Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አባ አባት ሆይ የብርሃን መቅረዝ ነህ አንግዲህ በኢትዮጵያ የሚያበራ ማን ነው።
በጸብ ነውን ወይስ በፍቅርና በልብ ቅንነት አለ ቆሮ በእናንተ ላይ ዝሙት ይሰማል እንደዚህ ያለው ዝሙትም አረማውያን እንኳ የማያደርጉት ነው የአባቱን ሚስት ያገባ አለና አናንተስ ከዚህም ጋር ቢሆን ትዕቢተኞች ናችሁ ስለዚህ ይህን ያደረገው ከእናንተ ይለይ ዘንድ ለምን እጅግ ያላዘናችሁበት እኔ በሥጋዬ ከእናንተ ጋር ባልኖር በመንፈሴ ከእናንተ ጋር አለሁ እነሆ ከእናንተ ጋር እንዳለሁ ሁቼ ይህን ሥራ የሠራውን እፈርድበታለሁ በጌታቸን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተሰብስባችሁ በእኔ ሥልጣን በጌታችን ኀይል ለሰይጣን አሳልፋቸሁ ስጡት ሥጋውን ጐድቶት ጌታችን ኢየሱስ ከርስቶስ በሚመጣበት ቀን ነፍሱ ትድን ዘንድ ቆሮ ጩጨጋኃ መመሟጨሟመሟመሟጨጨሯፋ ጨበ ጩጨ ጩ ጩ ጨዉ ሯጩ ቧጩ ጨ ገሙ ሟ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ስማዕ እንግርከ ዘከመ ፈጠረ እግዚአብሔር ኩሎ ፍጥረተ ወወሀበ ሕገ ለሰብአ ወሥርዐተ ወአምሰብእኒ ለከርስቲያን ይብለነ እግዚአብሔር ከመ ኢንንሣአ ከልኤተ አንስተ ወከመ ኢናጥሪ ፅቁባተ ወከመ ኢንሑር ኀበ ብአሲተ ብአሲ ወኩሉ ትእዛዘ አግዚአብሔር ተጻርአ በኀቤከ ወእምኩሉሰ ዘየዐቢ አውሰብከ ብአሲተ አቡከ ወካልአተሂ አንስተ ዘብዙኅ ጐልቆን ሰገለሂ ወማሪተ ኢኀኅደገ ወይቤ ንጉሥ መኑ ይእቲ ብእሲተ አቡየ ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ዘንመንገሣ ይእቲ ብአሲተ አቡከ ውድም ረአደ ወይቤ ንጉሥ ወኢኮነ አቡየ ውድም ረአደ ኢወለደኒ ወዘንተ ያመከኒ ንጉሥ እስመ ይብሉ ሰብአ ከመ አኀወ አቡሁ ቅድመ ሰገደ ሰከበ ምስሌሃ ለአሙ ወእምኔሁ ተወልደ ይብልዎ ወበእንተዝ ይቤ ኢወለደኒ ውድም ረአድ አግዚአብሔር ፍጥረትን ሁሉ አንደ ፈጠረ ለሰዎችም ሕግንና ሥርዐትን እንደሰጠ እነግርህ ዘንድ ስማ ከሰዎችም ለእኛ ለከርስቲያኖች አግዚአብሔር ሁለት ሚስቶች እንዳናገባ ዕቁባትም እንዳናስቀምጥ ወደ ሌላ ሰው ሚስት እንዳንሔድ አዝዞናል በአንተ ዘንድ ግን ሁሉም የአግዚአብሔር ትእዛዝ ተሽሮአል ከሁሉም የበለጠ ደግሞ የአባትህን ሚስት አግብተሃል ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ሌሎች ሚስቶችንም ይዘሃል ጥንቆላንና ሟርትንም አልተውህም ንጉሥም የአባቴ ሚስት ማን ናት አለ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም የውድም ረአፈ አባትህ ሚስት ዘንመንገሣ ናት አለው ንጉሥም ውድም ረአድ አባቴ አይደለም አልወለደኝም አለ ንጉሥም ይህን ያመካኘ ሰዎች የአባቱ ወንድም አስቀድሞ በስግደት ከእርሱ እናት ጋር ተኝቶ የተወለደ ነው ስለሚሉ ነበር ስለዚህ ውድም ረአድ አልወለደኝም አለ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወተምዐ ንጉሥ ዐቢየ መዐተ ወሶበ ርእዩ መላሕቅተ ሐራሁ ለንጉሥ ከመ ተምዐ አኀዙ ይዝብጥዎሙ ለቅዱሳን ወኮነ ሐከከ ዐቢይ ወሁከት እስከ ኢያጻምዕ ቃለ ካልኡ አምብዝኀ ከላሕ ተንሥአ ንጉሥ እመንበሩ ወነሥአ ኩናቶ ወአኅደጎሙ ለቅዱሳን እምእለ ይዘብጥዎሙ ወይቤሎሙ ለሐራሁ ሑሩ ንሥእዎሙ በበጳዱ ወኢይትራከቡ ዱ ምስለ ካልኡ በዛቲ ሌሊት ወበጽባሕ አምጽእዎሙ ኅበቤየ ወወሰድዎሙ ሐራሁ ለንጉሥ ወቤቱ ቅዱሳን ሕሙያኒሆሙ ወእንዘ ይተግሁ ወይጹልዩ ኀበ አግዚአብሔር ወበሳኒታ አምጽእዎሙ ኀበ ንጉሥ ወዐቀምዎሙ ቅድመ ንጉሥ ወሶበ ርአዮሙ ንጉሥ ነደ ልቡ በመዐት ወአዘዘ ይዝብጥዎሙ ወይቅሥፍዎሙ ለለ መነኮሳት በበሂ ጥብጣቤ ወውሕዘ ደሞሙ ከመ ማይ ወወፅአ አሳት ኀበ ተቀሥፉ መካን ወአንበልበለ ውስተ ዴዴሁ ለንጉሥ ወነበረ ከመዝ እንዘ ይነደድ መዐልተ ወሊሊተ ንጉሥም ታላቅ ቁጣን ተቄጣ የንጉሥ ሠራዊትም እንደ ተቄጣ ባዩ ጊዜ ቅዱሳኑን ይደበድቧቸው ጀመር ከጩኸቱ ብዛት የተነሣ አንዱ የሁለተኛውን ቃል እስከማይሰማበት ድረስ ታላቅ ኹከትና ከርከር ሆነ ንጉሥም ከተቀመጠበት ጦሩን ይዞ ተነሣና ቅዱሳንን ከሚደበድቧቸው ሰዎች አስተዋቸው ሠራዊቱንም ሒዱ እያንዳንዱን ውሰዷቸው በዚህችም ሌሊት አንዱ ከአንዱ ጋር አይገናኙ ሲነጋ ወደ እኔ አምጧቸው አላቸው የንጉሥም ወታደሮች ወሰዷቸው ቅዱሳንም እንደታሰሩ ወደ አግዚአብሔር እየተጉና እየጸለዩ አደሩ በማግሥቱም ወደ ንጉሥ አምጥተው ከንጉሥ ፊት አቆሟቸው ንጉሥም ባያቸው ጊዜ ልቡ በቁጣ ነደደ እያንዳንዳቸውን መነኮሳት በሰባት ጅራፍ ይደበድቧቸውና ይገርፏቸው ዘንድ አዘዘ ደማቸውም እንደ ውኃ ፈሰሰ ቅዱሳን ከተገረፉበት ቦታ ላይም እሳት ወጣና በንጉጮ እጅ ተቀጣጠለ እንዲህም እየነደደ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ቆየ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወደንገፀ ንጉሥ በእንተ ውአቱ እሳት ወአዘዞሙ ንጉሥ ለሰራዊቱ ከመ ይቅድሑ ማየ ፈለግ ወይከዐዉ ላዕሌሁ ለአሳት ወሶበ ከዐዉ ላዕሌሁ ሰራዊተ ንጉሥ አስተርአዮ ኀበ ሠለስቱ ገጸ መካን ወዓዲ አዘዞ ንጉሥ ከመ ይከዐዉ ላዕሌሁ መብዝጎኅተ ሕዝብ ወሶበ ከዐዉ ላዕሌሁ ደገመ ዓዲ አስተርአየ አሳት ኀበ ጂቱ ገጸ መካን ወእምዝ አዘዘ ንጉሥ ከመ ይሚጡ ውሒዘ ፈለግ ዐቢይ ከመ ያጥፍእዎ ለእሳተ መዐቱ ለአግዚአብሔር ወእምዝ ተነስነሰ ውእቱ እሳት ውስተ ኩሉ ገጸ መካን ወትቤሎ ንግሥት ዘንመንገሣ ለዐምደ ጽዮን ንጉሥ ትከልኑ በማይ ከመ ታጥፍኦ ለእሳተ ቅንዐቱ ለአግዚአብሔር ወእምዝ ወፅአ ጽንጽንያ ፀዐዳ ወነሰኮሙ ለአፍራስ ወለአብቅልት ወኮነ ሞተ እንሰሳ ብዙኅ በንስከተ ውእቱ ጽንጽንያ ጆ ስለዚያም እሳት ንጉሠ ደነገጠ ንጉሥም ሠራዊቱን የወንዝ ውኃ እንዲቀዱና በአሳቱ ላይ እንዲያፈስሱበት አዘክ የንጉሥም ሠራዊት ውኃ ባፈሰሱበት ጊዜ እሳቱ በሦስት ቦታ ሲነድድ ታየው ዳግመኛም ብዙ ሕዝብ መጥተው እንዲያፈስሱበት አዘዘክ ባፈሰሱበትም ጊዜ ዳግመኛ እሳቱ ባለበት ቦታ ሲቀጣጠል ታየ ከዚህ በኋላ ንጉሥ የእግዚአብሔርን የቁጣ እሳት ያጠፉት ዘንድ ትልቁን የወንዝ ውኃ በቦይ እንዲመልሱት አዘዘ ከዚያም ያ እሳት በቦታው ሁሉ ተሰራጨ ንግሥቲቱ ዛንመንገሣም ንጉሥ ዐምደ ጽዮንን የአግዚአብሔርን የቁጣ አሳት በውኃ ልታጠፋው ትትላለህን አለቸው ከዚህ በኋላ ነጭ ዝንብ ወጥቶ ፈረሶቹንና በቅሎዎቹን ነከሳቸው በዚያ ዝንብ ንከሻም ብዙ እንስሳት ሞቱ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወእምዝ ፈርሀ ንጉሥ ወተግኅሠ ጽሚተ በሌሊት ምስለ ሕዘቢሁ ወእምዝ ንጉሥ ከመ ይስድድዎሙ ለቅዱሳን እንዘ ሙቁሓን አሙንቱ ምስለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወያዕርግዎሙ ውስተ ሀገረ ጸወን እንተ ትሰመይ ደራ እንተ አልባቲ ሙፃእ ወኢሙባእ ዘአንበለ ዱ እስመ ጸድፍ ዐበይ ይእቲ ወአለሂ ይነብሩ ላዕሌሁ ተንባለት አሙንቱ ወኢያአመርዎ ለከርስቶስ ቀተልተ ነፍስ አሙንቱ እመ ይትቤቀል ንጉሥ ይፌኑ ኀቤሆሙ ከመ ይትበቀሉ ሎሉቱ ወሶበ በጽሐ ኀቤሆሙ ሰበከ ሎሙ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ወአብርሀ ሎሙ ከመ ዐምደ ብርሃን ወአምኑ በስብከቱ ወይቤሉ አጥምቀነ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አዘዘ ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሑሩ ንግርዎ ለንጉሥ እንዘ ትብሉሱ አመነ በከርስቶስ ወይቤልዎ ሰብአ ደራ መኑ ያበውአነ ኅበ ንጉሥ ከዚህ በኋላ ንጉሥ ፈርቶ ከሠራዊቱ ጋር ሌሊት በቀስታ ሸሸ ከዚያም ንጉሥ ቅዱሳንን እንደታሰሩ ከአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ጋር ከአንድ ቦታ በስተቀር መውጫና መግቢያ ወደ ሌለበት ደራ ወደምትባል የጸወን ተራራ ያወጧቸው ዘንድ አዘዘ ታላቅ ገደል ናትና በዚያም የሚኖሩት አሕዛብ ናቸው ከርስቶስንም አያውቁትም ነፍሰ ገዳዮች ስለሆኑ ንጉሥ ከተበቀለ እነርሱ ይገድሉለት ዘንድ ወደ እነርሱ ይልከ ነበር ወደ እርሱም በደረሰ ጊዜ የመንግሥተ ሰማያት ወንጌልን አስተማራቸው እንደ ብርሃን ዐምድም አበራላቸው በስብከቱም አምነው በአብና በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቀን አሉ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ሒዱና በክርስቶስ አምነናል ብላቸሁ ለንጉሥ ንገሩት አላቸው የደራ ሰዎችም ወደ ንጉሠ ማን ያስገባናል አሉት ሣ ሣ ሣደ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሑሩ ኀበ ካህናተ ደብተራ ውአቶሙ ይነግርዎ ለንጉሥ ወሖሩ ተንባለተ ደራ በከመ ይቤሎሙ በጸሎተ ሜካኤል ወበጽሑ ኀበ ካህናተ ደብተራ ወይቤልዎሙ ንፈቅድ ንጠመቅ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቀዱስ ወሐሩ ካህናተ ደብተራ ወነገርዎ ለንጉሥ ዘከመ ይቤልዎቻሙ ተንባላተ ደራ ወአዘዘ ንጉሥ ያብአዎሙ ኀቤሁ ለእሙንቱ ተንባላት ወይቤሎሙ ንጉሥ መሀረከሙ ከመ ትአመኑ በክርስቶስ ከመ ትኩኑ ከርስቲያነ ወይቤልዎ ተንባላት ሀሎ ኀቤነ ዱ ሙቁሕ መነኮስ ዘመጽአ እምዝየ ውእቱ ነገረነ መኑ ወይቤ ንጉሥ በጸሎተ ማካኤል ውእቱ ዘአነ ሰደድከዎ አምዝየ በአንተ ዘሆከ ታዕካ መንግሥትየ ወናሁ በህየኒ አአእመነ ብዙኀነ ሚ አግበሮ ለዝ ሀዋኪ ወይቤሎሙ ለተንባላት ሑሩ ንበሩ በሕገ አበዊከሙ ወተመይጡ አሙንቱ ተንባላት ሕዙናኒሆሙ ኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሣ ። አላቸው ተንበላቱም አሕዛብ መልሰው ከዚህ ወደ እኛ የመጣ አንድ እስረኛ መነኩሴ አለ እርሱ አስተማረን አሉት ንጉሥም ቤተ መንግሥቴን ስለ አወከ ከዚህ እኔ ያሳደድሁት በጸሎተ ሚካኤል ነው አሰ እነሆ በዚያም ብዙዎችን አሳመነ ይህን አዋኪ ሁከተኛ ምን ላድርገውሃ ተንባላቱንም ሒዱና በአባቶቻቾቹሁ ሕግ ኑሩ አላቸው እነዚያም ተንባላት እያዘኑ ወደ አባታችን ተመለሱ በጸሎተ ሚካኤል ው ሟ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎሙ ኢትሕዝኑ ደቂቅየ ሑሩ ርሑቀ ብሔረ ኀበ አህጉር ዘቦን አብያተ ከርስቲያን ወይሑር ወይንሣእ ጥምቀተ ወይትመጠዉው እምስጢር ቅዱስ ወተመይጡ ዝየ ሖሩ ወገብሩ በከመ አዘዞሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወነሚኦሙ ጥምቀተ ወተመጢዎሙ እአምስጢረ ቅድሳት ተመይጡ ኀቤሁ በፍሥሓ ወነበረ እንዘ ይሜህሮሙ ተግሣጸ እግዚአብሔር ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሱ ምስሌነ ለዓለመ ዓለም አሜን ምዕራፍ ወሀሎ ዱ እምኔሆሙ ዘያፈቅሮ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ዘስሙ አብርሃም ወአምድኅረ ተጠምቀ ሰመዮ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አብርሃም ወአሐተ ዕለተ ይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እፈቅድ ታሥግር ሊተ ዓሣ ወትፈኑ ኀቤየ እስመ በጽሐ በዓለ ትስብእቱ ሰመድኅነኒነ ው ሟ አርሱም ልጆቼ አትዘኑ አብያተ ከርስቲያናት ወደ አሉባቸው ሩቅ ሀገር ሒዱ አንዱም አንዱ ጥምቀትን ይጠመቅ ሥጋውንና ደሙንም ይቀበል አላቸው እነርሱም ከዚያ ተመለሱ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም አንዳዘዛቸው ሔደው አደረጉ ተጠምቀው ሥጋውንና ደሙንም ተቀብለው በደስታ ወደ እርሱ ተመለሱ እርሱም የእግዚአብሔርን ተግሣጽ እያስተማራቸው ተቀመጠ ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን ምዕራፍ ሰባት ከተጠመቁ በኋላ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ስሙን አብርሃም ብሎ የሰየመው አባታችን በጸሎተ ሚካኤል የሚወደው ሰሙ አብርሃም የሚባል አንድ ሰው ነበር አንድ ቀንም አባታችን በጸሎተ ሚካኤል መድኅኒታቸን ሰው የሆነበት በዓል ደርሷልና ዓሣ አጥምደህ ወደ እኔ እንድትልከልኝ እፈልጋለሁ አለው ጋ ፎ ፓን ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወሖረ አብርሃም በከመ ይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ከመ ይኅሥሥ ዓሣ አስመ ርሑቅ ውእቱ ፈለገ ዓሣ ወእምዕፁብ ረከበ እም ዱ ብእሲ ወፈነወ ሾ ዓሣ ጥቡሰ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወሶበ አጐንደየ አብጽሖ ይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለቅዱሳን በጽሐ ሰዓተ ድራር ንባእ ውስተ ቤተ ምርፋቅ ከመ ኢይኅልፍ ሰዓተ ድራር ዘማኅበር ዘሥርዐተ ቅዱሳን ወሶበ ቦኡ ውስተ ቤት ዘአስተዳለዉ ማዕዳተ መጠነ ንዴቶሙ ወእንዘ ይጹልዩ ጸሎተ ማዕድ ሰሐቀ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እስመ አእመረ በመንፈስ ተነብዮ ዘኀደረ ላዕሌሁ ዘገብረ በውስተ ፍኖት እስመ ላእኩ ለአብርሃም ዘያመጽእ ሎቱ ዓሣ ኀብአ ማእከለ ዕፀው ዓሣ አምሠለስቱ ዓሣት ጥቡባት ወይቤልዎ ቅዱሳን ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ምንትኑ አስሐቀከ ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እስመ ቦ ዘሰረቀኒ ዘበውስተ ፍኖት ኀደገ ዓሣ ወአምጽአ ሊተ ፎ ጉ አብርሃምም አባታችን በጸሎተ ሚካኤል እንዳዘዘው ዓሣ ሊፈልግ ሔደ ዓሣ የሚገኝበት ወንዝ ሩቅ ነበርና በብዙ ጭንቅም ከአንድ ሰው አግኝቶ ሦስት የተጠበሰ ዓሣ ለአባታቸን በጸሎተ ሚካኤል ላከለት ዓሣውንም ማድረስ ባዘገየ ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ቅዱሳንን የራት መመገቢያው ሰዓት ደረሰ በቅዱሳን ሥርዐት መሠረት የማኅበሩ የመመገቢያ ሰዓት አንዳያልፍ ወደ ምርፋቅ ቤቱ እንግባ አላቸው እንደቸግራቸው ማዕድ ወደአዘጋጁበት ቤት በገቡ ጊዜ የማዕድ ጸሎት ሲጸልዩ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ፈገግ አለ በአርሱ ላይ ባደረ የትንቢት መንፈስ በመንገድ ያደረገውን ዐውቋልና ዓሣ የሚያመጣለት የአብርሃም መልእከተኛው ከተጠበሱት ከሦስቱ ዓሣዎች አንዱን ዓሣ በእንጨት መካከል ሰውሮታልና ቅዱሳንም አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልን ያሳቀህ ምንድን ነው። ሃ አሉት አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም በመንገድ ዓሣ የሰረቀኝ ሰው አለ አንዱን ዓሣ ደብቆ ሁለት ዓሣት አምጥቶልኛልለና አለ ው ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወእንዘ ዘንተ ይትናገር በጽሐ ላእከ አብርሃም ወየቤሎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ይቤለከ ንሣእአ እሎንተአ ዓሣተአ እስመአ በብዙኅአ መኀሥሥአ ረከብኩአ ወበእንተዝ አጐንደይኩ ፈንዎቶአ ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እግዚአብሔር ያብዝኅ በረከቶ ወይቤሎ ለላእከ ሑር በውስተ ፍኖት ወሶበ ትትመየጥ ኢይምሠጥከ ወኢሦጦ ውስተ ልቡ ውአቱ ወልድ ለዝነገር ወሶበ በጽሐ ኀበ መካን ዘኅብአ ውስቴቱ ዓሣ ጥቡሰ ሰፍሐ እዴሁ ለተመጥጾፆዎቱ ወኮነ ውእቱ ዓሣ ጥቡሰ ከይሴ ዐቢየ ተሐውሰ ወአንሥአ ርእሶ ይንስኮ ለውእቱ ወልድ ወጐየ ውእቱ ወልድ እምገጸ ውእቱ አርዌ ምድር ወእንዘ ይጐይይ ይጸርሕ ወይብል ርድኡኒ ቅዱሳን በጸሎተ ሚካኤል ርድአኒ ወሶበ ሰምዑ ዘንተ ጽራሐ ተሐውኩ ቅዱሳን በድራረ ማኅበር ወአመ ይቤሉ ምንትኑ ዝንቱ ጽራሕ ዘውስተ ሀገር ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ማካኤል ንዑ ንፃአ ከመ ንርአይ ገይሰ እግዚአብር ሎ ሙ ይህንንም ሲነጋገሩ ከአብርሃም የተላከው ሰው ደረሰ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልን እነዚህን ዓሣዎች ተቀበል በብዙ ፍለጋ ስለአገኘኋቸው ስለዚህ መላኩን አዘገየሁ አለህ አለው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም አግዚአብሔር በረከረቱን ያብዛ አለ መልእአከተኛውንም ሒድ በተመለስህ ጊዜ ግን በመንገድ አንዳይነጥቅህ አለው ያም ልጅ ይህን ነገር በልቡናው አላስገባውም የተጠበሰውን ዓሣ ከደበቀበት ቦታ በደረሰ ጊዜ ለማንሣት እጁን ዘረጋ ያም የተጠበሰ ዓሣ ታላቅ ዘንዶ ሆኖ ያን ልጅ ሊነከሰው ተነሣቶ ራሱን አንቀሳቀሰ ያም ልጅ ከዚያ እባብ ፊት ሸሸ ሲሸሸም ቅዱሳን ርዱኝ በጸሎተ ሚካኤል ርዳኝ እያለ ይጮህ ነበር ቅዱሳንም በማኅበራት ላይ ሳሉ ይህን ጩኸት በሰሙ ጊዜ ታወኩ በሀገሩ ያለ ይህ ጩኸት ምንድን ባሉ ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል የእግዚአብሔርን ኀይል እናይ ዘንድ ኑ እንውጣ አላቸው ክ መ ሟ ሎ ገድለ አቡነ ወሶበ ወፅኡ በጽሐ ውእቱ ወልድ ወሐቀፎ ሰአቡነ በጸሎተ ሚሜካኤል ወይቤሎ መሰለኒ ከመ ሰብእ አንተ ዘከማየ ወሰረቁ እምውስተ ዓሣት ዘአምጻእኩ ለከ ወሶበ ተመየጥኩ እንሥኦ ወናሁ ይዴግነኒ በከዊነ አርዌ ምድር ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንሰ ኀጥእ ወአባሲ ወባሕቱ ተግሣጸ አግዚአብሔር አደንገፀከ በዝንቱ አርአያ ግሩም ወባረከ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ላዕለ ውእቱ አርዌ ምድር እንዘ ይብል ተመየጥ በኅይለ ኢየሱስ ከርስቶስ ኅበ ዘትካት ህላዌከ ተመይጠ ውእቱ አርዌ ምድር ወኮነ ዓሣ ጥቡሰ ወአንከሩ ኩሎሙ ቅዱሳን ወሰብሕዎ ለአግዚአብሔር ወሰገዱ ታሕተ እገሪሁ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሉ ዐቢየ ነቢየ አንሥአ ለነ አግዚአብሔር ሐዋርያ ሐዲሰ አንሥአ ለነ እግዚአብሔር ብእሴ ሰማያዌ ወመልአከ ምድራዌ አንሥአ ለነ አግዚአብሔር ሐራዌ ዘይጸብእ በእንተ ሃይማኖት ወመስተቃትላን ዘይትቃተል በሰይፍ ዘውእቱ ቃለ እግዚአብሔር አንሥአ ለነ እግዚአብሔር ወቦኡ ቅዱሳን ውስተ ማኅበሮሙ ገገ ሙ ነጩ ገሙ ቻ ሎዛ በጸሎተ ሚካኤል በወጡም ጊዜ ያ ልጅ ደረሰ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልንም አቀፈው አንተ እንደ እኔ ያለ ሰው መሰልኸኝ ስለዚህ ካመጣሁልህ ዓሣ ሰረቅሁ አለው ላነሣውም ልወስደውም በተመለስሁ ጊዜ እነሆ የምድር እባብ ሆኖ ይከተለኛል አለው አባታችን በጸሎተ ሚካኤል እኔ በደለኛና ኀጢአተኛ ነኝ ነገር ግን የእግዚአብሔር ተግሣጽ አስፈሪ በሆነ በዚህ አርአያ አስደነገጠህ አሰ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ያንን አውሬ በኢየሱስ ከርስቶስ ኅይል ወደ ቀደመ ተፈጥሮህ አኗኗርህ ተመለስ ብሎ ባረከው ያም አውሬ ተመልሶ ተለውጦ የተጠበሰ ዓሣ ሆነ ሁሉም ዋዱሳን አደነቁ እግዚአብሔርን አመሰገኑ ከአባታችን በጸሎተ ሚካኤልም እግር በታች ሰገቶ እግዚአብሔር ታላቅ ነቢያን አስሣልን አግዚአብሔር ሐዲስ ሐዋርያን አስሣልን ሰማያዊ ሰውን ምድራዊ መልአከን እግዚአብሔር አስነሣልን ስለ ሃይማኖት የሚዋጋና የአግዚአብሔር ቃል በሆነ ሰይፍ የሚጋደል አርበኛን እግዚአብሔር አስነሣልን አሉ ቅዱሳንም ወደ ማደሪያችው ገቡ ጨ ገሙ ሟ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለቅዱሳን ምንትኑ ዘንገብር በእንተ ዝንቱ ዓሣ ለእመ ንፈቅድ ንብልዖ አስተርአየነ በአርአያ ከይሲ ወለአመ ንፈቅድ ንግድፎ አስተርአየ መንክራተ እግዚአብሔር ላዕሌሁ ንዑኬ ናሕርሮ በእሳት ሥጋሁ ወአዕፅምቲሁ ወንጽዐጦ በቅብዕ ወንደዮ ውስተ ቀርን ከመ ይኩን ፈውሰ ይቤ ዱ እምአዕረግ እምድኅረዝ ርኢኩ በአዕይንትየ እንዘ ይኔጽሩ ዕዉራን ወይነጽሑኡሑ ልሙጻን በሥጋ ዓሣ ወተሰምዐ ዜና መንከራቲሁ ኀበ ንጉሥ ወአዘዘ ንጉሥ ከመ ያፍልስዎሙ አምህየ ለቅዱሳን ወያብአዎሙ ውስተ ባሕር ዐቢይ ዘስሙ ዝዋይ ወባሕሩኒ ፅሙቅ ውእቱ በቅልየቱ ወርኅበቱ ወኢይበውእዖ ዘእንበለ በሐብል ወአብአዎሙ ውስተ ደሴት ኀበ ይነብሩ ውስቴቱ ዓረሚ እለ ኢይአምሩ ሕገ ወሥርዐተ ወይበልዑ ዘሕሩድ ወዘኢሕሩድ ወይበልዑ በህየኒ ወባዕዳነሂ አራዊተ እለ ኢይበልዑ ወነበሩ ህየ በጾም ወጸሎት በብዙኅ ምንዳቤ እንዘ ይትቀነዩ ሰእግዚአብሔር በልብ ጽፉቅ ወበአንብዕፅ ውዑይ ቿ ነገ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ቅዱሳንን ስለዚህ ዓሣ የምናደርገው ምንድን ነው። ልንበላው ብንፈልግ በእባብ መልከ ታይቶናል ልንጥለውም ብንፈልግ የአግዚአብሔር ተአምር በእርሱ ላይ ተገልጧልና አላቸው ኑና ሥጋውንና አጥንቱን በእሳት እናሳርረው በዘይትም አጣፍጠን ለድውያን ፈውስ ይሆን ዘንድ በቀንድ ከታላላቆቹ አንዱ ከዚህ በኋላ በእሳት በአሳረሩትና በዘይት በለወሱት የዓሣ ሥጋ ዕውራን ሲያዩ ለምጻሞቸም ሲነጹ የተአምራቱም ዜና በንጉሥ ዘንድ ተሰማ ንጉሥም ቅዱሳንን ከዚያ አሰድደው ስሙ ዝዋይ በሚባል ታላቅ ባሕር ውስጥ ያስገቧቸው ዘንድ አዘዘ ባሕሩም በጥልቀቱና በስፋቱ በጣም ጥልቅ ነው ያለ ገመድም አይገበብትም ቅዱሳንንም ሕግንና ሥርዐትን የማያውቁ አረማውያን ወዳሉበት ደሴት አስገቧቸው እነዚያም አረማውያን በዚያ የታረደውንና ያልተረደውን ሌሎችም የማይበሉ አራዊትን ይበሉ ነበር ቅዱሳንም በጾምና በጸሎት በብዙም ተግር በጠነከረ ልብና በሚያቃጥል እንባ ለእግዚአብሔር እየተገዙ በዚየ ተቀመጡ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወአምዝ አዘዘ ንጉሥ ከመ ያውፅአዎሙ እም ባሕር ወአዖደ ዐዋዴ እንዘ ይብል አሉአ ቅዱሳን ይስብኩአ በአድያመ ሴዋአ ወይምሀሩአ ወሰበኩ ቅዱሳን ውስተ ኩሉ ምድረ ሴዋ ወአኅደግዎው አምልኮ ጣዖት ወሐቲተ ማርያን ወኩሎ ተረፈ ጣዖት ወአምዝ ይቤሎ ለጸዱ እአምደቂቁ መሃይምን ኅሥሥ ሊተ መካነ ጽምወ ወይቤሎ ውእቱ መሃይምን እወ አባ አገብር ፈቃደከ ወኅሠሠ ሎቱ መካነ ስውረ ወወሰዶ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ኀበ ውእቱ መካን ምስለ ውኅዳን ደቂቁ ወለባዕዳንሰ ደቂቁ አዘዞሙ ይአእትዉ ለለመካናቲሆሙ ይስብኩ ውስተ ምድረ ሴዋ ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ወሰበኩ ደቂቁ በከመ ተአዘዙ አኅደግምሙ ለሰብአ ሲዋ ተማርዮ ወሰገለ ወኩሎ ተረፈ ጣዖት ወአርሐቁ አምኔሆሙ ዝሙተ ወትዕግልተ ወኩሎ ዘይጸልእ እግዚአብሔር ደ ከዚያ በኋላ ንጉጮ ከባሕሩ ያወጥዋቸው ዘንድ አዘዘ እሊህ ቅዱሳን በሴዋ አውራጃ ይስበኩ ያስተምሩም ሲል ዐዋጅ አስነገረ ቅዱሳንም በሴዋ ምድር ሁሉ አስተማሩ ጣዖት ማምለከን ጠንቋይ መፈለግን ለጣዖት መሠዋትን ሁሉ አስተዋቸው ከዚህ በኋላ ካመኑ ልጆቹ አንዱን ሰው የሌለበት ባዶ ቦታ ፈልግልኝ አለው ያም ምአመን አባት አዎን ፈቃድህን አደርጋለሁ አለው ስውር ቦታንም ፈለገለት አባታችን በጸሎተ ሚካኤልንም ከጥቂት ልጆቹ ጋር ወደዚያ ቦታ ወሰደው ሌሎች ልጆቹን ደቀ መዛሙርቱን ግን በየቦታቸው ሔደው የመንግሥተ ሰማያት ወንጌልን ይሰብኩ ዘንድ አዘዛቸው ደቀ መዛሙርቱም እንደ ታዘዙ አስተማሩ የሴዋንም ሰዎች ሟርትን ጥንቆላንና ለጣዖት መሠዋትን አስተዋቸው ከእነርሱም ዝሙትን ቅሚያን አግዚአብሔር የሚጠላውን ሁሉ አራቁ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወንጉሥሰ ሖረ ብሔረ ፀር ከመ ይጽብኦሙ ለዕልዋኒሁ ወሰምዐ ንጉሥ ከመ ተመይጡ ኀበ ትምህርቱ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወኀበ ትምህርቶሙ ለደቂቁ አዘዘ ይእስርዎሙ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወለደቂቁ ወአሰርዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል እምድኅረ ነበረ ውስተ መካን ጽምው ተ ዓመተ ወስመ ሀገሩኒ ናርእት ወአሲሮሙ አንበርዎ እስከ ይገብእ ንጉሥ አምጸብእ ወሶበ አተወ ንጉሥ እምጸብእ አዘዘ ንጉሥ ያምጽእዎ ምስለ ኩሎሙ ደቂቁ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወእምዝ ጸንሖሙ በትግርምቱ ከመ ያፍርሆሙ በዕበየ መንግሥቱ ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለደቂቁ ኢትፍርሁ ኦ ደቂቅየ እስመ ዝሰ ትግርምቱ ለንጉሥ አኮ እምኀበ አግዚአብሔር አላ እምኀበ ጸላኢ ውእቱ እስመ ዘይትገረም በምከረ ሰይጣን ይትመዋእ በኀይለ እግዚአብሔር ንጉሥም ጠላቶቹን ይወጋ ዘንድ ወደ ጠላት ሀገር ሔደ ንጉሥም ሰዎቹ ወደ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤል ትምህርት እንደ ተመለሱ ሰማ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልንና ደቀ መዛሙርቱን ያስሯቸው ዘንድ አዘዘ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልንም ሁለት ዓመት በብቸኝነት ቦታ ከተቀመጠ በኋላ አሰሩት የሀገሩም ስም ናርእት ይባላል ንጉሠ ከሰልፍ አስኪመለስ ድረስ አስረው አስቀመጡት ንጉሥም ከጦርነት በተመለሰ ጊዜ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤል ከሁሉም ልጆቹ ጋር ያመጡት ዘንድ አዘዘ ከዚህ በኋላ በትግርምቱና በመንግሥቱ ከብር ያስፈራቸው ዘንድ ጠበቃቸው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ደቀ መዛሙርቱን ልጆቼ ሆይ ይህ የንጉሥ ማስፈራቱ ከእግዚአብሔር ዘንድ አይደለም ከጸላኢ ነው እንጂ በሰይጣን ምከር የሚያስፈራ ኀይል ድል በእግዚአብሔር ይነሣልና አላቸው ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወፈርሀ አብኦቶሙ ንጉሥ ቅድሜሁ እስመ ቀዳሚ አደንገፅዎ በዘለፋሁ ወለአከ ኀቤሆሙ ንጉሥ አንዘ ይብል ለምንትአ ኢትጸልዩ ሊተአ በከመ ይደሉ አስተብሞዖ ለነገሥት ወለአከ ኀቤሁ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እንዘ ይብል ለኩሉኑአ ለዘነግሠ ይደልዎ አስተብፉሩዖ ወለኩሉኑአ ለዘነበረ ዲበ መንበረ ምኩናን ይብልዎ መፍቀሬ እግዚአብሔር አኮኑ ሙሴ ወአሮን ተቃወምዎ ለፈርዖን ወአውረዱ ላዕሌሁ ወለዕለ ሰብአ ግብጽ ወ መቅሠፍተ ዘፀ ወሳሙኤልኒ ይቤሎ ለሳኦል እስመ አስተሐቀርከ ቃለ አግዚአብሔር ወኤልያስኒ ተዛለፎ ለአከአብ ወከልአ ዝናመ በመዋፅሊሁ ሾ ዓመተ ወኒ አውራኅ ወሖረ ላእከ ወነገሮ ለንጉሥ ከመ ይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወለአከ ንጉሥ ኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እንዘ ይብል ለኀጥእሰ ኢትጸልዩ ይቤ እግዚአብሔር ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወምትኑ ኀጥእ ዘእንበለ ከመ ይሚጦ አግዚአብሔር ውስተ ንስሓ ንጉሥሙ ከፊቱ ለማስገባት ፌራ በመጀመሪያ በዘለፋ አስደንግጠውት ነበርና ንጉሥም ለነገሥታት መጸለይ እንደሚገባ ሁሉ ለእኔም ለምን አትጸልዩልኝም። አለ የወንዶችንና የሴቶቹን የሹማምንቱንም ስም ነገሩት በመጀመሪያ የንጉሥ ሚስት የነበረች በኋላ ግን ከወታደሮቹ ለአንዱ የሰጣት አንዲት ሴት ነበረች እርሷ ንስሓ እንደ ገባች ከባልዋም ጋር ሩካቤን አንቢ እንዳለች ነገሩት ንጉሥም በመኝታዬ አዋርዳት ዘንድ ወደ እኔ ያምጥዋት አለ ያመጣት ዘንድ መልእከተኛ ወደ እርስዋ ተላከ ሣጊ ቿ ፎ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወሶበ በጽሐ ላአከ ንጉሥ ኀቤሃ ለአከት ይእቲ ኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እንዘ ትብል ኦ አባ ርድአኒ በጸሎትከ ወወስከክ ትጋሀ በዲበ ትጋህከ እስመ ናሁ አዘዘ ንጉሥ ከመ ይሰዱኒ ኀቤሁ ከመ ያኅድገኒ ንስሓየ ወያርኩሰኒ በውስተ ምስካቡ ወበጽሐ ላእከ ፍና ሠርክ ጊዜ ይበውኡ ቅዱሳን ውስተ ድራረ ማኅበር ወእንዘ ይጹልዩ ጸሎተ ማዕድ ነገርዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ከመ በጽሐ ላእከ ወአዘዘ ያብእዎ እምቅድመ ይጥዐሙ እመፍቅዶሙ ቅዱሳን እስመ ጥቀ ያፈቅርዋ ለይእቲ ብእሲት ወነገሮ ላእክ ውእተ መልእከታ ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለቅዱሳን ወኢአሐዱሂ እምኔከሙ ኢይጥዐም እከለ ወማየ ወኢአሐዱሂ እምኔክሙ ኢይባእ ውስተ ማኅደሩ ወአሐዱሂ እምኔክሙ ኢይሁብ ንዋመ ለቀራንብቱሁ በዛቲ ሌሊት ወአብኦሙ ውስተ ቤተ ከርስቲያን ወአዘዞሙ ይዕጥቁ ድርማንቀ ቿ ፎ የንጉሥም መልእከተኛ ወደ አርስዋ በደረሰ ጊዜ እርስዋም አባት ሆይ በጸሎትህ ርዳኝ በትጋትህም ላይ ትጋትን ጨምር ብላ ወደ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ላከች እነሆ ንጉሥ ንስሓዬን ሊያስተወኝና በመኝታውም ሊያወርደኝ ወደ እርሱ አንዲወስዱኝ አዝዘዋልና መልእከተኛውም ቅዱሳን በማኅበር ወደ ሚመገቡበት ሲገቡ ወደ ማታ ደረሰ የማዕድ ጸሎትም ሲጸልዩ መልእከተኛው አንደ ደረሰ ለአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ነገሩት ቅዱሳንም ከምግባቸው ገና ሳይቀምሱ ያስገቡት ዘንድ አዘዘ ያቸን ሴት እጅግ ይወዳት ነበርና መልእከተኛውም መልእከቷን ነገረው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ቅዱሳንን ከእናንተ አንዱ እንኳ እህል አይቅመስ ውኃም አይጠጣ ከእናንተ አንዱም ወደ ቤቱ አይግባ አላቸው ከእናንተ አንዱም በዚህች ሌሊት ለቅንድቦቹ እንቅልፍን እንዳይሰጥ ወደ ቤተ ከርስቲያንም አስገብቶ በመታጠቂያ እንዲታጠቁ አዘዛቸው ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወካዕበ አዘዞሙ ያውፅኡ አልባሲሆሙ ዛጸል ዳግመኛም ልብሳቸውንና ቆባቸውን ወቆብዐቲሆሙ ወቆሙ ዕሩቃኒሆሙ ወተማሕለሉ ኩሎ ሌሊተ ቦ ዘይሰግድ በብረኪሁ መጠነ ኀይሉ ወቦ ዘያውሕዝ አንብዐ እምአዕይንቲሁ ከመ ነጠብጣበ ዝናም ወቦ ዘያወትር ቀዊመ ከመ ሐውልት ወካህናትኒ ተማሕለሉ እምሠርከ እስከ ነግህ እንዘ የዐጥኑ ምሥዋዐ በበዕብሬቶሙ ወበይእቲ ሌሊት ደወየ ንጉሥ ዐቢየ ደዌ አስከ አልጸቀ ለመዊት ወይቤሎሙ ንጉሥ ለእአሊኣሁ ዝንቱ ደዌየ ኢኮነ እምኀበ ካልእ ዘመጽአ ኀቤየ ዘእንበለ እንበይነ ጸሎቱ ለሰበጸሎተ ሚካኤል በእንተ ዘአዘዝኩ ያምጽእዋ ለእንተ ተማሕፀነት ኀቤሁ ወይእዜኒ ትትመየጥ ኀበ ዘነበረት ወለአከ ኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እንዘ ይብል ሥረይ ሊተ ኦ አባ ዘንተ ኩሎ ደዌ ዘረከበኒ በአንተ ዘአዘዝኩ ያምጽእዋ ለዘእንተ ተማሕፀነት ብከ ወይእዜኒ አዘዝኩ ትትመየጥ ኀበ ቀዳሚ ንብረታ ዛ እንዲያወልቁ አዘዛቸው ራቁታቸውንም ቁመው ሌሊቱን ሁሱ ለማነ በኀይሉ መጠን የሚሰግድ አለ ከዐይኖቹም እንደዝናም ጠብታ እንባን የሚያፈስስ አለ እንደ ሐውልትም ቁመትን የሚያበዛ አለ ካህናቱም ከማታ እሰከ ጧት መንበሩን በየተራቸው እያጠኑ ይለምኑ ነበር በዚያቸም ሌሲት ንጉሠ ለሞት በሚያደርስ ከባድ በሽታ ታመመ ንጉሥም ወገኖቹን እንዲህ አላቸው ወደ እርሱ የተማፀነቸውን ሴት ያመጥዋት ዘንድ ስላዘዝሁ ከበጸሎተ ሚካኤል ጸሎት በስተቀር ይህ በሽታዬ ሕማሜ ከሌላ የመጣ አይደለም አሁንም ወደ ነበረችበት ትመለስ ወደ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም አባት ሆይ ይቅር በለኝ ብሎ መልእከተኛን ላከ ይህ ሁሉ ደዌ ያገኘኝ በአንተ የተማፀነቸውን ሴት ያመጥዋት ዘንድ ስላዘዝሁ ነው አሁንም ወደ ቀደመ አኗኗርዋ ትመለስ ዘንድ አዝዣለሁ ገድለ አቡነ ወአፍራሰነ ዘፈነውኩአ ያጥፍዑ ቤቶሙ ለደቂቅከ ይአዜኒ አዘዝኩ ያውፅኡ ሎሙ ወአንተኒ ኦ አባ መሐረኒ ከመ አግዚአብሔር አቡከ መሓሪ ከመ ወለአመኒ አሕየወኒ አግዚአብሔር እምዛቲ ደዌ በጸሎትከ ቅድስት ወአነኒ አኅድር በሥርዐትከ ወፈነወ ንጉሥ ምስለ ውእቱ ላእከ ካህናተ ወዲያቆናተ ያስተብቀቶዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወሶበ ጸብሐ ብሔር አዘዞሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለመነኮሳት ከመ ይልበሱ አልባሲሆሙ ወይቅንቱ ቅናቲሆሙ ወይትቆብዑ ቆባዕቲሆሙ ወይትዐጸፉ አጽፎሙ ወእምድኅረዝ በጽሑ ላእካነ ንጉሥ ካህናት ወዲያቆናት ወነገርዎ ኩሎ ዘለአኮሙ ወአስተብሞፉዕዎ ከመ ይጸሊ ሎቱ ኀበ እግዚአብሔር በዘየሐዩ እምደዌሁ በጸሎተ ሚካኤል ዐ የልጆችህን ቤት ያጠፋ ዘንድ የላከኋቸው ፈረሶችንም ያወጡላቸው ዘንድ አዝዣለሁ አንተም አባቴ ሆይ ፈጣሪህ እግዚአብሔር ይቅር ባይ እንደ ሆነ ይቅር በለኝ በተቀደሰች ጸሎትህም እግዚአብሔር ከዚህች ደዌ ቢፈውሰኝ እኔም በሥርዐትህ እኖራለሁ ንጉሥም ከዚያ መልእከተኛ ጋር አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልን ይማልዱት ዘንድ ካህናትንና ዲያቆናትን ላከ ሰዓቱም በነጋ ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል መነኮሳትን ልብሳቸውን እንዲለብሱ ትጥቃቸውን እንዲታጠቁ ቆባቸውንም እንዲያደርጉ ዐፅፋቸውንም እንዲጐናጸፉ አዘዛቸው ከዚህ በኋላ የንጉሥ መልአከተኞች ካህናትና ዲያቆናት ደርሰው የላካቸውን ሁሉ ነገሩት ከበሽታውም በሚድን ገንዘብ ወደ አግዚአብሔር ይጸልይላት ዘንድ ማለዱት መጩሸሯጋጩጋጩጩ ጨጨ ብጤጫጨጩጩጪፈፏፈቷብጠ ጩ ፈሬጩጨቭጋቋፈፊፌሯፈፋፈቋፈላፋፋፌሬጪፌሬፌቁቄፋሯፊፊጨ በጨ ኋኋጩ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል መኑኬ ዘይገብሮ ለዝንቱ ኩሉ ዘእንበለ አንትሙ ደብተራ ዘትትበሃሉሱ ታስተብፅዕዎ ወትዌድስዎ ወትብልዎ መኑ ከማከ ኀያል ወመኑ ከማከ መዋኢ ወመኑ ከማከ ጸጋዊ ውስተ ኩሉ ወመኑ ከማከ ወሃቤ ምጽዋት ወሶበ ታስተበፅዕዎ ይዌስክ ኀጢአተ ዲበ ኀጢአት በከመ ይቤ ኢሳይያስ ሕዝብየ አለ ያስሕቱከሙ ወይደመስሱ ዐሠረ እገሪከሙ ወይቤልዎ ካህናት ወሐራሁ ለንጉሥ ኦ አባ ንሕነኒ ንነብር በከመ ሥርዐትከ ወንጉሥኒ ይቤ አእምከመሰ ሐየውኩ አምዝንቱ ደዌየ እገብር ከመ አዘዝከኒ ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አነሰ አእምር ከመ ኢይትመየጥ ወኢይኔስሕ እምኀኅጣውኢሁ ወባሕቱ ይፈውሶ አግዚአብሔር እምደዌሁ ከመ ኢይኩን ሞቱ በቃለ ዚአየ ወይቤልዎ ካህናት ሀበነ ጸበለ እገሪከ ከመ ንሰድ ሎቱ በዘየሐዩ እምደዌቄሁ ዘ ሠዖሠ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም ደብተራ ከምትባሉ ከእናንተ በስተቀር ይህን ሁሉ የሚያደርገው ማን ነው። አባት ሆይ በነገሥታት ዐደባባይ ሥቃይን የማትፈራ የሥጋ ድካም የለብህምን አባት ሆይ በጸሎትህ አስበኝ የጻድቅ ሰው ጸሎት ትችላለች ግዳጅም ትፈጽማለችና ያዕጀ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይእዜኒ ንግባአ ከመ ንንግር ዜናሁ አሁንም የአባታችን የበጸሎተ ሚካኤልን ገሙገ ው ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወአሐተ ዕለተ ዜናውን እንናገር ዘንድ አንመለስ አንድ ይቤሎ አሐዱ መነኮስ በፍቅር ቀንም አንድ መነኮስ አባት ሆይ ወበጽሙና ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ በፍቅርና በጸጥታ በአንድ ቦታ ሜካኤል ለአመ ብከ መበለት ኢትንበር እንቀመጥ አለው አባታችን በጸሎተ ምስሴከ ሚካኤል መበለት መነኩሲት ካለች ከአንተ ጋር አትቀመጥ አለው ወይቤሎ ውእቱ መነኮስ አልብየ መበለት ያም መነኩሴ መበለት የለኝም አለው ገሙ መጩ ገሙ መጩ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እመሰ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም መበለትስ አልብከ መበለት ኢይደልወነ ንንበር ዝየ ከሌለህ ከዚህ ልንቀመጥ አይገባንም አላ ንትገጎሥ ውስተ ካልእ መካን አለው ወደ ሌላ ቦታ እንሒድ እንጂ ወገብረ ሎቱ ንስቲተ ጸማዕተ አቡነ አባታችን በጸሎተ ማካኤልም ትንሸ ዋሻ ወአሐተ ዕለተ አንዘ ኢሀሎ ውእቱ አንድ ቀንም ያ መነኩሴ ሳይኖር በጽሐት መበለት ወትቤ አብኡኒ ኀበ መበለቲቱ መጣች ወደ አባታችን አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤልዎ ደቂቁ በጸሎተ ሜካኤል አስገቡኝ አለች ኢይትከሃለኪ ከመ ትባኢ ኀቤሁ ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ትገቢ ገሙ ዛ ገሙ ዛ ወትቤሎሙ አነኒ ኢየሐውር እምዝ ዘንድ አይቻልሸም አሏት እኔም መካን ዘእንበለ እትናዘዝ አምኅቤሁ ከእርሱ ስለ ኀጢአቴ ሳልናዘዝ ከዚህ በእንተ አበሳየ ወነገርዎ ለአቡነ በጸሎተ ቦታ አልሔድም አለቻቸው ያቸም ሚካኤል ዘከመ ትቤ ይእቲ መበለት መበለት እንደ ተናገረች ለአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ነገሩት ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሜካኤል አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም ገሙ ገሙ በልዋ ንግርዮ ለዝ ቀሲስ ኩሎ ኀጢአትሽን ሁሉ ለዚህ ቄስ ንገሪው ኀጢአተኪ ወነገረቶ ይእቲ መለበት ኩሎ በሏት አላቸው ያችም መበለት ኀጢአታ ወበከመ አማሰነ ድንግልናሃ ኀጢአቷን ሁኑ ነገረችው መበለት የለኝም ውእቱ መነኮስ ዘይቤ አልብየ መበለት ያለው ያ መነኩሴም ድንግልናዋን እንዳ ፈረሰባት ነገረችው ጩ ገሙገ ገሙገ ጨ ገሙ ሟ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወለአኮ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለውእቱ ቀሲስ ኀበ ይእቲ መበለት እንዘ ይብል ከመዝአ ነስሒአ ወከመዝአ ጹሚአ ወኢትግብኢአ ኀቤሁ እምዝ ዳግመ ለውእቱ መነኮስ ወአዘዘ ከመ ይሰድዋ ኀበ አባ ፊልይስ ወልዱ ወለአከ ኀቤሁ እንዘ ይብል ንሥኣ ዕቀባ ለዛቲ በግዕት ዘአንገፍከዋ እምአፈ ተኩላ ወአንተኒ ዕቀባ በሥርዐተ ምንኩስና ወአተወ ውእቱ መነኮስ ወይቤሎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሀበኒ መበለትየ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ኢትቤለኒኑአ ቀዲሙ አልብየ መበለት ወይእዜኒ ኢዐቀብከኒ መበለተከ ወተምዐ ውእቱ መነኮስ ዐቢየ መዐተ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ምንትኑ ዘተግኀሠ እምኔከ ትትመዐዕ ላዕሌየ ጥቀ ወሀሎ አሐዱ ዲያቆን ዘተምህረ ብሉየ ወሐዲሰ በኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወውእቱኒ ሖረ ውስተ አሐዱ መካን ወይቤ አነ ቀሲስ ወሠርዐ ወቀደሰ ሞርባነ አንዘ ኢኮነ ካህነ ውእቱ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ያን ቄስ ወደዚያች መበለት ላከው እንደዚህ ሲል አንደዚህ ንስሓ ግቢ እንደዚህም ጹሚ ወደዚያም መነኩሴ ዳግመኛ እንዳትመለሽሸ ወደ ልጁ አባ ፊልፅስም ይወስድዋት ዘንድ አዘዘ ከተኩላ አፍ ያወጣኋት ይህችን በግ ጠብቃት ብሎ ወደ እርሱ ላከ አንተም በምንኩስና ሥርዐት ጠብቃት ያም መነኩሴ ገብቶ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልን መበለቴን ስጠኝ አለው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም አስቀድሞ መበለት የለኝም አላልኸኝምን አሁንም መበለትህን አላስጠበቅኸኝም አለው ያም መነኩሴ ታላቅ ቀቱጣ ተቄጣ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም በእኔ ላይ ትቄጣ ዘንድ ከአንተ የተወሰደብህ ምንድን ነው አለው ከአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ብሉይንና ሐዲስን የተማረ አንድ ዲያቆን ነበር አርሱም ወደ አንድ ቦታ ሔዶ እኔ ቄስ ነኝ ብሎ ካህን ሳይሆን ፉርባን ሠርቶ ቀደሰ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወዜነውዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ዘከመ ገብረ ውእቱ ወአዘዞ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ከመ ይጸውዕዎ ወሶበ በጽሐ ኀቤሁ ተምዖ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎ ለምንት ትገብር ከመዝ ወኢይትሐበሉ መላእከት ከመ ይግሥሥ ሥጋሁ ለክርስቶስ እፎ አንተ ደፈርከ እንዘ መሬታዊ አንተ ዘኢኮንከ ካህነ ወለእመ ተሰምዐ ዝንቱ ነገር ይዌግሩከ በእብን ወይቤ ውእቱ ብእሲ አባ ከቡር ሀበኒ ንስሓ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ከመዝ ጹም ወከመዝ ነስሕ ወካዕበ ገብአ ኀበ ቀደሚ እበዲሁ ወሠርዐ ሞኦርባነ በዕለተ ትስብእቱ ለከርስቶስ ወዜነውዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል በከመ ገብረ ውእቱ ወአዘዘ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ከመ ይጸውዕዖ ወይቤሎሙ ዑቁ ወኢትሳተፉ ምስሌሁ ኢ በፉሞርባን ወኢ በጸሎት ወእምዝ ኀደግዎ ኩሉ ካህናትኒ ወዲያቆናት ወኩሉ ሕዝብ ጽፅ ለአባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ያ ዲያቆን ያደረገውን ነገሩት አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም እንዲጠሩት አዘዘ ወደ እርሱም በደረሰ ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ተቄጣው ለምን እንደዚህ አደረግህ። ብሎ ላከ ዉሂ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንሰ ኢረገምኩከ ወኢተመሀርኩኑ መጻሕፍተ እስመ ይቤ እግዚእነ ደኀርዎሙ ለእለ ይረግሙከሙ ወሠናየ ግበሩ ለአለ ይትዔገሉክሙ ማቴ ሠ ጳውሎስኒ ይቤ ለዘሂ ረገመከ ደኀሮ በሥርዐተ ምንኩስና ይብል እስከለሰይጣን ኢትርግሙ ወእመሰ አስከ ለሰይጣን ይኤዝዝ ኢረጊመ እፎኬ ለንጉሥ ይረግምዎ ወአብኦ ንጉሥ ኀቤሁ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎ እሉ እሙንቱ እለ ነገሩኒ ከመ ረገምከኒ ወዐቀሞሙ ቅድሜሁ ለከልኤቱ መነኮሳት እለ ዘከርኖሙ ቀዲሙ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለንጉሥ ዝኒ ዱ መነኮስ ዘአማሰነ ድንግልናሃ ለአሐቲ መበለት ወመጽአት ኀቤየ ወሰከየቶ ወአዘዝከዋ ከመ ኢትግባእ ዳግመ ወኢትቅረብ ኀቤሁ ወሰደደክዋ ውስተ ካልእ መካን ወሎቱኒ ገሠጽክዎ በተግሣጸ ቅዱሳን ወአዘዝከዎ ከመ ኢይትመየጥ ኅበ ዘከመዝ ግብር አባታችን በጸሎተ ሜሚካአልም እኔ አረገምሁህም መጻሕፍትን አልተማርሁምን ጌታቸን የሚረግመአቸሁን መርቁ ለሚቃወሟችሁም መልካም ሃን አድርጉ ብሏልናማቱ ደሣዐ ጳውሎስም የሚረግምህን መርቀው በምንኩስና ሥርዐትም ሰይጣንንም እንኳ አትርገሙ ይላል ሰይጣንንስ እንኳ አለመርገምን የሚያዝዝ ከሆነ ንጉሥን አንዴት ይረግሙታል ንጉሥም አባታችን በጸሎተ ሚካኤልን ወደ እርሱ አስገባው እንደ ረገምኸኝ የነገሩኝ እሊህ ናቸው አለው አስቀድመን የጠራናቸው ሁለቱ መነኮሳትንም ከፊቱ አቆማቸው አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም ለንጉሥ ይህ አንዱ መነኩሴ የአንዲቱን መበለት ድንግልናዋን አፍርሶ ወደ እኔ መጥታ የከሰሰቸው ነው አለው ዳግመኛም አንዳትገባ ወደ እርሱም እንዳትቀርብ አዘዝኋት ወደ ሌላም ቦታ ሰደድጓኋት አርሱንም በቅዱሳን ተግሣጽ ገሠጽኩት ወደዚህም ሥራ እንዳይመለስ አዘዝሁት ጩጨጋኃ መመሟጨሟመሟመሟጨጨሯፋ ጨበ ጩጨ ጩ ጩ ጨዉ ሯጩ ቧጩ ሣፅ ዐ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወዝኒ ካልኡ ነበረ ኀቤየ በሥርዐተ ዲቁና ወሖረ ኀበ ካልእ መካን ወይቤ ቀሲስ አነ ዘኢኮነ ቀሲስ ወሠርዐ ፉርርባነ ወነገሩኒ በእንቲአሁ ከመ ገብረ ዘንተ ሎቱኒ ገሠጽከዎ ወተማዕከዋ ወውእቱኒ አምነ ከመ ገብረ ዘንተ በቅድመ ቀሳውስት ወዐቀምክዎ በንስሓ አምግብረ ከህነት ወእምድኅረዝ ተመይጠ ኅበ ቀደሚ እበዲሁ ወእምዝ አዘዝከዎሙ ለእለ ይነብሩ ምስሌሁ ከመ ኢይሳተፍዎ በጸሎት ወበእንተዝ መጽኡ ኀቤከ ከመ ያስተዋድዩኒ በሐሰት ወይቤ ንጉሥ ሑር ወሥርዖሙ በከመ ፈቃድከ ወግበር ላዕሌሆሙ ቀኖና በከመ ሥርዐትከ በከመ ተአምር አንተ ወወሀቦ ሰላመ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወተሰነአወ ምስለ ንጉሥ ወአተወ ውስተ መካኑነ ጸሎቱ ወበረከቱ የሀሉ ምስለ ኩልነ ሕዝበ ክርስቲያን ለዓለመ ዓለም አሜን ሣ ሣፅ ይህም ሁለተኛው በዲቁና ሥርዐት ከእኔ ጋር ነበር ወደ ሌላ ቦታ ሔዶ ቄስ ሳይሆን ፉጐርባን ሠርቶ ቀደሰ ስለ እርሱም ይህን ሁሉ እንዳደረገ ነገሩኝ እርሱንም ገሠጽሁትና ተቄጣሁት አለው እርሱም ይህን እንዳደረገ በቀሳውስት ፊት አመነ ከከህነትም ሥራ በንስሓ አገድሁት ከዚህ በኋላ ወደ ቀደመ በደሉ ተመለሰ ከዚህ በኋላ ከአርሱ ጋር ያሉትን በጸሎት እንዳይተባበሩ አዘዝኋቸው ስለዚህ በሐሰት ሊያጣሉኝ ወደ አንተ መጡ ንጉጮሙሥም ሒድ እንደወደድህ ሥራባቸው አንደምታውቀው እንደሥርዐትህም ቀኖና ሥራባቸው አለ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም ሰላምታ ሰጥቶት ከንጉሥም ጋር ተስማምቶ ወደ ቦታው ተመለሰ ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ሕዝበ ከርስቲያን ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን ው ሟ ጋ ፎ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ምዕራፍ ወአሐተ ዕለተ በጽሐ ኀቤሁ ናትናኤል ወልዱ ዘየዐቢ እምኩሎሙ ደቂቁ ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወአምጽኡ ለነ ምዝረ እምቤተ እግዚእ ከብራ አኅትየ ከመ ንሳተፍ ምስለ ናትናኤል ወልድየ ወአምጽኡ ሎቱ ምዝረ በንስቲት ጽዋዕ እስመ ኢረከቡ ካልአ ዘውስተ ቤት ዘእንበሌሁ ወነሥአ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ካልአ ጽዋዐ ወከፈሎ ለውእቱ ምዝር ኀበ ከልኤሆሙ ወመልአ ውስተ አፉሆን ወአስተባዝጥን በጸሎቱ ከመ ቅብዐ መበለት ዘመልአ ኩሎ ንዋየ ልሕኩት ዘውስተ ቤት በትእዛዘ ኤልሳዕ ነቢይ ነገ ወአሐተ ዕለተ እንዘ ሀለዉ ኅቡረ በስደቶሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወዘአማኑኤል መምህረ ወለቃ ወእንዘ ያስተዳልዉ ሎሙ ኅብስተ ሠርኮሙ አርዳኢሆሙ በውስተ ማኅበዝ ወማሰነት ኅብስት ዘአማኑኤል ወኢሠነየት ወኅብስተ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሠናየ ጥቀ ኮነ ዘይኤድም ለአዕይንት ው ሟ ፎ ምዕራፍ ዘጠኝ ከዕለታትም አንድ ቀን ከሁሉም ደቀ መዛሙርቱ የሚበልጠው ተማሪው ናትናኤል ወደ አርሱ መጣ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ከልጄ ከናትናኤል ጋር እንሳተፍ ዘንድ ከእኅቴ እግዚእ ከብራ ቤት ጠጅ አምጡልን አለ በቤት ውስጥ ከእርሱ በቀር ሌላ ስላላገኙ በትንሽ ጽዋ ጠጅ አመጡለት አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም ሌላ ጽዋ አምጥቶ ያን ጠጅ ከሁለት ከፈለው በጽዋዎቹም አፍ መላ በጸሎቱም በነቢዩ ኤልሳዕ ትአዛዝ በቤቷ ገላው ዕቃ ሁሉ አንደ መላ እንደ መበለቲቱ ዘይት አበዛው ነገጸ ከዕለታትም አንድ ቀን አባታችን በጸሎተ ሚካኤልና የወለቃ መምህር ዘአማኑኤል በስደት በአንድነት ሳሉ ደቀ መዛሙርቶቻቸው የሠርከ ምግባቸውን ሲያዘጋጁላቸው የዘአማኑኤል ዳቦ ጠፋች ደስም የማታሰኝ ሆነኾቶ የአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ዳቦ ግን ለዐይን ደስ የሚያሰኝ እጅግ ያማረ ፓን ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎ ረድአ ዘአማኑኤል ለረድአ በጸሎተ ሚካኤል አቡነ ሀበኒ ዘአስተዳለውከ ለመምህርከ አስመ መምህርየ መዐትም ወለእመ ርእየ ዘንተ ኅብስተ ሙሱነ ይትመዐዕ ላዕሌየ ወይቤንነኒ ወይቤሎ ረድአ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለረድአ ዘአማኑኤል ንሣእ በከመ ትቤ እስመ መምህርየሰ ዕጐሥ በመንፈስ ውእቱ ወወደይዎ ለኅብስተ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ውስተ መሶበ ዘአማኑኤል ወለኅብስተ ዘአማኑኤል ወደይዎ ውስተ መሶበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወእምዝ ፍና ሠርከ አቅረቡ ሎሙ ድራረ በበመሶቦሙ ወሶበ ፈቀደ ከሚቶታ ለመሶብ ዘዘአማኑኤል አበየት ተፈትሖተ አስመ ኅብስተ አቡነ በጸሎተ ሜካኤል ሀሎ ውስቴታ ወጥቀ አጥቅዕዋ በኀይል ከመ ያርሕውዋ ወአበየቶሙ ወይቤሎ ለረድኡ ዘአማኑኤል አይኑ ጌጋይ ዘገበርከ ዘአበየተኒ ተፈትሖ መከድነ መሶብየ የዘአማኑኤለ ደቀ መዝሙርም የአባታችን በጸሎተ ሚካኤልን ደቀ መዝሙር መምህሬ ቁጡ ነውና ለመምህርህ ያዘጋጀኸውን ስጠኝ ይህን የተበላሸ ዳቦ ያየ አንደ ሆነ በአኔ ላይ ይቄጣል ይቀጣኛልም አለው የአባታቸን በጸሎተ ሚካኤል ደቀ መዝሙርም የዘአማኑኤል ደቀ መዝሙርን መምህሬ በመንፈስ ትዕግሥተኛ ነውና እንዳልህ ውሰድ አለው የአባታችን በጸሎተ ሚካኤልን ዳቦ በዘአማኑኤል መሶብ የዘአማኑኤልንም ዳቦ በአባታችን በጸሎተ ሚካኤል መሶብ ጨመሩት ከዚህ በኋላ በምሽት ጊዜ ምግባቸውን በየመሶባቸው አቀረቡላቸው የዘአማኑኤልንም መሶብ ለመከፈት በፈለገ ጊዜ አልከፈት አለች የአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ዳቦ በውስጥዋ አለና በኅይልም ይከፍትዋት ዘንድ መላልሰው መታ መታ አደረጓት እንቢ አለቻቸው ዘአማኑኤልም ደቀ መዝሙሩን የመሶቡ መክደኛ አልከፈት ያለችን የሠራኸው በደል ምንድን ነው አለው ው ክ መ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎ ረድኡ አበሳ አበስኩ በፍርሀተ ዚአከ ሶበ ማሰነ ኅብስተ ዚአከ በውስተ ማኅበዝ ወአቤሎ ለዝንቱ ካልእየ ሀበኒ ኅብስተ መምህርከ ከመ ኢይትመዐዕ ላዕሌየ መምህርየ ወሀበኒ በከመ ሰአልከዎ እትሐዘብ በእንተዝ አበየ ተፈትሖ ወይቤ ዘአማኑኤል ይትባረክ አግዚአብሔር ዘይገብር መንከራተ በላዕለ ቅዱሳኒሁ ወእምዝ ይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ንሣእ ኅብስተከ ዘወሀበከ ፍትሐ እግዚአብሔር ወሶበ ባረከ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ተፈትሐት በጊዜሃ በከመ ልማድ ወአለ ርእዩ ሰብሕዎ ሰአግዚአብሔር ወበአሐዱ አመዋዕል ይቤሎሙ ንጉሥ ለሐራሁ በምንትኬ ዘይዜኀሩ መነኮሳት ላዕሌየ ይመስለከሙ እለ ውስተ አድባር ወምኔታት ዘእንበለ በውሒዘ አፍላግ ወአንቅዕታተ ማያት ዘይበውእ ውስተ አዕጻዳቲሆሙ ወቦቱ ይሰቅዩ አትከልተ ወቦቱ ይዘርዑ አሕማላተ ወቦቱ ያረውዩ ስጉርተ ወሰማተ ወእምዝ ጸጊቦሙ በጠበል ከመ ይትበአሱ ሙ ደቀ መዝሙሩም አንተን በመፍራት አንድ በደል በደልሁ አለው የአንተ ዳቦ በምጣዱ ውስጥ በተበላሸ ጊዜ ይህን ጓደኛዬን መምህሬ እንዳይቆጣኝ የመምህርህን ዳቦ ስጠኝ አልሁት እርሱም እንደ ለመንሁት ሰጠኝ ስለዚህ አልከፈት ያለ ይመስለኛል አለው ዘአማኑኤልም በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ተአምራትን የሚያደርግ አግዚአብሔር ይመስገን አለ ከዚህ በኋላ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል የአግዚአብሔር ፍርድ የሰጠኸን ኅብስትህን ውሰድ አለው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም በባረከ ጊዜ እንደተለመደው ተከፈተች ያዩትም ሰዎች አግዚአብሔርን አመሰገነ ከዕለታትም አንድ ቀን ገጉሁ ሠራዊቱን እሊህ መነኮሳት በእኔ ላይ የሚኮሩ በምንድን ነው አላቸው በአድባራትና በገዳማት ያሉ መነኮሳት በቦታቸው በሚፈስሰው አማካኝነት አትክልታቸውን ያጠጣሉ በእርሱም አዝርዕትን ይዘራሱ ሽንኩርቱን ያጠጣሉ ከዚህ በኋላ በጠገቡ ጊዜ ሊጣሉ ይወጣሉ ሟ ሎ ገገ ሁው ሟ ገድለ አቡነ ወአዘዘ ይምጽኡ ይጸውዑ ሎቱ ጽኑዓነ ሐራ እለ ይትለአከዎ ለስደተ ቅዱሳን ወአዘዞሙ ለአሙንቱ ሐራ እንዘ ይብል ሑሩ ሰድዎሙ ለቅዱሳን ምስለ በጸሎተ ሜካኤል ዘየሀውኮ ለመንግሥትየ ወአብጽሕዎሙ ውስተ ብሐር ይቡስ ኀበ ዘኢይትረከብ ማይ መጠነ አሐቲ ዕለት ወአምዝ ወሰድዎሙ ለእሙንቱ ዋቅዱሳን ውስተ ብሔር ርሑቅ ወሶበ በጽሑ ኀበ ውሒዘ ፈለግ ይቤልዎሙ እለ የአምሩ ግእዘ ብሔር ቅድሑ ማየ እምውስተ ዝ ፈለግ ወኢትረከቡ እንከ እምድኅረገ ወበሳኒታ ሶበ ትትነሥኡ ነግሀ ትበጽሑ ዝየ ጊዜ ስድስቱ ሰዓት ወሶበ በጽሐ ጊዜ ስድስቱ ሰዓት በጽሑ ህየ ወሶበ የዐርብ ፀሐይ ቀድሑ ማየ ቅዱሳን አምውስተ ውአቱ ፈለግ ወሰትዩ ኀበ መካን ዘአብጽሕዎሙ ወበሳኒታ ሶበ ጎሐ ብሔር ተበሀሉ በበይናቲሆሙ ንዑ ንሑር ውስተ ፈለግ ከመ ኢይኩን ተመይጦትነ በምሴተ ጽልመት ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ማካኤል ተዐገሠሥ ደቂቂየ ወአጽንዑ ልበከሙ አስመ ትሬእዩ ኀይለ እግዚአብሔር ገሙ በጸሎተ ሚካኤል ቅዱሳንን ለማሳደድ የሚያገለግሉት ጠንካሮች ወታደሮችን ይጠሩለት ዘንድ አዘዘ እነዚያንም ወታደሮች መንግሥቴን ከሚያውከ ከበጸሎተ ሚካኤል ጋር እነዚህን ቅዱሳን ውሰዷቸው ብሎ አዘዛቸው አንድ ቀንም ተጉዘው ውኃ ከማይገኝበት ቦታ አደረሷቸው ከዚህ በኋላ እነዚያን ቅዱሳን ወደ ሩቅ ሀገር ወስደዋቸው ከፈሳሽ ወንዝም በደረሱ ጊዜ የአገሩን ሁኔታ የሚያውቁ ሰዎች ከዚህ ወንዝ ውኃ ቅዱ ከዚህ በኋላ ውኃ አታገኙም አሏቸው ነገ በጥዋት ከተነሣችሁ ከዚያ ስድስት ሰዓት ትደርሳላችሁ ስድስት ሰዓትም በደረሰ ጊዜ ከዚያ ደረሱ ፀሐይም ሲጠልቅ ከያዙት ከዚያ ወንዝ ውኃ ቀድተው ካደረሷቸው ቦታ ሁነው ጠጡ በማግሥቱም በነጋ ጊዜ እርስ በርሳቸው መመለሻችን በጨለማ እንይሆን ኑ ወደ ወንዝ እንሂድ ተባባሉ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ልጆቼ ሆይ የእግዚአብሔርን ጎይል ታያላችሁና ታገሠ ልባችሁንም አጽኑ አላቸው ገድለ አቡነ ወሶበ ኮነ ረፋዲተ ሖረ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ኅበ ኩኩሕ ዘያረስኖ ለእግር አምላህበ ፀሐይ አስመ መርቄ ብሔሩ ወጸለየ ዲቤሁ ጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ወእንዘ ይጹሊ አጽለቅለቀ ውእቱ ኩኩሕ ወተነቅለ እምኔሁ መጠነ ዐቢይ ገበታ ወውሕዘ ማይ ብዙኅ ወምስለ ማዩ ውሕዙ ዓሣት ዐበይት ወአዘዘ አቡነ በጸሎተ ማካኤል ከመ ይጸውፅዎሙ ለሐራ ንጉሥ ወሶበ በጽሑ ይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እግዚአክሙ ሐዘነ በእንተ ማይ ዘዝዕብ ይሰትዮ አምጽአነ ዝየ ከመ ኢንስተይ ወእግዚአብሔር ለሲሳይነ ኀለየ ወሠርዐ ለነ ማዕደ ዓሣት አኮ ዘተሠግሩ እም ወሓይዝተ አፍላግ አላ ዘመጽኡ እማየ መንከራቲሁ ዘነቅዐ እምኩኩስሕ ምንተኑ ይጌሊ እግዚእከሙ ወኅበ አይቴኑ ይሰድደነ ኀበ ኢይበጽሕኑ አግዚአብሔር ወኀበ አይኑ ይወስደነ ኅበ ዘኢሀሎ መለኮተ አምላከ እስመ ጽሑፍ ዘይብል ውስተ ኩሉ በሐውርት መለኮቱ መዝ በጸሎተ ሚካኤል ረፋድም በሆነ ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ከፀሐይ ሙቀት የተነሣ እግርን ወደሚያቃጥለው ዐለት ሔደ ሀገሩ ቄላ ነውና ከዐለቱም ላይ ሆኖ በሦስት ሰዓት ጸለየ ሲጸልይም ያ ዐለት ተነዋወጠ ታላቅ ገበታ የሚያህል ድንጋይም ተፈነቀለ ብዙ ውኃ መነጨ ከውኃውም ጋር ታላላቅ ዓሣዎች ተገኙ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልንም የንጉሥን ወታደሮች እንዲጠሯቸው አዘዘ በደረሱም ጊዜ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል ንጉሣቸሁ ጅብ ለሚጠጣው ውኃ አዝኖ ውኃ እንዳንጠጣ ወደዚህ አመጣን እግዚአብሔር ግን ለምግባችን አሰበልን የዓሣ ማዕድንም ሠራልን ይኸውም ከሚፈስሰው ወንዝ የተያዙ አይደለም ከዐለት ከመነጨው ከተአምራቱ ውኃ የተገኙ ናቸው እንጂ ጌታችሁ ምንያስባል ወዲየትስ ይሰድደናል እግዚአብሔር ወደማይደርስበት ነውን ወዴየትስ ቦታ ይወስደናል የአምላከ ግዛት ከሌለበት ነውን። ያመጣቸውም መስፍን ከእርሱ ጋር ነበር ንጉሥ ወደ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል እንዲህ ሲል መልእከተኛ ላከ ወደ እኔ አስገባህ ዘንድ ከዚህ በፊት እንደዘለፍከኝ እንዳትዘልፈኝ አፈራለሁ ነገር ግን አባት ሆይ ከእኔ ጋር ትተባበር ዘንድ አለምንሃለሁ አይሆንም ካልህ ግን ኢየሩሳሌም ሒድ ቨ ቀር ወበአስሐትየ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንሰ ምስሌከኒ ኢየኀብር ወኀበ ኢየሩሳሌምኒ ኢየሐውር ወለእመሰ ፈቀድከ እሑር ኢየሩሳሌም አምጽኦ ለላእከ ዘፈነወ ሊቀ ጳጳሳት እስረነ ሊተኒ ወሎቱኒ በሙቃሔ ወፈንወነ ህየ ወይቤ ንጉሥ ኢየአስረከሙ ለከሂ ወሎቱሂ አላ ለሊከ ሑር በእገሪከ ወይቤ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንሰ ኢየሐውር እምዝ ደዴከ ወአፈቅድ ፍትሐ ኩነኔ ሞት እምኔከ እመሂ በኩናት ወእመሂ በመጥባሕት እስመ ይጌሜይሰኒ መዊት እምነቢር ዘእንበለ ፍሬ እስመ ለዘይጸውም ጾሞ አብጠልከ ወለዘይሰግድ ሰጊደ ከላእከ ወተዐጸዋ ምኔታት ወአድባራት በዕብሬተ መንግሥትከ ወለአከ ንጉሥ ኀቤሁ እንዘ ይብል አቱአ ኦ አባ ውስተ ማኅደርከ ከመ ኢትሙት በሞቶሞር ወበአስሐትያ ወአስተብሞሩዕዎ ደቂቁ ቅዱሳን እንዘ ይብሉ ንእቱ ኦ አቡነ ውስተ ማኅደርነ ከመ ኢንማስን በምንዳቤ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም እኔ ከአንተ ጋር አልተባበርም ወደ ኢየሩሳሌምም አልሔድም አለ ወደ ኢየሩሳሌም አንድሔድስ ከወደድህ የጳጳሳቱ አለቃ የላከውን መልእከተኛ አምጣውና እኔንም አርሱንም በሰንሰለት አሰረህ ወደዚያ ላከን ንጉሥም አንተንም አርሱን አላሰራቸሁም ራስህ በእግርህ ሒድ እንጂ አለ አባታቸን በጸሎተ ሚካኤልም እኔ ከዚህ በደጅህ አልሄድም ከአንተም የሞት ፍርድን እፈልጋለሁ በጦርም ቢሆን በሰይፍም ቢሆን ያለፍሬ ከመኖር ሞት ይሻለኛልና የሚጾመውን ጾሙን አስቀርተሃል የሚሰግደውንም ስግደቱን ከልከለሃልና ገዳማትና አድባራት በዘመነ መንግሥትህ ተዘግተዋልና ንጉሥም አባቴ ሆይ በብርድና በውርጭ እንዳትሞት ወደ ቤትህ ግባ ብሎ ላከበት ቅዱሳን ደቀ መዛሙርቱም አባታችን ሆይ በብርድና በውርጭ እንዳንሞት ወደ ቤታችን እንግባ ብለው ማለዱት ቨ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ይኩን ፈቃድከሙ ወአተወ ምስሌሆሙ ውስተ ማኅደሩ ወአምጽአ ሎቱ መስፍን ድራረ ወአበዩ አቡነ በጸሎተ ሚካኤለ ወይቤሎ መስፍን ምንተ ገበርኩ ኦ አባ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንተሰ ምንተሂ ኢገበርከ ወባሕቱ ከመ ኢይትሜካሕ ንጉሥ በንዋየ ዚአከ ወአስተብቀሩዖሂ ካዕበ ወአበዮ ወሖረ ውእቱ መስፍን ወነገሮ ለንጉሥ ወለአከ ንጉሥ ኀበ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል እንዘ ይብል የሀቡከሙ እከለ ሲሳየከሙ ከመ ትግብርዎ በከመ ፈቀድክከመሙ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ኢንፈቅድ እከለከ እስመ ይጌይሰነ መዊት በረኀብ እምተሴስዮ እከለ ዚአከ ወሰሚዖ ንጉሥ ዘንተ ተምዐ ወአዘዘ ከመ ኢያቅርቡ ኀቤሆሙ ኢእአደ ወኢአንሰተ ከመ ኢይሀብዎሙ ዘይበልዑ ወይቤ እምከመ ረከቦሙ ዐጸባ ወረኀብ ይትመጠዉ እምእዴየ ወእሙንቱሂ አጥብዑ ከመ ኢይትመጠዉ እምእዴሁ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም ፈቃዳቾቸሁ ይሁን ብሎ ከእነርሱ ጋር ወደ ቤቱ ገባ መስፍኑም ራት አመጣለት አባታችንም በጸሎተ ሜካኤልም አልበላም አለ መስፍኑም አባት ሆይ ምን ሠራሁ አለው አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም አንተስ ምንም አልሠራህ ነገር ግን ንጉሥ በአንተ ገንዘብ አንዳይመካ ነው አለው ሁለተኛም ለመነው አይሆንም አለው ያም መስፍንሂዶ ለንጉሥ ክረው ንጉሥም ወደ አባታችን በጸሎተ ሚካኤል እንደ ወደዳችሁ ትሠሩት ዘንድ ለምግባቸሁ እህል ይስጧችሁ ብሎ ላከ አባታችን በጸሎተ ሚካኤልም የአንተን አህል አንፈልግም የአንተን አህል ከመመገብ በረኀብ መሞት ይሻለናልና አለው ንጉሥም ይህን ሰምቶ ተቄጣ ወንዶችንም ሴቶችንም ወደ አነርሱ አንዳይቀርቡ የሚበሉትም እንዳይሰጥዋቸው አዘዛቸው ችግርና ረኅብ ካገኛቸው ከእጄ ይቀበላሉ አለ እነርሱም ከእጁ ላለመቀበል ጨከነ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወረከብዎ ሐራሁ ለንጉሥ ለአሐዱ መነኮስ እንዘ ይጸውር ሐምለ ዘነሥአ በጌጡ ወወሰድዎ ወአብጽሕዎ ኀበ ንጉሥ ወአዘዘ ከመ ይዝብጥዎ በጥብጣቤ ወሞተ ውእቱ መነኮስ እንዘ ይዘብጥዖ ወካዕበ አዘዘ ንጉሥ ከመ ይሰድዎ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል ምድረግሎ ማከዳ ወይቤሎ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንሰ ኢየሐውር ወእምዝ አዘዘ ንጉሥ ከመ ይንሥእዎ በኀይል ምስለ ደቂቁ ወነሥእዎሙ በኅይል ወሖረ ውአቱኒ በሰላመ አግዚአብሔር ምስለ ደቂቁ ወአንዘ የሐውር ዕለተ ቀደሞሙ በፍኖት እምኩሎሙ ደቂቁ ወሶበ በጽሑ ይቤሎሙ ምንትኑዝ በላዕሌከሙ ወይቤልዎ ደቂቁ ንስቲት ሐሪጽ ዘይከውን ድራረ ለሕሙማን ወይቤሎሙ አቡነ በጸሎተ ሜካኤል አንትሙኑ ትቴይሱ ኅልዮ ሲሳይ ለሕሙማን እአምአበሆሙ ዘበሰማያት ወነሥአ ኩሎ ጾረ ዘውስተ መትከፍቶሙ ወገደፈ ወስተ ምድር ኢኀኅደገ ሎሙ ኢሐሪጸ ለደራር ወኢመስነቅተ ለፍኖት ኢጻሕለ በዘይበልዑ ወኢጽዋርዐ በዘይሰትየ ። ወዘአስተየ ለአሐዱ አምእሉ ንኡሳን ጽዋዐ ማይ ቄሪር ባሕቲቶ በስመ ረድእየ አማን አብለከሙ ኢየሐጉል ዐስቦ አማን ኢየሐጉል ዐስቦ ዘይገብር ተዝካሮሙ ለጻድቃን ወለሰማዕት ማቴሣል ሰምዑ ኦ አኀው ለፈራሄ እግዚአብሔር ዘከመ ይሜኒ ደኀሪቱ ወይትባረከ ዕለተ ሞቱ ከቡር ሞቱ ለጻድቅ በቅድመ አግዚአብሔር መዝደ የዚህ የአምላከ ሰው ብፁዕ ከቡር ሐዋርያ በጸሎተ ሚካኤል የሠራው ሥራና የተጋደለው ገድል አይፈጸምም የተወደዳቾሁ ሆይ እኛም ፍለጋቸውን መከተልና ተጋድሎአቸውንም ካልተቻለን በጸሎታቸው አምነን በሚቻለን መጠን የቅዱሳንን መታሰቢያ እናድርግ የጻድቅ ሰው ጸሎት ትችላለች ግዳጅም ትፈጽማለችና ብዙ ጥቅም አላትና በወንጌል እንደተጻፈ በነቢይ ስም ነቢይን የተቀበለ የነቢይን ዋጋ ያገኛል በጻድቅ ስም ጻድቅን የተቀበለ የጻድቅን ዋጋ ያገኛል ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ በደቀ መዝሙሬ ስም ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ ያጠጣ እውነት እነግራችኋለሁ ዋጋውን አያጣም የጻድቃንንና የሰማዕታትን መታሰቢያቸውን የሚያደርግ በእውነት ዋጋውን አያጣም ማቴቭሣጵ ወንድሞች ሆይ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ፍጻሜው እንደሚያምርለት የሞቱም ዕለት እደሚባረክ ስሙ የጻድቅ ሰው ሞት በእግዚአብሔር ፊት የከበረ ነው መዝደ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አማን ከቡረ ኮነ ሞቱ ለዝንቱ አቡነ ደ በእውነት ንጽሕናን የለበሰ የዚህ ጩ በጸሎተ ሚካኤል ለባሴ ንጽሕ ኖትያዊ የአባታቸን በጸሎተ ሚካኤል ሞቱ ዘኀደፈ ሐመሮ በመቃድፈ መስቀል የከበረ ሆነ ማዕበሉ ብዙ የሆነ ዘኢያስጠሞ መዋግደ ዓለም ዘብዙኅ የዓለም ሞገድ ያላሰጠመው መርከቡን ማዕበሉ በወንጌል መቅዘፊያ ያሻገረ ዋናተኛ ነው ይሰምይዎ ነቢየ ወሚመ ሐዋርያ አው ነቢይ ይሉታል ወይም ሐዋርያ ወይም ሙ ሎ መነኮሰ ወዝኩሱ ይትረከብ ላዕሌሁ መነኩሴ ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ለብእሴ እግዚአብሔር አቡነ በጸሎተ ሰው በአባታችን በጸሎተ ሚካኤል ሚካኤል ይገኛል ገሙገ ዐምደ ሃይማኖት ዘኢይንሕል የማይፈርስ የሃይማኖት ዐምድ ወመሠረት ዘኢያንቀለቅል ብእሲ አዛል ምሰሶ የማይነዋወጥ መሠረት ነው መሰተጋድል ኀያል ብዙኀ ገድል አያተኑ የሚጋደል ጐልማሳ ገድሉ የበዛ ኀያል እዜኑ ዕበዩ ለአቡየ መምህረ ሕግ ነው እውነተኛ የሕግ መምህር ዘበአማን ወንጹሕ ከመ ዕጣን ወፍሥሕ አንደ ዕጣን ንጹሕ አንደ ወይንም ከመ ወይን ዘይንእዳሁ ዐብያተ ደስ የሚያሰኝ በምስጋና ያስጌጣቸው ከርስቲያናት ዘአሰርገዎን በስብሐታት አብያተ ከርስቲያናት የሚያመሰግኑት የአባቴን ከብሩን ስንቱን እናገራለሁ ኦ አባ ከቡር እፎ ይሜኒ ሰሚዐ ዜናከ ቿ ከቡር አባት ሆይ ዜናህን መስማት ወይጥዕም አመዐር ወሦከር እንዴት ያምራል ከመዐርና ከስኳርም ወያስተፌሥሕ ልበ ወያጸሱ አአዛነ ይጣፍጣል ልብን ያስደስታል ጆሮን ወያጸልል አዕፅምተ ወያሠርሮ ለኀሊና ያዘነብላል አጥንትን ያለመልማል ከመ ዘስተየ ወይነ ከራሜ የከረመ ወይን እንደ ጠጣ ሰውም ኀሊናን ያበርረዋል ገሙ ሟ መጨጪጩ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ስብሐት ለአብ ለዘአሥረቀ ለነ ዘንተ ኮከበ መብርሄ ወሰጊድ ለወልድ ለዘአጽንዖ በገድሉ ከመ ይኩነነ መራሔ አኩቴት ለመንፈስ ቅዱስ ዘጸገወነ ኪያሁ መምህረ እመዋቅሕቲሁ ለጸላኢ ፈታሔ ዘሎቱ ይደሉ ውዳሴ ወስባሔ ዘከደነ ዓለመ ለሱራጌጎ ስብሐት ለአብ ለዘጸገወነ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አበ መነኮሳት ተላዊሆሙ ለሐዋርያት ፅጉሥ በምንዳቤ ወበቅሥፈታት ወለወልድ ስግደት ዘአጥብዖ ለዝንቱ ብፁዓዊ አቡነ ለከዊነ ሰማዕት አኩቴት ወባርኮት ለመንፈስ ቀዱስ ቡሩክ ወእኩት በአፈ ሰብእ ወመላእክት ወበኩሉ ፍጥረታት በምድር ወበሰማያት በባሕር ወበቀለያት ዘአንገፎ ለዝንቱ ብእሲ አእመሥገርት ነዓዊት ከመ ይኩን ኖላዌ አባግዕ ወአባግዕት ወከማሁ ለነኒ ያንግፈነ እምአፈ ተኩላ በኀይለ ጸሎቱ ቅድስት ጆ ይህን የሚያበራ ኮከብ ላወጣልን ለአብ ምስጋና ይገባል መሪ ይሆነን ዘንድ በገድሉ ላጸናው ለወልድ ስግደት ይገባል ከጠላት ማሰሪያ የሚፈታ እርሱን ለሰጠን ለሰመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይገባል ዓለምን በብርሃን ለአለበሰ ለእርሱ ከብር ምስጋና ይገባል የመነኮሳት አባት የሐዋርያት ተከታይ በቸግርና በግርፋት የሚታገሥ አባትችን በጸሎተ ሚካኤልን ለሰጠን ለአብ ምስጋና ይገባል ሰማዕት ለመሆን ይህን ብፁዕ አባታችን ላጸናው በወልድም ስግደት ይገባል በሰውና በመላእከት አንደበት በፍጥረታትም ሁሉ በምድርና በሰማያት በባሕርና በቀላያት ለሚመሰገንና ለሚከበር ሰመንፈስ ቅዱስም ከብር ምስጋና ይገባል የአባግዕና የአባግዕት ምእመናንና ምእመናት ጠባቂ ይሆን ዘንድ ይህን ከቡር አባት ከተጠመደች ወጥመድ ያዳነው እንዲሁ አኛንም ቅድስት በሆነች በጸሎቱ ኀይል ከተኩላ ሰይጣን አፍ ያድነን ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ለዘተጋባእነ ህየ በዛቲ ዕለት ያስምዐነ ቃለ ፍሥሓ ወሐሜት ከመ ንግበር ተዝካሮ በአምጣነ ይትከሀለነ በፉርባን ወበስብሐት በጸሎት ወግናይ በስግደት በመዝሙር ወበማኅሌት በከመ ትብህለ በዳዊት ዝከረ ጻድቅ ለዓም ይሄሱ ዝከረ ጻድቅ በውዳሴ ኦ እንጦንስ መንፈሳዊ ዘፈታሕከ ለበግዐ ምስጢር ተመሲሎ ሕፃነ እንዘ ያከሞሲስ ወይሜጥወከ ይምኖ ወጽግሞ ወመጠውኮሙ ለደቂቅከ ወከፈሎሙ ርስተ ሀብተ ጸሎትከ እስከ ነጸርዎ ገሀደ በዐይነ ሥጋ ወከማሁ ይከፍለነ ርስተ በረከተ ጸሎትከ አለ ንፈትዋ ለበረከትከ ኀበ ተገብረ ተዝካርከ ወኀበ ተነበ መጽሐፈ ገድልከ ህየ ይኩን ሣህል ወምሕረት እስመ ድልው ለኅዲር በረከተ ኖሎት በላዕለ አርድእት ባርከነ አባ ባሕረ ጥበባት ንስር ሰራሪ ልዑለ ስብከት ተናጋሪ በኀይለ መለኮት ጸባቲ በዐቅለ ባሕረ መጻሕፍት በዚህች ፅለት በዚህ ቦታ የተሰባሰብን እኛን በሚቻለን መጠን መታሰቢያውን በሞርባን በምስጋና በጸሎት በከብርና በስግደት በመዝሙርና በማኅሌት እናደርግ ዘንድ የደስታንና የሐሴትን ቃል ያሰማን በዳዊት የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል የጻድቅ መታሰቢያ በምስጋና ነው እንደተባሰ ሕፃንን በመምሰል ፈገግ እያለ የምስጢር በግን የፈታኸው ቀኙንና ግራውን የሰጠህ ለልጆችህም የሰጠሃቸው የጸሎትህም ሀብት በዐይነ ሥጋ እስኪያዩት ድረስ ርስት አድርጎ የሰጣቸው መንፈሳዊ አባት አንጦንስ ሆይ እንዲሁ በረከትህን ለምንፈልጋት የጸሎትህ በረከት ርስትን ያድለን መታሰቢያህ በተደረገበት የገድልህም መጽሐፍ በተነበበት በዚያ ይቅርታና ምሕረት ይሁን የመምህራን አረኞች በረከት በደቀ መዛሙርት ላይ ለማደር የሚገባ ነውና የጥበባት ባሕር አባት ሆይ ባርከን በራሪ ንስር ስብከትህ ከፍ ያለ በመለኮት ኀይል የምትናገር በመጻሕፍት የባሕር ጥበብ የምትዋኝ ሆይ ባርከን በጸሎተ ሚካኤል ገድለ አቡነ አ ዳግማይ ጳውሎስ ልሳነ ዘርብ ሰሚዐ ዜና ገድልከ ዘይኤድም ለልብ ወዘተውህበ ለከ ዘመዊዕ ኮከብ አ አባ አበ ሕዝብ ወአሕዛብ ወለመነኮሳት መከብብ ጉልቄ ሰጊድከ ከመ ነጠብጣብ ዘያዘነግኦ ለልብ ገጸ መካን ኀበ ሰገድከ ዘትኤምቆ ከመ ግብ መንከራቲከ ለነጊር ዕጹብ ዘዐደውኮ ለባሕረ ዓለም ርሒብ ዘኢዐገተከ መሣግሪሁ ርበብ ኦ አባ ንሥአነ ዐሥራተ አምወልደ አብ አመ ይትገብር ለኅሩያን ከብካብ ወአመ ይሰደዱ አከላብ አመ ይውኅጦሙ ዘአንብፅ አስራብ አዕድወነ አንተ መጽብብ ከመ ንባእ ምስሌከ ውስተ መርኅብ ወሶበ በጽሐ ፍልሰቱ ለአቡነ ጸሎተ ሚካኤል ጸውዖ ለአሐዱ ረድኡ እንዘ ይብል ነዐ ንሑር ውስተ በኣት ወዐተበ ገበዋቲሁ ለበኣት ወሰፊሖ እደዊሁ ወአገሪሁ መጠወ ነፍሶ ውስተ እደ ፈጣሪሁ አንደ በገና መምቻ አንደበትህ ያማረ ዳግማዊ ጳውሎስ ሆይ የገድልህን ዜና መስማት ለልብ ደስ የሚያሰኝ ነው የአሸናፈነትም ኮከብ የተሰጠህ ነክ አባት ሆይ የአሕዛብና የሕዝብ አባት የመነኮሳትም አለቃ ነህ የስግደትህ ብዛት ልብን የሚያዘነጋው እንደ ዝናም ጠብታ ነው የሰገድህበትም ቦታ እንደ ጉድጓድ ይጐደጉዳል ተአምራትህ ለመናገር ድንቅ ነው ኀላፊውን የዓለም ባሕር የተሻገርኸው የተዘረጋ ወጥመድ ያላጠመደህ ነህ አባት ሆይ ከአብ የባሕርይ ልጅ ዐሥራት አድርገህ ተቀበለን ለተመረጡት ሠርግ በሚደረግ ጊዜ አምስቱም ውሾች በሚሰደዱ ጊዜ የእንባ ጐርፍ በሚወጣቸው ጊዜ ከአንተ ጋር ወደ ሰፊው እንገባ ዘንድ ከጠባቡ አሻግረን የአባታችን የበጸሎተ ሚካኤል ዕረፍቱ በደረሰ ጊዜ አንዱን ደቀ መዝሙር ወደ ዋሻ እንሔድ ዘንድ ና ብሎ ጠራው መቋሚያውንም ይዞ ወደ ዋሻው ገባ የዋሻውንም አራቱን መዓዘን ባረከ እጆቹንና እግሮቹን ከዘረጋ በኋላ ነፍሱን በፈጣሪው እጅ ሰጠ ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ተፈጸመ መጽሐፈ ገድሉ ለአቡነ ዘ ፍጹም የሆነ የአባታችን የበጸሎቱ ትሩፍ በጸሎተ ሚካኤል ወኮነ ዕረፍቱ አመወ ለወርኅ ሐምሌ ወስብሐት ለአግዚአብሔር ለዝላፉ ለዓለመ ዓለም አሜን አሜን አሜን ለይኩን ለይኩን ለይኩን ዘንተ መጽሐፈ ለዘጸሐፈ ወለዘአጽሐፈ ለዘአንበበ ወለዘተርገመ ወለዘሰምዐ ቃላቲሁ ኅቡረ ይምሐሮሙ እግዝአብሔር በመንግሥተ ሰማያት ወያሰምዖሙ ቃለትፍሥሕት ወሐሜዔት በእንተ ሰእለታ ለአግዝእትነ ሙዳየ ሰአለታት በጸሎቱ ወአስተብቀቆዖቱ ለአቡነ በጸሎተ ሚካኤል አበ መነኮሳት ይመሐረነ ክርስቶስ ንጉሠ ስብሐት በዝ ዓለም ወበዘይመጽእ ዓለም ወላዕሌነ ይኩን ሣህል ወምሕረት አስከ እስትንፋስ ደኀሪት አመ ይመጽእ ጸባኦት በግርማ መንግሥቱ ፍጽምት ወአመ በአደዊሁ ይትገበር ጸሎት ሚካኤል ገድል ተፈጸመ ዕረፍቱም ሐምሌ ሃያ አንድ ቀን ነው ዘወትር ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግ ይጽና ይህን መጽሐፍ የጻፈውን ያጻፈውን ያነበበውን የተረጉመውን ቃሉንም የሰማውን በአንድነት እግዚአብሔር በመንግሥተ ሰማያት ይቅር ይበላቸው የጸሎት መዝገብ በሆነች በእመቤታችን አማላጅነት የደስታና የሐሴት ቃልን ያሰማቸው የመነኮሳት አባት በሆነ በአባታችን በጸሎተ ሚካኤል አማላጅነትና ጸሎት የከብር ባለቤት ንጉሥ ከርስቶስ በዚህ ዓለምና በሚመጣው ዓለም ይቅር ይበለን የመነኮሳት አባት በሆነ በአባታችን በጸሎተ ሚካኤል አማላጅነትና ጸሎት የክብር ባለቤት ንጉሥ ክርስቶስ በዚህ ዓለምና በሚመጣው ዓለም ይቅር ይበለን በእኛም ላይ እስከ መጨረሻይቱ እስትንፋስ ይቅርታና ምሕረት ይሁን ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወአመ ያረፍቆሙ እንዘ ይቀንት አመ ይደለው ለጻድቃን ትፍሥሕት ወአመ ይሰድዶሙ አፍአ ለከለባት ኀበ ፈለገ እሳት ወኀበ ጸናፌ ጽልመት ወአመ ያስተርኢ ዘከቡት ቅድመ ገጹ ለብሑት ወአመ ይትከወሱ ኀይለ ምድር ወሰማያት እመ ያንበሰብሱ መባርቅት ወይሐወኩ ነፋሳት ወአመ ይነጽፉ ባሕር ወቀላያት ወኩሉ ለለ አመ ይትሐተት አመ ያጉብእ ኩሉ ጾሮ በእይቲ ዕለት ቅድስት አመ ያጠብሑ ከልኤቱ እልሕምት ለምሳሐ ምእት ዓመት ይከፍለነ ሀልዎ በደብረ ጽዮን ቅድስት ለዓለመ ዓለም አሜን አሜን ወአሜን የሠራዊት ጌታ እርሱ ፍጽምት በሆነች በመንግሥቱ ግርማ በመጣ ጊዜ በእጁ በሥልጣኑም ጸሎት በተደረገ ጊዜ ታጥቆ ባስቀመጣቸው ጊዜ ለጻድቃን ደስታ በተዘጋጀ ጊዜ ውሾችንም ወደ ውጭ በሰደዳቸው ጊዜ ውሾችንም ወደ እሳት ባሕርና ጽኑ ጨለማ ወዳለበት ወደ ውጭ በሰደዳቸው ጊዜ ሥልጣን ባለው በእርሱ ፊት የተሰወረው በተገለጠ ጊዜ የምድርና የሰማይ ኀይል በናወጸ ጊዜ መባርቅት በተከለጨለጩ በተመላለሱ ጊዜ ነፋሳትም በታወኩ ጊዜ ባሕርና ቀላያት በደረቁ ጊዜ እያንዳንዱ ሁሉ በተመረመረ ጊዜ በእኛ ላይ ይቅርታና ምሕረት ይሁን ቅድስት በሆነች በዚያቾች ዕለት ሁሉም ሥራውን በመለሰ ጊዜ ሁለቱ ላምች በአንድ ሺህ ዓመት ምሳሌ በተሠጠው ጊዜ ቅድስት በሆነች በደብረ ጽዮን የጽዮን ተራራ መኖርን ለእኛ ያድለን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግ ው ሟ ጋ ፎ መልክአ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሰላም ለአግዚእ ከብራ ዘኢያፅርዐት መሐላ ዘምስለ ምታ ማርቆስ ማኅደረ ፍሥሓ ወተድላ ሚካኤል መልአክ እንተ በአከናፍ ጸለላ ሶበ ውሕዘ እንተ ቅድሜሁ አንብዐ አዕይንት ሄላ እስመ እም ንጹሕ ካህን ተፀንሰ ዕጓላ ሰላም ለፅንሰትከ ዘአንጸፍጸፈ ጽሙና ወለልደትከ ዓዲ በብሥራተ መልአክ ወዜና በጸሎተ ሚካኤል ሀበኒ ወጸግወኒ ጥዒና ነፍስየ ጊዜ ፅረፍት ከመ ኢትርአይ ሙስና በእደ ሚካኤል ሴስየኒ አውሪደከ መና ሰላም ለዝከረ ስምከ ከመ ስቴ መዐር ጥዑም ወለሥዕርትከ ዓዲ በቅብዐ መንፈስ ልምሉም በጸሎተ ሚካኤል ጻድቅ እንተ አልብከ ንዋም በጾም ወበቀኖና ከመ አንተ አብ ወአም ለመነኮሳት አበው ዘኮንኮሙ ዖም ሰላም ለርእስከ ለእንጦንዮስ አምሳሉ ወለገጽከ ሰላም ዘይበርህ ሥነ ጸዳሉ በአምሳለ ፀሐይ ወወርኅ ወከመ ከዋከብት ዘላዕሉ ደቂቅከ መነኩሳት እለ ገዳማተ ኤሉ በጸሎተ ሚካኤል አቡነ ባርከነ ይብሉ ኗ ሎ ኀ ሰላም ለቀራንብቲከ ዘኢለመደ ድቃሰ ወለአዕይንቲከ ካዕበ ለንዋመ ሥጋ ዘኢኀሠሠ በጸሎተ ሚካኤል ዘኮንከ ማኅደረ አምላክ መቅደሰ ጸግወነ ለአግብርቲከ መንፈሰ ልቡና ቅዱሰ በእንተ ቀኖና ወጾም ዘይጥዒ ነፍሰ ሰላም ለአእዛኒከ አእዛነ መንፈስ ዘኮና ወለመላትሒከ ልሑይ ዘኢሰሰለ ብርሃና በጸሎተ ሚካኤል ከቡር ተወካፌ ሕግ ዘደብረ ሲና ረኀበ ሶበ ርኀብከ ዘተሴሰይከ መና በይነ ዘረሰይከ ምግበከ ቀኖና ሰላም ለአዕናፊከ መዓዛ ቅዳሴ ዘአጹነዋ ወለከናፍሪከ ሰላም ዘኢነበበ ዕልዋ በጸሎተ ሚካኤል ሕፃን ዘአንፈርዓጽከ ከመ ጣዕዋ በገዳም ከመ ሀሎከ በአምሳለ አዳም ወሔዋ አምጣነ ዘበዝጐ ደቂቅከ ነዋ ሰላም ለአፉከ ምዕራገ ጸሎት ማዕዳ ወሰላም እብል ለአስናኒከ ጸዓዳ በጸሎተ ሚካኤል ሚመኒ ለመንግሥተ ሰማይ በዐውዳ ድርሳነከ እስመ አቅረብኩ በፍቅረ ልቡና ሠሴሌዳ በገጸ ፈጣሪ ልዑል ኢይኩን እንግዳ ው ክ መልክአ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሰላም ለልሳንከ ወለቃልከ ናዛዜ ለአእስትንፋስከ ምሉእ እስትንፋሰ መንፈስ ከመ ተከዜ በጸሎተ ሚካኤል አቡነ አስእለከ ይእዜ በይነ ዘአቅረብኩ ለእንተ መዋዕል ወጊዜ አምልቡናየ ይሴስል እንባዜ ሰላም ለገርዔከክ መዓዛ በረከት ዘጥዕመ ወለከሣድከ ስርግው አስኬማ መላእከት ፍጹመ በጸሎተ ሚካኤል ጻድቅ እንተ መነንከ ዓለመ አስተዐጽብ ቅድስናከ ወቲጊቲሩተከ ዳግመ ወለመነኮሳት አበው ዘኮንኮሙ እመ ሰላም ለመትከፍትከ ስርግወ አነዳ ወለዘባንከ ስፉሐት ዋዕያተ ፀሐይ ውሉዳ በጸሎተ ሚካኤል ባዕል ለግብረ ቀኖና አጸዳ መዓዛ ገድልከ ዘይጹኑ በምድረ በዳ ውስተ ደብረ ግሸ ሕንፃከ ያመጽኡ ጋዳ ሰላም ለእንግድአከ አስኬማ መላእከት ዘሐቀፈ ወለሕፅንከ ዓዲ ዘኢፈተወ መንጸፈ በጸሎተ ሚካኤል ዘኮንከ ለግብረ ቀኖና ምዕራፈ ያስተፌሥሕ ሕዙነ ልብ ዜና ገድልከ ጽሑፈ ወድርሳንከ ካዕበ ያስተዐጽብ ዘልፈ ገሙ ጩ ገሙገ ሰላም ለአአዳዊከ ጽፉሐት ለሰጊድ ወለመዛርዒከ ጽኑዕ ከመ እንተ ዘብርት ዓምድ በጸሎተ ሚካኤል ከቡር ዘውገ መላእከት አንጋድ አኅልፈኒ በጸሎትከ አምባሕረ ሞገድ ወአም መከራሃ ለሲዖል ዘግርምት ዐውድ ሰላም ለኩርናዕከ ኩርናዐ አናብስት ዘተመሰላ መለእመትከ ሰላም ዘፅፍረተ ገነት ተድላ በጸሎተ ሚካኤል ቀዳሲ ለድንግለ ሙሴ ወዕጓላ አድኅነኒ በኪዳንከ እም አፈ አንበሳ ወተኩላ ወአስተብቀቶኑዕ ካዕበ በጽኑዕ መሐላ ሰላም ለእራኀቲከ ኅብስተ ቀኖና ዘአኅዛ ወለአጻብዒከ ዓዲ ለፍትወተ ዓለም ዘአውገዛ በጸሎተ ሚካኤል ዘኮንከ በአምሳለ ኀያል ወሬዛ ነፍሰ እንቲአየ ከመ ኢትሑር ትኩዛ ጊዜ ፀኣታ ፍጡነ ናዝዛ ናዝዛ ሰላም ለአጽፋረ እዴከ እንተ ላዕሌሆን ዘሠረጻጸ ወለገቦከ ሰላም ለንዋመ ሥጋ ተግሣጻ በጸሎተ ሚካኤል ህልው ለደብረ ግሼ በውስተ ሕንፃ ደቂቅከ በይነ ዘበዝጉ ከመ ውሳጤ ባሕር ዘሆፃ በጽድቀቅከ አባ ኩለሄ ሐውፃ ገሙገ ጨ ገሙ ሟ መልክአ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ሰላም ዘተሴሰየ ለከርሥከ ኅብስተ ቀኖና ወለልብከ ሰላም ባሕርየ መለኮት ዘኀኅለየ በጸሎተ ሜካኤል ጻድቅ ዘተመነይከ ሠናየ ለጾም ወለቀኖና ሶበ ረሰይከ ንዋየ ደቂቅከ ነዋ ተወልዱ ዝየ ሰላም ለኩልያቲከ ለግብረ ቀኖና ዘያንሶሱ ወለኅሊናከ ዓዲ ለጽድቀ ሃይማኖት ሞገሱ በጸሎተ ሚካኤል ነቢይ ከመ መስፍነ ሕግ ኢያሱ ደቂቀ መሃይምናን ረደኤተከ ይኅሥሥ ኀበ ተድላ ገነት ዘሀሎከ ምስሌከ ፈለሱ ሰላም ለኅንብርትከ ኅንብርተ መንፈስ ረቂቅ ወለሐቋከ ቅኑት ቅናተ ድንጋሌ ዘሠቅ በጸሎተ ሚካኤል ኢዮብ ዘትፅግሥትከ ርሑቅ ዜናከ ሶበ ተሰምዐ እንተ በዐረብ ወሠርቅ ሕንፃ መቅደስከ ዘመልኡ ደቂቅ ሰላም ለአጐያጺከ አዕማደ ቀኖና ወጾም ወለአብራኪከ በሰጊድ ዘኢረከቦን ሕማም በጸሎተ ሚካኤል ያዕቆብ ሰዋስወ ብርሃን ቅውም ዘነጸርከ በምድረ ግሸ ዘአስተርአየ በቅድም ሰዋስወ ብርሃን ይእቲ ማርያም ጳ ሰላም ለአአጋሪከ ወለሰኩናከ ልዑል ወለመከየድከ ዘኮና ወከየደ ምሕረት ወሣሕል በጸሎተ ሚካኤል ኤልያስ መገሥጸ ዘማ ኤልዛቤል ጸሎትከ በጊዜ በጽሐ እም ኢትዮጵያ ደወል እስመ እምድሩ ተሰደ ሙስና ወሐኮል ሰላም ለአፃብዒከ ከመ ዕንቄ ባሕርይ ዘንዕዱ ወለ አጽፋረ አግርከ ጽዱላት ገዳማተ ኩሎን ዘዖዱ በጸሎተ ሚካኤል ዘኮንከ ከመ መላእከት አሐዱ ቅዱሳን መነኮሳት ታሕተ እግርከ ሰገዱ ሰላም ለቆምከ በአምሳለ መልአከ ቆሙ ወለመልክከእከ ሰላም ዘተሳተፈ ለመልአከ ምሕረት ዕበየ በጸሎተ ሚካኤል አብ ከመ እም ኮንኮሙ ሶበ መጽኡ መነኮሳት ለተከለ ሃይማኖት ወልዶሙ ጻማ ቅዱሳን ኢትከሉ ዘትቤ ቀዲመ ሰላም ለፀአተ ነፍስከ ዘተለዐለ ከብሩ ወለበድነ ሥጋከ ኤም በገ።