Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ክቡር ወልዑል » «ሦስተኛውና ዕጩጌው ተክለ ዛይማኖት ነው እርሱ አግሩ የተሰበረው ቆሞ ሲጸልይም አይደለም በአገልግሎት ብዛት በሩጫ ብዛት እንጂ ይህም ማለት ደግሞ ተቆመጠ ማለት ላይሆን ይችላል ስለ እርሱ የተጻፈው መጽሐፍ «አንዲት እግሩ ተሰበረች» በማለት ይገልጠዋል የተሰበረው የዕጩጌው እግር ነው ከተባለ ግን እርሳቸው እግራቸውን ያጡት ሲጸልዩ ሳይሆን በፖለቲካ ወከባ ላይ እንደሆኑ አስረግጠን ልንናገር እንወዳለን ምክንያቱም አርሳቸው የዛይማኖት ሰው አይደሉምና ር መጪ መጀ ሮሙ ታላቁ የቤተ ክርስቲያን ልጅ እየተባለ ሊኖር አይገባውም ይልቅስ ከእንግዲህ ራሳችንን እንፈትሽ ከቀደሙት አባቶች ከእሥራኤልም ታሪክ እንማር ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን አናስታለን አውነትም በእኛ ውስጥ የለም እንደተባለ በእውነት ኃጠአተኞች መሆናችንን አምነን ተቀብለን ለተሐድሶ ራሳችንን ብናነቃቃ ባዕዳን ሃይማኖቶችም እንደዚህ አይስቁብንም እኛም በሞተ ሕይወት አንኖርም ነበር ዮሐ አንግዲህ ምውት የሞተ ካልሆነ በስተቀር ተሐድሶ የማያስፈልገው ምንም ነገር የለም ተሐድሶ ማድረግ ማለት ከክብር ወደ ክብር ወይም ከሞተ ሥራ ሕያውነት ወዳለውና ወደተሻለ ሥራ ማለፍ ማለት ነው እናም የሁለት ሽህ ዓመት ፅድሜ አለኝ የምትለው ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ረጅሙ ዘመኗ ብልየት ዝገት ጉስቁልና እንደደረሰባት ተረድታ ሕይወትን በሚመራና መንፈስን ሥጋንና ነፍስን በሚያነጻ ጌታ ፊት ራሷን ልታስመረምር ይገባታል ነገር ግን «አያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሥራ ይፈትን» እንደተባለው ገላ ፅ ሁላችንም በግል በቡድን የሠራነውን ኃጢአት በንሥሐ ጥለን ወደ አዲስ ሰውነት ካልገባን እስከመቼውም በክርስትና መኖር አንችልም ሰው በየጊዜው ራሱን ካልፈተሸ ሥራውንም ካልፈተነ ወይም ካልመረመረ ከክርስቲያን ተርታ ሊመደብ አይችልም ቤተ ክርስቲያን ነኝ የክርስቶስ አካልም ሆኛለሁ የምትል ከሆነች መለኮታዊ ቁጣ እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንሥሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ አለዚያ አመጣብፃለሁ ንሥሐም ባትገባ መቅረዝህን ከሥፍራው እወስዳለሁ» እንደተባለው እንዳይሆንባት ዓይኗን ተኩላ ራሷን ልትመለከት ይገባታል ራዕ ቤተ ክርሰቲያናችን ወደዚህ ተሐድሶ ካልመጣችና አንዳች ነውር የለብኝም በውስጤም የምንዝርና ስም የለብኝም ግልሙትናንም ከቶ አላውቀውም ካለች ልብንና ኩላሊትን የሚመረምርና የውስጥን ሰውነት የሚያውቅ ጌታ ጥንቆላንና ባዕድ አምልኮን እየተለማመድን ብቻውን ሊሰገድለት የተገባውን የግሌ የሚለውን ስግደት ዝማሬና አምልኮ ሁሉ ለፍጡራን ያካፈልነውን ያን በደላችንን በመዓት ጨንገር ያመጣብን እንደሆነ ወዮ ለእኛ አንዲሁ እንጠፋ ዘንድ ምህረቱ የምትከለክለው ጌታ ዛሬም በብዙ ምህረቱ ታግሦ የንሥሐ መግቢያችንን በናፍቆት ይጠብቃል እንዲህ የታገስንን እግዚአብሔርን የሌለ ወይም ኃጢአትን የሚወድ አድርገን ተቀበልነው «አፍህ ክፋትን አበዛ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው ለእናትህም ልጅ እንቅፋት አኖርህ ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ እኔ አንደ አንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህንኔ።
ክቡር ወልዑል » «ሦስተኛውና ዕጩጌው ተክለ ዛይማኖት ደግሞ የእናቱን የአኅት ልጅ ይኩኖ አምላክን ቀብቶ ያነገሠ ሰው ነው ዘመኑም በአሥራ ሦስተኛው መቶ ዘመን ነው የዚህ ሰው አገሩ ሳይንት ወይም ዳውንት ይባላል ስለ አርሱ የተጻፈው ገድል እንደሚተርከው እርሱ ሕጋዊ ካህን ባለ ትዳርም ነው መነኩሴም አይደለም ይሁን አንጂ ሰውየው ግን ታላቅና የተከበረ ነበር የአርሱ የሆነውና ትክክለኛው ገድሉ በገድላቱ መካከል ተሰንቅሮ ለብቻው ይገኛል በሁሉም ቦታ ሳይሆን በአንዳንዱ ደብርና ገዳም ብቻ ይገኛል» ተብሏል ቅስናውና ሊቀ ካህናትነቱ ምዕ አባ ጌርሎስ አባ ቄርሎስ ፍሥሓ ጽዮንን ቅስና ሾሞ በሸዋ ክፍለ ሀገር ሊቀ ካህናት አድርጎ ሾመው» ይላል ቅድም ዲቁናውን ጥሎ አውሬ አዳኝ እንደነበር ገልጦልን ነበር ። በወቅቱ ይትባረክ አልመክኑን የላሊበላ ልጅ ንጉሥ እንደነበር ይታወቃል ይህ ሰው የነገደ አገው ዝርያ ያለው ሆኖ በትረ መንግሥትን ከአባቱ ተረክቦ ሲገዛ የነበረበት ጊዜ ነበር በቤተ መንግሥቱ ውስጥ አንድ ዶሮ የኔን ራስ የበላ ይነግሣል የዳዊትን መንግሥት ይወርሣል መንግሥቱም የፀሐይ ዘመን ይሆንለታል» እያለ እንደሚጮህ አስመስለው የስሕተት ትምህርት አስተምረዋል ይህም በዚያን ዘመን ያልተሠራ በዘመነ ተክለ ዛይማኖት የተፈጠረ ከእውነት የራቀ ሰይጣናዊ ትምህርት ነው በዚያን ጊዜ ደግሞ ዓፄ ይትባረክ ወደ ሸዋ ክፍለ ሀገር በመዝመት በለስ ቀንቶት ድል አድርጎ ሲመለስ ቤተሰብእ ጥሎት የሸሸውን ሕፃን ይኩኖ አምላክን ይዞ ወደ ላስታ ተመልሷል ። እንግዲያውስ ተክለ ዛይማኖትም ከነዚህ ደጋሚዎች የተለየ ነገር አላደረጉምና አንደነቅም መንፈሳዊ አድርገንም ልንቀበለው አንችልም ስለዶሮው ራስ ሁለት የተመለመሉ መላዎችን ነገሮችን ማየት አንችላለን ዶሮው በእርግጥ እንደዚያ እያለ አልጮኸም እንዲጮኸ የተደረገው በተክለ ፃዛይማኖት የፈጠራ ትምህርት ላይ ሆኖ ንጉሠ እርሳቸው የፈጠሩትን ባዕድ ትምህርት እንዲቀበልና መንግሥትን ለይኩኖ አምላክ እንዲያስረክብ ተደርጓል ማለት ነው አባ ተክለ ዛይማኖት ይህን ሥራ አልሠሩትም ገድላቸውን የጻፈው ሰው ግን እርሳቸውን መንፈሳዊ ቅባት ለመቀባት ሆን ብሎ መንፈሳዊ እንዲሆን አድርጎታል ብለን እንጠራጠራሰን አንዲህ አይነት ታሪክ ሠርቻለሁ ብለው ለጸሐፊያቸው ነግረውት ከሆነም አርሳቸው ወንጀለኛ ናቸው ሚሶ መንግሥት ለተክለ ሃይማኖት ለይኩኖ አምላክ ታላቅ ውለታ የዋሉት ተክለ ዛይማኖት በሚያስደንቅ ሁኔታ ሐሳባቸው ተሳክቶላቸው የእናታቸውን የእኅት ልጅ ይኩኖ አምላክን አንግሠዋል ከእንግዲህ የጠሉትን ማስገደል የወደዱትን ማሾም ማሸለም የተክለ ሃይማኖት ሥልጣን ነው ሊሆኑም ግድ ነው ። አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ስለዚህ ሲናገሩ «ሦስተኛውና ዕጩጌው ተክለ ዛይማኖት ደግሞ የአናቱን የእኅት ልጅ ይኩኖ አምላክን ቀብቶ ያነገሠ ሰው ነው ዘመኑም በአሥራ ሦስተኛው መቶ ዘመን ነው የዚህ ሰው አገሩ ሳይንት ወይም ዳውንት ይባላል ስለ አርሱ የተጻፈው ገድል እንደሚተርከው እርሱ ሕጋዊ ካህን ባለ ትዳርም ነው መነኩሴም አይደለም ይሁን አንጂ ሰውየው ግን ታላቅና የተከበረ ነበር የእርሱ የሆነውና ትክክለኛው ገድሉ በገድላቱ መካከል ተሰን። ሮ ለብቻው ይገኛል በሁሉም ቦታ ሳይሆን በአንዳንዱ ደብርና ገዳም በተለይም ወግዳ በተባለች አገር ውስጥ በወይንጌና በበጌ ምድር ውስጥ በግራርያ ተደብቆ ይገኛል መደበቁም ማንም ሰው አንዳያነበው እንደ ኋለኞች ጎንደሬዎችም አቦ ብልሐት ዕጩጌነት ከሚስት እያሉ እንደዘበቱበት አሁንም እንዳይዘበትበት ነው እርሱ ባለ ትዳር አንጂ መነኩሴ አይደለምና የዚህ ዕጩጌ ገድል እስከ ዛሬ ድረስ ተሰፍቶ ተጨፍልቆ ተጣብቆ ተደርቶ ተዘግቶ ተቆልፎ ይገኛል ይህ አባት ዘማዊትና ምድራዊት የሆነችን የዛዜን መንግሥት ወደ ዘመዱ ወደ ይኩኖ አምላክ ለመገልበጥ ከአሥራ ሁለት ዓመት በላይ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል እርሱ ራሱ የነገሥታት ዘር ነበርና ይህ ሰው በጎ ምግባር የለውም በቂ ትምህርትም አልነበረውም ነገር ግን አንደበተ ርቱፅ ብሩኃ ልብ ነበር በፍርድም የካህናትንና የሕዝብን ጉዳይ በቀላሉ የመፍታት ብቃት ነበረው የመታሰቢያ ገድሉም ፍጹም ምድራዊት እንጂ መንፈሳዊት አይደለችም በዚህ ብቃቱም ዕጩጌ ሆኖ የንጉሥ ባለሟልና የደብረ ሊባኖስ መምህር ለመሆን ታደለ » ብለውታል ቀልደኛው ሰይጣን ምዕ እንደ ተክሌ ገድል ዘገባ እርሳቸው እየተዘዋወሩ ሲያስተምሩ ሰይጣኑን ይዘው ወንጌል እንዲሰብክላቸውና ስለሥላሴም እንዲመሰክርላቸው እንደሚከተለው ቀጭን ትዕዛዝ አዘዙት « እንግዲህስ ከባሕርይ አባቱ ከአብ ከባሕርይ ሕይወቱ ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ለኢየሱስ ክርስቶስ ስገዱ በላቸው» አለው ሰይጣን ግን «አኒህን ሦስት ስሞች መጥራት አይቻለኝም» ሲል ቀልዲል ስይጣን ስመ እግዚአብሔርን እንደሚጠራና አንደማይጠራ በቅዱስ መጽሐፍ ስንመለከት ደግሞ ከዚህ ገድል አስተምህሮ ፈጽሞ የራቀ ነው ። ሞተለሚ የተባለ እግዚአብሔርን የማያውቅ ደፋርና ከሐዲ ንጉሥ ታቦቱን ከመቅደስ አውጥቶ በመውሰድ ትራስ አድርጎ ሲቀልድበት ሲጫዎትበት አንደነበረ ይኸው ገድል ይተርክልናል ይህን ከሐዲ ንጉሥ ያልቀሰፈው ታቦቱ ደግ ስለሆነ ወይም ስለረከሰ ሳይሆን ከመጀመሪያው ታቦት ስላይደለ ታቦትም ስለሌለ ቢረገጥ ቢሸጥ ቢለወጥ ምንም ስለማያመጣ ብቻ ነው ይህ የረከሰ ታቦት ለምንም እንደማይጠቅም የተገነዘቡት ተክሌም በጉዳዩ ሲጨነቁ ሳለ ጌታችን ተገልጦ ታቦት መባረክ እሂሚችሉ እንዲያውም የተክለ ሃይማኖት ሥልጣን ከጳጳሳት ሁሉ እንደሚበልጥ የተለየ ክህነት ከጌታ እንደተቀበሉ ተደርጎ ተጽፏል አሁን ተክለ ዛይማኖት ወደ ጵጵስና ማዕረግ ደርሰዋል ልብ እንበል አንደ ቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ክህነት ደንብ ግን አኒህ ሰው ስሕተት ፈጽመዋል ምክንያቱም ሥልጣነ ክህነት አይደገምም በመጀመሪያ ሚስት ያገባ ሰው ለጵጵስና አይገባም አይሾምም አንደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ደንብ ማለት ነው ሌላው ደግሞ ከሌሎች የሚበልጥ ልዩ ሥልጣን አንደ ተቀበሉ አድርጎ አቅርቦታል የመጀመሪያዎቹን አበው ሐዋርያትን መንፈስ ቅዱስ ጳጳሳት አድርጎ አልሾማቸውምን ። ይህ ገድል ግን ከተፈራውና ከተከበረው ስም ያርቀን ዘንድ ሰይጣን የሚያታልልበትን መንገድ ቀይሷል ዕጡ ወደቀና ኃይሉም ደከመና ለሁሉ በግልጥ ታየ ሰይጣን ተፈጥሮው ረቂቅና መንፈስ ሆኖ ሳለ በዕፅ በአንጨት እንደሚሰወር ተደርጎ መጻፉ መጽሐፉ ራሱ የቪህ ልምድ ያለው ደብተራ ያዘጋጀው መሆኑ በግልጥ ይታወቃል አጋንንት በተፈጥሯቸው እንደ መላእክት ናቸው መናፍስትና የማይታዩ ረቂቃንም ናቸው በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ሔዋን ሠላሳ ልጆች አንደወለደችና እግዚአብሔር ወደ አርሷ መጥቶ ልጆችሽን እንድባርክልሽ አቅርቢልኝ ቢላት መልከ መልካሞችን ደብቃ መልከ ጥፉዎችን አቀረበችለት የቀረቡትን ባርኮ የደበቀቻቸውን ግን ባሉበት በነው ይጥፉ ብሎ ረገማቸው ያኔ ዛር እየሆኑ ፄዱ ተብሎ ይተረካል ሌላም አባባል አለ ዕፀ መሠውር የሚባል ዛፍ አለ አርሱን ቆርጠው በቀኝ አጅ ሲይዙት ይሰወራሉ ይባላል ምናልባትም ይህን የሐሰት ትምህርት የተለማመደ ደብተራ ይህንም ጽፎት ይሆናል ብለን እንገምታለን አጋንንት በአስማትና በድግምት አይሰወሩም ያገለግላቸው ዘንድ ማናቸውንም ቅመማ ቅመም አይጠቀሙም ስለዚህም ዕፁ ወድቆበት ኃይሉ ደክሞ እንደ ሰው የሆነ ሰይጣን የለም አይኖርምም ቅዱስ መጽሐፍ እንደዚህ ያለ እንግዳ ነገር እንቀበል ዘንድ አያስተምረንም በገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ውስጥ ደግሞ «ስድስት መቶ አጋንንት በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መብረቅ ተደብድበው ሞተው ሬሳቸው ሰው አላሳልፍ ብሎ የመንፈቅ መንገድ ያሕል እየሸተተ በኋላ ግን መሬት ተከፍታ ዋጠቻቸው» ተብሎ ተተርካል በማማተብህ ሥልጣኔን ሽረኸዋልና አለው ኣ ን ሦ አጋንንት የሚሻር የሚጣል ተፈጥሮ የላቸውም ምን ጊዜም ቢሆን ሰዎችን የሚፈትኑበት ኃይልና ጉልበት አላቸው ሆኖም ግን በክርስቲያኖች ላይ እንዳይሰለጥኑባቸው በኢየሱስ ስም ይቃወሟቸዋል በኢየሱስ ስም ሥልጣናቸው ይያዛል እንዳይሠሩ ይከለከላሉ ከዚህ አልፎ ተርፎ ለዚያውም በማማተብ ሰይጣንን ከተፈጥሮ ሕጉ ውጭ አድርጎ አንደ ሰው ሥጋዊ ደማዊ ማድረግ የማይታሰብ ጉዳይ ነው ገዝሮ ወደ ፍጹም ክርስቲያንነት ለወጠው መንፈሳዊው ሰይጣን እንደ መላእክት ሁሉ ጾታ የለውም ሴት ወይም ወንድ አይባሉም በተፈጥሮው አንዲህ የሆነውን ሰይጣን አባ ተክሌ ገዝረው ወደ ፍጹም ክርስትና አስገቡት ይለናል ለመሆኑ ቢገዘርስ ግዝረት የክርስትና ሥርዓት ነውን ። የዚህ ፍጻሜ ደግሞ በጣም ቅርብ ነው ሕይወታችን በምድር እያለች ይህ ክፋትና አመጽ በዚህ ዓይነት ይቀጥል ዘንድ ትዕግሥቱ የለንም እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል አኛ ደግሞ ተነሥተን እንሠራለን መቼም ስይጣን የተጠናወታቸው ሰዎች ናቸውና የዕጨጌው ተክለ ዛይማኖት ደቀ መዝሙር አባ ዜና ማርቆስም እንደ ግብር አባቱ አንደ ተክለ ፃይማኖት ሰይጣን አጥምቆ ጴዋ ለጽድቅ ተብሎ ይገኛ ል ይህንም ለማረጋገጥ ወደ ዜና ማርቆስ ገዳም ብቅ ብሎ ማየት ይቻላል ተክለ ዛይማኖትና ሰብአ ጎጃም ምዕ ጎጃምና ጎጃሜዎች ጎጃም ምድራችን ብለን ከምንጠራት ከኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገሮች መካከል በብዙ በረከት የተባረከች ሀገራችን በታሪክ ከምትጠራበትና ከምትታወቅበት ታላቁ ወንዝ ዓባይ የሚያውዳት የሚያጠጣት ስደተኛው ሁሉ የሚጠለልባት ሁሉም በልቶ ጠጥቶ የሚያድርባት በልምላሜ ያጌጠች አገር ናት ጎጃሜው ሰው ከፍና ዝቅ አድርጎ የማያይ ተንኮልና ክፋት የሌለበት መንገደኛውን ሁሉ አብልቶ አጠጥቶ የሚሸኝ ቅዱስ ፍጥረት ነው ጎጃሜው ሀብታም ነው ድኅነት አያውቅም ትጉሕ ሠራተኛ ታታሪ ገበሬ ነው እህል በልቶ አብልቶ የሚያድረውን ገራገሩን ጎጃሜ ክፉ ስም የሚሰጠው ያው ክፉው ነው ። እኛን አህያ ማለትህ ትክክል ነህ አንተን ተሸክመንዛልና አንተን መሸከማችን አህያነታችን ነው» በማለት የብሶት መልስ መለሱለት ይባላል ይህም እስከ ዛሬ ድረስ ይነገርላቸዋል ይህን ታሪክ በስፊው እንመለስበታለንና ይቆየን ከዚህ በተጨማሪ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ የተባሉ ሰው ስለእኒህ ሰው ማለትም ስለ አለቃ ታዬ የተናገሩትን እንደሚከተለው እናቅርባለን አለቃ ታዬ ገብረ ማርያም በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥር ከነበሩ መንፈሳዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በአባትነት ከሚታወቁ ጥቂት ሰዎች አንዱ ናቸው ። አለቃ ታዬ ነጋድራስ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ አንዳሉት በብዙ ራብ በብዙ ስደት ዘመናቸው ያለቀ አባት ነበሩ የደረሰባቸውን መከራና ስደት እንዲሁም ሞታቸውን አስመልክቶ የተገጠመላቸው ስንኝ የአለቃ ታዬን ማንነት ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ግጥሙ የሚከተለው ነው ከወኅኒ ቤት አሥረው የዘጉበት ሳንቃ ብሎ ተናግሮ ነው የወንጌል ቃል ይብቃ የወንጌልን ሥርዓት ተማሩ ቢላቸው ትልቁም ትንሹም ሁሉም ደደብ ናቸው አሉት ጸረ ማርያም መልስ ቢሳናቸው ፅውቀትና ምግባር ጐድጓድ ተከተተ አራት ነው እንጂ መቼ አንድ ሰው ሞተ ወዝውዘው ወዝውዘው ጣሉት አንደ ዝሆን ያው ወደቀላቸው ይበሉት እንደሆን አለቃ ገብረሕይወት ባይከዳኝ በሁሉም አንደበት የማይጠፋ ንግግር ተናግረው አልፈዋል እንዲህ ሲሉ «አገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ» ማጠቃለያ ውድ ወገኖቼ ወደ ቅዱሱ እረኛችን ትምህርት አንመለስና ራሳችንን እንፈትሽ ለዚች ቅድስት አገር ብዙ ቅዱሳን አበው በጸናችውና ጻ ጋ ጫ በተወደደቸው ኦርቶዶክስ አምነት ሆነው መከራ ተቀብለው አልፈዋል ባለ ሳምንቱ ጽዋ ተረካቢዎች አኛ ነን ልብ እንበል ን ሰላማ ከሣቴ ብርፃን አባ አስጢፋኖስ ዘጉንዳጉንዲ እና ደቀ መዛሙርቶቻቸው ተክለ ዛይማኖት ሐዋርያዊ አለቃ ጣዬ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ አለቃ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ አለቃ ዘመንፈስ ቅዱስ አብርፃ አለቃ መሠረት ስብሐት ለአብ እነዚህ ሁሉ ብዙ መከራ የተቀበሉባት እና ያገለገሉባት አገር ነች ይህን አደራ ደግሞ ትውልዱ ሊረከበውና ያንኑ ታሪክ ሊደግመው ይገባል ላ ቀ ፍሣ ን ጫ በአግዚአብሔር በጎ ፈቃድ አውነትን ከሐሰት በመለየት ላይ ታች ከሚሉ መሰል ወንድሞቼ ጋር በመሆን ዘር ጎሳ ወንዝ ነገድ ቋንቋ ሳይስበኝ አውነትን ከወደቀችበት እየፈለግሁ ለእውነት ቆሜያለሁ «ፍርድም ወደ ኋላ ተመልሷል ጽድቅም በሩቅ ቆሟል እውነትም በአደባባይ ላይ ወድቋልና» አንደተባለው ይህም ዘመን ጽድቅ በሩቅ የቆመበት አውነትም በአደባባይ ላይ የወደቀበት አመጸኛ ዘመን ነው ቀኑ ደግሞ ቀርቧል ዘመኑም እጅግ ፈጥኗል አናም ከትናንት ይልቅ ዛሬ ቀኑ አንደቀረበ አውቀን ከክፉ ሕሊና ልንነጻ ይገባል «አመስ አማን ጽድቀ ትነቡ ወርትዓ ትኬንኑ ደቂቀ እጓለ እመሕያው እስከ ማዕዜኑ ታከብዱ ልበክሙ ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተሐሱ ሐሰተ አእምሩ ከመ ተሰብሐ አግዚአብሔር በጻድቁ» «በልዎ ለአግዚአብሔር ግሩም ግብርከ አንዘ ብዙኅ ኃይልከ ሐሰዉከ ጸላእትከ «ከመ እንግር ፈቃደከ መከርኩ አምላኪየ ወሕግከኒ በማዕከለ ከርሥየ ዜኖኩ ጽድቀከ በማኅበር ዓቢይ» «ሚጦን ለአዕይንትየ ከመ ኢይርአያ ከንቶ» «ክሥቶን ለአዕይንትየ ከመ እርአይ መድምመከ እምሕግከ» ይህን መጽሐፍ ለምታነቡ ሁሉ ምሥጢርን የሚገልጥ ኢየሱስንም የሚያከብር የእውነት መንፈስ ማስተዋልን ይስጣችሁ ከዚህ አስገራሚ ታሪክ አንጻር የቤተ ክርስቲያናችን ሁኔታ ዝጉርጉርና ሕንብርብሬፊ ሆኖ ይታያል እናም ይህቺ ቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ ያስፈልጋታል ወይስ አያስፈልጋትም ። በዘላለም መንፈስ ከሚኖር ከእግዚአብሔር በቀር እንዲሁም በመንፈሳዊው ዓለም ከሚኖሩ ቅዱሳን መላእክትና በዓፀደ ነፍስ ካሉና ከሚኖሩ ነፍሳት በስተቀር ተሐድሶ የማያስፈልገው አንዳች ፍጥረት የለም ይልቁንም