Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ቢሆንም አቀናባሪው ከፍ ብሎ ከጠቀሳቸው ምንጮች ያገኛቸውን መረጃዎች ከሰበሰበ በኋላ የተለያዩ ሰዎችን አናግሯል የታሪክ መዛግብትን አገላብጧል ግለሰቦች የላኩለትን ተጨማሪ ቀልዶች መዝኗል ለፅሁፉ ሥነ ፅሁፋዊ ውበት ለመስጠት ምናቡን ወደኋላ መልሶ ለአለቃ የሕይወት ዜት እ ሰለ ሕይሮ ታሪክ መቼት በመፍጠር አንባቢ በሕይወት ሲመላለሱ እንዲያያቸው ለማድረግ ሞክሯል ለዚህ ሥራ መሳካትም አፈሊቅ አክሊሉ ገብረኪሮስ በቤተክርስቲያንም ሆነ በቤተመንግሥት የምሁራን በዝቅተኛ ደረጃ መታየት እጅግ ያስከፋቸው አለቃ ገብረሐና አኩርፈውና ሁለት አመት ሙሉ አንደበታቸውን ከልክለው ከኖሩ በኋላ በሰማንያ አራት የእድሜ ዘመናቸው በሞት ተለዩ ልጃቸው አለቃ ተክሌንም ደቀመዛሙርት ስለበረከቱለት ካህናቱ ጠምደው ይዘውት ነበርና አባቱ በሞቱ በአሥረኛው አመት መድኃኒት አቅምሰው ገደሉት ይህ እኩይ ተግባር ግን ኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለም የሞዛርትና ምናልባትም የጐርኪ እንዲሁም የሌሎች ታሳላሳቅ ሰዎች ሕይወት ያለፈችውም መፍጠር በማይችሉ ምቀኞችና ደናቁርት እጅ ነው።
ዌከ ኘርብ መግቢያ ደስታ ተክለወልድ አጫዋች የሚለውን ቃል ሲፈቱት «የሚያጫውት አነጋጋሪ አስቂኝ ጥርስ የማያስከድን አለቃ ገብረሐናንና አባ ምን ይዋብ ከሉን የመሰለ የጨዋታ ፈላስፋ» ይሉታል ቀልዱን ሁሉ ሰብስቦ ለአንድ ታዋቂ ሰው መስጠት ወይም ማውረስ የተለመደ ስለሆነ ነው አንጂ አገራችን የነበሩት አስቂኝ ሰው አለቃ ገብረሐና ስለሆኑ ብቻ አይደለም «አለቃ ገብረሐና እንዲህ አሉ» እየተባለ የሚወሳው ከጫወታ «ፈላስፋነታቸውም» በላይ አለቃ ገብረሐና የፍትሀ ነገስቱ የመፃሕፍቱና የአቡሻክሩ ሁሉ አዋቂ ነበሩ «አለቃ ገብረሐና እጅግ የተማሩ የጐንደር ሊቅ ነበሩ» ሲሉም ብላታ ህሩይ ወልደ ሥላሴ ይህንኑ መስክረውላቸዋል ይሁንና አለቃ ገብረሐና በዘመናችን የሚታወቁት በምሁርነታቸው ብቻ ሳይሆን በሃይለ ቃላቸውና በቀልዳቸው ነው በርግጥም አለቃ ተረበኛ ብልህና ጥርስ አያስከድኔ ነበሩ በዚህች መፅሐፍ ከሞላ ጉደል የኒህን ሰው ሕይወት ከነመቼቱ ልብወለድ በሆነ መልክ ለማሳየት ይሞከራል አቀናባሪው አለቃን አያውቃቸውም ቢሆንም ስለኒህ ሰው መለስተኛ ጥናት አካሂኗል በጥናቱ ወቅት