Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በሚል ፍርሃት የእርሱን ነገር ለማስታወስ የተጻፈ መጽሐፍ ነው ጃንደረባው ሊዘነጋ የማይገባ ታሪክ ያለው ቢሆንም የሚገባውን ያህል አልተዘከረም ማለት እንችላለን ይህ ሰው መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሚጓዙ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለሚያነቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ለሚያደርጉና ለሚወያዩ ሁሉ አርኣያ የሚሆን ውብ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈለት ሰው ነው ይህን ትጉሕ ተሳላሚ መጻሕፍተ ነቢያትን ደጋሚ እጅግ ትሑት አላዋቂነቱን ለመናገር የማይሰቀቅ ጻድቅ መ ቶች እተከበዚአርጊቧፍገሃበ ዲከዐከርሸ ላከርርከ ርከቨኗከልከ ፐርሄርከር ከ ከር ከ ሊዝሀጤጪጪ ከ ዐ ከር ርኮ ከ ኘ ፈሳ ፖ ተዘርቶበት ፍሬን የሚያፈራ ቅዱስ ዐዷያወ ዊ ነገር ስለ ክርስቶስ በፍጹም ኖ የመስከረ ሰማዕት ለሌሎች መዳን መንገድ የጠረገ አም ልብ ርያ ነውና በእውነት እጥፍ ክብር ይገባዋል ሐኖ አዳዲስ አማንያንን ጠደ ክርስትና ለማምጣት የንዑሰ ክርስቲያን አገልግሎትን ላይ የሚያገለግሉ የንባብን ባሕል በኢትዮጵያ ለማዳበር ለሚሹ ሁሉ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባን ታሪክ የሚበልጥ ጥንታዊ መሠረት ያለው ኢትዮጵያዊ ጠማቂም ሆነ አንባቢ የለም ቤተ ክርስቲያን በዝማሬዎች የምታወሳው ቢሆንም በስሙ ቤተ መጻሕፍት እንኳን ያልተሰየመለት መሆኑ አሳዛኝ እውነታ ነው።ከ ላክ። አሁን ደግሞ የጃንደረባውን ታሪክ እና ከእርሱ ማንነት ጋር ተይይዘው የሚነሱትን ጥያቄዎች እና ሌሎች ተያያዥ ርእሶችን በመዳሰስ ማራኪ በሆነ አቀራረብ ከጠለቀ የማሰላበሪ አመክንዮአዊ መንገድ ጋር በዚህ መጽሐፍ ቀርቦልናል። የሚከተለው መንገድ እያንዳንዱን ርአስ ስብከታዊ በሆነ መልኩ በመተንቶን ሲሆን በእንግሊዝኛው ዘሪጠፎከርሐ የሚባለው ዓይነት ነው። ስለዚህም ይህ የዲሄኖክ ሥራ በዓይነቱም በይዘቱም ለኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍቸሚሰጠው ራይዳ ብዙ ነው። ቀሲስ ዶር አምሳሉ ተፈሪ ጅንጽሐፎች ጥናት ፊሎሎጂ ረዳት ፕሮፌሰር አንደ ሚጠሩት የእርሱ ፍኖት በመከተሪ ወ ይ ቄ ብ ከባ ን ሰሪ በትንበ ውስጥ ብዙ እንዳለ እየደጋገመ ሦጣ ዜ በፖለቲካ ዘንባሌ እንደተለከፈ ሰው ገና እርሻ ዘልየ በገባሁበት ጊዜ ግን የቃረምኩት ን ፏ ደማም በዚየ ፖለቲካ ባወረው ልቤ ነው። ከ ይመ ሴ ብ እውነተኛ ክርስቲያን ግን ያደርጋልና ስለዚህም በዓለማ በቤ ከ የቸ ርክ ከደበበ ስለዚህ የዚህችን መጽሐፍ አኦንባዉዎች።
ዲቋቆኘኝ ሄኖክ ጋኃይኬ ርተከዐፀፀበ ተዐቦ ዐሀይደከቲፒ ፒዐ ሃዐሀ ውሃ ከሀ ዩ ከቪሀከባፀ መግቢያ ይህ መጽሐፍ ስለ አንድ ኢትዮጵያዊና አፍሪካዊ ሰው የአንድ ፅለት የመንገድ ላይ ገጠመኝ የሚተርክና የሚተነትን መጽሐፍ ነው ታዙሪኩን የጻፈለት ቅዱስ ሉቃስ ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ የጻፈልን ጥቂት አንቀጾችን ቢሆንም ይህ አጭር ገጠመኝ ግን ስለ ሰውዬው የፊት ማንነትና የኋላ ታሪክ የሚጠቁሙ ብዙ እውነታዎችን የያዘ የተቆለፈ ሳጥን ነው በሙያው ሠዓሊ የሆነው ወንጌላዊው ሉቃስ ምስል ከሳች በሆነ አጻጻፍ የጻፈልን በሰረገላ ላይ ተጀምሮ በሰረገላ ላይ የተጠናቀቀው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ውብ ታሪክ ለመላው የአፍሪካ ክርስቲያን እጅግ የሚያኮራ የጌታችንን መስቀል ከተሸከመው ሊቢያዊ አይሁድ በመቀጠል የዓለም ጥቁር ሕዝብ በኩራት የሚያነሣው ታሪክ ነው በይሁዳም በሠሣገርያም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ ተብለው የታዘዙት ሐዋርያትና አርድዕት ስብከታቸውን ከሴም ድንኳን ከይሁዳና ሰማርያ የጀመሩ መሆናቸውን የሚተርከው የሐዋርያት ሥራ ሁለተኛው የወንጌል ብርሃን ተቀባይ ደግሞ ካም ሆኖ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጠመቁን ይተርካል ስለዚህ የጃንደረባው ታሪክ በጳውሎስ ስብከት ካመኑት የያፌት ወገኖች ፕዣዣ መሽ መሙሙ ቀድሞ የወንጌልን ችቦ የተቀበለው የካም ነገድ ሁሉ ፊታውራሪ ሆኖ መታየቱን የሚያበሥር የመላው አፍሪካውያን ደስታ የሆነ ታሪክ ነው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በመጨረሻ ተጽፎ የምናገኘው ኢትዮጵያዊ ነው ከእርሱ ቀድማ የሰሎሞንን ጥበብ ልታይ እንደሑደችው ንግሥት የሰሎሞንን መቅደስ ሊሳለም እውነተኛውን ሰሎሞን የዳዊት ልጅ ክርስቶስን ተሳልሞ የሳባ ንግሥት ከሰሎሞን ልጅን ሔዶ የተመለሰ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ነው ይዛ መጣች ይህ ጃንደረባ ግን ልጅነትን ይዞ መጣ ይህች አነስተኛ መጽሐፍ በጌታችን አንደበት ስለ ንግሥተ አዜብ እርስዋ በዚህ ትውልድ ላይ ተነሥታ ትፈርዳለች ከተባለ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባስ ምንኛ ይፈርድብን ይሆን። ሲል ሳይሆን ሲጠይቅ የተገኘ ትሑት ኢትዮጵያዊ ነው ከአፉ የተሰማ ብቸኛ ፉከራም እንዳልጠመቅ ማን ይከለክለኛል የሚል ብቻ ነበር ከብዙ ጀግኖች ከብዙ ባለታሪኮች የበለጠ ዋጋ ያላት ነፍሱን ያዳነ ሰው ታሪክ ነው ጃንደረባው ባኮስ ለመንፈሳዊ መጻሕፍት ንባብ መጽሐፍ ቅዱስን ለመመርመርና ለመተርጎም ወደ ቅዱሳት መካናት መንፈሳዊ ጉዞን ለማድረግ በፖለቲካ ሥልጣን ላይ ሆኖም ሃይማኖትን ለመከተል ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው በዚህ መጽሐፍ እንግዲህ የጃንደረባውን አጭር ታሪክ እንተነትናለን ከዚያ በፊት ግን የሁለት መምህራንን የመንደርደሪያ ጽሑፎች አስቀድማለሁ የጃንደረባው ንባብ ይሁንልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መንደርደሪያ አንድ ግብረ ሐዋርያት ምዕቿጓ ላይ ታሪኩ የተመዘገበው ኢትዮጵያዊ የመንግሥት ባለሥልጣን ጃንደረባ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት በሐዋርያዊው ዲያቆን ፊልፅስ ጥምቀተ ክርስትና እንደተፈጸመለት ያስረዳል። የጥንት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እና ሊቃውንት ለምሳሌ ቅዱስ ሄሬኔዎስ አውሳብዮስ ዘቂሳርያ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለዚህ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ እና ስላጠመቀው