Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እርሱም ሥጋችንን መንፈሳችንንና አፅምሮአችንን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ በመስጠት ነው። ለክርለቶስን ሙሉ መስጠት ሲኖረን እርሱ የሚያዘንን ለማድ ረግ ፈቃደኛነታችንን መግለጻችን ነው። መስቀሉን ተሸ መከተል ማለት ይሄ ነው። ክርስትና ንግግር ብቻ ሳይሆን ልባችን በእርሉ ላይ ያረፈ ሲሆን ብቻ ነው። እግዚእብሔር ልጆቹን ክዲያብሎስ ጥቃት የሚጠብቃቸው መሆኑ የምናውቀው እግዚአብሔር ለልጆቹ ያለው ፍቅር ምን ያህል ከፍተኛ መሆኑን ስንረዳ ነው። እግዚአብሔር ልጆቹን ምን ያሀል እንደሚወዳቸው የምንረዳው እንደ ዐይኑ ብሌን የሚወደውን አንዱን ልጁን በመስቀል ተበቅሎ እንዲሞት የሰጠ መሆኑን ሰናስብ ነው። እንዳንድ ክርስቲያኖች ስእግዚአብሔር ላይ በመታመን ፈንታ በራሳቸው ችሎታና ጉልበት ተማምነው ለብቻቸው ጠላትን ለመግጠም ይወጡና ራሳቸውን ክፍተኛ አደጋ ውሰጥ ይከታሉ።
የሕይወት መስታዐት ፍቸ ስ እንስ «ባለጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሃ አንበሳ ይዞራል በኛ ጴጥሮስ ጮክዯትሮ መሷስ መኹ በ ዕ የሕይወት መስታወት ደጅ ቹ እ ዲያብሎስ የለም ብለው ሲተውት ብዙ ጥፋት ያደርሳል ፊ ዲያብሎስ አዕምሮን ተጭኖ ምርጫን ያበላሻል ሥሙ ዲያብሎስ በስግብግብነት ሞልቶ እርካታን ያሳጣል ቄ ዲያብሎስ በስኬት አስክሮ ከመስመር ያስወጣል ዲያብሎስ በረቂቅ ወጥመዱ አድፍጦ ይይዛ ዲያብሎስን ሲቃወሙት ይሸሻል የሕይወት መስታወት ቄጥር ዲያብሉስ ለም ብለው ሲተዉት ብዙ ጥፋት ያደርሳል በመጠን ኑሩ ንቁም ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገኘ አንበሳ ይዞራልና ኛ ጴጥሮስ የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ከሰው ጠላት የበለጠ እደገኛ የሆነ ከፍተኛ ጉዳት በሕይወታችን ለማድ ረስ ኃይልና ችሎታ ያለው እንድ ጠላት አለን። ዲያብሎስ ማን ነው። ዲያብሎስ የተቀደሰ ነው ብሎ ሰለማያምን ሰለ ለው ሕይወት ፈጽሞ ግድ የለውም። ይሄ ሁሉ እውነት ነው ብለው ይቀበሉ እንጂ ክፉ የሆነ ነገር ራሳቸው ሲያጋጥማቸው የዚህ ሁሉ ክፉ ነገር ምክንያት ወይም ምንጭ ምንድነው ይሉ ይሆን። ጠላታችን ዲያብሎስ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ለማፍረስ ለማበላሸት ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። ዲያብሎስ ጠላታችን ሕያው ነው አንዳንድ ሰዎች በሰይጣን አላምንም ይላሉ። ባለማመናቸው ውስጥ ራሱን በጥሩ ሁኔታ መደበቅ እንደቻለ እናያለን አንድ ሰው በሰይጣን የማያምን ከሆነ ሊያጠፋው ምን ዓይነት ወጥመድ እንደዘረጋበት በምን ዓይነት ፈተና ውስጥ ሊከተው እንደሆነ ሰለማ ያውቅ በቀላሉ ይጠቃል። ዲያብሎስ ፍጹም ክፉ ነው። ዲያብሎስ አንደ ክፉ አውሬ ነው። ዲያብሎስ ኃይለኛ የሆነ ጠላት ይሁን እንጂ በእኛ ላይ ሙሉ የሆነ ኃይ ልና ሥልጣን እንደሌለው ማወቅ ይገባናል። ዲያብሎስ በሕይወታችን ውስጥ ያለውን መንፈስ ቅዱስ ማሸነፍ አይችልም። እንግዲያውስ ዲያብሎስ በእኛ ሕይወት ውስጥ ማድረግ የሚች ላቸው ነገሮች ምንድናቸው። እግዚአብሔር በዮሴፍ ሕይወት ውስጥ ልዩ ዓላማ ነበረው። ሰይጣን ኃይለኛ ይሁን እንጂ ከኃይል ሁሉ በላይ የሆነ ኃይል ያለው በአንድ ጊዜ ሁሉም ቦታ መገኘት የሚችል እንዲ ሁም ወሰን የሌለው አይደለም። ይህንን እውነት የተረዳው ጠላታችን ዲያብሎስ መንፈሳዊ ጦርነቱን የሚያካሂደው በሌላ ስፍራ ሳይሆን በአዕምሯችን ውስጥ ነው። ጊዜ አለኝ ቢል ያለው ጊዜ የ ር ለው ብቱ ወሰን የለውም። ዲያብሎስ በአማኝ ምርጫና ውሳኔ ውስጥ ጣልቃ ይገባል ዲያብሎሰ ሰማያዊውን ነገር ችላ ብለን ምድራዊ የሆነውን ነገር እንድንመ ርጥ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። መጽሐፍ ቅዱስ ዲያብሎስ ሕያው አንደሆነ ይናግራል። ለመሆኑ ኤልዛቤል ይህንን ዓይነት ክፉ ባህሪ እንዲኖራት ያደረጋት ምን ይሆን። የሆኖ ሆኖ ስው ብዙ ገንዘብ የሚፈልግበት ምክንያት ለምን ይሆን። መጽሐፍ ቅዱስ ሰለ ገንዘብ ስለ ቁሳቁሳዊ ነገር ምን ይላል። ይሁን እንጂ ስለ ገንዘብ እጠቃቀም መጽሐፍ ቅዱስ አንዳንድ መሠረታዊ የሆነ መመሪያ ይሰጣል። ለሥልጣን የመስገበገብ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ትልቁ ምክንያታቸው ከሌሎች በልጠው ለመታየት የሌላውን ሰው ሕይወት መቆጣጠርና መግዛት በመፈለጋ ቸው ምክንያት እንደሆነ ግልጽ ነው። ከተማው ውስጥ ሕጻናት ልጆች ያላቸው ብዙ ስዎች መኖራቸውን ለማወቅ በቂ የሆነ ጥናት ሳያደርግ ትምሕር ቤት ቢከፍት ጥሩ ጥሩ አስተማሪ ዎች ቢኖሩት እንኳ ተማሪ በማጣት ምክንያት በአጭር ጊዜ ውስጥ ትምህርት ቤቱን ዘግቶ እንደሚወጣ የታወቀ ነው የሚፈልገውን ዕቃ እውቆ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ከሌሎች ተወዳዳሪዎቹ ቀድሞ ለመሄድ ሁልጊዜ ገበያተኛውን ሕዝብ ደስ ለማለኘት ከፍተኝ ጥረት ማድረግ አለበት። ቤተ ክርሰቲያናችን በሰው አንዲሞላ ከሆነ ሕይወት የሌላቸውን ሰዎች ሰብስበን ሕይወት ለሌላቸው መንፈሳዊ ሬሳዎች መስበካችን እንደሆነ መዘንጋት የለብንም። የሲሞን መጨረሻ ምን እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ስለማይነገር ማወቅ አንችልም። ዲያብሎስ የአግዚአብሔር የሆኑትን ሰላማቸውንና ደስታቸውን ለመግ ፈፍ የጀመሩትን ሩጫ እንዳይጨርሱ ለማደናቀና በሚያደርጉት ምርጫና ውሳኔ ውስጥ ሁልጊዜ ጣልቃ ይገባል የማይመረጠውን እንዲመርጡ የእግዚ አብሔር ፈቃድ የሊለበትን ውሳኔ አንዲወስኑ የተለያዩ ወጥመዶችን በሥንገዳ ሺ ዲታሪተር ሪሮቅቆ ወጦመዴዱሪ ሐያ ዳሠሄሰ ቸው ላይ ያኖራል» የሚመረውን ጣፋጭ እጥፈውን ሕይወት ሲሊጪ ጊዜያዊውን ዘለዓጸማዊ እንደሆነ መስሎ እንዲታያቸው በማድረግ እንዲሁም ውሸቱን እውነት አስመስሎ በማቅረብ እርሱ የሚፈልገውን ነገር እንዲመር ጡና እንዲወስኑ ያባብላቸዋል ዲያብሎስ ስው የሚወደውን ነገር በማሳየት አባብሎ እፅምሮውንና ፈቃዱን በቁጥጥሩ ሥር ለማዋል ጥረት ያደርጋል። ጎዕው ዲያብሎስ አማኞችን ፈትኖ ኃጢአት ውስጥ እንዴት እንደሚከታቸው ልብ ብለን ይሆን። ወዶ ጌታ መጥተው ከጥቂት ጊዜ በኋላ ከድተውት በሄዱት ሰዎች ምክንያት እግዚአብሔር ልቡ ያዝናል። ዲያብሎስ ብሩህ የሆነ የአዕምሮ ችሎታና የድም ዜ ምምድ አቀብ በክርሰቲያኖች አዕምሮ ውበጥ ግልጽ የሆነ ክፉ እንደ መጣ እውቀው ብዙዎች ሀሳቡን እንደማይቀበሉት ያውቃል። እነ ዚያ ቤተ ክርስቲያን እየሄዱ የጠፉት ግን ባላቸው የሃይማኖት ሥርዓት ምክን ያት ደህና ነን ብለው በማሰብ እንደ ጠፉ የሚቀሩ መሆናቸውን ስለሚያውቅ ነው ለ ዲያብሎስ ግልጽና ፊት ለፊት የሆነ ተቃውሞ ያደርጋል የእግዚእብሔርን ሥራ ዕድገቱን ወደ ኋላ ለማበቀረት ስይጣን ፈት ለፈት ወይም በግልጽ ተቃውሞውን የሚያካሂድበት ጊዜ አለ። ዲያብሎስ ጠላታችን አንድን ሰው በኃጢአት ለመጣል የሚጠ ዋናው መንገዱ የፈተና ወጥመድ በመዘርጋት እንደሆነ ከላይ ተመለከተኖልፉ ዲያብሎስ ያለውን የመፈተን ችሎታ የመውሰድ ኃይል ቢኖረን ምንም ዓይ ነት ጉልበት የሌለው ደካማ ጠላት እናደርገው ነበር። ክፉ ውጤት ያለውን የማባበል ቃል መጽሐፍ ቅዱስ ፈተና ብሎ ይጠራ ዋል። ሇፍቶምለቃታምምሔዋን እግዚአብሔር ከዚህ ፍሬ በበላችሁ ጊዜ ትሞታላችሁ ሲል በግልጽ የስጣቸውን የማስጠንቀቂያ ቃል ሔዋንን እንድተጠራጠር ዲያብሎስ አደረጋት። ዲያብሎስ ከላይ የዘረዘርናቸውን ፈተናዎች የተከተመበት ምክንያት ም ይሆን። ፈተና