Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በአንድ በኩል በአፍሪካና በእስያ ሕዝቦች ላይ ኃያል ተጽዕኖ ለማድረግ በዘ መናዊ ኢንዱስትሪና ድርጅት ታጥቆ የተነሣውን የምዕራብ አውሮፓን የቅኝ አገዛዝ ኃይል በብቸኝነት መክቶና ተቋቁሞ የኢትዮጵያን ነጻነት ለማቆዬት የተቻለበት ረዥም መሪርና አኩሪ ታሪካችን መመዝገብ የጀመረው ቀደም ባሉት ጊዜያት ኢትዮጵያን በሚያስተዳድሩ ነገሥታት ዘመነ መን ግሥትም ወታደሩ ከከተማ ርቆ በየአውራጃው ከመንግሥት ጠላት በተዋጋ ቁጥር ሕይወቱን የሚያቆየው በዘረፋ ነው ። የጦርነቱ ጊዜ በተራዘመ መጠን ከቤት የያ ዘው ስንቅ ሲያልቅበት ሆዱን ሊሞላ የሚችለው ከባላገር በተ ዘረፈ እህል ውሃ ነው ። ለት ነበር ። ምሕረቱን በአውሮፓ አቆጣጠር እያደረጉ ነው ። ሮስ ዘተገብረ እምልደተ እግዚእነ በላቲን የሁለት ዓሥትወሬ ነው።ግ የጐንደርን ገበያ ዘረፈ ከተማውንም ዘረፈ አቃጠለ በዚያ ቀን ቆረንጮና ታናሽ ጨርቅ ታናሽ ማቅ ባና በር ኖስ ያገኘ ብዑል ጌታ ነው ። አምስት ሺ ከአምስት መቶ መጻሕፍት ዘረፈ ግምጃ የወርቅና የብር ጻሕል ጽዋዕ ጥዋ ሰንና ብርት የእጅ ማስታጠቢያ ነገሥታ በኢትዮጵያ ቁ መሆኑ ነው ። የፊተኛው ደብዳቤ ለሕዝባቸው በሮሮ መልክ የጻፉትን ለርሱ በመላካቸው ለርሱም የሠነዘሩት አነጋገር ወቀሳ ስላለበት ነው ። የእስረኞቹን ጠባቂ ራስ ቢሠውርንና ቢቶደድ አሰኔን አስጠ ርተው በነርሱ አማካይነት «አሰናብቻችኋለሁና ዛሬውኑ ወደ ። በዚህም ጊዜ የእንግሊዝ ወታደር ወደላይ ከፍ ብሎ ግራና ቀኝ በየጫካው ተሰግስጎ ሁሉም ጠበንጃውን ደግኖ ይጠባበቅ ነበር ። በእርግጥም ዐፄ ቴዎድሮስ ደግሞ « ቴዎድሮስ መቅደላ ከገቡ በኋላ በኮሎኔል ሉክ የሚመራው ጦር በተኮሰባ ቸውጊዜ የቤተ መንግሥቱ በራፍ በታላላቅ የቋጥኝ ደንጊያ እንዲካብ እንዲመሸግ ትእዛዝ ሰጥተው ራሳቸውም ምሳሌ በመሆን አብረው ይሠሩ ነበር ። በጦር ጊዜ የጦር መሣ ሪያ ይዞ ወደ ገበያም ወደ ሰፈርም የሚሔደውን ሲያይ ይገድል ነበረ ደግሞ የሐበሻ ሰው ከዳተኛ ይባላልና አስቀድሞ እንዳይገድለው ይመስላል » ታማኝነታችሁን ተረድቹዋለሁ አሁን ግን ራሳችሁን ለማዳን ሽሹ ለማለት ነው ። ከሮዝ አክቶን መጽሐፍ ዓለማየሁ ቴዎድሮስ በልጅነቱ ኮሮፔ አክቶን መጽሐፍ ምዕራፍ ሠላሳ ዘጠኝ የናፒዩር ለሸናሬፊነት በሉንደን ስለ መሰጣቱና ያተደረገለት ለቀባበፅ በእንግሊዝ አገር በተለይ በጠቅላይ ሚኒስቴሩ ቢሮ በሕንድ አስተ ዳደር ጽሕፈት ቤት አካባቢና በቦምቤይ በኤደንና በመካከ ለኛው ምሥራቅ ሁሉ ያፄ ቴዎድሮስ ልጅ ከደንበኛ ሚስት ያልተ ቴዎድሮስ ወለዱ ከአባታቸው ፍቅር የነበራቸው አዬ መስልም አስረዋቸው ነበር ። እናታቸው የሽፍ ታው ያቶ እንግዳ ወርቅ ልጅ ትሆንን። በፊት ቀኛዝማች እንግዳ ይባሉ ነበር ። መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ጋልኛና ወደ አማርኛ ከክራፍ ጋር የተረጐሙ ሲሆኑ ያረፉትም እ ኤ አ በ ዓም ለዛዥ አሸቱ በተደረገው ጦርነት የሞቱ አለቃ ዘነብ ገጽ ። ሻለቃ ልይህ የእልፍኝ አሽከሮች አለቃ ።
ክፍል አንድ ቨ ሔ ዕኔህሎኤዔኀ የዐፄ ቴዎድሮስ የወጣትነትና የሽፍትነት ምፅራፍ የደምቢያና የወሎ መሳፍንት ፍልሚያ በጐንደር መንግሥት ውስጥ ምዕራፍ በካሣ ልደትና ዕድገት አካባቢ የነበሩት መሳ ፍንትና ያገዛዝ ፍልሚያ ልጅ ካሣ ባሽከርነት ያገለገሉዋቸው መኳንንትና መሳፍንት ምዕራፍ ከአሽከርነት ወደ ሽፍትነት ምዕራፍ ከሽፍትነት ወይ ጋብቻ ከአማችነት ወደ ሹመት ሬ ምዕራፍ ኮሶና ታላቁ የብልት ሥጋየልጅ ካሣ ቅያሜና የመጨረሻው ሽፍትነት ግቆ ምዕራፍ በመሳፍንቱ መካከል የውጭ አገር የወዳጅነት ሽማ ሸቨ ምዕራፍ የማርቆስ መንበርና ዘረኛዋ የፍትሐ ነገሥት አንቀጽየአቡነ ሰላማ ወደ ኢትዮጵያ መም ጣት « ዢ ምዕራፍ የራስ ፀሊና የደጃች ውቤ ጦርነት ምዕራፍ የግብጽ ጦር አጥቂነት የደጃዝማች ክንፉ ጉብ ዝና የነራስ ዐሊ አቤቱታ ለሉዊ ፊሊፕ የወይዘሮ መነንና ያፄ ዮሐንስ ጋብቻ ምዕራፍ የደጃዝማች ካሣ አጥቂነት የደጃዝማች ወንድ ይራድና የእቴጌ መነን ውድቀት ክፍል ሁለት የዘመነ መሳፍንት ማክተም ምዕራፍ ጠላትን በመናቅ የሚመጣ የመሸነፍ ፍዳ ደጃች ካሣ ደጃች ጐሹን ጉራምባ ላይ ራስ ፀሊን አይሻል ላይ ድል እንዳደረጓቸው ምዕራፍ ውቤ ዳሚ ጣች ካሣ ሥርዓተ ንግሥ ተደር ጎላቸው ቴዎድሮስ ተብለው እንደ ነገሠ ምዕራፍ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ያደረገችው ተጽዕኖ ፀፄ ቴዎድሮስና ጳጳሱ አቡነ ላማ በኢትዮጵያ ባሉት የካቶሊክ ሚን መሪ ዎች ላይ ያደረጉት ተቃውሞ በኢ ዮድ ቤተ ክርስቲያን የጸጐች ውድቀት የ ራዎች ማንሠራራት ምዕራፍ ከንግሥ በኋላ የወሎ ዘመቻ ምዕራፍ ት ሞትና መቻ የንጉሥ ኃይለ መለኮ የዮነልክ በምርኮ ወደ ጐንደር መምጣት የወይዘሮ በዛብሽና የወይዘሮ ትደነቂያለ « ልዩነት ምዕራፍ የእቴጌ ተዋበች ዐሊ ዕረፍት ምዕራፍ የሣልሳይ ዮሐንስ ዕድል ለናፖሊዮን ሣልላይ ግ የጸፉት ደብዳቤ ምዕራፍ ዐፄ ቴዎድሮስ የቤተ መንግሥትና የቤተ ክህነ ትን ሕግ እንዳቆሙ ሸዋ በአቤቶ ሰይፉ መሪ ነት እንደ ሸፈተባቸው ፆ ምዕራፍ የግብጽና የኢትዮጵያ ግንኙነት ባፄ ቴዎድሮስ ዘመን የአቡነ ቄርሎስ ጉብኝት በኢትዮጵያ ምዕራፍ ነዋሪ የሥልጣን ሽሚያ የዋግ ሹም ገብረ መድኅን ስቅላት የፕሎውዴን አማሟት በጋረድና በንጉሥ መካከል የተደረገው ጦር ነትና የሊቀመኳስ ዮሐንስ መሠዋት የምርኮኛ መከራና ፍዳ ምዕራፍ የፈረንሣይ መንግሥት ጣልቃ ገብነት የደጃ ዝማች ንጉሜ ወልደ ሚካኤል አነሣሥና አወ ዳደቅ የእቴጌ ጥሩ ወርቅ ጋብቻ » ምዕራፍ ያፄ ቴዎድሮስ የመጨረሻው ዘመን ችግር ምዕራፍ የመሳፍንቱና የመኳንንቱ የተለያየ አቅዋም ምዕራፍ ከቅብዓተ ንግሥ የወረደ የፈላጭ ቆራጭነት መብት የባላገርና የነጋዴ የችግር ደረጃ ምዕራፍ ፄ ቴዎድሮስ መልክ ቅርፅና ጠባይ ሰፊ ምኖትና ውሱን ዐቅም ምዕራፍ ነታቸውና ስ የውጭ ጉዳይ ግንኙ ፒ ያፄ ውን ለማሠልጠን ያላቸው ጽኑ ፍላጐት ክፍልሦስት ምዕራፍ ። ምዕራፍ በጥርጣሬ የአቤቶ ዳርጌና የበዐልጋዳ አርአያ እስ ሬት የእሮጌ ጦርነት የፊታውራሪ ገብርዬ ምዕራፍ የዕርቅ ጭምጭምታ ቴዎድሮስና ናፒዬር የተለ ዋወጠት መልእክዛት ምዕራፍ ሁለተኛው ያፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤ ለዢኔራል ናፒዬር የእስረኞቹ መለቀቅ ምዕራፍ የዕርቁ ተስፋ መፍረስ የፉላና የሰላምጌ ጦር ነት ያፄ ቴዎድሮስ ፍጻሜ ምዕራፍ ባፄ ቴዎድሮስ ሰውነትና ባሕርይ ላይ አጭር አስተያየት ስለ ዣግንነታቸው የተደረሰላቸው ግጥም ግ ምዕራፍ ላለ ውድ የ ጦር ወደ አገሩ መመለስ ተ ዎድሮስ ሥርዓ ቀት ያ ት የእንግሊዝ ብ ምዕራፍ » ነት በሎን የተደረገለት አቀባበል ዶን ስለ መሰማቱኩኑራ ወ ምዕራፍ ክንያት እንግሊዝ ከኢትዮጵያ ለቆ የወጣበት ም አባሪ አንድ ካፄ ቴዎድሮስ ደብዳቤዎች ጥቂቶ አባሪ ሁለት መኳ ገዲ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት የነ ርጓሚ ባፄ ቴም ሹማምንት የጸሐፊዎችና ዐፀ። ከነዚህም ውስጥ ደጃች ኃይሉ እሸቴ የእቴጌ ምንትዋብ አክ ስት የወይዘሮ ሰብሌ የልጅ ልጅ የደጃች እሸቴ ልጅ የራስ ስሑል ሚካኤልን ልጅ አግብተው ብዙ ጊዜ ከሹመት ወደ ሹመት እየተዘዋወሩ አንድ ጊዜም በራስ ሚካኤል ስሑል ባላ ጋራዎች እየተሻሩ ወደ ጐጃምም እየተሰደዱእስከ ብዙ ዘመን ቆይተዋል « የሞቱበትን ጊዜ የሚናገር ማስረጃ ለጊዜው አላገ ኘንም ። በዚሁ ጊዜ በትግራይ ራስ ወልደ ሥላሴ በስሜን ራስ ገብሬ በዳሞትና በአገው ምድር ደጃች ዘውዴ በጐጃም ደጃች ጓሉ በላስታ ዋግሹም ክንፉ በወሎ ደጃች ሊበን በሸዋ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ የየክፍለ ሀገራቸውን ይዘው ያስተዳድራሉ ። ሁለቱ በተዋጉ ጊዜ ዘንዴ በሚባል አገር ልጅ መኩንን ድል ሆኑ ልጅ ካሣም ተማርከው ሳሉ አብሮ አደግ ናቸውና ያ ማር