መጀመሪያ ያገኘው የአበበ አይቼህን «ቢልጮ ፌ» ነበር አበበ አይቼህ በዚህ መፅሐፋቸው የአለቃ ገብረሐና የተባሉና ሌሎችንም አገርኛ ቀልዶች ተራ ቁጥር በማስያዝ ደርድረው አሳትመው ነበር በአሥራ ዘጠኝ መቶ ሃምሳዎቹ መጨረሻ እንዲሁ «ሰምናወርቅ አማርኛ እስኪ እንወቅ» በተባለው መፅሐፍ ጥቂት የአለቃ ገብረሐና የተሰኙ ቀልዶችን ከሌሉች ደባልቀው አንድ ሌሳ ደራሲ አውጥተዋል የአለቃ ገብረሐናን የሕይወት ታሪከና ቀልዶቻቸውን ኪናዊ ውበት በመስጠት «ታሪካዊ ልብወለድ» በሚመስል መልኩ ለማውጣት ጥረት በማድረግ ረገድ ግን ይህ የመጀመሪያው ይመስለኛል በርግጥ ኤልሳቤጥ ገሠሠ ከአዲሳባ ዩኒቨርሲቲ ለመመረቁቂያቸው ባቀረቡት ጥናታዊ ፅሁፍ «በአለቃ ገብረሐና የሚነገሩ ቀልዶች» በሚል ርእስ በዘገቡት ፅሁፍ የአለቃ ገብረሐናን የሕይወት ታሪክ በጥቂት ገፆች አካተው ከፍ ብለው ከተጠቀሱት መፃሕፍት ባልተለየ መልክ የቀልድ ጥርቅሞችን በተራ ቁጥር በመደርደር ያቀረቡት ማለፊያ የጥናት ወረቀት በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ይገኛል። » በማለት መከሯቸው የዚህን ምክር ጠቃሚነት የተገነዘቡት ገብረሐናም አዲስ መምህር መጣ ተብሎ ወደተወራበት አካባቢ ሁሉ ይሄዱ እንደነበር አዋቂዎች ይናገራሉ ደቀመዛሙርቶቻቸውንም የሰው ቀለም አትናቁ ሰው ያመጣውን ሁሉ አትንቀፉ» እያሉ ይመክሩ ነበር ይባላል ብ መ ተማሪ ገብረሐና በሃያ ስድስት ዓመታቸው ጐንደር ውስጥ ሊቀ ካህናት ሆነው ተሾሙ በዚህ ጊዜ አንዲት ጐንደሬ ዘንድ ጠበል ተጠርተው ቢሄዱ የሚወጡት ሰዎች ሁሉ «ጠላው ጥሩ አይደለም» ሲሉ ይስሙና ተመልሰው ወደቤታቸው ይሄዳሉ ሴትዮዋም በመቅረታቸው አዝና ቤታቸው ሄዳ «ምነው አለቃ ጠበል ጠርቼዎት ሳይመጡ ቀሩ። » ቢሏቸው «ጌታዬ ጐመኔን እያበሰልኩ ነው» አሏቸው ይባላል ይህን የመሳሰሉትን ቀልዶች እያፈለቁ አገር ያሸነፉትን አባ ገብረሐናን ለማዋረድ የንጉሳውያኑ ቤተሰቦችና መኳንንቱ አንድ ተንኮል ፈጠሩ አባ ገብረሐና ግብር ቀርበው እንደተቀመጡም እንደልባቸው መብላት መጠጣት እንደሚችሉ ሆኖም ወደ ውጭ መውጣት እንደማይፈቀድላቸው ይነግሯቸዋል የሚቀርብላቸው ምግብም ጨውና ቅመም የበዛበት ኖሮ በላይ በላዩ ቢጠጡ ሽንታቸው መጣ ጨነቃቸው ጠበባቸው ዳሩ ግን ጥቂት ካሰቡ በኋላ እቴጌይቱን ምንትዋብ። እያሉ ሲያስቡ በተባለው ቀን ሌቦቹ ተሰብስበው ከፊታቸው ቆሙ አፄ ቴዎድሮስም እነሱ ብቻ መሆናቸውን ጠይቀው «እዎን ጃንሆይ» ብለው ከመለሱላቸው በኋላ በዙሪያቸው የቆመሙቱን ወታደሮች አዘው በጥይት አንድ ሳይቀር አስደበደቧቸው ከዚያ ቀን አንስቶ በንጉሱ ፊት የሳቅና የቀልድ ንግግር በፍፁም ቀረ ይባላል» አባ ገብረሐና ግን ሰዉን መተንኮሳቸውን አላቋረጡም ነበር በተለይ ብላታ አድጐን ያይሉባቸው ስለነበረ አድጐም አቤቱታቸውን ደጋግመው ማሰማት ቀጠሉ ቴዎድሮስ አንዲያ ተወጥረው ሳለ የገብረሐና ጨዋታ ስላልጣማቸውም «ቆይ ይህን ደብተራ እሰራለት የለ» ብለው ጊዜ ሲጠብቁላቸው አባ እንደልማዳቸው ብላታ አህዮ ብለው ተሳደቡና ተከስሰው ቀረቡ «ለምንድን ሰደብኸው። በዚዘን ጊዜ አባ ገብረሐና በርኖሳቸውን ገልብጠው ለብሰው «ልጄ ብሬ። አኩለ ሌሊት ገደማ አህያቸው ቡሊ ጩኸቱን ለቀቀው አለቃ ግን አንዳልሰማ ሰው ቸለል ብለው ቢተኙ ወይዘሮ ማዘንጊያ «ጸረ አባክዎትን ይነሱ ቡሊን ጅብ ሲበላው ነውኮ ያስጥሉት» እያሉ ቢወተውቱዋቸው አለቃ ሆዬ «ተይኝ ማዘንጊያ እፈራለሁ» አሏቸው ይኸኔ ማዘንጊያ ተበሳጭተው «ለስሙ ነዋ ያንጠለጠሉት። » ብለዋቸው እንቅልፋቸውን መለጠጥ ቀጠሉ በትዳር ዓለም ውስጥ ውለው ሲያድሩ አለቃ ገብረሐና በምሽታቸው ላይ መስረቅ ጀመሩ መቼም ዓመል የሚጀምረው ከቤት ነውና ሠራተኛቸውን ለምደው ኖሮ አንድ ሌሊት ከመኝታቸው ወርደው ሠራተኛዋ ዘንድ ደርሰው ሲመለሱ ወይዘሮ ማዘንጊያ ነቅተው ነበርና «ወዴት ሄዱ አንቱ። » አሏቸው ከዚያም ዱላውና መኩራረፉ የሰለቻቸው ኣለቃ ገብረሐና ይህ መጥፎ ፀባያቸውን በመተው ፈንታ ውጭ መማገጡን መርጠው እንዲት ጉረቤታቸውን ወዳጅነት ያዙ ወይዘሮ ማዘንጊያ ገበያ የሚሄዱበትን ቀን ጠብቀውም ወዳጃቸውን እቤታቸው ያመሟታል ሕፃኑ ልጃቸው ተክሌ መደብ ላይ ተኝቶ ነበር ታዲያ ወዳጃቸውም ልጅዋን ይዛ መጥታ ኖሮ ከተክሌ ጋር እንዲጫወት መደቡ ላይ አስተኝታው ሳለች ወይዘሮ ማዘንጊያ እቃ ረስተው ነበርና እየተጣሩ ሲመጡ ብትሰማ በድንጋጤ የራሷን ልጅ ትታ ተክሌን ይዛ ሸሸች ማዘንጊያ ልጃቸውን ቢያዩት ሌላ ሆነባቸው ትኩር ብለው ሲመለከቱት ግን የጐረቤታቸው ልጅ መሆኑን አወቁና ነገሩ ገባቸውፁ አለቃ ደንግጠው ኩምሽሽ ብለዋል ይኸኔ አጅሪት ልጁን አንስተው የሚንቀለቀለውን እሳት እያመለከቱ «አሁን እዚህ ልጨምረው። » በማለት አሳቋቸውና ተለያዩ አለቃ ገብረሐናም