Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
እግዚአብሔር በዘመነ ሰማዕታት እጅግ ዕፁብ ድንቅ ሥራን ሠርቷል ቅዱሳን ሰማዕታት ወዳሉበት እንዳይገቡ መከልከላቸውን አወቀችና ጠጉርዋን ቆርጣ የወንድንም ልብስ ለብሳ ጪቋበዐቲከዐ ወንድ በመምሰል እየገባት የሴቶቹን ሕክምና ብቻዋ ሌት ተቀን ታሟሳሳቸው ነበር። የለባቸውም በማለት እጅና እግራቸው ቀስ በቀስ እየቆረጡ በከባድ አገዳደል እንዲገድሉዋቸው አዘዘ በዚህ ጊዜ ሕይወቱ አለፈች ወታደሮቹ አድያኖስን በዚህ መንገድ ከገደሉ በኋላ ወደሴሉቹ ዞሩ በየተራም በየጥቂቱ አካሳቸውን እየቆረጡ እጅግ በሚከብድ አገዳደል ይገድሉዋቸው ነበር። እነሱ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሠጠኝ መንፈሳዊ አባትነት የወለድኩዋቸው እንጂ በሥጋ የወለድኩዋቸው አይደሉም አለው።
ወታደሮቹ እያንገላቱ ሲወስዱት አንድ ቆምስ ቢያጦሪኖስ የሚባል አቭውና ልጄ ሆይ ወደጣኦት እንዳትሰግድ ከእግዚአብሔርም እንዳትለይ በርታ አለው እሱም አባቴ ሆይ እኔ መከራውን ሁሉ ለመቀበልና እግዚአብሔርንም ለማገልገል ተዘጋጅቼአለሁ አለው ቆሞሱ ቢያጦሪኖስና አብሮት የነበረው ሴላ ሰው ከወጣቱ ቴዎቅሪጦስ በሠሙት የጥብአትና ለሰማዕትነት መዘጋጆት እየተደሰቱ ፍጫቸውን ቀጠሉ ተይዞ ወደቤተመንግሥት ሲገባ ለጥያቄ ተይዞ በዚያ ነለባሎኒህሇፎቲከ የነበረው ሄሬኔዎስ ኤጴስቆዶስን አገውና አንገት ላንገት ተቃቅፈው ተሳሳሙ ንጉሠ ወደአደባባዩ አቅርቦ ቢያጦሪኖስን አንተ የደስደስ ያለህ ለግላጋ ወጣት ለአማላክት ከሰገድክ ጌትነት ይጠብቃሃል ኔታ መሆን ወይስ ባርነትን ትመርጣለህ ሲል ጠየቀው ቢያጦሪኖስ ግን እኔ የኢየሱስክርስቶስ ባርያ ነኝ ሲል መለሰለት ለምን ብሎ ቢጠይቀው ከናቴ ማህፀን ጆምሮ ለባረከኝ ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነውባርነቴ ሲል መለሰለት እናትህ ማናት ሲለው እናቴ አየሩሳሌም ሰማያዊትናት አባቴም ሰማይና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ነው አለው ንጉሠም አንተ መልከመልካም ወጣት ነህ መልካሙ ቁመናህ የበለጠ እንዲዋብ ለአማልክት መሥዋዕት አቅርብ በማለት አግባባው ቢያጦሪኖስግን ንጉሥ ሆይ ትሳሳታለህ በዚህ ዓለም እግዚአብሔርን መመኪያ አድርጎ በፅናት የተጋደለ ተስፋ መንግሥተሰማያት ይጠብቀዋል እኔም ዘለዓለማዊውን መንግሥተሰማያት እንዳገኝ በዚህ ዓለም ለትዕግሥትና ለገድል መዘጋጀት አለብኝ ብዙ ሹመት ፈላጊዎች አሉልህ እንዴት እኔ ገና የ ዓመት ልጅ ስሆን ለሹመት ትመየኝ አለህ አለው ለአማልክት ከመሠዋትና በአሰቃቂ አገዳደል ከመገደል አንዱን ምረጥ አለው። ከጥቂት ቀናት በኃላ ፈቂጦር ወደ ቤተመንግሥት እንዲመጣ ድጋሜ መልእክተኞች ወደ ማርታ መጡ በዚህ ጊዜም ፊቂጦር ከናቱ ጋር አልነበረም ስለዚህ ማርታ ለመልእክተኞቹ አምስት ግራም ወርቅ ሠጥታ ታሞ እንዳገኙትና ወደንጉሥ መሄድ እንደማይችል ለንጉሠ እንዲነግሩት ለመነቻቸው እነሱም ይህንን ለንጉሠ ተናገሩ ይህ ሁሱ ሲሆን ፊቂጦር የሰማው አልነበረውም በመጨረሻ ግን ዲዮቅልጥያኖስ ሕርማኖስን ልጅህን ፊቂጦር ናፈቅኩት ላየው ስለምፈልግ አመጣልኝ ስሳሰው ሕርማኖስ ራሱ ሄዶ ፊቂጦርን አመጣው ፍይ ጴፒጤ ጪዉበዐቲከዐቨ ንጉሠ ዲዮቅልጥያኖስ ልጄ ፊቂጦር ሆይ ምን ሁነህ ነው ከኔ ዘንድ ሳትመጣ የሰነበትከው ብዙ ጊዜ ሳላይህ በመቆየቴ ቅር ተሰኝቼ አለሁ በማለት ጠየቀው ጌታዮ ኢየሱስ ክርስቶስን ከወደድከው እኔ አንተን እወድሃለሁ ካንተም አልርቅም ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስን ከጠላኸው ግን እኔም እጠሳሃለሁ ካንተም እርቃለሁ ሲል ፊቂጦር መለሰለት በዚህ ጊዜ ሕርማኖስ የፊቂጦር አባት እጅግ ተቆጣ ዲያቅልጥያኖስ ግን ተወው ልብ ያለዛ ገና ሕፃን ስለሆነ ነው ይህን የተናገረው በማለት ሕርማኖስን አፅናናው። ሄርሜኔዎስ ደብዳቤውን ካነበበ በኃላ እንደገና ለፊቂጦር አነበበለት የክርስቶስ ፍቅርህን በልብህ ይዘህ ለማስመሰል ስትል ለአማልክት ስገድ ሕዝብም ንጉሥም በዚህ ጊዜ እጅግ ደስ ብሉአቸው ከፍ ሊያደርጉህ ይችላሉ አለው ፊቂጦር በሠጠው መልስ እንዲህ አለው ጌታዩና መድሐኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው ፊት የካደኝን እኔም ከአባቴ ፊት በመንግሥተ እክደዋለሁ ብሷል ማን ሄርሜኔዎስ እንደገሳውዴዎስ ሰማዕት ራስህን ከፍ ከፍ አታድርግ አለው ገሳውዴዎስ የእግዚአብሔርን መንገድ በተከተለ ጊዜ ለምን አታከብረውም ነበር ሲል ፊቂጦር መለሰለት ሄርሜኔዎስ ለምን ለብቻዮ አትነግረኝም ነበር በሕዝብ ፊት ለምን ታዋርደኛለህ አለው በመናደድም ወስዳችሁ ለአማልክት አሠግዱት ሲል ወታደሮቹን አዘዘ አልሠግድም ካለ ግን እንዲቀጠቅጡት መመርያ ሠጣቸው የእስከንድርያ ያገር ሽማግሌዎች ግን እኛ የንጉሥ የልጅ ልጅ ባገራችን እንድትገድልብን ቅንጣት ያህል መብት አንሠጥህም ፊቂጦር ባገራችን ከተገደለ ንጉሥ እኛን ሊያጠፋን ይችሳል አገራችንም ምድረበዳ ያደርጉታል ሲሉ ተቃወሙት። ከአየሱስ ክርስቶስ የመፃሕፍትን ቃል በመስማቱ ፊቂጦር እጅግ ተደሰተ ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ግን አላወቀም ለፊቂጦር ከወርቅ የተሠራች ቀለበት ነበረችውና አየሱስ ክርስቶስ የታጠቅሃት ቀበቶ ወርቅ እንዳለባት አያለሁ ወርቅ ትወዳለህ እንዴ አለው ፊቂጦር እኔ ከቤቴይዣት የወጣሁት እሷ ብቻ ናት በቀበቶዋ ሳይ ያለውን ወርቅ እንግዳ ሲመጣብኝ ምግብ እገዛበታለሁ አለውና ከወርቁ ቀርፎ ወስዶ ምግብ ገዝቶ ሲመለስ የተሠራ ማዕድ ቁጭ ብሉ ጠበቀው እንዲመገብም አዘዘው በዚህ ጊዜ አየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ተረድቶ ሠገደ አምላኬ ሆይ ባደረግሁት ድፍረት ይቅር በለኝ ብሎ ሠገደ ኢየሱስ ክርስቶስም ፊቂጦር ሆይ በዚህ ዓለም ያለውን ክብር አባትህንና እናትህን ትተህ እኔን አባት ቤተ ክርስቲያንን እናት በማድረግህ ፍፁም ነህ ወጣት እያለህ ንፅሐ ህህላላህፍ ፎቪከ ድንግልናን መረጥክ ባለፀጋ እያለህ ድህነትን ስለኔ መረጥህ እኔም ካንተ አልለይም ብሉት ተለየው ፊቂጦርም እጅግ ተደሰተ። ፊቂጦር መለሰና ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ አምላክ የለም ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ እሰግዳለሁ አለ። በዚህ ጊዜ መኮንኑ አፈረ ተዋረደ መኮንኑን በመከተል ግልብጥ ብለው የመጡት የአትሪብ ሕዝቦች ባንድ ድምፅ ጮኹ እኛ ካሁን ጆምሮ ክርስቲያኖች ነን የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ በሆነው አየሱስ ክርስቶስ እናምናለን አሉ እነሱም ሠላሳ ወንዶች አምስት ሴቶችና አምስት ሕፃናት ናቸው መኮንኑም ወድያው አንገት አንገታቸውን አስቆረጠ የመንግሥተሰማያትንም አክሊል ከሰማዕት ጋር ተቀዳጁ። በዚህ ጊዜ አንተ ጣኦት ካለህበት ወደታች እንድትሠምጥ በጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላሀለሁ ብሉ ምድሩን ቢረግጠው ጣኦቱን ምድር ተከፍታ ዋጠችው ይህን አምላካዊ ሐይል ሲያይያ የተሰበሰበው ሕዝብ ሁሉ እኛ ዮሐንስ ምስክሩ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ እናምናለን እግዚአብሔር ብቻ ነው አምላክ ሥግደትና መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ብቻ እናቀርባለን እያለ ጮኸ። በዚህ ጊዜ መኮንኑ ሰይፍንና ጎራዴን በታጠቁ ወታደሮቹ አሥራ አምስት ወንዶችን አሥር ሴቶችንና ሰባት ሕፃናትን አስገደለ እነሱም በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰማእታትን ሆኑ መንግሥተሰማያትንም ወረሱ ዮሐንስም አንተ ያበድክ ሰው እኔ ከአምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ሁፄ ከዚህ አለሁ አንተና የረከሱ አማልክቶችህም ከንቱነታችሁም በእግዚአብሔር ሐይል ታወቀ ለመሆኑ አማልክቶችህ የትናቸው እኔም ልሥገድላቸው ንጉሥህስ የታለ በማለት ዘበተበት መኮንኑ ግን ሐፍረት ተሰምቶት ዝም አለ ወደቤቱም ሄደ። በመርከቡ ከተሣፈሩት ሰዎች መካከል ከእንቅልፍ ነቅቶ የዮሐንስ ከጌታችን አየሱስ ክርስቶስ ጋር ቃል በቃል መነጋገርን በከዐበዐየ የሰማ አንድ ሰው ነበር ዮሐንስ ፀሉቱን ሲጨርስ ይህ ሰው ሰሳም ላንተ ይሁን ወንድሜ ሆይ በማለት ዮሐንስን ተናገረው ዮሐንስም የሰማይና የምድር አምላክ በሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደእግዚአብሔር በሚያምን ሁሉ ሰሳም ይሁን በማለት መለሰለት። ዮሐንስ ወንድሞቼ ሆይ ሰላም ለናንተይሁን አላቸው እነሱም አንተ ቅዱስ መሥተጋድል ሆይ የእግዚአብሔር ሰላም ባንተ ሳይ ይደር ምሕረትና ሰሳም በኢየሱስ ክርስቶስ በሚያምኑ ሁሉ ትሁን አሉት። ዮሐንስ ደግሞ ሁለት ጊዜ ከተጣልኩበት የእሳት ቃጠሉ ያዳነኝን እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ አለና ከመንፈሳዊ ደስታ ብዛት የተነሳ እንነሳና በሕብረት እንፀልይ ተባብለው ፀሎሉት ጆመሩ መዝሙረ ዳዊትን ሰብሕዎ ለእግዚአብሔር በቅዱሳኑ የሚለውን መቶ አምሳኛውን አነበቡ ሲነጋ መኮንኑ ቅዱስ ዮሐንስን ከጨለማው ወሕኒ ቤት ህሄሆነለወሂከ ቲከ ታ ኑስ ባና ኦስወጥቶ ወሰደው አገሬን በሥራይ አበሳቨህብኝ በማለትም ዘለፋውን ጆመረ ዮሐንስ በበኩሉ እኔ የሥራይ ሰው አይደለሁም የሥራይ ሥራንም አላውቅም ነገር ግን ሥራይን ሁሉ የሚሽር ኢየሱስ ክርስቶስን አመልካለሁ አለው መኮንኑ ከሁሉ በሳይ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም በፊቱ እንዲነሳ አይፈልግም ማንም የማይጠጋው ተራጋጭ ፈረስ ለመኮንኑ ነበረው ፈረሱን በመጆመሪያ በልጓም ለጉመው እንዲይዙትና ዮሐንስን ከፈረሱ ጀርባ ጋር በገመድ ካሠዴሩት በኃላ ፈረሱን እንዲለቁት በዚህም እያስጎተቱ ባገሩ ሁሉ እንዲያዞሩት አዘዘ ከዚህም አያይዞ ከአማልክት በቀር ሌላ አምላክ አለ የሚል ካለ የዮሐንስ ቅጣት ይጠብቀዋል እያለ አዋጅ የሜነግር ሰው በየቦታው ሳከ። በዚህ ጊዜ ወደባሕር የጣሉትና ሲጥሉት የተመለከቱ ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ አመኑ ወድያውም በአርያኖስ መኮንን ሰማዕትነትን ተቀበሉ ተሠይፉ አርያኖስ እንደገና ለሞት የሚያደርስ ሌላ ብዙ መከራም በዮሐንስ ሳይ አደረሰ ነገር ግን እግዚአብሔር በሱ ላይ አድሮ የሚያሳየውን ተአምራትና የሱን ፅናት በመመልከት ብዙዎች እግዚአብሔርን አመኑ ከዮሐንስ አምላክ በቀር ሌሳ አምላክ የለም አሉ አርያኖስን አንተና አማልክቶችህ የረከሳችሁ ናችሁ አሉት እሱም በሰይፍ አስፈጃቸው እነሱም ሰማዕትነትን ተቀበሉ። አርያኖስ ብዙ ደክሞ ሊመለስለት ስለልቻለ በስለታም ሠይፍ አንገቱን እንዲቆርጡት ወታደሮቹን አዘዘ አርያኖስ ብዙዎቹ ወታደሮቹ በዮሐንስ ፅናትና በእግዚአብሔር ገቢረተአምር ክርስቲያኖች እየሆኑና ያለፍርሃት አንገታጥውን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየተቆረጡ ሰማዕት በመሆን ሰለተመናመኑበት ከፍተኛ ብስጭት አድሮበት ነበር ዮሐንስ ለመጨረሻ ጊጌዜ ለመሠየፍ የተመደቡት ወታደሮች ወደሚሠየፍበት ቦታ ወሰዱትና ለዚህ ታላቅ ፀጋ ስሳበቃኸኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አመሰግንሃለሁ እያለ ፀለየ። ሲነጋ ቅዱስ አባኖብ መኮንኑ ካለበት ሄደ በጣኦቱ መግቢያ ላይም ክርስቲያኖችን የሚያሰቃይበትን ቦታ እያዘጋጆ አዝቭው በዚህ ጊዜ አባኖብ በከፍተኛ ድምፅ እየጦኸ አኝቆ አረማዊ የፅድቅ ጠላት መኮንን እኔ በጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የማምን ነኝ የፈለግኸውን ሁሉ በፍጥነት ፈፅምብኝ እኔ ለረከሱ አማልክቶችህ አልሰግድም አለ። ቅዱስ አባኖብ እግዚአብሔር ይፍረድብህ ያንተን አምላክ ከድንጋይ የተሠራውን