Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ምዲመሙ ር ሱዱሔጠ በኝ ሪያቀቄነኀ አገብበሙ የያፆቁ ሊቆሙገችቅና መምህራን ሊቀ ለቀውገት ስምሀ ኮነ መልእክ መጋጻኔ ሐዲስ ምሥጢረ ሥጻሴ ማናዬ ቀሲስ ቃምራት ውቢ ዲያቆን አቤል ካሣሁን የለቀማ ገሳብ በዐዐ ርቦ ዲያቆን ደጀኔ ኮርሳ ካፒቴን ዲያቆን ዳዊት ከበደ ፆር ዲያቆን ኤልያስ ሣህሌ የሽፋን ዲጂታል አርትና ዲዛይን ማራኪ ግርማ የርእስ ፎንት ዲዛይን ለዓለም እሸቱ የብራና ሥዕልና ሐረግ ስኬች ቤተአብ ዓለሙ ምስጋና በጸሎቃችው ላልቀለዩኝ ገዳማውያን አበው እና ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትጮሥልድ ልጆች ሁሌ አንዲሁም ከራሴ በላይ ለሚጨነፋልኝ ለውድ ንያኞቼ ማክዳ ይገረሙ አቤል ገብረ ጻድት ሽዊት የማሣነ ሰሎሞን ኃይለ መለኮተ ቤዛዊሂቶ ቃጠት ዶር ዳዊትና ዶር ቶማስ ለሣምራዊትና ዶር ቤቲ ለፌሸነ ድሬ ሶልያናና ምሕረት ዛቲ መታፌሪያ ጭ ችም የፊት ገጸ ሥዕል ማብራረያ የአላቡ መነቫፆዖቶ ሰለ ለሥ ልጅ ያቀቅና ቅገሣኤ ፕ ሔዋንና ምነግል ማርያምን በግነፃፀር ያስቀማረሙ የሰማፅፄቄ ዮለጦስ ትቅምህሠርቅ ኢልላሲጥና ዮገግል ማርያም የተገናኙበት። ዘረ ፄቓሀብ በፍክቨቦር የ ሂክብ ዘር የሥዕሉ አሳብ በሥዕሉ ላይ የሚቃየጮ አረገጓዴ ሥፍራ የሰሙ ልጅ ። ር ተጉዢ በዓይናቸው አልቅሼ ትካዜያቸውን ተክዢ ተስፋቸውንም ይዢ ፈኑ እዴከ እምአርያም ወነአ አድኅነነ በማለት ከነቢያት ጋር አማጥሁ ከቃላት በላይ የሆነች የአሥራ አምስት ዓመት ብላቴና የሰማይ ሠራዊትን አለቃ በቀላል ጥያቄ ስትፈትን አብሬ ታዘብኩ ይኩነኒ በምትለዋ ቃለ ተአዝዞ አዲስ ሥርዓት ሲተከል ዘለዓለማዊ ኪዳን ሊቆም ሲወጠን አይቼ ከዚህ ቃል በቀር ምን ተስፋ ይኖረን ነበር።ር አርፍ ኘዐቪ የብርሃን አናት ከዕ።
አኛም የአነርሱን ካለመቃዘዝ በፊት የነበራቸውን ጥፋት የሌለበት የበረከት ሕይወት ለመገመት አይለንም ብሏል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫም አዳም በገነት ሳለ ለብሶት የነበረውን የክብር ብርሃን በታቦር ተራራ ከተገለጠው ሁለተኛው አዳም ክርስቶስ ለደቀ መዛሙርቱ ካሳየው ብርሃን ጋር አንድ ነው ይላል እንስሳት ብርሃን የለበሰውን አዳምን ሲያዩ እንደ ታቦር ደቀ መዛሙርት በፍርሃት ከመውደቅ በቀር ምንም ማድረግ አይችሉም ነበር በዚህ ደረጃ የሚያከብሩትን ፍጥረታት አዳም ቀድሞአቸው ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ ኋላ የገጠመው ፈተና ቀድሞ መጥቶ ፈጣሪያችሁ ነኝ እንዳያሰኘው ጠበቀው ፍ ቪቪጨህዛቫሃ እነ ክ ከር ኮፍኗኋክህሬጻ ፎከ ቦዩ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምሥጢር ሀ ፍኗ የብርሃን አናት ያነሃነንት አሰረኛች እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በነፍሱ በአርኣያው ነባቢ ለባዊ ሕያው አድርጎ ከፈጠረው በኋላ ፍጹም ፈጣሪውን ወደ መምሰል ክብር ከፍ ይል ዘንድ የሚያስችለውን ነፃ ፈቃድ ግአዛን አብሮ ሠጠው እግዚአብሔር ያለ አንዳች ግፊት አንዳች ሳያስፈልገው ፍጥረታትን በፈቃዱ ፈጥሮአል እርሱ በመፍጠሩ አንዳች የማያገኝ አንዳች የማይጎድለው በሰው አጅ የማይገለገል በራሱ ጊዜ ብዑዕና ብቻውን የሆነ ገዢ ነው እንድናመሰግነው ፈልጎ ፈጠረን እንዳንል በባሕርይው ዓለም ሳይፈጠር በአርሱ ዘንድ በነበረ ክብር በራሱ ዘንድ የከበረ ነው እንድናምነው ብሎ ፈጠረን እንዳንል ባናምነው አርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል ራሱን ሊክድ አይችልምና ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው አንዳች ፈልጎ ሳይሆን በፈቃዱ ነበር ሐዋ ጢሞ ፄ ዮሐ ጢሞ የ ሰውን በዘፈቀደ በፈቀደው በራሱ አርኣያ የፈጠረው እግዚአብሔር ለሰው ልጅም ይህን ነፃ ፈቃድ አብሮ ሊሠጠው ወደደ ሁሉን እዘጋጅቶ በፍጹም ፍቅሩ ሰውን ከፈጠረው በኋላ ሰው ደግሞ የብርሃን አናት አ ው ው ውው ው ው መ ዬኤ ው አ ው መ ም መ ው ው መመ መመ ። የተከለከልከውን ፍሬ ለመብላት ከወሰንህ መብላት የሕይወት ግብህ እንዲሆን መርጠሃል ዕርቃን መሆንህን ለማወቅም ከወሰንክ ልብስ የዕድሜ ልክ ራስ ምታትህ እንዲሆን ፈቅደሃል በዚህ ምክንያት የሰው ልጅ እግዚአብሔር ስለምትበሉትና ስለምትለብሱት አትጨነቱ እስኪለው ድረስ ለምግቡና ለልብሱ የሚጨነቅ ፍጡር ሆኖ አረፈው ማቴ ፄ ነ ቭርሃን አናት ልብስና ምግብም ከሰው አገልጋይነት ወደ ሰው መለኪያነት ከፍ ብለው ሰውና ጆንያ ያለ እህል አይቶምም የአንጀራ ጉዳይ አህል ውኃ ነው አንተ የበላኸውገ ነሀ ምን ለብሼ ልውጣ ልብሴን ልቀይር የሚሉ ቃላት ከአፉ የማይጠፉ ሕይወቱና ማኅበራዊ ግንኙነቱ ክብሩና ውርደቱ ሳይቀር ከምግብና ከልብስ ጋር የተሳሰረ ሆኖ ቀረ የሰው ልጅ በውስን እድሜው ያለ ምግብ ከአንድ ሳምንት በላይ የማይቆይ የምግብና መጠጥ ጥገኛ ሆነ በአሁኑ ዘመን ሳይበሉ መኖር ምን ማለት እንደሆነ ማሰብ እንኳን የሚከብደን ለዚህ ነው መብላትና መልበስም በሰው ልጅ ሥነ ልቡና ላይ ትልቅ ጠባሳ የጣለና የሰው ልጆችን ማኅበራዊ ምጣኔ ሃብታዊና ሥነ መንግሥታዊ ሥርዓት ሳይቀር የሚወስን ከመሆኑ ባሻገር እኩል ሆኖ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረውን የሰው ልጅ ጌታና ሎሌ ደሃና ሀብታም ታናሽና ታላቅ በሚል መደብ ከፋፍሎ ምድርን አንደኛ ሁለተኛ ሦስተኛ ዓለም በሚል መደብ እስከ መከፋፈል የደረሰ ሆነ በዚህ ምክንያት ሰው በምድር ላይ ከሚኖርበት አጭር ዕድሜ ላይ ከእንቅልፍ የተረፈውን ግማሽ ዘመን የሚበላውን በማዘጋጀት ቁጭ ብሎ በመብላት የበላበትን ገበታ በማንሣት ልብሱን በማጠብ ልብሱን በመልበስ ልብሱን በማውለቅ የሚያባክነው ሆነ በበላ መመመ ወመመመውውሙ የብርሃን አናት በሰዓታት ልዩነት ውስጥ ምግብ የሚያስፈልገው ካልለበሰም ለሕመም የሚዳረግ የምግብና ልብስ ጥገኛ ሆኖ ቀረ የቀረውን ዘመኑንም የምግብ ዋስትናውን ለማረጋገጥ በሚሠራው ሥራ ላይ ተወጥሮ በወዙ እየበላ መኖር ሥራው የሆነ ፍጡር ሆነ ከምግብ ባሻገር የሰው ልጅ ማወቅ ፈልጎ ከፈጣሪ የተጣላ በመሆኑ የተፈጥሮ እውቀቱን ስላጣ እውቀትን ለማግኘት መማር ማንበብ አስፈልጎት ከምግብና ልብስ ውጪም ትምህርት ሌላው የሰው ልጅ ዕድሜ ፈጅ አድካሚ ዳገትና የሰው ደረጃ መለኪያ መሥፈርት ሆነ እንደ መላእክት ሳይማሩ የማወቅን ጸጋ ተጎናጽፎ የተፈጠረው የሰው ልጅ አንዱ ከአንዱ እግር ሥር ቁጭ ብሎ የሚማር የተማረውም በቀላሉ የማይገባው የገባውም የሚዘነጋው ደካማ ፍጡር ሆነ ያውም ዘርፍች መርጦ ለማወቅ እንጂ በሁሉም ነገር ላይ ለማወቅ ዕድሜውም የማይፈቅድለት ሲሆን ይህቺም እውቀት ሆና አንዱ በሌላው ላይ እየተኮፈሰ የሚመካበት ጉዳይ ሆኖ አረፈው ልብ አድርጉ ምግብ መብላት የተጀመረው ከሰው ልጅ ውድቀት በኋላ ነው እያልን አይደለም ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ እንደሚል ከዕፀ በለስ ውጪ ያለው የተፈቀደላቸው የዛፍ ፍሬ በሙሉ ይህን ያሳያል ዘፍ ፄ አዳምና ሔዋን በገነትም ሳሉ ምግብ ይበሉ ነበር ዓመ ያል የብርሃን አናት ሆኖም ምግብን የሚበሉት ረሃብ በእነርሱ ላይ ሥልጣን ኖሮት በሚያለገድድ ፍላጎት ተገፍተው የህልውና ጥያቂ ሆኖባቸው አልነበረም ልብስንም መልበስ የማያስፈልጋቸው በብርሃን ልብስ ያጌጡ ነበሩ ምድርን አጎሳቁለው የሚያስታግሱት ረሃብና ስግብግብነት አልነበረባቸውም ከእርግማን ወዲህ ግን ምድርም ስለተረገመች ሰው የፈለገውን ምግብ በደስታ የማታቀርብና የአዳምን የድካም ላብና ወዝ ካልጠጣች የማታፈራ ሆነች የሰው ልጅ በደረሰበት የምግብ ምርኮኝነት ምክንያትም ጠባዩ ተለውጦ ምድርን የሚያጎሳቁል እንደ ልጅ ስም ያወጣላቸውን እንስሳት ሳይቀር አሳድጎ አርዶ የሚበላ ሆነ ከእነርሱም ኃይለኞቹ አራዊት ገዢያቸውን የሰው ልጅ ካገኙ የማይምሩ ሆነው ተለያዩ አዳም ወደ ነበረበት ምግብን ያልተመረኮዘ ኑሮ ምን እንደሚመስል ለማየት የምትፈልግ ከሆነ ብቸኛው መንገድ ጾም ነው አብዝቶ የሚጾም ሰው ከምግብ ምርኮኛነት ወጥቶ የጥንተ ተፈጥሮ ማንነቱን ለማግኘት የሚታገል ሰው ሲሆን በዚህም ብዙዎች ተጠቅመው በሕይወት ሳሉ የገነትን ኑሮ ምንነት ተረድተዋል እንደነ አባ እንጦንስ ያሉትን ጾመኞች ሰይጣን ከመጀመሪያው ሰው አዳም ወዲህ አገዲህ ያለ ን። አላት ጌታችን የሐሰት አባት ብሎ የጠራው ይህ ቃል ጌታችን ናትናኤልን ባገኘው ጊዜ የተናገረው ቃል ሲሆን ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን በአጠቃላይ የሰው ልጅን የሚመለከት ቃል ነው ይላሉ በመሆኑም እግዚአብሔር ከበለስ ሥር አየሁህ ማለቱ ዕፀ በለስን በልቶ ጸጋው የተገፈፈው የሰው ልጅ የበለስን ቅጠል ለራሱ ግልድም ማድረጉን ለመግለጽ ሲሆን ኃጢአት ሰፍናብህ አየሁ ማለትም ነው ትርጓሜ ወንጌል አርባዕቱ ዘዮሐንስ ጓ ላህፎከክበር ፀቨከርክ የብርሃን አናት ዲያብሎስ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈው የመጀመሪያው ንግግሩም ሐሰት ነበረ እግዚአብሔር ከገነት ዛፍ ሁሉ አትብሉ አላለም እንደ አላዋቂ ሆኖ መቅረብ ሰይጣናዊ ስልት ነውና ጨዋታውን እንዳላወቀ ሆኖ ጀመረ የእግዚአብሔርን ቃል መለወጥ የተናገረው ላይ መጨመር መቀነስ ተጠራጥሮ ማጠራጠር ያን ጊዜ የተጀመረ መንገዱ ነው እግዚአብሔርንም ሁሉን ነገር ከልክሎ ፍጥረቱገ መተንፈሻ የሚያሣጣ ጨቋኝ አድርጎ መሳል የዲያብሎስ አካሔድ ነው ዮሐ ቿጓ ሔዋን መለሰች በገነት ካለው ከዛፍ ፍሬ እገበላለን ነገር ግን በገነት መካከል ካለው ከዛፉ ፍሬ እግዚአብሔር አለ አንዳትሞቱ ከአርሱ አትብሉ አትገኩትም ሔዋን ለእባብ የእግዚአብሔርን ሕግ ዘርዝራ ተናገረች ዕፀ በለስ የተከለከለ ዕፅ መሆኑን ዕፀ በለስን መብላትም የሚያመጣው ቅጣት ምን እንደሆነ ተናገረች ስለዚህ ሔዋን የበደለችው ባለማወቅ አልነበረም ሕጉን ጠንቅቃ ታውቃለች ሕጉን መተላለፍ የሚያመጣውንም ቅጣት ታውቃለች አንዳንድ ጊዜ ኃጢአት መሆኑን እያወቅን የምንሠራው ኃጢአት አለ ስለ እግዚአብሔር ቃል ያለን እውቀት ፍላጎታችንን