Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በላይ ግደይ ኑነመግቢያ ይህ ወጵሐፍ ስለ ለክሱማዊት ሊትዮጵያ ሥሰጣፈ የተቋረ ሲሆን በይዞታው ያካተታቸው ቁምክርሮቸም በሚክተለው ተራ ቁጥር የተዘረዘሩ ናቸው። ኛ ስለ ለክሱም መንግሥት መናግከምና ክለክሱማውያን የተወረሰ ሥልጣኔ የአክሱም መንግሥት እየተዳከመ ሔዶ በመጨረሻም አከተመ ቢሆንም ቅሉ የዚህ ሥልጣኔቅርሶች በዛሬይቷ ኢትዮጵያ ከተሞች የመጀመሪያዎቹ የብርና የወርቅ ሥራን ያስተማሩት የአክሱም ጥበበኞች ናቸው ። የክርስትና ሃይማኖት በኢትዮጵያ ሊስፋፋ የቻለው የአክሱም ካሀናትና ሊቃውንት መምህራን በየክፍላተ ሀገሩ እየዞሩ በማስተማራ ቸው ነው ። አክሱም ላይ የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን የቀድሞው ሕንፃ ባይሆንም በቅዱስ ሥፍራነቱ ትልቅ ክብር የሚሰጠው ነው ። ይህ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ለሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ መንፈሳዊ ቁንጮነት ልትታይ ከሚያበቋት አያሌ የታሪክ ምንጮች ውስጥ ሊካተት የሚገባው ነው ። ይህ ሊቅ ብቅ ሊል የቻለው አክሱማውያን አባቶች ከነበራቸው ብቃትና ባህላዊ እድገት ተኩትኩቶና ተምሮ በማደጉ አንደሆነ የተረጋገጠ ነው ። ምክንያቱም ከአውሮፓውያን እንደ ፖርቱጋል ፈረንሳይ አንግሊዝና ጣሊያን ከእስልምና ሃይማኖት ተከታይ አገሮች እንደ ኦቶማን ቱርኮች ግብጾች ዐረቦችና ደርቡሾች ከመሳሰሉ የሙጭ ወራሪዎች ራሷን መከለከል ስለነበረባት ነው ። ይሁን እንጂ ገፍተሙ የመጡባትን ጠላቶች በጦርነት ድል እያደረገች ወደ መጡበት ትመልሳ ቸው ነበር ። ይህም ሊሆን የቻለው በፅድልና በአጋጣሚ ሳይሆን በእግዚአብሔር ኃይል በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ነው። በእርግጥም በሀገሪቱ ነፃነት ታሪክ ውስጥ ክቶ ሊዘነጋ የማይገባ ድርሻ እንዳላቸው አሙን ነው ። ይኸውም አንድ የእንገሊዝ ወታደር በ ዓም በጄኔራል ናፒየር ዘማች ጦር ውስጥ የነበረ የሀገሪቱን አቀማመጥ ከተመለክተ በኋላ የኢትዮጵያ መልክዓ ምድር ተፈጥሮ እንደ ጠረጴዛ የመሰለ ምድር ነው ብለው ነግረውን ነበር ።
ለዲስ ለበዘባ ሊትዮጵያ ዳ»በሁዐ ዘዘዐዐ መዝቱ በሕገ የተጠበቀ ነው ለዘ ዩህከ ጸዩየህሮዐ ና ስላም ማተሚያ ቤት ታተመ ሽፋን በኃይጵ ለበበ ብሮን ማውጫ ንግሥት ማክዳ ንግሥተ ሳባ የአክሱም መንግሥት የአክሱም ከተማ ምስጢር የአክሱም የመገበያያ ገንዘብ የብራና ጽሑፍ በኢትዮጵያ ከአለት ተራራ ተፈልፍለው የተሠሩ የውቅር አብያተ ክርስቲያናት የክርስትና ሃይማኖት መግባት በኢትዮጵያ ቅዱስ ያሬድ ዢ ሠ የእስልምና ሃይማኖት