Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክክ በ።ኮኮ ከ ህክድዝ ለ ትን በዚያው ዩንቨርሲቲ ውስጥ ገለፃ በሚያቀርብበት ቀንና ተክ የማል አደረገው ሾፕንኻወር ይህን ያደረገው ከሄግል ፍልስፍና አስተሳሰብ መራራ ነበር ሾፕንኻወር ናዳ ፍልስፍና ህይወት ከንቱ ነገር እንደሆነች የሚያሳይ ጨለምተኛ የለ ነበር ከዚህ ጋር በተያያዘ ከርስቲያናዊ እምነቶችን መከተል ህዝቡ እየተወ መምጣቱ ዘመናዊ ሰውበአእግዚአብሔር ከማመን ይልቅ በሳይንስና በቴክኖሎጅ እየተማማነ መምጣቱና ኑሮውም በበንካራ መሪዎችና መንግስታት ፈቃድ እየተወሰነ መምጣቱ በህዝቡ ልቦና ስጥ እግዚአብሔር አለ የሚለው እምነት እየጠፋ መምጣቱ በሌላ አነጋዢ እግዚአብሔር በሰው ልቦና እየሞተ መምጣቱን ለማመልከት የተጠቀመበት አገላለጽ ነው ረጪ በሌሎች ምከንያቶች ኒቼ ኢ አማንያዊ ከመሆኑ በላይ በከርስትና ቤተከርስቲያን ላይ በቀሳውስትና በተራው አማኝ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ርክክርብ ከሃ በቤኳርከበር አስገራሚ የሆኑ የፈላስፋዎች ግለ ታሪኮኡ እያደረበት መጣ የጥላቻውን መጠን ከፍተኛነት የሚ እጴቓ የንበ አጅግ ታም ሞት አፋፍ በደረሰበት ሰዓት ሰእሀቱ የተናገረውን ሊርነ ጎ ን የሚለው ነው ተገቢ ጥያቄ ነው ምከንያቱም ከዚህ በፊት ደጋግማ ነግራዋለች ይኹን የሄሎሲን አቋም ስለሚያውቅ ነበር አቤላርድ በህዝብ ፊት ለሚፈፀም የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ፈቃደኛ ለመሆን ያልደፈረወ በጋብቻ ጉዳይ ከፉልበርት ጋር ሲነጋገር አቤላርድ አፉ የተሳሰረው ሄሉሎሲ ህጋዊ ጋብቻ እንደማትፈልግ ያውቅ ስለነበር ነው ሄሎሲ አቤላርድን በጣም ትወደዋለች ነገር ግን ጋብቻውን አልፈለገቸውም የእርሷ ፍላጐት በምስጢር ብቻ ፍቅራቸውን መለዋወጥ አንደ ሚስት ሁና መኖር ነው ለምን ብቻውንና በትዳር መኖሩን ሄሎሲ ያልፈለገችው እአቤሳርድን ያ ንፈቆጂ ሣይሆን ስለምታፈቅረው ነወ ለአቤላርድ ከብርና ዝና አብዝታ ስለምትጨነቅለት ነው በህዝብ ዘንድ በምሁራን ዘንድ በቤተክርስቲያን ዘንድ ያለው ከብር አንዳይጐድፍ አንዳይስተጓገሓና በነፃነት ኃላፊነቱን መወጣት እንዲቕቐል ለማድረግ ነው በቤተክርስቲያንና ርክክ ከሃ በርከክር ሙች የነበረው ስኬት እንዳይደናቀፍ ለማድረግ ነጡ ር በትምህር። ሃከ «ከ ቫክቨሃ ከ ። ለክ ነሃከ ከጠሮ በፀፒ ነዛ ቪ ከዐ ሃህ ነሃከዐኮ በ።ኮዮር «ል ከፍፍ የቫፎዮ ዚጄ ር ዮ ር ሃዐ ዛ ለላር ነጩኮጽ ክፎነሃሄ ክሬ መኢ የየቋክኗኪዘቲዛ ነ ኪ ፍር ኮሾኮ ዚር ፎርህሀ ዲሰ ፎክትህዙፎ እክርቫአ ለላ ር ከበከጨል።
ሁሉን ነገር በአንድ ቀደምት ቁስ የመግለጽ ልከፍት ርፀክቨር ከሃ በርክበር የብዝሃ ዓለማትና የአዝጋሚ ለውጥ አስተሳሰብ የመጀመሪያው ፈላስፋ በቤ ስ ሀሊናዊ ኃይልን ወደ ፍልሰፍናው የመለሰው አዬ ሁለት ዓለማትን አማኙ ፈላስፋ አሰገራሚው የአሪስቶትል አግዚአብሔር ና የሕዋ ህልውና በመካከለናውዘመን ፈላሰፋዎች እይታ የሕዋ ህልውና በዘመናዊ ፍልስፍና ታሪከ ውስጥ ሰው በሕዋ ውስጥ ያለው ቦታና ከሕዋ አንፃር የሰው ማንነት ሰው በህዋ ውስጥ ያለው ቦታ ከፍልስፍና በፊት የነበረው ግንዛቢ ሰው በሕዋ ውስጥ ያሰው ቦታ በግሪከ ፈላስፋዎት አይታ ሰው በሕዋ ውስጥ ያለው ቦታ በመካከለኛው ከዘጋው ይዐ። የሚሉ ጥያቂዎችን እያነሳን ለመመራመር ለመፈላሰፍ ምከንያት ይሆናሉ ከዚህ መረዳት የሚቻሰው አድናቆት ጥያቄን ጥያቄ ደግሞ ፍልስፍናን ማስገኘት የሚችሉ መሆኑን ነው በአጭሩ ሳይደነቀና ሳይጠይቁ ፍልስፍና የለም በአድናቆት በመደመም የተገኘው ፍኀልስፍና እርሱም መልሶ የተመለከቱትን ሁሉ በአድናቆት ይሞላል የፍልስፍና አስተሳሰቦች በተለምዶ ከምናሰባቸው ፍጹም ተቃራኒ የሚመስሉ ነገር ግን አሳማኝ የሆኑ ምክንያታዊ አስተሳሰቦች አሏቸው ፍልስፍና አስገራሚ በሆነ እውቀት የተሞላ ነው ምስጢራትን መፍታት የሚያስችል ልዩ ከህሎት በፍልስፍና ይገኛል የመጽሐፉ ዓላማም ለማመን የሚከብዱ አስደናቂ የፍልስፍና እሰተሳሰቦችና የፈላሰፋዎችን ግለ ታሪኮች ለአንባቢያን ለማካፈል በመሆኑ በፍልሰፍና መደመም የሚል ርዕሰ እንዲኖረው ተደርጓል መጽሐፉን እንዲያነቡት እአየጋበዝሁዎት ሰው አንዴት እንደዚህ ሊያሰብ ይቸላል እያሉ እየተደነቁ አስደሳች እውቀት እንደሚገበዩበት እረጋግጥልዎታለሁ አዘጋጁ ዋለልኝ አምሩ ርክበዩ ከሃ ክርክከበ ናዐዐሪ ፍልስፍና የሰው ልጅ አካባቢውንና የራሱን ማንነት የሚረዳበት መንገድ ነው ግምታዊ ባህላዊሳይንሳዊ ወይም ሐይማኖታዊ ከሆነው የግንዛቤ መገገድ በተለዬ ሁኔታ ነገሮችን ለመረዳትና ለመግለጽ የሚረዳ የእውቀት አይነት ነው ፍልስፍና ከዚህ በተጨማሪ ፍልስፍና የምንለው የሰው ልጅ ማወቅ የሜፈልገውን ነገር ሙከራ ሣያደርግ ልኬትንና ስሌትን ሣይጠቀም በህሊናዊ የመረዳትና የማመዛዘን ሀቅም ብቻ ተጠቅሞ ነገሮችንና ሁኔታዎችን ለማወቅ የሚያስቸለው መንገድ ነው በዚህ መሠረት ፍልስፍና ከባህላዊ ግምታዊና ሐይማኖታዊ አስተሳሰብ ውጭ ብቻ ሣይሆን ከተፈጥሮም ይሁን ከማኀበራዊ ሳይንሶች በተለዬ ሁኔታ ዕውቀት ልናገኝበት የምንቾለው አንዱ መንገድ ነው ማለት ነውለዚህ ይመስላል በርትራንድ ረስል ከእክፀ ቪህሽ የተባለው ፈላስፋ ፍልስፍናን ከዚህም ከዚያም ያልሆነ በሃይማኖትና በሣይንስ መካከል ላይ የሚገኝ የእውቀት ዘርፍ ነው ለማለት የተገደደው የረስል ሀሳብ ግልጽ እንዲሆንልን በዚህ ጉዳይ ላይ የፃፈውን እንዳለ ወስደን እንየው «እኔ እንደምረዳው ፍልስፍና የሥነመለኮትና የሣይንስ መካከለኛ ነው እንደ ሥነመለኮት እውቀት ሊረጋገጥ ያልቻለ ግምታዊ ህሳቤ ያለበት ነው እንደ ሣይንስ በባህላዊም ይሁን በመገለጥ አለቅነትን ያገኙ ሠዎች ምስከርነት እንደ ማስረጃ ከመጠቀም ይልቅ ህሊና የሚያረጋግጠውን ነገር መሠረት ያደረገ ነው እውቀት ነው የምንለው ሁሉ መፈረጅ ያለበት ለሣይንስ መሆን አለበት ብዬ እሟገታለሁ ቀኖና የሆነ ሁሉ ግን ከእውቀት ውጭ የሆነ ለሥነመለኮት የሚመደብ ነው ነገር ግን በሥነመለኮትና በሣይንስ መካከል የሚገኝ ለሁለቱም ያልሆነ ለሁለቱም ጥቃት የተጋሰጠ ነፃ መሬት አሰ ይኹ ነፃ መሬት ደግም ፍልስፍና ነው አርቆ የሚያስብ ሕሊና ያላቸው ሰዎች ትኩረት የሚሰጧቸው አብዛኛዎቹ ጥያቄዎትን ሣይንስ መልስ ሊሠጥባቸው አልቻለም በልበ ሙሉሰነት ሥነ መለኮትም መልስ የሰጠባቸው ነገሮት አሣማኝነታው እንደ ጥንቱ ዘመን ሊሆን አልቻለም የሣይንስ ቤተ ሙከራዎች መልስ መስጠት ለማይቸሏቸው ጥያቄዎች ሥነ መለኮትም ምሎ ተገዝቶ የሚናገረውን በሳልህሊና ባላቸው ርበክበር ከሃ በኳርበበዩ ሀሳቦችና የሚነሱ ጥያቂዎች ሙሉ በሙ ጫ የክ አን ትኩሪት ሰጥቶ ማጥናት የፍለስፍና ሳለ ትሥ ጥክ። ጅ የት ቅም ላይ የተመሠረተ ለየ በዚህ መሠረት ፍልስፍና የሀሊና የመረዳት ሀ ያለሣይንስ ወይም የአውቀት ዘርፍ ነው ልንለው እንቸላለን ብ ልዩ በሚያደርገው ምንነቱ ተመሥርተን ፍልስፍናን በሚከተሰወ ያልሆ መግለጽ እንችላለገፍልስፍና እን የሣይገ ዘርፎች በቨርፀ ከሃ ርበዘበበርበክ በእምነት ላይ የተመሠረተ ሐይማኖታዊ ገንዛቤም ያልሆነ ወይም ደግሞ በይሆናል የሚነገር ግምታዊና ባህላዊ አስተሳሰብ ያልሆነ ነገር ግን በአንድ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ህሊና በራሱ የመረዳት የማገናዘብ ሀቅም የሚመነጩ ሀሳቦችን በአስረጅነት በፎ እየተጠቀመ ግልጽ የሆነ መደምደሚያ ሀሳብ ፍዐስርህክ ላይ ለመድረስ የሚያስቸል የግንዛቤ የአውቀት መንገድ ነውበአጭሩ ፍልስፍና ምከንያታዊ የሆነ አስተሳሰብ ላይ የተመሠረተ አውቀት ነው የፍልስፍና እውቀት አማልከትን ህዝባዊና ባህላዊ እምነቶችን እንደማስረጃ አይጠቀምም ይህ ማለት የአንድን ነገር እውነታ የአግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ነው ህዝቡ ስለሚያምንበት ነው በማለት ለማረጋገጥ አይሞከርም የፍልስፍና እውቀት መሠረት የተፈላሳፊው ህሊና የመረዳት ምከንያታዊ ሀሳቦችን የማመንጨት ሀቅም ነው በዚህ መሠረት ፍልስፍና አምላከ ፈጣሪ ኃያላን መናፍስት እያለ ሲያምናቸው ከነበሩት ነገሮች ሰው በግልጽ የተለየበትና በራሱ የህሊና ሀቅም ብቻ ነገሮችን መረዳት የጀመረበት ሥልት ነው በሌላ አነጋገር ሰው የሚሰማውን የሚያየውን የሚረዳውን ሁሉ በአማልከት የሚያሳብብበት እምነት ተላቆ ራሱን የእውቀት የእውነትና የአምነት መሠረት ያደረገበት ቀዳሚው መንገድ ፍልስፍና ሆነ ማለት ነው በዚህም የሰው ልጅ ጥንታዊ ሐይማኖታዊ እምነቶች በተለይም መሠረታቸውን በግብፅና በባቢሎን ካደረጉ አማልከትን የዓለም ሁሉ ፈጣሪ አድርገው ከሚያምኑ ታላላቅ የእምነት አስተሳሰቦች መለየቱን በፍልስፍና አወጀ ቢያንስ ከምዕራባዊያን የፍልስፍና ታሪከ አንፃር ለዚህ አዋጅ ቀዳሚ ለፋፊዎች ሶቅራጥስ ከተነሳበት ዘመን በፊት በማይሊትስለላ ከተማ ይኖሩ የነበሩት ተፈጥሮን የምርምር መነሻቸው ያደረጉ ፈላስፋዎች ሆኑ ከዩ ጾዮፎርዮር ዮፎርክ ከቅከፎየ ዩፎክ ሂዐ ዮፎበዕሃፎ ሂክዩ ጀዐ ኩዐከካ ክ። በ ሰው አለ። ፀፎ ሁኖ መልካም ኑሮ መኖር መቻል ነው ለአሪስቶትል ጥበብ ሁሉን አቀፍ የሆነ ችሎታ ነወ ዋናው ነገር ደግሞ መልካም ሰው ሁኖ መገኘት ነው ለዚህ ነው አሪስቶትል «መልካምነት ሣይኖር ጥበበኛ መሆን እንደማይቻል ለማንም ግልጽ ነው ከ ዩነገከሂ ሂከ ከመፍ ሂ ኩር ዞየፎፒአፎቋሽሃ ኣላሄፎ ዝሃቫሂከዐዚፒ ከርክጄ » በማለት የተናገረው እዚህ ላይ አጥብቀን ልናስተውለው የሚገባን ነገር ሥነ ምግባር በጥበብ ውስጥ ያለው ቦታ ነው ከማንም በላይ እጅግ የላቀ እውቀት አንድ ሰው ቢኖረው እንኳ ሥነምግባራዊ ህይወቱ የተበላሸ ከሆነ ጥበበኛ አይባልም ይህ አመለካከት ደግሞ በጥንት ዘመናት ይኖሩ የነበሩ ፈላስፋዎች እምነት ብቻ ሣይሆን በዘመናዊ ዓለም የኖሩ እንደ እነ ሮበርት ኖዚከ ክጪቲ ከ አይነት ፈላስፋዎችና ማጓበራዊ ሣይንቲስቶች ሣይቀር አምነው የተበቀሉት ዐሳብ ነው ሬ «ጥሩ ህይወት ለመኖር እንዲሁም መሠረታዊ ችግሮችን ሰመቋቋም በሰዎች ላይ ሊደርሱ ከሚቸሉ አደጋዎች ራስን አርቆ ለመኖር እንዲቻልህ ጥበብ ምን እንደሆነ ልታውቀው የሚገባህ ነር ነው ። ሼር ውሳኔ ለመስጠት አስቸጋሪ ቢሆንም ውሳኔውን የማንነት ጨሐ ባናደርገውም ሰእውቀት ሲባል ግን አንድ የመጨረሻ የሆነ ገዜ ሀሳብ ላይ መድረስ አለብን አንደዚህ መጽሐፍ ር ለኣ የሚከተለው ሀሳብ ማጠቃለያ ሆኖ ቢወሰድ የተሻለ አንደሆነ አም ከላይ በቀረበው ትንታኔ ላይ ተመሥርተን ፍልስፍና አፍሪ ርክበር ከሃ ክርበበር መበ ለት እንቸላለን ፅንስ ሣይኖር ልጅ ማግኘት አዩ ዘመ የግብፅ ፍልስፍና ባይኖር ኖሮ የግሪከ ፍልስፍና በተሕመረስ ጊዜ የነበረውን አቅም ይዞ ሊገኝ ይችል ነበር ብሎ ማሰብ እጅግ ከባድ ነው በዚህ መሠረት ትከከለኛ ግንዛቤ የሚሆነው የሁለቱን ሀገሮች ፍልስፍ ሣይነጣጥሱ በመረዳት ፍልስፍና በተለያዩ ቦታዎችና ባህሎቾ የሚኖሩ ሰዖቹ ነገር ግን የጥበብ ፍቅር አንድ ያደርጋቸው የአንድ ሰው ዘር ቤተሰቦች በሂደት ያስገኙት እውቀት ነው የሚለው ይሆናል ከዚህ ጐን ለጉን ደግሞ የሀንዶች ፍልስፍና እንዲሁም የቻይና ፍልስፍና የራሳቸው መገሰጫዎቸና