን መጨጩፎ ዒፍ መመ ው መመመ መመመ መ ይመ ህይወትህን ከቀድሞው በተሻለ ሁኔታ እየተቆጣጠርከውና እየመራኸጡው ባለበት ወትት በህይጦትህ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ካላቸው ሰዎች በኩል የሚገጥምህን ፈተና እንዴት እንደምታስተናግድ ህልምህን እንዴት እውን እንደምታደርግና ራስህን አላማና ትርጉም ምክንያቶቹን ለምን እንደምትፈፕጥርና ለፈተና ቀርባ ችሎታዋን ለምን እንደማታሣይ ማወቅ ትፈልጋለኘ ሳራ የአስራ አምስት አመት ትዳሯን መፍታት ትፈልጋለች ቴዲ ገና ሰላሣ ሁለት አመቱ ነውሕርጅናን ይፈራል ከዚህ ፍርሀቴ የሚገላገልበትን መንገድ ነው የሚፈልገው ጂን ታዋቂ ሴት ነችሀኪሟ ቀጥተኛ መልስ አይሰጣትምእንደ ህዓን ዮነላጳፕ ሹዛጫ እርምጃ መውሰድን የሚጠይቱ ሁኔታዎች አንደገና ወደ ትምህርት ቤት መግባት ውሳኔ መወስን ሞያን መብየር ጓደኛ ማፍራት ገሮች ይ አይነቶች ከነዚህ ጥቂቶኾ ህህ ብትነግረው ብቸኛው ሰው የፍርሀት ጉሎታ እያዋዛ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ ዘልቆ የደረጃ ሁለት ፍርሀቶች ከውጫዊ ሁኔታዎች ይልቅስ ከውስጣዊው አእምሮአዊ ሁኔታችን ጋር የሚያያዙ ናቸው ስለራስህ የሚስማህ አንተነትህን የመረዳት ስሜትና ያለህበትን ውጫዊውን አለም ለማስተናገድ ያለህን ብቃት የሚያንፀባርቱ ናቸው ሁለተኛ ደረጃ ፍርሀቶች ሁለተኛ ደረዳ ፍርሀቶች ለምን ሁሉን አቀፍ ፍርሀት እንደሚያነግሱብህ የሚቀጥለው ማብራሪያ ግልፅ ያደርግልሀል ተቀባይነት አላገኝም ብለህ የምትፈራ ከሆነ ይህ ፍርሀት የህይወትሀን ሁሉንም ክፍሎች ያቃውሣቸዋል ከጓደኞትህ ከፍቅር ጓደኛህ ጋር ያለህን ግንኙነት ለሥራ ቃለ መጠይቅ መቅረብን ወዘተ ዋል የትም ይሁን የት ተቀባይነት ማጣት ነከ። ዉና እውነታ ሁለት ፍርሀትን ማስወገጃ ብቸኛው መንገድ ፍርሀትን ተጋፍጦ የፈሩትን ማድረግ ብቻ ነው ከአውነታ አንድ ጋር የሚቃረን ይመስላል አይቃረንም አፊራው የነበረውን ነገር ስጋፈጠውና ሳደርገው ፍርሀቴ ይሟሽሻል ይጠሩል ፍርሀቴ ከመጥፋቱ በፊት ቀድሞ የሚመጣው የፈሩትን ነገር ማድረጉ ነው ይህንን ህሣብ ለዶክትራት ዲዝሪዬ በማጠናበት ወዱ ያመን ገ ምናልባት እነዚህ ነገሮች ሁሉ ጥቂት ረድተውኝ ይሆናል ይሁንና ል ለውጡ ውጤት ያስገኘው ፍርሀቴን መግፋቴን ቀጥዬ ስራዎችን በራሴ ስከውን የተሰማኝ የድል አድራጊነት ስሜት ሲፈጠር ብቻ ነው በመጨረሻው ይህ የሚቀጥለው እውነት ግልፅ ሆኖ ወጣ እውነታ ሶስት ዥ ስለ ራሴ የተሻለ አመስነከት እንዲኖረኝና የተሻለ ስሜት ዱዴ ዴዴ እውነታ ፍዎች በመሆናችን ሁላኙንም ኣንድ ኦይነ ስሜትን አንጋራለን ፍርሀትም የተለየ ክስተት አይደሰለም እንዲህ አይነቶቹ ብዙ ታሪኮች በጋዜጦኙ በመፅሔቶች በቴሌቪዥንና በመዕሀፎች ላይ ይነገራሉ የፍርሀትን እውነታዎኙ እስካልተረዳህ ድረስ ግን ስለነዚህ ታሪኮች ብታነብ ብትሰማና ብታይ መሰረታዊ የሆነውን የፍርህቱን አንቀሳቃሽ መርህ ላትገነዘብ ትችላለህ ምናልባት የሌሎችን በተለይ የታዋቂ ስዎችን መ ልምድ ካንተ ይቤል «ቶሎ ሸሸኔ የሚሉ የማስጠንቀቂያ ቀደም ብዬ የጠቀስኩትን አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የመጨረሻይቱ ቀን ትመጣለች በሚል ፍርሀት ውስጥ እንናራለን ራሣችንን መርዳት የማንችል መሆናችን በተሰማን ቱጥር በህይወታችን ዉስጥ ልንቆጣጠራቸው የማንችላቸው ሁኔታዎች