Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ነ አዲስ ዕቃ የሚቀ የርላት ሲኞር ካርሎ ቤርናርዲኒ ጋራዥ የመኪና ሞተር አዳሽና ጠጋኝ ነው።እንደ እንጨት ተሰባሪ ነው። ያው ሁልጊዜ የምናየውና የምና ውቀው ነው። የያዝናትን ብቻ ስሙኒም ትሁን አራት ፍራንክ ግፋ ቢል ሽልንግና ብርብር ጣል ጣል አርገን መሰስ ነው።ታዲያ ለእንዲህ ያለው ጊዜ ደህና ዕድርደህና ማበር ቢኖረን በየወሩ የምንከፍላትን እየከፈልን አደጋ በመጣ ጊዜ ኮርተን እንረዳዳበት ነበር ። የማማው ላይ ባሕታዊ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ሳይፈጽሙ መንግሥተ ሰማያትን መመኘት ከንቱነት ነው። ሠራተኞች ጥንካሬ የሚያገኙት አንድነት ኖሯቸው ማኅበር ሲመሠ ርቱ ነው። ዋናው ነገር ግንልባዊ ፈቃድና እውነተኛ ጽኑ ዓላማ ነው ። በቁማችን እየሰማን ቀስ በቀስ ልሰውና ግጠው የሚጨርሱን ግን አሉ። እነ ማን አሉ። ማ ቀረ ብለህ ነው። እንዴት እሚገርም ነገር ነው። ድሮውንም ቢሆን ሁላችንም ከውቀት እጦት ነው። አሁንማ ጉዳዩ እየገባን ነው። አለማወእ እያለ ሁለዜ እንደ ተን ገበገበ ነው። ያዩትም የሰሙትም እውነት ነው። ሰው ኑሮ ከፍና ዝቅ ማለት ይኸው ነው። ከሸራ ሻንጣው አንድ ኮት አውጥቶ ወደ ምርኮኞቹ አካባቢ ተመለሰና እንድ ምርኮኛ ለማነጋገር ፈልጌ ነበር። ምን ታነጋግረዋለህ።ያሸነፈውን የሚገል ዐውሬ ነው። ይኸነዬ አንተ ተማርከህ ቢሆን እግርተወርች ታስረህ ነበር። ለቀባሪው አረዱት አሉ ።
ምነው። ሰው ተከትሎሁ ኖሯል እንዴ ። መሰንበቻ ውን አንድ ነቃ ያለ ሰው ከየት አባቴ ባገኘሁ ሲሉ ነበር ። እኔም የሰው ውለታ የምረሳ ሰው አይደለሁም አሉ ቀኛዝማች ወደ ኋላ ለጠጥ ብለው። ነቃ ያለ ሰው ጥሩ ነው። ደሞ በንዲህ ያለው ክፉ ሰው ኩነኔም የለ ። ወደ ቤት ገባ ። ልኬለሽ ዝም አለች ። አሉ ቀኛዝማች ። ቢሆንም ካለ ሰው እሚሆን ነገር የለም ። አሉት ቀኛዝማች ። የሰው አገር ሰው ጢሻ ውስጥ አስተኝቼ ካሁንአሁን ሰው ያየው ይሆን ። አለያም አብሮት ያለው ሰውዬ ብቻ ከሞተ ምንዳዬ ሰው ገደለ ነው እሚባለው ። ይኸ ደሞ ጥሩ ነው። ወሮ ደጅ ይጥኑ ይሀን የሣር አምባ ሰው ልጠይቀው ይሆን። ወይዘሮ እልፍ ይከንዱ ካንጀት ጠብ በማይል አጉል ደስታ ውስጥ ውስጡን ይቦርቁና ምንዳዬ ቤት ሲገቡ ደግሞ ሐዘን እን ዳንገበገበው ሰው ያባይ እንባ ያነባሉ ። ይኸ ደሞ ለማ ይሆን። ሽ እንዲህ አሳብ ያለው ሰው መስሎሃል። ተለዋዋጩ ስሜታቸው ወሰድ መለስ እን ደሚያደርገው ሰው አቅበጠበጣቸውና ሳያስቡት ወደ ምንዳዬ ቤት ። ምነው ዛሬ ወደኛ ቤት ብቅ አለማለትሽ ልጄ ። መገን የኛ አገር ሰው በሚ ባ በማይረባባው ሁሉ እንዲያው ማ ይሆን። የኛ አገር ሰው ይሆን ይሆን። ምንዳዬ እንደ ምንም ከራሱ ቀና ብሎ ሰዎቹን ሲመለከት የሚያ ውቀው የሣር አምባ ሰው በማየቱ አቶ ጀማነህብሎ በተዳ ከመ ድምፅ ተጣራ ። ምንዳዬ ነኝ አለ በታፈነ መሳይ ድምፅ ቁ የማ ምንዳዬ። የኛ ምንዳዬ ። ምንዳዬ አ። እንዴ። አሉት ወደ ምንዳዬ መለስ ብለው ። ይኸ ሰው የኮን አምባ ሰው መሆኑ ተታወቀ ጉድ ይፈላል አሉ ራሳቸውን እየነቀነቁ ። ያንን ግን ሰው ሁሉ ይየውናየሚ ቀው ሰው ከተገኘ የየት አገር ሰው እንደሆነ እንስማፍእንደሆነ ይሆናል ብልው ሰዉን ልመቀነስና እሳቐውም ገለል ለማለት ወደ ቤት ሲገቡ ቸርነትን ጠርተው ልብቻው ሹክ አሉት። ጤናም አደለች እንዴ ይቺ ሴት ምነው ዝም ብትል ሲሏት ደግሞ ጸጥ ትላለች ። ምንዳዬ። ይኸ ሴትሴቱ ምንም አያረግልኝ እስቲ ደህና ደህና ጐበዝ ከደይ ጥሩ ብለው እንዳዘዙ አራት ሰዎች ተከታትለው ገቡ። ይኸ አገልግል የማነው እያሉ ነዋ አንቺ ታዲያ ምን አልሻቸው። ገና ዛሬ ምሰሽ ቀብረሽኝ ከ እኔ ደሞ ሰው አገኘሁ ብዩ። የየት አገር ሰው ይሆን ይሆን። ዶህና ነኝ የለም እንዴ ። ደሞ ሰው ነህ ብዬ መምጣቴዩ ። ምነው ። ኘ የገቡትም ምዕራፍ ፀሥራ ሰባት ሣር አምባ የዋለ ሰው ወደ መምሬ ተክለ ጊዮርጊስ ቤት ጐራ ብሎ የሰማውን ሁሉ ነግሯቸው ሳለ ልብ ብሎ እንዳላዳመጠና በምን ግዴ እንደሰማ ሰው ማን ነው የሞተው። የኛ አይደለም እንዴ። አገልግል እንደ ሰው እግር አውጥቶ ይሔድ ጀመር እንዴ ። አንዱን ትቼ አንዱን ሆነዬ አንድ ቀን ምን አረግ እንደሁ እንጃ እሱው ቤት ሔጄ ስናወጋ ይቺ የምንዳዬ ጎጆ ትልኡን ቤት ግርማ ሞገስ አሳጣችው ያያት ሰው ሁሉ ይቺ ቤት ማማሯ እያለ ያወ ራል ብሎ የማይሆን የማይሆን ነገር ቲያወራኝ ጊዜ ታዝቤ ዝም አልኩ። ካሥር አፈሣ አንድ ምንዳዬ ይበልጣል። ምነው እቴ። አሁን የኛ አገር ሰው ነው ሆዱ እሚገኘው። ምነው ይኸን ያክል። እስቲ የሰው አገር ሰው አደል ባይልለትና መዘዘኛ ሰው ቢገጥመው ነውዬ ላንድ ራሱና ለቤተሰቡ ፆባቱ ርስት ይበቃው ነበር ። የለም እንዴ። አንተ መቼም ኣሳበቢስ ነህ ሰው እንዴት ቆሞ እጁን ይሰጣል ምነው። ደሞ ይኸን ያክል የት ዐውቆበት። አይ ያንቺ ነገር እኔ ደሞ ምኑን ዐውቄው እቴ ብለው ወደ ምንዳዬ ሔድ አሉና እስቲ በርታ በርታ በል ልጄ። አለ አንድ ሰው ከውጪ። አለ ምንዳዬ ። አሁን እዚህ ላይ ሰው ተቀምጦ በማለት ሁለት ሦስት ቀን ያዘኑለትን የሽንት ቤት መጸዳጃ ም ተጠቀሙበት ። የሰው አገር ሰው ነው እያለ ነው መሰል ሰው ተተግኖ ሲንቀባረርብኝ ምን ላርግ ። አለ ምንዳዬ። ቁ ፍ ቸርነትና ምንዳዬ የተገናኙት ቀኛዝማች ቤት በሎሌነት ነበር ። ምንም እንኳ ቸርነት ሣርአምባ በመግባት ባንድ ዓመት ቢቀድምም ቀኛዝማች ቤት በሎሌነት በማደር ግን ምንዳዬ በመንፈቅ ይቀድማል ። ቀኛዝማች ቢወዱትም ይኸን ልጅ አትበድሉት የሰው አገር ሰው ነው ከማ ለት አልፈው እንደ ምንዳዬ ምስጢር ነክ መልዕክት አይልኩትም። በእንዲህ ያለው ጊዜ ዕድሜ ለልኬ ብሎ ምንዳዬ ቤት ዘው ይላል ። በጣም ታማኝ ሰው ነው። ሰዉም ሰው አያረገን አለ ምንዳዬ በረዢሙ እየሣቀ። ደሞ ይኸን ያክል ሙያ። ሙ ከቀኛዝማች ቤት አካባቢ አንድ ሰው ጉብታ ላይ ሆኖአብዬ። እነ ልኬለሽ እንጨታቸውን ተሸክመው ወደ ቤት ሲመለሱ እነ ምንዳዬ እየተከተሉ ከተመከረ በት ቦታ ደረሱ ። ሙ ምዕራፍ ሠላሳ አራት ምንዳዬ በዕለቱ ከቀኛዝማችና ከአቶ ወርቅነህ መዘውር ጋር ስለ ዋለው ውሎ ሲያወራላቸው አንዳንድ ቀን ደሞ እሚያሯሩጥ ነገር አለባቸው አለች ልኬለሽ ። ደህናም ሰው አልነበርሽ እንዴ ። እነ ልኬለሽ እንጨታቸውን ተሸክመው ወደ ቤት ሲመለሱ እነ ምንዳዬ እየተከተሉ ከተመከረ በት ቦታ ደረሱ ። ደህናም ሰው አልነበርሽ እንዴ ። እነ ቀኛዝማች ወደ አውቶቡሱ ሲጠጉ አብዛኛው ሰው ገለል አለላቸው። ምዕራፍ ሠላሳ ስድስት ተት የቀልቡ መሸፈትና መጣሁ እያለ ወደ ወሮ ደጅይጥኑ ቤት ጐራ የማለቱ ነገር ይቺ ባላገርኮ በፍቅር አናወዘችው የሚለ ውን የቤተሰቡን ወሬ አጠናከረው እንጂ እንዳሰበው ሊሸፈንለትስ አንድ ቀን ላቀች ከተገዛላት ልብስ መኻል ደማቅ ሰማያዊ ቀሚ ስና ቢጫ ሹራብ ለብሳነጭ ተረከዘ አጭር ጫማ አድርጋ ወሮ ደጅይጥኑ ፊት