Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
በዚህም አኳኋን የሰው ልጅ ያኹኑን ኑሮውን ለመቀጠል የማይቻል ስለሚኾን ነው። በውስጡ የሜነገረውንም ኹሉ ቀጥተኛ ሐሳቡንና ትርጓሜውን ለማግኘት ብዙድካም የሚጠይቅ ቀላል ያልኾነ ሥራ ነው ። ይህ በእውነቱ በጣም ሊታሰብበት የሚገባ ጐዳይ ነው። ሳይንስ የሚለውን ቃል ስንጠቅስ እነዚህን የመጨረሻዎቹን ፀይነት ሐሳቦችን እንጂ የመጀመሪያዎቹን ክርግጠኛውጦ ሳይንስ ውስጥ ደባልቀን መና የሌለው ትልቅ ስሕተት ነው ። ይሀም ሌላ ሳይኾን ችኩልነታችንንና የሰውን ዕውቀት ርምጃ ከቅርብ ኾነን ከዘመን ወደ ዘመን በየጊዜው እየተ ሻሻሉ የሚመጡትን ሐሳቦች አለመከታተላችንን የሚያመለክት ነው ። ለምሳሌ ያኽል እንዲህ ካሉት ገና በሳይንስ ስም መወሰድ ከማይገባ ቸው ሐሳቦች ውስጥ አንዱ የኢሾሉቪን ሐሳብ ነው። ስለዚህ ሃይማኖትን የሚያስፈራትና ደግሞም በርግጥም ሊያስፈራት የሚችለፁ ከዚህ በፊት እንደ ገለጽነውኹሉጥልቅ ያልኾነ ምርመራ ብቻ ነው ። ዕድሜያችን ወይም ችሎታ ችን ወይም ደግሞ ፅውቀታችን ጥልቅ የኾነ ምርመራ ለማድረግ የማይፈቅ ድልን የኾነ እንደ ኾነ ማናቸውም የሚገኘው ነገር ኹሉ ተጠቃልሎ የሚጠራበት የወል ስም ነው። ሠሪውን እግዚአብሔርንም ባይናችን ባናየውም እንኳ ራሱ ዓለሙ ወደርሱ የሚያደርሰን መሰላል ነው። ይህንንም የፍጥረትን ጥበብ ለጊዜውደይግኅና አድርገን የማንገነዘበወ አዘውትረን ስለምናያት የማስተዋል ችሎታችን በል ማድውስጥ ስለ ደነዘዘና ስለ ጨለመ ነው ። ይህ በመኾኑ ነው እንጂ የሃይማኖት ጠቃሚነትና የእግዚአብሔር አስፈላጊነት የሚታወቃ ቸው ወይም የሚታወሳቸው በፈተናቸው ጊዜ ብቻ ነው ። እንዲህ ያለው ሰው በእውነቱ ሊታዘንለት የሚገባ ነው። ስለ እንደነዚህ ላሉት ያለ መከራ በቀር እግዚአብሔርን ለማስታወስ ስለማይችሉት ምስኪኖች ክቡር ብላታ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ ሲናገሩ «እግዜር የለም ባይ የአግዜርን መኖር የሚያውቅና የመንፈሳዊነት ጠቃሚነት የሚረዳው ዐፀቅሙን የሚያሳውቅ ኀይለኛ ሥዓት ከክሰማይ ወርዶ ሲያደቀውነው» » ሲሉ የጸፉት ቃል በእውነቱ ከዚህ ላይ በጣም ተስማሚ ነው። ተምህርት ካልጠገቡ ወይም በሃይማኖት ካልረኩ ካንዳንድ ተጠራጣሪዎች አፍ የክሕደት ልቅምቃሟ እየቀላወጡ የማይካደውጡን አምላክ መካድራስን መካድ ነው ። በእውነቱ የፈጣሪን መኖርና የሃይማኖትን አስፈላጊነት ለመካድ የማ ይቻል ነው። ዋናው በዚህ ዓለም ነገ ኛ ሀ የቴዬዝም ቲዎሪ ስለዚሁ ስለ እግዚአብሔር ጐዳይ የሚደ ሮች ስንኳ ሳይቀር የቱን ያኸል እንደሚያስፈልገንና ኑሮዋ ግፈው ኦስተያየት ምን ዐይነት ነው ። እ ስተምር ያስተምር ሥ ይህን የመሰለውን የጥርጣሬ ሐሳብ ለማስገባት እንደሚቻል እንዳይታይ እንዲታይ የጠቀሰና ለዘህ ኹሉ እምነት አስፈላጊ ነገር መኾኗን በሰ በማነጸጻር በማነጻጸር ፊው ገልጾ የተናገረ ማን የተባለው ፈላስፋ ነው። ጸ ቦዲሱ ባዲሱ ትልቅ ጥልቅ እንዳደርገ እንዳደረገ ሑ ልንመቃወው ልንቃወመው የበድ ጸ ከሃ ከዛ ከ ።
ይኸውም ሊቃውንት ወይም ፈላስፎች በጠቅላላ ስለ ማናቸውም የዚህ ዓለም ነገር የሚተቹት ሐሳብ ኹሉ ልብ አድርጎ ላስተዋለው ሰው ካንዳንድ ስፍራ ላይ በሃይማ ኖት በኩል ሲታይ ያልተስተካከለና በጠቅላላ በሌላም ዐይነት መንገድ መቅድም ። ይህም ፈላስፋ ከዚህ በታች እንደምንመለከተው ኹሉ በዚህ በግኖሲዮሎጂ ጥናት በኩል አንድ አዲስ ዐይነት መንገድ ከፍቶ ይገኛል ። ይኸውም ይህ ሊቅ በዚህ ጉዳይ ላይ ከዚህ ቀድሞ የነበረውን አስተሳሰብ ችቶ ማለት ቀድሞ ማናቸውም ዐይነት ምርመራ ሲደረግ የሚፈለገው ፅውቀታችን የዚያን የተመርማ ሪውን ነገር ቀጥተኛ መልክና ኹኔታ ይዛ እንድትገኝ ሲኾንና የምትታሰ በውም በእንዲህ ዐይነት መንገድ ሲኾን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ፈላስፋ ግልጽ በኾነ አኳኋን ዕውቀትን እንደዚህ አድርገን በማሰብ ፈንታ ማለት ፅውቀታችን ያንን መርምረን በመጨረሻ ላይ እንዲህ ነው ስንል አንድ ውሳኔ የምንሰጠውን ያንኑ ራሱን ነገሩን ምን ያኸል ቀጥተኛ መልኩን አን ሥታ እንደምታሳየን በመጠየቅ ፈንታ ይልቅ ያ ራሱ የምንመረምረው ነገር የሰው አእምሮ ማናቸውንም ነገር ለማወቅ በሚነሣበት ጊዜ ራሱበሚ ያስብበት መንገድ እንዴት ኾኖ ገብቶ ተቃንቶ ያንን የምናይበትን መልክ ለማግኘት እንደሚቻል ለመረዳት ፈለገ ። ዓለም በራሱ ሕጎች ወይም በራሱ መንገድ አድርጎ ካልወሰ ተር ምንም ዐይነት ሐሳብ ለማግኘት አይችልም ። ሰው ግን ከፍ ብለን እንደ ተናገርነው ኹሉ ምንም ዐይነት ነገር ቢሠራና ማና ቸውንም ፀይነት ሐሳብ ቢያስብ እንደ አእምሮው ብልኅነትና እንደ ልማዱ እንደ አስተዳደጉ ዐይነት መጠን እንጂ ከዚህ ውጭ በኾነ መንገድ ሊሠ ራም ሊያስብም ሊፈርድም አይችልም ። ስለዚህ እውነትን ማግኘት አይቻልም ሲል መጀመሪያ ይህን ዐይነት ሐሳብ የሚሰጥ ሰው ይህ የሚናገረው አሳብማለት ስለ እውነት አለመገኘት የሚሰጠው አስተያየት ይህም ራሱ ሌላ ሳይኾን አንድ ዐይነት