መኖራቸውን እንረዳለን ከስራ የመባረር የፍቅረኛ ሞት ወዘተ የመሳሰሉትን ሁኔታዎች በዚህ የተነሣ የሚፈጠረው የተዳፈነ ስጋት በጣም መራር ይሆናል ስለዚህ ወደፊት ሊፈጠር ይችላል ብለን የምናስበው መቅሰፍት አእምሮአችንን ማርኮት እናገኝዋለን ምን ይደረጋል ቢሆኤ ፍርሀት ህይወታችን ወስጥ ዘልቆ ይገባል የእውነታ አምስት ፍርሀቶች አሉ እነዚህኞቹ ቀድሞ ከነበራት ፍርህት አንላር ሲታዩ ከፍርሀት ሊቆጠሩ አይችሉም ማለት ይቻላል ባለቤቷ ጤናው እየተሻሻለ መጥቷል ህይወት የመምራት እንደ ቀድሞው ባይሆንም በደህና ሁኒታ መኖር የሚያስችላቸው ደረጃ ላይ ደርለዋል እሱም ከባድ የነበረውን ፍርህት ተጋፍጧጣል አካል ጉዳተኛ የመሆንን ፍርሀት እሱም «ብሆንስ » ለሚለው መልስ አግኝቷል ያገኘ ው መልስ እቋቋመዋለሁ የሚለው ነበር ሁለቱም ፍርሀታችውን በሚገባ ተቋቁመዋል ከዚህ የህይወት ልምዳቸው እውነተኛውን የፍቅር ትርጉምን ን ጊዜ ተረድተዋል እስከ አሁን ስለ ፍርሀት አንድ ግንዛቤ ያገኘህ ይመስለኛል ፍርህትን ልናመልጠው አንችልም ይይዘናል ማድረግ የምንችለው አስደሳች በሆነው የህይወት ጉዞአችን ፍርሀትን ወደ አጋር ጓደኽነት መለወጥ ስሜት ሶስት ከስጋትና ስቃይ ውስጣዊ ሀይልን ወደ ማካበት የመሸጋገሪያው መንገድ ቀዳሚው ምእራፍ የሚከተለውን ወሳኝ የሆነ በአርቆ ማስተዋል የተሞላ ግንዛቤን ሰጥቶናል ስዎች በህይወታቸው ውስጥ ገጥሟቸው የማያውቅ አዲስ ነገር ሲገጥማቸው የሚፈሩ ከሆነ እየፈሩም ያንኑ የፈሩትን ነገር የሚያደርጉት ከሆነ ከዚህ እውነት በመነሣት ፍርሀት ችግር አይደለም ብለን መደምደም እንችላለን አይደለም ጤናማ የሆነ ራስ መውደድን ነው የሚያስከትለውእንደዉም ራስን ከመጠን በላይ መውደድ ጠንካራና የተሟላ የሀይል ስሜት በውስጡ የለዉም ስለዚህ ራሣቸውን ከመጠን በላይ የሚወዱ ለዎች አስገዳጅ የሆነው ስሜታቸው በዙሪያቸው ያሉ ሰዎችን መቆጣጠር ነውፅ ህይወታቸው በውጫዊው አለም ላይ ስለሚወሰን ሌሎችን የመቆጣጠር ሀይል ማጣታቸው በማያቋርጥ የፍርሀት አለም ውስጥ ይከታቸዋል በውስጡ የሚገኘውን ሀይል በአግባቡ መጠቀም የማይችል ሰው ለሌሎች ፍቅር አይኖረውም እንደነዚህ አይነት ሰዎች ሀይላቸውን ከሌሎች ስዎች ስበው ለማግኘት ከስጋት ወዴ ሀይል በሚያመራው ቻርት ላይ ብዙዎቻችን ራላጉንን ከቻርቱ መሀል ላይ ልናስቀምጥ እንችል ይሆናል በፍርሀታችን የተነሣ ሙሉ በሙሉ መንቀሳቀስ አላቃተንም ያም ሆኖ ታላቁ የሀይልና የደስታ ስሜት በበቂ ሁኔታ አይሰማንም ማለትም ወዴ ግባችን በፍጥነት እየሸመጠጥን አይደለም ከባድ የሆነውን መንገድ የመረጥን ይመስላል ትና ጾ መሀከል አንድ ጥንታዊ ጠቢብ እንዲህ ብሎ ነበር መንገዱ የተስተካከለ ነዉ ለምንድን ድንጋዮችን በመንገድህ ላይ በፍ ራእ ካጣ ጳዞ ጓሆዕ ቐሥ ዞግ ቁሸዴኮት ማብ ቻርት ማብራሪያ የሚሰጥ በራስህ አትቆጣ አትበሳጭ ሀላፊነትን ያልወሰድክበት ሁኔታ ምን እንደሆነ ብቻ ተረዳ በሚቀጥለው ጊዜ የተለየ ውሳኔን ትወስናለህ ስህተቶችህን መማርያ አደርጋቸውና ከስራኸው ስህተት ተሟር በሰራኸው ስህተት የተነሣ በራስህ በተቆጣህ ቁጥር በቻርቱ ላይ የወረቀት መርፌውን በስቃይ ወነን በኩል እንደምታስቀምጠወ አስታውስ ቻርቱን ስትጠቀም በጨዋታ መልክ ተጠቀምበት ቻርቱን እንደ ጨዋታ ቆጥረህ ስትጠቀምበት ሁኔታዎቹን ቀለል አድርገህ ትመለከ ኡዴ ችፍ ው ተስፋ አደርጋለሁኔሙፎመአውቃለሁ ቢሆን ኖሮ ን በሚቀጥለው ጊዜ ምንድነው