Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቋጡ ቋሟወፉታታ ጂ ጳ ብቻ ይደሰም» በማለት መልስ ይሰጣል ውድ ወንድሜ አሁን እዚህ ውስጥ ጥቂት መንስዔዎች አሉ አራሴንም ተመልክቼበታለሁ በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ደሃ ባልና ሚስት ነበሩ የበኩር ልጃቸው ታዳጊ ነበር ተከታዩ ደግሞ ገና ህፃን ነበር የቤተሰቡም የገቢ ምንጭ አባወራው ሎሚ ነግዶ ከሚያገኘው ለዚያውም ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሯቸውን ከማይሸፍን ከጥቂት ገንዘብ አያልፍም ነበር ብዙ ጊዜ የሚሳስ የሚቀመስ አይኖራቸውም አናቲቱም ህፃናት ልጆቿን አዝላ ወደ ህፃናት ማሳደጊያ ሰልመና ትሰማራ ነበር ጥቂቱን የገላቸውን ክፍል እንኳን ስለማይሸፍነው ልብሳቸው ልነግርህ አልሻም የበጋውን ሐሩር የክረምቱን ቁር እንዴት እንደሚቋቋሙት እግዚአብሔር ይወቀው። ጨለማ በዚህ ዓለም ከመታወቁ በፊት እንዳይታወቅ ማድረግ ይቻልሃል ከታወቀም ወሳ ማስወገድ ይቻልሃል የጨለማን መኖር ብትፈቅድም ፈጽሞ ከአንተ ባህርይ ጋር አይስማማም። ለምን ይሆን እንዲህ ያደረከው። እርሱም አውነተኛ ብርሃን ነው። አርሱ ባለት ሁሉ በዚያ ብርሃን ይሆናል በዚህ ህህህፎቲከ። ያውም አንተን። በእርግጥ ከአንተ የማስቀድማቸው ብዙ ነገሮች ነበሩኝ ይሽውም አስቀድሜ እባቴን ልቀብር እርሻዬን ልጎበኝና በሬዎቼን እፈትን ዘንድ እወድ ነበር። ቅድስት ኢየሩሳሌምን የመሠረትክ አንተ አይደለህ። አንተን ፈጽሞ አሳይህም ማለት ነው።ን« የመንፈስ ነፃነት ይህ ርዕስ ሁሉንም ሰው አይመለከትም። በአንተ ስራ ውስጥ ዝምታን ብመርጥና የሥራዎችህ አድናቂ ብሆን ኖሮ ምን ያህል ጥበበኛ በሆንኩ ነበር። ከዚያስ መቼ ይሆን አንተን የማገኘውገ። «እነሱም ይጠፋሉ አንተ ግን አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም» እራሴን ማወቅ እንዳለብኝ ተነገረኝ ነገር ግን ምን ግዜም በትጋት በተመለከትኩህ ጊዜ አንተን አይሃለሁ።
ኃጢአትን ከነስም አጠራሯ ከነክንዋሏኒው መርሳት አለብን ብርቱ ከሆነው ከመንፈሳዊ ሕይወት ከእግዚአብሔር ፍቅር በሰማይ ሳይ ካለው የሰው ዓይን ካሳየው ጆሮ ካልሰማውና በሰው ልጅ ልብ ውስጥ ከማይገኘው ከሰማያዊው ነገር በስተቀር በአእምሯችን ውስጥ ምንምዓይነት ነገር መቀረጽ የለበትም ከዚያም ሰው ከዚህ ኃጢአት ርቋል ሲባል ይችላል በምድር ሳይ ሳለን ዋናው ማወቅ ያለብን ከኃጢአት በትና ከሥጋ ሥራ በመራቅ በነፃነት መኖር እንደምንችል ይህን ነፃነት ማግኘት የምትችለው ወደ እግዚአብሔር ሃሁ እንድትችል ከሚያደርግህ የኃጢያት እስራት ስትፈታ የመንፈስ ነፃነት ፎርፍፍፍኤጭጨኤ እግዚአብሔርን ማወቅ ለህዝብህ ስለ መልካም ነገርና ስለመልካምነት አስተማርኳቸው ነገር ግን አንተ መልካምና ቸር የሁሉ ነገር መገኛ ሆነህ ሳለ ስለአንተ አንዳችም አሳስተማርኳቸውም ይህም ስለ ሁለት ምክንያት ነው ያመጀመሪያው ዕውቀቱ ስለሌለኝ ነው። ከዚያም ፍጹም ከሰው ልጅ ዕውቀት በሚለይና መንፈሳዊ በሆነው ዕውቀት ትሞላለህ ይህም ዕውቀት ያልያዘው ዕውቀት የለምፅ «መንፈስም የእግዚአብሔርን ጥልቅ ነገር እንኳን ሳይቀር ሁሉን ይመረምራልና» ኛ ቆሮ የመንፈስ ነፃነት ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ሀሳብ ሲጋራ «ማም ራታ ጳደታል ፅጳናታ ማም ዐሂቻ ዳሰም ጥፅዐኛ ያሆ ደመሰሰው ጥፀኛ ይሆ ይድ ም ይይመ ኛ ቆሮ በአንድ ወቅት አንድ እጁ የሰለለች ሰው ይፈውሰው ዘንድ ወደ ጌታ መጣ ጌታም እጁን ይዘረጋ ዘንድ አዘዘው ሰውየውም ዘረጋ እንደ ሌሳኛይቱም ሆነለት ማቴ ይህ ተአምር የጌታን ኃይል ሲገልጥ የሰው ልጅን ጥበብ ከእግዚአብሔር ጥበብ ሲያነጻጽር ምን ያህል ከንቱ እንደሆነ ያሳያል ነገር ግን ይህ ሰው ሰዎች እንዲፈውሱሴት ዕድሉን ሰጥቷቸው ቢሆን ኖሮና አዋቂው ሰው እጅህን ዘርጋ ቢለው እጁ እንደሰለለች ስለሚያውቅ እንዴት። የተለያዩ ወደ እግዚአብሔር የምትቀርብባቸው መንገዶች እንዳሉ ዕወቅ ምናልባት ለሌሎች የሚስማማ መንገድ ለአንተ ሳይስማማህ ይችላል ያንተ መንገድ የሰው መንገድ ሳይሆን ጌታ ያዘጋጀልህ መመሪያ ነው በዚህ ጊዜ ሰውየው ራሱን አዲስ ስሰው ከመጥፎ ነገር የራቀ ከማንኛውም እስር ነፃ የሆነ ራሱን አዲስ ሰው ሆኖ አ ክእርሱ በምንም የማይበልጠውን ሰው ጳለመከተል ውሳኔ ረገ ህህህህህሃ ፎቲከዕዐፀወመቨዉበወህፒከብ«ዐየ የመንፈስ ነፃነት ኮኮተርተተንተንሰሰሱስስ ማንነትህን ተረዳ ነፍስህ ከአስር ተፈትታ ነጻነት ወዳለበት ቦታ እንድትፄድ ትፈልጋለህ። ምክንያቱም ጌታ እንዳለው እሱ ብቻ መቼም ጥሩ ፍፁምና ቅዱስ ነውና«መልካም የሆነ አንድ ነው» ማቴ መልካም ነገሮችን በውስጥህ ባገኘህ ጊዜ ኩራትና ትምክህት አይሰማህ። አውነት አልፃለሁ ከራስህ ዕውቀት ልማድ እስካልተላቀቅህ ድረስ ወደ እግዚአብሔር ልትቀርብ አትችልም ሥራህን በራስህ ለመተግበር የምትሮጥ ከሆነ አግዚአብሔር ስራህን አይባርክልህም ሥራህም የመንፈስ ነፃነት ርፎርርፍኤ ውጤታማ አይሆንም ምናልባት ህዝቡ አሰም ይዘጋጀልህን የምሥክር ወረቀትና በሳይንስ የተደገፈ ካርድ ሊያቀርብልህ ይችላል ነገር ግን ከእግዚአብሔር ማግኘት የሚገባህን አይሰጥህም ውድ አዋቂ ወንድሜ እግዚአብሔር ኣሁንም በዚህ ባለንበት ዘመን ወደ ባህር በመሄድ ያልተማረውን አሳ አጥማጅ ሰው ሊጠራው ይችላል ከዚያም ወንጌላዊና ሐዋርያ ያደርገዋል አንተም ከምትሰራውና ከምታስተምረው በሳይ የማስተማር ችሎታን ይሰጠዋል እግዚአብሔር እኮ ቀይ ባህርን የከፈለው በከበረ የወርቅ ዝንግ ሳይሆን በተናቀ እንጨት ነበር አናም ጥንቁቅ ሁን ራስህን እንደ ትልቅ አትመልከት በአለምም አትመካ በመንፈሳዊ ህይወትህ መንፈሳዊ የሆኑ መጻሕፍትን በማገላበጥህ ወይም ባለፈው የህይወት ተሞክሮህ አትመጻደቅ ምንም አንኳን በዕድሜ የገፋህ በዕውቀት የበሰልክ ብትሆንም እንደ ትንሽና ጀማሪ የሆንክና እሱ እንዲመራህ ከመጥፎ ነገር እንዲጠብቅህ አካሄድህን ከእርሱ ጋር አድርግ ይህ ያንተ አሳብ ይሁን ብዙ ያነበቡ ስለመንፈሳዊ ነገሮች ብዙ የጻፉ ሰዎችን አይቻለሁ ነገር ግን በጥቃቅን ኃጢያት ይወድቃሉ መጽሐፍ ቅዱስም በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንድ የሚያደርግ ሰው ርጉም ይሁን ኤር እንዳለ ከንተም በመንፋሳዊ ዕውቀትህ ና ህይወትህ አንዳትመካ በአጸንኦት አልዛለሁ ውድ ወንድሜ ማንኛውም መንፈሳዊ ሆነ ዓለማዊ ዕውቀት ወደ ትህትና አይመራም የአላዋቂነት ስሜትም የመንፈስ ነፃነት እንዲስማህ አያደርግህም ነገር ግን አታላይ ዕውቀት እንደሆነ እወቅ ይህም አንተን ከፍ ብለህ እንዳትጠየቅ ዝቅም ብሰህ እንዳትጠይቅ እንዲሁ መንፋሳዊ ህይወትህን በአግባቡ እንዳትመራ ከሰይጣን በኩል የሚወረወርብህ ፈሰጻ ነው። እያልክ ጸልይ የእግዚአብሔርን ኃይል በመቀናቀን እንድትከብር መፈለግህን ከአንተ አስወግድ ለእኛ አይደለም አቤቱ ለእኛ አይደለም ነገር ግን ሰስምህ ስለምህረትህ ስሰ እውነትህም ምስጋና ስጥ መዝ ሰጦች በሚያመሰግኑህ ጊዜ ማንነትህን ተረዳ የሀሳባቸውንም አቅጣጫ ወደ እግዚአብሔር አድርግ ያለግብዝነት በትህትና ኃጢያተኛና ደካማ እንደሆንክ ንገራቸው በምንም ነገር ምስጋና የሚገባው እግዚአበሔር ብቻ ነው ይህን ቃል አንተም ተጠቀምበት ከዚያም በኩራት መታበይን ታቆማለህ ስለ አንተ ክብር የሚያወሳ ታሪክ ከሰማህ ርዕሱን ለመቀየር ምክር ቢያንስ በነገሩ ደስተኛ አትሁን ነገር ግን በደስታ ክብርን ለአግዚአብሔር አቅርብ ነህለለላፀዐሾመጠዐቪከበርየ የመንፈስ ነፃነት አነዚህን ጥቅሶች በቃልህ አጥንተህ ዘወተር ድገማቸው ከሰው ክብርን አልቀበልም አሁን አባት ሆይ አለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረች ዮሐ ሰዎች በሜያመሰግኑህ ጊዜ ኃጢያትህን አስታውስ ህሊናህም ይውቅበህ ስሰዚህ በዚያ በአንተና በሰዎች ምስጋና መካከል መመዘኛ ሲሆን ይችሳል በመጨረሻም ሰዎች በሚያመሰግኑህ ጊዜ መልስህ ይህ ከሆነ ምሰጋናን ክሰዎች የማትሻው ሰዚህ ነው ህህህህህሃ ፎሂቲከዕዐፀወመቨዉበወዐፒከዐብ«ዐየ የመንፈስ ነፃነት ፌርርርርችችች ጋ ነቀፌታ ውድ ወንድሜ በእግዚአብሔር ቦታ ከምታመልከው በሰዎች ፊት ከፍ ከፍ ከምታደርገውና ከምታወድሰው ከአንተነትህ ካልራቅህ በስተቀር ለዚህ ነገር መራቅ አትችልም። ምክንያቱም ይህ ለአንተ መልካም ነው ይህ አንተን የሚያነጻህና በሚመጣውም ህይወት የሚጠቅምህ ነው ሰው በሚነቅፍህ ጊዜ ያ ድምጽ የእግዚአብሔር ድምጽ ሲሆን ስሰሚችል አመስግነው የሚወድህ እግዚአብሔር አንተን እንዲመክሩህ ከምትፈጽማቸው ስህተቶች እንድትታረም ስህተትህን እደ እንደዚህ ዓይነት ሰዎችን ሲልክብህ ይ ሳል እግዚአብሔር ቀድሞ ስሰፈጸምካቸው ኃጢያቶች በእነዚህ ነቀፌታዎች እያዋረዱህ ይሆናል ንጉሥ ዳዊት ከሳሚ የአርግማንን ቃል በሰማ ጊዜ ካእግዚአብሔር ዳዊትን ስደበው ብሎ አዝዞታልና ስደበኝ ኛ ሳሙ አሰ ወንድሜ ሰዎች በሚሰድቡህ ጊዜ ያሰፈ ኃጢአትህን አስብ ፍጹም እንዳልሆንክም ዕወቅ ብዙ ጊዜ እግዚአብሔር መልካም ሥራዎችን በአንተ አማካይነት ያከናውናል ነገር ግን ይህን ሥራ በራስህ ድቅና ቅድስና እንዳገኘህ ትቀጥራለህ ስሰዚህ እግዚአብሔር በመታበይ እንዳትወድቅ ስለሚፈልግ ሰዎች እንዲገስጹህ ያደርጋል ይህ ሰብእናህን ሲያስተካክልልህ ይችሳል ትምክህትህንም በጥቂቱ ያስወግድልፃል ብ ሰዎች በሌሎች በሚነቅፉ ጊዜ ኩራት ይሰማቸዋል መጽሐፍ ቅዱስም ሕግዚአብሔር የዋሐንን ካዝቃጭነት አንስቶ ከህዝባቸው መሪዎች ጋር ያስቀምጣቸዋል መዝ ይሳል ምናልባት ከሰዎች ጋር ባለህ ማህበራዊ ግንኙነት ባለማወቅ በጸባይህ አበሳጭተኃቸው ይሆናል አነሱም ይሰድቡፃል ስለዚህ ይህ ያበሳጩጨህ ሰው ትክክል ሲሆን ስለሚችል በምን ምክንያት አንደሰደበህ መርምር ይህ ስድብ አንተን ፍቅርን መክራንና መታገስን ማስተማሪደ ሲሆን ይችሳል። ግቅቢ ው ለብህን ስለ ምልካም ባህሪ ማውራት ስትጀምር ማ የህፓሰብክን ሜ የክብር አክሊል አንደምታጣ ጥርጥር የለው የተራራውን ስብክት አንብበፃል ጌታ ምን ው አይተፃል ቀኝህ የምትሰራውን ግራህ አትወቅ በ ን ያይ አባትህ በግልጽ ያስረክብሃል ማቴ ፉ በ ት ይሰማኛል ምክንያቱም የራስህን ከንቱ ጽድ ለምገታጸባርቅበት ስነምግባር ብቻ ትታገላለህ ከክር ከእግዚአብሔር ይልቅ ለሠይጣን ትቀርባለህ ጥርጥርህና ትጋትህ ከንቱ ሆኖ ይቀራል የመንፈስ ነፃነት ስለ ራስህ ስትናገር በማይህ ጊዜ እንዲህ አድርጌ አመሰከትፃለሁኹ አንድ አትክልተኛ አግዚአብሔር ፍሬን በሰጠው ጊዜ በማምረቱና በምርቱ በመደሰት ፋንታ ያጎረሰህን ነካሽ ነህ ውድ ወንድሜ መቼም ስሰራስህ መናገርን በምትፈልግበት ጊዜ እውነት እላችኋለሁ ዋጋቸውን ተቀብለዋል ማቴ የሚለውን መሰኮታዊ ቃል ተመልከት ሌላው ሥለራስህ በማውራት የሚመጡ መጥፎ ነገር በሚከተለው ታሪካ ውስጥ ግልጽ ነው በአንድ አጋጣሚ ላይ አንድ እኔ ስለምወደውና ስለማከብረው ሰው በአድናቆት ስሜት አወራ ነበር ነገር ግን አንድ መንፈሳዊ አባት ይህን ንግግሬን እንዳቆም ጠየቁኝ ምክንያቱም በዚህ ምክንያት ርኩሳን መናፍስት አንዲዋጉት ትሰበስብበታለህ ጀማሪ ስለሆነና ብዙ መጸሰይ ስለሚጠበቅበት በአርጋታ እንዲኖር ተወው አለኝ ከቪያም በኃላ በዚህ ሰው ላይ ስህተት እንዳደረኩ በማሰብ ውዳሴዬን አቆምኩ ሰይጣን የአንድን ሰው መልካም ነገር ሰምቶ መታገስ አይችልም ስለዚህ አግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ታላቅ መልካም ነገር ካደረገ ይህም በአንተና በአግዚአብሔር መካከል በምስጢር ይሁን ሰይጣን አንዳይዋጋህና እንዳይመቀኝህ አታውራው በዚህ ምክንያት ዋጋህን ብቻ ማጣት አይደለም ለሌላ ውጤቱን ለማታውቀው መክራ ተገዢ ያደርግፃል ዱ ስለ ራሱ የሚያወራ ሰው የሚያጋጥሙት መጥፎ ውጤቶች እኒህ ናቸው። ነገር ግን በሌላ መልኩ ራስህን በማመስገንህ የምታገኘውን ጥቅም ልትነግረኝ ትችላለህ በአርግጥ የኃጢያተኛ ሰው ስሜት ሰዎች በአርሱ ላይ ያላቸውን አድናቆት በተመለከቱ ጊዜ የሚሰማቸው ስሜት እውነተኛ አይደለም ይህ ጥቅም ሳይሆን ሊተው የሚገባ ኃጢአት ነው ነገር ግን እኔ በሚያስረዳህ መልኩ የምታገኘው ጥቅም ሊኖርህ ይችላል ያም ስለ ራስህ የማውራቱ ፍላጎት አይሎ መቋቋም ካልቻልክ ስለደካማነትህና ስለጉድለትህ ለሌሎች አስታውቃቸው በኃጢአት በወደክ ጊዜም መፍትሄ ለማግኘት አእንዲጸልዩልህና ወደ አግዚአብሔር እንዲያማልዱህ ለምናቸው ሌላ ልነግርህ የምፈልገው ነገር ሰዎች አንድ ሰው ስለራሱ በሚያወራ ጊዜ ያናንቁታል ትዝህርተኛ ይሉታል ይሁንና የመንፈስ ነፃነት ት