መግታት አቅቶት ሕጉን እየተነተንን በጥቅሱ መቸ ን ቸን የብርሃን አናት ላይ እየተወያየን እንበድላለን ሔዋን ሕጉን አልረሳችውም የበደለቕችው ስለ ሕጉ እየቀጦራና ከአባብ ጋር ስለ አግዚአብሔር እየተነጋገሩ ነው ይላል የሂፖው ሊቀ ጳጳስ አውግስጢናስ ሔዋን ስለ ሕጉ ለእባብ በሠጠችው ማብራሪያ ላይ እግዚአብሔር ከተናገረው ላይ አንድ ቃል ጨምራለች እንደሚታወቀው እግዚአብሔር ክዛፉ ፍሬ አትብሉ ብሎ ሕግ ሲሠጥ ሔዋን ገና በአዳም ጎን ውስጥ ነበረች እንጂ ሰው ሆና አልተሠራችም ነበር እግዚአብሒር አምላክም ሰውን አንዲህ ብሉ አዘዘው ከገነት ዛፍ ሁሉ ትበላለህ ነገር ግን መልካምንና ክፈን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብላ ከአርሱ በበላህ ተን ሞትን ትሞታለህና። ጅሪ የብርሃን አናት ምክንያት ሆነች ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ እንዳለ እኮዘኮነቆ ረዳኢቀ አላኮነቶቀታሲተ ረዳትስ የሆነችው አይደለም ገዳዩ ሆነች እገጂ ሔዋን ይህን በማድረግዋ ራስዋን በፈታኝ ቦታ አስቀመጠች እርስዋ ለመውደቅዋ እባብን አሳሳችዋ እንዳደረገች እርስዋም ለአዳም የአሳሳችነት ሚናን ተጫወተች ሔዋን በሰይጣን ተፈትና ወደቀች አዳም ደግሞ በሔዋን ተፈትኖ ወደቀ እንደማለት ነው በዚህም ሔዋን ራስዋን በኃጢአት ፈተና ሥፍራ አስቀመጠች ጠቢቡ ሲራክ ጥገቁን ኃጢአት ከሴት ተገኘች ስለ እርስዋ ሁላችን አንሞቃለንገ ብሎ ሔዋንን የኃጢአት መገኛ አደረጋት ሲራ እግዚአብሔርም በኦሪት ዘፍጥረት ላይ ስለ ሔዋን የተናገረውን ነገር ቆይቶ ስለ ኃጢአት ሲደግመው እናገኛለን በዘፍ ፄ ላይ እግዚአብሔር ሔዋንን በረገማት ጊዜ ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል አርሱም ገዢሽ ይሆናል ብሎ ነበር በአራተኛው ምዕራፍ ላይ ደግሞ ለቃየን ስለ ኃጢአት ፈተና ሲነግረው ፈቃድኖ ወደ አገቶ ነው በአርሰዋየ ንገሥባት ብሎ የሔዋንን ሥፍራ በሰው ልጅ ደጅ በምታደባ ኃጢአት ተክቶ ተናግሯል ዘፍ ሂ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ኖኅተ ብርሃን ዘዕለተ ቀዳሚት የብርሃን አናት መ አይሁዳዊው የእስክንድርያው ፈላስፋ ፊሎም አዳምን በሰው ልጅ አእምሮ ነ ሴዋገገ በሰው ልጅ ስሜታዊ ደመ ነፍስ ዕባብን ደግሞ በፍትጦት ይመስላቸውና ስሜት አስፈላጊ ነገር ቢሆንም ለሕሊና መገዛት ያስፈልገዋል አለዚያ ፍትወት ያሸገፈዋል በማለት ሔዋንን በሰው አእምሮ ላይ ከሚመጣ ስሜታዊ ፈተና ጋር አነጻጽሮአታል ቅዱስ ጳውሎስ በአንድ ሥፍራ ሁሉ በአዳም እገደሚሞቱ ብሎ አዳምን ሲወቅስ በሌላ ሥፍራ ደግሞ የተታለለ አዳም አይደለም ሴቲቱ ግገ ተታልላ በመተላለፍ ወደተች ብሎ ሔዋንን ይወቅሳል የሐዲስ ኪዳን ሰው ነውና በሌላ ሥፍራ ደግሞ ሴት የለም ወንድ የለም ሁሉ በክርሰቶስ አገድ ነው ብሎ ያጽናናታል ፅቆሮ ፅጢሞ ገላ ቦፄ ያም ሆነ ይህ እንደ ሔዋን ለባልዋ ምግብ አቅርባ የተወቀሰችና የራስዋንም ሕይወት ያበላሸች ሴት የለችም መርዝ በጥብጠው ባሎቻቸውን ያጠጡ ጨካኝ ሴቶች ዜና እንኳን አንድ ሰሞን ጉድ ተብሎ ዝም ይባላል ሔዋን ግን ለክፍለ ዘመናት ባልዋን ባበላችው ፍሬ የወቀሳ ዝናም ይወርድባታል ምክንያቱም ያንን ዕፅ ራስዋ በልታ ለባልዋ ስታበላ በእርግማን ያደፈረሰችው የሰው ዘርን ሁሉ ምንጭ ነው ምንጩ ከተበከለ ውኃው የቱን ያህል ኪሎ ሜትር ቢፈስስ መርዛማነቱ የብርሃን አናት ሊጠፋ እንደማይችል ሔዋን በዚያን ቀን ሥራዋ በተረገመችው እርግማን ያመጣችው የዘረ ሔዋንን ሕመም የዘረ አዳምን ድካም ነበረና ሔዋን ሆይ ምን አደረግንሽ እያልን ማዜማችንን እንደሆን አንተውም ሔዋን ቀድማ እንደመብላትዋ ቀድማ ዕርቃንዋን እንዴት አልሆነችም። ብሎ ሔዋንን እንደ አዲስ ጠየቃት እያንዳንዱ ሰው የራሱን ታሪክ እንዲተርክ ፅድል የሚሠጥ እንጂ በአንዱ ወሬ ሌላው ላይ የሚፈርድ አምላክ አይደለም ስለዚህ ያደረግሽውን ሁሉ አዳም ነግሮኛል ብሎ ሔዋንን ከመገሠጽ ይልቅ ፍትሐዊው ዳኛ ለተከሳሽዋ እንድትናገር ለብቻዋ ዕድል ሠጣት ሔዋን ለእግዚአብሔር አባብ አሳተኝና በላሁ አለች ይህ ንግግርዋ ከአዳም ንግግር በብዙ እጥፍ የተሻለ ነው የሠጠኸኝ ሊት የሚለው የአዳም ንግግር እግዚአብሔርን ከተከሳሾች ቁጥር የሚጨምር ሲሆን አባብ አሳተኝ የሚለው ቃል ግን ፈጣሪን ከመወንጀል የጸዳ ነው ለሰው ልጆች ተገዢ ይሁን ብለህ የፈጠርከው አባብ አሳተኝና በላሁ ብትል ኖሮ አዳምን በመሰለች ነበር እርስዋ ግን ከእባብ ጀመረች እንጂ ያው አንተ የፈጠርከው አባብ አላለችም አሳተኝና በላሁ የሚለው ንግግርዋም ከአዳም ስጠችኝና በላሁ የሚል ንግግር እጅግ በጣም የተሻለ ነው ሰጠችኝና በላሁ ሲል ሙሉ በሙሉ ጥፋቱን ወደ ሔዋን የደፈደፈ አነጋገር ሲሆን አሳተኝና በላሁ በሚለው ውስጥ ግን እኔም ስቻለሁ ተታልያለሁ የሚል የራስን ቸቸቸ ቸፍ ቸፍ መቸቹ የብርሃን አናት ጥፋት ማመን አለበት ቅዱስ አምብሮስ ሔዋን ከአዳም ይልት መቃለልዋገ ተድማ አመነች ያለው ይህን ነው እግዚአብሔር በአዳምና ሔዋን መውደቅ ምክንያት የእርግማንን ቃል በተናገረ ጊዜ አስቀድሞ መናገር የጀመረው በሰው ልጅ ላይ ሳይሆን እባብን በመርገም ነበር ቅዱስ ኤፍሬም በዚህ ውስጥም የእግዚአብሔርን ፍቅር ያይበታል ቅዱስ ኤፍሬም አዳምና ሔዋን ሰምተው እንዲፈሩና ገስሓ አገዲገቡ ሲል አግዚአብሔር ፍርዱን አባብን በመርገም ጀመረ እንዳለ እባብ ቀድሞ የተረገመበት ሁኔታ ለአዳምና ሔዋን ለማሰብ ፋታ የሚሠጥ ነበረ በዚህም መሠረት የሰይጣን መሣሪያ የሆነው እባብን መናገር አገዳይችል አደረገው በምላሱ ሥር መርዝን አስተመጠበት ወደ አዳምና ሔዋን የተራመደበትንም አግሩገ ነሣው እባብ ሳይንስም ሳይቀር እንደሚያምነው እግር ያለው ቆሞ የሚሔድ እንስሳ እንዳልነበር እየተሳበ የሚሔድ የምድር አውሬ ሆነ ሊጠኮየዐፎ ዐ እ ክ ይጩራር ኣ ቦክርርጠ ከር ዓነበ ርበከጠርክሃ ቦክ ሀፎበር ቦ ። ፄ ድኅረ ተሰብረ አጽንዖ ለሰብእናነ ልሕኩት ለብሐዊ ክርስቶስ በማየ ሐዲስ ጥምቀት ሸክላ ሰብእናችን ከተሰበረ በኋላ ሸክላ ሠሪው ክርስቶስ በአዲሲቱ ጥምቀት ውኃ አጸናው ሠራው መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ መጽሐፈ ቅኔ ዝክረ ሊቃውንት ክፍል ገጽ ኔ ሊቀ ጠበብት አክሊለ ብርሃን ወልደ ቂርቆስ መርሐ ልቡና ገጽ የብርሃን አናት ስላለበት እግዚአብሔር የሰው ልጅን ሕመም ከበሽታው መነሻ አንሥቶ ሊፈውሰው ወደደ እግዚአብሔር የሰው ልጅን ያዳነበት መንገድ በዕለተ ዐርብ በመሰቀሉና መከራን በመቀበሉ ብቻ የሚመስለውና ከነገረ መስቀሉ ውጪ ያለው ጉዳይ የሚጠቅም የማይመስለው ሰው ካለ ነገረ ድኅነትን ጨርሶአልተረዳም እንደዚያ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔር በድንግል ማርያም ተፀንሶ ተወልዶ ሠላሳ ዓመታትን መቆየት ሳያስፈልገው ልክ የመጀመሪያውን አዳም እንደፈጠረው የሠላሳ ዓመት የሆነ ሥጋንና ነፍስን ለራሱ ፈጥሮ መለኮቱን አዋሕዶ ሰው መሆን ይችል ነበር ይህንን ቢያደርግም ሦስት ዓመታት በምድር ላይ አስተምሮ በጊዜው ተሰቅሎ የማዳን ሥራውን መፈጸም ይችል ነበር እርሱ ግን ማዳኑን የጀመረው በማሕፀን ከመፀነስ ነበር አረጋዊው ስምዖን ዓይኖቼ ማዳገህገ አይተዋል እንዳለ ማዳኑንም የጀመረው ሕፃን ሆኖ በመታቀፉ ነው ሉቃ የጌታ የማዳን ሥራ ወሳኙ ታሪክ ከመስቀሉ ጋር በችንካር የታሰረበት ብቻ ሳይሆን በድንግል ማርያም እቅፍ በፍቅር የታሰረበት ቅፅበትም ነው ክርስቶስ ሊያስታውሰው የማይፈልገው የልጅነት ሕይወት ያለው አይደለምና ስለ ክርስቶስ የሚሰብኩም ሁሉ ይህንን ድንቅ የሕፃንነት ጊዜውንና ያደገበትን ሸሽ መመ ፍር እን የብርሃን አናት ር ሁኔታ ቸል ሊሉ አይገባም ክርስቶስን በመሰተል ላይ አንደተሰተለ ሆኖ በሰዎች ልቡና እንዲሣል በመጀመሪያ በድንግል ማርያም እቅፍ እንደተወለደ ሆኖ መሣል ይገባዋል ልብህ ውስጥ ሳይወለድ የሚሰቀል ክርስቶስ ካለ ለወለደችው እናቱና ለድንቅ ልደቱ ዋጋ ልትሠጥ አትችልም መስቀል መሸከሙ ዘልቆ የሚሰማህ በልጅነቱ ያቀፈችውን ድንግል ማየት ስትችል ነው ሐሞትና ከርቤ መጠጣቱ የሚያስለቅስህ ድንግልናዊ ወተትን ካጠባችው እናቱ ጋር አብረህ ስትሆን ነው አልፋና ኦሜጋ እኔ ነኝ ላለው ክርስቶስ በምድር ላይ በቆየበት መዋዕለ ሥጋዌው አልፋው ድንግል ማርያም ስትሆን ኦሜጋው መስቀል ነበር የተሰቀለ ቀን ብቻ አይተህ ልታውቀው አትችልም ሁለተኛ አዳምነቱ ዘልቆ የሚሰማህ ወደ ልደቱ ስትመለስ ነው የሰው ልጅ ቁስልም የሻረው ጌታ ሊወለድ ካለበት ቅፅበት ጀምሮ ነው በገነት ዛፎች መካከል አንድ የረከሰ መልአክ እና አንዲት ሴት ተነጋግረው ተስማምተው ያበላሹትን የሰው ልጅ ታሪክ ድጋሚ ሊጽፈው የፈቀደው እግዚአብሔር በተቀደሰ መልአክና በአንዲት ሴት መካከል ንግግር አስጀመረ ሰይጣን በምድር ከሚርመሰመሱ አራዊት መካከል ተንኮለኛውን እባብን መርጦ ሔዋንን በማሳመን የሰው ልጅ ከገነት ዘ ክዓ። ሃ ዐክ ፍበ እግዚአብሔር ድጋሚ በአዲስ ተፈጥሮ ሊፈጥረን ወድዶአልና ከቀደመችው ሔዋን የተሻለች ሔዋንን ፈጥሮ አዲስ የማድረግ ሥራውን ጀመረ ፅቆሮ ከገነት ከተባረረች ወዲህ በነቢያት መጻሕፍት ስምዋ እንኳን ያልተነሣው የፍጥረት ክስ ያለባት ሔዋን ከተረገመች በኋላ የተናገረችው ሁለት ቃላትን ብቻ ነበር የመጀመሪያው ቃል ቃየንን በወለደች ጊዜ ስም ስታወጣለት ወጦንድ ልጅ ከአግዚአብሔር አገኘሁ ያለችው ነበር ሁለተኛው ንግግርዋ ደግሞ ቃየን በገደለው በአቤል ፋንታ በወለደች ጊዜ እግዚአብሔር ሌላ ዘር ተክቶልኛል ስትል ሴት አለችው የሚለው ነበር ከእዚህ በኋላ የሔዋን ድምፅ ተዘግቶአልና በቅዱሱ መጽሐፍ ላይ ሔዋን እንዲህ አለች የሚል ቃል አናገኝም የእርስዋ ብቻ ሳይሆን የሴት ልጅ ድምፅም በዚያው ተዘግቶ ሔዋኖች አንገታቸው ተደፍቶ ሊኖሩ ግድ ሆነባቸው ዘፍ የሔዋን ብቻ አይደለም የአዳምም አንደበት ከእርግማን በኋላ ተይዞ ነበር ለእንስሳት ሳይቀር ስም ሲሠጥ የነበረው ንግግር አዋቂው አዳም ከገነት ከተባረረ በኋላ አንዲህ አለ ተብሎ በመጽሐፍ የተጻፈለት ቃል በትካዜ ሆኖ የተናገረው ይህ ቃል ነው አዳምም ለሚስቴ ሔዋን ብሎ ስም አወጣ የሕያዋን ሁሉ እናት ናትና ዘፍ የብርሃን አናት ጨጨጨ ጨር ጨመ ከአዳም ንግግር