የማደርገውን። ሁኔታዎችን ሙለ በሙሉ በምትቆጣጠርበት ወቅት ህይወትህን በተሻለ ሁኔታ ትቆጣጠረዋለህ ህይወትህን በተሻለ ሁኔታ እየተቆጣጠርከው በምትገኝበት ወቅት በፖርቱ ላይ ወደ ሀይል ሠገን ነው የምትጓዘው ይህ ሲሆን ደግሞ የፍርሀትህ መጠን እጅጉን ይቀንሳል እላው አመጣ የሄው ጆባ ቸር የጽሽ ከአጋጣማዉ ያገኘኸጢን እውቀት ዝግጃ መሆንህን ነወዉ ለምሳሌ «እንዲህ ብዬ የተሞላ አባባል በዚህ ጉዳይ ላይ ጊኔ በጣም አትዘንጋ በካንሰር በመጠቃታቸው የተነሣ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን የተማሩ ብዙ ሰዎች አሉ እኔም ከነዚህ ሰዎች አንዲ ነኝና ይህንን በሚገባ አውቃለሁ በካንስር መጠቃቴ ስለራሴና በዙኩርያዬ ስላሉ ስዎች በጣም ድንቅ ድንቅ የሆኑ ነገሮችን እንዳወቅና ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶትን አንድማር አድርጎኛል ከሁሉም በላይ ደግሞ ምን ያህል እንደምፈቀር ተገንዝቤአለሁ የአሁነ ባለቤቴን የዚያኔው እጮኛዬን ተድሞ ያልተመለከትኩለትን ርህሩህ ልቡንና አዛኝ ስብዕናውን ተረድቻለሁ በዚህ የተነሣም ፍቅራችን እጅግ ጨምሯል ጥልቅም ሆኗል አንዳችን ለአንዳችት ጨጨጨጩጩጩጩጩጩጩጩጠጩወፎጨጩጩጩ ከመስላሉ ጫላ ወይም ስር የምንገኝ ሰዎች ውሳኔችንን የምንወስነው የምቹት ክልላችንን መነሻ በማድረገ ነው እኔ የምስጥህ ሀሳብ በየቀነ የምቹት ክልልህን ሰፋ የሚያደርግልህነ አንድ ተግባር እንድትከውን ነው ልትደውልለት እያስብክ የምትፈራው ስው ካለ ደውልለት መቶ ብር የሚያወጣ ጫማ መግዛት የሚያስፈራህ ከሆነ በመቶ ብር ጫማ ግዛ ወይም ቀድሞ ለጫማ ከምትከፍለው ገንዘብ የበለጠ ከፍለህ ግዛ ቀድሞ መጠየት ትፈራ የነበረውን ነገር ጠይት በየቀኑ የምትፈራቸውን ወይም የማይመቹህን ሆናም ከከወንካቸው በኋላ እባክህን ቀጥሎ የማነሣውን ነጥብ በግልዕ ተረዳ እኔ የምናገረው አስጊ ሁኒታ አካላዊ የሆኑ አደገኛ ሁኔታዎችን በፍጥነት ማሽከርከር አይነቱን ወይም አደንዛዥ እፅ መጠቀም አይነቱን አይጨምርም የሌሎችን ሰዎች መብት የሚጥሱ ነገሮችንም አይጨምርም የሰው ፍቅረኛ መድፈርን ሴቶችን መድፈርን ባንክ መዝሬፍን አይነቶቹን ሁኔታዎች አይጨምርም እነዚህን ነገሮች ስታደርግ ክብርህን ልታጣ ልትሞት ወይንም ለአስር ትችላለህ እነዚህን እኩይ ድርጉቶችን ነ የምትጓክወ ንደነዚህ ኢን ጋ። ለምን በራሱ መንገድ ሊጓዝ እንደሚችል ይህ አዝማሚያ ለህይወት ገጠመኝህ ሀላፊነትን መውሰድህን አይደለም የሚያሣየው በአንድ ወቅት የነበርክጢን አንተነትህን ግምት ውስጥ በማስገባት አስከአሁን የቻልከውን ያህል ማድረግህን መረዳቱ በጣም አስፈላጊ ነው አሁን በአዲስ መንገድ ራስህን መምራት እየተማርክ ነዉና ነገሮችን በተለየ መንገድ ልሳግነዘባቸውና ምናልባትም አን ልትለዉጣቸው ትላለ ና እያደረግኩ ያለውን ነገር አንድ ጊዜ ከተረዳሁ በኋላ ድርጊቴን ወደ ማረሙ ስራ እገባለሁ ታዲያ ልከዉነው ይገባኝ የነበረና ያልከወንኩትን ፍላጎቴን በመገንዘብ ማስተካከል የሚገባኝን እያስተካከልኩ ባለሁበት ወቅት በሌሎች ላይ ያነጣጠረው ቁጣዬ እልም ብሎ ይጠፋል በቅርቡ ልጄ ትዳሬ መልካምና የሚያስቀና እንደሆነ ጠቆም አድርጋኝ ነበር ስመልስላት «አዎን ልጄ ማርክ ህይወቴን እንዲመራልኝ መጠበቱን እርግፍ አድርጌ ከተውኩ በኋላ እንዴት ግሩም የሆነ የትዳር አጋር እየሆነ እንደመጣ ስመለከት በጣም ነዉ የተደነነከት» ርያ ፒ ገላ ሰማግኘት በማስብ ግንኙነቱን ጻ የተሟላ ዝርዝር አይደለም ሆኖም ሀሳቡን ይሰጥሀል ከነዚ ዉስጥ አንደኛው እንኳን በተሰማህ ቁጥር ይህን ፍንጭ እንድታገኝ ያደረገህን ልታደርገው ሲገባ ያልከወንከዉ ነገር ምን እንደሆነ አስብ ሀላፊነትህን ያልተወጣህበትን አካባቢ ለማግኘት ይህን ያህል በጣም ቀላል መሆኑ እጅጉን ነው የሚያስደንቅህ ጅ ኣሜ ኤ ጄን ጄን ስራዋ ላይ ለረጅም ጊኔ መቆየቷ ይሰማታልና ሌላ ስራ መቀየር ትፈልጋለች ራሷን የስራዋ ሰለባ» የሆነች አድርጋ ነው የምታየው በውስጧ የሚያንሾካሹከው አሉታዊ ድምፅ» ያሰማቋረጥ የቢሆን ኖሮ»ን ጨዋታ ያጫውታታል የስራ እድሉ ሰፊ ቢሆን ኖሮ ችግር አይ ነበር የተሻለ ስልጠና ኖሯት ቢሆን ኖሮ ሰፊ እድል ይኖራት ነበር ግን ጀንን በዚያ ስራ ላይ እንድትቆይ ያደረጋት ትክክለኛው ነገር ምንድነው። ምርጫው የአንተው ብቻ እንደሆነ ሳትረዳው አልቀረህም ይህን መዕሀፍ ማንበብህን በቀጠልክ ቁጥር ራስህን ከማንኛውም ሁኔታ በላይ የማድረግ ትክክለኛ መሆኔ እንዲሰማኝ ያደርገኛልና የበላይ የመሆን ሰሜትን ዔ ያሳድርብኛል የሚያበላጩህን ሁኔታዎች ጠቃሚ ወደ ሆኑ ሁኔታዎች ሊለውጡ የሚችሉ አማራጮችን በሙሉ ዘርዝህ በማስታወሻ ዶባ ላይ ጃ ምናልባት ተስንገህ ከተያዝክበት ሁኔታ በፍጥነት መውጣት ትኝል ይሆናል ከህይወት ልታገኝ የምትሻው ምን እንደሆነ ወስንና ያንን የምትሻውን ነገር ለማግኘት እርምጃ ውሰድ ከህይወት የምትሻውን ሌሎች ሰዎች እንዲሰጡህ አትጠብቅ ዞ ሁ ው በስሜትህም በተግባርም በህይወት ጉዞህ በሚገጥሙህ እወነቱ» አከልኩበት በጥርጣሬ መንፈስ «እንደ እውነቱ ማንኛውም ሰው በዚህ መንገድ ማሰቡን አሻፈረኝ የሚለው ለምንድነው። ግምቴ ሰዎች አዎንታዊ አስተሳሰብን አላቢ ው መሆን የሚጠይቀውን መሰረታዊ ነገር አልተረዱም የሚል ከውስ ንና ያላሰለሰ ከባድ ዴዴ ኢኢጨ መጠጠው መ ብዙ ሰዎች አዎንታዊ አመለካከትን ለማዳበር የማያቋርጥ ልምምድ አስፈላጊ መሆኑን ለመቀበል እንደሚያዳግታቸው አውቃለሁ አለበለዚያማ ሁላችንም አዎንታዊ በሆነ መንገድ አሳቢዎች እንሆን ነበር ሽ ኮ መታጠብህ ቂምህን መላጨትህም ሆነ መቀባባትህ በየእለቱ የማይቀሩና እስካለህም ድረስ ማብቂያ የሌላቸው መሆኑ እውነት ነው ይሁንና በየእለቴ ቀኑን ለመጀመር ለመታጠብ ዒምህን ለመላጨትም ሆነ ለመቀባባት እንደማታንገራግር የታወቀ ነው እዚህ እንቅሠቃሌዎች ዘና የሚያደርጉህ የእለት ተእለት ክንውናች አዎንታዊ ነው ችግሮችን ማቃለል ምጵሞርርርቬኢ ነገሮች ሁሉ ምን ያህል አደገኛ መሆናቸውን ግምት ውስጥ ስናስገባ በእውነት ነው የምልህ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም» ጀርትሩድ ስቴይን ለጥፋቸው በጠረጴዛህ ላይ በማቀዝቀዥው በር ጓይ መአፍመ ወዘተ ዳም ቋፎ ይሁን አአ ጆን ይሽይ ቦታዎች ሁሉ እነዚህ ማረጋገጫዎች የራስህ የሆኑትን ለመጀመር የሚያስችሉህ ጥቂት ሀሳቦችን ይሰጡሀል ማረጋገፕን በተመለከተ ጥቂት መሰረታዊ ነገሮችን ማስታወስ ያስፈልጋል የምትሰጠውን ማረጋገጫ ሁሌም በአሁን ጊዜ አድርገው ማረጋገጫ የሚለው ስህተት ነው ትክክለኛው ፍርሀቴን እየተቋቋምኩት ነው የሚለው ነው ታፍ ዳይን ሽሽ የምትሰጠውን ማረጋገጫ ሁሌም በአዎንታዊ አረፍተ ነገር ለምሳሌ ከእንግዲህ ራሴን ዝቅ አድርጌ ብ በሆነ መንገድ ለመናገር ካሉት ዘዴዎች አንዱ ከቁም መስታወት ፊት ሰፊት መቶም ነው ማረጋገጫህን ቢያንስ ለአስር ጊዜ ደጋግመህ ከውስጥህ ተናገረው እየለባበስክ እያለ አሉታዊ የሆነውና በውስጥህ ግብርን የሚንሾካሸከውን ድምፅ የተለመደ ተግባሩን ለመጀመር ይሞክራል ይህ ድምፅ ብቅ ማለቱን ሰማወቅ ንቃትን ይጠይቃል ሹልክ ብሎ ነው የሚገባው ድምፁ መኖሩንና ብት ማለቱን እንደተገነዘብክ በአዎንታዊ ማረጋገጫህ መተካት ጀምር አሉታዊው ድምዕ እንዲዩ አትፍቀድለት ከውስጥህ አስወጣው በልምምድ ብዛት ፎር ው ው ው ጅጅ መኪናዬን የመማርያ ቤተ መቅደሴ አደርጋታለሁ ስለዚህ ወደ መኪናዬ ለመግባት በጣም ነው የምቸኩለው መኪናዬን እንዳስነሳሁ ቴኙን እከፍትና የሚያነቃቁ መልእክቶችን ወይም ስሜትን የሚያነቃቁ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ እጀምራለሁ ብዙ ሰዎች በትራፊክ መጨናነቅ የተነሣ መንገድ ላይ የሚቆዩበትን ጊዜ እንደባከነ ጊዜ ይቆጥሩታል ሰኔ ግን በጣም ጠቃሚና ውጤታማ ጊዜ ነው በመኪናዬ ባልጠቀም ኑሮ ቁጥራቸው የበዛ የማነቃቂያ ንግግሮችን ወይም የሚያበረታቱና የሚያነሳሱ ሙዚቃዎችን የማዳምጥበትን ጊዜ አላገኝም ነበር የፊለካቸውን ክንውኖች ሁሉ ማሣካት ባትችልም አነኳን ምንም ማለት እንዳልሆነ የሚጠቁሙ መልእክቶችን የያዙ ብዙ የቴፕ ክሮች አሱልህ እነዚህን መልእክቶች ስትለማ ራስህን ትዐደዋለህ ራስህን እንደወደድከው ወደ እንቅልፍ አለም መግባት ደግሞ ድንቅ ነገር ነው ብቃት የሌለህ ሰው መሆንህን ሲያሳምንህ ከሚ ከሚያንሾካሽከው አሉታዊ ይምፅ የበለጠ ጻጸ መ ። አሁን ተራው የኔ ነው መ በሚያቀርቡብን ትችቶች የምንበሳጭ ከሆነ ብስጭታችን የልጆች ስራ እየሰራን መሆኑን የሚጠቁም ምልክት ነው የሚሆነው ሌላው የልጅ ስራ እየሰራን መሆኑን የሚጠቁመን ምልክት ደግሞ የጥፋተኝነት ስሜት ነው የጥፋተኝነት ስሜት ፀዐትና ድወት ውሰጥ ቁልፍ ቦታ ያላቸውን ሰዎች ተመልከታቸው በሚመለክት የምትስጠው ማንኛውም አይነት ምላሽ ወደ ፊት ን በተመለከተ ጠቃሚ ሀሳብ ይሰጥሀል ካገኘኸው አዲሱ ነው ቻርሎቴን በጣም ያስደነቃት ደግሞ እንደገና ከአባቷ ጋር ያላትን ግንኙነት ስታድስ እሷን ማናናቁንና ማንኳሰሱን መተው ነበር አዲሱን ማንነቷን ከማግኘቷ በፊት ብቃት የሌላት መሆኑን ነበር ለአባቷ በጉልህ የምታሳየው ያ ሁኔታ ወጥ አባቷም ለሷ ያለው አመለካከትና የሚሰጣት ምላሽ ተለወጠ ብዙውን መ ከበሬታን ስል የምናገኘው የለጠነውን ፍቱ ሔሬ ው መ መ መ መመ መመመ ። ሽ በአይነ ህሊናህ የሳልካቸውን ምስሎች እውን ለማድረግ መተግበር የሚገባቸውን ክንውኖች በዝርዝር አስፍራቸው አሁንም ሰዛቅዋያለ ጊዜ ወስደህ ክንውኖቹን አጢናቸው ተግባር የስኬት ቁልፍ ነው መ ሓደ ውጅ ስለዚህ ሀሳብህን ለማሰባሰብ ወጣት እያለሁ እኔና ጓደኞቼ ያልተፃፈ ስምምነት ነበረን ኣቶ መል የኋላ ኋላ ግን ቄየመጣሁት ፍቅረኛ አሪፉ እስካልደወለ ድረስ ቀጠሮአችን ኝከበራል የሚል ማለትን ትችላለህ ይህን ስምምነት ምንም እንኳን ህጉን ሁላችንም የተረዳነው ቢመስልም ው አሁን ወደኋላ መለስ ብዬ ስመለከተው የማይረባ የጅል ህግ ሆኖ ነው ያገኘሁት ምክንያቱም ከሴት ጓደኞቼ ጋር በጣም አስደሳች ጊዜን ነበር የምኖሳልፈው በአእምሮዬ እየበሰልኩ ስመጣ የሴት ጓደኞቼን በ አይነቱ ከብረ ነክ መንገድ መገናኘቱን አቆምኩ መኗ አገራሚ ንን አእምሮህ በእርግጠኝነት ያለህን ሎትዖ ይሀን ስጋት ለማስወገድ ያለው ብቸኛው መንገድ እንደገና ዴዴ ጅጅ ው መፍ መ መ በመመ በየእለቱ የተለያዩ የህይወት ክፍሎችህን በሚመለከት ያዘጋጀሀቸውን የፍርግርግ ሳጥኖችን የሚመለከትና ሁሉንም የሚነካካ የእለት ግብህን መሆኑን በማመንና ከልብሀ መዝናናት አስቀምጥ የየእለት ግቡን በትጋትና በቁርጠኝነት የሚያሳካ ሰው ለራስህ ብቻህን የመሆኛ ስትሆን ምናልባት እስከ አሁን የነበረው ትኩረትህ በአንዱ የህይወትህ ክፍል ላይ ብቻ እንደነበረ ትገነዘብ ይሆናል ምናልባትም ብዙውን ጊዜ ሊይዝ የሚችለው ስራህ ል ሁሉንም የህይወትህን ክፍሎች በተመለከተ ግብህን የምታስቀምጥ ከሆነ ህይወትህ ኳ ቋገገ መመ ዋናው መሰረታዊ ጉዳይ ለጓደኛህ ለገባኸው ቃል ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱና በሳምንቱ ውስጥ ለማጠናቀቅ ቃል የገባኸውን ስራ በሙሉ ማጠናቀቅና ለዚህም ሀላፊነትን ወስደህ መንጥሳተሉ ማውን ፍርሀትን ለማስወገድ በሚደረግ የመማር ሒደት ውሰጥ አንድ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት የሚገኘው ብዙሪያህ ያለውን አለም በእሺታ ተቀበል ዳክ መገና ጃኔት የምትባል መምህሬ ነበረች ሀ ፆለሴስሱችችችችቸሚመወዒጳዒመአመመወጨወመመ መ የገጠሙንን ሁነታዎችን ተተብለን ምላሸ መስጠት መቻል ብቻውን የፍርሀት ማርከሻ መድሀኒት መሆኑን ማስታወሱ በጣም ጠቃሚ ነው ሁኔታዎችን በእሺታ መቀበል ማለት ህይወት ከሰጠችህ ጋር መስማማት ማለት ነው ከገጠሙን ሁኔታዎች መግጠሙን ትተን ሁኔታዎፍንና አለማችንን በአዲስ እንድንመለከት የሚሰጡንን አማራጮች መቀበል ምንድነው። የሚል ለተወሰነ ጊዜ አሰብኩበትና መልስ ሰጠሁት የስቃይና የህዘን ስሜትን ማስወገድ አኣይቻልም የስቃይና በህ በዘኗ ሠቅት ህይወት መጠናቸው የበዛ መለያየቶችን እንደምትለግስና ይህ ደግሼ አንድ የህይወት ገጽታ እንደሆነ በጫገባ ሬ መ ሠር መ የሚያስፈራት እናት ሁኔታው ሲከሰት የሚታያት የቤቱ ባዶነት ብቻ ነው ለዚህች አይነቷ እናት የሚታያት ከእንግዲህ ህይወት ጥቅም አልባና ባዶ መሆኑ ብቻ ነው ይህች እናት ከለውጥ ጋር ግብግብ በመግጠም የተከፈቱላትን አዳዲስና መልካም አጋጣሚዎች ሳትጠቀምባቸው ትቀራለች አንድ ግንኙነት ሲያበቃ የሚያሰቃይ የሀዞን ስሜት መከተሉ የማይቀር መሆኑንና ከዚያ በኋላ ግን ምንጊዜም አዳዲስ ተስፋዎችንና ህልሞችን መገንባቱን መቀጠል ርብ ነው ቤይሊ ለመታደል ሆኖ በዙርያው ያለው ማየት አልቻለም ጓደኛዬ ብቻውን በመጨረሻው በሽታው በቤተሰቧ ላይ ያደረለውን ብስጭት ረከቶች ለመቋደስ ብዙ መቋቋም እንዲያስችላት ፊቷን ወደ ድጋፍ ቡድኖች በማዞር እርዳታ ጋር ለመሻት ሠደ አንድ ቡድን ትሔዳለችቆ ፅ በመጀመሪያው ስብሰባ የቡድን መሪው አስከፊ የሆነ ሀዘን ገጥሟት እንደሆነ ይጠይቃታል አዎን አስከፊ ሀዘን ገጥሞኝ ነበር አለች ስትመልስለት ቀጥላም ሀዘኑ የገጠማት ከብዙ ጊዜ በፊት እንደነበር አሁን ግን እንደረሳችውና እንደማያመጣ ትነግረዋለች ሀዘኑ ከሷ በተሻለ ሁኔታ የቡድን መ ያህን ብቻም አይደለም ሀዘንን ት ማዘንበላችንን እንደንረዳና መ ው ፍው ው መ ጅጅ መመ ው መ ታሪክ ነው እውነት ነው የምልሽ ይህን መጽሀፍ ማንበብ ይኖርብሻልብላ መጽሀፋን የሰጠችኝ ጓደኛዬ ነበረች መፅሀፋ ፍራንኬል በማጎርያ ካምፖች ውስጥ ስላሳለፈው ህይወት የሚተርክ መሆኑን ስመለከት አልተደሰትኩም ነበር ስለማጎርያ ካምፖች ማንበብና መስማት አልፈልግም ነበር እንዲህ አይነቱን መፅሀፋ ማንበብ ም በ የ ሰ ያለው ህይወት