አይበሳም የስማያዊውንም ሀብት ይህ ስው የምድርንም በረከ አይቀዳጅም ን በመጨረሻም ትክክለኛ ለመሆን የምታደርገው ጥረት ሁሉ ያንተ ጥረት ብቻ አንዳልሆነ እንድትረዳ አፈልጋለሁ ይህኑ ነገር እንድታከናውን በአካባቢህ የሚረዱህ ሰው ሰራሽም ይሁን ተፈጥሯዊ ሁኔታዎች አሉ ይኸውም በሌሎች ሰዎች ልትታገዝ ትችላሰህ እግዚአብሔርም ክሂሎቱንና ተስጥኦውን ይለግስፃዛል እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያደረገውን ዘንግተህ ሁሉን በራስህ እንዳደረክ ካሰብክ ለውድቀት ትዳረጋሰህ ውድ ወንድሜ በግልጽነቴ ያስቀየምኩ ስለመሰለኝ እፈራለሁ ይሁን እንጂ ይቅርታ የማይሽረው ነገር የሰምና ይቅር በሰኝ ኣዛህለወቲከዐክበዐዘቲከ የመንፈስ ነፃነት ራስን መካድ ውድ ወንድሜ ብዙ ጊዜ ከአግዚአብሔር በሳይ ስሰምትወደውና ስለምታምነው አንተነትህ ላሳወሳህ እወዳለሁ ማንነትህን ካልተረዳህ በስተቀርነፍስህ ቅድስናን ታጣሰች አንተም የመንፈስ ነፃነት አይኖርህም ፍቅር በክርስትና ውስጥ የመጀመሪያው ትዕዛዝ እንደሆነ ሁሉ ራስን መካድ ደግሞ ወደ ፍቅር የሚያደርስ ዋነኛ መንገድ ነውፎ ስሰግል ጥቅምህና ስለራስህ ደስታ ብቻ የምታስብ ከሆነ እግዚአብሔርና ሰዎች በአንተ አይታ ቦታ የላቸውም ስሰዚህ በመጀመሪያ ከዚህ ከራስ ወዳድነትህ ራቅ ጌታ ስለቃሱ ምስጋና ለእርሱ ይሁንና በኋላዬ ሊመጣ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ ማቴ ፉ ብሏል ስለዚህ ጌታም ራስን መካድ የመጀመሪያ መጠይቅ አደርጓል ውድ ወንድሜ ህይወትህ ከእግዚአብሔር የራቀ እንዳይሆን በአግዚአብሔር ጸጋና ረድዔት የታገዘ ህይወት ይኑርህ። ማን ከማን ያንሳል እያልክ ስትፎክር እሰማዛለሁ ንፅህናህን ለሚያሳጣህ ከዝቃጩ ነገር አንተን ከሚጎዳህ ከአለም ክብር በስተቀር ምንም የምታጣው ነገር እንደሌለ እወቅ እግዚአብሔር ሲፈጥርህ የነበረህን ክብር ለመመኘትና በእርሱ ፈቃድ ለመኖር ከእንደዚህ ዓይነቱ ኃላፊ ክብር ራስህን አግልል ሁል ጊዜ ከእርሱም ጋር እንድትሆን ይፈልጋል ያም አንተ ከሌሎች ጋር ያለህን ግንኙነት ይመሰከታል ግን አንተን አስመልክቶና በእግዚአብሔር ፊት እንዴት እንደምትቆም መናገር እፈልጋለሁ መንፈስህ ከዚህ ነገር እንድትርቅ ከፈለክ በእግዚአብሔር ፊት እንደ ባዶ ሆነህ ቅረብ ምንም ዓይነት ጥበብ ዕውቀት የስራ ልምድ ችሎታ እንዳለህ እትሁን በፊቱም ምንም እንደማያውቅ ሁን ይህን ስል አዋቂ ሆነህ ሳለ እውቀት ሁሉ የእግዚአብሔር እንጂ የባህሪ አለመሆኑን እንድትገነዘብ ነው የመንፈስ ነፃነት ር ጉዜ ሥሥ ሥሙ መሙ ር መጠ ማለት የፈለኩት ነገር አንተ የሸሽከው ማንነትህን እንድታምን ለማድረግነውቋይህንኝ ኋላ ኢየሱስ ክርስቶስ ይገልጠዋል ይህ የተደበቀ ማንነትህ የሚገለጠው በሰዎች ፊት ብቻ ሳይሆን አንተም በም ትረዳው ዓይነት ነው ጌታ ሆይ እኔ ፊትህን ለማየት አፈልጋለሁ የሰይጣንን ኃይል የማልችል ደካማ ነኝ የማንኛውም ስራ ውጤት በእጅህ ነው በል አግዚአብሔርም እንዲመራህ በህይወትህም ጣልቃ እንዲገባና በአንተ ላይ ስራውን እንዲሰራ ጠይቀው ከዚያም ሳትለምነው የምትሻውን አውቆ የሚሰጥህ አምላክህን አመስግነው እናም ሰዎች ሊሲያመሰግኑህ በመጡ ጊዜ አትኩራራ አይምሰልህ ወይም በሀሰት ትሁት አትሁን አጋጣሚን ተጠቅመህ ዳዊት እንዳለው አንተም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በእኛላይ በተነሱ ጊዜ ቁጣቸው በሳያችን በነደደች ጊዜ በዚያን ጊዜ ህያዋን ሳለን በዋጡን ነበር በዚያን ጊዜ ውፃ ባሰጠመን ነበር በነፍሳችን ላይ ፈሳሽ ባለፈ ነበር መዝ ፉ እያልክ ዘምር ከኃጢአት ጋር በታገልክ ጊዜ ሥጋዊ ኃይልህን አትመነው ወይም ባለፈው አሸናፊነትህ አትመካ ምክንያቱም ኃጢያት ወግታ የጣለቻቸው ብዙ ናቸውና እሷም የገደለቻቸው እጅግ ብዙ ናቸው ምሳ ነገር ግን አሸናፊነት የጌታ እንደሆነ አርግጠኛ ሁን ለትንሽ ኃጢአት ሳይ ከተወህ እንደሰዶም ህዝብ ትሆናሰህ ይህን መዝሙር ዘምር ኀፍሴ በውስጤ ባለቀች ጊዜ መንገዱን አውቀሠ በምሄድበት በዚያች መንገድ ወጥመድን ሰወሩብኝ ወደ ቀኝ ተመለከትኩ አየሁ የሚያውቀኝ አጣሁ መሸሸጊያም የለኝም ስለነፍሴም የሚመራመር የለም አቤቱ ወደ ። ይኸውም አንተ የማታየው አክርሱ የሚያይህ አምላክ እግዚአብሔር ነው በመንፈስ በምትሆንበት ጊዜ ከስሜትህ ተጽእኖ ትላቀቃለህ ከነቢዩ ከኤልያበጋር በፊቱ የቆምኩ የሠራዊት ጌታ ህያው እግዚአብሔርን ዐ ዳገ ማሰት ትችላለህ መከራ በሚገጥምህ ጊዜ ወዷ ቅኝ ወደ ግራ ብታማትርም ራስህን ብቻውን ታገኘዋሰህ በጣም ትፈራለህ ትደነግጥማለህ ህላለላዘዝርፀፀበዐቪከዐበዐ የመንፈስ ነፃነት ትጩኤኮኮሎጡም ም በእርግጥ እንዳትደነግጥ እግዚአብሔር በቀኝህ ነው ዐይኖችህ ሁሉን ነገር ማየት ስለማይችሉና ግዑዝ ስለሆኑ መንፈሣዊን ነገር ማየት አይችሉም ውድ ወንድሜ ከእነዚህ ከስጋዊ ስሜቶችህ መንፈስህን እንድታርቅ እአመኛለሁ ይህ መንፈስ የአንተ ነው መንፈስ የአግዚአብሔር ጥልቅ ነገር እንኳን ይመረምራል ዐ ቆሮኃቭዐ በነፃነት እግዚአብሔርን ለማየት ከፍ በል በደስታም በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከአኔ ጋር ነህና ክፉን ከልፈራም መዝ ትላለህ ም ። አነርሱም በምድር ሳይ በመኖር ለምድር በረከትና ለዚህች አለም አለመጥፋት ምልክቶች ሆኑ ምክንያቱም አግዚአብሔር ጸሎታቸውን ሰምቶ ሰምድር ዝናምን ሰጠ በጸሎታቸውም ህዝቡን ይጠብቅ ነበር አኔም አባቶቼን መምሰል ስለምሻ ምንም እንኳን በዓሰም ውስጥ ብኖርም ከአለም አንዳች ነገር አልሻም በስነ ፍጥረት ታሪክ ውስጥ እንደምረዳው ኃጢያት ከመታወቁና ሞት ወደዚህች ዓለም ከመግባቱ በፊት በመጀመሪያ አግዚአብሔር ሁሉን ነገር ተመለከተ እነሆም መልካም ነበር የአለም ፍጥረታት እንኳን ሳይቀር እንዲያፈሩና እንዲበዙ እግዚአብሔር የተባረኩ ነበሩ እግዚአብሔር ግሩም አድርጐ ያከናወናቸው ሥራዎቹ አሁን ታውከዋል ስለዚህ ከብርፃን ይልቅ ጨለማ ከህይወት ይልቅ ሞትን ከመረጠች ዓለም አንዳች አልሻም አምላኬ ሆይ እስከ መጨረሻ የወደድከኝና ቤዛ የሆንክልኝ አንተ ብቻ ነህ ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣኸኝና ዳግመኛም ስምህን እንድቀድስና ክብርህን እንድወርስ የፈጠርከኝ አንተ እንጂ ለመፈጠሬ የእኔ ጣልቃ ገብነት የለም ስለዚህ ከአለም የራኩና ይልቁንም አንተን እንዳውቅህ የሚያደርገኝን ጸጋ ከምትሠጠኝ ከአንተ ጋር አንድ መሆንን ስለምፈልግ ከአለም አንዳች አልሻም መንፈስ ነፃነት አስተማሪ እግዚአብሔር ነው ከትምህርት ዓለምየራቁም ብል የተማሩም እነዚህ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አላዋቂዎች ናቸው ነገር ግን የተማሩ ምሁራን የሚባሉት በአግዚአብሔር የተማሩ ናቸው እግዚአብሔር ሰውን በፈጠረው ጊዜ አጅግ። ከሰዎች ጋር በሚቀመጥበት ጊዜ ከእነሱ ምንም ለመማር አይጥርም ነገር ግን አንደ መምህር ያሉትን ለመመርመር ይወዳል አንድ ጊዜ ይህ ሰው ለመጸለይ ቆሞ ሳለ መንፈሰ እግዚአብሔር ሲቀርበው ባየ ጊዜ ጸሎቱን ሳይጨርስ ጸሎቱን ሊያቋርጥ አሳመነታም ይህን ነገር ለሰዎች ለማስተማር ተቀምጦ መጻፍ ጀመረ ስለዚህ ቦቪህ ሰው ህይወት የተነሳ የብዙ ሰዎች አላማ መንገዱን ይስታል ማስተማር ለዚህ ሰው ሁሉ ነገሩ ነው የእግዚአብሔር ጸጋና መለኮታዊ ምሪት በዚህ ሰው ውስጥ ቦታ የለውም የመንፈስ ነፃነት አንድ ነገር ልነግርህ አወዳለሁ። በእውነተኛ ፍቅር ትርጉም እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ተ ኛ ኣላኒህሆፎፒካዕዐጻከይቨቪከ ብ ህህህህህሃ ፎቲከህዐ ክመዉበወከወዐበዐዐየቨ የመንፈስ ነፃነት ሉ ር ርር አንዳች የሌለህ ስትሆን ሁሉ የእኔ ነው አትበል ብዙ ሰዎች ራሳቸውን አንደ ባለጸጋና ብዙ የዓለም የሆኑ ነገሮችን ገንዘብ ያደረጉ ይመስሳቸዋል ነገር ግን ውድ ወንድሜ የባለጸግነት ስሜት ነፍስህ ማድረግ የሚገባትን እንቋታደርግ መሰናክል እንዳይሆንባት ስለተገነዘብክ ከዚህ ምኞት የተከለከልክ ሁን በአርግጥ ወደዚህች ዓለም ልክ እንደ እኔ ከውስጧ ምንም ሳታገኝ ባዶ እጅህን መጥተዛል ከእናትህ ማህጸን እንኳን ራቁትህን ነው የመጣኽው ከጊዜ በኋላ ያገኘኸው ማንኛውም ነገር ከእግዚአብሔር ለአንተ የተሰጠ ጸጋ ነው ይህም የራስህ ንብረት ሳይሆን ለምድራዊ ህይወትህ ብቻ የሚያስፈልግህ ኃላፊና ጠፊ ነው ከዚህች ዓለም በምትለይበት ጊዜ ልክ እንደአመጣጥህ ባዶ አጅህን ትመለሳለህ ታዲያ አንተም ራስህ በራስህ ኃይል የተገኘህ አይደለህም ምክንያቱም አስቀድመህ ከመፈጠርህ በፊት በራስህ ህልውና አልነበረህም እግዚአብሔር ግን ካለመኖር ወደ መኖር አመጣህ ይህን አንተነትህንም በጣልከው ጊዜ በሞትና በሲኦል ተያዝክ ነገር ግን እግዚአብሔር ውድ በሆነ ደሙ ዋጅቶ የራሱ አደረገህ ስለዚህ አንተ ራስህ በራስህ ሳይ ማዘዝ እንደማትችልና በአንተ ላይ እግዚአብሔር ብቻ እንደሚያዝ ተገንዘብ አንድ ሰው ራሱን በመቃወም ኃጢያት ሲሰራ የእግዚአብሔር የሆነ ማንነቱን በመቃወም አእግዚአብሔርን ያሳዝናል ምክንያቱም ንብረትነቱ ያመንፈስ ነፃነት ኑ። ዳዊትም ኦርዮንና ሚስቱን ቤርሳቤህን በበደለ ጊዜ ኃጢያቱን ሲናዘዝ አንተን ብቻ በደልኩ መዝ ብሎ ወደ አግዚአብሔር የጮኸው ለዚህ ነበር ዳዊት ይህን የተናገረው እግዚአብሔርን መበደሉን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር የሆኑትን ሁለቱን ሰዎች መበደሉንም ጭምር ነበር ህብትንና ንብረትን አስመልክቶ እኛ ምንም እንደሌለን ገልጸናል ነገር ግን ሁሉም ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ጸጋ ነው እንዴ መልካም አስተዳዳሪ ያለህን ንብረት በትህትና ለመምራት ያስቀመጠህ እንጂ የአንተ አይደለም እግዚአብሔር የመጋቢነትህን ሒሳብ አስረክበኝ ሉቃ ባለህ ጊዜ ተጠያቂ ትሆናለህ እንዲሁም ከሆነ ልክ እንደ ዳዊት ንጉሥ ሆኖ ሳለ ትሁት የሚሆን ሁሉ የእርሱ ሆኖ ሳለ እኔ ችግረኛና መስኪን ነኝ መዝ የሚል አንዳች እንደ ሌለው ይናገራል ነገር ግን ሰዎች ዳዊት ንጉሥና ባለጸጋ ሳለ እንዲህ ማሰቱን አይቀበሉትም ግን በመንፈሳዊ ህይወት ለሚኖሩት የዳዊት ንግሥናና ሀብት ከአግዚአብሔት የተሰጠው ጸጋ እንጂ የራሱ አንዳልሆነ ያውቃታሉ የበ ካለጩቪገዕዐጪከዐዕከዐዕኦ ኣዛ ወቲከዐክበዘቲከ የመንፈስ ነፃነት ዓመ መመን ቅዱሳን አባቶቻችን ፃብት ንብረታቸውን ትተው ለድሃ መጽውተው ወደ ገዳም በመሄድ በጾምና በጸሎት ተወስነው የዚህችን ዓለም ሀብትና ንብረት ንቀው ይኖራሉ ሽ ይህም ትክክለኛውን የትሩፋትን ሥራ ትርጉም ይሰጥፃል እግዚአብሔር ከሰጠህ ጸጋ እንጂ ራሴ አለኝ ብሰህ ከምታስበው ሀብትህ እንደማትሰጥ ፅወቅ። አካፄዱን ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግና ህይወትን በእግዚአብሔር ህግ መምራት እጅግ ያስደስታል በዚህ በውስጣዊ ውጊያ ስጋውን እየጎሰመ ራሱን ለእግዚአብሔር ማስገዛት አለበት ኛ ቆሮፁው ይልቁንም የልቡን ምኞትና የዓይኑን አምሮት በውስጡ ሊቸነክር ያስፈልጋል እንደ እግዚአብሔር ቃል ይህ ሰው ህይወቱን ከመራ የስጋውን ምኞት የሚያርቅና የሚንቅ ይሆናል ሰዚህም ነው በማርቆስ ወንጌል ነፍሱን ሊያድን የሚወድ ያጠፋታልና ስለ እኔና ስለወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋ ሁሉ ግን ያድናታል ማር ብሎ ያስተማረን ሆኖም ይህ በረድኤተ እግዚአብሔር ጸጋና በረከት መታገዝ አለበት ወንድሜ ሆይ ከጻድቁ ከያዕቆብ ጋር ካልባረከኝ አለቅህም ዘፍ እያልክ ትግልህን ቀጥል ዳግመኛም ብሂሶጵ እርጨኝ እነጻማለሁ አጠበጃ ከባሩይ ሞ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ» መዝ ስትል ዘምር በዚህ ዐጳጊያ ውስጥ የስጋህ ምኞትህን ድል ከነሳህ የሰይጣን ኃይል በአንተ ሳይ ቢሰሰጥንብህም አእንደጣትሸነፍ እርግጠኛ ሁን ስለዚህ ውድ ወንድሜ ይህን ለማድረግ በእግዚአብሔር ህይወት ውስጥ አስፈላጊ የሆነውን የጽሞና ጊዜ ያስፈልግዛናል በጽሞና ጌዜ የእግዚአብሔር ሰዎች ከራሳቸውና ከፈጣሪያቸው ብቻ ጋር መቆየት ይችላሉፎ ለመንፈሳዊ ህይወታቸው ደህንነትን ለስጋዊ ህይወታቸው ጤንነትን የሚያገኙበትን አዲሱን ትጥቅ የመንፈስ ነፃነት ይታጠቃሉ ህይወትህን መርምር በጥንቃቄ እስከ የጽሞና ጊዜ መፈለግህ ምናልባት ለውድቀትህ እንዳይዳርግህ ተጠንቀቅ የጽሞና የህይወት ልምድ የሌለው ሰው ማንነቱን አያውቅም ይህ ዓይነቱ ሰው በራሱ ሳይሆን በሰዎች አስተሳሰብና ልማድ ስለሚጓዝ ምን እንደሚሰራና የት እንደሚሄድ አያውቅም ወደራሱ እሰኪመለስና ራሱን አስከሚያውቅ ድረስ በውድቀቱ ይቀጥላል አንተ ግን አንደዚህ ዓይነት ሰው አትሁን ነገር ግን አካሄድህን የምትመረምርበት ለራስህ የተወሰነጊዜ ይኑርህ ከዚህ በፊት ያሳለፍካቸው የመንፈሳዊ ህይወት ልምድህን አስታውስ ዳግመኛም የቅዱሳን አባቶችን ህይወት በማሰብ ለእግዚአብሔር ቃልን በቅዱሳን አባቶች ህይወት ታሪክና አባባል እንተነትህን ልታንጽ ትችላልህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ቅድስናውን ይ መ ን ጋ ይቅር ይበለን ለክሆሀክቪከሀ ንን ን ታታ ሪ ህነለፈ። አይምሰልህ አንተም ከእኔ ጋር ትኮነናለህ ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን ለእኔ ጥበቃን አድርጋ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ዓይነት ውደቀት አይደርስብኝም ነበር የሲጋራውን ጢስ በፊቴ ላይ እያበነነ ምናልባት አሁን ባለሁበት ሁኔታ እጅግ ትደነቅ ይሆናሉ ሲል ንግግሩን ቀጠለ እኔም ደማቅ ሆኖ በረጅም የተሰራ ፀጉሩን የሰረጎዱ ዓይኖቹን የወየቡ ጥርሶቹንና በጭንቅ የሚንዘፈዘፉ አጆቹን ተመለከትኩ ይህ ሲሆን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ካዋጃቸው መካከል አንዱ በመሆኑ እጅግ አዘንኩለት ምላሸ ከመስጠቴ በፊት ንግግሩን በምሬት ቀጠለ እንደምታውቀው ከዚህ በፊት እንዲህ አልነበይኩም መንፈሰ ጠንካራ ጥሩ ስነ ምግባርነጋ ለኪዳን መሽ ለጸሎት ወደ ቤተ እግዚአብሔር እገሰግስ ነበር ከዚያም ቀስ በቀስ ቤተ ክርስቲያን መካፈል እስከቆም ድረስ በመንፈሳዊ ህይወቴ ተዳከምኩ ነገር ግን ክቤተ ክርስቲያን ምን ሆነ የት ደረሰ ሊለኝ ማንም አልመጣም ከቤተ ክርስቲያንም በእጅጉ እየራኩ መጣሁ መንፈሳዊነቴም ተሟጠጠ ደረጃ በደረጃም ከነበረኝ ቅድስና ማዕረጌ ዝቅ አልኩ አሁንም ቢሆን በዚህ ውድቀቴ ጊዜ አስታዋሽ አልነበረኝም ጸላየ ሰናያት ወደ እኔም በቀረበ ጊዜ ልቦናዬ ከእግዚአብሔር ጸጋ እንደተራቆተ ተመለከተ ድክመቴንም አጠናው በውስጤም የእግዚአብሔር ቃል እንደ ሌለ ህይወቴም በጸሎት እንዳልተደገፈ መ መ ዛላ ፎፒከዕዐቧበዕቪከርርዕአኦ በወ ጊፐከዐበዐእ«ዐየ የመንፈስ ነፃነት መንፈሳዊ አባቶችም ከአጠገቤ እንደሌሉ ተመለከተ ስለቪህ ባጠመደው ወጥመድ ውስጥ ወደኩ ለአርሱም ሟች ሆንኩ በጨለማም መዓዝ ጀመርኩ ሰዎች ከብርፃን ይልቅ የመረጡት አጅግ ድቅድቅ ጨለማ ዮሐ ራሱን በዝግታ እየወዘወዘ እንዲህ አለኝ በቀን ፓኬት ሲጋራ አጨሳለሁ በመገረም ጮኹ ሁኔታውም ሰቀጠጠኝ በሳምንት ሦስት ጊዜ ወደ ሲኒማ ቤት እሄዳለሁ አጸያፊ የሆኑ ታሪኮችን አነባለሁ በሙዚቃ ራሴን አስደስታለሁ ወደ ሲቓል አንደተጣሉት አንደ ዲያቢሎስ ሠራዊት በኃጢአት የሚጋሩኝ ጓደኞቼ ብዙ ናቸው ለመውደቅ በምዳዳበት ጊዜ ለመቋቋም አሞክር ነበር ነገር ግን መንፈሴ ደካማ ስለነበረ መቋቋም አልቻልኩም ሲል ተናገረ በመቀጠልም የምጸት ሳቅ እየሳቀ እንዲህ አለኝ አሁን ግን ኃጢአት እየተቆጣጠረኝ ነወፔሻለኛል በዚህ ጊዜ እጅግ አዘንኩ ነገር ግን አርሱ በጭካኔና በደም ፍላት እያየኝ እንዲህ አለኝ ብኃጢያት እኔ ብቻ የምኮነን ይመስልፃል» አይምሰልህ አንተም ከእኔ ጋር ትኮነናለህ ቤተ ክርስቲያን ጥበቃ አድርጋልኝ ቢሆን ኖሮ እንዲህ ዓይነት ውድቀት አይደርስብኝም ነበር ውድ አንባብያን የዚህን የወጣት ታሪክ ማውራቱ አስፈላጊ አይደለም ብዙ ይህን መሳይ ታሪኮችን ማውራት ስለሚቻል ነገር ግን ከዚህች ሄድጸስት ጀምሮ በእኔ ማንነትና በአርሱ ሁኔታ እጅግ አያዘንኩ ወደ ቤቴ እንደተመለስኩ ልነግርህ እወዳለሁ። ውድ አንባቢ አንተ ግን እነዚህን ኃላፊነት ያለባቸውን ሰዎች መልካም በሰሩ ጊዜ ምስጋናን የሚሹና ባጠፉ ጊዜ የሚከሰሱበትን ካህናትን አትመልከት የእግዚአብሔርን ስራ በእነሱ ውስጥ ተግባራዊ ይሆን ዘንድ ይጸለይላቸው እናንተም የአግዚአብሔር አገልጋዮች ኃሳፊነቱን እንደ ስልጣ ን የምታሰቡ አትሁኑ ቀንበሩ የከበደ መስሎ ከተሰማችሁ ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል እርሱም ይደግፍፃል መዝ የአገልግሎት ህይወት እነዚያ ህይወታቸውን በሙሉ ሰእግዚአብሔር የሰጡ ሰዎች ሰአገልግሎት ጊዜአቸውን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር አሳለፉ መንፈሣዊ አገልግሎታቸውን ተቀዳሚ ሥራ አደረጉና የዚህን ዓለም ጉዳይ እንደ ሁለተኛ ቆጠሩ እንዲህ በሆነ ጊዜ በጸሎት ቤቴ ብቻዬን እግሮቼን ዘርግቼ ወደ ሳይ አንጋጥጩ ሳለ በዚያች ምሽት አንድ ክስተት ተፈጠረ ይህም እጅግ አንግዳ ነበር ራሴን አጨናንቄ ይሆን ወይስ ወደ ምናብ ዓለም ውስጥ ገብቼ በቅዥት ባህር ውስጥ እየዋኘሁ ይሆን አልያም እግዚአብሔር ራዕይ ገልጾልኝ ይሆን ብቻ አላውቅም የማውቀው በፊቴ የብርፃን መላአክት ማህበር በክንፋቸው ተሸክመው ወደ ሳይ ሲነጥቁኝ ብቻ ነው ከበታቼ ያለችውን ምድር ስመለከት ቀስ በቀስ ክበቧ እየጠበበ እያነሰ ከዐይኔ ተሰወረች ዳግኛም የዓለም ሀብት አየቀነሰ መጣና ፍፁም ዝምታ ሆነ። አርሱ ግን ምን ዓይነት መንፈስ አንደሆነላሳችሁ አታውቁም የሰው ልጅ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም ሉቃ ሲል ገሰጻቸው አነዚህ ሁለት ደቀ መዛሙርት ከመልካም መምህራቸው ተለይተው ያስቡ ነበር ምክንያቱም እርሱ ከዚህች ከተማ ብዙዎችን እንደሚመርጥ ያውቅ ነበረ ሽ ይህ የደቀ መዛሙርቱ ክፉ ሀሳብ ከተቃዋሚዎቻቸው ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃወን የመነጨ ነበር ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በሀሳቡ ከእነርሱ ልዩ ነበር ጌታ ግን እጅግ ይወዳቸዋል ይራራላቸዋል ወደ አርሱም ሊያቀርባቸው ይፈልጋል ስለዚህ ስለመልካሙ ሳምራዊ ነገራቸው ጌታ በተጨማሪም ለአህዛብ የተለየ አመሰካከት ነበረው በአይሁድ ዘንድ የተናቁና የተወገዙ የሆኑትን እኒህን አህዛብ ጌታ በግልጽ ያመሰግናቸው ነበር አውነት አሳችኋጳሁ በአስራኤል እንኳን እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አሳገኘሁም ማቴ የመንፈስ ነፃነት በማለት የከነናዊቷንም ሴት አምነት ሲያደንቅ እንመሰከታሳን ማቴ በዕለት ተለት ኑሮው ሌሎች የተለያየ መንገድ ቢኖራቸውም ጌታ ግን ከሌሎች የተለየ የራሱ መንገድ ነበረው በዝሙት ኃጢአት የተያዘችውን ሴት አይሁድ በአንድ ሀሳብ ሊወግሯት በዙሪያዋ በተሰበሰቡ ጊዜ እርሱ ግን ከእነርሱ በተለየ መልኩ ያስብላት ነበር ከእናንተ ማንም ኃጥያት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው ከታናሽ ጀምሮ እስከ ታላቅ ድረስ ትተዋት ሄዱ አኔም አልፈርድብሽም ሂጂ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጥያት አትስሪ አላት ዮሐ ውጫዊውን ማንነት ብቻ አይታ በምትፈርድ ዓለም ውስጥ የውስጥ ማንነትን መረዳት የሚችል እርሱ ብቻ ነበር አለምም በአርሱ እጅግ ተደነቀች ይህም በሚከተሉት ሁለት ድርጊቶች የሚረጋገጥ ነው አንድ ጊዜ ጌታ ከኢያሪኮ እየሄደ ሳለ ሁለት ዐይነ ስውር በመንገድ ላይ ተቀምጠው ጌታ እንዳለፈ በሰሙ ጊዜ በመጮህ የዳወዊት ልጅ ማረን አሉ ይከተሉ የነበሩት በአለማዊ ሀሳባቸው የዐይነ ስውሮቹ ጩኸት የክብርን ጌታ ያውከዋል ብለው ዝም ይሉ ዘንድ አስጠነቀቋቸው ርኅሩህ የሆነው ጌታ ግን ለሁሉም እንደሚያደርገው ጠራቸውና ዐይናቸውን አበራ ማቴ ጌታም በእነዚህ ሰዎች የልመና ጩኸት ምንም አልተቆጣም ኳኣ ኣኣ ነ መ ኣለኣኛፎከ። ዒ የመንፈስ ነፃነት ብርሃን ከጨለማ ጋር ምን ህብረት አለው። መ ወ መ መ መጣፃግ «ጨለማም በጥልቁ ሳይ ነበር» ይህ እግዚአብሔር ብርሃን ይሁን ከማለቴ በፊት ነው» ታዲያ መቼ ይሆን። ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ አለ «ብርሃን ይሁን» የመንፈስ ነፃነት ክ ብርሃንም ሆነ። እግዚአብሔር ብርሃን ነው የሰው ልጅ መልካም የሆነው ሁሉ እንዲበራለት እግዚአብሔር የመለኮታዊ ባህርዩ ተከፋይ አድርጎታል ነገር ግን ይህ ብርሃን በቸርነቱ የሚሰጥ እንጂ ከመለኮቱ የሚከፈል አይደለም ነገር ግን እግዚአብሔር የብርሃንን መልካምነት ለምን ተመለከተ። ጌታ ሆይ ና።