የዕድገት ሂደቶች ይዘው ከግብፅና ከግሪከ ፍልስፍናዎች ጋር አብረው የኖሩ የሰው ልጅ የአስተሳሰብ ፅድገት ማሣያዎች አድርገን መረዳት የተሻለ ይሆናል ከዚህ በኃላ ልንረዳው የሚገባን ጉዳይ ፍልስፍና ባልተፀነሰበት ቦታ ግሪከ ውስጥ ለመወለድና በሚገርም ፍጥነት ለማደግ ያስቻሱትን ምከንያቶቹ ማወቅ ይሆናል የሚከተሉት ዋና ዋና ምከንያቶች ናቸው ግሪከ የምሥራቁና የምዕራቡ ዓለም ህዝቦች መገናኛ የአለም የፖለቲካ የባህልና የንግድ ልውውጥ ማዕከል በመሆኗ ከተለያዩ ሀገሮች የሚገኙ አሰተሳሰቦች ልምዶችና እውቀቶች ለመጋራት ስላሰቻላት ግሪካዊያን በባህርም በየብስም ረጅም ርቀኑ ሰመጓዝ በመቻላቸው በዚህም ከሌሎቾ ሀገሮች ገኝ ሰሳሰሯላቸው የሚገኝ ሀብትና እውቀት ማካበት ፋፊ መመሥረት በመቻላቸውና እነዚህ ሀ አዋቂዎችን መጠቀም መቻላቸው ። ፍልስፍና የተለዩ ሰዎች ብቻ ሊያራምዱት የሚችሉ እስተሳሰብ እምነ አመለካከት ወይም እውቀት አይደለም ፍልስፍና ማንም ሰው ሊያ ወይም ራሱ ሊያመነጨውየሚችል ዕውቀት ነው ፍልስፍና ምሁራን የሚኖሩበት የአውቀት ዘርፍ ተደርጐ መወሰድ የለበትም በማንም ሰው እምነት አስተሳስብና ኑሮ ውስጥ ሊታይ የሚችል እውቀት ነው ፈላስፋዎች የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ማንም ሰው ሊያነሳቸው ይችላል ለጥያቄዎቹ የሚሆን መልስም እንደፈላስፋዎች አይሁን እገጅ ሴላውም ሰው ምከንያታዊ አስተሳሰቦችን እያቀረበ መመለስ ይቸላል ከዚህ ሻንዛቤ በመነሳት ማንም ቢሆን ይብዛም ይነስ ፈላስፋ ነው ጣለኑ ይሁን እንጅ ፍልስፍና የሚጠይቀውን እውቀትና የኑሮ ዘይቤ አሟልቶ መያዝ የማይትል ማንም ሰው ፈላስፋ ሆኖመኖር አይችልም ፈላስፋዎች ፈላስፋ የሆኑት ከሰው የተለዬ ልዩ ችሎታ ኑሯቸውሣይሆን ከሌላው ሰው የሚለዩት ኑሯቸውን ጊዜያቸውንና ኃይላቸውን በሙሎ ለፍልስፍና አሣልፈው የሰጡ መሆናቸውና ለአንድ መሠረታዊ የሰው ልጅ ጥያቂ ረጀዎ ጊዜ የሚወስድ መመሰጥ ውስጥ በ ደግመ ብቻ ፍልስፍና ና እውቀት ለማግኘት ራሱን አሣልፎ መስበት የማይችል ሰው ፈላስፋ ሊሆን ፈላስፋ ሊባልም አይችልም በማንም ሰዎ አስተሳሰብ የኑሮ ዘይቤ ውስጥ ፍልስፍና አልፎ አልፎ ቢሆንም እስካልተኖረበት ድረስ ፈላስፋ አያሰኝም ማንም ሰው ቦ አጋጣሚ አንድ ግጥም ቢጽፍ ገጣሚ ሊባ አንደማይችል ሁሉ አልፎ አልፎ በአንደበታችን ወይም በኑሯች የሚገለጽ የፍልስፍና አስተሳስብ ወይም እምነት ስላለን ብቻ «ሶ ሽ በበ ከሃ በኳርበበርየ ቸለንም የፍልስፍና እውቀት የሚያፈቅር ነው ጎ። ር ረ ቸው ሣይሆኑ የሚጣፍጡን ማዴ ረግ ጠላቸውና የምንመረርባ እንቸላለን ሰዎች በአብዛኛው የለውም የሚሱ ጊዜ ትች ጦ ታቸው ል አኮኖሚያዊ ጉዳይ ላይ ነው አነዚህ ይዳርጋል ቸልስፍና ያን ያስገኝም በተቃራኒው ፍልስፍና ለድህነት ይሳርጋል የሚል እ ሀብ ውናለእነዚህ ሰዎች ፍልስፍና ለልጆቹ ዳቦ አንኳ ጋግሮ መጩ ጠኑ አላፐጥሠ ጉስቁልና ይዳርጋል የሚሻለው ነገር ፍልስፍ ቹን ለ መ ያቄ መተው አባትነቱን ከዶ መኖር ይሻላል የሚል እምኑ አላቸው ቸቹ ተርበዋል ተጠምተዋል የሚኖሩበት ቤት መ መመ ታ ጠመመ መመመ መው ጻው ዘመመ ጭ ው መው ከው መ ኛ ብመ ብዙ ፈላስፋዎ ተንች ሙሽ አጥተው ተሠቃይተዋልነገር ግን ይኹ ሁሉ ችዢ የፍልስፍና እውቀታቸው የዕለት ጉርሳቸውን ለመሸፈን የሚያስቸል ገለብ አሣጥቷቸው ሣይሆን በሚያራምዱት የፍልስፍና አስተሳሰብ ምከንያኑ በፓለቲከኞች በሐይማኖተኞች በደረሰባቸው በደል ምከገያት ነውኑ ባለበት ሀገር ውስጥ ግን ፍልስፍና ለልጆች አይደለም ለእውቀቱ ተቋዳሄ ጥበብ አለውበአሁኑ ጊዜ አሜሪካ ተርፍ ሀብት ማስገኘት የሚቸል ውለዮ ሥራ የማጣት ቸግር ከማይታይባቸው ትምህርቶች አንዱ ፍልስፍና ነው ኒ ቀ በሌላ በኩል ደግሞ ፍልስፍና ቅድሚያ የሚሰጠው ለግል ሀብት ማካበት ሣይሆን የህብረተሰብን ችግር የሚፈቱ አዳዲስ አስተሳሰቦችን ማፍለቅ በመሆኑ አዳዲስ አስተሳሰቦችን ለማፍለቅ ደግሞ ሙሉ ጊዜያቸውን መስዋዕት ስለሚያደርጉ አንዳንዴ እጃቸው ላይ ቤሳቢስቲን የሚጠፋበት ጊዜ ውጫቸውን ለተመለከተ የምድር ሊኖር ይቸላል በዚህ ጊዜ ጐስቋሎችሁነው ሊታዩ ይችላሉ ውስጣቸው ግን ከእንቁ በላይ ውድ የሆነ የአውቀት ባለፀግነት የተሞላ ነውመረዳት ይለብን ፈላስፋዎች ያላቸው አውቀት ማንኛውንም ቁሳዊ ሀብት ሲያስገኝላቸው የሚቸል መሆኑን ነውወ ለአንዳንዶቸ የፍልስፍና ጥቅም የማይታያቸው ፍልስፍና ሥነ ልቦናዊናኢዑ ማኅበራዊ ችግሮች ያስከተላል ብለው ስለሚያስቡ ነውመፈላሰፍ ብቸኛ ያደርጋል በዚህም ማኀበራዊ ህይወት ደካማ መፈላሰፍ ያለ ብዳለ እንዲሆን ያደርጋል ይባስ ብሎም አብዝቶ መፈላሰፍ ጨርቅ ሶሶ ርክበር ከሃ «ነርሏክበየ ፖ ነን ከመነካካት ቤቀር ነው የሚሻለው ብለው ይስባሉ ፍልሶዎ ረተሰብ ከፍል ይልቅ ፈላስፋዎች በማኅበራዊ ተየ የዖ ሆነው ወይም ደግሞ አብደው ታይተው ሣይሆን ብዙ የ ደካ ሰለፋቸውና ተሽቀርቅረው አለመታየታቸው ራሳቸውን ስ መስለው ሊታዩ ይቸላሱ ሠሄ ሉ ግን አብደዋል ማለት አይደለም በፈላስፋዎች ላይ ረ ስለባ አብዶ ሲሆን ይችላል መሬት ጠፍጣፋናት ብሎ አ ቋም መሬት ጠፍጣፋ እንዳልሆነች ሁሉ ሰው እብዶች ስላላቸው ያያም ኮነ ብድ ሲሆኑ አይቸሉም ፈላስፋዎችን ብቸኞቸ ምች እብዶች እያሉ ያልሆነ ስም ከመስጠት ይልቅ ለእውቀትና ወ ለውጥ እብድ መስለው እስኪታዩ ድረስ መስዋዕትነት ሠሪን ማድነቅ ማመስገንና ዕውቅና መስጠት የተሻለናየሚገባ ነገር የግኮኞ ላስፋዎች እንዲህ የሚጐሣቆሱት ለራሳቸው ሣይሆን ለእኛ ነው ሠ ወስጥ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሔ በመፈሰግ ነው በማለት ሀ ቢቀርኳ ሰፈላስፍዎች ማዘን ያስፈልጋል ዝበዶች ደግሞ ፍልስፍና አይጠቅምም የሚሱት የሚያስከትላቸው አ ቶች አሉ ብለው ስለሚያምኑ ነው ከሁሱ በላይ ፍልስፍና ሐይማኖትን ያለየላል እግዚአብሔርን ያስከዳል በመንግሥት ላይም አማጺ ያደርጋል ከሚል ሥጋት ፍልስፍና እንደማያስፈልግ ይናገራሱ ከዚሀ በፊትም እንዳየነው ፈላስፋ ጠያቂ ተመራማሪ እውነትን ፈላጊና እወቀትን አፍቃሪ በመሆኑ ባህልንና ፓለቲካን ብቻ አይደለም ስለ እግዚአብሔርም ቢሆን ይጠይቃል አግዚአብሔር በእርግጥ አለን። ስፋ የሰው ልጅ ከብሮችና ወዳሴዎች መሸፈኑ ያዘበግባቸቸል ናቸው ረፍት መኖር እስ ብ ሰው ቁ ያጣበት ነገር ፈላስተን ነ በዱክ ዜውም አይመለስም ፈላስፋ ሰው ጭዝቱ ለወጣ ባች ሚይባ ይመያት አስካላ ድረስ ሪፈው የሚየርበትን ዘተ እስከሪላ ድሪስ በሠጓበ ጾም ርክቨር ከሃ ክገኳርበበርየ ት ጩኸት በቀንም በሌሊትም በጆሮ የሰ ጅር ከምኑ ልሁቹዥ ተስፋ ቆረጥሁ ታደገኝ አያለ የሚጠራው ይመስለዋል ነፍሱ በህዝቡ ሰቆቃ መሃል ትዋትታለችዙሱ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ሥርዓቶች በሰው ልጅ የሚያደርሱት በደል መታገስ የሚቸልበት ጉልበት የለውም ነፍሌ ከተበደሉት ጋር ናት ሲያለቅሱ ታለቅሳለች ሲራዙ ሲራቡ ሲሰደዱ አብራቸው ትሰደዳለች ከእናትና ከአባት ከእህትና ወንድም ከ ጓደኛም በላይ ፈላስፋ ለሰው ልጅ ቅርብ ነው ሩህሩህ ነው ታማኝ ነው አዛኝ ነው አማጺነት ነው ፈሳስፋ መጥፎ ሥርዓት ላይ አማጺ ነው ተፈትና ተመርምሮ ባልተረጋገጠ አስተሳሰብና እምነት ጋር አብሮና ተመሣስሎ ላለመኖር እንቢተኛ ነው በአጓጉል ማኀበራዊ ሥርዓቶች ተጨፍልቆ ላለመኖርና ራሱን ነፃ ለማውጣት ይጥራል በራሱ ህሊና ለመምራትና የራሱን ማንነት ይዞ ለመገኘት ህሊናው በማይቀበላቸው እምነቶችና አስተሳሰቦች ላይ ያምፃል ህሊናውንና ማንነቱን አሳልፎ ሳይሰጥ በተረዳውና በአመነው ነገር ላይ ብቻ ህይወቱን ለመምራት የስብዕና ጥንካሬ ያለው ፈላስፋ ነውወ ፈላስፋ ራሱን የሚቀድስ ሰው ነው ግለሰቦችና ማኅበራዊ ሥርዓቶች ከሚያደርሱት በደል ራሱን በአውቀት እያበቃ ተካፋይ ላለመሆን የእውነት መንገድን እየፈለገ የሚኖርና ከህብረተሰብ እድፍ ራሱን የሚያነፃ ፈላስፋ ነው ስሜታዊነትን አድሏዊነትንና ወገንተኛነትን ከህይወቱ በማስወገድ ስብዕናውን የሚቀድስና በእውቀት የቅድስና ህይወት መኖር የሚችል ፈላስፋ ነው የፈላስፋ ህይወት ምድራዊ የሆነውን ማንነት ሥጋዊ ደስታን ከብርን ዝናንና ሐብትን በመናቅ ህሊናዊና ነፍሳዊ ኑሮ የሚኖርበት ህይወት ነው ሲስሮ የተባለው ሮማዊ ፈላስፋ «ፍልስፍናን መማር እኮ ሌላ ማለት ሣይሆን ራስን ለሞት ማዘጋጀት ነውኔ ነበር ያለው ማዕ መን ኮከከነ ቫዐቪከኗሄ ከ ፒ ኮፎኮፐፍ ዐክ ፎ የ ፈላስፋ ራሱን ቀባሪ ነው ተፈጥራዊ አካላዊ ስሜታዊነቱንና የዚህ ዓለም ነገሩን የሚከድና አዲስ ሰው ህሊናዊና ሀሳባዊ ሰውሁኖ መኖር የሚችል ስብዕና ያለው ፈላስፋ ነው ፈላስፋ የራሱን ተፈጥራዊና እካላዊ ማንነቱን ራሱ ይገድለዋል በሌላ በኩል ደግሞ ሌላ ማንነት በእውቀት የተገነባ ህሊናዊ ማንነት ይዞ ራሱን ይወልዳል አውቀት ርክበር ከሃ ክበኳርጳክበየ ገዳዩም ነወ ትንሳኤውም ነው ሳስቶ ካቶ የማይቀር ማንነት ይዞ የሚኖር ፈላስፋ ነው ሆሪ ዱስ በዚያን ህይወት ፀዮ የመነሳት ፖህሠወት ን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጠልት ሞቶአልና ኢየሱስ በሕይወት ለእዝለብሖሩ ይኖራል እንዲሁም አናንተከርስቲያናች ደግሞ ለይለ አደሞ ታችሁ ግን በከርስቶስ ኢየሰስ በጌታችን ሁናችሁ ለእግዚአብሔር ሕያዋን አዝ ሆናቸሁ ራሳችሁን ቁጠሩ» ሮሜ ስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታቸሁ በሐጢአት ምከገያት ሠ ችሁ ግን በጽድቅ ምከንያት ህያው ነው ነገር ግን ኢየሱስን ከመታን ያስነሳው የአርሱ መንፈስ በእናንተ ዘንድ ቢኖር ከርስቶስ ኢየሱሰን ከሙታን ነሳው አርሱ በእናንተ በሚኖረው በመንፈሱ ለሚሞተው ሰውነታችሁ ደግሞ ሀይወትን ይሰጣል ሮሜ ዝ ነ ለእግዚአብሔር ህያው ሁፔ እኖር ዘንድ በህግ በኩል ለህግ ሞቹ ነበርና። መጨ ጨጩጩጨጩጩጭፄጩፎጩ መ አ ዛ አመታት ያሀል ሲራመድ ከቆዬ በኋላ በምዕራባዊያን ስ ውስጥ የምናውቃቸው ፈላስፋዎች ብ ሀቅም ተጠቅመ ው ል ው የፍጥረታትን የህዋን መረ ቀ መጠ ብረ መ ጊዜ ሰው የህዋን ጉዳይ አያ ዳለ ማሜ ረ ሰው ሐይማኖታዊ ከሆነ እምነት ራሱን አላቆ ርምር በሚረዳው ብቻ ስለተፈጥሮ ስለህዋ አመጣጥ መግለጽ የጀመረ ውር ጀ በት የእውቀት የአስተሳሰብ ደረጃ ፍልስፍና የሚል ስያሜ ሕዋና ሰው በግሪከ ፈላስፋዎች እይታ ከባቢሎናዊያን ከግብፃዊያን ከአይሁዳዊያን ይዘት ካላቸው አስተሳሰቦች ተጽዕኖዎች መሉ ም ከወ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውን ልጅ በአዲስ መንገድ በእውቀት ጐዳና ሰው በራሱ ህሊና ብቻ ተማምኖ ነገሮችን ለመግለጽ የሚቸልበትን መንገድ እንዲጓዝ የመሩት የጥንት የግሪከ ፈላስፋዎች ናቸው የመጀመሪያ የመሆናቸውን ያህል ከአሁኑ የሰው ልጅ የእውቀት ዕድገት አንፃር ስናየው አስተሳሰባቸው ኋላቀር ዝቅተኛ የህፃን ልጅ አስተሳሰብ የሚመስል አስቂኝ ነገሮች ያሉበት ቢሆንም የሰው ልጅ እጅግ በጣም ትልቅ እመርታ ያሣየበት ከእምነት ወደ እውቀት በአማልከት ከመተማመን በራስ ወደ መተማመንና የአማልከትን ተግባርና ታሪከ ከማውራት ይልቅ የራሱን ታሪከ ለመስራትና ስለራሱ ለመናገር ጉዞ የጀመረበት የመጀመሪያው አብዮታዊ ምዕራፍ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል ሁሉን ነገር በአንድ ቀደምት ቁስ የመግለጽ ልከፍት የምዕራባዊያንን የፍልስፍና ታሪከ ስንከተል የመጀመሪያዎቹ የጥንት ግሪከ ፈላስፋዎች ትኩረታቸውን ሁሉ በተፈጥሮ ውስጥ የሚገኝ ነገር ግን በተፈጥሮ ውስጥ ያሉትን ነገሮች በሙሉ ስላስገኘው አንድ መሠረታዊና ሁሉን አቀፍ ባሀሪ ያለው ቁሳዊ ነገር ምን እንደሆነ መረዳት ነበር ቀደምቶቹ የግሪከ ፈላስፋዎች የሁሱ ነገር አስገኝ የሆነ በተፈጥሮ ውስጥ ያለ አንድ መሠረታዊ ነገር አለ ብለው ለማመን ያስገደዷቸው ነገሮች አሉ የመጀመሪያው ከእነርሱ በፊት የነበሩ ሃይማኖታዊ እምነቶች የሁሉ ፈጣሪ የሆነ አንድ መንፈሳዊ ኃይል አለ የሚል እምነት ያራምዱ ስሰነበር በተመሣሣዩ ፈላስፋዎችም ሁሉም ነገር የተፈጠረው ከአንድ ነገር ነው የሚል አምነት እንዲያድርባቸው ተጽዕኖ ፈጥሮባቸዋል ሁለተኛው ህዋ ተፈጥሮ በአጠቃላይ ሰው ቆጥሮ ከሚረዳቸው በላይ የሆኑ አጅግ ብዙ ነገሮች ቢኖሩም በመካከላቸው ያሰው የተወሳሰበ ግንኙነት ሥርዓት ጠብቀው መኖራቸው አንዱ በሌላው ላይ ጥገኛ ሁነው መኖራቸው ርክበር ከሃ ኳርክበር ጨ መመጻ ሩ ዩነታቸው ይልቅ አስገራሚና አስደናቂ የሆነው አንድነታቸው ወዘ ከደ ም አንድ ነገር ነው የሚል አስተሳሰብ እንዲያራምሏ አድርጓቸዋል ብዙዎችን በተመሣሣይየተፈጥሮ ህግ እንዲኖሩ ያደረጋቸው ነገር የተፈጠሩትየሁሉንም ባሀሪ ከያዘ አንድ ነገር ሊሆን ይቸላል የሜል ግንዛቤ እንዲኖራቸው አድርጓቸዋል ከዚህ በተጨማሪ አንዳንድ ነገሮች ተፈጥሯዊ ባህርያቸው የእነርሱ ብቻ መገለጫ ሣይሆን የብዙ ነቸ መገለጫ ሁኖ ማየታቸው ብዙዎች ከአንድ መሠረታዊ ነገር የተገኙ ሣይሆኑ እንዳልቀረ ማመን በመቻላቸው ነው ፈላስፋዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የተለከፉት በዚህ አይነት አስተሳሰብ ነው ፍጥረታት ሁሱ የተገኙት ከአንድ ቁስ ነው የሚል ልክፍት ይህ አንድ መሠረታዊና የሁሉ ነገር አስገኝ የሆነ ተፈጥሯዊ ነገር ምንድን ነው። ዐህ ርሀየክ ሄርፀክክፅ ከሃ ርበዘበርበበር ጨኢመፎጨጩ እንጅ ሌላ ህይወት ያለው ነገር አልነበረም ሰውም በዛን ዘመን አልነበረም ልኑር ቢልም አይችልም በሂደት ግን መሬት እየደረቀች ስትመጣ በወሃ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አሳ መሰል ፍጥረታት አዲሱን ደረቅ የመሬት ከፍልና ከባቢ አየር እየለመዱ ለመኖር የሚያስችላቸው አካላዊ ሰውጥ እያመጡ መኖር ሲጀምሩ በሂደት ሰው ተፈጠረ ይህ ግንዛቤውሰው የተፈጠረው ከአሣ ነው የሚል እምነት እንዲያድርበት አደረገው ህሊናዊ ኃይልን ወደ ፍልስፍና የመለሰው ፈላስፋ አናከሳጐራስ የተባለው ፈላስፋ ደግሞ የህዋን አፈጣጠር ከቁስ አካል ወደ ህሊናዋ ኃይል መለሰው መጀመሪያ ህዋ ይላል አናከሳጐራስ አንዱን ከሌላው ተለይቶ የማይታወቅበት አንድ ነገር የሆነ ነገር ግን ቅርጽ አልባና ምስቅልቅሉ የወጣ ቁስአካል ነበር በዚህ ቁስአካል ውስጥ ግን ዘሮች ነበሩ ከእነዚህ ዘሮች ነው በህዋ ውስጥ ያሉ ነገሮች በሙሉ የተገኙት ከዚህ ቅርጽ አልባና ምስቅልቅሉ ከወጣ ቁስ አካል ጐንለጐን ደግሞ ሀሊናዊ ኃይል ነበር ይኹን ህሲናዊ ኃይል አናከሳጐራስ ኑውስ ከ ብሎ ይጠራዋል ን በቁስ አካል ጐን ሲኖር የነበረው ኑውስ ኃይሉን በቁስ አካሉ ላይ ማሳረፍ ይጀምራል ቁስ አካሉም የእሽከርከሪት እንቅስቃሴ ውስጥ መግባት ይጀምራል በእንቅስቃሴው ተደባልቆ ይኖር የነበረው ዘር በየወገኑ እየተለዬ ራሱን እየቻለ መኖር ሲጀምር በህዋ ውስጥ ያሉት ነገሮች ተፈጠሩ መጀመሪያ እሳት ራሱን ለየ ከእሳትም በህዋ ላይ ያሉት ፀሐይ ጨረቃና ከዋከብቶች ተፈጠሩ ከዚያም አየር ከአየርም መሬት ከዚያም ድንጋይ ተፈጠረ ይላል በአሁኑ ዘመን የሰው ልጅ ከደረሰበት እውቀት አንፃር አናከሳጐራስ በግልጽ ሲታይ የሚቸል ስህተት እንዳለበት መረዳት አያዳግትም ነ ትኩረት መሰጠት ያለበት ግን የአናከሳጐራስ ግኝት ላይ ነው ዋናው የአርሱ ግኝት ቅርጽ አልባዋ ዓለም እንቅስቃሴ ውስጥ እንድትገባና ነገሮች በሂደት እንዲፈጠሩ ከዚያም አሁን ያላቸውን ቅርጽና ሥርዓት ይዘው እንዲኖሩ ያስቻላቸው ህሊናዊ ኃይል ነው ማለቱ ነው በፍልስፍና ታሪከ ህሊናዊ ኃይልን ከአፈጣጠር ጋር ያገናኘው የመጀመሪያው ፈላስሩ አናከሳጐራስ ነው ከዚህ አመለካከቱ ጋር ደግም አናከሳጐራስ ያነሳው አዲስ ጉዳይ አለ ይኹውም ህሊናዊ ኀይል ዓለም ቅርጽ ያስያዛት ለሆነ ግብ ዓላማ ነው የሚለው ነው ዓለም የተፈጠረቸው ለምንድን ነወ ሰውስ ለምን ተፈጠረ። በዚህ ግንዛቤው ማው ከ ከ መዘ አል ደ ዕማ ቁሳዊ ነገር ተለዋዋጭ ነው ዛሬ ቢኖር ነገ ይሞታል የዚህ አይነት ህልውና ትርጉም የለውም ትርጉም ያለው ቋሚና ዘላለማዊ የሆነው ነው የሚያሸንፈው ህልውና ተራ ህልውና ነው ቁም ነገር ያለው አይደለምሥትጉ በመሆኑም ሰዎች በምድር ላይ ሲኖሩ ከላይኛው ዓለም ያለውን የተሻለውን ህልውና ዘላለማዊነትን የሚያስገኘውን ህልውና ሀሳባዊ ሰውነትን እያጐለበቱ በላይ ያሉትን ፍጹማን ነገሮችን ፍጹም ፍትሀን ፍጹም እኩልነትን ፍጹም እውነትን ፍጹም ወብትን ምሳሌ እያደረጉ መኖር እንደሚገባቸው ለመመልከት ነው ለፕሌቶ የዚህ አይነት ኑሮ ለመኖር ህሊናዊ መሆን ያስፈልጋል ህሲናዊነት ፍጽሞናን እየሻትን እንድንኖር ያደርገናል ህሊናዊነት የሚገኘው ደግሞ በፍልስፍና ነው ፍልስፍና ጨለማ ከሆነው የዋሻ ኑሮ አውጥቶ ብርሃን ወዳለበት ህሊናዊ ኑሮ የሚያሸጋግር መሆኑን ለመግሰጽ የተጠቀማበት ገሰፃ ነው አስገራሚው የአሪስቶትል እግዚአብሔር የአሪስቶትልን ፍልስፍና ለመረዳት በጣም አስቸጋሪ ነወ በመጀመሪያ ያቀረበው ትንታኔ ከተለመደው ወጣ ያለ ነው ሌላው ህዋን በተመለከተ ያቀረባቸው ሥራዎች ብዙ ከመሆናቸው ባሻገር ወጥ የሆነው አመለካከቱ በሁሉም ሥራዎቹ በተመሣሣይነት ማግኘት አይቻልም በመጀመሪያ መታወቅ ያለበት አሪስቶትል ልከ በሃይማኖት በፍልስፍና ወይም በሣይንስ እንደምንረዳው አይነት ህዋን ያስገኘው ወይም የተፈጠረው ከዚህ ወይም ከዚያ ነው አይልም ስለ እግዚአብሔር ይናገራል ነገር ግን ለአሪስቶትል እግዚአብሔር ህዋን የፈጠረ አይደሰም ፈጣሪ ባያደርገውም የመጨረሻ እስገኝ በጠ ወይም ህዋ በዚህ መልኩ ለመገኘት ምከንያት ያደርገዋል አሪስቶትል ህዋን የተረዳበት መንገድ በህዋ ውስጥ ባሉ ፍጥረታት ሁሉንም ሊገልጽ የሚቸለው ተፈጥሯዊ ባህርያቸው መሠረት አድርጐ ነው በህዋ ውስጥ ያሉትን የነገሮች ምንነት ሰመግሰጽ የሚያስችለውን አራት ተዛማጅ ቃላቶችን ያስተዋውቀናልየነገሮች ማንነት የሚያስገኘውና ወደፍፃሜያቸው ወደ መጨረሻ ግባቸው እንዲደርሱ የሚያደርጋቸው ውስጣዊ ማንነታቸው ኦጩጠነ እና ቁስ አካላዊ ማንነታቸው ጠፀህ የነገሮች ግባዊ ማንነት ኤመን እና ግባዊ ማንነትን ማስገኘት የሚያስችል ሀቅም ርፀክበር ከሃ ዘበኳርጳክበየ ፌሬፌርሥ። ክገ እከብር የሀዋ ህልውና በመካከለኛው ዘመን ፈላስፋዎች አይታ በምዕራባዊያን ታሪከ በመካከለኛው ዘመን የነበሩ ፈሳሰፋዎች ነበሩ የርችሮ ትምህርቶች አውነታ በሰው ልፎ ምክንያታዊ አስተሳሰብ ህሊናዊ ግንዛቤ ጭምር ሊረጋገጥ ፎ እምነት ነበራቸው በዚህ ዘመን ፍልስፍና የከርስትና ትምሀርት አል የሆነበት ዘመን ነበር ፍልስፍና የክርስትና አውነታዎችን ለማረጋገጥ የፕሌቶ ፍልስፍና የፍጹማን ሁሉ ፍጹም የሆነው መልካሙ ነገር ጥአ እንዲሁም የአሪስቶትሱ እንቅስቃሴ አልባው አንቀሳቃሽ ፎዜ ዝጠፀሃፎ ለሄፎ በክርስትና ትምህርት የሁሉ ነገር ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር ነው የሚል ትርጉም ተሰጠው የፕሌቶ ዴሙርግ በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው የእግዚአብሔር ቃል መንፈሰ ዓለምም በሃ« ህከ ደግሞ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ ታመነበት በዚህ መልኩ የመካከለኛው ዘመን ፍልስፍና ከሥነመሰኮት ጋር ውህደት የፈጠረበት ጊዜ ሆነ በዚህ ዘመን የነበሩ ፈላስፋዎች ሁለት መሠረታዊ የሆኑ መጠሪያዎችና ሁለት ንድፈሀሳቦች ክከዘ ነበሯቸው በመጀመሪያው የመካከለኛው ዘመን ክፍል የነበሩት ፈላሰፋዎች ተሟጋቾች ቱሠል የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው በኋለኛው ዘመን የነበሩት ደግሞ ተምህሮያዊያን «ከህር የሚል መጠሪያዎችን አአግኝተዋል በመካከለኛው ዘመን አማካይ ከፍል በተለይም በኛውና ኛው መቶ ከፍለ ዘመናት ተጽዕኖ ፈጣሪ ፈላስፋ ያልታየበት በሣይንስም በኩል የረባ አዲስ ነገር ሣይታይ የታለፈበት ዘመን ስለነበር በሰው ልጅ ታሪከ በከንቱ የባከነው ረጅም ጊዜ ሁኖ ሊወሰድ የሚቸል በመሆኑ በተለይ ምዕራባዊያን ይኹን ዘመን የከፋው ጥቁር ዘመን በማለት ይጠሩታል የመካከለኛው ዘመን ፈላስፋዎች ብዙ አይነት ንድፈዐሳቦች እውናዊነት ፎፀቨ ስማዊነትዘዐኗኃበ ፈቃዳዊነት ህክዘ እና የመንፈሳዊ መገለጥ እምነት ካ። እ ላባ ምንም እንኳ የእአውናዊያን አመለከካት ከሐይማኖታዊ እምነቶች ጋር የተዛመደ ቢሆንም በአንዳንድ በዘመኑ የነበሩትን የከርስቲያን ፈላስፋዎች ሣይቀር አሣማኝ ሁኖ አልዘለቀም ከእውናዊነት በተቃራኒ የቆመ ሰማዊነት ወጠጠዘዝ ወይም አዘዝቪመፎ የሚል አመለከካከት ያራምዱ ጀመር ለስማዊያን ህልውና ያላቸው ግለሰባዊ የሆኑ አንድ አንድ ሁነው የሚኖሩ የሚታዩና የሚጨበጡ ቁሳዊ ነገሮቸናቸወ ሀሳቦችና ሁለንታዊ ሀልውና አላቸው ብለን የምናምናቸው ነገሮች ስሞች ናቸው ሰው የሚለው ቃል ስም ብቻ ነው ቁሳዊ ወይም አካላዊ ማንነት ስለሌለው ህልውና የለውም ህልውና ያላቸው እበበ አስቴር ብለን የምንጠራቸው ግለሰቦች ናቸው የእነርሱ የወል መጠሪያ የሆነው ሰው የሚለው ቃል ግን ስም ከመሆን የዘለለ ማንነት የለውም የሚል አምነት አላቸው ለስማዊ ፍልስፍና ጀማሪው ሮስሉን « የተባለው ፈላስፋ ቢሆንም በስፋት ጥቅም ላይ የዋለውና ታወቂ የሆነው በአከሃሙ ዊልያም ላቋጠ ፀ ዐርአእከክ አማካይነት ነው ሸጨልኪ ርፀክበር ከሃ በነኳርክበርየ ጴኋቨኋኢቭመሙጭ ተ ተ ዴፌህካስነ አመለከከት ሥነመለኮታዊና ፍልስፍናዊ አጦቶቶኒ ዓሽ ስለ እግዚአብሔር የሚኖርን አውቀት አውነታው ቦባ ሽ ለአ በእምነትና በመገለጥ ነወ የፍልስፍና እና የሣይንስ አውቶኑ ዓን በ ሀሊና ውጤት ናቸው አንዱ በሌላው ላይ ተጽዕኖ አይፈጥርሖ የተለያዩ ናቸው የሚል ሁለት አይነት እወነት ሀ መናሩን አደገ የዚህ አይነት አመለካከት አንድምታው ከባድ ነዉ ይ በመካከለኛው ዘመን ከተነሳበት የሥነመለኮትና የሐይማኖት አገሏ። ዶረሻ እያለ በከሮ ማግነን ዘመን በዋሻ ውስጥ ስዕሎቹ አስፈሪ እዒ ማ ማንነቱ የሚችል መሆኑን ማሳየቱ ትርጉም እንስጠው ካለን ሰው እ መግደል ተፈጥሮን መቅረጽ መለወጥና ለራሱ ጥቅምና ግስጋሎት ጣለ ሀቅም ያለውና በዚህም ራሱን ከተፈጥሮ ህግ በላይ አድርጉ ሠር መሻ መሆኑን ሲያመለከት ይቸላል ብለን መረዳት እንቸላለጌ ከርህ ይ ጥንታዊ ዘመን ጀምሮ ሰው በተፈጥሮ ላይ ገዥ ሁኖ ለመኖር ኮሚያለኛር ፍላጐትም ሀቅምም ያለው ሁኖ መታየቱ ሰው ከተ ፈጥሮ ጋር ያለቡ ምን ድረስ ሊሆን እንደሚቸል አመላካች ነገር ነበረው ሸ ሰው በህዋ ውስጥ ያሰው ቦታ ከፍልስፍና በፊት የነበረው ግንዛቤ የሰውና የህዋን ግንኙነት ምን አንደሚመስል ለመረዳት ከጥንታዊ ሰው ኑሮና አስተሳሰብ እንጀምር ካልን በአንድ በኩል ከላይ እንደተገለፀው ሰው ከተፈጥሮ በላይ የመሆን ማንነት ሲታይበት በተቃራኒው ደግሞ በዛን ዘመን ይኖር የነበረው ስው ተፈጥሮን ሌትም ቀንም በመፍራት ራሱን ከተፈጥሮ በታቸ የጣለበት ጊዜ ሁኖ እናገኘዋለን በዘመኑ ሰው ነገሮች ሁሉ ነፍስ አላቸው ብሎ ያምን ነበር ይህ ማለት ሰው በዘመኑ ነፍሳዊ ጠክ ነበር በሰማይ በምድር ያሉትን ሁሱ ሰውአዊ አክርየዐኮዞክር ማንነት የሰጠበት ጊዜ ነበር ከፍ ሲልም መንፈሳዊ ትርጉም በመስጠት ተፈጥሮን ያመሰከበት ጊዜ ነበር ፕፀ ከ ክየፎክበርከ የበቋክ ሂክ ሠከሃር ህክከርየ ሸር ርር የኮፎየ ቋክፀ የክህክ። ኮክኮኪነ ተፈጥሮን አሸንፎ መኖር የቻለበትን እሴቶቹን ሲያጣ የሰው የሚሰማውን መራራ ስሜትና ትርጉም አልባነት ነው ከላይ የተመለከትነዉ የሰው ልጅ አሸናፊነቱ ሲጠፋ ደስታ ሰላም ተሰፋ ማጣት ብቻ አይደለም ሰው የመሆን ማንነቱም አብሮ ይጠፋል ሰው ሰው የሚሆነው ከተፈጥሮ በላይ የሆነ ጊዜ ነው ሰው ከተፈጥሮ በላይ የሚሆንበት ነገር ካጣ ግን ሰው መሆን ከሰው ይጠፋል ይኹን ጉዳይ የፍልስፍና ትርጉም እየሰጠን በመጠኑ ሰፋ አድርገን እንየው ሰው ተፈጥሮን እንደፍላጐቱ መቅረጽና መጠቀም በዚህም ከተፈጥሮ በላይ መሆን የህሲና የሀሳብ በቁስ ላይ የበላይ መሆንን ያመለከታል ሀሳብ በቁስ አካል ህግና ሥርዓት ሥር ከኖረ ግን ሰው መሆን ምንም ማለት አይደለም ትርጉም አልባ ነው ሰው መሆን ማለት ሀሳብ ከቁስ በላይ መሆን ነው ህዋ ተፈጥሮ ቁስ አካላዊ ነው የሰው ማንነት የለውም ነገር ግን ሰው የራሱን ማንነት የሚያገኘው የሰው ማንነት ከሌላው ቁስ አካልነው ሰው የራሱን ሀሳብ ቁስአካል ላይ ማሣረፍ ሲችል ቁስአካል አፍ አውጥቶ የሚናገር እስኪመስል ስለ ሰው ማንነት ይመሰከራል በእርግጥ አሸንፈኸኛል ህጌን ቀይረሃል እንደፍላጐትህ ቀርጸኸኛልሀሳብህ ከአኔ በላይ ነው ያለ የሰውን ታላቅነት ገዥነት መሪነት ይናገራል የዚህ አይነት ስሜት ፍላጐት አስተሳሰብና ዓላማ ከጥንታዊ ታሪከ ጀምሮ በሰው ልጆች ዘንድ የተንፀባረቀ ቢሆንም ቀስ በቀስ በሐይማኖታዊ እምነቶችና በፍልስፍና አስተሳሰቦች ውስጥ ስፋቱና መጠኑ ጨመረ መጽሐፍ ቅዱስ ከህዋ አንፃር የሰው ልጅ ምንድን ነው። ፍልስፍናስምን ይላልሃፍልስፍና ትኩረት ከሚሰጥባቸው ጉዳዮች አንጻሩ ዋናው ያሰውና የህዋ ጉዳይ ነው በዚህ ጉዳይ ላይ ፍልስፍና ሰፋዜ ጥልቀትና ብዛት ያላቸው አስተሳሰቦችን አቅርቧል ሁሉንም በአንድ ርዕ አጠቃላይ አይተን ለመጨረስ አስቸጋሪ ስለሚሆን አንኳር የሆኑትን ብ መርጠን ለማየት ያስገድደናል ሰው በህዋ ውስጥ ያለው ቦታ ከጥንታዊቷ ግሪከ ፈላስፋዎች እይታ ራሳቸውን ጥበበኞች እያሱ የሚጠሩ አንደበተኛና ጠርጣሪ ፈላስፋዎች እስከመጡበት ጊዜ የነበሩ ከቴለስ ጀምሮ የነበሩ ፈላስፋዎች ሰውን የተፈጥሮ አካል አድርገው ነው የተመለከቱት ለሰው የተለዬ ማንነት አልሰጡትም አንዲያውም ሰው የተፈጥሮ ህግ ተገዥና የበታች እንደሆነ ገልፀዋል ለእነዚህ ፈላስፋዎች ሰው መንፈሳዊ ማንነት የለውም ነፍስ እንዳለው የሚያምኑ ቢኖሩ እንኳ ለእነርሱ የሰው ነፍስ መንፈሳዊ ሣይሆን ቁስ አካል ነው ከሌሎች አካላት የሚለየው እጅግ ደቂቅ የሆነ የላመቁስ አካል መሆኑ ብቻ ነው ሃ ልቨ ሂከፀ የዩፎ ሂከቪክ«ፎየ ከፎርኮፎ ሂከፎ ሂከክፎ ዐየ ሂከፎ ከ ሂከህከ ዝ ኾኮ ዐ ሂካር ህክከዊየፎ ርክቫቹዐ ሂከር ከበር ፎጠፎበ። ሌላ ማንነትና ሌላ ዓለም ያስፈልገዋል ይህን ዓለም ሰው ን መ አለበት ይህ ዓለም ከብርና ዋጋ የሚሰጠው አይደለም ጥቅም ፍ ከተባለም ወደ ሌላኛው ዓለም ለመድረስ ለመሸጋገሪያነት ማዝገሉ ነ ስለዚህ ሰው መሻት ያለበት እየኖረበት ያለውን ዓለም ሣይሆን ሌሳኛቤን ከላይ ያለውን ዓለም ነው ለዚህ አላማ መሳካት ደግሞ ሰው ወደ እግዚብሔር እግዚአብሔርም ሰው መምጣት አለባቸው እግዚአብሔር ብዜ የራሱ ምርጥ ሥራ የሆነው ሰው ባከኖ አንዳይቀርበት ሰው የጐደሰውን ነገር የሚሞላ ሥራ መሥራትና ለከብሩ መገለጫ ማብቃት አለበት ሰውም መለኮታዊ ከብሩን ለማግኘት አካላዊ ፍላጐቱን እየገደለ መንፈሳዊ ማንነቱን አያጐለበተመለኮት ወደ ውስጡ እንዲገባ አያደረ ወደ ውስጡ የገባውም የመለኮት ሙላት ወደ ላይኛው ዓለም ከፍ ከፍ እያደረገ ከር ዓለም አኢያወጣ እንዲወስደው ማድረግ አለሰበት በከርስቲያናዊ ፍልስፍና አመለካከት ሰው ይኹን ዓለምንቆ መኖር ካለበት በህዋ ላይ ሊጫወተው የሚችለው ሚናም ሆነ በህዋ የራሱን ቦታ ምን ሳንተምለአኔእኔምለለንተ ሊሆን እንደሚቸል ማወቅ አያስፈልገውም ይህ አመለካከት ሰውንና ህዋን ህሊና እና ቁስን መንፈስንና አካል። የህዳሴው ዘመን ፍልስፍና የዘመናዊ ፍልስፍና መግቢያ በር ነው ሙሱ ትኩረት የሰጠውም የሰው ልጅ ተፈጥሮን የመለወጥ ሀቅም ላይ ነበር በዚህ ምከንያት የህዳሴው ዘመን ፍልስፍና ሰባዊነት ፌዝፎ የሚል መጠሪያ አገኘ እንደ ሱሉዶቪቾ ቫይቪስ በቢበብፅቋፎር ነሃኬዌ ፔትሪስ ራመስ ኮየክህ ክዘህ እና በርናርዲኖ ቴሎሶ ጠየፀ ፐ« የመሳሰሉት ሰባዊ አስተሳሰብን በቀደምትነት ያራመዱ ፈላስፋዎች ናቸው እነዚህ ፈላስፋዎች የሰው ልጅ አጋዥ ሣያስፈልገው በራሱ ሀቅም የተፈጥሮን ኃይል ቀልብሶ ራሱን የበላይ አድርጐ መኖር ይችላል የሚል ከፍተኛ እምነት ነበራቸው በዚህ አቋማቸው ሰውን ሀቅመ ቢስ ያደረጉ እምነቶች ላይ አመጽ የጀመሩ ፈላስፋዎች ለመሆን ቻሉ ሳይንስ ያመጣውን መነቃቃት ተከትሎ ሰባዊያን ያመጡት ፍልስፍና ለጨለማው ዘመን ማብቂያናየብርሃን ዘመን መምጣት የተበሠረበት ፍልስፍና ለመሆን ቻሰ ሳይንስ በፈጠረላቸው መደላድል ላይ ተመሥርተው ፍራንሲስ ቤከንና ቶማሰ ሆብስ የተባሉ ፈላስፋዎች ሰው ከህዋ ጋር ያለውን ግንኙነት በእውቀት ላይ የተመሠረተ ሊሆን እንደሚገባው በማስገንዘብ የተፈጥሮን እንቅስቃሴና አጠቃላይ ሥርዐተ ህጉን ማወቅ የሰው ልጅ ቅድሚያ ሲሰጠው የሚገባ ጉዳይ መሆኑን እስገንዝበዋል በተለይ ለሆብስ የተፈጥሮ ህግ መታወቅ ከተቻለ ሰው ህጉን እንደፈቃዱ እያስተካከለ መኖር እንደሚችል እምነቱን ገሰፀ በአንደዚህ አይነት አመለካከቶች ተጋግሎ የነበረው የሰባዊነት ፍልስፍና ሳይታሰብ መቀዝቀዝ ጀመረ የዳሳሸነት ወዞክነዌጩመጠ ፍልስፍናን ያራመዱ የብሪታንያ ፈላስፋዎች ሰውን የሁሉ ነገር ማዕከል አድርገው የተረዱ ቢሆንም ከሰው ህሳቤ ውጭ ህዋ የራሱ የሆነ ህልውና የለውም በማለት ህዋንና ሰውን ያስተሳሰረውን ገመድ ቆርጠው ጣሉት በርከሌይ የተባለው ፈላስፋ ቁሳዊ ነገሮች ከሰው ህሳቤ ውጭ ህልውና የላቸውም ርፀከበርዩ ከሃ ርበክበኳርጳክበር። ሳውን ኃያልነት የማሳየት አስተሳሰብ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ቸለሰበቅ በበራ ፈላስፋዎች አስተሳሰብ ምከንያት ፍልስፍና በአገድ ልቡ ሣይንስን በእ ይከተል ከማድረጉም በላይ ሰው ራሱንም ሆነ የሚኖርበትን ዓለም ኦ ብራጠር አደረገው ጋናዊ ፍልስፍና የታዩ አንዳንድ ፈላስፋዎችደግሞ ከጊዜው ነባራዊ ሁኔታ በዘ ሆነውና የሣይንስን መንገድ ስተው የሰውን ልጅ ወደ ጥንታዊ ኑሮው ለመመሰስ የሚከጅል ሀሳብ ማራመድ ጀመሩ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ሆነው የዣን ቫከ ሩሶ ህህ ፍልስፍና ነው ሩሶ እንደሚለው ሣት ሰው በህግ ይመራ ማለት ነው ሳይንስ ሰውን በህግ አስሮ መያዝ ይፈልጋል ሰው ግን እንደፈቃዱና ስሜቱ መኖር የሚሻ ፍጥረት ነው አንሰና ሳይንስ ያመጣቸው ስልጣኔዎች ግን የሰውን ልጅ ነፃነት የሚገፉ በመሆናቸው አያስፈልጉም የሚል እምነት ማራመድ ጀመረ ከላይ የተመሰከትናቸውን ፍልስፍናዎች አጠቃለን ስናያቸው ዘመናዊ ፍልስፍና መስመር ይዞ መራመድና ወጥ የሆነ አቋም መያዝ እንደተሳነው መረዳት እንቸላለን በአንድ በኩል የሰውን ልጅ የበላይ አድርጐ ሲመለከት በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔርን በሰው ዘር ህሊና ላይ ይሾማል አንዳንዴ ደግሞ ሰው ስለራሱም ሆነ ስለሚኖርበት ዓለም አንዲጠራጠር ሲያደርግ በሌላ በኩል ደግሞ ሰውን የራሱ የሥራ ውጤት ከሆነው ሥልጣኔ አርቆ ተፈጥሯዊ ኑሮ ብቻመኖር ወደ ሚችልበት ወደገጠሬነት ኑሮ መመለስ ይሻለዋል የሚል ሙግት ውስጥ ገባ እነዚህ የተጣረሱ አመለካከቶች ፍልስፍና የራሱ እግር እየጠለፈው የሚንገዳገድ ሠካራም ሰው አስመሰሉት ፍልስፍና አቅጣጫ አልባ የተበታተነ ጉዞና ለዘባቾች ያጋለጠውን ድከመቱን መፍትሔ ሰማግኘት የጀርመን ፈላስፋዎች መነሳሳት አሣየፁ ኢማኑየል ከንት አንደብሪታንያ ፈላስፋዎች ሁሱ ሰው የሚረዳው የራሱን ሃሳብ ነው የሚል አምነት ቢኖረውም በምከንያታዊ አስተሳሰብ ሰው ከራሱ ውጭ የሆነ ቁሳዊ ዓለም መኖሩን የእግዚአብሔርን ህልውናም ሆነ ዘላለማዊነት እና አ አለ ብሎ እንዲያምን አስቸሎታል በማለት አሣወቀ እነዚሀ እምነቶች ገሞ ተግባራዊ የሆነ ሥነ ምግባራዊ ኑሮና ሌላም አይነት ማኅበራዊ ርክበርዩ ከሃ ዘበኳርጳክበርየ አንዒኖርና ራሱንም ከተፈጥሮ በላይ ኢድርጐ እጉዲየ ታል የሚል መደምደሚያ ሃሳብ ላይ ደረሰ ይህን የማዛነለጡ የባር አስተሳሰብ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን የሰውን በህዋ ላይ ያለውን የበላይነትና ክብር የመመለስ አስተሳሰብ ሁና ተወሰር በካንት ሙጫሚያ እግራቸውን ያስገቡ ሌሎች የጀርመን ፈላስፋዎች የሰውን ልጅ በህዋ ውስጥ ያለው መንፈሳዊና ህሊናዊ ኃይል ወራሽ በማድረግ ከቁስ አካላትና ከሌሎችም ፍጥረታት ሁሉ በላይ የሆነ ማንነት ያለው መሆኑን የሚያመለከት ጥልቅና ረቂኮ የሆነ ሀሳባዊ ፍልስፍና አቀረቡ ካ ተከትለው የመጡ እንደ ሩዶልፍ ኸርማን ሉዝ ሼልንግና ሄግል አይነት ፈላስፋዎች ህዋና ሰውን በአንድ ኢይናቸው የተመለከቱ ፈላስፋዎች ናቸውጡውነነ ህዋ ለእነዚህ ፈላስፋዎች ህያው ነው ህሊናዊ ነው ሁልጊዜ ከፍ ወዳለ ደረጃ ለመሸጋገር የሚንቀሳቀስ ነገር ነወና በዚህ ህሊናዊ የለወጥ ሂደት ህዋ የራሱን የመጨረሻ የዕድገት ደረጃ የደረሰው በሰው ነው ህዋ ሙሉ የሚሆነውና ራሱን የሚያውቀው በሰው ነው ለእነዚህ ፈላስፋዎች ሰው ማሰት ትንሸ ህዋ ነው የዚህ አይነት አመለካከት በጥንታዊቷ ሣሪከ የስቶይከ ፈላስፋዎች ዘንድ የተንፀባረቀ ቢሆንም እነዚህ የኛው ከፍለ ዘመን የጀርመን ፈላስፋዎቸ ተፈጥሮንና የሰውን ልጅ ያላቸውን ትስስር በዚሀ መልኩ በላቀ ደረጃ አሣይተዋል ህዋ ራሱን የሚያውቀውና የፍጹማዊ ዕድገቱ መገሰጫ ሰውን ማድረጋቸው ለሰው ልጅ ታላቅ ከብር መስጠታቸውን ያሣየናል በተለይ ደግሞ የሰውንና የህዋን አንድነት ያሣዩበት አመከንዮ ሃሳባዊ ፍልስፍናቸው ፍጹማዊ ደረጃ መድረሱን አመላካች ነበር ለእነዚህ ፈላስፋዎች ህሲና ለሰው የማንነቱ መገለጫ እንደሆነ ሁሉ ለህዋም መሠረታዊ ነገር ህዋዊ ህሊና ነው የሰው ህሊና የህዋ ህሊና ውጤትና ነፀብራቅ ነው ስለዚህ ህዋ ለሰው ልጅ መልካም ነገር እያሰበ የሚኖርና ሰው የሚያከብራቸወውገና የሚወዳቸውን እሴቶች ሁሉ የሚጠብቅ ነገር ነው ይኹን የመሰለው የጀርመን ሃሳባዊ ፍልስፍና በተለይ ከሄግል በኋላ አልጋ ወራሽ በማጣቱ እርጅናው እየተጫጫነውና ጉልበቱም እየደከመ መጣ ሥር ሥሩን ሲከተሉት የነበሩት እነ ካርል ማርከስ መፈንቅለ ፍልስፍና አካሄዱበት በተለይ ደግሞ በተፈጥሮና በሰው መካከል ያለውን ግንኙነት በተለዬ አቅጣጫ መግለጽ የቻለው ነውጠኛው ፈላስፋ ፍሬድሪክ ኔቹ ኮክመርከር መነሳት ፍልስፍና የተለዬ አቅጣጫና አመለካከት እንዲከተል አደረገው ሽ ኒቼ ሰውንም ሆነ ህዋን የሚገልፀው በፈቃደ ኃ የሚተጋ ፈታድነ ኒ ኮሣፎዮ ነው ነገር ግን የሰው ፈቃድ ከፈን ሥርዓት ርፀከበርዩ ከሃ በ ክበርጳክበር። ደ መፒ የነበረውአናከሲመነስ ደግሞ የሁሉም ገኛፀ መሪ በይ የር ነው ብሎ ስለሚያምን ሞትን የሚየወጣው አየርን ጦጠተም አለመቻለ እንደሆነ በመረዳት ሞት ቁሳዊ ከስተት እገጅ መንፈሳዊነት አገያለለው አስገንዝቧል ው ፈላስፋ ሄራከላይተስ ዋት ቁሰአካላዊም ፀንፈሳዊም ኢው ያምናል ለሄራከላይተስ ሁሉም ነገር በፃያቷርጥ አንቅሉል ለይ በመሆኑ ቋሚ ወይም ዘላለገዊ የህሀነ ነገር የለም ይህ ማለት በተፈጥሮ ወጥ ያሰ ነገር መሞት ግዴታው የሆነ ነገሮች በጣያቋርጥ ለውጥና እንቅስቃሴ ወስጥ መሆናቸው ነው ይህ ሄራከላይተስ ስለሞት ያለው ቁሳዊ አመሰካከቱ ነው ከዚህ ተታራኒ የሆነ አመለካከትም አለው የሞትን አይቀሬነት ሄራከላይተስ በሰወ ላይ ለመጫን ለበ አለጨከንበት ያለ ይመስላል ሰው የማይሞት ማንነት ያለው መሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ በፍልስፍና ውስጥ ለሣስገባት ተገደደ ሄራከላይተስ የነፍስን ህልወና ስለሚያምን ጻዲቅ የሆነ ነፍስ እንደማይሞት ይልቁንም ከመለኮት ጋር እንደሚገናኝና ዘላለማዊ ሁኖ እንደሚኖር እምነቱን ገሷጴዷል ፓይታጐረስ የነፍስ ተሻጋሪነትን የተረዳው ፈላስፋ ፓይታጐረስ የተባለው ሌላው ፈላስፋ የሄራከላይተስን አስተሳሰብ በተወሰነ ደረጃ በመጋራት የነፍስ ተሻጋሪነትን አስተሳሰብ ለምዕራባዊያን ለማስተዋወቅ ቻለ እንደፓይታጐረስ ግንዛቤ ሞት የሚከሰተው ነፍስ ከዝቅተኛ ህልውና ለምሳሌ በእንስሳት ወስጥ ከመኖር ወደ ሰው ህልውና ከሰው ህልውና ከመለኮት ጋር አንድ ወደ መሆን በሚደረገው ሂደት ውስጥ ነውየነፍስን ሀልውና ለሚያምን ሞት ምንም ማለት አይደለም ነፍስን ሞት ማሸነፍ አይቻለውምና ሰው በነፍሱ ከሞት በላይ ነው የዚህ አይነት አመለካከት ድል ፈላስፋዎች ተቀባይነት ያገኘውን ያህል በብዙዎች ደግሞ ተቃውሞ ርሶበታል ዳሞከሪተስ ነፍስን ቁሳዊ ያደረገው ፈላስፋ እንደነ ዲሞከሪተስ ያሉ ቁስአካላዊ አመለካከት ያራመዱ ፈላስፋዎች ሰው ከሞተ በኋላ በሌላ መልከ ደግሞ በህይወት የመኖር ዕድል አል ረዋል በሞት ጊዜ የሟቹን አካል ገንብተወትና ህልውና ጮች የኖሩት አተሞች እርስ በርሳቸው ይለያያሉ ይበታተናሉ ከዚያ ርከበር ከሃ ክርበበርዩ ርአ በፎወ። ሠጋ መ ዜ ወወ ኒክፎክ ርዐዕክርፎገኽ ዊቪከርዮ ከር ኩጥጄ ዮ ከሩ ተፎ የ ከ መጠፎ ሺ ከ ከ ሂከር ከር አ ከር ከ ስ የሚለን በህይወት ባለን ጊዜ ሞት የለም ከሞትንም ኢፔኖር ሞት ሊጐዳን አይችልም ማለቱ ነው የአንድ በህይወት ስንኖር ነው በህይወት እያለን ግን ሞት ከእኛ ጋር ስለማይኖር ጉዳቱ አይሰማንም የሞተውም ሙቷልና የሚሰማው ነገር ስለሌላው የሞት ጉዳት አይሰማውም ስለዚህ ለሁለቱም በህይወት ለለም ለሞተም ሞት ምንም አይደለም ጉዳያቸው ሊሆንም አይገባም ኢፒኩረስ በዚህ አመለካከቱ አየመከረን ያለው ሞትን አንዳንፈራው ነው የሚያስፈራ ነገር የሚጐዳ ሲሆን ነወና ኢፒኩረስ የሰው ህይወት አላማ ሊሆን የሚገባው ከሞት በኋላ ዘላለማዊ ሁኖ መኖር ሣይሆን በምድር በሚኖርበት ዘመኑ በምንም ነገር የማይናወጥ ሀሊናዊ ሰላም የ ከኽባቨቪሃ አግኝቶ መኖር ነው ህሊናዊ ሰላም የሚገኘው ደግሞ ጭንቀት የሚያስከትልብን ነገሮች ሲወገዱልን ነው የሰው ልጅ የጭንቀት ምከንያት የሆኑት ደግሞ የሞት ፍርሃትና አማልከትን መማን ናቸው ከአማልክትና ከሞት ፍርኛት ነፃ የሆነ ህይወት በመኖር ደስታና ህሊናዊ ሰላም አግኝተን መኖር እንቸላሰን በማለት እምነቱን ገልል ይሀ የኢፒኩረስ አመለካከት ብዙ አወዛጋቢ ነገሮች እንዳሉት ይታወቃል በህይወት ስንኖር ልናገኝ የሚገባን መልካም ነገር ሞት ያስቀርብናል ስለዚህ ጐጅ ነው ብለን ልንከራከረው እንችላለን ነገር ግን ኢፒኩረስ ሞትን ማለት የለንም ስለሆነ ጉዳትም ሆነ ጥቅም የለውም ለማለት ያቀረበው ስስ ሞት የሚያስፈራ ነገር እንደሌለው ለመግለጽ የተጠቀመበት ገላለጽ ነው ሶቅራጥስ ሞትን የሚፈለግና የሚወዴድ ያዴረገው ፈላስፋ ሞት አስፈሪ አለመሆኑን በቃልም በተግባርም ያሣየው ሶቅራጥስ ነው ኦፓሎጅ ላዬ«ፌ እና ከሪቶ ርብ« በተባሉ የኘሌቶ ሥራዎች ሶቅራጥስ ሰቤ አከ ወመርህ ሚፎቪፎየ የዕ እፎበዐርፎህ በ ኮየ ፎሀበበ ኮህሬፎ ህል ሂከ ህዝ ዐየ ዐፎከ ፐከፀ ዖከፀሩዐዞከርጋ ጸፎአወህ ህፀ ር ሽኡ ይህቦ ርፀክበርዩ ከሃ በክአኳርጳክበር። ውጡ በአወቀት ሲጐለምስም የሞት ፍርሃት የስህተት ግንዛቢ ያቀግለ ኮን ሲረዳ ፍርሃቱ ይጠፋለታል ወጦ በይ ት ግንዛቤ የሞት ጣዕር ከባድ የሆነ የህመም ሌየ የአህ ተ ከትላል የሚል እምነት መኖሩ ነው ሰሚ በይነ አክለን ሴከን እንደሚለው ለምሳሌ ጣታችን በሹል ገር ቢወጋ ያስረዳል ወም አንፃር ሞት ሲከሰት መላ አካላችን በከፍተኛ ከሚሰማን ሥታያይ ወስጥ ይገባዕ በማሰት ሰዎች ያምናሉ ነገር ግን የአካላችን ዋና ብልቶች ስሜት ተጋሪዎች አይደሱም በመሆኑም ሞት አካላዊ የሥቃይ ሰሜት አያስከትልብንም ፍራንሲስ ቤከን ትኩረት የሰጠበት ሌላው ጉዳይ አምልኳዊ አምነቶች የሚያመጠት ፍርሃት ነው ሲኦል መኖሩን የሚያምን የሲኦልን መኖር ከማያምን ሰው በበለጠ መሞቱን ሲያስብ በጣም ያስፈራዋል ቤከን እንደሚለው ለዚህ ሁሱ መፍትሔው ሞትን የተፈጥሮ እ በመረዳት በመጣ ጊዜ ይምጣ ብለን መኖር መቻል ነው በልተዘጋጀሁበት ጊዜ ሳላስበው ጫማዬን እንኳ ሳላወልቅ ሞት ይምጣና ኝ ብለን መኖር መቻል ከሞት ፍርሃት ነፃ ያወጣናል ሀበንና ፍርሃት ግን ሞትን ወደ ራሳችንይጋብዛል በማለት ይመከረናል ስለሞት ከማሰብ ይልቅ ስለምንኖረው የፍቅርና የከብር ህይወት ማሰብ የተሻለ ነው ፍቅር ሞትን ያሳንሳልና ከክብርም ከሞት በላይ ነውና በማለት ሞትን ሳንፈራ ልንኖር የምንችልበትን ጥበብ ያካፍለናል ፍሬድሪክ ኒቼ ፍሬድሪከ ኒቼ ዩር«ክ ኮዘመወርፍ እንደሚሰው ከሆነ ዓለም ትርጉም አልባ ናት ትርጉም በሌላት ዓለም ስንኖር ያሉን አማራጮች ሁለት ናቸው የመጀመሪያው እጅ መስጠት ተስፋ መቁረጥ በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ መኖርና በመጨረሻም መሸነፍ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አልሸነፍ ባይ ስብዕና ይዘን ችግርን እየተጋፈጥን መኖር ነው አንደ ኒቼ እምነት አልሸነፍ ባይነት የእውነተኛ የሰው ማንነት መገለጫ ነው ሰው ለሞትም ቢሆን አልሸነፍ ባይ መሆን አለበት ሞትን በመፍራት ስሙ በተጠራ ቁጥር በድንጋጤ መኖር ወይም ከሞትና ከዚህ ዓሰም ሥቃይ ሰማምለጥ የምናደርገውን ሸሸት አቁመን ሞትን ሳንፈራ እንዴት መቀበል እንዳለብን ተረድተን ከሌሎች በሞት ፍርሃት እየተሰቃዩ ከሚኖሩና ከሞት ያድነኛል እያሉ የተለያዩ የእምነት ሥርዓቶቸን እየመሠረቱ ከሚነዱ ሰዎች በኒቼ የቃል አጠቃቀም መንጋዎች ከፀርቋበላይ ሁኖ መኖር ይቻላል ቀሩ ቢሆን እንኳ ፈርተን መኖር እንደሌለብን ከሞትይልቅ ፍርሃት ያሚ ነር መሆኑን ኒቼ አንዲህጧል ይናገራል ርበበር ከሃ በርበበር ጠቅህ ቢ ቢሆን ነን አሰት አነነኛ ከክ ና ብቐ ታል ፍን ሞት የተሻለ ነወኀ ራከዎ በመነ ከፃላ ከመር ይልት ሁለት ጊዜ መሞት በ ፈራ አድር ። ስለማይታወቅ ሰው እየተጨነቀ የሚኖር ፍጥረት ነው ከክ ደዕኔ ልት እችላለሁ ብሎ ያስባለ ሞትንና ከሞት ጋር ዑ ዩር ተሸክሞት ይኖራል በዚህ ግንዛቤው ሄድገር በናዚስቶች በ አጋጣሚ ሊገደል እንደሚችል በመፍራት በሥጋት ህይወቱን ይገፋ እንደር ያመለከታል ሲሉ ብዙ ፀሐፊዎች ሐሳባቸውን ገልፀዋል ጽቋ በተራው የሰው ልጅ የገንዛቤ ሀቅምም ሆነ ከፍ ባሉ አንዳንድ ፈላስፋፆቾ አስተሳሰብም ጭምር ሞት የመጨረሻው አኩይ ነርር አስከፊውና ጉጅ ዘር እንደሆነ ቢታመንም ከላይ የተመለከትናቸው ፈላስፋዎች ሰው በዚህ አነዜ ክር ፊት ራሱን ሣይጥል እንዴት መኖር እንደሚቸል አሣይተውናል ሞት ለካላዊ ተፈጥሯችንን ያሸንፈው እንጅ ውስጣዊ ማንነታችንን ሊያሸፊው እንደማይቸል አመላከተውናል ሞት በውስጣችን ልናዳብረው ከምንለው ተስፋ የማይቆርጥ አይበገሬ ስሜት ለሰው ልጅ ካለን ጥልቅ ፍቅርና ሐዙ እንዲሁም ተፈጥሮ ከእኛ የሚፈለገውን ተረድተን ህይወታችንን በእወቀት መምራት ከምንቸለው በላይ ሲሆን እንደማይችል አሣይተውናልለ የሰው ልጅ አብይ ማንነቱ ውስጣዊ የሆነው ስሜቱ ፍላጉቱ ተ ሀሊናዊ በፍሳዊ ማንነቱ እንጅ ሥጋዊ አካላዊ ማንነቱ እንዳይደሰና በ አውነተኛ ማንነቱ ሰው ከሞት በላይ ሁኖ መኖር አዝም የረድተናልእዚህ ላይ ጥያቄ የሚሆነው ሰው ሞት ሳያሸንፈው ርፀክበር ከሃ በነኳርቧክበር በላይ ሁኖ መኖር የሚያስችል ውስጣዊ ማንነት ያለው ማዊ ሁኖ መኖር የሚችል ፍጥረት ነው ማለት አንቸላለን ገለው ዘላለማዊ ሁኖ የመኖር ጥያቄ በጣም ከባድ ጥያቂ ነው ጥያቂው ከበድ የሚያደርገው ከጥያቄው ጀርባ ያለው የሰው ልጅ ለዘላለማዊነት ያለው ከፍተኛ የሆነ ፍላጐት ነው ሰው ሳይሞት መኖር ወይም ከሞተም በኋላ ሞ ሀይወት አግኝቶ መኖር ከሚፈልጋቸው ነገርች ሁሉ በላይ አብዝቶ ገው ነገር ነው ህይወትን ለዘላለም ማግኘት የሚያከል ነገር የለም ይኸን ትልቅ ነገር ሰው ለማግኘት ፍላጐቱንና ተስፋውን ከመግለጽ ባሻ ተግባራዊ ሁኖ ለማየት ከፍተኛ ጥረት አድርጓል የሰው ልጅ ዘላለማዊ ሁኖ ለመኖር ያለውን ፍላጐትና ጥረት ከገ ው መንገዶች አንዱ ፍልስፍና ነው ዘላለማዊነት በፍልስፍና ጠሉት አቡና ተቀባይነት ምን እንደሚመስል ወደፈት እናየዋለን ከዚያ በፊት ግን በሰው ልጅ ታሪከ ውስጥ ዘላለማዊነት የተገለፀባቸውን ሁኔታዎችና በሳይንስ ሰው ዘላለማዊ ሁኖ ለመኖር ያለውን ተስፋ በአጭሩ እንመለከታለን ፋ ጥንታዊ የዘላለማዊነት አስተሳሰቦች ተግባራዊ ሙከራዎችና በሳይንስ የታየው ተስፋ እንደ ሰር ኤድዋርድ ቴይሰርና ጀምስ ፍሬሰር ያሉ ቀደምት የሥነ ሰብ ምሁራን ከሞት በኋላ ህይወት አለ የሜል እምነት ጥንታዊያን ባህል ፀናጠቪከ ርህክፐፎባላቸው ህዝቦች ሁሉ እንደሚገኝ ገልፀው ነገር ግን እምነቱ ሲጀመር ምድራዊ ሥነምግባራዊ ኑሮ ከሞት በኋላ ላለው ህይወት ዋስትና ተደርጐ ይወሰድ እንዳልነበር በጥናታቸው አረጋግጠዋል በጥንታዊ ህዝቦች ዘንድ ከሥነምግባራዊ ኑሮ ይልቅ በጦርነት እየተጋደሱ መሞት ከሞት በኋላ የደስታ ህይወት ያስገኛል የሚል እምነት እንደነበራቸው ተመራማሪዎቹ ለመረዳት ችለዋል ከሞት በኋላ ለሚጠብቀን ህይወት በምድር የኖርነው መልካም ወይም መጥፎ ህይወት ጋር ግንኙነት እንዳለው መታመን የጀመረው ሐይማኖታዊ አስተሳሰብ መፈጠር እንደ ጀመረ መሆኑን ምሁራኑ ያስረዳሉ ሥልጣኔ እንደተጀመረ ዘላለማዊነት የሰው ልጅ መሠረታዊ ጥያቄ መሆኑን በግልጽ ያሣየን የግልጋሜሸ ታሪከ ነው በግልጋሜሽ የጀብድ ታሪከ ውስጥ ሰው ሞት ሣይነካው በወጣትነቱ እንዳማረበት