Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለስኬት የሚሰጠው ስእልና ትርጉም ይለያይ እንጂ ስኬትን የመፈለግን ጎዳና ያልተያያዘ ሰው በዚህች ዓለም ላይ ተፈልጎ አይገኝም የስኬት ጥማት ባይኖር መጓጓትና መነሳሳት የተሰኙ አስገራሚ ስሜቶች ትርጉም ያጣሉ የምንነሳሳው ለምንድን ነው። ውዣ መመመ ወ ስገደ ዋን በጨረቃ ሳደ ከራመጻስሁ የራአይ ቁልፍ በሕይወታችን የሚቻለውንና የማይቻለውን የሚወስነው ዛን ነው። ገደባችንስ ምንድን ነው። ነገሮችን ወደ መኖር የማምጣት ቁልፍ በሕይወትሀ የሚመጣውን ነገር ዝም ብለህ አስተናጋጅ ነህ ወይስ ሁኔታዎችን ለመለወጥ የምትንቀሳቀስ የለውጥ ሰው።ው ራሰያሆ አ መፇጽ ዝርያ ሰው ተፈጥሮ የሚሰጠውን ሁኔታ ዝም ብሎ ቢቀበል በዚህ ምድር ላይ መ አእይቸልም የቅዝቃዜው መጠን ደምን እስከማርጋት በሚደርስበት አካባቢ ሰፁ የሚኖረው እንዴት ነው።
ሯ የስኬት ቁልፎች በዶር ኢዮብ ማሞ በበፀ ዛቪከ የበበ የስኬት ቁልፎች ጾዩነ ፐዐ ህርርፒ ማጋወጫ ስኬት ከገንዘብ ይበልጣል የእውነተኛ ሰኬት ቁልፍ የትም የማይሄደው መርከብ በአላማ የመኖር ቁልዋ ጫማ የሚያደርግ የለም አጋጣሚን የመጠቀም ቁሲሷና ጨምዳዳው መቶ ብር ማንነትን የመቀበል ቁልዋ ራ መራራው ሂትለር ካለፈው ታሪከ የመፋታት ቱልፍ ታሳላቅ ሰዎቸ አይወለሰዱም የምርጫ ቁልፍ ውስንነቴ ላይ አተኩሬ አላውቅም ብርታት ላይ የማተኮር ቁልፍ የነፋሱ ግፊያ ወደ ከፍታዬ ያወጣኛል ተግዳሮትን ለአላማ የመጠቀም ቁልፍ ሞት ነጋዴው ሞተ ያየዘላቂነት አመለካከት ቁልፍ እንዳያይ ሳይሆን እንዳያተኩር የትኩረት ቁልፍ ዚዜ እንድ ቀን በጨረቃ ላይ እራመዳለሁ ያየራእይ ቁልፍ ቴርሞሜትር ነህ ወይስ ቴርሞስታት። በበፀ ነቪከ በበበፎ የስኬት ቁልፎች ጾነ ፐዐ ህርርር ብዙ የገገዘብ ባለጠጎች በብዙ ሚልየን የሚቆጠር ብርን አካብተው እንኳ ስኬትን አሁንም በብርቱ ሲፈልጓት ይታያሉ ስለዚህም ብዙዎች ይህንን አውነት ወደ ማመን መጥተዋል የብር ብልጥግና ብቻውን ስኬት ማለት አይደለም ሃብት ከስኬት ጋር የማይገናኝበት ብዙ ምከንያቶች አሉ ለምሳሌ ቀደም ብለን እንዳየነው በብዙ ሃብት የተሞሉ ሰዎች መጨረሻቸው አሳዛኝ እንደሆነ ስንመለከት ስኬትን ከተለየ አይታ እንድንመለከተው አንገደዳለን በተቃራኒው ምንም ያህል በሰው እይታ የሚሞላ ንብረት ሳይኖራቸው የሰላምና ለሰው የሚተርፍ ሕይወት ጠግበው የሚኖሩና ኖረውም በከብር የሞቱ ሰዎች ቁጥር አጅግ ብዙ መሆኑ አሁንም ለስኬት ያሰንን አይታ እንድንጠይቅ ይጋብዘናል በገንዘብ መበልጸግ ከስኬት ከፍል አንደ አንዱ ሊቆጠር ይችላል እንጂ የስኬት ጥጉ አይደለም የገንዘብ ብልጽግና ከሌሎች የስኬት ንጥረ ነገሮች ጋር ተዳብሎ ሲገኝ ብቻ ነው ስኬት ሊባል የሚችለው ለምሳሌ በሰሜን አሜሪካ በተደረገው ጥናት በመቶ የሚሆኑ የሎተሪ አሸናፊዎች በአምስት አመት ውስጥ ራሳቸውን በከስረት ውስጥ እንደሚያገኙትና እንዲያውም አንዳንዶቹ የጎዳና ተዳዳሪዎች አስከመሆን እንደሚዘቅጡ መረጃ ያሳያል አነዚህ ሰዎቸ በአጃቸው በድንገት የገባውን ሃብት የሚመጥን ስኬታማ አመለካከት ቀድሞውኑ ስላልነበራቸው ተመልሰው ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው ያዘቅጣሉ አንድ አንዴም ከዛ ወደ ወረደ ሁኔታ። ከአንድ ስፍራ ተነስተው ሌላኛው ስፍራ ላላቸው አስፈላጊ ቀጠሮ እስኪደርሱ ድረሰ በመካከሉ የሚቀርብላቸውን ግብዣ ሁሉ ያስተናግዳሱ አምቢ የሚሉት ነገር የላቸውም ይህ ቀውጢ ሕይወት ነው የትም አያደርስም ስኬታማ ሰው የመረውን ነዝር ጥግ እስከሚያደርስ ድረስ ስሜትንና ገጠመኝን ወደ ጎን ያስቀምጣቸዋል ጉዞውንም ከዓላማው አንጻር ይቃኛለ አንተም የስሜትና የገጠመኝ ባሪያ ላለመሆን ዛሬውኑ መወሰን አለብህ ይህንን ማድረግ ቀላል አጁ የስኬት ቁልፎቾ ዩሃ ፐር ህርርፔ ሆኖ አይደለም መደረግ ያለበት ነገር ስለሆነ ነው የሕብረተሰባችን የባህል ቅኝት በብዙ ሺህ አመታት የተከመሩ ዓላማመር ሕይወት መኖር የማይቻልባቸውን እንቅፋቶች በየቀኑ በፊትህ ይደነቅራል ከአንዳንድ የባህል ልምምዶች ጋር መጻረርና ብዙሃኑን ማስቀየም የሚያጓጓ ምርጫ ባይሆንም እንኳ ብልሃት ተፈልጎለት ሊወሰድ የሚገባው እርምጃ ነው ከዚህ ውጪ ሕይወት የለምና ተገባርችህን ከዓሳማህ ስገጻር ቃናቸው ውሎህ ጓደኝነትህ የምትማረው ትምህርት የምታነባቸው መጻህፍትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች በመላ ምትና በአቦሰጡኝ ሳይሆን ከአላማህ አንጻር ሊመረጡ ይገባቸዋል አንድ ሰው ሃኪም የመሆን ሕልም አያለው ጊዜውን ሁሉ ከዚያ ጋር የማይዛመድን መጻህፍትን እያነበበ ካሳለፈ አንድ የተበላሸ ነገር እንዳለ ያሳያል ይህ ሰው መጀመሪያውኑ ህከምናን የመረጠው በስህተት ወይም በሰው ግፊት ነው አለዚያም የተግባርና የውጤት ህግ በቅጡ አልገባውም ከላይ እንደገለጽኩት የምትይዛቸው ጓደኞቸ የምታሳልፍባቸው ቦታዎች የምታነባቸው መጻህፍትም ሆኑ የምትከታተላቸው ግኝቶች ከዝንባሌህና ከዓላማህ አንጻር ሲሆኑ ስኬት የአጋጣሚና የእድል ጉዳይ መሆኑ ይቀርና የእርግጠኝነት ጉዳይ ይሆናል ፒላሐም ሦግባራም ዕጴይዉታቻን ሦያሚፉ ክጠጎውንጋ ረር ጠቋሟ ሙ ዐ« ርመ በየአለቱ ለመተግበር የምትነሳሳለትን ነገር አስተውለው ብዙውን ጊዜህን የምታሳልፈው ምን ነገር ላይ እንደሆነ እስቲ በሚገባ ተመልከት በእጅህ የሚገባውን ገነዘብ አብዛኛውን በምን ላይ እንደምታውለው መለስ ብለህ በጥንቃቄ አስላው ሃሳብህንም የጣልከባቸውን ሁኔታዎች እስቲ አጢናቸው እነዚህ ሁኔታዎች ቅድሚያ የሰጠሃቸው ነገሮች ጠቋሚ ናቸው በሌላ አባባል ሁል ጊዜ ስታደርግ ራስህን በበፀ ነቪከ በበበፎ የስኬት ቁልፎች ዩ ፐዐ ህርር የምታገኘው ነገር የሕይወትህን ቅደም ተከተል ያሳያል አእምሮህ የሚያስበው ሃሳብ አግርሀ የሚራመድበት አቅጣጫና እጆችህም ለማድረግ የሚቀናቸው ጉዳዮች የሕይወትህን ቅኝት አመልካቾች ናቸው ይህ ቅኝት ከአላማህ አንጻር መቃኘቱን እርግጠኛ ሁን አለዚያ ሙዚቃው የማይጫወተውን ቅኔ ስትቀኝ በመኖር ራስህንም ሆነ ሌላውን ግራ ታጋባለህ በዚህ ምእራፋችን የተመለከትናቸው በአላማ ለመኖር የሚጠቅሙ ምከሮች ጊ አእምሮህን ተጠቀም በየቀኑ ገጠመኝህና በስሜትህ አትነዳ ተግባሮችህን ከዓላማህ አንጻር ቃኛቸው ው ላወመታ ቀማርህኒናቻ ይጋደጋ ጫማ የሟሚይደርገ የስም አጋጣሚን የመጠቀም ቁልፍ አንድ አይነት እድል ያጋጠማቸው ሁለት ሰዎች እንዴት የተለያየ የስኬት ደረጃ ይኖራቸዋል። እነዚህ ሰዎች ተመሳሳይ እድል አግኝተው አንዱ በስኬት ሲዘልቅ ሌላው በተራ ነገር ተወስኖ ሲቀር ጥያቄ የሚፈጥር ጉዳይ ነው ብዙ ሰዎች በእጃው የገባውን እድል አያዩትም ስለዚህ በፍጹም አይጠቀሙበትም ለአንድ ነገር መታደል አንድ ነገር ነው ያንን እድል መጠቀም መቻል ደግሞ ሌላ ነገር አንዳንድ ሰዎች በፊታቸው ያለውን እድል ለማየት አይናቸውን ያለመከፈታቸው እውነታ የስኬታማዎችን ካምፕ ከስኬተ ቢሶቹ የሚለየውን መስመር ያሰምረዋል ከብዙ አመታት በፊት በዘመኑ ሰለጠነ ከሚባል ከአንድ የአውሮፓ አገር ሁለት ሰዎች ወደ አንዲት በስልጣኔ ወዳልገፋች ደኃ አገር የጫማ ፋብሪካን ለመከፈት እንደተላኩ ይነገራል በዚያች ደኃ አገር ውስጥ አንድም ጫማ የሚያደርግ ሰው የለም ሁሉም ባዶ እግሩን ነው የሚሄደው አንደኛው ሰው በሶስት ሳምንት ወደመጣበት ካምፓኒ እንዲህ የሚል መልእከት ላከ ማንም ሰው ጫማ የማያደርግበት ሃገር ልካችሁኝ ትትሇሇ። ዙሪያህን ተመልከት ዙሪያህን ብዙ አሰገራሚ አድሎች ሞልተወታል ልታውቃቸው የምትቸላቸው ሰዎች ልትሰራቸው የምትችላቸው ስራዎች ለትማራቸው የምትችላቸው የትምህርት አይነቶች እድሉ ብዙ ነው በዙሪያህ ያለውን እድል ለማየት ማንነትህን ብትከፍተው ለማዘን ለማቀርቀርም ሆነ ተስፋ ለመቁረጥ ጊዜ እንደማይኖርህ ወዲያው ይገሰጥልሃል ምናልባት የሲለህንና በዙሪያ የከበበውን አጉል ነገር ብቻ እያየህ ሰጋት ውስጥ ትኖር ይሆናል ይህንን ግን አስብ በዙሪያህ ያለው ጨለማ ከሆነ አስገራሚ የሆነ ብርሃንን የማብራት እድል እንደሆነ አትዘንጋ የሚያደርገውን በማያውቅ ሰው የተሞላ አካባቢ ካለህ እነዚህን ሰዎች የማሰልጠን ታላቅ አድል እንዳለህ አስታውስ ራስህን ጸብ ባለበት ቦታ ካገኘኸው የሰላም አምባሳደር የመሆን ታላቅ አድል እንዳጋጠመህ መቁጠር ትችሳላለህ ይህ እንዲሆን ግን የተዘጋጀ ማንነት ያስፈልግሃል በዙሪያ ያለውን መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም አንድትችል የሚከተሉት አወነቶች ያግዙሃል ብዬ አምናለሁ የሰኬት ቁልፎች ዩዩሃ ፐዕ ህርርር ጨስምተኝነትኘ ስስወገድ ጨለምተኛ ኮጠ የሆነ ሰው አሉታዊ ሰው ነው አሉታዊ ማለት የአዎንታዊ ተቃራኒ አመለካከት ነው አዎንታዊ ሰው በይሆናልና በይቻላል የተሞላ ሰው ነው በእያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ ጥሩውን ጎን ለማየት ቀና ይላል ጨለምተኛው ግን ዘወትር ጨለማውን ከስረቱንና ውድቀቱን ለመቁጠር የተዘጋጀ ማንነት አለው እንዲህ አይነት ሰው ሳይወድቅ የወደቀ ሰው ነው ጨለምተኛ ሰው በራሱ ላይ ክፉን የሚተነብይና የራሱን ትንቢትራሱ የሚያስፈጽም አሳዛኝ ሰው ነው እወድቃለሁ አይቻልም መሰናከሉ ብዙ ነው ብሎ ስለሚያስብ እነዚህን ነገሮች ለማስተናገድ የተዘጋጀ ማንነት አለው የሚያየውም ያንንው ነው የሚሄደውም ወደዚያው ነው የሚወድቀውም እዚያው ላይ ነው ይህ ሰው ስኬተቢስ ሆኖ ከመቅረት በቀር ሌላ ምንም አማራጭ የለውም አዎንታዊ ሰው የዚህ ተቃራኒ ነው ከማይቻል ውስጥ የሚቻልን ነገር ከመውደቅ ውስጥ የመነሳትንና የመዝለቅን እድል በጨለማ ውስጥ የብርሃን ምንጭ የመሆንን ገጠመኝ የሚያይ ማንነት አለው መጩሐምሥ። ሃ የ ስቸቹሽ የስኬት ቁልፎች ሂዬነ ፐዕ ህርር ህ ችግር አስካሁንያለውና ሊለወጥ ያልቻለው መፍትሄ የሚሰጠው ሰው ስላልተገኘ መፍትሄ ሰጪ የማይገኝበት ምከንያት ደግሞ ችሎታው ያለው ሰው ሲጠፋ መ ው ወይም ደግሞ ችሎታው እያለው ፈቃደኝነቱ ያለው ሰው ሲታጣ ነው ሁኔታው ግን ምን አይነት አድል ሲሰጥህ እንደሚቸል አስበው መፍትሄ ፍጠርለትና አንድ ነዢ አድርግ ጩምዳዳጡ መትተ ብር በዚህ ምእራፋቸን የተመለከትናቸው አጋጣሚን የመጠቀም እርምጃዎች ማንነትን የመቀበል ቁልፍ ጨለምተኝነትን አስወግድ ሁኔታዎችን ወደ መኖር አምጣቸው የማንነትህን ዋጋ የሚወስነው ምንድን ነው። ዐሀርር ከተወለድከባት ቀን ጀምሮ ያለፍከባቸውን ሁኔታዎች መለስ ብለህ ተመልከታቸው የወደቆከባቸውንና የተነሳህባቸውን ያዘንከባቸውንና የተደሰትከባቸውን የብቸኝነትህን ጊዜና በወዳጆች የተከበብከባቸውን ጊዜአት አስባቸው እነዚህ ሁኔታዎች የተለያዩ የስሜት ከፍታዎችንና ዝቅታዎቸን እንድታሳልፍ ዳርገውሃል ሆኖም በማንነትህ ላይ ጥቂት አንኳ የዋጋ መቀነስ ተጽእኖ የላቸውም ማንነትህ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብታልፍም ያው ማንነትህ ነው ስኬታማ ሆንከም አልሆንከ ባለጠጋ ሆንከም አልሆንከ እነዚህ ነገሮች ከማንነትህ ጋር በፍጹም አይገናኙም በማንነትህ ሳይ ያለሀ አመለካከትና ለማንነትህ የሰጠሽው ዋጋ ግን በሰኬታማነትህ ላይ ታላቅ ተጽእኖ ሲያመጣ ይትላል ያለፈው ታሪከህ ለሁን የምታልፍበት የኑሮ ጫናም ሆነ ያለህና ይ ን ሦ አመን እንዲያሰቀምጡበት የምታደርገው አንተው ብቻ ማክት አይሻለም በ የ ሲተመን ስለማይቸል ከፍም ሆነ ዝቅ ግን ከፍና ዝቅ ሊል ይቸላል ይህ ሁኔታ ሽ ሽ የስኬት ቁልፎች ዩነ ፐዕ ቆህርርፔ ደግሞ አመልካችነቱ የስሜትን ከፍታና ዝቅታ እንጂ የማንነትን ዋጋ ከፍታና ዝቅታ አይደለም ዋጋህን ሳትቀናንስ ካለፈውና ከአሁኑ ሁኔታህ ላይ አይኖችህን አንስተህ በፊትህ ወዳለው መልካም የወደፊት ስኬት እንድትዘልቅ የሚከተሱትን አውነታዎች ማሰላሰሉ ጠቃሚ ነው ሰዎች የሚሰጡህን ቅጽስ ስም ስትቀበስ አንዳንድ ሰዎች ከፈቀድከላቸው በአንተ ላይ ተረማምደው የመሄድ ባህሪይ አላቸው ከራሳቸው ጥቅም እንጻር የሚቀርቡህ የአንተ መውደቅ ለእነሱ መነሳት የሚጠቅም የሚመስላቸውና ለመብሰል ብዙ የሚቀራቸው ሰዎች በአካባቢህ አይጠፉም