Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ፈይማሰዎቻ መሰጦ ጳያነገያቻ ነው።ፖ ታሷፈራሮ ዕም ጓኋምሳጸዳፅያሥያ ረቋ ታታፖም ሀ ድ ዕመድሪታ ፅፊሦ ያቀጥራቻምፇ ዕሮ ዳናውዎኃ ጨሔፎ ኬኬ ኬሌ ሌሌሌ ሌሌ ም ም መመመ ሚን ኙ ስትሬሳ ጣልያን ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ ከልቡ ቆርጦ የተነሳው ማርዱክ ራ ሉሲፈር ሚክ የሚደፋ አስተዋፅኦ ለማበርከት ዓዓ ከሀሳቡ የመለሰው እንኳን ደ መጣችሁ የሚለው የካቴድራሉ አስተዳዳሪ ቄስ ኤርዊን ግርሃም ደድዖፅ ነው። አብዛኛዎቹ እንግዶች ዓሰም በተደበቀው አፀያፊ ሰብእናቸው የሚያውቃቸው አይደሉም የእንግሊዝደች እና ቤልጂየም ንጉሣውያን ቤተሰቦች ከመጀመሪ» ረድፍ ላይ ተቀምጠዋል ከእነሱ ኋላ ሊቀጳጳስ ፍራንሲስ በሚለው የሀሰት ስሙ የሜታወቀው ማርክ በርጎግሊዩ አለ። ራፊር ጋርዶ የዖ ዙ ናቸው የካቴድራሉ መብራት ድርግ አለ።
ፖ ታሷፈራሮ ዕም ጓኋምሳጸዳፅያሥያ ረቋ ታታፖም ሀ ድ ዕመድሪታ ፅፊሦ ያቀጥራቻምፇ ዕሮ ዳናውዎኃ ጨሔፎ ኬኬ ኬሌ ሌሌሌ ሌሌ ም ም ም ም መመመ ሚን ኙ ስትሬሳ ጣልያን ኢትዮጵያን በቁጥጥሩ ስር ለማድረግ ከልቡ ቆርጦ የተነሳው ማርዱክ ራ ሉሲፈር ቀኝ እጅ የሆነው ማርዮ ኖኤል ፕሪስኮት ጀሌዎቹን የእንቁላል ቅርዕ ባለው ብርዛፃናማ አዳራሽ ሰብስቦ ንግግር እያደረገ ነው የታላላቅ ሀገራት መሪዎች የዝነኛ ሚዲያ ተቋማት ባለቤቶች ስመጥር የፖለቲካ ሰዎች እውቅ የዛይማኖት መሪዎች የፋይናንሱን ዓለም የተቆጣጠሩ ባለሀብቶች የምስጢር ማህበራት ተወካዮች እና አቻዎቻቸው አዳራሹን አጨናንቀውታል በጽሞና እያዳመጡት ነው እውነት እውነት እላችቷለሁ ይህ ቃል የእውነተኛውና የሦስተኛው ነብይ የማርዮ ኖኤል ፕሪስኮት ነው የድል አምላክ የሆነውን የጌታዬን የሱፕሪም ሳሜክ ማርዱክ ራ ሉሲፈር እውነተኛ ዓለም አስመልክቼ በፊታችሁ ንግግር ላደርግ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል መጪው ዓለም የአንድ ዓለም ስርዓትና ሕግ ተግባራዊ የሚሆንበት የኃያላን ኃያል የጌቶች ጌታ የሆነው ማርዱክ ራ በዙፋኑ ላይ ሆኖ መንግስቱን የሚያስተዳድርበት ፍጡራንን የሚገዛበት አዲስ ዓለም ነው በዚህ አዲስ ዓለም አንድ ፃይማኖት አንድ አምላክ አንድ የመገበያያ ገንዘብ አንድ ቋንቋ ብቸ ይኖራል ያ ዛይማኖት የጌታዩና የጌታችሁ ፃይማኖት የሆነው ሰይጣናዊ የዓለም አስተዳደር ነው የመገበያያው ገንዘብ በዓለም ህዝብ ሰውነት ውስጥ በማይክር ቺፕስ አማካይነት የምንቀብረው የኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ ሲሆን ቋንቋው ደግሞ ጌታዬ ሉሱሲፈርና ተገዥው የሆነው ህዝብ የሚግባሳሰት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ነው እቅዱን ተግባራዊ ለማድረግ እንግዳ የሆነውን የአዲስ ዘመን እንቅስቃሴ በወደፊት የጋራ ቋንቋችን ገለፃ በከፀ ጩፀበ ከፀ ለ ሼሳዕህፀጠፀበህ መጀመራችንን ታውቃላችሁ የሁላችሁም ተሳትፎ ወሳኝ ነው የላሳሜክ ማርዱክ ራ ሉሲፈርን አምላክነት የምትገዙት ህዝብ እንዲቀበል ቅስቀሳ ማድረግ ይጠበቅባችቷል እልህ አስጨራሽ እንደሚሆን አይጠፋኝም ሆኖም ጌታዬና ጌታችሁ ማርዱክ ራ ሉሲፈር የሰጣችሁን ሀብትና ስልጣን ከተጠቀማችሁበት ከግባችሁ መድረሳችሁ አይቀርም የከዚህ ቀደሞቹ የህዝብ ሃይማኖቶች ጠፍተው ሰይጣናዊ አስተዳደር እንዲሰፍን መስዋዕትነት ክፈሉ በበርካታ ሀገራት እየተሳካልን ነው በምዕራባውያኑ ዘንድ ሰይጣናዊ የአምልኮ ስፍራዎችን መመልክት እየተለመደ መጥቷል ህፃናት ለማርዱክ ራ ሉሲፈር እየተገበሩ ነው። ጥንቆላና