Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዴፉ ድፇ ሪምሪራያ ሮቻ ረጅም ባልተጓዙበት ፅድሜ ሠፊና ድንቅ ቁም ነገር በአቋማችንና በቃላችን ጽኑና ታማኝ መሆንን ነው ሐሳባችንን ለውጠን ልጅ ማየት በሚገባው ውጤት ፈንታ የፈለገውን መስጠት የገዛ ልጃችንን መጉዳት ነው። ነገሩ ከዕቃው ሳይሆን ጎኅላፊነትን መውሰድ ከመማሯ ነውና ይህን ጠብቅልኝይህን ነገር አስቲ ያዥልኝ ይህንን ነገር ባንተ ጎላፊነት ሥር ትቼዋለሁ ለዚህ ልደት በአል ይህን ክፍል አንዴት እንደምናሳምረው አንቺ ኅላፊነት ወስድሽ ዕቅድን አውጭ አያልን የራሳቸውን ትናንሽ ኀላፊነት እንስጣቸው እኛም አውቀንም ቢሆን እንኳ ጥያቄ እንጠይቃቸው እንዲማሩት ስለምንፈልገው ነገር እንደ ጥያቄ አድርገን እንጠይቃቸው ስለዚህ ነገር ምን ታስባላችሁ። ዘመዶቹ ይብቤ እና ፋቸው። ያልሆኑጭራሽ ሊያዩ የማይገባቸው ምስሎችን ያቀርብላቸዋል ያቆማሉበቤት ገለሁ ብለው መቁነጥነጥ እነዚህ ምስሎች የልጆቻችንን አእምሮ ለመቅረጽ ልጆቻችንን ወደ በቤት ውስጥ በፈልጉ ጊዜ ሁሉ የማይከፈትመሆኑን መጥፎ አቅጣጫ ለመሳብ ትልቅ ሀይል አላቸው ለአደጋም ስለሚያውቁ የራሳቸውን የሚያደርጉት ነገር ይፈጥራሌ። እንዲያስቡም ቦታ ጊዜ ያህል ጊዜ ከቤታቸው ነው። በምዕራብ አገሮች ጫጫጨጫጨጫጨጨጫጨሬዴዴ። ወደ ድል ሰፈር መውሰጃ ብቸኛ ድልድዬ ተስፋ ነች ልጆችወጣቶቻችን ስለ አገር ሊሰሙ በፈለጉ ቁጥር ስላለው ችግርና ስለጠፋው ጥፋት ብቻ አናውራላቸው። በምዕራብ አገሮች ሁ ወላጅን መርዳት ወላጆችን ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ስለተለያዩ ችግሮች በግልጽ መወያየት ወላጆች ብቻቸውን እንዳልሆኑ መንገር ማበረታታት በልጅ አስተዳደግ ከልጅ ጋር የተያያዘ ፈተና የጤና ችግር ትዳር እነዚህንና የመሳሰሉ ጉዳዮች ወላጆች በግልጽ እንዲወያዩ ከእርስ በእርስ እንዲማሩ የሚረዳ ስብስብ ግሩፕ ማዘጋጀት ለወላጆች የአርዳታ ምንጮችን ማዘጋጀት የወረቀት ጉዳይ የገንዘብ ጉዳይ የስራ ጉዳይ የጤና ጉዳይ ወዘተ በተመለከተ ወላጆችን ሊረዳ የሚችል ትምህርታዊ ሲሚናር ማዘጋጀት ጠቃሚ ምንጮች ያላቸው ጽሁፎችን መበተን የሀይማኖት ተቋማት ሊሳተፉበት የሚችሉት ጠቃሚ መንገድ ነው። ለቤተሰብዎ የሚስማማውን የእውቀት ምንጭ ለማግኘት ወላጅ ድረገጾቹ ውስጥ ገብቶ መምረጡና መወሰኑ ተገቢ እርምጃ ነው።ክር ሌላ ጥሩ ድረ ገጽ ነው ሳ።
ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕሪብ አገሮች ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጨጩጩ ዳኣቹጭኡሎፍፄጭሔጭጭጭ ልጅን እንዴት ላሳድግ። ልጅን አንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ክ እንደምናስበለጥ ሲነግሩን ነገሩን በደንብ እናጢን የእውነትም እኛ ደግሞ ላንድ ልጅ የበለጠ ማድረግ ጀምረንም ከሆነ ያንን ሰምተን በቶሎ እናስተካክል ልጅ የፈለገውን ነገር ለማግኘት በመሻት ለው ነገር ከሆነም በተገቢው መንገድ እኔ ሁላችሁንም አኩል አወዳለሁ እንበላቸው ሬ ውዕፖ ይጎ ም ልጅ ከሚጫወትበት መጫወቻ እንዲሄድ ከሚደረግበት መዝናኛ ሥፍራ ከሚኖርበት ቤት ማማር በቤት ውስጥ ያለው የሰላም አየር በደስታው ላይ የበለጠ ተጽእኖ አለው የወላጅ ሰላምና ደስታ በልጆቻችን ሕይወት ውስጥ ትልቅ ተጽእኖ አለው ስለ ሕይወት ያላቸውን አመለካከትም ሊቀይር ትልቅ ሀይል አለው እናት ለልጂ ምንስ ጥሩ ብታደርግ አሷ ግን ሰላም አጥታ ተጨንቃ የምትኖር ከሆነ ምሬት ተስፋ መቁረጥን የሚያንጸባርቁ ቃላቶችን ሁሌ የምትናገር ከሆነ ልጅ ሰላሙን ያጣል አባቱ በውጥረትና አረፍ ት ማጣት