ዕውቀት ነውና ከላይ በተጠቀሰው መሠረት ማናቸውም የሰው አስተያየት እውነት እንዳለመኾኑ መጠን ስለ እውነት አለመገኘት ያለውም ይህ ያሁኑ አስተያየት ርግጠኛና ትክክለኛ መኾኑን የምንረዳበት ነገር የለንም ። ምክንያቱም ይኸው ቲዎሪ የሚሰጠ ወን ቃል በሜገባ ጠብቆ ሊሠራበት የተነሣ ሰው በእውነቱ በአሉታም ኾነ በአዎንታ ምንም ዐይነት ሐሳብ እንደ እውነት አድርጎ ሊናገር አይ ተም ደግሞም መብት የለውም ። ስለዚህም ይህ ፀይነት ሐሳብ ከመፈጠሩ በፊት የነበሩት ኹሉ ሰዎች ይህን ኹሉ ለማመዛዘን ባለመቻላቸው ስለዕወ ቀት የነበራቸው አስተያየት ኹሉ እጅግ ከፍ ያለ ነበር ። ይኸውም ደግሞ ይህ የሚኾነው በአእምሮዋችን በኩልብቻ ሳይኾን የሰሜት አውታሮቻችንም እንኳ ሳይቀሩ እንደ ዚሁ ከውጭ ልዩ ልዩ ወሬ በሚያቀብሉን ጊዜ ማናቸውንም ነገር እንደ ዚያውበውጭ ባለው መልኩ አድርገው እንደማያሳዩንና ማናቸውንምከውጭ እንደዚሁ እንዳለ የቀዳነው መስሎ የሚታየን መልክና ኹኔታ ኹሉበእነዚህ በኹለተኛዎቹም የዕውቀት መሣሪያዎቻችን በኩል ከአእምሮዋችን እንደሚመ ነጮጨው ፀዐይነት ዕውቀት ኹሉ በእነዚህኞቹም በኩል የሚመጣው ኹሉ ነገር እንደዚሁ በልዩ ዐይነት መንገድ የሚዘጋጅ መኾኑ ታምኗል ። ይህም ፈላስፋ ስለዚህ ጐዳይ የተናገረው ቃል ባጭሩ ከዚህ በታች እንደተመለከተው ነው ። እንደዚሁም ከጥንት ዘመን ፈላስፎች ውስጥ ፕላቶን የተባለው ፈላ ስፋ የዚሁ ዐይነት ሐሳብ ደጋፊ ኾኖ ይገኛል ። ጸ የተባለውም ፈላስፋ ከዚህ በታች እንደ ተመለከተው ይኸንኑ ዐይነት ሐሳብ ሲያቀርብ ይገኛል ። ስለዚህ ዕውቀት ማለት ልዩ ልዩ ነገሮችን ባንድነት አገጣጥመን በላያቸው ላይ አንድ የተወሰነ ስሜት ያለው ሐሳብ ማቅረብ ማለት ነው። እንዲህ ያለውም ቃል የሚነገረው አንድ ነገር አንድ ሐሳብ ተሰጥቶት ያ የተሰጠው ሐሳብ ቀድሞ በራሱ ውስጥ የነበረ ሳይኾን አዲስ ነገር ኾኖ ሲገኝ ነው ። ጅ በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። የግል ኑሮ ያለው ኾኖ ከኛ ውጭ ተ ኾነ ዐይነት ዓለም አድርገን የምናስበው የኾነስ እንደ ኾነ በ አን ና ረጋግጠው ያለ መኾኑ ነውን ። እኛ ባን ኖርና ማናቸውም አሁን የሚታየው ኹሉ ነገር የሚያየው ሰው ቢጠፋ ኖሮ ድምፅም የሚያዳምጠው ጆሮ ባይኖር ኖሮ በጠቅላላ « ከውጭ በስሜት አውታሮቻችን በኩል ገብቶ ልዩ ልዩ ዐይነት ስሜት የሚያሳድርብን ማናቸ ውም ዐይነት ድርጊት የሚያስተውለው የሚረዳው ነፍስ ያለው ፍጡር ሰውም ኾነ ወይም እንስሳ ባይኖር ኖሮ እነዚህ ነገሮች እንዳይኖሩ የሚያግ ዳቸው አንድም ምክንያት ባልተገኘ ነበር። ይህ በዙሪያችን የምንመለከተውና በማናቸውም አኳኋን ከኛ ልዩ ኾኖ በራሱ ኅይል ብቻ የሚካሄድ ዐይነት ኾኖ የሚሰማንወይምየሚታየን ዓለም በእውነት ውጫዊ የኾነ ነገር ነውን። እኛ ባን ኖርና ማናቸውም አሁን የሚታየው ኹሉ ነገር የሚያየው ሰው ቢጠፋ ኖሮ ድምፅም የሚያዳምጠው ጆሮ ባይኖር ኖሮ በጠቅላላ « ከውጭ በስሜት አውታሮቻችን በኩል ገብቶ ልዩ ልዩ ዐይነት ስሜት የሚያሳድርብን ማናቸ ውም ፀይነት ድርጊት የሚያስተውለው የሚረዳው ነፍስ ያለው ፍጡር ፕ ሰውም ኾነ ወይም እንስሳ ባይኖር ኖሮ እነዚህ ነገሮች እንዳይኖሩ የሚያግ ዳቸው አንድም ምክንያት ባልተገኘ ነበር። ማናቸውም የስሜታችን ዐይነትና ስለ ውጪው ዓለም የምናረጋግጠው ዕውቀት ኹሉ በውጭ የተመሠረተ ነው ይኸውም ባንድ ቃል ውጫዊ ዓለም አለ ። እንደ ተመለከትነውም ኹሉ ያለፈው ቲዎሪ በዙሪያችን ያለውማለት በዳሰሳም ነ በድምፅ ዐይነት ኾኖ የሚሰማንና የምንሰማው የምናየውምነገርኹሉ በርግጥ የውጭ ነገር መኾኑን የሚያትት ሊኾን ይህኛው ያሁኑ ቲዎሪ የምንዳስሰውና የምንመለ ከተው ማናቸውም ነገር ኹሉ ከኛው ከራሳችን የፈለቀ እንጂ ከኛ የተለየ የግል ኑሮ ያለው አይደለም በማለት ለዚያኛው ተቃዋሚ የኾነ አስተያየት የሚያቀርብ ቲዎሪ ነው ። ይኸውም ከዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለ ። ስለዚህ ምንም መልኩ ለኛ በትክክል ኾኖ ባይታወ ቀንም ቅሉ ለዚህ በየሰዓቱና በየደቂቃው ለሚፈጠርብን ልዩ ልዩ ዐይነት ስሜታችን ኹሉ ምክንያት የሚኾን አንድ ውጫዊ የኾነ ዓለም እንዲኖር ግዴታ አስፈላጊ ነው ። ስለዚህ ማናቸውም የዚህ ዓለም ነገር ጣ የፍልስፍና ትምህርት ። ር ግን ኹለተኛው አይዲያሊዝም የሚባለው ደግሞ ውጫዊ የኾነ ዓለም የለም በማለት ከዚህ በላይ የሪያሊዝም ቲዎሪ ስለ ውጫዊ ዓለም መኖር ማስረጃ አድርጎ የሚያቀርባቸውን ነገሮች በልዩልዩ ሐተታሲቃወ ው ይገኛል ። ክስ ባላሰብንበትና ባልተጠባበቅንበት ሰዓት ያለ ውዴታችን ከፊታችን አንዳች ነገር ሲደረግ ስናይ ይህ የሪያሊዝም ቲዎሪ እንደሚለው የነገሩን በውጭ መኖር የሚያመለክት ሳይኾን አንድ የቀጥር የሒሳብ ሥራይቨዘን ሳለያየምናገኘው መልስ ለአእምሮዋችን ተስማሚና አጥጋቢ ኾኖስናገኘው በዚያን ሰዓት በገዛ ራሳችን አእምሮ ውስጥ የተሳካና የራሱም ውጤት መኾ ኑን ዘንግተን የመንገዱ የሐሳቡ አመጣጥ ባንድ ጊዜ ማርኮን በእውነት ከኛ ሳይኾን ከውጭ መጥቶ የግዴታ እንድንቀበለው