ዘአማሣኞች ሕይወት ውሰጥ ምን ያህል ትልቅ ተጽንኦ እንደሚያደርግ እናያለን። ብዙ ጊዜ ሰይጣን በሰው አዕምሮ ውስጥ የእግዚአብሔር ያልሆነ አሳብ የሚያኖ ረው ኃጢአት እንዲሠራ ለማባበል ሳይሆን ሀሳቡን ወደ ሌሳ ሰው እንዲያስተ ሳልፍ ይሆናል ዲያብሎስ መቼ ወደ ኣኛ ቀርቦ መንፈሳዊነት የሌለውን ነገር በውስጣችን መዝራት እንደሚችል ያውቃል። ከምንጊዜውም የበለጠ በተሊየየ ምክንያት በሰሜታችን በሥጋችንና በመንፈሳችን ድካም ተሰምቶን የሌላውን ሰው ድጋፍ በምንፈልግበት ስዓት ዲያብሎሰ ያንን ሁኔታ ለይቶ በማወቅ ክፉ አሳ ቡን በውስጣችን ለመርጨት ያንን ወቅት ጥሩ አድርጎ ይጠቀምበታል። ዲያብሎስ ሰውን በፈተና ለመጣል የሚወስዳቸው እርምጃዎች ዲያብሎስ ስውን ፈትኖ የሚጥልበት ረቂቅ የሆነ ብልሃትና መንገድ አለው። የሚ ው ጊዚያዊ ደስታ ምን ዓይነት እንደሆነ ይነግ ንጂ አዴጋ ው ያ ረዋል አንጂ አደጋ አለበት ስዚሀ ዓይነት የሚቀርብልንን የዲያብሎስን ፈተና መቋቋም የምንችልበት መንገድ ምን ይሆን። ማወቅ ያለብን አውነት ቢኖር እግዚአብሔር በራሱ ጊዜ በራሱ መንገድ መጨረሻው ባማረ ሁኔታ ፍላጎታችንን የሚያሟላ መሆኑ ነው። ያም ጠላት ዲያብሎስ ነው። ይህንን እውነት የሚያውቀው ዲያብሎስ እግዚአብሔርን ለመዋጋት የእግ ዚአብሔር ዓላማና ዕቅድ እንዳይፈጸም ስዎች ወደ ደህንነት እንዳይመጡ ለመከላከል ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። ዲያብሎስ ከምንጊዜውም የበለጠ ከፍተኛ የማጥቃት ተግባሩን የሚ ፈጽመው አማኝ በመንፈሳዊ ሕይወት በእንቅልፍ ስመመን ውስጥ በሚሆንበት ሀ የዛተህ ቃጮጦዎ ባባ ጊዜ እንደሆነ አማኞች ማወቅ አለባቸው። እኔና አናንተ በተለይ መንፈሳዊነት ላለው ነገር አውቀታችን በጣም ውስን በመሆኑ እግዚአብሔር ዲያብሎስ ይህን የመሰል ኃይል እንዲኖረው ለምን ፈቀደ። ዲያብሎለ ያለውን ኃይል በማወቅ እንዳንፈራ የሚያደዶርገን አንደኛው ዲያብሎስ ያለው ኃይል በራሱ ያገኘው ሳይሆን ፍጡር በመሆኑ ከእግዚአብ ሔር የተሰጠው ነው። ሰለ ዲያብሎስ ኃይል ሌላ ማወቅ ያለብን እውነት ዲያብሎ ኃይሉ ውስን መሆኑ ነው። ከፈተና ነጻ ሆነን መኖር የማንችል ከሆነ ፈተና ሲያጋጥመን ምን ማድረግ ይኖርብን ይሆን ዲያነ ትያ ጦዉጦቶ ነባዕ ሀ ድካማችን ለመሸፈን ምክንያት አንስጥ አማኞች ኃጢአት እንዲሠሩ ፈተና ሲያጋጥማቸው የሚወስዱት አርምጃ ምንድነው። በአንድ እቅጣጫ ብዙ ጊዜ የምንፈተን ከሆነ ከዚህ በፊት ያን ዓይነት ፈተና ደርሶባ ቸው አሸናፈሆነውወደተገኙትሰዎችዘንድ ሄደን ምክር መጠየቅ የተሻለ ነው።