Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በ ከርስትያኖች ጋር ብቻ ሳይሆን ከሙስሊሞችም ጋር ይበላ እንደነበር በጊዜው ወል ለደ ዲጋ ው መጨረሻ ላይ ወታደራዊ ዓለማቀፋዊነት ይለምልም የሚል መፈከር ጣል ያደርግ ነበር። ዳሩ ማን ሥራየ ብሎ ይቆጥራል። ያለቀውን ወታደር ቁጥር ለማወቅ ከስክስ ጫማዎቻችቾችን ደምሮ ለሁለት ማካፈል ነው። « ካልተሳሳትሁ የሀዴግ ወደ ማርቆስ የገባ የካቲት ወር ላይ ይመሰለኛልዞ አጀ የሰጠችው ደብረማርቆስ አጅ ካልሰጠችው አዲስአበባ ጋር ስለዛቁፊሪ። ታሪከ እኮ ነው። አንግዲህ የከላሽ ለውጡ ምሥር ወጥ ነው ላውንቸር ይዘህ ብትመጣ ኖሮ ጠቦት አርድልህ ነበር። ደብረማርቆስ የሀዴግ ነጸ መሬት ከሆነች ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ከወፍጮ ቤት ስመለስ ሰብሰብ ብለው የቆሙ ሰዎች ተመለከትሁ። እንደምታዩት ሙታን የለበሱት ሱሪ ተነፋነፍ ነው ኪሳቸው ቢበረበር ሊሬና ማርትሬዛ ይገኝበታል ይህ ደሞ በጥልያን ዘመን ለማሊቃቸው ጥሩ ማረጋገጫ ነው። አንዲህ እጁን በኪሱ አንደከተተ ዘንጦ የወደቀ ሰው ግን አልገጠመኝም ደርግማ አሳምሮ እንደሚገድል የታወቀ ነው። አማሆይ የተናገሩትን በመቃወም የመናገር የመጻፍና ሰላማዊ ሰልፍ የመውጣት መብት በሕገመንግሥቱ የተደነገገ ነው በዕጦቀቱ ሥዩም በታንኩ ጀርባ ላይ ቁምጣ የለበሱ ጎፈሪያም ሰዎች ሰፍረውበታል። አባቴና ጥቂት ቆራጥ መምህራን ደሞዛቸንን መቀበል በሚል ሰበብ ከሀዴግ ነጻ መሬት አምልጠው በእግራቸው ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ተነሠ አባቴ ፍቅር አስከመቃብር ውስጥ ሰዎች በእግራቸው አባይን አቋረጡ የሜል ነገር ሲያነብ ድሮ ባለመፈጠሩ አምላኩን ያመሰግን ነበር። ታንኩ ከደብረማርቆስ ግድም እንደመጣ ያወቀው የታንኩን ሹፌር በቆሉ ሲግጥ ስለተመለከተው ነው።
ከአሜን ባሻገር በዕውቀቱ ሥዩም የዐሀፀከቲ ቲዐ ሃዐሀ ሁሃ ቲ ጠይፀቲኮዐዐደፊፄቲዐፎ ፍ በዕውቀቱ ሥዩም ዓም። አንድ የፖለቲካ ሊቅ ያለውን መጥቀስ ገብቸ ከተቻለ አንድ ከረጢት ዶላር ካልተቻለ ደግሞ አንድ ከረጢት ወሬ የምለውን ያደምቅልኛል ይዢ እመለሳለሁ ብየ አሰብሁ። በጊዜው ሕግ የማከበር ፍላጎት የነበረው አንድም ሰው አልነበረም በሕይወት ተርፌ ለፍርድ አቀርባለሁ ብሎ የሚያስብ ሰው አልነበረም። ሁሉም ሰው የሞት ፍርድ የተፈረደበት ሰው አድርጎ ራሱን ይቆጥር ስለነበር የስቅላቱ ጊዜ ከመድረሱ በፊት የተገኘችውን ደስታ ለማጣጣም ተሽቀዳደመ። ሀገር ቤት ባልቴት ከአሜን ባሻገር በዕወቀቱ ሥዩም ነበር ለዚህ ጥያቄ መልስ ይሰጠኛል ብየ ያስብኩት የላሊበላ ሙዚየምን መነበኘት ነበር። ላሊበላ ሣን የማር ሙዚየም ስትገነባ አገኘኋት ንጉሥ ላሊበላን የወረሩት ንቦች ዛሬ በከተማው ዝነኛ የሆነውን ቶርፒዶ ጠድ ቤት ላሊበላ ቅዱስ ሀገር ነው የጠጅም ሀገር ነው ቅምቀማና ቅድስና የሚጋጩ ሚሜመስላችሁ ካላችሁ ተሳስታችኋል። አንደ ብዛቱ መጠን ግን ሞት የለበትም አያስፈራም ከሺህ አንድ ቀን አንዱ ቢወድቅና ሰው ቢሞት አያስደንቅም። በአውሮፓ አውሮፕላን የእለት ተእለት ልምድ በሆነበት በዚያን ዘመን በእኛ ሀገር በመንኮራኩር የመምጠቅን ያክል ትንግርት ነበር የአፈወርቅ ዓላማ ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ አውሮፕላን ላይ አንዲወጣ ማደፋፈር ነው ከጠላት ጋር የመተናነቅ ድፍረት እና ከአዲስ መሺን ጋር የመግባባት ድፍረት ለየቅል መሆናቸው የተገለጠለት አይመስልም አፈወርቅ በቅስቀሳ ጽሑፉ ውስጥ ከሺህ አንድ ቢወድቅ እንኳ ብሎ እንደገና አስቦካኝ ይሄ አውሮፕላን ከሺህ አንዱ አለመሆኑን በምን ላውቅ እችላለሁ። ታዳያ አንድ ቀን የቴምዝን ድልድይ ሳቋርጥ አንድ የፈረንጅ ለማኝ አገኘሁ። ከምሳ በፊት ራስነት ለራስ ዳርጌና ለራስ ጎበና ተሰጠ ሹመቱ ባንድ በኩል ሁለቱን ዋና ዋና ብሔረሰቦች የሚወከሉ ተዋጊዎች ተመጠጣኝ ሥልጣን የተጎናጸፉበት በሌላ በኩል የዐማራና የኦሮሞ ባህል ትርኢቶች ባንድ መድረክ ላይ የቀረበቡበት የኅብረብሄራዊ ሀገር መሠረት የተጣለበት አጋጣሚ ነበር ማለት ይቻላል። አንጦጦ ለጎበና ስትገብር ይህን ትመስል ነበር የጎበናን አስደናቂ ስኬት በማስመልከት በምኒልከ ሠራዊት ውስጥ ወዶገብ የነበረ አንድ የሩስያ ወታደር የጎበናን ጥሮተኛ ወታደሮች አናጋግሮ ባሠፈረው ማስታወሻ ጥቂት ዓመታት በፊት አንድ አበሻ ፈረሱን በአዋሽ ወንዝ ውሃ ቢያጠ እገደ ብርቅ ጀብድ ይታይለት ነበር ይሁን እንጂ በተከበረው በምኒልክ የጦር መሪ በራስ ጎበና ተደጋጋሚ ምት የጀግናው ብሔረሰብ ምከታ ሊሰበር ቻለ። ራስ ጎበና የሸዋ ሰው ሲሆን በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ ዐማራ ነው። ስና ደ በበከዚፁ«ክነከር ከና ው ዐክከርኔ ህከ ላኮነ ሀ ጩ በዕውቀቱ ሥዩም ንጉሥ መላኬ አለፈቃዴ ሳትነግረኝ ለምን ተዋጋህ እንዳይሱኝ ነውሥ የ መስመር የተጨመረ ደብዳቤው ላይ አጽንአት የተሰጠው መስመር የሚያስረዳው ጎበና ራሱን አስገባሪና ገዥ እንጂ ጉዳይ አስፈጻሚ አድርጎ የሚያይ እንዳልነበረ ነው ሶሊሊ የተባለው ፈረንጅ መንገደኛ ደቡብ ኢትዮጵያን የመጎብኘት ፍላጎቱን በገለጸለት ጊዜ ጎበና ብምገዛው ሀገር ሁሉ መሄድ ትቸላለህ የሚል ማስተማመኛ ቃል እንደሰጠው ጽፏል ይህ አገላለጽ የጎበና ሥልጣን የይስሙላ እንዳልነበረ ማስረጃ ይሆናል። የጎበናን ያከል በውጭ ሀገር መንገደኞች የተደነቀ ታላቅ ሰው በዘመኑ ያሰ አይመስልም አነሪ አደን የተባለ አሳሸ ከባልደረባው ጋር ሆኖ ራስ ጎበናን ጎብኝቶ ነበር። ፈረንጆች ጀማሪ ዲያቆን ከጳጳስ ይብሳል እንደሚሉት ወይም ያገራችን አረጋውያን አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ ብለው እንደሚተርቱት መሆኑ ነው ቦረሊ ጽ ዝ ከአሜን ባሻ ራስ ጎበና ከንጉሥ ቀጥሎ ያለው ኀያል ሰው ሲሆን በሃብት መጠን ግን ገጉሠን ይበልጠዋል» የላቀ ሰብእና ያለው ሰው ነው የብሩህ አኣምሮ ባለቤት ነው። ስለዚህ የጦር አራራቸውን ለመወጣት ጉግስ በመጫወት ያሳልፋሉ አንድ ቀን ራስ ጎበና በጉግስ ጨዋታ ላይ እያለ ከፈረስ ወደቀ። ከምርምር ይልቅ አሜትና የሴራ ተረት ለሰፈነበት የአእምሮ ባህላችን አንዲህ አይነቱ ክስ የተለመደ ነው አንዲት አሜሪካዊት ተመራማሪ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በተፈጥሮአዊ መንገድ ይሞታል ብሎ ማሰብ ብርቅ ነው ያለችው ወድዳ አይደለም እንዲህ ዐይነት ከስ የሚፈበርኩ ሰዎች ምኒልከ ጎበናን መግደል ምን ይጠቅመዋል። ተመርዞ ሞተ የሚለው በኦሮሞና በዐማራ መካከል የወዳጅነትና የትብብር ታሪከ ነበረ የሚለውን ሀተታ ለማፍረስ የተፈበረከ የሴራ ትረካ ነው ባገር ውስጥ አንድ ወሳኝ ሰው ሲሞት ተተኪ አለው ወይስ የለውም የሚለው ጥያቄ ትውልዱን ያሳስበዋል። በመጽሐፉ አንድ ምእራፍ ውስጥ ሁለት ወታደሮች ወደጦር ሜዳ ሲቃረቡ ጦርነቱ በኋላ እዛች የምናውቃት ቤት እንገናኝና አንድ ሁለት እንላለን ብለው ሲቀጣጠሩ አንብቤ እየተከዝኩ ስቂያለሁ ተስፋ የሚባለው አስማት ግዙፍ ሥጋቶችን የሚደመስስበት ጉልበት አለው ረቡእ እንሄዳለን የሚለው የተሜ መልስ ገረመኝ ወደ ወህኒ እንደሚወርድ ርግጠኛ የሆነው ሰወየ ልብ ውስጥ ማን ያውቃል በነጻ ልሰናበትም እችላለሁ የሚል የተስፋ ቁራጭ ጨርሶ እንዳልጠፋ ገባኝ። መፈለም የምትለዋ ቃል ዘመን ከጥቅም ውጭ ካደረጋቸው ቃላት አንዷ ናት አንድ የጠላት ፈረስ ጦር ሜዳ ላይ ቆሞ ሲገኝ ብዙ ማራኪዎች ይቫሙታል። አባቴ የቀይ ዳማ ሲሆን አማ መ ው ር ር አ አ ያው አንደባትሪ ቦግ ብሎ የሚታየው ሽበታቸው ነበር ከአማረ በተቃራኒ ለፖለቲካ ያለው ስሜት በጣም የቀዘቀዘ ነው አማረ የቢሮ ሰው ሲሆን የተፈጥሮ ሰው ነው ከትምርት ቤት ውጭ ያለውን ጊዜውን ያሳለፈው ከል የማያንስ ፍቅርና ጊዜ ለሚሰጣቸው የጓሮ አትከልቱ ነበር ማለት ይቻላል። አንድ ሰው በእንግድነት ወደ አንድ ከልል ገብቶ መኖር መንዳት የሚቸልሷባት ሀገር ነበረች ኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን መግዛትና አንዳንድ ሰዎች ሕያው ለመሆን ካላቸው ፍላጎት የተኮሣ ያሳደጉት ልጅ ናስ በረክፊ ያደርጋሉ ልጅ ላደገበት የሚከፍለው ዋጋ የአሳዳጊውን መ ሙሰቀን ታምሩ ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ የሆነው በዚህ ድ ነው። ከኒህ መካከል ራስ ጎበና ዳጨ የልፍኝ አስከልካዩ ፊታውራሪ ኢብሳ የንጉ ገንዘብ ጠባቂ ባልቻ ሳፎ በጣልያንና በሩስያ የኢትዮጵያ ልኡክ የነበረው ገነሜ እና የአድዋ ሰማእት ፈታውራሪ ጫጫ ይጠቀሳሉ ንድ ቀን ወደ አንዱ ካህን ሄጄ ታሪኬን ከጅማሬው እስተ ፍጻሜው አጫወትኩት እሱም ንስሀ ሰጠኝ ስምህ ዘካርያስ ይባል እንጂ ቤራግባን ተብለህ አትጠራ የእናትህ ስም መርኬዛ የሚስትህ ስም ማርያም ዘመዳ የወንድምህ ስም አብርሃም ይሁን አለኝ የሚል ነው በኃይለሥላሴ ዘመን ይደረግ የነበረው ከዚህ ይለያል። በተለይ የሻእቢያ ምሁራን በዚህ ቀዳሜ ናቸው እኒሀ ምሁራን ስም ማስመጥ በዋናነት እምነትን መሠረት ያደረገና በሁሉም ሀገር የደረሰ ሁሉንም ያሳተፈ ሆኖ ሳለ ያማራው ገዥ መደብን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ቤተከርስትያንን ብቻ ተጠያቂ አድርገው ሊያቀርቡ የሚለው የጥንት ዘፈን የሚጠቁመው በዚያ ዘመን የነበረው የስም ቅያሬ በዋናነት የእምነት ጣጣ ያመጣው መሆኑን ነው ሽግግሩ ከአረሚ ፔገን ስም ወደ ክርስትና ስም የተደረገ ሽግግር ነው ነገሩ በተነሣ ቁጥር ቤተከህነትን ብቻ ነጥለው የሚወቅሱ ሰዎች ያጋጥሙኛል ተገቢ አይደለም እስልምናምኮ የትውልድ ስምን አስቀይሯል። በራብና በቸነፈር የሚረግፈው ከአሜን ባሻ ገብረአግዚአብሔር በሚነግረን መጠን የጥጋብ ታሪከ ኖሮን አያውቅም በየዘመኑ ወደ ሀገራችን የመጡ የውጭ ሀገር ጎብኝዎችን ማስታወሻ እንዲሁም በሀገራችን ጸሐፊዎች የተጻፉ ዜና መዋአሎችን ስንመረምር የምንደርስበት ድምዳሜ ኢትዮጵያ የእጥረት ሀገር መሆኗን ነው ማርና ወተት ደብልቀው ገላቸውን የሚታጠቡ ጌቶች መኖራቸው የገባሩን ሕዝብ የድኸነት ታሪከ አይሸፍነውም። ከምኒልክ ፈረንጅ ሎሌዎች አንዱ የነበረው ሙሴ ር የዘመኑን የአንጦጦ ካህናት ምድር ትዞራለች የሚለውን ባይንሳዊ ሊያስረዳቸው ሲሞክር ሊቀበሉት አልፈለዮም አንድ ቀን በጊዜው ስመጥር ከነበሩት ሊቃውንት አንዱ የሆኑትን አለቃ ለምለምን ሊጠይቃቸው ወሰነ ለምለም ቤት አንተም ይህ ዓለም አይዞርም ትላለህ። ጨዋ ዜጎቹ የራሳቸውን ገመና ማስደፈር እንደማይፈልጉ ሁሉ በዕውቀቱ ሥዩም ልቀንጭበው ዐጹ ቴዎድሮስ አንድ ቀን አንድ የሚያምኑትን ዘበኛ ይዘው አልባሌ መስሰው ከጨሰመ በኋላ በሠፈሩ ይዞሩ ጀመር። የቐጽት ሓላ ሰው ይ መንገድ ከተደፈረባቸው ባ ብት ሰዎች በፈ ሰው በዜህ ዋል። የዛሬ ዘመን ሰው በዘመቻ ጊዜ እንኳ የጭንገረዶቻቸውን አስከትለው ከሚዘምቱት የድሮ ሰዎች የበለጠ አለሌ ስለሆነም አይመስለኝም። በተለመደው ዐማርኛ አንድ ሰው ወንድ ነው ሲባል ጀግና ነው ልበሙሉ ነው ማለት ነው ከአለታት አንድ ቀን ወደ ጦርሜዳ ለመዝመት የተዘጋጀ ካህን ወግሯልኝ ዜማ ወግጅልኝ ቅኔ ወንዶች በዋሉበት መዋሌ ነው እኔ ብሎ ተቀኝቷል። ከአሜን ባዛዝር አንድ ሰው የሌላውን ግለሰብ ገመና ለመድፈር ሲሞክር ራሱን እየገለበ እንደሆነ አይረዳም ሰዎች በማጀታቸው ተሸሸገው ዱቄት መቃማቸው አንዲሁም ያሻቸውን ዐይነት ግብረሥጋ ማድረጋቸው የራሳቸው ጉዳይ ነው። ከአሜን ባሻገር የሆነው ሆኖ ሴቶቹ ግብሩ አንድ ቀን ሳይጎድል ያን ያሀል ጊዜ ከጥቅምት እስከ የካቲት ያን የሚያክል መንገድ ከአንጦጦ እስከ አድዋ ሰራዊቱን መመገብ መቻል ከባድ መስዋአትነት ነው። ጣድቄ በአድዋ ጦርነት ላደረገችው አስተዋጽኦ ከምኒልክ እጅ ሸልማትና የወይዘሮነት ማእረግ ተቀዳጅታለች ያገራችን ሰው የባለሙያን የሙያ ፍሬ የሚወደውን ያከል ባለሙያን አይወድም ነበር ጎራዴን የሚያከብረውን ያክል ጎራዴን ቀጥቅጦ የሚሠራውን አንጣሪ አያከብርም እንዲሁም ባለፍ ገደም ካልሆነ በቀር ያገራችን የቤተክህነት ጸሐፍት ሥራየ ብለው ያዝማሪን ታሪከ አይጽፉም ኅሩይ ወልደ ሥላሴ የሕይወት ታሪከ በሚል መጽሐፉ የቀድሞ ትልልቅ ሰዎችን ታሪከ ሲጽፍ ላመል ያከል ያንድ አዝማሪም ሆነ ሠዓሊ ታሪክ አልጻፈም ስለዚቸ ድንቅ አዝማሪ ትንሸ ዘርዘር አድርጎ የጸፈ ሃኪም ሜረብ የተባለው ፈረንሳዊ መገገደኛ ነው ሴቶች በጦርነት ውስጥ የተለመደውን ሥጋዊ ደስታ በመስጠትም ያገለግሉ ነበባር። ነገሩ እንዲህ ከሆነ ዛሬ በሰላሙ ጊዜ ተወዳጅ የሆነው ምግባችን ከአለታት አንድ ቀን የጦርነት ፍሬ ነበር ማለት ነው። አንዳንዶች ሰወን ላች የሚለውን ጠቅሰው ምኒልክ ሰላማዊ ነዋሪ እንደፈጀ ራሱ መስክሯል ይላሉ በተጠቀሰው ደብዳቤ ውስጥ ሰው የሚለው ቃል ሰራዊት የሚል መጹ ነው ያለው ደብዳቤው በተጻፈበት ዘመን የነበረውን ዐማርኛ ስንመረምር በደንብ ግልጽ ይሆንልናል ዘመቻ ሲጽፍ ዐጹ ለምሳሌ አለቃ ገብረሥላሴ ቴዎድሮስ በሸዋ ስላደረገው ቴዎድሮስም ከበጌምድር ተነሥተው በግስገሳ መክ ን ቁ ደ ፁ ወጊያ ተዋጉ። ባንድ ወቅት ስለሐረር አንድ ቀልድ ሰምቸ ነበር ጥቂት ሰዎች ተሰብስበው አቶ መለሰ ዜናዊ ዘንድ ይመጡና ሐረር ውስጥ ቆሞ የሚገኘው የነፍጠኛው የራስ መኮንን ሐውልት ፈርሶ በቦታው የአሚር አብዱላሂ ሐውልት ይቁም የሚል አቤቱታ ያቆቀርባሉ መለስ ትንሸ አሰብ እደረገና ጥራስ መኮንን ሐውልት ማፍረስ አትቸሉም ነገር ግን በራስ መኮንን ሐውልት ላይ አሚር አብዱላሂን ማፈናጠጥ ትቸላላችሁ ብሎ መለሰላቸው ይባላል ቀልዱን እንደሰማሁት ይህ የሐረር ሕዝብ እምነት አንጂ የመለስ ሐሳብ የሚያንጸባርቅ ቀልድ አይደለም አልሁ። ዐማራ ሲመጣ ሰው የገደለ ይገደል የሚል ፀዋጅ አመጡና ርስበራስ መተላለቅ ሆኖ ነበር ይህ አንቀጽ ፕገደለ ይገደል የሚለውን ሕግ ከዐማራ መምጣት በፊት በሐረር አይታወቅም ነበር የሚል ታሪከ ለመፈብረከ የተጻፈ ለመሆኑ አያጠራጥርም ታሪከን ስንመረምር ግን በጥንቲቱ ሐረር የነበረው የፍትሕ ሥርዓት ከሰሜኑ የኢትዮጵያ ሥርአት ጋር መሠረታዊ ልዩነት እንዳልነበረው እንገነዘባለን። ለምሳሌ በአሚር አህመድ ዘመን አንድ ነፍስ ያጠፋ ሰው በሟች ዘመዶች አንዲገደል ይፈረድበት ነበር። ግቺ በጨለንቆ ጦርነት በአሚር አብዱላሂ በኩል የተሰለፈው የኦሮሞ ሶማሌ ኢሳ ሀረሪ አና ግብጽ ተወላጅ ወታደር ተደማምሮ ባጠቃላይ ከአራት ሺህ የማይበልጥ ሲሆን በጦርነት የወደቀው ከግማሽ በታች መሆኑ በታሪክ ተመዝግቧል በምኒልከ ዘመን የውጭ ሀገር ጎብፒዎች የሐረርን ሕዝብ ቁጥር አምሳ ሺህ ገምተውታል