Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ማኅቶተ ቤተ ክርስቲያን ሀ ተክሊል ተክሊል ማለት ከለለ አከበረ ካለው ግሥ የወጣ ቃል ነው ። ይኸውም ክብር ማለት ነው ። ጸሎተ ተክሊል ወንድና ሴት ተስማምተው በሚያደርጉት ጋብቻ ላይ ካህኑ የሚሠራው መርዓዊና መርዓት ሁለቱ አንድ የሚሆኑበት መንፈሳዊ አገልግሎት ነው። የጸሎተ ተክሲልፍጻጸሜ ጸሎተ ቅዳሴ ነው። ለመባዛትና ልጆችን ለማስገኘት ነው ። ለ ሥርዓተ ተክሊል ላይ ሙሽሮች የሚለብ ሱት አንድ ልብስ አንድ አካል ለምታደርጋ ቸው ጸጋ መብቃታቸውን የሚያስረዳ ነው ። ድስቅ ዲዲስቅልያ ቆሮ መጀመሪያው የቆሮንቶስ መልእክት ዘሌዋ ኦሪት ዘሌዋውያን ዘኒቅያ የኒቅያ ሲኖዶስ መዝ መዝሙረ ዳዊት ችችችኹዳ ዮሐ አፈ ዮሐንስ አፈወርቅ በስ ባስልዮስ ዘፍ ኦሪት ዘፍጥረት ኤፌ የኤፌሶን መልእክት ረስጠብ ሁለተኛ ቀሌምንጦስ ጴጥ ጴጥሮስ ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ«።
ሥርዓተ ፅ በ ቤተ ክርስቲያን ነ። ክፍል ሁለት ሁለተኛው ክፍል ጸሎተ አኩቴት ነው ዲያቆን በዜማ «ተንሥኡ ለጸሎት» ይላል ሕዝቡ «እግዚኦ ተሣሃለነ» በማለት ይጸልያሉ ካህኑ «ሰላም ለኩልክሙ» ይላል ሕዝቡ «ምስለ መንፈስከ» ብለው ይመልሳሉ ቀጥሎ ካህኑ ጸሎተ አ ጐቴት «ነአኩቶ ለገባሬ ሠናያት» ብሎ ይጸልያል ዲያቆን «ጸልዩ» ይላል ሕዝቡ አቡነ ዘበሰማያትን ይጸልያሉ ካህኑ ጸሎተ አኩቴትን በመቀጠል «አርኅቅ እግዚኦ እምኔየ» ብሎ ራሱን በመስቀል አንድ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጊዜ ይባርካል«ወእምነ ሹሉ ሕዝብከ»በማለት ፊቱን ወደ ምዕራብ መልሶ ሕዝቡን በመስቀል አንድ ጊዜ ይባርካል «ወእምዝንቱ መካን ቅዱስ» ሲል በመንበሩ ዙሪያ ያሉትን ማለት ልዑካኑን አንድ ጊዜ በመስቀል ይባርካል በድምሩ የአፍአ ቡራኬ ይባርካል የአፍአ ቡራኬ እዚህ ላይ ይጀመራል ። ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን ክፍል አራት ኛው ክፍል ጸሎተ ወንጌል ነው ሀ ዲያቆን በዓቢይ «ተንሥኡ ለጸሎት» ይላል ካህኑ «እግዚአብሔር እግዚኦ ኢየሱስ ክርስ ቶስ» የሚለውን ጸሎተ ወንጌል ያደርሳል ። ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ለ ሕሑ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ካህኑ የመጀመሪያውን ጸ ን ጸሎተ ፈትቶ ሲጨር ዲያቆን «ጸልዩ» ይላል ሕዝቡ «አቡነ የ ትን» በዜማ ይጸልያሉ ። ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ሰ ቀ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ኤጺዲስቆጾሱን የሚመርጡት ዓመት የሆናቸው ናቸው ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ጠስ ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ኛ ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ። ማስረጃ «ወእምድኅረ ዝንቱ ያንብር ኤኢስ ቆኦስ ቀዳማዊ እምኔሆሙ እዴሁ ዲቤሁ» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ከዚህ በኋላ ጸሎተ ሚመቱን ርእስ ሊቃነ ጳጳ ሳቱ ይጸልያል ሕዝቡ « አሜን» ይላሉ ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ዓ ኤኢስ ቆኔሱ በተሾመ ጊዜ ሦስት ቀን በዓል ይከበራልፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ጓ ኤኢስ ቆፅስ ከተሾመ በኋላ ሦስት ሱባኤ ይጾማል። ኦሪት ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ። ማስረጃ «ወጊዜ ቀዳሚት ጉባኤ በራብዕ ሱባኤ እምሃምሳ ወዳግሚትኒ አመ ወ ለጥቅምት» ፍትሕ ነገሥት አንቀጽ ክፍል «ይት ጋብኡ ኤሏስ ቆኔሳት ዘኩሉ መካናት ኀበ ጳጳሶሙ አው ኀበ ሊቃነ ጳጳሳቲሆሙ ክልኤተ ጊዜ በኩሉ ዓመታት» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ኒቅያ ዓ በጉባኤው መካከል አንድ መንበር ተደርጎ በላዩ ላይ ወንጌል ይቀመጣልርእሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ በፊት ለፊት ይቀመጣሉበር ይዘጋና ኤሏስ ቆጾሳት ተነሥተው የማኅበር ጸሎት ያደርጋሉ ጸሎቱ ሲያልቅ ይቀመጣሉ ከዚያ በኋላ ስለ ሃይማኖት መጽናት ስለበጎ ምግባር ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ሀ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መስፋፋት ስለ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መቃ ናት በጠቅላላው ስለመንፈሳዊ ሕግና ፍትሕ ተነጋግረው ውሳኔ ይሰጣሉ ። ማስረጃ ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ዘሌ ለ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ዓመት ያልሞላው ቅስና እንዳይሾም ተከ ልክሎዋል ። ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ሀ ሷ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማስረጃ «ወለእመ ፈቀደ ኤሏስ ቆይስ ከመ ይሚም ቀሲሰ ያንብር እዴሁ ላዕለ ርእሱ ወቀ ሳውስትኒ ኩሎሙ ይግሥሥዎ ቀዊሞሙ ወይጸልዩ ላዕሌሁ» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ረስጠ ኤሏስ ቆፅስ ሳይፈቅድ ቄስና ዲያቆን አይ ሾሙም ማስረጃ «ወኢይሠየም ቀሲስ አው ዲያቆን ዘእንበለ በምክረ ኤጴስ ቆዕስ ዘው እቶሙ ታኅተ ሥልጣኑ ወይሚም ኤሏስ ቆይስ ባሕቲቱ እስመ ሣልሳይ መዓርጊሁ» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ጹበስ ረስጠ ። ማስረጃ ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቄሱ በአንብሮተ እድ ሕዝቡን ይባርካል ማስረጃ «ወይባርክ ወኢይትባረክ እምውኣቱ ይንዕስ» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ረስጣ ና ቄስ ሥልጣነ ክህነት አይሾምም አይሽርም ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ፄ ክፍል ትእዛዘ ቀሳውስት ቄስ ምእመናንን መጠበቅና ሲታመ ሙ መጠ የቅ በትምህርት ማጽናት እንደሚገባው ታዙ ዋል እውነተኛ ፍርድም መፍረድ ይገባዋል ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ኒቅያ ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ለ ሑሕ ክፍል ሁለት ሚመተ ዲቁና ዲያቆን በአንብሮተ እድ ይሾማል ማስረጃ«ሶበ ትሠይሞ ለዲያቆን አንብር እዴከ ላዕሌሁ ወጸሊ» ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ረስጣ ዛ ቀጠግ » ዲያቆናት ሲሾሙ ቀሳውስትና ዲያቆናት ከኤ ሏስ ቆኔሱ ጋር ሁነው አብረው ይጸልያሉ አን ብሮተ እድ የሚያደርግለት ግን ኤሏስ ቆኔይሱ ብቻ ነው። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ጾክ ጣ ዓ ዊ ጓ ንፍቀ ዲያቆን በመቅደሱ በር ከውጭ ይቆ ማል ከዚያ አይለይም ፍትሐ ነገሥት ። ፍትሕ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ጾክ ቋዌ ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ንፍቀ ዲያቆን የሚሻርበት ምክንያት ንፍቅ ዲያቆን ከሰረቀ አንድ ዓመት ከሹመ ቁና ከሥራው ይታገዳል ከዓመት በኋላ ወደ ሥራው ይመለሳል ወደ ዲቁና ማዕርግ አይደርስም እስከ ዕለተ ሞቱ በንፍቀ ዲቁና ማዕርግይኖራል ። ክፍል ር የአናኾንስጢስ ሥራ አናጐንስጢስ አንባቢ ስለሆነ በቤተ ክርስቲያን ያነብባል ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ድስቅ ቀዳማዊ አናኾጐንስጢስ ከፍ ከአለ ቦታ ቆሞ ከብሉያት መጻሕፍት ሁሉ በክፍል በክፍል እየከፋፈለ እየመጠነ ያነብባል ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ድስቅ ። ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል በስ ጓ። ክፍል ሥርዓተ አእናኾጐንስጢስ አናጐንስጢስ ሚስት ማግባት ይችላልሚስቱ ከሞተችበት ሁለተኛ ያገባል ፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ቿ ክፍል ረስጠብ በስ ሄ የመዘምራን ሥርዓተ ሚመት ክፍል ኤሏስ ቆኔስ መዘምራንን በቡራኬ ይሾማል እንጂ አንብሮተ እድ አያደርግምፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ሥርዓተቤተክርስቲያን ክፍል የመዘምራን ሥራ መዘምራን ዘማሪዎች ስለሆኑ ይዘምራሉ ፍትሕ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ድስቅ መዘምራን የሚዘምሩትከመዝሙረ ዳዊት ነው። መዘምራን በሚዘምሩበት ጊዜ ልብሰ ተክህኖ አይለብሱም «ወኢ ለአናጐንስጢሳውያን ወኢለመዘምራን ከመ ይልበሱ ሞጣሕተ ሶበ ያነብቡ «ፍትሐ ነገ ሥት አንቀጽ ክፍል ክፍል ሥርዓተ መዘምራን መዘምራን ሚስት ማግባት ይችላሉ ሚስታ ቸው ከሞተችባቸው ሁለተኛ ማግባት ይች ላስፍትሐ ነገሥት አንቀጽ ቿ ክፍል ረስጠብ በስ ህህ ፎየከጤመዉበዐዘቲከዐ« ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሥክዓቱተ ዐጸውተ ኅዋኅው ፌዴ መሚ መዯ ተገዋኅው ክፍል የዐጸውተ ኅዋኅው ሥራ ሀ ፀጸውተ ኅዋኅው በር የሚከፍቱና የሚዘጉ በወንዶች መግቢያ ቆመው ይጠብቃሉ ማስረጃ «ወይቁሙ ዐጸውተ ኅዋኅውካዕበ መካነ ሙባአሙ ለእደው ወይዕቀብዎ»ፍትሐነገሥን አንቀጽ ክፍል ድስቅ ለ ፀጸውተ ኅዋኅው አንዲት ሰዓት እንኳ ከበሩ መለየት የለባቸውም» ፍትሕ ነገሥት አንቀጽ ክፍል ጾክ ጓ።