Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
የሚል ጥያቄ ይነሳ ይኾናል የዚህን ጥያቄ ትከከለኛ መልስ ለማግኘት እኔና አሷን ያገናኘን ጥብቢ ከማን ጡት የተወሰደ ነው። ሪኤ አኑ ይፍቬዬ «ን ከሴቶችምእነዚያም ያጠቡዋችሁ አናቶቻችሁ ከመጥባት የኾኑትም እሕቶቻቸሁ በእናንተ ላይ አርም ተደረጉባቸሁ ሱረቱኒሳእ የአባት ሚስትን ማግባት እኛን በስጋ ያልወለደችን ነገር ግን ወላጅ አባታችን ያገባት የኾነችን ሴት ከአባታችን ጋር የጋብቻ ቃል ኪዳን መፈጸሟ በቻ ነብሪው ዓቡኽሹት ሪዘጮም ለሰፈቋሙዎ በኛ ላይ ለትዳር ሐራም ትኾናለች ሣለት ነው። የሚለውን አያካትትም ይህ አይነቱ ፍቺ እንደ ሶስት ይቆጠር ወይም እንደ አንድ በኢስላም ሊቃውንት መሐል ሰፊ ኺላፍ ስላለበት ውሳኔ ለመስጠት በአካባቢችሁ የሚገኙ ዑለሞችን ፈትዋ በመጠየቅ ከዛም በተሰጠው ፈትዋ መሠረት መሥራት ይቻላል ማለት ነው ወላሁ አዕለም አራት ሚስቶች በስሬ ካሉ ተጨማሪ ማግባት በትዳር ዓለም አንድ ሙስሊም ወንድ በእኩልነት ማስተዳደር ከቻለ እስከ አራት ሴት ድረስ ማግባት ይፈቀድለታል በሥሩ ያሉት ሚስቶች አራት ከሞሉ ከዚህ በላይ አምስተኛ መጨመር አይፈቀድለትም አላህ ቃል እንዲህ ይላል ።
ከናንተ መካከል የትዳርን ጣጣ መሸፈን የሚችል ካለ ያግባ ትዳር አይንን ለመስበር እና ብልትን ከዝሙት ለመከላከል ይረዳልና የትዳርን ጣጣ መሸፈን ያልቻለ ደግሞ ፆምን በማብዛት ላይ አደራ ይበርታ እሱ ስሜቱን ይገታለታልና ቡኻሪይ ሙስሊም ቲርሚዚይ ኢብኑ ማጀህ አቡ ዳዉድ ነሳኢይ አሕመድ ትዳርን መመስረት እየቻለ ከትዳር የሚሸሸ ሰው ከረሱል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሱንና አንዳፈነገጠ ይቆጠራል በተለይም የትዳር ጣጣዎችን መሸፈን እየቻለ ስሜት አያስቸገረው ከኾነ ማግባት ለሱ ዋጂብ ይኾንበታል አራስን ከሐራም መጠበቅ ግድ ነውና ስሜቱንም ከትዳር ውጭ ሊያበርድለት የሚችል አማራጭ ነገር የለምና ትዳር መመሥረት ግዳጁ ነው በትዳር ዓለም ባል ከሚስቱ ጋር በሚያደርጉት እያንዳንዱ የፍቅር ግኑኝነትም አጅር ይኖራቸዋል ለዛሬ አላህ ፈቃዱ ከኾነ የምንመለከተው በስጋ ዝምድና ወይንም በጋብቻ ወይንም በጥብቢ ምከንያት ለትዳር ያልተፈቀዱ ወይንም የተከለከሉ ሴቶችን ነው ለትዳር የተከለከሉ ሐራም የኾኑ ሴቶች ሲባል ከልከልነቱ በሁለት ይከፈላል እነሱም ተሕሪሙንሙአብበድ እና ተሕሪሙን ሙአቅቀት