ለእነዚህ ሰዎች ልቦናህን ከከፈትከና በአንተ ላይ ስለእንተና ለአንተ የሚያወሩት ነገር ተጽእኖ እንዲያመጣብህ ከፈቀድከለት መውጫና መግቢያ ያሳጡሃል በምትኩ አንተ ያልፈቀድከለት ስም በአንተ ላይ ምንም ተጽእኖ እንደማይኖረው በማመን ሰዎች ያሰመሩብህን መስመር አልፈህ ለመሄድ መነሳት አለብህ ሰዎች የሚያውቁትን ነው የሚያደርጉት በሌላ አባባል ከዚህ የተሻለ ቢያውቁ ኖሮ በዚህ ሁኔታ አያስተናግዱዕም ነበር የሰጡህ ስም ሳይሆን ለዚያ ሁኔታ የሰጠኸው ምላሽ በወደፊትህ ላይ ወሳኝ ነው። ካለፈው ሕይወት ተጽእኖ በስኬታማ ሁኔታ ራሱን መርቶ ረ የስኬት ቁልፎች ዚፎኗ ፕ ዓሀርርፔኔኗ ያላወጣ ሰው ሴላውን ለመምራት ሲሞከር ሊያስከትለው የሚቸለው ጉዳት ቀላል አይደለም ወደፊት ለመዝለቅና ስኬታማ ሕይወት ውስጥ ለመግባት ካለፈው መፋታት የግድ ነው ይህንን ለማድረግ የሚጠቅሙ ሃሳቦች እነሆ ሙሱ ዛካሳሬነትን ውሰድ በሕይወትህ የተከሰቱትን አስከፊ ሁኔታዎች ለመቆጣጠር እድሉ ያልነበረሀ ሰው ብትሆንም እንኳ አሁን ግን ለሆነብህ ነገር የምትሰጠውን ምላሽ የመወሰን አድሉ አለህ ስለሆነው ነገር ሰውን እየወቀሱ መኖር ሁኔታውን ያብሰዋል እንጂ ምንም አይጠትምህም አንዳንድ ሰዎች ሕይወታቸው ስላለበት ሁኔታ የማይወቅሱት ሰው የለም ቤተሰብን ፍቅረኛን የትዳር ጓደኛን መጉግስትን የኃይማኖት መሪዎችን ተወቃሹ ብዙ ነው እውነታው ግን ይህ ነው በሕይወትህ ለሆነው በመሆን ላይ ላለውና ወደፊትም ለሚሆነው ነገር ሙሉ ሃላፈው እንተ ነህ የሆነውንና የሚሆነውን መቆጣጠር ባትችልም እንኳ ለተከሰተው ሁኔታ የምትሰጠውን ምላሽ መወሰን ትቸላለህ በአለም ላይ የሚያስገርም ስኬት ውስጥ የገቡ ሰዎች አብዛኛዎቹ በልጅነታቸውም ሆነ ከጎለመሱ በኋላ በሰዎች እጅ አሰቃዊቂን ነገር ያሳለፉ ሰዎቸ ናቸው እነዚህን ሰዎች ልዩ የሚያደርጋቸው ስለግል ሕይወታቸው ሙሉ ሃላፊነትን የመውሰዳቸው ጉዳይ ነው ሳ ሀይወዮሆ ያግ ሪታዶኦ። ሰዎችገ ይቅር በስ በዚህ ምድር ላይ ስትኖር ሰዎች ሳይነኩሀ መኖር በፍጹም አትችልም አንዳንድ ሰፉ ሆን ብለውና አስበውበት ሊጎዱህ ይችላሉ ሌሎች ደግሞ በፍጹም ባላሰቡበት ሁኒታ አንተን የሚጎዳ ሁኔታ ውስጥ ጨምረውህ ሊሆን ይትላል እንደውም ሁኔታውን ቀረ ብለህ ካሰብከው ብዙዎቻችን የምንጎዳው በቅርብ ሰው ነው ልባችንን የጣልንበት በፍጹም አይጎዳኝም ብለን ያረፍንበት ሰው በድንገትና ባልጠበቅነው ሁኔታ ሲጎቭ ልናገኘው እንቸላለገ ለዚህ ሁሉ ውጣ ውረድ መፍትሄው አንድ ነው ይቅርአ አንዳንድ የጎዱህ ሰዎች አንተን ጎድተውህ እንደነበረ እንኳ የማያስታውሱበት ሕይወት ውስጥ ዘልቀው ገብተው አንተ ግን ያንን ቂም የተሰኘ በሸታ ይዘህ የመኖርህ መዘዝ አንተው ላይ ነው ፓነትማውይዖርፈሰ ይምምይፅርሥ ሟድረግ ዖዕርሯዎቻ ሠረፀ ዕው ሀ ዕርዐ የጎዱትን ሰዎች ይቅር ለማለት የበቃ ሰው ራሱን ያሸነፈ ሰው ነው አንድ ሰው በአለም ላይ ለማሸነፍ ከሚያስቸግሩት ሰዎች መካከል ኃይለኛውና ከባዱ ራሱ ነው ታላላቶ የጦር መሪፆች ባለስለጣኖች የኃይማኖት መሪዎችና ጠቢባን ብዙ ሁኔታዎችሽ ሰዎችን አሸገፈው በመጨረሻ ግን ራሳቸውን ማሸነፍ ሲያቅታቸው ይወድቃሉ። በበፀ ነቪከ በበበፎ አ። እውነቱ ግን ከዚህ እጅግ የራቀ ነው አንድን ዘዘ ኝ ከፉና ደግ የኒየደርገው እኛ ለዚያ ገጠመኝ የምንሰጠው ምላሸ ነወና በለገተም ሕቦጦች ሀኔታ ከዚህ እይለይም እድል የሚባውን ከሃሳብህ አውጥተህ ል የፊትህን በጐትና ትከከለኛው ውሳኔ በመወሰን ወደመኖር ማምጣት ዞ አለብህ ኔርተቻ ሠተ ነዎ ምፖ ርጋዘዘ ፆለዘዚክ ሰጦ ታላቅ ሆኖ አይወሰድም ሰው ከተወለደ በኋላ ነው ታላቅ ወደ መሆን ዘዞዛ ይህንንም የሚወስነው ማንነቱ ዘሩ የተፈጥሮ ስጦታውና አካባቢው ተርደለትን ሀኑታ በሥነሳትና ተግቶ በመስራት ወደ ታላቅነት ለመዝለቅ ሲወስን ነው አናለ ብቻውን ንንም ሰው ወደከፍታ ወስዶ ኢየውቅም እድለን ተጠቅመው ግን ፀን ጦር አስገራሂኒ ስኬታማ ጎዳና የጨመሩ ሰዖች ቁጥር ብዙ ነው ቀደም ባሉት ሦእራፎች ውስጥ ደዴጋግሥን እንደተመለከትነው አንዳንድ ሰዎች ምንም አይነት ምቹ ሁኔታ ውሰጥ ቢወለዱም እንኳ ከተራና ከምናምንቴ ሕይወት የማለፍ ፍላጎቱም ሀገ ጥረቱ አቦታይባቸውም ሁኔታውን ከስነልቦናዊ እይታ አንጻር አይተነው ብዙ ምክንያቶኮቶን ለመደርደር ብንቸልም እንኳ የመጨረሻውና ዋነኛው ምከንያት ግን የገል ውሳኔ ገዳይ ነው ሰው ሰው ለመሀን መምወሰን አለበት የአንተም ውሳኔ ይህ ሊሆን ይባለ እየህ እድል ትጋትን አይወልድም ይህ እድል በማለት የምንጠራው ገጠመኝ የተሰኘው ነዝ በየቦታው ብቅ ጥልቅ ሲል ይታያለ እነዚህን ገጠመኞች ግን ጥቂት ናቸው በሌላ አባባል ለሕይወታፐሀ እርገጉና ለስኬት የሺሂጠቀሙ ሰዎች ሁሉም ሰጦ በአንድ ወትት በመንገድ ላይ ገዝዘብ ወድቆ ያገኛል ሁሉም ሰው ግን ያንን ገዝብ ተገቢጦ ነዝ ላይ አየውለውም ገጠመኞችህን በትጋት ወደ ስኬታማ ግንባታ ሰትለውጣቸ ሌሉች ዝጠብመኛችን ይወልዱለሃል ት መሙሙ ጳ መቬኔሔ ሔኦየአዚዘዘከዘከሸሸም የ በሸ ክኤ በበፀ ነቪከ በበበፎ ሯ የሰኬት ቁልፎች ፐዐ ዩሀሮርጾ ረዲ የሰኬት ቁልፎች ዩዩነፍ ፐዐ ፍሀርር ጣሪያህን ንቀሰወ ጣረስህ ምንድን ነው። አንድን እውነታ ላስታውስህ እንተ ኀዶሉዩ ይህ ነው ብለህ የምታስበው እንዲያውም ከዚያ የከፋ ሁኔታ ውሰጥ እያለ የተሟላ ሕይወት የሚኖር ሰው እንዳለ በአንጸሩም ሌላ አውነታን ወደ አእምሮህ ልዝራ በዚህ ምድር ሙሱ ስኬታማና ደስተኛ ሆፔ ለመኖር ይህኛውና ያኛው ያስፈልኛል ብሰህ የምታስባቸውን ነገርችና ከዚያም በላይ እያላቸው በጣም አሳዛኝ ሕይወት የሚኖሩም ሰዎች እንዳሉ ላሰታውስሀ የአንተን ስኬት የሚወስነው ያለህና የሌለህ ነገር ወይ ደግሞ የተቀማኸው መልካም ነፒና የደረሰብሀ ጉዳት አይደለም የግልህን ሁኔታ እያየህ ለራሰህ ከንፈርህን በመምጠጥ የምትኖር ሰው ከሆንከ እጅግ አሳዛኝ ሰው ነህ ከዚህ ሁኔታ ለመላቀቅ ራስን በራስ ከማስተዛዘን ዝንባሌ መውጣት አለብህ ጌኙሥ። ሮ ለድርግ ያ ረጋ ፇያሮዶያ መጋ ያሆወፇ ያሠ ያውድ ጋሳያፉ ይተፖሰኦሰ ለዐግጋቋ ሃያገርሮ ት