ለመኖር ያለውን ከፍተኛ ፍላጐት ተመልከተናል ታሪኩ አፈ ታሪካዊ ይሁን እንጅ ያለዘላለማዊነት የሰው ህይወት ከንቱ አንደሆነ አሣይቶናል ይኹን መሠፎታሪክ በጥጉ ዘመን በተለያዩ ጊዚያቶች ታይተዋል በጥንታዊቷ ግብፅ በሜሶፓታሚዎ በህንድ በፐርሽያ በአርመንያ በአይሁድ ርች ውር የሚገኘውና የህያዊያን ፍጥረት መጀመሪያ የተሰወሪን እወቀት ርከበርዩ ከሃ በ ክበኳርጳክበር። ዌቭወጣ አመለካከትን ተከትሎ የመጣው ብ ትኩረት ያደረገው የማነኛውም አመለካከት መለኪያ ሊሆን የሚገባው በዳሰሳዊ እውቀት ሲመሠረት በሙከራ ውጤት ሲታገዝና ተግባራዊነቱ ተፈትሾ ሲረጋገጥ ነው በእነዚህ መመዘኛዎች ከሞት በኋላ ማረጋገጥ የማይቻል በመሆኑ ለዘመናዊ ፈላስፋዎች የዘላለማዊነት ጉዳይ መሠረታዊ ጥያቄ መሆኑ እየቀረ መጣ ለዘመናዊ ፈላስፋዎች ከሞት በኋላ ሀይወት ወይም የዘላለማዊነት ጉዳይ የሰው ልጅ ምኞት የወለደው አስተሳሰብ እውቀት ሊሆን የማይችል መሠረቱን በሐይማኖት ላይ የጣለ ሰው በኋላቀርነቱ ዘመን ያራመደው መጽናኛ አስተሳሰብ በማለት ወርፈው ከማለፍ ውጭ ትኩረት የሚሰጡት ጉዳይ አልሆነምይኹን መሠል አመለካከት ይዘን የዘላለማዊነትን ጥያቄ ገሸሸ ማድረግ ቀላልም ተገቢም ይመስሰሳል ይሁን እንጅ የዘላለማዊነትን ጉዳይ በቀላሉ ልንተወው የምንችለው ጉዳይ አይደለም የዘላለማዊነት ጥያቄ እንድናነሳ የሚያስገድድ ከዘላለማዊነት ጀርባ ያለ ሌላ ከባድ ጉዳይ አለ እርሱም የሀይወት ትርጉም ጉዳይ ነው ሞት እስካለ ድረስ ህይወት ትርጉም አልባ ሁኖ ስለሚሰማን ሣይሞቱ ወኖር ከሞት በኋላ መኖር ወይም ዘላለማዊ ሁኖ መኖርን መመኘት ብቻ አይደለም ፈልገን ለማግኘት የሚያስገድድ አስተሳሰብና ምርምር ውስጥ እገድንገባ እንገደዳለን የህይወት ከንቱነት ስሜት አስተሳሰብ እምነት ማርከሻው ሞት አልባ ህይወት መኖር መቻል መሆኑን ከ ሀና ከሞት ነፃ ሁኖ መኖር የሚቻልበትን ዕድል ማፈላሰጉ የማይቀር ነው። ሶቅራጥስ ሰዎች እኩዩ ብለው የሚያጠፉት ነገር የሰም ይላሳል ሽ ራጥስ አመለካከት በዕለት ተዕለት ህይወታችን ከምንረዳቸው ክርሄ ዓላ ሁኖ እንዲሰማን ያደረገን ሁለት ተያያዥ የሆኑ መ ምከንያቶች አሉ ሶቅራጥስ እያወቅን መጥፎ ነገር አንሠራም አምነት እንዲይዝ ያደረገው የመጀመሪያው ምከንያት መልካምነት አውቀኑ ነወ ግከክህር ክክዐኣኸ የሚል አመለካከት ስላለው ነው ለሶቅራጥስ አንድ ብቻ ከፍ ያለመልካም ነገር አለ አውቀት አንድ ብቻ አጅግ መጥሮ እኩይነነገር አለ አለማወቅ ድንቁርናኹ በዚህ አመለካከት መልካምነትና አውቀት አንድ ናቸው በተቃራኒው መጥፎነትና ድንቁና አንድ ናቸው አንድ ሰው ከግብረ ገብ ህይወቱ አንፃር መልካም ሰው ነው የምንል ከሆነ የሚያደርገው ነገርና በአጠቃላይ ህይወቱን የሚመራው በእውቀት ነው ማለት ነው አንድ ሰው ጥሩ ሰው አይደለም መጥፎ ሰው ነው የምንል ከሆነ በሌላ አነጋገር ጥሩውን ከመጥፎ እየለዬ በአወቀት በማስተዋል ትከከለኛ ህይወት መምራት አይቸልም ማለት ነው ለዚህ ደ ሶቅራጥስ መልካምነት እውቀት ነው መጥፎነት ደግሞ ድና ነዑ ፐኾዮ ርየኣ ሸ ነሑዜ« ከጩ ዘጠዐ። ኦዘቸው ምከንያት ደግሞ ሶቅራጥስ ለእውቀት የሰጠው ትርጉም ለየት ዚና ጥብቅ መሆኑ ነው እውቀት ለሶቅራጥስ ጽንሰ ሃሳባዊ ግንዛቤ ብቻ ጣት አይደለም እውቀት ከቃል አልፎ ተግባራዊ መሆን መቻል አለበት ጦዕካምና መጥፎን በአንደበት ደረጃ ማወቅ ብቻውን እውቀት አሐይደለም ሆፃራጥስ ትከከለኛ አውቀት ማለት መልካምና መጥፎ የሆነውን ለይተን ሀይወታችን በዛው መሠረት አስተካከለን መኖር መቻል ነው የተረዳነውን ዝር አንዴት በተግባር ማዋል በፎከውለጥጀ ከዐ እስካልቻልን ድረስ የከሩን ምንነት በቃል ብቻ ማወቅ ጠወክዌ ክከ እውነተኛ አውቀት አሆገም ከዚህ ግንዛቤ ተነስቶ ነው ሶቅራጥስ ሰው እያወቀ ብቻ አኢይደለም በምርጫውም ቢሆን መጥፎ ነገር አይሰራም ለማለት የተገደደው ሰው ህሊናዊ ፍጡር በመሆኑ ለሶቅራጥስ ህይወትን በእውቀትና በምርጫ ምሪት መቻል የሰው ማንነት አብይ መገለጫ ነው ሰው እያወቀ ያጠፋል የምንል ከሆነ ሰው እያወቀና በራሱ ፈቃድ የራሱን ማንነት ይከዳል ስብዕናውን ያፈርሳል ማለት ነው ማንም ቢሆን ግን አያወቀና ሆን ብሎ የራሱን እውነተኛ ማንነት አይጥልም ካለማወቅ ካለማስተዋል ሰው ህሊናዊ የሆነውን የራሱን ማንነት ሊጥል ይችላል እራሱን ሊበድል ይቸላል ም ሊበድል ይቸላል ሰው ከማስተዋል ከእውቀት ሲለይ መደንቆር ሲጀምር በደል መፈጸም ይጀምራል ለዚህ ነው ቅሪጥስ እኩይ ነገር መንስኤው ድንቁርና ነው የመልካምነት መሠረቱ ደግሞ እውቀት ነው ያለው ሰዎች ስህተት እንዲሠሩ የሚያደርጋቸው ነገር ማስተዋል ማጣት «ያ ካክ ወይም የስህተት ግንዛቤ ዘበርዐክርደፎህቨ ነው ሌባ ሲሰርቅ ከጌቱ መጥፎ መሆኑን እያወቀ ሆን ብሎ ነው የሚሰርቀው ስንል መጀመሪያ ያወቀው ነገር የቃል እውቀት ነው ሴብነት መጥፎ መሆኑን ኪ የዞቨ ከሪ ፎሄፎር ፎሪ ዞ ርፀከክር ከሃ ክነኳርክበርየ ል በተግባር ግን ሣይሠርቅ መኖር አይችልም ሌባው ተንቀን ተለውም። ዘሜ የ በሪው መሳዊ ኃይል ምንነት ለማር ሲሥጦራቦት የ ጠገፈሳዊ ኃይሎች ህልውና እቤነነ ርሱ ደሉም ለዘ ሚነለጦ ለጣሁ ማለት ሰምቻለሁ ምልሷከትፍ ዘሆም ጓል ተስ ለዊ ኃይል የሆነ ድምዕ ን የአዕምሮ ጉ ማሶ ትሪስ ከምነ አገደ ረስል ያሉ ምሁራ ሮ ችግር ለምሳሴ ሐ ያለ ፓለልና አደገኛ ሁኔታ ስላለው መንፈሳዊ ይዘቱን ተ ዕብደት ሲሆን አስዩናው ልናገኘው ስለሚገባው እውቀት ሊሁን የኮ ዛ ን ው አዲስ አይነት ፍልስፍና ነበር ፍና ይ የዕ ገዎፊ የሰውን ልጅ ህይወት ይመረምር በአስ አይነት የፍልስ በዝጅ ተጽዕኖ የፈጠሩበት መሠረታዊ ምከንያቶች በድ በአስተሳሰቡ አራት ይሆናሉ ዘሩ ብገ ቅራጥስ ሳይ ከባድ ተጽዕኖ የፈጠረበት የአንከሳጐራስ ከሁሉ አስቀድሞ በሶ ከኪልበ ፍልስፍና ነው አንከሳጐራስ ለመካ ገሮች በሙሉ ቅርጽና ሥርዓታዊ አወቃቀር ይዘው በዓለም ዕውናቸው በአወቃቀር እንዲደራጅ ያስፈለገበት ምከንያት ተፈበው የሆነ ሲያከናውኑት የሚገባ ተግባር ስላላቸው ነው ለዚህ የሠራቸው ደግሞ ኖውስ በተባለ ህሊናዊ የሆነ ህዋዊ ኃይል የተደራጁ በመሆኑ ነው የሚል እምነት ነበረው አንከሳጐራስ ትኩረት የሰጠው አንደ ቀደምት የአይወኒያ ፈላስፋዎች ነገሮችን ስለፈጠራቸው ስላስገኛቸው ነገር ሣይሆን ስለነገሮች ፍፃሜ ነገሮች ስለተፈጠሩበት ዓላማ ስለግባቸው ወይም በህልውናቸው ሊከናወን ያለው አበይ ተግባር ሆመ ከፍ ነው ይህ ነው አንግዲህ አንከሳጐራስ ለፍልስፍና ያበረከተው ታላቅ ነገር የአርሱ ትኩረት ነገሮች በማንና እንዴት ተፈጠሩ ሣይሆን ለምን ተፈጠሩ ለሚለው ጥያቂ መልስ ለማስገኘት የሚያስቸል ፍልስፍና ላይ መድረስ ነው ይህ አዲስ የሆነ የጥናት ዘይቤ ከእርሱ በኋላ በተነሱ ታላላቅ ፈላስፋዎች ላይ የፈጠረው ተጽዕኖ ከባድ ነበር በዚህ ምከንያት አሪስቶትል ለአንከሳጐራስ ያለውን አድናቆት ኸንቱ ነዢ በሚቀባጥሩት መኻል የሚገኝ በሳል ቁም ነገረኛ ሰው ለ የ ክክ ካዐካጄ ሃጻከ ከሐእኒርናሐ በማለት ገልጾታል የ ማቹ በሶቅራጥስ ላይም ከህሊናው የማይጠፋና ረፍት የማይሰጥ ከፍተኛ የህ መነታታት ፈጠረለት ምከንያቱም ነገሮች በህሊናዊ ኃይል አዘር ከተዋቀሩ ይኺም የሆነው የሆነ ዓላማ ለማሳካት ከሆነ እኔስ ነው የተፈጠርሁት። ርበከክር ከሃ ከርክበርየ መ በፍልስፍና መደመም እያለ በሃሳብ እንዲናውዝ ሆኗልና አንከሳጐራስ ኀገሮች በህሊናዊ ኃይል በመዋቀራቸው በህይወታቸው የሚፈጸም የመጨረሻ ግብ አለ ብሎ ይናዢ እንጅ ለሰው ልጅም ሆነ ሰሌላው ፍጥረት የህይወት ግብ ህና ያ ነው ብሎ የተናገረው ነገር የሰም ይህ እንግዲህ አንከሳጐራስ ጥሎት የሄደው ከፍተት ነው ሶቅራጥስ የአንከሳጐራስ ፍልስፍና ያላሟላውን ነገር መልስ አስካላገኘ ድረስ የሰው ልጅ እውቀት የተሟላ እንደማይሆን በመረዳቱ ከፍተቱን ይሞላ ዘንድ ምርምሩን ተያያዘው ሶቅራጥስ የራሱን ህይወትና በአጠቃላይ የሰው ልጅ ለምን አለማ እንደተፈጠረ ጥርትአድርጐ ይረዳ ዘንድ ጭልጥ ብሎ ወደ ፍልስፍናው ገባ ሁለተኛው ምከንያት ደግሞ ከእርሱ በፊት የተነሱ ፈላስፋዎቹ በተለይም በምዕራባዊያን የፍልስፍና ታሪከ ውስጥ ቀዳሚ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የማይሊተስ ከተማ ፈላስፋዎችና የእነርሱን የፍልስፍና ዘይቤ የተከተሉ ፈላስፋዎች ድከመት ነው ከአርሱ በፊት የነበሩ ፈላስፋዎቹ በአብዛኛው ትኩረታቸው ስለ ቁሳዊ ዓለም አፈጣጠር ነገሮችን ሁሉ ስላስገኘው መሠረታዊ የሆነ አስገኝ ነገር ማንነት ማወቅ ነበርፊ ለሶቅራጥስ የእነዚህ ፈላስፋዎች አስተሳሰብም ሆነ ጥረታቸው ጥቅሙ አልታየው አለ እርግጠኛ ሁነን ማወቅ ስለማንቸለው የነገሮችን የአፈጣጠር መንስኤ ለማወቅ ከመድከም ይልቅ መታወቅ ስለሚቸለው የነገሮች ፍፃሜ ለማወቅ መጣር የበለጠ ጠቃሚ መሆኑን ተገነዘበ በዚህ ግንዛቤው ትኩረቱ ሁሉ የሰው ልጅ በህይወት ሊያሳካው ስለሚገባው ወይም አከናውኖት ሊያልፈው ስለሚገባው ተግባር ምን ሊሆን እንደሚቸል ማወቅ ሆነ ሰው የህይወቱን ዓላማ ወይም ግብ የሚረዳ ከሆነ ህይወቱን መልካምነት በተሞላበት ሁኔታ ሊመራ እንደሚችል ተማመነ በዚህ መልኩ ሶቅራጥስ ለፍልስፍና አዲስ መንገድ ከፈተለት የፍልስፍናን ትኩረት ከተፈጥሮ ጥናት ወደ ሰው ፈጣሪ የሆነውን አካል ከመፈለግ የነገሮችን ፍፃሜ ወደማወቅ አዞረው ሦስተኛው ተጽዕኖ የመጣው እርሱ በነበረበት ዘመን ታዋቂ ከነበሩበት አንደበታዊያን ከ ፈላስፋዎች ነው አንደበታዊያን የንግግርን ጥበብ የሚያስተምሩ መሆናቸውና ጠያቂ መሆናቸውና ህዝቡ የሚያምንባቸውን በጭፍን አለመከተላቸው በተቃራኒው መጠራጠራቸውና መቃወማቸው በሶቅራጥስ ላይ አዎንታዊ ተጽዕኖ አስከትለወብታል ይሁን እንጅ ለሶቅራጥስ አንደበታዊያን ሦስት መሠረታዊ ችግሮች አሉባቸው የመጀመሪያው ገንዘብ ለማግኘት ሲሱ ማስተማራቸው ነወና ለሶቅራጥስ ግን እውቀት መፈለግ ያለበት በራሱ በጐ ነገር ያለው ስለሆነ እንጅ ገንዘብ ለማግኘት መሆን የለበትም ሁለተኛው ስህተታቸው ደግሞ አውነትን አንፃራዊ ማድረጋቸው አንዳንዴም የሚታወቅ ነገር የለም በማለት እወቀትን እየካዱ በህዝቡ ዘንድ ወዥንብር መፍጠራቸው ነው ርክበር ከሃ ከነኳርክበርየ አስገራሚ የሆኑ የፈላስፋዎች ግለ ታሪኮች ትን በመሰንጠቅና ብልጣብልጥነት የተፍ ል በነደከፎ አሸናፊ መሆን የሚያስቸል ትምህርት የ በ ለር ማማ ተጽዕኖ የፈጠረበት በግሪካዊያን ዘ በ ይትግብር ቀውስ ነው አቴናዊያን በባላንጣቸው በስታ በጦርነት ከተሸነፉ በኋላ ምስቅልቅል ያለ የፖለቲካና ማኀበራዊ ች ተዘፈቁ ይህ ሁኔታ ከተራው ዜጋ ጀምሮ መንግስትን እስከሚመሩት ግለሰቦችና ቡድኖች ድረስ መረን ያጣ ቆኖነት የግል ጥቅምና ከ ብር አሳዳጅነት ሰፈነ ለሶቅራጥስ ሰው በሰላም ጊዜ በተመቸ ጊዜ ወይም መንግስት ጠንካራ በሆነበት ጊዜ ብቻ መልካም ዜጋ ሆኖ መታየት የለበትም ሰላም በጠፋበት በችግርም መኻል ቢሆን መንግስት ቢኖርም ባይኖርም ሰው መልካምነቱን ማጣት የለበትም የሚል አመለካከት በመከተል ሊሳካ የሚቸልበትን መንገድ ለወገኖቹ ለማሳየት የፍልስፍና ጉዞውን ጀመረ የአንከሳጐራስን ያልተቋጨ ፍልስፍና ፍፃሜ ማስገኘት መቻል አንድ ራሱን የቻለ ከባድ ፈተና ነው አንደበታዊያን ከፈጠሩት ር ህዝቡን በተለይም ወጣቱን ነፃ አውጥቶ የተስተካከለ አስተሳሰብ እንዲይዝ ማድረግ ሴላ ከባድ ሥራ ነው እናት ሀገር አቴንስ እንዲሁም ቀሪው የሰው ህይወት ከሥቃዩ የሚታደገው ግራከመጋባት ውጥቶ ተስፋ የሚሰጥ ነዢ ማስገኘት ሌላው ፈተና ነው እነዚህ ሁሉ ከባድ ችግሮች መፍትሔ ያገኙ ዘንድ በአንድ ሰው ህሊና ለደስታ ሳይሆን መከራን ለመሸከም በተፈጠረ ህሲና በሶቅራጥስ ህሊና ላይ አረፉሶቅራጥስ ከመንፈሳዊ ኃይል ድምፅ ሰማሁ ይበል እንጅ የችግሮቹ ብዛት መሸከም ከብዶት ውስጠ ህሲናው የፈጠረውን ድምፅ እየሰማ ሣይሆን ይቀራልና ነው። ሶቅራጥስ ለነፍስ የሰጠው ትርጉምና ከበሬታ ከዚህ በፊት ሰምተውት የማያውቁ መሆኑ ብ ሣይሆን እውነታውን አገላብጦ በመረዳት በስህተት የተገነዘበው ነበርር የመሠላቸው ለሶቅራጥስ ግን ሰው ከነፍሱ ውጭ ምንም ማለት ለይደሰም ሶቅራጥሰ ጐኔ ሲል ነፍሴ ማለቱ ጐኔነቴን ማወቅ አካ ኤብኤ ጋር በተያያዘ ለምሳሌ ሶቅራጥሰ ሲል እወጎተኛው ማንነቴን ነፍሴን አውቄ መኖር ማለቱ ነበር እኔነቴን መፈተሸ ጩፎፎጩጠፀፀ ሲል ነፍሴን አካላዊ ከሆኑ እኔነቴን መገዛጐ ሬ«ሸ ፍላጐቶች እየሰየሁ መኖር መቻል ማለቱ ነው የዝሎ ሲሷ ደግሞ ነፍሴን ከአካላዊ ፍላጐቶች ሁሉ የበላይ አድርጌ እኖራለሁ ማለቱ ነው እነዚህን ሁሱ ለንድ ላይ ስናቀናጃቸው የነፍስ ፍጽምጐ የሚለውን ጽንስ የነፍስ ፍጽምና ተረጋገጠ የሚባለው አንድ ግለሰብ ሃሳብ ያሰገኙልናል በራሱ ፈቃድ በራሱ ጥረት በራሱ ህሊናዊ ዕይታ መልካምን ከመጥፎው ላይ መድረስ ሲችል ነው ሣይሳሳት በመለየት ህይወቱን መምራት ደረጃ በሴሳ ለገሳሰጵ የነፍስ ፍጽምና ማለት የህሊና ፍጽምና ህሊና ከስህተትና ከበደል ፀድቶ መኖር መቻል ማሰት ነው ላይ ጥገኛ ለይደለም የሴሎች ሰዎችን ፅይታና ውሳኔ አይከተ ልም የ ለቅም መወሰን ይቸላል ማለት ነው በራስ ሀቅም አወት ከሀሰ ለውን ከመጥፎ መለየት መቻልና ከአካላዊ ፍላጐትና ሴሎች ሰዎች አመለካከት ተጽዕኖ ነፃ ወጥቶ ያለ ስህተት የመወሰን ሀቅም መድረሰ ፍጽምና ነው ህሲናዊ ነፍሳዊ ፍጽምና ርፀበክር ከሃ በነኳርበበር ኤዴጨፌ ረሀ እዚህ ደረጃ መድረስ ሰው ሁኖ በመፈጠር የጣያስ አወጎተኛ የሀገ ሀሊናዊ የሆነ ደስታ ከጣሦዞክጩ አከር ከሐር ደስ ታ ሐሴት የሚገኘው በህሊናዊ ፍጽምና ነው በዚህ መሠረት ሰው የሚናረው ይኺንን ታላቅ የሆነ ደስታ አግኝቶ ለመኖር ነው ህሊናዊ እርካታ አግኝተን መኖር አስካልቻልን ድረስ ሰው ሁነ አሣከተናል ማለት አንቸልም ን የተፈጠርንበትን ግብ ሙሉ ሰው የሚያደርገው የነፍስ ፍጽምና ገኘ እውነተኛ የሆነውን ህሊናዊ ደስታ አግኝቶ ነውጣልይ ለሶቅራጥስ አንድ ነገር ብቻ ነው አርሱም እውቀት ነው በሌላ አነጋዢ ሰው የመሆናችን ዋናው ግብ ህይወታችንን በአውቀት መምራት መቻል ነው ሶቅራጥስ እውቀት ሲል ስለ ተፈጥሮ ወይም ቁሳዊ ስለሆኑ ነገሮች የሚኖሪን እወቀት ማሰቱ አይደለም ስለቁሳዊ ነገሮች ማወቅ ቢያስፈልግ እንኳ በሁለተኛ ደረጃ ሊታይ የሚገባው ነው ከሁሉ አስቀድመን ልናውቀው የሚገባን ግን ራሳችንን ነው ሰው ራሱን ሳያውቅ ሌላውን ለማወቅ መድከም የለበትም በዚህ አመለካከቱ ሶቅራጥስ የአይወኒያ ፍልስፍና ዘይቤ የሆነውን በተፈጥሮ ላይ ብቻ ያተኮረውን የፍልስፍና ዘይቤን ገልብጦ መጣሱን አሳየ ለሶቅራጥስ የሰው ማንነትን ማወቅ ለምንና አንዴት እንደሚኖር ማወቅና ባወቀው ነገር መኖር እንዲቸል ማድረግ ትከከለኛ እውቀት ነው ራስን ማወቅ ሲባል ደግሞ የቃል የሆነ እውቀት ማለት ሣይሆን ተግባራዊ የሚሆን መልካም ህይወትን ማወቅ ማለት ነው ሰው በቃል ያወቀውን በተግባራዊ ህይወቱ እስካልኖረበት ድረስ የተሟላ አወቀት ሊሆን አይችልም መልካምነትን ማወቅ ማለት መልካምነትን በተግባር ማዋል ማለት ነው ከሞዐህ ከክ ከ የከር በአጭሩ ማወቅ ተግባራዊ ህይወት ነው ካልሆነ ግን እውቀት አይደለም ለዚህ ነው ሶቅራጥስ እወቀት ደግነት በጐነት ነው ድንቁርና ግን እኩይነት ነው ያለው ከፀፀባሄ ሄ ሃ። ፍርሃት ሶቅራጥሰን ለዚህ ዳርጐታል ብለን ልንረዳው እንችላለን የዋት ኢሰክላፒየሰ አማልክት ነው ለአማልክት መ ነሬ ድርጊቱም ለመንፃት ነው ሶቅራጥስ ይህን ሚስ ዚህ አና አይደሰም ጽድቅን ያገኝ ዘንድ የተናገረው ነው ብሲ በቢህ የተለዬ እንቸላለን ከዚህ ጋር ሊየይዘን ኢስከላፒየስ የሙታን ንም ልንረዳው ኃይል ሰላሰው ሶቅራጥስ ከሞት በኋላ በህይወት ለአፍ ኣየምስጠት እውራ ዶሮ መምረጡንም በሚመለከተው መልከ ላለን ለመስዋዕትነት ለውራ ዶሮ ንጋት አብሳሪ ነው ጨለማው ህዜ ው እንችላለን ነው ሶቅራጥስ አውራ ዶሮን አንደምሰሲ መገፈፉን የምሥራች ነጋሪ ሲኖረው የሚመኘውን የሚመጣውን ዓለም መ ከሞት በኋላ በድቅ ሰማሳየት ተጠቅሞበታል ብለን ልንረዳው እንቸላለሩ የሚጠብቀው መሆኑን የተ ባለው ሁሱ ስህተት ሳይሆን ይቸላለ ነገር ግን ግረጐሪ ናጊ የተባሉ ወየፎሄዐክሃ እጸጢድነ ሃ ፐከፎ ልፍ ህህዐየቨፊ ዐየ ዐርፎኡ ርከፀ ሀቋርፎ ህከ ከ ፎየፎ ከዬ ቭ በ ት ካቧሀፎፍርከ ዝልኮኋብ ፀህ ርክበርዩ ከሃ በ ክሎኳርጳክበር በፍልሰፍና መደመም ሶቅራጥስ ህይጦቁ ሲያልፍ ፊዶ በገሩን በመላጨት ሀዘኑን ሊገልጽ እንደሚችል በመረዳት የኝሷከተለውን ይጠይተዋለ ሶቅራጥስ ፊዶ ነገ ይኹን የሚያምረውን ዘርፋ ፀጉርህን ትላጨው ይሆናል ፊዖ ኘዖፆ ሶትራጥስ እገምታለሁ አንደዛ ነው ሶቅራጥስ የምትሠማኝ ከሆነ አንደዛ ማድረግ የለብህም ሬዶ ታዲያ ከዚህ ሲላ ምን ላደርግ አእፐለለሁፐ ሶቅራጥስ ብከርከር ስናዳብረው የኖርነወ የጥበብ ቃል ዳግም በማናገኘው ህኔታ ፍፃሜ የሚያገኝ የሚጠፋ ከሀሆዝ ክዛ ሣይሀን ዛሬ የእኔንም ፀጉር አላጨዋለሁ የአንተንም ራለህ ትላጨዋለህ በዚህ አገላለጹ ሶቅራጥስ አወጎተኛ ሀዘን ላይ ሊጥል የሚቸል ነር በውይይት ሲለዋወጠት የነበረው በብ ቃል መሞት መጥፋት ነው አንጅ የእርሱ መሞት አይደለም በዚህም እርሱ በህይወት ዘመኑ ያዳበረው አወተቀት ሊጠፋ አንደሚቸል ያለውን ሥጋት ገለዷል በዚህ ግንዛቤው እወነተሃው ሞት በአንድ ትውልድ እወጎትን ለማግኘት የሚደረግ ጥረት መቆም ነው የኢስከላፒየስ ታል ሰዎችን አዲስ ህይወት አንደሰጠ ሁሉ ሶቅራጥስም ድንቁርናን የሚያጠፋ ታል ለህይወት ትርጉም የሚሰጥ ል አስተምሯል ለሶቅራጥስ የዚህ ቃል መጥፋት እውነተኛ ሞት እና መራራ ሀዘን ይፈጥራል ለዚህ ነው ሶቅራጥስ የህይወት ቃል የሚጠፋ ከሆነ ነ ሣንጠብቅ ዛሬውኑ ሁላቸንም ማዘን አለብን ያለው በዚህ መሠረት ሶቅራጥስን ያሳሰበው ጉባይ ከአርሱ ሞት በኋላ አርሱ በታሪከ እንዲታወስ የሚያደርገው መልካም ሥራው ሌጋሲው ጠፍቶ ረት ነገ እነ ፊደ አይዜ ሶቅራጥስ እኛ እያለንልህ የአንተ ሊጋሲ ዜሬ አይፃርም በትውልዶች ሁሉ ይቀጥላልዮ የሚል ቃል ሶቅራጥስ ስማት ይፈልግ ነበር ከሪቶን አውራ ዶሮ መስዋዕት አድርግልኝ የሜል የአደራ ታል የነገረው ከእርሱ ሞት በኋላ መስዋዕት ከሆነው አውራ ዶሮ ርክበር ከሃ ክኳርበበርዩ አስገራሚ የሆኑ የፈላስፋዎች ግለ ታሪኮች ቭ በመ ደጂ ወ በስበት መ በርቸ ከ በል ሸጀ በኋላ የአርሱ የጥበብ ታል በሌሎች ሰዎች በለላ የአወራ ል ጡ ጩኸትዳግም ህይወት አንዲዘራ አንዲያደርግ አደራ ማለቱ ነበር የሶቅራጥስ አሰገራሚ ተጽዕኖዎችህልፈተ ህይወቱያስከተለው የፈላስፋዎች ነውጥ የሶቅራጥስ ተጽዕኖ ምስጢር ሶቅራጥስ በትውልዶች ላይ የፈጠረው ተጽዕኖ ያመጣው ለወጥ ዘርዝሮ መጨረስ እይቻልም የታላቅነቱና የተጽዕኖ ፈጣሪነቱ ምስጢር ከሁሉ በላይ አዲስ ያመጣው የፍልስፍና ዘይቤ ይሁን እንጅ እርሱን የቀረቡትንም ሆነ በሩቅ ሁነው ስለ እርሱ የሰሙትን ሁሉ እንደ መግነጢስ ይስባቸው የነበረው መልካም የሆነው ስብዕናጦ ነበር መልካምነትን ማወቅ መልካም ሁኖ መገኘት ነው ዜ ዘጠነሃ ሂከዬ በ ዘነ ይል እንደነበረው ሁሉ ምድራዊ ከብርና ጥቅምን ጉ ሀቀ ግልጸኛነቱ ደግነቱ በተግባር ከሀይወቱ የተመለከቱ ሁሉ ሶቅራጥስን መውደድና ማድነቅ ብቻ አይደለም አርሱን መስለው ለመኖር ጥረት ያደርጉ ነበር እውነትን ሣይፈልጉ ከመኖር ይልቅ መሞት ይሻላል ብሎ ራሱን ለጥበብና ለእውነት ሰማዕት ማድረግ ከሶቅራ ጥስ በኋላ የታዬ እንጅ ከእርሱ በፊት በማንም ዘንድ አልታየም ሊገድሉት ከቋመጡት ጠላቶቹ ሸሸቶ ውድ ህይወቱን ማትረፍ ይቸል ነበር እንዲህ ቢያደርግ ኑሮ ቢያንስ ለህጻናት ልጆቹ ትንሸ በቆየላቸው ነበር ነገር ግን በፍርድ አደባባይ ተከሶ ራሱ ጠበቃ ሁኖ ለተሟገተለት እውነት በተከሠሠበት ቦታ ህይወቱን ሰጥቶ ያከብራት ዘንድ መስዋዕት መሆኑ በዘመኑ ለነበሩ ብቻ ሣይሆን እስካሁንም ድረስ እንዲደነቅ አድርጐታል የአለት ህይወቱን ከሚመራበት አንፃር ካየነው ደግሞ ሶቅራጥስ ኮስማና ነው ገላውን የሚሸፍነው ቀንም ሌትም አገልድሞት በሚውል ተራ ልብስ ነው እግሩን ጫማ አያውቀውም ሣያማርጥ ያገኘውን ምግብ ከተማሪዎቹ ጋር አብሮ ይመገባል ከብዙ ሰዎች ጋር ሲወያይ አውቀት ለመካፈል እንጅ ሆን ብሎ ሰዎችን ለማስቀየም ወይም ለማዋረድ ታል ተለዋውጦ አያውቅም ትንሹንም ትልቁንም አፍቅሮና የሚገባውን ከብር ሰጥቶ ይኖር ስለነበር አጅግ ብዙ ተከታዮችን አድናቂዎትንና ወዳጆቹን ማፍራት አስችሎታል የሶቅራጥስን የተለዬ ስብዕና የተረዱት ምሁራን ከኢየሱስ ከርስቶስ በማስበለጥ አከብሮት ሰጥተውታል ረስል የተባለው ፈላስፋ ብጥበብምይሁን በደግነት ከርስቶስ በታሪከ ታዋቂ እንደሆኑ ታለላቅ ሁኖ ሊሰማኝ አልቻለም በእነዚህ ጉዳዮች ከአርሱ ይልቅ ርክበር ከሃ ኳርበበር በፍለስፍና መደመም ኑህኖ ሶቅራጥስ የተሻሉ አድርጌ እወስዳቸኋለሁ በማለት አቅሪጥስ ያለውን አድናቆት ገልጧል አሰገራሚ የሆነው የሶቅራጥስ ተጽዕኖ መታየት የጀመረው ገና በህይወት በነበረበት ጊዜ ጀምሮ ነበር የሶቅራጥስ ተጽዕኖ ፈጣሪነት ምን ነው ምንም እንኳ ሴላ ምስጢር ከኋላው ቢኖረውም በሶቅራጥስ ላይ የሞት ፍርድ እንዲተላለፍበት ያደረጉት ሁለት ከሶች ናቸው የመጀመሪያው ወጣቶችን በትምህርትህ አያጣመምህ ባሀላችንን ጣማኖታችንን የሚከዱ ጋጥ ወጦች አድርገሃቸዋል የሚል ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ አማልከቶቻችንን ከዷል የሚል ነበር ከሁለቱ ከሶቸ የሶቅራጥስን ተጽዕኖዎች የሚያሳዬን የመጀመሪያው ከስ ነው ሰቅራጥስለከሱ መልስ ሲሰጥ ለመጥፎ አይሁን እንጅ በወጣቶቹ ላይ ተጽዕኖ መፍጠሩን አምኗል በተለይም የእርሱ የፍልስፍና ስልት የሆነውን ሰዎች ሲያምኑትና ሲረዱት የነበረው ነገር ስሀተት መሆኑን በመስቀለኛ ጥያቄ እንዲረዱት በማድረግ በውይይት እውነት የሆነውን ነክር አንዲደርሱ የሚያስቸለው ዘዴ የእርሱ ተከታይ የነበሩ ወጣቶች ጥቅም ላይ ማዋላቸውን ተናግሯል እኔን ሲከተሉኝ የነበሩ ወጣቶቸ ብዙ የመዝናኛ ጊዜ የነበራቸው የሐበታም ልጆች ቢሆኑም ሰዎች ሲጠየቁ መስማት የሚያስደስታቸው ነበሩ እነዚህ ወጣቶች ብዙ ጊዜ እኔ የማደርገውን በማስመሰል ብዙ ሰዎቸን ይጠይቁ ነበር አዋቂዎቸ ነን ብለው የሚያስቡ ብዙ ሰዎቸን እንዳገኙ አገምታለሁ ክር ግን ይህ ነው የሚባል የሚያውቁት ነገር የላቸውም በእነርሱ በተጠየቁ ቁጥር የሚመልሱት ሲያጡ የሚናደዱት በእኔ ላይ ነው መናደድ የነበረባቸው ግን በእነርሱ ድንቁርና ነበር ይህ ሁሉ የመጣብን ያ የተረገመ ሶቅራጥስ ወጣቶችን ጠማማ ነገር እንዲያስቡ በማድረጉ ነው ይላሉ «ጋ ከጥቅሱ የምንረዳው ነገር በሶቅራጥስ ንትርከ የተማረሩ ብዙ የሆኑትን ያህል ገና በሀይወት እያለ የሶቅራጥስን መንገድ መከተል የመረጡ ብዙ መሆናቸውን ነው ውው ብዜ ሬ ፅ ረስልን በ ኦ። እጅ እጅ ይለው ጀመር የቤተከርስቲያን ትምህርቶች በውሸት ይቆይ ኖቸው ይሰማው ጀመር በዚህ ምከንያት የሥነ መለኮት ረን አቋረጠ እግዚአብሔርንም ማመን አቆመ ለመተቸት ትም ችሱ መረጃዎችን ከተለያዩ ምንጮች እየቃረመ በከርስትና ሐይማኖት ለይ ወግን ያወርድበት ጀመር ግ ከርስትና የሐዋርያው ጳውሎስ በየቦታው እየተንከራተተ የወተወተው ነገር ያደርገዋል ሮማዊያን በአይሁድ ላይ ያደረሱትን በደል ለመበቀልና የሮማን መንግስት ለማዳከም ሲል ጳውሎስ የተጠቀመት ስልት ነው ይላል በሌላ ጊዜ ደግሞ ኢየሱስም ቢሆን ለሰው ልጆች ምሳሴ ሊሆን አይችለም ሊታመንም አይገባም ይላልፊ ኢየሱስ ለእግዚአብሔር ወንግስት ሲል ነባራዊን ህይወት የከዳ ነው ራሱን ለማዳን ጥረት አላደረገም ከምድራዊ ህይወት ራሱን አግልሎ የኖረ በመሆኑ ለምድራዊ የሰው ልጅ ህይወት ምሳሴ ሲሆን አይችልም የከርስቶስ ትምህርቶችም ሰውን ደካማ ነው የሚያደርጉት ጠላትህን ወደድ ይላል አንዱ የሪታቸሁን ከፍል ሲመቷቸሁ ሴላኛውን ደግማቸሁ ስጧቸው አንድ ልብስ ሲወስዱባችሁ ሴላውን ደግማችሁ ስጧቸው ማለቱ ከነባራዊ ዓለም ዕውነታ መራቁ ብቻ ሣይሆን የሰውን ልጅ ደካማ ሁኖ እንዲኖር የሚያደርግ ነው የሰው ተፈጥሮ ጠላትህን ውደድ አይልም ተፈጥሮ የሚመታህን ምታው እንጅ ደግመህ ተመታ አይልም ተፈጥሮ አሸንፈህ ኑር እንጅ ተሸንፈህ ጥፋ አይልም ከዚህ አንፃር የከርስቶስ ትምህርት የሰው ልጅ ሲኖርበት ከሚቸለው የተፈጥሮ ሥርዓት የወጣ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ይላል ከሁሉም በላይ ኒቼ እግዚአብሔር ሞቷል እንዲል ሁለት ተያያዥ ምከዝቶች አስገድደውታል ቀዳሚው ነገር ቤተከርስቲያናት ከጊዜ ወደጊዜ ከመንፈሳዊነትና አግዚአብሔር በእነርሱ እንዲታይ ከማድረግ ይልቅ ነለማዊ እየሆኑ መምጣታቸው ነው ከዚህ ጋር በተያያዘ ከርስቲያናዊ እምነቶችን መከተል ህዝቡ እየተወ መምጣቱ ዘመናዊ ሰውበአእግዚአብሔር ከማመን ይልቅ በሳይንስና በቴክኖሎጅ እየተማማነ መምጣቱና ኑሮውም በበንካራ መሪዎችና መንግስታት ፈቃድ እየተወሰነ መምጣቱ በህዝቡ ልቦና ስጥ እግዚአብሔር አለ የሚለው እምነት እየጠፋ መምጣቱ በሌላ አነጋዢ እግዚአብሔር በሰው ልቦና እየሞተ መምጣቱን ለማመልከት የተጠቀመበት አገላለጽ ነው ረጪ በሌሎች ምከንያቶች ኒቼ ኢ አማንያዊ ከመሆኑ በላይ በከርስትና ቤተከርስቲያን ላይ በቀሳውስትና በተራው አማኝ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ርክክርብ ከሃ በቤኳርከበር አስገራሚ የሆኑ የፈላስፋዎች ግለ ታሪኮኡ እያደረበት መጣ የጥላቻውን መጠን ከፍተኛነት የሚ እጴቓ የንበ አጅግ ታም ሞት አፋፍ በደረሰበት ሰዓት ሰእሀቱ የተናገረውን ሊርነ ጎ ን የሚ ቆሙት የል ቃል ግቢልኝ ስሞት ከሬሳዬ ጐ ጓደኛቼ ነገዲህት ከሃሜት ውጭ ሌላ ነገር የማያውቀው የተራ ሰዶሃ እንዳይኖር ቄስ ወይም ሴሳ ሰው መቃብሬ ዳርቻ ቁሞ ስለ እኒወኩ እንዳያነበንብብኝ ወደ መቃብሬ መውረድ የለብኝ እ ደ ለዚ ምስኪን መናፍቅ ነው እግዚአብሔር ሞቷል የሚል አስተሳሰብ አንድምታው በጣም ከባድ ነቤ አግዚአብሔር ከሞተ ለሀይወታችን ትርጉም የሚሰጠን በ ሰቶ ሰግኤ ሲያኖረን የሚችለው ተስፋም አብሮ ይሞታል ከሞት በኋላ በጽድኔ ለዘላለም ካልተኖረ ደግሞ የሰው ህይወት ታይተው አንደሚጠፋ ለዢ እንስሳት ይሆናል ለኒቼ አዎ የሰው ህይወት ትርጉም አልባ ነዉ እንደዚህ ከሆነ ለሰው ልጅ ተስፋው ምንድን ነው። ከፕሌቶ የፍልስፍና አመለካከት መረዳት የሚቻለው አንድን ውብና መልካዞ የሆነን ነገር ከምንወድበት ዝቅተኛ ደረጃ የሚደምረው ፍጄ ጭ ዓላማው የሰው ልጅ ከፍ ወዳለ ወደከበረ ደረጃ ማምጣት ነው የነን ልጅ ዘላለማዊ የሆኑ ፍጹማን ነገሮች ጋር እንዲገናኝ ማድረግ መቻል ሥ በዚህም ሰው ሞት የማያሸንፈው ብቸኛው ፍጥረት መሆኑን ማረጋገ ነፁ አዴ ፈሰ ፐሌቶ በሶቅራጥስ አንደበት እንደሚገልጸው ፍቅር ማለት ውብ የሆነን ነገር እንዳናጣው አድርገን የመያዝ ወይም የመቆጣጠር ውጤት ነው እንዳናጣው ወይምአንዳይጠፋብን ርቧከከርበ ከሃ ርበከዷባፍርበክበር ሆ ሆነን ነገር ለመያዝ የግድ ውበትንና ጩ የ ንና መልካም ጦዕካም አድርገን ዳግም ስገፈጥረው ነን አንጻይሞኑ አንዳይጠ ጠው ይኹንኑ ነው በአካላዊ የፍቅር ባየው ፍቀር በሚወለዱ ልጆች ወላጆች በሚቀጥለው ትቤ የሚያረፖ ዳሉ ይወለ ይህ ማለት ወላጆች በልጆች ዘላለማዊ ሆኑ ሣለኑ ር ሞ ይዞ ዎች ለሀገር ፍቅር ሲዋደቁ ታሪከ ሰርተው ሰማለፀ ወገ አኒማር ዘለሰማዊ ለመሆን ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ እውቀት በተርሠ ደግሞ የፍልስፍና እውቀት በፍጹም ውበት እንድገጦሰጥ ም መጨ በዚሀም ነፍሳቸን ከሚሞተው ገላችን ነፃ ማውጣት ስ ለሚያዩ ነትን መቀዳጀት ያስቸችለናል ዘላለማዊነትን መቀዳጀት ደግሞ የመለኮትን ተፈጥሮባህሪ መውረስ መቻል ነው ምከንያቱም ፍጹማነና ዘላለማዊ ነገሮችን በመለኮት ሥርዓት ውስጥ የሚኖሩና የመለኮት ባህሪ ያላቸው በመሆኑ በፍልስፍና ተመስጦ ነፍሳችን ፍጹማን ነገችን ዳግም እያስታወሰ መኖር ከቻለ ራሱን የመለኮት ሥርዓት ተኃሪና የባህሪው ወራሽ ን በቾ በፍሰቢ ላቅ ነገር የሚበቃወብፍቅር ዝህ ፍጹማን ለበት ሰው ለዚህ ታላቅ ነገር መረን በጣፍቀር ነው ሰው ፍጹማን ነገሮችን ማፍቀር የሚቸለው ደግሞ በፍልሰፍና ነው ይህ ማለት ሰው ፈጣሪውን መስሎ መኖር የሚቸለው በፍልስፍና ነው ማለት ነው ልከ ሁለት ሰዖች ተፋቅረው ልጅ ሲወልዱ ችን በፍልስፍና ስናፈቅር ልጃቸው ወላጆቹን እንደሚመስል ሁሉ ፍጹም ነገሮ መ ገላችን እየሰየነው ወደ ቀድሞው ፍጹም ሁ ሰበ ራሳቸንንን ዳግም ጆክ ዘላለማዊነታችንና መለኮታዊነታችንን እናረጋግጣለ ት አለዊ ማዝት የፍቅር ፍልስፍና ምስጢሩ ይህ ነው ሰውን ዘላሰ ማላበስ ነው ፕ ጌ ርክበርዩ ከሃ በዘበኳርጳክበር። ብዙ ነገር ብለዋል የአነዚህ ሁሉ ምሁራን አመለካከት የግሪን በሀላየ ርፀክበር ከሃ ከኳርክበርየ ሐይማኖታዊ አስተሳሰቦች መዕት አድር የ አስቀድሞ ሰዋዊ ባህሪ ያለው ሣይሆን መለኮታዊ ሳህ ነነይ ፍጎር የሚያመሰከት ነው እዝዌነሬ ው ፕሌቶ በሶቅራጥስ አንደበት ተጠቅሞ እንደ ምንነትየተሰዬ ነውሰዋዊም አይደለም መሰኮታሂኮ ጊሬ ራ ግን የፍ መካከል የሚገኝ ሁለቱንም የሚያገናኝመፇፈስ ነው ቁርን በሁሰቱም አይታይም ሻገር ግን መኖሩን እናውቃለን እየናረ ፍህ የለውም ላይ በሚፈጥረው ስሜት የሚገለጽ ከሆነ ፍቅር ሆነ በእኛ ይህን የተለዬ የፍቅር መንፈስ ፕሌቶ ዲያሞን ጡ ጓ አክል ከዚህ ጋር በተያያዘ ሌላ ፕሌቶ ያስተካከለው ክር ሊሉሄ ቦች ወፍ መሰኮታዊ ባህሪ የተሰጠውን ፍቅር ከባህላዊ ሐይማኖታዊ አስባለ አያይዘው ሲረዱት እርሱ ግን ፍቅር መገስ ነው ነዢ ግን ሊታወቅ የሚችለው በፍልስፍና በህሊናዊ ግንዛቤ መሆኑን ማሳየት ቸላል ለምሳሌ ፍጹም ፍቅር አካሳዊ ወይም ቁሳዊ ምንነት የለውም መኖሪያውም ከዚህ ዓለም ውጭ ነው ነገር ግን ህሊናቸን ፍጹም ክርቾን የሣወጎ ችሎታውን ተጠቅሞ መረዳት የሚቸለው ነር ነው ከዚህ መረዳት የሚቻለው ፕሌቶ ፍቅርን ከባህላዊና ሐይማኖታዊ አስተሳሰብ አውጥቶ በፍልስፍና አውቀት ልንረዳው የምንችል አደረገው በፕሌቶ የፍቅር ፍልስፍና እንቶቅለልሽ የሆነው የተመሣሣይ ፆታ ፍቅር የፕሌቶ የፍቅር ፍልስፍና አስገራሚ የሚያደርገው በሌሎች ተናጋሪዎች በስፋት የተገለፀውና በጥንት ግሪካዊያን ዘንድ ታላቅ ከበሬታ ሲሰጥ የኖረውን የተመሣሣይ ፆታ ፍቅር ይፋ ያወጣበት ይገኛል የተመጥፃይ ፆታ ፍቅር ሲባል አንድ ወንድ ከሌላ ወንድ ጋር ይፈጥሩት የነበረው ፍቅር ማለት ነው በጥንት ግሪካዊን ዘንድ ወጣት ወንዶች አስራ ሁለት ዓመት ጀምሮ ጺም እስከሚያወጡበት ባለው ፅድሜያቸወ ከጉልማሳ ከአዛውንት ወንዶች ጋር የፍቅር ግንኙነት መፈጸም መማ ምን የሪኮች ፔድራስትሪ ኮጠሃ ይሱታል ፔድራሰትሪ ባን ከሚታወቀው የወንድ ለወንድ ወሲባዊ ግንኙነት አወን ነው በፔድራስትሪ ወሲባዊ ግንኙነት የማይቀር ቢሆንም ዋናው ንን ግን በአድሜ የገፉ ወንዶች ወጣት ልጆችን ተንከባበ ት ወ ማስተማርና ለታላቅ ስኬት ማብቃት ግዴታ የሚጥል ጥ ን ይተው ወጣት ልጆች እያደጉ ሲመጡ በፍቅር አብረው ከኖሩ መዎራት ይቸሳሱ ሴቶችን በማግባት ትዳር መያዝና የራሳቸውን ቀች ይሰጠው ኦንደነበ የዚህ አይነት ፍቅር በግሪካዊያን ዘንድ ታሳቅ ከበሬ ርክበርበ ኮሃ በክርፀከቨ ፍቅርናፍልስፍና ዜው ፍው ውፍ ንሽ ፕሌቶ በፌድረስ በፓሳንያስ በአሪስቶፋነስና በአልኪያቤድስ አንደበት ይፋ ያወጣዋል እንመልከተው ፊድረስ በወንዶች መካከል ሊፈጠር የሚችለው የፍቅር ግንኙነት ከ ዋጋ ያለው መሆኑን ምሳሌ በመስጠት ያስረዳል ምሳሴውም ር ተፋቃሪዎች ብቻ ሠራዊትን ማደራጀት ነው ፊድረስ እንደሚለውን አቲ የጦር ሠራዊት የፍቅር ግንኙነት ባላቸው ወንዶች ቢደራጅ ድል ለድረ ይሆናል በሚፋቀሩ ወታደሮች የተደራጀ ሠራዊት ቁጥራቸው ትንሽ ቢሆ እንኳ በፍቅር ጐን ለጐን ሁነው ስለሚዋጉ አንዱ ሌላውን ለጣ ለለሚዋኑ በአፍቃሪያቸው ፊት ፊሪ ሁኖ ላለመታየት ስለሚዋጉ አገዲ ሙቶ ሌላው እንዲቀር ስለማይፈልጉ ከድል በኋላ አብረው ለመኖር ስለሚጓጉ ማንኛውንም ተጋጣሚዎቻቸውን ያለምንም ርህራሄ ማጥታት ይቸላሉ በዚህ ምከንያት ምንጊዜም ድል አድራጊዎች ይሆናሉ የወጣለት ፊሪ ቢኖር እንኳ በፍቅረኛው ፊት ስሰሚቀጋ በጀግንነት ለመዋጋት ይነሳላል እንደ ጀግኖችም ደፋር ይሆናል እንደ ፌድረስ ከሆነ ተፋቅረው ወሲባዊ ግንኙነት የሚፈጽሙ ወታደሮች አማካይነት ጦር ሠራዊት ቢደራጅ በጦር ግንባር የሚያጋጥመውን ውጊያ ድል ማድረግ ብቻ አይደለም ዓለም መግዛት ይችላል ፓሳንያስም በወንዶ ከሚኖራቸው ፍቅር ይልቅ ጠንካ ቾ መካከል የሚፈጠር የፍቅር ግንኙነት ሴትና ወሇ ራና የላቀ መሆኑን ይናገራል ለፓሳዝስ ተራ ፍቅር ነው የወንዶች ፍቅር ግ የሚያደንቁትን የላቀ መቀራረብ የሚፈጥር ባህሪ ካለው ሰው ጋር ነው ከር ህከ የፍ በዩ ከሃ ከ ከጄሠፀፀከ ፀጥ ከዩ ጠበ በፎከፎከ። ፕሌቶ እንደሚለው እንደ ፍልስፍና ሁሉ ፍቅር ዓላማው የሰውን ልጅ ህልውና ከፍ ማድረግ ነው ዘላለማዊ ከሆኑ ነገሮች ጋር ማገናኘት ነው ለፕሌቶ ፍቅር አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር የሚጋሩት ወሲባዊ ግንኙነት ላይ ተገድቦ መቅረት የለበትም ሰዎች ሁሉሊጋሩት ወደሚችሉት ህሲናዊ ወደሆነው እውቀት መሸጋገር መቻል አለበት ወሲባዊ ፍቅር በጣም ተራ ፍቅር የወረደ ፍቅር ነው ወሲባዊ ፍቅር በተራነቱ በአካላዊ ግንኙነት ተወስኖ ከቀረ ለአውቀት ለሰው ልጅ ዕድገት እዝፋት ይሆናል በተራነቱ ተወስኖ ካልቀረ ማለትም አንድን ሰው ከማፍቀር ውበትን ሁሉ ወደማፍቀር ውብ ህሲናንና መልካም ተግባር ወደ ማፍቂር ከዛም ፍጹማን የሆኑ ነገሮችን ወደ ማፍቀር እየተሸጋገረ እስከሄደ ድረስ ግን መልካም ነው ፍቅር አካላዊ ከመሆን አልፎ መገፈሳዊ ሀሊናዊ መሆን መቻል አለበት የዚህ አይነት ባህሪ ካለውፍቅር ልከ ኤ ከህ የከፍ ክሃ ሮወክከ።