ቅዱስ ፊልጾስ በሰፊው ጽፈዋል። በረኸት ዑቐባጽዮን ጸሐፊና ተርጓሚ አ ጃኝግጾረዛቫ የርባ ትርጉም ጃንደረባ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ከአርባ ጊዜ በላይ የተጻፈ ቃል ነው ከብሉይ እስከ ሐዲስ በሁሉም ክፍለ ዘመናት ታሪኮች ውስጥ ጃንደረባዎች የነበሩ ሲሆን ስያሜው ወንዶችን ብቻ የሚመለከት ነበር ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ጃንደረባ የሚለውን ቃል የሚጠቀምበት አገባብ እንደየታሪኩ ሁኔታ የተለያየ ነበር በአጠቃላይ በቃል በቃልም ሆነ በምሥጢራዊው የቤተ ክርስቲያናችን ትርጓሜ ጃንደረባ የሚለው ቃል ፍቺዎች በሚከተሉት አከፋፈሎች ማየት እንችላለን ባ ክጸው ጃንደረባ ማለት በግእዙ ሕጽው የሚል ሲሆን ቀጥተኛ ትርጉሙ የተሰለበ ስልብ ጎማዳ ሲል ኅጽወት ደግሞ መስለብ የሚል ትርጉም ተሠጥቶታል ይህ ፍቺ ደግሞ በግእዙ ትመ ብቻ ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱስ በተጻፈባቸው ቋንቋዎችም ተመሳሳይ ትርጉም የሚሠጥ ቃል ነው። የሚለውን መጠየቅ ያስፈልጋል በስልብነት ነው ለግለት የሚያስችል ምንም ዓይነት ማስረጃ የለም ብዙ ምዕራባውያን ጸሐፊዎች የዚህ ጃንደረባ ታሪክ ዘመን ለሚያመጣቸው ጾታ ነክ ጥያቄዎችን ለመመለስ መነሻ ለማድረግ የሚጎትቱት ሲሆን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ከወንድና ሴት ጾታ በተለየ ያሉትን ወይም መሆን የፈለጉትንም ሌሎችንም ያለ ቅድመ ሁኔታ መቀበል አለባት ለማለትም የጃንደረባውን የጥምቀት ታሪክ እንደማስረጃ ሊጠቀሙት ይሞክራሉ ቤተ ክርስቲያን ከሁሉም ዓይነት የሰበሰበች መረብ እንደመሆንዋ በንስሓና ፈጣሪውን በመፈሰግ በሕገ እግዚአብሔር ለመኖር ወስኖ እስከመጣ ድረስ የማትቀበለው ሰው የለም ማቴ ጓ ወደ እሄ የሚመጣውን ከቶ ከኔ አላወጣውም ያለው ክርስቶስም እጆቹ ለሁሉ የተዘረጉ ናቸው ዮሐ ወ ሰዶምና ገሞራን እንኳን ባነሣበት ሥፍራ ከመራር ቃል ይልቅ በእናንተ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን እስከ ዛሬ በኖሩ ነበር ብሎ መመለሳቸውን መሻቱን የሚያሳይ ቃል ተናግሯል ማቴ ቓ ርሮደ ከ ከ ህበህርኪ ከርፎር ዐ ሊዘበኮከነ ላር ብር ዐበር ኮር እብበክርኮር ደሮ ከዚህ አልፎ ግን የእግዚአብሔር ፍቅር ኃጢአተኛውን እንጂ ኃጢአቱን በመውደድ አይገለጽም ያልሆነውን ታሪክም ለሚፈልጉት አጀንዳ ጠምዝዞ ያለማስረጃ ሆነ ብሎ መተረክም ደግሞ ተገቢ አይደለም ኢትዮጵያዊን ጃንደረባ ጃንደረብነቱ የስልብነት ነው እንዳንል የሚከለክለን ትልቅ እውነታ ወደ ኢየሩሳሌም ሊሰግድ መሔዱ ነው እንደሚታወቀው አንድ ሰው የአይሁድ እምነት ተከታይ ለመሆን ቢፈልግ የመጀመሪያው መሥፈርቱ ግዝረትን መፈጸም ነው ጃንደረቦች ደግሞ ግዝረት ለመፈጸም የሚያስችል ሁኔታ የላቸውም እንዲሁም በሕገ ኦሪት ብልቱ የተቆረጠ ወደ አግዚአብሔር ጉባኤ አይግባ የሚል ጠንካራ ሕግ ነበረ ዘዳ በእዚህ መሠረት ይህ ሰው ጃንደረባነቱ የአካል ስልብነት ከሆነ ወደ ኢየሩሳሌም ገብቶ ለመስገድ ባልቻለ ነበር ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ስልብ ሆኖ ቢሆን ኖሮ ግን ያነብ የነበረው የኢሳይያስ መጽሐፍ መሆኑ ጥሩ መጽሐፍ መረጠ ያሰኛል ምክንያቱም ከብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ለጃንደረቦች ተስፋ ሠጪ ቃል የሚገኝበት ብቸኛ መጽሐፍ ትንቢተ ኢሳይያስ ነበር ጃንደረባም እነሆ እኔ ደረቅ ዛፍ ነኝ አይበል እግዚአብሔርም ቃልኪዳኔን ስለሚጠብቁ ጃንደረቦች እንዲህ ይላል በቤቴና በቅጥሬ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የማይጠፋ የዘላለም ስምን እሠጣቸዋለሁ ኢሳ ዮ ብዙዎቹን ሊቃውንት የሚያስማማው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ጃንደረብነት ግን ባለ ሥልጣን የሚለው ትርጉም ነው ሕንደኬ የተባለች የኢትዮጵያ ንግሥት አዛዥና ጃንደረባ የነበረ በገንዘብዋ ሁሉ የሠለጠነ አንድ የኢትዮጵያ ሰው የሚለው አገላለጽ ጃንደረባን እንደ ሰውይው ሹመት እንጂ እንደ ሰውዬው ማንነት አላስቀመጠውም ስለዚህ ይህ ሰው በሕንደኬ ሀብት ላይ የተሾመ የቤተ መንግሥት ባለ ሥልጣን ነበረ የሚለው ያመዝናል የምጅረበዳው። ወመሠዬ ከፊልፅስ ዘንድ ከተጠመቀ በኋላ የንግሥቲቱ ጃንደረባ ጥምቀትን ለወገኖቹ አመጣ አባታችን ሰላማ ደግሞ በዕድሜው የመድኃኒታችንን የሥጋና ደሙን ምሥጢር አመጣልን እንደ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት ያሉ የታሪክ ምሁራን ክርስትና ከአራተኛው ክፍለ ዘመን በፊት ወደ ኢትዮጵያ ስለመግባቱ ፍንጮች እንደነበሩና ከአራተኛው እስከ ስድስተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የተገኙ የግእዝ መዛግብት ከመጻሕፍቱ መተርጎም በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ የተስፋፋ ክርስትና ለመኖሩ ማስረጃዎችን ያሳያሉ ሲሉ ጽፈዋል ዶር መብራቱ ኪሮስም ቀሲስ በፒኤችዲ ማሟያ ጽሑፋቸው ይህንን የክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባበትን መቼት ሲያነሥ በክርስትና ቀዳማዊ ዘመናት ወቅት የአክሱም ሥርወ መንግሥት ከሮም አገዛዝ ጋር የቀረበ ትስስር ነበረው ሻፌ ዋዜማ ዘፊልይስ ለበብ ሮ ዐ መ ከነርከየ ኮክህሸዚ ከ ፐከር ርዐዩኮ ፀኗዩ ሃ ር ህበር ዌ በበርሾ ላክከነ ሊበዝርፀከ ከሀሃ ርከበሃ ቁ ሊሃ ለኔር ሄርር በ ሞያ አክሱማውያን ገዢዎችም ከግሪክ ሥልጣኔ ጋር ትውውቅ ነበራቸው የአክሱም ነገሥታት ራሳቸውን በቀይ ባሕርና በዓረብ ባሕረ ሰላጤ ደሴቶች ላይ ልዕልና ያላት የኢትዮጵያ ኃያላን ገዢዎች ማድረጋቸው በሮማውያን ነገሥታት ዘንድ በትኩረት የሚታዩ ተፎካካሪዎች እንዲሆኑ አድርጓቸዋል የሥርወ መንግሥቱ መናገሻ የነበረችው አክሱም በቀይ ባሕር ላይ በነበራት የአዱሊስ ወደብዋ ከግሪክና ሶርያ ለሚመጡ ነጋዴዎች የመገበያያ ማዕከል ነበረች እነዚህ ክርስቲያን ነጋዴዎች ከኢትዮጵያውያን መካከል ወደ ክርስትና ማርከው ጥቂት ሰዎችን ለውጠው እንደሆን አይታወቅም በማለት ክርስትና እንዲገባ የሚያደርግ ዕድል የነበረ መሆኑን ካመለከቱ በኋላ ይሁንና በሐዋ ፄ ላይ የተመዘገበው የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ማመንና መጠመቅ ለክርስትና በኢትዮጵያ መሰበክ አስተዋጽ አድርጓል በማለት ደምድመዋል እገፎኮ ጀ ርከህ ርበበ ከ ዐ ትርጉም የእኔ ካ ሽ ጠኪር ፐከር ፐከር ከ ቪቨከ ክ ከዩ ከከ የገያርባው ዜግነች ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በታሪክ ዘርፍ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ ብቻ የሚመለከት ስያሜ አይደለም ብዙ መዛግብት እንደሚያስረዱት በጥንቱ መልክዓ ምድር ኢትዮጵያ የሚለው ስያሜ ከግብፅ በስተደቡብ ያለውን ኑቢያን መርቄን አክሱምን ምድረ አግዓዚን በአጠቃላይ የኩሽ ሀገርን ሁሉ የሚያካትት ስያሜ ነበር ስለዚህ ጉዳይ እንደብዙ ጸሐፍት ሁሉ የኢትዮጵያ ባለ ውለታ የሆኑት ሲልቪያ ፓንክረስት በጊዜው ኢትዮጵያ የሚለው ስም በአባይ ወንዝና በቀይ ባሕር በምድር ወገብና በሕንድ ውቅያኖስ መካከል ያሉትን ሀገራት ሁሉ የሚያጠቃልል ስያሜ ነበር ሲሉ ጽፈዋል አንዳንዶች የጥንትዋን ኢትዮጵያ ከዛሬይቱ ለመለየትና በመጽሐፍ ቅዱስ የነበረችው ኢትዮጵያ የዛሬዋ ሳትሆን ሱዳን ብቻ ናት ለማለትና በመጽሐፍ ቅዱስ ኅትም ሳይቀር ለመጻፍ የሞከሩ ነበሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በዚህ የኢትዮ ሱዳን ታሪካዊ ሽሚያ ዙሪያ የዛሬዋ ኢትዮጵያ የቅዱሳት መጻሕፍት የታሪክና የሥነ ጥንት ኢትዮጵያ ከ እከህ ከ ላ ርህቋ ከሰክ ከከ ህ ህ ላለ ቨ ዐ ከ እከከ ናት በሚል ርእስ ለመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የሰጠው ኦፊሴላዊ ምላሽ ሁለቱንም እውነታዎች ያልካደና እንዲህ የሚል ነበር በመጽሐፍ ቅዱስ አነጋገር ሱዳን ኢትዮጵያ አልነበረም ማለት አይደለም ወይም ኩሽ የዛሬይቱን ኢትዮጵያ አይሸፍንም ማለትም አይሆንም ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያ ሲል ብዙ ጊዜ የሚናገረው ከግብፅ ደቡብ እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ያለውን አካባቢ ሲሆን በዚህ ክልል የሚገኙት ደግሞ ኢትዮጵያና ሱዳን ናቸው። ከር ከዘከ በህኮ ከ ቦክቤር ፀ በሰፈገካ ተቀምጦ በአንድ ወቅት የበረሃውን ኮከብ የአባ እንጦንስን ዝና የሰማው ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ከጻድቁ አባት ጸሎትና ምክር ለመቀበል አስቦ የሰላምታ ደብዳቤ ጽፎ በወታደሮቹ እጅ ወደ ግብፅ በረሃ ላከ የንጉሥ ወታደሮች ወደ በረሃው ሲደርሱ አባ እንጦንስ በበዓቱ ቁጭ ብሎ መጽሐፍ ቅዱስን እያነበበ ነበር የተላከውን መልእክት ከፍቶ እስከሚያነብላሳቸው የጓጉት የአባ እንጦንስ ደቀ መዛሙርት አባ እንጦንስ ከብበው ቢጠባበቁም እርሱ ግን ከሚያነበው መጽሐፍ ዓይኑን አልነቀለም በመጨረሻም አንዱ ተማሪው አባታችን ከንጉሥ ቆስጠንጢኖስ የተላከ ደብዳቤ እኮ ነው ክፈተው እንጂ ብሎ ተቁነጠነጠ አባ እንጦንስ ግን ቀና ብሎ እኔ ከሰማያዊ ንጉሥ የተላከልኝን ደብዳቤ እያነበብሁ ነው ብሎ ከተናገረ በኋላ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ንባቡ ተመሰሰ መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም ለእያንዳንዳችን የተላከ የሰማያዊ ንጉሥ ደብዳቤ ነው ይሁንና ብዙዎቻችን መጽሐፍ ቅዱስን በግል ቁጭ ብሎ የማንበብ ልማድ የለንም ምናልባትም ተልኮልን ጨርሰን ያላነበብነው ብቸኛ ደብዳቤ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ተ ረር ሥሥ ርር በፍ ስፍ ቸስ ሳናነበው ልንሞት የምንችለውና እንዲያም ቢሆን ብዙም የማንቆጭበት አምላካዊ ደብዳቤ በብዙዎቻችን እጅ ቢኖርም ገና ለማንበብ ስናስብ የሚደክመን መሆኑ ያሳዝናል ሰባኪው ለስብከቱ ሲል ከመግለጥ በቀር ለእኔ ብሎ እአያነብም አብዛኛው ሕዝበ ክርስቲያን ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስን አክብሮ ከመሳለምና ክፉ መናፍስትን የሚያርቅ ቃል መሆኑን በማመን ከራስጌው ከማስቀመጥ አልፎ እንደ ክርስቲያን ወግ ቁጭ ብሎ ለራስ የማንበብ ልምድ የለውም ብዙ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ለማንበብ ጊዜ የለኝም የሥራዬ ጠባይ አያመቸኝም ብዙ ሓላፊነት አለብኝ ሳነበው ይከብደኛል ወዘተ በሚሉ ብዙ ምክንያቶች ሰበብ መጽሐፍ ቅዱስን አያነብም ያለንበት ዘመን መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ በእጅ ስልኮች ሳይቀር የሚቻልበት የተመቻቸ ዘመን ቢሆንም ተራ ነገሮችን ስናስስ የምንውል ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ግን አንጠቀምበትም ምናልባትም መጽሐፍ ቅዱሳችን እንደ ስልክ መተግበሪያዎች ለመጨረሻ ጊዜ የታየበትን ቀንና ሰዓት በ ቢናገር ኖሮ ብዙዎቻችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ከራቅን የቆየን መሆናችን በተገለጠ ነበር ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ግን አስደናቂ የመጽሐፍ ቅዱስ አንባቢ ነበርይህ ሰው የአንዲት ሀገር ታላቅ ንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴርዋ ነው እጅግ ብዙ መንግሥታዊ ሓላፊነቶችም አሉበት ከማንም በላይ አድካሚ የሆነ የሒሳብ ሥራ ያለበት ባለ ብዙ ሃሳብ ሰው ነው ሆኖም ሌሎች ባለ ሥልጣናት እንደሚያደርጉት ብዙ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ የሔደው ወደ ሥጋዊ መዝናኛ ሥፍራ ሳይሆን ወደ ቅድስት ሀገር ለፈጣሪው ሊሰግድ ነበር ከአድካሚ የሰረገላ ጉዞ ሲመለስ ደግሞ ለራሴ ዕረፍት ልስጥ ሳይል የነቢዩን ኢሳይያስ መጽሐፍ ያነብ ነበር ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ይላል በጉዞ ላይ ሆኖ ያውም በሰረገላ ላይ ተቀምጦ ማንበብን አለማቋረጥ ምን ያህል ትጋት የሚጠይቅ እንደሆነ እንድታስተውሉ እጠይቃችኋለሁ በቤታቸው እንኳን ቁጭ ብለው ማንበብን ለማይፈልጉ ሰዎች ይህ ታሪክ ሊስተዋል ይገባዋል ይልቁንም መጻሕፍትን ማንበብን ጊዜን እንደማጥፋት የሚቆጥሩ ወይንም ለትዳር አጋሮቻቸው ጊዜ መሥጠት አለብኝ የሚል ምክንያት የሚያቀርቡ በውትድርና አገልግሎት ላይ ነኝ የሚሉ ልጆቼን እየተንከባከብኩ ነው ከንባብ ኑሮዬን ማስቀደም ይኖርብኛል የሚሉ ሰዎች ቅዱሳት መጻሕፍትን የማንበብ ጠቀሜታው አይታያቸውም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ግን ላለማንበብ ሰበብ የሚደረድር አልነበረም ብዙ መንገድ ተጉዞ መሳለሙን እንደበቂ ነገር ቆጥሮ ለራሴ ዕረፍት ልሥጥ ሳይል በሚነቀንቅ ሰረገላ ላይ ሆኖ ማንበቡን ቀጠለ ይህ ጃንደረባ መጽሐፍ ቅዱስን ላለማንበብ ትርጉሙ አይገባኝም የሚል ምክንያት ቢሠጥ ያስኬደው ነበር እርሱ ግን ባይረዳውም እንኳን ማንበብ አላቆመም ይህን ትጋቱን አይቶ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አስተማሪ ላከለት ከምስተቫው ወገጊክ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምን ዓይነት ጻድቅ ሰው ነው። ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በሰረገላው ተቀምጦ ያነብ የነበረው ትንቢተ ኢሳይያስ የተሰኘውን መጽሐፍ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ዛሬው ታትሞ ባልተሠራጨበትና የነቢያቱ መጻሕፍት አንድ ላይ ባልተጠረዙበት በዚያ ዘመን አንድን መጽሐፍ በግለሰብ ደረጃ ማግኘት እጅግ ከባድ ነበር መጽሐፉ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጻፈበትን ብራና ወይንም ፓፒረስ ቅጂ ህከ ማግኘት ጨርሶ የማይታሰብ ቢሆንም የመጻሕፍቱ የቅጂ ቅጂም ከሰው ወደ ሰው የሚሻገረው ሙሉ ሥራቸው መጻሕፍትን ከብራና ወደ ብራና እየጻፉ መገልበጥ በነበረው በቁምራን ዋሻ ይኖሩ እንደነበሩት ጸሐፍት ሀከ ዓይነት ሰዎች አማካኝነት ነበር ይህንን የመጻሕፍት ቅጂ የራስ ለማድረግ እጅግ ባለ ጸጋ መሆን ይጠይቅ የነበረ ሲሆን አንድ ሰው የራሱ መጽሐፍ ቅዱስ አለው ማለት እጅግ ሀብታም ነው እንደማለት ነበር ስለዚህ ጃንደረባው መንገድ ለመንገድ ይዞት የሚዞረው የራሱ የትንቢተ ኢሳይያስ ጥቅል የነበረው መሆኑ ከቤተ መንግሥት ሥልጣኑ ጋር ባለ ሀብትም እንደነበረ የሚያሳይ ነው ለነገሩ ኢየሩሳሌም ድረስ በራሱ ሰረገላና አሽከሮች የሚጓዝ ሰው ባለጠጋ መሆኑ አያጠራጥርም ጃንደረባው የሚያነበው መጽሐፍ ትንቢተ ኢሳይያስ መሆኑ ደግሞ ክርስትናን ለመቀበል እጅግ የተመቸ ሰው እንዲሆን የሚረዳው ብፈት ወይንም ደረቅሐዲጮወግጌሰኢሊሳደ ያሌ በማለት ይጠሩታል ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ነቢዩ ኢሳይያስ በግልጥ ስለ ክርስቶስ ደጋግሞ ስለተናገረ ነበር ሊቃውንቱ እንዲህ መስክረዋል ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ ከማንኛውም ነቢይ በላይ የወንጌልን ሃይማኖት ምሥጢር ያወቀው ኢሳይያስ ነበረ ሲል ቅዱስ ጄሮም ደግሞ ኢሳይያስ ነቢይ ከሚባል ወንጌላዊ ቢባል ይሻላል ምክንያቱን መጽሐፉ የሚመጣውን ነገር የሚናገር ሳይሆን የተፈጸመን ታሪክ የሚጽፍ እስከሚመስል ድረስ የክርስቶስና የቤተ ክርስቲያንን ምሥጢራት ሁሉ ስለሚያትት ነው ብሏል በዚህም ምክንያት ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እያነበበ የቆየው የብሉይ ኪዳኑን ወንጌል ነበር እውነትም ትንቢተ ኢሳይያስ ስለ እግዚአብሔር ወልድ በግለጽ የሚናገር መጽሐፍ ነው ያዕቆብ ሆይ የጠራሁህ እስራኤል ሆይ ስማኝ እኔ ነኝ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔ ኋለኛው ነኝ የሚል ቃል ስናነብ አልፋና ኦሜጋ ፊተኛውና ኋለኛው የሚል ቃል ያለበት የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ መኖሩ ያስደንቀናል እጄም መኣ « ኮየርኋርፍ ከ ስካ ምድርን መሥርታለች ቀፔም ሰማያትን ዘርግታለች እኔ ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል የሚለው ቃል በትክክል ምሥጢረ ሥላሴንና ከእግዚአብሔር አብና ከመንፈሱ በተለየ አካሉ የተላከው ወልድ ስለመሆኑ በግልጥ ያስረዳል ኢሷ ግ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ የሚለው ቃል ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውስ አንዳችስ እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም የሚለው ቃል ትርጓሜም ጭምር ነው ምክንያቱም ሁሉ በወልድ ሕልውና ተፈጠረ ከተፈጠረውም አንዳች ስንኳ ያለ ወልድ ሕልውና አልተፈጠረም ማለት ስለሆነ ነው ኢሳ ጃጣ ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔርን ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት ብሎ ነበር እግዚአብሔር ኣብን ያየው ማንም የለም ኢሳይያስ በራእይ በሰው አምሳል የታየው እግዚአብሔር ወልድ እንደሆነ ዓይኖቼ የሠራዊት ጌታ ንጉሠሥን እግዚአብሔርን ስላዩ ወዮልኝ በሚለው ንግግሩ ታውቋል ኢሳ ወንጌላዊውም ዮሐንስም ክብሩን ስላየ ኢሳይያስ ይህንን አለ ስለ እርሱም ተናገረ ብሎ መስክሮለታል ዮሐ ጣኔ ነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔር ወልድን በመመልከቱ በኋላ ዘመን እግዚአብሔር ወልድን በአባቱ ቀኝ የተመለከተውን ቀዳሜ ሰማዕት ቅዱስ እስጢፋኖስን መሰለ ሐዋ ሁለቱም ወልደ እግዚአብሔርን ያዩ ቅዱሳን በሰማዕትነት ያለፉ ሲሆን አሟሟታቸውንም ቅዱስ ጳውሎስ ስለ ሰማዕታት በተናገረበት አንቀጽ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ በመጋዝም ተሰነጠቁ ብሎ በአንድ አንቀጽ ተናግሮታል ዕብ ነቢዩ ኢሳይያስ ስለ እግዚአብሔር ሰው መሆን ያየውን በግልጥ ጽፎአል እነሆ ድንግል ትጸንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች ብሎ ጽንሰቱን ኢሳ ሕፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሠጥቶናል አለቅነትም በጫንቃው ላይ ነው ስሙም ድንቅ መካር ኃያል አምላክ የዘላለም አባት የሰሳም አለቃ ተብሎ ይጠራል ብሎ ልደቱን ኢሳ ፄ ተጨነቀ ተሠቃየ ብሎ መከራውን በእርሱ ቀቱስል እኛ ተፈወስን ብሎ ግርፋቱን ከዓመፀኞች ጋር ተቆጠረ ብሎ ከወንበዴዎች ጋር መሰቀሉን ከክፉዎች ጋር መቃብሩን አደረጉ ብሎ መቃብሩን ኢሳ የናሱን ብረት ሰበረ የበረቱን መወርወሪያዎች ቆረጠ ብሎ ሲኦልን መመዝበሩን ኢሳ የጻፈ የነገረ ክርስቶስ መድበል ትንቢተ ኢሳይያስ ነው ቕኞ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ይህንን ተፈትፍቶ ያለቀ ወንጊ ል በማንበብ ላይ ስለቆየ ለፊልጾስ እጅግ ምቹ ተማሪ ነበረ ነቢ ኢሳይያስ የሰማነውን ነገር ማን አምኗል። በማለት ታመሰግነዋለች ሲያነብ ሰማው ፊልደስ ወደ ጃንደረባው በቀረበ ጊዜ ሲያነብ ሰማ ይህም ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ መጽሐፉን በለዣፕሳስ ሳይሆን ድምፁን ከፍ አድርጎ ያነብ እንደነበር ያሳያል ታሪክን መለስ ብለን ስንቃኝ ይህ ልማድ የጃንደረባው ብቻ ሳይሆን የጥንት አንባቢያን ሁሉ ልማድ እንደነበረ ለመረዳት እንችላለን በጥንት ዘመን ቅዱሳት መጻሕፍትን ከሚያነቡ ይልቅ የሚሰሙ ሰዎች ቁጥር ይበዛ ነበር ለዚህ መነሻ ምክንያቱ አብዛኛው ሰው መጻሕፍትን ለራሱ የመግዛት አቅም ያልነበረው ሲሆን ቢኖረውም