ይባላሉ ል ተሕሪሙንሙአብበድ ማለት ከልከልነቱ ዘላለማዊ የኾነ በምንም ምክንያት ተመልሶ ሊፈቀድ የማይቸል የኾነ ማለት ነው በዚህ መልኩ ወደ አስራ ዘጠኝ የሚደርሱ ለትዳር የተከለከሉ ሴቶች አልሉ ። ቱ በጥብቢ ምክዝት ቱ በጋብቻ መተሳሰር ሰበብ ዷ በመረጋምስበብ የተከለከሉ ናቸው ተሕሪሙን ሙአቅቀት ማለት ደግሞ ክልከልነቱ ጊዜያዊ የኾነ ሐራም ያሰኘው ሰበብ በተወገደ ጊዜ ሐላል የሚኾንና ከልከልነቱ የሚነሳ ማለት ነው በዚህ መልኩ ወደ ስምንት የሚደርሱ ለትዳር የተከለከሉ ሴቶች አልሉ ዝርዝራቸውም እንደሚከተለው ይቀርባል ተሕሪሙንሙአብበድ ሀ ከልከልነቱ ዘላለማዊ የኾነው ይህ ማለት አኛን በቀጥታ በስጋ የወለደችን ወላጅ እናታችን የአባታችንና የእናታችን ወላጅ ሴት አያታችንን የወላጆቻችን አያት አያለ ወደላይ የሚወጡትንም ያካትታል የኛው የአብራካችን ከፋይ የኾኑ በትከከለኛ ትዳርም ይኹን በዝሙት ከኛው የተወለዱ የጀርባዎቻችን ውጤት አስከኾኑ ድረስ ከነሱ ጋር ትዳር መመስረት አይቻልም እግረ መንገዱም የልጆቻችን ልጆች የነሱም ልጆች አያለ ወደታች የሚወርደው ሁሉ እዚህ ውስጥ ይካተታል ከእናትና ከአባት ወይም ከሁለት አንዳቸው የምንገናኛቸው የኾኑ አሕቶቻችን ለኛ ለትዳር አይፈቀዱልንም ራ የአባታችን እሕት የኾነች ሴት ለኛ አከስታችን ናት ከሷ ጋር ትዳር መመስረት አይቻልም ሹሜዎቻችንን ኻለት ማግባት የእናታችን እሕት የኾኑ ሹሜዎቻችንን ጋር በትዳር መጣመር አይቻልም ሐራም ነው አነሱም በዘልማድ አክስቶቻችን ተብለው ነው የሚጠሩት ፁ የወንድም ልጅን ማባት የስጋ ወንድማችን የወለዳቸው የአብራኩ ከፋይ የኾኑ ሴት ልጆቹ እኛ አጎት ልንኾናቸው የምንችል የኾኑ ኹሉ ለኛ ለትዳር አይፈቀዱልንም የነሱም የልጅ ልጆቹ አያለ ወደታች የሚወርደው ዘር ኹሉ እዚህ ውስጥ ይካተታል የእሕት ልጅን ማግባት እሕቶቻችን ትዳር መስርተው የወለዷቸው እኛ አጎት ልንኾናቸው የምንችል የኾኑ የእሕቶቻችን ልጆች የነሱም የልጅ ልጆች ጋር በትዳር መጣመር አይቻልም እነዚህ ሰባቱ በሥጋ ዝምድና ምከንያት ከነሱ ጋር ትዳር ለመመስረት መቼም የማይፈቀድ የኾኑ ናቸው የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ጋ ሬ ኑ ጮ « ሣን አሃ ይውን ይ መን ኗኤ ይፍ እናቶቻቸሁ ሴት ልጆቻቸሁም እኅቶቻችሁም አከስቶቻችሁም የሹሜዎቻችሁም የወንድም ሴቶች ልጆችም የእኅት ሴቶች ልጆችም ልታገቧቸው በእናንተ ላይ አርም ተደረጉባችሁ ሱረቱኒሳእ የጥብቢ እናትን ማግባት ይህ ማለት የሁለት ዓመት ልጅ ከመኾናችን በፊት ከዘመዳችን ወይም ከጎረቤታችን የአንዷን እናት ጡት ከጠባን ጥብቢውም አንጀት አርስ አምስት ጊዜ ወይም ከዛ በላይ በመምጠጥ ከነበር ይህቺ ያጠባችን ሴት የጥብቢ እናታችን ነች በመኾኑም ከሷ ጋር ትዳር መመሥረት ሐራም ይኾንብናል የተሟላ ጥብቢ የሚባለው እስከ ሁለት ዓመት ድረስ በመኾኑ የጥብቢ እናታችን የምትባለው እኛን ከሁለት ዓመት ዕድሜያችን በፊት ያጠባችን ከኾነ ብቻ ነው የሚለውን ረእይ ተከትለናል ወላሁ አዕለም የጥብቢ ልጅን ማግባት ይህ ማለት ባለቤቴ አንዲትን ህጻን ብታጠባት ለሷ የጥብቢ እናቷ እንደኾነቸው ኹሉ ለኔም ለሷ የጥብቢ አባቷ ኾኛለሁ ልጅቷም የጥብቢ ልጃችን ኾናለች ማለት ነው በዚህ ሰበብም የገዛ ልጄን ማግባት እንደማልችለው የጥብቢ ልጄንም የሷንም ልጅ የልጅ ልጅ ማግባት አልቸልም ማለት ነው የጥቢ አሕትን ማግባት ይህ ማለት እኔና እሷ በስጋ ባንዛመድም ነገር ግን የአንዲትን ሴት ጡት በመጥባት ከተገናኘን የጥብቢ እሕቴ ኾናለች የጥብቢ ወንድሟ ኾኛለሁ ማለት ነው ያጠባችንም ሴት የጥብቢ እናታችን ኾነች ማለት ነው በዚህ ሰበብ ከዚህች የጥብቢ እሕቴ ጋር ትዳር መመስረት አልችልም ማለት ነው እዚህ ላይ እኔ እና አሷ በጥብቢ መገናኘት ሰበብ መጋባት ካልቻልን አኔ ከሷ አሕቶች እሷ ደግሞ ከኔ ወንድሞች ጋር ኒካሕ ማሰር ትቸላለች ወይ። የሚለውን ማንሳት ግድ ነው ጉዳዩ ከሶስቱ አንዱ ነው ሀ እኔ የሷ እናት ዘንድ ሄጄ በመጥባት ለ እሷ የኔ እናት ዘንድ መጥታ በመጥባት ሐ ሁለታችንም ከእናታችን ውጭ ሌላ ሴት ዘንድ በመጥባት እኔ ከሷ እናት ዘንድ መጥቼ መጥባቴ ከኾነ እሷ ለኔ የጥብቢ እሕቴ አንደኾነቸው ሁሉ የእናቷ ወይም የአባቷ ልጆች የኾኑ እሕቶቿ በጠቅላላ ለኔ የጥብቢ እሕቶቼ ናቸው ከጋራ አናታቸው የጠባሁ በመኾኔ ለነሱ የጥብቢ ወንድማቸው ነኝ አንዲሁም የእናታቸው ባል ወይም የነሱ ወላጅ አባት ለኔም የጥብቢ አባቴ ነው በመኾኑም እኔ ከሷም ኾነ ከእሕቶቿ ጋር ትዳር መመስረት አልችልም ማለት ነው እሷ ግን ወደ ወንድሞቼ መጥታ ከነሱ ጋር ትዳር መመሥረት ትትላለች ምከንያቱም የኔ ወንድሞች ከሷም ኾነ ከእሕቶቿ ጋር የሚያገናኛቸው ሥጋዊም ኾነ የጥብቢ ዝምድና የላቸውም ወደ እናቷ በመሄድ የጠባሁት እኔ እንጂ ወንድሞቼ አይደሉምና በመኾኑም አሷም ኾነች የሷ አሕቶች ከኔ ወንድሞች ትዳር መመሥረት ቢፈልጉ አንዲሁም የሲ ወንድሞች ከኔ እሕቶች ትዳር መመሥረት ቢፈልጉ ይትላሉ ማለት ነው እሷ የኔ እናት ዘንድ መጥታ በመጥባት ከኾነ ደግሞ የላይኛውን ተቃራኒ ሑከም እንይዛለን ማለት ነው እሱም ከእኔ ጋር በእናት ወይም በአባት የሚገናኙ ወንድሞቼ ሁሉ ለሷ የጥቢ ወንድም በመኾናቸው ሰበብ ከነሱ ጋር ጋብቻን መፈጸም አትችልም የጥብቢ አሕታቸው ኾናለቸና እኔ ግን ከሷ በአባትም ኾነ በእናት ከምትገናኛቸው አእሕቶቿ ጋር ትዳር መመሥረት እችላለሁ ምከንያቱም ልከ እንደሷ መጥተው ከእናቴ አልጠቡም እኔም ከአናታቸው አልጠባሁም የሥጋ ዝምድናም የለንምና ማለት ነው ልከ እንደዛው ወንድሞቼ ከሷ እሕቶች እሕቶቼ ደግሞ ከሷ ወንድሞች ጋር ትዳርን መመሥረት ይችላሉ ማለት ነው በጥብቢም ኾነ በስጋ ዝምድና አልተገናኙምና ሐእኔ እና እሷን የጥብቢ እሕትማማች ያደረገን ሁለታችንም ከወላጅ እናቶቻችን ውጭ የኾነች ሴት ጡት በመጥባት ከኾነ ደግሞ የማንጋባው እኔ እና እሷ እንዲሁም ጥብቢውን ካጠባችን ሴትዮና ልጆቿ ጋር ብቻ ይኾናል ማለት ነው ከዚህ ውጭ ይህቺ ልጅ ከኔ ወንድሞች እኔ ደግሞ ከሷ አእሕቶች በተጨማሪም አሕቶቿ ከኔ ወንድሞቸ ወንድሞቿ ከኔ አሕቶች ጋር ኒካሕ ለማሰር የሚከለከ የስጋም ኾነ የጥብቢ ዝምድና አልተከሰተምና አዚህ ላይ የተከለከለው የኔና የሷ እንዲሁም የጥቢ እናታችንና ልጆቿ ጋር በትዳር መተሳሳር ብቻ ነውወላሁ አዕለም የጥብቢ አከስትን ማግባት ይህ ማለት እኔን ያጠባችኝ የጥብቢ እናቴን የባለቤቷን እሕት ማለት ነው ሴትየዋ እኔን በማጥባቷ የጥብቢ እናቴ ነች ባለቤቷ ደግሞ የጥብቢ አባቴ ነው የባለቤቷ እሕቶች ለኔ የጥብቢ አክስቶቼ ናቸው የጥብቢ አባቴ እሕት በመኾናቸው ማለት ነው ስለዚህም ከወላጅ አባቴ እሕቶች ጋር ትዳር አንደማይፈቀድልኝ ኹሉ ከጥብቢ አባቴ አሕቶች የጥብቢ አከስቶቼ ጋርም ትዳር አልመሰርትም ማለት ነው ይህ ማለት አኔን ያጠባችኝ የኾነች የጥብቢ እናቴን እሕቶች ማለት ነው ሴትየዋ ለኔ የጥብቢ እናቴ ከኾነች የሷ እሕቶቿ በጠቅላላ ለኔ የጥብቢ አከስት ሹሜ ይኾናሉ ማለት ነው የወላጅ እናትን እሕት ማግባት እንደማይቻለው ኹሉ የጥብቢ እናትን እሕትም ማግባት አይቻልም ማለት ነው ይህ ማለት እኔ ከነሱ አናት ወይም እነሱ ከኔ እናት በመጥባት የጥብቢ ወንድማቸው ከኾንኩኝ እነዚህ የጥብቢ ወንድሞቼ በትዳር የሚወልዷቸው ልጆች በጠቅላላ ለኔ የጥብቢ ወንድሞቼ ልጆች ይኾናሉ ማለት ነው እኔም ለነሱ የጥብቢ አጎታቸው ኾኛለሁ ማለት ነው የስጋ ወንድሞቼን ልጆች እኔ አጎት የምኾናቸውን ማግባት ከልከል እንደኾነው ሁሉ የጥብቢ ወንድሞቼን ልጆችም ማግባት ከልክል ነው እኔ ለአባታቸው የጥብቢ ወንድም ለነሱ ደግሞ የጥብቢ አጎት ነኝና ይህ ማለት እኔ ከነሱ አናት ወይም እነሱ ከኔ አናት በመጥባት የጥብቢ ወንድማቸው ከኾንኩኝ እነዚህ የጥብቢ አሕቶቼ በትዳር የሚወልዷቸው ልጆች በጠቅላላ ለኔ የጥብቢ አሕቶቼ ልጆች ይኾናሉ ማለት ነው እኔም ለነሱ የጥብቢ አጎታቸው ኾኛለሁ ማለት ነው የስጋ እሕቶቼን ልጆች ማግባት ከልከል እንደኾነው ሁሉ የጥብቢ እሕቶቼን ልጆችም ማግባት ከልከል ነው እንደ አጎት ስለምታይ ማለት ነው እነዚህ ሰባቱ ደግሞ በጥብቢ ምከንያት ዝምድና የመሰረትን በመኾኑ ከነሱ ጋር ትዳር መመሥረት አይቻልም ማለት ነው በዚህ ጉዳይ የአላህ መልከተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ ይዶ ልን ። ኦኤ ጻሬ ዕሁ ረ ጨን ፍዬ ቋ ዕኙን ጨሬ ቁ ፌፖን ጳአኤ ዕ ል ፈፊ ኦ መውለድ የስጋ ዝምድና ሐራም የሚያደርጋቸውን በጠቅላላ ጥብቢም ሐራም ያደርጋል አሕመድ ቡኻሪይ ሙስሊም ነሳኢይ የስጋ ዝምድና ወላጅ እናትን ሴት ልጅን እሕትን አከስትን የአባት አሕት ሹሜን የእናት እሕት የወንድም ልጅን የአሕት ልጅን ማግባት ሐራም ካደረገ ልክ እንደዛው ጥብቢም የጥብቢ እናትን ያጠባችንን የጥብቢ ልጅን ሚስቴ ያጠባቻትን የኛ ያልኾነች ሌላ ልጅ የጥብቢ እሕትን በአንድ ጡት የተገናኘኋት የጥብቢ አከስትን የጥብቢ አባቴ እሕት የጥብቢ ሹሜን የጥብቢ እናቴን አሕት የጥብቢ ወንድሜን ሴት ልጅ የጥብቢ እሕቴን ሴት ልጅም ከማግባት ይከለከለኛል ማለት ነው ወላሁ አዕለም በጥብቢ ዙሪያ ከተከለከሉት ውስጥ ሁለቱ በቁርኣን ላይ ተወስተዋል የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ኑ ጳይ ። የልጆቹን ሚስት ማግባት ከኔ የተወለዱ ወንድ ልጆቹ ለትዳር ደርሰው ሴቶችን ቢያገቡ በማግባታቸው ብቻ ኒካሕ በማሰራቸው እነሱ ያገቧቸው ሴቶች በጠቅላላ ለኔ እንደ ልጅ ይታያሉ ስለዚህ ባሎቻቸው ቢፈቷቸው ወይንም ቢሞቱባቸው እኔ ላገባቸው አልችልም የልጆቼ ሚስት ነበሩና እኔም አባታቸው ነኝ የሚስት እናትን ማግባት ከባለቤቴ ጋር የጋብቻ ቃልኪዳን ከፈጸምን ኒካሕ ካደረግን በኒካሑ ሰበብ ብቻ የሷ አናት ለኔ ሐራም ይኾኑብኛል ለኔም የሷ እናት ልከ አንደ እኔ እናት ነው የሚታዩት ኒካሕ ካሰርኩላት ሚስቴ ጋር አብረን ለአንድ ቀንም ለፈዞያን ኒካሕ በመታሰሩ ብቻ ከሷ ጋር ብፋታ እንኳ ወይም ብትሞትብኝ እናቷን ማግባት ለኔ እርም ነው የሚኾነው ከልጄ ጋር ኒካሕ ፈጽሜአለሁና የሚስቱን ልጅ ማግባት ባለቤቴ ከኔ በፊት ሌላ ሰው አግብታ ልጅ ከወለደች አሁን በባለቤቷ ሞት ወይንም መፋታት ሰበብ ከኔ ጋር ትዳር ብትመሰርትና ከሷ ጋር ለአንድ ቀንም አብረን ተኝተን ከኾነ ከሌላ ባል የወለደቻቸው ሴት ልጆቿ በጠቅላላ ለኔ ሐራም ናቸው ከዚህ በኋላ አሷ ብትሞት ወይም ብንለያይ የሷን ልጆች አኔ ላገባቸው አይፈቀድልኝም አንደ አባታቸው ነኝና ነገር ግን ከባለቤቴ ጋር የተለያየነው ወይም የሞተችብኝ ከተጋባን በኋላ አንድም ጊዜ አብረን ሳናድር ከኾነ ልከ እንደ እሷ ልጆቿም ለኔ ለትዳር የተፈቀዱልኝ ይኾናሉ ማለት ነው ሐራም እንዲኾኑ መስፈርቱ ከባለቤቴ ከነሱ እናት ጋር ከኒካሕ በኋላ አንድ ጊዜም ቢኾን የግብረሥጋ ግኑኝነት መፈጸማችን ነው አነዚህ አራቱ ደግሞ በጋብቻ መተሳሰር ሰበብ ለትዳር የማይፈቀዱ አይነቶች ናቸው የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ፌ ኔ ደ መ ዕል ኑ ዕኔ ነ ከሴቶችም አባቶቻችሁ ያገቡዋቸውን አታግቡ ትቀጡበታላችሁ ያለፈው ሲቀር አርሱ መጥፎና የተጠላ ሥራ ነውናየሚስቶቻቸሁም እናቶች እነዚያም በጉያዎቻችሁ ያሉት የእነዚያ በአነርሱ የገባቸሁባቸው ሚስቶቻችሁ ሴቶች ልጆች ልታገቧቸው በእናንተ ላይ እርም ተደረጉባቸሁ በአነርሱም በሚስቶቻቸሁ ያልገባቸሁባቸው ብትኾኑ በፈታችኋቸው ጊዜ ሴቶች ልጆቻቸውን ብታገቡ በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም የእነዚያ ከጀርባዎቻችሁ የኾኑት ወንዶች ልጆቻችሁ ሚስቶችም እንደዚሁ እርም ነው ሱረቱኒሳእ እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት አሥራ ስምንቱ ከልከልነታቸው ዘላለማዊ የኾነ በጊዜና በምክንያት ያልተገደበ ተሕሪሙን ሙአብበድ መቼም የማይፈቀዱልን የኾኑ ናቸው እኛ ለነዚህ ለ ቱም መሕረም እነሱም ለኛ ሐሪም መኾን እንችላለን ከነሱ ጋር ሙሳፊር የሚያሰኝ ከልል አብሮ መጓዝ አብሮ መቀማመጥ ይቻላል እነሱ ለኛ ሐሪም እኛም ለነሱ መሕረም ነንና ወላሁ አዕለም መጋ በ። ዕሣ ይኔነ ኑ በሁለት አኀኅትማማቾችም መካከል መሰብሰብ እንደዚሁ እርም ነው ሱረቱኒሳእ ሴትን ልጅ ከአክስቷ ጋር ማግባት ልከ እንደ እሕትማማቾች ሁሉ አንድን ሴት ያገባ ሰው እሷ ከሱ ጋር በትዳር ዓለም በፍቺ ወይም በሞት እስካልተለየችው ድረስ የሷን አከስት በአባትም ይኹን በእናት የምትገናኛቸውን በሷ ላይ ደርቦ ማግባት አይቻልም በፍች ወይም በሞት የተለየችው ጊዜ ግን አከስቷን ማግባት ይችላል በዛው ተቃራኒ የሷን የአሕት ወይም የወንድም ሴት ልጆች በሷ ላይ ደርቦ ማግባት አይቻልም እሷ ለነሱ አክስታቸው ስለምትኾን ሴት ልጅን ከአከስቷ ጋር በአንድ ማግባት አይቻልም ከሚለው ሐዲሥ ጋር መጋጨቱ አልቀረምና ቀጣዩ ሐዲሥ ይህንን እንዲህ ያብራራል « የው ጨነ ኘ ሀ ሠ ፍፁ ቁ ህወ ቹነፍኦው ሥሥ ኦ ፅ ከአቢ ሁረይራህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንደተላለፈው የአላህ መልከተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ ሴት ልጅን ከአክስቷ ወይም ከሹሜዋ የእናቷ እሕት ጋር በመሰብሰብ ማግባት የለም ቡኻሪይ ሙስሊም በሶስት የተፈታች ሚስቴን ተመልሶ ማግባት ከባለቤቴ ጋር ተጣልተን ሁለት ጊዜ ፈትቻት ከዛም መልሻት ሳበቃ በመጨረሻም በሶስተኛው ከፈታኋት በኋላ መለስኩሽ ለማለት ፅድሉ የለኝም እየፈቱ በመታረቅ መመለስ የሚቻለው ሁለት ጊዜ ብቻ ነውና ከዛ በኋላ በመልካሙ መያዝና ተከባብሮ መኖር ወይንም በቀረው ሶስተኛው ፍቺ በሰላም ማሰናበት ነው የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ኑ ረ። ባዎ ኘ ደሒፌ ዴሬ ኤ በየቲሞችም ማግባት አለማስተካከላችሁን ብትፈሩ ዝሙትንና ከተወሰነላችሁ በላይ ማግባትንም ፍሩ ከሴቶች ለእናንተ የተዋበላችሁን ሁለት ሁለት ሦስት ሦስትም አራት አራትም አግቡ አለማስተካከልንም ብትፈሩ አንዲትን ብቻ ወይም አጆቻቸሁ ንብረት ያደረጉትን ያዙ ይህ ወደ አለመበደል በጣም የቀረበ ነው ሱረቱኒሳእ ነገር ግን ከአራቱ ሚስቶቹ አንዷ ብትሞትበት ወይንም ከሚስቶቹ ካንዷ ጋር ፍቺን ቢፈጽምና የተፈታቸውም ወደ ባልዋ ሳትመለስ ዒድዳዋን ብታጠናቅቅ ቁጥሩ ከአራት አስካልበለጠ ድረስ በተፈታችቸው ወይም በሞተችበት ሚስቱ ምትከ ሌላ ሴት ማግባት ይቸላል ሚስቶቹን በፍትሕ እና በእኩል የማስተዳደሩ ጉዳይ ግን እንደተጠበቀ ነው ወላሁ አዕለም በትዳር ያለች ጥብቅ ሴትን ማግባት ከባለቤቷ ሳትፋታና ወይንም ከባለቤቷ ተፋትታ ባለቤቷ ሳይመልሳትና የዒድዳ ጊዜዋን ሳትጨርስ ወይንንም ባለቤቷ ሳይሞትባት በትዳር ያለችን ነጻ በባርነት ቀንበር