መነሣት የአክሱም መንግሥት መዳከም ዮዲት ጉዲት የዛጉዌ ሥርወመንግሥት አነሣሥና አወዳደቅ የአክሉም መንግሥት እንደገና ሥልጣኑን መልሶ እንደጨበጠ ኢትዮጵያዊው ፈላስፋ ዘርዓ ያዕቆብ ከአክሱማውያን የተወረሰ ሥልጣኔ ምስጋና አለቃ ጽጌ ገብረ ኪዳን ጠቃሚ ሃሣቦችን በመሠንዘርና ታሪካዊ ሃቆችን በመንገር ከፍ ያለ አስተዋጽኦ በማድረጋቸው ኮ ቃለ ክርስቶስ አባይ ጠቃሚ ሃሣቦችን አስታያየት በመስጠት ስለረዱኝ አቶገሠሠ አርአያ ጠቃሚ ሃሣቦችን በመስጠትና ጽሁፍን በማስተካከል ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረጋቸው መምህርይኩኖ አምላክ ረዳ ለመጽሐፉ ይዘት ማጠናከሪያ የሚያግዝ አንዳንድ ኃሣቦችን ስለሰጡኝ ይህን መጽሐፍ ሳዘጋጅበመንፈስ ያበረታቱኝንና ያገዙ ኝ ሁሉ በማመስገን ውለታቸውን ምን ጊዜም የማልረሳ መሆኔን አረጋግጣለሁ ። ከክርስቶስ ልደት አንድ ሺህ ዓመት ያህል ቀደም ብሎ ከነበሩ ገናና ነገሥታት የምትወለደው ንግሥት ማክዳ ንግሥተ ሳባ በሚል ስመ ንግሥት በአያቶቿ ዙፋን ተቀምጣ በአክሱም መናገሻዋ ኢትዮጵያንና የመንን ትገዛ ጀመር ። ከጥቂት ዘመናት በስተቀር ለሦስት ሺህ ዓመታት ያለማቋረጥ እስክ ቅርብ ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ የነገሠ ነገሥታት ከንጉሥ ሰሎሞንና ከንግሥተ ሳባ የተገኙ ነገሥታት ሥርወ መንግሥት በመሆን የመጀመሪያው መሥራች የሆነው ቀዳማዊ ምኒልክ ለሐያ አምስት ዓመታት ዓዓ ከነገሠ በኋላ በተወለደ በ ዓመቱ ፀረፈና ከአክሱም ክተማ በስተምዕራብ በኩል በሚገኘው ቦታ በእናቱ መቃብር አጠገብ ተቀበረ። በዚህም ምክንያት የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ከኢየሩሳሌም ጋር ያላትን የረዥም ጊዜ ግንኙነት በመቀጠል በዚያ ገዳም ጳጳስ ይሾማል ። ሮም የሮማውያን ነገሥታት ግዛት መናገሻ ከተማ ለብዙ ጊዜ እንደነበረ እንዲሁም አክሱም የኢትዮጵያ ነገሥታት ግዛት መናገሻ ሆኖ ለብዙ ዘመናት ቆይቷል ። አክሱም ከአሥመራ በመኪና የአራት ሰዓት መንገድ ስትሆን በዛሬው ጊዜ የአክሱም አውራጃ ዋና ከተማ ሆና የምታገለግል አነስተኛ ከተማ ናት ። ከክርስቶስ ልደት በፊት በኛው ክፍለ ዘመን ተሠርቶ የነበረ የአንድ መቅደስ ቅሪት ወደ ቤተ ክርስቲያንነት ከተለወጠ ቆይቷል ። ሌላው ታሪካዊ ከተማ ሐውዜን ሲሆን ይኸውም በባዜን ንጉሥ የተቆረቆረና ቤተ መንግሥቱ የነበረ ሲሆን በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ጥንታዊ ከተሞች አንዱ ነው ። ከቀይ ባሕር ዳርቻ ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ገባ ብላ የኢትዮጵያ ሥልጣኔ በተወለደባት በቀድሞዋ አክሱም ፍርስራሽ ላይ የዛሬዋ አክሱም ተመሥ ርታ ትገኛለች ። ኢትዮጵያ ከግሪክና ከሮም እንዲሁም ከፋርስ ከሕንድና ከቻይና ጋር የነበራት የንግድ ግንኙነት ያለ እክል ይካሔድ የነበረው እነኝህ የቅጣት እርምጃዎች ፈጣንና የማያዳግሙ ስለ ነበሩ ነው ኤ ለ»ራሐም ሊትዮጵያ የአክሱም ከተማ በባለ ብዙ ደርብ ቤተመንግሥቶች ቤተ መቅደሶች አንድ ሥራ ወጥ እየሆኑ የተጠረቡ የድንጋይ ሐውልቶች በርካታ ቅርጸቅርጾችንና በተዋበ ሁኔታ በተጠረቡ ባለ ሁለት አውታር ምስሎች ያጌጠች ነበረች ። ሠ አ»ሱም ሊትዮጵያ የአክሱም ከተማ በባለ ብዙ ደርብ ቤተመንግሥቶች ቤተ መቅደሶች አንድ ሥራ ወጥ እየሆኑ የተጠረቡ የድንጋይ ሐውልቶች በርካታ ቅርጸቅርጾችንና በተዋበ ሁኔታ በተጠረቡ ባለ ሁለት አውታር ምስሎች ያጌጠች ነበረች ። የአክሱም ሥልጣኔና ኃይል ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በአራተኛው ምዕተ ዓመት መጀመሪያ በነገሠው በንጉሠ ነገሥት ኢዛና ዓም ጊዜ ነበር ። የአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ሦስት ጊዜ የመታነፅ ዕድል ሁለት ጊዜ የመቃጠል ዕድል አጋጥሟታል ። አንዳንድ ጊዜ የአክሱም ነዋሪዎች ይህን ቤተክርስቲያን በአጭሩ እንዳ ጽዮን ይሉታል ። ወደ አክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ሲገቡ በደጀ ሰላሙ መግቢያ ፊት ለፊት በጥንቱ ዘመን የአክሱም ነገሥታት ሥርዓተ ንግሥ ይፈጸምባቸው የነበሩ አራት የተጠረቡ የድንጋይ ዓምዶች ይገኛሉ ። ከሐውልቶቹ አቅራቢያ የአክሱም ንጉሥ ታአካ ማርያም ቤተ መንግሥት የነበረው ይገኛል ። አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን የክርስትናን ሃይማኖት ወዶ ኢትዮጵያ ያስገቡና የአክሱም ነገሥታት የነበሩት አብርሃና አጽብሐ የክርስትናን ሃይማኖት ተቀብለው እንዲጠመቁ ያደረጉ የሃይማኖት አባት መስቀል ምስል እንዲሆን ተብሎ የተቀረጸ ነው ። አክሱም በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የክርስትና ሃይማኖት ተሰበከባትና የሠፈነባት ከመሆንዋም በላይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እጅግ የተቀደሰች ከተማ ናት ። አክሱም በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የክርስትና ሃይማኖት የተሰበከባትና የሠፈነባት ከመሆንዋም በላይ በኢትዮጵያ ከሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እጅግ የተቀደሰች ከተማ ናት ። ልይታም ዋሚሃቹች ልፉ ለዩ የንገሃሥታት ውዶቻ ወደ አክሱም የሚመጡት ኛ የንግሥተ ሳባ ዘመን ከሚባለው ከክርስቶስ ልደት