ብንጀምር ፈጣሪው የቁርበት ልብስን አልብሶት ገነትን የሚያህል ቦታ እግዚአብሔርን የሚያህል ጌታ አጥቶ የሱራፊ የእሳት ሰይፍ ከጀርባው እየተገለባበጠበት ሲወጣ መጀመሪያ ያደረገው ነገር ግራ የሚያጋባ ነገር ነው የሠጠኽኝ ሴት ከዛፉ ሠጠችኝና በላሁ ብሎ ሔዋንን እንዳልከሰሰ ከገነት በእርስዋ ምክንያት ተባርሮ በወጣበት ቅጽበት ግን ለሚስቱ ሔዋን ሕይወት የሕያዋን እናት ብሎ ስም ማውጣትን የመጀመሪያ ሥራው አደረገ በእርስዋ ምክንያት ሞት ተፈርዶበት እየወጣ ሞቴ አንትፋቴ ብሎ ሊጮኽባት በሚችልበት ቅጽበት ለሚስቱ አስቀድሞ ካወጣላት የተሻለ ከእርስዋ ሁኔታ ጋር ግን ተቃራኒ የሆነ የሕያዋን አናት የሚል ስም ሸለማት አዳምና ሔዋን ምንም ከፈጣሪ ቢጣሉም መንፈሰ እግዚአብሔር ጨርሶ አልተለያቸውምና የሁለቱም ንግግር ትንቢት ነበረ የሔዋን የመጨረሻ ንግግሮች እንደ ባልዋ ሁሉ ከሁኔታዋ ለየት ያሉ ነበሩ አግዚአብሐር ወንድ ልጅ ሠጥቶኛል ብላ የጠራችው ቃየን ወንድ ልጅዋን የሚነጥቅ ነፍሰ ገዳይ ሆነ ዘር ተክቶልኛል ያለችው ሴትም አቤልን ከመተካት ያለፈ ለሔዋን የጠቀማት ምንም ነገር አልነበረም በሁለቱም ንግግሮችዋ ውስጥ አንዳች የምትናፍቀው ነገር እንዳለ አንዳች የምትቃትትለት ተስፋ እንዳላት ማየት ይቻላል የብርሃን አናት አግዚአብሔር ወጦንድ ልጅ ሠጥ። ኛል የሚለው ንግግርዋ ከቃየን ይልቅ ሕፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሠጥቶናል ለተባለለት ነፍስ አድን ልጅዋ ለክርስቶስ የሚገባ ስም ነበር ሔዋንስ የሞት ምክገያቅት የሆነ ታየንገን ወለደች ማርያም ግን ሁሉን ወደ ሕይወት የሚመራውን ቃልን ወለደች ሔዋግስ ወለደት ቃየፅፃ ዘውእቱ ምክግያተ ኖተ ወማርያምስወሰደትቃለዘውእቱመራሔኩሉኀበሕደወተት ይላል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አግዚአብሔር ዘር ተክቶልኛል የሚለው ቃታልዋም የሠራዊቶት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስተርልንገ ኖሮ አንደ ሰዶም በሆንነ አንደ ገሞራም በመሰልን ነበር ለተባለላት ለሴቲቱ ድንግል ማርያምና ለዘርዋ ክርስቶስ የተገባ ስም ነበር ኢሳ ፅሀ አዳም ሔዋንን የጠራበት የሕያዋገ አናት የሚል ስም በእርግጥም ለልጆችዋ ሞትን ላወረሰችው ሔዋን የሚስማማ አልነበረም እርሱ በተኛበት ሳያያት የተፈጠረችውን ሔዋንን በተሠጠው የትንቢት ጸጋ ከጎኑ መፈጠርዋን አውቆ ይህች አጥገት ከአጥገቴ ናት ያለው አዳም ነቢይ ስለነበረ ነው ዘቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ሃይማኖተ አበው ንባቡና ትርጓሜው ቿኒ ቦከበ ርከርዌብቢ ንክ ርኗክር ኣ ዐ ኣፎርዜቧ ክ ከረ እከሀና ጤዘኩ የብርሃን አናኑ አሁንም የሕያዋን እናት ብሎ ነቢዩ አዳም እየተናገረ ያለው አጠገቡ ስላለችው ሔዋን ሳይሆን ትንሣኤና ሕይወትን ወልዳ ከሞት ፍርድ ስለምትገላግለው መድኃኒትን ወልዳ ቁስሉን ስለምትፈውስለት በተስፋ ስለሚጠብቃት በዓይኑ ስላላያት የኋለኛይቱ ሔዋን ስለ ድንግል ማርያም ነበር አባ ሕርያቆስ ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋ» አገቺ ነሽ እንዳለ አእዳም አመቤታችን ማርያም ከአርሱ አብራከ አገድትከፈልለ ከሔኤዋገም ማሕፀን አንድትጦለድ አውተ ሔዋንን ሕይፀኒ ነሽ ይላት ነበር የሂፖው ሊቀ ጳጳስ አውግስጢኖስ እንዳለው በእርግጥ ሔዋን ድገግል ግርያምገ በዘመን ትቀተድማታለች ሔዋን ግገ አገደሆነች ያወትነው ግን ድንግል ማርያም ሰትመጣ ነው በእርግጥም የምቅመቸው ረዳት አንፍጠርለት በሚለው ቃል ላይ ያለው ረዳቅ የሚል ስምም እንዲሁ ከሔዋን ይልቅ ለብላቴናዋ ሔየ። ይህች ድገግል ማርያም ለአባቱ ራሱን የሚናገር መሥኖዕትና ገጹሉሕ ዕጣን አድርጎ አሳርጎ ለብዙኃገ ቤዛ የሞተውን በደሙ መክፈኃነት የገነትን በር ለጻድቃገ ነፍሳት የከፈተውን ከሱራፊ እጅ የአሳት ጉጠቶገ ያስጦገደውን ሕይወትን ወልዳለችና ለሰው ጦገንም ሕይወት ሆናለችና ረዳት መባል ለድንግል ማርያም ይገባታል የሔምዎን መድኃኒት አበው ጦወድተው ይነ በአጅ ዘግይተው ይክብሩ በልጅ እንደሚሉት የአዳምና ሔዋን ኀዘንና መከራ የተወገደው በኋላ ባገጂት ልጃቸው ነው አባ ሕርያቆስ ወብኪ ተሐደሰ ቀዳሜ ኩሉ ፍጥፕረት የፍጥረት ሁሉ መጀመሪያ በአንቺ ቃደሰ እንዳለው ድንግል ማርያም ወላጆችዋን አዳምና ሔዋንን ዳግም የወለደች ልጃቸው ናት አባ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፕኖጎኅተ ብርሃን ዘዕለተ ቀዳሚት የብርሃን አናኑ ጊዮርጊስ አቡፃዛለሔዋግዓተወልደእምወሰተሔዋጓግየሔዋን አባነ ከሔዋን ልጅ ተወለደ እንዳለው እርስዋ የአዳምና ሔዋንን ፈጣሪ ወልዳ ለወላጆችዋ አያት መሆን የቻለች ናት ለክፍለ ዘመናት የዘለቀ ኀዘን ያደቀቀሽ እናታችን ሔዋን ሆይ በትንሽዋ ልጅሽ ትጽናፒ ዘንድ ነይ ተመልከቺ እግዚአብሔር በደይን ሲኦል የጣለሽና በአንቺ ምክንያት ወደ ሲኦል የሚወርዱትን እያየሽ የምታለቅሺዋ ሔዋን ሆይ የሴት ልጅሽ የማሕፀንዋ ፍሬ ሲኦል ድረስ መጥቶ አንቺን እስከነ ልጆችሽ እንደሚያወጣችሁ ልንናገር ነውና ወደ እኛ ነዩ ቅዱስ ኤፍሬም አነሆ ዛሬ ሔዋን በሲኦል ሆና ደስ ይበላት የሴት ልጅዋ ልጅ የአናቱን አናት ሊፈውስ የሕይወት መድኃኒት ሆኖና ወርዶለልና ብሎ የዘመረልሽ ሔዋን ሆይ ሞት የሚያመጣውን የዕፀ በለስን ፍሬ የታቀፍሽው እናታችን ሆይ ታናሽዋ ልጅሽ በእጆችዋ የሕይወትን ፍሬ ታቅፋ አይተሽ ትጽናፒ ዘንድ ፈጥነሽ ነይ ግዒኦ ሔየዓ ክመ ትትፈፅሒ በሞገለ ወሰትዚ እስመ አምጽስተ ሰቪሺ ሕደወተሔዋን ሆይ ሕይወትን አምጥታልሻለችና በሴት ልጅሽ ሞገሰ ደስ ይልሽ ዘንድ ነይ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምሥጢር ። የተደሙት ነገሮች ያልፋሉ ድገግሊቱ ስትወልድ ሁሉም ነገር ዳግም አዲሰ ይሆናል ይላል ማር ያዕቆብ ኣ ዜከ ዐ ጓርቦከ ሄ ዐበ ከዩ ጠፀ ዐ ከሩ ኮበ የብርሃን አናት መጽሐፈ ሄኖክ ስለ ቅዱስ ገብርኤል ሲናገር በአባቦች ላይ በገነትም ባሉ ጻድታን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ መላእክት አንዱ ትዱስ ገብርኤል ነው ይላል ሄኖ ኔ በእባቦች ላይ ሥልጣን ያለው ገብርኤል በእባብ ምክር የመጣውን ጥፋት ሊለውጥ የሰውን ልጅ ሁሉ ወደ ገነት ጻድቃን ኅብረት ሊደምር እግዚአብሔርን በምትሸከመዋ የሐዲስ ኪዳን ኪሩብ ድንግል ማርያም ፊት ቆመ እባብ ሔዋንን ለማሳመን ብዙም አልተቸገረም ነበር ቅዱስ ገብርኤል ግን ታናሽዋን ድንግል በቀላሉ አላሳመናትም ሔዋን ለእባብ አንድ ጥያቄ እንኳን አልጠየቀችውም ምንም ታል ሳትናገር አምና ሞትገ ተመሰች። በሔዋገ የወያትን ሁላችን በድንግል ማርያም ተነሣገ ይላል ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ሔዋን ዕፀ በለስን እያየች ለዓይንዋ ደስ ብሏት ለሰው ልጆች የሞትን ፍሬ ሠጠችን ማርያም ግን መንፈሴ በመድኃኒቴ ደሰ ይላቃል ብላ የማሕፀንዋን ፍሬ መድኃኒታችንን ሠጠችን ዲያብሎሰ አምላክ መሆንን ለአዳምና ሔዋን ቀሰፋ አንደሠጣቸው ገብርኤልም ለማርያም በሥጋዋ አምላክን መውለድን ተስፋ ሠጣት በክመ አስፈዎህዬ ዲያብሉለ ከዊነ አምላክ ሰአዳም ወሰሔዋዓ ክማፁ እለፌፈፃ ገብርኤዕፅ ሰማርያም ወፈዲ አምላክ በመሪጋ የሚያስደንቀው ሔዋን አምላክ መሆንን ፈልጋ ከዛፉ ፍሬ በትዕቢት ቀጠፈች ማርያም ግን እንኳን አልፋ አምላክ ለመሆን ልትፈልግ አምላክን ትወልጃለሽ ስትባል እንኳን የጌታ ባሪያው ነኝ ብላ በትሕትና ተናገረች በእባብ ሥጋ ተሰውሮ ለማታለል ወደ ሔዋን የመጣው ዲያብሎስ ወደ ድንግል ማርያም መጥቶ ተመሳሳይ የማታለል ሙከራ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ብለን እናስብ ወደ እርስዋ ዲያብሎስ ቢመጣ ኖሮ ብዙው ነገር ዐ ረሀከ ክ ሂከሩ ኒዘፎበ እ በኮህቦ የብርሃን አናት ጨኤመመጨጩ ያልጠበቀው ይሆንበት ነበር መከበር ፈልጎ ጦድተህ ብትሰግድልኝ ዓለምን እስጥሃለሁ እስከማለት የሚደርሰው የውዳሴ ናፋቂ ዲያብሎስ ታናሽኖ ብላቴና ይህ አገዴት ያለ ሰላምታ ነው እያለች ለመቀበል ስትፈራ ከማየት በላይ ምን ሊያበሳጨው ይችላል። ሒሔኖገ የእግዚአብሔርገ ትአዛዝ ጠብቃስ ቢሆገ በገነት ፍሬዎች እየተደሰተች ብቻዋገ ከባልዋ ጋር በኖረች ነበር ማርያምም የኃጢአትዋን ፍዳ ለማስተረት ከልጅ ልጆችዋ ባልተወለደች ነበር ያሳታት የእባብም መርኩ በክርስቶስ በመለኮቱ ጨውነት አልጫ ባልሆነ ነበር እግዚአብሔር በሔዋን ላይ ያወረደው እርግማንም በድንግል ማርያም ምክንያት ተለውጧል እግዚአብሔር ለሴት ልጅ በቁጣዬ ቀሥፌ በፍቅሬ ምሬሻለሁ ያለበት እና ሐዋርያውም ሴት ልጅን በመውለድ ትድናለች ያለበት መንገድ ልጅን መውለድ ከሰው ልጅ እርግማን ማስታወሻነት ወደ ሰው ልጅ መዳን መንገድነት በመለወጡ ነው ፈቃድሽ ወደ ባልሽ ይሆናል በምጥ ትወልጃለሽ የሚለው የሴት ልጅ እርግማንም ያለ ወንድ ዘር ወንድ ልጅን ትወልጃለሸ በሚል ቃለ ብሥራት ተተካ ኢሳ ኛ ጢሞ ሴቶች በምጥ ተጨንቀው ሲሰቃዩ የሔዋንን መረገም እያሰቡ ይማረሩ ነበር በሐዲስ ኪዳን ያሉ ሴቶች ግን ሔዋንን መውቀስ እርግፍ አድርገው ትተው የመድኃኒትን እናት ማርያም ማርያም እያሉ ይወልዳሉ የባሪያይቱን ሔዋንገ መዋረድ አይቶአልና በምጥ ላይ ያሉ ትውልድ ሁሉ የተረገመች ሲሏት እንዳልኖሩ ድንግል ማርያምን ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ነሸ ይሏታል በወላዶች ሁሉ ቤት ስምዋ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምሥጢር ፅ እየተጠራ ከመወቀስ ሔዋንን ያዳነቻትን ድንግል ማርያም የሔዋን መድኃኒት ሆይ ደሰ ይበልሽ እያልን የምናመሰግናት ለዚህ ነው የአግዚአብሔር የጥበቡ ሥራ ምን ይደገት በምጥ በጋር በልብ ኀዘን ትወልድ ዘንድ የተፈረደባት ማሕፀን የሕይወት መገኛ ሆነች ከባሕርያችገ መርገምን የሚያስወግደውን ያለ ወገድ ዘር ወለደችው ሰለ ሔዋን የገነት ደጅ ተዘጋ ዳግመናም ስለ ድንግል ማርያም ተከፈተልን ከዕፀ ሕይጦትም አንበላ ዘገድ አደለንገ ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ በሌላ ሥፍራ ደግሞ ሔዋንና ድንግል ማርያምን የሰው ልጅ ሁለት ዓይኖች ናቸው ይላል ማርያምና ሔዋን የአንድ ሰው ሰውነት ላይ ያሉ ዓይኖችን ይመስላሉ አገደናው የግራ ዓይን የታወረና የጨለመ ሌላኛው ደግሞ አጥርቶ የሚያይና ለመላው ሰውነት ብርሃገ የሆነ ዓይንን ይመሰላሉ ይህ ዓለም ሁለት ዓይኖች ነበሩት። የተደመ መጠበብህን አስብ አንጂ የጠፍዖኑ ለመዕሌሉ ሠዓፈ ኪነተክ ዘተካተ ሐፈ እንዳለ እግዚአብሔር በከበረች ምክረ ሥላሴ እንፍጠር ብሎ የሠራውን የሰውን ልጅ ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮታልና በድንቅ ፍጥረቱ ጨክኖ ሊያጠፋው አልወደደም ቅዱስ አትናቴዎስ መለኮታዊው አጣብቂኝ ከ በከኬበ በፀጠ ብሎ የገለጸው ፍቅር ወይንስ ፍርድ የተሰኘ የእግዚአብሔር መንታ መንገድ የመጣው እንግዲህ እዚህ ላይ ነው በእግዚአብሔር ፊት ቅዱለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ መልክዓ ሕማማት የብርሃን አናት አሥ ባብ መ ር መሥ ሣብኝ የሚታዩት ሁለት ምርጫዎች ነበሩ አንደኛው ፍርዱን በይቅርታ ሽሮ ማንሣትና ሰውን ወደነበረበት ክብሩ መመለስ ነው ሁለተኛው ደግሞ አስቀድሞ የተናገረው ፍርዱን ማጽናትና አዳምን ለተፈረደበት ዘለዓለማዊ ፍርድ አሳልፎ መሥጠት ሁለት ሞትን እንዲሞት በሥጋም በነፍስም በምድርም በሲኦልም የተቀጣ ሆኖ እንዲቀር መተው ነው እግዚአብሔር የሰው ልጅን ውድቀት የማይሻ አምላክ የመሆኑን ያህል የእውነትና የፍትሕ አምላክም ነው አስቀድሞ የዛፉን ፍሬ በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህ ብሎ በሥጋ ሞት ላይ የነፍስ ሞት እርሱም ወደ መቃብር በመውረድ ላይ ሲኦል መውረድ በሰው ልጅ ላይ እንደሚመጣበት ተናግሯል የሰው ልጅ የተነገረውን ቸል ብሎ የዲያብሎስን ሞትን አትሞቴም የሚል ምክር ሰምቶ ከክብሩ ተዋረደ በሰይጣንን ምክር ሰምቶአልና የአጋንንት መጫወቻ ሆነ ከመሐሪው አባት እቅፍ ወጥቶ በጨካኙ ገዢ ሥር የወደቀውን አዳምን ማየት ለእግዚአብሔር የምሕረት ዓይን ደስ የሚያሰኝ አልነበረም እግዚአብሔር በሰው ልጅ ላይ ፍርዱን እንዳያጸና ይህን እንዳያደርግ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ ያለው ጥልቅ ፍቅርና ምሕረት አላሰናበተውም ምን ቢበድለኝ ፍጠረኝ ሳይለኝ ፈጥሬዋለሁና ልምረው ይገባናል የሚል በፈታሒነት ላይ የተጨመረ መሐሪነት በእርሱ ዘንድ ነበረ ፍጹም የንስሓ ኀዘንን አዝኖ ነበረ ከአዳም ማረኝ ማለት ጋር አንድ ሆኖ ሳለ በፈረደው ፍርድ መጽናትንና የብርሃንአ በዚያ ላይ አዳም ከመጀመሪያው በደለኛ ከዲያብሎስ በተጽ ይሙት በታ ማለትን እግዚአብሔር አልወደደም ኀዘንና ጸጸት ተቀብሎ ቅጣቱን ቢተውለት ይችል ነበር ይህን ቢያደርግ በሌላ በኩል አምላክ የሰውን ልጅ እንዲሁ ይቅር ቢለውና የአዳምን ግን አስቀድሞ የተናገረውን ትሞታላችሁ የሚል ቃል ሐሰት የሚያደርገ ሲሆን ዲያብሎስንም አኔሰ ምን አልሁ። ደይናፍቅቦቱዲያብሉስወይበልእመስኮነዝግቱ አምላክ እምኢገብረ ክመዝ ወኢያፅርዓ ዘግተ አስከ ሴፈተስቅለቴ የዲያብሎስ ሥራ የፈረሰው ከሁሉም ነገር በላይ አምላክ ሰው በመሆኑ ምክንያት ሰው አምላክ በመሆኑ ነው እርሱ ለተንኮል ብሎ ብትበሉ እንደ እግዚአብሔር ትሆናላችሁ ያለውን ቃል እግዚአብሔር የወደቀውን የሰው ልጅ ለማንሣት በወደደ ጊዜ ፈጸመው የሰው ሥጋ ከመለኮት ጋር ተዋሐደ የመለኮት የሆነም ሁሉ የሥጋ ሆነ እግዚአብሔር አዳም በወደቀ ጊዜ አዳም ከአኛ እገደ አገዱ ሆነ ብሎ የተናገረው ትንቢት ተፈጸመ ዘፍ የ ሰይጣን ሰውን ለማዋረድ ያቀረበው ምክር እግዚአብሔር መጨረሻ ላይ ሰውን ለማክበር ምክንያት አደረገው ሰውን ከፈጣሪ ለማጣላት ያነሣው አሳብ ሰውን ፈጣሪ ። ቅዱስ ገብርኤልም ያገኛናት በቤትዋ ሆና ነበር ቅዱስ ገብርኤል ሌሎችን ሲያበሥር ዳንኤል ሆይ ታልህ ተሰምቶአልና ወደ አንተ መጥቻለሁ ዘካርያስ ሆይ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ እንዳለው ድንግሊቱን ማርያም ሆይ ጸሎትሽ ተሰምቶልሻል አላላትም ምክንያቱም ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ለመሆን አንድም ቀን ጸልያም አስባም አታውቅም ብዙ የእስራኤል ደናግል መሲሑን አኔ አጦልደው ይሆናል ብለው ድንግልናቸውን ጠብቀው ኖረዋል እርስዋ ግን የተመረጠችው ራስዋን አጭታለት ለማታውቀው ለየጠከር ርዐስርፎበዘቨ ነዘህነበኔ ከር እነርፎክበር ኮእሸ ጻሬጠር ነዌ ኮከኮ ጉዳይ ነበር እግዚአብሔርን በልብዋ እንጂ በማሕፀንዋ ፀንሶ መኖር በእርስዋ ዘንድ አሳብ ሆኖ አያውቅም ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ይላል ብዙ ሴቶች ድንግል ትፀንሳለች የሚለውን ትንቢት ሰሙ የነገሥታት ሴት ልጆችና የባለጠጋ ልጆች መሲሐገ ሊወልዱ በተስፋ ተጠባበቁ አርሱ ግን ክድሆች ልጅ ተወለደ ጌታ ሆይ በአንተ ምክንያት የነገሥታት ልጆች በድሆች ልጅ ቀኑ ወደ ደሃዋ ቤትም ነገሥታት እጀ መንሻ ይዘው ሔዱ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅም በመዝሙረ ዳዊት ትርጓሜው መኝታውን በጦርት ያጌጠ ማድረግ ሲችል በግርግም ውስጥ ማድረግን መረጠ አናቱቴገም ከገግሥታት አገዲቱን ማድረግ ሲችል አላደረገም ብሏል ድንግል ማርያም እንዲህ ናት ታላላቅ ሀብታትን ሳትጠይቅ የተቀበለች ሳትለምን የተመረጠች ሳታገባ የፀነሰች ሳታምጥ የወለደች ድንግልናዋን ሳታጣ እናት የሆነች አንዳች ሳትሻ ሁሉን ያገኘች የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራ እርስዋ ናት ዖ ፍ ከከ ርከቦሀኪ ዐክቤክርክሸኘ ቦክ ከፍ ቬነ ዐረብ ኣ የብርሃን አናት ሶርያዊው ድንግሊቱን ልጅ ለመውለድ ከተማፀኑ ሌሎች ሴቶች ጋር እያስተያየ እንዲህ ይገልጻታል ሥሐና የሳሙኤል አናት ለመሆገ ሰክረሻል እአሰክትባል ድረስ ጸለየች። አገቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሸ ልብ በሉ ገብርኤል ወደ ዳንኤል በተላከ ጊዜ ንግግሩን የጀመረው እንዲህ ነበር ዳንኤል ሆይ አኔ ዛሬ ወደ አገተ ተልኬያለሁና የምነግርህን ቃል አስተውል ተጥ ብለህም ቴም ወደ ሊቀ ካህናቱ ዘካርያስ በተላከም ጊዜ የንግግሩን መክፈቻ ዘካርያስ ሀሆዶ ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራ የሚል ነበር መልአኩ ነቢዩንና ካህኑን ያናገረው አስተውል ቀጥ ብለህ ቁም አትፍራ በሚል መግቢያ ነበር የብርሃን እናት ወደዚህች ድንግል ሲመጣ ግን በቀጥታ ስለመጣበት ጉዳይ መናገርን አላስቀደመም በስምዋ እንኳን አልጠራትም እሳታዊው መልእኦክ ገብርኤል በዓሥራ አምስት ዓመትዋ ብላቴና በድንግል ማርያም ፊት ቆሞ ለእርስዋ የሚገባን ምስጋናን የተሞላ ሰማያዊ ሰላምታ አቀረበ ቅዱሳን መላእክት የዘወትር ሥራቸው በደስታ ፈጣሪያቸውን ማመስገን ነው ነቢዩ የታሉን ድምፅ የምትሰሙ ወመላእክቴ ሁሉ አግዚአብሔርን አመሰግኑ እንዳለ ቅዱሳን መላእክት ቅዱስ ትዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ አግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልቃለች እያሉ ሲያመሰግኑ ተገና ሌሊት አያርፈም ኢላ ራእ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በየትኛውም ሥፍራ ቅዱሳን መላእክት ለሰው ተገልጸው የአክብሮት ሰላምታ እንደሠጡ ወይንም አንቼ ከሴቶች የተባረክሽ ነሽ ብለው ምስጋና እንዳቀረቡ አልተጻፈም ለዚህች በዕድሜዋ ገና ታናሽ ለሆነች ድንግል ይህን ሰላምታ ያቀረበው ከመላእክት ሠራዊት አንዱ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፊት ከሚቆሙት ከዋነኞቹ የሠራዊት አለቆች አንዱ የመላእክት አለቃ ገብርኤል ነው ይህ መልአክ በአክብሮት ከፊትዋ ቆሞ ደስ ይበልሸ ብሎ ለዚህች ድንግል ያቀረበው ሰላምታ ተሰምቶ የማያውቅ ነበረ ይህ ሰላምታ እንኳን ሌላውን ሰው ሰላምታው የቀረበላትንም ድንግል ያስደነቀ ነበር ሮሮምመ ማው በይ በዚህም ምክንያት ቅዱሳት መጻሕፍትን የምታውቀው ድንግል ማርያም ይህን ሰላምታ ለሌላ ሰው ሲቀርብ በመጻሕፍት ስላላነበበች ይህ አገዴት ያለ ሰላምታ ነው። መጽሐፈ ባሕርይ አንቀጽ ሂ ፀሐይ አሳታሚ ዓም የብርሃን እናት የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ በፍጹም ልብሽ ሐሴት አድርጊ ደስም ይበልሽ ብሎ ነበር ኢሳ ዘካ ሀዘ ሶፎ ነቢያቱ ለእግዚአብሔር ሀገር ለእስራኤልና ክርስቶስም የቃላቴ ንጉሥ ከተማ ብሎ ለጠራት ለጽዮን ኢየሩሳሌም ደስ ይበልሽ ብለው ነበር ማቴ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይህን ለሀገር የቀረበ የምስጋና ቃል የእግዚአብሔር ሀገሩ ለመሆን ለተመረጠችው ማሕፀንዋን ከተማ አድርጎ ሊያድርባት ለተመረጠችው ለእውነተኛዋ ጽዮን ለድንግል ማርያም ደገመው ወደ ነቢያት ቅዱስ መንፈሱን የላከው እግዚአብሔር የላከውና ከላይ ወደታች እንደሚፈስ ወንዝ ከአርያም ወደ ምድር የወረደው ገብርኤል ድንግሊቱን ደስ ይበልሽ ብሎ እንደ ከተማ እያነጋገረ የጦንዝ ፈሳሾች የአግዚአብሔርን ከተማ ደሰ ያሰኛሉ ልዑል ማደሪያውን ተደሰ የሚለው ትንቢትም ስለ እርስዋ የተነገረ መሆኑን አስረዳን መዝ ሣጌ» ቅዱስ ገብርኤል ደስ ይበልሽ የማለቱን ምክንያት በእርስዋ የተከናወነውን ነገር ሁሉ እያሰብን የምናብራራው ነው ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ መባል ከፍጥረታት ሁሉ ይልቅ ለአንቺ ይገባል በሞስሉ የሚፈውሰውን መድኃኒት ልትወልጂ ነውና ደስ ይበልሽ በጨለማ ለሚሔዱ ሁሉ የሚያበራው ብርሃንን ልትወልጂ ነውና ደስ ይበልሽ የብርሃን አፍ በሞት ፍርድ ለተያዙ ሁሉ ሕይወትን ልትወልጂ ነውና ደሰ ይበለሽ ቅዱሳን አባቶቻችን ደስ ይበልሽ የሚለውን ቃል ጥልቀትና እምቅነት ከሌሎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነታዎች ጋር በግማገና አብራርተውታል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ተፈሥሒ ፍስሕትን በተረጎመበት ድርሳን እንዲህ ብሏል እግዚአብሔኤር ከሥጋሽ ሥጋን ከነፍስሽ ነፍስን ነሥቶ በአገቺ ሰው የሆነ ሙሸራ ከጨጉላው አገንደሚወጣ ከአገቺ የወጣ አመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ መዝ ቨ የጠፋ በግ አዳምገ የፈለገውን ባገኘውም ጊዜ የተሸከመውን ቸሩን አረና የወለድሽልን ሆይ ደስ ይበልሽ ሉቃ እግዚአብሔር በሲኦል የጣላት የሔዋን የሚጎዳ ማሠሪያዋ ባንቺ የተቴረጠላት እመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሸ ዘፍ ይ አግዚአብሔር በብሩህ ደመና ተጭኖ መጥቶ በማሕዐንሽ ያደረ አመቤቴ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሸ መዝ ኢሳ በቅዱሳኑ ላይ አድሮ የሚኖር ካገቺ ሰው ሆኖ የተገለጠልንገ አመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ኢሳ ፄ ከአብ ከመገፈስ ትዱስ ጋር የምንሰግድለት ታል ከአንቺ ይወለድ ዘንድ የወደደ አመቤታችን ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ የብርሃን አናት እኔ ለምአመናን ወንጌልን የማስተምርለት የጌታዬ አናቴ አመቤቴ ማርያም ሆይ ደሰ ይበልሽ ከጦለድሸው በኋላ ማኅተመ ድንግልናሽ አገዳይለወጥ አድርጎ የጠበቶሽን አማኑኤልን የጦለድሸው አመቤቃችን ግርያም ሆይ ደስ ይበልሸ። ገውድ በ የብርሃን አናት ገብርኤልም ሴት ብለው የጠሯት አስቶድሞ ሒዋን በተጠራችበት መንገድ ነው ይላል በእርግጥም ቅድስት ማርያም ከተለመደው ውጪ ሳትወልድ በፊት ሴት ከወለደች በኋላም ድንግል ተብላ የምትጠራ የተለየች ናት ሴት በሚለው መጥሪያ ልጅዋም መላእክቱም ሐዋርያቱም የጠሯት ግን ሌላ ጥልቅ መልእክት ስላለው ነው እርስዋ እግዚአብሔር በአገተና በሴቂቁ በዘርሀና በዘርዋ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ ካለ በኋላ አርሱ ራስሀገ ይቀጠቅጣል አገተ ሰኮናውን ትቀጠትቅጣለሀ በማለት በትንቢት የተናገረላት ሴት ድንግል ማርያም መሆንዋንና ዘርዋ የተባለውም አሕዛብን በብረት በትር የሚገዛው የሰላም አምላክ ለይጣገን ከአግራችሁ በታች ፈጥኖ ይተጠቅጠዋል የተባለለት ክርስቶስ መሆኑን ለግስረዳት ነው ዘፍ ሮሜ ፄ ራእ ገብርኤል ድንግሊቱን ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ሲል ከወንዶችና በአጠቃላይ ከፍጥረታም ሁሉ ይልቅ በቅድስናዋ የምትበልጥ መሆኑን ስቶት አይደለም ቀጥሎ የሚነግራት ዜና ትፀንሻለሽ የሚል ነውና መፅነስና መውለድን በተመለከተ ከወንዶች ጋር ልትነዝር ፆ ፐርጢክኪ ዐር ነ ዘፔበ ሼህ መመመ የብርሃን አናት አትችልም በዚያ ላይ ይህ ምስጋና ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሸ የማሕፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ብሎ በኤልሳቤጥ ቤት የሚቀጥል ነውና ድንግሊቱን በማሕፀንዋ ፍሬ ከወንዶች ትበልጣለች ብሎ ማነፃፀር የሚሆን አይደለም ከሌቶች ይልቅ የተባረከች የሚለው ምስጋና ከድንግሊቱ በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ለሌላ ሴቶች የቀረበ ይመስላል አንደኛይቱ ከሌቶች ይልቅ የተባረከች ትሁገ በድንኳን ውሰጥ ከሚኖሩ ሴቶች ይልቅ የተባረከች ትሁገ ብለው ዲቦራና ባርቅ የተቀኙላት ኢያዔል የተባለች ሴት ስትሆን ሁለተኛዋ በጠቢቡ ሰሎሞን መጽሐፍ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አንቺ ግን ከአነርሱ ትበልጫለሽ ተብሎ የተጻፈላት ሴት ናት መላ ኛ ምሳ ሀ ኢያዔልን የባረከች ያሰኛት የእስራኤልን ልጆች ሃያ ዓመት ሙሉ ያስጨነቃቸውን ሲሣራ የተባለ ሰው በተኛበት አግኝታው መዶሻ አምጥታ የድንኳን ካስማ በጆሮ ግንዱ አስገብታ ስለገደለችው ነበር መላ ይህ ሰው ለገደለች ሴት የቀረበ ምስጋና ለንጽሕት ድንግል ከቀረበው ምስጋና ጋር ሊደራረስ አይችልም ያመሰገኗት ምስጋናም በድገኳን ከሚኖሩ ሴቶች በመለየትዋ ብቻ ነበር በዚያ ላይ ዲቦራና ባርቅ ኢያዔልን የተባረክሽ ሁፒ አሏት እንጂ የተባረክሽ ነሽ አላሏትም ሸሸ መሙ የብርሃን አናት የተባረከች የምትሆነውም የተመረቀችው ምርቃት ከሠራላት ነው ገብርኤል ግን ድንግል ማርያምን የተባረክሽ ነሸ አላት እንጂ የተባረክሽ ሁሺ አላላትም ተባርካ አገኛት እንጂ መልአኩ አልባረካትም የተባረክሽ ነሽ ማለቱ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ የሌለብሽ በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍሰን የምቃድይ አንቺ ነሽ ሲል ነበር ጠቢቡ ሰሎሞን ከሁሉ ትበልጨለሽ ያላት ሴትም እንዲሁ ከድንግል ምስጋና በታች ናት የተመሰገነችው ሴት ትዳርዋን በአግባቡ የምትመራ ቤተሰብዋን በሚገባ የምታስተዳድር ንግድ የሚሳካላት ባተሌ ሴት ስትሆን በዚህ ማንነትዋ ባልዋ ደግሞ እአገዲህ ብሎ ያመሰግናታቃል መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ አገቺ ግን ከሁሉ ትበልጨጫለሽ ነው የሚለው ለባል ሚስቱ ከብዙ ሴቶች ትበልጣለች የሚያገባትም ይህን አምኖ ነው ይህ አንድ ባል ሚስቱን ለማመስገን የተናገረው ምስጋና ቃል ለአብ ሙሽራ ለድንግል ማርያም ከቀረበው ምስጋና እጅግ ያነሰ ነው ለመልአኩ የከበረ ሰላምታና ምስጋና የድንግሊቱ ምላሽ በጥበብ የተሞላ ነበር እርስዋም ባየችው ጊዜ ከገግግሩ የተነሣ በጣም ደነገጠች ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው ብላም አሰበች የብርሃን አናት ርግብዋ ገሰሩን አየችው በፊትዋ ባበራ ጊዜ ማን አገደላከው አላወቀችምና ደነገጠች መጽሐፍ ወዳጆች ሆይ መንፈሰን ሁሉ አትመኑ ነገር ግን መናፍስት ከአግዚአብሔር ሆነው አንደ ሆነ መርምሩ ይላል ፅዮሐ ዞ ብዙዎች ማንኛውንም ዓይነት የመንፈስ መገለጥ ያለ ምንም ምርመራ አምነው ይቀበላሉ በዚህም ብዙዎች ወድቀዋል ከእድሜየ በሚበልጥ መረጋጋትና ጥበብ ውስጥ ያለችው ድንግል ግን የተላከላት መልእክተኛ ከእግዚአብሔር ሆኖ እንደሆነ መረመረች ምስጋና ነው ብላ ልብዋን ከፍታ ከመስማት ይልቅ ከምስጋናው በስተጀርባ ምን ይኖር ይሆን። በያዕቶብ ቤት ላይ ለዘለዓለሙ ይነግሣል ለመገግሥቱም ፍጻሜ የለውም ብሎ የተመረጠችበትን ታላቅ ክብር ነገራት ቅዱስ ገብርኤል ለድንግሊቱ ከክርስቶስ ብዙ ስሞች አንዱ የሆነውን ኢየሱስ የሚል ስም ነገራት ይህ ስም መድኃኒት ማለት ሲሆን አስቀድሞ የነዌ ልጅ ኢያሱ የተጠራበት ስም ነበር አክሊለስምሞክ አዓዘ ደትቂጸል በርእርሱ አህጉረ ጸር ወረነ ኢያኡ የስምህገ ዘውድ በራሱ ላይ ጭኖ የጠላትን ሀገር ኢያሱ ወረሰ እንዲል የስሙን መድኃኒትነት ቅዱስ ገብርኤል ለእረኞች ባበሠረ ጊዜ ዛሬ በዳዊት ከተግ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልይላችኋልና ብስ ተርጉሞታል ሉቃ ቅዱስ ጳውሎስም ይህን ሲያጸና የብርሃን አናት ከዳዊት ዘር አግዚአብሔር አንደ ተሰፋው ታል ለአሰራእል መድኃኒትን እርሱም ኢየሱሰን አመጣ ሐዋ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌቃን ኢየሱስ ክርሰቶስን አገጠባበቃለገ ብሏል ፊልጵ ቦየ መልአኩ ኢየሱስ ትይዋለሽ ይበል እንጂ የምትወልደው ሕፃን አንድ ስም የማይበቃው ስም ሁሉ የማይገልጸው ወንድ ልጅ ነበር ነቢዩ ኢሳይያስ አነፆሆ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ሰሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ሲል በሌላ ሥፍራም ሕፃገ ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሠጥቶናል ካለ በኋላ ሰሙም ድገት መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት ተብሎ ይጠራል ብሎ የሕፃኑን ስም መብዛት ይገልፃል ኢሳ ሀ እናቶቻችን በየዋህነት እውቀታቸው አንድ ወልዳ ሰሙን አበዛችው ብለው የሚዘምሩለት ይህ ጌታ ስሙ እጅግ ብዙ ነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ መድኃኔ ዓለም ወልድ ቃል የአግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ የአግዚአብሔር ጥበብ ብርሃን ልዑል የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ መምህር የአይሁድ ገጉሥ የጸድቅ ፀሐይ የይሁዳ አገበሳ ኋለናሻው አዳም የማዕዘን ድንጋይ የፋሲካ በግ ከክር ኛም ሙ። ላለችው ጥያቄ የሠጣት መለስ መደምደሚያው ለአግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የሚል ነበር እግዚአብሔር ሣራን የረታበትን ቃል ድንግሊቱን በገብርኤል ሆየ ባበሠራት ጊዜ ረትቶበታል በመሆኑም በአብርሃም ድንኳን ያደረው እግዚአብሔር ያደረባት የሐዲስ ኪዳንዋ የአብርሃም ድንኳን ድንግል ማርያም ናት ዘፍ ቿ ሉቃ ቅዱስ ገብርኤል ለድንግሊቱ መንፈስ ቅዱስ ይጸልልሻል የልዑል ኃይልም ያድርብሻል ከአንቺ የሚወለደው የልዑል ል ይባላል አላት መልአኩ ለድንግሊቱ እግዚአብሔር አብን ልፁል እግዚአብሔር ወልድን የልዑል ኃይል የልዑል ልጅ እግዚአብሐር መንፈስ ቅዱስን መንፈስ ቅዱስ ብሎ በመጥራት ያለ ወንድ ዚ የምትፀንሰው በሥላሴ ሥራ መሆኑን ነገራት የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት ብዙዎች የሚያምኑት ነገር ግን ና ሲነሣ ይከብዳል ብለው የሚሸሹት ርእሰ ጉዳይ ነው አንድ ምሥራቃዊ ጸሐፊ የምሥጢረ ሥላሴ ትምህርት ለሰብአዊው አስተሳሰብ ለመሸከም የብርሃን አናት የሚከብድ መስተል ነው ብሎ እንደገለጠው ነገረ ሥላሴ ለብዙዎች ለማሰብ ራሱ የሚከብድ የሕሊና መስቀል ሆኖ ይታያል ምሥጢረ ሥላሴን አስፍቶ አምልቶ በማስተማር ወደር ያልተገኘለትና በዚህም ምክንያት በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በተጠራበት ስም ነባቤ መለኮት ብላ የሰየመችው ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙም ምሥጢረ ሥላሴን የመሰሉ ጥልቅ የነገረ መለኮት ትምህርቶች ላይ መራቀቅ ለሁሉ እንደማይቀልል ሲያስረዳ ወዳጆቼ ነገረ መለኮትን ማራቀቅ ለሁሉም ሰው የሚሆን ነገር አይደለም ከከስ በ ር ዩናዩቨክዩፒዑ ርእሰ ጉዳዩ በቀላሉ የምታገኘው ወይም ለምድራዊ አስተሳሰብ የሚሆን አይደለም ለሁሉም አድማጭ ለሁሉም ጊዜ ለሁሉም ጉዳይ የሚሆገም አይደለም በሆኑ ቦታዎች ከሆኑ ሰዎች ጋር በገደብ የሚነሣ ርአስ ነው ቅዱስ ጎርጎርዮስ ይህን ይበል እንጂ የረቀቀ ነገር ለመረዳት የሚቸገሩ ምእመናንንም የተወሳሰበውን ቋንቋ ለሊቃውንቱ ተወት ኣገዜጋክዜጠዘ ዐፍኣኡሃ ከፎ ርንቪከርፅርዕኗ ኳነ። የእግዚአብሔር አንድነት እንጂ የእግዚአብሔር ሦስትነት በብሉይ ኪዳን የተሠወረ ትምህርተ መለኮት ነበረ ይህ ማለት እግዚአብሔር ቀቀስ በቀስ ሦስት ሆነ የሚል የትምህርተ መለኮት እመርታ ዐርከር ኦዐሀር ሳይሆን ለሰው ልጆች ቀስ በቀስ የተገለጠ በቅድምና የነበረ እውነታ ነው እግዚአብሔር ይህን ትምህርት ለእስራኤል ከመነዢ የሰወረው የሦስትነቱ ነገር ለመረዳት የሚችሉት መንፈሳዊ ጫንቃ ስላልነበራቸውና ሦስት አማልክት አድርገው ወደ መረዳት ስሕተት እንዳይገቡ ነበር እግዚአብሔር ሦስትነቱን በግልጥ አይናገር እንጂ በብሉይ ኪዳንም አብን አባት ወልድን ጥበብ መንፈስ ቅዱስን የእግዚአብሔር መንፈስ እያሉ የሚጠሩ እጅግ ብዙ ቃላት በብሉያት መጻሕፍት ይገኛሉ ሥላሴን በፀሐይ መስለው ካስተማሩ ሊቃውንት አንዱ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙም ወደ ፀሐይ ለመመልከት ዓይናችንን ተቀስሰ በተሰ ዘፎፀስ ዐእ ከክ ዐክ በ እ«ከበ ከር የብርሃን አናት አገገልጣለገ እንጂ በአንድ ጊዜ የገለጥን አንደሆነ ዓይናችን ይጎዳል እግዚአብሔርም ሦስትነቱን በአንድ ጊዜ ለሰው ልጅ ቢገልጥ ኖር የሰው ልጅ ዓይነ ልቡና ይጎዳ ነበር እንዳለ ምሥጢረ ሥላሴ ቀስ በቀስ ፍንትው ያለ አምላካዊ ምሥጢር ነው ፀሐይን በራስዋ ብርሃንነት ካልሆነ በቀር ልናያት እንደማንችልም እግዚአብሔርንም በእርሱ ምሥጢር ገላጭነት ካልሆነ በቀር ልንረዳው አንችልም በብርሃገህ ብርሃገን እናያለገ እንዳለ ነቢዩ መዝ ፄ ወዳጄ ምሥጢረ ሥላሴን ለመረዳት ትፈልግ እንደሆንህ ብዙ መጻሕፍትን ማገላበጥና መመራመርህን ቆም አድርገህ አንድ መጽሐፍ እንድትገልጥ ልጠቁምህ መጽሐፉ እስከዛሬ ያላነበብኸው ነገር ግን አብሮህ የኖረ መጽሐፍ ነው ይህች ምሥጢረ ሥላሴ የተጻፈባት መጽሐፍ የገዛ ነፍስህ ናት የሰው ነፍስ ከሌሎች ሁሉ የተሻለች የምሥጢረ ሥላሴ ምሳሌ ናት እግዚአብሔር ሰውን በመልካችን አገደ ምሳሌያችን አንፍጠር ብሎ ሲፈጥረው ምሳሌያችንገ ተብላ የተጠራችው ነፍስ ነበረች ዘፎዩርቨዥ ርበ ጽከዐ ጂጂ ከፎዐር ኮሄ ኣዩኣሽ ር ኣ ኮ የብርሃን አናኑ አንድ ሰው ነፍስ ስላለው ሦስት ነገሮች ያከናውናል በልቡ ያስባል በቃሉ ይናገራል በእስትንፋሱ ይኖራል ልብህ ካሰበው ነገር በቀር በቃልህ ምንም ልትናገር አትችልም ቃልህና ልብህም ያለ እስትንፋስህ ሕይወት የላቸውም ሦስት ነገሮች ቢኖሩህም አንድ ሰው ነህ እንጂ ሦስት ሰው አትባልም በእግዚአብሔር ዘንድም ሦስት ኩነታት አሉ እግዚአብሔር አብ በራሱ መሠረትነት ለራሱ ለባዊ ሆኖ ለወልድና ለመንፈስ ትዱስ እውቶቀነ ይሆናል እግዚአብሔር ወልድም በአብ መሠረትነት ለራሱ ቃል ሀየ ለአብና ለመገፈስ ቅዱስ ቃላቸው ይሆናል መንፈስ ትዱስም በእብ መሠረትነት ለራሱ ሕያው ሆኖ ለአብና ለወልድ ሕይወት ይሆናል የእግዚአብሔርን ልብ አብ እንለዋለን የእግዚአብሔርን ቃል ወልድ እንለዋለን የእግዚአብሔርን እስትንፋስ መንፈስ ቅዱስ እንለዋለን በእርሱ ዘንድ ሦስት ሁኔታዎች ኩነታት ቢኖሩም ሦስት አምላክከ አይደለም በህልውና አንድ ናቸውና አንድ አምላክ እንላለን እንጂ ብአብ ለባውያን በወልድ ነባብያን በመንፈስ ቅዱስ ሕያዋን ይባላሉ እንጂ መለያየት በእነርሱ ዘንድ የለባቸውም መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ኩኩሐ ሃይማኖት ገጽ ግፅ ዝጎራ መጻሕፍት ዓም የብርሃን አናት መመመ መመቫመመ። ቀጣ ቅዱስ ገብርኤል ግን ለድንግሊቱ በተናገረው የብሥራት ቃል ላይ ከብሉይ ኪዳን ሰዎች ተሠውሮ የነበረውን ምሥጢረ ሥላሴ ለድንግሊቴ በመንገርና በእርስዋ ላይ እንደሚገለጥ በማብሠር ትምህርተ ሥላሲን አስጀመረ መዝገበ ምሥጢር ማርያምም መልአኩ የነገራት የእግዚአብሔር ልጅ ነገር እንደ አይሁድ መምህራን እንገዳ አልሆነባትም በጥያቄዋም ስለ ድንግልናዋ ጠየቀች እንጂ ልዑል እብ ልጁ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ብሎ የተናገረው ነገር አዲስ አልሆነባትም ምሥጢረ ሥላሴ ከዚያ በኋላ በዮርዳኖስ ወንዝ በታቦር ተራራ በተከሰቱት ተአምራት ግልጥ ሆኖአል አባ ጽጌ ድንግለ እንዳለ በላዕሴኪወበዮርዳኖፅወበታቦርመ ልስጊዜያተ ዘአልቦተውክወአልዞሕጸተ ሰውሉደስብእያርኢዘመሥላሌሁገጻተ ጽጌኪድግግልተአምሬሁክጩተ ወበጸዳሉአብርሓጽልመተ ጭማሬም ጉድለትም በሌለበት ሥራ ምሥጢረ ሥላሴን በዓለም ሊያብራራ ግርያም ሆይ ልጅሽ በክብር የሚጠራ በአንቺ በዮርዳኖስ በታቦር ተራራ ሃሰትነቁን ገልጦ ተአምራትን ሠራ በብርሃኑም ኃይልም ጨለግኅማን አበራ በድንግሊቱ ማሕፀን የሆነው ይህ ነው እግዚአብሔር አብ ድንግሊቱን መለኮትን ለመቀበል እንድትችል አድርጎ አጸናት ወልድ በማሕፀንዋ አደረ መንፈስ ቅዱስ ፅንሱን አከናወነ ከእርስዋ ሰው የሆነው ሰውን እንፍጠር ብሎ የፈጠረው ቃል ራሱ ነበር ቀሌምንጦስ የፈጠረው ቃሉ ነውና በቃሉ ሊያድነው ይገባል እንዳለው ነው በቃሉ የፈረደበትም እርሱ ነውና እርሱ ሊያድነው ወደደ ነቢዩ ሆሴዕ እርሱ ሰብሮናልና እርሱ ይፈውሰናል እርሱ መትቶናልና እርሱ ይጠግነናል ከሁለት ቀን በኋላ ያድነናል በሦስተኛውም ቀን ያስነሣናል በፊቱም በሕይወት እንኖራለን ብሎ ሰው መሆኑን እስከ ሞቱና ትንሣኤያችንን ስላወጀው ትንሣኤው ሳይቀር እንደተናገረ ሰውን በቃሉ ሊያድን ወረደ ከድንግል ማርያም የተወለደው ከሦስቱ አካል አንዱ ወልድ በተለየ አካሉ ነው ስለዚህ በሥላሴ ሥራ አንዱን ወልድ ወለደች እንላለን ከእርስዋ አብ ወይም መንፈስ ቅዱስ ለምን አልተወለዱም። ለመሆን የጠራ ቃል ነው ይህ ቃል የገነትን በር ያስከፈተ የኪሩቤልንም ሰይፍ ያስጣለ ቃል ነበረ ይህ ቃል የፍጥረት ናፍቆት የሆነውን የእግዚአብሔርን ልጅ መገለጥ የወጠነ የምሕረት ዘመንን ያስጀመረ ዘመን ለማይቆጠርለት አምላክ ዘመን እንዲቆጠርለት የማስጀመሪያ ቃል ነበረ በምድር ላይ የማይረሱ ብዙ ታሪካዊ ንግግሮችን ያደረጉ ታላላቅ ሰዎች አሉ ድንግሊቱ የተናገረችውን ይህን አንድ ዐረፍተ ነገር ያህል ግን የሰውን ልጅ ታሪክ የለወጠ ቃል የለም ይህ ቃል ብርሃንገ ይሁገ ብሎ የዓለምን ጨለማ ካበራው የእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚተያይ የማይጠፋው የዓለም ብርሃን ክርስቶስ እንዲመጣና በጨለግና በሞት ጥላ ለሔደ ሕዝብ እንዲያበራ ምክንያት የሆነ ቃል ነው ይህ በገሊላዋ ብላቴና የተነገረ ቃል ክርስትናን የመሠረተ ቤተ ክርስቲያንን የሠራ ቃል ነው ሉቃ ፅፎሀ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከው ቅዱስ ገብርኤል የመጣበትን ለድንግሊቱ አስረድቶ ጥያቄዋን መልሶ የተላከበትን ሥራውን ፈጽሞአል አሁን የሚጠበቀው የመጨረሻ ነገር የድንግሊቱ መልስ ነው መልአኩ ይህን መልስ ካልሰማ ተልእኮው አያበቃም ይህ የድንግለ ማርያም ምላሽ ቀጣዩን ነገር የሚወስን ነበረ መልአኩ የብርሃንአፍኑ ከእርስዋ እንዲሔድና እግዚአብሔር ወደ እርስዋ እንዲመጣ ድንግሏቴ ይሁን ብላ መቀበልዋ የግድ ነበር የሰው ልጅ የመዳን ዕድልም ድንግሊቱ መልስ እስክትሠጥ ድረስ የሚጠብቅ ነገር ነበረ ድንግል ማርያም የቅዱስ ገብርኤልን ብሥራት ከሰማች በኋላ የምትሠጠው መልስ ለአምላክ ሰው መሆንና ለሰው ልጆች መዳን እጅና ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ነፃ ፈቃድዋን ያከብራልና ድንግሊቴ የፈለገችውን ለመመለስ መብት ነበራት ስለዚህ ሕይወትዋን ሙሉ ለሚያስከፍላት ለዚህ የእናትነት አገልግሎት መመረጥዋን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል አብራርቶ ከነገራት በኋላ መልስዋን ቆሞ መጠበቅ ነበረበት የእርስዋን ምላሽ የሚጠብቀው መልአኩ ብቻ ሳይሆን ገብርኤልን ልኮ ያስነገራት እግዚአብሔርም ነበረ እኛ የሰው ልጆችም ሁላችን መልስዋን በጉጉት እየጠበቅን ነበር ማርያም ሆይ ለምገ ጉዘገያለሽ። ተ ፈቃድ ይሁን ብሎ ስቅለቱን አውጆ የሰው ልጅ ድኅነት ተከናወነ ማቴ ወህ እናትና ልጅ የተናገሩት አንድ ዓይነት ቃል ይሁገልኝ የሚለው ብቻም አልነበረም ድንግል ማርያም አነሆኝ ብላ የተናገረችውን ራስዋን ለፈጣሪዋ አሳልፋ የሠጠችበትን የትሕትና ቃልም ልጅዋ በመስቀል ላይ አነኋት ብሎ እርስዋን ወክሎ ደግሞታል እርስዋ ለእርሱ ማደሪያውና እናቱ ለመሆን ራስዋን ሠጠች እርሱም ከእርስዋ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈ ምሥጢር ያ ስነት ተወልዶ የማዳን ሥራውን በመስቀል ላይ ፈጸመ እነሆኝ ብላ ራሰየን ለእርሱ የሠጠችውን ድንግል ግን እንዲሁ ትቶአት አልሔደም አነኋነ እናትሀ ብሎ ነፍሱን ከመሥጠቱ በፊት ለሁላችን እናቱን ሠጠን ጌታ ነፍሱን ስለ እኔ አሳልፎ ሠጠ ብሎ ፍቅሩን የሚያደንቅ ሰው ሁሉ እዚያው ቦታ ላይ ያለውን ከነፍሱ በፊት እናቱን የመሥጠቱን እውነታም መዘንጋት የለበትም ዮሐ እንደ ቃልህ ይሁገልኝ የሚለው ቃል የሰው ልጅ ለአምላኩ ከተናገራቸው አሜንታዎች ወደር የሌለው ነው አሜን ማለት ይሁገልኝ ይደረግልኝ ማለት ነው ለአግዚአብሔር በአኛ የሚነገረው አዓንገ በአርሱ ደግሞ ነው አሜን ማለትም አግዚአብሔር አገዲሁ ያድርገ ማለት ነው ከአሜን ይተራል እንዲሉ ድንግል ማርያም ቢቀር ብዙ የሚያስቀር አሜን ከአንደበትዋ ተጠብቆ ነበር እርስዋም አሜን ብላ ተቀብላ ለዘመናት የምናዜመውን አሜዓግ ወአሜግ ለደኩዓግ ሰይኩገ አሜን አሜን ይሁን ይሁገ የሚል የክርስቲያኖች ቅዳሴ አስጀመረች ቆሮ ፅ ኤር ድንግል ማርያም አነሆኝ የጌታ ባሪያ አንደ ቃልህ ይሁገልኝ የሚለውን ቃል ተናግራ ስትፈጽም ከሦስቱ አካል አንዱ ወልድ ከሰማያት ወረደ በብሩሀ ደመና ተጭኖ መጥቶም በማሕፀንዋ አደረ ሠለስቱ ሀ የብርሃን አናት ምዕት እንዳሉ ወረደእምሞስማያትወተስቭአእመግፈስቅዱስ ወእማርያም እምቅድስት ድግዓግል ኮነ ብእሴ ከመገፈስ ቅዱስ የተነሣ ከአመቤታችን የተነሣ ሰው ሆነ። ከድገግል ማሕፀን ሥጋን ለራሱ ፈተለ መልአኩ መንፈስ ቅዱስ በአገቺ ላይ ይመጣል ባለው ቃል መሠረት ድንግሊቱ አገደቃልህ ይሁንገልኝ ስትል መንፈስ ቅዱስ በእርስዋ ላይ ወረደ እግዚአብሔር ዓለምን ሊፈጥር ሲል ጨለማም በጥልቄ ላይ ነቦረ የአግዚአብሔርም መንገፈስ በውኃ ላይ ሰፍፎ ነበር ዘፍ ፅ እግዚአብሔር ዳግመኛ በጨለማ የተዋጠውን ይህን ዓለም ድጋሚ ሊፈጥር በወደደ ጊዜም በአዲሲቱ ምድር በድንግል ማርያም ላይ መንፈስ ቅዱስ ሰፈነባት እግዚአብሔር አብም መለኮታዊ ኃይሉን ትችል ዘንድ አጸናት የማይቻለውን አምላክ እንድችለው አደረጋት ቅዱስ ኤፍሬም እንዳለ ታላቁ ተራራ ጌታ ሆይ ልትሸከምህ የቻለችው አገተ ራስህን አቅልለህላት ነበር። ጻቸው ባቸው የብርሃን አናት ቅዱስ ኤፍሬም በእርስዋ አንደበት በተቀኘው ቅኔ እንዳለ የልዑል ልጅ መጥቶ በአኔ አደረ አኔም እናቴ ሆገሁ ሁለተኛውን ልደቱን በወለድሁት ጊዜ አርሱ አኔገ ዳግም ወለደኝ አርሱ የአናቱን ልብስ ሥጋን ለበሰ አኔም የአርሱን ክብር ለበሰሁ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግም ከማርያም የተወለደው ሁለተኛ ልደቴ የእርስዋም ሁለተና ልደትዋና ጥምቀትዋ ሆነ ብሏል ለማይ ከሰማያትም በላይ ያለው ሰማይ ይይዝህ ዘንድ አይችልም እንደሚል እግዚአብሔር በሁሉ የሞላ በቦታ የማይወሰን አምላክ ነው ቦገሥ ቿፄ በዚህች ብላቴና የእምነት ቃል ግን በሁሉ የሞላው እግዚአብሔር በማሕፀንዋ ውስጥ ተወሰነ የተደረገው እጅግ ድንቅ ነገር ነው የተፀነሰው አምላክ ዓለምን በእጁ የያዘው አምላክ ነው በእርስዋ ዐረፎፀፀኗ እየኒነ በሚል ርእስ ጠንከር ያለ የወቀሳ መጽሐፍ የጻፉባቸው ከከርኮ ከኮከዐነ የተባሉ ጣዕመ ውዳሴዋ የራቃቸው ሰው አንዱ ናቸው በረከታቸው ይደርብንና ከእኛ ሊቃነ ጳጳሳት አንዱ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ከእፒህ ሰው ጋር በዓለም አብያተ ክርስቲያናት መድረክ ላይ ተገናኝተው ሲጨዋወቱ ድንግል ማርያም የተጠመቀችው መቼ ነው። ህአፎ ሸየዝፌጊያስነተ እንዲሆን ቅዱስ ዮሴፍ ድንግል ማርያምን የጋረደ የወርቅ መጋረጃ ለንግሥቲቱ መጠለያ የወርቅ ድባብዋ ነበረ ሆኖም ቅዱስ ዮሴፍ ይህን ሁሉ የእግዚአብሔር ዕቅድ ፈጽሞ አላወቀም ነበር የተሠጠችው ንግሥትም ማን እንደሆነች የበኩር ልጅዋን እሰክትወልድ ድረስ አላወቃትም ነበር እርሱ አገልጋይ የሆነበት የተላከበት ምሥጢርም ምን እገደሆነ አላወተም ወኢያእመረ ምባትውእቱምሥጢርዘኮነሎቱላዕከ እንዲል ኤራቅሊስ አለማወቁ ደግሞ ቅዱስ ዮሴፍን የበለጠ እንድናከብረውና ከወንጌላዊው ጋር ጻድቅነቱን እንድንመሰክርለት ያደርገናል ቅዱስ ዮሴፍን በቅዱስ ሉቃስ አንደበት ጻድት ያሰኘው በኋላ ካደረገው ነገር ይልቅ የአምላክ እናት ለመሆን መመረጥዋን ሳያውቅ በፊት ለድንግሊቱ ባሳየው መልካምነት ነበር ድንግል ማርያምን ክብርዋን በሚገባ ካወቀ በኋላማ እንኳን ቅዱስ ዮሴፍ ዓለም ሁሉ አገልጋይዋ ነው ክብርየን ሳያውቅ በፊት ለእርስዋ መልካም መሆን ግን በእርግጥም ጽድቅ ነው እስቲ ታሪኩን ልብ አድርገን እናስታውሰው የሆነው እንዲህ ነበር ድንግለ ማርያም የመልአኩን የብሥራት ቃል መስማትዋን ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አርጋኖነ ድንግል ሃይማኖተ አበው ዘኤራቅሊስ ዓ ብቼሃ አናተ ዮሴፍ አላወቀም የትሕትና ውቅያናስ የሆነችው ድንግል ማርያምም በመልአኩ የተነገራት ዜና ወንድ የማያስፈልገው መሆኑን ጦንድ ስለግላውት አገዴት ይሆናል። » ቅዱስ ዮሴፍ ልቡ ተጨነቀ ድንግሊቱ ምንም የነገረችው ነገር የለም ያለ ወንድ ዘር ፀንሳ ይሆናል ብሎ መገመት ደግሞ ጨርሶ የማይመጣለት መላ ምት ነው ስለዚህ እንደ ማንኛውም ሰው ከማን ፀንሳ ነው ብሎ ከመጨነቅ ውጪ በድንግልናዋ ሳለች ያለ ወንድ ዘር ሃይማኖተ አበው ዘኤራቅሊስ ግ የብርሃን አኑ ትፀንሳለች ብሎ ማሰብ ሊሞክር አይችልም ስለዚህ ዮሴፍ ድንግሊቱን ከሕግ ወጥታ ድንግልናዋን እንዳጣች አድርጎ ደምድሞ ነበር የድንግል ማርያም የመከራ ሕይወት የሚጀምረው እንግዲህ ከዚህ ነው ድንግል ማርያም ስለ ብዙ ነገሮች ሰማዕት ናት ዮሴፍ መልአኩ ሳይገልጸለት በፊት ዕገሰዋ በዝሙት እንደሆነ አድርጎ ስለ አርሰኖ ማሰቡን መሸከምኖ የመጀመረያው ሰግዕትነትኖሞ ነው ይላል ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ በእርግጥም እንኳን በድንግልና ለፀነሰች ድንግል ይቅርና በዝሙት ወድቃም ለፀነሰች ሴት ፅንስዋ በገፋ ቁጥር በሰዎች ዓይን ላይ የምታየው የፈራጅነት ሰይፍ ልብዋን ማድማቱ አይቀርም በምንም ዓይነት አስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ገብታ የፀነሰች ብትሆንም ምክንያትዋ ፅንስዋን ከሚተቼ ሰዎች አፍ ሊያስጥላት አይችልም ድንግል ማርያም ብትናገርም ማንም ሊያምናት የማይችል ተአምራዊ ፅንስ በሆድዋ ይዛ ወደ ዮሴፍ ቤት ስትመለስ በዮሴፍ ፊት ላይ የሚጠብቃትም ይህ በጥያቄ የተሞላ ዓይን ነበር » እ ነወርዜኔ ር ለበህዐርከ ዘጠዘሃ ጆቨ እ። ድንግሊቱን አይጠይቃት ነገር በገጽዋ ላይ የሚነበበው ቅድስናዋ አስጨነቀው ዝም አይላት ነገር ደግሞ በሆድዋ የያዘችው ፅንስ ቸል የሚለው ነገር አልሆነም በፊትዋ ላይ አንዳች የጥፋተኝነት ስሜት አይታይም ለሰው ማብራሪያ ለመሥጠት ስለ ንፅሕናዋ ለመከራከርም አልተነሣችም ሰዎች ምን ሊያስቡ ይችላሉ ብላ ተጨንቃ ስለፅንሱ ምንም ዓይነት ማስተባበያ ልትሠጥ አልሞከረችም በማሕፀንዋ ሊያድር የመረጣት አምላክ ከዚያ በኋላ ምን ሊሆን እንደሚችልም ያውቃልና ምንም ያልተፈጠረ ያሀል ሁሉን ለእርሱ ተወች በማሕፀንዋ በርትዕ የሚፈርደውን ዳኛ ፀንሳለችና የሰዎችን ፍርድ ፍለጋ ደጅ አልጠናችም ይልቁንስ ቅዱስ ኤፍሬም እንዳለው ኮ ፍጩዌከ በ ከ ከከነዘነ ር ከር ኸነ ላጸከባህኝ ነ የብርሃን አናት ኣው ው መ መ ዓው ው መው መ መመመ መመ መመ መ ጣመ መመ ከመው መ ው መ መ ድገግለ ማርያም በቤተ መቅደስ አሰምታ ትናገር ነበር መልለኔ ገብርኤል አክብሮ ከነገረኝ በቀር ምንም ምን የማውተው አገደለለ እግዚአብሔር ያውቃል አለች ቅዱስ ዮሴፍ ድንግል ማርያም ለእርሱ የታጨች እንደመሆንዋ ዝና ወደ ቤቱ በገባችበትና በእርሱ ጣሪያ ሥር መኖር በጀመረችበት ወራት ከሌላ ወንድ እንደፀነሰች ማሰብ እጅግ በቁጣ የሚያነድደው ነገር ነበር እርሱ የወሰደው እርምጃ ግን በእውነት ጻድቅ የሚያሰኘው ነው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ሲል ይገልጸዋል እጅግ ልዩ የሆነ የራስን መግዛት ጸጋ ባለቤት የሆነ ሰው አይታያችሁም። ክርስቶስም ከማሕዐን እንደ ፀሐይ ከመውጣቱ በፊት በምድር ላይ ማብራት ጀመረ ዖ ወንጌል ቅዱስ ንባቡና ትርጓሜው ገጽ ፃ ትንሣኤ ዘጉባኤ ማተሚያ ቢት ዓም የብርሃን አናኑ በማለት ዮሴፍ ለድንግሊቱ ያሳየውን ርኅራጌ ለሰው ሁሉ የሚያበራው የእውነተኛው ብርሃን ክርስቶስ የምሕረቱ ወጋገን ነው ብሏል ቅዱስ ዮሴፍ ለድንግል ማርያም ያሳየውን ርኅራጌና ምሥጢር ጠባቂነት ባየ ጊዜ ለየዋሀን ቅርብ የሆነው እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከአርስዋ የተዐነሰው ከመገፈስ ቅዱስ ነውና አጮኛሀንጉ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ። ጩዘጻከአጭፍበመ የሐዲስ ኪዳኑ ሙሴ ቅዱስ ዮሴፍ ጫማውን ብቻ ሳይሆን ሌላውን ሕይወቱን ሁሉ አውልቆ ጥሎ ለድንግልናየ ሰገደ ለንጽሕናየም ተገዛ ወሶበ ስምዐ ዮሌፍ ዘግተ ቃሰ መልአክ ስገደ ለድገግል ወገነ ለገጽሓእንዲል ላዕከ ማርያም ቅዱስ ዮሴፍ ለድንግሊቱ የሠጠው አገልግሎት እርሱ ገዢሸ ይሆናል ተብሎ የተወሰነው የሴት ወንድን አገልጋይነት ፍርድ የተለወጠበት የመጀመሪያው የሐዲስ ኪዳን በረከት ምልክት ነበረ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ እንዲህ ይላል ሕፃኑን በወለደችው ጊዜ አንደ እመቤት እያከበራት አንደ ባለሟል አገለገላት እነሆ የሴት መገዛኑ ወደ ወገድ ተመለሰ ሴቲቱም ለወንድ ራስ ሆነችው ቅዱስ ዮሴፍ የአብራኩ ክፋይ ያልሆነውን ክርስቶሰን እንደ እባት ሆኖ አሳደገ ወጦደ ግብጽ ምድር በሚወርዱም ጊዜ ያልዐለደውገ ሕፃን ተሽክሞ ድንግሊቱን አገለገላት ምንም እንኳን በሥጋ ባይወልደውም ቅዱስ ዮሴፍ ለጌታ ያጎደለው ምንም ነገር ስላልነበረ ድንግል ማርያም እንኳን በሰው ፊት አባትህና እኔ ስገፈልግህ ነበር ብላ በትሕትና እርሱን አስቀድማ ራስዋን አስከትላ ስትጠራው አላፈረችበትም ቅዱስ ዮሴፍ ሃይማኖተ አበው ዘኤራቅሊስ ጣቿ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ መጽሐፈ ምሥጢር ። እውነት ለመናገር ድንግሊቱ ከመልአኩ ገብርኤል የሰማችው ዜና ዓመት ሙሉ ከቤት የማያስወጣ እና እንዲሁ በመደነቅ ባሕር ውስጥ እየዋፃኘች ልትኖርበት የምትችለው ዜና ነበር ሌላ ሰው ቢሆን ለዚህ ክብር መመረጡን ሲያውቅ ደስታው እስኪወጣለት ድረስ ሌላ ሰው ትዝ አይለውም ነበር ቅዱስ ጴጥሮስ እንኳን ጌታን ከሁለት ነቢያት ዝ ሆኖ ልብሱ ሲያበራ አይቶ በዚህ መሆን ለእና መልካም ነሁ ሃስነ ዳስ እገሥራ ብሎ በታቦር ተራራ መቅረት አሰኝቶት ክር እግዚአብሔር አብ ያጸናት እግዚአብሔር ወልድ ያደረባት መዝለ ቅዱስ የጋረዳት መልአክ ያመሰገናት ድንግል ግን በእርስዋ በተደረገው ድንቅ ነገር ምክንያት ተመስጣ በተበሠረችበት ቤት በዚህ መሀን ለእነ መልካም ነው ብላ መቅረትን አልፈለገችም ለጥቂት ጊዜ እንኳን በናዝሬት ልሰንብት ሳትል ፈጥና ወጣች ድንግል ማርያም የተነገራት ዜናም ሆነ የፀነሰችውን ፅንስ ነዢ ለማንም ሰው ሌላው ቀርቶ ለዮሴፍ እንኳን አልተናገረችም ብትናገርም ማንም ሰው አያምናትምና የተቀደሰ የፅንስዋን ነገር ተመልሰው ለሚነክሷት ሰዎች ልትነግር አልፈለገችም ብርቱ የሚሆን እርሱ በእርስዋ ያደረገውን ታላቅ ነገርም ልታምናት የምትችለው በእርሱ የተጎበኝችው ኤልሳቤጥ ናትና ወደ እርስዋ መሔድን መረጠች ኤልሳቤጥ በራስዋ አንደበት ነቀፌታዬን ከሰው መካከል አስወገደልኝ ብላ እንደገለጠችው የሊቀ ካህናት ሚስት ሆና መካ። ኢክልዓደቂቅናዛዘመተኩገቡርክከተ እምአግስት ወምልእተ ጸጋ ፈዮድሩፋ እም አረጊት ኤልሳቤጥ ጸድትቅስ በዕድሜ በመቅደም አይደለም ብዕዕት ማርያምን ልጅነትዋ ከአእሮጊትዋ የብርሃን አናት ኤልሳቤጥ ይልቅ ከሴቶች ሁሉ የተባረከችና ጸጋን የተሞላች ከመሆን አልከለከላትም ፊልክስዩስ ተስእሎ ኤልሳቤጥ በታላቅ ድምፅ ጮኸች ትውልድ ሁሉ ቅድሰት ሀይ ለምሂልን አያሉ ወደ አርስዋ ለሚጮኹላት ድንግል ማርያም በታላቅ ድምፅ ጮኻ ተናገረች ወደ ማርያም መጮኽም በዚያች ዕለት ተጀመረ የመሲሑ የማዳን ተልእኮም በሴት ልጅ ታጅቦ ተጀምሮ በሴት ልጅ ተጠናቀቀ ሴት ልጅ ለጌታ መፀነስ በታላቅ ድምፅ ጮኸች በስቅለቱ አለቀሰች ትንሣኤውን ደግሞ ሰባኪ ሆነች ቅዱስ ገብርኤል በእናቴ ማሕዐፀገ ሳለ መገፈስ ቅዱስ ይሞላበቃል ብሎ የተናገረለት መጥምቁ ዮሐንስ በእናቱ ማሕፀን ውስጥ ሆኖ ዘለለ ፈጣሪው ወደ እርሱ መምጣቱን በመንፈስ ቅዱስ አውቆ በማሕፀን ሰገደ እምክርሠ እጨሙ አእመረ አምክርሠ እርሙ ለሰገ ወአዓፈርዓጸ እንዳለ ቅዱስ ያሬድ ዮሐንስ ፍጡራንን በዓይኑ ሳያይ ፈጣሪውን አወቀ ዓለም ምን እንደምትመስል ሳያውቅም የዓለምን ጌታ አወቀ ለመወለድ ወራት ስለሚቀሩት የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በገ እነሆ ብሎ ለመናገር የሚችልበት ገና አንደበት የለውምና ባለበት ሆኖ ዘለለ የብርሃን አናት የሰማዩን እንግዳ ወጥቶ እንዳይቀበል ጨማሀን ልፈቃ አይገባኝም እንዳይል በማሕፀን ውስጥ ተቆልፎበታልና ከውስጥ ሆኖ የእናቱን ሆድ በር በደስታ አንኳኳ ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ እንዳለ ሊጎበኘው የመጣው ጌታ ከበር አንዳይቶም የአናቱን ሆድ መምቃት ወረ ምንም አንኳን በእምነት ወይም በግሰተዋል ባይሆንም በደሰታ መዝለልንገ ሕፃናትም ሌላው ተርቶ አንስሳትም ሲያደርጉት ብዙ ጊዜ አይተናል። ሙራጨጨጻ ሳዓዱኀቁ ቁን ዘላፍ ቸፍ ስከሼሓ ከስ ቸ ሓበ ከበከከከዩ ከ አአ ስባ በከ አልቀወለዱም የሚለውን የወንጌል ቃል ለመጥቀስ ድፍረት ባጣን ነበር ሆኖም ክርስቶስ ከአንዲቱ ሴት ብቻ የተወለደ የድንግል ማርያም የግሕፀገኖዋ ፍሬ ነው ገላ » ዮሐ ፅየ እንደሚታወቀው ሞት የመጣው ሔዋን በውስጡ ሰይጣን ከሞላሰት እባብ ጋር ስለ ዛፍ ፍሬ ንግግር ጀምራ ነበር አሁን ግን ሁለተኛዋ ሔዋን ድንግል ማርያም መንፈስ ቅዱስ ከሞላባት ኤልሳቤጥ ጋር ሕይወትን ስለሚሠጥ የማሕፀን ፍሬ መነጋገር ጀመሩ ይህ ፍሬ ሞትን የሚያመጣ ሳይሆን ሞትን የሚገድል ፍሬ ነው ለሰው ልጆችም ሕይወትን የሚሠጥ የሕይወት ዛፍ ፍሬ ነው ይህ ፍሬ ዕርቃንን የሚገልጥ ሳይሆን ለሚበሉት ሁሉ ልብስ የሚሆን መርገምን የሚያመጣ ሳይሆን በረከትን የሚያድል ፍሬ ነው ስለዚህ ኤልሳቤጥ ያልተረገመችውን አዲሲቱን ሔዋን ድንግል ማርያምን ሕይወት ከሚሠጠው ፍሬዋ ጋር ባየቻት ጊዜ አገቺ የተባረክሽ ነሽ የግሕፀንሽም ፍሬ የተባረክ ነው አለቻት ኤልሳቤጥ መንፈስ ቅዱስ ሲሞላባት የድንግል ማርያምን ዝምድና ጨርሶ ዘነጋችው አሮጊት እንደመሆንዋ በዕድሜ በምታንሳት ዘመድዋ መጠየቅ የሚገባት መሆንዋንም ከቁጥር አላስገባችውም የጌቃዬ እናት ፀጻደ አኔ ትመጣ ዘንድ አገዴት ይደሆገልናል። መንፈስ ቅዱስ በኤልሳቤጥ አንደበት የገለጠው የጌታይ አነት የሚለው የድንግል ማርያም ስም በውስጡ ጥልቅ ነገረ መለኮታዊ አሳብን የያዘ አጠራር ሲሆን በዚህ መጽሐፍ ስም አጠራራቸው አይታወቅና በየክፍለ ዘመናቱ የተነ መናፍቃን የተረቱበት መዶሻ የሆነ ቃል ነው ቅዱስ ዮሐንስ በወንጌሉ የገለጠው ታል ሥጋ ሆነ በአኛም አደረ የሚለው የአምላክ ሰው መሆን ምሥጢረ ተዋሕዶ የተፈጸመው በድንግል ማርያም ማሕፀን ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል አምላክና ሰው በማሕፀንዋ ከተዋሐዱ ጀምሮ የሰው ባሕርይ ከመለኮት ባሕርይ የተለየበት ቅጽበት የለምና ድንግል ማርያም የፀነሰችውና የወለደችው አምላክን በመሆኑ የአምላክ እናት መባል ይገባታል ቅዱስ ጳውሎስ የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ልጁን ላከ በማለት ድንግል ማርያም የወለደችው የአግዚአብሔርን ልድ መሆኑን አረጋግጦአል ገላ ሐዋርያው የላከው ልጁ ከሴት ተወለደ በማለት ፈንታ ከሴት የተወለደ ልጁን ላከ ብሎ መናገሩ የላከው ከተወለደ በኋላ ነው ወይ የሚል ጥያቄን ይፈጥራል ሆኖም ሐዋርያው በዚህ ንግግሩ በሥጋና በመለኮት መካከል ከተዋሕዶ በኋላ መቀዳድም እንደሌለና ዘመን የማይቆጠርለት መለኮት ዘመን ሲቆጠርለት ቅድመ ዓለም ያልነበረ ሥጋም በቅድምና ያለ መሆኑን አሳይቶአል አምላክ በሥጋ ከመገለጡ በፊት የተጻፈው እግዚእብሔር ራጠረኒወረስየኒ ሠቅድተግባሩእግዚአብሔር ለሥራው የመንገዱ ወመሪያ አድርጎ ፈጠረኝ የሚለው ብዙዎች የሳቱበት ቃልም ትርጓሜው ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው ምላ ብሂለ ወለኒ ደይተረጎሃ በወዕሪደ እግዚአብሔርወብቲሰፈጠረኒበእግተ ተስብአእቱ እንዲል ወለደኝ የሚለው ቃል መለኮቱን ፈጠረኝ ሲል ደግሞ የተየሐደው ሥጋን የሚመለከት ቃል ነው ከድንግል ማርያም ከመወለዱ በፊት ሥጋ ያልነበረው ቢሆንም ተዋሕዶ በተፈጸመ ጊዜ ግን የተዋሐደውን ሥጋ ቅድመ ዓለም የነበረ ስላደረገው ፈጠረኝ ብሎ ተናገረ ብለው ሊቃውንት በጉባኤ ድል ነሥተውበታል ፈጠረኝ ያለበት ምክንያትም በቅዱስ ቄርሎስ ሲብራራ ጥበብ ጌታ ፈጠረኝ ማለትዋ ለራሱ ከድንግል ማርያም ማሕዐን ሥጋን አንደፈጠረ ያስረዳል ወጥበብኒ ዘትብል ፈወጠረኒ አግዚእ ቅዱስ ባስልዮስ ሃይማኖተ አበው ንባቡና ትርጓሜው ሠቿ የብርሃን አናት ያኤምር በእዓተ ዘፈጠረ ሰርአርሉ ሠጋ እምክርሠ ማርያም ድዓግል እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ ተራሮች ገና ሳይመሠረቴ ከኮረብቶች በፊት አኔ ተዐለድሁ የሚለው ቃል በኒቅያ ጉባኤ ለክርስቶስ ለመለኮቱና ለሥጋው ተዋሕዶ ከተተረጎመና ከዓለም አስቀድሞ ስለ ሥጋው ፈጠረኝ ብሎ ከተናገረ ከእርስዋ ሥጋን የነሣባት ድንግል ማርያምም ከዓለም አሰቀድየፃ በአምላዘ ሕሏና ታሰባ ትናር አንደነበረ ሊጠቀስ የሚገባው የተሻለ ምስክርም ይኸው ቃል ነው ቅዱስ አቡሊዲስ ዘሮሜም ድንግል ማርያም ሥጋን በፀለደችው ጊዜ ታልን ወልዳዋለች በዚህ ምክንያት በአውነት የአምላክ እናት ናት ብሏል ወኦሶበሂወለቶማርያምድዓባግልለሰሥገጋ። ቃናሽዋጥ ልጅ ግን ትጮኹ ዘንድ ከፍቃላችኋለች ያገባችው ሔዋገ በአፋችሁ ላይ የዝምታገ ልጓም አድርጋባችሁ ነበር ድንግሊቱ ግኘ የተዘጋውን በር በዝማሬ አስከፈተችው ድንግል ማርያም የዘመረችው ዝማሬ ከእስራኤል የድል ዝማሬ ጋር ብዙ ተመሳሳይ ይዘት አለው የሙሴ እኅት ማርያም በክብር ከፍ ከፍ ብሏልና ለአግዚአብሔር ዘምሩ ስትል ድንግል ማርያም ነፍሴ አግዚአብሔርን ከፍ ከፍ ታደርገኖዋለች ብላለች ዘጸ ራ ሉቃ ዓ የሙሴ እኅት ማርያም ፈረሱገና ፈረሰሻውን በባሕር ጣለ ስትል ድንግል ማርያም ገዢዎችን ከዙፋናቸው አኦጥረዳቸው ብላለችዘጺ ሉቃ ፅ እነ ማርያምና ሙሴ በክገድህ ብርቃሖት በታላት ኃይልህ በተዘረጋውም ክንድህ አጦጣኸገ ሲሉ ድንግል ማርያም ኃይልን በክገዱ አደረገ ብላለች ዘጸ ፄ ዘዳ ሀሀ ሉቃ እነ ማርያም የአስራኤል ልጆች ግን በባሕሩ መካከል በየብስ ሄዱ ሲሉ ድንግል ማርያም አሰራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል ብላለች ዘጸ ሉዶ ፅ ኢ መሥ ሙመጩወፍ መዘዘ ችታ መፍ አ መ ዳጅ ና ሇመ ዘ የ ዘአከ ክጠዘ ዘዘዘ ዘዘዘ የብርሃን አናት ድንግል ማርያም በመዝሙርዋ ብቻ ሳይሆን በነቢይነትዋም ከቀደመችው ማርያም ጋር አንድ ናት እመቤታችን በእርግጥም በብዙ ምክንያቶች ከነቢያት ሁሉ የምትበልጥ ነቢይት ናት በሲና ተራራ ከእግዚአብሔር ጋር ቃል በቃል የተነጋገረው ሙሴ እንኳን ከእርስዋ ያነሰ ነቢይ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔኤር ሙሴገ ከሕዝብ ተለይቶ ወደ ሲና ተራራ በጦጣበት ጊዜ አስክ ሰባት ተን ድረስ ምገም ቃል አልተናገረውም ለማርያም ግን የሕሊናዋንና የሥጋኖን ድንግልና አውቶ ከአርያም በጦረደበት በዚያው ዕለት በማሕዐፀገዋ አደረ። ድንግልናዬን አይቶአልና አላለችም የባሪያይቱን መዋረድ አይቶአልና ብላ የትሕትናዋን ጥግ የበለጠ የሚያሳይ ቃልን መረጠች ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ አርስዋ በአግዚአብሔር ዓይን በቃየ የትድስና ውበት የተሞላች ነበረችና በአርሰዋ ገጹሕ ማሕዐን ሊያድር ወደደ አገደ ድገግል ማርያም ራሱን ዝት ያደረገ ትሑሐቅ ግንም የለም ይላል በምድር ካሉት ሰፆች ሁሉ ይልት ቅት ነበረ ተብሎ ከተነገረለት ከሙሴ ጀምሮ ትሑታን ከተባሉት ሁሉ እርስዋ በትሕትናዋ ትበልጣለች ዘኑ ወደ ትሑት መገፈሱም ወደ ተሰበረ በታሌም ወደሚገተጠተጥ ሰው እመለከቃለሁ ያለው አምላክ ወደ ድንግል ማርያምም እንዲመለከት ያደረገው ጥልቅ ትሕትናየ ነበር ኢላ ፄ ፍ ርርኩ ዐ ረ አ ክ ከ እከር ዐኩ ላ ቨዘክክከ ዌ ፍዚ ርርኮ ፍርርህርከ ክ ከረ እከረና ዐ ኣጠነ የብርሃን አናት የድንግል ማርያም ትሕትና እግዚአብሔር ከሰማይ የወረደበጎ መሰላል ነበረ ትንሹ የናርዶስ ቅጠል መዓዛው ከክሩት አገደሚያውደ የድንግሊቱ ትሕትና ሰማይ ድረስ ደረሰ አግዚአብሔር ሰሜንና ደቡብገ ምሥራትገና ምዕራቡን ተመለከተ ተነፈሰ አሻተተም አገደ አገቺ ያ አላገገሃም የአገቹገ መዓዛ ወደደ እንዲል በትሕትናዋ መዓነ እግዚአብሔርን ከእርስዋ እንዲወለድባት ያደረገች ትሕት ማርያም ብቻ ነበረች ድንግል ማርያም እስመ ርእየ ሕማማ ለአመቴ የባርያዩቴገ መዋረድዋገ አይቶአልና ስትል የራስዋን ብቻ ሳይሆን የሔዋንን እና የሴት ልጆች ሁሉ መዋረድ ማብቃቱንም አብራ መሰከረች ሴትነት የሰው ልጅ ውድቀት ምክንያት ከመሆን ወደ ሰው ልጅ ድኅነት ምክንያትነት በእርስዋ ምክንያት እንደተሸጋገረ ትውልድ ሁሉ የሚረግሟት ሴት ትውልድ ሁሉ ብፅዕት በሚሏት ሴት መተካትዋን በሚያበሥር ቃል እግዚአብሔር የባርያዬቱን የሔዋንን ሕማም መመልከቱን ገለጠች ፉ።