ያልወደቀች ሴት ማግባት አይቻልም ባለቤቷ ከፈታትና ሳይመልሳት የዒዳ ጊዜዋን ከጨረሰች ወይንም ባለቤቷ ከሞተባትና የዒድዳ ጊዜዋን ከጨረሰች በኋላ ግን አሷን ማግባት ይቻላል የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ሁ ዕፁ ሬ ሯኝ አ ዕሖ ጸጩ ከሴቶችም በባል ጥብቆቹ እጆቻቸሁ በምርኮ የያዙዋቸው ሲቀሩ በእናንተ ላይ እርም ናቸው ይህን አላህ በናንተ ላይ ጻፈ ሱረቱ ኒሳእ ዝመተኛ የኾነችን ሴት ማግባት በዝሙት ተግባር ላይ ያለችን ሙስሊም ሴት ተውበት እስካላደረገች ድረስ ጥብቁና ከዚና የራቀው ሙስሊም ወንድ እሷን ማግባት አይችልም በዛው ተቃራኒ በዝሙት ተግባር ላይ ያለ ሙስሊም ወንድ ከድርጊቱ ተቆጥቦ ተውበት አድርጎ ወደ አላህ እስካልተመለሰ ድረስ ጥብቋ ሙስሊም ሴት እሱን ማግባት አልተፈቀደላትም የአላህ ቃል እንዲህ ይላል ሁ። ን ፍው ጩ ጨ መ ጋን ሠ ቹ ሀመፍ ርዶ ሖ ሠ ዑሥማን ኢብኑ ዐፍፋን ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፈው የአላህ መልከተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አንዲህ አሉ ሙሕሪም የኾነ ሰው ለሐጅ ወይም ለዑምራህ ኢሕራም ያደረገ አያገባም ወሊይ ወይም ወኪል ኾኖም አያጋባምም እንዲሁም አያጭም ሙስሊም በዚሕ ሐዲሥ ውስጥ ሙሕሪም የኾነ ሰው አያገባም አያጋባምም የሚለው ለማግባት የሚፈልገው ባልም ይኹን ለትዳር የምትፈለገው ሴቷን እና እንዲሁም ወሊይ ኾኖ ኒካሕ የሚያስረውን ሁሉ ያካትታል ኢብኑ ዑሠይሚን አሽሸርሑል ሙምቲዕ እነዚህ ስምንቱ ደግሞ በምከንያት ወይንም በግዜ ላይ የተገደቡ ጊዜያዊ ሐራም የኾኑ ተሕሪሙን ሙአቅቀት ናቸው ሰበቡ ከተወገደ ግን ለትዳር የሚፈቀዱ የኾኑ ናቸው ከዚህ ውጭ ካሉ ሴቶች ጋር ግን የአከስት ልጆችን የአጎት ልጆችንመቼም ይሁን መቼ መጋባት ይቻላል አላህ ትክክለኛውንና ሁሉንም ዐዋቂ እሱ ብቻ ነው በዚህ መጠነኛ ዳሰሳ ላይ የተገኙ ስህተቶች ኹሉ የኔ ናቸው ትክከል የኾነው በጠቅላላ የአላህ ተውፊቅ ነው ማንኛውም ሙስሊም በትከከል ያለ ጥርጥር ስህተት ኾኖ ያገኘውን በጠቅላላ በማረምና በማስተካከል ለወንድሞቹና ለእሕቶቹ የማሰራጨት ሙሉ መብትና ግዳጅ አለበት የሰዎችን ስህተት በትከከል አግኝቶ በማስወገድ ከአላህ የኾነውን እውነት በቦታው የሚተካን ኹሉ አላህ ይዘንለት እኔንም ለስህተቶቼ በመላ አላህ ይቅር ይበለኝ ወላሁ አፅለም።