የመጻሕፍት አቅርቦት ለሁሉ የሚዳረስ አልነበረም ከዚያም ባሻገር በጥንታውያኑ ዘንድ ማንበብ የሚችሉ ሰዎች በቁጥር እጅግ ውስን ነበሩ በዚህ የተነሣ መጻሕፍትን ከማንበብ መስማት የብዙኃን ልማድ ነበረ ፌ መልክዐ ፊልኦፅስ ግእዝና አማርኛ ዓም አዲስ አበባ ከዚህ ባሻገር በመጀመሪያይቱ ቤ ክርስቲያን ቅዱሳን መጻሕፍትን ጮኾ ማንበብና ምእመናንም በጽሞና መስማታቸው ይህች መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅ እጅግ የተለመደ ተግባር ነበር በር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእ ክት እናንተ ደግሞ አንብቡ ቆላ ይህ መልእክት ለቅዱሳን ወንድሞች ሁሉ እንዲነበብ በጌታ አምላችኋለሁ ተሰ የሚሉት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥቅሶች መጻሕፍትን ጮኾ ማንበብ የመጀመሪያዬቱ ቤተ ክርስቲያን ባሕል እንደነበረ ያስረዳናል ከሐዋርያት በኋላ ከተነሠሥ አባቶች አንዱ የሆነው ሰማዕቱ ዮስጦስ በዚያን ዘመን የነበረው ሁኔታ ሲገልጥ ጊዜው የፈቀደውን ሰዓት ያህል የሐዋርያት መልእክታትና የነቢያት መጻሕፍት ይነበቡ ነበር ብሏል ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ይህንን ጥንታዊ ሥርዓት እስከ አሁንም ድረስ ጠብቃ የምትከተለው ሲሆን ቅዱሳት መጻሕፍትን አንድ ሰው ቆሞ ጮኾ የሚያነብበት ሥርዓት እጅግ የተለመደ ነው ወንጌል ሲነበብ ደግሞ ሃሌ ሉያ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ቅዱሱን ወንጌል ቆማችሁ ስሙ ብሎ ዲያቆኑ ያውጃል ምእመናንም የከበረ የወንጌልን ቃል ለመስማት የተገባን ያድርገን ብለው በዜማ ይመልሳሉ ከዚህ በኋላም ቤ ክርስቲያን ወንጌል የንጉሥ ቃል እንደመሆኑ ጥላ ዘርግታ መብራት አብርታ ታነበዋለች የአምላክ ቃል እንደመሆኑ ደግሞ በቅዱስ ወንጌልህ ቃል እናምናለን እያለች ልጆችዋን ታሳልማለች በለፕሳስ ማንበብ ወይም ለራስ ብቻ ማንበብ በጥንት ዘመን ጨርሶ አልተለመደም አንድ ሰው ድምፅ ሳያሰማ ማንበቡ እንደ ብርቅ የሚነገርም ነገር ነበር ከኒቅያ ጉባኤ በኋላ ከተነሠ አባቶች አንዱ የሆነው ቅዱስ አውግስጢኖስ ከእርሱ የቀደመ መምህሩ ቅዱስ አምብሮስ መጻሕፍትን በሆዱ ያለ ድምፅ ሲያነብ ባየ ጊዜ ተደንቆ እንዲህ ብሷል አኣምብሮስ ሲያነብ ዓይኖች ገጹን ቀርጸው ያስቀሩ ነበር ልቡ ደግሞ ትርጓሜውን ይረዳ ነበር ድምፁ ግን ዝም ብሎ አንደበቱም ጸጥ ብሎ ነበር ማንም ሰው በነጻነት ቀርቦ ሊያነጋግረው ይችል ነበርእንግዶች የሚቀበለው ቀድማችሁ ንገሩኝ ሳይል ነበር ልንጠይቀው ወደ እርሱ ስንሔድም እንዲሁ በዝምታ ሲያነብ አገኘነው ምክንያቱም እርሱ እንደሌላው ሰው ጮኾ አያነብም ነበር ብሎ እንደብርቅ ክስተት ጽፎታል ሰው በሆዱ ከሚያነበው ይልቅ ጮኾ የሚያነበው የበለጠ በሕሊናው ተቀርጾ ለህከከ ከሀሮ ከ ይቀራል የሚሰሙትም ሰዎች ቃሉን የበለ ጠ ይረዱታል ኤትዮጵያዊው ጃንደረባም ጮኾ ማንበቡ ይህ ሥ ታል ርዓት ም ጥንታዊ እንደነበረ ያስረዳናል ምን ያህል የስረገሳጉባቫኤና ጥምቀት ዴቬሉመግፌስቅዱስ። ሰባኮስበአእግተክርስቶስ ወአጥመዋበማየጥምቀትሐዲስፅ አግገርጋይዘፌልኦስ የምታነበውገ ታስተውከዋከህፕ መጻሕፍትን በማንበብ እና በማስተዋል መካከል እጅግ ሰፊ ልዩነት አለ ከሁሉም ይልቅ ደግሞ ማስተዋል የሚጠይቀው መጽሐፍ ቅዱስ ነው አይሁድ የብሉይ ኪዳንን መጻሕፍት ዕለት ዕለት በምኩራቦቻቸው ያነቡና ያስነብቡ ነበር ቅዱስ ጳውሎስ በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትን ድምፆች ስላላወቁ ብሎ እንደገለጸው መጻሕፍትን ቢያነቡም አያስተውሉም ነበር ሐዋ በዚህም ምክንያት ክርስቶስን ሰቅለው ለመግደል በቁ በቃላቸው የሚያውቁትን የኢሳይያስን ትንቢትና የዳዊትን መዝሙር ጣስተዋል ስላልቻሉ ራሳቸውን ለፍርድ አሳልፈው ሰጡ በማንበብና በማስተዋል መካከል ልዩነት ስላለ ጌ ጋቸገም በስተማረበት ጊዜ ስለ ነቢዩ ዳንኤል ትንቢት በተናገረ ጊዜ ደጋግሞ አንባቢው ያስተውል ይል ነበር ማቴ ከትንሣኤው በኋላም ለደቀ መዛሙርቱ መጻሕፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሮአቸውን ከፈተላቸው ተብሎ ተጽፎአል ሉቃ አንድን መጽሐፍ ማንበብ ይቻላል ውስጡን ለመረዳት ግን የግድ ማስተዋል ያስፈልጋል አንዳንድ ሰው የመጽሐፍ ስም በተጠራ ቁጥር አንብቤዋለሁ እያለ ይኩራራል ከመጽሐፉ ቢጠየቅ ግን አንዳች አይመልስም እንዲህ ዓይነቱን ሰው አባ ጊዮርጊስ ዘጋለጫ ሲገልጸው ይትሜቫካሕ በአግዓብቦታ ወኢየአምር ዘውሳጪጢታ በማንበቡ ይመካባታል በውስጥዋ ያለውን ግን አያውቅም ይለዋል መጽሐፍ ቅዱስ ሁልጊዜ አዲስ ሁልጊዜ እንግዳ የሆነና ባነበቡት ቁጥር አዲስ ነገር የሚያገኙበት ባሕር ነው መጽሐፍ ቅዱስን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ እስከ የዮሐንስ ራእይ ድረስ አንብቦ ጨርሼዋለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሆነ ያልተረዳ ሰው ብቻ ነው አንድ ግሪካዊ ካህን እንዳሉት ተወልደህ ባደግህበት ቤት ውስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ማለት ቦኣ ። የማታውቀው አዲስ ክፍል የማግኘት ያህል ሁሌ እንግዳ የሆነ መጽሐፍ ነው ስለዚህ ማስተዋል ለመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ እጅገ ወሳኝ ነገር ነው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ እያነበበ የነበረው የተፈጸመ ትንቢትን ነበር በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን የሚለውን ስለ ክርስቶስ መከራ የሚናገረውን ቃል እያነበበ ቢሆንም ስለ ተገረፈውና ስለ ቆሰለው መሲሕ ግን ምንም አልሰማም ነበር እግዚአብሔር ለዚህ ሰው የክርስቶስን መምጣት የሚናገር አስተማሪ የላከለት ከኢየሩሳሌም ሲመለስ ነበር ወደ ኢየሩሳሌም ገና ሲጓዝ ስለ ክርስቶስ ቢማር ኖሮ ወደ ኢየሩሳሌም ሲደርስ በክርስቶስ ተከታዮች ላይ የሚደርሰውን መከራ በትኩረት ያይና ገና ከማመኑ መልሶ ወዲያው በመከራ ይፈተን ነበር ለእግዚአብሔር የሥራ ጊዜ አለው ተብሎ እንደተጻፈ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ወደ ጃንደረባው ፊልይፅስን የላከለት በተገቢው ቅጽበት ነበር ከፊልቆስ ጋር ሲገናኙ ጃንደረባው ከትንቢተ ኢሳይያስ ስለ ክርስቶስ መከራ በግልጥ የሚናገር ወሳኝ ምፅራፍ ላይ ደርሶ ነበር ይህ ብቻም ሳይሆን ሰረገላው ተጉዞ እስከ ውኃ ዳር እስከሚደርስ ድረስ ፊልፅስ ከዚህ መጽሐፍ ጀምሮ ስለ ፈረ። ብለው ይኮፈሳሉ ጃንደረባው ግን ሥልጣንና እውቀት ያልፈተነው ትሑት ሰው