አስማትን አስፋፉ ከተደራጀ ማህበረሰብ ባህል ያፈነገጠ የወሲብ አብዮት አቀጣጥሉ ግሰምቿ ተቃራኒዎቻችን እግዚአብሔር ብለው የሚጠሩት አምላካቸው ከፈጠረላት መልካም ተፈጥሮአዊ ባህሪዋ አውጥታችሁ በሰይጣናዊ ነውጥ አጎሳቁሏጎ እውነት እላችኋለሁ ይህን ካደረጋችሁ ሱፕሪም ሳሜክ ማርዱክ ራ ሉሲፈር ወደዙፋነ በሚመጣበት ጊዜ ውለታችሁን በማይተመን ዋጋ ይከፍላል ተሰብሳቢዎቹ ፈቃደኝነታቸውን በጋለ ጭብጨባ ገለፁ ጭብጨባው ዘለግ ላለ ጊዜ መቀጠሉን የተገነዘበው ማርዮ ፕሪስኮት እጁን ከፍ አድርጎ ካስቆመ በኋላ ንግግሩን ቀጠለ በማርዱክ ራ ሉሲፈር ስም አመሰግናለሁ ለማስታወስ እና ትኩረት እንድትለጡት ለማለት እንጂ የሉሲፈርን አዲስ ዓለም ለማምጣት እየተጋችሁ መሆኑ ጠፍቶኝ አይደለም። ጌታችንን የደፈረች ይህች ሴት ማነችትን ማርዮ ፕሪስኮት መልስ ሰጠ ሶስና አለማየሁ የምትባል ኢትዮጵያዊት ነት የጸሐፊዋን ስምና ኢትዮጵያ የሚለውን መጠሪያ ከሰሙት ተሰብሳቢ ጥወልወል አደረጋቸው ያለምክንያት ሀገር የወጣች ከሀዲዎቹ የሰይጣን ልጆች ን እሳት ተሻግሮ ወደቅድስቲቱ ለመግባት መሞከር የፈተናዎች ሁሉ ፈተና እንደሚሆን ሁኔታው በእጅጉ ካሳሰባቸው ተሰብሳቢዎች መዛል የሞንቴ ካርሎ ምስጢር ማህበር ዋነኛ ተዋናይ የሆነው ሉቺዮ ጂሊ ኮልቨንባች እጁን አውጥቶ እንዲናገር ሲፈቀድለት የድምዕ ማጉያውን ወደአፉ አስጠጋ ፈፅሞ ለማመን የሚያዳግት ነገር እየሰማን ነው የጌታችንን የማርዱክ ራ እቅድ የሚያከሽፍ ዘዴ ተዕፎ እስኪጠናቀቅ አንቀላፍተናል የምን ማንቀላፋት ሞተናል እንጂ የዚህችን ልጅ የቀድሞ መፅሐፍ የማንበብ እድል ገጥሞናል አካፄዲ እጅግ አደገኛ ነው ክፋቱ ከእሳት ሀገር መገኘቷ ውሳኔ ላይ ካልደረስን አትጠራጠሩ ዓለም የሚፈራቸው ታላላቅ ሀገራት እና መንግስታት ያልተቀዳጁትን ድል መቀዳጀቷ አይቀርም ህዝብን አሳምና በተለይ የሀገሯራን ዜጎች ከጎኗ አሠልፋ ዓመዕ ማስነሳቷ ሳይታለም የተፈታ ነው የድፃ ሀገር ውልድ ስለሆነች አንናቃት ዓላማችንን ማሳካት የተሳነን እሷ ሀገር ውስጥ ነው ይህንን ፈተና በድል ሳንወጣ ጭራሽ አሳላቢ የሆነ ሌላ ፈተና ይዛ ብቅ አለች የጌታችንን እቅድ የሚያከሽፍ ዘዴ በመፅሐፍ። እዚህ ጋር ሰዎች ሲምታታባቸው አስተውላለሁ አሜሪካ የሚለው ስም ሲነሳ በቀጥታ የሚያገናኙት ከእኛ የሰይጣናዊው ዓለም መሪ ተዋናዮች ጋር ነው በእርግጥ አሜሪካ አባሎቻችን በሆኑ መሪዎቿ አማካይነት ያበረከተችው አስተዋጽኦ ይኖናራል ያም ሆኖ ህልውናዋ ከእኛ ህልውና አንፃር ሲታይ ኢምንት በመሆኑ ህዝቦቿ በእኛ መስመር እስካልተሰለፉ ለእሷም የማንመለስ መሆናችንን ዓለም ሊያውቀው ይገባል አሜሪካ ትጥፋ ስንል መሪዎቿ የሚተባበሩን ታማኝነታቸው ከሀገራቸው ይልቅ ለእኛ ማለቴ ለማርዱክ ራ ሉሲፈር እና ለተከታዮቹ በመሆኑ ነው ወደ ነጥቤ ስመለስ አሜሪካን በአንድ ዓለም አስተዳደር ስር ለማድረግ በተሳተፍኩበት ዘመቻ ያልገጠመኝ ፈተና ነው ኢትዮጵያ ከምትባል ድሀ ሀገር እየገጠመኝ ያለው ሳምንታዊ መመረየ ለመቀበልና ኢትዮጵያ ውስጥ አላማችንን ለማሳካት ስለሜያስችለን ሁኔታ ለመወያየት ለሁለት ዓመታት በየሳምንቱ አርብ ያውም ሳላስተጓጉል ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ የቫቲካን ሊቀጳጳስ ዘንድ ተመላልሻለሁ። ፈፅሞ ሊሳካልን አልቻለም ይህ በእንዲህ እያለ ነው እንግዲህ ይህች አዲስ ክስተት ጋሬጣ እየሆነችብን የመጣችው ሉቺዮ ጂሊ ኮልቨንባች ሶስናን አዲስ ክስተት እያለ ነው የሚጠራት በጦስ ሟርት እና ጥንቆላ ለሚያምነው ሰይጣናዊ መሪ ሶስና ራስ የምታዞር አዲስ በሽታ ነች ይህን ኃይሏን ያገኘችው ከየትም ሳይሆን አጥብቃ ከምታምነው ፈጣሪ እንደሆነ ያውቃል ለዚህም ነው እየፈራት የሚጠላት እሱና መሰሎቹ እንኳን እንደኢትዮጵያ ያለች ድሃ ሀገር ትቅርና በቴክኖሎጂ የተራቀቁ በሀብት ክምችታቸው የመጠቁ ሀገራትን በቁጥጥራቸው ስር ማድረግ እንደማይሳናቸው በተግባር አረጋግጠዋል በቴክኖሎጂ የተራቀቁቆ በሀብት ክምችታቸው የመጠቁ ሀገራት በቁጥጥራቸው ስር ቢውሉም ኤትዮጵያ ግንአዎን ዕነ እምነቷ ነፃ አውጥቷታል ይህን ጽኑ እምነት ለመናድ ነው ትግላቸው እንዳይንዱት ሶስና ይሏት ጉድ የምስኪን ሀገር አዲስ ክስተት እቅዳቸው የሜከሽፍበትን ዘዴ የሜያጋልጥ የማርዱክ ራ ሉሲፈርን ፍላጎት እንደጤዛ የሜያረግፍ እንደጉም የሚያበን አዲስ መፅሐፍአንዘፈዘፈው ጥርሶቹን እያንቀጫቀጨ ንግግሩን ቀጠለ ይህች ራስ የምታዞር ሴት ከሀዲዎቹ የሰይጣን ልጆች በሚለው የመጀመሪያ መዕሐፏ ከሁላችሁም በላይ መሳቂያ መሳለቂያ ያደረገችኝ እኔን ነው መረጃውን ማን እንዳቀበላት ሉሲፈር ይወቅ። አብረውኝ የነበሩ የሀገሬ ልጆች ፀአዳ ለብሰው ስለዋሹ ስጋቸውን አስብተው መንፈሳቸውን ስላኮሰሱ በሀገራቸው ላይ ከተሸረበው ሴራ ይልቅ የባዕዳኑ ገንዘብ እና ትዕዛዝ ስለበለጠባቸው በጤነኞች መዝገብ ላይ ሰፍረዋል በምሁራን ዶሴ ላይ በክብር ተመዝግበዋል እውነት እልዎታለሁ አባ ከእነሱ አይነት ክብር እብድ የሚለው ስያሜ ይሻለኛል ለማችሁኝ አልሰማችሁኝ በጩኸቴ እቀጥላለሁ ሰው ባይሰማኝ አንድ ቀን አምላክ ይሰማኛል በንጹህ ልብ ለሚጠሩት ቅርብ እንደሆነ አምናለሁ ደግሞስ ማን ያውቃል። ሰይጣንን የሚከተል ትውልድ እንዲበዛ እየተሰራ ነው ሀገራት ትኩረት ተደርገዋል መሠወ ከወ መመውው መመመ መ መመመ መመ ፍወ በ በ መጭ ት ትን መመሙ ው መሠ መመመ መሙ መሥ በተለይ በእምነታቸው ጽኑ የሆኑ ለእግዚአብሔር የታመኑ ሀገራኒ ከእነዚህ ሀገራት መሃል ግንባር ቀደሟ በምስራቅ አፍሪካ ቀንዴ የምትገኝ ድዛ ሀገር እንደሆነች ልጠቁማችሁ እፈልጋለለሁ ደ የሦስና ልብ ከወትሮው በተለየ መልኩ መምታት ጀመረ ካርሉ ዛ ለሦስና ልብ ምት ግድ ያጣ ይመስል ይህች ሀገር ኢትዮጵያ ናት ሀቁን አፈረጠው ደረቷን ደግፋ አቃሰተች የሰማት አልነበረም ሁሉኦ ቀልቡን ሰብስቦ እያዳመጠው ነው ይህች ሀገር የሰይጣን እና ተከታዮቹ ትኩረት መሆን ከመረነ በርካታ ዓመታትን እንዳስቆጠረች መረጃ አለኝ ያለምክንያት ትኩረኑ አልሆነችም ቀደም ብዬ እንደጠቀስኩት በእምነቷ የዐናች ሰፈጣሪፃ የታመነች ከመሆኗ ባሻገር ከክርስትና በፊት የነበሩ የእምነት አባቶቿ የኦሪትን ስርዓት እየፈፀሙ የብሉይ ኪዳንን እምነት ከስርዓተ አምልኮቱና ከማዕረገ ክህነቱ ጋር ጠንቅቀው በማወቅ ኢትዮጵያ በአንድ አምላክ የምታምን ሀገር መሆኗን በማስተማር ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ ዓመተ ዓለም እስከ ዓመተ ምህረት ድረስ መቆየታቸውን ሰይጣን እና ተከታዮቹ ያውቃሉ ከሰነዶች ይረዳሉ ይህ የእምነት ጽናት ካልፈረሰ በሰይጣን የሚያምን ትውልድ መፍጠር አይቻልም በአውሮፓ ዛገራት ውስጥ የሜታየውን የቀን ቤተአምልኮ የምሽት ጭፈራ ቤት ማቋቋም አይቻልም። በማህበሬ ውስጥ ሳለሁ ይህን ጽነ እርምጃዎች አንዱን በሰነድ ላይ ተመዝግቦ አንብቤያለሁ እርምጃው በአዋጅ ላይ የተመረኮዘ ነበር «የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ትፍረስ የሮም ካቶሊክ ትንገሥ የሚል በአፄ ሱስንዮስ ዘመነ መንግስት የታወጀውን አዋጅ በመቃወማቸው ደ በአንድ ቀን ብቻ ስምንት ሺህ ንጹፃን ነ ንቀዝ በተባለ ቦታ ዛደቱ በ ለምድ ንን መልካም መልኩን ቀይሮ ዛሬ ላይ ደርሷል የበግ መከፋፈል ህዝቡ ውስጥ ሰርገው በመግባት የፃይማኖት ሰይጣናዊ አምልኮ አንደበበውዯን የሃይማኖት አባቶች እንዳይስማሙ ካልቆዩ ያቺን ሀገር ተው እየሰሩ ነው ህዝቦቿ በጽናታቸው ፈተና አል ፍክ ም ታል ፈተናዋን የሚያጠነክሩባት ህናትና ምዕመናን ተገድሰዋል እምነት ለማፈራረስ ከተወሰዱ ከማህጸኗ የወጡ በጥቅም የተለወጡ ከፃዲዎች ናቸው እነዚህን ከሀዲዎች ለመታገል ህልውናዋ የሚያሳስባቸው ታማኝ ልጆች ያስፈልጓታል እኔ አለሁ ስትል ጮኸች ሶስና ላይታወቃት ስሜታዊ ሆና ነበር በርካታ አይኖች አተኮሩባት የተናገረችው በሀገሯ ቋንቋ ስለነበር ሁሉም ያለችው አልገባቸውም ከአንድ ስው ከፕሮፌሰር ነብዩ ቶሎላ በስተቀር የካርሎ ዛጋሚ ንግግር ከመጠናቀቁ በፊት አይኖቹን ሳይነቅል ተመለከታት በስስት እሷ ግን በስሜታዊነቷ እፍረት ተስምቷት አንገቷን ደፋች ቋቷቋ ፓልማ ማሎርካ ውስጥ በሚገኘው «ርክኮ» የንግድ ተቋም ለክጠኝ ዓመታት ያህል በመምህርነት ያገለገለው ፕሮፌስር ነብዮ ቶሎላ የተሳከረ ስሜት ውስጥ ገብቷል ደስታ ኩራት ተስፋ እና ሲቃ እየተፈራረቁበት ነው እምባን አጃቢ አድርገው በንግግሩ አዳራሽ የተመለከታት የሀገሩ ልጅ ለተሳካረው ስሜቱ ምክንያት ነበረች ከፃያ አምስት ዓመታት በላይ ባስቆጠረ ዝነኛ የንግድ ተቋም ማስተማሩ ከ በላይ መጻህፍትንና መጣጥፎችን በስፓኒሽ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች መዛፉ ሪዛልት ኤንድ ኢምፓክት ኦፍ ዌስተርን ኮንስፕሬሲ ኦን ኢትዮጵያን አይደንቲቲ» በሚል ርዕስ በሳ ራዬራ ካምፓስ ባቀረበው የጥናት ዕሁፉ ከፍተኛ ዝና ማግኘቱና መሽለሙ እንዲሁም ከስፔይን ንጉስና ፕሬዚዳንት እኩል የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ማግኘቱ ያልፈፊጠረበትን የሚነዝር ደስታ ከዚህ ቀደም አይቷት የማያውቃት ወጣት ፈጥራበታለች ምሁሩነቱንና ዝናውን ለሀገሩ ካበረከተው ጥቅም አንፃር እየመዘነ ይበሳጭ ነበር የአንድ እጅ ጭብጨባ የትም አላደረሰውም የዜግነቴን ይፄው ቢልም ስርዓቱ ቢሮክራሲው እና መጠን ያለፈው ሙስና እንዲሁም ግለኝነት ልጓም ሆኖ የፍላጎቱን ያህል አላስጋለበውም ለሀገሩ ማዋል ያልቻለውን እውቀቱንና ዝናውን እየተበሳጨም ቢሆን ለባዕዳን እየገበረ ባለበት ሰዓት ነው ያገኛት መሰል የመድረክ ዝግጅቶች አምልጠውት አያውቁም እምነቱን ያንፀባርቁለታልፍ ሳይስለች ይከታተላቸዋል ተስፋውን አለመለመችለት ብቻውን እንዳልሆነ ተገነዘስ ንረዋዎዎችች ው ያው። መጥፎ እና ጥሩ ባህሪያትቋ መጥፎው እግዚአብሔርን ሲወክል ጥሩው የብርሃን አምላክ ነው የሚለውን ሉሲፈርን ይወክላል ይህኛውን እምነቱን ያገኘው ከማኒቻኒዝም አስተምህሮት እንደሆነ ያምናል ሁለቱም እምነቶች እጅግ እንደጠቀሙት ቢያምንም በተለይ ጠላቶቹን ለማጥፋት የሚያስችለውንኃያልነት ለሚሰብከው ግኖስቲስዝም የተለየ ፍቅር አለው ድጋሚ ፓብሎ ሪቬ ሄ አዘዘ ቤራን አስታወሰው ሰዎች ሞኞች ናቸው ሲል ወንድማማችነት ጥላ ስር ስለ አይመስላቸውም ሰበሰብን የምንፋቀር እንጂ የምንጠፉፋ እውነታው ከዚህ የተለየ እንደሆነ ቢያንስ ራ በግል ሰብእናና ጥቅ ም ሰፈር ውስጥ ያይላል ላይ እስከተመጣ ድረስ መጠፋፋቱ እዚህኛው ሱን አሳምኗል የማርዮ ኖኤል ፕሪስኮት ንግግር አባነነው የጌቶች ሁሉ ጌታ እንዲሁም የድል አምላክ በሆነው ሱፕሪም ሳሜክ ማርዱክ ራ ሉሲፈር ስም ተሰብሳቢዎቹ ተቀበሉት እናምናለን አምነን። የማወቅ መብትና ስልጣንም የለውም የሜ ኤጀደንሲያችን አብይ አለማ የናሳ ህዋ ኦፕሬሽንን እና ዩሮፕያን ልነ ኤጀንሲን መቆጣጠር ብቻ አይደለም በመላው ስነፍጥረት ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ለመቆጣጠር እስካስቻለን ድረስ እንጠቀምበታልን ልዩ እና ምስጢራዊ የሆነ የዳታ ማዕከል ያለው የቴክኖሎጂ ኩባንያችን በሠባው ትውልድ የአየር ትራንስፖርት ህግና ደንብ ስርዓት ላይ ትኩረት ያደረ ነው የአየር ትራንስፖርቱ ለጌታችን ለሉሲፈር ታዛዥ እና ተገዥ ይሆናል ብሰን የምናስበውን መጪ ትውልድ ወደ አዲሱ የሠይጣን ዓለም ያለምንም ችግር በፍጥነት ለማመላለስ አንደሚጠቅመን በማመን ያቀድነውና ወደ ተግባር ለመተየር እየ አትጠራሐፍ ጋንበት ያለ ፕሮጀክታችን ነው ለስኬታማነቱ ከተራ በቁጥጥሩ ን መዬ ሰው የተሻለ ረቂቅ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ሀ ሚክ ው ከ ም ገገ ሚሆንበት ጻሹራን ክብር ይሠጡታል ቹ በጣም እየቀረበ ነው ያን ጊዜ ሁሉም ከፍተኛ ። አመሰግናለሁ ማርዩ ኖኤል ፕሪስኮት መልስ ሰጠ ጥሩ ጥያቄ ነው ጌታችን ማርዱክ ራ ይህንን አውነት ቀድሞ ስለተገነዘበ የእራሱ ከሆኑ የምድር ባለስለጣናት እና የሀገር መሪዎች ጋር ጥብቅ የሆነ ወዳጅነት እንዲሁም የሥራ ግንኙነት መስርቷል እነሴ ትዕዛዙን ያስፈፅሙለታል አሱ ደግሞ ዝና ክብር እና ሀብትን ይሰጣቸዋል ጊዜ ላለመሻማት ከእነዚህ ባለስልጣናት እና መሪዎች መዛል ሁለቱን ብቻ አስተዋውቃችኃለሁ አንደኛው በአሁኑ ሰዓት ዓለምን በበላይነት የምትመራው አሜሪካ ውድ ልጅ የሆነው ዘቢግዋን ግርዚንስኪ ነው። ምንጭ ባታገኝ የጌታችንን እቅድም ማክሸፊያ ዘዴም በረቂቅ መልክ አዘጋጅታ ባሳስቀመጠች ምስጢራትንን ሁ ሉ ፕሪስኮት አጭር ምላሽ ሰጠ ግን ነገራኑኑ ግኩ ኖኤል የቀድሞ አባሳችን ካርሉ ዛጋሚ አንደሆነ ያወትነዑ ቡኔ ርብ ነጡ ከሁሉም አንደበት ተመሳሳይ ቃል ተሰማ እርፍ ወሳኝ የሆኑ ምሥጢርሮች አና አርግጠኞች ነበሩ በኛ ዲግሪ ዐር ምስጢር የለምና ፓልማ ማሎርካ የቀድሞው የኢሉሚናቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የሚሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ለመከታተል በርካታ ጋዜጠኞች ከሰዓቱ ቀደም ብለው በስፍራው ተገኝተዋል የመግለጫው ርዕሥ ነበር ቀደም ብለው ቦታቸውን እንዲይዜ ያስገደዳቸው ሠይጣንን አግኝቼ እንዳነጋገርኩት እና ሀሳቡን እንደተረዳሁት ሰይጣንን አግኝቶ ያነጋገረን ሰው መልሶ ለማነጋገር እና የሚለውን ለመስማት የቋመጡት ጋዜጠኞች አዳራሹን አጨናንቀውት ሳለ በጉጉት የሚጠበቀው ካርሎ ዛጋሚ መድረኩ ላይ ተከሰተ የጋለ ጭብጨባ ተቀበለው ከአንገቱ ጎንበስ ብሎ አጸፌታውን ከመለሰ በኋላ በተጥታ ወደ መግለጫው አመራ የመግለጫው አጠቃላይ ሀሳብ ቀደም ብሎ በወረቀት የደረሳቸው ጋዜጠኞች ዝርዝሩን ለማዳመጥ ራሳቸውን አዘጋጁፍ ይህን ጋዜጣዊ መግለጫ ያለምክንያት አላዘጋጀሁም የሰይጣንን ሴራ በእናንተ አማካይነት ህዝብ ዘንድ ለማድረስና ለማንቃት ነው ህዝብ ከነቃ አይኑን ከከፈተና እውነቱን ከተረዳ ለሰይጣን ሴራ አይረታም የሚል እምነት አለኘ የኢሉሚሜናቲ ኛ ደረጃ አባል በነበርኩበት ጊዜ በተደጋጋሚ ከሰይጣን ጋር ተገናኝተን ተወያይተናል ሀሳቡን ነግሮኛል ፍላጎቱን ዘርዝርሮልኛል በደንብ ለመወያየትና ሀሳብ ለማንሸራሸር መግለጫውን በቃለምልልስ መልክ ብናካሂደውስ። የሰው ልጅ ካወቀበት አምላክ ነው የንባብ ክፍሉን መስኮት እስከመጨረሻው ከፍቶ ንጽህ አየር በጥልቀ ከሳበ በኋላ ወደንባቡ ተመሰሰ የሰው ልጅ ከማይታየው ዓለም ውጭ ምንም አይደለም በእራሱ የሚፈጽመው ነገር የለም። ሺሸ ዕበዐሃ ብታነቢ እውነታው ፍ ትደርሽበታለሽ ያን ጊዜ ኢየሱሳውያን በማርክስ ተጠቅመው በጻትይቪፍ በመላው ዓለም እግዚአብሔር የለም የሚል እምነትን ማስፋፋት ይፈልጉ ነበር ኢየሱሳውያን የማርክስን ብሩህ አእምሮ የተረዱትን ደለ እግዚአብሔር የለም የሚለውን እምነት በፖለቲካ ዘይቤ ስም በርዕቦቶ ዓለም ስም