የአግዚአብሔር ሕዝብ ሆኖ እግዚአብሔርን እያመለከ ለሚኖር ሕዝብ ተሐድሶ ወሳኝ ነገር ነው ሰይጣን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ኅሊና እያቆሸሸ እየበከለ እያጠቆረ በሚኖርበት በዚህ ዓለም አንዳች እድፈት የለብኝም አልረከስሁም ንጹሕ ነኝ የሚል የእግዚአብሔር ሕዝብ አይኖርም የአግዚአብሔር ሰው ዳዊት አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ አንደ ምህረትም ብዛት መተላለፌን ደምስስ ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከኃጢአቴም አንጻኝ እኔ መተላለፌን አውቃለሁ በሂሶጽ እርጨኝ እነጻማለሁ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ በእሽታ መንፈስ ደግፈኝ ወዘተ በማለት መታደስን መመለስን መለወጥን ለምኗል መዝ ፍም እንዲህ ከማለቱም በተጨማሪ ሽምግልናየ በዘይት ይለመልማል ብሏል መዝ እግዚአብሔር ብልየትን አርጅናን እያስወገደ በመንፈስ ቅዱስ ዘይት እያለመለመ በአዲስ ስውነት አዲስ ሥራ ማሠራት በጎ ፈቃዱ ነው ፍጥረት ሁሉ በመታደስ ይኖራል ብረት በዝገት ይበላል በዝገት ቀለም ይታደሳል ምድር በየዓመቱ በዝናብ ትታደሳለች ልምላሜን ታገኛ ለች ዕፀዋት ሁሉ እንዲሁ ይታደሳሉ ዕድሳት ያላገኘ ማንም ቢኖር ለሞት ለድርቀት ይዳረጋል በአርሱ ክንድ ሕይወት የሰለምና ቤት ያረጃል ቆርቆሮው ያረጃል ቀለሙ ይለቃል አጥር ይፈርሳል አናም ይታደሳል አዲስ ይደረጋል በጠራው በክርስቶስና በሐዋርያት ትምህርት ውስጥ ሠርጎ የገባ የማንኛውም የመናፍቅ ትምህርት ቤተ ክርስቲያንን ያስረጃል እናም ስሕተቱ እንዲወጣ ተሐድሶ ይደረጋል ቤተ ክርስቲያን በኃጢአት ስትወድቅ እግዚአብሔርን ስታሳዝን ራሷን በንሥሐ ታድሳለች ትጠራማለች ይህም ንሥሐ ከላይ በዳዊት ሕይወት እንደተመለከትነው በግል በቡድን በጉባዔ ሊተገበር ይችላል በአገር ደረጃ የሚደረግ የንሥሐ ተሐድሶ አለ በቤተ ሰብ ደረጃ የሚደረግ ተሐድሶ አለ በግልም የሚደረግ ሕይወታዊ ተሐድሶ አለ የአምልኮን ሥርዓትና ውበት ቅድስናም ለመጠበቅ ሲባል የሚደረግ ተሐድሶ አለ ይህም ሁሉ የተሐድሶ ሕይወት በእግዚአብሔር አምነው የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆነው ለሚኖሩ አማኞች እንጂ ለአሕዛብ አያስፈልግም ። እነሱ በመጀመሪያው ቅዱስ የሆነ ነገር የላቸውምና የሚታደሱበት ነገርም የላቸውም በአንዳች ነገር እግዚአብሔርን እንዳናሳዝነው ሐዋርያው ጳውሎስ «አንግዲህ ወንድሞች ሆይ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራጌዔ አለምናችኋለሁ አርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው የአግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጐና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ ብሏል ሮሜ ይኸው ሐዋርያ ለኤፌሶን ክርስቲያኖች በእምነታቸው በሕይወታቸው ዝለው ከእግዚአብሔር ጸጋ ፈቀቅ አንዳይሉና ከጸጋው አንዳይጐድሉ «ፊተኛ ኑሮዋችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ ለአውነትም በሚሆን ጽድቅና ቅድስና እንደ አግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ» ብሏል ኤፌ መታደስ ማለት ከሰው ውስጣዊ ሕይወት ጀምሮ ለእግዚአብሔር እስከሚቀርበው ማንኛውም መሥዋዕት ሁሉ መሣሪያ ሳይቀር ትክክለኛ ትርጉምና የክርስትናን መሥፈርት ያላሟላ ከመንፈሳዊውም አሠራር ውጭ የሆነን ሁሉ መለየትና ማስወገድን ያካትታል አሮጌውን ሰው አስወግዱ አዲሱን ሰው ልበሱ ማለት ከሞተ የሥጋ ሥራ ወጥተን ከሥጋ ጽድቅ አልፍ ያለውን መንፈሳዊውን ሰውነት ለብሰን ክርስቶስን መስለን መንፈሳዊ ጽድቅ እንድንለብስ ነው አዲሱን ሰው በመሆንና በመልበስ ከሞተው ማንነት ከወጣን በኋላ አንዴት መኖር እንዳለብን ፅለት ፅለትም እየታደስን ማደግ አንደሚገባን ይኸው ሐዋርያ ሲናገር «የብርዛኑ ፍሬ በበጐነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን አየመረመራችሁ እንደ ብርፃን ልጆች ተመላለሱ ፍሬም ክሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይልቁን ግለጡት እንጂ» ኤፌ ዐ ሐዋርያው ተሐድሶን በኤፌሶን መልእክት እንደገለጠው በጐነት ጽድቅ እውነት የብርሃን ፍሬ ናቸው እናም እነዚህ ሦስት አውነታዎች በውስጣችን አድገውና አፍርተው ለጌታ ደስ የሚያሰኝውን ሁሉ እንድናደርግ ለሥራችን ሕይወትን ይሰጡታል አዲስ ሰውነትን የለበሰ ሰው ማለትም በእግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን ሰው የለበሰ ሁሉ የጨለማን ሥራ በብርሃን እየገፈፈ በማስወገድ ራሱን ከዓለም እየለየ ፅለት ዕለት ይታደሳል አሮጌው አዳማዊ ሰውነት ሊወገድ አዲሱ ክርስቶሳዊ ሰውነት ቦታውን ሊይዝ ግድ ነውና ሰው ራሱን እንዲህ በማጽዳት ከአሮጌው ሰውነት ተላቆ አዲስ ሰው ሲሆን በመጀመሪያው አዳምነቱ ተዛምደውት የነበሩትን የሥጋ ሥራዎች ሁሉ ቀስ በቀስ እየገረዘ ሊጥልና መንፈሳዊ ሰው ወደመሆን ሊያድግ ይገባዋል እንዲህ አይነቱ ስው መሠውያውንም በማደስ አዲስ ምሥጋናን ቅኔንና በገናን ከበሮንም ከውስጡ ከተፈጠረው ከአዲሱ አዳም ሊያወጣ ይገባዋል ተሐድሶ ሲባል ወይም ሃይማኖታዊ ተሐድሶ ይደረግ ሲባል የአግዚአብሔር መለኮታዊ አሠራር የተገለጠበትንና ሦስትነቱንና አንድነቱን የማዳትኑንም ሥራ ጥምቀትንና ቁርባንን እንዲሁም መዳናችንን እናሻሸለው አእናጥበው ወይም እናስፋው ማለት አይደለም ክፉዎች እንደሚሉትም ተሐድሶ ማለት ኦርቶዶክስን ጥሎ ጴንጤ መሆን ወይም ጳጳሳትንና ቀሳውሰትን ማውረድ አይደለም አእንደሚስላቸውም ጻድቃን ሰማፅታትን የምንሳደብ የምናዋርድ እንደሆነ አድርገው ይናገራሉ ይልቅስ ተሐድሶ እንዲህ አይነት ክፉ ሰዎችንና ትምህርታቸውን ከመቅደስና ከልበ ምፅመናን ማስወገድ የተቀደሱና የዳኑ ክርስቲያኖችን ለጌታ ማቅረብ ነው የወደቀንና የተሰበረን ያረጀንና የቆሸሸን ማንነት በእውነተኛ ንሥሐ ወደ ጌታ ማከማቸት ነው ተሐድሶ ማለት ሕዝቡ ሁሉ አውነትን በሚገባ አግኝቶ አውነተኛ ወንጌል ሰምቶ ሐቁን ተረድቶ ማንን ማመስገን እንዳለበትና ጽድቁን አውቆ እንዲኖር ማድረግ ነው ። የተወደድኸው የወንጌል ረኀብተኛ ው ሕዝባችን ሆይ አሁንም በሠራኸው ሕንጻ ወንጌል ልትማርበት ልትጸልይበት ይገባዛል እናም የወንጌል ጥያቄ እንደገና ይነሣ ሕዝባችን ይልቁንም ወጣቱ የነገው አገር ተረካቢ ከወንጌል ተባሮ ጫት ተራ ሲገኝ ለአምነቱ ግድ የለሽ ሲሆን ማየት የቤተ ክርስቲያኒቱን አባቶች አላሳሰባቸውም መንግሥት ቢጨንቀው በቤተ ክርስቲያን ሊገኝ የሚገባውን ትምህርት ከቤተ ክርስቲያን በማጣቱ የሥነ ምግባርና የታማኝነት ትምህርት እያስተማረ ነው ይልቁንም ጉቦ ሙስና የተባለው ጸረ ክርስትና በአባቶች ተወልዶ አድጐ ለሽበት ሲደርስ ወደ ቤተ መንግሥት መሥሪያ ቤት ተንኳቶ በመግባት የወጣቱን ክፋትና አመጽ አያወፈረው ይገኛል ለአገር ለወገን ለቤተ መንግሥትም ሁሉ መፍትሔ ናት የተባለች የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ለራሷ የማትሆንና ከንቱ ሆና መታየቷ የወይን ቦታዬን