Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ላጓ ከመ ራሩጊኀደቱጥግሞሺሸጾኦ የመጽሔታችን ማኅበርተኛ መሆን ለምትፈልጉ ሁሉ። ለክሀገር የዓመቱን ብር ለአዲስ አበባ ብር በአድራሻችን በአቶ ዮሐንስ አፈወርቅ ስም ብት ልኩ እያንዳንዱን እትም በአድራሻችሁ የምታገኙ መሆኑን ስንገልጽ በመንፈሳዊ አክብሮት ነው። ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር የቱን ያህል የፈጠረውን ፍጥረት ቢወደው ነው። ይህን እኔው ራሴ በገዛ ጆሮዬ የሰማሁት ነው። እዚያ በቆየሁበት ወቅት ካነጋገርኳቸው ሰዎች አንዱ ዕድሜው በግምት በና በ መካከል ያለ አንድ ወጣት ነው። ነዋሪነቱ በቦረዳ ከተማ የታወቁ አንድ ሰው ሞቱ። በቦረዳ ሚካኤል ብዙ ሰው ተሰበሰበ። እየሄድኩ ስመለስ በሦስተኛው ገንዘብ ሚኒስቴር የሚሠራ ታደሰ የሚባል ሰው ሁኔታዬ ስለገባው ምንድን ነው ችግርህ ብሎ ጠየቀኝ። ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ በቦረዳ ዋሻ አካባቢ የተቻለውን አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው። ወዲያውም ዓይኔ በራ ሁሉንም ነገር አጣርቼ ላይ ቻልኩ። በዚህም አንዳንድ አስደናቂ ነገሮችን ላይ ችያለሁ። የወሮ ካሰች ላቀው እይታ ደግሞ አስደናቂ ነው «የአየሁት አስደናቂ ነገር አሁንም ቢሆን በእዝነ ልቦናዬ እንደተቀረጸ ነው። እውነቱን ለመናገር በቦታው የሚታዩትን ብርሃናት ያየሁት የመጣሁ ጊዜ ነው። ዳሩ ግን በ ዓም ያየሁት ተአምር ግን ለታሪክ ነው። በብርሃኑ ውስጥ ሁለት ሰዎች ታዩኝ። ብዙ ሐሰተኞች ክርስቶሳውያን ወደ ዓለም መግባታቸውንና ብዙዎችን ለማሳት ምትሐታዊ ተአምራት እንደሚያደርጉም በቅዱስ ወንጌል ላይ የሰፈረ ነው። ስለሆነም ገቢረ ተአምራት ወመንክራት በሚደረግበት ጊዜ በአንክሮ ማጤንና በሃይማኖታዊ ሚዛን መመዘን ግንባር ቀደም ትኩረት የሚሰጠው ሆኖ ይገኛል። እንግዲህ የሚከሰቱትን ክስተቶች በጽሞናና በአንክሮ ማስተዋሉ የብልህ ክርስቲያን ሥራ ነው። ይኸውም የቦታውን ቅድስና ነው። የብዙኀኑን ትኩረት የሳበው ይህ ሥፍራ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ከቅዱሳን መካናት አንዱ መሆኑን ቦታው የደረሰ ሁሉ የሚያሰማው የምሥክርነት ቃል ነው። ከገሃዱ ዓለም ውጭ በሆኑ እንግዳ ክስተቶች የታጠረ አካባቢ ነው። ከብዙዎች ምሥክርነት እንደተረጋገጠው ቅዱሳን ቅዳሴ የሚያሰሙበት በሥውራን ኃይላት ማኅሌት የሚቆምበት ሥፍራ ነው። ብርሃናውያን አካላቱ አገላለጣቸው ከሰው ሰው ይለያል። ይህን ታላቅ ቅዱስ ቦታ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሊንከባከበውና ሊጠብቀው የሚገባ ሲሆን የኦተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ደግሞ በዋሻው ውስጥ ያለው ጽላት ወጥቶ የሚገባበትን ቤክን ማሠራት መንፈሳዊ ግዴታችን ነው። ጸናጽል ሲንሺጂ ማኅሌት ሲሰማ ሸር መሸ ስ ሕይወት ዘርቶ ኢር ይመ ዕጣን ሲጤስ ሃሌ ሲባል በጣፈጠው የእግዚአብሔር ቃል ይጣፍጣል በሚሰሙት ይወደዳል ደንዳናን ልብ ያሸንፋል ሰይጣናትን ድል ይነሳል እንግዲህ ስለዚህ ቃል።
አቶ ዮሐንስ አፈወርቅ ሐመር መጽሔት ዝግጅት የመሣቁ አዲስ አበባ ወማኅበረ ቅዱሳን ዝዝቫናበኽ የመጀመሪያ ዓመት ቁጥር ሚያዝያ ዓም በን የማኅበሩ መልእክት ደብዳቤዎቻችሁ የጥያቄ መልስ ትምህርተ ሃይማኖት ሰው የመሆን ምሥጢር ኑ እርሱ ነው እሱ። ለሰው ልጆች ያለው ፍቅር የቱን ያህል ጥልቅ መሆኑንና የባሕርይ አምላክ የሆነው እርሱ ክርስቶስ ሰው ከመሆኑ አንስቶ ለቤዛነት በመስቀል ላይ እስከፈጸመው መሥዋዕትነት ድረስ የሆነውን በአንክሮ ስንመረምርና ዓለም ያለችበትን የሕይወት አዝማሚያ ደግሞ ስናጤን አንድ የሚያስገርምና የሚያላዝን ነገር በህሊናችን መከሰቱ የማይቀር ነው። ማኅበሩ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሐመሪቷ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆኖ «ሸክማችሁ የከበደ ወደ እኔ ኑ። ዛሬም አንድ እግዚአብሔር ሕይወትን የሚያድነው በአንዲት ሐመርቤተክርስቲያን ነው። በቤተ ክርስቲያናችን ታቦት ሲወጣ ቤተ ክርስቲያኑን የሚዞረው ሦስት ጊዜ ነው ችግር ካለ አንድ ጊዜ ብቻ ዙሮ መግባት ይችላል። ለዚህም በቁጥር አንድ መጽሔት ላይ እንደተገለጠው አዎ የኛ የክርስቲያኖች ልቡና በክርስቶስ ደም ታቦት ጽላት ቤተ መቅደስ መሆኑን እናምናለን። ያም ነ ይህ በሐዲስ ኪዳን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቀው ሁለተኛ ተወልደው የእግዚአብሔር ልጆች እንዲሆኑ ሥልጣን የተሰጣቸው ክርስቲያኖች ከፀሐይ መውጫ እሰከ መግቢያዋ ድረስ እንደሚበዙና በአዲስ ኪዳን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ንጹሐን ዕጣን ንጹሑን ቁርባን ከኢየሩ ሳሌም ውጭ በየስፍራው ለእግዚአብሔር ማቅረብ እንደሚችሉ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል። ዛሬም ለሥጋና ለደሙ የክብር ዙፋን የሆነውን ቅዱስ ስሙም የተጻፈበትን ቅዱስ ታቦት በምናወጣበት ጊዜ በደሙ የባረከን መድኅነ ዓለም ክርስቶስ አሁንም የሥጋውና የደሙ ዙፋን በሆነው በታቦቱ ረቂቅ ኃይሉን በማስተላለፍ በረከቱን ያበዛልናል ብለን በማመን ነው። ቀ ከከሸሸዘዚየህደዚየህበበዘሀይቋየጀበጽሸጀዚደዚቹዌዘደዚዌዘደቪህበደሸህወጽኛህቨጽ ከሆ ዘደ ሸጅ ጽደ የወደ ዘደ ዘዘ ዘደዘ ሀ ዘደ ሐመር ሚያዝያ ዓም ወማኅበረ ቅዱሳን ዝበ በዘየበበየጀበበዚሆበደዚሀበበሸዌበበቪኀሸጻህዞለደዘዘበጽህህ በደ ዝዛገኻቫናር ተሪ ን ገገ ቸቸ በምሥጢረ ሥላሴ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብለን ከአመንባቸው ከሦስቱ አካላት ቅድመ ዓለም ከአብ ያለ እናት የተወለደው ወልድ በተለየ አካሉ በቃልነቱ ከዊን ከእመቤታችን ከቅድ ስት ድንግል ማርያም ሥጋን ነሥቶ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ኾነ ብለን እናምናለን። ይህንንም ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ በታላቅ አድናቆት ሲገልጽ «ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኛ ያደረገልንን አስቡ እግዚአ ብሔርነት የሌለው ኾኖ እግዚአብሔር የሆነ አይደለም የሌለውንስ አርአያ ገብርን ነሣ እንጂ ራሱን ዝቅ አድርጐ ሰው ኾነ እንጂ የሰውነት ሥራን ሠራ አዘነ አለቀሰ ተራበ ተጠማ እስከሞት ድረስ ደረሰ እሺ በጄ አለ። በማለት ሰው የሆነው አምላክ ወልደ አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን ይነግረናል። ቅዱስ ጳውሎስ እንግዲህ ። በማለት እያንዳንዳችንን ከሰይጣን ባርነት ነፃ ያወጣንና ቤተ ክርስቲያንን በደሙ የዋጃትን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እግዚአብሔር ብሎ ቅዱስ ሉቃስ ጠርቶታል። እንግዲህ ያለና የነበረ ለወደፊትም የሚኖር እግዚአብሔር ብቻ መሆኑን መጽሐፍ ቅዱስን አንብቤአለሁ የሚል ሁሉ የማይክ ደውና የማያስተባብለው እውነታ ሲሆን ከሦስቱ አካላት አንዱ አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሆኑ «አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል» በማለቱ ይታወ ቃል። እንግዲህ ክርስቶስ አምላክና ሐመር ሚያዝያ ዓም ወማኅበረ ቅዱሳን መድኀኒት ከሆነ እግዚአብሔር መሆኑ ግልጽ ነው። የተላከው የሠራዊት ጌታ እግዚአ ብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ለመሆኑ ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለም። ስለዚህ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ ከንጽ ሕት ቅድስት ድንግል ማርያም በሥጋ የተወለደው ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንና። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስቀድሞ ለሙሴ «ያለና የሚኖር እኔ ነኝ» ብሎ የነገረው ታላ አምላክ እግዚአብሔር ለመሆኑ በዮሐንስ ራእይ «ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ አልፋና ዖሚጋ እኔ ነኝ ይላል። ምክንያቱም ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሦስቱ አካላት አንዱ ነውና። የዓለም መድኃኒት ሥጋዌ ረቂቅ ነው ምሥጢሩ ቃል ከሥጋ መጣመሩ ያለመለወጥ ሰው መሆኑ ያለመቀላቀል ማደሩ በፍቃዱ በግብሩ አንድ ሆኖ መዋቀሩ በተዋሕዶ መኖሩ ሰው አምላክ ሆኖ መክበሩ። አስደናቂ ነገር ነው በማለት ይህ ምልክት ሆኖላቸው በአንድ ቀን ሦስት ሺህ ሰዎች ሲጠመቁ በኢየሩሳሌም ያሉ አይሁድ ግን ከዕብራይስጥ በቀር ሌላ ቋንቋ ባለመቻላቸውና ሐዋርያት የሚናገሩትን ልዩ ልዩ ቋንቋ ሐመር ሚያዝያ ዓም ወማኅበረ ቅዱሳን መህህጠደህ ህበ ሀበበዘህበበበህዘጠዘሀበበዘዚዘበዘኀሀዘጽሸጀሸብዘህጠበዘሆዘደዚሸቓበበሸህበበዩሀበደሸወ በደሀ ዳ ሸህ በወሸወጠበብየዩጠበጅዘጠህወበበህበደሸህ በዳ ዘጽሸጩቨደ ዘ በ ለሸህጠደሸዘበበዘህበብዘሸሀበደዘዘበብበዘዘዩ መር መመ ለኸቫና ትምህርተ ሃይማኖት ባለመስማታቸው ሐዋርያትን ጉሽ የወይን ጠጅ ጠጥተው ሰክረው ነው የሚለፈልፉት አሉ። የፍዳ ዘመን የኩነኔ ዘመን የኃጢአትና የሞት ዘመን በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ደም አክትመዋልና ደግሞም በአዳም በደል ምክንያት ሞትና ኃጢአት የሰው ልጆችን እንደገዙ እንደማይቀሩና መድኅን ክርስቶስ አንድ ቀን በደሙ መፍሰስ እንደሚ ያስወግዳቸው ተስፋ ስለነበረና ይህም ተስፋ ብዙ ዘመናትን አስቆጥሮ ስለተፈጸመ በክርስቶስ ደም ዲያብ ሎስና የእሱ የግብር ልጆች ሞትና ኃጢአት ድል የሆኑበትን መንፈስ ቅዱስ ወርዶ በዓለም የብርሃን ሥራውን የጀመረበትን ሰሞን ። በዚህ የእግዚአብሔር ቃል መሠረት አምላካ ችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ ወደዚህ ዓለም የመጣበትና የተገለጠ በት ዘመን የዓለም የመጨረሻ ዘመን ነው ማለት አይደለም። ሰሙ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል «በዚያ ቀን ብዙዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ ትንቢት አልተ ናገርንምን። ቅዱስ ጳውሎስም በነበረበት ዘመን የነበረው ልሳን ሰው የሚናገ ረው ሰው የሚሰማው የሚተረጐም ነው። በኋላ ግን ፈጣሪአችን እግዚአ ብሔር አስቀድሞ የገባውን ቃል በማሰብ ከቅድስት ድንግል ማርያም በነሣው ሥጋ ሰው ሆኖ ሰዎች ያጣነ ውን ሰላም አግኝተናል። አገረ ገዥው ጺላጦስ «እኔ ከዚህ ጻድቅ ሰው ደም ንጹሕ ነኝ» ብሎ እጁን ከታጠበ በኋላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ገርፎ ለካህናት አለቆችና ለሽማግሎች አሳልፎ ሰጥ ቶት ነበር። መ ሰትየ ሐሞት የጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመል ዕልተ መስቀል ሳለ ተጠማሁ ባለ ጊዜ መራራ ሐሞት መጠጣቱን የሚገልጥ ነው። ጨለማን ለብሶ ጨለማን ተንተርሶ ይኖር የነበረውን ሰው መልሶ ብርሃን ያለብሰው ዘንድ የብርሃናት ጌታ የጸጋ ሁሉ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ተገፈፈ ተራቆተ። ድሀ ያይደለ ጌታ ፍጡር ያይደለ የፈጠረውን ሥጋ ገንዘብ ያደረገ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ብሎ ተናቀ። በእርሱ ይህ «ሆሣዕና በአርያም» የሚ ለው ቃል ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአህያ ወርንጫ ላይ ተቀምጦ ከደብረዘይት ተራራ አካባቢ ወደ ኢየሩሳሌምከተማ በክብር ሲገባ የተነገረ ነው። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰው መሆን ዋነኛ ዓላማው የሰውን ልጅ ከጠፋበት ፈልጎ ወደቀደመው ክብሩ የገነት የክብር ባለቤትነቱ ሊመልሰው ቢሆንም የሰው ልጅ ግን እጁን ዘርግቶ አልተቀበለውም። ዛሬ ግን ክርስቶስ አሥራ ሦስቱን ሕማማተ መስቀል በትዕግሥት ወደደብረ ዘይት ቁልቁለት በቀረቡ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ደስ እያላቸው በታላቅ ድምፅ «በጌታ ስም የሚመጣ ንጉሥ የተባረከ ነው በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር» እያሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ነበር። እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማስታረቁን ነገር በመስቀል ላይ በዚህ ዓይነት መልኩ ፈጸመ። አንድ ቀን ወገብርኤል ወደ ሌላ ቦታ በሔዱ ጊዜ የእኔ ልጅ አሉላ ፅጣን ሊያጥን ወደ ዋሻው ገባ። እንደተባለው በቦረዳ ከተማ የታወቁ አንድ ሰው ሞቱ። በዋሻው ውስጥ ምንም ሰው የለም። ጀቋ የሬ በደሮ «ደድ ሸጻ ሸቹጡጤከሸ « ደ በጸሸቹ በደ በፎ ሸህ ዘደ ህሸ ህህ ህጠቋ የኛ በደ ከ ጽቂዘሎሸ በዳኛ ዞቨ በሸ በሉሸህዘ በጽሮ በደ ሸህ ለዝ ሀደ ዘ በጽ ዐ ወማኅበረ ቅዱሳን ሐመሮ ሚያዝያ ዓም ለኸቫና «የእኔ ጌታ ለእኔ ለምስኪን ኃጢአተኛ ይህን ድንቅ የሥላሴ ጽላት ኣለበት የሚባለው ዋሻ ተአምር አሳየኝች » አቶ ዓለማየሁ አላሆ በቦረዳ ጠበል የተፈወሱት አቶ ምንዳዬ ወልደየስ በሥራ ላይ ያለው አዲሱ የቦረዳ ቤተ ክርስቲያን ወማኅበረ ቅዱሳን ጪ አዲሱን የቦረዳ ቤተ ክርስቲያን ለመርዳት የምትሹ በሚከተለው አድራሻ ትብብራችሁን አድርጉልን ልቦረዳ ቤተ ክርስቲያን አስሪ ኮሚቴ የባንክ ሒሳብ ጥር አርባ ምንጭ ሔፌ ለኸቫና የጌታ ቃል በመላእክት ዝማሬአቸው በሰማያት በምድርም የካህናት።