ነበር የሚመራኝ ሳይኖር እንዴት ይቻለኛል የሚለው የጃንደረባው ንግግር ለክርቲያኖች ሁሉ መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ማንበብ እንዳለባቸው የሚጠቁም መመሪያ ነው መጽሐፍ ቅዱስ እንደ ገባኝ መጠን እንደተረዳሁት እያሉ በመላምት የሚተረጎም መጽሐፍ አይደለም ይህንን በመጀመሪያ እወቁ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም ተብሎ በግልጥ እንደተነገረ እንደ መሰለው መተርጎም አይገባውም ጴጥ ጃንደረባው መጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ያለው መጽሐፍ መሆኑን ከማወቅ አልፎ ለመተርጎም ደግሞ የሚመራ ሰው እንደሚያስፈልግ ጠንቅቆ ተረድቶ ነበር ኦርቶዶክሳዊው የመጽሐፍ ቅዱስ አነባበብ አንዱ መገለጫም መጽሐፍ ቅዱስን ከቤተ ክርስቲያን ጋር ሆኖ ማንበብ ነው እንደሚታወቀው ከመጽሐፍ ቅዱስ በቁጥር የወሰነውና ከመጽሐፍ ቅዱስ በፊት የነበረችው ቤ ክርስቲያን ነክረች ቤተ ክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስ ጸሐፊ ቆጣሪና ሰፋሪ ናት በዚህ የተነሣ አንድ አንባቢ መጽሐፍ ቅዱስን ሲያነብ ቤተ ክርስቲያን ይህንን ቃል እንዴት ትተረጉመዋለች ብሎ በቤተ ክርስቲያናዊ ንባብ ርርርከርል ጪሬቪበ ማንበብ አለበት እንዲህ ዓይነት ትሕትና ካለው እንደ ጃንደረባው ሁሉን ይማራል ከጃንደረባው አጠገብ የነበረው ቤተ ክርስቲያን ዲያቆን ፊልፅስ ነበር እኛም መጽሐፍ ቅዱስን ለመረዳት አጠገባችን ካሉ መምህራን ጀምሮ መጻሕፍትን ተርጉመው የጻፉ ሊቃውንትን በማንበብና በመጠየቅ መረዳት እንችሳላለን የኦሪት ዘሌዋውያን ትርጓሜው ቢጠፋበት ተማሪዎቹን አንድ ጊዜ ቆዩኝ ብሎ ጸሐፊውን ሙሴን በአካለ ነፍስ ጠርቶ ተርጉምልኝ ብሎ እንደጠየቀው እንደ አባ እንጦንስ በቀጥታ የመጽሐፉን ጸሐፊዎች የምናነጋግርበት ቅድስና ባይኖረንም እንኳን ቢያንስ እንደ ጃንደረባው አጠገባችን ያሉ መምህራንን አክብረን መጠየቅ ይገባናል ጃንደረባው ፊልልስን በወጣትነቱ ሳይንቅ ባለባበሱ ሳያናንቅ ወደ ሰረገላው ወጥቶ እንዲቀመጥ ለመነው ራስን በመግዛት በጨዋነት መመለሱና ንግግሩን መቀጠሉ ብፖ አይደለም ተራ ልብስን የለበሰውን የተናቀ ሰው ፊልፅስን ከአሕዛብ ን ሀገር የመጣው ይህ ጃንደረባ በሰረገላው እንዲቀመጥ በመጋበ የጠባዩን መልካምነት አሳየን የማይባገፒው በሻ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በሰረገላው ቁጭ ብሎ ሲያነብ በነበረው ምንባብ የክርስቶስ ስሞች ጻድቅ ባሪያ በግ የሚል ስያሜ ያለበት ነበርእስቲ ለአንድ አፍታ ብራናውን ዘርግተን ከጃንደረባው ጋር አብረን እናንብብ ያነበው የነበረው ክፍል በውስጡ ጥልቅ መልእክት ያዘለ የክርስቶስን ሥቃይ የሚናገር ነበር ነቢዩ ኢሳይያስ ምዕራፉን የሰማነውን ነገር ማን አምኗል የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጧል። ጥላውን እያነበበ አካሉን የማያውቀው ትንቢቱን እያነበበ ዩጻሜውን ያልተረዳው ስለማይናገረው በግ የሚነግረው ያጣው ይህ የህ ሰው በዮስሉ የፈወሰውን ሐኪም ማንነት ለማወቅ ነፍሱ ስትጨነቅ ሁሉን የሚያስተምር መጽሐፍ ቅዱስን በትሕትና ሚመረምሩ ሰዎች ሁሉ ረዳት የሚልክላቸው መንፈስ ቅዱስ ለጃንደረባው ተርጓሚ ሳከለት የእግዚአብሔር በግ ማን እንደሆነም አብራርቶ ነገረው መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠራባቸው ስሞች እጅግ ብዙ ናቸው ቃል ጌታ ካህን ሊቀ ካህናት መምህር አገልጋይ የዓለም ብርሃን እረኛ መንገድ የበጎች በር የሰው ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ የዳዊት ልጅ ሁለተኛው አዳም የአይሁድ ንጉሥ አልፋና ኦሜጋ የማዕዘን ድንጋይ የነገሥታት ንጉሥ ዓለት እውነተኛ የወይን ግንድ ትንሣኤና ሕይወት እጅግ ብዙ ስሞች ስለ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ተጽፈዋል የስሞቹ መብዛት እግዚአብሔርን ሊገልጸው የሚችል አቅም ያለው አንድ ሰብአዊ ቃል አለመኖሩን ያሳያል ለዚህም ነው ነቢዩ ዳዊት የሚገልጽበት ቃል ቢጠፋው አንተ ግን ያው አንተ ነህ። በሚለው ጉዳይ ላይ ከኤ መው መር መዲ ደሩ ገሞ ቨክርክ ከ ልር ከር ለህከ የተለያዩ ጸሐፍት ብዙ ብለዋል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያ ለዕሥራ ምዕት ባሳተመችው መጽሐፍ ላይ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ያነብ የነበረው በግእዝ ነበር አንዳንድ ሊቃውንት ግን በግሪክ ወይንም በዕብራይስጥ ነው ብለዋል ያለች ሲሆን ይህም የብሉይ ኪዳን መጸሕፍት የተተረጎሙት ከክርስቶስ ልደት በፊት ነው የሚለውን በነቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የተጻፈውን አሳብ ከፊት ያስቀደመና ለሌሎች አሳቦችም ዕውቅና ያልነሣ ነው ሁለተኛው አሳብ ደግሞ ይህ ጃንደረባ ያነብ የነበረው የሰባው ሊቃናትን የግሪክ ቋንቋ ትርጉም ነው የሚል ነው ስለዚህ ጉዳይ ዶር ምክረ ሥላሴ ገብረ አማኑኤል ሲያትቱ በአመዛኙ ጃንደረባው ያነብ የነበረው የሰባ ሊቃናትን የግሪክኛ ትርጉም ነበር ማለት ይቻላል ምክንያቱም ያን ጊዜ የግሪክኛ ቋንቋ በኢትዮጵያ በተለይም በአክሱም ቤተ መንግሥት አካባቢ በሰፊው ይነገር ነበር እንዲሁም ያነበው የነበረው ምንባብ ከዕብራይስጡ መጽሐፍ እአርከር ፍሼኗ ይልቅ ይበ ን ንቲ ፒቲ ቲ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከልደተ ክርስቶስ እስከ ሁሰት ሺህ ዓመተ ምሕረት ገጽ ም ዘሥች በግሪክኛ የተተረጎመውን የሰብዓ ሊ ቃናትን ትርጉም ፅሥስሳፅ። ን ተቀብሎ ውኃ ብሎ ሰረገላውን አቁሞ በፊልጾስ እጅ በክርስቶስ ስም ተጠመቀ በኦሪት ውጥን ጥ የነበረችውን ሃይማኖቱን ፍጹም እደረጋት ብለዋል አለቃ አያሌው ታምሩኞ ክኮተ ዛይማባናች ዘባኮስ ዲያቆን ፊልጾስ ለጃንደረባው የጥምቀት ጥያቄ የሠጠው መልስ በፍጹም ልብህ ብታምን ተፈቅዷል የሚል ነበር በፍጹም ልብህ ብታምን የምትለዋ የፊልይስ ንግግር ከሰማርያ መልስ የተነገረች መሆንዋ በፍጹም ልቡ ሳያምን ከነክፋቱ ተጠምቆ መጨረሻ ላይ በጴጥሮስ ቃል ለመወገዝ የተዳረገው ሲሞን ዕጣ እንዳይደርስበት የሚያሳስብ ይመስላል ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ ለማለት አጋንንትም የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ልታጠፋን መጣህን ብለዋልማር እምነት ግን በፍጹም ልብ ሊሆን ይገባዋልና በፍጹም ልብህ አለው ርር ርች ን በ በበደሬ ጠን ማው ገጽ አለቃ አያሌው ታምሩ የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት ይህን ጊዜ ጃንደረባው ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሒር ልጅ እንደሆነ አምናለሁ የሚል ድንቅ ዐረፍተ ነገር ተናገረ ላየ አድርጉ ፊልይስ እንዲህ በል አላለውም ገና የጥምቀፋ ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ባልተሠራበት በዚያ ዘመን ይህ ጃንደረባ ግን የሃይማኖትን ጸሎት አረቀቀ ለመጀመሪያይቱ ቤተ ክርስቲያን የሥርዓት ቀመርም ከዘርወ ከበህክፎ የበኩሉን አስተዋጽእ አበረከተ ኢትዮጵያንም ከሠለስቱ ምዕት ዘመን ቀድማ በሐዋርያት ጉባኤ በንዑሰ ክርስቲያን የተወከለችና ለጸሎተ ሃይማኖትም ቃል ያዋጣች አደረጋት በእርግጥም ከጃንደረባው አጠገብ የነበረው ፊልጾስ ሆኖ ነው እንጂ ክርስቶስ ቢሆን ኖሮ ለዚህ ንግግሩ የሕንደኬ ጃንደረባ ሆይ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ እኔም እልሃለሁ አንተ ዓለት ነህ ባለው ነበር አንድ ሰው ከመጠመቁ በፊት የሚጸልየው ወይንም በዋሱ ዲያቆንና ክርስትና አባትእናት አንደበት የሚጸልየው ጸሎተ ሃይማኖት ርር ቤተ ክርስቲያን ከዘመነ ሐዋርያት እስከ ዘመነ ሰማዕታት ለአራት መቶ ዓመታት ቀስ በቀስ እየተሟላና እየተረቀቀ ው ቸፍ ፍው መ በላቲን ርር ማለት አምናለሁ ማለት ነው ጩ ሥጮ ዉጨሙ መሥ ጨጨ ጩ እክድሃለሁ» እንዲል ይታዘዛል ከዚያም ሃይማኖትን የሚገልጠውን የሃይማኖት ጸሎት ይደግማል የሃይማኖት ጸሎቱ ዋነኛ ዓላማ እምነትን መግለጥና በሚቃወሙ ፊት ምስክር ሆኖ መቅረብ ነው ቅዱስ ጴጥሮስ አንተ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ ያለው ኤልያስ ነህ ሙሴ ነህ ይሉሃል ከሚለው ተከትሎ መሆኑ የሃይማኖት ምስክርነት ቃል ከሚቃወሙ በተቃራኒ መቆም መሆኑን ያሳያል ማቴ ጸሎተ ሃይማኖት ብለን ዛሬ የምንደግመው ክፍለ ዘመናት የተሻገረ ጸሎትም በየዘመኑ በሚነሠ አረማዊያንና መናፍቃን ፊት የተሠጠ የምስክርነት ቃል ነው ሐዋርያት በዘመናቸው የሚመሰክሩት በኢየሱስ ክርስቶስነት በማያምኑ በአይሁድ ፊት ስለነበር እንደ ሃይማኖት መግለጫ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ይሉ ነበር ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን መ ኒኒ ዬስ ዲድስቅልያ አንቀጽ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ሲጠመቅ ተጠማቂዎችን እክህደከ ሰይጣን ሰይጣን እክህድሃለሁ የማሰኘት ሥርዓት ገና አልተሠራም ሆኖም ጃንደረባው እንዳልጠመቅ መኑ ይከልአኒ ማን ይከለክለኛል እያለ የተናገረው ቃል ራሱ በሰይጣን ጆሮ ሲሰማ ከማመን ከመጠመቅ ለሚከለክል የሰው መዳን ጠላት ዲያቢሎስ የሚያሸማቅቅ የሃይማኖት አርበኛ ፉከራ ነው ርከቨኬ ርር እ ሃ ር መውውርምኑኩቤቢእ እ አ ነው። ኀበ ምጥማቅ ይላል ፕምቀት በወራጅ ውኃ ዐይንም ወደ መጠመቂያው በሚፈስስ ውኃ ይሁን በዚያ ሀገር የውኃ ችግር ቢኖር ያገኙትን ውኃ ቀድተው ወደ ማጥመቂያው ያፍስሱ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ለመጠመቅ ሰረገላውን አስቁሞ መውረዱ በኋላ በተሠራው የጥምቀት ሥርዓት ላይ አንዳች አመልካች ነገር ያለው ነው እንደ ጌትነቱ አሽከሮቹን ከውኃው አስቀድቶ ማስመጣትና እዚሁ እርጨኝ ማለት ይችል ነበር ወይንም ሩቅ መንገድ በምድረ በዳ እየተጓዘ እንደመሆኑ በሰረገላው ላይ ሲሔድ የሚጠጣው ውኃ መያዙ አይቀርምና እዚያው ሰረገላው ላይ እርጨኝ ማለት ይችል ነበር ጥምቀት ውኃ ውስጥ በመዘፈቅ የሚፈጸም መሆኑን በሚያሳይ መልኩ ጃንደረባው ሰረገላውን አስቁሞ ወደ ውኃ ወርደው ተጠመቀ ሬኗ ፍትሓ ነገሥት አንቀጽ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የብበጃብችን ትክክለኛ ሥፍራ ክርክሮች የሚደረጉ ሲሆን በወንጌላዊው ሉቃስ አተራረክ ስ በህ ወደ ሄብሮን በሚወስደው መንገድ ላይ ነው በዚህ ጎዳና አታትዳ በበ መገኘታቸው ነገሩን ያወሳሰበው ሲሆን የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐ ጄቻቆልኛ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባን ያጠመቀው ወንገላዊው ፊልአ ከሰባቱ የመጀመሪያ ዲያቆናት አንዱ መሆኑን ስናስብ ዲያቆን እንዷነ ማጥመቅ ይችላል የሚል ጥያቄ በአእምሮአችን መነሣቱ አይቀሬ ነው ለዚህም ይመስላል አንዳንድ ጸሐፍት የጃንደረባው አጥማሩ ፊልቶስ ዲያቆን መሆን አውኮአቸው ሐዋርያው ነው ወደ ጣለት ያዘነብላሉ ሆኖም ይህ ፊልይፅስ ሐዋርያው አለመሆኑን ለመረዳት ትንሽ ከፍ ብሎ ታሪኩን ማንበብ ብቻ በቂ ነው ስለዚህ ጃንደረባው በእርግጥም የተጠመቀው በዲያቆን እጅ ነበር ባለ አንድ መክሊት ተብለው የሚጠሩት ተልዕኮ ብቻ ሥራቸው የሆነ ዲያቆናት በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት ማጥመቅ አይችሉም ፍትሐ ነገሥት ወአልዞቱ ሰዲያዋግ ሠልጣነ ክመ ይምሀር ወያጥምቅ ዲያቆን ያስተምርና ያጠምቅ ዘንድ ሥልጣን የለውም ሲል በመጽሐፈ ኪዳን ላይ የምናገኘው የአቡሊዲስ ቀኖና ደግሞ ወዲያዋግዓኢያጥምቅወኢያየርብ በፅዴሁፁ ዘአዓበሰ እምጽዋስ በአርፈ መስቀሬ ዲያቆን የየየ ከ ን ቤት ዙር ርከ በተባለ ሥፍራ ጃንደረባው ተጠምቋል ብሎ ጽፎአል በአሁኑ ሰዓት የፊልፅስ ምንጭ ተብሎ የሚጎበኘው የጃንደረባው የጥምቀት ሥፍ ግን ኤይን ያኤል ተብሎ ይጠራል በ ከ ለ እቨር ፆ ሀ ብ ክስ ት ከጽዋው በእርፈ መስቀል ካልሆነ በቀር በእጅ የዮርቦ ተብሎ ሥርዓት ተሠርቷል አሞር እር ርዓት በተለየ መንገድ ቤተ ክርስቲያን የሰዎችን ነፍስ ለማዳን ግጥ ነው አስገዳጅ ሁኔታዎች ሲፈጠሩ ከተለመደው ሲባል የምታከናውናቸው ነገሮች ይኖራሉ አንድ ሰው መጠመቅ አፈለገ ለሞት በሚያሰጋ ሁኔታ በጠና ቢታመም እንደ ሥርዓቱ ቤተ ከርስቲያን መጥቶ ይጠመቅና ይሞ ረብ በማለት ፈንታ ካህናቱ ወደ ቤቱ ሔደው አጥምቀው ሥጋ ወደሙ የሚያቀብሉበት ሥርዓት ርከበ ኮ በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያችን አለ አልፎ ተርፎም አንድ ሕፃን ከሞት አፋፍ ላይ ሆኖ የሚያጠምቀው ካህን ባይኖር ማንኛውም ክርስቲያን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጠምቅሃለሁ ብሎ በውኃ እንዲያጠምቀው ቀደምት አበው አዝዘዋል ውኃ በማይገኝበት ሥፍራ ሕፃን ሊሞት ቢደርስ ደግሞ በዚያ ያለ ክርስቲያን ወንድም ሆነ ሴት ስመ ሥላሴን ጠርቶ በአየር ላይ ሦስት ጊዜ ከፍ የማድረግ ጥምቀት ለቪ ከ እንዲፈጽምለት በጥንታዊቷ ቤተ ክርስቲያን ቀኖና የተፈቀደ ነበር ውፍ ር ፌሬ ህር ቸው ከ ፍትሓ ነገሥት አንቀጽ መጽሐፈ ኪዳን ቀኖና ዘአቡሊዲስ ልጁ በሕይወት ከቆየ ጥምቀቱ አይደገምም ሜርን ጓን ይቀባል በመጽሐፈ ስንክሳር በሚያዝያ ሃያ አምስት ታሪክፃ የተመዘገበው ቅድስት ሣራ የተባለችዋ የአንጾኪያ ቅድስት ሁለት ልጆችዋን ልታስጠምቅ በመርከብ ተሣፍራ ወደ እስክንድርያ ስትጓዝ በድንገት ማዕበል ተነሥቶ ሊሰጥሙ ደርሰው ነበር እናታቸው ሣራም ልጆቹ ሳይጠመቁ እንዳይሞቱ ብላ ጸሎት ካደረገች በኋላ የገዛ ጡትዋን አድምታ በደምዋ በልጆችዋ ላይ የመስቀል ምልክት ከቀባች በኋላ በባሕሩ ውኃ አጥምቃቸዋለች ይህን ስታደርግ ወዲያው የባሕሩ ማዕበል ጸጥ አለ ወደ ጳጳሱ ቅዱስ ጴጥሮስ ስትደርስ ሕጻናቱን ልታስጠምቅ ወደደች ሊቀ ጳጳሱም ቅዱስ ጴጥሮስ ሁለቱን ሕጻናት ሲያጠምቅ ሲሞክር ውኃው እየረጋ አልነክር አለው በመጨረሻም ሣራን ሲጠይቃት ልጆችዋ ሊሞቱ መስሏት ያጠመቀቻቸው መሆኑን ከእግራቸው ሥር ወድቃ ይቅርታን እየለመነች ነገረቻቸው አባ ጴጥሮስ ግን እምነትሽን አይቶ የልጆችሽን ጥምቀት እግዚአብሔር በከ ፐርርከ በርዘቪክዐበ በህ ኮሮ «ርርቪዘር ህ ከ ከ ዞ ኮደ ግ ፖ ተቀብሎታልና ድጋሚ እንዳላጠምቃቸው ከለከለኝ ብሎ ጥምቀቱን ትቶ ሕፃናቱን ቅብዐ ሜሮን ቀብቶ አፉርቦ ሸኝቷቸዋል»። በእውነቱ ከሆነ ይህ ጃንደረባ እንደተጠመቀ ወዲያውኑ እጅ የሚጭን ሐዋርያ ሳይመጣለት ፊልይስም እጅ ሳይጭንበት ሜሮንም ሳይቀባ መንፈስ ቅዱስ ወጦርዶለታል ይህንን የሚያሳየን ከውኃውም ከወጡ በኋላ የጌታ መንፈስ ፊልፅስን ነጠቀው የሚለው ቃል ነው ምክንያቱም ፊልጾስን ነጥቆ የወሰደው ለጃንደረባው የወረደ መንፈስ ቅዱስ ነበር ዛሬ ካህናት ሕፃናትን ክጠመቁ በኋላ ለሕፃናቱ የወረደ መንፈስ ቅዱስ ለሁላችን ይድረሰን እንደሚሉ ፊልጾስ የተነጠቀው ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ በወረደ መንፈስ ቅዱስ ነበር ገድለኛው ጃንደረባ በዚህም ከሌሎች የሚለይ ክብርን አገኘ ያለ አንብሮተ ዕድ መንፈስ ቅዱስ በጃንደረባው ላይ አደረ ቅብዐ ትፍስሕት መንፈስ ቅዱስ እንደወረደለት ለማጠየቅ ይላል መጻሕፍተ ሐዲሳት ዘሠለስቱ ንባቡና ትርጓሜው እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር የምትዘረጋዋ ሀገር ሰው ሰለ ትሕትናው መንፈስ ቅዱስ እጁን ዘረጋለት የጥምቀቱ ምሥጢር ከተፈጸመ በኋላ እንደ ቀደመው ሐዋርያት እስኪመጡ ድረስ አልተጠበቀም የእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘው በመዋቲ ሰዎች ፈቃድ ብቻ አለመሆኑ ይታወቅ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ወዲያውኑ ወረደ ይላል ቅዱስ አውግስጢኖስ የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም በመንፈስ ቅዱስም የሚሆን ደስታ ናት ተብሎ እንደተጻፈ ጃንደረባውን መስተፍስሒ የሚያስደስት የሆነ መንፈስ ቅዱስ ደስ አሰኘው ዖበ ክርክ ሮ። ቅዱስ ጄሮም ጃንደረባውን ለወገኖቹ ሐዋርያ ሆነ ሲለው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ደግሞ ከጥምቀቱ በኋላ ስለነበረው ቆይታ እንዲህ ይላል ይህ ሰው ከእስራኤላውያን ቀጥሎ ከወንጌላዊው ቅዱስ ፊልፅስ መለኮታዊውን ቃል ምሥጢር ለመቀበል ቀዳሚ ነበር በዓለም ምእመናን በኩራት የመጀመሪያ ፍሬ ነበረ ይህ ሰው ወደ ሀገሩ ተመልሶ ሕይወት ሠጭ የሆነውን የክርስቶስን በሰዎች መካከል መመላለስ የምታሳውቀውን ወንጌል ለመስበክ የመጀመሪያው ሰው እንደሆነ የታመነ ነው ኢትዮጵያ ከቲካሩክክሩ ርርበርህ ለ በ ርቬርክላ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለው ትንቢትም ፍጻሜውን አግኝቷል ሰሎሞን በመኃልዩ ጥቁር ነኝ ግን ውብ ነኝ ያለውን በሥጋ ጥቁር መሆን በሃይማኖት ከመዋብ እንደማይከለክል የሚያሳይ መሆኑን ከሚተረጉሙት ቀደምት አበው አንዱ የሆነው ቅዱስ ኤፍሬም የጃንደረባውን ጥምቀትም በዚህ መንገድ ተቀኝቶበታል ጥቁሩ ኢትዮጵያዊው ተጠምቆ አበራ በደስታም ተጓዘ አስተምሮ ደቀ መዛሙርትን አፈራ ከጥቁሮች መካከል የሚያበሩትን አስገኘ ኢትዮጵያዊያትን ሰክርስቶስ የሚያበሩ ዕንቁዎች አድርጎ አቀረባቸው ከኢትዮጵያ እንደተገኘ እንደሚያበራ ዘውድ አስጊጦ ለክርስቶስ አቀረባቸው ጃንደረባው ወደ ሀገሩ ተመልሶ መስበኩንና ለወገኖቹ ሐዋርያ መሆኑን በቤተ መንግሥት ክርስትናን መስበኩን ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የመሰከሩ ቢሆንም ከዚያ በኋላ ስላለው ሁኔታ ግን በዝርዝር የተጻፈ ነገር አናገኝም ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ይህ ጃንደረባ በሰበከው ስብከት በእርሱም ዜና የኢትዮጵያ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ የጸጋ ወንጌል አመኑ ካለ በኋላ የጃንደረባው በየ በበሸዋቁ ኛም ር መ ሀከ ርርር ሃ ከ ፍ ከ ከር ሃ ከር ዚ ርክ ሚና መስበክ እንጂ ማጥመቅ እንዳልነበር ሲገልጽ ዐቢየ ክርስቲያ ስለመሆን ግን ምክንያት አላገኙም ጃንደረባው ያጠምቃቸውጡ ዘንድ ካህን አይደለምና ወዘእግተ ክዊነ ዐዚየ። ዐዐልክ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ምንም እንኳን ለኢትዮጵያና ለአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት ሊሆን የሚችል ክርስቲያናዊ ታሪክ ያለው ቢሆንም የሚገባውን ያህል አልተዘከረም ማለት እንችላለን ይህ ሰው መንፈሳዊ ጉዞዎችን ለሚጓዙ ቅዱሳት መጻሕፍትን ለሚያነቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ለሚያደርጉና ለሚወያዩ ሁሉ አርኣያ የሚሆን ውብ ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈለት ሰው ነው ይህን ትጉሕ ተሳላሚ መጻሕፍተ ነቢያትን ደጋሚ እጅግ ትሑት አላዋቂነቱን ለመናገር የማይሰቀቅ ጻድቅ መ ቶች እተከበዚአርጊቧፍገሃበ ዲከዐከርሸ ላከርርከ ርከቨኗከልከ ፐርሄርከር ከ ከር ከ ሊዝሀጤጪጪ ከ ዐ ከር ርኮ ከ ኘ ፈሳ ፖ ተዘርቶበት ፍሬን የሚያፈራ ቅዱስ ዐዷያወ ዊ ነገር ስለ ክርስቶስ በፍጹም ኖ የመስከረ ሰማዕት ለሌሎች መዳን መንገድ የጠረገ አም ልብ ርያ ነውና በእውነት እጥፍ ክብር ይገባዋል ሐኖ አዳዲስ አማንያንን ጠደ ክርስትና ለማምጣት የንዑሰ ክርስቲያን አገልግሎትን ላይ የሚያገለግሉ የንባብን ባሕል በኢትዮጵያ ለማዳበር ለሚሹ ሁሉ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባን ታሪክ የሚበልጥ ጥንታዊ መሠረት ያለው ኢትዮጵያዊ ጠማቂም ሆነ አንባቢ የለም ቤተ ክርስቲያን በዝማሬዎች የምታወሳው ቢሆንም በስሙ ቤተ መጻሕፍት እንኳን ያልተሰየመለት መሆኑ አሳዛኝ እውነታ ነው።