Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ስ« ገገ ፍዋፍኢጧትዥትሎምሙውዎወ ሬዷኗዷሯውራኣዲሚጭ ጧመሙኽክሯራሲሯድጭ ሬፕብጢኢጢኽ ትትምምሬሣርጭ መቿጊኪስቴር ሮፎሂ ፎዩልቪ ሂፎዮኅዩፎዉፕቨ ሮፎ ዘረ ጋመ ፎዣፕዣብዘረጋ ል ዮግዘዮዣሄዩሆ ም ፎሂጋዒዲ ጢፕየዩጋኩ ፅዩኔ መመመ ይይጫ መይዷዛሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲያውቁ ይደረጋል ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ልዩ የመማር ፍላጎት ላላቸው ተወዳዳሪዎች በህግ የተፈቀደው አዎንታዊ ማበረታቻ በምልመላው ሂደት ተግባራዊ እንዲሆን ይደረጋል። ለ የስኮላርሸፐፕ መስፈርቶችን ስታንዳርዶችን እና መመሪያዎችን ያዘጋጃል ያሻሽላል ተግባራዊነታቸውንም ይከታተላል ሐ ስኮላርሸፕ ሲገኝ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስኮላርሽፕ ማስፈፀሚያ መመሪያ እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ጊዜ በሚኒስቴሩ ሊያሻሻል ይችላል አንቀጽ መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ መመሪያው በሚኒስትሩ ከፀጸቀበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይሆናል ብርሃኑ ነጋ ፕሮፈሰር ሚሥ ብ የትምህርት ሚኒስቴር ሜኒ ርነ ሕፍ ው ሎ ን ማሪ የሚከተሉት አባሪዎች የመመሪያው አካል ናቸው አባሪዎች አባሪ የስኮላርሸፕ ወጪ አሸፋፈን ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የሚሰጥ ጥቅማ ጥቅምና አገልግሎት ምንም አንኳ በተመራማሪ ተማሪዎች በድጋፉ ማነስ ቅሬታ እየቀረበ ቢሆንም በመንግስት የበጀት ድጋፍ በሀገር ውስጥ ለሚሰጠው ስኮላርሽፕ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽቤት ቀርቦ በቀን ዐ ቁጥር መ በጽቤቱ በተፈቀደው መሰረት መንግስት የሚከተሉትን ድጋፎች ያደርጋል በሚደረግ የግዴታ ውል ስምምነት መሰረት ትምህርት በሚኒስቴር መቤቱ ይሸፈናል የቤት ኪራይ ድጋፍ በላኪው ተቋም የሚሸፈን ሆኖ ለሶስተኛ ዲግሪ ለማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ አስራ አምስት ሺህ ብር ለአንድ ጊዜ ብቻ ድጋፍ ያደርጋል።
ስ« ገገ ፍዋፍኢጧትዥትሎምሙውዎወ ሬዷኗዷሯውራኣዲሚጭ ጧመሙኽክሯራሲሯድጭ ሬፕብጢኢጢኽ ትትምምሬሣርጭ መቿጊኪስቴር ሮፎሂ ፎዩልቪ ሂፎዮኅዩፎዉፕቨ ሮፎ ዘረ ጋመ ፎዣፕዣብዘረጋ ል ዮግዘዮዣሄዩሆ ም ፎሂጋዒዲ ጢፕየዩጋኩ ፅዩኔ መመመ ይይጫ መይዷዛሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ባሉበት ጉዳዩ የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሽፕ ማስፈፀሚያ መመሪያን ይመለከታል ትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ቁጥር አንቀፅ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ፃገራዊ ዝቅተኛ የትምህርት ብቃት መመዘኛዎችንየሙያ ስነምግባር ደንቦችን እና ተቋማት ሊከተሏቸው የሚገቡ የአሰራር ስነ ስርዓትን እንደሚያወጣ ይደነግጋል በዚሁ መሠረት ለከፍተኛ ትምህርት የስኮላርሽፕ አሰጣጥ ሥርዓት ለመዘርጋትና ሂደቱን በብቃትና በጥራት ለማስተዳደር የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሽፕ ማስፈፀሚያ መመሪያ ተዘጋጅቶና በፍትህ ሚኒስቴር ተመዝግቦ መመሪያ ቁጥር ሆኖ የፀደቀ በመሆኑ ለተግባራዊነቱ ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ ተደርጎ የተላከ መሆኑን አሳውቃለሁ ከሠላምታ ጋር ሷል ሔ ሠ ብርፃኑ ነጋ ፐሮፌካር ሚኒስትር ግልባጭ ለሚኒስትር ጽቤት ለከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ጽቤት ለአካዳሚክ ገዳዮች መሪ ስራ አስፈጻሚ ትምህርት ሜኒስቴር ከሀሀዊቪ የከፍተኛ ትምህርት ስኮላርሽፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር ትምህርት ሚኒስቴር ሐምሌ ዓም አዲስ አበባ ዘ ነሀሀሸሺ ዛ ቫ ዘ ዘ መቅድም በሀገራችን ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት የተሰጠ መሆኑና የመምህራን ትምህርት ደረጃና ብቃት ቁልፍ በመሆኑ ለዘላቂና ሁለንተናዊ ልማት መረጋገጥ አስተዋጽዖ ማድረግ ይቻል ዘንድ የከፍተኛ ትምህርት የስኮላርሽፕ አሰጣጥን በሥርዓት በመምራት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ተመራማሪዎችና ሰልጣኞችን አቅም መገንባት በመንግስት በጽኑ የሚታመን በመሆኑ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ዕድል አሰጣጥን ውጤታማ ለማድረግ ወጥ ግልፅና ፍትሃዊ ሥርዓት መዘርጋት አስፈላጊ በመሆኑ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ሌሎች ተቋማት ብቁና በቂ የሰው ሀይልን ለማፍራት አማራጭ ስኮላርሽፕ ፕሮግራሞችን በማበረታታት የመንግስትን በጀት እና ወጪ መቀነስ በማስፈለጉ በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች እና ሌሎች ተቋማት የተናበበ ሥርዓት በመዘርጋት በመምራትና በማስተዳደር ውጤታማ የሆነ የከፍተኛ ትምህርት የስኮላርሽፕ አሰጣጥን ለመተግበር በሁሉም ደረጃ ተዓማኒነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ሥርዓት እንዲኖር በማስፈለጉ የትምህርት ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር አንቀጽ በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ተቋማት የተሟላ ነፃነት እስኪጎናፀፉ ድረስ ይህንን ለመንግስትና ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአካዳሚ ሰራተኞች ለሌሎች ተቋማት ሰራተኞች እና ለበትረ ሳይንስ ተማሪዎች የሚሰጥ የስኮላርሽፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ አዘጋጅቷል ውች ደኢ ኤ ከክ ሥ ከር ጹኡ ክፍል አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች አንቀጽ አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ የከፍተኛ ትምህርት የስኮላርሽፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል አንቀፅ አውጪው ባለሥልጣን የትምህርት ሚኒስቴር የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር አንቀጽ በተሰጠው ሥልጣንና ኃላፊነት መሠረት ይህንን የከፍተኛ ትምህርት የስኮላርሽፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ አውጥቷል አንቀፅ ትርጓሜ የቃሉ አግባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት በአዋጅ ትርጉም ይይዛሉ ሌሎች ተቋማት ማለት በጀቱ በፌዴራል ወይም በክልል መንግስት የሚመደብለት ሆኖ ተጠሪነቱ በየደረጃው ላሉ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ህግ አውጪ ህግ ተርጓሚና ህግ አስፈጻሚ ተቋም ማለት ነው በትረ ሳይንስ ፕሮግራም ማለት በሳይንስ በቴክኖሎጂ እና በኢንጂነሪንግ የሙያ መስኮች በልዩ ሁኔታ በውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች በረጅም እና አጭር ጊዜ ትምህርትና ሥልጠና በውጭ ሀገራት ሳይንስና ቴክኖሎጂን ላይ ትኩረት በማድረግ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እና ተሞክሮዎችን ወደ አገር ቤት ለማስፋት ታስቦ የተዘጋጀ ልዩ የስኮላርሽፕ ፕሮግራም ነው ስኮላርሽፕ ማለት በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር ለአጭር ወይም ለረጅም ጊዜ የሚሰጥ የትምህርትና ሥልጠና ዕድል ነው ጥአጭር ጊዜ ሥልጠና ማለት ሰልጣኙ ካለው ሙያ ጋር ተዛማጅ የሆነ ለተቋመሙ ተልዕኮዎች መሳካት የሚያግዝ ከሶስት ወራት ያልበለጠ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ማለት ነው የረጅም ጊዜ ትምህርትና ሥልጠና ማለት ሰልጣኙ ካለው ሙያ ጋር ተዛማጅ የሆነ እና የትምህርት ደረጃ ሊያሳድግ የሚያስችል እና ለተቋሙ ተልዕኮዎች መሳካት የሚያግዝ ሥልጠና ማለት ነው ሠልጣኝ ማለት በመጀመሪያ ዲግሪ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ በህክምና ትምህርት መስክ በስፔሻሊቲ በድህረ ስፔሻሊቲ በድህረ ዶክቶራል ዲግሪ እንዲሁም ሌሎች አጫጭር ሥልጠናዎች ዕድል የተሰጠው ሰራተኛ ማለት ነው አገልግሎት ማለት ተወዳዳሪው ባለው የትምህርት ዝግጅትሙያ ተሰማርቶ የተገኘ የስራ ልምድ ነው የትምህርትና ሥልጠና አበል ማለት ሰልጣኙ በትምህርትና ሥልጠና ላይ ለሚቆይባቸው ጊዜያት እንዲከፈል የተፈቀደ የመኖሪያ የምርምር የጤና ኢንሹራንስ እና ለሌሎች ወጪዎች የማውል የገንዘብ ድጋፍ ነው መንግስት የተገኘ ስኮላርሽፕ መንግስት ከሌሎች ሀገራት መንግስታት ጋር ስምምነት እና መንግስት ከልማት አጋሮች ጋር በሚያደርገው ስምምነት የሚገኝ የአጭርና የረጅም ጊዜ የትምህርትና ሥልጠና ዕድል ማለት ነው ግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ማለት አንድ የከፍተኛ ትምህርት ሰራተኛ ወይም የሌላ ተቋም ሰራተኛ በግሉ በመጻጻፍ ያገኘው የአጭርረዥም ጊዜ የትምህርትና ሥልጠና ዕድል ማለት ነው ጆርናል ማለት በዩኒቨርሲቲዎች ወይም በምርምር ተቋማት ደረጃ የአካዳሚክና አካዳሜክ ነክ የሆኑ የጥናትና የምርምር ጽሁፎችን የሚያወጣ ደረጃው የተመሰከረለት ህትመት ነው ፕሮሲዲንግ ማለት በዩኒቨርሲቲዎችና በምርምር ተቋማት ወይም ሌሎች ተመሳሳይ ተቋማት ደረጃ በዐውደ ጥናቶች ላይ የቀረቡ የጥናትና ምርምር ፅሁፎች የሚታተሙበት መድብል ነው የሥራ ክፍል ማለት በመንግስት መስሪያ ቤቶች በተለያዩ የስራ መዋቅሮች ያለ የሲቪል ሰርቪስ አደረጃጀት አንድ ክፍል ማለት ነው ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ማለት በቅደም ተከተል የትምህርት ሚኒስቴር እና ሚኒስትር ማለት ነው ማንኛውም በወንድ ፆታ የተገለፀው የሴትንም ፆታ ይጨምራል አንቀፅ የመመሪያው አስፈላጊነት ሀገራችን ቅድሚያ ትኩረት ሰጥታ በለየቻቸው መስኮችና አሁን በመሰራት ላይ ያለውን የሰው ኃይል አቅም ግንባታ ትኩረት ባደረገ መልኩ ለማስኬድ የሚሰጡ የአጭርና የረጅም ጊዜ የትምህርትና ሥልጠና ዕድሎችን ጥራትና ብቃት ለማረጋገጥ በምልመላና በትግበራ ሂደት ግልጽና ፍትሀዊ እንዲሆኑ ለማድረግ አሰልጣኝ ተቋማት ለየትምህርት ፕሮግራሞች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ተማሪዎቻቸውን በውጤታማነት እንዲያስመርቁ እና ሰልጣኞች ለሜጠበቅባቸው ብቃት እንዲተጉ ለማስቻል ይህ የስኮላርሽፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ ተዘጋጅቷል አንቀጽ የመመሪያው ዓላማ የዚህ መመሪያ ዓላማ በሀገራችን የስኮላርሽፕ አሰጣጥን ወጪ ቆጣቢ ግልፅ ፍትሀዊ አሳታፊ እና በብቃት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ማድረግ ነው አንቀጽ የተፈጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሌሎች ተቋማት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የስኮላርሽፕ ተጠቃሚ ተማሪዎች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል አንቀጽ መርሆዎች ሀ ግልፀኝነት ለ ፍትሃዊነት ሐ ጥራትና አግባብነት መ ብቃት ሠ ወጪ ቆጣቢ ም ዮጽያፌዴ ፍ የትመ ደ ሩዝ ክፍል ሁለት የሀገር ውስጥ የስኮላርሽፕ አሰጣጥ አንቀጽ ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሀገር ውስጥ ስኮላርሽፕ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተወዳዳሪው የሙከራ ቅጥር ጊዜውን አጠናቆ ቋሚ የሆነና የሁለት ተከታታይ የስራ አፈፃፀም ውጤት ያለው መሆን አለበት ሥልጠናውን አጠናቆ የተመለሰ ሰልጣኝ ግዴታውን ሳይወጣ በሌላ ውድድር መሳተፍ አይችልም ነገር ግን የሥልጠናው አስፈላጊነት በተቋሙ አስተዳደር ካውንስል ወይም በአቻ አደረጃጀት ተገምግሞ ከታመነበት የተቀመጠውን ግዴታ ሳያጠናቅቅ ቀሪ ግዴታው ላይ ተጨማሪ ውል ገብቶ ሊማር ይችላል አንድ ሰልጣኝ የትምህርትና ሥልጠና ዕድል ካገኘ በኋላ የሚሰራበትን ተቋም ፍቃድ ሳያገኝ ካቋረጠ ለአንድ ዓመት መወዳደር ትምህርት ጀምሮ ማቋረጥ የተሰጠውን ዕድል አለመጠቀም ትምህርት ሳያጠናቅቁ ማቋረጥ አይፈቀድም ማንኛውም ሰልጣኝ ሥልጠናውን በተመደበበት ተቋምና በተያዘለት ጊዜ መከታተል ይገባዋል ሆኖም ግን በአሳማኝ ምክንያት ትምህርቱን ወይም ሥልጠናውን መከታተል ያልቻለ ከሆነ ከሚመለከተው አካላት በሚቀርበው መረጃ መሰረት ታይቶ ቀጣይ ዓመት እንዲማር ይደረጋል በመንግስት ለሚገኝ የሥልጠና ዕድል የመወዳደሪያ ዕድሜ ጣሪያ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለሦስተኛ ዲግሪ ደግሞ ዓመት ይሆናል በግል ሙሉ ወጪ ለሚገኝ የትምህርት ዕድል የዕድሜ ጣሪያ አይኖረውም አንቀጽ የሀገር ውስጥ ስኮላርሽፕ ምልመላና መረጣ መስፈርቶች ለድህረ ምረቃ ሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ድህረ ዶክቶራል ስፔሻሊቲና ድህረ ስፔሻሊቲ ፕሮግራም ለሚወዳደሩ የአካዳሚክ ሰራተኞች የማወዳደሪያ መስፈርቶች ባላቸው የትምህርት ዝግጅት ያስመዘገቡት የመመረቂያ ውጤት ርዕኮለ የስራ ልምድ የሁለት ጊዜ የስራ አፈጻጸም ውጤት በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በልዩ ልዩ የኮሟቴ ነክ ስራዎች ላይ ንቁ ተሳትፎ በጥናትና ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር ተሳትፎ በማኅበረሰብ አገልግሎት ኢንዱስትሪ ትስስር ተሳትፎ የሙያ መተዋወቂያ ሥልጠና ተሳትፎ የከፍተኛ ዲፕሎማ ሥልጠና የወሰደ ከተቋሙ ባህርይ አንጻር ተመሳሳይ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎች ተሳትፎ እና የማህደር ጥራት ይሆናል ዝርዝርና ዋጋው በአባሪ ተያይዚል የሚሰጠው የትምህርትና ሥልጠና ዕድል የመምህራንን አቅምና ብቃት ማሳደግ ላይ ቅድሚያ ትኩረት ያደረገ መሆን አለበት ተወዳዳሪዎች የዩኒቨርስቲውን መግቢያ መስፈርቶችን የመግቢያ ፈተና ማለፍ ለውድድሩ የተቀመጠውን የትምህርት ደረጃ የመመረቂያ ውጤትኮዞለል እና በተቋማቱ የተቀመጡ ሌሎች ተጨማሪ የቅበላ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ልዩ የመማር ፍላጎት ላላቸው ተወዳዳሪዎች በህግ የተፈቀደው አዎንታዊ ማበረታቻ በምልመላው ሂደት ተግባራዊ እንዲሆን ይደረጋል የስራ ክፍሉ የተወዳዳሪዎችን ማመልከቻና ማስረጃ በአግባቡ በመያዝ በዚህ መመሪያ አንቀጽ የተመለከቱትን መመዘኛዎች ያሟሉትን ተወዳዳሪዎች ለሥልጠና ምልመላና መረጣ ኮሚቴ ያቀርባል የስራ ክፍሉ ኃላፊ ተወዳዳሪ በሚሆንበት ጊዜ ለራሱ ጉዳይ ብቻ እንዲነሳ ተደርጐ በምትኩ ጊዜያዊ ሰብሳቢ በመስሪያ ቤቱ ኃላፊ እንዲወከል ይደረጋል አንዱ ወይም ሁለቱም የኮሚቴ አባላት ተወዳዳሪ በሚሆኑበት ጊዜ በመስሪያቤቱ የበላይ ኃላፊ አማካኝነት ጊዜያዊ ኮሚቴ እንዲሰየም ይደረጋል የስራ ክፍሉ የሥልጠና ምልመላና መረጣ ኮሚቴ የማወዳደሪያ መስፈርቶች አማካኝነት አመልካቾችን በማወዳደር አሸናፊውን በውጤት በመለየት በስራ ክፍሉ ኃላፊ ተፈርሞ ለሚመለከተው አካል ይላካል ይህ በተዋረድ ላሉት የስራ ክፍሎችም የሚሰራ ይሆናል የሥልጠና ዕድሉ የተሰጠው መስሪያ ቤትተቋም የበላይ ኃላፊ በማረጋገጥና በማፅደቅ ለሚመለከተው መስሪያ ቤት በመሸኛ ደብዳቤ ከአስፈላጊ መረጃዎች ጋር እንዲላክ ያደርጋል እንዲሁም መረጃው በተዘጋጀ ቴክኖሎጂ ፕላት ፎርም እንዲቀመጥ ይደረጋል ኣያ ኸር ጄም ት ደረ ህህ ር ርቦ ጋፖ በማንኛውም ደረጃ ምልመላና መረጣው ከተጠናቀቀ በኋላ የፀደቀው ውጤት ለሚመለከተው አካል በተለያየ ስልቶች ይፋ መሆን ይገባዋል የተገኘው ስኮላርሽፕ የጥናቱ መስክ ያልተለየ ከሆነ የማኔጅመንት ካውንስል በሚወስነው ውሳኔ መሰረት ሰራተኞች እንዲወዳደሩ ይደረጋል የሥልጠና ዕድል ሲመጣ ተወዳዳሪዎች በኢንተርኔት የሚያመለክቱ ከሆነ የተቋሙን የሥልጠና ፍላጎት ማዕከል በማድረግ የማኔጅመንት ካውንስል በሚወስነው ውሳኔ መሰረት አመልካቾች እንዲወዳደሩ ይደረጋል የማኔጅመንት ካውንስል በሚወስነው ውሳኔሄ መሰረት በግልጽ ማስታወቂያ የሚመለከታቸው ሰራተኞች እንዲያውቁት ይደረጋል አንቀጽ በግል ስለሚገኝ ስኮላርሽፕ በአንቀፅ የተጠቀሱት መስፈርቶች እንደተጠበቁ ሆነው በግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ለውድድር አይቀርብም አንድ ሰራተኛ በግሉ በመፃፃፍ በያዘው የትምህርት ደረጃ የተለየ የደረጃ ለውጥ የማያመጣ ስኮላርሽፕ ቢያገኝ ለተቋሙና ለሀገር የሚኖረውን የተለየ ፋይዳ በአሰሪ መስሪያ ቤቱ ሲታመንበት ብቻ ሊፈቀድለት ይችሳላል በግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ከመንግሥት ምንም ዓይነት ድጋፍ የማይጠይቅ ከሆነ ከአሠሪ ተቋሙ ምንም የውል ስምምነት ሳይፈጽም መሄድ ይችላል ከዚህ ቀደም በተሰጠው ስኮላርሽፕ ዕዳ ካለበት ዕዳው ታሳቢ ተደርጎ የዕድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል በግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ከመንግሥት ከድጋፍ ደብዳቤ ጀምሮ ድጋፍ የሚጠይቅ ከሆነ ከአሠሪ ተቋም ጋር ተመልሶ ለማገልገል የውል ስምምነት መፈጸም ይጠበቅበታል አንቀጽ ለሌሎች ተቋማት የሚሰጥ ስኮላርሽፕ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተወዳዳሪዎች የዩኒቨርስቲውን የቅበላ መስፈርቶችን የመግቢያ ፈተና ማለፍ ለውድድሩ የተቀመጠውን የትምህርት ደረጃ የመመረቂያ ውጤት ርዞለ እና በተቋማቱ የተቀመጡ ተጨማሪ የቅበላ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል የሚሰጠው የትምህርት ዕድል በትምህርት ዘመኑ ያለውን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቅባለ አቅም እና የላኪ ተቋማት የበጀት ድጋፍ ታሳቢ በማድረግ የሚከናወን ይሆናል በዚህ መመሪያ ከተቀመጡ መስፈርቶች በተጨማሪ ለፌደራልና ለክልል ሴክተር መስሪያቤት ሰራተኞች የትምህርትና ሥልጠና ዕድል የማወዳደሪያ መስፈርቶች ነጥብ አሰጣጥ በአገሪቱ የሰው ሀብት ልማት ድንጋጌዎችና በየመስሪያ ቤቶቹ የትምህርትና ሥልጠና አሰጣጥ መመሪያ መሰረት የሚከናወን ይሆናል ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አከባቢዎች እንደ ሀገር የተቀመጡ አዎንታዊ ማበረታቻዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ የስኮላርሽፕ አሰጣጥ ፍትሃዊና ግልጽ በሆነ መንገድ በኮታ ለተቋማት የሚከፋፈል ይሆናል በመንግስት ለሚገኝ የስኮላርሻፕ የመወዳደሪያ እድሜ ጣሪያ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለሦስተኛ ዲግሪ ደግሞ ዓመት ይሆናል በግል ሙሉ ወጪ ለሚገኝ የስኮላርሽፕ የዕድሜ ጣሪያ አይኖረውወም ሴት አመልካቾች ላኪው እና ተቀባይ ተቋማት ያስቀመጡትን አነስተኛ መስፈርት ማሟላት እንደ ተጠበቀ ሆኖ ቅድሚያ እንዲያገኙ ይደረጋል። አንቀጽ የሌሎች ተቋማት ስኮላርሽፕ የምልምላና መረጣ መስፈርቶች የስኮላርሽፕ ሲመጣ ግልጽና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ድልድል ተሰርቶ የሚመለከታቸው ተቋማት እንዲያውቁት ይደረጋል የትምህርትና ሥልጠና ጥናት መስኩ የሚያስቀምጣቸው መሰረታዊ መመልመያ መስፈርቶች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ይደረጋሉ የሚመለከታቸው ተቋማት በተሰጣቸው ኮታ መሰረት የማወዳደሪያ መስፈርቶችን ተጠቅመው ያለፉትን ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃዎችና ሌሎች ሰነዶች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ለሚኒስቴሩ ያቀርባሉ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተወዳዳሪዎችን የትምህርት ማስረጃ በማጣራት የተቀመጡ መስፈርቶች መሟላታቸውን ሲያረጋግጥ የሥልጠና እድሌን ለሰጠው አካል ይፋ ያደርጋል የተገኘው የትምህርትና ሥልጠና ዕድል የጥናት መስክ ያልተለየ ከሆነ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሚሰጠው ውሳኔ መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል ክፍል ሶስት የውጭ ሀገር የስኮላርሸፕ አሰጣጥ አንቀጽ ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለውጭ ሀገር ስኮላርሽፕ የመወዳደሪያ መስፈርቶች ተወዳዳሪው የሙከራ ቅጥር ጊዜውን አጠናቆ ቋሚ የሆነና የሁለት ተከታታይ የስራ አፈፃፀም ውጤት ያለው መሆን አለበት ሥልጠናውን አጠናቆ የተመለሰ ሰልጣኝ ግዴታውን ሳይወጣ በሌላ ውድድር መሳተፍ አይችልም ነገር ግን የሥልጠናው አስፈላጊነት በተቋሙ አስተዳደር ካውንስል ወይም በአቻ አደረጃጀት ተገምግሞ ከታመነበት የተቀመጠውን ግዴታ ሳያጠናቅቅ ቀሪ ግዴታው ላይ ተጨማሪ ውል ገብቶ ሊማር ይችላል አንድ ሰልጣኝ ስኮላርሽፕ ካገኘ በኋላ የሚሰራበትን ተቋም ፍቃድ ሳያገኝ ካቋረጠ በቀጣይ ውድድር ለአንድ ዓመት መወዳደር አይችልም ስኮላርሸፕ ያገኘ ሰልጣኝ የተሰጠውን ዕድል አለመጠቀም እንዲሁም ትምህርት ሳያጠናቅቅ ማቋረጥ አይፈቀድም ያለተቋሙ ፍቃድ ካቋረጠ ለስኮላርሽፕ የወጣውን ወጪ በገባው ውል ስምምነት መሰረት በገንዘብ ወይም በአገልግሎት ይተካል ማንኛውም ሰልጣኝ ሥልጠናውን በተመደበበት ተቋምና በተያዘለት ጊዜ መከታተል ይገባዋል ሆኖም ግን በአሳማኝ ምክንያት ትምህርቱን ወይም ሥልጠናውን መከታተል ያልቻለ ከሆነ ከሚመለከተው አካላት በሚቀርበው መረጃ መሰረት ታይቶ ቀጣይ ዓመት እንዲማር ይደረጋል በመንግስት ለሚገኝ ስኮላርሽፕ የመወዳደሪያ ዕድሜ ጣሪያ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለሦስተኛ ዲግሪ ደግሞ ዓመት ይሆናል በግል ሙሉ ወጪ ለሜገኝ የውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል የዕድሜ ጣሪያ የሚወሰነው በአሰልጣኙ ተቋም ይሆናል አንቀጽ ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለሚሰጥ የውጭ ሀገር ስኮላርሽፕ ምልመላና መረጣ መስፈርቶች ለሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ለድህረ ዶክቶራል ለስፔሻሊቲና ለድህረ ስፔሻሊቲ ፕሮግራም ለሚወዳደሩ የአካዳሚክ ሰራተኞች የማወዳደሪያ መስፈርቶች ባላቸው የትምህርት ዝግጅት ያስመዘገቡት የመመረቂያ ውጤት ርኮል የስራ ልምድ የሁለት ጊዜ የሰራ አፈጻጸም ውጤት በከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት በልዩ ልዩ የኮሚቴ ነክ ስራዎች በጥናትና ምርምርቴክኖሎጂ ሽግግር የማኅበረሰብ ጉድኝትኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን የሙያ መተዋወቂያ ሥልጠና የከፍተኛ ዲፕሎማ ሥልጠናከተቋሙ ባህርይ አንጻር ተመሳሳይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ላይ ባላቸው ንቁ ተሳትፎ እና የማህደር ጥራት ይሆናል ለእያንዳንዱ መስፈርት የተሰጠው ክብደት በአባሪ ተያይዚል። በንዑስ አንቀጽ እና ላይ በተመለከተ የተቋሙ ማኔጅመንት ካውንስል በሚወስነው ውሳኔ መሰረት በግልጽ ማስታወቂያ የሚመለከታቸው ሰራተኞች እንዲያውቁት መደረግ አለበት ለውጭ ሀገር ስኮላርሽፕ የሚወዳዳሩ የሴት አመልካቾች ከወሊድ ጋር በተገናኘ አስተማሪው ተቋምሀገር በሚያወጣው ህግ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል አንቀጽ በግል ስለሚገኙ የአጭርና የረጅም ጊዜ ስኮላርሽፕ በግል የተገኘ የአጭርና የረጅም ጊዜ ስኮላርሽፕ ለውድድር አይቀርብም በግል በመፃፃፍ በያዘው የትምህርት ደረጃ አቻ የተለየ የደረጃ ለውጥ የማያመጣ ትምህርት ለመማር የሚፈልግ ሰራተኛ ለተቋሙና ለሀገር የሚኖረውን የተለየ ፋይዳ በአሰሪ መስሪያ ቤቱ ሲታመንበት ብቻ ሊፈቀድለት ይችላል በግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ከመንግሥት ምንም ዓይነት ድጋፍ የማይጠይቅ ከሆነ ከአሠሪ ተቋሙ ምንም የውል ስምምነት ሳይፈጽም መማር ይችላል ሩ ንይ ር ዩባ ፍር ርበ ሠ በግል የተገኘ ስኮላርሽፕ ከመንግሥት የድጋፍ ደብዳቤ ጀምሮ ድጋፍ የሚጠይቅ ከሆነ ከአሠሪ ተቋም ጋር ተመልሶ ለማገልገል የውል ስምምነት ፈጽሞ መሄድ ይጠበቅበታል አንቀፅ ለበትረ ሳይንስ ፕሮግራም ስኮላርሽፕ ለውድድር የሚያበቁ መመዘኛዎች አስራ ሁለተኛ ክፍል አጠናቀው በተመደበቡት ዩኒቨርስቲ አንደኛ ዓመት ላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ብቻ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመጀመሪያ ዲግሪ በሁለተኛ ዲግሪና በሦስተኛ ዲግሪ በሳይንስ በምህንድስናና ቴክኖሎጂ በማስተማር ላይ ለሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት መምህራን ለሁለተኛ ዲግሪና በላይ ስኮላርሽፕ ተወዳዳሪዎች ዕድሉ የሚሰጣቸው አስፈላጊ መረጃዎችን ማለትም የትምህርት የወጪ መጋራት እና የትምህርት መስኩ የሚጠይቃቸውን መረጃዎችን ማቅረብ የሚችሌ በውጭ አገራት ለሚሰጡ ስኮላርሽፕ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በተቀባይ ተቋማት የሚሰጠውን ፈተና ማለፍ የሚችሉ እና ተማሪዎች ምልመላና መረጣውን ካለፉ ከላኳቸው ተቋማት ጋር አስፈላጊውን የውል ስምምነት በማድረግ ትምህርታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ ቅጥር መፈፀም ይጠበቅባቸዋል አንቀጽ ለበትረ ሳይንስ ፕሮግራም የሚሰጥ ስኮላርሽፕ ዕድል የማወዳደሪያ ነጥቦች በዚህ ፕሮግራም የዕድሉ ተጠቃሚ ሊሆኑ የሚችሉ አመልካቾች ከዩኒቨርሲቲዎች በአንደኛ ዓመት ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ሳይንስ ምህንድስናና ቴክኖሎጂ ተማሪዎች መምህራንተመራማሪዎች በሳይንስ በቴክኖሎጂ እና በኢንጂነሪንግ የሙያ መስኮች በልዩ ሁኔታ በሁለተኛና በሶስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞችና በአጫጭር ሥልጠናዎች ከውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሳይንስና ቴክኖሎጂን ትኩረት በማድረግ ተሞክሮዎችን ወደ አገር ቤት ለማምጣት ተነሳሽነትና ጉጉት ያላቸው በውድድሩ ተመርጠው ለትምህርት የሚላኩ ሠልጣኖች ከላኪው ተቋም ጋር ውል ስምምነት የሚፈርሙ መሆን ይጠበቅባቸዋል ስኮላርሻችቱ በመንግሥት በተመረጡ ዩኒቨርስቲዎች እና ፕሮግራሞች ብቻ የሚሰጥ ይሆናል በመንግስት ለሚገኝ ስኮላርሽፕ የመወዳደሪያ ዕድሜ ጣሪያ ለሁለተኛ ዲግሪ እና ለሶስተኛ ዲግሪ ደግሞ ዓመት ይሆናል ለስኮላርሸፕ የሚወዳዳሩ የሴት አመልካቾች ከወሊድ ጋር በተያያዘ አስተማሪው ተቋም ሀገር በሚያወጣው ህግ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል አንቀጽ ለበትረ ሳይንስ ፕሮግራም የሚሰጥ ስኮላርሽፕ የምልምላና መረጣ መስፈርቶች ተወዳዳሪዎች የዩኒቨርስቲውን መግቢያ መስፈርቶችን የመግቢያ ፈተና ውጤት ለውድድሩ የተቀመጠውን የትምህርት ደረጃ የመመረቂያ ውጤትዕርኮለ እና በተቋማቱ የተቀመጡ ተጨማሪ የቅበላ መስፈርቶችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። ስኮላርሻፕ ሲመጣ ግልጽና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ በሜኒስቴር መስሪያ ቤቱ በሚሰጠው ኮታ መሰረት ድልድል ተሰርቶ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲያውቁ ይደረጋል ለሴቶች ለአካል ጉዳተኞች እና ልዩ የመማር ፍላጎት ላላቸው ተወዳዳሪዎች በህግ የተፈቀደው አዎንታዊ ማበረታቻ በምልመላው ሂደት ተግባራዊ እንዲሆን ይደረጋል። የሰልጣኞች መብትና ግዴታ የሰልጣኞች መብት ሀ ስኮላርሻፕ ማስፈጸሚያ መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት ደመወዝ እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን የማግኘት ለ የውጭ ሀገር ሰልጣኞች በሥልጠና ቆይታ ጊዜ በየወሩ የግማሽ ደመወዝ ክፍያ የሚያገኙ ሆኖ በሀገር ውስጥ የሚማሩ ከሆነ ግን ሙሉ የደመወዝ ክፍያ የማግኘት ሐ ማንኛውም ተማሪ የአሰራር መመሪያ በሚፈቅደው መሰረት በሥራ ላይ ለሚገኙ የአካዳሚክ ሰራተኞች በየጊዜው የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞች የማግኘት መ በሥልጠና ወቅት ቤተ ሙከራዎችን እና ወርክሾፖችን የመጠቀም እንዲሁም ሌሎች ለሥልጠና የሚያስፈልጉ ድጋፎችን በነፃ ወይም በክፍያ የማግኘት ሠ ስኮላርሸኾን አጠናቆ ሲመለስ የተቋሙ አሰራር በሚፈቅደው መሰረት ደረጃው በሚመጥን ቦታ የመመደብ ለቦታው የተፈቀደውን ጥቅማጥቅም የማግኘት ረ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ትምህርት ወቅት የሜፈጠር እርግዝናወሊድን በተመለከተ ተማሪዎቹ በ ህሄሰከኩበጨጸ ወደ ሳኪው ተቋም ተመልሰው ሙሉ ደመወዝ የማግኘት የወሊድ ፈቃዳቸው ሲጠናቀቅ ትምህርታቸውን ካቆሙበት የመቀጠል ሰ የትምህርት አታሼ በሌላቸው ሀገራት ተማሪዎች በሚሜኒስቴር መስሪያ ቤቱና በኤምባሲዎቹ ድጋፍና ክትትል የማግኘት ሸ ተማሪው በግሉ ያገኘው የውጭ አገር ስኮላርሽፕ ላኪው ተቋም ካመነበት ለአጭር ጊዜ ስኮላርሽፕ ትራንስፖርት ወጪ ስፖንሰርሽፕ የሰጠው አካል የማይሸፍን ከሆነ የደርሶ መልስ ትራንስፖርት እና የቪዛ ማስፈፀሚያ የማግኘት ቀ የትምህርት መረጃውን ዋናውን በተቋሙ አሰራር መሰረት ለሚመለከተው ክፍል ሲያስረክብ የመተማመኛ ሰነድ የማግኘት በ ተማሪው የትምህርትና ሥልጠና ፕሮግራሙ በመቋረጡ ወይም በሌላ አስገዳጅ ሁኔታ መቀጠል ካልቻለና ትምህርቱ ለሀገር ልማት ያለው ጠቀሜታ ተገምግሞ ሲፈቀድ የመጀመሪያውን ሴሜስተር ትምህርት ከማጠናቀቁ በፊት የመቀየር መብት ይኖረዋል የተማሪው ግዴታዎች ሀ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ትምህርቱን ማጠናቀቅ ለ ያለበቂ ምክንያት ትምህርቱን አለማቋረጥ ከቋረጠም ለቀጣይ አንድ ዓመት በሌሎች ዕድሎች አለመሳተፍ ሐ ትምህርቱን ያለበቂ ምክንያት ካቋረጠ ያባከነው ወጪ ተሰልቶ የመክፈል ወይም ተጨማሪ ውል የመግባት መ ትምህርቱ የወሰደበትን ጊዜ እጥፍ ተመልሶ የማገልገል ማገልገል የማይፈልግ ከሆነ ደመወዝን ጨምሮ የወጣውን ወጪ ከነቅጣቱ የመክፈል መልቀቂያ ቢጠይቅ በውሉ መሰረት ያልሰራባቸው ጊዜያት ተሰልቶ ክፍያ የመፈጸም ሠ በየሴሚስተሩ የደረሰበትን ደረጃ ከ ዐየ ዐ ሀፀዐቨ ለላከው ተቋም በጽሁፍ የማሳወቅ ተማሪው ስኮላርሺቱን ሳያጠናቅቅ ሌላ ትምህርት በዚያው ቢፈቀድለት ለቀጣዩ ዕድል ውል ሲይዝ ከዚያ በፊት ያልተወጣውን የውል ግዴታ ጨምሮ የመፈረም ረ ለሚከፈለው የደመወዝ ሌሎች የገንዘብና የማቴሪያል ድጋፎች ተመጣጣኝ ዋስ የማቅረብ ሰ ለስኮላርሸፕ የተላከ ሰልጣኝ ትምህርቱን ሲያጠናቅቅ የመመረቂያ ጽሑፉን ቅጂ ለብሔራዊ ቤተመዛግብትአልከበዉ ልርከሄ እና ለላኪ ተቋም መስጠት ይጠበቅበታል ሺ በሦስተኛ ዲግሪ መርሀ ግብር በሀገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን የሚከታተል መምህር በአገልግሎት የማይያዝ ርርቨ የማስተማር ቀ የእጩ ተማሪ ውጤት በአሰልጣኝ ተቋም እስኪታወቅ ድረስ ለውጭ ሀገር ለ ወራት እና ለሀገር ውስጥ ለ ወራት በሌላ ስኮላርሽፕ ውድድር መሳተፍ የማይችል መሆኑ በ በውጭ ሀገር ሥልጠና የተገኘውን ዋናውን የትምህርት ማስረጃ በተገባው ውል እና በተቋሙ አሰራር መሰረት ለሚመለከተው ክፍል የማስረከብ ተ ለሁለተኛ ዲግሪ ከሁለት ጊዜ በላይ ዕድል ተሰጥቶት መቀጠል ያልቻለ ሰልጣኝ በመማር ማስተማር ስራው መቀጠል የማይችል መሆኑ ትምህርት ከተጀመረ በኋላ የትምህርት መስክ መቀየር የማይቻል መሆኑ ኀ በግል ለተገኘ የውጭ ሀገር ስኮላርሽፕ የትምህርቱ ጠቀሜታ በሚመለከተው አካል ከታመነበት ሰልጣኙ ተመልሶ ሊሰራ በተስማማበት የስራ ክፍል የሚያገለግል መሆኑ ሴት ተማሪ የወሊድ ፈቃድ በምትወጣበት ወቅት የስኮላርሽፕ አበልና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን መጠየቅ የማትችል መሆኑ ኣ ክፍል አምስት ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች አንቀጽ የተሻሩ መመሪያዎችና ሰርኩላሮች ከዚህ በፊት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስኮላርሽፕ ማስፈፀሚያ ሆኖ ሲያገለግል የነበረው መመሪያ በዚህ መመሪያ ተሽረዋል ይህን መመሪያ የሚቃረን ማንኛውም መመሪያ ወይም የአሰራር ልማድ በዚህ መመሪያ ውስጥ በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ተፈፃሜነት አይኖረውም አንቀጽ መመሪያውን ስለማሻሻል ይህ የስኮላርሽፕ ማስፈፀሚያ መመሪያ እንደ አስፈላጊነቱ በማንኛውም ጊዜ በሚኒስቴሩ ሊያሻሻል ይችላል አንቀጽ መመሪያው የሚፀናበት ጊዜ መመሪያው በሚኒስትሩ ከፀጸቀበት ጊዜ ጀምሮ የፀና ይሆናል ብርሃኑ ነጋ ፕሮፈሰር ሚሥ ብ የትምህርት ሚኒስቴር ሜኒ ርነ ሕፍ ው ሎ ን ማሪ የሚከተሉት አባሪዎች የመመሪያው አካል ናቸው አባሪዎች አባሪ የስኮላርሸፕ ወጪ አሸፋፈን ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ ተማሪዎች የሚሰጥ ጥቅማ ጥቅምና አገልግሎቶች በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት በመንግስትና በአጋር አካላት ድጋፍ ለሚሰጠው ስኮላርሸፕ የሚሰጡ ጥቅማጥቅሞችና ዋና ዋና አገልግሎቶች ከታች በሠንጠረዥ ቀርበዋል የትምህርት የወጪው ዓይነት የስኮላርሽፕ ዓይነት ደረጃ ታታምህርትኗዖ ተምታራኃዕፖረቻ ኗዖ መኛፈዖ ዳይሳ ያምረምሮ ወጪ ዳፈታ። ወጦመጩመመ ጽረፉ መቀሪዖ ፇሃሆኖ ያፎድዖ ዖሯ ሎሥም ለመንግስት ከና ኛ ዲግሪ በዓመት በላኪው ተቋም የሚሸፈን ሆኖ በወር በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ትምህርት አካዳሚክ በአማካይ የአንድ ጊዜ ደርሶ መልስ የሚሸፈን ለማህበራዊ ሳይንስ ሠራተኞች በውጭ ሀገራት እና ለተፈጥሮ የሚሰጥ ስኮላርሽፕ ሳይንስ ኛ ዲግሪ በዓመት በወር በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በአማካይ የሚሸፈን ለማህበራዊ ሳይንስ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ለመንግስት ከፍ ኛ ዲግሪ በአስተማሪው በላኪው ተቋም በወር ለአዲስ አበባ ብር ትም አካዳሚክ የሚሸፈን ሆኖ ለተፈጥሮ ፈን ሆኖ ሠራተኛ ሰጥ የሀገር ከአዲስ አበባ ውጭ ለአዲስ አበባ ሳይንስ ብር ሩ ብር ውስጥ ስኮላርሽኀ ብር ለማህበራዊ ሳይንስ ከአዲስ አበባ ውዕኳ በላኪው ተቋም የማሸፈን ሆኖ በላኪው በአስተማሪው በላኪው ተቋም በወር ለአዲስ አበባ ብር የሚሸፈን ሆ የሚሸፈን ሆኖ ለተፈጥሮ የሚሸፈን ሆኖ ከአዲስ አበባ ውጭ ለአዲስ አበባ ሳይንስ ብር በየወሩ ብር ብር ለማሀበራዊ ሳይንስ ብር ከአዲስ አበባ ወውሄጪ በሰልጣኙበላኪው ተቋም በሰልጣኙበላኪው በላኪው ተቋም ይሸፈናል በሰልጣኙበላኪው ይሸፈናል ይሸፈናል ተቋም በሰልጣኙበላኪው ተቋም በሰልጣኙበላኪው በሚኒስቴሩ ይሸፈናል በሰልጣኙበላኪው ይሸፈናል ተቋም ይሸፈናል መቤት ይሸፈናል ለበትረ ሳይንስ ፕሮግራም በወር ለመኖሪዖ እና የሚሰጥ የውጭ ሀገራት በስምምነቱ ለመሳሰሉት ስኮላርሽፕ መሠረት ከተቀመጠ ወጪ ኛ ዲግሪ በስምምነቱ በወር ር መስሬያ ቤቱ መሠረት ን ለማህበራዊ ሳይንስ እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ኛ ዲግሪ በስምምነቱ በላኪው ተቋም የሚሸፈን ሆኖ በወር በሚኒ መስሪያ ቤቱ መሠረት ደርሶ መልስ የሚሸፈን ለማህበራዊ ሳ ላን ትኬት እና ለተፈጥሮ ሳይንስ ማሳሰቢያ በአባሪ ሌሎች ዝርዝር የወጪ መረጃዎች እንደአስፈላጊነታቸ ው ቀርበዋል ህና ፆ ረ ህቲቫር ም አባሪ ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ለሚወዳደሩ የአካዳሚክ ሰራተኞች የማወዳደሪያ መስፈርቶች ነጥብ አሰጣጥ ሀ ርዞኮል ለ ለስራ ልምድ ሐ የስራ አፈጻጸም ውጤት መ የማህደር ጥራት ለኛ ዲግሪ ትምህርት ለሚወዳደሩ የአካዳሚክ ሰራተኞች የማወዳደሪያ መስፈርቶች ነጥብ አሰጣጥ ለዩኒቨርሲቲ መምህራን የነጥብ አሰጣጥ ሀ ዕርይል ለ ስራ ልምድ ሐ የስራ አፈጻጸም ውጤት መ በከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት ሠሠ የማኅበረሰብ ረ የሙያ መተዋወቂያከዐህርከበርበ ሥልጠና ሰ የማህደር ጥራት ለቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና አሰልጣኞችኢንስትራክተሮች የነጥብ አሰጣጥ ሀ ርኮለ ለ ለስራ ልምድአገልግሎት ሐ የስራ አፈጻጸም ውጤት መ ኮሚቴ ተሳትፎ ሠ ለቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎች ረ ለኢንደስትሪኤክስቴንሽንስራዎች ሰ የማህደርጥራት ፖ ሮከቦ ምሥ ለኛ ዲግሪ ትምህርት ለሚወዳደሩ የአካዳሚክ ሰራተኞች የማወዳደሪያ መስፈርቶች የነጥብ አሰጣጥ ሀ ዕዞኮል ለ አገልግሎት ሕ ስራ አፈጻጸም መ ኮሜቴ ነክ ጉዳዮች ሠ ለጥናትና ምርምርቴክኖሎጂ ረ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሰ የማህደርጥራት ሸ የከፍተኛዲፕሎማሥልጠና ማሳሰቢያ ከርኮል አመዛዘን ስርዓት ውጭ የሆነ የትምህርት ማስረጃ ላላቸው ተወዳዳሪዎች ለምሳሌ ለቴሙትሥልጠና አጠናቃቂዎች በተቀሩት መስፈርቶች ተወዳድሮ ወደ በመቀየር የሚሰላ ይሆናል አባሪ የነጥብ አሰጣጥ ሀ የትምህርት ዝግጅት ርክል ውጤት ነጥብ አሰጣጥ የሮጪዕዞል ነጥብ ሲያዝ የተወዳዳሪው ውጤት በግሬድ የተገለጸ ከሆነ ነጥብ ያለው ተወዳዳሪ በአባሪ አንድ ስር የተገለፀውን ነጥብ ያገኛል ከ ነጥብ በታች ያለው ርዞል ወደ መቶኛ እየተሰላ ውጤቱ ይሰጠዋል የተወዳዳሪው ውጤት በቁጥር የተገለፀ ከሆነ ከዚህ ቀጥሉ በተገለፀው መሰረት ውጤቱ ወደ ርኮል ተቀይሮ ተፈፃሚ ይሆናል ል ል ል ዕ ፎ ሾ ዕ ዕ በአባሪ ሶስት ተራ ቁጥር አንድ የተደነገገው እንደተጠበቀ ሆኖ ተወዳዳሪው በዉጭ ሀገር የተማረ ከሆነና ያስመዘገበው ውጤት በአገሪቱ የአካዳሚክ ፖሊሲ ከተደነገገው አነስተኛ እና ከፍተኛ የመመረቂያ ውጤት የተለየ ቢሆንም በህጋዊ አካል የአቻ ግምት ከተሰጠው ተገቢውን ነጥብ እንዳመጣ ተቆጥሮ የማወዳደሪያ ውጤቱ ይሰላለታል የተወዳዳሪው ውጤት ከእስከ በሚል ከአ የተቀመጠ ከሆነ አማካይ ውጤቱ ተወስዶ በአባሪ ሁለት ተራ ቁጥር እና መሰረት ይሰላል ለሶስተኛ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች ርዞለ የሚያዘው የሁለተኛ ዲግሪያቸው ውጤት ብቻ ይሆናል ሥልጠናው የወሰደው ጊዜ በሰዓት የተቀመጠ ከሆነ በከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ፖሊሲ ስርዓት ለአንድ ርቬጩዐቪ ከህ የሚመደበው ስዓት ታስቦ የተቀመጠው ጊዜ ወደ ርጩቬዐቪ ከህ ከተቀየረ በኋላ የተቀመጠውን የውጤት ድምር ለርፎቬዐቪ ከሀዮሦ በማካፈል ዕርኮልውን በማስላት ይተገበራል ለ የስራ ልምድ የነጥብ አያያዝ ተወዳዳሪው ከሚሰራበት ተቋም የተገኘ የአንድ አመት አገልግሎት አንድ ነጥብ ያገኛል የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና መምህራንአሰልጣኞች ከሚሰሩበት ተቋም ውጭ ካሉ አቻ የከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠናየምርምር ተቋማት የተገኘ አገልግሎትን በተመለከተ ከሌላ የግልም ሆነ የመንግስት ወይም አቻ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተገቢ ከሆነ ኢንደስትሪ ወደሚሠራበት ተቋም በህጋዊ ዝውውር ወይም መልቀቂያ መሠረት በቋሚ ቅጥር ለመጣ የአገልግሎት ነጥብ አያያዝ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል ከሌላ ተቋም በዝውውር ወይም በቅጥር የመጣ የአካዳሚክ ሠራተኛ አገልግሎቱ የሚያዘው በቅጥሩ ወይም በዝውውሩ ወቅት ያስያዘው ከሆነ ብቻ ይሆናል ተወዳዳሪው አንድ ዓመት የማይሞላ የአገልግሎት ዘመን ያለው ከሆነ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ እና የተደነገገውን መሠረት በማድረግ በወራት በቀናት እየተመነዘረ ዋጋ ይሰጠዋል የከፍተኛ ትምህርት መምህርና ተመራማሪ ከሆነ ለውድድር የሚያዘው አገልግሎት አሁን የያዘውን የትምህርት እርከን ከያዘ ጀምሮ ያለው አገልግሎት ብቻ ነው አንድ ተወዳዳሪ በትምህርት የቆየባቸው ዓመታት እንደ አገልግሎት ተቆጥረው ለውድድር አይያዙም አምስት አመትና ከዚያ በላይ ያገለገሉ ተወዳዳሪዎች ሙሉ ነጥብ የሚያገኙ ይሆናል ሐ የስራ አፈጻጸም ውጤት አያያዝ አንድ አመልካች ለስኮላርሸፕ ውድድር ሲቀርብ ውድድር ከሚደረግበት ሴሚስተር ጀምሮ ወደኋላ የሁለት ተከታታይ አማካይ የግምገማ ውጤት በአባሪ አንድ አንቀጽ ከ በተሰጠው ውጤት መሰረት ተሰልቶ ይያዝለታል አንድ አመልካች በተለያየ ምክንያት ውድድር ከሚደረግበት ሴሚስተር ጀምሮ ወደኋላ የሁለት ተከታታይ አማካይ የግምገማ ውጤት ከሌለው እና ለስኮላርሽፕ እንዲወዳደር በተቋሙ ከተፈቀደለት በቅርብ ያለው የስራ አፈጻጸም ውጤት ይያዝለታል ለስኮላርሽፕ ውድድር የሚቀርብ አመልካች የስራ አፈጻጸም ውጤት የሌለው ከሆነና እንዲወዳደር በልዩ ሁኔታ የተፈቀደለት ከሆነ ለስራ አፈፃፀም ከሚያዘው ነጥብ ዜሮ ይሰጠዋል በስራ ባህርያቸው ምክንያት በየስድስት ወሩ የስራ አፈጻጸም ያልተሞላላቸው የተቋማት አመራሮች ለዚህ መስፈርት የተቀመጠውን ውጤት እንዲያገኙ ይደረጋል መ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በልዩ ልዩ ኃላፊነት እና የኮሚቴ ስራዎች ነጥብ አሰጣጥ ለኃላፊነት ከተመደበው የነጥብ ድርሻ የሚይዝ ሆኖ በኃላፊነት ተመድቦ ለሰራ የነጥብ አሰጣጡ በመሰረታዊ አመራርነት ለሰራ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ነጥብ በመካከለኛ አመራርነት ለሰራ ለአንድ ዓመት አገልግሎት በከፍተኛ አመራርነት ለሰራ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ነጥብ እየታሰበ የሚፈፀም ይሆናል ለኮሚቴ ከተመደበው የነጥብ ድርሻ የሚይዝ ሆኖ በአሰሪው ተቋም ውስጥ በተቋቋሙ የተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች ተመድቦ ንቁ ተሳትፎ ማድረጉ በሚመለከተው አመራር ሲረጋገጥ በኮሚቴው ለአንድ የአገልግሎት ዘመንባጠ ያገለገለ ለመስፈርቱ የተቀመጠውን ነጥብ ግማሽ ሁለት ጊዜና በላይ ላገለገለ ለመስፈርቱ የተቀመጠውን ሙሉ ነጥብ እንዲያገኝ ይደረጋል ሠ ለጥናትና ምርምርቴክኖሎጂ ሽግግር ተዛማጅ ስራዎች የነጥብ አሰጣጥ በከፍተኛ ተቋማት የደረጃ ዕድገት መመሪያ ዝርዝር መስፈርቶች መሰረት የሚስተናገድ ሲሆን በደረጃ እድገት መመሪያው የማይካተቱ ተቋማት የራሳቸውን ዝርዝር መስፈርት አዘጋጅተው ይተገብራሌ ረ የማህበረሰብ አገልግሎት ኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን ተዛማጅ ሥራዎች ነጥብ አሰጣጥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደረጃ ዕድገት መመሪያ ዝርዝር መስፈርቶች መሰረት የሚስተናገድ ሲሆን በደረጃ እድገት መመሪያው የማይካተቱ ተቋማት የራሳቸውን ዝርዝር መስፈርት አዘጋጅተው ይተገብራሉሌ ሰየማህደር ጥራት ነጥብ አያያዝ ለማህደር ጥራት የነጥብ አሰጣጥ በሲቪል ሰርቪስ መመሪያ መሰረት የሚከናወን ይሆናል ሺ የሌሎች ሀገራት የነጥብ አሰጣጥ ተሞክሮ እንደ ምሳሌ ።