የሚጫነንናየሚያስገ ድደን ዐይነት ነገር ኾኖ እንደሚሰማን ኹሉ እንደዚሁም ማናቸውም ያለ ፈቃዳችንም ቢኾን በውጭ ሲደረግ የምናገኘው ነገር ኹሉ በዚሁ በተጠቀ ሰው በሒሳብ ሥራ ሊገመት ይቻላል ። ይኸውም በሒሳብ ትምህርት ውስጥ የምንረዳቸው ነገሮች ግልጽ ከመኾናቸው የተነሣ በኛው በራሳችን አእምሮ ወስጥ የተሳኩ ሳይኾኑ ልክ ከውጭ እንደ መጡ ዐይነት ኾነው እንደሚታ ዩን ኹሉ ማናቸውም በዚህ ዓለም ሲደረግ የምንመለከተውም ኹሉ ያው የዝዛራሳችን ስሜትና ሐሳብ ኾኖ ሳለ ልክ በውጭ እንዳለ ዐፀይነትነገር ኾኖ ይሰማናል ። በቪህም እንዲህ ፀይነቱን ሐሳብ የማይቀበለው የአይዲያሊዝም ቲቻሪ መሳሳቱ የተረጋገጠ ነው ይኹን እንጂ ከዚህ ሳይ ይህም የሪያለዝም ቲዎሪ የሰጠውሐሳብ በሙሉ ትክክለኛ አይደለም የተባለበት ምክንያት ውጫዊ ዓለም አለብሎ ባቀረ በው ሐሳብ ሳይኾን ይህ የተባለው ዓለም እኛ አሁን እንደምንመለከተው ያለ ነው ሲል የሰጠው አስተያየት ብቻ ነው። ይኸውም ባጭሩ ስለ ሪያሊዝም ቲዎሪ ከዚህ ላይ የምንገልጸው ሐሳብ ይህ ቲዎሪ ውጫዊ ዓለም አሰ ሲል የሚከራከርበት ነገር እ«ውነት ሲኾን ሳለ ግን ይሀ የተባለው ውጫዊ ዓለም ያለው እሁን ለኛ እንደሚታየን ዐይነት ነው የሚለው አስተያየቱ ብቻ ከዚህ በላይ ስለተጠቀሱት ምክንያቶች ስሕተት ኾኖ ይገኛል ። ስሙ ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ፈላስፋ እንዲህ ያለ እውነት የኾነ አስተያየት ሰጥቷል ። ነገር ግን አሁን ከዚህ በላይ በተመለከተው ዐይነት መንገድየአይዲ ያሊዝም ቲዎሪ እውነት ኾኖ ሳለ ውጫዊ ዓለም መኖሩን ፈጽሞ በመካዱና ማናቸውም በውጭ እንዳለ ኾኖ የምንመለከተው ኹሉ ነገር እንደ ሕልም ያለነው። የእንደዚህም ዐይነት ነገሮች በዚህ ዓለም ላይ መገኘት አንድ በራሱ ኀይል የሚካሄድ ውጫዊ ዓለም ለመኖሩ ማስረጃ ሊኾነን የሚችል ነው ሲል የሪያሊዝም ቲዎሪ ከዚህ በላይ እንደተመለከትነው የገለጸው ሐሳብ እው ነትነው ተብሎ ሊታመን ይቻላል ። ምዕራፍ አንድ። ነገር «ግን ይህ ኹሉ በቀድሞ አንዳንድ ብልኖጥች ሰዎች እንዲሁ ዘዴ ኾኖ የተፈጠረ ነገር እንጂ በእውነቱ የኾነ እንደ ኾነ ከዚህ ውስጥ አንድም እውነት ነገር የለም ። ይኸውም አንድ እንስሳ ወይም ሰው በሕይወት ለመቆም ወይም ለመኖር የሚችለው እነዚህ ነገሮች በሰውነቱ ውስጥ አንድ ፀይነት መልክ ያለው ደኅና አቀማ መጥ ይዘው ሲገኙ ነው። የዲሞክሪቶስ ሐሳብ ይህ ከዚህ በላይ እንደተጠቀሰው ዐይነት ነው። ይህም ሰው የተናገረው ሐሳብ ይህ ከዚህ በታች እንደተመለከተው ነው ። ለምሳሌብር ሃን ምንም እንኳ የማይጨበጥና ከቀሩትም ነገሮች ኹሉ የተለየ ዐይነት ነገር መስሎ ቢታየንም ቅሉ በዙሪያችን ያለው መላው ዓለም ከተበጀበት ነገር እሱም ከዚያው የተበጀ መኾኑን ለመካድ እንደማይቻል ኹሉ እንደ ዚሁም ነፍስ ወይም የነፍስ ድርጊቶች ብለን የምንጠራቸውም ኹሉክቀሩት ከሌሎቹ ነገሮች የተለዩም ቢመስሉ እነርሱም እንደ ሌላው ኹሉ ተርታ የኾኑ ነገሮች ናቸው ይኸውም ማለት ከሥጋዊነት ባሕርይ አይወጡም ። አይዲያሊዝም ከዚህ በላይ ለተጠቀሰው ለማቲሪያሊዝም ሐሳብ ተቃ ዋሚየኾነ አስተያየት የሚገኝበት አንድ ዐይነት ቲዎሪ ነው። ይኸውም አንድ ነገርግዙፍ የፍልስፍና ትምህርት ። እነሆ ስሙ ከዚህ በላይ የተጠቀሰው ፈላስፋ እንዲህ ያለ ሐሳብ ሲሰጥ ይገኛል ። እነሆ የዚህኛውም ፈላስፋ አስተያየት አሁን ከዚህ በላይ እንደ ተመለከተው ዐይነት ያለ ኾኖ ይገኛል ። ይህ ቲዎሪ ከዚህ በፊት እንደ ተመለከት ነው የእግዚአብሔርንም መኖር ኾነ ወይም የነፍስን ጐዳይ ፈጽሞ የማይቀበ ልና በጠቅላላም ከዚህ ዓለም ውጭ የኾነ አንድም ነገር እንደ ሌለ የሚና ገርና የሃይማኖትን ጐዳይ በሙሉ የሚክድ ሐሳብ መኾኑን ተመልክተናል ። እንደዚሁም ከዚህ ከሚታየውና ከሚጨበጠው ዓለም ውጭየኾነ ሌላ ምንም ነገር የለም ሲል በሰፊው የገለጸው ሐሳብ አእምሮ ባለው ሰው ዘንድ እንደ ትክክለኛ አስተያየት ተቄጥሮ ሊደገፍ አይቻልም ። ለምሳሌ አንድ ሊቅ ስለዚሁ ነገር ማለት የእግዚአብሔርንና የመንፈ ሳዊ ዓለምን ሐሳብ ከሰው መንፈስ ፈጽሞ ለማጥፋት ወይም ለመደምሰስ የማይቻል መኾኑንና ሰው በተፈጥሮው ኹል ጊዜ ወደ ሃይማኖት ዓለም እን ደሚያመራ ሲያመለክት ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ቃል ጽቹል ። ይህም ሐሳብ የሚያመለክተን ከዚህ በፊት የፖሲቲቪዝም ቲዎሪ ደጋ ፊዎችና የዚህ ያሁኑ የማቴሪያሊዝም ቲዎሪ ደጋፊዎች እንደሚሉት ሳይኾን ማለት ሰውሕሊናውን ወደ አንድ ዐይነት ረቂቅ ዓለም ሳይሰድ በዚህ ዓለም ብቻ ሊወሰን እንደማይቻለው የሚገልጽ እውነትን የተመረኩኬዘ ሐሳብ ነው። በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። ከዚህ ላይ ሌላም አንድ ትልቅ የፈረንሳይሊቅ ጅዕአርልጅኾፒ ፈ እ ኤ አ ቿ ዓ ም የተባለ ሰው አሁን ከዚህ በላይ ከፍ ብሎ የተጠቀሰውን ፈላስፋ ፀይነት ቃል ተናግሯል ። እንግዲህ ይህ ከኾነ ከዚህ ዐይነት ጥርጣሬ ኹሉ ለመዳን የምንች ለው ባንድ መንገድ ብቻ መኾኑ ነው ። ይህም ሰው እንደ ብዙዎች ሰዎች ኹሉ ደስታና ሰላም የሚገኙት በዚህ ዓለም ነገሮች መስሎት ኑሮው ኹሉ በመጀመሪያ ጊዜ ባጭር ቃል የጭብጨባ ኑሮ ነበር ። በእውነቱ ከዚህ ዓለም እንኳ ሳይቀር የማናያቸውና የማንዳስሳቸው ብዙ ዐይነት ነገሮች ይገኛሉ ። በዚህም በቅርብ በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። እንግዲህ ከዚህ በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። ሰው በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ። በማናቸውም በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። ደግሞም ምንም ቢኾን እኒህን ኹለቱን እንደ አንድ ያው ነገር ዐይነት አድርገን ልናስባቸው አይቻልም ። ይኸውም ለምሳሌ አንድ ሰው ብርዕ ይዞ እንደሚጽፍ ዐይነት ማለት ነው። ይኸውም በዓለም ላይ ያለው መንፈስ ወይም ሐሳብ ብቻ እንጂ ሥጋዊ ባሕርይ ያላቸው ነገሮች ኹሉ እንደ ትርፍ ፀይነት ነገሮች ናቸው ። ሀ ማቲሪያሊዝም ምን ዐይነት ሐሳብ የሚገኝበት ቲዎሪ ነው። በዚህም ዓለም ላይ ለምንመለከተው ኹሉ የጥበብ ሥራ ከዚህ በቀር ሴሳ ዐይነት አጥጋቢ መልስ ሊገኝለት አይችልም ። ይህም በእነዚህ ከዚህ በላይ በተጠቀሱት በኹለቱ ሰዎች የቀረበው ሐሳብ ይህ ከዚህ እንደሚከተ ለውያለነው። ይኸውም ጊዜ ግዙፍ ሳይኾን አንድ ረቂቅ የኾነ ነገር ነው። ነገር ግን አሁን ከዚህ በላይ እንደገለጽነው ኹሉ ጊዜ የተባለው ነገር በዓለሙ ላይ ከሚፈጸሙት ልዩ ልዩ ድርጊቶች ጋራ የተያያዘ ሲኾን ከዓለሙ ጋራ አብሮ መገኘቱ መኾኙኑ ነው። ይኹን እንጂ ብዙዎች ይህን ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን ሰው ሐሳብ ይዘው ዓለሙ በገዛ ራሱ ለመፈጠሩ የሚያ የፍልስፍና ትምህርት ። ለዚህ ኹሉ የፓስተር ስለ ዚህ ሰው ሐሳብ ወደ ፊት በሰፊው እንናገራለን ቃል ብቻ እውነት ኾኖ ቀረ ። ይኸውም በእውነቱ ሕይወት በራሷ ለመ ፈጠሯ እንደ ማስረጃ ኾነው አሁን ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ነገሮች ኹሉ ፍጹም ስሕተትን የተመሉ ናቸው። በጠቅላላ እንዲህ ያለውን ሐሳብ የሚያቀርቡት ኹሉ ማለት እንስሳ ትምኾኑ ሰው አንዱ ካንዱ የተገኙ እንጂ የተለየ ዘርና ወገን የላቸውም የሚለውን አስተያየት የሚደግፉት ሰዎች ኹሉ እንዲህ ዐይነቱን ግራ የኾነ የተጣመመሕሐሳባቸውን ለማረጋገጥ የሚያቀርቡዋቸው ልዩ ማስረጃዎች አሉ ። ርግጥ አንድ አካል ኹል ጊዜ ቿ የፍልስፍና ትምህርት ። ከዚህ በፊት እንደ ገለጽነው ኹሉ እነዚሀ ኹለት ሰዎች አንድ እንስሳ በኑሮው በሕይወቱ ዘመን ከልዩ ልዩ ምክንያቶች የተነሣ ውሎ አድሮ ትንሽም ቢኾን አንድ ለውጥ እንደሚያመጣተናግረዋል ። እንደዚሁ ኹሉ በኢሾሉሽን ቲዎሪ ውስጥ አንድ እንስሳበዚያ በማ ኖርበት አካባቢ ምክንያት በሰውነቱ ላይ ልዩ ልዩ ለውጥ በመፍጠር ያገኘ ድ የፍልስፍና ትምህርት። ከዚህ በላይ የተጠቀሱት ሰዎች በእውነት እንደሚሉት ኹሉ ባንድ እንስሳ ላይ አየሩ የምግቡ ዐይ ነት ይህንንም የመሳሰለው ኹሉ አንድ ዐይነት ሥራ እንደሚፈጽም የማ ይካድነው። ይህም በመጽሐፍ ቅዱሱ ቃል መሠረት በተገለጹት ሓሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። ኋ በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ዐይነት ፍርድ ። ይህንንም ኹሉ ያመጣን በት ምክንያት ከዚህ በላይ እንደተጠቀሰው የኢሾሉሽን ሐሳብ ደጋፊዎች ሥራ ስለሌላው ለ ተርፍ ናሰውነት ክፍሎችየጠቀሱት አስተያየት ስሕተት ኾኖ ወደፊት አንድ ቀን የነዚህም ነገሮች አስፈላጊነት ሊገለጽ የሚቻል መኾኑን ለእግዚአብሔር የሚሳነወ ነገር እንደ ሴላ ለማሳየት ነው ። በእውነቱ ይህ ሰው ይህን የተጠቀሰውን ሕሳብ እጅግ አድርጎ ለመደገፍና ሰው ከእንስሳት ወገን ተሻሽሎየመጣ ፍጡር እንጂ ሌላ ምንም በተገለጹት ሐሳቦች ላይ አንድ ፀይነት ፍርድ ። ይህ ከዚህ በታች የምንመለከተው ስለእግዚአብሔር ጐዳይ ያለ ፕሮብ ሌም ነው ይኸውም የእግዚአብሔር ሐሳብ በሰው ሕሏና ውስጥ እንዴት እንደ ተፈጠረና እንደምናምነውም ኹሉ በርግጥ እግዚአብሔር አንዳለ ወይም ደግሞ ሐሰት እንደኾነ ሌላም ይሀን የመሰለው ጐዳይ የሚጠናበት አንድ ልዩ የፍልስፍና ክፍል ነው። እነሆ ከዚህ ላይ ያለው ጥያቄ ይህ ከዚህ በላይ እንደ ተመለከተው ፀይነት ያለ ነው ። ይህም ፈላስፋ ሲናገር እግዚአብሔር ከዓለሙ ውጭ የኾነ አንድ ልዩ ባሕርይ ነወ ይላል ። የዚህ ዓለም ነገሮች ኹሉ በእንደዚህያለ አኳኋን ራሱ እግዚአብሔር የሚገለጽባቸው ዐይነት ነገሮች መኾናቸው ነው። በዚህም ቲዎሪ አስተያየት ዓለሙ የተገኘው ያለ አንድ ፈጣሪ እንዲሁ በገዛ ራሱ ነው። ይህም ቃል ፍጹም እውነት ነው ። ስለዚህ ከዚህ ላይ አሁን ለመግለጽ የምንፈልገው ሐሳብ ከዚህ በታች ያለውን ነው። ይህም እንዲህ ያለው ሥራ በእውነቱ ከዚህ በላይም እንደ ተናገርነው ኹሉ ቀላል አይደለም ።