ሁሌ ሲመላለስ እያየ ካደገ ልጅም ደስታን አጥቶ ይኖራል ያኔ በልጅነት ያስተዋለው የእናት እና አባቱ የውጥረት ነር መካሪውና አስታዋሹ ይሆናል መቆዘም እና ሁሌ ትንፋሽን ይ ቦኮ መሯሯጥ የሕይወት ክፍል መሆን እንዳለባቸው ከሚወዳቸው እናትና አባቱ ይማራል ፈገግታ ሰላም ያረፈ መንፈስ የሕይወታቸው ክፍል የሆነ ወላጆች ደግሞ ተቃራኒውን ትምህርት ለልጃቸው ያቀብላሉ ወደፊት ሕይወታቸውን ሊመሩባት የሚገባውን ትልቅ ምሳሌ ያስተምሯቸዋል ለራሳችን ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን ስንል ከውጥረት ሕይወት ለመራቅ በሰላም መንገድ ሕይወትን ለመምራት የሚያስችሉንን እርምጃዎች እንውሰድ በባልና ሚስት መካከል ያለ ወይም የሌለ ሰላም ልጅ ሕይወት ላይ ትልቅ ተጽእኖ አለው ልጅን በጥሩ ሁኔታ ለማሳደግ ምን ማድረግ አለብን ለሚለው ጥያቄ ለአመታት የተደረጉ ጥናቶች አንደሚገልጹት ወላጅ ከልጅ ጋር የሚኖረው ፍቅራዊ ትስስር ከሁሉም ዋነኛው ነው። ልጅን እንዴት ላሳድግ። አንዳንድ ልጅ ጊዜ ሊፈጅ ይችላል ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ። በምዕራብ አገሮች ሬመሬሪሬሬሬሬሪሬሪሬሪጨ ሬሬጨጭ ሬሬ ዴዴ ልጆቻችንን ወደ መጥፎ አቅጣጫ ሊስብ የሚፈልገው የጊዜው ቆሻሻ ወደ እነሱ አካባቢ እንዳይደርስ ከፈለግን ኮምፒዩተር አጠቃቀማቸውን በብልሀት እናድርግ ልጆቻችንን ሊያዩዋቸው ከማይገቡ ከአስቀያሚ ሳይቶች ለመከላከል ወላጅ ምን አርምጃ መውሰድ እንደሚችል አለፍ ብለን ከስር እንመለከታለን ዖሥጎሥዕ ፖጽጵጳኖ ሌላው የልጆቻችንን የአእምሮ ስፋትና ጥበት የሚወስነው ሸቀጥን የሚያዩበት ዕይታ ነው ሸቀጥ እንደ ገፍ ባለበት በውጩ አገር እንኖራለን በብዙ ዕቃ ተከበው ግን መሳቅን እንኳ የረሱ ብዙ ሰዎች እንዳሉ በአካለ ሥጋም ሆነ በቴሌቪዥን እናያለን ልጆቻችንን ከሚያስፈልጋቸው በላይ በዕቃ አናፍናቸው ሕይወታቸውን በደስታ ይሞላዋል ስለ ራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ በጥሩ ይለውጠዋል ብለን አስበን ጥሩ ወላጅ የመሆን ምልክት መስሎን በማያስፈልግ ዕቃ አንክበባቸው እንዲህ አላደረኩላቸውም የሚል የጸጸት ስሜት በሸቀጥ ለማካካስ አንሞክር ያ ልጆቻችንን ይጎዳቸዋልና ስለ ቁሳቁስ ተጽእኖ የሚከተሉትን እውነታዎች እናስተውል ድ ልጆቻችን ቁሳቁስ ላይ ከሚያስፈልገው በላይ ሲጣበቁ ሰፋ አድርገው እንዳያስቡ ይገድባቸዋል ው ሸቀጥ በሕይወታቸው ትልቅ ስፍራ እንዲኖረው ቦታ ስለሚከፍት ለሕይወት ዋነኛ ነገሮች ጊዜ እንዳይኖራቸው ያደርጋል ሕይወት በእነርሱ አዲሷ ዲቪዲ ጌም ዙርያ ብቻ እንደ ተወሰነች ማመን ይጀምራሉ ው ከእነርሱ ውጭ ሕይወት እንዳለ በዓለማችን የሚበሉት እንኳ የሌላቸው ልጆች እንዳሉ ይረሳሉ ው ስላላቸው ጥሩ ነገር እንኳ በቅጡ አይረዱም ያ ነገር ለአነርሱ በግድ መደረግ አንዳለበት የሚያምኑ ሸቀጡም ልጅን እንዴት ላሳድግ። የነገዎቹ ዶክተሮች መሀንዲስ ጸሐፊ የነገ አስተማሪ አዲስ ነገር ፈጣሪ ልጆችን ሰብስቦ አሳዳጊ የነገ ስለ ሰው መብት ተከራካሪ ይሆናሉ ባጭሩ በተሰጣቸው ችሎታና ስጦታ የሰብአውያን ሕይወት አብሪ ክዋክብትና ጸሐይ ይሆናሉ በዚህ በውስጣቸው በተዘረጋው አቅጣጫን የሚቀይስላቸው ኀይልም ከማንም በላይ እነሱ በርተውበት ይኖራሉ ቤተሰብ አብረን ሌላን ሰው በመርዳት ነገር ውስጥ ስንሳተፍ ያስተሳስረናል በቤተሰብ መኻል ፍቅርንጥሩ ትዝታን ይፈጥራል ቅዱስ ለሆነ አላማ ተባብረን እየሰራን ነውና ይህ ለትስስራችን ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል ዋናው ሰውን በመርዳት ነገር ውስጥ መሳተፋቸው ነው እንጂ ለምናደርገው