የሰው የሆነ ትርጉም እንዲኖራት ለማድረግ የሚያስችሉ መጠናቸው የበዛ እድሎችን ይሰጠዋል የመጨረሻውን ገጽ አንብቤ ስጨርስ አስገራሚ በሆነ ሁኔታ መለወጤን አውቄው ነበር ይህን መፅሀፍ ከማንበቤ በፊት ማጎርያ ሰፈሮችን እፈራ እንደነበረው ከእንግዲህ በፍፁም የማልፈራ መሆኔን ሁኔታዎችን መቀበል ማለት ህይወት ከሰጠችህ ማንኛውም ስጦታ የህይወትን ትርጉምና ግብ መፍጠርን እችላለሁ የሚለው እምነትህን እውን ለማድረግ መንቀሳቀስ ማለት ነው ሁኔታዎችን መቀበል ማለት ከፉ ንጠመኞችን ለማስተናገድ ገንቢና ጤናማ የሆኑ ሀብቶችን ሙሉ በሙሉ ማንቀሳቀስና ማስተላለፍ በደካማ መንፈስ ሳይሆን በጥንካሬ መንቀሳቀስ ማ ት ነው እድገ ይህንኑ መርህ በመጠቀም ከላይ ከራስህ በመጀመር እስከ እግር ጣቶችህ ጫፍ ድረስ አካልህን ዘና አድርገው ውጥረት ያለበትን ቦታ ለይና ትኩረትህን ውጥረቱን በማርገብ ላይ አድርግ ኣሁንም እንደገና አካልህ አዎንታዊ የሆነ ገንቢ ስሜት እንዲሰማህ ደድ ረገድ መሪነቱን ይወስዳል ይህን በሚመ እ ነሳ በ ሰው እየጠበቅክ ከሆነና ከዘገየብህ ዛሬም ዘዝ። እግድቅራልግና ህይወትህን እንድታሻሽል ይረዳሀል ሥናልባት የምታደርገውን ጥረት ሊያግዝህ የሚችል አንድ ለመመልከት ወይም በእለቱ የምታደርጋቸውን እንቅስቃ ልምምዶች በህይወትህ ውስጥ የተፈጠረ መልካም አጋጣሚ አድርዝ ቁጠረውና ትኩረትህን ሁኔታውን ስተ በመቀበል ላይ አድርግ ሰዎችን መጠበቅ ከሚወዱ ሰዎች አንዷ ነኝ ምክንያቱም ሰዎችን የምጠብቅበት ጊዜ ምንም አይነት ሕረ ር ሳይሰማኝ አንድም ነገር የማልሰራበትንና የእረፍት ጊዜን ይሰጠኛል ሀይወት ገጠመኞቻችንን በጣም ብዙ አ ን ማጠቃለያ ሁኔታዎችን ለመቀበል መከተል የሚገባን ቅደም ተከተል የገጠሙህን ሁኔታዎች የመቀበል ወይም ያለመቀበል ምርጫ ያንተ መሆኑን ተገንዘብ ሄቸቶ ማችለበም በእሺታ ራስህን ከፍና ዝቅ አድርዝ በማነቃነቅ ገጠመኞችህን ተቀበል ጽህ ነያ ዘፍቁቹ ህጻ ፕ ጽፓ ልከ ባብ ዋ አካልህን ዘና አድርገው የሚያበረክቱትን ታላቅ አስተዋፅኦ መቀበሉ ይህን ያህል የከበዳቸው መሆኑን ማመን አልቻሉም ነበር ጥቂቶቹ እያመነቱ ቢሆንም እንኳን የቤት ስራቸውን ለመስራት ችለው ነበር ብዙዎቹ ሊሰሩት አልቻሉም ሌሎች አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ደግሞ ልጆቻቸውን አባትና እናታቸውን ጭምር ለማመስገን ሞክረው እንደነበርና ያም እንዲሁ ከባድ እ ተናገሩ ለመጀመርያ ጊዜም ራሳቸውን ምን ያህል ለሰዎች ተ መሆናቸውን ውስጣቸውን ለመጠየቅ ተገደው ነ ርሕ ረ ምንት የፓዊ በተለያዩ የህይወት ክፍሎቻቸውና ግን አስተዋፅኦ የሳቸውም ብለው ስ ጭፎ አስቸጋሪ አይደለም በአእምሮ የበሰልንና የምንሰጥ ሰዎች መስለን ኖ ለሰጠሁት በቂ እንታያለን ይሁንና በውስጣችን እየሆነ ያለው ነገር ይህ ሀሰት መሆኑን ያሳብቃል አንድ ሰው በህይወቱ ውስጥ ሊማረው የሚገባው በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት አለ ለሰዎች እራሱን እንዴት መስጠት እንዳለበት መግር ይህን በመማር የፍርሀት መድሀኒት ይገኛል ህፃናት እያለን ሙሉ በሙሉ ፈላጊነትን ተቀባይነትን ነው የምንወከለው ሙሉ በሙሉ ለተቀበልነው ፈር እንላለን ቤተሰቦቻችን እናባኛለን ይሁንና ክፍል በውስጣችን እንዲሁም ብዙውን ጊዜ ጓደኞቻችንን ቤተሰቦቻችንን አለቆቻችንን ልጆቻችንንም በሚመለከት እነዚህኑ ን እንጠይቃቸዋለን