Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ግን ዛርሲስ ቀገጆ ነበር። ብላቴናው ፈገግ አለና ቁፋሮውን ቀጠለ ከአንድ ሰዓት በኋላ የስፔን የወርቅ ሳንቲሞች ያሉበት ካዝና አገኘ የከበሩ ደንጋዮች በቀይና በነጭ ላባዎች ያጌጡ የወርቅ ጭምብሎች እንዲሁም የተጊያጊያጡ የድንጋይ ሃውልቶች ከተቀበረው ሃብት መሐል አሉበት እነዚህ ሁሉ አገሪቱ ከብዙ ዓመታት በፊት በወረራ ያገኘቻቸውና የተረሱ ሃብቶች ናቸው ብላቴናው ዑሪም እና ቱሚምን አወጣ እነዚህን ድንጋዮች አንድ ጊጌዜ ያውም አንድ ማለዳ ገበያ ውስጥ በነበረ ጊዜ ብቻ ነው የተጠቀመባቸው ህይወቱና መንገዱ ሁሌም በቂ ንግሮችን ሲለግሱት ቆይተዋል ዑሪምና ቱሚምን ካዝናው ውስጥ አስቀመጣቸው እነሱም የአዲሱ ሃብቱ አካላት ናቸው ምክንያቱም ከእንግዲህ ሲያያቸ ው የማይቻለው የአረጋዊው ንጉስ ማስታወሻዎች ናቸው በበ ከሃ በበዓርቤክ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ።
ኮሃ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ እንኳን አይገነዘቡም። ብሎ አሰበ ብላቴናው። ክፍያዬን አላገኝማ ይፄ ደግሞ የመጀመሪያ ጊዜዬ አይደሰም አሮጊቷ ከእሉ ጋር ከበቂ በላይ ማሳለፋቸውን ነግረውት እንዲሄድላቸው ጠየቁት ብላቴናው በዚህ ተናደደ ሁለተኛ በህልም ላለማመንም ወሰነ ገና ብዙ ማከናወን ያለበት ጉዳይ እንዳለ አስታወሰ የሚበላ ነገር ፍሰጋ ገበያ ፄደ ያነበበውን መጽሐፍ በሌላ ወፍራም መጽሐፍ ለወጠ የገዛውን አዲስ ወይን ጠጅም ቀመሰ ቀኑ ሞቃታም ነበር ወይኑ ደግሞ ሁለመናን ያድሳል በጎቹ የከተማው መግቢያ ላይ ባለ የአከንድ ወዳጁ ጋጣ ውስጥ ናቸው ብላቴናው እዚህ ከተማ ከብሹኩ ሰዎች ጋር ይተዋወቃል ተጓዥነቱን የሚወደው በዚህም ምክንያት ነው በየጊዜው አዳዲስ ጓደኞች ያፈራል ርከኬ ከሃ ር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሥሙሙመሙብኽኪርእ ተ ዯተ ኢፌ ሆኖም ጊዜውን ሁሉ ከእነሱ ጋር ማሳለፍ አይጠበቅበትም መን ፈሳዊ ትምህርት ቤት ውስጥ እንዳጋጠመው አንድ ሰው በየቀኑ ከተመሳላኒ ሰዎች ጋር የሚገናኝ ከሆነ በመጨረሻ እነዚህ ሰዎች የህይወቱ ከካላኑ ይሆናሉ እናም ሰውየው እንዲለወጥ ይፈልጋሉ እነሱ እንደሚፈልጉ ካልሆነላቸው ይናደዱበታል ሁሉም ሰው ስለሌሎች ሰዎች አኗኗር በ የሚያውቅ የራሱን ግን የማያውቅ ይመስላል ጸ በጎቹን ወደ መስክ ከማሰማራቱ በፊት ፀሐይ መጥለቅ እስክትጀምር ለመጠበቅ ወሰነ ከሶስት ቀናት በኋላ ከነጋዴው ልጅ ጋር ይገናኛል የገዛውን መጽሐፍ ማንበብ ጀመረ በመጀመሪያው ገጹ ስለ አንድ የቀብር ስነ ስርዓት ይተርካል። ርከ ከሃ ር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ን ኦ። በክ ኮሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ግብጽ ውስጥ ነው ፒራሚዶቹ አቅራቢያፓ ብላቴናው ተናደደ። ድብት ፃብት የለም ፒራሚዶችም የሉም የብላቴናው ነፍስ ጭጭ ብላለችና ዓለም ሁሉ ጭጭ ያለ መሰለው ብላቴናው ምነው በሞትኩና ሁሉ ነገር በዚያች ቅጽበት በተቋጨ ብሎ እያሰበ ዓይኖቹን በሩ ላይ ተክሎ ፈዝዚጻል ነጋዴው ብላቴናውን በጭንቀት ተመለከተው ጠዋት ያየው ደስታ በሙሉ ድንገት ጠፍቷል ወደ አገርህ መመለስ የሚያስችልህን ገንዘብ ልሰጥህ እችላለሁ አለ ክሪስታል ነጋዴው ብላቴናውም ምንም አላለም ተነሳና ልብሱን አስተካክሎ ቦርሳውን አነላ አብሬህ እሰራለሁ አለ በመጨረሻ ከሌላ ረጅም ዝምታ በኋላ ደግሞ ቀጠለ ጥቂት በጎች ለመግዛት ገንዘብ ያስፈልገኛል በዐ ከሃ ር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ክፍዛስ ሁበት ብላቴናው ለክሪስታል ነጋዴው ወር ገደማ ሰራለትና ሥራው የሚያስደስተው ዓይነት ሥራ አለመሆትን ተረዳ ነጋዴው ከገንዘብ መክፈያው ጀርባ ሆኖ ቀኑን ሙሉ ብላቴናውን ክሪስታሎቹን በጥንቃቂ እንዲይዛቸው እንዳይሰብራቸው ለማስጠንቀቅ ሲያጉተመትም ይውሳላል ብላቴናው እዚህ ያቆየው ምንም እንኳን ነጋዴው ነዝናዛ ብጤ ቢሆንም ለእሱ ያለው ቀረቤታ ጥሩ መሆኑ ነው። ብላቴናው ጠየቀው። ኙ በክ ከሃ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ብላቴናው ጎህ ከመቅደዱ በፊት ነቃ። ጠየቀው ብላቴናው። ብላቴናው ሸክም ለበዛበት የእንግሊዙ ግመል አዘነለት አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም አለ እንግሊዙ መጋዘኑ ውስጥ የጀመሩትን ወሬ ካቆሙበት እየቀጠለ እዚህ የመጣሁት ጓደኛዬ ስለ አንድ አረብ ሰምቶ ሲራራው ጉዞ በመጀመሩ እንግሊዙ የሚናገረውን መስማት አልሆነሰትም እንግሊዙ ስለምን ሊያስረዳው እንደፈለገ ግን ብላቴናው ገብቶታል አንድን ነገር ከሌላው ጋር ስለሚያስተሳስረው ምስጢራዊ ሰንሰለት እራሱንም እረኛ ያደረገው ደጋግሞ አንድ ህልም ያሳየው ንጉሥ ለማግኘት ለመዘረፍና ከክሪስታል ነጋዴው ጋር ለመገናኘት ለአፍሪካ ወደቀረበች ከተማ ያመጣው ይኸው ሰንሰለት ነው ሚሸት ሰው እጣፈንታውን እውን ለማድረግ በተቃረበ መጠን እጣፈንታው እውነተኛ የመኖሪያ ዓላማው እየሆነ ይመጣል ብሉ አሰበ ብላቴናው ርን ፈ በክ ከሃ በበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ር በ ሎን ሲራራው ወደ ምሥራቅ ተንቀሳቀሰ። ጩጩቲጩፍፊ መመ በበ ከሃ ርበበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዴፌጸመ። ጠጣሩ ከፍል ደግሞ የፈላስፋው ጠጠር ይባላል ግፈላስፋውን ጠጠር ማግኘት ቀላል አይደለም አለ እንግሊዙ አልኬሚስቶቹ ብረቱን የሚያነጻቸውን እሳት እየተመለከቱ ብዙ ዓመታት አቢያተ ሙከራቸው ውስጥ ያሳልፋሉ እሳቱን ተጠግተው ብዙ ሲቆዩ የዓለምን ከንቱ ነገር ሁሉ ይተዋሉ ማለት ነው የብረቶቹ መንጻት ወደ እነሱ ወደ ራሳቸውም መንጻት እንደሚመራቸው አውቀዋል ብላቴናው ስለ ክሪስታል ሻጩ አሰላሰለ ብላቴናው ከአሉታዊ እሳቤዎች ይጸዳ ዘንድ ክሪስታሎቹን ቢያጸዳቸው መልካም እንደሆነ ነግሮት ነበር ብላቴናው አልኬሚ በአንድ ሰው የእለት ተእለት ህይወት ውስጥ ሊማሩት የሚቻል መሆኑን ይበልጥ እያመነ መጥቷል ጭቁ ሟግሞም አለ እንግሊዙ የፈላስፋው ጠጠር አስገራሚ ባህርይ አለው የጠጠሩ ትንሽዬ ብር ማእድን በጣም ብዙ ብረቶችን ወደ ወርቅ መለወጥ ትችላለች ብላቴናው ይህን ሲሰማ በአልኬሚ ይበልጥ እየተሳበ መጣ በትንሽ ትእግስት ሁሉንም ነገር ወደ ወርቅ መለወጥ እንደሚችል አሰበ በዚህ ረገድ የተሳካላቸውን የብዙ ሰዎችን ታሪክ አንብቧል ሄልቬሺየስ ኤሊያስ ፉልካኔሊ እና ገበር አስደሳች ታሪኮች ነበሩ ሁላቸውም እጣፈንታቸውን እስከመጨረሻው ኖረውታል ተጉዘዋል ከጠቢባን ጋር ተነጋግረዋል ተአምራትን ሰርተዋል የፈላስፋውን ጠጠርና የእድሜ ቀጥል ማየ ህይወት ባሰቤትም ሆነዋል ኡር ርከ ከሃ በበር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ነገር ግን ዓቢዩን ሥራ ለመረዳት በፈለገ ጊዜ ብላቴናው ሙሉ በሙሉ ግራ ተጋባ። ሆኖም እንደዚህ የሚያቦ ኢ ጋሕ መመ መ ከኬ ኮሃ በበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሰዎች የሁለንታን ቋንቋ ተረድተውት አያውቁ ይሆናል ምክንያቱም ያንን ቋንቋ ስታውቅ በረሃም ውስጥ ይሁንየሆነ ትልቅ ከተማ ውስጥ የሆነች ሴት አንተን እንደምትጠብቅህ መረዳት ቀላል ይሆንልሃል እናንተ ሁለት ሰዎች ስትገናኙና ዓይኖቻችሁ ሲገጣጠሙ ትናንትና ነገ አላስፈላጊ ይሆናሉ ያቺ ቅጽበት እንዲሁም ከጸሐይ በታች ያለ ነገር ሁሉ በአንድ እጅ ስለመጻፉ የማይታመን እርግጠኝነት ብቻ ይቀራሉ ያ እጅ ፍቅርን የሚቀሰቅሰውና በምድር ላለው ሰው ሁሉ መንትያ ነፍስ የሚፈጥርለት እጅ ነው ከዚህ ፍቅር ውጭ የሰው ልጅ ህልሞች ትርጉም የላቸውም መክቱብ ሲል አሰበ ብላቴናው እንግሊዙ ብላቴናውን ወዘወዘው ጠይቃት እንጂ። በልቡ ነቅቶ የመቆየትም የመተኛትም ፍላጎት አደሩበት የሁለንታን ቋንቋ እየተማርኩ ነው ደግሞም በዓለም ያለ ነገር ሁሉ ትርጉም እየሰጠኝ ነው የጭልፊቶች በረራ እንኳን ሳይቀር አለ ለራሱ በዚህም መንፈሱ ፍቅር ውስጥ መግባቱ በራሱ አስደሰተው ፍቅር ሊይዝህ ነገሮች የበለጠ ትርጉም እየሰጡህ ይመጣሱ ብሎም አሰበ በድንገት ከጭልፊቶቹ አንዱ በፈጣን እንቅስቃሴ ሌላኛውን ጭልፊት ያጠቃው ጀመር በዚህ ጊዜ ብላቴናው የሆነ ቅጽበታዊ ትእይንት ተገለጠለት የሆነ ጦር ሰራዊት የተመዘዙ ጎራዴዎች ወደ ኦሲሱ የሚጋልብ ሰራዊት ራእዩ በፍጥነት ቢጠፋም አንቀጥቅጦታል ሰዎች ስለ ሚራዥ ሲያወሩ ሰምቷል እሱ ራሱም ታይቶት ያውቃል አብዝተው በበ ከሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ የሚፈልጉት ነገር ሳይሆን የሆነ መስሎ በበረፃው አሸዋ ላይ እንደማየት ያለ ነገር ነው ሆኖም ብላቴናው አንድጦር ኦሲሱን እንዲወረው ምንም አይነት ፍላጎት በልቡ እንዳልነበረ እርግጠኛ ነው ራእዩን ለመርሳትና ወደ ተመስጦው ለመመለስ ሞከረ መልሶ በበረፃውጡ ሐምራዊ ጥላና በአለቶቹ ላይ ሰማተኮር ሞከረ ነገር ግን ይህን ከማድረግዓ የሚከለክለው ነገር ልቡ ውስጥ አለ ምንጊዜም ንግሮቹን ተከተል ብለውታል አረጋዊው ንጉሥ ብላቴናው በራእዩ የታየውን አስታወሰ ነገርየው በትክክልም ሊከሰት እንደሆነ ተረዳ ተነሳና ወደ ቴምር ዛፎቹ መመለስ ጀመረ አሁንም የራሱን ጉዳዮች በተመለከተ የተለያዩ ልሳኖችን አሰላሰለ ይሄኔ በረፃው አደጋ የለበትም ኦሲሱ ነው አደገኛ ሥፍራ መሆን የጀመረው ግመል ነጂው ከአንድ የዘንባባ ዛፍ ሥር ተቀምጧል የሆነ ጦር እየመጣ ነው አለው ብላቴናው ራእይ ታይቶኛል በረሃው የሰውን ሁሉ ልብ በራእይዎቹ ይሞላዋል ግመል ነጂው መለሰ ብላቴው ግን ስለጭልፊቶቹና ድንገት ከሁለንታ ነፍስ ጋር መገናኘቱ እንደተሰማው ነገረው ግመል ነጂው ብላቴናው ምን እያለው እንደሆነ ገባው። አፈቅርቫለሁ ምክንያቱም በበ ከሃ ርበበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ተወው ፋጡማ አቋረጠችው አንድ ሰው የሚፈቀረው ስለተፈቀረ ብቻ ነው ለማፍቀር ምክንያት አያስፈልገውም ብላቴናው ግን ቀጠለ ህልም አየሁ ከንጉስም ተገናኘሁ። ጉኔ የበረሃ ሌት ነቸ አለች «ቷን ተለስ እያደረገች ክሁሉም በላይ ግን ሴት ነኝ ኣ ርከከ ከሃ በርር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ፋጡማ ወደ ድንኳኗ ተመለሰች የቀን ጸሃይ በወጣች ጊዜም ለዓ ሠ ታት ያክናወነቻቸውን የእለት ስራዎቿን ልትሰራ ወጣች ነገሩ ሁሉ ግን ተቀይሯል ብላቴናው ከእንግዲህ ኦሲሱ ውስጥ አይኖርም ኦሲሱም ለትናንት ብቻ የነበረው ትርጉም ከእንግዲህ አይኖረውም ከእንግዲህ ወዲያ ፃምሳ ሺ የዘንባባ ዛፎችና ሶስት መቶ የውሃ ጉድጓዶች ያሉት መናኞች ከረጅም ጉዚቸው አረፍ የሚሉበት መዳረሻ ሥፍራ መሆኑን ያበቃል ከዚህ ቀን ጀምሮ ኦሲሱ ለፋጡማ ኦና ይሆናል ከዚያ ቀን ጀምሮ በረሃው ነው ተፈላጊ የሚሆነው በየእለቱ ታየዋለች በሃብት ፍለጋ ጉዞው ብላቴናው የትኛዋን ኮከብ እንደሚከተልም ትገምታለች የከናፍሯን መሳም በነፋሱ ትልክለታለች ነፋሱ የብላቴናውን ፊት ዳስሶ እሷ በህይወት ስለመኖሯ እንደሚነግረው ተስፋ ስለምታደርግ ሀብቱን ፍለጋ የወጣን ደፋር የምትጠብቅ ሴት ስለመሆኗ ይነግረዋል ከዚያ ቀን ጀምሮ በረሃው ሰአእሷ አንድን ነገር ብቻ የሚወክል ይሆናል የብላቴናውን የመመሰስ ተስፋን ትተኸው ስለመጣኸው ነገር አታስብ አለው አልኬሚስቱ ብላቴናውን በበረሃው አሸዋ ላይ የፈረስ ጉዚቸውን እንደጀመሩ ሁሉም ነገር በሁለንታ ነፍስ ላይ ተከትቧል በዚያም ላይ ሰዘለዓለም ይኖራል ወንዶች