በኢትዮጵያና በቀሪ ሶሻሊስት ሀገሮች ውስጥ ማስፋፋት እንደሚችሉ እርግጠኞች ነበሩ ለእዜውም ቢሆን ተሳክቶላቸዋል ከፖለቲነ አጀንዳው ጀርባ ያለውን ድብቅ ሴራ ያልተገነዘበው ደርግ በሰማያዊው የደንብ ልብስ ታንቆ ከእኔ በላይ ፖለቲከኛ ላሳር አለ ኸቀይሽበርና በነጭ ሽብር ስም ወንድምን ከወንድም እሀትን ና ከልጅ ባልን ከሚስት አፋጀ የነማርክስ ሰይጣን ምስ ጃ ጋ ። ከሁለት ቀን ተኩል በረራ በ አብዛኛው ምድሩ በበረዶ ከተከበበው አንታርክቲካ ደረሱ በማዕከሉ ወሶ ከሉት ፍጡራን በስተቀር ለው አልባ ቦታ ነበር በአብዛኛው ቃው የተከበበው የመሬት ክፍል እስከ ደቡብ አሜሪካ እንደተዘረጋ ያስረዳቸው ማርዮ ኖኤል ፕሪስኮት ጊዜ ካላቸው ታሪካዊዎቹን የለሜየር ቻናፃሶ ፓራዳይዝ ሀርበርንና ወደሙዚየምነት የተቀየረውን የቀድሞውን የእንግሳ ጠው ወ ወወ ወወ ሠ ወወ ወ ወጩ የምርምር ተቋም እንደሚያስጎበኛቸው ቃል ገባላቸው የገባላ ብቻ አልነበረም ለአይን የሚስቡ የማይበሩ የዋልታ ጠፍት በሪዶ ሳይ በተቸከሱ ግዙፍ ብረቶች ላይ ተንጠልጥሉ የተሰራው ኩቴ ማዕከል ከቀይ ነጭ እና ሰማያዊ ማይክ የተሰራ ነው በውጭ ቤል ትልልቅ ፊደላት «የማርዱክ ራ ሉሲፈር አዲስ ትውልድ የሚል ጽሁፍ ሰፍሮቦታል ጎብኝዎቹ በኖኤል ፕሪስኮት እየተመሩ ወደውስጥ ሲዘል ቁመታቸው ከሦስት ክንድ የማይበልጥ ጭንትላታቸው ገንቦ የሚያክል እና የሚናገሩት ቋንቋ እንግዳ ለሆነ ሰው የማይገባ መንጋ ህጻናት ስፍራውን በጩኸት አናጉት ደስታ መሆኑ ነው። ማርዮ ኖኤል ፕሪስኮት ህፃናቱን እንደገና ለቡድነ አባላት አስተዋወቀ የነገዋ አዲስ ዓለም ተረካቢ የማርዱክ ራ ሣይንሳዊ ውጤቶች እነዚህ ናቸው በልዩ ሳይንሳዊ ዘዴእንደዶደድ ጫጩት የተፈለፈሉ መሆናቸው ለመገንዘብ ጊዜ አልወሰደባቸውም ፕሪስኮት በአንድ ገለፃው ላይ ዩ ምስጢራዊ የሆነ የዳታ ማዕከል ያለው የቴክኖሎጂ ኩባንያችን በመዉወ ትውልድ የአየር ትራንስፖርት ህግና ደንብ ስርዓት ላይ ትኩረት ያዶ። በታማኝነታችን እና በጥንካሬያችን ማርዱክ ራ የሚፈልገውን ውጤት በተግባር እናሳየዋለን የወደፊቷ አዲስ ዓለም በማንሰስተው ጉልበታችን ራ እንደሚፈልጋት ትሆናለች ፕሪስኮት ራ እና ሲ የበዛባቸውን ቃላት ተርጉሞ ሲያበቃ የማዕከሉ የስብሰባ አዳራሽ በጩኸትና ጭብጨባ ተናጋ ከህፃናቱ ተወካይ በኋላ ንግግር ያደረገው ከሌላ ዓለም ፍጡራን እና የማይታወቁ በራሪ አካላት ጋር ልዩ ግንኙነት እንዳለው የተመሰከረሰት የማርዱክ ራ ሉሲፈር የሌላ ዓለም ፍጡራን ጉዳይ ምኒስትር ዊልዶን ሽናይደር ነበር እነዚህን የሳይንስ ውጤቶች አለ ወደአስፈሪዎቹ ህፃናት እያመሰከተ ከሌላ ዓለም ፍጡራን ጋር በማዳቀል ጌታችንን ሉሲፈርን የሚጠብቁ ጠንካራ ወታደሮች ለመፍጠር እቅድ ተነድፏል ዓለም ብዝታ ወሰና ነች የሌላ ዓለም ፍጡራን እና የማይታወቁ በራሪ አካላት አሉ ብለው የሚያምኑ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ቢኖሩም ታም ሲሱ የሚስታነሩም በርካቶች ናቸው አሜሪካና አጋሮቿ ከሳይንቲስቶቻቸው እንዲሁም ከውትድርና ሳይንስ ባለሙያዎቻቸው ጋር በመሆን የዓለምን ቁ ው ባዮችም አልጠፉም ምንም ተባለ ኡ ለ ዓለም ፍጡራንና የማይታወቁ በራሪ ዛካ መኖራቸውን ከጌታችን ማርዱክ ራ ሉሲፈር ጋር በቅንጅት አየዚ መሆናቸውን እና ሰአዲስ ዓለም አስተዳደር ተግባራዊነት ዋነኛ ተዋናዮኑ መሆናቸውን በተግባር ማሳየት ይኖርብናል ያለበለዚያ ዓለም የማርዱክ ረ ኃይል ግዙፍነት የት ድረስ እንደሆነ አይገነዘብም ለሌላ ዓለም ፍጡራን መኖር ከማንም በላይ ምስክሩ እኔ ነኝ ማርዱክ ራን አንታዘዝም ካሉት ጋር በመዋጋቴ ህብረታቸውን ካሳዩት ጋር ደግሞ መጪውን ዓለም በተመሰከተ የጋራ ውል ስምምነት