ነገር አንድ አይነት ቀመር መኖር የለበትምየተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች ላይ ቤተሰብ አብረን ልንሳተፍ እንችላለን አንዳንድ ምሳሌዎችን እንይ ቤተሰብ ሁሉ ወላጅ የሌለው ልጅን በመርዳት ላይ እንዲሳተፍ ልናደርግ እንችላለን እናንተም በዚህ ትሳተፋላችሁ ብለን ለልጆቻችን ነግረን ለዚህ ልጅ ወይም ለእነዚህ ልጆች በየሁለት ሳምንቱ ወይም በየወሩ ደብዳቤ እንዲጽፉ የሚያበረታታቸው መልእክት እንዲልኩላቸው ልጆቻችንን ማበረታታት በኛው አካባቢ የሚኖር የሆነ እርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ካለ ለምሳሌ ዛሬ እኔና ልጆቹ ቤትህ መጥተን በዚህ ነገር እንረዳሀለን ብለን ነግረን ልጆቻችንን ይዘን ፄደን በዚያው ውስጥ ማሳተፍ ለታመመ ሰው ምግብ እንስራ ብለን እነርሱም በቻሉት ምግቡን መስራት ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ « መኖርያ የሌላቸው ሰዎች የሚኖሩበት ቦታ በምሳና ራት ሠዓት ሄፄደን ምግብ ሲቀርብ መርዳት ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ፎጨጨሬጩጩሬሬሬሪመሪመጮመጮመጮጮጮጮ ልጆቻችን ሌላን የሚጎዳ ነገር ሲያደርጉ ስናይ አይ ልጅ ናቸው ብለን ወይንም ለልጄ አግዛለሁ ብለን ዝም አንበላቸው እንደዚያ ስናደርግ የኛኑ ልጆች አንጎዳለንና ውስጣቸውን የሚሜበላ መጥፎ ትምህርት እንዲነግስ መንገድ እንከፍታለንና መጥተው ስለ ሌላ ሰው ሊያሙልን ከፈለጉ በቶሎ ብለን ያንን ምግባር እንቃወም ስለ ሌላ ሰው ማውራት አያስፈልግም የምትነግሩት ነገር ካለ ለዛው ሰው ተናገሩ ብለን ትምህርት እናስተምራቸው እኛ በምናስተምራቸው ትምህርት ምክንያት ወሬን አየጠሉ ይመጣሉ እርስ በእርስ ወይ ከሌላ ልጅ ጋር ሲጫወቱ ሌላውን የሚጎዳ ወይ የሚጫን ነገር ሲያደርጉ ወይ ሲናገሩ ካየን በስግብግብነት የሌላን እቃ ሲቀሙ ለኔ ለኔ ሲሉ ከተመሰከትን በቶሎ ብለን እናርማቸው የወደፊት ማንነታቸው የሚቀረጸው ዛሬ በሚማሩት ትምህርት ነውና ባጠቃላይ ለሌላው ጥሩ እንዲያስቡ እንዲያደርጉ እናስተምር አኛ ከምንነግራቸውም በላይም ስናደርግ የሚያዩን ዋነኛ ትምህርት እንደሚሆናቸው እናስታውስ ውየቱንም ያህል ሰውን አትሙ ብንላቸው እኛ ቁጭ ብለን ስለ ሌላው ስናወራ እያዩ ካደጉ ወሬን ተምረው ያድጋሉ አነሱም ሲያድጉ ሀሜተኛ እንዲሆኑ በትልቁ ያበረክታል እኛ ምንለውን በልባቸው ቋጥረው አድገው ሰውን ሁሉ ተጠራጣሪ ይሆናሉ ው በምሬት ስለሰው ሁሌ ስናወራ ካዩ ምሬተኛ ልባቸውን የዘጉ ሰዎች እንዲሆኑ ያበረክታል ውአንድ ነገር አደርጋለሁ ብለን ቃል ገብተንላቸው ምንም ሳይመስለን ቃላችንን የምናጥፍ ከሆነ እነሱም በቃላቸው ጽኑ ያልሆኑ እንደፈለጉት የሚለዋውጡ ይሆናሉ በሌላ በኩል አቅቶን ባናደርግ እንኳ ይቅርታ ተሳስቻለሁ ብለን ሁኔታውን ካስረዳናቸው ቃልን መጠበቅ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ የተረዱ የነገ ትላልቅ ሰዎች ይሆናሉ ልጅን እንዴት ላሳድግ። ይህ በተለይ በእኛ ባህል ውስጥ ለሚያድጉ ልጆች ዋነኛ ፈተና ሊሆን ይችላል ልክ ሌላን መምሰል እንዳለብንና ሌላው እንዳደረገው ማድረግ እንዳለብን የሚጠብቅብን የማህበረሰብ ግፊት አለና አንዳንዴም ወላጆች ሳናስበው የራሳችንን ፍርሀት በቀላሉ ወደ ልጆቻችን ልናስተላልፍ እንችላለን ሁሌ ከሌላ ሰው ልጅ ጋር ካስተያየናቸው የነእገሌ እገሊት ልጆች እንደዚህ እንደዛ ናቸው እናንተ እንደዚህ አይደላችሁም ብለን የምንደጋግምባቸው ከሆነ የሌላው ቤተሰብ እንዲህ ሞልቶለት የኛ ይህ ጎደለው ብለን ስናወራ እየሰሙ ካደጉ በውጥረትና ፍርሀት ሌላ ሰውን