Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
መለሰ ወጉ ሰውና ተፈጥሮው ለው ማሰብ መመዘንና ማስታወስ እንዴችል ሆኖ የተፈጠረ ፍጡር ነው። ክፋፈና ደጉም ሁለቱም በአጠገቡ ያሉለት ሲሆን የመምረጥ ነጸነትና እንዲሀም ኃለፈነቱ ለው የራሱ ነው። ክርስቶስ እንከን በመስቀል ጠር በነበረበት ጊዜ የመምረጥ ነጸነት ነበረው «እምቢ» ብሎ ከመስቀል መውረድ ይችል ነበር። ፈቃዴን ስእግዚአብሔር አሰልፎ መስጠት እንዴት ነው። የመምረጥ ችሎታ ቢኖረውም እግዚአብሔር እንዴመርጥለት የመምረጥ መብቱን አሰልፎ ሲሰጥ ነው። እንግዴህ እንደ እግዚአብሔር ቃል መሠረት ቅዴሰን መሆን ማስት የራስን ፈቃድ በእግዚአብሔር ፈቃድ መሰወጥ ነው። እግዚአብሔር ይህንን ሲያደርግ ምክንያትና ዕውቀት በለስው ነው። እዚህ ለይ በደንብ መገንዘብ ያሰብን ማዘናዊ በሆነ መንገድ እዕምሮአችንን ፈቃደችንና በሜታችንን መገልገልን ነው ከነዚህ ከሦሰቱ አብዘኛውን ጊዜ በእንደንድ ሥፍራ እይሎ የሚታየው የሰሜት ጉደይ ነው። ከርስትያኖችም ተንበርከከው ሰየግሰቸው ይጸልዩ ስለነበር ደስ አለኝ ስመጸለይም ከመንበርከ ኬ በፈቅ በአከባቢው ያ ሉትን ሁ ኔታዎች ስመሰከት ደስ የማይለኝን ሁኔታ አየሁ ያም የመንፈስ ቅዴስን ሙለት ለሚፈልጉ ስዎች ኣንደጻንድ ከክርስትያኖች እየጸስሰዩለቸውና እንዴሁም አንደንድ ዘዴዎችንና መንገዶችን ቢያሰየቸው ነበር። መንፈስ ቅድስ ስጠታ ነው። ስጦታ ከሆነ ልብን ከፍቶ መቀበል ብቻ ነው። አንደንድ ጊዜ ግን በሰዎች በስሜታቸው እየተገፉ ሰመንፈስ ቅዱስ ሙለት መንገድ ወይንም ዘዴ እውጥተው «በዚህ መንገድ መንፈስ ቅዴስን መቀበል ትችሳሳችሁ» ይሳሉ ከሚሰጡት ዘዴዎች አንደኛው «ሌለ ነገር አትበሉ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ወይንም አሜን።» ቢሉ ከአፋቸው የሚንጠበጠበው ምራቅና ልህጭ ጠረጴዘውን ወይም የተንበረከኩበትን ወንበር አርሰት ነበር። «እነ እከሌ በመንፈስ ቅዴስ ያሰሞሰሱ።ና ሙሱ በው በተፈጥሮው የራሱ የሆነ ፈቃድ ወይም ምርጫ እዲሁም ስሜት ኣለው። ብዜ ሕዝብ መታመሙን ያለወቀው ክፍል አዕምሮው ነው። በሽተኞቻቸውን መፈወስ ከዚያም ደግሞ ለስጋቸው የሚያስፈልጋቸውን ምግብ መስጠት ነበር። ስለዚህ ስአዕምሮ ችግራቸውን አወቀ በስሜቱ ከውስጥ አኦዘነላቸው በፈቃዱ ታመራት አደረገ ስሜት ሀል ጊዜ የሚመጠው በማወትና ያ የታወቀው ነገር በሥራ ሲተረ ጉም ወይንም በድርጊት ለይ ሲገለጽ ነው። ለዚህም ጥሩ ምሰሌ የሚሆነን ደዊት ነው ። ያ ኔም ኃጢአት ነውና መጨረሸው ሞት ነው። እዕምሮ ፈቃድና ስሜት።
የከይ ሊበርጸ በአገልግሎቴ አብራኝ ለተበለፈችውና ለምታበረታታኝ ለውደ በለቤቴ ለቅድስት ሙሉጌታ አበረክታለሁ ማውጫ ሰውና ተፈጥሮው ስሜት ለይ የተገነበ እምነት አይጸናም ድንበር የሰቀቀ ስሜት ሰማደግ ጽኑ መሠረት ያስፈልጋል እምነት ስሜትና አውነት ትክክሰኛ ሥፍራቸውን ሲይዙ አጋንንት ኣለጻጆች ምልክት ፈሰጊዎች ስሜት ያሰበታው ችግር ይፈጥራል የመታወቅ ጥማት በስሜት ያከንፋፈል አዕምሮ ፈቃድና ሰሜት መግቢያ የመንፈስ ቅዴስ እንቅስያሴ በሚታይበት አክባቢ ሁሉ የእግዚአብሔር ክንድ ቢሠራ በግልጽ ይታያል። ይኸውም አዕምሮ ፈቃድና ስሜት ናቸው። ሰውና ተፈጥሮ ስሜት ለይ የተገ ነበ እምነት አይጸናም መጽሐፍ ቅዴስ «ያሰ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም። እግዚአብሔር እምነት እንዲኖረን ይፈልጋል ግን የመንፈሰዊ ሕይወታችን በእውነት ለይ እንጂ በእምነት ለይ የተመሠረት እንዴሆን አይፈልግም። ያም እውነት የእግዚአብሔር ቃል ነድው። ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር ቃል በደንብ አልገበፁም መጠየት ያለብን የእነዚህ ከርስትያኖች እምነት በስሜት ለይ ወይንስ በእግዚአብሔር ቃል ለይ ነው የተመሠረተው። ነገር ግን በዚያ መልከ ስሜት ለይ የተገነበ እምነት አይጸናም ራሉን ለመግለጽ በይወድ ስሜታችን ተ ጉድቶ ቶሎ ተስራ በመቁረጥ የመንፈሰዊ አቂማችን ሲናጋ ይችለልና ጥያቄያችን በእግዚአብሔር ቋል ለይ የተመሠረተ መሆን ይገበዋል። ስሜት ለይ የተገነበ እምነት እይለናም ድንበር የለቀቀ ስሜት ማንኛውም ክርስትያን በሕይወቱ የሚያዝንበትና ተስራ የሚቆርጥበት ጊዜ እለ። በዚህ በከርሰቶሰ ቃል መሠረት እንግዲህ በእውነተኛው መሠረት ለይ ለመመሰረት ቃሉን የሚያደምጥ መሆን አለበት። የማእዘኑም እራሰ ድንጋይ እየሱስ ክርስቶስ ነው በእርሱ ሕንጸ ሁሉ ለማደግ ጽኑ መሠረት ያስፈልጋል የተገጠጠመ በጌታ ትዴስ መትደስ እንዲሆን ያድጋል በእርሱም እናንተ ደግሞ ስእግዚአብሔር መኖርያ ለመሆን በመንፈስ አብራችሁ ትሰራለሰችሁ» « ኤፌ ጨ ስለዚህ የማንኛውም ክርስተያን ወይንም እማኝ መሠረት ክርስቶስ በተናገረው በለማያዊ ቃል ለይ መሆን አለበት በዚህ ፃስብ ሰይ ያልተመሠረተ ሕይወት ልክ በአቨዋ ለይ እንደተመሠረተው ቤት ቶሎ ይወድቃል። ስለዚህ የእምነታችን መሠረት የተመሠረተው እምነት ሰሜትና እውነት በሰበሜታችን ስይሆን እግዚአብሔር በበጠን ተጨባጭ በሆነ እውነት ሰይ ነው። «እምነት» የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዴስ ውስጥ ጊዜ ተጽፎእል። እምነታችን በእውነት ሰይ ያረፈ ወይንም የተመሠረት መሆንኽሽበች ያም እውነት ሃእግሺእቭሕር ኣንው ሀ እምነት በማይታየው ነገር