በሌላ ሰው ላይ ደርሶ የማያውቅ ችግር በፍጹም ሊገጥምህ አይችልም ያለፉ ሰዎች ብዙ ናቸው እነዚህ ሰዎች አንዴት ቁትን ማሰብህ ችግር የለበትም ለምን እንደወደቁ ከታሪከ ለመማርና ያንን ስህተት ላለመድገም በተቃራኒው ግን ማተኮር ያለብሀ የስኬት ምሳሴ በሆኑ ሰዎች ላይ ነው ጨለማን ተጋፍጠው ለልጆቻቸውና ለተተኪው ትውልድ ብርሃንን የተውትን አስብ አንዳንድ ቫይረሶች ከሰውነታቸን እንደወጡ መኖር አንደማይቾሉና በሰኮንዶች ውስጥ እንደሚሞቱ አለመቻልም እንዲሁ ነው መኖሪያው ተሙ ጧጨሙመ ከዚህ በሪ ጸገህን እንቅፋት ሁሉ ተጋፍተው ቾለው አለፉት ብለህ አስብ የወደ በከ በበፀ ነቪከ በበበፎ ያ ች የስኬት ፍልፎ ኣካ ፐዐዕ ሀርር ጅፍ አስተሳብህ ውስጥ ብቻ ነው ከእሰተሳሰብህ ውስጥ የእለመቻል ሰሜት ወዲያው ይሞታል እምቢ በማለኑ ያወከ ነ በ ተመለከትናቸው ተግ ዚህ ምእራፋችን የተመለከትናቸው ተግዳሮትን ሰአላማ የመጠቀም ምከርቾ ሮ ተግዳሮት የማደጊያህ መንገድ እንደሆነ አሰታውሰ ተግዳሮትህን ለጥቅምህ ተጠቀምበት ችግርህን በተሰያየ መልኩ አጥቃው ኗነ ፐ ህርር የስኬት ቁልፎች ለጦ። ማለፌ ካልቀረ ካለፍኩ በኋላ ሰዎች በምን አዲያስታውሱኝ እንደምፈልግ የመወሰኛው ጊዜ አሁን ነሁ አንዳንድ ሰዎች በዚህ ምድር ላይ ያላቸውን ሕይወት ሲነሱ ብቻ በተመቻቸው መንገድ እስከኖሩ ድረስ ካለፉ በኋላ ሰዎች ስሰአነሱ የሚያስቡት ነገር ትርጉም አንደሌለው ያስባሉ ሌሎች ደግሞ ምድር ላይ የኖሩት ኑሮ ለዓመታት የሚቆይን ተጽእኖ ጥሎ እንደሚያልፍ በማሰብ የሚያስገርመው እውነት ሰዎች ከዚህ ዓለም ሳል በዚህ ጥንቃቄ የሞላውን ሕይወት ለመምራት ይጥራሉ ስለአኛ የሚያስቡትን ትከከለኛውን ሃሳባቸውንና እይታቸውን በግልጽ የሚናገሩት እኛ ካለዩን በኋላ መሆኑ ነው ከመቶ ለመታት በፊት አንድ ሰው የዕለቱን ዜና ለማንበብ ጋዜጣውን ሲዘረጋ አንድ አህገጋፍ ነዢ አነበበ በዚያ ጋዜጣ አንድ አምድ ውስጥ የራሱን ስም ተመለከተና ሣራ ዝው ቤለቱ ጋዜጣው ሊዘግበው የፈለገው የሌላን ሰው ሞት ሆኖ ሳለ በስህተት ጥ ፀርሱን ስምና ታሪከ አስፍሮ ነበር በርእሰ አንቀጹ ከተጻፉት ጽሑፎች መካከል አንጻህ የሚሉ ሃሳቦች ይገኙበታል የዳይናማይትና የቦምቡ ንጉስ የሞቱ ነጋዴ በበፀ ነቪከ በበበፎ ከየከመሸጋሽ የቹ የሰኬት ቁልፎቹ ሂዩነ ፐዐ ዓሀርርሂፍ ሞተ ይላል ጽሑፉ ላይ ጭህ ሰው ሚሊየነር የሆነው ሰዎቸ እርስ ሎ የሚገዳደሉበትን ነገር በመፈልሰፍና በመሸጥ ነው ይላል ይሀ ሰው አልፍ ረድ ። የሰኬት ቁልፎች ዚነ ፐር ቆሠርርኗኒ የእንድን ሰው ችግር ለማቃለል እንደተፈጠርክ አድርዝ ራሰህን ማየኑ አለብህ እንድን ነቫር ለውጥ አንድን መልካም ፈር ቅደደ ለእንድ ሰው መኪ አንድ ሰው በብዙ ቢለፋ እንኳ በፍጹም ሊጨብጠውና ሊደርስበት የማይሌ ሁነ እንተ ጋር ሊኖር ይችላል ለዚህ ሰው ነገሮቸን ለታቀልለትና መን ሻላ ትቸላለህ በዘመንህ ያሉትን ለራሳቸው ብቻ ለመኖር የወሰኑትን ሰዎቸ የሚያሳ ከአንተ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ ደግሞ ፈር የሚቀድድ መንገድ ፍጠር በዚህ ምእራፋችን የተመለከትናቸው የዘላቂነት አመለካከት ምከሮች ከራሰ ወዳድነት ውጣ ተጽእኖ የሌለው ሰራ እንደሌለህ እሰብ የሚቀጥለው ትውልድ ከእንተ እንዲሻል መንገድን ጥረግ ዎም ታሟ ጋሮ ፎረፖ መምሥፖው ፖሰ ለዕታ ዳታፉ ሥሪ ዖሟዳናሯ ያው ማየገፉምው ዕው በ መቹ የሰኬት ቁልፎች ። ዚ በበፀ ነቪከ በበበፎ የስኬት ቀልፎቶ ። በሕይወትህ የሚመጡትን ሁኔታዎች ቁጭ ብለህ የምትጠብቅና የመጣው ነገር ሁሉ ወዲህና ወዲያ እንዲያንገላታህ የምትፈቅድ ሰው ከሆንከ አንደኛህን የስኬትን ነገር ለጊዜው ብትተወው ይሻልለሃል ስኬታማ የሆነ ሰዎች ሁኔታዎችን ለእነርሱ አላማ ለማስገዛት ጠንከረው የሚሰሩ ሰዎች ናቸወ ሁኔታዎች እነሱን አንዲገዚቸው በፍጹም አይፈቅዱም ስለጨለማው ቁጭ ብለው አይነጫነጩም ጨለማውን ብርሃን ያበሩበታል ጨለማውን መቶ ዝ ከምትረግመው ይልቅ አንዲትን ሻማ ማብራት ይመረጣል አደሚባለው ማለት ነው ይሀንን አይነቱን ዝንባሌ ለማዳበር የሚከተሉት አይታዎች ይረዱሃል ብዬ አምናለሁ የስኬት ቁልፎች ዩ ፐዐ ህርርፔ መስካከትህኘኝና ስደራረገህኘ ስውጥ ዞሾ አንደጠበካቸው በማይሄዱበት ባ መጀመሪያ ማጤን ያለብህ ሁ ና አደራረግህን ነው ስኬታማ ሰዎችን ከስኬተቢስ ሰዎች የሚለያቸው አጦለክኮትህ ሁኔታቸውን ለመለወጥ በቅድሚያ አመለካከታቸውን መለወጥ አነዱ ባሽ ማወታቸው ነው አንድ ችግር ውስጥ ስትገባ ወደዚያ እንድትገባ ሰለባዋ ፌት ካለ በዚያው አመለካከት ግሩን መቀልበስ አትቸልም ር የሚለውን ይቻላል በሚለው ብቃኘ የሚለውን ላቆምም በሚለው ር ነዥ የሚለውን ዋጋ ያለኝ ሰው ነኝ በሚለው ካልተቀየረ ለውጥ አይመጣም ይህ የአመለካከት ለውጥ በተግባርህ ላይ ታላቅ የሆነ ተጽእኖ አለው አመለካከት ሲለወጥ አደራረግ ይለወጣል አደራረግ ሲለወጥ ደግሞ ሁኔታ ይለወጣል ብዙ ሰዎች ያንኑ አስተሳሰባቸውን ይዘው ሁኔታቸውን ግን ለመለወጥ ይፈልጋሉ ይህ በፍጹም የማይቻል ነገር ነው ለምሳሌ የቆሸሸን ከተማ ንጹህ ለማድረግ ከመሞከር ይልቅ በቅድሚያ ንጹህ አመለካከት በሕብረተሰቡ ውስጥ መፍጠር አስፈላጊ ነው አለዚያ እውነታው የበራለት ሰው እያጸዳ የሄደውን አካባቢ ያልበራለት ሰው ኮቴውን ተከትሎ ያቆሸሸዋል ቋያ ለመጳያዖሀ ፈሰወፖ ሰሃሪጳያው ፖ ታታ ስኗያው ጋር ሐዝቀ ወሰሐወማሷ ሸየፎጭ መዕዐ የሰውን አመለካከት መለወጥ በዚህች ምድር ላይ እጅግ ከባድ ከሚባሉ ስራዎች መካከል ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ይህ የሆነበት ምከንያቱ እጅግ ብዙ ነው ነገሩን በአጭሩ ስናጤነው ግን ሰው መለወጥ የማይፈልግ ፍጥረት እንደሆነ ፈጥኖ ይገለጥልናል ሁኔታችንን ለመለወጥ ከመሞከር ይልቅ ያለንበትን ሁኔታ የመልመድና በዚያ ዙሪያ የሕይወትን ዘይቤ መገንባት ይቀልለናል አንዳንድ ጊዜ ይህ ሁኔታ ምነው በተለወጠ ብለን በምናስበው ሁኔታ ላይ እንኳ የለውጥን እርምጃ ለመውሰድ ስንወላውል ራሳችንን በበፀ ነቪከ በበበፎ።