Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አለማዊነት ሰኩላሪዝም ጥላን አምኖመቀበል እውነት አላዋቂነት የምታውቁት እንደምታውቁት ከምታስቡት በብዙ ያነሰ ነው። አኔ የዚህ መጽሃፍ ጸፃፊ ዩቫል ሀራሪ ልብስ ወይም ምግብ ላልሰጥ እችላለሁ እንደታሪክ ባለሙያ ግን በነገሮች ላይ ሁሉ የበለጠ ትሁቶች መሆን ከቻልን የሰው ልጅ ምናልባትም ወደ ተሻለ ነገር ሊሸጋገርም እንደሚችል እንመለከታለን ይሄኛው የመጽሃፉ ክፍል ስለ ሽብርተኝነት ስለ አለም ሙቀት መጨመር ስለመድሎ እና ግጭቶችን ስለሚፈጥሩ መጥፎ ስሜቶች ሁሉ ምን ብናደርግ እንደሚሻል ያወሳል ከዚህ በመቀጠል ድህረአውነታ ነገሮችን ለማየት የአለም እድገት ምን ያህል እንደሆነ በመጠየቅ በምዕራፍ አራት ስር ማብራሪያ ይቀርብበታል ዝርያችን የሆነው ሆሞሳፒየንስ የፈጠረውን አለም ምንነት መረዳት ይችላልን በእውነትና በልብ ወለድ መካከል ያለው መስመር ግልፅ ነው። ስለሳይንስ ስለፈጣሪ ስለፖለቲካ ወይም ስለኃይማናት ነው።
አኔ የዚህ መጽሃፍ ጸፃፊ ዩቫል ሀራሪ ልብስ ወይም ምግብ ላልሰጥ እችላለሁ እንደታሪክ ባለሙያ ግን በነገሮች ላይ ሁሉ የበለጠ ልዕ መረጃሻን መያዝ አንዲቻል በማድረግ የጨዋታውን ሜዳ አስተካክላለሁ በዚህም የሰው ልጅ ስለመፃዒ እድሉ የሚደረገውን ክርክር አንዲቀላቀል ማድረግ ከቻልኩ ግዴታዬን ተወጥቻለሁ ማለት ነው ሳፒዬንስ የተሰኘው የመደመሪያ መጽሃፌ ጥቅም አልባ የነበረው ጦጣ አንዴት የአለም ንጉስ አንደሆነ በመመርመር የሰውን ልጅ ያለፈ ታሪክ ፈትጂል ሁለተኛው መጽፃፌ ሆሞ ዲዩስ ደግሞ የሰው ልጆች በገዜ ሂደት አንዴት ቀጥ እየሆኑ እንደሚሄዱ በማጥናትና የአዕምሮና የፃላብ አጣ ፈንታ ምን ሊሆን እንደሚችል በመመርመር የሰው ልጆች የረዥም ጊዜ መዓኢ እድል ላይ አተኩሯል ዳ ሠ በዚህኛው መጽዛፌ የማተኩረው ደገሞ የሰው ልጅ በዚህኛው ሁኔታ ላይ ነው ዋና መቼቱም ዛታ ነውን የዛሬ የቅርብ ጊዜ መፃኢ እድል ነው አሁን ላይ ር ትኩረት መስጠት ትላልቅ ፈተናዎችና አማራጮች ምን ምን የገበን ምንድን ነው። ልጆቻችንንስ ማስተማር ያለብን በአርግጥ የአለማችን ሰባት ቢሊዬን ህዝብ ሰባት ዮኔ ን ነ ያለው በመሆኑ ስለትልቁ ስዕል ማሰብ ቅንጦት ነው ሰመ ል ሀሳ ሰፈር ውስጥ ብቻዋን ሁለት ልጆቿን የምታሳድግ አንድ እናት ዋና ሀሳቧ ለልጆቿ የምትሰጣቸው ቀጣይ ምግብ ነው በሜዲትራኒያን ባህር መፃል ጀልባ ላይ ያለ ስደተኛ እስከ አድማስ የሚያማትረው መሬትን ለማየት ነው በተጨናነቀው የለንደን ሆስፒታል ውስጥ እያጣጣረ ያለ ሰው ካሰበ ያለውን አቅም ሁሉ ተጠቅሞ የሚያስበው ህይወቱ ላይ አንድ ወር መጨመርን ነው እነዚህ ሁሉ ከአለም ሙቀት መጨመርና ከሊበራል ነጻ ዴሞክራሲ የበለጠ የሚያሳስቧቸው ትላልቅ የግል ጉዳዮች አላቸው የትኛውም አይነት መጽሃፍ ለሁሉም ሰው ፍትፃዊ ሊሆን አይችልምና እኔም በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች ትምህርት የለኝም ከእነሱ ለመማር ተስፋ አደርጋለሁ እንጂ ይዢ የተነሳሁት አጀንዳ አለማቀፋዊ ነው በአለም ሁሉ ያሉ ማህበረሰቦችን የቀረፀ ዋና ዋና ፃይሎችን በማጥናት የፕላኔታችንን መፃኢ እድል የሚወሰኑ ነገሮችን አያለሁ እውነታ የብዙ ክሮች ጥምረት ናት ይህ መጽፃፍም ሙሉ በሙሉ ባይሆንም ዋና ዋና የአለማችን ስጋቶችን ለማጥናት ሙከራ ደርጋል ይህ መጽዛፍ እንደ ላፒዬንስ እና እንደ ሆሞዲዮስ ዘ። ዳለውጮፖ ዕያፉዎቻ ጋሪን መጀዝጋቶ ቶፇ ዝጨጩረፇኝቹንታቶ ዖዳሱሪታቅ መጥፉቶንና ዖዳሮደና ንጋረቶ ውጥ ግሮቻን ፈቀረፍ ይምሓሪ ሥረሮርፉኝንዶቶንዕ ምን ማድረግ ንቻሓንፇ ይህ መጽሃፍ ምንም አንኳን አለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸው ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ቢሆንም ግለሰባዊ ሁኔታዎችን ግን ውድቅ አያደርዓም በተቃራኒው በዘመናችን ታላላቅ አብዮቶችና የግለሰቦች ውስጣዊ ህይወት ዝምድና ላይ ትኩረት ማድረግም ይሞክራል ሰምሳሌ ሽብርተኝነት አለም አቀፋዊ የፖለቲካ ችግር የሆነውን ያህል የብዙ ሰው የውስጥ የስነልቦና መገለጫም ነው ሽብርተኝነት የሚሰራው የሚሊዮኖችን ጥልቅ የፍርፃት ስሜት ከአዕምሯቸው ውስጥ በማጎልመስ የግል እይታቸውን በመቀማት ነው የዴሞክራሲ መንኮታኮትም በፓርላማ ውስጥ የሚታየውን ያህል በእያንዳንዱ ምርጫ ጣቢያ ብሎም በእያንዳንዱ መራጭ ህይወት ውስጥ ይታያል ጫ። ኘለሰቦች ባህሪ በተ በጥልቅ ይዳስሳል አለም ታይቶ የማይታወቅ አይነት ጫና ን በጣህ ኑ ሞራሊቲ ላይ አያሳረፈች ትገኛለች እያንዳንዳችን በአንድ በኩል የወጥመዶች መረብ ውስጥ ወድቀናል ይህም ንዲ ጥቃቅን አንቅስቃሴያችንን የሚገድብ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ እያንዳ እ ራት እንቅስቃሴያችን ዘርፈ ብዙ መድረሻዎችና ትርጉሞች እንዲኖ ያደርጋል በየቀኑ የምንፈፅማቸው ጥቃቅን ነገሮች የከለማችን ብዙ ሰዎች እና እንስሳት ኑባሬ ላይ ተፅዕኖ የሚያደርሱ ሲሆን የአንዳንድ ሰዎች የግል ተግባር ደግሞ የአለምን ሁኔታ በሙሉ መልክ የሚቀይር ሆኖ እናገኘዋለን ይህም ራሱን በማቃጠል የአረብ አብዮትን በለኮሰው በሞሃመድ ቦአዚዝና የደረሰባትን ፆታዊ ጥቃት ለአለም በማካፈል የ እያፅፐዕዐእሃፀጠፀበ ን ያስጀመረችው ሴት ታሪክ ውስጥ በምሳሌነት ታይቷል የአያንዳንዳችን የግል ተግባራት አለም አቀፋዊ ይዘት ያላቸው መሆኑ የኃይማኖታችንንና የፖለቲካ መሰረታችንን የፆታና የብሔር ክብሮቻችንና ውስብስብ የሆነውን ተቋማዊ አሰራራችንን ሁሉ ማጥናትን ከምንጊዜውም የበለጠ አስፈላጊ ያደርገዋል ይህ ግን የሚሆን ነገር ነውን። ይህንን ሁኔታ ከምንም በላይ አሳዛኝ የሚያደርገው ደግሞ ይህ የሊበራሊዝም ርዕዮተአለም ችግር ውስጥ የወደቀው የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና የባዮቴክኖሎጂ መንትያ አብዮቶች በጣምራ የሰው ልጅ በታሪኩ አይቷቸው የማያውቃቸውን አደጋዎች በደቀኑበት ወቅት መሆኑ ነው