ከመሒድ ይልቅ ስለመመለስ ያልማሉ አለ ብላቴናው ከበረሃው ዝምታ ጋር መልሶ ተላምጳል ሽ በ ኮሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሦእኔእሮሽ» ቪጽሺ ቢንጂ ጂ ጮ። ብላቴናው አልኬሚስቱን ጠየቀው በ ከሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ምክንያቱም እሱ ነው አንድን ልብ በጣም የሚጎዳው ልቦች ደግሞ መጎዳት አይፈልጉም ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ብላቴናው ልቡን ተረዳው መናገሩን እንዳያቆምም ጠየቀው ከህልሙ ቢርቅ ልቡ እንዲጫነውና ማስጠንቀቂያ እንዲሰጠው ጠየቀው ብላቴናውም ማስጠንቀቂያውን በሰማ ጊዜ መልእክቱን እንደሚከተለው ማለ ምሽት ላይም ይህንን ሁሉ ለአልኬሚስቱ ነገረው አልኬሚስቱም የብላቴናው ልብ ወደ ሁለንታ ነፍስ መመለሱን ተገነዘበ ጐና አሁን ምን ማድረግ ነው ያለብኝ። ሉ ራ መ ርከ ከሃ ሀበበር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዜጹጾሬፋኡሎሙ። አልኬሚስቱ መለሰ ገንዘብህ ለሶከት ቀናት ያህል አትርፎሃል ብዙ ጊዜ ገንዘብ የሰውን ህይወት አያተርፍም ቢበ ከሃ በበዳርበቢበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ብላቴናው ግን የጥበብን ቃል መስማትን በጣም ፈርቷል ራሉን ወደ ። በክ ከሃ በበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አንተ ትሞት ይሆናል አለ አልኬሚስቱ እኔ ራሴን ወደ ነፋስነት አንዴት መለወጥ እንደምችል አውቃለሁ ቻጅ በማግስቱ ብላቴናው በጦር ሰፈሩ አቅራቢያ ያለ ማማ ላይ ወጣ ጠባቂዎቹ ፈቅደውለታል ምክንያቱም ራሱን ወደ ነፋስነት መለወጥ ስሰሚችለው አስማተኛ ሰምተዋል እናም ሊጠጉት አልፈለጉም። ሁሉንም ይቀመጡ ዘንድ ጠየቃቸው መጠመሥጡጡሙጡሙሙሙጡሙ ጽ ሥው ው ጮ ጭጌጭጉቅጉሑጭሑጭቕዔጭትሑዌካጭሎጭሎሑጭሎጭጭጭመመመመመ ለ በክ ኮሃ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ትንሽ ጊዜ ይወስዳል አለ ብላቴናው እንቸኩልም የጦር መሪው መለሰ እኛ በረኸኞች ነን ብላቴናው ወዴ አድማሱ ተመሰለከተ። ወሰን የሌለው ይመስላል ግና ብላቴናው ነፋሱ ሊችላቸው የሚገቡ ሌሎች ነገሮች አሉ አያለው ነው ይህንን ነው ፍቅር የምንለው አለ ብላቴናው ነፋሱ የተጠየቀውን ሊሰጠው አንደሆነ ሲገባው በክ ከሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ብትፈቀር ምንም ነገር መፍጠር ትችላለህ። ለዚህ ስለፍቅር ታውቂያለሽ ማሰት ነው አለ ብላቴናው ርክኬ ከሃ በርበር «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጤክመሙ። ድንኳኖቹ ከመሬት ጋር የተቆራኙባቸው ካስማዎች እየተነቃቀሉ እንሰሶቹም ከታሰሩባቸው ገመዶች ነፃ እየወጡ ነው ሲመለከቱ የቆሙትም ሰዎች በነፋሱ እንዳይወሰዱ በመስጋት አጆቻቸውን አቆላልፈው ቆሙ ብላቴናው ሁሉን ወደ ከተበው እጅ ዞረ በዚያው ቅጽበት ሁለንታ በዝምታ መዋጡ ተሰማውና ላሰመናገር ወሰነ ፍቅር ከልቡ ፈለሰሰ ብላቴናውም መጸለይ ጀመረ ከዚህ በፊት ጸልዮት የማያውቀው ዓይነት ቃላት የሌሉበት ተማጽኖዎችም ያልገቡበት ጸሉት ጸሎቱ በጎቹ አዲስ ግጦሽ ስለማግኘታቸው ምስጋና አላቀረበም ብላቴናው ብዙ ክሪስታል ይሸጥ ዘንድም አልተማጸነም ያገኛት ሴት በፍቅር ጸንታ ትጠብቀው ዘንድም አልጠየቀም በዝምታ ውስጥ ብላቴናው በረሃው ነፋሱና ዐሐዩ ራሳቸው በዚያ እጅ የተጻፉትን ምልክቶች ለመረዳት እየሞከሩ የየራሳቸውን መንገድ ሰመከተል እየሻቱ እና በአንዲት የኢመራልድ ጽላት ላይ የተጻፈውን ሰማወቅ እየጣሩ መሆኑን ተንገነዘበ ንገሮች በምድርና በህዋ ላይ በየሥፍራው ተበታትነው መገኘታቸውን ከዚህ መገኘታቸውም ጋር ምንም ዓይነት ምክንያት ወይም ፋይዳ አለመያያዙን ተመለከተ በረፃዎቹም ሆኑ ነፋሶቹ ዐከሕይዋም ሆነች ህዝቡ በከ ኮሃ በ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ሰምን እንደተፈጠሩ እንደማያውቁ ማየትም ቻለ ነገር ግን ያ ገባሬ ኩሎ የሆነ እጅ ለዚህ ሁሉ ምክንያት ነበረው እናም ያ እጅ ብቻ ነው ተአምራትን መክሰት ወይም ባህርን ወደ በረፃ ወለወጥ ወይም ሰውን ወደ ነፋስ መለወጥ የሚቻለው ምክንያቱም ስድስቱ የስነፍጥረት እለታት ወደ ዓቢይ ሥራነት ወደሚለወጥበት ነጥብ ሁለንታን የመራ አንድ ታላቅ ንድፍ መሆኑን መገንዘብ የሚችለው ያ እጅ ብቻ ነው ብላቴናው የሁለንታን ነፍስ ቢመረምረው የእግዚአብሔር ነፍስ አንድ አካል ሆኖ አገኘው የአግዚአብሔር ነፍስ ደግሞ የራሱ ነፍስ መሆኑን አስተዋለ እናም እሱ ብሳቴናው ተአምራትን መከሰት እንደሚችል ተገነዘበ ሲሙም እስከዛሬ ነፍሶበት በማያውቀው ልክ ነፈሰ አረቦቹ ራሱን ወደ ነፋስ ስለለወጠውና በበረፃው ውስጥ አቻ በሌለው የጦር መሪ እዝ ሥር ያለን የጦር ሠፈር ሙሉ በሙሉ ለማውደም ተቃርቦ ስለነበረው ብላቴና ገድል ከእንግዲህ ወዲያ ለሚመጡ አያሌ ትውልዶች ይተርኩላቸዋል ሲሙም መንፈሱን ሲያቆም የሁሉም ዓይን ብላቴናው ወደነበረበት ሥፍራ ተወረወረ እሱ ግን በዚያ ሥፍራ አልነበረም ብላቴናው ከጦር ሠፈሩ አንድ ሩቅ ጥግ በአሸዋ ከተሸፈነ ሰይፍ አጠገብ ቆሟል ሰዎቹ በምትዛቱ ተሸብረዋል። እንዲህ የሚል ምሳሌያዊ አነጋገር በበ ከሃ በበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ አለን አንዴ ያጋጠመ ነገር መልሶ አያጋጥምም ሁለት ጊዜ ያጋጠመህ ነገር ግን ለሶስተኛ ጊዜ ያጋጥምሃል በየፈረሶቻቸው ሳይ ተቀመጠጡ ቋ ስለ ህልሞች አንድ ታሪክ ብነግርህ እወዳለሁ አለ አልኬሚስቱ ብላቴናው ፈረሱን ቀረብ አደረገው በጥንታዊት ሮም በዘመነ ጢባርዮስ ሁለት ወንዶች ልጆች ያሉት አንድ መልካም ሰው ነበረ አንደኛው ልጁ ወታደር ነውና በጣም ሩቅ ወደሆኑት የግዛቲቱ ክልሎች ይላክ ነበር ሁለተኛው ባለቅኔ ነበር አናም መላዋን ሮም በውብ ስንኞቹ ያስደስት ነበር አንድ ምሽት አባት ህልም አየ። የእኔ መገኛ እዚያ ነው የድብቅ ሃብትህ መገኛም እዚያ ነው ብላቴናው ኮረብታውን በዝግታ ወጣ ሙሉዋ ጨረቃ በከዋክብት በደመቀው ሰማይ ላይ ዛሬም ወጥታለች ኦሲሱን ትቶ ከመጣ ወር ሆናታል የጨረቃዋ ብርሃን በኮረብታዎቹ መሃል ያጠላቸው ጥላዎች እየተንከባለለ የሚሔድ እንደሚመስል ባህር ያለ ምስል ፈጥረዋል ሁኔታውን ከአልኬሚስቱ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በረሃው ውስጥ የተገናኘባትን ቅጽበት አስታወሰው ከዚያ ጨረቃዋ በበረሃው ጸጥታ እና ድብቅ ሃብቱን በመፈለግ ላይ ባለ በአንድ ሰው ጉዞ ላይ አረፈች በኮረብታው ጫፍ ላይ ሲደርስ ልቡ ዘለለ በዚያ ሥፍራ በጨረቃ ብርሃንና በበረፃው ብሩህነት ደምቀው ባሰ ግርማ ሞገሶቹ የግብጽ ፒራሚዶች ቆመዋል ሽ ርኢ በኋ መ ፓው በበ ኮሃ ርበበርሂ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ዴአ ው ው ብላቴናው ተንበርክኮ አለቀሰ በአጣፈንታው እንዲያምን ስለአደረገው ንጉሥ ነጋዴ እንግሊዙ እና አልኬሚስቱን ያገኝ ዘንድ መንገድ የሆነለትን እግዚአብሔርን አመሰገነ ከሁሉም በላይ ደግሞ ፍቅር አንድን ሰው አጣፈንታውን ከመከተል እንደማያግደው የነገረችውን የበረሃ ሴት በማግኘቱም አመሰገነው ከፈለገ አሁኑኑ ወደ ኦሲሱ ተመልሶ ወደ ፋጡማ ሔዶ ኑሮውን እንደ አንድ ተራ እረኛ መኖር ይችላል የሁለንታን ቋንቋ ከተረዳ ወዲህ እርሳስን ወደ ወርቅ እንዴት መለወጥ እንደሚችል ቢያውቅም አልኬሚስቱ በረፃው ውስጥ መኖር ቀጥሎ የለምን። ብላቴናው አሸዋውን መቆፈር ጀመረ እየቆፈረ እያለም አንድ ጊዜ የክሪስታል ነጋዴው ማንም ሰው ጓሮው ፒራሚድ ሊያቆም ይችላል ያሰውን አብሰለሰለው ብላቴናው ግን ከአሁን ጀምሮ እስከ ህይወቱ ፍጻሜ ድረስ እንኳን ድንጋይ ቢከምር አንድ ፒራሚድ መሥራት እንደማይችል ገባው በክ ከሃ ርዐ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ግ ማጃ ም ደመ መችት ሦቭሒመተፅከኬፅብ ግሓመዛፆፅ መ ን ሌሊቱን ሙሉ የመረጠው ቦታ ላይ ቢቆፍርም ምንም አላገኘም ፒራሚዶቹ ከተሠሩ ጀምሮ ያሉት ምእተ ዓመታት የተጫኑት ያህል ተሰማው ሆኖም አላቋረጠም ቆፍሮ ያወጣውን አሸዋ አልፎ አልፎ ከሚመልስበት ነፋስ ጋር እየታገለ ቁፋሮውን ለመቀጠል ጣረ። ምንም አየደበቅሁ አይደሰም ብላቴናው መለሰ ሆኖም ከእነርሱ አንዱ ብላቴናውን ይዞ ከጉድጓዱ አስወጣው ሌላኛው የብላቴናውን ቦርሳ ሲፈትሽ የነበረው ደግሞ ያንን የወርቅ ቁራጭ አገኘ ዚህ ውስጥ ወርቅ አግኝቻለሁ አለ ከኬ ከሃ በበ «ርክክ ከሃ ርቤኽፐ ጨረቃዋ ብላቴናውን በያዘው አረብ ፊት ላይ አበራች ብላቴናው በአረቡ ዓይኖች ውስጥ ሞት ታየው።