ከመጠጥና ሴት ታቅበው ብዙ ጊዜያቸውን ቤታቸው ማሳለፍ ጀመሩ ከባለቢታቸውና ከልጃቸው ጋር እየተጫወቱ የፍስሐ ጊዜን ቢያሳልፉም ያዩትን አጉል ነገር ሁሉ ከመንቀፍና ከመተረብ ተቆጥበው አኦያውቁም አንድ ቀን ከልጃቸው ተክሌ ጋራ ሲጫወቱ ወይዘሮ ማዘንጊያ ይሰሩ የነበሩትን ወጥ ብዙ ጊዜ በማማስያ ሲቀምሱ ያዩዋቸዋል ማዘንጊያ ወጡን ሰርተው እንደጨረሱም ከምድጃ አውርደው ሊያስቀምጠት ሲሉ ቀሚሳቸው አደናቀፋቸውና ወጡ ቢፈስ ማዘንጊያ ጮሁ ይኸኔ አለቃ ተናደው «መላስ ብቻ» አሉዋቸው ይባላል ሌላም ቀን እንዲሁ ማዘንጊያ ወጥ ሲሰሩ አለቃ ተቀመጠው ይመለከቷቸው ነበር ሚስቲቱም ወጡ መብሰሉን ጨው ቅመሙ በሚገባ መመጠኑን ለማረጋገጥ ደጋግመው ማማሰያቸውን እያጠለቁ ይቀምሱ ነበር ሆኖም አለቃ ርቧቸው ኖሮ ትእግስታቸው አለቀና «ማዘንጊያ ራታችን እሱ ከሆነ ለኔም መቋሚያዬን አቀብዩኝ» በማለት አሳቋቸው የቀድሞ ተማሪ እየቀፈፈ ነበርና የሚማር አንዱ ተማሪ ሊለምን አለቃ ቤት ይመጣል እንዳጋጣሚ መሶባቸው ባዶ ስለነበረም ማዘንጊያ ትንሽ ቁራሽ ይሰጡታል። እስዋማ እንጀራ ትጋግር ወጥ ትስራ እንጂ» «የለም ትምጣ እኔ ሳጭድ እስዋ ትታቀፋለች» አሉ አለቃ በሃሳባቸው ፀንተው ይሁን እንጂ ወታደሩ ፈርጠም ብሎ «በጊዜ ቢሄዱ ይሻላል» ቢላቸው ሳር አጨዳ ሄዱ ከዚያ ወዲህ የሆነውን ሁሉ የሚያውቅ የለም አለቃ ግን ብልህ ስለነበሩ የተደረገው ሁሉ ሳይከሰትላቸው አልቀረም ሆኖም አህያውን ፈርቶ ዳውላውን እንዲሉ ባለቤታቸውን ከማኩረፍ ሌላ ምንም ሊያደርጉ አልቻሱም አልሃቸውን የተወጡ ቁቀርሾዋቸውን የቀረፉ መስሏቸውም ወደጥንቱ ምግባራቸው ተመሰሱ ቢሆንም ከዚህ ቀደም የቀመሷት ዱሳ ስላልተዘነጋቻቸው ወዳጅ የያዙት ከመንደራቸው ራቅ ካለ ጉጥ ነበር አለቃ ወዳጅ እንደያዙ ባሰቤታቸውን ማከበራቸውን ተዉት የወይዘሮ ማዘንጊያ ባት በካራ ተቀርድዶ ኖሮ እስከለተሞታቸው ድረስ ይኸው ጠባሳ እግራቸው ላይ ይታይ ነበር ይባላል ታዲያ አለቃ ገብረሐና የአዲሲቱ ወዳጃቸው ፍቅር አነሁሉሏቸው ስለነበረና የወታደሩ ድርጊትም ከአእምሯቸው ስላልተፋቀ የማዘንጊያን ዓይን ማየት ጠልተው ነበር እልቅና እንደተሾሙም ወዳጅ ዘመድ «ሹመት ያዳብር እንኳን ደስ አለዎ። በይስቲ ተጨርሰሽ ገብተሽ እንደሆነ በሩን ልዝጋው» አሉዋቸው ይባላል አንድ ቀን ደግሞ አለቃ ጓሮ ተቀምጠው ሳለ የማዘንጊያ ወዳጅ መጥቶ ኖሮ ሲስማቸው አዩ ሰውየው እንደሄደም ያላዩ መስለው ወደቤታቸው ሲገቡ ወይዘሮ ማዘንጊያ «እንግዳ ሲጠብቅዎት ውሉ ሄደ» ቢሉዋቸው «ምነው አባክሽ። » እያሉ ሙሾአቸውን ደረደሩ ይባላል አለቃ ገብረሐናና ባለቤታቸው ባጉል እልህ ትዳራቸውን የሚያጫጩ ተግባራት ቢፈፅሙም የተክሌ በእድሜ መግፋትና ይልቁንም የጥሩነሽ መወለድ እንዲሁም የነርሱም በአድሜ መግፋት ከውስልትናቸው አንዲቆጠቡ አስገደዳቸው ጥሩነሽ እንደተወለደች ቅቤው በገንፎውም በሙቁም አልቆ ኖሮ አለቃ ገብረሐና ሽሮ ወጥ ባዶውን መብላት ተገደው ነበር ዳሩ ግን አለቃ ሠራተኛቸው ፊቷን በቅቤ ስታብስ አይተው ስለነበር ልጃቸው ተክሌ «ዛሬስ ሽሮ ወጡም ቅቤ የለው» ቢላቸው «አዬ ልጄ ቅቤውማ በፊት አልቆ የለም እንዴ። » በማለት አሻፈረኝ ብለው ተቀመጡ እንዳይደረስ የለም ከብዙ ድካምና ጉስቁልና በኋላ አለቃ ገብረሐና አዲሳባ ደረሱ ዳግማዊ ምኒልክም የራጉኤል ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ አድርገው ሾሟቸው አለቃ ከእለታት ባንዱ ቀን ፍትህነገሥትን ሲያስተምሩ ። አሁንም እንደለመዱት «ን»ን ውጠውብኝ ነው አንጂ እኔስ በግንድ ነው ያልኩት» ሲሉ ሸፈጡ ዳሩ ግን ምኒልክ ነገሩ ስለገባቸው ነውር እንደተናገሩ ገልፀውሳቸው በተግሳፅ አሰናበቷቸው የኒህ ካህናት ተንኮል ውሎ ሲያድር ከፍተኛ አደጋ ሊያስከትልባቸው እንደሚችል የተገነዘቡት አለቃ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ አፋቸውን ጠብቀው እርምጃቸውን ቆጥበው መኖር ጀመሩ በጊዜው አዲሳባ የሚኖሩ አንድ ስመጥር ባህታዊ ነበሩ ባህታዊ መሸሻ ከአለታት ባንዱ ቀን ከትልቅ ሰው ቤት ገብተው ከብዙ እንስት ጋር መንፈሳዊ ጭውውት ሲያቀልጡ አለቃ ደረሱ አጋፋሪውንም «ጊቶች አሉ። ንጉሠ «ምነው አለቃ አትበላም እንዴ። » እያለ ሲጠይቃቸው ስለፈሱ አሰሩኝ ቢሳታቸውማ ይሰቅሉኝ ነበር» እያሉ ይመልሱ ነበር ወሬው ምኒልክ ጆሮ መድረሱ ባይቀርም ንጉሠ እጅግ ይወዷቸው ስለነበር አንዳልሰሙ ሆነው ማለፉን መረጡ ቢሆንም አለቃ ጠላት እየበዛባቸው መጣ ሽ ያበሳጪቸው መኳንንት ወይዛዝርትና ካህናት ለንጉሠ ቅርበት ስላላቸው ቅናት ያደረባቸው ሁሉ ተነሱባቸው ከነዚህ አንዷ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ነበሩ የእቴጌይቱ ትምህርት ጉልድፍድፍ ያለ ስለነበር ነገር ማጣጣም አይሆንላቸውም ነበር ከዚህ የተነሳም ከአለቃ ጋር አይዋደዱም ይህም ሆኖ ግን አለቃ አቴጌይቱን የሚመለከት ነገር ሲናገሩ ለነገ አይሉም ነበር ታዲያ ከእለታት ባንዱ ቀን አለቃ ለአገልግሎት ወደ ቤተክርስቲያን ሄደው ሳለ አቴጌ ጣይቱ ነቀሳ ሰደዱላቸው ይ አለቃ ቤታቸው ሲመለሱ «ማን ነው የላከው። » በማለት አለቃ ጠቡን ይበልጥ ስሳከረሩት ባስቸኳይ ወዳገራቸው እንዲሄዱ እቴጌይቱ አምርረው ተናገሩ መሄዳቸውም የማይቀር ሆነ በዚህ ጊዜ ነው አለቃ አውጥተው አውርደው ሁሉን ነገር ከመዘኑ በኋላ «ምኒልክ ሱፍ ነበር እሾሁ ባልነበር» ብለው ገጥመው ወደትውልድ አገራቸው ጉዞ የጀመሩት ምዕራፍ ሰባት «ሞቼ ተነሳሁ» አለቃ በዚህ ጉዞአቸው በሸዋ በኩል እሳብረው ስለሄዱ እጅግም ችግር አሳጋጠማቸውም ነበር ይሁን እንጂ በጥንት ዘመን ረዥም መንገድ ሲጓዙ ፀሐይዋ ካሽቆለቆለችበት «አሳድሩኝ ብሎ ምሽቱን ማሳለፍ የተለመደ ነበርና አለቃ ገብረሐናም አንድ መንደር ሲደርሱ «የእግዜር እንግዳ» ብለው ተሐለሉ ባለቤትየው ማለፊያ ክርስቲያን ኖረው ወዲያውኑ አለቃን መደብ ላይ አስቀምጠው የጣት ውሃ አስኪቀርብ ድረስ በረጅም ዋንጫ ኩረፌ ሰሟቸው ጠራራው ፀሐይ ሃይለኛ ጥም የለቀቀባቸው አለቃ ገብረሃናም የተሰጣቸውን ኩረፌ ግጥም ኦድርገው ቢጠጡት ሆዳቸውን ነፋቸው ባለቤትየው ግን ጥማቸው አልረካ ይሆናል ብለው «ይድገሙ እንጂ እባቴ» ቪሏቸው «ኸረ ይበቃኛል ጌታዬ ለመሆኑ ይህን በልቶ ምን ይጠጧል። » ብለው አለቃ ሲያፈጡበት ጊዜ ዝም አለቡ ከዚያም አጅሬ በልባቸው እአየሳቁ ወደቤታቸው ሲሄዱ አንዱ አዛውንት «ምነው አለቃ ለምን አይዳጆቸውም ኖሯል። ምኒልክ የአለቃን «ሞት» እንደሰሙ ክፉኛ አዝነውና ተፀፅተው ብዙ ገንዘብ ልከው ነበር አለቃ እዳቸውን ከፋፍለው በቀረው ገንዘብ እንደልባቸው ተንደላቅቀው ይኖሩ ጀመር ልጃቸው ተክሌም ተመልሶ ወደ ተንታ ሚካኤል ሄደ አለቃ እርሻውን አርግፍ አድርገው ትተው የሰው ምሽት ማማገጥና አረቄ መጋፋቸውን ቀጠሉ ምን ቢበዛ ገንዘብ ባግባቡ ካልተያዘ ማለቁ አይቀርምና ያለቃ ገንዘብም አለቀ ዳሩ ግን አለቃ እንደሴት ብልሃት አይጠፋቸውም ነበርና አንዲት መላ ፈጠሩ ቀጥታ ወዳዲሳባ መሄድ ወዲያውኑ በቅሎአቸውን ይዘው ወዳዲሳባ ተነሱ ብዙ ሳይቆዩ እንደምንም ብለው አፄ ምኒልክ ዘንድ ቀረቡ «ገብረሐና ሞተህም አልነበር እንዴ።