Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ዐርሕበዕከዕርርን ርቦ ምስጢረ ሥጋዌ የአምላክ ሰው የመሆን ምስጢር ማለት ነው። ምክንያቱም በባሕርይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ሳይለይ በምልአት ሳለ ሥጋ መሆኑ አንደምን ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ኢየሱስ ክርስቶስ የአብ የባሕርይ ልጅ ነው። የንስጥሮስ ትም ህርት በአጭር ሲገለጽ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት አካል ሁለት ባህርይ ነው የማርያም ልጅ ሌላ የአብ ልጅ ሌላ ነው ይላል። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባሕርይ ነው። ዮሐንስ ወንጌል አንድ ልጅ አንድ ክብር አንድ ገጽ አንድ ሥራ አየን ብሎ አያስተማረ። በተዋህዶ አንድ ለሆነ ትስብአት አንድ ልጅ አንድ ገጽ አንድ ክብር አየሁ ብሎ መስከረ። ከስማይ የወረደው ቃል ብቻውን ነው ግና በባሕርይ ተዋሕዶ ሳይቀላቀል ሳይ ደባለቅ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሆነ አንላለን። የኢየሱስ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን በመጽሐፍ ቅዱስ ኛ ዮሒ መልእክት «ከመጀመሪያ ጀምሮ ነበር ያለው ማንን ነው ቀዳማዊ ቃል መለኮት አይደል በሥጋ ዐይን አንዴት ይታያል አጅስ አንዴት ትዳስስዋለች ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ ባሕርይ ካ ልሆነ በቀር ቅድመ ዓለም የነበረውን መለኮት አንዴት አየነው ዳስስነው አስ የሚታይ የሚዳስስ ግዙፍ የሆነ አንጂ ረቂቅ የሆነ አንዴት ይታያል አንዴትስ ይዳስሳል ቃል ከሥጋ ጋር በተዋሕዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ። ተይዞ የተጠየቀው የሥጋ ባሕርይ ብቻ ነው ቢሉ የአግዚአሔር የባሕርይ ልጁ አኔ ነኝ ብሎ አንዴት በሐስት ይመስክራል አንደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አምነት በተዋህዶ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ በ ቀር የዚህን ምስጢር ማንም በትክክሉ ሊመልስ አይችልም። አንግዲህ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ካልሆነ በቀር ቅድመ ዓለም የነበረና ሞቶ የተነሣ መሀኑን ባ ልገለጸ ነበር። ታዲያ የማርያም ልጅ ሌላ የአብ ልጅ ሌላ ነው የሚል ትምህርት ከየት መጣ ሐ ዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ኣለህ ፎከገበዕበከ በማድረግ ነው ወልደ አብ ወልደ ማርያም በተዋሕዶ ልደት ከበረ ከሁለት አካል አንድ አካል ከሁለት ባሕርይ አንድ ባህርይ ሆነ የምትለው። ትስብአት በተዋህዶ ከቃል ጋር አንድ ባህርይ ካልሆነ አንዴት ይህ ሁሉ ልዕልና ለመለኮ ት ብቻ የሚቀርብ ምስጋና ቀረበለት አስከ አሁን የዘረዘርናቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የክርስቶስን አንድ አካል አንድ ባሕርይ መሆን የሚያረጋግጡ ናቸው። አንግዲህ ክርስቶስ ፍጹር ከሆነና አግዚአብሔር ካልሆነ አንዴት አምላክ መድኃኒት ሊባል ቻስ አግዚአብሔር ከሆሴዕ «አኔ ብቻ አምላክና መድኃኒት ነኝ» ብሏል የባሕርይ አምላክ አርሱ ብቻ ነው ና። አንግዲህ ያረገው አብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶሰ አንጂ ታዲያ አግዚአብሔር ካልሆነ ዳዊት አግዚአብሔር ብሎ ለምን ጠራው። ምክንያቱም በባሕርይ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ናቸው። ከመለኮት ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ ከመሆኑ በፊት ያለውን ሲናገ ር ነው አንጂ። «ነገር ግን አርሱ በ ዚህ ክርስቶስ በአውነት ሰው አንደሆነ አስረዳ ዳግመኛም በተነሳ ጊዜ ከዚህ ከአዳም ባሕርይ ስው መ ሆኑን አስረዳ ፈጽሞ ከአርሱ ወደ አልተለየው ወደ አብም ከማረጉ አስቀድሞ ለደቀ መዛሙርቱ አምላ ኬ አምላካችሁ አስለ ይህን በስሙ ጊዜ ይህን የተናገረ ሥጋ ብቻ አንዳይመስላቸው ስው የሆነ አርሱ አ ግዚአብሔር ቃል አስቀድሞ አባቴ ብሎ ከዚህ በኋላ አምለኬ አለ አንጂ አኔስው የሆንኩ አምላክ ነኝ ና አኔም አንድ ነኝና ይህንንም ያንንም አኔ አላለሁ ይላል»። «ክርስቶስ በሥጋ መጣ አርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለ ዘላለም የተባረከ አምላክ ነው አሜን» ሮሜ ኣለህ ፎከገበዕበከ ማጠቃለያ ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ነው።