አጵሎንንም ያጥፋው የሚል መልስ ሠጠው በዚህ ጊዜ መኮንኑ ቅዱስ አባኖብን በደረቱ አስጣለው ወታደሮቹም ሆዱ ላይ ገረፉት በዚሁም ተፈራረቁበት ሁለት ሁለት እየሆኑ በመፈራረቅ ብዙ ስለገረፉት የሆዱ አንጆት ተዘረገፈ የጎድኑ አጥንቶችም ተሰበሩ ቅዱስ አባኖብ በዚህ ጊዜ ጌታዮ ኢየሱስ ክርስቶስ በጆሮው የሚሰማ በዓይኑም የሚያይ ወደዓለም የመጣ ስለኛም ሕማማትን ሁሉ የተሸከመ ስለኛም ሞትን የቀመሰ አንተ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የማትሞት የማትጠፋ ስለኛ ተቀበርህ ስለሐጢአታችንም ደምህን በመስቀል ላይ አፈሰስክ በሥልጣንህም ሞትን አሸንፈህ ተነሣህ ዛሬ እኔን ስማኝ በዚህ ደካማ ዓለም መካራን በመቀበል ላይ ነኝ መከራውንም የምቀበለው ስለስምህ ብዮ ነው ሳንተ ክብርና ምስጋና እስከዘለዓለሙ ይሁን እያለ ፀለየ። በዚሁ እሥር ቤት ዮልዮስ ቀሲስና ብልሐተኛ አባይ በቲከ ን ስሐቅና አበባብሩዳን ጨምሮ ብዙአበው ሰማዕታት በዚሁ እሥር ቤት ስለነበሩ በመንፈሳዊ ሰላምታ ሰላም ተባባሉ ቅዱስ አባኖብንም ሰላም አሉት አንተ ሕፃን ነህ በእግዚአብሔር ፊት ግን ትልቁ አንተ ነህ በመንግሥተሰማያት ዘለዓለማዊ የሆነውን አክሲል እስክትቀዳጅ ድረስ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር አንተ አርአያ ትሆነን ዘንድ ወደኛ ላከህ ምስጋና ይድረሰው በማለትም ተፅናኑበት አባኖብም አባቶቼ ቅዱሳን ሆይ እኔ ሕፃን ከመሆኔ የተነሳ ጥንካሬ የለኝም ብዙ ቁምነገሮች ይጎድሉኛል እግዚአብሔር መከራውንና ሥቃዩን ያስችለኝ ዘንድ በፀሎታችሁ ርዱኝ አሳቸው እነሱም ከየት እንደመጣ ለምን ወደሰማዕትነት ደረጃ እንደደረሰ አስቀድመው ጠየቁትና ከወላጆቹ ታሪካዊ አመጣጡ እስከሱ ያለውን ዘርዝሮ ካስረዳቸው በኋላ ባንድ ድምፅ አማልክቶችን ሰደቡ ሀገረአትሪብ ለመሄድ ወደመርከብ ከመሳፈሩ አስቀድሞ ከታሠሩበት ድረስ በመሄድ ከመከራ ብዛት የተነሳ ከእምነታቸው ወጥተው ይሆናል የማለት ግምት አድሮበት መኮንኑ ጎበኛቸውና እያመማቸው ክርስቶስ አምላካችን ሕያው ነው እኛም በስሙ ሰማዕትነትን ለመቀበል ተዘጋጅተናል አንተና አማልክትህ ርኩሳን ናችሁ አንተ አማልክቶችህ ንጉሥህ ዲዮቅልጥያኖስ ርኩሳን ናችሁ አሁንም ባንተ እጅ ሰማዕትነትን እስክንቀበል ድረስ አንሰግድልህም አሉት። ይህን ካደረገ በኃላ መኮንኑ ብዙ ጠላቶችን በዛሬው እለት አስወግጃለሁ ከእንግዲህስ የኔ ጌታ ወደሆነው ንጉሥ ልሂድና እሱ ያዘኝን ሥራ ላከናውን አለ ይህ ሁሉ ሲሆን ሕፃኑ አባኖብ ከእሥር ቤት በሕይወት ይገኝ ነበር መኮንኑ ይህን ተናግሮ ንጉሠ ዲዮቅልጥያኖስ ወዳለበት ለመሄድ ሲነሳ ከወታደሮቹ አንዱ አባኖብ የሚባል ሕፃን በእሥር ሳይ ይገኛል አልተገደለም እሱ ብዙዎችን አስቷል በሱ እየሳቱ ክርስቶስን ያመኑ እጅግ ብዙዎች ናቸው ብሉ ነገረው ቅዱስ አባኖብ በመከራው ፅናት የተነሳ እጅግ ተነድቶ ስለነበር ሊንቀሳቀስ አይችልም ነበር ስለዚህ ከታሠረበት አመጡት። መኮንኑ እንደገና እጅ እግሩን አሥሮ ወደሚጓዝበት መርከብ ወሰደውና በመርከቡ ምሶሶላይ ቁልቁል ተንጠልጥሉ እስከሀገረ አትሪብ እንዲጓዝ ወሰነበት በዚሁም ተንጠልጥሉ እያለ መኮንኑና ሠራዊቱ እያዩት የአጵሎንን ሐይል ተመልከት እስቲ የምታመልከው ክርስቶስ ይምጣናያድንህ እያሉ እየዘበቱበት ቀን ሙሉ በመርከቡ ተጓዙ መኮንኑና ተከታዮቹ በመርከቡ ላይ ይበሉ ይጠጡ ነበር ወደማታ ገደማ ሀገረአትሪብ ሲደርሱ ጥቂት ሲቀራቸው መኮንኑ ይጠጣበት የነበረው ፅዋ ለማስቀመጥ እጁ ሲያንቀሳቀስ ፅዋው ከእጁ ጋር ተጣብቆ ቀረ እጁ እስከትከሻው ድረስ ደረቀ የድንጋይ ያህልም እጅግ ከበደው በገዛ እጁ ሊያንቀሳቅሰው አልቻለም ተከታዮቹ ወታደሮችም በሙሉ ታወሩ መኮንኑ ቀና ብሉ ቢመለከት ከቅዱስ አባኖስ አፍ ደም ሲፈስ አየ ምክንያቱም ይህ የማይባል መከራ ተፈፅሞበታልና በዚህ ጊዜ መኮንኑ አንተ ህፃን በምታመልከውና እስካሁንም መከራ በተቀበልክለት አየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ አንተ እውነተኛ አገልጋዩ ነህ ኢየሱስ ናዝራዊ ገና በዚህ የሕፃንነት ዕድሜህ ለሰማዕትነት ያበቃህም እሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የክርስቲያን አምላክ ነው እባክህ ኢየሱስ ክርስቶስ ያንን ሁሉ የንፁሐን ክርስቲያንን ደም በማፍሰሴ ሲያጠፋኝ ነው ለምንልኝ የሱም ፈቃድ ሁኖ አሁን ከምንጓዝበት አገር ኒሒሳ ከደረሰን ስለ እውነተኛው አምላከክርሰቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ ከወታደሮቼ ጋር እንመሰክራለን አለወ ኣለለባለፎኒከ ይደሰቱም አባኖብን ይዞ የመጣው መኮንን ሊንቀሳቀስ ባለመቻሉ በመርከቡ ሳይ ቀርቶ የታወሩት ወታደሮቹ ግን ቅብርያን መኮንን ከርስቲያኖችን ወደሚያሰቃዩበት አደባባይ በሰዎች እየተመሩ ሄዱ መኮንን ቅብርያል ድንገተኛ ነገርን በማየቱ ደንግጦ ምን ሆናችሁ አሳቸው አባኖብ በስራዩ አሳወረን አሉት እሱ አባኖብ ማለት ማነው። ቅዱስ አባኖብ ፀሉተ ደቂቅን አንስቶ እግዚአብሔርን አመሰገነ ጌታዮ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በዚህ እሳት ውስጥ እያለሁ ስማኝ ይቅርባይና ቸር አምላክ ማንንም ቸል የማትል በሰዎች የተናቁትን ሁሉ በቸርነትህ የምትጎበኝ ሁሉን ቻይ ቸር አምላክ አንተ ብቻ ነህ የነበርክ ያለህ የምትኖር አንተ ብቻ ነህ መድሐኒቴና ጌታዬ ሆይ ወደኔ ና ርዳኝም ተኩሳዎችና ነጣቂዎች ከዚህ አሉ እነሱም ሐይልህንና ሥልጣንህን ያዩ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን እያለ ፀለየ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሠረገላ ብርሃን ወርዶ ወዳጄ አባኖብ ፅና አትፍራ እኔ ካንተ ጋር ነኝ ስለኔ ይህን ሁሉ ድካም ተሸክመሃል እያለም አፅናናው ይህ መኮንንም ባንተ ፅናት በጥቂት ጊዜ ውስጥ ወደኔ ይመለሳል ሰማዕትም ይሆናል ብዙዎችም እሱን ተከትለው ሰማዕትነትን በመቀበል የመንግሥተሰማያት ዜጎች ይሆናሉ ይህም የሚሆነው ባንተ እጅ ነው አለወ ቅብርያል መኮንን ከሁሉ አስቀድመህ ሰምኑድ ከተባለው ቦታ አሁን እንዳለህና ይህም ቦታ ብዙዎች አማልክትን የካዱ ክርስቲያን የተፋጁበት እንዳንተ ኢየሱስ ክርስቶስን እናምናለን ያሉት ሁሉ የተቀጡበት መሆኑን አትጠራጠር አሁንም ለአማልክት መሥዋእት ሠዋ ካልሆነ በእጄ ትገደላለህ በማለት አስፈራራው ቅዱስ አባኖብ ግን ይህንን በፍፁም አላደርገውም አንተ ከሃዲ መኮንን የዘለዓለሙ ሕይወቴን አየሱስ ክርስቶስ ትቼ ለጣኦት እንድሰግድ የምታሥፈራራኝ በምን ብትገምተኝ ነው አንተና ንጉሥህ ዲዮቅልጥያኖስ አምላክ የለሾች የተዋጣላችሁ ከሐዲዎች ኣህህላዛላህሃ። ሰማእትነት የተቀበሉበት ቀን ሰኔ አሥር ቀን ነው ኣባኖብን ደግሞ ወደመርከብ አስወጥተው ወደእሰክንድርያ ጉዞ ቀጠሉ በመርከቡም እያለ አባኖብ ጌታዮ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰማዕታት አክሊልን ሲቀዳጁ አየሁ በነሱም ሳይ መንፈሳዊ ቅንአት አደረብኝ እባክህ ጌታዩ ሆይ እኔም የነሱን ክብር እስካገኝ ድረስ አፅናኝ አበርታኝ ጌታዮ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፈቃድህን በኔ ላይ እስክትፈፅም ድረስ አፅናኝ እኔ እንግዳ እንደሆንኩ አንተ ታወቃለህ ካገሬ አውጥተው ወደሌሳአገር እየወሰዱኝ ነው ሥጋዬን የሚዳስስ ዘመድ የለኝም ጌታዬ ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ አባቴም እናቴም አንተነህ ተስፋዬ መጠጊያዮ ክብርና ረዳቴም መመኪያዮም አንተን ብቻ አድርጌአለሁ ስለዚህ ከኔ አትራቅ በማለት ፀለየ። አባኖብ ወደፍርዱ አደባባይ ሲገባ አንተ የፍርድ ቦታ ወዳንተ በእግዚአብሔር ሐይል መጣሁ አለ መኮንኑ ባየውም ጊዜ አንተ እንዳንድ ልጄ አድርጌ ተመለከትኩህ በሌላ በኩል የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ስታነሳ ስሰማህ እጅግ ጠሳሁህ አሁንም ልጄ ሆይ ይህን ጥቅም የሌለውን ስም ከመጥቀስ ተጠበቅ በዚሁ ስም ብዙዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። አባኖብን እንዲክድ ያግባባው ጆመር አባኖብ በበኩሉ ከሸክላ የተሠራ እቃ ከተሰበረ በኃሳ ቢጠግኑት ማፍሰሱን አይተውም አንተም እንደሱ ነህ ባንተ አግባበነት ከኢየሱስ ክርስቶስ ከዘለዓለም ሕይወት ወጥቼ ወዳንተ የጥፋት ጎዳና እንድገባ ትፈልጋለህን በማለት ገሠፀው መኮንን ደቅስም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልፆ የኔ አገልጋይና ወዳጄ አባኖብ ሆይ እስካሁን ባንተ ገድልና ባንተ አማካይነት በሜገለፀው የፄ ሐይል ብዙዎች የመንግሥተሰማያትን አክሊልን ተቀዳጅተዋል አሁን የብርሃን አክሊልን አሳይሃለሁ ካገርህ ስለመውጣትህ ስለደምህ መፍሰስና ስለትዕግሥትህ የክብር አክሊል ይሠጣሃል አለው ልዮልዮስ የተባለው ከክርስቲያኖች ኣንዱ ጌታችን ቃል ለቃል ሲያነጋግረው አይቶ ወደሱ መጥቶ ሰገደና አንተ ሕፃን ነገሥታትንና መኪንንትን ያሳፈርክ አንተን የተሸከመች ሆድ የተባረከች ናት የተወለድክባትም አገር የተባረከችናት ያንተ ሥጋ የሚቀበርባት አገርም የተባረከች ናት ያንተንም ስም የሚያስታውስ ሰው የተባረከ ነው አንተ የክርስቶስ ሰማዕት ሆይ ባክህ ትንሽ ጊዜ ሥጠኝ ባንተ ላይ ያየሁትን በጆሮዬ የሰማሁትን እስክፅፍ ድረስ አለው ልዮልዮስ የእሥር ቤቱ ጠባቂ ነበር። ወታደሮቹም ቅዱስ አባኖብን አውጥተው ከዛፍ ላይ ግራና ቀኝ እጆቹን ወጥረው ካንድ ዛፍ ጋር ካሠሩ በኃሳ አንገቱን ለመቁረጥ ተዘጋጁ ቅዱስ አባኖብ በዚህ ጊዜ ወታደሮቹን ወንድሞቼ ሆይ ጥቂት ደቂቃ እንድትታገሱኝ እለምናቹኃለሁ ስላላቸው እነሱም የጥቂት ደቂቃዎች ጊዜ ሠጡት በዚህ ጊዜ ቅዱስ አባኖብ እጅግ ጩኾ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለስምህ በዚህ ዓለም መከራ ተቀብያለሁ ነፍሴን ተቀበል የሲኦል መኪንንት ነፍሴን እንዳያስጨኑቋት እኔ ያላያኋቸው ፀዋጋን መናፍስት እንዳይታይዋት የእሳት ነበልባልና ሞገዱ አይከሰቱብኝ ብርሃናውያን መሳእክት ይቀበሉኝ ፀጋህን ለሥጋዬ ሥጥ በማለት ፀለየ። ቅድስት መክብዩ ግን እኔ የመጨረሻውን ልጄ ከኔ ምክር እንዳይወጣ ብቻ ነው የምመክረውካለች በኋላ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ለሰማዕትነት ይዘጋጅ ዘንድ ታስተምረው ጆመር እንዲህ እያለች ልጄ ሆይ ከወንድሞችህ ዕድል በዚሁ ከሐዲ ንጉሥ እንዳትለይ ወንድሞችህ የታገሠትን መከራ አስታውሰው አንተም ተቀበለው አሁን እነሱ ከፃድቃን ዕረፍትና ከእግዚአብሔር ፀጋ ውስጥ ናቸው ይህም በዚህ ጊዜ ያልቃል የማይባለው ነው። ልጄ ሆይ እግዚአብሔር ስድስት ቀን ሥራውን ሠርቶ ባረፈባት ሰባተኛይቱ ዕለት ተመሰል ሰባተኛይቱንም ቀን ባርክታል አክብሯታል አንተም ንጉሥ ባስቸኳይ ምላሱን አስቆረጠው ኢየሱስ ክርስቶስን የሚጠራ አንደበቱ ለመዝጋትወድያው ከመጠን ያለፈ ብዙ ደም ከአፉ ፈሰሰ ፊቱ ግን እንደፀሐይ ያበራ ነበር በዚህም የከሐዲው ንጉሥ መኪንንት እጅግ ተደነቁ ፍርሐትም አደረባቸው ምላሱ ተቆርጦ እያለ ምንም እንዳልተቆረጠ ሁኖ በርቱዕ አንደበት እነ የዓለም መድሐኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ወዳዘጋጀልኝ ዘለዓለማዊ ዕረፍት እየተጓዝኩ ነው በማለት ነፍሱን ለእግዚአብሔር ሠጠ የመክብዩን ፅናትና የቅዱሳን ልጆቿን ፅናት የተመሰከቱ የአንያኪያ ክርስቲያን ይህ ድንቅ ሥራ ካሁን ቀደም ያልጋየነው እያሉ ኣደናቆታቸውን ገለፁ ይህ ቅዱሰ ስድስተኛው የቅድሰት መክብዩ ልጅ በሠይፍ በመቆረጥ ሰማዕትነቱን ፈፀመ። ታላቅ አምላክ ነው ከሱ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ እናምናለን ለሱ ምሥጋናና ክብር ይገባል አስደናቁ ሥራው ለኛ ለረከስነውና በምግባረሐጢአት ለምንኖረው ገለፀልን እቺ እለት ለኛ የልደት ቀን ናት እቺ እለት ለኛ የብርሃን ቀን ናት እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን እናምናለን ከዛሬ ጆምሮ በዚሁ ጎልማሳ ሰው አምሳክ እናምናለን ሐሩስጥፉሩስ የከበረ የእግዚአብሔር ሰው ነው ንጉሠ ከተሰቀለችበት ዛፍ አውርደው እንደገና በእሳት እንዲያቃጥሏት አዘዘ ወደእሳትም አስገቧት እሷም በዚሁ ሰማዕትነቷን ፈፀመች በመጨረሻ ቅዱስ ሐሩስጥፉሩስን አስመጥቶ ከፊቱ አቆመውወና አንተ ውበትህ ያማረ መልከመልካም ሰው እስከመቼ ድረስ ነው ለተከበሩት ታላላቆቹ አማልክት መሥዋዕት ሳታቀርብና ሳታመልካቸው የምትኖረው ይህን ሁሉ ብትፈፅም እኮ ነፍስህ በሰላም ትኖራለች መከራም አይደርስብህም እያለ የማግባቢያ ቃል አሰማው ቅዱስ ሰማዕት ግን አንተ የአጋንንት ተገዢ የሆንከውና ለረከሰ ጣኦት ሕይወትህን ሠጥተህ ሕይወትንና ቅድስናን የሚያጎናፅፈውን ኢየሱስ ክርስቶስ ሳትከተልና ሳታመልከው እስከመቼ ድረስ ልትኖር ነው የሚያኖርህ እሱ ነው የሚገድልህም እሱ ነው የፈጠረህም እሱ ነው በእለተ ትንሣኤ ተነሥተህ ከፊቱ ትቆማለህ ስለነፍስህም በዚሁ ጊዜ የምትመልሰው ታጣለህ ያን ጊዜ የፍዳ የኩነኔና የመከራ ቃል ይሰማል የበደልከው ሁሉ በዛን ጊዜ ይነበባል። እነሱ ግን እንኳንስ ሊወስዱት እሱን ሳለማየት ፊታቸውን ወደሌላ አዞሩ እንዲህም አሉት ወራዳ ጌታህን ኢየሱስ ክርስቶስን የካድክ አንተ ወርቅህ ብርህና ሌላውም ገንዘብህ ካባታችሁ ሠይጣን ጋር ተያይዞችሁ ጥፉ እኛስ ወደመድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሄድ ተዘጋጅተናል ወደሰማያዊቱ ኢየሩሳሌምም እንሄዳለን ካንተ ጋር ለአጋንንት እጃችንን ድጋሚ አንሰጥም አንተበክፉ አእምሮህ አል ዕብድ ነህ ወደጥፋትና ዘለዓለማዊ ሞት ትጓዛለህና መክስምያኖስ እስከመጨረሻው ተስፋ ቆረጠና ከፊተ ባስቸኳይ አስወግደው አንገታቸውን በሠይፍ እንዲቆርጡዋቸው አዘዘ እነሱም በትእምርተመስቀል ፊታቸውን እያማተቡ ሰማዕትነቱን በየተራ ተቀበሉት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ነፍሳችንን ተቀበሳት እንደንፁህ ዕጣንም በፊትህ ትቅረብ እያሉም ለሚሠይፉዋቸው አንገታቸውን ይሠጡ ነበር ተጋድሉዋቸውንም በሰላም ፈፀሙ ለሦስተኛ ጊዜ ቅዱስ ሐሩስጥፉሩስን አቅርቦ ንጉሠ አንተ ልማሳ ሰው ለአማልክቶቼ አንሠግድም ያሉ መኳንንት ሁሉ ህለባላላህ። የነሱ ንግግር ሳያልቅ ከመኮንኑ የተላኩ ወታደሮች መኮንኑ ለአማልክት ይሠዋ ዘንድ ባስሊቆስን ይጠረዋል አሉ ቅዱስ ባስሊቆስም ደስ እያለው ወደ መኮንኑ ሄደ ከመኮንኑ ፊትም በቀረበ ጊዜ መኮንኑ ባስሊቆስስ የምትባለው አንተነህን ሲል ጠየቀው እሱም አዎን አለ መኮንኑ ለምንድር ነው ለአማልክት የማትሠዋው ሲል ጠየቀው እኔ እንደማልሠዋ ማን ነገረህ እኔ ለዘለዓለማዊው ሕያው አምላክ የምሥጋና መሥዋእትን እሠዋለሁ የሚል መልስ ሲሠጠው መኮንኑ ተደሰተና ምሥጋናው ለአማልክት ነውን ብሉ ጠየቀው ቅዱስ ሰማዕት እኔ ለአምላኬ መሥዋዕት አቀርባለሁ አለው ወድያው የአሕዛብ አማልክት ካሉባቸው መካከል ወዳንዱ ሄደና አምላካችሁ ማን ይባላል ብሉ ጠየቃቸው እነሱም አጵሎን ይባላል በማለት መለሱለት ቅዱሱ ሰማዕት አንደበታችሁ አሣምራችሁ እንደቁም ነገር አጵሉን ይባላል ትሳላችሁ እሱ የሚያምኑትን ይዞ የሜጠፋ ነው እኔ ግን የሚያምኑትን የሚያድን አምላክ ነው የማምነውና መሥዋእትንም የማቀርብለት አላቸው በዚህ ጊዜ መኮንኑ ለፈለግኸው አምላክ መሥዋእት አቅርብ እኛም እንይ አለው ቅዱሱ ሰማዕት እኔ የማቀርበው መሥዋዕት ምሥጋና ነው ብሉ ሲያበቃ ፀሉቱን ጆመረ እንዲህም እለ የሰማይና የምድር አምሳክ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ነህ እውነተኛው አምላክ ልብንም የምታውቅ አንተ ነህ የማትሸነፍ ቅር ባይ የምትታይ አምላክ መጀመርያና መጨረሻ የሌለህ ቅዱሳንህን ሁሉ የምትረዳቸው አንተ ብቻ ነህ። ቅዱስ ባስሊቆስ እኔ ለረከሱ አማልክት አልሰዋም ህላህፎየቶከ በዐፒከ« ፒሦፒብብ ም ኔ አልሰግድምም የምሥጋና መሥዋእት በእግዚአብሔር ስም ብቻ ቅድስ አቀርባለሁ ካለው በኃላ ስምህ መኮንን ነው በግብርህ ግን መኮንን ሳትሆን የረከሱ ወንጀለኞችን ትከተላለህ እኔ ከመድሐኒቴና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃድ ሳልወጣ ሩጫዮን እንድፈፅም እፈልጋለሁ የሚል መልስ ሠጠው መኮንኑ የመጨረሻው ተስፋ ቆርጦ እንደ ማይወለስለት በመረዳቱ አንገቱን በሠይፍ ይቆርጡት ዘንድ አዘዘ። ምስጋናም ለሱ ብቻ ይገባል ስለዚህ ከቻልክ አንተም እንደኔ ለመድሐኔዓለም ክርስቶስ ሥገድ ካልቻልክ ግን ተወኝ ብላ መልስ ከሠጠችው በኋላ ንፁህ ልብስን ለብሳ ፊቷን ታጥባ ወደ ክፍልዋ ገባችና ወልደአምላክ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ መንበርህ በሰማያት ላይ ነው ካባትህ ዘንድ ተልከህ ወደምድር ወረድክ የሰው ሥጋንም ለበስክ ተወለድክ ተጠመቅህ ተሠቀልክ ሞትክ በሦስተኛው ቀን ተነሣህ ይህን ሁሉ ስለሰው ፍቅር አደረግኸው ጌታዬ ሆይ ሳላውቅ ለባእድ አምላክ ስሠግድ ኖርሁ ሐጢአቴን ይቅር በለኝ በምህረትህ ብዛትም የመንግሥትህ ተካፋይ አድርገኝ በማለት ፀለየች ጠጠ መኮንን ርባኖስ ለሰማይ አምላክ ከሰገድሽ ሥጋሽን ለሰማይ ወፎች እሠጣለሁ ነገር ግን የሰማይ አምላክ ለሆነው ፀሐይ ሥገጂ አላት ቅድስት ክርስጢና ደግሞ ውሸት ለመናገር ፈልገህ እውነት ተናገርህ በተዘዋዋሪ መንገድ ለሰማይና ለምድር አምላክ እንድሰግድ አዘዝከኝ እሱ ሰማይንና ምድርን ፀሐይንና ጨረቃን የፈጠረ ነውና እሱም ወልደእግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ዘለዓለማዊም ነው አለችው። ጦ መኮንን ርባኖስ አማልክቱን ስትሠባብራቸው የቅድሰት ክርስጢና ባሮች ወድያው ሳይነግሩት በመቅረታቸው እንዲገደሉ አዘዘ አስገደላቸውም ቅድስት ክርስጢና ግን አንተ አመፀኛ አጢአተኛ ልብህ የታወረ የሠይጣን ልጅና የፅድቅ ጠላት ፀሌቷን ፈፅማ ክርስጢና ዕረፍት ስታደርግ የእግዚአብሐር መልአክ ተገልፆ አፅናናት እግዚአብሔር ፀሉቷን እንደተቀበለ ኣዛኣህፍከቋበዐፒከየ ባሮቼን ለምን ገደልካቸው አንተንም የጨለማ መሳእክት በእሳት ሕፃን አምላክ ሆይ እየደረሰባት ካለው መከራ አድናት እያሉ ሠይፍ በሰማያት ይገድሉሃል አለችው በዚህ ጊዜ እንድትገረፍ ጮኹ አባቷ በበኩሉ ቀርቦ ለአማልክት ሥግደትንና መሥዋእትን አዘዘ እሳም ተገረፈች እናቷ መገረፍዋን ለጊዜው አላወቀችም አቅርቢና እየተፈፀመብሽ ካለው መከራ ነፃ እንዳወጣሽ እምቢ ነበር ግርፋቱንም በመንፈስ ቅዱስ ሐይል ቻለችው ገራፊዎቿ ካልሽ ግን መከራውን አፀናብሻለሁ አላት። ቅድስት ክርስጢና ግን ወደ እግዚአብሔር ፀልያ አስነሳችው እሱም በቅድስት ክርስጢና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ አምናለሁ አለ የአየሱስ ተከታይም ሆነ የሱንም ከሞት መነሳት የተመለከቱ ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ አመኑ። ወታደሮቹ ሲያስሩት ሲወስዱት ለዚህ ታላቅ ክብር ያበቃኸኝ አየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምሥጋና ይገባሃል እያለ ያመሠግን ነበር እነሱም እንደታዘዙት አስረው በተለየ የጨለማ ክፍል ዘግተውበት ሄዱና በሰባተኛው ቀን ብቻ ሁኔታውን ለማየት ሲሄዱ ከታሠረበት ሁኖ እግዚአብሔርን እያመሠገነ አገኙት ተመልሰውም በረሐብ በእሥራትና በመከራው ብዛት ምንም አልሆነም ኢየሱስ ክርስቶስን እያመሠገነ አቭነው ሲሉም ለንጉሠ ገለፁለት ሁኔታውን ለማረጋገጥ ንጉሠ አስቀርቦ ቢመለከተው ፊቱ እየበራ ምንም የጉስቁልና መልክ የማይታይበት ሁኖ አየውና ለምን ከታሠረበት ቦታ እየወሰዳችሁ ምግብ ሠጣችሁት በማለት ወታደሮቹን ተቆጣቸው እነሱ ግን ለሰባት ቀን ከዘጋንበት ክፍል እንድንመለከተው ባዘዝከን መሠረት ከፍተን አየነው እንጂ የሜበላም ሆነ የሚጠጣ ምንም አልሠጠነውም አሉት ንጉሠ ወደቅዱስ አንጦዎስ ፊቱን አዙሮ ማነው ሲመግብህ የሠነበተው ብሉ ጠየቀው እሱም አንተ ትዕቢተኛና ማስተዋል የጎደለህ ሰው ሰው በእንጆራ ብቻ በከዐ« ች።