በመፈራረሜ በቅርበት አውቃቸዋለሁ ከውል ስምምነታ ከምትመለከቷቸው የማርዱክ ራ የሆነ የዘር ሀረግ መፍጠር ነው ፍጹም ታማኝ የቅርብ ዘብ እና ዓለምን ደንብ ትመራ ዘንድ ነገሮችን ከስር ከስ የተመረጠ ኃይል የያዘ ልዩ ስብስብ ይሆናል የጌታችንን የማርዱክ ራ ሉሲፈር ትዕዛዝ ለማስፈጸም የሌላ ዓለም ፍጡራንን በጥልቀት ማጥናት ነበረብኝ። አለና ሊገፈትረኝ ሞከረ አ በደል ቱን መቆጣጠር አልቻልኩም ሁለቱንም ወጥ በወጥ ር መሽ ሁለት የፊት ጥርሱን አረገፍኩለት የእሷን ግራ መስሪያ ቤቱ ተረበሸ አንጀቱ ያረረ ባለጉዳይ ቤቱ ወንድ አይጠፋም ሰ በየ » ሲል አሞካሸኙ ሊመፉኝ ሲከጅሉ እንዳትነኮኝ ዋጋ ተከው ፊርተው ዶ ሁን አይሁን አላውቅም ተውኝ ሳችሁ አልኳቸው ዘፊ ተፈርዶብኝ እስር ቤት ነቹቼ ሳር ተለይቻዕሁ ዜጎችን በሙስና የሚያስጨንቁ ለይ ባት የቢሮ ወንበር ያጣብባሉ እነሱና ይፄ ጀብ ቂስ መሰሎቻቸው ካልጠፉ የሰላማዊ ዜጎች መናኖሪያ እስር ቤት አፍንጫው ውስጥ ወትፎት የነበረውን ሶፍት ቄሱ ላይ ሃው ግዴ ከቤተሰቦቼ ዛሬም እያስለቀሱ ተብዬ እንዲሁም አለና ዘ ፓልማ ማርሎካ ካርሉ ዛጋሚ በደረሰው የሥልክ መልዕክት ደንዝዚል ደዋዩ ሰው ስልኩን ከግሬግ ስዚማንስኪ እንዳገኘው ነግሮታል ዛጋሚ ከስዚማንስኪ ጋር ያደረገውን የሬዲዮ ቃለምልልስ እንደሆነ መጥቀሱን አይዘነጋውም ከቃሉምልልሱ በኋላ ብዙዎች እየደወሉ ከጎኑ መቆማቸውን ነግረውታል ጠቃሚ መረጃዎችን ያደረሱትም ነበሩ የዚህኛው መረጃ ግን በ ዓም አለ ደዋዩ የዛጋሚን ድንጋጤ ከምንም ሳይቆጥር ከዓለማችን ህዝብ ሦስት ቢሊየን ያህሉን ለማስወገድ እቅድ ተይዚል ዛጋሚ ይበልጥ ደነገጠ ሰውዬው ንግግሩን ቀጠለ በፕሪስኮት እና በተከታዮቹ የአዲስ ዓለም ስርዓት አቀንቃኞች ሀሳብ እና እምነት አሁን ያለው አብዛኛው ህዝብ የማይፈልግ የአንበጣ መንጋ ነው የዓለምን ሀብት ያለምክንያት የሚጨርስ ይህን መንጋ አስወግዶ የማርዱክ ራ ተከታይ የሆነ አዲስ ትውልድ መተካት ግድ ይላል ዛጋሚ አስታወሳቸው የአንቶን ዛንዶር ሌቪ እርጉም መመሪያ ተከታዮች እና አስፈዓሚዎች የምስኪን ህጻናትን አእምሮ ነጥቀው ለሰይጣን። እስከ ጥቆሩ መይ ወወ ወ ሠ ወወ ወወ መመ መመ ወ ወወ መው ወ ወ ሠ ወ መወ መ ሪክቸው ክፉውን እውነት እስከሚያስታውሳቸው ገ ውስጥ መኖር አልፈለጉም ሦስት ሺህ ከጠኝ መቶ ተጉዘው ማንህታን ኒውዮርክ ገቡ እዚህ ቦታ ጣም መራድ አዲስ መኖሪያ አዲስ መስሪያ ቤት አዲስ ወዳጆች አፌ ማንሀታን አውቅ ሆስፒታሎች አንዱ በሆነው ሌናክስ ማፈ ተኔ በቶሎ ነበር ስራ ያገኘችው ባለቤቷ ሎውረንስ ከአራት መት ከ ከ ክትትልና ማገገም በኋላ ቤቱ ተቀምጦ እጁ ላይ የነበሩ ርሰን መፅሐፍ ታሪክ መቀየር ጀምሯል የፊቱ ገጽታ ሙሉ በሙሉ ይደል የዱሮ ወዳጆቹ ቢያዩትም አያውቁትም። ተከታዮቹ የእሱ ፊት በደስታ ሲበራ የሚስቁ በሀዘን ሲጨልም የሚተክዙ ነበሩ ጄራርድ እንግ ዶችን በካህናት ሰፈር የተቀበላቸው ምጥጥ ያለ ፊት ያለው ሰው ነው በዚያ ላይ ፈንጣጣ ወሮታል የጅል ፈገግታውን ካሳያቸው በቷላ ህፃናቱን አስጎበኛቸው እዚህ ሰፈር ያሉ ህፃናት ሲናገሩ ዝግ ብለው ሲሆን አብዛኛውን ጊዜያቸውን በተመስጦ እና ለብቻቸው የሚያሳልፉ ናቸው ከእራሳቸው ጋር ሲነጋገሩም ይስተዋላሉ ፀሎት በማድረስ ሳይ ይሁኑ አይሁኑ የሚያውቁት አራሳቸው ናቸው አለ ፊተ መጣጣው ጀርገን ሄልሙት ሜርክል እነዚህ አለ ፕሪስኮት በልቡ በሃይማኖት ስም የማርዱክ ራን እቅድ ተግባራዊ ለማድረግ ብቁ ሆነው የሚያድጉ ናቸው። የዓለም ገዢ እሱ እንደሆነና የዓለም ህዝብ እንዲዝለት ማሳሰቢያ ይሰጣል ያስጠነቅታል አምላክ ነኝ ብሎ የሚመባደቀውን ሃምሳ ፖሽት ላይ ወጣ ብላችሁ ከስዊድን መጠጥ ቤቶቾ በአንዱ ብትፈልጉት ከሴት ኣደኛው ጋር ጃምቦ የድራፍት ብርጭቆ ጨብጦ ታገኙታላችሁ ከተሰብሳቢዎቹ መሃል በእድሜ ትንሽ የሆነው ጄፈሪ ስሚዝ ሚለር ክት ብሎ ሳቀ ሳስፐር ንግግሩን ቀጠለ እንዲህ ነው ሉሲፈር እና ተከታዮቹ ሊያላግጡብን የሚሞክሩት መፅሐፍ ቅዱስ በመጨረሻው ዘመን ኢየሱስ ነኝ ብለው የሚከሰቱ ሀሰተኛ ጦሷሆች እንደአሸን መፍላታቸውን የተናገረውን እንዳትዘነ ስዊድናዊውም ሃምሳ ከእነዚህ አጭበርባሪዎች መሃል አንዱ መሆኑ ነፁ ያም ሆኖ በመዕሐፉ ላይ የተገለፁት አስማቶች እና ጥንቆላዎች አይሰሩም ማት አይደለም ሉሲፈር በምድር ላይ አማኞችን አስካገኝ አስማቶቹ እና ጥንቆላዎቹ ይሰራሉ በኢሉሚናቲ ማሀበር ውስጥ እያለን ስንት ቅድ ታዝብን የለ ከብዙሃኑ የተደበቁትን ምስጢራዊ የሰይጣንን ጥበቦች በርካታ የዓለማችን መሪዎች ስለሚያውቋቸው ተግባራዊ እያደረጎቸው ነው ስጨነቃትን ሀሳብ አሾች መፅሐፉ ኢትዮጵያንና ሦስና በውስጧ ሲብላላ የነበረውንና ያ ላስፐር ከዚህ ቀደም በግል ስንጨዋወት የሚጠፉበትን ምስጢርና ዘፈ ርስትና እምነት ተከታይ ሀገራት እንደዚያ አይነት ሀላ ጨምሮ የክ ነግረኸኛል አካቷል የሚሉ ሰዎች እንዳሉ አንብበሃል። የዚህ ዓመቱ የብላክ ማስ ሰይጣ የአምልኮ ስነሥርዓ በፊት ቄስ ኤርዊን እንዲህ አሉ ተምሳሌትነቱ መቹም ይገባችቷል ከወሲባዊ ተራክቦ የሚገዝቤ ደስታ ለሔዋን እና ለሰይጣን የገለፀሳቸውን ሉሲፈርን ለማስታወስ ነው ታዳሚዎቹ በገብቶናል ስሜት ራሳቸውን አወዛወዙ እንደሉሲፈር ፍቃድ ይህን የአምልኮ ስርዓት በሩሲያና በኢትየጵያ አስርገን የማስገባት እቅድ አለን ተጨበጨበላቸው ት በዚህ አይነት መልኩ ተጠናቀቀ ከመበታተናቸኪ ረንስ ፓዝዶር እንደተመኘው ከኬኔዝ ቶማስ ፍላናጋን ጋር ጥብቅ ወቋነት በመመስረቱ ደስተኛ ሆኗል በቤቱ ከተካሄደው የእራት ግብዣ በቷላ እየተገናኙ ሀሳብ መለዋወጥ ጀምረዋል ኬኔዝ የሎውረንስን አዋቂነት ወዶለታል በብዙ ነገሮች ላይ ያለው ግንዛቤ አስደንቆታል በፖለቲካው መስክ የማያውቀው ነገር የለም ግራ ላጋቡት ነገሮች መፍትሔ የሚሻው ሎውረንስን በማማከር ሆኗል ሎውረንስ ከኬኔዝ ጋር ተቀራርቦ ወዳጅነት ቢመሰርትም እውነተኛ ማንነቱን አልነገረውም ከዚህ በፊት ከባለቤቱ ጋር በሌሳ ከተማ እንደሚኖር ፋብሪካ ውስጥ ይሰራ እንደነበርና ድንገት ከተከሰተው የሳት አደጋ በኋላ መኖሪያውንም ሥራውንም እንደለቀቀ የነገረውን አምኖ ተቀብሎታል በሀዘኔታ ስራ ልፈልግልህ ቢለውም የእራሴ በሚል ሰበብ ሳይቀበለው ቀርቷል ሉው አንድ ቀን ኬኔዝ እንዲህ አለው እኔ የምልህ ሎውረንስ ከእኔ ጋር ለጉብኝት ወጣ ወዴት። ፍራ እዚሁ ነኝ አለ በግዱ ፈገግ ለማለት እየሞከረ ደብሊው ቡሽ ሉሲፈር «ዘቢግ» እያለ ከሚያቆላምጠው በላን ጻድ እደጅ ሲያንሾካሹኩ ተመሰለከታቸው አ አ ማርዮ ናኤል ፕሪስኮት በግብረሰዶማዊነቱ ዓለም ከሚያውቀው ሦ ሚካኤል ካርትራይት ጋር በተመስጦ ይነጋገራል እጅግ በርካታ ር ቅ ብለው ሁለቱን ሳምንታት አሳለፉ ር አፍ ለአፍ ፍንድትድ ሦስተኛው ሣምንት አጋማሽ ላይ እንግዶቻቸውን ያሰናበቱት ቋሚ አባላት የግል አጀንዳቸው ላይ ትኩረት አደረጉ የሁለት ሳምንታት የብዙሃነ ቀይታ ምክንያት ለሉውረንስ ግልጽ ነበር እዚህ ስፍራ እንደሚወራው የተወሰኑ ኃያላን ሰዎች ብቻ አይገኙም ለማለት ድብቅ አንዳ ሳይሆን የጋራ አደንዳ አለን ሰማለት የሙዚቃ ተዝናኖት እንጂ ሠይጣናዊ ሥነስርዓት የለም ለማለት ተራውን ህዝብ እንጂ እኔንማ አታታልሉኝም አሰ በውስጡ ከዚያ በኋላ ሊከወን የሚችለውን ነገር መገመት አሳቃተውም ምስጢራዊ ሰነዶች ነግረውታል ተጋባዥ እንግዶች ጥርግርግ ብለው ከ አባላቱን ሰበሰባቸው ስብሰባው የተካሄደው በጫካ ው ለፈርች አንዱ በሆነው ኃውልስ ነስኩ ነ።