ስትቆም ባለባበስና በወጣትነቷ እየቀኑ ፈገግ አሉና ተዋል አደር ደሞ ስንትና ስንት አለ ጎና ሙያሽንና ጣምናሽን ታያቀው ይኸን ያክል የሆነ ሰንበትበት ብሎማ እጁ የዶለሽለት እረ ተይኝ እቴ አሉ እየሣቁ። ሙ ምነው ሰው እንደሌለው ሰው ብቻሁን መሔድሁ። ከቁርስ በኋላ ና ደሞ ወደኔ ቤት እንሒድ አሉት ወሮ ደጅ ይጥኑ ። ምነው ልጄ። ምዕራፍ ሠላሳ ዘጠኝ ምንዳዬ አንድ ሁለተዬ ቀኛዝማችን ተከትሎ በሔደበት ጊዜ ባየው የከተማ ሁኔታ በጣም በመገረሙ ሰውዬው ወጣ ባሉ ቁጥር ምነው ና እንሒድ ባሉኝ በማለት ተከትሎ ለማየት በጣም ይጓጓ ጀመር። በሁለቱ ቤቶች መካከል ሲመላለሱ ቀኛዝማች የምሠራው እዚህ ውስጥ ነው ብለው ያሳዩትን የም ክር ቤት ሕንፃና ይኸ ደሞ ያጤ ምኒልክ ቤተ መንግሥት ነበር ብለው የነገሩትን አካባቢ ሲመለከት ምነው አንድ ቀን ገብቼ ጉዱን ባየሁት ይላል ። አሁን ይኸ ሰው እዚህ ባይኖር ወይም ሌላ ዘበኛ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ጉድ ፈልቶ ነበር። ቀኛዝማች ምንዳዬን አስከትለው ወደ ቤት እንደገቡ ከ ቸው ጋር ተሳሳሙ ። ፈንጠር ብላ ተቀምጣ የቆየችው ሸዋርካዊቭ ቀኛዝማች ሲገቡ ዝም ብላ በመቆሟ ምነው ዝም ብለሽ መቆምሽ ልጄ። ሰሙ ቀኛዝማች አለ ሞገስ አቶ ወርቅነህ ቤት ተቀምጠው ሲያወሩ። ዝም አላችሁት እንዴ ታዲያ። አንድ ቀን ወይዘሮ እልፍይከንዱ ሸዋርካብሽን አስከትለው ዘመድ ጥየቃ እንደሔዱ ቀኛዝማች ባጋጣሚ ወደ ቤት ይመጣሉ። ዛሬስ የልቤን ተናግሬ ይለይልኛል ብሎ ከቀኛዝማች ፊት ቆም እንዳለ ምነው ይኸን ሰሞን ደህና አይደለህም እንዴ። ትዕግሥት ያለው ሰው ጥሩ ነው። ዋ ካገር መውጣት ዋ የሰው አገር ሰው መሆን። ደህና ሰው አልነበርክም እንዴ። እሱ የእርሻ ሰው ነው ። ይህን ያህል ጊዜ የሰው እጅ እያዩ መኖር ቀላል አይምሰልህ ። እኔ ደሞ የምን ቤት እኔ ዝም ስል ሴትዮዋ እ ንም ማየት አለብሽ ንዳይቀየሙ ብዬ ነዋ። ተንግዲህማ ነግቶልኛል እያደር ደሞ አቅበታለሁ እንዳሉ ላቀች ትዳርዋ ሠምሮና ኑሮዋ ተሟልቶ ሁለተኛ ልጅዋን ወልዳ ስታጠባ ሞገስ አምባቸው ትዳሩ ተቃንቶበቀድሞ ሚስቶቹ ፊት ከራሱ ቀና ከልቡ ዘና ብሎ ከናንተ የምትበልጥ እንጂ የምታንስ አላገ ባሁ እያለ ሲኩራራ አቶ ወርቅነህ መዘውር እንዴት እኔ እያለሁ ባጣ ቆየኝ ፁና ትጠቃለች ካስቀመጡም የሚያስፈልጋትን ሁሉ ሰጥቶ ነው እንጂ እገጠርም እከተማም ሚስታቸውን አቅፈው ይቺን አረጓት በሚል ሰበብ የራሳቸውንም ጥቅም የሚያካብቱበት የሽር ክና ቡና ቤት ከፍተው ትርፍ መብላት እንደ ጀመሩ ሸዋርካብሽ በደማቅ ጨርቅና በብልጭልጭ ጌጣጌጥ አምራ ካንዱ ቡና ቤት ወደ ሌላ እየተዘዋወረች በመሥራት አስደሳች መሳይ አፈሣም ቀኛዝማች ከርሞ ለሚያደርጉት የፓርላማ ምርጫ ውድድር ዝግጅት ቀደም ሲል ሣርአምባ ሔደው በነበረበት ወቅት አገልግሉ ከልጅ ተነጥቆ መወሰዱን በመግለጽና ያን ጊዜም ቢሆን ከፊታቸው ገለል ያለው ነገሩ ሳይጣራ ተናደው እንዳያንገላቱት በመ ፍራት መሆኑን በትሕትና ገልጾ በሽማግሌ በመታረቁ በሠራው ተንኮል ሳቢያ የመበርገግ ስሜትና ሥጋቱ በጣም ተቃልሎ እንዴ ልቡ በመኖር ላይ እንዳለ ምንዳዬ በደብዳቤ ከሚነገር የናፍቆት ሰላምታና በዓይነ ሥጋ ለመገናኘት ያብቃን ከሚል የሩቅ ምኞት ተንግዲህስ እንደልቤ አይቻቐው እመጣለሁ ያመት እረፍት ፈቃዴም ተጠራቅሞልኛል ብሎ የመሔጃውን ዕለት በማሰላሰል ላይ ሳለ ቀኛዝማች በላይነህ ታፈሰ በሕድሩና በሞገስ አምባቸው በኩል አስፈትሸው የገጂዚትን የሠ ሙ ራች ላንድ ሮቨር መኪና በምንዳዬ ቦጋለ እያስነዱ ቅዳሜ ሰባት ሰዓት ላይ ሚስትና ልጆቻቸውን ይዘው ማጀቴ ከተማ ሲገቡ ገበያተ ኛው ሁሉ ጉድ አለ። እኔኮ አንድ ተራ ሰው ነኝ። ምንዳዬ እኮ መጣ። ምንዳዬ ደስ አለው ። ቀኛዝማች አንድ ቀን ባገኙህና ባሯሯጡልኝ ሲለው ምንዳዬ ሙ እኔ የተለየ አልያዝኩ። የተላከባቸው ሰዎች አንድ ወይም ሁለት ሰው እያስ ከተሉ መጡ። ቀኛዝማች ምንዳዬ ቸርነት አፈሣ አቶ ወርቅነህ ወሮ ደጅ ይጥኑ ወሮ እልፍይከንዱ ልኬለሽ አረጋሽ ላቀች ሸዋርካብሽ አስካደች ሞገስ አምባቸው መምሬ ተክለጊዮርጊስ ሠዐረ ሲኞር ካርሎ ቤርናርዲኒ አማረ ንጋቱ ዋሲሁን እርም አይቀሬ ሚካኤል ጊዮርጊስ ሃጃ ፈጅ አዲስ አበባ ማጀቴ ዞን አምባ ሣርኣምባ ደብተራ ጠንቋይ ዘማዊ ዋልጌ ሠራተኛ ገበሬ ወታደር ተማሪ ሁሉም ታመሱ ። ለካ ይኸ ሰው እብድ ነውና። የወሮ እልፍ ይከንዱ ሐሳብ ከቅናት ወደ ሥጋት ከራሳቸው ጉዳይ ወደ ምነው ጠፉና በመጨረሻም እሂህ ሰውዬ አንድ ነዢ ሆነወብኝ ይሆን አምላኬ። ብሉ ተጣራ አንድ ሰው። ምንዳዬ ዝም ብሎ ቆየና ካንተ ሌላ የመጣ የለም እንዴ።