ሲመለከቱ የሚኖሩ ሌላውን ለመገልበጥ ሲሯሯጡ የሚኖሩ ሰዎች ይሆናሉ ይህ ጸባይ አብሮዋቸው ካደገም በቷኋላ ዋነኛ የሕይወት ግባቸው ሌላን መመሰጥለሰው አስመሳይ ስእል መሳል ብቻ ሆኖ ይቀራል ልጆቻችን የራሳቸው በሆነው እውነተኛ ማንነታቸው ውስጥ እንዲኖሩ አድርገን እናሳድግ በራሳቸው ማንነት ይደጉ ማለት ለሰው መጨነቅ ካቆምን ቆይተናል የሚል መልእክትን ሊልክ የሚሞክር የውጭ ሀይለኝነትና አላስፈላጊ ድፍረት ማለት አይደለም እውነተኛ ነጻነት ማለት በማንነት ሳያፍሩ ሌላ ምን አለኝ ብለው ቀን ሌሊት ሳይወጠሩ በውስጣዊ ሰላምና ልጅን እንዴት ላሳድግ። ጥቁር ወንድ እስር ቤት ይገባል ልጅን አንዴት ላሳድግ። ችግርን ፈተናን አልፈው ህልማቸውን ስላሳኩ ስለተለያዩ ጥቁሮች ታሪክ እንንገር ከዚህ ጋር ተያይዞ ጥቁር አሜሪካኖችን ወይም ሌላው ጥቁር ህዝብን ባጠቃላይ እየተሳደብን ልጆቻችንን ከመበረዝ መጥፎ ልምምድ አንቆጠብ አይይ ጥቁር እያልን ስንሰድብ አኛ ሌሎችን ያዋረድን ቢመስለንም የኛው ልጆች በጥቁርነታቸው እንዲያፍሩ እኔም አንደዛው ነኝ ብለው ዝብርቅርቅ ህይወት ውስጥ እንዲገቡ የሚዳርግ ጎጂ ልምምድ ነው ራሳችንን ህዝባችንን ልጆቻችን ፊት ከመሳደብ እንቆጠብ የአበሻ ነገር የኛ ህዝብ አያልፍለት ወዘተ እያልን ልጅ ፊት ማውራቱ ትልቅ ጉዳት እንዳለው አእናስታውስ የአበሻ ነገር ብለን ስንሳደብ ልጆቻችን መሰረታቸውን እየተሳደብን ነው ህዝባቸውን ከዚያም አልፈው ማንነታቸውንና ራሳቸውን እንዲጠሉ እየመራናቸው ነው በውስጣቸው ያለው የተስፋ ብርሀን አንዲጨልም እየዳረግን ነው ራስን ምንጭን ዝቅ አድርጎ መሳደብ ልጅን ዝቅ ማድረግ እንደሆነ ተረድተን ከዚህ ጎጂ ልምድ እንቆጠብ ልጆቻችን ለየት አድርገው እንዲያስቡ በአዲስ መልክ እንዲመሰከቱ የሚረዷቸውን እውነቶች በየአጋጣሚው አብረናቸው እንወያይ ውዋጋ ቢስ ታሪክ አንዳላቸው ሊነግራቸው የሚሞክረውን የመገናኛ ብዙሀን መልክትን የሚሰርዝ ትምህርት እናስተምራቸው አብዛኛውን ጊዜታሪክ የሚጻፈው ሚድያውን በሚቆጣጠረው ክፍል ነው ያ ማለት ግን የተጻፈ ነገር ሁሉ ትክክል ነው ማለት አይደለም የጥቁርነት ትርጉም መገናኛ ብዙኀን ሊያሳይ ከሚሞክረው በጣም የላቀ ነው ብለን ለልጆቻችን እንንገር ውስልጣኔ ማለት መኪና መስራት ወይ ፎቅ መስራት ብቻ አይደለም ፖሊስ ወይ ህግ ሳይኖር ህብረተሰብ ተዋዶ ልጅን አንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጫጨ ጨጨጨጫጨጫጨጫጫጫጫጨጫጨጫጨዴጨፎፎ እንደዚህ ልጆቻችንን ከገነባን ራሳቸውን እንዲያከብሩ ስለ ማንነታቸው ጤናማ እምነት እንዲኖራቸው አድርገን ካሳደግን ሀፍረት በራስ ማፈርና ሌላን ለመምሰል ሙከራ ከአካባቢያቸው የራቁ ይሆናሉ ከማንም አላንስም እኔም ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ በሚል ውስጣዊ መነቃቃት እየተመሩ ያሰቡት ቦታ ይደርሳሉ ማጠቃለ አባት ወይ እናት በተናጥል ልጆቻችንን የምናሳድግ ከሆነ ይህንን ነጥብ ልብ እንበል ለልጆቻች አዎንታዊ ምሳሌዎች የሆኑ የጾታቸው አባል ሰዎች በሕይወታቸው ውስጥ መኖራቸው ትልቅ ጥቅም ሊኖረው ይችላል እናት ከሆንን ለወንድ ልጃችን ጥሩ ምሳሌ አስተማሪ ሊሆን የሚችል ወንድ ዘመድ የምናምነው ጓደኛ ጋር ልጃችን ቅርበት ኖሮት እንዲያድግ ጥሬት እናድርግ አባት ሆነን ሴት ልጅ ካለችን ብንችል ልጃችንን የምትቀርብ በአንዳንድ ጉዳይ ላይ ልታነጋግራት የምትችል ሴት ዘመድ ወይ ጓደኛ ከልጃችን ጋር ጥሩ ቅርበት እንዲኖራት ጥረት እናድርግፏኤ ልጃቻችን ተመሳሳይ ጾታ ካላቸው ምሳሌ ሊሆኗቸው ከሚችሉ ሰዎች ጋር ጊዜ ማሳለፋቸው በተለያየ ጉዳይ ይጠቅማቸዋልና። ከጠበቅነው የተለየ ምላሽ ብናገኝ እንኳ ልጄ እኔ የማልፈልገውን መለሰ ብለን ንዴት ብስጭት አናሳይ እሺ ለምን ይህን መረጥክ ብለን በመጠየቅ ከዚያ ቀስ ብለን የሚረዳው ምክር መምከር ደግመን በሌላ ጊዜ ያንን ጨዋታ አብረን መጫወት ለልጆቻችን ትልቅ አውቀት ሊሰጣቸው ይችላል ከጓደኛ ዘንድ ጥያቄና ግፊት ሲመጣባቸው ሊመልሷቸው የሚችሏቸውን የብልሀት መልሶች አብረናቸው መለማመድ ልጆቻችንን በትልቁ ሊረዳ ይችላል የእኩዮቻቸው ማሾፍያ መሆንን ባለመፈለግ ብዙ ልጆች ማድረግ የማይፈልጉትን እንኳ እሺ ብለው ያደርጋሉ ለጓደኞቻቸው ፌዝ በማያጋልጣቸው መልክ እንዴት ጥሩ መልስ ሊመልሱ እንደሚችሉ በመወያየት ልጆቻችንን ልናስታጥቅ እንችላለን እኛ እንዲማሩ የምንፈልገውን ትምህርት እንደተረት አድርገን በታሪክ ውስጥ በማስገባት በተለይ በህጻንነት እድሜያቸው ልጆችን በትልቁ ልናስተምር እንችላለን ልጆች አደግ እያሉ ሲመጡ እስቲ የውይይት ጌዜ ይኑረን ብለን ልጆቻችንን ሰብስበን ጓደኛን በተመለከተ ከሁሉ የሚያስቸግረው ምንድነው። እነዚህ ሰዎች የሚቀርቧቸውን ልጆች ተጠቅመው ለራሳቸው የፍትወት ፍላጎት ማሟያ ሊጠቀሙባቸው ይሞክራሉ ለዚህ መከላከያ መድኅጎኒቱ ይህ ችግር እንዳለ ተረድተን ለልጆቻችንም በግልጽ ማስረዳት ነው ብዙ ልጆች ለጥቃት ምቹ የሚሆኑት ጥቃቱ ሲጀምር ለቤተሰብ ሄደው ለመንገር ስለሚፈሩ አንደሆነ በዚህ ጉዳይ ላይ ያጠኑ ሰዎች ይናገራሉ ሌላው ምክንያት የሰዎቹ ሸር ልጅን ሊያታልል ስለሚችል ነው እነዚህ እኩይ ተግባር የሚፈጽሙ ሰዎች ልጆችን ለመጠቀሚያነት የሚያመቻቹት ብዙዎቻችን አእንደምናስበው አስፈራርተው ወይ አስጨንቀው አይደለም ልጅን የሚቀርቡት ቀስ ብለው አባብለው አታለው ጓደኛ መስለው ነው በዚህም ምክንያት ልጅ የእነሱን እኩይ ተግባር አንደ ፍቅር መግለጫ ተርጉሞ በልቡ ይዞ ጸጥ ሊል ይችላል ከሕጻንነታቸው ጊዜ ጀምሮ ክልጆቻችን ጋር ስለዚህ ጉዳይ በግልጽ መወያየት አስፈላጊ ነው ትምህርት ቤት ሆነ ሰው ጥየቃ በሄድንበት ቦታ ጓደኛ ቤት ሆነ ጎረቤት ስለ እንደዚህ አይነት ነገር ሊያወራሸ የሞከረ ሰው ካለ ያለ አግባቡ ሊያቅፍሽሊያቅፍህ የሞከረ ሰው ካለ እዚህ ቦታ ሊነካካሽሊነካካህ የሞከረ ሰው ቢኖር በቶሎ ብላችሁ ለአኔ ንገሩኝ ብለን በግልጽ ማስተማር አለብን ልጆቻችን መጥተው የሚነግሩን ምንም ይሁን ምን ሳናጣጥል እናዳምጣቸው የእውነት ተጎድተው ዝም ከሚሉን በስሕተት እንኳ መጥተው ቢነግሩን ይሻላልና የሚነግሩንን ከልብ እናዳምጥ ሌላው ልናውቅ የሚንገባን ይህን ነጥብ ነው ከልጆቻችን ጋር ብቻውን እንዲሆን የምንተወው ሰው ጠንቅቀን የምናውቀው ሰው ሊሆን ይገባል። ልክ ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች የእኛ ልጆች እንዳይጎዱብን እንደምንፈልገው ሁሉ ሌላ ልጅም መጠቃቱ መገፋቱ ትክክል እንዳልሆነ መረዳት አለብን ከዛም በላይ ሌላ ልጅን ለመግፋትና ለመጉዳት አየሞከሩ ያደጉ ልጆች ለራሳቸው ሰላም የሌላቸው ሰው የሚርቃቸው ሰዎች እየሆኑ ይመጣሉ ሌላ ልጅን መጉዳት የጠንካራነት ምልክት ሳይሆን የፈሪነት ምልክት አንደ ሆነ በመግለጽ ከድንበራቸው ዐልፈው ሴላ ልጅን ለማሠቃየት አንዳይሞክሩ ለልጆቻችን እናስተምር በማጠቃሰያ ይህን ጉዳይ በተመለከተ ልጄ እየተጠቃ አይደለም ወይ ገና ህጻን ነው ብለንስለዚህ ጉዳይ ከመማር ችላ አንበል ልጆች ጥቃት የሚደርስባቸው ከአንደኛ ሁለተኛ ክፍል ጀምሮ ነው በተጨማሪ በዚ ጉዳይ ላይ አውቀት ካዳበርን ልጃችን ራሷን መክላከል እንድትማር ከወዲሁ ምን ማድረግ እንደምንችል በቂ ግንዛቤ ይኖረናል ልጆቻችን ተጎጂ መሆናቸውን እንዴት ፍንጭ ልናገኝ እአንደምንችል ልጆቻችንን እንዴት መርዳት እንደምንችል ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጡን ይህን ጉዳይ ባጠኑ ሰዎች የተጻፉ ጠቃሚ ዌብሳይቶች አሉ ስለእነዚ ድረገጾች ከስር ይመልከቱ ፅፊፖ ውዕም ወ ዕኋፅውፇፖ ማዕሰታማወቀ ከቤተሰባቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በተመለከተ ልጆቻችንን ሊመጣ ለሚችል ፈተና እናዘጋጅ በሌላ አነጋገር ወላጆች በሁሉ አዳኝ ደራሻቸው በሁሉ ነገር ፍጹም እንደሆንን የሚመስጥ ስእል ለልጆቻችን አንቀባ ያ ጉዳቱ ምንድነው። በምዕራብ አገሮች ልጆችን በደኅናው ጌዜ እውነቱን እንንገራቸው እናት አባታችሁ እንደ መሆናችን እንወዳችኋቷለን ቤተሰባችን ጥሩ ሕይወት እንዲኖረንም የተቻለንን እናደርጋለን ያ ማለት ግን እናት አባት ፍጹም ነው ማለት አይደለም እኛም እንደማንም ሰው እናጠፋለን እንሳሳታለን ብለን ከልጅነታቸው እንንገር ቤት ውስጥ ያላሰብነው ፈተና ችግር መጥቶ ልናይ እንችላለን ሌላው ቀርቶ ህመም እንኳ ሊመጣ ይችላል ይህ የሕይወት ክፍል ነው በዛ ሰአት አትደናገጡ ቤተሰብ አብረን ተባብረን ችግሩን ለመፍታት የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ብለን ልጆቻችንን በእውቀት እናስታጥቅ እንዲህ ልጆቻችንን በእውነት ከከበብናቺውበኋላ የሕይወት ፈተና መጥቶ ሲያዩ አይብረከረኩምበደህናው ጊዜ ከኛ ከሚያምኑን ወላጆቻቸው ሰምተዋልና በጤነኛ መንገድ እንዲጋፈጡት በትልቁ ያበረክታል ራሳቸውን ችለው መቆምን የተለማመዱ የተረጋጉ እንዲሆኑም ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል «ሀ ቻሄር። ልጅ ልጅን እንዴት ላሳድግ። ልጅ አስተሳሰቡንና ልጅን እንዴት ላሳድግ። ካ ልጅን እንዴት ላሳድግ። በዚህ ጊዜ ወደፊት ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ጨፎ ምዕራፍ ስምንት ተ ልጆቻችን የባህሪ ለውጥ ሲያሳዩ ልጆቻችን በፅድገት ዘመናቸው ውስጥ በተለይም በአስራዎቹ የፅድሜ ክልሎች እያሉ የአስቸጋሪነት ጸባይ ሊያሳዩ ይችላሉ ልጄ አስቸግሮኛል ስንል ለተለያየን ሰዎች የተለያየ ትርጉም ሊኖረው ይችላል አንዳንዶቻችን ልጃችን ትምህርት ላይ እየደከመብን ተቸግረን ይሆናል ወይም ከማይሆኑ ጓደኞች ጋር ገጥሞብን ይሆናል ልጄ አስቸገረኝ ስንል ምናልባት እያመሸ መምጣቱን ይሆናል ወይም እናት እና አባቱ ሲያናግሩት ያልተገባ መልስ መስጠቱን ሊሆን ይችላል ልጃችን በመጠጥና በእጽ ሱስ ውስጥ ወድቆ ይሆናል ለአንዳንዶቻችን ደግሞ ልጄ አስቸገረኝ የምንለው አለባበሱ ስለተለወጠብን ወይም በስልክ ብዙ ስለሚያወራ ሊሆን ይችላል የልጆቻችን አስቸጋሪነት ጸባይ በተለያየ መልክ የሚገለጽ ነው ለሁሉም ጥፋት አንድ አይነት መፍትሄ የለውም ይህም ሆኖ በተለያዩ የባህሪ ለውጦች ውስጥ ማስታወስ ያሉብን የጋራ ነጥቦች አሉ ልጆቻችን የአመል ለውጥ ስናይባቸውልጄ ባልጓል ልጄ ሰነፍ ሆናለች ብለን በቶሎ ከመፍረድ እንቆጠብልጆቻችን ያለባቸውን ፈተናዎች ልንረዳቸው ይገባል ጭራሽ አያጠፉም ወይም ጥፋቱ የእነሱ አይደለም ለማለት አይደለም ብዙ ጊዜ ልጆች ከመስመር ውጭ ሲወጡ ከመበላሸታቸው በስተጀርባ የተደበቀ ምክንያት ሊኖራቸው ይችላል በተለይም በምእራቡ ዓለም ልጆች ከጓደኞች ከማህበረሱና ከመገናኛ ብዙኃን ብዙ ተጽእኖ አለባቸው ለምሳሌ ልጅ በጓደኞቹ ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት አነጋገሩን አለባበሱንና ባህሪይውን መለወጥ እንዳለበት ተስምቶት የማንወደውን ነገር ሁሉ ሊያደርግ ይችላል ምንም ልጅን እንዴት ላሳድግ። አንዳንድ ልጅ ከጋጠወጥነት የተነሳ ባህሪዩ ፈጽሞ ሊበላሽ ይችላልሌላው ልጅ ደግሞ ውስጡ የሚሰማውን የስቃይ ስሜት ለመሸሸ ጥፋት ውስጥ ሊገባ ይችላል አንዷ ልጅ በግዴለሽነት ማምሸት ልትጀምር ትችላለች ሌላዋ ልጅ ደግሞ ቤት ውስጥ የምታየውንና የምትሰማውን በወላጅ መሀል ያለውን ጭቅጭቅ ለማምለጥ ብላ ውጭ ልታመሽ ትችላለች ልጃችን መስመር ስትለቅቅ ችግሩን ብቻ ሳይሆን መንስኤውን ከመዘንን ሙሉ ስአሉን ከግምት ካስገባን ሊረዱ የሚገባቸው ቦታ ልንደርስላቸው አንችላለን የልጆቻችን ስነምግባር ሲበላሽ ወላጅ የሚወስደው አቋም ውጤቱን የመወሰን አቅም አለው በሌላ አነጋገር ወላጅ ለጉዳዩ የሚሰጠው ምላሽ ልጁን ለተሻለ ሕይወት ሊያበቃው ወይም ለከፋ ሕይወት ሊዳርገው ይችላል አንድ እውነት ልብ ልንል ይገባል ወላጅ ለልጅ ያለው ፍቅርና ጥሩ ምኞት ብቻውን በቂ አይደለም እኛ ልጆቻችንን ሊጠቅማቸው የሚችል ቁም ነገር መያዛችንም በራሱ በቂ አይደለም በእኛ ዘንድ ያለውን ጥሩ ነገር ምክራችንን ድጋፋችንና እርዳታችንን ለልጆቻችን የምናስተላፍበት መንገድ ወሳኝነት ይኖረዋል በእኛ በኩል ያለውን መልካም ነገር ወደ ልጆቻችን የምናስተላልፍበት ድልድይ ከሌለን ጥሩ ምኞታችንን ብቻ ልንወሰን እንችላለን ልጅን አንዴት ላሳድግ። ምሪፉታ ሪኃወድፇፇ መፅጋሥ ስለ ልጅ አስተዳደግ ጠቃሚ ግንዛቤን መስጠት ወላጆችን ለመርዳት ልጆች ችግር ውስጥ እስኪገቡ ወይም ወላጆች ችግር እስኪያጋጥማቸው መጠበቅ የለብንም ወሳጆች በልጅ አስተዳደግ ላይ ከወዲሁ ትክክለኛውን ምርጫ እንዲመርጡ የሚረዳቸውን ነገር ካበረከትን የችግሩ ውስብስብነት በጣም ይቀንሳል ልጆቻቸውን ከልብ የሚወዱና የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ሊሰጡ የተዘጋጁ ጠቃሚ ግንዛቤ ቢያገኙ ብዙ ገንቢ ስራ መሥራትን የሚችሉ ብዙ ወላጆች አሉ ያበበ ነገር ለማፍራት እንዲችሉእነዚህን ወላጆች ትክክለኛ ግንዛቤ እንደሚያስፈልጋቸው ተረድተን ያለንን ጠቃሚ ምክር እናስተላልፍላቸው አዎንታዊ በሆነ መልክ ልጅን ለማሳደግ ምን መንገድ ቢከተሉ እንደሚጠቅም የተረዳነውን እናካፍላቸው ምሳሌ ብንሰጥ ከልጅ ጋር ትስስርን ለማዳበር ምን አእንደሚረዳ ልጅ ወደ ትልቅ ቦታ እንዲዘረጋ ትልቅ ቦታ እንዲደርስ ለመርዳት ወላጅ ምን ምን ማድረግ አንደሚችል ልጅ ራሱን እንዲችል አድርጎ ስለማሳደግ ልጅን እንዴት ላሳድግ። በምዕራብ አገሮች ከዚህ በታች ነጥቦቹን ለመቃኘት እንሞክር ልጆችን ሆነ ወጣቶችን ከችግራቸው ነጻ እንዲወጡ መርዳት የተለያየ ችግር ያጋጠማቸውን ልጆች መርዳት ልጆችን ከፍ ማድረጊያ ዋነኛ መንገድ ነው ለቤተሰብ ግንዛቤ መስጠት ልጅን መርጃ ዋነኛ መንገድ ቢሆንም በተለይ በአድሜ ተለቅ ያሉ ልጆችን የሚያጽናና የሚያበረታታና አዲስ መንገድ የሚያሳይ ግንዛቤ ልናስተላልፍላቸውና ድጋፍ ልንሰጣቸው እንችላለን በችግር ውስጥ እያለፉ ያሉ ልጆችን መርዳት ስንፈልግ ሁለት ነጥቦችን ልብ እንበል ችግር ውስጥ ያሉ ወጣቶች ማለት በውጫዊ ሁኔታ የሚጎዳቸውን ነገር እያደረጉ ያሉ ብቻ ማለት አይደለም በውጭ የተስተካከለ ህይወት እየመሩ በውስጥ ግን በተለያየ ጭንቀት ውጥረት እና ሌላም ከአአምሮ ጋር የተያያዘ ችግር ውሰጥ የሚያልፉ ብዙ ልጆች አሉ ሌላው ነጥብ ይህ ነው በጥፋት ውስጥ እያለፉ ያሉ ወጣቶችን በማስመልከት ብዙ ጊዜ ጉዳዩ በውጭ ተገልጦ ከምናየው ጥፋት ብቻ አይደለም ከውጫዊ ጥፋት ጀርባ ተደብቀው ያሉ ጥፋቱን የሚያነሳሱ መንስኤዎችም ሊኖሩ ይችላሉ ምሳሌ ብንወስድ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር የጉድለት ስሜት ጭንቀት ጓደኛን ለመምሰል ሙከራ እና የመሳሰሉ ፈተናዎች ከውስጥ ተደብቀው የውጭ ጥፋት ነጸብራቅ ሆነው ይወጣሉፅ የልጆች ወይም የወጣቶች ውጫዊ ሁኔታ ጥፋት ብቻ አንዳልሆነ ስንረዳ ። ኅ ልጅን አንዴት ላሳድግ። በማህበረሰባችን ውስጥ ልጆቻችንን