አንድ ሺህ ዓመት በፊት የነበረውን የኢትዮጵያን ሥልጣኔና ታላቅነትን ኛ ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ከገባችበትና አክሱም ከኖረች በት ከቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ያለውን የቤተክህነትና የቤተመንግሥት ታሪካዊ ቅርሶች ኛ የንግሥተ ሳባ መታጠቢያና የከተማው ጥንታዊው የውኃ ግድብን ኛ በዓለም ላይ ካሉት ዕፁብ ድንቅ ከሚባሉት ቅርሶች መካከል እንደ አንዱ የሚቆጠሩትን ከአንድ አለት ድንጋይ ተፈልፍለ ውና በልዩ ጥበብና ኃይል ተቀርጸው የተሠሩትን የአክሱም ሐውልቶችን ኛ የጥንት የመገበያያ ገንዘቦችን ኛ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በኛው ምዕት ዓመት በነገሥታት አኦብርሃና አጽብሐ ዘመን ቤተክርስቲያን በአዋጅ ከተቋቋመ ችበት ጊዜ ወዲህ የነበረውን የፀዋትወ ዜማ የትምህርት የሥነ ጥበብና የመንፈሳዊ ድርጅቶች ቅርስን ኛ የኢዛና ሐውልትንና የአትክልት ቦታን እንዲሁም በአጠ ቡ ያለው የባዜን መቃብርን ኛ የአጹ ካሌብና የአዴ ገብረመስቀል ቤተመንግሥትንና መካነ መቃብር ፍርስራሾችን ኛ የነገሥታት ሥርዓተ ንግሥ የሚፈጸምበት መናገሻና ፍርድ የሚሰጥባቸው የድንጋይ ወንበሮችን ኛበኛው ክፍለ ዘመን በአጹ ፋሲል የተሠራው ዋናው ጥንታዊ የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ሕንፃንና አዲሱ ቤተክርስቲያንን ኛበአክሱም ጽዮን ቤተመዛግብት ውስጥ የሚገኙትን የነገሥ ታት ዘውዶችን አክሊሎችን ራስ ወርቆችን ሙሉ አልባሳተ መንግሥትን ጥንታዊያን የወርቅ ወንጌሎችን ሌሎችም ጥንታውያን መጻሕፍትን እንዲሁም ሌሎች ክወርቅና ከብር የተሠሩ መዘክሮችን ኛየጥንታዊው የሳባ ክተማ ሕንፃዎች በቅርቡ በመርማሪዎች ቱቆፍጦ የወጦና ፀዩጥንት የቤተ መንግሥት ፍርስራሾችን ኛመንበረ ዳዊት የሚባል ንጉሣዊ ዙፋን የሆነ ጥርብ ድንጋይን ሷመከድ ኛ የአንበሳ ምስል የተቀረጸበት ድንጋይን ኛ ሐውልቶቹ እየተፈለፈሉና እየተጠረቡ የወጡበት የገቦድራ ተራራን ቭ የንግሥተ ሳባን የቀዳማዊ ምኒልክ ቤተ መንግሥትንና የመቃብር ቦታዎችን ኛ ከአንድ አለት ድንጋይ ተፈልፍሎ የታነፀው የአባ መጣዕ ቤተ ክርስቲያንን እንዲሁም የእነ አጹ ካሌብና በተሰዓቱ ቅዱሳን መካከል የአባ ጳለንጠሌዎንና የአባ ሊቃኖስን መካነ ዕረፍት የሆኑ ገዳማትን ኛ ጐብፔዎቹ እግረ መንገዳቸውን በዚሁ በትግራይ የሚገኙትን ልዩ ልዩ ሐውልቶችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ ከአለት ድንጋይ ተፈልፍለው በውቅር የተሠሩ አስደናቂ ሕንፃ አብያተ ክርስቲያናትንና ሌሎችም መስሕብነት ያላቸው ሥፍራዎችንና ጥንተ ነገሮችንም ለማየት ይችላሉ ። ኛ ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ ከገባችበትና አክሱም ከኖረች በት ከቀዳማዊ ምኒልክ ዘመን ጀምሮ ያለውን የቤተክህነትና የቤተመንግሥት ታሪካዊ ቅርሶች ኛ የንግሥተ ሳባ መታጠቢያና የከተማው ጥንታዊው የውኃ ግድብን ኛ በዓለም ላይ ካሉት ዕፁብ ድንቅ ከሚባሉት ቅርሶች መካከል እንደ አንዱ የሚቆጠሩትን ከአንድ አለት ድንጋይ ተፈልፍለ ውና በልዩ ጥበብና ኃይል ተቀርጸው የተሠሩትን የአክሱም ሐውልቶችን ኛ የጥንት የመገበያያ ገንዘቦችን ኛ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በኛው ምዕት ዓመት በነገሥታት አብርሃና አጽብሐ ዘመን ቤተክርስቲያን በአዋጅ ከተቋቋመ ችበት ጊዜ ወዲህ የነበረውን የፀዋትወ ዜማ የትምህርት የሥነ ጥበብና የመንፈሳዊ ድርጅቶች ቅርስን ኛ የኢዛና ሐውልትንና የአትክልት ቦታን እንዲሁም በአጠ ገቡ ያለው የባዜን መቃብርን ኛ የአጹ ካሌብና የአጹ ገብረመስቀል ቤተመንግሥትንና መካነ መቃብር ፍርስራኾሾችን ኛ የነገሥታት ሥርዓተ ንግሥ የሚፈጸምበት መናገሻና ፍርድ የሚሰጥባቸው የድንጋይ ወንበሮችን ኛ በፅኛው ክፍለ ዘመን በአጹ ፋሲል የተሠራው ዋናው ጥንታዊ የአክሱም ጽዮን ቤተክርስቲያን ሕንፃንና አዲሱ ቤተክርስቲያንን ኛ በአክሱም ጽዮን ቤተመዛግብት ውስጥ የሚገኙትን የነገሥ ታት ዘውዶችን አክሊሎችን ራስ ወርቆችን ሙሉ አልባሳተ መንግሥትን ጥንታዊያን የወርቅ ወንጌሎችን ሌሎችም ጥንታውያን መጸሕፍትን እንዲሁም ሌሎች ከወርቅና ከብር የተሠሩ መዘክሮችን ኛ የጥንታዊው የሳባ ከተማ ሕንፃዎች በቅርቡ በመርማሪዎች ይቆፍዌጦ የወጦና የጥንት የቤተ መንግሥት ፍርስራሾችን ኛ መንበረ ዳዊት የሚባል ንጉሣዊ ዙፋን የሆነ ጥርብ ድንጋይን ከከ መ ወ ያነእሰሳራሌል ያውጭ ጉዳይ ሟረሰትረ የነፀሩ ለዓ ሌባን መንበረ ዳዊት የታባቋውን የድንጋይ ወፇፀር ፈሺመሰክከቱ ኛ የአንበሳ ምስል የተቀረጸበት ድንጋይን ኛ ሐውልቶቹ እየተፈለፈሉና እየተጠረቡ የወጡበት የገቦድራ ተራራን ኛ የንግሥተ ሳባን የቀዳማዊ ምኒልክ ቤተ መንግሥትንና የመቃብር ቦታዎችን ኛ ከአንድ አለት ድንጋይ ተፈልፍሉ የታነፀው የአባ መጣዕ ቤተ ክርስቲያንን እንዲሁም የእነ አጹ ካሌብና በተሰዓቱ ቅዱሳን መካከል የአባ ጳንጠሌዎንና የአባ ሊቃኖስን መካነ ፅረፍት የሆኑ ገዳማትን ኛ ጐብፒዎቹ እግረ መንገዳቸውን በዚሁ በትግራይ የሚገኙትን ልዩ ልዩ ሐውልቶችን በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ ከአለት ድንጋይ ተፈልፍለው በውቅር የተሠሩ አስደናቂ ሕንፃ አብያተ ክርስቲያናትንና ሌሎችም መስሕብነት ያላቸው ሥፍራዎችንና ጥንተ ነገጦችንም ለማየት ይችላሉ ። የነኝህ መከሰትና በተጨማሪም በኋለኛው ዘመን በውጭ ሀገሮች የአክሱም ገንዘቦች በብዛት መገኘታቸው በኛው ክፍለ ዘመን እንኳ ። በተጨማሪም የኋለኞቹ ገንዘቦች የክርስትና ሃይማኖት በአራተኛው ክፍለ ዘመን የአክሱም መንግሥት መደበኛ ሃይማኖት ሆኖ እንደሰፈነ ይመሰክራሉ ። ጥቂቶቹ በመጠራና በአንዛ የተገኙት አነስተኛ የድንጋይ ሕውልቶች በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝ ተጽፎባቸው እንዲሁም የገናናውን የንጉሠ ነገሥት ኢዛናን ታሪክ የሚያወሳ የአክሱም ሐውልት በግዕዝ ቋንቋ ተጽፎ ይገኛል ። ሆኖም በጥንት ጊዜ በአክሱም ዘመነ መንግሥት የብራና ጽሑፍ ዋና ሆኖ ያገለግል እንደነበረ የሚታመን ነው ። ከነርሱም ብዙዎቹ ከሐውዜን ሰሜን ምዕራብ ምሥራቅና ደቡብ ሲገኙ ከዚሁ ከተማ ከአምስት እስከ ሐያ አምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በየተራራማው ሥፍራ ቢያንስ ሰማንያ ከድንጋይ የተወቀሩና የተፈለፈሉ ሕንፃ አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ ። በዚህ ቤተክርስቲያን ስለ ኢትዮጵያ ታሪክና ስለ ሁለቱ ነገሥታት ዝና የሚያወሳ ጥንታዊ የብራና ጽሑፍ ይገኛል ። በአሁኑ ጊዜ በትግራይ ውስጥ ያህል አብያተ ክርስቲያ ናት ሲገኙ ከነኝሀም ውስጥ ከ የማያንሱ ገዳማትና ከድንጋይ የተፈለፈሉ አብያተ ክርስቲያናት ናቸው ። ከዛጉዌ ሥርወ መንግሥት ከወጡት ዐሥራ አንድ ነገሥታት መካከል እጅግ በጣም ታዋቂና ዝነኛ የነበረው ላሊበላ በዓለም ከሚገኙ ከሰው ልጅ የእጅ ሥራ ውጤቶች እንደ አንዱ የሚቆጠሩትንና ዝነኛዎቹን ከድንጋይ የተፈለፈሉ ዐሥራ አንድ አብያተ ክርስቲያናት ሕንፃዎች ላሊበላ ራሱ ከሠራተኞቹ ጋር አብሮ በመሥራትና በእግዚአብሔር አጋዥነት በብረት እያስጠረበ እንዳሳነፃ ቸው መጽሐፈ ገድሉ ይገልጸል ። ከዛጉዌ ሥርወ መንግሥት ኒሥጣነፊ አንድ ነገሥታት መካከል እጅግ በጣም ታዋቂና ዝነኛ የነበረው ላሊበላ በዓለም ከሚገኙ ከሰው ልጅ የእጅ ሥራ ውጤቶች እንደ አንዱ የሚቆጠሩትንና ዝነኛዎቹን ከድንጋይ የተፈለፈሉ ዐሥራ አንድ አብያተ ክርስቲያናት ሕንፃዎች ላሊበላ ራሱ ከሠራተኞቹ ጋር አብሮ በመሥራትና በእግዚአብሔር አጋዥነት በብረት እያስጠረበ እንዳሳነፃ ቸው መጽሐፈ ገድሉ ይገልጸል ። ከዚህ ትልቅ ቤተክርስቲያን አጠገብ ቤተ ማርያም ቤተሚካኤልና ቤተ ጐልጐታ ይገኛሉ ። በደቡበ ኢትዮጵያ ባሌና ሲዳሞ ውስጥ ደግሞ ከቋጥኝ ድንጋይ ተፈልፍለው የተሠሩ ሕንፃዎች በጥንት ጊዜ እንደ አብያተ ክርስቲያናት ሆነው የሚያገለግሉ እንደነበሩም ይነገራል አገር ወዳጆችና ተመራማሪዎች ያልታወቁትን የውቅር አብያተ ክርስቲያናት እንዳሉ ለማሰስና ለማጥናት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል ። ንጉሥ አጽብሐ በደቡብ ኢትዮጵያ ካሠራቸው ብዙ የሕንፃ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ በአዲስ አበባ ከተማ ከየካ ደብረ ሣህል ሚካኤል በስተሰሜን ኪሎ ሜትር ወጣ ብሎ የሚገኘው በተለምዶ ዋሻ ሚካኤል የሚባለው ነው ። ይኸውም የኢትዮጵያ ነገሥታት ከቋጥኝ ድንጋይ እያስፈለፈሉ ካሳነፅዋቸው አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ከመሆኑም ሌላ የአብርሃና አጽብሐ ገድል በ ዓም ውስጥ ንጉሥ አጽብሐ ከአክሱም ወደ ሸዋ ሲመጣ ሕንፃውን አሠርቶ ታቦተ ሚካኤልን በዚሁ ሕንፃ ውስጥ እንዲኖር አደረገ ይላል ። በኢየሩሳሌም ጥንታዊ ገዳም ከተመሠረተበት ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የኢትዮጵያ ይዞታና የቅድስና አቅዋም ከኢየሩሳሌም እንዳይጠፋ ከቀደምት የኢትዮጵያ ነገሥታት ከነ አብርሃና አጽብሐ ጀምሮ ብዙ ደክመውበታል ። ንጉሥ ገብረመስቀል ይህን ልዩ ዜማ የፈጠረና የቀመረ ሊቅ በሁሉም መልክ በመደገፍ ከሁሉም በላይ በማክበርና በማበረታታት የእግዚአብሔር እምነት መመስገኛ የሆነው ፀዋትወ ዜማ በመላው ኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያ ናት እንዲስፋፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል በአጹ ካሌብ ዘመን የመንን እንዲገዛ የተሾመው የአክሱም እንደ ራሴ አብርሃ የተባለው ራሱን ከአክሱም ማዕከላዊ አስተዳደር ፍጹም ነፃ ለማድረግ ሞክሮ ነበር ። በተለይም በኛው ክፍለ ዘመን ላይ የተስፋፋው አዲሱየእስልምና ሃይማኖት ግብጽን እያጥለቀለቃት በሔደ ጊዜ የእስክንድርያው ቤተክርስቲያን እምነቷ እንዳይዳከም ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋር ወዳጅነቷን እንዳጠበቀች ሁሉ ኢትዮጵያም በግብጽ የክርስትና ሃይማኖት እንዲጠናከር የተቻላትን ያህል አድርጋለች ። በአሁኑ ጊዜ በኢትዮጵያ ያሉት የሰበካ አብያተ ክርስቲያናት ቁጥር ከሐያ ሦስት ሺህ በላይ ናቸው ። በኢትዮጵያ የክርስትና ታሪክ ውስጥ ከአራተኛው መቶ ዓመት እስከ ሰባተኛው መቶ ዓመት የነበረው ጊዜ አርኪ የቤተክርስቲያን ታሪክ ከተፈጸመበትና ከተስፋፋበት አንዱ ወቅት ነበር ። የክርስትና ሃይማኖት በማስፋፋታቸው የተነሣ ቅዱሳን ነገሥታት አብርሃና አጽብሐ እና አቡነ ሰላማ በኢትዮጵያ የታሪክ መዛግብት ከፍተኛ የክብር ሥፍራ ተሰጥቷቸው ይገኛል ። በዚያን ጊዜ የነበረ ንጉሥ ገብረ መስቀል ዓም የዝነኛው ንጉሠ ነገሥት ካሌብ ልጅ መሆኑ የታወቀ ነው ። በእርሱ ዘመን ኢትዮጵያ ታሪኳና ዝናዋ በዓለም የታወቀች ገናና መንግሥት ከመሆን ዋም በላይ የአግዚአብሔር ጸጋና መንፈስ ያደረበት የዜማ ደራሲ ቅዱስ ያሬድን በማፍራቷ በጣም ደስ አለውና ቅዱስ ያሬድ በቤተ ከርስቲያን ሥርዓት ንጉሥ ገብረ መስቀል በቤተ መንግሥት ሥርዓት እሂተመሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በአክሱም ከተማ ያከናወኑትና ያከበሩት ሥርዓተ ሆሣዕና እስከ ዛሬ በኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ሥርቱ ሲካሔድና ሲከበር ይኖራል ። የለክሱም መንግሥት መዳክም ለብዙ ዘመናት ኃያል የነበረው የአክሱም መንግሥት በኛው ክፍለ ዘመን ፋርሶች የዐረብን ሰላጤ ከያዙበት ጊዜ አንሥቶ ወደ መጨረሻ ውድቀቱ ማሽቆልቆል ጀመረ ። ዮዲት ጉዲት ከክርስቶስ ልደት በኋላ በአንደኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ በንግሥት ህንደኬ ዘመን ወደ ኢትዮጵያ የገባው የጥምቀት ዜና በአራተ ኛው ክፍለ ዘመን በአብርሃና አጽብሐ ዘመነ መንግሥት በአባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ሰብከት ተስፋፍቶ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ስብክተ ወንጌልን አምኖ ጥምቀትንና ክርስትናን ተቀበለ ። ለመጥቀስ ያህል በኛው ክፍለ ዘመን በአጹልብነ ድንግል ዘመነ መንግሥት በግራኝ አህመድ ወረራ የሀገሪቱ ባህላዊና ምጣኔ ሀብት ቅርሳ ቅርስና አብያተ ክርስቲያናት በድጋሚ የወደሙበት ዘመን ነበር ። ይህም ዘመን በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ካለፉት ዘመናት የከፋ ፅልቂት የደረሰበት ዘመን ነበር በጦርነቱ ምክንያት ብዙ ሕዝብ በመሞቱ የሀገሪቱ ሕዝብ ቁጥር በጣም ተቀነሰ ። የጐንደር ከተማ በመቆርቆሩ አ ፋሲል በ ዓመታት ውስጥ ቋሚ መናገሻ ከተማ የነበረው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ንጉሥ ሆነ « አጴ ፋሲል ጐንደር ውስጥ ባለ ሦስት ደርብ በጣም ውብና የቀደሙት አባቶች ጥበብ የሚንጸባረቅበት ግንብ አሠርቷል ። « ከቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ያለው ጊዜ የሦስት ሺህ ዓመታት የዘመን ርቀት ሲኖረው በዚህም ጊዜ ውስጥ በተከታታይ ባይሆንም የተያያዘ የትውልድ ሐረግ ያላቸው ነገሥታት በኢትዮጵያ ላይ ነግሠዋል ። ይህም በየጊዜው በኢትዮጵያ ዜና በተደጋጋሚ የሚነገርላት ከሦስት ሺህ ዓመታት በላይ በአንድ መንግሥት ጥላ ሥር የቆየችና ከፍተኛ ሥልጣኔ የነበራት ሀገር መሆኗን ነው ። ይህ ጥንታዊ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ ለሚገኙት አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ መንፈሳዊ ቁንጮ ነው ።