Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በክርስቲያኖችና በአረማውያን መካከል የነበረው ልዩነት እንዴት ያለ ነበር። የዩሊያኑስ ስደት ከፊተኞች ቄሣሮች ልዩ ሆዋ የተገኘው በምንድር ነው። በወጣትነቱ ጊዜ ለፖሺካርጽ ወዳጁ ነበር ። ከስደት ይልቅ ለቤተ ክርስቲያን ያበረከተው አገል ግሎት ሰፊ ነው ። ለእውነት ቃል የተዋጋ እንደ መሆኑ መጠን የሐሰትን ትምሀርት ይቃወም ነበር ። ጽጽ የአውግስጢኖስ የወጣትነቱ ጊዜ እንዴት ነበር ። የካርታጐ ጳጳስ ኪጵሪያኑስ በዘመኑ ስመ ጥሩ የሆነ የቤተ ክርስቲያን መሪ ዎች በማይገባ በመንግሥት ድጋፍ እየተጠቀሙ አብ ሽኔሽ ያተ ክርስቲያናትን በመንፈሳዊ መንገድ ሳይሆን በኃ ይልና በሥጋዊነት ይገዙአቸው ነበር ። ይኸውም የሮሜ መን ግሥት በመውደቁ ነው ። እያ ሲጨነቁ ወደ ቤተ ክርስቲያን ይመለከቱ የነበር በዚህ ምክንያት ነው ። በብዙ ፈተናና መከራ መካከል ቤተ ክርስቲያን እንዳትጠፋ የጠበቃት እርሱ ነው ።
የጥንት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ። የሐዋርያት ዘመን ቤተ ክርስቲያን በኢየሩሳሌም ። የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ተቋቋመች ። በስደት ጊዜ ፈርተው ክርስቶስን የካዱትን ቤተ ክርስቲያን እንዴት አደረገቻቸው። የጥንት ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት መግ ገና በገ ን ምዕራፍ አሥራ አራት ። የጥንት ቤተ ክርስቲያን አባቶች ሀ ኢሬኔዎስ ። የጥንት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የተሰኘችው ይህች አነሥተኛ መጽሐፍ ቤተ ክርስቲያን ከተመሠረተችበት ጊዜ አንሥቶ እስከ ዓም ገደማ ያለውን ታሪክ ታወሳለች ። ቤተ ክርስቲያንን የመሠረታት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ። ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ከጥንት ዘመን ጀምሮ ለሰው የገለጠውን ቃል መሠረት በማድረግ ኢየሱስ ያስተምር ነበር ። በኢየሩሳሌም ቤተ ክርስቲያን ሰባት ዲያቆናት ነበሩ ። የሐዋ የአንጾኪያ ቤተ ክርስቲያን ተቋቋመች ። እስጢፋኖስ በሞተበት ጊዜ በተጀመረው ስደት ምክንያት በኢየሩሳሌም የነበሩ ብዙዎች ክርስቲያኖች ወደ ልዩ ልዩ አገር መበተናቸውን ከዚህ በፊት ሰምተ ናል። ወረድ ብለን እንደ ምናየውም በሐዋርያት ዘመን በወንጌል ሥራ በኩል ትልቅ አገልግሎት ያበረከተች ቤተ ክርስቲያን ሆነች ። የእግዚአብሔርን ቃል ለማስተማር ጳውሎስ ብዙ ጊዜ በኤፌሶን ቆየ። የወንጌል ቃል አስደናቂ በሆነ ፍጥነት የተስፋፋ ከመሆኑ የተነሣ ሐዋርያው ጳውሎስ ገና በሕይወቱ ሳለ ከኢየሩሳሌም እስከ ታላቂቱ እስከ ሮሜ ዋና ከተማ ለመድረስ ቻለ ። ን ደ ውሎጡቡበ ሞተ የቤተ ክርስቲያን አፈ ታሪክ እንደሚተርክልን ሐዋርያው ጴጥሮስም ጳውሎስም ሁለቱም ኔሮ ቄሣር በነበረበት ጊዜ በሮሜ በሰማዕትነት ሞቱ ። ልዩ ልዩ ክፉ ነገር ቢወራበትም በልዩ ልዩ ነገር ቢከሰስም ክርስቲያን ባላመኑት ሰዎች መካከል ለመጠ ላቱ የመጨረሻው ምክንያት በኢየሱስ ክርስቶስ በማ መኑ ነው። እግናቲዩስ የእግዚአብሔርን ቃል በመስበክ ቤተ ክርስቲያንን ያገለገላት አንጾኪያ በተባለችው ከተማ ነው ። የእግዚአብሔርን ቃል በማስተማርና በመስበክ አገልግሎት ያበረከተው በትንሽዋ እስያ በሰምርኔስ ቤተ ክርስቲያን ነው። ፖሊካርጵ ክርስቲያን ነኝ ብሎ አምኖአል የሚል ቃል ለሕዝቡ ተነገረ። ሐ ክርስቲያን ሆነ። ከቤተ ክርስቲያን አበው አንዱ የሰማዕታት ደም ጎ የቤተ ክርስቲያን ዘር ነው ብሎ የጻፈው ቃል እውነ ። ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረው ቃል ነው ። ቢሆንም ቤተ ክርስቲያን አልጠፋችም ። ለምሳሌ አንድ የቤተ ክርስቲያን የታሪክ ጸሐፊ እንደ ጻፉት በ ዓም ገደማ የሮሜ ቤተ ክርስ ቲያን ብዙዎች አባሎችን አግኝታ ነበር ። ለምሳሌ በሦስተኛው መቶ ዘመን ውስጥ በሮሜ ቤተ ክርስቲያን ጳጳስ የሆነው ካሊስቱስ ነጸነት የተ ሰጠው ባሪያ ነው ። ክርስቶስን የካዱትን በፍጹም አንቀበላቸውም አንድ ጊዜ ከካዱ ውጭ መሆን አለባቸው ይቅርታ ቢለምኑም ወደ ቤተ ክርስቲያን አንድነታችን ልንመል ሳቸው አንችልም ብንቀበላቸው ቤተ ክርስቲያንን እንደ ማርከስ ይቄጠራል ቤተ ክርስቲያን ግን ንጽሕት መ ሆን አለባት በማለት የተከራከሩ አሉ ። ሌሎች የቤተ ክርስቲያን ሰዎች ግን ከዚህ አስ ተያየት በመለየት ተሰድደው የካዱት ንስሐ በመግባት ቢመለሱ ቤተ ክርስቲያን ልትቀበላቸው ይገባታል ይሉ ነበር ። በሰፊ ውም ከተወያዩበት በኋላ በስደት ጊዜ ሞትን በመ ፍራት ክርስቶስን የካዱትን ሰዎች እንደ ገና ወደ ቤተ ክርስቲያን አንድነታችን ልንመልሳቸው እንችላለን ብለው ተስማሙ ። እንደምን ቢሉ ጥቂቶች ያልሆኑ ሰዎች መንግሥት ለቤተ ክርስቲያን ደጋፊ መሆኑን በተመለከቱ ጊዜ ክርስቲያን መሆን ይጠቅማል እያሉ ያስቡና እንዲሁ ለሥጋዊ ጥቅም ብቻ ሲሉ ወደ ቤተ ክርስቲያን መጐረፍ ጀመሩ ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አቡን ተብሎ የሚጠራው የቤተ ክርስቲያኒቱ መሪ ዘወትር ከግብጽ አገር ቤተ ክርስቲያን ይመጣ ነበር ። ክርስቲያን ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ነው ። የጥንት ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ሥርዓት። በእርሱ ትምህርት ምክንያት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ትልቅ ክርክር ተፈጠረ ። ቤተ ክርስቲያን እስከ ዛሬ የጥንት ዘመን አበው ስለ ክርስቶስ የነበራቸውን እምነት በመከተል እው ነተኛ አምላክ ነው ከአብ ጋር አንድ ነው እያለች ትመሰክራለች ። ቤተ ክርስቲያን ይህንን ትምህርት ትክክለኛ አድርጋ ልትቀበለው አልቻለችም ። ያዕቆ ባው ደ የተባሉት የሶርያ አገር ክርስቲያኖች የግብጽ አገር ቤተ ክርስቲያንም የኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ ሲያስተምሩ አንድ አካል ሁለት ባሕርያት ማለትን ትተው አኣአንድ አካል አንድ ባሕርይ ይላሉ። ጁ አሪዮስ ስለ ክርስቶስ ያስተማረውን ትምህርት ቤተ ክርስቲያን ልትቀበለው ያልቻለችው ከምን የተነሣ ነው። የጥንት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች ስለ መንፈስ ቅዱስ ምን በማለት ያስተምሩ ነበር። የጥንት ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት መግለጫዎች ። ማኅበረ ምዕመናን ከእነዚህ ስሕተቶች እንዲጠበቁ ትክክለኛ ውንም የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርት በቀላል መንገድ ለማወቅ እንዲችሉ የጥንት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች አጫጭር የሃይማኖት መግለጫዎችን አዘጋጅተዋል ፉ እነዚህ መግለጫዎች አጭር በሆነ መንገድ የመ ጽሐፍ ቅዱስን እውኒተኛ ትምህርት ስለሚጠቅሱ ለእኛም ይጠቅሙናል ቻቹ ከሐዋርያት ዘመን ጀምሮ ያለውን የጥንት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርት የሚገልጡ የሃይማኖት መግለ ጫዎች ሦስት ናቸው ። የገዳም ኑሮ በጥንት ቤተ ክርስቲያን ዘመን የተ ጀመረው በአራተኛው መቶ ዘመን መካከል ነው። ምዕራፍ አሥራ አምስት የጥንት ቤተ ክርስቲያን አባቶች ። ክርስቲያን ሆነ ። ክርስቲያን አይደለም ። ጳጳስና ቤተ ክርስቲያን አንድ ናቸው ። ክርስቶስ በምድር ላይ ከተመላለሰበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ዓም ገደማ በጥንታዊው ዓለም ውስጥ የሆ ነው የወንጌል መስፋፋት አስደናቂ የሆነ ታሪክ ያለበት ነው። በተለ ይም የሮሜ ከተማ ጳጳስ በማቴዎስ ወንጌል በምፅ ራፍ ፉጥር ላይ ጌታ ኢየሱስ ለጴጥሮስ የተና ገረውን ቃል በመተርጐም በሮሜ ያለው ጳጳስ ከሁ ሁሉም በላይ መሆን አለበት የሮሜ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያ ጳጳስ ጴጥሮስ ነበር እኔም የእርሱ ተከ ታይ ስለ ሆንሁ በጌታ ፈቃድ የሁሉም አለቃና መሪ መሆን ይገባኛል እያለ ይከራከር ነበር ። በደረሰባት ሁሉ መካከል ቤተ ክርስቲያን ለምን አልጠፋችም። ቤተ ክርስቲያን ግን አል ጠፋችም ። ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ናት ።