አስፈላጊ ግንዛቤ ለማስገኘት የሚያስችል ነገር ቢዘጋጅ ግን ብዙ ልጆች ከአደጋ ሊጠበቁ ባገኙት አውቀታቸው ተመርተው በጎጂ ፋንታ ትክክለኛ ምርጫ ሊመርጡ ይችላሉ ለዚህም ስንል ልጆቻችንን በአስፈላጊና ተገቢ አውቀት እናስታጥቅ ባሉበት ማህበረሰብና ባህል ውስጥ ሊመጡባቸው ስለሚችሉ ግፊት ጫናዎች የጓደኛ ግፊት ስለ ትምህርት ቤት ውስጥ ችግርየተቃራኒ ጾታ ጉዳይ ስለ ሱስ ወዘተ በግልጽ እናስተምር እነዚን የመሳሰሉ ግፊቶች ሲመጡ በጤነኛ መንገድ እንዲቋቋሙ ስለሚረዷቸው ዘዴዎች በግፊቱ ሳይሸነፉ እንዴት ወደ ድል ሰፈር ሊደርሱ እንደሚችሉ ጠቃሚ ግንዛቤን እንስጥ አነዚን ልጆችን የሚረዱ ምክሮችን በተለያዩ መንገዶች ማስተላለፍ እንችላለን ሦ ይህንን መፍትፄ በጽሁፍ ማስፈር እንችላለን ልጆች የሚገኙባቸው አካባቢዎች ሄደን ተመክሯችንን ማቀበል ትምህርታዊ ሴሚናር ማዘጋጀት ሌላኛው መንገድ ነው ሃሦ ልጆቻችንን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥሩ ግንዛቤ የሚሰጥ ድረ ገጽ ማዘጋጀት በጣም የሚረዳ መንገድ ነው በእንግሊዘኛ የተጻፉ በተለያየ አድሜ ለሚገኙ ልጆች የተዘጋጁ ጥሩ ትምህርትና ምክር አዘል ድረ ገጾች አሉ ከእነዚህ ድረ ገጾች ሁሉን አንወስዳለን ለማለት ሳይሆን ጥሩ ምሪትን ልናገኝባቸው እንችላለን ሃሦ አኛ በፊት ለፊት ልናገኛቸው የማንችላቸው ብዙ ልጆች ይኖራሉ አንድ ጥሩ መንገድ ልጆች የሚመጡባቸው ቦታዎች ሌሎች መልእክታችን እንዲያስተላልፉ ማቀበል ነው። በምዕራብ አገሮች ልጆችን ይህን ማስተማር ከፈለጋችሁ ይኸውና ብለን ግንዛቤያችንን በእነሱ በኩል ማስተላለፍ እንችላለን መልአክትን ማስተላለፍን በተመለከተ አንድ ልብ ልንለው የሚገባ አስፈላጊ ነጥብ አለ ልጆችን ለመሳብ አእንዲያስችለን ከምክራችንም በላይ አቀራረባችን ትልቅ ቦታ አለው የቱንም ያህል ትልቅ እውቀት ቢኖረን አቀራረባችን ልጅን በሚሰብ መልክ ካልሆነ ግንዛቤምክራችን ልጆች ወጣቶች ልብ ሊደርስ አይችልም። በምዕራብ አገሮች አንዳይሰለቹ ተነቃቅተው በየሳምንቱ እንዲመጡ ከማበርከቱም በላይ እድሜያቸው ከፍ ሲል አሁን ማንም አያስገድደኝም ብለው ተሰላችተው አእንዳይቀሩ ያፄሄም ቢሆን ተነቃቅተው እንዲመጡ በአምነታቸው እንዲጠነክሩ ይረዳል በአዚህ ባህል ህብረተሰብ ውስጥ የሚያድጉ ልጆች ሊገጥማቸው የሚችለውን ፈተና ተረድተን ልጆች በጤነኛ መንገድ እንዲቋቋሙ የሚረዳቸውን ግንዛቤ ለአነርሱ በሚገባ መንገድ ማስተማር ብዙ ልጆችን ከብዙ አደጋ ሊጠብቅ ይችላል ከቤተሰብ ጋ ባለ ግንኙነትና ባጠቃላይ በሕይወት ውስጥ ስለሚያልፉበት ውጥረት ልጆች በግልጽ እንዲወያዩ የሚረዳ መድረክ መክፈት ሰፖርት ግሩፕ ማቋቋም ወዘተ በአንደዚህ ሁኔታ ከአውነተኛ ህይወታቸው ጋር የተያያዘ ትምህርት ለወጣቶች ማቅረባችን ጥሩ ግንዛቤ አንዲኖራቸው ከማድረጉም በላይ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳቸው ትስስር እንዲጨምር ያበረክታል ለእነርሱ ሕይወት እውነተኝነት ያለው እርዳታን ከእግዚአብሔር አንደሚያገኙ ሲረዱ ፈጣሪያቸውን የበለጠ ለመቅረብና ለማወቅ ጉጉት እያደረባቸው ይመጣል ወጣቶች ት በአስራዎቹ እድሜ ያሉ ልጆች የትምህርት እርዳታ ሊያገኙባቸው ስለሚችሉ የተለያዩ መስኮች መጠቆም ትምህርት ቤቶችን ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ ተቋማትን በተመለከተ ልጆችን የሚረዳ አስፈላጊ ምንጮችን በተመለከተ አስፈላጊ ግንዛቤ መስጠት በተለያየ መንገድ እያበቡ ያሉ ልጆችን ማበረታታት ከዚህ ጋር ተያይዞ ህዝብን በአቅም ችሎታ ስለመርዳት አስፈላጊነት ለልጆችወጣቶች ማስተማር የብዙ ልጆችን አአምሮ ሊያድስ ይችላል ረፋ ልጅን እንዴት ላሳድግ።