Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
አገር በታሪክ በቋንቋ በሃይማኖት በልማድ በተስፋ በደ ስታና በመከራ ተሳስሮ የሚኖር አንድ ወገን የሆነ ሕዝብ የሚኖርበት የዓለም ክፍል ነው ። አገር ማለት አያት ቅድምአያትየተወለዱበት አድገውም በጀግንነት ከውጪ ጠላት እየተከላከሉ ለሕዝብና ለመንግሥት የሚጠቅም ሥራ ሠርተው ዕድሜያቸው ሲደርስም ልጆቻቸውን ተክተው የተቀበሩበት ጐድጓድ ነው ። በመወለድ አትብት በመሞት አካል ከአፈሩ ጋራ ስለሚዋ ሐድ የአገሩ አፈር ሕዝቡ በላዩ የሚኖሩበት ማለት ነው። ሰንደቅ ዓላማህ አገርህና ነጻነትህ የሚጠቁበትን ነገር ለማስወገድ ወይም ደግሞ በተንኩልና በወራዳ ሥራ እየተ ልከሰክሱ ጸያፍ በሆነ ምግባር ራሳቸውን ወደ መሬት ቀብረው ምስጥ ለውስጥ የሚጐተቱ ዝቅተኞችና ተንኩለኞች ሰዎች ። እኔን እንደ መቅረብ መሸሽህ ለምን ነው። አካሌ አካላትህ የኔ ቤት ያንተም ነው። ተነሣ ሸክላ ድስት ግን በፈራው ጐዳና ተሰብር ወደቀ እንክትክት አለና ወዮ እንኳ ለማለት ጊዜ ሳያደርሰው የገሉ ስባሪ ምድሩን አለበሰው እንዲያው ሰው ያላቻ እየተንጠራራ ለመሻረክ ቢያስብ ከበላዩ ጋራ መቼም አይጠፋና ከኀይለኛ ግፍ ከጉዳት በተቀር ምንም አያተርፍ ሰዎች ከሰው ጋራ ሸሪክ ስትሆኑ ዐቅማችሁን በፊት አይታችሁ መዝኑ ች ቾፍ አብደት እብደት ከሁሉ የባስ ትልቅ በሽታ ነው ከሁሉም የባስ የሚያደርገው ሰው የሚከበርበትን አኣምሮውን ስለሚያበሳሸውና እንደ እንስሳ ስለሚያደርገው ነው ለዚሁም ታሪካዊ የሆነ አንድ ሽማግሌ ለዚህ ነገር ብልኀቱ አጭር ነው ። ቾፍ ፍቸ ቹ የክፉ ሰው ስሙ ሁል ጊዜ እንዲህ ሠርተህ እንደ ኪ ምን ትችላለህ ቢለው ወዳጄ ሆይ ሰው በዚህ ዓለም ላይ የተ ፈጠረው ለመሥራትና ለመድከም ብቻ ነው ። ታሪክና ምሳሌ የናንተ ሕዝባችን የሚፄደው ለብቦሶ የቤት ዕቃው ሳይቀር ሁሉም የተውሰሶ አእሥልጣኔው ቦታ ከቶ ሰመድረስ ምልክት የላችሁ የመንቀሳቀስ አንደ ሌሎቹማ ብትሠለጥኑ ዕውቀት አግኝታችሁ ኃይለኞች ብትሆነኑ ዋጋችሁ ሥራችሁ በውነት የሚከበር ያገራችሁ ጠረፍ በሩ አማይደፈር ቢሆንማ ኖሮ ምንም ብንመኝ እናንተን ለማጥቃት ዘዴም አናገኝ ግን ደካማ ሲገኝ የሌለው ጉልበት የሚለቀው የለም የሚተኛለት ደግሞስ ለምሳሌ እስኪ እንዲያው ምናልባት ያጋጣሚ ነገር ተገኝቶ ምክንያት ነጻ ብትወጡ ምንም ሳትሠሩ አንደ ልማዳችሁ ወድቃችሁ ስትኖሩ ብዙ ዘመን ኒኋፎ ጊዜው ቢዘገይ ደግሞ ኖረን ኖረን ምንም ብጉንፍ። እያንገበገበ አንጀቱን ሲያጨሰው እሮሮ አታሰማኝ ይላል ያገሬ ሰው ። ደም እንደ ተጠሙ እንደ ዱር አራዊት መፍጀት በመደዳ ብዙውን ሠራዌት ያስ አንድ ርኀጎራቴ እንደ ጭራቅ ሆድ እረደው እረደው ማለትን መውደደ አውሬስ የሚያስኘው ይሽ ነው በእውነቱ ያስ ስም መስየም ምን ያደርጋል ሀብት አለና መንኖ ሄደ ወደ ዱር ቁፍሮ እየበላ ለብቻው ሲኖር አንድ ቀን ሳያስብ የድንገት ነገር ። ብልኅ አስተዋይ ሰው ያለምን ነገር ።
ብ ውሙመመ ን ዕ ታሪክና ምሳሌ ሽ ር ። ትልቁን ሥራ ስመሥራት የሚችለው ሰው ባልተመቸ ጊዜ ሲፈጠር ሊሠራው የሚችለውን ሥራ ሳይሠራው መቅረት ግድ ይሆንበታል ልሥራም ቢል ጊዜው አይደለምና አይሆንለ ትም ትልቅ ሥራ ለመሥራት የተመቸ በሆነበት ጊዜ ደግሞ ሊሠራው የሚችል ሰው ባለመፈጠሩ መልካሙ ጊዜ በከንቱ ያልፋል እነዚህም ሁለቱ ተፈላላጊ ነገሮች የሚገናኙት በብዙ ዘመን ውወጠጥ ጥቂዊት ጊቬ ነው እንድ ትልቅ ሊቅ እንዲህ ተናገረ በአጅ ከማይቧጠጥ በአእግር ከማይቁቄነጠጥ ከትልቅ ገደል ወጥቶ ከጫፉ ላይ ሰመድ ሄ ታሪክና ምሳሌ ረስ የሚችል ወይም በክንፎቹ የሚበር ንስር ወይም በሆዷ የምትጐተት ትል እነዚህ ሁለቱ ብቻ ናቸው ። ተነሣ ሸክላ ድስት አንድነት ሊሄዱ አንድ መቶ እርምጃ እንደ ተራመዱ ታሪክና ምሳሌ ድንገት ተጋጩና አቶ ብረት ድስት ረግተው ሲቆሙ ያላንዳች ጉዳት የሸክላ ድስት ግን በፈራው ጐዳና ተሰብር ወደቀ እንክትክት አለና ወዮ እንኳ ለማለት ጊዜ ሳያደርሰው የገሉ ስባሪ ምድሩን አለበሰው እንዲያው ሰው ያላቻ እየተንጠራራ ለመሻረክ ቢያስብ ከበላዩ ጋራ መቼም አይጠፋና ከኀይለኛ ግፍ ከጉዳት በተቀር ምንም አያተርፍ ሰዎች ከሰው ጋራ ሸሪክ ስትሆኑ ዐቅማችሁን በፊት አይታችሁ መዝኑ ች ቾፍ አብደት እብደት ከሁሉ የባስ ትልቅ በሽታ ነው ከሁሉም የባስ የሚያደርገው ሰው የሚከበርበትን አኣምሮውን ስለሚያበሳሸውና እንደ እንስሳ ስለሚያደርገው ነው ለዚሁም ታሪካዊ የሆነ አንድ ምሳሌ ልስጣችሁ እወዳለሁ ካሊጎላ የሚባለው አንዱ የሮማ ንጉሥ አስቀድሞ አእም ሮው የተካከለ ደንና ሰው ነበር። አቶ ተገኝ የሚባሉ አንድ ሰው ነበሩ። አንድ ቀን ሥራ በዝቶባቸው እቤታቸው ውለው ኖሮ አሽከራቸውን ጠርተው ዛሬ ብርቱ ሥራ ይዣለሁና ማንም ሰው መጥቶ እኔን ቢጠይ ቅህ የለም ወደ ውጪ ወጥቶአል ብለህ መልሰው አሉና አዘ ዙት ። ፆቾፍ ፍቹ ቹ አንድ ሀብታምና አንድ ድኻ ሰው ። የንጉሥ ግምጃ ቤት ሆኖ የሚሠራ አንድ ሰው ነበር ። አንድ ሰው ከዕለታት አንድ ቀን ከገበታው ላይ አንድ ጠር ሙስ ወተት አስቀምጦ ሳይወትፈው ረስቶ ትቶት ሄደ ። ቾ ቾ ቹ ታሪክና ምሳሌ ስካሮን። ቾ ቾ ቹ ታሪክና ምሳሌ የአንድ ዐዋቂ መልስ ። እጅግ አድርጎ መልኩ የሚያስቀይም አንድ ሰው ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ድንገት አንድ ትልቅ የግድግዳ መስታዎት አግኝቶ መልኩን ሊመለከት ወደ እሱ ቀረበ ። ከዕለታት አንድ ቀን ወዳጁ የሆነ አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋራ ተጣልቶ ከሰ ሰና ወደ እሱ ዘንድ መጣ ። ቾ ቹ ቹ ታሪክና ምሳሌ ፌ ብቅራጥስ ። አንድ ተጫዋች ሰው ከዕለታት አንድ ቀን በመንገድ ሲያ ልፍ ነገር በሆዱ ገብቶ ያሰላስል ኖሮ አንድ ሌላ ተላላፊ መን ገደኛ ሰው አይቶ ጤና ይስጥልኝ አለና ሰላምታ ሰጠው ። ቾፍ ቹ ቁ ቋ ታሪክና ምሳሌ በአንድ ባለጠጋ በረት የሆነ ሁከት። ቾፍ ፍቸ ቹ የክፉ ሰው ስሙ ሁል ጊዜ መጥፎ ነው። ክፉም ቢሆኑ ደግም ቢሆኑ ሰው ነ ተፈ መሞት አይቀርምና ይህ ሰው ከሞተ በኋላ የዚ ሀን ሰው ክፋቱን አያሌነት አንሥተውሰዎች ሲጫወቱ ይህ ከት ዴሀ መቼም መኩነኑ አይቀርምናበሕይወቱ የሠራው ክፋት እጅግአለመጠንየበዛስለሆነእዚያእገሃነም ቦታ በተገ ና ጊዜ ያ የክፋት ሁሉምንጭ የሆነውሰይጣን እንኳን ሳይ ቀር አንተም እጅግአበዛኸው እኔ ለኩነኔ የሚያበቃህን ያህል መ የሌዜአች ሥራ አልሁህ እንጂ ይህን ያህል ስፍር ቀጥ ለው የተትረፈረፈ ክፋትበሰዎችላይሥራ ብዬ አል ከመርሁህም ነበር እያለ እንደሚወቅሰው አይጠረጠርም ብሎ ላቸው አንዱ ቀልደኛ ሰውተናገረእየተባለሲተረት ይኖ ራል ልጆች ሆይ ክፋት ለምንም አይበጅም ክፉ ሰው በሕ ሳለ ከሞተም በኋላ ስሙ በሰዎች መካከል በመ ሲጠራ ይኖራል ። ቾ ቾ ቸቹ ታሪከና ምሳሌ አንድ ፈላስፋ ። አንድ ብልኅ ሰው ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት። ቦልቴር የሚባለው የፈረንሳዊ ፈላስፋ ስለነበረከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወዳጁ አባክህ አንዳንድ ጊዜ እንኳን ዕረፍት አድርግሁል ጊዜ እንዲህ ሠርተህ እንደ ኪ ምን ትችላለህ ቢለው ወዳጄ ሆይ ሰው በዚህ ዓለም ላይ የተ ፈጠረው ለመሥራትና ለመድከም ብቻ ነው ። አንድ ቀን አንድ ሰው ተነሥቶ ሲሄድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ ። ታሪክና ምሳሌ ። የተሰጠችውን የሕይወቱን ጊዜ በዓለም ሳይ ሲያሳልፍ ምን ዐይነት ሥራ እየሠራ ቢናር የሚሻል መሆኑን ለመምረጥ አቅ ቶት ብዙ ጊዜ ይህንኑ ዐሳብ በልቡ ሲያወጣና ሲያወርድ የሚውል አንድ ሰው ነበር ። ቹ ቾፍ ታሪክና ምሳሌ ሞት ሁሉን እኩል ያደርጋል ። ቅ ቐቹ ቹ አንድ ሰውና አንድ ዝንጀሮ ። አንድ ሰው እንዲሁ እሱም በበኩሉ በሰዎች መካከል ያየው ነገር ሁሉ ።