ኳቸውያለፈረሳቸውን መልሶ ሰጣቸው» ካሉ በኋላበዚሁ ፈረስ እንደ ተቀመጡ ሁለት ዝሆን ገድለው አሽከርነት አድረውላ ቸው የነበሩትን አቶ ቢተዋን እንዳስቀኑ እንደ ገና ከደጃች ክንፉ ልጆች ከነልጅ መኩንን ጋር ተደባልቀው የጐጃሙን ገዥ ብሩ ጐሹን መወውጋታቸውን ከዚያ ተሸንፈው ዘርጊ በሚባል አገር ባንድ ሰው ቤት ተደብቀው ስለዳኑ በኋላ የቋራ ገዥ ሆነው ደጃዝማች በተባሉ ጊዜ ይኸንኑ ሰው በድምፁ ዐውቀው እንደ ሸለሙት አስፋፍተው ይጽፋሉ « የካሣን ዕድገት በዚህ ዐይነት ጸሐፊዎቹ ለያይተው ቢያቀር ቡትም የሕፃንነት ጊዜያቸውን በጐንደር ከናታቸው ጋር ከዚያም ትንሽ ከፍ ሲሉሮምናልባት ከአምስት እስከ ዐሥር ዓመት ያለውን ጊዜያቸውን በቸንከር ተክለ ሃይማኖት ገዳም በአገራቸው ትምህርት የቴዎድሮስ ታሪክ ኢኖ ሊትማን ያሳተሙት ገጽ ሪ ማኅበረ ሥላሴ ገዳሞ የሚልም አለ። ንጉሠ በዚህ ጊዜ የእናታ ቸው የእቴጌ መነን ባልዐፄ ዮሐንስ ሣልሳይ ክርሳቸውም በፊት ዐፄ ሣህለ ድንግል ናቸው በመካከል አገር በቤጌምድር ያሉት ራስ ዐሊ የራሳቸውን ጉዳይና ችግር በዚህ ፀይነት ሲገልጹ የሥልጣን ባላጋራቸው ትግረንና ትግራይን እስከ ምጥዋ ድረስ የሚገዙት ደጃች ውቤ ደግሞ የሕሊና ዕረፍት የሚነሣቸው የባሕር ጠረፉና የወደቡ ጉዳይ ስለሆነ ለኝሁ ንግሥት በራሳቸው አባባል በጸፉት ደብ ዳቤ ላይ «ቀድሞ ዘመን አባቶቻችን ምጥዋ እስከ ባሕር ድረስ በጃቸው ነበር ። ሁ መሠረት በሸዋ ንጉሥ ሣህለ ሥላሴባማራና በቤ ጌምድር ዋናው እንደራሴ ራስ ዐሊ በስሜን በትግራይና በት ግረ ደጃች ውቤ በሚገዙበት ጊዜ ልጅ ካሣ ኃይሉ ለየ አጄ እንደ አሽከር ሲያገለግሉ ኖረው በኋላም የራስ ዐሊን ልጅ ተዋበችን አግብተው ከእነራስ ዐሊ ጋር በደጅ ጥናትና በሽፍት ነትም ባሉበት ሰዓት የስሜኑና የትግራዩ ገዥ ደጃች ው በም ጥዋም አካባቢ ካሉት ከግብጾቹ አስተዳዳሪዎች አቸ ንሲ ሎችም በመስማማት ከእስክንድርያ ጳጳስ ለማስመጣ ከ ንገሥ ዐቀዱ ። አቡነ ሰላማ ከጉስታቹ አሬን መጽሐፍ ም መ የአቡነ ሰላማ ዘውድ ከሮፔ አክቶን መጽሐፍ ምዕራፍ ስምንት የራስ ዕሊና ያደኛች ውቤ ጦርነት በራስ ዐሊ የምስፍንና ዘመን በሸዋ ንጉሥ ሣሀለ ሥላሴ በጐጃምና በዳሞት ደጃች ጐሹና ደጃች ብሩ በደምቢያ ደጃች ክንፉ በስሜንና በትግረ ደጃች ውቤ ከቀድሞ ዝምሮ የየግል አውራጃቸውን ያስተዳድራሉ ። የእቴጌ መነን ባለቤት የነበሩት ንጉሠ ዐፄ ዮሐንስም በራስ ዐሊና በናታቸው በእቴጌ መነን ሥልጣን ብዛትበርሳቸው ሥልጣን ማነስ ቅሬታቸውን በልባ ቻው ይዘው ኖሮ ባሁኑ ጊዜ አሳባቸውን ከደጃች ውቤ ጋር እንደዚህም ሆኖ የውስጥ ለውስጡ ዐድማውና ዝግጅቱ የፖ ለቲካውም ዘዴ ሥራውን ብዙ ጊዜ ከቀጠለ በኋላ በመጨረሻ ጫ ደጃች ውቤ ከግብጽ ያስመጧቸውን ጳጳስ አቡነ ሰላማን አስ ከትለው በ ዓ ም በጥር ወር ወደ ራስ ዐሊ ከተማ ወደ ደብረ ታቦር መጡ ። «ከተዋጉ በኋላ ደጃች ውቤ ተማርከው ታሰሩ ራስ ዐሊ ። የጐጃሙ ደጃች ጐሹ ራስ ዐሊ በሸሹበትና ደጃች ውቤ ደብረ ታቦር በገቡበት መካከል ከደጃች ውቤ ጋራ ቀድሞ ባገኙት ተስፋ መሠረት ከወይዘሮ ሂሩት ተገናኝተው ነበር ይባላል። እንግዲህ ራስ ዐሊ ከዋድላ መጥተው ደብረ ታቦር በገቡ ጊዜ እስረኛውን ደጃች ውቤን ይገድሏቸዋል ወይም ያስሯቸዋል እየተባለ ሲፈራ አሸናፊው ራስ ዐሊና ተሸናፊው ደጃች ውቤ በድርድር መታረቃቸው ተሰማ እርቁም የተፈጸመው ቀጥሎ ባለው ዐይነት ነው ። ከዚህ ጊዜ ወዲህ ደጃች ውቤና ራስ ዐሊ በሰላም እስከ ዓመትድረስኖሩ። ከዚህ ጊዜ ወዲህ ደጃች ውቤና ራስ ዐሊ በሰላም እስከ ዓመትድረስ ኖሩ። ከሀ ር ዲጠጸህ ሰ ዲከከልከ ቸናጸ በ በርር ጅ ሀህ ርህከርህጸ ሃክ ለከነህ ሙ ደጃዝማች ውቤ ኃይለማርያም ከወልደማዬር ቲዎፊል መጽሐፍ ምዕራፍ ዘጠኝ የገብጽ ጦር ለጥቂነት የደኛዝማጣቾ ክንፉ ጉብዝና የነራስ ፀሊ ለቤቱታ ለሉዊ ፊሊፕ የወይዘሮ ፀነንና ያቄ ዮሐንስ ጋብቻ ከእቴጌ መነን ባለቤት ካፄ ዮሐንስ ሣልሳይ በፊት ዐፄ ሣህለ ድንግል በዙፋን በተቀመጡበት ራስ ዐሊ ዋና እንደራሴ ደጃች ውቤ የስሜን የትግራይና የትግረ ገዥ ደጃች ክንፉ የደምቢያና የቋራ ገዥ በነበሩበት ሰዓት ከቱርክ ሥልጣን በታች ግብጽንና ሱዳንን ደርቦ ይገዛ የነበረው መሐመድ ዐሊ ይባላል። በዚህ ጽሑፍ ላይ ቱርኮች በስናር በኩል መጥ ተው አገር መውረራቸውን እነርሱንም ደጃዝማች ክንፉ ተዋ ግተው ማሸነፋቸውን የዚህን ወሬ የግብጽ ንጉሥ መሐመድ ዐሊ በሰማ ጊዜ ቁጥሩ የበረከተ ጦር መላኩን አንድ ባሻ ዘይኑ የሚባል የዐድዋ እስላም ወንድሙ በጐንደር የነጋዴዎች ኃላፊ የነበረና ሁለቱም ከብረው የነበሩ የራስ ዐሊ ወገኖች የሆኑ ወደ መሐመድ ዐሊ መሔዳቸውን ራስ ዐሊ በኢትዮጵያ ላይ ለመን ገሥና ዘይኑ የትግራይ መስፍን ለመሆን ፍላጐትእንደ ነበራቸው ካወሳ በኋላ ወደ ወረራው ጉዳይ ተመልሶ ደጃች ክንፉ የመሐ መድ ዐሊ የበረከተ ጦር መምጣቱን ባዩ ጊዜ «የመጣውን ጦር አምላክ ካልመለሰው በቀር እኛ የማንችለው ነንና ምሕላ ለከርክ ለክከኔሪክ ወንድሙ እብርከዕ ሊበህ ል ኪ ከ ዐ የአንቷን ዳባዲ ፋይል የ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ተጸመ መን ደን ውን ይዛችሁ ጸልዩልን» ብለው ወደ ጐንደር መላካቸውን ከዚህ አቶ ተክለ ሥላሴ የሚባል ብልህና ታሪክ ዐዋቂ ። ተዚያም ወዳገራቸው ተመለሱ» ብለው የዘረዘሩት ምናልባት ከደጃች ክንፉ ሞት ወዲህ ያደረጉትን ጦርነት ይሆናል « የሆነ ሆኖ ራስ ዐሊና ደጃዝማች ውቤ ስለ ተስማሙ የጐ ጃሙ ደጃዝማች ጐሹ ሌሎቹም የወሎና የላስታውም መሪዎች ይነስ ይብዛበዋናው እንደራሴ በራስ ዐሊ ውስጥ በተጠቃለሉ በት ሰዓት ከግብጾችም ጋር በሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር የሚ ደረገው ግጭት ስለ ቆመ ወይዘሮ መነን ከልጃቸው ከራስ ዐሊ ጋር በመስማማት ንጉሠን ሣህለ ድንግልን ከቤተ መንግሥት አስወጥተው በርሳቸው ፈንታ ያፄ ተክለ ጊዮርጊስን ልጅ ዐፄ ዮሐንስን አነገሥ ። ጎ በዚህ ጊዜ ራስ ዐሊ የደጃች ጐሹን ድል ሆኖ መሞት ሲሰሙ በመጋቢት ቀን ዓ ም እንደ አውአቆ ሚያ ዝያ ቀን ዓ ም ደጃች ያዘውን ደጃች በለውን ደጃች አቤን የላስታውን ብሩ ዐሊን አድርገው ከደጃች ውቤም ወታ ደር ጨምረው ላኳቸው ። ራስ ዐሊም በተለመደው የንቀት አነጋገር «ምንም ቢሆን ለካሣ ጦር አልጭንም» እያሉ ይግደ ረደሩ የነበረው ቀረና አሁን ጦርነቱ በሥልጣናቸውና በቀጥታ አለቃ ወልደማርያም ገጽ ፅ መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕ አለቃ ዘነብ ገጽ ሙ በራሳቸው ላይ ዐይኑን አፍጦ ስለ መጣ የጦር ሠራዊት አዘጋጅ ተው ጦርነት ከማድረጋቸው በፊት የደጃች ጐሹ ልጅ ብሩ ጐሹ ከርሳቸው ጋር ሆኖ ደጃች ካሣን እንዲወጋ ሲያባብሉት እንዲሁምደጃችካሣብሩጐሹን «ካባትህምያጣላን ጊዜ ነው ። በሁለቱ ወገን ያለውንም የጦር ሠራዊትና የመሣሪያ ቁጥር ጦርነቱም የቆየበትን ሰዓት ስለማይጠቅስ ምንም እንኳን የርስ በርስ የማያኩራ ጦርነት ቢሆንም ብዙ ታሪክ እንደ ተዳፈነ መቅረቱ ያሳዝናል የሆነ ሆኖየካቲት ቀን ደጃችካሣይኸን ድል ካገኙ በኋላ በሦስተኛው ቀን በየካቲት ቀን ዓ ም ራሳቸው ደጃዝ ማች ውቤ እነግሥበታለሁ ብለው ባሠሩት በነዶክተር በዛሬው አማርኛችን ጐፍጣጣ ወይም ጐባጣ ሽማግሌ አለቃ ዘነብ ገጽ አለቃ ወልደ ማርያም ገጽ ፋዜላ ገጽ ከይቨወርጩ ብዲከነዝዌ ህህጸ ዐ ዩ « ዊልሄልም ሺምብር እጅ አሣምረው ባስጌጡት በደረስጌ ማርያም ዕጨጌው በግራ ጳጳሱ በቀኝ ተቀምጠው መጽሐፈ ተክሊል እየተነበበ በአቡነ ሰላማ እጅ ሥርዓተ መንግሥት ተደርሶላቸው በመቀባት ቴዎድሮስ በተባለው ስመ መንግሥታቸው በይፋ ነገሠ ። ስሜም ቴዎድሮስ ነው ግዛቴም እስከ ባሕር ዳርቻ ዘመኔም እስከ ሺህ ዓመት ነው» እያለ እየሰበከ ጐንደር ከተማ የዐድዋው መምሣሀ ተወላጅ ጽፈውት ሃኗርሰ በሚል አርእስት ኮንቲ ሮሲኒ ያሳተሙት ገጽ የኢትዮጵያ ታሪክ ካፄ ልብነድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ገጽ ሲገባ ዐፄ ሣህለ ድንግል አሲዘው በጉባዔ አንገቱን በሰይፍ አስቆርጠውታል « አሁንም በራስ ዐሊ ዘመን የአስተዳደሩን መበላሸትና የቴ ዎድሮስን አነሣሥ አለቃ ዘነብ ከዚሁ ሁኔታ ጋር በማገናዘብ እንደዚህ ሲሉ አትተዋል « ዘመዶቻቸው የየራስ ዐሊ እጅግ ደሃ በበደሉ ጊዜ የአበሻ ሰዎች ሁሉ ፍርድን መልካም መሥራትን እግዚአብሔርን መፍራት በተዉ ጊዜ በስም ክርስ ቂያን ተብለው በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ፈንታ አስማት ምንዝርና ስካር ቧልትና ጥመት ባደረጉ ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ቀናዒ ነውና ንጉሥ ቴዎድሮስን አስነሣ ሁሉን የሚ ቀጣ»ስለዚህ በዚሁ መንፈስ ካሣ ታላላቆቹን መሳፍንት ዐሊንና ውቤን ከደመሰሱ በኋላየቴዎድሮስን ሥያሜመርጠው ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሆኑ ማለት ነው ። አለቃ ዘነብ የራሳቸው ያፄ ቴዎድሮስ ጸሐፌ ትእዛዝ ስለ ነበሩ ስማቸው ያልታወቀው ጸሐፊ ግን ካፄ ቴዎድሮስ ሞት በኋላ ባፄ ዮሐንስ ዘመነ መንግሥት በወሬ ጥየቃ የጸፉት ስለሆነ ምናልባት ከርሳቸው የአለቃ ዘነብን አባባል መቀበሉ ይቀላልና እንደ አለቃ ዘነብ አጻጻፍ ቴዎድሮስ በየካቲት ቀን አሸንፈው በየካቲት ቀን ሥርዓተ ንግሣቸውን ካከበሩ በኋላ ወደ ሀብት ስብሰባ ተዛውረዋል ማለት ነው ። አባ ታጠቅ ካሣ የቋራው አንበሳ ገሪማ ታፈረ ገጽ ዐፄ ቴዎድሮስ ከጉዮም ለዣን መጽሐፍ የዐፄ ቴዎድሮስ ዘውድ ከሮፔ አክቶን መጽሐፍ ዐፄ ቴዎድሮስ የማዕከላዊ መንግሥትን ለማጠናከር የተጓዙባቸውን አውራጃዎች የሚያሳይ ካርታ ። ዐፄ ቴዎድሮስ ባለፈው ምዕራፍ እንዳነበብነው ደጃች ውቤ «አልገባም» የሚል መልስ በሰጡአቸው ጊዜ «እንኳን ይኸን ቁርጥማታም ውቤን ወሎን መትቼ የሸዋውን ንጉሥ እይዘዋለሁ» ብለው የፎከሩት ይታወሳል ። የሞጃው ደጃች ገርማሜ በኋላ ያንኮበር ወህኒ አዛዥ የሆኑት የራስ ተሰማ አባትና ያፄ ምኒልክ ሞግዚት አለቃ ዘነብ ገጽ ከዚህ በኋላእነ አቶ ሀብቱና እነ አቶ አንዳርጋቸወ ባንድ ወገን ዐፄ ቴዎድሮስ በሥርዐት ነግሠው ባማረ ግርማ የኢትዮጵያን አንድነት ለመመሥረት ከስመ ጥሩው መናገሻ ከተማ ከጐንደር መጥተው የመንግሥትን አቅዋም ሲያጠናክሩ በይፋ ባናገሩት ዐዋጅላይ«አባት ያለህ ያባትህን ሰጥቸሃለሁ ። «ከዚህ በኋላ እነ አቶ ሀብቱና እነ አቶ ገብሩ ልጅ ምኒልክን ይዘው ወደ ቴዎድሮስ ገቡ ። በዚህ ጊዜ የቴዝባ አገር ሰዎች ቀርበው «ጃንሆይ ሰዉን ሁሉ በየሥራህ ግባ ካሉት አለቃ ዘነብ ገጽ የሕይወት ክብላታ ወልደ ሥላሴ ገጽ ፉ ጥጭይ ፉዚዲ ገጽ አለቃ ወልደ ማርያም ግጽ ሙ እኛም ከሌብነትና ከሽፍትነት በቀር ሌላ ሥራ የለንምና ይኸንኑ ሥራችንን ይፍቀዱልን» ሲሉ ጥቂት ሆነው አመለከቷቸው ። ዳሩ ግን በድል የያዙት አገር ጊዜ እየፈለገና እያንሰራራ የርሳቸውን መራቅ ምክንያት እያደረገ ይሸፍትባቸው ዝመር ጀዐ ዐህከርህ ሃ የሕይወት ታሪክ ብላታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ገጽ ከነዚሁም በወሎእነ በሺር አህመድ በሸዋ የንጉሥ ሣሀለ ሥላሴ ልጅ የኃይለመለኮት ወንድም አቤቶ ሰይፉ ሰይፈ ሥላሴ ባማራ አገር የደጃች ክንፉ ልጅ ጋረድና ግንባሮ ካሣ በጐጃም ተድላ ጓሉና እነ ብሩ ኃይሉ በትግሬ የደጃች ውቤ ዘመድ ደጃች ንጉሜ ናቸው ። በዚህ ጊዜ ዐፄ ቴዎድሮስ «እንደዚህ ያደረገን ሰው ምን ያደርጉታል ። አለቃ ወልዴ ማርያም ገጽ አንድ ያሉት አንድ መቶ ለማለት ይሆን። የእስራት ዘመን በአበሻ አገር ገጽ ፉዜላ ያሳተመው ያጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ገጽ ዝክ ። የዚህን ወሬ ዐፄ ቴዎድሮስ እንደ ሰሙ ምንም እንኳን የፈ ሩት ቢደርስ ፕሎውዴን ባንድ ወገን የእንግሊዝ መንግሥት ወኪል ቢሆንም በሌላ በኩል እንደ ግል ወዳጅ ሆኖ በማናቸ ውም እየመከራቸው ከዚህም ዐልፎ አብሮ ወደ ጦር ግንባር እየሔደ ውጊያ እስከ መካፈል ደርሶ ስለ ነበረና በዚህም ላይ በርሱአማካይነት ከእንግሊዝ መንግሥት ብዙ የሚጠብቁት የእር ዳታ ተስፋ ስለ ነበራቸው አሁን በጠላታቸው በጋረድ እጅ በመ ሞቱ አዝነው ለመበቀል ወሰኑ ። እናታቸው ግን የስሜነኛው የደጃች ውቤ እኅት የወይዘሮ መን ታዬ ልጅ ስለሆኑ አጎው ንጉሜ ከልጅነታቸው ጀምሮ ለደጃች ውቤ የዘመድ አሽከር ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተው በ ዓም ደጃች ውቤና ዶጃች ካሣ ቴዎድሮስ ተዋግተው ካሣ አሸን ፈው ውቤ ሲማረኩ አገው ንጉሜም የውጊያው ተካፋይ ሆነው ቆስለው እንደ ተማረኩ አለቃ ዘነብ ጽፈውት ኢኖ ሊትማን ያሳተሙት መጽሐፍ እንደዚህ ሲል ባጭሩ ይገልጻል ንጉሜ ደጃች ውቤን ንጉሠ ቴዎድሮስ ተዋግተው ከቧሂት ላይ የያ ዚቸው ጊዜ ቆስሎ ነበር ። » ዐፄ ቴዎድሮስ በነገሠበት ዘመን በፈረንሣይ አገር ንጉሠ ነገሥቱ ናፖሊዎን ሦስተኛ ሲሆን በእንግሊዝ አገር ንግሥት ቪክቶሪያ ናቸው ። ደጃች ንጉሜ ባለፈው እንደ ተመለከትነው ከስሜን ከወልቃይትና ከጠገዴ ዐልፈው ተምቤን ገብተው ዐፄ ቴዎ ድሮስ የሾሟቸውን ደጃች ኃይሉን ኃይለ ማርያምን በጦርነት ገድለው ትግሬን ከጠቀለሉ ወዲህ ደጃዝማችን የገደለ ደጃዝማች መባል በኢትዮጵያ የቆየ ልማድ ስለሆነ ከዚህ በኋላ ደጃዝማች ንጉዔሜ እየተባሉ ቆይተው በመጨረሻም «ንጉሜ የኢትዮጵያ ንጉሥ ወይም ደጃች ንጉሜ ንጉሥ ዘብሔረ ኢትዮጵያ» እያሉ በራሳቸው ፈቃድ መጠራት በዚሁ ያንበሳ ምልክት ያሴበት ማኅተምም አሠርተው መጸጻፍ ዣመሩ ። አንድ ጊዜ ከሸፈቱ በኋላ ያፄ ቴዎድሮስን ኃይል ያወቁታልና በማናቸውም ረገድ እርዳታ ለማግኘት ሲሉ «እኔ በቴዎድሮስ ምትክ ንጉሠ ነገሥት ብሆን ባገር ሰላም ያጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ስሙ ከማይታወቅ ኢትዮጵያዊ የተጻፈና ሉዊጂ ፉዜላ ያሳተመው ገጽ ። ያጤ ቴዎድሮስ ታሪክ ፉዜላ ገጽ በዚህ ዐይነት የፈረንሣይ መንግሥት በደጃች ንጉሜ በኩል በቀይ ባሕር የወደብመሬት ለማግኘት ያቀደው ዓላማ ንጉሜም በፈረንሣይ ኃይል የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ለመሆን የነበራቸው ምኞት ለዘለቄታ አከተመ ። በዛብ ሀም ወደ ዐፄ ቴዎድሮስ ልከው ሁለተኛ ጊዜ ቴዎድሮስ ወደ ሸዋ ሰይፉን ለመውጋት ዘመቱ ። የሆነ ሆኖ ዐፄ ቴዎድሮስ ከሸዋ ሲመለሱ ገብረ መድኅንን በዋግ ላይ ሾመው ከሰደዱዋቸው ወዲህ ፅ ስለሸፈቱ ቴዎድሮስ በዋግ በዘመቱ ጊዜ ተይዘው ቀርበው በግንቦት ወር በ ገረገራ ዘቢጥ በሚባል አገር በግራር ዛፍ ላይ ሰቀሏቸው « አራተኛ ደጃች ብሩ ጐሹ ብሩ ጐሹ የደጃች ጐሹ ልጅ የደጃች ተሰማ ወንድም የንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አጐት ናቸው ። በኋላ መርድ አዝማች ኃይሌ በጥርጣሬ የታሰሩ ጊዜ ዐፄ ቴዎድሮስ ለሸዋ ጠባቂ አፈንጉሥ አቦዬን አበጋዝ አቶ በዛብ ህን ታዛቢ አሳላፊ ኪዳኑን ሾመው ሳለ ወደ መጨረሻው ጊዜ በቴዎድሮስ ላይ ሁሉም መሸፈቱን ባዩ ጊዜ እርሳቸውም ከ ዓ ም ጅምሮ የሸዋ ንጉሥ ነኝ ብለው በዚሁ «በዛብህ የሸዋ ንጉሥ» እያሉ መጻጻፍ ስለ ዥመሩ ቴዎድሮስ ይኸን ሰምተው ሲሔዱባቸው እየሸሹ አልተጠመዱም ። ዓ እላይ እንዳልነው በዘመናቸው ካባቶቻቸው የወረሱትን መንፈሳዊ ዝንባሌንና እምነትን በማጽናት እንደ ዘመኑ የአጻጻፍ ባህል እንኳን ላገራቸው ሰው ለውጭ አገር መንግሥታት እንኳ ደብዳቤ በጸፉ ቁጥር የደብዳቤያቸው መቅድም የሚያደርጉት «በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ባንድ ነት በሦስትነት እግዚአብሔር መርጦ ያነገሠው ንጉሠ ነገሥት አለቃ ዘነብ ጽፈውት ኢኖ ሊትማን ያሳተሙት ገጽ አለቃ ዘነብ ገጽ ሙ ቴዎድሮስ ዘኢትዮጵያ» የሚል ነው። ይኸም ዘመን ዐፄ ቴዎድሮስ የነገሠበት ዘመን ነው ። ሙ ዐፄ ቴዎድሮስ ከሪቻርድ ፓንክረስት መጽሐፍ ዐፄ ቴዎድሮስ ከወልደማዬር ቲዎፊል መጽሐፍ ምዕራፍ ሐያ ስድስት ፀፄ ቴዎድሮስ የውፍ ጉዳይ ገንኙነታቸውና ለገራቸውን ለማሠልጠን ያላቸው ጽኑ ፍላጉት ዐፄ ቴዎድሮስ በጠቅላላው የንጉሥነት ሕይወታቸው ሲገ መገም ሰፊ ምኞት ያላቸው ሆነው ይገኛሉ ። በቅርቡ ዐፄ ቴዎድሮስ በሽፍትነት ባሉበት ጊዜ የደ ጃች ውቤ የፈረንጅ አገር መላክተኛ ካህኑ አለቃ ሀብተ ሥላሴ ሲሆኑ የነራስ ዐሊ መልክተኞች ፈረንሣዮቹ እነ አንቷን ዳባዲ ናቸው ። እነ ካፒቴን ፕሎውዴንም ከቴዎድሮስ ዘመን ቀደም ባለው ጊዜ ውስጥ ከምጥዋ ወደ ጐንደርና ወደ ደብረ ታቦር መጥተው ከራስ ዐሊና በኋላም ካፄ ቴዎድሮስ ጋር የኖሩት በዚህ ምክንያት ነው ። እርሱም ጥቂት ጊዜ ምጥዋ ሙ በ ዓ ም ወደ ዐፄ ቴዎድሮስ መጣ ። ከዚያም ወደ ድንኳን ሁለቱ አለቆች ገብተው ጐን ለጐን እንደ ተቀመጡ በዚህም ጊዜ ካሣ የ ዓመት ወጣት እንደ ነበሩና መልካቸው ጠይምና የብልህ ገጽታ እንደ ነበረው በድንኳኑም ውስጥ ጠበንጃና አንድ ጥሩ የዐረብ ፈረስናፒዬር ለካሣእንደ ሸለማቸው ለኢትዮጵያውያን መኳንንትም የወይን ጠጅ በታደለ ጊዜ እንደ ኢትዮጵያውያን ልማድ አንዱእንግሊዛዊ መኩንን መርዝ የሌ ለበት መሆኑን ለማረጋገጥ ቀምሶ እንዳሳየ በጭውውት ላይ ካሣ «ከዋግሹም ጐበዜ በምዋጋበት ጊዜ እርዱኝ» ቢሉ «ባይ ሆን እንመክራለን እናስታርቃለን እንጂ በዚህ ጉዳይ አንገባም» የሚል መልስ ከናፒዬር እንደ ተሰጠና በማናቸውም ረገድ የእን ግሊዝ ጦር አዲግራትና እንጣሎ በሚሰፍርበት ጊዜ እህል ውሃ ቢቀርብላቸውየእንግሊዝ ንግሥት የምትደሰት መሆኑን ገልጠው ሁለቱ ወገኖች ደጋግመው በመገናኘት በማናቸውም ከተስማሙ በኋላ ደጃች ካሣ ወደ ዐድዋ ተመለሱ ። ቨ ጩ ሺ ከከ ነ ሙ ድሮስ ቀድሞውኑ ካላቸው ቁጡነት የተነሣ በኃ ይል ስለ ተጠቀው በየአውራጃው ያሉ መሳፍንት ከመሳፍ ንቱም በቀር የራሳቸው ዘመዶችና ያጐታቸው ልጅ ጋረድ ክንፉ ሳይቀር እየሸፈቱባቸው የረጋ መንፈስ አሳጥተዋቸዋል በተለይም በትግሬ ደጃች ካሣ በላስታ ዋግሹም ጐበዜ በ የ ምኒልክ በጐጃም ደጃች ተድላ በወገራና በስሜን ጥርሶ ጐበዜ በወሎ እነ ወይዘሮ መስተዋትና እነ ወይዘሮ ወርቂ ሸፍተው ከንጉሠ ነገሥቱ የሥልጣን ቁጥጥር ውጭ ሆነዋል ንጉሠ ራሳቸው ያሉበት የቤጌምድርም ሕዝብ በዚሁ በማያ ቋርጥ የጦርነት የግድያና የዘረፋ ዘመን ስለ ታወከ የሚያስ ረመርመው የእንግሊዝንም ጦር መምጣት የሰማውና ዚህም የሸፈተው ወይም ለመሸፈት ያቆበቆበው ብዙ ስለ ሆነ ይኸ ሁሉ ምክንያት ንጉሠን ዕረፍት ስለ ነሣቸው የመ ቅደላው ጦርነት ከመደረጉ ከሚያዝያ ወር በፊት በ ዓ ም በዋዜማው በኃይል የመጠቀም ሁኔታ ያስከተለ ውን አለመረጋጋት እላይ ስማቸው የተጠቀሰው አሠጋኸ ለዳባዲ በጸፉት ላይ እንዲህ ሲሉ ያቀርቡታል ። ነ የእቴጌ ጣይቱ ወንድሞች ራስ ወሌ ፊታውራሪ አሉላ ሊቀ መኳስ አድነው ደጃች መሸሻ ወርቄ የቴዎድሮስ የአፈ ንጉሥ ወርቄ ልጅ እሑድ እሑድ ሰውን ሁሉ እየሰበሰቡ ግብር ያበሉ ስለነበረ ነው ያለቃ ተክሌ ጐጃም የእጅ ጽሑፍ ገጽ ታላቁ መድፍ የተሠራበት የጋፋት ተራራማ ከተማ ከአባ ማስያስ መጽሐፍ በጋፋት የተሠራው መድፍ በሕዝብ እየተጐተተ ወደ መቅደላ ሲወጣ ከአባ ማስያስ መጽሐፍ ምዕራፍ ሠላሳ ሦስት በጥርጣሬ የለቤቶ ዳርጌና የባልጋዳ ለርለያ አስራተ የአርጌ ጦርነትና የፊታውራሪ ገብርዩ ሞት እንግሊዞች መቅደላ አጠገብ ሚያዝያ ቀን ዓ ም ደርሰው በሠፈሩበትና ዐፄ ቴዎድሮስ ከደብረ ታቦር ያን ታላቅ መድፍ እያስጐተቱ መጥተውመቅደላ ጥግ ሰላምጌ በዚሁ ዓመት በመጋቢት ቀን ደርሰው በመጋቢት በ ቀን ወደ መቅደላ ጫፍ በወጡበት መካከል ያለው ጊዜ በጣም የተቀራረበ ነው ። ዐፄ ቴዎድሮስ የእንግሊዝ ጦር ከመድረሱ በፊት ባለው ክፍት ጊዜ ቀደም ሲል እንዳወሳነው የውጊያውን ሥፍራ ባንድ ቱ አንድ ኪሎ ሜትር መሆኑን ወገን እያስመሸጉ የእንግሊዞቹን የጉዞ ወሬ ሲያጠያይቁ በሌላ ። ፔዢኔራል ናፒዬር ግን ለደጃች ዓለሜ ንጉሠ በግድ በሰላም እጃቸውን መስጠት እንዳለባቸው ያለዚያ የእንግሊዝ ጦር ወደ ሰላምጌ ወጥቶእንደሚዋጋ አጥብቆ በማስረዳት አስጠንቅቋል በዚህም ጊዜ ዐፄ ቴዎድሮስ በሰሜንና በምዕራቡ ወገን የእንግሊዝ ጦር ስለ ተጫናቸው በምሥራቅ ደቡብ በተለይ ቃፊር በር በሚባለው በኩል አመለጡ ወይም ሊያመልጡ ነው የሚል ወሬ ስለ ተሰማ ቀድሞውኑ የፖለቲካው መሪ ኮሎኔል ዊሊያም ሜሬዊዘር አክበር ዐሊ ከሚባለው የዋጅራቱ ተወላጅ ጋር ግንኙነት አድርጎ በርሱ አማካይነት ገንዘብም ልዩ ልዩ ስጦታም ለወሎ ባላባቶች ለነወይዘሮ መስተዋት እየ ላከ በመዛመድ በነርሱ ክፍል ቴዎድሮስ እንዳያመልጡ ጠንክ ረው እንዲጠባበቁ አድርጓል ። ነ ከዚሁ አያይዞ የእንግሊዝ ጦር ጠመዝማዛውንና በጣም አስቸጋሪ የሆነውን መንገድ ሁሉ በትዕግሥትና በብርታት ዐልፎ የእስር ቤት የነበረውን ጭምር ከፍተኛውን የመቅደላን ምሽግ መያዙን በዚህ ጊዜ ያፄ ቴዎድሮስ ጠቅላላ ጦር ቢታ መንላቸው ኖሮ ከዚህ ቦታ ላይ ብዙ የእንግሊዝን ጦር ለመ ፍጀት ይችሉ እንደ ነበረ አሁን ግን ዐርብ የስቅለት ለት እሮጌ ላይ በተደረገው ጦርነት የተዋጋው ጦር ሁሉ ሞራሉ ተዋድቆ ታማኝ ሆኖ እስከ መጨረሻ የተዋጋው ቀጥሩ በጣም ያነሰ መሆ ኑን በዚህ ጦርነት የአውሮፓ እስረኞች እንዲፈጁ መክረው የነበሩት ራስ እንግዳ መሞታቸውን የተረፈውም ጦር መሣሪ ያውን እየጣለና ምሕረት እየለመነ እጅ መስጠቱን ምሕረትም የተሰጠው መሆኑን ያረጋግጣል ። ን ያጤ ቴዎድሮስ ታሪክ አለቃ ወልደማርያም ገጽ ትዮኣያ ታሪክ ካፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀ ኃ ሥ የመጨረሻ ዕትም ጀርዕ ህ ሸከሸ ዲበዚበር ር ዐ ምዕራፍ ሠላሳ ስምንት የመቀደላ ውድቀት ያፄ ቴዎድሮስ ሥርዓተ ቀበር የአቴጌ ጥሩ ወርቅ ሞት የአንገሊዝ ጦር ወናገሩ መመለስ ዐፄ ቴዎድሮስ ራሳቸውን ሲገድሉ የመከላከሉ ጉዳይ አክ ትሞ የእንግሊዞች አሸናፊነት እስክ ዘለቄታው ተረጋገጠ ። ስቴርን ገጽ ተላላኪ ባሪማ ታፈረ ሙ ውወቹታቃሠቹቁ ቋ በመጽሐፉ ውስጥ የተጠቀሱ የመጸሕፍት ዝርዝር ከኢትዮጵያ አለቃ ዘነብ የጸፉት የቴዎድሮስ ታሪክ ኢኖ ሊትማን ያሳተሙት አለቃ ወልድማርያም የጻፉት የዐፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ሞንዶን ቪዳዬ ያሳተሙት ስሙ ባልታወቀ የተጻፈ የዐፄ ቴዎድሮስ ታሪክ ሉዊጂ ፉዜላ ያሳተሙት ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልክ ከጸሐፌ ትዕዛዝ ገሥላሴ ዳግማዊ ምኒልክ ከነጋድራስ አፈወርቅ ዘብሔረ ዘጌ መይሳው ካሣ የቋራው አንበሳ ከገሪማ ታፈረ አንድ ለናቱ ከአቤ ጉበኛ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዐፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ከተ ክለ ጻድቅ መዙሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ከተከለ ጸድቅ መዙሪያ ታሪከ ነገሥት ፓሪስ በቁጥር የተቀመጠ ዋዜማ ከብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ያፄ ገላውዴዎስ ዜና መዋዕል ከጐንዘልማን የሕይወት ታሪክ ከብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መጽሐፈ ትዝታ ዘአለቃ ለማ ከመንግሥቱ ለማ የግራኝ አህመድ ወረራ ከተክለ ጸድቅ መዙሪያ ያልተጠረዘ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ጽሑፍ ያልታተመ የራስ እምሩ ኃይለ ሥላሴ ያጤ ቴዎድሮስ ታሪክ የልታተመ የለቃ ተክለ ሥላሴ የእጅ ጽሑፍ ሙ ከውጪ አገር ደራስያን ላከከፀ በአሬህ ዕፅ ህ ሲእ በ ህ ልህ ከ ልከ ዐፎ ሺ ለርክ ቪ ከይ ልከ ሀኪ ጀህክበር ር ል እጩልቪቨ ርዕቨፒክቪሃ ጴከከ ያ በጠፌይ ፎ ፔልሄር ንጩፎዕሃር ርከይ ዕህርይ ዐየ ከይ ከዛይ ኞፎጨከህየሬከ ያዐ ህዕልዩ ሀ ል ጩርር ፀ ጀ።