ከዚህ ውስጥ የሞተው አንድ ሺህ ገደማ ነው ከዚህ ከአሜን ባሻር የጣያንስ ጉዳት እአገኳ በማስገበሩ ዘመቻ ወቅት ከፋና ወላይታም ሰባቸው ቢሆኑም የምኒልክ አስከፊ በደል ማሳያ ተደርጎ በብሔርተኛች ረጠው አርሲ ነው። ይህ ጸሐፊ የምኒልክ ሰራዊትን ጭካኔ ማጋለጥ የሕይወቱ አንድ ትልቅ ተልእኮ አድርጎ የሚቆጥር ሰው አንደመሆኑ መጠን ጠት ቆረጣው ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ ሳይመዘግብ አያልፈውም ነበር ጄልየ ቦረሲ የተባለው ሌላው በወረራው ዘመን የነበረ የፈረንሳይ ጎብኝ ከአርሲ ዞመቻ በኋላ የወቅቱን አባ ሙዳ አነጋግሯል። ስለዚህ በየትኛውም አግባብ እንዲህ ዐይነቱን ዐቢይ ዜና ሰምቶ ሲያልፍ የሚችልበት ምከንያት አልነበረም እንድያውም ቦረሊ በመጽሐፉ ምኒልክ በአርሲ ጦርነት ወቅት አንድ ባስገባሪው ሰራዊት በኩል የተሰለፈ ወታደር ወታደሩ ብሄሩ አልተገለጸም የወደቀ አርሲ ሲሰልብ አግኝቶ ሞት እንደፈረደበት ዘግቧል። መቸም በሰናድርና በወጨፎ አምስት ሚሊዮን ሕዝብ መጨረስ እንደማይቻል ለማወቅ ፈላስፋ መሆን አይጠይቅም ይህንን ቀላል እውነት ለመረዳት ጥቂት በዕወቀቱ ሥዩም የኦሮሞ ሀገር ሐዋርያ ደ ሳልቪያክ በወቅቱ የኦሮሞ ምድር በድርቅ ፈንጣጣ እ ረሀብ አካባቢው መመታቱን አስታውቦ በተለይ በወቅቱ የተከሰተው የከብኾ በሸታ የነዋሪዎች ዋና ምግብ የነበረውን ወተት እንዲጠፋ ማድረጉን ተርኳል ይሄው ጸሐፊ ወረድ ይልና የደቡብ አርሲዎች ከሰሜን ወንድሞቻቸው ጋር እምብዛም የጋራ ዓሳማ አልነበራቸውም ወረርሸኙ በህዝቡ ሳይ ያደረሰው ፍጅት ተባብሮ የመነሣትን እድል አምክኖታል ይላል ከላይ ሩሲያዊው ወታደር የጠቀሰው ፀከሠፀ በጊዜው የከኒህ ከሰተቶች ጋር ተጣጥሞ ሲታይ ትርጉም ይኖረዋል። ከአሜን ባሻገር ከግዛቴ ውስጥ አንዲት ሀገር አለች። ገብረሥላሴ ወልደአረጋይ ታሪከ ዘመን ዘዳግማዊ ምኒልከ የተባለውን መጽሐፍ የጻፈ ሰው ነው የምኒልከ ደብዳቤዎችንና አዋጆችን የዚህ ሰው ሥራ ውጤት ናቸው ምኒልክ የመጀመርያዎቹን ምኒስትሮች በሾመ አለቃ ገብረሥላሴን የጽሕፈት ምኒስትር ብሎ ሹሞታል። በሌላ በኩል ግን ሰው ሃያ አንድ ዓመት ካልሞላው ካቲካላ በደረሰበት አንዳይደርስ የሚባልበት ሀገር ፕነጻነት ሀገር ተብሎ መቆጠሩ አናደደኝ በልጅነቴ አባቴ ጠላ ቤት ሲሄድ በሰላሙ ጊዜ ጃንጥላውን በጠቡ ጊዜ ከዘራውን ተሸከሜ እከተለው ነበር። አሜሪካ ውስጥ ጊዜ የለም።