ሰይ ያተኩራል እምነት የተመሠረተው በእውነት ሰይ ቢሆን ያም እውነት የሚታይ እይደለም። እምነት ያድጋል የሚያድገውም እምነት ስሜትና እውነት ከእግዚአብሔር ጋር የማያቋርጥ ግንኙነት ሲኖረንና በቃሉ የተዘረዘሩትን ተጨበጭ ዕውነቶች ለይ ማተከር ስንችል ነው «እምነት በመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው» ሮሜ ። ስሜት ስሜት ከለው ተፈጥሮ አንደኛው ክፍል ሲሆን ትከክለኛ ሥፍራውን ከያዘ አገልግሎት አለው ለው ስሜት በይኖረው ኖሮ ቀዝቃዘ ደበሰታውንና ሃዘኑን የማይገልጽ በድን ይሆን ነበር ት ስሜት አስፈሰጊ ይሀን እንጆጂ መሠረት አይሆነንም ጠቅሰሰውን መንፈሰዊ አኣቂማችንን በስሜት ሰይ እንዲመሠረት ማድረግ ጽኑ መሠረት ባልሆነው ቤትን በአሸዋ ለይ እንደመመሥረት ይቆጠራል። ንፋስ ዝናብና ጐርፍ በመጠ ጊዜ እምነት ስሜትና እውነት ጠራር ጐ ይወስደዋል አጠቃለይ ሐሰብ « እምነታችን ማረፍ ያለበት በስሜታችን ሰይ ሰይሆን በእግዚአብሔር ቃል ይሁን። የእግዚአብሔር ቃልመጩ ዕውነት የእግዚአብሔርን ቃል መቀበል ጩ እምነት እግዚአብሔር ቃሉን በተግሰር ሲያጸና የሚሰማን ደስታተጨሓ ስሜት በእግዚአብሔር ታል እንመሥረት መንፈሰዊ ኣቂማችን በእምነታችን ለይ ወይንም በስሜታችን ለይ የተመሠረተ መሆን እንደሌለበት ተመልክተናል። እምነትና እምነት ስሜትና እውነት ስሜት ቶሎ ቶሎ ይሰዋወጠሉ የእግዚአብሔር ቃል ግን ፍጹምአይሰዋወጥም። ከርስትያን መጸለዩ ጥሩ ቢሆንም ከጸሎት ሌለ ምንም ነገር አያስፈልገንም ማለቱ ግን ስህተት ነው ጸሎት ብቻ ሰይሆን የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብና ማጥናት ያስፈልገናል የእግዚአብሔርን ቃል በጥንቃቄ በለመማርና በለስማወቅ የተነሰ ብዙ ስህተቶችና ከመሥመር ሲያሰወጡ ወደሚችሉ እምነቶች ስንገፋ እንገኛለን ሰለዚህ ከእምነታችን እንደንዘበ ክፈሰግን ጽ ኑ በሆነ መሠረት ለይ ይኸውም በእግዚአብሔር ቃል ለይ የተመሠረትን መሆን ይገበናል። ሁሉንም ነገር ከአጋንንት ጋራ ማያያዝ ብቻ ሰይሆን አጋንንቶችም የሚወጡበት የተለያየ መንገድ እንደሰቸው ይናገራሉሌ ከእነዚህ ውስጥ አንደኛው በማበታወክ አጋንንት ይወጠል በሰሚሉ ብዙ ምግብ በማብሰት ወይንም ወህ ስበማጠጠት አጋንንቱ አሰታውኮት እንዲወጠ ሰማድረግ የሚሞከሩ ሰዎች አንጻሉ ሥነጽሑፎቻቸው ይመሰከራሉ ይህን የመሰበሰ የተዘበ መንፈሰዊ ኣቂም ሲኖረን የሚችለው መሠረታችን በእግዚኣብሔር ቃል በመሆን ፈንታ በሰሜት ሰይ የተመሠረት እንደሆነ ነው አጋንንት በሰው ሕይወት ውሰጥ አይኖርም እንዴዲሁምራ አጋንንትን ማሰወጠት አይቻልም ማስታችን ሰይሆን ማንኛውም ነገር መስመር ሲለቅ ከሚጠቅመው ይልቅ የሚያመጠው ጉደት እንደለ እንድንገነዘብ ሰማሰጠንቀቅ ያህል ነው እምነታችን የተመሠረተው ሰሜታችንን በሚያነቃቁ ነገሮች ሰይ ከሆነ ሰሚታችን ቢወድቅ እምነታችንም የደከመ ይሆናልና መሠረት ማድረግ የሚገበን በእግዚአብሔር ቃል ብቻ መሆን አለበት። ሰለዚህ መሠረታችን በምናየውና በሚሰማን ሰሜት ሳይ ሰይሆን በእግዚአብሔር ቃል ሰይ የተመሠረተ መሆን አለበት አጋንንት ኣሰጻጆች ከ ምልክት ፈለ ጊወት የእግዚአብሔርን ቃል በስርአቱ የማያውቁ ክርስትያኖች ምልክት ይፈልጋሉ ለሜሚወስዴት ሰማንሻኛሻውም ዓይነት አርምጃ ከእግዚአብሔር ምሪትን ይጠብያሉሌ እግዚአብሔር ምልከት ከሰሰያቸው በስተቀር ምንም ዓይነት አርምጃዎችን እይወስዴም። ብዙ ጊዜ አንደንድ ከርሰትያኖች በቂንቋ በሚናገሩበት ጊዜ ስሜታቸውን ያለ በታው ሲያውሉት እናያለን የእግዚአብሔር መንፈስ በለው ሕይወት ውስጥ ሲወርድ የእግዚአብሔር ስጦታ ነውና በስርዓቱ ልንቀበለው ይገበል መንፈስ ቅዱስ በኛ ሕይወት በሚወርድበት ጊዜ አንደንድ እኛ መንፈስ ቅዱስን በራስችን ጉልበትና ኃይል ጎትተን የምንስብለው እናስመስለዋለን። ሁከታ እንደይፈጠር ሰሰም እንደይጠፋና እንደይደነጋገሩ ስሜታቸውን ተቆጠጥረው በሥርአት ያድርጉት ይሰል ጳውሎስ ጳውሎስ ስለራሌ ልምምድ እንዲህ ይሳል ስሜት ያለበታው ችግር ይፈጥራል «በመንፈስ እጸልያሰሁ በአእምሮም ደግሞ እጸልያለሁ በመንፈስ እዘምራለሁ በአእምሮ ደግሞ እዘምራለሁ» ይሰል ኛ ቆሮ ይህንን ሲል አንደንድ ጊዜ በመንፈስ ቅዴስ የሚጸልይበት ግዜ አለ በሴለ ጊዜ ደግሞ በአእምሮ ወይም በስመደው ቂንቋቂ የሜጸልይበት ጊዜ አለ። በዚህ ቃል መሠረት የእግዚኣብሔር ስዎች የሆኑ ሁሉ በመንፈስ ቅዴስ ምሪትን ይቀበለሉ። መንፈስ የመታወቅ ጥማት በስሜት ያከንፋል ቅዴስ የእግዚአብሔርን ስዎች እሚመራው ክሰይ በገለጽነው ዓይነት ብቻ ሰይሆን በተስያየ መንገድ እግዚአብሔር ስስዎች ፈቃዴን ያሰውቋል። በዚህ ሁሉ የምንረጻደው እግዚኣብሔር ለልጆቹ በመንፈስ ቅዱስ ምሪትን እንደሚሰጠቸው ነው እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዴስ ሲሞሰን የመንፈስ ቅዴስ ሥራ በሕይወታችን ሲገለጽ እናያስን« ከነዚህም መክክል አንደኛው መንፈስ ቅዱስ ሲመራንና አቅጠጫችንን ሲያስይዘን ነው። የመታወቅ ጥማት በስሜት ያከንራፋል አዕምሮ ፈተቀድና ስሜት እግዚአብሔር ሰውን ስሜትአዕምሮና ፈቃድ እንዲኖረው ኣድረ ጐ ፈጥሮታል። አዕምሮ ፈቃድና ስሜት ስሜት ሰው እንደሁኔታው የሚለዋወጥ እንዴሁም የተለያየ ስሜት እንዲሰማው የሚያስችል ልዩ ክፍል እስው። አዕምሮ ፈቃድና ስሜት ሰሜት ይለዋወጥ እንጆጻ እውነት ፈጽሞ አይሰወጥም። እዕምሮ ፈቃድና ስሜት።