Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ንግሥቲቱ በወርቅ የተጠረዘውን የከተማይቱን መስተዳድራዊ ደንብ ትሰጭኝ ዘንድ ፈቃድሽ ይሁንልኝ አልኩበጄ እነካው ዘንድ የማይቻለኝን የወርቅ ንክር መጽሐፍ ተቀበልሁከዚህም በኋላ እንደልቤ ወዳሻኝ አንቀሳቀስ ዘንድ ጉልበት አገኘሁ በለመለመው ሜዳ ላይ ነጫጭ የለበሱት መዘምራን ከአዕዋፋትና ከዛፎች ጋር እያሸበሸቡ «ውዳሴ ዘመዴ የሚባለው ቦታው አዚህ አይደለምተራሮችና ሸለቆዎች ድንጋዮችና ውሃዎች ሳይቀሩ ከዘማርያኑ ጋር በህብርት ያዜማሉአቤት እንደምን መታደል ነው። የዛሬ ዓመት ኛ ከፍለ ጦር ሲነሱ ከበጀት ውጭ ብዙ ሕዝብ ምጽዋቱን ለመቀበል ሲጠባበቅ አየሁ እኔ ግን ዝንጀሮ የሚገድሉ መስሎኝ ነበር በኋላ ግን ያ ሁሉ ተኩስ ወደመኪና አንጫንም ያሉ መነኮሳትንና ዲያቆናትን ለመግደል የተተኮሰ መሆኑን ሰማሁ ብዙዎቹ መነኮሳትና ዲያቆናት በመኪና እየተጫኑ በአጠገባችን ሲያልፉ ወደ አዲስ አበባ ሳይመጡ አራት ዓመት ቆዩከ ዓመት በኋላ ሠራዊታቸውን አስከትለው በእግር ጉዞ ከሲዳሞ አዲስ አበባ ደረሠ። ትዳር ጨዋታ ነው። ትኋንና ምስጥ ለመከላከል በሚል ግድግዳው በምንም አይመረግም ባህላዊ ቤቱ የውስጥ ከፍሎች የሌሉት ልቅ በመሆኑ የቤት ውስጥ የመገልገያ ቁሳቁስ ከቆጥ ላይ ይሰቀላሉ። ከብሔረሰቡ ጋር ሌሎች ብሔረሰቦች አብረው ይኖራሉ በ ዓም በተደረገው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት የብሔረሰቡ ሕዝብ ብዛት ሺ ነው። ማዕከላዊ አስተዳደሩ የተለያየ ሥልጣንና የሥራ ድርሻ ያላቸውን አስፈጻሚ አካላትን የያዘ ነው። ከበቆሎና ከገብስ ዱቄት የሚሠራ ሆኖ ቅመማ ቅማምና ቅቤ በማጣፈጫነት ገብቶ የሚበላ ጣፋጭ ምግባቸው ነው።ጐፋዎች በነባሩ ባህላቸው ከቆዳ ከሌጦና ከጥጥ የተሰሩ አልባሳትን ይጠቀሙ ነበር። ማሰለጠኛ ተቋም ባለቤት አድርጉት ብሷል አድራች ደረጃ ከፍ ብሎ ከናአሬት አረ አመ ቅና ንአለቃጣ የኛ ትምሕርት ቤት ፊት ለፊትይገኛል ጋ ፎቅላይ ይገል ስልክ ዐ ስልከ ዐዘ ቢ ዐ ዐዝ ነዐ ይህ የአዲስ የውስጥ ማስታወሻ ነው።
አንቺ ነሸ ህመሜ እያለ ኑሮውን በብቸኝነት የሚገፋው የ ዓመቱ ጎልማሳ በየ ዓመቱ እየመጣ ቃል በተገባቡበት ሐምሌ መናፈሻ ዘልቆ ሰላምን አስቧት ይሄዳል ታሪኩን አስኪ የነበሩ ያውሩ የተናገረው ተፈራ ግርማ ሠላሜ አንቺ ባትኖሪም ከጎኔ ሁሌም አለሽ ከአጠገቤ ታትመሻል ከልቤ እያለ ኑሮውን እየኖረ ይገኛል የአዲስ አበባ የመጀመሪያው የሕግ ጋብቻ ሰንደቅ ዓላማችን ጋዜጣ የካቲት ቀን ዓም እትሙ ስለመጀመሪያው የሕግ ጋብቻ ይህንአስፍሮ ነበርበዓለም ላይ ጥላውን ጥሎ የሚኖረውን የሞትን መቅሰፍት አሸገፎ የሰው ልጅ ነዋሪነቱን የሚያጸናበት ወገኑን የሚያበዛበት ስለሆነ ጋብቻ ከሁሉ የከበረ የአምላከ ስጦታ መሆኑ የታወቀ ነውትውልድ ሲያልፍ ትውልድ ይተካል ማለት የሚቻል በጋብቻ ነው በማንኛውም ምከንያት ጦርነት ከተነሳና ብዙ ሕዝብ ካለቀ በኋላ በሞቱት ስፍራ የሚተካ ሕዝብ የሚገኝ በጋብቻ ነው ጋብቻም ይህን የመሰለ ጥቅም ለመስጠት የሚችለው በሕግና በሥርዓት የተመሠረተ ሲሆን ብቻ መሆኑን ስለተመለከቱ በዓለም ላይ ያሉ የሰለጠኑ መንግሥታት ሁሉ የጋብቻ ሥርዓት በሕግ እንዲሆን ወስነዋል በአገራችን ግን ምንም የተከለለ የጋብቻ ሕግ ቢኖረን በጊዜ ብዛት በልማድ ስለተፋለሰ የተወሰነ ሥርዓት አልነበረም አሁን ግን በዚህ በአዲሱ ዘመን የሚደረገው የጋብቻ ሥርዓት በልማድ የመጣውን የጋብቻ ሥርዓት የሚያሻሸል ሆኖ መታየቱ በብዙ ደስ የሚያሰኝ ሆኗል በዚህ በአዲሱ ዘመን የጋብቻቸውን ሥርዓት በሕግ የፈጸሙ ወጣቶች ብዙዎች ናቸውበዚህም አኳኋን የተደረገው ጋብቻ ፍሬውን በየቀኑ እንዳሳየ ነው ማንም ሰው ቢሆን ለአገሩ ዕዳውን ከፈለ ለመባል የሚችለው በሥፍራው የሚተካ ልጅ በወለደ ጊዜ ነው የጋብቻ ፍሬው ዘር መተካት እንጂ ሌላ አይደለምእንዲሁም የሕግ ጋብቻ ለአፒዢና ለወገን ታላቅ ኩራት የሚሆን ፍሬ የሚሰጥ መሆኑን ያወቁ በመሆናቸው ክቡር ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ ታእዛዝና ከቡር ብላታ ኤፍሬም ተወልደ መድኅን የጋብቻቸው ውል በማዘጋጃ ቤት የከብር መዝገብ እንዲጻፍ አደረጉ የከቡር ብላታ ኤፍሬምና የወይዘሮ አበባ ዓባይ የሕግ ጋብቻ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ዋና ዳይሬክተር ከብላታ ዘውዴ በላይነህ ፊት የከቡር ሙሽራው አባት ከቡር ፊታውራሪ አስፋው ሆነው ከቡር ጸሐፌ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ከቡር ብላቴን ጌታ ሎሬንሶ የአዲስ አበባና የአውራጃዋ ገዢ ከቡር ከንቲባ ከበደ አቶ መኩንን ደሰታ የትምህርትና የሥነ ጥበብ ሚኒስትር የግርማዊነታቸው ልዩ ጸሐፊ ከቡር አቶ ተፈራ ወርቅ ከቡር አቶ ይልማ ዴሬሳ የገንዘብ ምከትል ሚኒስትር ባሉበት ከዚህ በሚከተለው አኳኋን ተፈጸመ ። ሥት መንግሥት የውጭ መ ዯትዯሇብገንገ አዲስ ወገዓ ር ጉዳይ ሜኒሰቶር ተናኘሩ ፈየታሰበው ትምህርት ቤት የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እንዲባል ነውዩኒቨርሲቲውም የሚቆምበት ምከንያት የኢትዮጵያን ጎበዛዝት አስተምሮ የዓለምን ሥራ በሚሻል መንገድ እንዲሠሩ ለማድረግ ነው የዩኒቨርሲቲውንም ሥራ የሚያስሔዱ አሜሪካኖች ይሆናሉ ነገር ግን የዩኒቨርሲቲውን ሥራ ለማስሔድ በተሰናዱ ጊዜ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቢፈልጉ ከአሜሪካ የወጣውን ገንዘብ ካቆሙት ሰዎች አፍሰው ዩኒቨርሲቲውን እጅ ለማድረግ እንዲችሉ ነው ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ለዩኒቨርሲቲውና ለሥራው የሚበቃ ቦታና ለርሻም የሚሆን አንድ ጋሻ መሬት ይሰጣሉሱ ፋግርማዊ ንጉሠ ነገሥት የሚያስፈልጉትን ቤቶች ለመሥራት በዚያው የሚገኙትን ለሥራ የሚሆኑትን ድንጊያ እንጨት ኖራ ይህንም የመሰለውን ይሰጣሉ ስለ ዩኒቨርሲቲውም ዕርዳታ ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት አንድ መቶ ሺ የኢትዮጵያ ብር ይሰጣሉ ቭዋረጋ የኔና የአንቺ አልጋ በአንድ ልጅ ሊያበቃ ገና ከመንገሳቸው በፊት ሰባት ልጅ ይወልዳሉ የተባሉት ንጉሥ ሚካኤል የወረሂመኖዋን ወይዘሮ ባጃባን አግብተው ራስ ገብረ ሕይወትን በ ዓም በመውለድ አንድ አሉ ቀጥለው ከዋድላይቱ ወይዘሮ ፋንታዬ ወሮ ስህንን በ ዓም በመውለድ ኛ ልጅ አፈሩ ቀጥለው የሸዋዋን ወሮ ማናለብሽን ማን አለብሼ ድርሺ በነፍሴ ብለው በነፍሣቸው ላይ ከደረት ከወሮ ማናለብሽ ወሮ ተዋበችን በመውለድ የልጆች ቁጥራቸውን ሦስት አደረሥት ገና አራት ልጆች የሚቀራቸው ንጉሥ ሚካኤል አንግዳዬ ነሸ የኔ እንግዳ መጣሁልሽ በማለዳ በማለት የየጁዋን ወሮ እንግዳዬን ወደው ጥቂት ጊዜያት አብረው እንደኖሩ ደጃዝማች ደስታን ወለዱ። በዘመናቸውም ወደፈረገሳይና ወደእንግሊዝ ኢትዮጵያውያን የእጅ ጥበብ ባለሙያዎች በመላከ የጠመንጃና የመድፍ ሥራ እገዲማሩ ለማድረግ አቅደው እንደነበረ ታሪከ ይናገራል ከአጹ ቴዎድሮስም ሞት በኋላ ዓለማየሁ የተባለው ልጃቸውገ በዚያን ጊዜ የ ወይም የ ዓመት ልጅ ቢሆን ነው እንግሊዞች ወደአገራቸው ወስደው እንደነበርና እዚያም ከጥቂት ዓመታት በኋላ እንደሞተ ይታወሳልዛሬም የዓለማየሁ መቃብር በዊንድሶር ካስል ውስጥ ይገኛል ጠዐዐ ዓም መጀመሪያ አካባቢ ላይ የውጪ አገርን ትምህርት ከተሳተፉት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል አንዱ መርቻ ወርቅ ነውይህ ወጣት በግማሽ ወገኑ የአርመን ተወላጅ ሲሆን ትውልዱ በአድዋ ውስጥ ነበርመርቻ ወርቅ በቦምቤ ውስጥ በሚገኝ በአንድ ሚሲዮን ውስጥ ሒንዲና እንግሊዝ አጠናየአሱም ወንድም የነበረው ብሩም አንደዚሁ ወደእንግሊዝ አገር ሔዶ እንግሊዘኛና ዓረብኛ ተምሮ ነበርኣእነዚህ ሁለት ወንድማማቾች ለአጴ ዮሐንስ ኛ በማደር ሲያገለግሉ ቆይተዋልበተሲይ መርቻ ወርቅ ለአጹ ዮሐንስ መልእከተኛ በመሆን በእንግሊዝ አገር ውስጥ ስለቆየ ብዙ የእንግሊዝ ባሕርይ ይዞ መጥቶ ነበርኤ ቢ ዋይልድ የተባለው አንግሊዛዊ ስለዚሁ ወጣት ሲገልጽ መርቻ ሲጋራ ያጤስ እንደነበርና አንድ ቀን በአጹ ዮሐንስ ፊት ሲጋራውን አውጥቶ በአፍንጫው ሊሰነፍግ ሲል በድንገት አጴ ዮሐንስ አዩትና «ልጅ መርቻ ይሀን ሌላ ዘንድ የለመድኸውን በእኔ ፊት አታድርገውኦብለው ሲቆጡት ደንግጦ በፍጥነት ወደ ኪሱ መሰሰ ጠፍኛው መቶ ከፍለ ዘመንመካከል ላይ በፕሮቴስታንትና በካቶሲክ ሚሲዮናውያን አማካይነት ብዙ ኢትዮጵያውያን መጥተው ነበርበዚህም መሰረት በሮማ ካቶሲክ ካህን የነበሩት ሞንሲኒ ዮር ደ ጃኮቢስ ጠይሪ ዓም ከፋ ያሳነሱ ኢትዮጵያውያን ወደሮም ሲወሰዱ በዓ ዓም ደግሞ በ የሚሆኑትን ማርሴል ውስጥ በሚገኘው በቅዱስ ሚካኤል ኮሌጅ ውስጥ አስገብተዋልሆኖም ብዙዎቹ የሄዱት ኢትዮጵያውያን የፈረገሳይ አገር አየር ስላለተስማማቸው ወዲያው ተመለሱ በዚያን ጊዜም ከተመለሱት መካከል የአጹ ምኒልክ አስተርጓሚ በመሆን ዮሴፍ ንጉሜ ነበር በተጨማሪም ብዙ ኢትዮጵያውያን እየወሰዱ ያስተምሩ ከነበሩት ውስጥ የጀርመገና የስዊዝ ፕሮቴስታንቶች ነበሩበእነዚህ አማካይነት ጥቂት ኢትዮጵያውያን ወደኢየሩሳሌም ሲሔዱ ሌሎች ደግሞ ስዊዘርላንድ ውስጥ በባስል አጠገብ ወደሚገኘው ወደ ቅዱስ ከርስቲና ተወስደው ነበርከነዚህ ውስጥ ሚካኤል አራጋውና ገብሩ ደስታ ይገኙባቸዋል ሚካኤል አራጋው በተለይ የታወቁት መጽሐፍ ቅዱስን በመተርጎማቸው ሲሆን ገብሩ ደስታ ደግሞ መጀመሪያ በዲፕሎማቲከነት በብዙ አገሮች እየተዘዋወሩ አጹ ምኒልከን በማገልገላቸው ከዚያም አዲለ ወንቀ የጽፀ ያ ፒዝ ከሁለተኛው ዓለም ጦርነት በኋላ በቀኃሥ ዘመነ መንግሥት ታላቅ የከብር ማዕረግን በማግኘት የመጀመሪያ አማካሪ በመሆናቸው ነውበዚያን ጊዜ በአውሮፓ የተማሩ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች በሚመለሱበት ጊዜ የባዕድ ተፅዕኖ ስለነበረባቸው ከኢትዮጵያውያን ልማድና ባህል ጋር መግባባት ያጡ እንደነበረ ይነገራልኘለምሳሌ ያህል ሚካኤል አራጋውና ሌሎችም መሰሎቻቸው ለንድ ቀን እንደአውሮፓውያን ደንብ ለብሰው አጹ ዮሐንስ ዘንድ በቀረቡበት ወቅት አጹ ዮሐንስ ሁለተኛ አኔ ዘንድ ለመቅረብ በምትፈልጉበት ጊዜ በልማዳችን እኛ እንደምንሆነው ባዶ እግራችሁን በመሆንና የሀገራችንን አለባበስ ተከትላችሁ መሆን አለበት በማለት አስታውሰዋቸው አንደነበር ይነገራልእንዲሁም ወደ ኛው ከፍለ ዘመን መጨረሻ ላይም የስዊድን ኢቫንጀለካል ሚሲዮን ወደ ኢትዮጵያ በመግባት የማስተማር ተግባር ጀመረይህም ሚሲዮን ስድሰት የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደአገሩ በመውሰድ ከፍተኛ የቅስና ትምህርት ሰጥቷልከነዚህም ውስጥ በጦም የታወቀው ኦኔስመስ ነሲቡ ነበርነሲቡም በዓረቦች በባርነት ከመወሰድ ድኖ መጽሐፍ ቅዱስን ተረጎመ ይባላል ይህ በሆነበት ጊዜ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ዶክተር ትምህርቱን በውጪ አገር ይከታተል ነበርይህም ዶከተር ገና በሕፃንነቱ ወራት ቤተሰቦቹ ከአጹ ቴዎድሮስ ጋር መቅደላ ላይ በነበሩበት ጊዜ አብሮ የነበረና ከመቅደላ ጦርነት በኋላ እንግሊዞች ሜዳ ላይ ያለምንም ረዳት ወድቆ ያገኙት ዕድለኛ ወጣት ነበርበዚያን ጊዜ የአራት ዓመት ሕፃን የነበረው ኢትዮጵያዊ ቻርልስ ማርቲን በመባል የሁለቱን ወጣት ያገኙትን እንግሊዞች ስም ወሰደይህም ወጣት ትምህርቱን በኙንጃብ ሚሲዮናውያን አማካይነት መከታተል ጀመረ ዓመትም በሞላው ጊዜ የሕክምና ትምህርቱን በማጠናቀቅ አብረውት ከነበሩት ተማሪዎች ውስጥ በተሰጠው ዋና ፈተና ሦስተኛ በመውጣት ዲግሪውን ከላሆር የሕከምና ኮሌጅ ለማግኘት ችሏሷልከዚያም ወደስኮትላንድ ለከፍተኛ ትምህርት ጉዞውን በመቀጠል በኤደንበርግና በግላስኮው ውስጥ መከታተል ጀመረከዚያም ትምህርቱን አጠናቆ ከጨረሰ በኋላ መጀመሪያ ወደነበረበት ወደሕንድ አገር በመመለስ በበርማ ውስጥ ዋና የሕከምና ኃላፊ በመሆን ሲያገለግል ቆየ ከዚያም በኋላ ኢጣልያኖች ኢትዮጵያን በወረሩበት ጊዜ ይህ ወጣት ዶከተር ወደእናት አገሩ ለመመለስ ወስኖ መንገዱን ጀምሮ ዘይላ ከምትባለዋ የባሕር ወደብ ሲደርስ በዚያ የነበረው የእንግሊዞች አለቃ ሄሪንግቶን የሚሔድበት መንገድ መሆኑን ስላስረዳውና ስላስጠነቀቀው በጣም እያዘነ እንደገና ወደነበረበት ወደበርማ ተመለሰከጥቂት ጊዜም በኋላ ሄሪንግቶን ከነበረበት ቦታ በመቀየር የእንግሊዝ መንግሥት መልእከተኛ በመሆን ወደኢትዮጵያ መጣበዚህም ጊዜ ይህ ሰው እንድ ኢትዮጵያዊ በሕንድ አገር ውስጥ እንደሚኖርና ወደ ኢትዮጵያም ተመልሶ ሀገሩን ንጉሥን ሰማየት የሚፈልግ መሆኑን ለአጹ ምኒልክ ገለጸላቸውአዱ ምኒልከም ወዲያው ሄሪንግቶን ፐ በበክዳ እንዲረዳቸውና የተባለውን ወጣት ወደ ኢትዮጵያ አንዲመጣ ለማድረግ በመሞከር በ ዓም ወደ አዲስ አበባ ለመግባት በቃ አጹ ምኒልክም ይህንን ቻርልስ ማርቲን በመባል የታወቀውን ዶከተር ኑሮውን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲያደርግና ዘመዶቹንም ፈልገው እንደሚያገኙለት በማረጋገጥ ጠየቁት ወጣቱም በሀሳባቸው በመስማማት ኑሮውን በኢትዮጵያ ውስጥ ጀመረ ድንኳኑንም ተከሎ በሽተኞችን በነፃ እየተቀበለ ማከም ጀመረበዚህ ጊዜም በሥራው የሚረዳው አንድ አስተርጓሚ ተሰጥቶት ነበርምክንያቱም ኢትዮጵያን ለቆ የወጣው ገና በሕፃንነቱ ስለነበርና የአማርኛ ቋንቋ ፈጽሞ ስለማያውቅ ነበር በዚህ ዓይነት ሲኖር ከቆየ በኋላ አንድ ቀን አንድ አዛውንት በሥራው ላይ ሳለ በድንኳኑ አጠገብ እየተዘዋወሩ በልዩ አመለካከት ያዩት ኖሮ በጣም ቸገረውና አስተርጓሚውን ልኮ እንዲያጣራለት ጠየቀውአስተርጓሚውም እኝህን አዛውንት ምን እንደሚፈልጉ ቢጠይቃቸው ጊዜ ዶከተሩን በደንብ አድርገው ሊያዩት እንደሚፈልጉና መቅደላ ላይም የጠፋው ልጃቸው መሆኑን እንደሚጠራጠሩ ገለጹለትበመጨረሻም እኝህ አዛውንት የቻርልስ ማርቲን እውነተኛ አያቱ መሆናቸው ተረጋገጠመጀመሪያ የተሰጠውም የመጠሪያ ስሙ ወርቅነህ እንደነበረ ገለጹለትበተጨማሪም እናቱ በሱ መጥፋት ምከንያት ከፍተኛ ኀዘን ላይ ወድቀው ወዲያው እንደሞቱና አባቱም እንደዚሁ ብዙ ሳይቆዩ በመከታተል እንደሞቱ ሊረዳ ቻሰ ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ወርቅነህ ማርቲን በመባል መታወቅጀመረበኢትዮጵያም ውስጥ በፖለቲካና በኅብረተሰብ የሕይወት አንፃር ውስጥ በመሳተፍ ብዙ ሥራዎችን ሲሠራ ቆየበዚህም ወቅት ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደበርማ እየሔዱ አንዲማሩ በማድረግ ረድቷልበዚሁ በኛው መቶ ከፍለ ዘመን መጨረሻ ላይ ሌሎችም የውጭ አገር ተወላጆች ብዙ ኢትዮጵያንን እየወሰዱ እንዳስተማሩ ተገልጧልከእነሱም ውስጥ አንድ ወንድና ሴት ልጅ ወደሩሲያ ወስዶ በማስተማር የታወቀው የሩሲያው ተወላጅ ኒኮላን አሺኖፍ ነውበዚያን ጊዜ ወንዱ ልጅ በሩሲያ ውስጥ የተደረገለት መስተንግዶና አያያዝ ሁኔታ ስለአበሳጨው በጊዜው የሀገሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካይነት መጀመሪያ ወደሴንት ፒተርስበርግ ከዚያም ወደሌኒንግራድ እንዲሔድ ተደረገይህም ወጣት ወደተባለው ቦታ እንዲወስደው ከተደረገው ሰው ጋር አብረው በባቡር ሲኋዙ በባቡሩ ውስጥ የነበረ አንድ የተከበረ አዛውንት የሩሲያ ተወላጅ አይቶት ኖሮ «ይህ ባሪያ ነው ብሎ በሩሲያ ቋንቋ ሲሰድበው ሰማበዚህን ጊዜ ይህ የነ ዓመት ወጣት የነበረ ኢትዮጵያዊ ከነበረበት መቀመጫ ዘሎ ተነስቶ ማንቁርቱን አንቆ አንተነህ እኔን ባሪያ የምትላው። ስ በማለት ለዚሁ በአድዋ ጊዜ ጠቅላይ የጦር አዛዥ ከነበረው ከጄኔራል ባራቲየሪ ይበልጥ ስመጥር የሆነውን ጄኔራል ባልዲሴራን ከ ሺ የጦር ወታደር ጋር እንደላከው እርግጥ ነበርአጤ ምኒልክ ከአድዋ ጦርነት በኋላ አሥመራ ውስጥ ከኢጣልያ ከመጣው አዲስ ጦር ጋር እንደገና ቢዋጉ ድል ያደርጉ እንደነበር እሁንስ ያን ጊዜስ በእርግጥ የሚያውቀው ማን ነበር ብለዋል አኪሌ ቢዞኒ በአድዋ ጦርነት ጊዜ የነበረና ያየ በመሆኑ በመጨረሻው ጊዜ ኤርትራ ባለፈውና በአሁኑ ጊዜ በሚለው መጽሐፉ ከአድዋ ድል በኋላ የሆነውን በሰፊው ጽፎታልሪ ከአኪሌ መጽሐፍ ውስጥ በመጠኑ አለፍ አለፍ እያልን እንመልከትየኢጣልያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ግንቦት ቀን ዓም የአድዋ ጦርነት በተደረገ ማግሥት ሮማ ከተማ ውስጥ ለኢጣልያ ፓርላማ ካቀረበው መልዕከት በጥቂቱ ብንጠቅስ ወታደሮቻችን አፍሪካ ውስጥ መውደቃቸውን የሚገልጽ የሚያሳዝን ወሬ የያዘ ቴሌግራም ደርሶናልቢሆንም በአሁኑ ጊዜ ቅኝ ግዛታችን ውስጥ የቅኝ ግዛታችንን ፀጥታ ለማስከበር በቂ ኃይል መዘጋጀቱን መግለጽ እወዳለሁ በጄኔራል ሐውሽ የሚመራ ጠንካራ ኃይልም ልከናልጠቅላላ ኃይላችንም በአኩሪው ጄኔራላችን በጄኔራል ባልዲሴራ የሚመራ መሆኑን ለምክር ቤቱ እገልጣለሁጠላት አድዋን የያዘውና የወሰደብን በአድል ነውእንደዚያ ዓይነት ዕድል በኤርትራ ውስጥ እንደማያጋጥም ለምከር ቤቱ ቃል እአገባለሁበምጥዋና በአሥመራ ያሰፈርነው ጦራችንም የሚያስተማምንና በቂ ኃይልም ያለው ነውቅኝ ግዛታችን ኤርትራ በሚያስደንቅ ሁኔታ በሦስት ማዕዘን አንድትጠበቅ አድርገናል ይህም ምፅዋ ከረንና አሥመራ ያለው ኃይላችን የማይፈታ ነው የውጫሌ ውል ከምጽዋ ባሕር ገብቷልበአጤ ዮሐንስ ጊዜ የተዋዋልነውን የወሰን ጉዳይ በገዛ የጦር ሙሣሪያችን የነገሠው ምኒልከ በውሉ አልስማማም ብሎ የውጫሌውን ውል አፍረሷልእኛንም ከምፅዋ ባሕር ሊጨምረን ይፈልጋልይህ ግን ፈጽሞ የማይሆን ነገር ነውአበሾችም ገፍተው እንደሚመጡ ቀደም ብሎ ስለታሰበበት በበርሊንና በብራሰልስ ውል መሠረት የአውሮፓ ኃያላን መንግሥታት ቅኝ ግዛታችንን ለማስከበር ከጎናችን እንደሚሰለፉ ቃል ገብተውልናል የሩሲያ መንግሥትም ቢሆን ከሃይማኖት ጉዳይ በስተቀር በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እንደማይገባ ነግሮናልመጋቢት ቀን ዓም ከእንግሊዝ መንግሥት ጋር ስለሐረርጌ ጉዳይ የጋራ መግለጫ አውጥተናልከፈረንሳይም ጋር በጥሩ ግንኙነት ላይ መሆናችንን ይህ ምከር ቤት ያውቀዋልየእንግሊዝ መንግሥት በዘይላ በኩልም ሆነ በሌላው ቅኝ ግዛቱ ምንም ዓይነት የጦርመሣሪያወደ ኢትዮጵያእንዳይገባ እንደሚከላከል ቃል ገብቶልናል የፈረንሳይ መንግሥትም ከቅኝ ግዛቱ ውስጥ የራሱ ችግር ቢኖርበትም በበርለንና በብራሰልሱ ውል መሠረት እንደሚፈጽም ቃል ገብቶልናልቅኝ ግዛታችንን ኤርትራ እንደማትነካ ለምከር ቤቱ ደጋግሜ ቃል እገባለሁ ብሏል ጄኔራል ባልዲሴራ የካቲት ቀን ዓም ምፅዋ ገባየገባ ዕለት በኤርትራ የነበሩትን የኢጣልያ ሹማምንት ሰብሰቦ ስለኤርትራ ፀጥታ ጉዳይና የምኒልከ ጦር ቢገፋ ምንአርምጃ መውሰድ እንዳለበት ተነጋገሩየካቲት ቀን አድዋ ላይ የኢጣልያ ሠራዊት ድል መሆኑ እንደተሰማ ፌ ለዳስ ዛጋ ትኩስ ያልተነካ ኃይለኛ ጦር ኢሥመራና ምፅዋ ላይ በተጠንቀቅ እንዲጠብቅ መደረጉንና ወታደሩም ሞራሉ ሙሉ መሆኑን ለጄኔራል ባልዲሴራ ነገሩትኤርትራ ውስጥ በተጠንቀቅ ስለሚጠባበቀው ጦርም ለጄኔራል ባልዲሴራ ገለጣ ተደረገለትአምስት ባታሊዮን ጦር ከማይ መሬት እስከ አዲ ቀይሕ አንድ ባታሊዮን ጦር ከሰላ ላይ በተጠንቀቅ መሰለፉን ነገሩት የኢትዮጵያ ጦር የገፋ እንደሆነ በማለት በተጠንቀቅ ኤርትራ ውስጥ የሚጠባበቀው የኢጣልያ ጦር በሁለት ከፍለ ጦር የተከፈለ ነበርአንደኛው ከፍለ ጦር በሌተናል ጄኔራል ዴል ማይኖ የሚመራ ሲሆን ከውስጡም አንደኛው ብርጌድ በጄኔራል ቢሴስቲ የሚታዘዝ ሁለተኛው ብርጌድ በሜጀር ጄኔራል ባርቤሪ የሚመራ ሲሆን በሁለተኛው ብርጌድ ውስጥ አንድ የአገር ተወላጅ ባታሊዮን ሁለት ባለ ሙሉ ትጥቅ የመሐንዲስ ቡድኖች ነበሩበጠቅላላው በዚህ በአንደኛው ከፍለ ጦር ውስጥ መኮንኖች ባለ ሌላ ማዕረጎች እ የጋማ ከብቶች ነበሩበት ሁለተኛው ከፍለ ጦር ደግሞ በሌተናል ጄኔራል ሄውሽ የሚመራ ሲሆን በውስጡ ያሉት በሜጀር ጄኔራል ጋዙሬሊ የሚራው ሦስተኛው ብርጌድ በሜጀር ጄኔራል ማዛ የሚመራው አምስተኛው ብርጌድ ሲኖሩበት አንድ ያገር ተወላጆች ባታሊዮን በሦስት ከፍል የተከፈሉ የመሐንዲስ ቡድኖችና ተነቃናቂ ሆስፒታል ነበረውበጠቅላላው በአድዋ ጦርነት ጊዜ ምናልባት የኢትዮጵያ ጦር ቢገፋ ተብሎ ኤርትራ ውስጥ በተጠንቀቅ ይጠባበቅ የነበረው በኋላ ከተጨመረው ሌላ መኮንኖችና ባለሌላ ማዕረጎች ያሉበትና የጋማ ከብቶች የነበሩበት ነበር ከእነዚህ ሌላ ደግሞ በጊዜያዊ ቅጥር በተጠናከረው ተጠባባቂ ጦር በሚባለው ጦር ውስጥ ኢጣልያዊ መኮንኖች ወታደሮችና የጋማ ከብቶች ነበሩበቅኝ ግዛት ወታደሮች የተጠናከረው ከፍል ደግሞ ኢጣሊያዊ መኮንኖች ወታደሮችና የጋማ ከብቶች ነበሩበት የደከመው የኢትዮጵያ ጦር ወደፊት ገፍቶ ቢሆን ኖሮ ከዚያ ከኢጣሊያ የጦር ዝግጅት ውስጥ የምኒልክ ሠራዊት ለወሬ ነጋሪም አይተርፍም ነበርበዚህ ምከንያት ነው ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ጉዳዩን በታማኝ የኤርትራ ከፍለ ሀገር ተወላጆች ሰላዮቻቸው አስጠንተውና አቅማቸውን ገምተው ወደ ኋላ የተመለሱትምኒልክ ከአድዋ ድል በኋላ ወደኤርትራ ሳይገፉ የተመለሱበት ዋናው ምከንያት የዐቅም ማነስ ጉዳይ መሆኑን ዐውቀናልምከንያቱ ይህም ብቻ አልነበረም በአገር ውስጥ ካሉ መኳንንት አንዳንዶቹ በምኒልክ ሥልጣን መያዝ የሚቀኑ ነበርና በአራቱም የኢትዮጵያ ማዕዘናት ምኒልከ ከአድዋ ጦርነት ሳይመለሱ አንዳንድ አገር በጥባጮች ተነሥተው ስለነበር ተለያይቶ የነበረው እንደገና ስላቆበቆበ እሱንም የነጎበና ዳጨ ድካም በከንቱ አንዳይቀር ለማረጋጋትም ነበር «አባ ዳኘው» ምኒልከ ከአድዋ ጦርነት የተመለሱበት ዋና ምክንያት ሠራዊታቸው ገድሎ እየሞተ በማለቁና ለተተኮሰው ጥይት መተኪያ ስላልነበራቸው በዚህ ምከንያት የተጎዳውን ጦራቸውን እንደገና በአዲስ ኃይል አጠናከረው ለመመለስ ነበርየአጤ ምኒልከና የኤርትራ እውነታ ይህ ነው ዮድ ንታ ብበ ሀገርኛ የሆኑ የኛው ታሪኮች «ብቸኝነቴን ነው እኔ የማስታውሰው አሰልጣኝ ከሌላ ሩጫው እንዴት ነው። በብሔረሰቡ ያሉ የጋብቻ አይነቶች «ጠዋጃ» ወይም በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸም ጋብቻ ኡሉሊማ» ድንገተኛ ጋብቻ እንዲሁም «ሾኮካነቾ የሚባለው አግቢው ጓደኞቹን በመሰብሰብ ልጅቷ መኖሪያ ቤት ገብቶ በመቀመጥ እና በማስገደድ የሚፈጸም ነው። በብሔረሰቡ የተለያዩ የጋብቻ አይነቶች ይፈጸማሉ ጋብቻ ለመፈጸምም በመጀመሪያ መሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ አለ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከልል የተገኘው መረጃ አንደሚያሳየው በብሔረሰቡ ለአካለ መጠን ለደረሰ ወንድ ልጅ የህይወት ተጋሪ የምትሆነው ከመመረጧ በፊት ወንዱ ማህበራዊ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የከብት ዝላይ እንዲያከናውን ይደረጋል። ብ ረ አዲስ ቿቋ የጋብቻ ሥርዓት በአሪ ብሔረሰብ አሪ ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ከሚገኙ ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው። በብሔረሰቡ በዋናነት አራት የጋብቻ አይነቶች አሉ። በሁለቱ ተጋቢዎች ቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸም ጋብቻ የልጅቱ እናትና አባት በሽማግሌዎች ተጠይቀው ፈቃደኝነታቸው ከተረጋገጠ በኋላ የሚፈጸም ጋብቻ ነው በእዚህ የጋብቻ አይነት በሽማግሌዎች አማካኝነት በግ ቡልኮጋቢና ገንዘብ በጥሎሽ ኮይታ መልከ ለልጅቱ ቤተሰብ ይሰጣል። የጋብቻ ሥርዓት በካፊቾ ብሔረሰብ የካፊቾ ብሔረሰብ በደቡብ ከልላዊ መንግስት ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በብሔረሰቡ አራት ባህላዊ የጋብቻ ሥርዓቶች አሉ እነርሱም በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸም የጠለፋ የውርስና በቃልቻ ትዕዛዝ የሚፈጸም የጋብቻ አይነቶች ናቸው የጋብቻ ዕድሜም ለሴት ከለወንድ ከ ዓመት ጀምሮ ሲሆን ሴት ልጅ ከጋብቻ በፊት ለአቅመ ሄዋን ስትደርስ በምስጢር እንድትገረዝ ይደረጋል። የወንድ ልጅ ግርዛት የሚፈጸመው ከዓመት ጀምሮ ነው ሴት ልጅ ካልተገረዘች ከወንድ ልጅ ጋር ቁጭ ብላ በአንድ ገበታ አትመገብም የደቡብ ብሔሮች ቤሔረሰቦችና ሕዝቦች ድርሳን እንደሚያስረዳው በብሔረሰቡ ጋብቻ የሚፈቀደው በተለያዩ ጎሳዎች መካከል ነው ንዑስ ጎሳ የዘር ሐረጋቸው አንድ ከሆነ አይጋቡም ምከንያቱም በብሔረሰቡ የጎሳ አባላት እንደ እህትና ወንድም ስለሚተያዩ ነው ከእዚህ ሌላ በብሔረሰቡ ለጋብቻ የጎሳ አቻነት አንዱ መስፈርት ነው በመጀመሪያ አግቢውና የልጅቱ አባት ወይም ቤተሰቧ ሲስማሙ አግቢው ሽማግሴ ልኮ ያስለምናል። ያን ዕለት ከጓዳ ወጥታ ጎረቤቶቿን ትቀላቀላለች የጋብቻ ሥርዓት በየም ብሔረሰብ የየም ብሔረሰብ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከልላዊ መንግሥት ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው ብሔረሰቡ በዋናነት በልዩ ወረዳው ውስጥ በሚገኙ የገጠርና የከተማ ቀበሌዎች የሚኖር ሲሆን በጉራጌና በሃድያ ዞኖች ውስጥም ከሌሎች ብሔረሰቦች ጋር በስብጥር ይኖራል ከዚህ በተጨማሪ በርካታ የብሔረሰቡ አባላት በኦሮሚያ ከልል በጅማ ዞን ውስጥም ይኖራሉ። በየም ብሔረሰብ በድምቀት ከሚከናወኑ ስርዓቶች አንዱ የጋብቻ ሥርዓት ነው በብሔረሰቡ አምስት የጋብቻ ዓይነቶች አሉ በቤተሰብ የሚፈፀም ጋብቻ ዛታግሩ ድንገተኛ ጋብቻ ራራግሩ የጠለፋ ጋብቻ ቦእአገሩ በደላላ የሚፈጸም ጋብቻ ዘከኛ ወይም ዛካግሩ እና የፍቅር ወይም በሁለቱ ተጋቢዎች ስምምነት የሚፈፀንም ጋብቻ ሹኖ ግሩ በመባል ይታወቃሉ ሣታግሩ ሁለቱ ተጋቢዎች ሳይተዋወቁ በወላጆቻቸው መልካም ፈቃድ ወይም ስምምነት ብቻ የመፈፀም የጋብቻ አይነት ነው «ራራግሩ» ደግሞ ሳይታሰብ በድንገት የሚፈፀም ጋብቻ ሲሆን ልጆቹም ሆነ የልጅቷ ወላጆች ስለጋብቻው አንዳች እውቀት ሳይኖራቸው ወይም ሳይሰሙ አግቢው ጎረምሳ ከቤቱ ደግሶ ፈረሱን ጭኖና አጃቢ አስከትሎ ሽማግሌ በመያዝ በድንገት ወደ ልጅቷ ቤት ተኀፍ ለዳስዛ ሇት ጅንን ን ሄዶ በደጅ በመገኘት የሚፈጸም የጋብቻ አይነት ነው። በብሔረሰቡ የጋብቻ ዕድሜ ለሴት ልጅ ዓመት ሲሆን ለወንድ ልጅ ደግሞ ዓመት ነው ወንዶች ከ ዓመት እስከ ዓመት ባለው የዕድሜ ከልል ውስጥ የሚገረዙ ሲሆን የሴት ልጅ ግርዛት ግን በብሔረሰቡ ዘንድ የተለመደ አይደለም ሲል የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ድርሳን ያስረዳል። በብሔረሰቡ አራት የተለያዩ የጋብቻ አይነቶች ሲኖሩ እነርሱም በቤተሰብ ስም ምነት የሚፈጸመው «ዳርች የጠለፋ ጋብቻ ወይም «ሰሪቲ በውርስ የሚፈጸም ጋብቻ ወይም «አእዬዲ እንዲሁም በተጋቢዎች ስምምነት የሚፈጸመው «ጋሩ ወልጌሳ» ይባላሉ ። የብሔረሰቡ አባላት ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በተጨማሪ ሱርምኛመኤንኛና አማርኛን በተለያየ ደረጃ ይጠቀማሉየጋብቻ ሥነሥርዓታቸው ስንመልከት በብሔረሰቡ በቤተሰብ ስምምነት በጠለፋና በውርስ የሚፈጸሙ የጋብቻ ዓይነቶች አሉት ከእነዚህ መካከል ቅድሚያውን የሚይዘው ግን ልጅህን ለልጄ በሚል ጥያቄ በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸመው ከኬኩ ፓም ጨጨጨ በበበ ጩ የጋብቻ ዓይነት ነው በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸመው የጋብቻ ዓይነት የተጋቢዎችን ስምምነት ያካተተ ባይሆንም ሙሉ በሙሉ ተቀባይነት ያለው ነው። በብሔረሰቡ ደንብ መሠረት ቀደም ሲል በቤተሰብ ስምምነት ለሚከናወን የጋብቻ ዓይነት እስከ ከብት ጥሎሽ ይሰጥ የነበረ ሲሆን። በዲዚ ብሔረሰብ ሌላው የጋብቻ ሥነሥርዓት ለባላባት በሚስትነት ለተመረጠች ሴት ከብት ወደ ወላጆቿ ቤት በመንዳት የተመረጠቸውን ልጅ ማምጣት እንጂ ከልጅቷ ቤተሰብ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ሳይደረግ የሚከናወን ጋብቻ ነው በብሔረሰቡ ወግና ልማድ መሠረት አንዲት ልጃገረድ ክብረንጽሕናዋን ቶሎ ባለመስጠት ባሏን መፈታተን አለባት ተብሎ ስለሚታመን ከማግባቷ በፊት ለሦስት ወራት ያህል በደንብ ትቀለባለች። የጠለፋ ጋብቻ ያለ ልጅቱ ፍላጎት ምቹ ሁኔታን ጠብቆ በጉልበት የሚፈጸም ጋብቻ ነው በጠለፋ ያገባ የልጅቱን ቤተሰብ እንደደፈረ ስለሚታመን ልዩ ቅጣት ይጣልበታል የውርስ ጋብቻ ደግሞ ባል ሲሞት ወንድም ወይም የቅርብ ዘመድ የሟችን ሚስት በመውረስ የሚፈጸም ሲሆን በባህሉ ታናሽ የታላቅን ወይንም ታላቅ የታናሽን ሊወርስ ይችላል የአዚህኛው ተቃራኒ የጋብቻ አይነት ደግሞ «የምትክ» ጋብቻ ነው እንዲህ አይነቱ ጋብቻ የሚፈጸመው ሚስት ከሞተች ባል ልጁን ለማሳደግ እንዳይትገር ሲባል የሟች አህት ወይም የቅርብ ዘመድ ወይም ከሟች የጎሳ አባላት ተመርጣ የሟች ምትክ ሆና ትሰጣለች። ከላይ ከተዘረዘሩት የጋብቻ አይነቶች ባሻገር አልፎ አልፎ የሚፈጸም «የዱቤ ጋብቻ» የሚባል የጋብቻ አይነት አለ የዱቤ ጋብቻ የሚፈጸመው ወንዱ ለሴቷ ቤተሰብ ጥሎሽ ለመክፈል አቅም የሌለውና እጁ የሚያጥር ከሆነ ወደ ፊት ሰርቶ ሀብት አፍርቶ አስከሚከፍል ድረስ ለልጅቱ ቤተሰብ የጉልበት አገልግሎት ሰመስጠት ቃል ገብቶና ሙሉ ፈቃደኝነቱን ገልጾ ልጅቱን እንዲወስድ የሚፈቅድለት የጋብቻ አይነት ነው በስምምነቱ መሰረት የልጅቱን ቤተሰብ እየሄደ ጠስ ማገልገልና በትርፍ ጊዜው በሚሰራው ሥራ ጥሎሹን ከፍሎ መጨረስ አለበት ጥሎሹ ተከፍሎ ሳያልቅ ሰውየው ቢሞት እንኳ የልጅ ልጅ እንዲከፍል ይደረጋል እንጂ ምህረት ማድረግ ከቶም አይታሰብም በብሔረሰቡ አንድ ሰው ብዙ ልጆችን ለመውለድ ካለው ፍላጎት የተነሳ ድርብ ጋብቻ መፈጸም የተለመደ ነው። የኦይዳ ብሔረሰብ ባህላዊ የጋብቻ ሥርዓት የአይዳ ብሔረሰብ በደቡብ ብሔሮችብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በጋሞ ጎፋ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት ሰፍሮ የሚገኘው በደቡባዊ ጎፋ ዙሪያ ወረዳ በሚገኙ ቀበሌዎች ነው ብሔረሰቡ በሰሜን ከአሪ በደቡብ በምሥራቅና በምዕራብ ከጎፋ ብሔረሰብ ይዋሰናል። ለመምታት በሚያስችል ደረጃ በስደት የሚገኘውን ሰው አሰባሰበው በውትድርና ለማሰልጠን እንደነበር የታሪከ መዛግብት ይገልፃሉ ጽጌም የዚሁ ጦር አባል በመሆን ከንጉሰ ነገስቱና በወቅቱ ከነበሩት የእንግሊዝ ጦር አማካሪዎች ከጄነራል ዊንጌትና ከሳንፎርድ ጋር በመሆን እየተዋጉ አዲስ አበባ ገብተዋል ከስደት መልስ በኋላም ጽጌ እጅግ ኃይለኛ ስለነበሩ ለውትድርና ስርአት ተገዢ አንዲሆኑ በወቅቱ በነበሩ የእንግሊዝ የጦር አማካሪዎችና አሰልጣኞች ዳግመኛ በሆለታ የጦር አካዳሚ ገብተው ስልጠና እንዲወስዱ ተደርጓልይህ የተወሰደባቸው አርምጃ ወደፊት ለሚኖራቸው ረጅም የውትድርና ሙያ ምዕራፍ የከፈተ ነው እጅግ ዝርዝር ውስጥ ሳይገባ ጽጌ በአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዘንድ የሚታወቁ ጉልህ አስተዋጽኦችን አድርገዋል ከዚሁ አኳያ ጽጌ በውትድርና አዛዥነታቸውና አርቆ አስተዋይነታቸው በጦር ሚኒስቴርና መከላከያ ሚኒስቴርን በይበልጥ በንጉሠ ነገሥቱ ዘንድ እውቅናን ያገኙት በዎቹ መጨረሻ አካባቢ በነገሌ ቦረና በሌኮሎኔልት ማዕረግ የአራተኛ ብርጌድ አዛዥ ሆነው የሠሯቸው ተግባሮች ናቸው ይኸውም የጦሩን የውትድርና ብቃት በማያቋርጥ ልምምድ ከፍተኛ ደረጃ ከማድረሳቸው ባሻገር በአካባቢው ያለውን የውሃ ችግር የፈቱበት ዘዴ ነው አንድ ጊዜ ኮሎኔል ጽጌ በብርጌድ ውስጥ የሚገኙ ሻምበሎችን ተራ አስገብተው አንድ ምጭ አጠገብ የኩሬ ቁፋሮ ያስጀምራሉ በሻምበሎቹ መካከል በተፈጠረው የሥራ ውድድር ሥራው በመፋጠን ላይ እንዳለ የአፈር ማውጫውን የብረት ሐዲድ የሚጎትተው ገመድ ተበጥሶ ሲወድቅ ሃያ ወታደሮች ሲቆስሉ ሁለት ሞተዋል በወቅቱ በነበረው የዘመናዊ ሕክምና ችግር ባለው አማራጭ ቁስለኞቹ በአንድ የወታደር የመኝታ አዳራሽ ተወስደው በየቀኑ በግ እየታረደ መረቅና ቅቅል እየበሉ እንዲያገግሙ ተደርጎ በአንድ ወር ውስጥ ድነው ወደ መደበኛ ሥራቸው ተመልሰዋልበዚህ ዓይነት የተሠሩት የውሃ ኩሬዎች በኋላ መስከረም ና መስታወት የሚል ስያሜ አግኝተው ከጦሩም የውሃ ፍላጎት አልፎ ለከተማዋ መመስረትና ማደግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርገዋል ነገሌም ከጦር ካምፕነት ወደ ከተማነት የመስፋፋት ዕድል አግኝታለች ቀደም ሲል በሰው ጉልበት እስከ አሥር ኪሎ ሜትር በበርሜል ከወንዝ እየተሞላና በሰው ጉልበት እየተገፋ የሚመጣ የውሃ አቅርቦት ከዚህ በኋላ ቆሞ ከተማዋ ከዓመት ወደ ዓመት አስተማማኝ የውሃ ምንጭ ማግኘት ችላለች ከዚሁ ጋር የታሪክን ኢጋጣሚ ለማውሳት በ ንጉሥን ከሥልጣን ያወረደው አብዮት ለመፈንዳት አንዱ እንደ ምከንያት የሚጠቀሰው የጦር ሠራዊት መነሳሳና አንደሆነ ይነገራል ለዚህ መነሳሳት ምከንያት የነበረው በዚያን ጊዜ ከሰላሳ ዓመት በፊት በነገሌ ጽጌ ያስቆፈሯቸው ኮሬዎች እየደረቁ ሲመጡ በውሃው መጨቅየት የተነሳ በውስጡ የተፈጠሩ ነፍሳት በወታደሩ ጤና ላይ ሕውከት በመፍጠራቸው ወታደሩ በየጊዜው የሚያቀርባቸው አቤቱታዎች ሰሚ በማጣታቸው መኝ መ ጨፌ አዲስ በ ንንን ን ቲ የጦር መኮንኖቹን ለማሰር በመብቃታቸው ነው ከዚህ አልፈው የምድር ጦር ጠቅላይ አዛዥ ችግሩን በቦታው ተገኝቼ እፈታዋለሁ ብለው ወደ እዚያው እንደደረሱ እሳቸውም የመኮንኖቹ እድል ገጥሟቸዋልይህ በነገሌ የተጀመረ የታች ሹማምንት ዓመጽ በሠራዊቱ ሁሱ እንደተቀጣጠለና ለስርአቱ መውደቅ ምከንያት ሆኗል ጸጌ በነገሌ ቦረና ባሳዩት ከፍተኛ የሥራ እንቅስቃሴ ሙሱ ኮሎኔል ማእረግ አግኝተው በሐረር የሚገኘው የኛ ከጦር ጠቅላይ አዛዥ ሆነው ይሾማሉከፍለ ጦሩን አዛዥ ከነበሩት ከጄኔራል አስፋው ወልደ ጊዮርጊስ ሲረከቡ ምንም ዓይነት የተሟላ የቴክኒክ ከፍልና ሆስፒታል ያልነበረው በየቦታው የሚገኙ የጦር ሠፈሮችም ከመጠጥ ውሃ አንስቶ እስከ መኖሪያ ቤት ድረሰ ያልተሟላና የመጀመሪያ እርዳታ ከሊኒከ እንኳ የሌላቸው ነበሩበአጭሩ የሠራዊቱ በጀት እጅግ አነስተኛና የማያፈናፍን ነበርይህን ከባድ ችግር ለመወጣት ኮል ጽጌ በባቢሌ አውራጃ በፊቅ አካባቢ የመንግስት የነበረ ጋሻ መሬት ከንጉሠ ነገሥቱ አስፈቅደው ወታደሩ በትርፍ ሰዓቱ የዱባ የሱፍ የጉሎና የማሽላ ተከል በመትከል ካለማው በኋላ የተገኘውን ምርት በመሸጥ ሚሊዮን ብር አግኝተዋል በተገኘው ገንዘብ ሆስፒታል በመስራት ከአልጋ አንስቶ የቀዶ ሕክምናና የቤተ ሙከራ መሳሪያዎች ተሟልተው ከአሜሪካ አገር በግዢ አስመጥተው በማስገባት ማንኛውም ዓይነት ሕከምና በመስጠት ከፍለ ጦሩ እራሱን እንዲችል ተደርጓል በወቅቱም የነበረውን የሐኪም ችግር ለማቃለል ዶክተር ዲከስ የተባለ ጥቁር አሜሪካዊ ሀኪም ከመሳሪያዎቹ ጋር አብሮ እንዲመጣ ተደርጓል በዚህ መልከ ከፍተኛ ሕመም የደረሰባቸውን ወታደሮች ወደ አዲስ አበባ እንዲላኩ የሚደረግበት ሁኔታ ቀርቷል እንዲሁም በወቅቱ ከፍለ ጦሩ የተሟላ ጋራዥ ያልነበረው ሲሆን በዚሁ ገንዘብ ራሱን የቻለ የተሟላ የቴከኒክ ከፍል አንዲያቋቁም በከፍለ ሀገሩ የነበሩ የጦር ጣቢያዎች የራሳቸው ከሊኒከ እንዲኖራቸው አንዲሁም ለወታደሮች የነበረው የመኖሪያና የውሃ አቅርቦት ሁኔታ እንዲሻሻል አድርገዋል በመጨረሻም ከኛ ከፍለ ጦር ሲነሱ ከበጀት ውጭ ብዙ ሥራ ሊያሠራ የሚችል ከፍተኛ ገንዘብ ትተዋልጨከዚህም ሌላ በወታደሮች መካከል ውድድር በመፍጠርና እንዲሁም በወታደሩ ውስጥ የሚወስድ የስነ ስርአት ዕርምጃዎች ሁሉ የባህር ዛፍ ተከላ ላይ እንዲያተኩር በማድረግ ብዙ ተሠርቷል በሐረር አካባቢ የጽጌ ዲቡ ባሕር ዛፍ እየተባለ የሚጠራው በዚህ መልክ በዚያ ጊዜ የተተከለ ነው በጦሩም በኩል የነበረው ሞራልና የውትድርና ብቃት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰበት ጊዜ ነበር። ውሃና ፎጣ ሰጥታው ፊቱን ታጥቦ ሲያበቃ ሃብሉን እንካ አድርገው ከደረትህ አውለው ብላ ሰጠቸው ወጣቱ ድምናዊ ንቺ አድርጊው ከደረትሽ አስቀምጪው ያኔ እወስደዋለሁ ከደረትሽ ሣየው ብሎ ወደ ሥራው ተመለሠ ሁለቱ ታዳጊዎች ከዚህ በኋላ መተሣሠብ መፈላለግ ጀመሩ በዚህ ፍላጎት መሃል ፖሊስ ሙዚቃ ከፍል ውስጥ ህዳርን ተተንርሶ አንድ የሙዚቃ ዳንኪራ ምሽት ላይ ተዘጋጀ ዘፈኑ ቀለጠ ጨዋታው ደራ ዳንሱና ጭፈራው ቤቱን አደመቀው ወጣቱ ድምፃዊ መድረኩ ላይ ወጥቶ ዘፈነ የሙያ ጓደኞቹ ትችላለህ ይገባሃል አሉት ዘፍኖ እንዳበቃ ወደ መድረኩ ወርዶ መዝናናት ጀመረ በድንቅ በአደናነሰ ስልቱ ወለሉ ላይ ሲውረገረግ ላየው ይህ ልጅ ጉደኛ ነው በዚህ ችሎታው ታሪክ መስራት ልምዱ ነው እያሉ ሲናገሩ ወጣቱ ድምፃዊ ከርሱ በስተኋላ ሆና የምትጫወተውን ያቺ ሃብሉን ያደረገችለትን ታዳጊ እንደንስ አላትፈገግ ብላ ተጠጋቸው ወለሉ ላይ ሁለቱን ታዳጊዎች ሲደንሱ ለተመለከተ ልዩ ነገር ይፈጥራል በዳንሣቸው መሃል ወጣቱ ድምፃዊ ታዳጊዋን እቅፍ አድርጎ ሣም አደረጋት ከዚያች አለት ጀምሮ ሁለቱ ጥንዶች ተዋደው ተፋቅረው ኑሮን መኖር ጀመሩ ዛሬም ድረስ በፍቅራቸው ወልደው ከብደው በመኖር ላይ ይገኛሉእነዚህ ድንገት በተፈጠረ ፀብ ሀብል የተሣሠሩት ጥንዶች ቴከሥ ነጭ ነው ፈረሱ ወርቅ ነው ትራሱ የተባለለት የድምፃዊ አለማየሁ እሸቴና ባለቤቱ ወሮ አየሁ ዓለም ከበደ የፍቅር ታሪከ ነው ያኔ የተጀመረው ፍቅር ዛሬም አሽቶ ጎምርቶ ይገኛልአለማየሁ እሸቴም በዘፈኑ እንደተከበረ እንደተወደደ ይገኛል ዐ ፕፕ ያ መመ ኢዬ ሬኢሥሒሴ ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና ለአገሬ አንዴ ሞት አይቢቃኝምና» በ በእናት ኢትዮጵያ ምድር የሃዘን ድምፅ የተሰማበት ጊዜ ነበር ወዲያውም ከሃዘኑ የማንቂያ ለጦርነትም የመዘጋጃ ደውሎች ተደወሉየደወሎቹም ድምፅ በሀገር ልጆች መጠራት ታጀበ በደወሉና በጥሪው ጩኸት መሃል የኢትዮጵያ ከብር አይደፈርም የሚሉ ቆራጦች ታጥቀው ተነሱ ለመሳው ዓለም ታላቅ ትምህርት ሊሆኑም ከየተራራውና ኮረብታው ስር ከእናት ሀገር ማኅፀን አርበኞች ፈለቁይህም በሆነ ጊዜ ከፋና ወጊዎቹ አርበኞች መሃል አንዱ ሆኖ ወጣቱ አርበኛ ደጃዝማች ፍቅረ ማርያም ይናዱ አባተጫን መጣ የኢጣሊያ ፋሽስት አዲስ አበባን በያዘበት ማግስት ከተማዋን ነፃ ለማውጣት በምስራቅ በኩል እስከ አራት ኪሎ ድረስ ሠራዊቱን ይዞ ተነቃነቀስለዚህ ጉዳይ የታሪከ ተመራማሪው ሊቅ ባህሩ ዘውዴ በኢትዮጵያ ታሪከ መፅሐፍ ላይ የሚከተለውን ብለዋልሬየመጀመሪያውን ምዕራፍ ተቃውሞ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየው በ ማለቂያ ላይ የተደረገውና በቅጡም ያልተቀናጀው አዲስ አበባን የማጥቃት ነፃ የማውጣት እርምጃ ነው እቅዱ የአርበኞቹ ኃይል በተለያየ አቅጣጫ ሲያጠቃ ከተማው ውስጥ ደግሞ ሕዝባዊ አመፅ ተቀስቅሶ የኢጣልያን አገዛዝ በአጭሩ ለመቅጨት ነበርከገጠር የሚይጠቁት በሰሜን በኩል አበራና አስፋወሰን ካሣ በደቡብ ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ በሰሜን ምዕራብ ባላምባራስ ኋላራስ አበበ አረጋይ በምስራቅ ደግሞ ደጃች ፍቅረ ማርያም ይናዱ ነበሩ የአርበኞቹን መንፈስ በማነቃቃት ከፍተኛ ሚና የተጫወቱት የኢጣልያን አገዛዝን በፅኑ ይቃወሙ የነበሩት የወሎው ጳጳስ አቡነ ጴጥሮስ ነበሩ የሆነ ሆኖ ይህ ብዙ ኃይሎችን ያቀፈ እቅድ የተበታተኑ ጀብዱዎች የታዩበት ሆነና ተሰናከሎ ቀረ አዲስ አበባን በማጥቃት በኩል ስለነበረው የአርበኞች እንቅስቃሴና ስለአባተጫን ሚና ሲናገሩ «ፍቅረ ማርይም አባ ተጫን ዘመናዊ የሆነ አመለካከት የነበረው ታላቅና እልኸኛ አርበኛ ነበር እሱን ቀዳሚ አርበኛ ያሰኘው ሐምሌ ቀን አዲስ አበባ የፈፀመው ተግባርና ከዛም ቀጥሎ አልቤርቶ ስባኪ የተባለው ኢጣሊያዊ ታሪክ ፀሐፊ እንደመሠከረው ከዱከም እስከ ደብረ ዘይትና ናዝሬት ባለው የባቡር ሃዲድ መስመር አደጋ እየጣለ ፋሽስቶችን ማስጨነቅ መቻሉ ነው ፍቅረ ማርያም አባተጫን ስምኦን አደፍርስንና አድጎ አይቼውን የመሰሉ ተከታዮቹን ያፈራ ነው በዝቋላ አቦ አብርሃ ደቦጭንና ሞገስ አስገዶምን በራሱ መትረየስ ተኳሽ አማካይነት የቦምብ አጠቃቀምና የመትረየስ አተኳኮስ ዘዴን ለ ቀናት ያስተማረም እሱ ነው ታላቅነቱና ኩሩነቱ የተመሰከረው በብዙ መንገድ ሲሆን ቦካን በተባለውና በስተመጨረሻው ሰዓት በተፋለመበት ስፍራ ወደ ኋላ አላፈገፍግም ብሎ ወድቆ ቀረ አንጂ ቀጥሎ በነበረው ጊዜ መኖር የሚችል ወጣት አርበኛ ነበር እሱ ጣልያኖችን በብዙ ግንባሮች ተፋልሞ ጉዳት አድርሶባቸዋል እልህን በሚያስጨርስ ሁኔታ ፈትቷቸዋል ሌላው ቀርቶ በየ ሜትር ርቀት ጥበቃና ጥብቅ ቁጥጥር በማይለየው መ አጻለወ። በከተማው ውስጥ በእያንዳንዱ ሰፈር ከፍተኛ ቃጠሎ ተከስቶ ከ በላይ መኖሪያ ቤቶች በእሳት ጋዩኢጣሊያውያን በኢትዮጵያውያን ቤቶች ላይ በለኮሱት እሳት በየቤቱ ተደብቆ የነበረ ጥይት እየፈነዳ ቃጠሎውን አባባሰውበአራዳ አካባቢ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተከርስቲያን እሳት የተለቀቀበት ከመሆኑም በላይ ፈንጂዎች ተቀብረውበት እንዲወድም ተደረገይህ አረመኔያዊ ድርጊት አንዳልበቃው ሁሉ ግራዚያኒ አዲስ አበባን ጨርሶ ለመደምሰስና ነዋሪዎቿን በአፈሳ በአንድ ቦታ በማሰባሰብ ለማጎር አቅዶ ነበርይህ ዘግናኝ እቅድ የአለም ህዝብ ተቃውሞን ያስከትላል በሚል ፍራቻ ተግባራዊ እንዳይሆን ሞሶሎኒ ከለከሰ ጠቅላይ አገረ ገዢው በፔትሬቲና በኢጣሊያ ጦር ጠቅላይ አዛዥ በጄኔራል ጋሪባልዲ እንደተወሰደ ይነገራል ሌሎች ደግሞ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዲጨፈጨፉ ትዕዛዝ ያስተላለፈው የፋሺስት ፓርቲው ዋና ጸሐፊ ጉዊዶ ኮርቴሲ መሆኑን ይናገራሉጥቁር ሸሚዝ ለባሾችና ሰራተኞች ማንኛውንም ያገኙትን ኢትዮጵያዊ እንዲረሽኑና በጭካኔው የሚታወስ የፍጅት የለቅሶና የዋይታ ምሽት ለመድገም ትዕዛዝ የሰጠው ጉዊዶ ኮርቴሲ ነበርበአዲስ አበባ ዙሪያ ከተቋቋሙት ምሽጎች የኢጣሊያ ወታደሮች ሙሉ ትጥቅ ታንከና ከባድ መትረየስ ይዘው ወደከተማው ማዕከል ዘምተው የበቀል ከንዳቸውን ህዝቡ ላይ ዘረጉትበዚህ ጭፍጨፋ ላይ ኢትዮጵያውያን ሊያምጹ ሊችሉ ይሆናል በሚል ፍራቻ ሙሶሊኒም ጥብቅ የበቀል ርምጃ እንዲወሰድ አዚልሙሶሊኒ ያለርሱ ፈቃድ አንድም የታሰረ ኢትዮጵያዊ እንዳይፈታ ትዕዛዝ አስተላለፈእጃቸው የተያዙ በሙሱ በጥይት ተደበደቡየተጀመረው የበቀልና የጭፍጨፋ ድርጊት እስከ ሶስት ቀን ሳያበራ ቀጠለ በዚህ ጊዜ ግራዚያኒ ተሸሎት ስለነበር ግድያው እንዲያበቃና የግድያ ሙከራውን ያደረጉት ግን ጥብቅ ከትትል ተደርጎባቸው እንዲደመሰሱ ትዕዛዝ ሰጠበግራዚያኒ ላይ አደጋውን ያደረሱት አብርሃም ደቦጭና ሞገስ አስገዶም መሆናቸው ሲደረስበት እነርሱን አሳዶ ለመያዝ አርምጃው ተጀመረበዚህም ምከንያት በደብረ ሊባኖስም ዘግናኝ የተባለ አደጋ አደረሱበደብረ ሊባኖስ አደጋው ሊደርስ የቻለው በግራዚኒ ላይ አደጋ ያደረሱት ወደዚያ መሄዳቸው ስለተነገረ ነበር በዚህ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ላይ የተሳተፉ ለፍርድ እንዲቀርቡ የጣሊያን የጦር ወንጀለኞችን በሚመለከት ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ባቀረበችው አቤቱታ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት እንደተፈፀመ ወንጀል ተቆጥሮ ጉዳዩ በኢትዮጵያ ወይም በጣሊያን እንዲታይ ተብሎ ነበር በዚህም ኢትዮጵያ በሺህ የሚቆጠሩ የጦር ወንጀለኞችን አቅርባ የተባበሩት መንግስታት የጦር ወንጀሎች ኮሚሽን ሰዎችን በጦር ወንጀለኝነት ሰዎችን ደግሞ በተጠርጣሪነት መዝግቦ ተቀበላቸውከሱ ግን በታሰበው መንገድ የታየበት ችሎት የለም ከሱ ለምን እንደቀረ በጉዳዩ ላይ እስካሁን የተረጋገጠ መረጃ ባይኖርም በምዕራባውያን በኩል ከምስራቅ እየገሰገሰ ያለውን የኮምዩኒዝም አንቅስቃሴ ጣሊያን ትገታለች በሚል ሃሳብ የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ከሱን ችላ እንዲለው ተደርጓል የሚሉ አሉ በአንፃሩም ኢትዮጵያ በጦርነቱ ሳቢያ የተዛባውን ፖለቲካዋን በማረጋጋት ስራና በቅኝ ግዛት የተወሰዱትን ኤርትራንና ሶማሌላንድን ለማስመለስ ከፍተኛ የፖለቲካ ትግል ላይ ስለነበረች ትኩረቷን ቀይራ ከሱን ችላ ብላዋለች የሚሉም አሉ የተባበሩት መንግስታት የጦር ወንጀለኝንት ኮሚሽን በጦር ወንጀል ተጠርጣሪነት ከመዘገባቸው ሁለት ሰዎች ውስጥ አንዱ ኤኔሪኮ ቼሩሊ ኤርትራ ነፃነቷን ማግኘት ይገባታል ወይስ ከኢትዮጵያ ጋር መዋሀድ በሚለው ጉዳይ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስበሰባ በኢትዮጵያ አንፃር ተቀምጦ መች መመመ መመመ አዲስ ሮ ፒ ከፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ ግር ይሟገት እንደነበር ተፅፏልክሱ የተቋረጠበትን ምከንያት በእርግጠኝነት ለመናገር ሰፊ ጥናት ማስፈለጉ ኢየከራከርምኢትዮጵያ ለመንግስታቱ ድርጅት የጦር ወንጀሎች ኮሚሽን አቅርባው የነበረው የማስረጃ ሰነድ በነ እና በ በሁለት ቅፅ በኢትዮጵያ መንግስት ፍርድ ሚኒስትር ታትሞ መውጣቱ አይዘነጋምጭፍጨፋውን በሚመለከት ለጦር ወንጀሎች ኮሚሽን ከቀረቡት ምስክርነቶችና የፋሽስቶች የቴሌግራም ሰነዶች ውስጥ ጥቂቱን አንመለከታለን ኢትዮጵያ ለመንግስታቱ ድርጅት የጦር ወንጀሎች ኮሚሸን አቅርባው የነበረው የማስረጃ ሰነድ የታተመው በንጉሠ ነገሥቱ የኢትዮጵያ መንግስት ሲሆን ለተባበሩት መንግስታት የጦር ወንጀሎች ኮሚሽን በፍትህ ሚኒስትሩ በኩል ለቀረበው ጥናታዊ ማስረጃ ተጨማሪ ሰነድ ሆኖ ነው ይህም ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበትና ለተወሰኑ ጊዜያት በተቆጣጠረችበት በጦር ወንጀለኞችና በሰብእዊነት ላይ በተፈፀሙ ወንጀሎች በጦር ወንጀሎች ኮሚሽን የተከሰሱት የጣሊያን ወታደራዊና ሲቪል ባለስልጣናት ተገቢውን ቅጣት አንዲጣልባቸው በሚል አመለካከት ነው መስከረም ቀን የኢጣሊያ ወታደሮች ምንም ተቃውሞ ሳያጋጥማቸው ከኤርትራ ተነስተው ኢትዮጵያን ወረሩወደ ከፍተኛ ቦታዎች አካባቢ እየተቃረቡ ሲመጡ ጠንካራ መከላከል ስለገጠማቸው ወደ ደቡብ ያደርጉት የነበረው እንቅስቃሴ ቀድሞ በነበረው ፍጥነት መቀጠል አልቻለም በተመሳሳይ ወቅትም የሶማሌ ግዛት የተንቀሳቀሰው የደቡብ የጣሊያን ጦር በኦጋዴን መስመር ላይ ጠንካራ ምሸግ ሰርቶ በሚጠብቀው የኢትዮጵያ ጦር ምከንያት ብዙም መግፋት አልቻለምሞሶሎኒ ኢትዮጵያን የማሸነፍ አዲስ ነገር ካልተፈጠረ በቀር ከረምቱ ከመግባቱ በፊት የማይሳካ መሆኑን ጄኔራሎቹ በነገሩት ጊዜ ፍርሃት ተሰማውአዲስ ኃይል የተባለው በተለይ የሰውነት መበጣጠስን ኢይነስውርነትንና ሞትን በሚያስከትለው የመርዝ ጢስ መጠቀም ነበር ይህም በሞሶሎኒ ፈቃድ በባዶግሊዮ ተግባራዊ የሆነ ነው በመጀመሪያ ላይ አነዚህ ቦምቦች ከአውሮፕላኖች ወደ ምድር እንዲዘንቡ ተደርጎ ነበር ውጤታማነታቸው ግን ሞሶሎኒንም ሆነ የጦር አዛቹን የሚያረካ አልሆነምስለዚህ አውሮፕላኖቹ በሰብሎች ላይ ፀረ ተባይ መድሃኒቶችን ለመርጫ የሚያገለግለው መሳሪያ ተገጠመላቸውይህ መርዛማ ጢስ ከሰማይ መዝነብ ሲጀምር በሺህ የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ወታደሮችና ገበሬዎች እረገፉከሰማይ የዘነበውን የዚህን ጥቃት ሽብርም ምንም አይነት የመከላኪያ ዘዴ ያልነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት ሞራል ሰበረው በባዶግሊዮ የሚመራው የጣሲያን ጦርም ወደ ደቡብ አቅጣጫ ለመገስገስና በሚያዚያ ቀን አዲስ አበባን እንዲቆጣጠር መንገድ ከፈተሰት ጣሊያን በቆየችባቸው ዓመታት ሁሉ ጠንካራ የመከላከል እርምጃ ገጥሟታል የጣልያን ። አልጋ ወራሹ ባህላዊውን ትምህርት በመኖሪያ ቤታቸው ዘመናዊውን ደግሞ በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተከታትለዋል በኢጣሊያ ወረራ ዘመን ከጃንሆይ ጋር በእንግሊዝ አገር በስደት በቆዩበት ጊዜ በሊቨርኙል ዩኒቨርስቲ ገብተው የሕዝብ አስተዳደር እና የፖለቲካ ሳይንስ ትምህርትን ል መመ ውራ ቲቲ ከ አዲ ቿ አጥንተዋል አልጋ ወራሹ በነጻነት ማግስት ወደ ቀድሞው የወሎ ሹመታቸው ተመልሰው መኖሪያቸውን በደሴ እና በአዲስ አበባ ከተማ በማድረግ ሲሠሩ ቆይተዋልበዚሁ ጊዜ አንዲት ሴት ልጅ ያፈሩበት የመጀመሪያ ትዳራቸውን አፍርሰው ሚያዝያ ቀን ዓም ከልዕልት መድፈሪያሽ ወርቅ አበበ ጋር እስከ መጨረሻው የዘለቁበትን ጋብቻ መሥርተዋል በታህሳስ ወር ዓም አፄ ኃይለሥላሴ ብራዚልን በይፋ ለመጐብኘት ከአዲስ አበባ ሲነሱ እልጋ ወራሹ አንደወትሮው አልተከተሏቸውም ነበርንጉሠ ነገሥቱ በጉብኝት ላይ እያሉ የከብር ዘበኛው አዛዥ ጀነራል መንግሥቱ ንዋይ መፈንቅለ መንግሥት ባካሄዱበት ወቅት በዘዴ ካገቷቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት መካከል አልጋ ወራሹ ቀዳሚው ነበሩበዚህ ጊዜ አልጋ ወራሹ የአፄ ኃይለሥላሴ መንግሥት መውደቁን የሚገልፅ አዋጅ በሬዲዮ ለሕዝብ አሰምተዋል ከንግግራቸውም መካከል ለራሳቸው ጥቅም እና ለግለ ሥልጣናቸው ብቻ የሚታገሉ ለለውጥ እንቅፋትሆነው እንደ ካገሰር የአገሪቱን እድገት የጐተቱ ጥቂቶች ራስ ወዳዶች አሁን ከስልጣናቸው ተወግደዋል እኔም ሕገ መንግሥቱ በሚፈቅድልኝ መሰረት ደሞዝ ብቻ እየተቀበልኩ አገልግሎቴን አሰጣለሁ የሚል ይገኝበታልመፈንቅለ መንግሥቱ በእንጭጩ የተቀጨ ቢሆንም ጦሱ ግን በንጉሁና በአልጋ ወራሹ ግንኙነት ላይ መጥፎ አሻራውን ጥሎ አልፏል ምንም እንኳ አልጋ ወራሹ መንግሥት የመለወጡን ዜና ያነበቡት በጠመንጃ አፈሙዝ ተገደው ነው ቢባልም ድርጊቱ ግን ጉብኝታቸውን አቋርጠው የተመለሱት አፄ ኃይለሥላሴን ማስቆጣቱ አልቀረም በጃንሆይ አስተያየት አልጋ ወራሹ ከ አመት በፊት ለዘውዱና ለአባታቸው ለመታመን የገቡትን ቃልኪዳን ከአማዊዎቹ ጋር በመተባበር አፍርሰዋልከዚህ ጊዜ በኋላ በአልጋ ወራሹ ሕይወት ውስጥ አቢይ ከስተት የተፈጠረው ከ ዓመት በኋላ ነበር ጥር ቀን ዓም አልጋ ወራሹ በደብረ ዘይት ከተማ በእረፍት ሏይ እያሉ የደም ግፊት ሕመም በሚያሰከትለው ስትሮክ ሳቢያ በድንገት ታመሙየጤና መቃወሱ እንደደረሰባቸው በአንግሊዝ የአየር ኃይል አውሮፕላን ለአስቸኳይ ሕከምና ወደ ስዊዘርላንድ የተወሰዱ ቢሆንም ህመሙ ያደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ስለነበር ግማሽ አካላቸውን ሽባ በማድረግ የተሸከርካሪ ወንበር ቁራኛ ሊያደርጋቸው ችሷልአልጋ ወራሹ ለሕክምና ወደ ስዊዘርላንድ ከተጓዙ ከአንድ አመት በኋላ የኢትዮጵያ መንግሥት በሕዝባዊ ተቃውሞ እና በኢኮኖሚ ቀውስ ይናጥ ጀመር በዚህ ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ ሶስት ጠቅላይ ሚኒስትሮችን ለመቀያየር የተገደዱ ሲሆን የአልጋ ወራሹ ብቸኛ ወንድ ልሯ የሆነውን ልዑል ዘርዓ ያዕቆብ አስፋ ወሰን ተጠባባቂ አልጋ ወራሽ መባሉን አውጀዋል ደርግ መስከረም ቀን ዓም ንጉሠ ነገሥቱን ከዙፋናቸው አውርዶ አዲስ መንግሥት መቋቋሙን ሲያውጅ አልጋ ወራሹ በአገሪቱ ፖለቲካና አስተዳደር ውስጥ ጣልቃ የማይገባ ንጉሥ ይሆናል ሥርዓተ ንግሥም አልጋ ወራሹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ ይፈፀማል አለ የአልጋ ወራሹ ብ ሥመህጠብጠይመ ማፍ ቸው መ በ ጩቶ በነበረው በወሎ የደረሰው የረሐብ አደጋ ለዘውድ መንግሥት ውድቀት መንስኤ ከሆኑት ሃጥች መካከል አንዱ እንደነበር ይታወቃል በዚህ የተነሳ ደርጉ በጠቅላይ ግዛቱ የአልጋ ራሹ እንደራሴ የነበሩትን ደጃዝማች ሰሎሞን አብርሐምንና ሌሎች የወሎ ሹማምንት ሰብስቦ አልጋ ወራሹ በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ ቢገኙ ኖሮ ከታሳሪዎቹ ቀዳሚው አንደሚሆኑ ኒታወቀ ደርግ አልጋ ወራሽን አነግሳለሁ ማለቱ ይምጡና ልሰርዎት ከማለት የማይለይ ነበር ታን እንጂ መስከረም ቀን ዓም የታተመው ታይም ጋዜጣ የአልጋ ወራሹ እንደራሴ ሰስዊቨርላንድ ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫ ጠቅሶ አልጋ ወራሽ አስፋ ወሰን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው ለመንገሥ ይፈልጋሎ የሚል ዜና ይዞ ወጣ ጋዜጣው አልጋ ወራሹ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስና በአባታቸው ዙፋን ለመቀመጥ ያላቸውን ፍላጐት ለአዲሱ የኢትዮጵያ መንግሥት ማስታወቃቸውንም ጨምሮ ገልጦ ነበር የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ መንግሥት አማካሪ ሆነው ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ጆን ስፔንሰር አልጋወራሹን በቅርብ ከሚያውቋቸው ሰዎች አንዱ ናቸው ጃንሆይ በ ዓም በአደጋ ያለፉትን ልዑል መኮንን ከአልጋ ወራሹ አስበልጠው መውደዳቸው የሚደንቅ አይደለም በማለት እስፋ ወሰን የሚታወቁት በወላዋይነት ነበር ይላሉስፔንሰር በአስተያየታቸው ካወቅኋቸው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሁሉ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የፀና አቋም ለመያዝ ዳተኝነት ያየሁበት አልጋ ወራሽ አስፋ ወሰንን ነበር አሽከሮቹ የእሱን ደካማነት ተገን አድርገው የግል ሐብት ያግበሰብሳሉ ደካማነቱን በመተማመን ነበር የ እና የ ዓም መፈንቅለ መንግሥቶች በአባቱ እግር ተተከቶ ዙፋኑን እንዲወርስ ሃሳብ ያቀረቡት ብለው ነበር ጃንሆይ ከሥልጣን ከወረዱ ወዲህ ባለው ጊዜ አልጋ ወራሹ ኑሯቸውን ከጀኔቭ ወደ ለንደን አድርገው የስደተኝነት ህይወትን በእንግሊዝ ሲገፉ የቆዩ ሲሆን ከንጉሳዊ ቤተሰቡ አምባ ለ አመታት ያህል አዲስ ዜና ሳይሰማ ቆይቷልከአንድም ሁለት ጊዜ አማፅያን ዙፋን እንደሚወርሱ ቃል እየገቡላቸው ዘውድ አልጨበጥ ያላቸው አልጋ ወራሽ በስደት ባሉበት አዢ ማጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተብለው መንገሳቸው ተሰማ መጋቢት ቀን ዓም በተካሄደው ሥርዓተ ንግሥ ላይ ስመ መንግሥታቸው አፄ አምኃ ሥላሴ የተባለ ቢሆን ንጉሥ ለባለቤታቸው የጐእቴጌነት ለልጃቸው ለልዑል ዘርዓ ያዕቆብ ደግሞ የጐእልጋ ወራሽነት ማዕረግ መስጠታቸው ታውቋልበ ዓም አዲሱ ንጉሠ ነገሥትና ቤተሰባቸው መኖሪያቸውን ወደ ዩናይትድ ስቴትስ አዘዋውረዋል የደርጉ መንግሥት ከወደቀ በኋላም በሀገር ቤት ሞአ አንበሳ የተሰኘ አፍቃሪ ዘውድ ድርጅት ተመስርቶ አልጋ ወራሹን በዙፋን ላይ ማስቀመጥን አላማው አድርጐ ጥርጊያውን ሲያቀና ቆይቷልአልጋ ወራሹ ከአባታቸው ከስልጣን መውረድ በኋላ ያሳዩት ድርጊት ከላይ በስፔንሰር ከተገለፀው አስተያየት ጋር የሚቃረን አይደለም ከደርግ ጋር ለመስራት አወ ዐ ን ሙኡጮኬኣዔጫኋጧጨዘብብፅ ገ መሞከራቸው እንዲሁም በሰደት አገር ያውም የተሸከርካሪ ወንበር ቁራኛ ሆነው መንገሳቸው ለዘመናት የቆየ የስልጣን ፍቅር እንደተጠናወታቸው የሚያሳይ ሳይሆን አይቀርምወራሲ መንግሥት የሆነ አንድ መስፍን የሚያስፈልገው ብልሃት አርቆ አስተዋይነትና ቆራጥነት ከጐደሉት ያለመውን ለመፈፀም የሚያስችለውን ጉልበት አያገኝም በዚህ ረገድ አፄ ኃይለ ሥላሴ ለአልጋ ወራሽነት የመረጡት ልጃቸው እነዚህን ፀጋዎች እንዳልታደለ ያለፉ ታሪኮቹ ግልፅ ምስከሮች ናቸውአፄ ኃይለሥላሴ ወደ ስልጣን የመጡበት መንገድ ውስብስብና እንቅፋት የበዛበት አቀበት ነበር ወጣትነት ሳያሸንፋቸው በዘዴ እና እርጋታ ደግሞም በእርግጠኝነት እየተጓዙ በመጨረሻ ያሰቡበት ለመድረስ ችለዋል ልዑል አስፋ ወሰን ግን በተደላደለ መሰረት ላይ ሆነው በአስተዳደርም ሆነ በአመራር ልቀው በመታየት እውነተኛ አልጋ ወራሸ መሆን ተስኗቸው የዘውድ ስርአት ከጃንሆይ በኋላ ግብአተ መሬቱ ተፈፅሟልበመጨረሻም የአንድ ወንድ እና የሶስት ሴት ልጆች አባት የነበሯቸው ልዑል መርዕድ አዝማች አልጋ ወራሽ በተወለዱ በ አመታቸው ጥር ቀን ዓም በዩናይትድ ስቴትስ አርፈው የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት እዚህ አዲስ አበባ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል ባልቻ የቁም እስረኛ ሆኗል እኮ ለኛ ደጃዝማች ባልቻአባነፍሶ በንግሥት ዘውዲቱ የሲዳሞሀገረ ገዢ ሆነው በመስራትላይ እያሉ ራስ ተፈሪ አውሮፓ ሄደው የተለያዩ ሀገሮችን ጎብኝተው ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ ሀገር ቤት እንደገቡ የአውሮፓ ስልጣኔ በኢትዮጵያ የሚገባበትን መንገድ ለማጥናት የጠቅላይ ገዢ ባለስልጣናትን ወደ አዲስ አበባ ለስብሰባ ጠሩ በዚህ ስብሰባ ሁሉም አገረ ገዢዎች ሲገኙ ባልቻ አባነፍሶ ወደ አዲስ አበባ እንዲመጡ ቢጠሩም አሻፈረኝ አልመጣም አሉከሰብሠባው ቀሩንግሥት ዘውዲቱ ወደ አዲስ አበባ ቤተመንግሥት አንዲመጡ ለደጃዝማች ባልቻ አባነፍሶ ደብዳቤ ፃፉ ደጃዝማች ባልቻ በአስቸኳይ እንዲመጡ ቢባሉም ወደ አዲስ አበባ ሳይመጡ አራት ዓመት ቆዩከ ዓመት በኋላ ሠራዊታቸውን አስከትለው በእግር ጉዞ ከሲዳሞ አዲስ አበባ ደረሠ። በ ዓም በተደረገው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት መሠረት የብሔረሰቡ ሕዝብ ብዛት ሺ ነው ሲዳማ ብሔረሰብ የሲዳማ ብሔረሰብ በደቡብ ከልል ከሚገኙ ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ነው። የሲዳማ ብሔረሰብ የራሱ የሆነ ባህላዊ አስተዳደርና የፍትህ ሥርዓቶች ያሉት ሲሆን አጥፊዎች የሚዳኙበት «ሴራ» የተባለ ሕግ አላቸው የባህላዊ አስተዳደሩ የበላይ አካል መማ» ንጉሥ ነው ሥልጣኑም በዙር የሚተላለፍ በመሆኑ እያንዳንዱ ጐሣ የራሱ ወማ አለውበብሔረሰቡ በርካታ የጋብቻ ሥርዓቶች ያሉት ሲሆን «ሁጫቱ በቤተሰብ ፈቃድ የተመሠረተ «አዱልሻ» ማስኮብለል «ዲራ» ጠለፋ «ራጌ» የውርስ ጋብቻ እና «አዳዋና» ሴቶ ቱጋ ሴት ልጅ ፅድሜዋ ለጋብቻ ከደረሰ ልጃገረድ ወንዱ ወላጅ ቤት በመሄድ ቀጭን በትር ወደ ከብቶች በረት በመወርወር የምትፈጽመው የጋብቻ ዓይነት ነው ከእነዚህ ጋብቻም ውጪ «ዱቃ በሸለም ማግባትና «ቤሬዓ» ቀብቶ መስጠት የሚባሉ የጋብቻ ዓይነቶች አሉ። ባል ወይም ሚስት ከሞቱ ባልየው ወይም ሚስትየው ለአንድ ወር ከቤት ሳይወጡ ኀዘናቸውን እንዲገልጹ ይደረጋል ሲል የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ድርሳን ይገለጻል ናዓ ዓዳ ሓጎ የሐመር ብሔረሰብ የሐመር ብሔረሰብ በደቡብ ኦሞ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች አንዱ ሲሆን በዋናነት በዞኑ ታስፕ በሐመር ወረዳ ይኖራል «ሐመር» የሚለው ቃል የብሔረሰቡ መጠሪያ ቃል በብሔረሰቡ ቋቋ በተራራ እና በድንጋይ መካከል የሚኖሩ የተዋሃዱና የተቀላቀሉ ሕዝቦች» የሚል ፍቺ እንዳለውና ይህም ትርጉም ታሪካዊ መሠረት እንደያዘ ከብሔረሰቡ አዛውንቶች የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ ይህ ትውፊት ሐመሮች በጥንት ዘመን በትላልቅና ሰንሰለታማ ተራሮች መካከል የሚገኙ የተቦረቦሩ ቋጥኞች ውስጥ ይኖሩ እንደነበር የሚያመለከት እንደሆነ እነዚህ የዕድሜ በለፀጋዎች ይናገራሉ የብሔረሰቡ አባላት ዋነኛ መተዳደሪያ ከብት አርባታ ሲሆን ከዚህ ጐን ለጐን ንብ በማነብ እና በዝቅተኛ ደረጃ ደግሞ በቆሎና ማሽላ ለዕለት ፍጆታ በማምረት ኑሮአቸውን ይመራሉ በ ዓም በተደረገ የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት መሠረት የብሔረሰቡ ሕዝብ ብዛት ነው ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን «ሐመር አፎ» በማለት የሚጠሩ ሲሆን ሴሎች ግን ሐመርኛ» ይሉታል ቋንቋው በኦሞአዊ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ይመደባል የብሔረሰቡ አባላት ከራሳቸው ቋንቋ በተጨማሪ የበና የአርቦሬ የካራ እና የዳሰነች ብሔረሰቦች ቋንቋዎችን በሁለተኛ ደረጃ ይናገራሉ የሐመር ቋንቋ ከንግግር ወይንም ከመግባቢያነት አልፎ የትምህርት ወይም የሥራ ቋንቋ ለመሆን አልበቃም። እነሱም በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸም ጋብቻ በተጋቢዎች ስምምነት የሚፈጸም ጋብቻ የውርስ ጋብቻና የጠለፋ ጋብቻ ናቸው ከጠለፋ ጋብቻ በስተቀር የጋብቻቸውን ሂደት ለማመቻቸት አልፎ አልፎ አንዲት ሴት አገናኝ ትኖራለች ተጋቢዎቹ በአገናጂ ሴት አማካኝነት በገቢያ ቦታ ትውውቅ ካደረጉ በኋላ በጋራ ቦርዴ መጠጣት ይጀምራሉ ከዚያም ሽማግሌ ተልኮ የቤተሰብ ስምምነት ይጠየቃል። በብሔረሰቡ የተለያዩ የጋብቻ አፈጻጸም ሥርዓቶች አሉ በቤተሰብ ስምምነት የሚፈጸም የጠለፋ ጋብቻ በተጋቢዎችም ሆነ በቤተሰብ መካከል ያለመግባባት ሲከሰት ወይም የአግቢው ኢኮኖሚ አቅም ውሱንነት ሲከሰት እንዲሁም የሽምግልና ጋብቻ ተጋቢዎቹ ሳይተዋወቁ የወንዱ አባት ሽማግሌ ይዞ የልጅቷን ቤተሰብ ከ ቀን ደጅ በመጥናት የሚፈጸም ነው የምትከ ጋብቻ ሚስት ከሞተች እህቷ ወይም የቅርብ ዘመዷ ሚስቱ ለሞተበት በምትከ ትሰጣለች። ወዶገብ ጋብቻ ሌላው በብሔረሰቡ የሚፈጸም የጋብቻ ዓይነት ነው ሳታገባ የቆየች ሴት የራሷ የሆነ ንብረት በመያዝ ወደ ወንዱ ቤት በፈቃዷ ሄዳ በመግባት የሚፈጸም የጋብቻ ዓይነት ነው በብሔረሰቡ በበዓላት ቀናት ከሚዘጋጁ ምግቦች መካከል ሸንዴራ ይገኝበታል።