የሚፈሩ ሰዎች ራሳቸውን ከልባቸው አይሰጡም ለየት ያለ የመሔጃ መንገድ የሌለ ይመስል ውስጣቸው ጠልቆ ገብቶ መሰረት በያዘ የአለማችን የእጦትና እጥረት ስሜት ተሞልተዋል በቂ ያልሆነ የማያረካ ፍቅር በቂ ያልሆነ ጥቂት ገንዘብ በቂ ያልሆነ አፏ ረረ። መማቶድ ር የተነሳ መ መ መ በ አ መሙ መጁ ን አመል አድርጎ ነው የሚያቆየኝ የባሰው ነገር ደግሞ ያለኝ ሁሉ ጠፍቶ ባዶዬን ሁሉም በ ርሀት ተሸብበው ር እቀራለሁ በሚል ፍርሀት ውስጥ መዘፈቁቄ ነበር ሁሉንም ነገር በበረሀ ውስጥ እንደተገኘ ጠብታ ውሀ እመለከትና ያንን ላለማጣት በያዝኩት ላይ ሙጭጭ ብዬ የሙጥኝ እሳለሁ «ኤክ ሽን የቀድሞው መንገዴ እኔንም ሆነ በህይወቴ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያላቸውን ሰዎች ስላላገለገለ ሌላ የአኗኗር የመሞከርያው ወቅት ክክ መጨውፍጭጠጵውዱመድርን በይቅርታ መንፈስ አጥጋቢና አዕናኝ መልስን የሰጠኝ ከአእምሮአዊ ጤንነት አንፃር ሲታይ ልጄ ይህን ያህል አመት ሙሉ በውስጡ ጥላቻን አዝሎ ቢሆን ኖሮ ሊገኝበት ይችል ከነበረው በጣም በተሻለ ሁኔታ ነው አሁን የሚገኘው ስለዚህ አንድ ሰው በድሎኛል የሟል ዐሳብ ካለህ ከበደሉና ከሰውየው የተማርከው ትምህርት ምን እንደሆነ ይህ ሰው ለህይወትህ ያበረከተውን አስተዋፅኦ ዝርዝርህ ላይ አስፍረው አንድ ጊዜ ህይወትህን ሙሉ ከተለያዩ ያቄ መልካም ስጦታዎች ከመዘገብክ በኋላ ሰዎቹን ሰ ተለወጠ በወቅቱ ሁለታችንም ልናደርግ የምንችለውን ያህል ያደረግን ሰዎች መሆናችንን ማየት ችዬ ነበር ስለዚህ ሁለታችንንም ውስጥን በሚያሸርና ሰላም በሚሰጥ ነጭ የብርሀን አመልማሎ መክበብ እንችላለን ። ሳንካ በሆኑብህ ሁኔታዎች ላይ ሳይሆን በጣፋጭ ገጠመኞችህ ላይ አትኩርና እድለኛ የሆንክባቸውን ነገሮች ፈለግ ማስታወሻ ደብተርህን ሞልተውት ታገኛለህ ያኔ በእቅፋቸው ውሰጥ ያስገቡሀል ያሉሌህ ሆኖም እንዳሉህ ያልተገነዘብካቸው ብዙ ነገሮች አሌህ ይህ ሁሉ ነገር እያለህ የእጦት ስሜት ሊሰማህ አይገባም መመርያዎቹን በትክክል ከተገበርክ በአጭር ጊዜ ውሰጥ ሳጥን ሙሉ ማስታወሻዎች እንደሚኖሩህ እርግጠኛ ነኝ ማስታወሻዎችህን በተደጋጋሚ አንብባቸው በተለይ አጣሁ የሚል ስሜት በሚሰማህ ወቅት እጦት ያለው በአእምሮ ውሰጥ ብቻ ነው በመር ሆስፒታል ያገኘሁዋቸውና ያላቸውን ኒ መልካም ነገሮችን መሆንህን ሀይወቴ የማህበረሰቡ ነው የሚል እምነት አለኝ ስለዚህ በህይወት እስካለሁ ድረስ ለማህበረሰቡ የቻልኩትን ሁሉ ማድረጉ ስኔ ክብሬ ነው በምሞትበት ወቅት ማህበረሰቡ ሙሉ በሙሉ ተጠቅሞብኝ ማለፌን እፈልጋለሁ ምክንያቱም ጠንክሬ ለማህበረሰቡ በሰራሁ ቁጥር የበለጠ በማህበረሰቡ ውስጥ እኖራለሁና ህይወትን በህይወትነቷ እደሰትባታለሁ ለኔ ህይወት ለኣጭር ጊዜ በርታ የምትጠፋ ሻማ አይደለችም ህይወት ለኔ በጣም ሯ እንደሆነ የሚንቀለቀል ችቦ አይነት ነች ተ ተሰጥተውታል እኔ እወዳለሁ በፍርሀት መመመጨጨጩጩጩጩጩኤጨጨጩጭብጭፍኗርፎ ርር አቅጣጫህን መሳትህ ከታወቀህ ወደ መንገድህ ለመመለስ ማድረግ የሚገባህ ነገር ከከፍተኛው የንታተ ህሊናህ ደረጃ ጋር ከውስጣዊው ሀይልህ ሊያገናኙህና ከዚያም ሊያስተካክሉህ የሚችሉትን የመርጃ መሳርያዎችን በመጠቀም እንደገና መልካምና አስደሳች ስሜቶች እንዲሰሙህ ማድረግ ነው በዚህ ውስጣዊው ህይልህ ውስጥ ማፍቀር ደግነት ለህይወትህ የሚያስፈልጉህ ነገሮች በሙሉ ተትረፍርፈው ይገኙበታል ፖኻ።