እነዚህ ሁለት አውራ አብዮቶች ብዙም ሳይቆይ ሚሊዮኖችን ስራ አጥ በማድረግ እኩልነትንና ነፃነትን እንደሚያወድሙ ይታያል የብዙ መረጃ ክምችት ጥቂት እድለኞችን ዲጂታል አምባገነን በማድረግ አብዛኛውን የሰው ልጆች ግን ከመበዝበዝም በባሰ ሁኔታ ጥቅም አልባነት ኢረለቫንስ ውስጥ ያኖራቸዋል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና የባዮ ቴክኖሎጂ ግንኙነትን በሆሞ ዲዮስ መጽሃፌ ውስጥ በዝርዝር አቅርቤዋለሁ ይሁንና ያኛው መጽሃፍ አነዚህን ነገሮች ያቀረባቸው ካላችው የረዥም ጊዜ ምናልባትም የክፍለ ዘመንና የሚሊኒየም ተፅዕኖ ሲሆን ይሄኛው መጽሃፍ ግን የሚዳስሰው የቴክኖሎጂዎቹን የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አደጋ ነው የእኔ ትኩረት ተፈጥሯዊ ካልሆኑ የህይወት ሁኔታዎች ይልቅ የዌልፌር ስቴት የመንግስት ሚና አነስተኛ የሆነበት ስርዓት አደጋ የሆኑ እንደ አውሮፓ ህብረት ያሉ ተቋማት ናቸው መጽፃፉ የአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ተፅዕኖ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ለማጥናት አይሞከርም ምንም እንኳን ቴክኖሎጂ ብዙ ድንቅ ቃል ኪዳኖችን የገባ ቢሆንም ዋናው አላማዬ ሊያደርሳችው ስለሚችላቸው አደጋዎችና ስጋቶች በልዩነት ማጥናት ነው የቴክኖሎጂ አብዮቱን የሚመሩት ኮርፖሬሽኖችና ስራ ፈጣሪዎች ሁሉ የፈጠራቸውን ድንቅነት በማወደስ የሚጠመዱ በመሆኑ ለእንደኔ አይነት የታሪክ ሰው ለሶሺዎሎጂስቶችና ለፈላስፎች ነገሮች ወደመጥፎ አቅጣጫ አየሄፄዱ መሆናቸውን አናሳውቅ ዘንድ ግዴታችንን ያስታውሱናል ትዳ ጻው ሠ ን ካየን በመደመሪያው ምዕራፍ የተጋረጡብንን ቦጋ ዛዳ ከጣፍሥቾነ በሏላ ያሉንንና ልንጠቀምባቸው የምንችላቸው የም ልጅ ነፃነት እና ዴግሞ በመጽፃፉ ሁለተኛ ክፍል እናያለን ው ሻል ኪንተሊደጀንስ አኩልነት የሚያስጠብቅ ሰው ሰራሽ አእምሮ ከርቲራ ልሉ የሉላዊነትን የፌስቡክ ኢንጂነሮች መቅረፅ አለባቸው። በሶስተኛው የመጽፃፉ ክፍል ደግሞ ምንም እንኳን እያየናቸው ያለናቸው ታይተው የማይታወቁ ቴክኖሎጂ ወለድ የፖለቲካ አለመስማማቶችም እጅግ የጠነከሩ ቢሆኑም ፍርፃታችንን መቆጣጠርና በአይታዎቻችን ሁሉ የበለጠ ትሁቶች መሆን ከቻልን የሰው ልጅ ምናልባትም ወደ ተሻለ ነገር ሊሸጋገርም እንደሚችል እንመለከታለን ይሄኛው የመጽሃፉ ክፍል ስለ ሽብርተኝነት ስለ አለም ሙቀት መጨመር ስለመድሎ እና ግጭቶችን ስለሚፈጥሩ መጥፎ ስሜቶች ሁሉ ምን ብናደርግ እንደሚሻል ያወሳል ከዚህ በመቀጠል ድህረአውነታ ነገሮችን ለማየት የአለም እድገት ምን ያህል እንደሆነ በመጠየቅ በምዕራፍ አራት ስር ማብራሪያ ይቀርብበታል ዝርያችን የሆነው ሆሞሳፒየንስ የፈጠረውን አለም ምንነት መረዳት ይችላልን በእውነትና በልብ ወለድ መካከል ያለው መስመር ግልፅ ነው። በህይወታችን ምንድን ነው ማድረግ ያለብንን የሚያስፈልጉን ምን አይነት ክህሎቶች ናቸው።