ለምን ታበላሻለች ቁረጣት አንደ ተባለችው በለስ እንዳትሆን እንፈራለን የእግዚአብሔር ትእግሥት በዝቶልን እስከ አሁን ቆይተን ከሆነ የቁጣው ጽዋዕ ሞልቶ እንዳይፈስ የአባቶችን ጉዳይ ለነሱ ትተን ለልጆቻችንና ለምድራችን ሁላችንም ንሥሐ ገብተን ራሳችንን ማደስ አለብን ሉቃ ተሐድሶን አንደ ክፉ አድርገው የሚያስቡ ምንዝርናቸውን ያልጨረሱ የሰይጣን ሠራዊቶች ናቸውና ከነሱ ማኅበር ፈቀቅ እንበል ወንጌልን ብቻ የሚያስተምር እርሱ የእውነተኛዋ ቤተ ክርስቲያን አባል ነውና እርሱን ልንሰማው ይገባል ዛሬ ዛሬ ወንጌል ብቻ የሚያስተምር ሁሉ ጴንጤ እየተባለ የተሸቃቀጠ ወንጌል የሚያስተምር ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ልጅ እየተባለ ሊኖር አይገባውም ይልቅስ ከእንግዲህ ራሳችንን እንፈትሽ ከቀደሙት አባቶች ከእሥራኤልም ታሪክ እንማር ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን አናስታለን አውነትም በእኛ ውስጥ የለም እንደተባለ በእውነት ኃጠአተኞች መሆናችንን አምነን ተቀብለን ለተሐድሶ ራሳችንን ብናነቃቃ ባዕዳን ሃይማኖቶችም እንደዚህ አይስቁብንም እኛም በሞተ ሕይወት አንኖርም ነበር ዮሐ አንግዲህ ምውት የሞተ ካልሆነ በስተቀር ተሐድሶ የማያስፈልገው ምንም ነገር የለም ተሐድሶ ማድረግ ማለት ከክብር ወደ ክብር ወይም ከሞተ ሥራ ሕያውነት ወዳለውና ወደተሻለ ሥራ ማለፍ ማለት ነው እናም የሁለት ሽህ ዓመት ፅድሜ አለኝ የምትለው ጥንታዊት ቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ረጅሙ ዘመኗ ብልየት ዝገት ጉስቁልና እንደደረሰባት ተረድታ ሕይወትን በሚመራና መንፈስን ሥጋንና ነፍስን በሚያነጻ ጌታ ፊት ራሷን ልታስመረምር ይገባታል ነገር ግን «አያንዳንዱ የገዛ ራሱን ሥራ ይፈትን» እንደተባለው ገላ ፅ ሁላችንም በግል በቡድን የሠራነውን ኃጢአት በንሥሐ ጥለን ወደ አዲስ ሰውነት ካልገባን እስከመቼውም በክርስትና መኖር አንችልም ሰው በየጊዜው ራሱን ካልፈተሸ ሥራውንም ካልፈተነ ወይም ካልመረመረ ከክርስቲያን ተርታ ሊመደብ አይችልም ቤተ ክርስቲያን ነኝ የክርስቶስ አካልም ሆኛለሁ የምትል ከሆነች መለኮታዊ ቁጣ እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንሥሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ አለዚያ አመጣብፃለሁ ንሥሐም ባትገባ መቅረዝህን ከሥፍራው እወስዳለሁ» እንደተባለው እንዳይሆንባት ዓይኗን ተኩላ ራሷን ልትመለከት ይገባታል ራዕ ቤተ ክርሰቲያናችን ወደዚህ ተሐድሶ ካልመጣችና አንዳች ነውር የለብኝም በውስጤም የምንዝርና ስም የለብኝም ግልሙትናንም ከቶ አላውቀውም ካለች ልብንና ኩላሊትን የሚመረምርና የውስጥን ሰውነት የሚያውቅ ጌታ ጥንቆላንና ባዕድ አምልኮን እየተለማመድን ብቻውን ሊሰገድለት የተገባውን የግሌ የሚለውን ስግደት ዝማሬና አምልኮ ሁሉ ለፍጡራን ያካፈልነውን ያን በደላችንን በመዓት ጨንገር ያመጣብን እንደሆነ ወዮ ለእኛ አንዲሁ እንጠፋ ዘንድ ምህረቱ የምትከለክለው ጌታ ዛሬም በብዙ ምህረቱ ታግሦ የንሥሐ መግቢያችንን በናፍቆት ይጠብቃል እንዲህ የታገስንን እግዚአብሔርን የሌለ ወይም ኃጢአትን የሚወድ አድርገን ተቀበልነው «አፍህ ክፋትን አበዛ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው ለእናትህም ልጅ እንቅፋት አኖርህ ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ እኔ አንደ አንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህንኔ።